zemedkunbekelez | Неотсортированное

Telegram-канал zemedkunbekelez - Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

359908

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ 👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና 👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Подписаться на канал

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም…

"…ተመስገን ነው ዛሬስ ብዙ ሰው 😡 ብው ለብሎ አልተናደደብኝም። ከዚህ መልእክት በኋላ የሚመጡ እንደተጠበቀ ሆኖ 5 ሰው ግን ያንሳል። መሰለኝ።

"…እስቲ ደግሞ ቀጥሎ የእናንተን ልስማ። የእኔን በርእሰ አንቀጼ ላይ ተንፍሻለሁ። እናንተን ደግሞ እስቲ ልስማ…

• ✍✍✍ … ጀምሩ…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

👆③ ከላይኛው የቀጠለ… ✍✍✍ "…ኧረ የመድኃኔዓለም ያለህ መምህር ይልቅስ ከኢትዮጵያኖቹ ወገን የተማሩ ዐማሮችን ቀስቅሱ። ብዙ ተአምር ይፈፀማል። ትራምፕ ካሁን በኋላ ዳግመኛ አይመረጥም። ዘመዴ ዝም ብለህ ብቻ እይልኝማ ምን እንደሚፈፅም። የአሁኑ ምርጫ የሱ ብቻ መመረጥ ይገርምሃል? ሴኔቱንም የሱ ፓርቲ ተቆጣጥሮታል። ሀውሱ ቀድሞም በእሱ ፓርቲ የተያዘ ነው። ለዓለም የሰይጣን ድርጅቶች ራስምታት የሆነው የእግዜር ጣት መረጠ የተባለው ሱፐሪም ኮርቱም በሱ ደጋፊዎች የተያዘ ነው። አየህልኝ ጉድ?
• ፕሬዝደንሲ
• ሴኔት
• ሀውስ
• ሱፕሪም ኮርት ይሄ ተአምር እንጂ ሌላ ምን ይባላል? ዘመዴ ወንድሜ ሀበሾቹ ወጥረው ሪፐብሊካኖቹን ይጣበቁ። በዲሲ በተደረገው ሰልፍ ላይ ኢትዮጵያውያኑ በአደባባይ ወጥተው ትራምን ነው የምንመርጠው ማለታቸው ብዙ ለውጥ አምጥቷል። የሪፐብሊካን ተወካይ በሰልፎቹ ላይ ንግግር ማድረጉም በዜና ማሰራጫዎች መሰራጨቱ እንደ ቀላል ነገር አይቆጠር። ተመልከት ኔታንያሁና ትራምፕ ጠብ አላቸው። ትራምፕ በቤንጃሚን ቂም ይዞበታል። ናታንያሁ ልክ የምርጫውን ሂደት ሾፍ ሲያደርገው እነ ካሚላ መበላታቸው ገባው። ወዲያው ነው በፍጥነት መከላከያ ሚኒስትሩን አባሮ ቁጭ ያለው። ጦርነት ጨርሻለሁ አሁን ፖለቲካዊ ንግግር እንጀምራለን ያለው ለምን ይመስልሃል? እስራኤል እጇ ተቆርጧል። አሜሪካንን እና ዓለምን የምታምስበት በአካፋ ሚዛቅ ብርም ካሁን ወዲህ ኢንጂሩ። እያሉ ነበር ወዳጆቼ እንጥላቸው እስኪወርድ ድረስ ሲያስረዱኝ ውለው ያደሩት። ይሄ የትራምፕ ደጋፊ ወዳጆቼ ድምጽ ነው።

"…በሌላ በኩል በትራምፕ መመረጥ ያዘኑም እንደ ጋዜጠኛ ተስፋዬ ወልደ ሥላሴ ዓይነት ዐማሮችንም አይቻለሁ። ካሚላ ብትመረጥ የቤት መግዣ ብድር፣ የጤና ኢንሹራንስ፣ ድጎማ ወዘተ ይኖረናል ብሎ ጓዳውን አስቦ የአሜሪካ ምርጫን በተመለከተ የእኔ አቋም በሚል የጻፈውን አንብቤአለሁ። እንዲያውም እናንተም ታነቡት ዘንድ ለጥፌላችኋለሁ። የትራንፕን ብቻ ሳይሆን የከሚላንም መመረጥ የሚፈልጉ ሰዎችን ሓሳብም ይካተት እንጂ። ተስፍሽ ጦማሩን የሚጀምረው "ቀዳሚው ነገር ከአጫጭሮች ሰፈር አጭር ረጅም ሁኖብኝ እንጅ ሁለቱም ተወዳዳሪዎች የእኔ ቀዳሚ ምርጫ አይደሉም። ነገር ግን ከበጣም መጥፎ ይልቅ መጥፎውን መምረጥ ግዴታ ነው። ሁለቱም ቢያሸንፉ በኢትዮጵያ ጉዳይ ለውጥ ይፈጥሩልናል ብዬ አልጠብቅም። በተለይ የዐማራው ጉዳይ መፍትሄ የሚያገኘው የራሳችንን አቅም በማጠናከር ጡንቻችንን አፈርጥመን ስንገኝ ብቻ ነው በዘላቂነት ሰላማችንን ማስጠበቅ የምንችለው ብዬ አምናለሁ። (ይሄ የእኔም እምነት ነው)። ይኼንን ስል ግን ሙሉ በሙሉ አሜሪካኖቹ ጋር ያለንን ጉዳይ ችላ እንበለው ማለቴ ሳይሆን በየአካባቢ በሚደረጉ ምርጫዎች የእኛን አቋም ሊደግፉ የሚችሉ የኮንግረስ እና ሴኔት ሰዎችን አጥንተን ከእነሱ ጋር ብንሠራ   ወደፊት ጫና መፍጠር ይቻላል ብዬ አምናለሁ።

ትራምፕን በተመለከተ

የዴሞክራሲ ዕጦት እንደ ጠኔ ከሚያንገላታት ሀገር እንደመጣ እና የነጻነት ጥም እንደሚናፍቀው አንድ ተስፋዬ ወልደስላሴ አምባገነኖችን የማድነቅ ዝንባሌ  ያለው እና ለሕግ እና ተቋማት አክብሮት የሌለው  እንዲሁም የዴሞክራሲን መሰረቶች የማይቀበል ሰው ምርጫዬም ፍላጎቴም ሊሆን አይችልም።

ለምሳሌ

ሰውየው የምርጫ ውጤቶችን የማያከብር በምድር ላይ የአደገ የሚባለው ሀገር መሪ ሆኖ እያለ እንደ አፍሪካ መሪዎች ተፎካካሪዎቹን እንደጠላት የሚቆጠር፣ ደጋፊዎቹን ለአመጽ የሚያነሳሳ፣ በሌላ ምሳሌም የሀንጋሪው ኦርባንን፣ የሰሜን ኮሪያው ኪምን የመሳሰሉ አምባገነኖች የሚያደንቅ እና የአሜሪካን ፖለቲካ ወደ ስድድብ ሜዳ የቀየረ ሰው ነው ብዬ ስለማምን ምርጫዬ አይደለም።

* የጤና ኢንሹራንስን በተመለከተ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ አልፎም አፍሪካዊያን በትራንስፖርት ዘርፍ መሰማራታቸው ግልጽ ነው። የጤና ኢንሹራንሳቸውን የሚያገኙት በኦባማ ኬር (ACA) ስለሆነ እና ትራምፕ ስልጣን ላይ በነበረ ጊዜ ይኼንን ሕግ በተደጋጋሚ የመሻር ሙከራ አድርጎ አብዛኛውን ኢትዮጵያዊ እና አፍሪካዊ የጤና ጉዳይ አደጋ ላይ ሊጥል የነበር በመሆኑ በቀጣይም ካሸነፈ አፈ ጉባኤው ማይክ ጆንሰን ጋር ያንን ጅምር የማስቀጠል ሚስጥር እንዳላቸው
መረጃዎች በመውጣታቸው ሰውየው ምርጫዬ አይደለም። ይላል ጋዜጠኛ ተስፋዬ ወልደሥላሴ።

"…በመቀጠልም ጋዜጠኛ ተስፋዬ "…እስኪ ልጠይቅ ? ኦባማ ኬር ባይኖር ኑሮ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ (አፍሪካዊ) ከፍሎ መታከም ይችል ነበር ወይ ? በማለት ይጠይቃል።

"…ሌላው በመቶ ሺዎች የሚቆጠር ኢትዮጵያዊ በDV እንደመጣ እና ለበርካታ ቤተሰቦቹ ደጋፊ እንደሆነ የአደባባይ ሚስጥር ነው። ሰውየው ወደ ሥልጣን ከመጣ በኋላ Dvን ለማስቀረት ሙከራ አድርጎ ብዙ ነገሮች ስላበላሸ እንደ በፊቱ ሰው በዲቪ እየመጣ ነው ወይ? እሱ ከመጣ በኋላ ስንት ሰው ዲቪ ደርሶት ወደ አሜሪካ ሳይመጣ ቀረ ? ከአያያዙ እንደገባኝ በቀጣይ ሰውየው ሥልጣን ከያዘ ሙሉ በሙሉ ሊያቆመው ይችላል ብዬ አምናለሁ።

"…በተጨማሪ ባለፉት ሁለት ዓመታት ስንት ኢትዮጵያዊ ድንበር አቋርጦ ገባ? ያ ኢትዮጵያዊ እዚህ መጥቶ በመሥራቱ በኑሮ ውድነት እና በጦርነት እየተቆላ ያለ ወገኑን የስንቱን ቤት ቀዳዳ ይጠግናል? የራሳችሁን ግምት ውሰዱ። ሰውየው ከተመረጠ በቀጣይ በድንበር አቋርጦ መግባት አይደለም የገቡትንም ሊያስወጣ ስለሚችል እንደ ኢትዮጵያዊ (አፍሪካዊ) በድንበር አቋርጦ ስለሚመጣው (ስለመጣው) ወገኔ ስለማስብ ሰውየው ምርጫዬ አይደለም።

"…ሌላው ከግብጹ መሪ ከአልሲሲ ጋር የነበረውን ቅርበት ተጠቅሞ ግድቡን ማፈንዳት የሚል ሓሳብ ሰንዝሮ ስለነበር ይኼንን ጉዳይ በቀላሉ የምመለከተው ጉዳይ አይደለም። ኦሀዮ ላይ ሀይቲዎቹ ድመት እና ውሻ ይበላሉ ብሎ መናገሩ እና ጠራርጌ አስወጣለሁ ማለቱ በአካባቢው የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንን ጨምሮ ሌሎች ኢሚግራንቶችን አደጋ ላይ ላለመጣሉ ምን ዋስትና አለኝ? አብዛኞቹ ሀይቲዎች Temporary protection service (TPS) አላቸው። በእዚህ ኬዚ የሚኖሩ እልፍ ኢትዮጵያዊያን በመኖራቸው የእነሱ ጉዳይ ይመለከተኛል።

👉 ካማላ ሀሪስን በተመለከተ

"…በቀዳሚነት የወደድኩላት በዴሞክራሲ ማመኗ እና  የምርጫውን ውጤት በጸጋ እንደምትቀበል በማመኔ ቀልቤን ስባዋለች። ቤት ሳይኖራቸው ለመጀሪያ ጊዜ ቤት መግዛት ለሚፈልጉ ሰዎች 25 000 ዶላር ለመስጠት ማቀዷ ብዙውን ሰው (ኢትዮጵያዊውን ጨምሮ) የቤት ባለቤት ያደርጋል የሚል እምነት አለኝ። በእዚህ አጋጣሚ እኔም የቤት ባለቤት የመሆን ስሜቴን ቀስቅሳዋለች። በተጨማሪ Small Business ያላቸውን ሰዎች 50 000 ዶላር ታክስ ክሬዲት ለመስጠት ማቀዷ ብዙ ኢትዮጵያዊ በዚህ ፖሊሲ ይጠቀማል ብዬ ስለማምን እደግፋታለሁ። ለመጀመሪያ ጊዜ አዲስ ለሚወልዱ ልጆች 6000 ዶላር ለመስጠት ማሰቧ ብዙ ወላጆችን ይጠቅማል የሚል እምነትም አለኝ። እዚህ አገር የሚኖር አብዛኛው ኢትዮጵያዊ እንደሚረዳው የኑሮ ውድነቱ እየተባባሰ የመጣ በመሆኑ የዋጋ ንረትን ለመቀነስ ከሰውየው ይልቅ እሷ የተሻለ ዕቅድ ይዛ መጥታለች ብዬ አምናለሁ።

ለምሳሌ… 👇 ③ ከታች ይቀጥላል…✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"ርእሰ አንቀጽ"

"…በአሜሪካውያን ፕሬዘዳንታዊ ምርጫ ምክንያት የቅርብም የሩቅም የሆኑ ኢትዮጵያውያን ወዳጆቼ "ዘመዴ እንኳን ደስ ያለን" ሲልኝ ሳይ ስሰማም ከምር ሳቄ ነው የሚመጣው። የዓለም አቀፍ ፖለቲካን የመረዳት ችሎታዬ የፈጠረው ሊሆን ስለሚችል ብዬም በራሴ የመረዳት አቅም ከማዘን በቀር በሌሎች የማዝንበት ጉዳይም አይደለም። ለአሜሪካ ፕሬዘዳንት መመረጥ አሜሪካ ያሉ እሺ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ጉዳዩ ስለሚመለከታቸው እሺ ይዘኑም ይቦርቁም ነገር ግን እኔ ዘመዴ ምን አገባኝ እና ነው የምሥራቹንም ሆነ የደስታ መግለጫውን እሰማው ዘንድ ከወዳጆቼ የሚጎርፍልኝ? እኔን ምንስ ይመለከተኛል? ደግሞስ ስለ ምኑ ነው ደስ የሚለኝ? የሚከፋኝስ? እኔ እኮ ኢትዮጵያዊ ነኝ ብዬም ራሴን በማይም ከረጢቴ ውስጥ ወሽቄ መጽናቴ አልቀረም። እዚህ አውሮጳም ያሉት ሲሰጉ እያየሁ ነው። እኔ እንደ ሰጎን እንቁላሌ ላይ ብቻ አተኩሬ ዓይኔን ሳልነቅል ኢትዮጵያ ላይ ተክዬ ስላለሁ አልተሰማኝም። እኔን የሚመለከተኝ፣ ሓሳብ አስተያየት የምሰጥበት ደግሞም እንደ መብቴም ሆነ ግዴታዬ ቆጥሬ የምመለከተው ኢትዮጵያን በተመለከተ ብቻ ነው ብዬ ነው የተቀመጥኩት። ይሄን ስል ግን ዓለምአቀፉ የቦለጢቃ ጉዳይ አይነካንም፣ አይመለከተንም፣ ዓለምአቀፍ ዲፕሎማሲያዊ ግኑኝነት አያስፈልግም እያልኩ ግን አይደለም። ከኢትዮጵያ ተነሥተን ኢየሩሳሌም ድረስ ሄደን፣ ከንጉሥ ሰሎሞን ልጅ አርግዘን የመጣንበትን ዲፕሎማሲያዊ ሂደትም ረስቼው አይደለም። እኔ ያወዛገበኝ የዛሬ 4 ዓመት ትራምፕን ሰይጣን ያደረጉ ሰዎች ዛሬ ላይ ትራምፕን ከቅዱስ ሚካኤል አቻ፣ ዓለምን የሚያድን መሲህ አድርገው እነዚያው ሰዎች ሲለፍፉ ስላየሁ ነው።

"…ትዝ ይለኛል የዛሬ 4 ዓመት ከአቢይ አሕመድ ጋር "አንድ ግልገል ሱሪ ካልታጠቅን፣ በአንድ ፖፖም ካካ ካላልን፣ በአንድ አልጋም ላይ አብረን ካልተኛን ሞተን እንገኛለን" ብለው የአሁኑን የሪፐብሊካን ፓርቲ ዕጩና አሜሪካን ለመምራት ዳግመኛ ፕሬዘዳንት ሆኖ የተመረጠውን ፕሬዘዳንት ትራምፕን ጳጳሳት፣ ቄሶችና ሰባኪያን፣ ምእመናንም ጭምር በቤተ ክርስቲያን፣ ሼሆችና ኡስታዞችም በመስጊድ፣ ፒፕሉ በአደባባይ ሳይቀር በብርቱ ተቃውመው፣ ከረባትና ሱፋቸውን ግጥም አድርገው በቴሌቭዥንም፣ በዩቲዩብ እና በፌስቡክ ሳይቀር እልህ አስጨራሽ ቅስቀሳ ለጆ ባይደን አድርገው ፕሬዘዳንት ትራንፕ ከሥልጣን ወረደ። በወቅቱ እነዚሁ ሊቃውንት ነን ባይ ልቅላቂዎች ትራምፕ ከሥልጣን ካልወረደ ኢትዮጵያ አለቀላት። የዓባይ ግድብን በቦንብ ሊያፈነዳው ነው። ከግብፅ ጋር አብሮ ሊያጠፋን ነው በማለት ጲሪሪም፣ ጳራራም፣ እኚኚኚ ሲሉብን ከረሙ። እነዚሁ ያነዜ በጆሮና በአይናችን ላይ ሲያቅራሩ የከረሙ ሁላ እኮ ናቸው አሁን ደግሞ መልሰው ዓይናቸውን በጨው ታጥበው መጥተው በፈጣጣው ትራንፕ ካልተመረጠ ኢትዮጵያ አለቀላት ብለው ቀውጢ የሚፈጥሩት። ሃስመሳይ ሁላ።

"…መቼም መቼም ይሆናል ተብሎ የማይጠበቀውን፣ የማይገመተውን የመርዟን ወያኔን አገዛዝ ከስሯ መንቅሎ የጣለው እኮ ፕሬዘዳንት ትራምፕ ነበር። እነ ግርማ ብሩ በሰጡት ምክረ ሀሳብ መሠረት ከትግሬ ኦሮሞ ሥልጣኑን ተረክቦ ቢመራ የተሻለ ነው ብለው ለትራምፕን አስተዳደር ቃላቸውን ሰጥተው ገዳይ አረመኔ አራጁን የአቢይ አህመድን ሥርዓት በኢትዮጵያን አናት ላይ የተከለው ማነው? የትራምፕ አስተዳደር አይደለምን? ከዚያስ ወያኔን መንግለው እንደ አሮጌ ዕቃ ደደቢት በረሀ ወርውረው በምትኩ ያመጡት አዲሱ አራጅ አረመኔው አቢይ አሕመድን አይደለምን? አቢይን ካመጡት በኋላ ምን አደረጉት? ምንም። የእነ ኦባምን ኔተውርክ ለማጥፋት ሲባል ከእነ ሂላሪ ክሊንተን፣ ከዲሞክራቶቹ ጋር እጅና ጓንት ሆነው ይሠሩ የነበሩትን በዓለም ላይ የነበሩ ኔትወርኮች ሙሉ በሙሉ እነ ትራምፕ የበጣጠሱትም ለራሳቸው ደኅንነት ሲሉ እንደነበር ይታወሳል። በዚህም ምክንያት እኮ ነው የኛውን የወያኔ ፈረስ ዓረቡን አላሙዲንን ጨምሮ የሀገር ገንዘብ፣ ሀብት ያወድሙ የነበሩትን የዐረብ ዲታዎች በሙሉ ካሉበት ሰብስቦ ለቃቅሞ በሳዑዲ አረቢያ የቁም እስረኛ ያደረጓቸው። ለራሱ ኔተውርክ ደኅንነት ሲል ነበር ወዳጄ። እናም ያም መጣ፣ ያም መጣ አንተን ነፃ የሚያወጣህ የሚያስከብርህም ጥንካሬህ ነው አባቴ። ያው በገሌ ነው ያለችው ውሮ ድመት።

"…እነሱ እየተፈራረቁ ነው በዓለም ሕዝብ ላይ ቁማር የሚጫወቱት። ቦለጢቃ ባይገባኝና ማይም ብሆንም ይሄ ነገራቸው ይጠፋዋል ብለህ አታስብ። በአሜሪካ "deep state" የሚባለው የማይታየው አካል ነው ዓለምን የሚዘውረው ሲሉ ብዙ ጊዜ ሰምቻለሁ። የፕሬዘዳንቶቹ መቀያየር ለሕዝብ መንፈስ፣ ለሰው ልጆች አዲስ ነገር የማየት ጉጉትን ከማርካት በቀር ሌላ ምንም ጠብ የሚል ነገር እንደሌላው እና አዲስ ተአምር ለዓለም ይመጣል ብዬም አልጠብቅም። ዓለም የምትዘወረው ቀደም ብለው በምንምና እንደምንም ብለው የሥልጣኔን ቁልፍን በጨበጡ ሀገራት እጅ ነው። የማይካደው እነዚህ ሀገራት እንደ ሰው ይወለዳሉ፣ እንደሰው ያድጋሉ፣ እንደ ሰውም ያረጃሉ፣ እንደ ሰው ይሞታሉ። ይቀበራሉም፣ ይረሳሉም። ከዚህ በፊት ሮምን ያየን እንደሆነ እንዲሁ እንደዛሬይቱ አሜሪካ ያለ በዘመኑ በዘመኗ ሁሉን አድራጊ ፈጣሪ ነበረች። በሮም ግዛት ሥር ያልነበሩ ጥቂት ሀገራት ብቻ ነበሩ በምድር ላይ። ሮም ክርስቶስን የሰቀሉ ባለሥልጣናት፣ እነ ቅዱስ ጳውሎስንና ቅዱስ ጴጥሮስን የመሰሉ ሐዋርያነ አበው የገደሉ ነገሥታት ሀገር ነበረች። መላ አውሮጳም በሮም ቅኝ ግዛት ስር ነበሩ። ኮሎኝ የሚባለው የጀርመን ከተማም ከዚሁ ከሮማውያን ቅኝ ግዛት ጋር የተያያዘ እንደሆነ ሲነገር ሰምቻለሁ። ሮም እንዴት ወደቀች የሚለውንም ጃፓን እንዴት ሠለጠነች የሚለውን መጻሕፍት ማንበብ ነው ወዳጄ። ሀገራት የሆነ ጊዜ ድብን ብለው ይሞታሉ።

"…በቅኝ ግዛት ከምትገዛቸው የዓለም ክፍሎች ብዛት የተነሣ በአንድ ወቅት "የእንግሊዝ ፀሐይ አትጠልቅም" ተብሎ ይነገርላት የነበረችው ታላቋ ብሪጣንያ ወይም እንግሊዝም እያየናት ፀሐይዋ ጠልቋል። የፐርሺያ፣ የግብፅ፣ የኢትዮጵያ፣ የፋርስ፣ የባቢሎናውያንም ፀሐይ ጠልቋል። ኢየሩሳሌምን ጨምሮ፣ ታሕታይ ግብፅ ድረስ፣ ታች እስከ አፍሪካ ጥግ ትገዛ ነበር የምትባለው ኢትዮጵያችንም ዛሬ ኩርማን ያከለችው በዚያው በተለመደው የተፈጥሮ ሂደት ምክንያት እየሟሟች እየሞተች ነው። የእኔ ቅድመ አያቶች ጅቡቲና ሱማሌ የኢትዮጵያ ግዛት አንድ አካል ሆነው ያውቁ ነበር። የእኔ አያት ጅቡቲና ሱማሌ ከኢትዮጵያ ተለይተው ሀገር ሲሆኑ አይቷል። እኔ ራሴ በአሜሪካና በእንግሊዝ ትብብር፣ በግብጻዊው ቡትሮስ ቡትሮስ ጋሊ ይሁኝታ፣ በትግሬ ነፃ አውጪው ወያኔ ማመልከቻና አቤቱታ ምክንያት ኤርትራን ከእናት ሀገሯ ከኢትዮጵያ ገንጥለው አዲስ ሀገር ሲፈጥሩ በዓይኔ በብረቱ ዓይቻለሁ። የእኔ ልጆች እና የልጅ ልጆች ደግሞ ምን እንደሚያዩ ፈጣሪ ነው የሚያውቀው።

"…ሊቢያ የወደመችው፣ ሶሪያ የወደመችው፣ ኢራቅ እና የመን የወደሙት፣ አሁን ጋዛ ወደ ትቢያ የተለወጠችው አሜሪካን በመሯት ወይ በዲሞክራት፣ ወይ በሪፐብሊካኖች ዘመን ከእነሱ በተቸረ ቦንብና ዶላር ድጋፍ ነው። ወደ ጎጎል ገብታችሁ እስቲ ቢፎር ኤንድ አፍተር እያላችሁ የሶሪያን፣ የኢራቅን፣ የሊቢያን፣ የየመንን ከተሞች ፎቶ ተመልከቱ። ከሩሲያ ጋር አጋጥመው ሕዝቦቿን ለስደት የዳረጉባትን ዩክሬንን ከጦርነቱ በፊትና ከጦርነቱ በኋላ ያለውን ተመልከቱ። ኢራቅ ኒዩክለር ቦንብ፣ አውቶሚክ ቦንብ፣ የጅምላ ጨራሽ ባይሎጂካል…👇① ከታች ይቀጥላል…✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…በሰው ከመታመን ይልቅ በእግዚአብሔር መታመን ይሻላል። በገዦች ተስፋ ከማድረግ ይልቅ በእግዚአብሔር ተስፋ ማድረግ ይሻላል። መዝ 118፥ 8-9

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"… መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም…

"…16 ሺ ሰው አንብቦት 12 ሰዎች 😡 ብው ብለው የተናደደቡት የዛሬው ርእሰ አንቀጻችን አሁን ደግሞ የእናንተ የሓሳብ ወንዝ ይፈስበት ዘንድ የአስተያየት መስጫ ሰንዱቁ ይከፈታል። ምሽቴን የእናንተን አስተያየት በማንበብ አሳልፈዋለሁ።

"…ለዛሬ ቲክቶክ እገባለሁ ብዬ አስቤ ነበር። ነገር ግን ዛሬ ለቤተሰብ ጉዳይ ከቤት ስንወጣ የፍሪጅ ውስጥ መብራቷን የአውሮጳ ፀሐይ አይቼ በልብስ አለባበስ በኩል ሳልጠነቀቅ ቀርቼ ትንሽ ወባ እንደያዘው ሰው ብርድ ብርድ እያለኝ ስለሆነ ተጀቡኜ ሙቀት ልሰብስብ ብዬ የዛሬው ይለፈኝ ብዬ ለሌላ ቀን አሸጋግሬዋለሁ። እንደ ጅብ መቆርጠሙ ሳያንስ ብርድም ምች ይሆናል እንዴ? 😂 …ጉድ እኮ ነው።

"…ለማንኛውም ለዛሬ በርእሰ አንቀጻችን ላይ ስንወያይ እናመሻለን። ✍✍✍ ጀምሩ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

👆④ ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍  …ይጮሆና፣ ኢትዮጵያዊ ነኝም ሲል ያምባርቁበትና ያስጥሉታል። አዋክበው ድራሽ አባቱን ያጠፉታል። እነርሱ ሁለት ሆነው አንዱ ዐማራ ላይ እንደ መብረቅ እየጩሁ አደናብረው ያስወግዱታል። መፍትሄው ዐማራ ነኝ ምንም አባህ አታመጣም ብሎ ወግሞ መጨወት ነው። አለቀ።

"…አሁን የዐማራ የውጭ የዳያስጶራው ክፍል እንደ አዲስ መሰባሰብ ይኖርበታል። ከዚህ ቀደም ዐማራ ሰብሳቢ የነበሩ፣ የዐማራ ገንዘብ ያዥ የነበሩ በሙሉ ገለል ብለው አዲስ ኃይል ወደፊት እንዲመጣ እመክራለሁ። አበረታታለሁ። ለአገዛዙ ቀድሞ ካሊሲ፣ ሙታንቲ ግልገል ሱሪ ያልነበሩ፣ ብአዴን በሚባል ቫይረስ ያልተነከሩ ሰዎች የግድ ያስፈልጋሉ። ከግንቦት 7፣ ከግንባሩ እና ከሠራዊቱ፣ ከባልደራስ፣ ከምናምን ጋር ንኪኪ የሌላቸው ሰዎች ያስፈልጋሉ። እነ አበበ በለው ገንዘቡን የማያዙበት፣ እነ ሀብታሙ አያሌው ፈረንካው ጋር የማይደርሱበት አዲስ የዐማራ ኃይል ያስፈልጋል። እነ ስኳድ መሳፍንት፣ ምስጋናው የሌሉበት አዲስ ዐማራ ከጎንደር፣ ከጎጃም፣ ከሸዋ የተውጣጣ አዲስ ኃይል በቶሎ ያስፈልጋል። እኛ ካልመራነው በአናቱ ይተከል ሊሉ ይችላሉ እነ አበበ በለው። አንተ ግን ማለት ያለብህ "አበበ ሆይ በሶህን እየበላህ ከፈለግክ አንተ ስብሰባውን ቀስቅስ፣ አስተባብር፣ ገንዘቡ ጋር ግን አትድረስ፣ እኛ ገንዘቡን የምንፈልገው ለነፃነቱ ለሚዋደቀው ዐማራ ነው እንጂ ለአንተ ቴስላና ቪላ መግዣ አይደለም" ተብሎ በግልጽ ሊነገረው ይገባል።  ትንሽ ቢንበጫበጭ ነው። ሌላ ምንም አያመጣም። ዐማራ ግን በቶሎ መሰባሰቡን ይጀመር።

"…የሚገርመው ሰሞኑን አዲስ ግርግር ተጀምሯል። የቀድሞ የባልደራስና የግምባሩ ሰዎች በአዲስ ቆዳ ብቅብቅ ማለት ጀምረዋል። እነ ሻለቃ ዳዊት ከባልደራሷ ወዳጄ ከግንቦት ሰባቷ፣ ከአርማጨሆዋ አንበሲት፣ ከቀለብ (አስቴር) ስዩም ጋር ተጃምለው ወደ አደባባይ ብቅ ብለዋል። ከእነ እስክንድር የተለየን ነን በማለት እነ እስክንድርን በመክሰስም ሥራቸውን ጀምረዋል። እንዲያውም የሳታላይት ቴሌቭዥን ከኡጋንዳ ልንጀምር ነው ሁላ ብላለች አስቱ። ፋኖን ከሃይማኖት ጋር አያይዛዋለች ሲባልም ሰምቻለሁ። አሷ ስትል ግን በጆሮዬ አልሰማሁም። መሰደዷን እና ኡጋንዳ መግባቷን ግን ለእኔም ነግራኛለች። ሰምቻታላሁም። ስደቱ ባይበረታታም ትግሉ ግን ያለመቆሙ የሚበረታታ ነው። ነገር ግን ወዳጄ አስቴርም ትጠየቃለች። ሕዝብ ለባልደራስ ብሎ ያዋጣውን ዶላር የት አደረስሽው? ተብላ ትጠየቃለች። ሒሳብ ሳያወራርዱ ኡጋንዳ ገብቶ መደበቅ አንድ ነገር ነው መገለጥ ከመጣ ግን ሒሳቡ መወራረድ አለበት። ሻለቃ ዳዊት፣ ወዳጄ ኢንጂነር ሕዝቅኤልም የግንባሩን ገንዘብ የት እንዳደረሳችሁት በግልጥ ሒሳብ አወራርዳችሁ ነው መገለጥ እንጂ ማሊያ በመቀየር ሕዝብን መልሶ መጋጥ፣ ማደናገርም ተገቢ አይደለም። አይፈቀድምም። ሱፍ ለብሶ ይሄን መከረኛ ሕዝብ በድጋሚ ማሾቅም አይፈቀድም። ሁልጊዜ እናንተ ብቻ ድርጅት እየመሠረታችሁ የምትንዱት መኪና በአፍጢማችን ሳይደፋን፣ ገደልም ሳይከተን በቶሎ መቆም አለበት። ይሄ ዓይነቱ አካሄድ የሆነ ቦታ መቆም አለበት። አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አሠራር መገለጥ፣ መምጣት አለበት።

"…በሌላ በኩል እነ ዶክተር አምሳሉም የዙም ስብሰባ አድርገው ነበር። እኔም በአሜሪካ ወዳጆቼ በኩል ገብቼ ስከታተል ነበር። ምስጋናው ሰሞኑን "ሪከርድ የሚያደርገኝ ስለበዛ ይሄ ጥያቄ ይለፈኝ ሲል እንዴት አንጀቴን እንደበላኝ አትጠይቁኝ። ምፅ" እነ አምሴም ሰሞኑን በአዲስ መልክ የገንዘብ አሰባሳቢዎችን እናሳውቃለን ብለዋል። የሚገርመው ነገር የእስክንድር ነጋው የካዝና ቤት ዶር አምሳሉ አሁንም የዚህ ገንዘብ ሰብሳቢ ቡድን ዋና ሰብሳቢ ሆኖ መምጣት ነው። ያን የማያልቅ የመሰላቸውን ሚልዮን ዶላር ሙሉ ለሙሉ ጨርሰዋል። መሬት ላይ አንዳንድ ክፍለጦሮች እያመጹ ነው ሲሉም ነበር። በሻለቃ ዳዊት ወልደጊዮርጊስም ላይ ክፉኛ በጣም ሲበሳጩ ነበር። የመሰረትነውን ድርጅት ሊያፈርስብን ነው ብለው ጨሰዋል። ሀብታሙን ጨምሮ ከሁሉም ያበሳጫቸው ነገር ግን የሻለቃው "ከግንባሩ የለቀኩት ከእስክንድር ጋር በአካሄድ ስላልተስማማን ነው። እኛን ሳያማክር ግንባሩን አፍርሶ በድርጅት ላይ ድርጅት ስለመሰረተ ነው።" ያሉት ንግግር ነው። ባለፈው ሳምንት የውጭው ብአዴን ሻለቃ ዳዊት ላይ ዘመቻ ከፍቶ ከትግሉ አስወጧቸው እያለ ነበር። ሻለቃው ደግሞ የለቀቁበትን ምክንያት ሲናገሩ የእስክንድር ቡድኖች እንደ ክስረት ነው የቆጠሩት። የግንባሩን ገንዘብ የያዙት እነ አምሳሉ ወይም የዲሲ ግብረ ኃይል (የእስክንድር የውጭው ሚሊሻዎች) የነበረውን ቀሪ ገንዘብ አውድመውታል። እነ ሕይወት በላቸው፣ እነ ሙሉጌታ፣ እነ ኤርሚያስ ኢትዮጵያ ኤንባሲ ገብተው በታሰሩ ጊዜ ተከሰው ፍርድ ቤት ሲመላለሱ ለጠበቃ የከፈሉት፣ ከግንባሩ ብር ነው፤ ደሞዝ ብለውም ሁሉ ወስደዋል ተብሏል። ይህ እንግዲህ ለሚዲያዎቹ  ለኢትዮ360፣ ለጣና ሚዲያ፣ ለአፍንጮ ጋሻ ሚዲያ፣ ለጥቁር አንበሳ ሚዲያ ወዘተ… ከከፈሉት ውጭ ነው። የዚህ ሁሉ አምበል ደግሞ ስኳድ ዶር አምሳሉ ዋና ሰው መሆኑ ነው።

"…ዶር አምሳሉ ሕዝባዊ ሠራዊት እያለ በኢትዮ 360 ሀብታሙ ጋር ቀርቦ 1ሳንቲም አይጎድልም፣ ሁሉም ገንዘብ በእስክንድር ትእዛዝ ነው የሚንቀሳቀሰው፣ የሕዝባዊ ሠራዊቱ መሪ ሻለቃ ዳዊት ናቸው። (ሻለቃው ግን ለመሳይ መኮንን ድርጅቱ ሲቋቋም አላውቅም፣ አበበ በለው ነው ያባረረኝ ብለዋል) ከፈለጋችሁ ቪድዮውን መለጠፍ እችላለሁ። መጀመርያ እስክንድር ወደ አሜሪካ ሲመጣ ለሰናይ ቴሌቪዥን ብሎ ዶላር ሰበሰበ። ቲቪውም ሳይከፈት ገንዘቡም የት እንደጠፋ ሳይታወቅ ቀልጦ ቀረ። (ለዚህም ካስፈለገ የፎቶ እና ቪዲዮ ማስረጃ አለኝ።) ወዲያው ኢትዮጲስ የሚባል ጋዜጣም ጀምሮ ነበር እሱም ቀልጦ ቀረ። ከዚያ ከባላደራው ምክርቤት የሰበሰቡትን ሳይጠየቁ አጠፋፍተው ወደ ባልደራስ ተሸጋገሩ። የባልደራስን ገንዘብ አውድመው ምንም ሳይነቃባቸው፣ ሳይጠየቁ ግንባሩ ብለው መጡ። ሚልዮን ዶላሮችም ሰበሰቡ። ግንባሩን ቆርጥመው በልተው ሕዝባዊ ሠራዊት ብለው እንደለመዱት ገንዘብ ሊሰበስቡ ሲሉ ያበጠው ይፈንዳ ብዬ ጣልቃ ገብቼ አከሸፍኩት። እነሆ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ በኢትዮ 360 በኩል ሊሸቅሉ የነበረውንም ሽቀላ እንዲቋረጥ አደረግኩ። የት ይግቡ? እናም እነዚህ የዶላር፣ የፈንድሬዚንግ ሱሰኞች ሠራዊቱን አፍርሰው አሕደፋድ የተባለ ድርጅት መስርተው ሲያበቁ እሱንም ቀንዱን ብዬ ሰብሬ ሳስቀምጠው አሁን ደግሞ እንደለመዱት ሌላ ጎፈንድሚ አምጥተው አዳሜና ሔዋኔን ሊግጡ ከች አሉ። እስቲ ወንድ ነህ። ሒሳብ ሳታወራርድ እናትህ ወልዳሃለች። የግንባሩ የተረሳ መስሎህ ነው? አሄሄሄ… እውነት እኔንም እናቴ አልወለደችኝማ። ሌባ ሁላ። 👇④ ከታች ይቀጥላል…✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

👆② ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ "…በዐማራ ትግል ውስጥ የገጠመው ትልቁ ፈተና የዘነጡ ሌቦች መበራከት ነው። ሰርቲፋይድ የሆኑ ሌቦች መበራከት ነው። አንቱም አንተም ብለህ ልትቆጣው የማትችለው ሌባ መበራከት ነው። እሊህ ሌቦች፣ ዘራፊዎች ምንም ዓይነት ሼም የላቸውም። እንደ ሽመልስ እነሱም ሼም የለሾች ናቸው። በውጭ ሀገር የሚኖረው የዐማራ ሕዝብ ቁጥሩ እጅግ ከሚጠበቀው በላይ ከፍ ያለ ነው። በንፅፅር ከኦሮሞውም፣ ከትግሬውም ይበልጣል። ነገር ግን በሕዝቡ የሚጠቀሙት የሰለጠኑ ሌቦች ናቸው። ምላሰ ጥቋቁር፣ አንደበተ ምላጮች ናቸው ዐማራውን የሚግጡት። የዐማራ ሕዝብ በአንድነት እንዳይቆም ብዙዎች የተከፋፈሉት የሚያደርጉት እነዚሁ አካላት ናቸው። ለምሳሌ ኦሮሞ አንድ ኮሚኒቲ እየፈጠረ ነው። ግፋ ቢል መዳረሻቸው ላይ አንድ የሆኑ በሃይማኖት እና በአካባቢ የተለያዩ ሊሆኑ ይችላሉ እንጂ አንድ ናቸው። ትግሬም እንደዚያው ነው። ኢትዮጵያንና ዐማራን መጥላቱም ከኦሮሙማው ቡድን ጋር አንድ ላይ ያሰልፋቸዋል። ዐማራ ግን ብዙ ስለሆነ የሚከፋፈሉት ነፍ ናቸው። የትየለሌ ነው የሚቀራመተው። አንድ ዐማራ እንደ ዐማራ አንድ ሆኖ ነጥሮ ለመውጣት አሁን ነው ዳዴ እያለ እየዳኸ፣ እየዳከረ እየመጣ ያለው። እንጂ እንደ ዐማራ ለመቆም ብዙ ተግዳሮቶች ናቸው ያሉበት።

"…የመጀመሪያው ተግዳሮት እኔም የምወድለት፣ የምደግፈው ዐማራ ኢትዮጵያን መውደዱ፣ እንደ ኢትዮጵያዊ እንጂ ራሱን እንደ ዐማራ ያለመቁጠሩ ነበር። ይሄ እሳቤው ግን በጤነኞች ዓለም የሚታሰብ እንጂ በበሽተኞች መሃል እንዲህ ማሰቡ ዐማራውን ቅርጥፍ አድርጎ አስበልቶታል። በዘር ቢለጢቃ ሊግ ውስጥ ሕጉ በሚፈቅደው መልኩ ያለመንቀሳቀሱም እጅጉን ጎድቶታል። ለመጨፍጨፍ፣ ለመታረድ፣ ለመሞት፣ ለመፈናቀል፣ ለመድቀቁ ዋነኛ ምክንያቱ የጨዋታው ሕግ በሚፈቅደው አግባብ ያለመንቀሳቀሱ ነው። እሱ ዳተኛ በሆነበት፣ በዘገየበት የሊግ ግጥሚያ የነቁ ሰማንያ ሁለቱ ብሔር ብሔረሰቦች በዘር ከረጢት ቋት ውስጥ ገብተው በለጡት። እሱ ለብቻው ሲዳክር፣ በጨዋታው ሕግ ተመርተው በሊጉ ውስጥ ሲንቀሳቀሱም እሱ ግን አሻፈረኝ ብሎ በኢትዮጵያዊነቱ ፀንቶ በመቆሙ አሳሩን አበሉት። እንዲያ መሆኑ ምንም ችግር የሌለው ቢሆንም ሕጉ ግን አይፈቅድለትም። የሀገሪቱ ሕገ መንግሥት በዘር ለተደራጁ ዕውቅና፣ ድጋፍ፣ ክብር፣ ልዩ ጥበቃ፣ ድጎማ፣ ባንክና ታንክም ፈቅዶ ሳለ ዐማራው ተራራው ራሱን ኮፍሶ በፍጹም ከኢትዮጵያዊነቴ አልወርድም በማለት በጨዋታው ብልጫ ተወሰደበት። ብዙ ነጥብ ጣለ። ብዙ የጎል ዕዳም ተከመረበት። በስንት ጉትጎታ ነው፣ ወደ ታችኛው ዲቪዝዮን ሊወርድ እየተንደረደረ ሳለ አንድ ሐሙስ ሲቀረው ዐማራው የሀገሪቱን ፕሪምየር ሊግ ሕግና ደንብ ተቀብሎ በሕጉ መሠረት መጫወት ጀምሮ ከመውረድ ለትንሽ የተረፈው። ዐማራ አሁን በፕሪምየር ሊጉ የመጀመሪያዎቹ ሦስቱ የሊጉ መሪዎች ምድብ ውስጥ ገብቷል። ለ27 ዓመት ሊጉን በአንደኝነት ሲመራ የነበረውን የትግሬ ቡድን ዐማራው ከኦሮሞ ጋር ተጠቃቅሶ በኦሮማራ ጥምረት ከአንደኛ ደረጃ ከምድቡ መሪነት አሽቀንጥረው ደደቢት ከወራጅ ቀጠና ውስጥ ከከተቱት በኋላ አሁን ዐማራው አሁን ለዋንጫ ከኦሮሙማው ቡድን ጋር በመፎካከር፣ በመፋለምም ላይ ይገኛል። ትንቅንቁ ቀላል አይደለም። ዐማራው ለጨዋታው ሕግ አዲስ እንደመሆኑ ግር ቢለውም እንደ ኦሮሙማው ሀሞተ ኮስታራ፣ ጨካኝ፣ ለግብ የማይራራ አረመኔ አጥቂ እየሆነ ከመጣ የቡዱን መሪነቱን መረከቡም የማይቀር ነው። ይሄ ራሱ የሚናቅ አይደለም የሚደንቅ ነው እንጂ።

"…የዐማራ ቡድን ለዋንጫ ጨዋታ ቢፎካከርም አሁንም ነጥብ ይጥል ይሆን እንዴ? የሚል ስጋት የሊጉን ጨዋታ ከሚከታተሉ ደጋፊዎች ዘንድ አልጠፋም። ምክንያቱም በዐማራው ቡድን ውስጥ አሁንም እንደ ትግሬና ኦሮሞ ቡድኖች ያልጠራ ነገር ስላለ ነው። የኦሮሞ ቡድን ከኦነግ ጀምሮ እስከ ኦህዴድ ብልፅግና ድረስ በደንብ የተደራጀ ነው። ከትግሬው ቡድን ጋር የጋራ ጠላት አላቸው። ኦሮሙማው ደጋፊዎቹንም በሚገባ ነው እያደራጀ ያለው። አብዛኛውን ደጋፊ ከኢትዮጵያዊነት አስተሳሰብ አውጥቶ ኦሮሙማን ሰብኮ፣ በኦሮሙማ አጥምቆታል። ዘፈኑ ሁላ ኦሮሞ ነው። መፈክሩም፣ ቀረርቶና ሽለላውም ኦሮሙማ ነው። ኦሮሞውን የኢትዮጵያን ባንዲራ አስቀይረው የግብፅን ባንዲራ አስለብሰውታል። አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቅ ዓላማ በኦሮሞ ክልል ውስጥ ይዞ የተገኘ ሰው ይታረዳል፣ ይገደላል። ሴቶች በነጠላ ለይ፣ የወንዶች በጃኖ ላይ፣ በመኪና ላይ በሱቆች ውስጥ ሰንደቅ ዓላማ መሸጥ፣ መልበስ በኦሮሞ ቡድን ደጋፊዎች ዘንድ እንደ ከሀዲ፣ እንደ ባንዳ አስቆጥሮ ያስገድላል። እሳት ውስጥ ነው በቁምህ የሚከቱህ። የኦሮሞ ፖሊሱ፣ ወታደሩ፣ ሚሊሻው ሁሉ በዚህ ተጠምቋል። እናም የኦሮሞ ቡድን በጊዜ ኢትዮጵያ ጠል ሆኖ አዲስ ሀገር ለማዋለድ እየዳከረ ይገኛል። እናም ሀሳቡን አንድ ጉዳይ ላይ ብቻ ትኩረት ማድረጉ ስለጠቀመው ለጊዜውም ቢሆን ዐማራንም ኢትዮጵያንም ለመሰባበር፣ ለማጥቃት ጠቅሞታል።

"…የኦሮሞ ቡድን ኢትዮጵያን ጎጆ መውጫው አድርጎ ስለሚጠቀም የፋይናንሱንም፣ የታንኩንም ስፍራ በቁጥጥሩ ስር በማድረጉ የተጫዋች ግዢ ላይ የፋይናንስ ችግር የለበትም። የቡድኑ ኮሚቴዎችም ሁሉን ቦታ ስለተቆጣጠሩት የፋይናንስ ችግር የለባቸውም። አየር መንገዱ፣ ቴሌው፣ ባልቦላው፣ ባንኩ ሁሉ በእጃቸው ስለሆነ የተጫዋች ግዢም ላይ ችግር የለባቸውም። ከጉራጌ፣ ከትግሬ፣ ከአፋር፣ ከሱማሌ፣ ከጋምቤላ፣ ከደቡብ፣ ከወላይታ፣ ከጉምዝ ሁሉ ተጫዋች ቀጥረው ያሰልፋሉ። ከኤምሬትስ፣ ከቱርክ፣ ከሳኡዲ ሁላ ተጫዋችም፣ ለክለባቸው የሚሆን ፋይናንስም ያገኛሉ። እነ ፈረንሳይ ክለቡን በማማከር፣ እነ እንግሊዝ አሜሪካ ሁላ ከጎኑ በመቆም ያበረታቱታል። ድሮ ድሮ ጊዜ በዐማራው ክለብ መሪነት የተሸነፉት እነ የጣሊያን፣ የቱርክ፣ የእንግሊዝ እና የግብጽ ቡድኖች ሳይቀሩ አሁን የኦሮሙማው ክለብ ደጋፊዎች ናቸው። ትግሬ ያሸነፈንን ያሸንፍልናል ብለው ሲንከባከቡት ቢቆዩም፣ ፋይናንስ፣ ቴክኒክና ቁሳቁስ እየሰጡም  ሩዋንዳ ላይ በነበረ ግጥሚያ ቱትሲና ሁቲን ያባላችው አራጋቢዋ ፈረንሳይ አሁንም በኢትዮጵያው ደርቢ ከኦሮሞው ቡድን ጎን ተሰልፋ የቴክኒክም፣ የታክቲክም ድጋፍ እየሰጠች መሆኑም ታይቷል። ዐማራው አዲስ የዘር፣ የነገድ ጨዋታ ውስጥ ስለገባ ልምድ ካላቸውና በዘር ቢለጢቃ ጥርሳቸውን ከነቀሉት፣ ከፍተኛ ልምድ ካላቸው የኦሮሞና የትግሬ ቡድኖች ጋር ለመፎካከር ማስተካከል የሚገባውን በጊዜ ካስተካከለ በቀላሉ ዋንጫውን መብላት ይችላል። እንደ ትግሬና እንደ ኦሮሞው ቡድን ጨካኝ አረመኔ መሆኑ ብቻ በቂው ነው።

"…ዐማራው መጀመሪያ በውጭ ሀገር ዐማራውን ቀፍድደው የያዙት በአፍ፣ በንግግር፣ በስም ዐማራ የሆኑ ነገር ግን በደማዊ ማንነት ፀረ ዐማራ ዲቃላ ማንነት ያላቸው አጭበርባሪዎችን የዐማራን ትግል ከመምራት ገለል ማድረግ አለበት። በተለይ ከገንዘብ አካባቢ የማይጠፉትን፣ ገንዘብን ማእከል አድርገው የሚንቀሳቀሱትን፣ ተፈትነው የወደቁትን ፈጽሞ ማራቅ አለበት። ገንዘብ በደረሰበት ስፍራ እንዲደርሱ ማድረግ የለበትም። የዐማራው ዋነኛ ችግር ፀረ ዐማራ በሆኑ እንክርዳዶች መመራቱ ነው። በተለይ ፋይናንሱ አካባቢ ያሉት ከገንዘቡ አካባቢ 40 ሺ ክንድ ማራቅ ወሳኝ ነው። ገንዘቡ አካባቢ ሌሎች የቁስ ሰቀቀን የሌለባቸው፣ ከራሳቸውም ቢሆን መስጠት የሚችሉ፣ አቅም ያላቸውን ወደፊት ማምጣት አለበት። ይሄን ቀለም የማይዘልቀው የዲቪ ጎርፍ ያመጣውን ሥራ ፈት ሁላ በፍጹም ለ80 ሚልዮን ዐማራ ታማኝ ወኪል አድርጎ…👇 ② ከታች ይቀጥላል…✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም…

"…በቀደም ዕለት በጎጃም አዲስ ቅዳም ላይ 23 ንፁሐን የጎጃም ዐማሮች በአገዛዙ በግፍ ተጨፍጭፈዋል። ደቡብ አቸፈር ወረዳ ዲላሞም ላይ 5 ንፁሐን የተጨፈጨፉት ባለፈው ሳምንት ነው። ዛሬ ደግሞ ጥቅምት 26 ቀን 2017 ዓም በደቡብ አቸፈር ወረዳ በዝብስት ንዑስ ከተማ ቁጥሩን ከፍ አድርጎ 43 ዐማሮችን በምታዩት መልኩ ጨፍጭፏል። የድሮን ጭፍጨፋው ዋና ኢላማ የተደረጉትም ጤና ጣቢያዎችን እና ትምህርት ቤቶችን ጨምሮ በርካታ የግለሰብ መኖሪያ ቤቶችን ነው። 

"…ይሄን መሰል ጭፍጨፋ ከኦሮሚያ አልፎ፣ ከትግራይ ተሻግሮ አሁን በዐማራው በገዛ ቤቱ በደጃፉ በዚህ መልኩ ተከስቷል። ለዚህ ጭፍጨፋ ቦንብና ጥይት፣ ከድሮን ጋር የሚለግሱት አረመኔዎቹ ዓረቦችም በቀይ ምንጣፍ አበባ እየተበተነላቸው ወደ አዲስ አበባ ለስብሰባ በሚል ሰበብ የቀረ የሚሰጣቸው ታቦትና ወርቅም ካለ ለመውሰድ መግባት ጀምረዋል። የአሜሪካውን ምርጫ ተከትሎ ኦሮሙማው እግረመንገዱን ከዚህም በከፋ መልኩ እንደ ሩዋንዳ ያለ መጠነ ሰፊ የጅምላ ጭፍጨፋ ከመፈጸም የማይመለስ መሆኑ ታውቆ ከወዲሁ ከግምት ውስጥ ገብቶ ለመፍትሄው መዘጋጀት ይገባል?

"…ጴንጤዎቹ ሌላ ዓለም ላይ ናቸው። የኦሮሞ የወሀቢያ እስላሞችም እንዲሁ። ኦርቶዶክሱን ጳጳሳቱ አፍዝዘውታል። የሚያበሳጨው ነገር ግን እንዲህ ጨፍጭፎ ጥይት የጨረሰን የኦሮሞ ወራሪ ወታደር ጮማ እያበሉ ቦለጢቃ ለመሥራት መላላጡ ላይ ነው። ድሮስ ጥይት የጨረሰ ወታደር ላይማረክ ነው ወይ…?

"…የእኔ የዛሬው ርእሰ አንቀጽ የሚያተኩረው እንዲህ ዓይነት ጭፍጨፋ እያዩ ቤርቤረሰቦችስ እሺ ያው ወያኔና ኦነግ ዐማራ ጠል አድርገው ስላሳደጓቸው ነው። ዐማራው የማይበሳጨው ምን ምንስ አዚም በያአዜሙበት ምንስ ቢተማመን ነው? የሚል ጥያቄ በመጠየቅ የሚጀምር ነው። እሱን እየጻፍኩላችሁ ነው።

• ዝግጁ ናችሁ አይደል?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

እንደ ጉድ ታረፈ።

"…ከረጅም ጊዜ የ24/7 የማኅበራዊ ሚዲያ እረፍት አልባ ትግል በኋላ በመሃል ወጣ ገባ ብልም ዕለተ ሰኞን የእረፍት ቀኔ አድርጌ ከየትኛው ንትርክ ርቄ ማሳለፍ ከጀመርኩ ጥቂት ሳምንታት እንዳለፉ ይታወቃል። ዛሬ ግን ጨክኜ እልም ብዬ ጠፍቼ ነው የዋልኩት። የምጮህለት፣ ስጮህለት የከረምኩት ጉዳይም ፈር እየያዘ፣ የእኔን ጩኸት ድካም የሚጋሩ፣ ሸክሜንም የሚያቀልሉ እየመጡ ስለሆነ ነው እረፍት መውሰድ የጀመርኩት። ቤቴን ሳስተካክል፣ እንዲያውም ይባስ ብዬ በሳምንት ሁለት ቀን ሰኞና ረቡዕ ትምህርት ሁላ ጀምሬ ሌላ ዓለም ውስጥ ገብቼላችኋለሁ። ከስንት ዘመን በኋላ ከቤተሰቤም ጋር እየተቀላቀልኩ ነው። ደስ ሲል።

"…እንግዲህ የእረፍት ሰዓቱ ካለቀ የሚጠብቀን ያ ተወዳጅና ተናፋቂው ቋሚ መርሀ ግብራችን ነው። ከነገ ማክሰኞ እስከ ዓርብ ድረስ ያ ተወዳጁ ቃሪያ በሚጥሚጣ፣ የጭቃ ዥራፍም የሆነው ርእሰ አንቀጻችን እንደ አዲስ ተዘጋጅቶ ከተፍ ይላል። አስፈላጊና ወሳኝ መረጃዎችም ወደ እናንተ ይደርሳሉ። ሙግት፣ ክርክር፣ ውይይቱ ሁላ ጦፎ ተጧጡፉ ይቀጥላል።

"…የቲክቶክ መንደሩን ተወት ማድረግ ጥሩ አይደለምና ያ ስንቱን አጋሰስ ፈጣጣ ሾተላይ ሌባ የምዠልጥበትን የቲክቶክ መርሀ ግብራችን ከነገ ማክሰኞ በኋላ ሰዓቱን ጠብቆ ይቀርባል። እናንተ ታብታብ፣ ኮፒሊንክ፣ ሼር፣ ለማድረግ በዚያውም ጊፍቶቹን ይዛችሁ ጠብቁኝ። ሌሎቻችሁ ደግሞ ጊፍት ቁጠሩ። በርበሬ የማጥናችሁ ለማስነጠስ ማርና ወተት የማጠጣችሁ ደግሞ ለመደነስ ተዘጋጁ።

"…በተረፈ የእኔ የልብ ወዳጆች ዛሬ እግዚአብሔር ይመስገን ሲሉ የዋሉቱ 1745 ሰዎች ናቸው። 300 ሺው ሰው አይደለም ዋናው ቁምነገሩ። ነገ ጠዋት 1ሺ ሰዎች እግዚአብሔር ይመስገን ካሉ በኋላ የተለመደው ቃሪያ በሚጥሚጣ የሆነው ርእሰ አንቀጻችን ይቀጥላል።

• የነገ ሰው ይበለን።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

አሳዛኝ ዜና!

አዲስ ቅዳም ላይ 23 ንፁሃን በአገዛዙ በግፍ ተገድለዋል።

ምስል ሮሃ ሚዲያ ነው።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር

"…ምሽት 2:20 ላይ ይጀምራል። ገባ ገባ በሉና ጠብቁን።

• ዩቲዩብ 👉 Youtube https://youtu.be/HKldSqgCftI
• ትዊተር 👉 https://twitter.com/MerejaTV
• Mereja TV: https://mereja.tv
• በራምብል 👉 https://rumble.com/c/Mereja/live

"…በተረፈ የእኔን የስልክ ወጪን ጨምሮ አገልግሎቴን ለመደገፍ የምትፈቅዱ።

👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል መለገስ ትችላላችሁ። ሁላችሁም ተመስግናችኋል።

• ሻሎም…!  ሰላም…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

•ምነው ዝም አሉ…?

"…የዛሬ ወር ገደማ የሀጂ አህመድ መስጅድ ኢማም ሼኽ ሙሀመድ መኪን ሸይኽ ሙሀመድ አሪፍ የተባሉና በኦሮሚያ ክልል፣ ሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ ገንዳ አረቦ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ይኖሩ የነበሩ ሼህ ከወላጅ እናታቸው እና ከባለቤታቸው ጋር እንዲሁም ከሼሁ ጋር አብረው የነበሩ ሌሎች ቤተሰቦቻቸውን እና ከ30 በላይ የአንድ አካባቢ ሰዎች ከ80 በላይ ከሚሆኑ የቀንድ ከብቶች ጋር ጭምር መታገታቸው ተሰምቶ ነበር።

"…አጋቾቹ ከብቶቹን ዘርፈው ሰዎቹን ለማስለቀቅ የፈለገ 2 ሚሊዮን ብር እንዲከፍሉም ተደራድረው ነበር። የታጋቾች ቤተሰቦችና ወዳጅ ዘመዶች በሙሉ ለጊዜው 1.4 ሚልዮን ብር አሰባስበው ለአጋቾቹም ከፍለው ቀሪውን ብር ወደማፈላለጉ አምርተው እየለመኑ፣ እየተበደሩ ነበር። ነገር ግን አጋቾቹ ቀሪው ብር ሳይመጣ የሸይኹ እናትና ባለቤታቸውን ጨምሮ ጥቂት ሰዎች በመልቀቅ ሼይኽ ሙሀመድ መኪንን ጨምሮ 12 ታጋቾችን ግን በግፍ ገድለው አስከሬኖቻቸውን ለቤተሰብ ልከዋል።

"…የሞቱትን ፈጣሪ ነፍሳቸውን ይማር። የእኔ ጥያቄ የኢትዮጵያ ወሀቢያ እስላሞች ዝምታ ነው። ሞጣ፣ ጎንደር እያሉ ምድር ቀውጢ ያደርጉ የነበሩት እነ ሙጂቦ፣ እነ አህመዲን ጀበል፣ እነ አቡኪ እልም፣ ዝም ጭጭ አሉ። የእስልምና ጉዳዮች የሃጂ ኢብራሂም ቱፋም መጅሊስ አላየሁም አልሰማሁም ብሎ ተሸበለለ። ምን ሁነው ነው?

"…አጋቾቹም ኦነግ ሸኔ፣ ገዳዮቹም ኦሮሞዎች መሆናቸው ታውቋል አራጆቹም እነሱ፣ ቦታውም በኦሮሚያ ክልል ሲሆን ዜና የለም። ወሬም የለም። ዱአ እንኳ የለም። ጭራሽ ወሀቢያ የመሬት መንቀጥቀጡ 6.7 ደርሷል፣ 5.2 ደርሷል ብሎ የቀውጠዋል። በዚህ ዓየነት አረመኔያዊ የኦሮሞ ነፃ አውጪ ጭፍጨፋ ወዳጄ ገና 11.7 ይገባልሃል። እንደ ወንፊት ያበጥርሃል።

• ወሃቢያ ግን ለምን ዝም አለ? ሟቾቹ ዐማራ ይሆኑ ይሆን እንዴ?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

እየሰማችሁ እደሩልኝ…!

"…አያሌው ኤርሚያስን ማድነቅ ሲጀምር ከስኳድ ጋር ተቀያየመ እንዴ ብዬ ገርሞኝ ነበር። አያሌው የእነ ረዳት ፍሮፌሰር ጌታ አስራደ በጎንደር ባንክ መስረቅ፣ መዝረፍ የደበረው ይመስላል። ስለሱ ጉዳይ ላለማንሳት መምህራን በሌሉበት፣ ወንዶች ሁሉ ጫካ በገቡበት ክልል ትምህርት ካልተከፈተ ብሎ ከዳንኤል ክብረት ጋር ተመሳሳይ አጀንዳ ይዞ እሱ ላይ ችክ ብሎ ቀርቷል። የደቡብ ጎንደሯ ዝርፊያ አንገቱን አስደፍታዋለች። አያሌው ወዳጄ ነው። ብዙ አብረን አሳልፈናል። በስሱ ዐውቀዋለሁ። ዝርፊያው አልተመቸውም። የፓስተር ምስጋናው ፋኖ እንዴት ዳዊት ተሸክሞ፣ መስቀል አንጠልጥሎ ይዋጋል የሚለውም ጉዳይ አፍ አውጥቶ አይናገር እንጂ ደብሮታል። አያሌው እስከአሁን ብአዴን ይሁን እንጂ ማዕተቡን የበጠሰ አይመስለኝም።

"…ኤርሚያስ ግን መቼ ነው ስለ ስኳድ እንዲህ ዓይነት ትንትና ትንትን አድርጎ ያቀረበው? አያሌው ኤርሚያስን አክብሮ፣ አድንቆ ሲጽፍ ጊዜ እስቲ ስለኤርሚ ሌላ ነገር ካለ ብዬ በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ዞር ዞር ስል ነው ኤርሚ ዋቅጅራን ስለ ጎንደሩ ስኳድ የተነተነውንም ትንተና አግኝቼ የለጠፍኩላችሁ። መስማት አይጎዳም። ስኳድ አያሌው ያደነቀውን ኤርሚን ብትሰሙት ምንም አይደል።

• ወዳጄ አያሌው ግን ስለ ጥቆማህ ሳላመሰግንህ አላልፍም።

• እስቲ የነገ ሰው ይበለን።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ተቀበል…9

• ምክር አፍላፊ ለሚናገሩ ትግሬዎች

"…የጦርነት ትርፉ ይኸው ነው። …ኀዘኑን፣ ህመሙን፣ ቁስሉንና ድቀቱን፣ በጭፈራ፣ በእስክስታ፣ በደርፊ፣ በአረቄ ውስጥ ደብቀህ አትሸፍነውም። ሸፍነህም አታልፈውም። ይሄ ሁሉ የትግሬ ወጣት ተቆምጦ፣ ተቆምጦ እንደማየት ሌላ ምን አንገት የሚያስደፋ ነገር አለ? በዚህ ላይ በትግሬም ምድር ፋብሪካው ወድሟል፣ ንግድ የለ፣ ሥራ የለ፣ ትምህርት የለ፣ እንቅስቃሴ የለ፣ ወያኔ ባመጣችው ጣጣ እንደከፍት በክልልህ በረት ውስጥ ታስረህ ተቀምጠህ ስትቆዝም መዋል ማደር ብቻ። በጣም ይከብዳል። ለመሰደድ እንኳ እግር ያስፈልጋል።

"…በባዶ ቤት አነ ተጋሩ፣ ባትጋሩኝ ማለት ምን ይጠቅማል? ስብራትን በፉከራና በጉራ እስከመቼ ተሸፍኖ ይዘለቃል? ደብረ ጽዮንና ጌታቸው ምን ሆኑ? ምናቸውስ ተጎዳ? የጻድቃን ገብረ ትንሣኤ ሚስትና ልጆች እኮ አማሪካ ናቸው። የሾቀው፣ እንደ ቅጠል የረገፈው፣ ተቆምጦ፣ ተቆምጦ ተጎንድሾ፣ አይኑ ፈርጦ የቤተሰብ ሸክም ሆኖ የቀረው ምስኪኑ የትግሬ ወጣት ነው። ወላጅ ያለ ጧሪ፣ ያለቀባሪ ነው የቀረው። ይመራል ግን ዋጡት።

"…ኀዘን ጭንቀት ቲክቶክ ላይ በመጨፈር፣ ዊኒጥ ዊኒጥ በማለት አይርቅም። እንደ ሴተኛ አዳሪ ብልጭልጭ ለብሶ፣ በቅባት ወዝቶ፣ ደስተኛ መስሎ በመጨፈር የውስጥ ቁስል አይሻርም። ፈጣሪ ፊት እንደማልቀስ፣ ንስሀ እንደመግባት ምንም እንዳልተፈጠረ በባዶ ሜዳ መፎከር፣ ማቅራራት ለማንም አይጠቅምም። በወጣትነት ያውም በከፋ ድኅነት ውስጥ እንዲህ ዊልቸር ላይ መዋል ምንም ደስ አይልም። ምንም።

"…አስተያየቱን የሰጠሁት አንዱ ትግሬ እኛ ተጋሩዎች እንዲህ ነን ብሎ ፎክሮ ስለላከልኝ ነው። ደግሞ ይሄን አልክ ብሎ የሚከፋው አይጠፋም። በአስተያየቴ ቅር የሚሰኝ ካለም ቅራሪ ይጠጣ…

• ተመልሼ እመጣለሁ…

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ተቀበል… 7

ጥያቄ ነው።

"…አደህይቶ መግዛቱ እንደቀጠለ ነው። የሸገር ሲቲ መምህራን ከተማሪዎች እኩል ምሳ በምገባ ማዕከል መብላት ጀምረዋል።

• ራትስ?
• ሚስትና ልጆችስ ምን ሊበሉ ነው?

"…የውርደት ዘመን።

"…ተኝተው ከሚበሉት ከፓርላማ አባላት፣ ሸኔ ከሚዘርፈው ባንክ በጀት ተቀንሶ ለመምህራን ደሞዝ በመጨመር ራሳቸው ያማራቸውን ሠርተው እንዲበሉ ማድረግ ነው የሚሻለው ወይስ በየቀኑ ከህፃናቱ እኩል ፍርፍር እየሰጡ መምህር በመመገብ ሰበብ ማሸማቀቅ ነው?

• ከምር ያሳዝናል።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

👆④ ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ "…ሰውየው ከውጭ የሚመጣ ዕቃ ላይ ከፍተኛ ታክስ ሊጥል በመዘጋጀቱ የኑሮ ውድነቱ ላይ ጫና ያደርጋል የሚል ግምት አለኝ። እንደ አብነት ሀገር ቤት የመኪና ዋጋ ሦስት እጥፍ የደረሰው በምን ምክንያት እንደሆነ አብዛኛው ሰው ይገነዘባል ብዬ አምናለሁ። እንደ አንድ ስደተኛ ሴትዮዋ ለስደተኞች ያላት ክብርና መብታቸውን ለማስጠበቅ ያላትን ተነሳሽነት እደግፋለሁ። ሌላው የመንታ ሴቶች አባት በመሆኔ እና በርካታ ኢትዮጵያዊያን ብዙ ሴት ልጆች ስላሏቸው በዚች የወንዶች ዓለም ላይ በልዕለ ኃያሏ ሀገር አሜሪካ ለመጀሪያ ጊዜ ጥቁር ሴት ፕሬዚደንት ብትመረጥ ለጥቁር ሴት ልጆቻችን ጥሩ ምልክት በመሆን ለተሻለ ሥራ መነቃቃት ትፈጥራለች ብዬ ስለማምን እደግፋታለሁ። (ሴቶችዬ አሽቃበጥኩ ወይ? ደግ አደረኩ😁)

"…በጣም በርካታ ኢትዮጵያዊ ጀርባውን ሊሰጣት የሚችልበት የሚመስለኝ የተመሳሳይ ጾታን ምናምንን በተመለከተ እኔም እንደ አንድ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጅ ድርጊቱን አምርሬ እጠላዋለሁ። ነገር ግን በእዚህ ጉዳይ ሰውየው ሥልጣን ላይ በነበረበት አራት ዓመታት ተጨባጭ ለውጥ ሊያመጣ የሚችል ሥራ ሲሠራ  ስላላየሁ በቀጣይ ከወሬ በዘለለ ሊሠራ ይችላል ብዬ አላምንም። ነገር ግን ይኼ ጉዳይ ከእኛ ባህል አኳያ በቀላሉ የማንመለከተው በመሆኑ ጉዳዩ ከሁለቱም ወገን ከፌደራል ይልቅ በስቴት ደረጃ ከስኩል ቦርድ ጀምሮ የሚመረጡ አመራሮችን የእኛን አቋም የሚደግፉ ሰዎችን እየፈለግን እንደ ኮሚኒቲ ተደራጅተን በመንቀሳቀስ ማሳመን ስንችል የተሻለ ውጤት ማስመዝገብ እንችላለን ብዬ አምናለሁ። መዘንጋት የሌለብን ይሄንን ጉዳይ በተመለከተ ዘ-ጋርዲያን እንደዘገበው 69% የአሜሪካዊያን ድጋፍ እንዳለው ስመለከት እኛም ደንግጠናል እንዳለው ሰውዬ በጣም መደንገጤን መዋሸት አልፈልግም።

"…በአጠቃላይ የእኔ እይታ መግቢያዬ ላይ ለመጠቆም እንደሞከርኩት ሁለቱም ምርጫዎቼ ባይሆኑም ከጥቁር ጠሉ ሰውዬ ይልቅ እሷን እመርጣለሁ። እንደመውጫ ከሰሞኑ ከአንዳንድ ሀበሾች ከታዘብኳቸው ነገሮች መካከል ድንበር አቋርጦ በሜኪሲኮ በኩል የገባ ሀበሻ ሰውየውን ሲደግፍ አያለሁ😁 ይኼ ያስቃል። አንተ ቀድመህ ገባህ ሌላው ወንድምህስ? በየት ይግባ ? ሌላው ባይደን ያወጣውን 5ለ1 ፖሊሲ ለመጠቀም ወንድሙን ኬኒያና ኡጋንዳ ልኮ እየጠበቀ ያለ ሀበሻ ሰውየውን ወጥሮ ሲደግፍም እመለከታለሁ እና አልተገናኝቶም 😁 እጄን በእጄ አይሆንም ወይ ? በተዛባ መረጃ እራሳችንን የሚጎዳ ነገር ከመፈጸም እንጠንቀቅ !! ማዳም ፕሬዚዳንት Kamala Harris መልካም ዕድል። በማለት ሓሳቡን ቋጭቷል። የሆነው ሆኖ በመጨረሻ የተስፍሽ ምርጫ ተሸንፏል። እሱም በጨዋ ደንብ ለሪፐብሊካን መራጮች እንኳን ደስ አላችሁ በመላት የመልካም ምኞቱን ገልጿል።

"…ስንጠቀልለው የሚበጀን የቱ ነው? ፈረንጆቹ ኢትዮጵያን እንደ ሀገር፣ ኦርቶዶክስን እንደ ሃይማኖት፣ ዐማራን እንደ ነገድ አይወዱም ብሎ ከዳር መቀመጡን አልደግፍም። ትግሬዎች እኮ እንዲያውም ለዲሞክራት ተመራጮች ገንዘብ ሁላ አዋጥተው ይሰጣሉ መባልን ሰምቻለሁ። አሁን ምንም ይባል ምንም ፕሬዘዳንት ትራምፕ 47ኛ የአሜሪካ ፕሬዝደንት ሆነው በድጋሚ ተመርጠዋል። እንደ ፌቨን ዮሐንስ ጦማርም ከሆነ የትራምፕ ምርጫ ብዙ ነገር ይቀያይራል። የዓለም ፓለቲካ አሰላለፍም ይቀየራል። ለእኩሉ በረከት ለእኩሉ ስጋት ይሆናል። በተለይ ተላላኪ የአፍሪካ መሪዎች እኩሎቹ ቁርጠት ይለቅባቸዋል። አንዳንዶች ደግሞ እንዳሻቸው እንዲሆኑ የትራምፕ ሥርዓት ስለማይፈቅድላቸው ከወዲሁ ጭንቅ ይገባቸዋል። የሆነው ሆኖ የእነ ዩክሬን ጦርነትም መቋጫ ያገኛል ተብሎ ይገመታል። እነ ጋዛም እፎይታ ሳያገኙም አይቀሩም። ካሁን ቀደም የተለኮሱ ጦርነቶች ተዘግተው አዳዲስ ክስተቶች ሊፈጠሩ ይችላሉ።

"…ለማንኛውም አጎት ትራምፕ ይመቻቸው። እሳቸው የኢኮኖሚ ሊቅ ናቸው፣ ቤተሰቦቻቸውን በደንብ ያኖሩ፣ ትልቅ ቦታ ያደረሱ፣ በትምህርታቸውም ይህ ቀራቸው የማይባሉ፤ የማይጠሩበት ሁለት PHD ምሩቅ ሲሆኑ በኮንስትራክሽን ዘርፍ ብዙ አበርክቶት የነበራቸው ናቸው። ትራምፕ ቤተሰቦቻቸውን በቅንጦት ያኖሩ ሲሆኑ ሥርዓት ላይ ደግሞ ምንም የማያወላዱ ናቸው። አይደለም ልጆቻቸውን የልጅ ልጆቻቸውን ስለ አልኮል፣ ሱስ፣ አልባሌ ነገር በደንብ ግንዛቤ የሚያስጨብጡ እና በደንብ የሚከታተሉ መሆናቸው ይነገርላቸዋል። የትራምፕ ልጆች ተፅኖ ፈጣሪ እና ባለፀጎች ናቸው። አንዱ ልጃቸው ደግሞ እሳቸውን ይተካል፤ የወደፊቷ አሜሪካ መሪ ይሆናል ተብሎ ይታሰባል። ይህ እንግዲህ የአባት ሥራ፣ ክትትል መሆኑ ግልፅ ነው። ጥሩ ቤተሰብ ውስጥ የአገር መሪ ይፈጠራል ማለትም ይህ ነው።

"…ለአብዛኛው ዓለም ሰው ኋይትሃውስ ገብቶ ለመውጣት እንደ ትልቅ የሚታይ ቢሆንም ለትራምፕ ቤተሰብ ግን እንደ ቆሸሸ ቤት ነው የታየው። ለምን ቢባል የትራምፕ ቤት እጅግ ዘመናዊና ቅንጡ ከመሆኑ የተነሳ ነው። ትራምፕ ካሁን ቀደም ምርጫ አሸንፈው ወደ ኋይትሃውስ ሊገቡ ሲሉ ቤተሰቦቻቸው ፍቃደኛ አልነበሩም። ትራምፕ ግን ተሸንፈው ውጡ ሲባሉ አልወጣም ብለው ነበር። ትራምፕ ነውጠኛ ቢባሉም ለአገራቸው የተሻለ የሚያስቡ መሆናቸው ግልፅ ነው። ከእነ ሩሲያ እና ቻይና ጋር እንኳን የተካረረ ነገር የላቸውም። ያ ማለት የዲፕሎማሲ በራቸው ክፍት አድርገዋል ማለት ነው። ለማንኛውም አጎት ትራምፕ እንኳን ደስ ያለዎ! እርስዎ የጥረት ሰው ነዎት ስልና ስደግፍዎ በምክንያት ነው። ዲሞክራቶች ፀረ ተፈጥሮ ናቸው። ከእግዚአብሔር ሥራ ተፃራሪ ስለሆኑ ትራምፕ ደግሞ ለፈጣሪና ለፍጡርን ድንበር ያላቸው ወዝ ያላቸው ስለሆኑ ነው። ለአማኬላዎች ርህራሄ የላቸውም። እሳቸው ሮያል ፋሚሊ ቤተሰብ ያላቸው በሥርዓት የኖሩ፤ ሥርዓት እንዲኖር የሚሠሩ በመሆናቸው ግልፅ ነው ትላለች ሔቨን ዮሐንስ።

• እናንተስ ምን ትላላችሁ…?

•••

ሻሎም.!  ሰላም.!

ዘመድኩን በቀለ ነኝ.!
አሸበርቲው/አስነቀልቲው
ጥቅምት 27/2017 ዓም
ከራየን ወንዝ ማዶ.!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

👆② ከላይኛው የቀጠለ… ✍✍✍ …የጦር መሳሪያ እያመረተች ነው ብለው የሪፐብሊካኑ መሪ ጆርጅ ቡሽ የፋርስ ባሕረ ሰላጤውን ጦርነት ጀምረው ታላቁን የኤፍራጥስ ወንዝ ዳር ጥንታዊ ሥልጣኔ ሲያወድሙት እኔ የጋዜጠኛ ዓለምነህ ዋሴን፣ የንግሥት ሰልፉን፣ የብርቱካን ሀረገወይንንና የነጋሽ መሀመድን የራዲዮ ዜና እንደ ዓለም ዋንጫ በጉጉት ነበር የምጠብቀው። ሚልዮን ኢራቃውያን ተገድለው፣ ወርቃቸው፣ አልማዝ ቅርሳቸው፣ ከተሞቻቸው ወድመው፣ መሪያቸው ሳዳም ሁሴን በስቅላት ተቀጥቶ በመጨረሻ ምንድነው የሆነው? "አሜሪካኖቹም እንግሊዞቹም በስህተት ነው" ብለው ነው ሶሪ ብለው ነገሩን አቅልለው ያለፉት። በሊቢያም ላይ እንደዚሁ ስህተት ነበር ያደረግነው ነበር ያሉት። 

"…የአሜሪካም ፀሐይዋ እስኪጠልቅ በጊዜዋ፣ በዘመናችን አንደኛ ልዕለ ኃያል ሀገር ሆና ዓለምን መምራቷ ይቀጥላል። ይሄ ሃቅ ነው። አሁን ባለው ነገር የእኔ ምክር ከልዕለ ኃያላን ሀገሮች እንራቅ ማለትን አልሰብክም። በተለይ ዐማራው ምዕራባውያኑ ዐማራን ይጠላል ብለው ከምዕራባውያን ዘንድ ከዲፕሎማሲያዊ ትግሉና መድረክ መራቅ የለባቸውም ባይ ነኝ። ዐማራ ኋይት ኃውስ የገባው፣ ከመሪዋም ጋር ቁጭ ብሎ ያወራው ከአፄ ኃይለሥላሴ ዘመነ መንግሥት ቀጥሎ ዐማራው አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር በነበረበት ዘመን በህዳሴው ግድብ ምክንያት አቢይ አሕመድ ሩሲያ ሄዶ ያበላሸውን ስብራት ለመጠገን በሚደረግ ግብግብ ወቅት በአሁኑ አዲሱ ፕሬዘዳንት በዶናልድ ትራንምፕ ዘመነ መንግሥት ነበር። ገዱ አንዳርጋቸው ምንም እንኳ ቀድሞ የወያኔ፣ ኋላ ላይ የኦሮሙማው አቢይ ገሌ ወዶ ገብ ገረድ፣ አሽከር የነበረ ቢሆንም የኢትዮጵያን ጥቅም በማስከበር፣ ዐማራ ሆኖ የአሜሪካን ነጩ ቤተ መንግሥት ገብቶ አሻራውን ማሳረፉ በታሪክ ተመዝግቦለታል።

"…እናም ዐማሮችም ልክ እንደ ትግሬና እንደ ኦሮሞ ነፃ አውጪ ነን ባይ ጎዶሎ ጭንቅላቶችም ባይሆን በፈጣጣው በሙሉ ኃይል የአሜሪካንን መንግሥትን ብቻ ሳይሆን የአውሮጳ መንግሥታትን ደጃፍ አንኳኩተው ቀርበው ማነጋገር አለባቸው ባይ ነኝ። ለምሳሌ በሚኒሶታ ሆነ የተባለው ነገር ለዚህ ምስክር ነው። በዘንድሮው የካሚላና የትራንፕ ውድድር የኢትዮጵያ ኦሮሞዎች እና ትግሬዎች ካሚላን ደግፈው ሲቀሰቅሱ፣ ጎረቤት ሀገር ሶማሊያውያን ደግሞ የዛሬ 4 ዓመት በሰልፍ ወጥተው ትራምፕን እንዳልጣሉት ዘንድሮ ደግሞ ምን እንደሰሙ እንጃ በኢማማቸው መሪነት በሰልፍ ወጥተው ነው አሉ ትራምፕን የመረጡት። ከዚሁ ጋር ተያይዞም መላው የዐማራ ተወላጆች፣ እንዲሁም ሌሎች ኢትዮጵያውያን ደግሞ በሰልፍ፣ በነቂስ ወጥተው ነው የዛሬ 4 ዓመት በድምጻቸው የቀጡትን ትራምፕን ተሰልፈው መልሰው የመረጡት።

"…ዶናልድ ትራንፕ የእግዚአብሔርን ስም ይጠራል፣ ሰዶማዊነትን ይጸየፋል፣ ብላ ብላ የሚለውን ለጊዜው እናቆየው። የእግዚአብሔርን ስም እነ ባይደንም፣ እነ አቢይ አሕመድም እኮ ይጠሩታል። ኦባማ የእግዚአብሔርን ስም ከአፉ ለይቶ ያውቃል እንዴ? መለኪያው እሱ ሊሆን አይችልም ባይ ነኝ። አሜሪካ ገንዘቧ ላይ በእግዚአብሔር እንደምታምን ጽፋ አይደል እንዴ ሰይጣናዊ ሥራም ለሰይጣን ማምለኪያ ቤት ያነፀችው። ነጮቹ የተመሳሳይ ጾታን መብት ግብረ ሰዶማዊነትን በሕግ ሲያፀድቁ ለዚህ ተግባር የመረጡት የመጀመሪያው ጥቁር አሜሪካዊ ብለው ኦባማን ፕሬዘዳንት በማድረግ ነበር። ታሪክ በጥቁሩ ኦባማ ዘመን እያለ ያስታውሰዋል። ገባህ። ለነጮቹ ፍላጎት ለወቀሳ፣ ለከሰሳ ጥቁሩ ኬንያዊ ነው ተጨብጭቦለት ሚሽኑን እንዲፈጽም የተደረገው። እኔ ሲመስለኝ በሪፐብሊካን ያፈረሱትን በዲሞክራት፣ በዲሞክራቶች ያፈረሱትን በሪፐብሊካን እያጽናኑ በመፈራረቅ የሚደርሙ ነው የሚመስለኝ። በኦባማ የምርጫ ቅስቀሳ ወቅት በወቅቱ ከኢትዮጵያ የተቃዋሚ ፖለቲከኞች መካከል አቶ ቡልቻ ደመቅሳ፣ አቶ ልደቱ አያሌው፣ ዶር መራራ ጉዲና፣ ዶር ነጋሶ ጊዳዳና ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ አስተያየት እንዲሰጡ ተጋብዘው የሰጡትን አስተያየት አስታውሳለሁ። በወቅቱ ኦባማ ሞቅ ያለ ዕውቅና ስለነበረው ለኢትዮጵያ ኦባማ ቢመረጥ ምርጫቸው እንደሆነ ከቡልቻ ደመቅሳ በቀር ሲናገሩ አስታውሳለሁ። ኦባማ ለአሜሪካ ማጽዳት ያለበትን አጽድቶ ተራውን ለሌላው ለቀቀ።

"…ለመናገር አንደበታቸው የታሠረ፣ የጃጁ፣ በስብሰባዎች ላይ እንቅልፋቸውን የሚለጥጡ አዛውንት ሽማግሌ አባት አበባ ባይደንን መርጠው አራት ዓመት ሙሉ ዓለምን ጉድ ያሰኙት አማሪካውያኑ ጥቅማቸውን በደንብ ስለሚያውቁ ነው። ዓለም እየሳቀባቸው እነሱ ግን በጆ ባይደን በኩል ያሳኩትን አሳምረው ያውቃሉ። እናም ልብን ወከክ አድርጎ ከፍቶ ትራንፕ ትራንፕ እያሉ መዝለል ሳይሆን ቀረብ ብሎ ዲፕሎማሲያዊ ጫና መፍጠሩ ተገቢ ነው በል በል ያሰኘኛል። የእኛ ነገር ወዲያው ሞቀ፣ ወዲያው ፈላ ስለሆነ ነው እንጂ ጠንከር ብለው ቢይዙት መልካም ነው። ትራንፕ ስለተመረጠ አቢይ አሕመድ ጉዱ ፈላ፣ ቤንያኒም ኔተንያሁ አለቀለት፣ ዘለንስኪ ፈረደበት፣ ብላ ብላ የምትሉም ለእኔ ምናችሁም አይገባኝም። በትራንፕ ዘመን መስሎኝ አቢይ አሕመድ መተከል፣ ሶማሊያ፣ ትግራይ፣ ኦሮሚያ፣ ወለጋ፣ ቡራዩ ላይ አዳሜን የጨፈጨፈው። ዘር ያጠፋው። እና የማይቀየረው አቢይ ነው? አቢይ የማይቀየረው ደግሞ እንደ አሜሪካ በሕጋዊ የምርጫ መንገድ ማስወገጃ መንገድ ስለሌለ ብቻ አይምሰልህ?

"…አንዳንድ ወዳጆቼም በፕሬዘዳንት ትራምፕ በኩል ከፍ ያለ ተስፋ አድርገዋል። ምክንያት ጠይቄአቸውም እንዲህ ብለውኛል። እንዲያውም ልብ አድርግ ዘመዴ አሁን እስከ 70 ቀን ድረስ ካልገደሉት በአሜሪካ ይህ ይፈፀማል።

• ግብረሰዶማዊነት ከነ ባንዲራው ለስም አጠራሩ ድራሹ ይጠፋል።
• ቴዎድሮስ አድሃኖም ከነ ድርጅቱ ያበቃለታል።
• ቢልጌትስ ከሰይጣን ዓላማውና ድርጅቱ ያበቃለታል።
• የባይደን ዘረፋ ቅሌት ይጋለጣል::
• ከህፃናት ጋር ወሲብ ሲፈፅሙ በሞሳድና በCIA ላለፋት አርባ ዓመታት ቪዲዮ የተያዘባቸው ዘፋኞች አክተሮች እና ባለ ስልጣናት ፋይል ይዘከዘካል።
•በአሜሪካ የሚሸጡ ምግቦች የሚጨመርባቸው ካንሰር አምጪ ጉዶች ይወገዳሉ።
• ድንበር ጥሶ የገባ እና በየሆቴሉ የታጎረ ወደ ሰባ ሚልዮን የሚቆጠር ስደተኛ ወደመጣበት ይመለሳል።
• አሜሪካ የጥንት ገነትነቷ ይመለሳል።
• የካናዳውን ጨምሮ የፈረንሳዩ ማክሮን፣ አቢይም ምናልባትም በብዙ ጉድ ይጋለጣሉ ዕድሜ አይኖራቸውም።
• አውሮጳ ይታመሳል። እርጉም መንግሥታቶች ይከስማሉ።
• የዩክሬይን ጉዳይ ውኃ ይበላዋል። ዘለንስኪ -በባይደን ተሰጠው የተባለውን ቢልየንስ መልስ ይባላል። ጦርነቱም ያበቃል።
• የእስራኤል ጋዛ ጦርነትም ይቋጫል።
• የሱዳን ጦርነትም ያበቃል።
• የኛው ጨፍጫፊም ሃበሻው ከበረታ ያልቅለታል።
• ሐበሻው ከበረታ አብይ አሕመድም፣ ኖቤሉን ይቀማል ኧረ ሥልጣኑንም የሚሉም አሉ።
• በዓለም ላይ ኑሮ ይሻሻላል። ሰላም ይሰፍናል።
• በዩቱብ እና በፌስቡክ ውስጥ ተሰግስጎ አካውንት የሚዘጋ ኢሉዩሚናቲ ሃሳብ የሚያሰራጭ ሁላ ያልቅለታል።
• ኢላን ሞስክ ሥልጣን ያገኛል። አሜሪካንን ያወደሙ ባለ ሥልጣናትን፣ እነ አብይን የሾሙ የCIA ሰዎችን ያባርራል።
• ኧረ ምኑ ቅጡ መምህር ምኑ ቅጡ 👉🏽የሚገርመው እኛ ምናውቃቸው ኦሮሞዎች ከሚላ ሃሪስን ሲመርጡ በሜኖሶታ ሶማሌ ንቅል ብሎ በሼኮቹ እየተመራ ትራምፕን መርጦ ቁጭ። 👇② ከታች ይቀጥላል…✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም…

"…የአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫን በተመለከተ ከማይምነቴ የተነሣ ነው መሰል ብዙ ሰው እንደ ዓለም ዋንጫ በጉጉት እንቅልፍ አጥቶ ሲከታተለው ሳይ መደነቄ አልቀረም። ጉዳዩ አሳስቧቸው የሚደውሉልኝ፣ የሚጽፉልኝ ሰዎችንም ሳይ መሳቄም፣ መሳቀቄም አልቀረም። የሆነው ሆኖ የአሜሪካ ፕሬዘዳንታዊ ምርጫ በዛሬዋ ዓለም በምድራችን ላይ ተፅኖ እንደሚፈጥር ብረዳም፣ ቢገባኝም ልክ የሆነ ክትባት እንደጎደለው፣ እንደዘለለው ሰው እንደሌሎች የማይሞቀኝን፣ የማይበርደኝን ነገር ልረዳው ፈልጌ፣ አስፈልጌ ላገኘው ያለመቻሌን ሳስበው ይገርመኛል። ለዚህ ብዬ ጠበል አልገባ ነገር።

"…ለማንኛውም የትራንፕና የካሚላ ደጋፊ ሀበሾችን ሓሳብ በርዕሰ አንቀጽ መልኩ ላካፍላችሁና የእኔንም ማይምነት በእናንተ ኮመንት ታስወግዱልኝ ዘንድ እማጠናችኋለሁ።

• ምን ይለናል ብናናነብ ዝግጁ ናችሁ አይደል…? 100 ሰው ዝግጁ ካለ በኋላ እለጥፍላችኋለሁ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

የአቤ ጥያቄ እና የእኔ መልስ…

"…እስክስ አቤ ባለፈው መስከረም ወር ላይ እኔ ዘመዴ የጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ባለቤት ጋዜጠኛ ሰርካለም ፋሲል በብሔር ትግሬ ናት፣ በዘር ቦለጢቃ ውስጥ ከዐማራ ላይ ገንዘብ መሰብሰብ የለባትም። የጨዋታው ሕግም አይፈቅድም። የዶር አምሳሉም ሚስት ትግሬ ናት። በቤቷ ለጁንታው ገንዘብ እየተሰበሰበ ባለቤቷ ደግሞ ለዐማራ ብሎ ገንዘብ መሰብሰብ የለበትም። የጥቅም ግጭት ይፈጥራል ብዬ ቅን የሆነ ሓሳብ ሰጥቼ ነበር። ያን የእኔን በቅንነት የቀረበ ምክረ ሓሳብ ተከትሎ አርቲስት ኮሜዲያን የ ዋ ዐማራ ብሬዘዳንት በምኒልክ የሳታላይት ቴሌቭዥን ቀርቦ ሙልጭ አድርጎ ልክ ልኬን በመንገር ፩ መርሀ ግብር ሠርቶብኝ ነበር።

"…እኔ እስክንድርንና ሠርካለምን ስጠይቅ በመረጃ እና በማስረጃ ነው። ሠርካለም የእስክንድር ነጋ ሚስት ናት፣ ይሄን ሁሉም ያውቃል። ሠርኬን ስጠይቃት ገንዘብ አሰባሳቢ ስለ ነበረች ነው።

"…እኔ የምጠይቀው ባለቤቷ እስክንደር ነጋና ሚስቱ ወሮ ሠርካለም ዶላሩን ሰብስበው የት አደረሱት ብዬ ነው። መጠየቄ አያበሳጭም እንጂ ካበሳጨም መበሳጨት የነበረባት ሰርኬ እንጂ አቤ አልነበረም ባይ ነኝ። የአቤ ሚስት ዐማራ ትሁን ትግሬ እኔ አላውቅም። የሆነው ሆኖ ግን አቤ ይህን ያህል መበሳጨት የነበረበት አይመስለኝም።

"…ለማንኛውም አበው ዓሣ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል እንዲሉ በነገው ዕለት የእስክንድር ባለቤት ሠርኬ ከኮሚቴው ጋር ሆና የሰበሰበችው ዶላር የት እንደደረሰ በይፋ ታስረዳ ዘንድ በትህትና እጠይቃታለሁ። እሷም በጨዋ ደንብ ወጥታ ታስረዳናለች ብዬ እጠብቃለሁ። ኡጋንዳ የገባችውም ወዳጄ አስቴር ቀለብ ስዩምንም የሆነ ቀን በይፋ ጥሪ አቅርቤ ታስረዳናለች ብዬ እጠብቃለሁ።

• የሕዝብ ገንዘብ ከሰበሰበች መጠየቅ የለባትም እንዴ? ምን ዓይነት ድንቁርና ነው ግን በማርያም። ሆሆይ…😂

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

👆 ⑤ ከላይኛው የቀጠለ… ✍✍✍ "…ባለፈው ‘’መነሻችን ዐማራ መዳረሻችን ኢትዮጵያ” ብለው በቃላት ውዝግብ ሲፈጥሩ ነበር። አሁን ደግሞ እኛ “ስር ነቀል ለውጥ” ነው ማምጣት የምንፈልገው እነ ዘመነ፣ እነ ምሬ፣ እነ ደሳለኝ እና ባየ ደግሞ “ጥገናዊ ለውጥ ነው” የሚፈልጉት እያሉ እየተበጠረቁ ነው። በዚህ መፈክርም ነው አዲሱን ድርጅት ለመሸጥ እየተንቀሳቀሱ ያሉት። እነ ምሬ መቼ ጥገናዊ ለውጥ እንድዳሉ እኔ ሰምቼ አላውቅም። እነ ሀብታሙ እና እነ አበበ በለው ብዙ ነገር ስለከሰሩ አሁን በዲሲ፣ በሜሪላንድ እና በቨርጅንያ አካቢቢ በሚኖሩ ያልነቁ ድንዙዝ ዐማራዎች ላይ ትኩረት ማድረግን ነው። አበበ በለው የዋ ዐማራ መሪ፣ አስተባባሪ ስለሆነ በእሱ በኩል ነው መንቀሳቀስ የፈለጉት። ሀብታሙ አያሌውም እሁድ ዕለት ስለተደረገው ሰልፍ ሰዎች ጋብዞ ሲያወራ ነበር። ከጋበዛቸው ሰዎች አንዱ የዋ (የዋሽንግተን ዐማራ ማኅበር) ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ነኝ የሚል ደመቀ አደመ የሚባል ሰው ነበር። ደሜ ለመጀመሪያ ጊዜ የቀረበው ለእኔ ነቆራ ምላሽ ለመስጠት ታስቦ መሆኑን የ360 ምንጮቼ ነግረውኛል። ዋ የአበበ ብቻ አይደለም ለማለት መሆኑ ነው። ከዋ ማኅበር አባላት እንደ አዲስ የሰማሁት የሚገርም መረጃም አለ። የዋሽንግተን ዐማራ ማኅበር ለሚዲያ በጀት ብሎ ለአዲስ ድምጽ ለአበበ በለው ዶላር ይሰጣል መባልን ነግረውኛል። አይ አቤ እስክስ። ትገርመኛለች እኮ። አባላቱ እንደነገሩኝ ከሆነ ጠቅላላ ጉባኤ ተደርጎ ምርጫ ይደረግ ሲባል ጠቅላላ ጉባኤው ተጠራ፣ ነገር ግን የመጡት ትንሽ ሰዎች ሆኑ። ስለዚህ በዙም ሁሉም በተገኙበት ይደረግ ቢባል እምቢ አሉ። ወዲያው ራሳቸው የቀደሙት መሪዎች በአመራርነት ይቀጥሉ ብለው አጸደቁ። በዚህ የተናደዱት አባላት ከዋ ዐማራ ማኅበር እየለቀቁ ነው። ዐማራው ነቃ የምለው ለዚህ ነው።

"…የ ዋ ዐማራ አባል የሆነ ማንኛውም ሰው የድርጅቱን ዝርዝር ወጭ መጠየቅ ስለሚችል በቀላሉ ማግኘት ይቻላል። ድርጅቱ የ Non profit  ድርጅት ስለሆነ አባል ያልሆነ’ም ሰው መጠየቅ ይችላል። እናም የድርጅቱን ገቢና ወጪ የሆነ ቀን አውጥቼ አሳያችኋለሁ። ነገርኩህ በዐማራ ስም መነገድ ብሎ ነገር የለም። ምስኪኖች የለገሱትን ብር የምትበሉ መርዝ ይሁንባችሁ። ከሀብታሙ ሌላ አበበም እንዲሁ የሰልፉ አስተባባሪዎች ብሎ ሰዎች ጋብዞ ነበር። ወደ 249 ሰው ላይቭ ሲከታተለውም ነበር። አቤ ከጋበዛቸው ሰዎች አንዱ የድሮው የዲሲ ግብረኃይልና የኢትዮ 360 ቦርድ አባል የሆነው ወዳጄ ሃብታሙ ነጋሽ ነበር። ሀብትሽ ከእኔ ጋር ወዳጅም፣ ቤተሰብም ነን። ለምን ከእነሱ ጋር እንደሚጋተት ግን አልገባኝም። ተመልከቱ ይሄ ሕዝብን መቀፈል ድሮም የነበረ መሆኑ ነው። እስክንድር ነጋና እና ሰርካለም ፋሲል ባልና ሚስት ሆነው በአንድ ቤት እየኖሩ ሁለቱም የተለያየ ጋዜጣ ነበራቸው። ምኒልክና አስኳል። የሚጽፉት ግን ተመሳሳይ ነው። ጋሽ አሰፋን በገንዘብ እየቀጠሩ የጋዜጦች ዋና ሥራ አስኪያጅ አድርገው በሚኖሩበት በዚያ ዘመን ማለት ነው። ጋሽ አሴም ክራንች እስኪይዙ ነበር ወያኔ የቀጠቀጣቸው። ጋሽ አሴ ሳንቲም ተሰጥቷቸው ነው ለጋዜጣው ፈቃድ ዋና ሥራ አስኪያጅ ይሆኑ የነበረው። ይሙቱ ይኑሩም አላውቅ። አጅሬ እስክንድር ድርቅውን እንደ አራድነት ቆጥሮ ያንኑ ድርቅናውን እንደ ጽናት ነው የሚወስደው። ታላቁ እስክንድር ያስብልልኛላ።

"…ፋኖዎችን ሀብታሙ ስለናቁት አሁን ላይ ፋኖ ጋር ስልክ የምትደውለው ብዙ ጊዜ ኢየሩሳሌም ናት። ኢየሩሳሌም ተክለ ጻድቅ ባሏን ምናላቸው ስማቸውን ስለድርጅቱ ሳታሳምን ነው ሌላውን ሕዝብ ለማሳመን የምትላላጠው። ጄሪ ፕሮፌሽናል አይደለችም፣ ኢትዮጵያ እያለች የመንገድ ትራፊክ እና የአየር ንብረት ዘገባ እንጂ የምታቀርበው ጋዜጠኛ አይደለችም፣ አልተማረችም የሚሉ መተርጉማንም አሉ። የሆነው ሆኖ በአራድነት በዐማራ ፋኖ ስም ገንዘብ መዝረፍ ኢንጂሩ።

"…ርእሰ አንቀጻችንን ስንቋጨው። አሁን የዐማራ ፋኖ ገንዘብ ያስፈልገዋልን? ካልን መልሱ አዎ አሁን ገንዘብ በእጅጉ ያስፈልገዋል። እሱ ላይ ምንም ጥያቄ የለም። ማንም አይኖረውምም። ገንዘቡን ለመሰብሰብም እንዲሁ ኮሚቴና ማኅበራት ያስፈልጋሉ። ጥያቄም ጥንቃቄም የሚያስፈልገው ግን እዚህ ጋር ነው። የዐማራ ፋኖን ገንዘብ የሚሰበስቡ ሰዎች በፍጹም እንደ ወርቅ የጠሩ መሆን አለባቸው። የኋላ ታሪካቸው ኢህአዴግ ያልሆነ፣ ብአዴን ያልሆነ፣ ግንቦት ሰባት፣ ኦህዴድ፣ ሕወሓት ያልሆኑ፣ ፌክ ኢትዮጵያኒስቶች ያልሆኑ፣ ኑሮአቸውን በዐማራ ሞት ቅፈላ ላይ ያልመሠረቱ መሆን አለባቸው። እንደ ሀብታሙ ሦስት ሰዓት አየር ላይ ተጥዶ 7ሺ ዶላር የማይልፉ ነው መሆን ያለባቸው። ለዐማራ ፋኖ ተብሎ ዶላር ተዋጥቶ ለኢትዮ 360 ብቻ በወር በቀላሉ ወደ 60 ሺ ዶላር ደሞዝና ኪራይ ይከፈላል ይባላል። ይሄ ማለት ምን ማለት ነው? ይሄ ብር በኢትዮጵያ እኮ በባንክ እንኳ ቢመነዘር 60,000×120= 7,200,000 (ሰባት ሚልዮን ሁለት መቶ ሺህ) ብር ማለት ነው። ይሄ የሳታላይቱ ወጪ ሳይጨምር ማለት ነው። ለጋሻ ሚዲያ ምናምን ሳይጨምር ማለት ነው። አሁን ደግሞ ጣና ሲመጣ ወጪው ይጨምራል። መሬት ላይ ያለው ፋኖ በችግር በጽናት እየተዋደቀ፣ የአየር ሰዓቱ እሽሽሽሽሽ ሲል ለሚውል ጣቢያና ለከፋፋይ ፀረ ዐማሮች ሳንቲም መክፈል ትክክል አይደለም።

"…ሰላማዊ የተቃውሞ፣ የድጋፍ ሰልፎች ይዘጋጁ። ይተባበሩ። ሰልፉን ጠልፎ ግን እንደተለመደው ለራስ ጥቅም ለማዋል መንደፋደፍ ትርፉ ቅሌት ነው። አሁን ዐማራው ነቅቷል ስልህ ነቅቷል ነው። መላው አሜሪካም አውሮጳም ሰልፍ ይውጣ፣ ለዐማራ ያለውን አጋርነትም ያሳይ። እኔም እቀሰቅሳለሁ። እጮሃለሁ። አዲስ ዐማራዊ ኮሚቴ፣ አዲስ ሰው ምረጡና በቶሎ ራሳችሁን ግለጡ። ከዐማራ ማኅበራት መሪዎች ጋር ተጠቃቅሳችሁ የዐማራ ማኅበራትን ገንዘብም የምታወድሙ እንዳላችሁ እየሰማሁ ነው። ካሊፎርኒያ ዛሬ እነ መዓዛ መሀመድን እና እነ ትንግርቱን ዳግም ብር ለመሰብሰብ ወደ ግዛታቸው የመምጣት ማስታወቂያ ማውጣትን ተከትሎ በካሊፎርኒያ የነበረ ወዳጄ ዛሬ የተቃውሞ መልእክት በጠዋቱ አድርሶኛል። ደውዬም አነጋግሬው ነበር። የበፊቱን ገንዘብ የት እንዳደረሱ ሳይነግሩን የምን ገንዘብ ስብሰባ መምጣት ነው? ለመጀመሪያ ጊዜ ተቃውሞ ልንጀምር ነው። ኮሚቴዎችም መገምገም አለባቸው። የዐማራ ማኅበራትን የሚመሩት ዐማራ ለመሆናቸው ማረጋገጫ እንፈልጋለን እስከማለት መደረሱን ነው የሰማሁት። ይሄ ነው ለውጥ ማለት። ዶር አምሳሉ ደቡብ ጎንደር ዐማራ ሚስቱ ትግሬ ጁንታ ገንዘብ ሰብሳቢ፣ እስክንድር ነጋ ጎጃምና ገደቡብ ጎንደር ዐማራ ሚስቱ ትግሬ የዐማራ መሪ። ይሄ ነገር መመርመር አለበት። እንዲህ ዓይነቱ ሰው ደጋፊ ነው እንጂ መሆን ያለበት ገንዘብ ያዥ በፍጹም መሆን የለበትም። ወደ አመራር ስፍራና ገንዘብ ወዳለበት ስፍራ መድረስ ያለባቸው እነ ዮናስ ብሩ፣ ኩኪ አቤሶሎም፣ እነ አፍራሳ፣ እነ ሄርጶ ሊሆኑ አይገባም። ዘመዴ መራታው የሀረርጌው ቆቱውም ቢሆን ገንዘብ ጋር ሊደርስ አይገባም።

• እህሳ እናንተስ ምን ትላላችሁ…? አንብባችሁ ስትጨርሱ ማስታወሻ ጻፉና የኮመንት መስጫ ሰንዱቁ ሲከፈት አስተያየታችሁን አስኮምኩሙን።

•••

ሻሎም.!  ሰላም.!

ዘመድኩን በቀለ ነኝ.!
አሸበርቲው/አስነቀልቲው
ጥቅምት 26/2017 ዓም
ከራየን ወንዝ ማዶ.!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

👆③ ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ …ማምጣት ተገቢ አይደለም። እስካለፈው  ወር ድረስ እኔ ከኢትዮጵያዊነቴ ዝቅ አልልም፣ ከኢትዮጵያዊነቴ ወርጄ ዐማራ ነኝ ስል አልገኝም ሲል የነበረ ጎምቱ ወፈፌ ሁላ ደርሶ ዛሬ ዐማራ ነኝ ማለት ቢችልም ገንዘቡ አካባቢ ግን ድርሽ እንዳይል መደረግ አለበት። መድቡኝ ቢል እንኳ ሰልፍ እየወጣህ ደግፍ ወጊድ ከገንዘቡ ጋር መባል አለበት። ይሄ ጎፍላ ወፈፌ መጀመሪያ በዐማራነቱ ማመን፣ ካመነም በኋላ አምኖ መጠመቅ ይኖርበታል። ከዚያ በኋላ ነው ወደ ዐማራ ክለብ አመራርም ተጫዋችነትም፣ ደጋፊ ማኅበሩንም የሚቀላቀለው። እንጂ አማርኛ ስለተናገረ፣ ስሙም የዐማራ ስለሆነ፣ በዐማራ ክልል ውስጥ ስለተወለደ ብቻ የዐማራ ቡድን ገንዘብ ያዥም ገንዘብ ሰብሳቢ ሊሆን አይገባውም። ቅድሚያ በዐማራነት ማመንና መጠመቅ ይገባዋል። ፈንዳ፣ ጧ በል። ይኸው ነው።

"…የዐማራ ቡድን በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ሀገር የቡድኑ ደጋፊዎች ሌላው ትልቁ ፈተና በዲቃላዎች መመሞላት ነው። በተለይ ጎንደር የተወለዱ የፖለቲካው ቅማንት የትግሬ ዲቃሎች ዋነኛው የዐማራ ቡድን እንቅፋቶች ሆነው ተገኝተዋል። ፋኖ ለምን ዳዊት ደግሞ፣ መስቀል አንጠልጥሎ ይዋጋል? ፋኖ ጅሃዲስት ነው የሚል በአማርኛ የሚያወራ የጎንደር ፓስተር 12 ዓመት ተምሮ ዛር ወጥቶ ተንቀጥቅጦ ዶር የተባለ ሰው የዐማራን ትግል እኔ ካልመራሁ ሲል እግዚአብሔር ያሳይህ። የተዋጣ ዶላር ቀርጥፈው የበሉ እነ መሳፍንት ባዘዘው፣ እነ ምስጋናው አንዷለምን የመሰለ ሰው አሁንም ገንዘቡ ጋር መድቡን ሲሉ ስታይ የምለው ይገባሃል። ነውር ጌጡ ስትሆን እንዲህ ያደርግሃል። በጎጃም ያለው የፖለቲካው የአገው ሸንጎም ሌላኛው የዐማራ ቡድን ሳንካ ነው። እንደ ስኳድ አቅም የለውም እንጂ እሱም ቢሆን እንቅፋት ነው። የሚገርመው ነገር ከስንት አንድ ናቸው እንጂ በተለይ ከዐማራ እና ከትግሬ ቤተሰብ ተደቅሎ የሚወለድ ልጅ ምን እንደሚያስነኩት ባይታወቅም ዞሮዞሮ፣ ሄዶ ሄዶ የትግሬ ነፃ አውጪዋ የህወሓት ደጋፊ ሆኖ ነው የምታገኘው። ዲቃላው ጎንደር ይወለድ፣ ጎጃም፣ ወሎ ይወለድ ሸዋ፣ ደቡብ ይወለድ ኦሮሚያ፣ አዲስ አበባ ይወለድ ኬኒያ፣ ሱዳን፣ አውሮጳ ይወለድ አሜሪካ ያው ነው። የሚገርመው ነገር በእናቱ ዐማራ፣ በአባቱ ትግሬ፣ በአባቱ ዐማራ በእናቱ ትግሬ እንኳ ቢሆን እያስቀጸሉ ስለሚያሳድጉት ከዐማራ ይልቅ ለትግሬ ስስ ልብ ይኖረዋል። በቲክቶክ ወጥቶ የሚሳደበው፣ በፌስቡክ ዋይዋይ የሚለው ይኸው ዲቃላው ነው። ዲቃላው ለዐማራ ያለውን ጥላቻ ሙሉ ትግሬ የሚባለው እንኳ የለውም። በአባቱም፣ በእናቱም ትግሬ የሆነ ትግሬ እንደ ዲቃላው ትግሬ ዐማራን አይጠላም። ይሄ ሳይንሳዊ ምርምር የሚያስፈልገው ነው። የምታውቋቸው የሉም? እስቲ ገምግሙት።

"…ከኦሮሞና ዐማራ የሚወለዱ የራባቸው ካልሆኑ በቀር ለዐማራ ጥላቻ የላቸውም። ወይም ፀረ ኦርቶዶክስ የወሀቢያ እስላምና ፅንፈኛ የወለጋ ጴንጤ መሆን አለበት ዐማራውን ለመጥላት። ዲቃላ ኦሮሞ በጥቅም ተስቦ ካልሆነ በቀር ዐማራ ላይ ምንም ጥላቻ የለውም። በተለይ ሙሉ ኦሮሞ ሆኖ ኦርቶዶክስ ከሆነ፣ የጥንታዊው እስልምና እምነት ተከታይ ከሆነ ለዐማራ ጥላቻ የለውም። ይሄ ሚሽኖች ያገኙት፣ አግኝተውም ፀረ ዐማራነት እያስቀጸሉ ያሳደጉት የኦሮሞ ጴንጤ ገነትን ለመውረስ መጀመሪያ ኢትዮጵያን እንደ ሀገር ዐማራን እንደ ሕዝብ፣ ኦርቶዶክስን እንደ ሃይማኖት ጠልቶ በሦስቱ የጥላቻ መንፈስ ተሞልቶ መጠመቅ አለበት። ከዚያ በኋላ ነው ኦሮሙማነቱ የሚረጋገጠው። የኦሮሞ እስላምም እንደዚሁ ነው። ከዐማራ ይልቅ አረብ፣ ከኢትዮጵያ ይልቅ አረቢያ መሆን ነው ምርጫው። ከኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ይልቅ የሳኡዲ አረቢያ አረንጓዴ ሰይፍ ያለበት ባንዲራን ያፈቅራል። ለዚህ ነው ለወለጋ እስላሞች ሳያለቅስ ለፍልስጤም እስላሞች ሞት በስልጤ ወራቤ ከተማ በእስራኤል ባንዲራና በራሱ ላይ ቤንዚን አርከፍክፎ ራሱን በእሳት የሚያጋየው። ሃስመሳይ። ቱ…! የእስልምና ጉዳዮች የመጅሊስ ባለ ሥልጣናት በደራ ሰሞኑን ስለተገደሉት የዐማራ ሙስሊሞች ጋዜጠኛው ይጠይቃቸዋል። ምን ቢል ጥሩ ነው። አሞኝ ነበር ምንም አልሰማሁም። እስቲ የሕዝብ ግኑኝነታችን መግለጫ እንዲሰጥ እናደርጋለን አለ። ይህዝብ ግኑኝነቱ ማን ቢሆን ጥሩ ነው። ሙ- jib አሚኖ። አይገርምላችሁም። ሙ- jib ዐማራው ሼክ በኦሮሞ ታርደው እሱ መግለጫ ሲሰጥ። ሃሃሃሃኪኪኪኪቂቂቂ። የሳቅ ዓይነቶች ናቸው።

"…ሌሎቹን የኢትዮጵያ ቤርቤረሰቦች በሙሉ ዐማራ ጠል አድርገው ዐማራውን በተገኘበት እንደ እብድ ውሻ እንዲቀጠቀጥ ያደረጉት እኒሁ የትግሬና የኦሮሞ ቡድን አሰልጣኞች ናቸው። ዐማራው ኢትዮጵያዊ ነኝ እያለ ሲለፋደድ ሌሎቹን አሳምጸውበት ዛሬ ሁሉም ትንሹም፣ ትልቁም፣ ግዙፉ ዐማራን እንደ ትንኝ ቆጥሮ ክፍት አፉን የሚከፍትበት ከዚህ የተነሣ ነው። በተለይ የትግሬ ቡድን አሰልጣኞች የኦሮሞ ቡድን አለቃ በነበሩበት ግዜ ኦሮሞው በዐማራና በኢትዮጵያ ጥላቻ አብዶ የዐማራን ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ቦለጢቃዊ እረፍት እንዲነሱት የኦሮሞን ልጆች በኤርትራ ትግሬው በሻአቢያው ተስፋዬ ገብረእባብ የተደረሰ መጽሐፍ በማሰራጨት፣ የተቆረጠ ጡት በአሩሲ በመገንባት፣ በመማሪያ መጻሕፍት፣ በትምሕርት ሥርዓቱ ውስጥም በመክተት እያስቀጸሉ አሳድገውታል። በኦሮሞ ሕጻናት የኦሮሚያ ነው በተባለ መዝሙር ውስጥም የ150 ዓመት ደም መላሽ እንዲሆን አስቀጽለው አስዘምረውታል። ያ የዐማራ ጥላቻ እያየ፣ እየተማረ፣ እየዘመረ ያደገ ወጣት ዛሬ አድጎ ኦነግ ሸኔ፣ ኦፌኮ፣ ወዘተረፈ ሆኖ በኦሮሚያ ውስጥ የዐማራ ሴት ሲያይ ጡት መቁረጥ፣ እርጉዝ ነፍሰጡር ሆድ መቅደድ፣ ወንዶችን መስለብ፣ መግደል የሚያምረው ሆናል። በኦሮሚያ ውስጥ ብቻ ሳይሆን አሁን በዐማራ ክልል በሚደረገው ውጊያ ከኦሮሚያ የሚላኩት የቁቤ ጄኔሬሽን ልጆች ልክ ዐማራ ክልል ሲገቡ የሚታያቸው የአኖሌ ሃውልት ነው። ለዚህ ነው የሚጨፈጭፉት። የድሮኖቹ ተቆጣጣሪዎች፣ አዛዦች በሙሉ ቱርክና ኤምሬትስ ሰልጥነው የመጡ ፀረ ዐማራ ልጆች ናቸው። ይሄን ለመቀልበስ መፍትሄው መሬ ዐማራ መሆን ብቻ ነው።

"…እስቲ ራሳችሁን ገምግሙ። የእናንተን የፌስቡክ ገፅና የትግሬና የአሮሞ ቡድኖችን የፌስቡክ ገፅ ተመልከቱ። የዐማራው በምን የተሞላ ነው? በሊቨርፑል፣ በአርሰናል፣ በማንችስተር። በሜካፓም ሴቶች። በሞጣ ቀራንዮ የዳሌ፣ የመቀመጫ፣ የጡት የግልሙትና ፖለቲካ ንግግሮች፣ በዮኒ ማኛ አኮራባቲስት ትእይንቶች፣ በቧልት፣ በወሬ፣ በፈዛዛ፣ በጆኮች የተሞላ ነው። የዐማራው ቲክቶክ የተሞላው በምንድነው? በኢንተርኔት ላይ ሽርሙጥና፣ ግልሙትና፣ ሜካፕ ተቀብተው ዝሙት ናላው ላይ የወጣውን ቆሮቆንዳ ወንድ መሳይ ወሴውን ሲያፈዙት በሚውሉ ዘንዶዎች የተሞላ ነው። በነገራችን ላይ አብዛኛዎቹ ቲክታከሮች የትግሬና የኦሮሞ ልጆች ናቸው። ያውም ጴንጤና እስላም። ለእነዚህ ዱቄታም ቲክታከሮች ገንዘቡን ሲገፈግፍ የሚውለው ደግሞ የፈረደበት ዐማራው ነው። አብዛኛው እሱ ነው። ወይ ደግሞ ለዐማራ ግድ የማይሰጠው የዐማራ ዲቃላው ነው። የትግሬውን ቡድን እና የኦሮሞውን ቡድን ተመልከተው። ፌስቡኩ፣ ቲክቶኩ ሁሉ የተሞላው በቡድናቸው ድጋፍ ነው። መጫወቻቸው ደግሞ ዐማራው ነው። በቲክቶክ ጌም ከዐማራው ላይ በሰበሰቡት አንበሳ መልሰው ዐማራውን ቀረጣጥፈው ይበሉታል። ተመልከት ትግሬው አጋጣሚውን ሁሉ ይጠቀምበታል። ኦሮሞ ሲፈልግ ኢትዮጵያዊ ሆኖ፣ ሲፈልግ ኦሮሞ ሆኖ በሃላል እንደፈለገው ይሆንበታል። ዐማራውስ አንዱንም አጥበወቆ ስላልያዘ ያሸማቅቁታል። ዐማራ ነኝ ሲልም…👇③ ከታች ይቀጥላል…✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"ርእሰ አንቀጽ"

"…የኢትዮጵያ ፖለቲካ እየተንደፋደፈም ቢሆን እየተንፏቀቀ መጥቶ በስተ መጨረሻ እየጠራ መጥቷል። ድንግዝግዙ በብርሃን እየተተካ መጥቷል። የማይታወቅ የተሰወረ፣ የተከደነም የለም። ተሸፋፍኖ፣ ተጀቧቡኖ፣ ተከናንቦ ሸውዶ ማለፍ የለም። ሳል ይዞ ስርቆት፣ ቂም ይዞ ጸሎትም ቀርቷል። ግመል ሰርቆ አጎንብሶ ለማለፍ የሚሞክርም የለም። አዎ ወይ በግራ ትቆማለህ አልያም በቀኝ። መሀል ሰፋሪነት ብሎ ነገር የለም። ይሄ የመጣው በስንት ተጋድሎ ነው። በስንት ጭቅጭቅ ነው። በስንት ንዝንዝም ነው። ገለል ብሎ በግራም አልቆምም፣ በቀኝም አልቆምም ብሎ ዞር ይላታል እንጂ ጆከር ሆኖ ማጭበርበር እየቀረ ነው። ጆከሮችም እንጀራቸው፣ እህል ውኃቸው እየተቋረጠ ነው። ጆከሮች ለሁለቱም ቡድን ተሰልፈው ማጥቃት አይችሉም። ኳስ ላቀበለው ሁሉ ጎል ማግባት አሁን ባለው የኢትዮጵያ ቦለጢቃ ፕሪምየር ሊግ የቡድን አሰላለፍ ላይ ዋጋ የለውም። በሕግም የተከለከለ ነው። ትመርጣለህ ወይ በቀኝ፣ አልያም በግራ በኩል ትቆማታለህ። አለቀ።

"…አሁን አሁን እንደ ድሮው በዐማራ ስም ለመነገድ የማይቻል ብቻ ሳይሆን የማይሞከር እየሆነ መጥቷል። ዶፍተር ነኝ፣ ፍሮፌሰር፣ ጋዜጠኛ ነኝ፣ ኢንጅነር ነኝ፣ አክቲቪስት ነኝ፣ ተጽዕኖ ፈጣሪ፣ አርቲስት ነኝ ካራቲስት ብሎ የዐማራን ዳያስጶራም ሆነ የዐማራን ሰው በቀላሉ መቀፈል፣ ብሩን መግፈፍ፣ ኪሱን ማራገፍ የማይቻል ሆኗል። አሁን አሁን ለምን? እንዴት? ወዴት? የሚል ጠያቂ የሆነ እሳተ ነበልባል የሆነ ዐማራዊ ቡድን ትውልድ ተፈጥሯል። ከረባት እና ንግግር አሳምሮ፣ የቃላት ጋጋታ ደርድሮ፣ መሰንቆ እየመሰነቁ፣ ክራር እየከረከሩ፣ ዋሽንት እየነፉ፣ ከበሮ እየመቱ ዐማራን አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቅ ዓላማ ኢያሳዩ፣ የኢትዮጵያን ስም ደጋግመው እየጠሩ አደንዝዞ መቀፈል የማይቻል ሆኗል። በፍጹም በፍጹም የማይሞከር ሆኗል። በተለይ የዐማራን መከራ፣ የዐማራን ስደት፣ የዐማራን መፈናቀል የእለት እንጀራቸው አድርገው በስሙ ተሰብስበው የዳያስጶራውን ኪስ ገልብጠው የሚዘርፉትን ዘራፊዎች ዐማራው በንስር ዓይኑ እየተመለከተ መንጥሮ አውጥቷቸዋል። ከመረጃ፣ ከኢንፎርሜሽን፣ በተለይ ከእኔ ከዘመዴ ቤት መረጃ የሚከታተል ዳያስጶራ አዚሙን ስለገፈፍኩለት በቀላሉ የማይሸወድ፣ ጠያቂ፣ ተመራማሪና ተከራካሪ፣ ተሟጋችም ሆኖ ከመበዝበዝ ተርፏል። የተረገመ፣ ገንዘቡን አውርቶ አደር ይበላበት ዘንድ የተፈረደበት ደግሞ እስኪነቃ ድረስ ይገፈግፉታል፣ አፈር ከደቼም ያበሉታል። ስለእሱ አይመለከተኝም። ይበሉት፣ ይብሉት።

"…የዐማራ ትግል ገንዘብ ያስፈልገዋል? አዎ ይሄማ ምን ጥርጥር፣ ምን ጥያቄ አለው? ገንዘብ ወሳኝ ነው። ለመድኃኒትም፣ ለምግብም፣ ለትጥቅም መግዣ አስፈላጊ ነገር ነው። ይሄንንም ስለሚያውቅ ነው ዐማራው በኢትዮጵያም ስም፣ በዐማራም ስም ገንዘብ በተጠየቀ ጊዜ እርሱ ጦሙን አድሮ ኩላሊቱ ፈርጦ፣ እግሩ አብጦ፣ እንቅልፉን አጥቶ፣ ተርቦና ተጠምቶ፣ ካለው ከጎዶሎው ቀንሶ፣ ያለ ስስስት ሲያዋጣ የኖረው። አዎ ሳያዋጣ ቀርቶ አይደለም። ገንዘቡን የተደራጁ፣ ጺማቸውን ኦ የተቆረጡ፣ የተመለጡ፣ ቦርጫም፣ ባለከረባት፣ የተማሩ፣ የተመራመሩ፣ የተከበሩ የተባሉ ዘመናዊ ጩሉሌዎች፣ የሽማግሌ ቅሌታሞች በሉበት እሱማ እንጂ ከማዋጣት መች ቦዝኖ ያውቅና?

"…በየትኛውም ሥፍራ ተጠያቂነት የሌለበት እንቅስቃሴ ትርፉ ለሌቦች መጋለጥ ነው። በሃይማኖት በሉት፣ በእድር፣ በስፖርት በሉት፣ በጽዋ ማኅበር፣ በእቁም፣ ተጠያቂነት ከሌለ አደጋ ነው። ብዙ ሰው ሌባን ሌባ ብሎ በዓይነ ኅሊናውም የሚስለው ብጭቅጭቅ ያለ ልብስ፣ አዳፋ ሰውነት፣ ጠጉሩ የተንጨበረረ፣ የቆሸሸ ምስኪን የሚበላው ያጣ፣ የነጣ የገረጣውን ሰው ብቻ ነው። የዚህ እሳቤ የትመጣም በተረትና ምሳሌዎቻችን፣ በወጎቻችን ሁሉ ሌባን ከነ ቁመቱ፣ ከነ ሳይዙ፣ ከነመልኩ እየነገረን ስላሳደጉን ነው። ቀላ፣ ወፈር፣ ደልደል ያለለ ወንድ ከሆነ ጌታ፣ ሴት ከሆነች እመቤት፣ ሴት ወይዘሮ፣ ንግሥት፣ ልዕልት፣ ኮስመን፣ ከሳ፣ ጠቆር፣ ጨብረር ያለች ከሆነች ደግሞ ሠራተኛ፣ ገረድ፣ አሽከር፣ ደሀ፣ ምስኪን፣ ባርያ ብሎ መጥራት፣ ማሰብም ከዚሁ ተረታ ተረት የመጣ ነው። ውይ ይሄ ሰውዬ የዚህ መኪና ባለቤት እኮ አይመስልም፣ አትመስልም፣ የእገሌ ሚስት አትመስለኝም ነበር። ባሏ ይሄ ነው እንዴ? ይሄ ቤት የእሷ አይመስልም የሠራተኛዋ እንጂ። የድርጅቱ ሥራ አስኪያጇ እሷ ናት? የጽዳት ሠራተኛ እኮ ነው የምትመስለው። በፍጹም እሱሟ የዚህ ድርጅት ባለቤት አይመስልም። እንኳን ማስተርስ ሰርተፊኬትም ያለው አይመስልም? ወዘተ በየእለቱ ለሰዎች የምንሰጠው ግምት ከተክለ ሰውነት፣ ከቁመናና ከአለባበስ ጋር የተያያዘ ስለሆነ ነው። በተፈጥሮ ተጎሳቅሎ ፍሮፌሰር የሆነ ሰው ለእኛ ጠበልተኛ እንጂ ምሁር አይመስለንም። ከዚህ የተነሣ ብዙ ጊዜ ስንሳሳት እንገኛለን። ለዚህ ነው አቢይ አሕመድ ቡቶክስ እየተወጋ፣ በሜካፕ አምሮ ብቅ እያለ የቡዙዎችን ሴቶች እና ወሴዎች አንጀት እየበላ "ኡሙንዱኖ እሹ" ሲያምር እኮ እያስባለ አፍዝዞ የሚገዛው። ከእናንተ መካከልም ተናገሩ ቢባል ብዙ የምትናገሩት ገጠመኝ በራሳችሁ ላይ የደረሰና በሌሎች ላይም ደርሶ የምታገኙት ታሪኮን እናገኛለን። ወይ ተብላችኋል አልያም ብላችኋል። አለቃ ገብረ ሃናም እኮ ሠርግ ቤት ሄደው ከበር አላስገባ ሲሏቸው ቤት ሄደው ልብስ ቀይረው ከመጡ በኋላ መንገድ ተለቆላቸው ገብተው ልብሱን እንጀራ በወጥ ሲቀቡት፣ ለምን እንዲህ ያደርጋሉ ሲባሉ የተከበረው፣ የተጠራው ልብሴ ስለሆነ እሱን ማብላት አለብኝ ማለታቸው ይታወሳል። አለቀ።

"…ብዙ ሰዎች አውቶቡስ ላይ የሚሰረቁት ባልጠበቁት ሰው ነው። ሁሉም ሰው አውቶቡስ ሲሳፈር፣ ግርግር በበዛበት ቦታ ሁሉ ኪሱን የሚጠብቀው ከደሀ፣ ከተጎሳቀለ፣ ከከሳ፣ ጠጉሩ ከተንጨፋረረ ሰው ነው። ዱርዬ፣ ሌባ፣ ኪስ አውላቂ ተብሎ በማኅበረሰቡ የሚጠረጠረውን ሁላችሁም የምታውቁት ነው። ታዲያ ሁሉም ከእንደዚያ ዓይነት ሰው ላይ ዓይኑን ለአፍታም ቢሆን አይነቅልም። አያነሳምም። እንደ ሰጎን እንቁላል ነው ጨበሬው ሰው ላይ ዓይኑን ተክሎ፣ አፍጥጦ የሚቆመው። ነገር ግን ከአውቶቡሱ ሲወርድ ተዘርፏል። ሰውየውን የዘረፈው ሰው ምንአልባትም ሲያዩት መኳንንት የመሰለ፣ መኪናውን አቁሞ ለጊዜው አውቶቡስ የተጠቀመ የሚመስል፣ ሽቶው የሚያውድ፣ ልብሱ የሚገርም፣ ፊቱ የሚያብረቀርቅ፣ ጢሙን እና ጠጉሩን በሥነ ሥርዓት የተስተካከለ፣ ሽክ ብሎ የዘነጠው ሊሆን ይችላል። አንዳንድ ሌቦች እንዲያውም ከሹፌሩ ጋር በጋራ፣ በኮሚሽን ሁላ ሊሠሩ ይችላሉ። ወይ ሹፌሩ፣ አልያም ሌባው ጮክ ብሎ "መንገደኞች በአውቶቡሱ ውስጥ ሌቦች ገብተው ሊሆን ስለሚችል ኪሳችሁን ጠብቁ" ብለው ይናገራሉ። ሕዝቤም ማስጠንቀቂያውን ሰምቶ ገንዘቡ ያለበትን ኪሱን መያዝ፣ መሸፈን ይጀምራል። ሥራው እዚህ ጋር ነው የሚጀመረው። የሌባው ብቃት የሚረጋገጠው ገንዘቡ ያለበትን ባለቤቱ ስለጠቆመው ያንን ፈልቅቆ ማውጣቱ ላይ ነው። ሹፌሩ አውቶቡሱን ፍሬን በመያዝ ይንጠዋል፣ ሹፌር ቀስ በል እንጂ እያለ ይተሻሸሃል፣ ከዚያ አለቀ። "አደንዝዘውኝ ነበር፣ ቀብተውኝ ነበር፣ አፍዝዘውኝ ነበር" እያልክ ስትበጠረቅ ብትውል ሰሚ የለህም። የዘነጡ ሌቦችን ተጠንቀቅ። 👇 ① ከታች ይቀጥላል…✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

“…ከፀሐይ መውጫ ጀምሮ እስከ መግቢያው ድረስ የእግዚአብሔር ስም ይመስገን።” መዝ 113፥3።”

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"… መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

“…የሰውን ደም የሚያፈስስ ሁሉ ደሙ ይፈስሳል፤ ሰውን በእግዚአብሔር መልክ ፈጥሮታልና።” ዘፍ 9፥6 “…አሁንም የወንድምህን ደም ከእጅህ ለመቀበል አፍዋን በከፈተች በምድር ላይ አንተ የተረገምህ ነህ።”
ዘፍ 4፥11

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"… መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…አላችሁ አይደል…?

• ገባ ገባ በሉማ…

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

• ገዳዩ የኦሮሞ ነፃ አውጪ ግንባር ሸኔ
• ቦታው ለጊዜው ኦሮሚያ ክልል ደራ
• የተገደሉት ሼህ የደራ ዐማራ ናቸው ተብሏል።

"…ለዚህ ነው ጫጫታው የቀነሰው። እስላም፣ ያውም ሼህ ሆነው በዚህ ዓይነት ጭካኔ ታርደው አቢይ አሕመድ ትዊት፣ ሙጂም አሚኖ ቻሌንጅ፣ የሀጂ ኢብራሂም ቱፋው መጅሊስ ጅሀድ፣ የደሴና የኮምቦልቻ የወሀቢያ እስላሞች ሰልፍ ይወጣሉ ብዬ እየጠበቅኩ ነበር። ከአዋሹ የመሬት መንቀጥቀጥ የበለጠ ከተማ አንቀጥቅጥ ሰልፍም ጠብቄ ነበር።

"…ከሚሴ፣ አጣዬ፣ ወራቤም ሰልፍ፣ አህመዲን ጀበል ትንታኔ፣ እነ አቡበከር ስብከት፣ ሚዲያው ዋይዋይ ያላለው ለዚያ ነው። ሟች ዐማራ ስለሆኑ፣ ገዳይ ኦሮሞ። ሃሩን ሚዲያ፣ ኦኤምኤን ራሱ ዝም፣ ጭጭ አሉ እኮ። ሲያሳዝኑ።

"…ቱርክም የእስላሞቹ ግድያ ያሳስበኛል የሚል መግለጫ፣ ኦፌኮም እንዲሁ መግለጫ አላወጣም። ኩሽ ሚዲያም አልዘገበም። እስላሙን ሁሉ አላላቀሰም። ጉማ ሰቀታም አላቀሳሰረም። በቀለ ገርባም፣ ሕዝቅኤል ጋቢሳም ቃለመጠይቅ አልሰጠም። የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማትም ጉባኤም አልተነፈሱም። እስከአሁንም የተለመደውን መግለጫም አላወጡም። ዐማራ ከሆንክ በቃ ይኸው ነው።

"…ሼሁን ዐማራ ክልል እንቅፋት መትቷቸው ቢሆን ምን ሊፈጠር እንደሚችል ብላችሁ አስባችሁታል…?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

“…ጻድቃን ድል ባደረጉ ጊዜ ብዙ ክብር አለ፤ ኀጥኣን ከፍ ከፍ ባሉ ጊዜ ግን ሰው ይሸሸጋል።” ምሳ 28፥12

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ተቀበል…

• አሁንም ለትግሬ ምክር ነው።

"…አትሳቱ፤ እግዚአብሔር አይዘበትበትም። ሰው የሚዘራውን ሁሉ ያንኑ ደግሞ ያጭዳልና፤" ገላ 6፥7

"…አስመሳይነት በሃይማኖት ካባ ሲያዩት ያስጠላል። ቋቅ ነው የሚለው። የመንደር ቦዘኔ፣ ቢፎግር፣ ቢሰርቅ፣ ቢቀልድ፣ ቢዋሽ ሙድ አለው ተብሎ ተስቆ ይታለፍለታል። የእነዚህ ግን ቋቅ ነው የሚለው። አስመሳይነት መስቀል ይዞ ያስጠላል።

"…እነዚህ የትግሬ የተወገዙ የጨረቃ "ጳጳሳት" ትናንትናና ዛሬ አየሩን ተቆጣጥረውት ሳይ፣ አንዳንዶች ቀድሞውኑ ሳይጣሉ የተጣሉ መስለው አየርና ሙድ ይዘው በትግሬ ጭንቅላት ቁማር የሚሠሩትን የትግሬ ነፃ አውጪ ድርጅት ጋንግስተሮች አስታረቁ ተብለው ሲመረቁ አይቼ በሳቅ ፈረስኩ። እንደ መጋቤ ሀዲስ አዕመረ አሸብር አይነቱ ፖለቲካውን የማይባንን ምስኪን የጎጃም ቄስ ጮቤውን ሲረግጥ የኦሮሞ ነፃ አውጪ አክቲቪስቶች ድቤ ሲደቁ ሳይ ባሳቅ ፍረስ ፍረስ ነበር ያሰኘኝ።

"…እነዚህ ፍቅር የማያውቁ ጨካኞች፣ ሚልዮን ትግሬ ያስፈጁት ፖለቲከኞቹ ታርቀው ሲሸላለሙ እነዚህ የዲያብሎስ ታናሽ ወንድሞች፣ አስመሳይ ሰው መሳይ በሸንጎዎች ከፖለቲከኞቹ አንሰው ፓትርያርኩ ላይ የቤተ መቅደስ በር ዘግተው፣ አስለቅሰው የመለሱ የሰው ይሁዳዎች ዛሬ እንደ ሃይማኖት አባት አክት አድርገው ያልተጣሉ ፎጋሪ ትግሬዎችን አጨባብጠው ቅዱስ ቅዱስ ሊጫወቱ ይፈልጋሉ።

"…እነሰረቀ ሰራቂ የመናፍቅ ተሃድሶ ተወካይ፣ ፀረ ዐማራ፣ ፀረ ኢትዮጵያ የተረገሙ፣ ቀልብም፣ ውቃቢም የራቃቸው፣ ታቦተ ጽዮንን ያረከሱ፣ ቀኖና የሻሩ፣ መንጋውን ለአውሬ ለመስጠት የቋመጡ አስታራቂ ሆነው ሲመጡ ሳይ በሳቅ ነው የምፈርሰው። ለራሱ አስታራቂ የሚፈልግ ኮተታም አስታራቂ ነኝ ሲል ያስቃል። ለማንኛውም ንስሀ ግቡ። ካለፈው የባሰ መከራ ውስጥ ለመዘፈቅ አትጣደፉ።

• ምክሬ ይጎመዝዛል ግን ዋጡት።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ተቀበል…8

• ነቆራ ሁለት… 😂

"…የእስክንድር ነጋ የኡጋንዳ ተወካይ ወንዴ ሰልካኬ ድሮ ዘመነ ካሴን እንዳላወደሰች ዘመነ ለእስክንድር አልገረድ ሲል አዲስ አሽከር ማስረሻን ማደስ ጀመረ። እኔና አድማጭ ተከታዮቼንም አፍንጮበር ድረስ በሚሰማ ድምጽ ነው የሰደበን። ተው ግን ወንዴ? ወንዴ ሰልካካው።

• ከምር እንዲህ አበሳጭቼዋለሁ ማለት ነው እንዴ? እኔ እኮ ሲያመኝ ጤና የለኝም።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ተቀበል…6

• የምክር እና የስብከት ሰዓት ነው።

"…የሚደንቀው ጠሹ እንዲህ ሲበጠር እነ ሬድዋን ሁሴን፣ ሙፈሪያት፣ አደም ፋራህ፣ አገኘሁ ተሻገር፣ አረጋ ከበደ፣ ሙስጠፌ አቀርቅረው ሁሉም ማስታወሻ መያዛቸው ነው።

• ሙኖኖኖው ግን…? 🙏🙏🙏 ይቅር በለኝ አምላኬ። ባመመው ሰው ላይ ማላገጥ ግን ጥሩ አይደለም።

• ሙኖኖው ግን…?

Читать полностью…
Подписаться на канал