አዋቂ ወጣት-ተኮር የሆኑ የአመለካከት፣ የህይወት ክህሎትና የማብቃት ስልጠናዎች የሚያዘጋጅና ፡ የስራና የትምህርት እድል መረጃዎችን የሚያጋራ መድረክ ነው። አዋቂ በፈርስት ኮንሰልት (FC Africa) የሚተገበር የወጣቶች መድረክ ነው። ያላችሁን አስተያየት፣መረጃና ጥያቄ በtelegram support - @awaqisupport መላክ ትችላላችሁ።