“…ክፉውን ከመካከላችሁ አውጡት።” 1ኛ ቆሮ 5፥13 “…እነሆ። ትነቅልና ታፈርስ ዘንድ፥ ታጠፋና ትገለብጥ ዘንድ፥ ትሠራና ትተክል ዘንድ በአሕዛብና በመንግሥታት ላይ ዛሬ አድርጌሃለሁ አለኝ።” ኤር 1፥10
• እንደምን አደራችሁ?
• እንደምን አረፈዳችሁ?
• እንደምን ዋላችሁ?
• እንደምን አመሻችሁ?
• መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
"…ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር
"…ያፈረስኩትን የጠላትን ሴራ የቀብር ሥነ ሥርዓት እፈጽም ዘንድ ዛሬ ምሽት 3:30 ላይ በመረጃ ቲቪ ነጭ ነጯን እነግራችሁ ዘንድ ከተፍ ብዬ እመጣለሁ። በሴራ የተሞላውንና በዐማራ ጠላቶች ዘንድ ጮቤ ያስረገጠውን በ6 ዓመት ውስጥ አምስተኛውን ሳይወለድ የሞተውን የእስክንድር ነጋን ፀረ ዐማራዊ ጭምብልም እንገላልጠዋለን።
• አርበኛ ጋሽ አሰግድን በተመለከተም እንነጋገራለን።
• ቲክቶክ 👉🏿 zemedkun.b" rel="nofollow">http://tiktok.com/@zemedkun.b
• ትዊተር 👉 https://twitter.com/MerejaMedia
•በራምብል 👉 https://rumble.com/c/Mereja/live
• ዩቲዩብ 👉 YouTube: https://youtu.be/ippclXNonM4
• ሻሎም… ሰላም…!
ዘመድኩን ነቀለ ማለት…😂
“…እነሆ። ትነቅልና ታፈርስ ዘንድ፥ ታጠፋና ትገለብጥ ዘንድ፥ ትሠራና ትተክል ዘንድ በአሕዛብና በመንግሥታት ላይ ዛሬ አድርጌሃለሁ አለኝ።” ኤር 1፥10
• አሜን ነው…?
መልካም…
"…ርዕሰ አንቀጹን 25ሺ ሰው አንብቦት 25 ግለሰቦች እንደተበሳጩብኝ 😡 ብው ብለው እንደተናደዱብኝ የቴሌግራም ካምፓኒ ሪፖርት ያመለክታል። ብው ባዮቹ ከዚህም በላይ ሊበዙ እንደሚችሉ ሪፖርቱ ያመለክታል። ከ25 ሺ ሰው 25 ሰው ከበሰጨብኝ እጅግ አትራፊ፣ እጅግም ስኬታማ ነኝ ማለት ነው።
"…ዛሬ ማታ ደግሞ በመረጃ ቲቪና በቲክቶክ ገጼ ሌላ አስደማሚ ጉድ አሳያችኋለሁ። አርበኛ አሰግድ መኮንን እንዴት እንደተያዘም የተገኘውን መረጃ አሳያችኋለሁ። ወንበዴው የእነ መከታውና የእነ ፋኖ ድርሳንን፣ የፋኖ የቁማር ድርጅት ባለቤቱን የግርማ የሺጥላ ሚዜ፣ እስክንድርን ጎትቶ ይፋት የከተተው የእነ ፋኖ አበባው ሰሎሞንን ሌብነት እና ጉድ፣ የእነ ዳንኤል መንፈስን፣ ወንድሙ የደኅንነት መሥሪያቤት ሓላፊ የመከታው ቁልፍ የደኅንነት ሓላፊውን የኢሳያስን፣ የሸዋው ዕርቅ እንዳይሳካ ያደረገውን የመከታው ቀኝ እጅ የፓስተር ዮናስን ጉድ እዘረግፈዋለሁ። የሸዋው ሽምግልና እንዴትና በማን ፈረሰ? የመናገሪያ ጊዜው አሁን ነው። የአቢይ አህመድ የመከታው ቢሮ ወኪል የፋኖ የፓስተር ዮናስን ፎቶ ያላችሁ ወዳጆች ካላችሁ ላኩልኝማ።
"…ዛሬም የዋንጫ ጨዋታ ነው። ያለመረጃና ያለማስረጃ ትንፍሽ አልላትም። በፔጄ ላይ መሳደብ ክልክል ነው። እኔ የዐማራ ጠላቶችን እበትን፣ አበሳጭ፣ ጭራና ቀንድ አስበቅል፣ ጨጓራና ጣፊያ አቃጥል ዘንድ የተላኩ የዳዊት ጠጠር ነኝ። ዐማራ ተቀበለኝ አልተቀበለኝ ለደንታው ነው። እኔ የቆምኩት ከእውነት ጋር ነው። የብልፄንም፣ የፌክ ኢትዮጵያኒስቱንም ሴራ ብጥስጥሱን ነው የማወጣው።
• ስሜ ማነው…?
~ አፍራሽ…😂
• በሉ አጠገባችሁ ያለውን ሰው ነካ አድርጉትና ሴራው ፈረሰ፣ ተሰበረም፣ እንኩትኩትም አለ በሉት።😁
… በሥነ ሥርዓት ነቃ፣ ቀና፣ ቆፍጠን ብላችሁ አስተያየታችሁን መጻፍ ጀምሩ…✍✍✍
መልካም…
"…ዘወትር ጠዋት ጠዋት ያመሰግን ዘንድ የሚጠበቀው 1ሺ ሰው ከሞላ በኋላ በቲጂ መንደር ቤተሰቦቼ ዘንድ በጉጉት የሚጠበቅ መርሀ ግብር አለ። የዚህን መርሀ ግብር ስም ጥቀስ።
• ✍✍✍✍
ከመኝታ በፊት…
• አንተ ማነህ…?
• አንቺስ ማነሽ…?
• ቀና በል… ነቃ ነቃ… አንተ ማነህ…? ጻፈው። ድብልቅልቁን ዐውጣው። አንተ ማነህ?
“…ንጉሥሽ ሕፃን የሆነ፥ መኳንንቶችሽም ማልደው የሚበሉ፥ አንቺ አገር ሆይ፥ ወዮልሽ!” መክ 10፥16
• እንደምን አደራችሁ?
• እንደምን አረፈዳችሁ?
• እንደምን ዋላችሁ?
• እንደምን አመሻችሁ?
• መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
"…ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር
"…ዛሬም የጠላትን ሴራ አፈርስ ዘንድ ዛሬ ምሽት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 2:35 ላይ በመረጃ ቲቪ ነጭ ነጯን እነግራችሁ ዘንድ ከተፍ ብዬ እመጣለሁ። የሳታላይት ጉዳይ ትግል ስለሆነብን እሱን እንደጨረስን ከተፍ እንላለን። እስከዚያው ከጣቢያችን የሚተላለፉ ሙዚቃዎችን እየሰማችሁ ጠብቁን።
"…በሴራ የተሞላውንና በዐማራ ጠላቶች ዘንድ ጮቤ ያስረገጠውን በ6 ዓመት ውስጥ አምስተኛውን ሳይወለድ የሞተ ድርጅት የሊቀመንበርነት ምርጫን በተመለከተም ዛሬም የስብሰባውን የድምጽ ቅጂ አብረን እንሰማዋለን።
• ቲክቶክ 👉🏿 zemedkun.b" rel="nofollow">http://tiktok.com/@zemedkun.b
• ትዊተር 👉 https://twitter.com/MerejaMedia
•በራምብል 👉 https://rumble.com/c/Mereja/live
• ዩቲዩብ 👉 https://youtu.be/dIWzluEDvVo
• ሻሎም… ሰላም…!
👆ከላይኛው የቀጠለ✍✍✍ "…ፍልሚያዬ በብእሬና በምላሴ ነው። ሠራዊት የለኝም። አንድ ብቻዬን አጋዥ የማልፈልግ ሰውዬን ግጠሙት። ሞግቱት። አሸንፉት። ከዚያ ውጪ ብትንጫጫ ኬሬዳሽ። ለዮኒ ማኛ ብትከፍለው አመዱን ብን ነው የማደርግለት። ቀልቡን ገፍፌ ዱዳ ነው የማደርገው። ለሞጣ ቀራኒዮ፣ ለማማሩ ብትከፍለው ብቻውን እያወራ ላይቭ ላይ እንዲተኛ ነው የማደርገው። ብሪጅ እስቶንን በ80 ዓመቷ እንጥሏ እስኪወርድ ድረስ እንደትጮህ ነው የማደርጋቸው። ናትናኤል አንደግምም ወይ፣ ጃጀው፣ አልማው ሺ ቢሰለፍ ጉዳዬ አይደለም። ቲክቶክ ላይ እነ ማዕረግ፣ እነ ሳሚ ቅማንቴው አጀጨፈጰቋፍኘከኸ ቢሉ ጉዳዬ አይደለም። ስታሊን፣ ኦነጌ ጉማ ሳቀታ፣ ኤርሚያስ ባንዲራ አሎብሎብሎብሎብም ወዘተ እያሉ ንፍጣቸውንም ለሀጫቸውን ነው የማዝረክረከው። የነከስኩትን ሳላደማ መች ወደ ኋላ እልና ነው።
• ወጥር ዘመዴ…
መልካም…
"…አመስጋኙ ሞልቷል። ቀጥሎ የምንሄደው በቀጥታ የዕለቱ አጭር ርዕሰ አንቀጽ ነው። ዛሬ ማታ በመረጃ ቲቪ ላይ ስለሚኖረኝ የዋንጫ ጨዋታ ከወዲሁ ዝግጅት ማድረግ ስላለብኝ ዛሬ በርዕሰ አንቀጼ አልዘበዝባችሁም። በቲጂ ቤታችን እየገቡ ላሉ ለአዲስ መጪዎች ገለፃ የመሰለ ርዕሰ አንቀጽ ነው የምጽፍላችሁ።
"…ዛሬ ማታ የማፈራርሰው የሴራ ካምፕ ስላለ አድርጌ በማላውቀው መልኩ ለዝግጅት ዱብ ዱብ እያልኩ ነው። እናም በመሃል የተጋጣሚ ቡድኖቼን ነቆር ለማድረግ ብቅ ከማለት በቀር ዛሬ ታጥቤ፣ ታጥኜ ነው የማታው ዝግጅቴን ለማቅረብ የጓጓሁት። አበበ በለው ሶፍት ይዘህ ጠብቀኝ በሉት። እስክንድር እና መከታውም በጭቃ ዥራፌ ለመዠለጥ ተዘጋጁ በሉልኝ። ኮሎኔል ፋንታሁን ሙሀባው እና መስፍንም ደውለውልኝ ያደረግነው ረጅም የስልክ ውይይታችን አበረታችና ቀጣይም እንዲሆን እመኛለሁ።
"…የዛሬው ግጥሚያዬ ከመንጋ የግንቦት ሰባት እና የኢዜማ፣ የኦሮሞና የዐማራ ብልጽግና፣ የትግሬዋ ህወሓት፣ የኦሮሞው ኦነግ፣ የፖሊቲካው ቅማንቶችና አገው ሸንጎዎች፣ ፀረ ኦርቶዶክስ እና ፀረ ዐማራ የወሃቢይ እስላሞች እና ፀረ ኦርቶዶክስና ፀረ እና ፀረ ዐማራ የሆኑ ፕሮዎች ባላደራና ግንባር ሠራዊት ምናምን ምንትስዮ ቅብጥርስዮ ወዘተረፈዎች ጭምር በአንድ ጎራ ቆመው እኔ ደግሞ እኔ ዘመዴ ዘወትር የማመሰግነውን አምላኬ ልዑል እግዚአብሔርን እና ዘወትር ቅደሚ ከፊት ከኋላዬ የምላትን ወላዲተ አምላቅ፣ ቅድስተ ቅዱሳን፣ አማላጄን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ይዤ ነው የምገጥማቸው።
"…እነሱ ሚዲያ አላቸው። 360፣ አዲስ ድምፅ፣ ኮምፓስ፣ ዛራ ሚዲያ አላቸው። እነሱ ጋዜጠኛ አላቸው፣ ወለይ እስታሊን፣ ሀብታሙ አያሌው፣ እስክስ ጋሽ አቤ በለው፣ ኤርሚያስ ዋቅጅራ፣ ቲክቶከሩ ሁሉ ነፍ ነው። እኔ ግን ብቻዬን እገጥማቸዋለሁ።
• ዝግጁ ናችሁ?
• ነጥቦቹን አገጣጥሙአቸው…
፩ኛ፦ ጄነራል መሀመድ ተሰማ ለመከላከያው ሓላፊ መመሪያና ትዕዛዝ ይሰጣል። ሕዝቡን ቀስቅሱትና ዐመፅ እንዲያስነሳ አስድርጉት ነው የሚለው።
፪ኛ፦ በተፈናቃይ ስም የወያኔን ባንዲራ እያውለበለበ ከትግራይ ተሰብስቦ በመከላከያ መሪነት ታዝሎ እየተግተለተለ፣ እየተሳደበ፣ እየፎከረ ወደራያ የመጣው፣ የገባው የትግሬ ተፈናቃይ ወደ ራያ በዚህ መልኩ እንዲገባ ተደረገ።
፫ኛ፦ የራያ ልጆች በአዲሱ የትግራይ የቲዲኤፍ ታጣቂዎች ዐማራዎቹ በምታዩአቸው መልኩ እየተጠረነፉ ወደሚገደሉበት ሥፍራ መውሰድ ጀመረ።
፬ኛ፦ የትግሬው ተመላሽ ታጣቂ ከሚረሽነው በተጨማሪ ዐማራን በዚህ መልኩ እየገረፈ ቂሙን መወጣቱንም ተያያዘው።
• ራያ ላይ ብልፅግናን አምኖ ተዘርፍጦ፣ ተዘፍዝፎ ተቀምጦ የነበረውን ወጣት አሁን የፈለጉትን ቢያደርጉት የሚራራ አንጀት ያለው ዐማራ ያለም አይመስለኝም።
፭ኛ፦ በመጨረሻም ጁንታዎቹ ዘረፋውን፣ ግድያውን ሀላል በማድረጋቸው፣ መከላከያውም ምን እናድርግ በፕሪቶሪያው ስምምነት መሰረት እንዳትነኳቸው ስለተባልን የሚል መልስ ስለሰጧቸው ግልብጥ ብለው ወጥተው ሰላማዊ ሰልፍ ያደርጋሉ። ጄነራሉም ያለው ይሄንን ነው። ትግሬ እንዲገድል፣ ሕዝቡ እንዲያምጽ፣ ከዚያ ቀጥሎ ምን እንዳሰቡ ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያውቀው። ሌላው ዐማራ ሰይፍ አንስቷል። ራያ ገና ሰልፍ ይወጣል። 😂
፮ኛ፦ ይሄ ሁሉ ሲሆን የትግሬዋ ባል። ፋኖ ብሎ በትክክል ፋኖን መጥራት የማይችለው ተብታባ ለዓድዋው ትግሬ ለስታሊን ቪድዮ ቀርጾ በመላክ እኔ የፋኖ መሪ ነኝ በማለት በዐማራ ላይ ሙድ ይይዛል። እስክንድር ስለ ራያ፣ ስለወልቃይት፣ ስለመተከልና ስለደራ ትንፍሽ አይላትም።
"…ነገ መረጃ ቲቪ ላይ ጠብቁኝ። በቲክቶክም እመጣለሁ። የቀረውን ደግሞ አፈር ከደቼ ነው የማበላው። አበበ በለውም እስክስ እያልክ ጠብቀኝ።
"…አሁን ደግሞ ወደ ትግራይ እና ወደ ራያ እንሄዳለን። ከዚያ በፊት ግን ይሄንን የጄነራሉን የስልክ ልውውጥ በድጋሚ እንስማና እንመለስ።
• ጄነራሉ ምንድነው ያለው? የሰማችሁ በአጭሩ ጻፉልኝ።
👆ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ "…ይሄን ያህል ከዘበዘብኩ በኋላ እንግዲህ በቀጥታ ወደ ሥራዬ ነው የምገባው ማለት ነው። አሁን ትንሽ የምትረጋጉ ይመስለኛል። አይደል? ደግሞ የቀረ ጥያቄ ካላችሁ ለመመለስ ዝግጁ ነኝ። ውሻ መሆንን የፈለኩት እኔው ራሴ ነኝ። ውሻ ሥራው ባለቤትን ማንቃት ነው። አለቀ። የእኔ ሥራ ሌባ መጣ ብሎ መጮህ ነው። ለዚህ ደግሞ ዶፍቶር መሆን አይጠበቅብኝም። አይደለም እንዴ። ውሻ ነኝ ስልህ እኔን እንዳታከብር እኮ ነው። እኔ ነኝ ራሴን ያዋረድኩት። ለቤተሰቤ ነገር ነው እኔ ውሻነቴን ለአንተ የምነግርህ። እብድ ብዬም ራሴን የሰየምኩት ራሴው ነኝ። ከማየው፣ ከምመለከተው ግፍ የተነሣ እንደ እብድ እየጮህኩ ላነቃህ ስለፈለግኩ ነው እብድ መራታ ነኝ ያልኩህ። እንዲያ ብዬ ስላነቃሁህም እጅግ ደስተኛ ነኝ። ዘመዴ ትሳደባለህ የምትሉኝም አላችሁ እርግጥ ነው የቦርኮ፣ የዱርዬ ፀያፍ ስድብ አልሳደብም እንጂ የሥራው ጠባይ፣ ሀረርጌነቴ ተጨምሮ፣ ወርደው ለሚያናግሩኝ ሰዎች አዎ ወርጄ አወራርዳቸዋለሁ። ዲያቆን ነው የምትሉኝ ዲቁና የለኝም። አትድከሙ። እንደ ዜጋ ስለ ሀገሬ፣ እንደ አማኝ ስለ ሃይማኖቴ ግን ወግሜ፣ ወጥሬ እፋለማለሁ። ምን ቀረ? መሃላ…
"…ዐማራ ሆይ ድልን እስክትቀዳጅ ድረስ ብከዳህ አምለኬ ይክዳኝ። የሚታረደውን ዐማራ ሳላስበው፣ ድምጽም ሳልሆነው ብቀር ምላሴ ከትናጋዬ ጋር ይጣበቅ። ስሜም ከሕይወት መጽሐፍ ላይ ይደምስስ። ንቅንቅ፣ የለም። ዝንፍ የለም። ማፈግፈግ፣ መንሸራተትም በእኔ ዘንድ አይኖርም። አይታሰብምም።
• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው ከራየን ወንዝ ማዶ።
"ርዕሰ አንቀጽ"
"…የሆነ ጊዜ ለተመልካች ድንገቴ በሚመስል መልኩ በድንገት ከመሬት እነሣና በሆነ ጉዳይ ላይ የሆነን አካል ተንኮስ አደርግና በስሱ ጓ እላለሁ። ያቺ ወቅት ለእኔ የፒፕሉን ሙቀት መለኪያ ቴርሞሜትሬ በሏት። ይኸነዜ አዳሜና ሔዋኔ ግርር ብሎ ይመጣና ዳር እስከዳር እንደጉድ ዋይዋይ እያለ ይንጫጫብኛል። እኔ ድሮውኑ አስቀድሜ መሀይምነቴን፣ አለመስተማሬን፣ ኮሌጅ አለመበጠሴን፣ እብድ፣ መራታነቴን የእንግልጣር ቋንቋ እንኳን በቅጡ አለማወቄንና እንዲያውም በወንድሜ በሱሬ በኩል እየቀጸልኩ መሆኔን ማወጄን የሚያውቀውም የማያውቀውም፣ የሰማውም ያልሰማውም ፒፕል ሆዬ መሀይሙ ዘመዴን ሊያሳፍር፣ አፉንም ሊያሲዝ፣ ሊያሸማቅቅ፣ አንገትም ሊያስደፋ እንደ ግሪሳ ወፍ ግልብጥ ግርርር ብሎ ይመጣና ሰፍሮብኝ ሊወቅጠኝ ይጀምራል። አንዳንዱማ የተስተማረ ተሳዳቢ ነው እንዲባልና የእኔን መሀይምነት ለዓለሙ ሁሉ የበለጠ ለማሳወቅና እኔንም ለማሳቀቅና ለማጋለጥ ሲል በእንግሊዞች አፍ ሁሉ ነው የሚሰድበኝ። እኔም ጥጌን ይዤ የሁሉንም ሙቀት ከለካሁ በኋላ ጥቂት ጊዜ አረሳሳና የሆነ ቀን ደግሞ ድንገት ብድግ ብዬ ያንኑ ቀደም ሲል የጀመርኩትን አጀንዳ ትንሽ ጠንከር አድርጌ እዚያው የጀመርኩት ስፍራ ላይ መልሼ በስሱ ቋ አድርጌ እደግመዋለሁ።
"…ቆይቶ የተናገርኩት ነገር ታሽቶ፣ ታሽቶም ቢሆን ይፈጸማል። ያን ጊዜ መንጋው እንደ አዲስ መንጫጫት ይጀምራል። አልሰማ ብለን ነው እንጂ ዘመዴ ልክ ነበር፣ ብላ ብላ ብሎ ጓ ይላል። ከድሮ ጀምሮ ከጥንት ዘመን ጀምሮ ማለት ነው የሚያውቁኝ ብዙ ሰዎች እንዲሁ ነው። የመጀመሪያው አብሪ ጥይት ተኩሴ ላይ እኔን እንደ ደፋር ባለጌ ቆጥረው ሊጣሉኝ ይዳዳቸውና፣ አንዳንዳቹ እንደውም ተጣልተውኝ ሁሉ ይለዩኝና ነገሩ ግን የተነኮስኩት ነገር ቆይቶ ከመፈጸም ወደ ኋላ አለማለቱንና ፍጻሜ ማግኘቱን ሲያዩ ደግሞ ይጸጸታሉ። ከዚህ የተነሣ አሁን እኔ ዘመዴ የሆነች አጀንዳ ይዤ በቅ ስል አብዛኞቹ "አይ ፍጻሜዋን ሳናይ አንበጠረቅም፣ አፌንም አላበላሽም የሚሉ ሞልተዋል።" እኔ ባነሳሑት ሓሳብ ምክንያት ጎራ ለይተው የሚጣሉ፣ የሚጨቃጨቁ፣ የሚለያዩ፣ እብድ እየደገፍክ፣ እየደገፍሽ ተባብለው የሚኮራረፉ ሁላ እንዳሉ እሰማለሁ። ጓደኛሟቾች ሁነው በእኔ ምክንያት አንዱ ደግፎኝ ሌሎች ነቅፈውኝ ተጣልተው የተለያዩም እንዳሉ ሰምቻለሁ። እኔም ደግፎኝ የተከራከረልኝን አላሳፍርምና ቆይቶ ነገሩ ሲፈጸም ሓሳቤን የደገፉ "አላልኳችሁም" ብለው ቀና ብለው ሲሄዱ ደስታ ይሰማኛል።
"…አንዳንዱ ደግሞ ሲያነበኝ ውሎ ያድርና ዘመዴን አትስሙት፣ እብድ ነው፣ ፀረ ዐማራ ነው። ፀረ ኦርቶዶክስ ነው። ፀረ ምንትስ ነው እያለ በኮመንት መከራውን ይበላል። እሱ እየመጠመጠኝ ሌላውን ግን አትስሙት ብሎ መከልከል ምን ማለት ነው? ነውር አይደለም እንዴ? እንደውም በቀደም ዕለት ጋዜጠኛ ተስፋዬ ወልደ ሥላሴ የለጠፈው ፖስት ላይ አንዱ ስሜን እየጠራ እንደ ዳዊት እየደገመኝ ግን ሲያብጠለጥለኝ የሚኖር ጎምቱ ዐማራ ነኝ ባይ "ተስፍሽ ዘመድኩን ከሚናገረው አንተ ብትናገረው ሚዛን ይደፋ፣ ይከብድ ነበረ" ብሎ አይቼው ስስቅበት አመሸሁ። አንዳንዱ እንዴት እኔ እያለሁ እሱ ተደመጠ ብሎ እንቅልፍ አጥቶ ያድራል። ይሄ ትክክል አይደለም። ተኙ።
"…ሌላው ደግሞ ከምር ይሰጋል። ዐማራ በብዙዎች የተከዳ ስለሆነ እባብ ያየ በልጥ በረየ ነውና ዘመድኩንስ ቆይቶ ቢከዳንስ፣ እንደ ኤርሚያስ ለገሰ፣ እንደ ሞገስ፣ እንደ ሀብታሙ አያሌው፣ እንደ እስክንድር፣ እንደ ማንትስዬና ምንትስዬ ይሄ የሀረርጌ መራታ፣ ቆቱው ዘመዴ ቢከዳንስ ብለው ይሰጋሉ። እውነትም አላቸው። ያልጠረጠረ ተመነጠረ አይደል የሚባለው? ሰው የሚታመነው መቃብር ሲገባ ብቻ ነው። እኔ ዘመዴ የማውቀው እስከ አሁኗ ደቂቃ ድረስ ያለኝን አቋሜን ብቻ ነው። ነገ እንደ ይሁዳ ልሁን እንደ ቅዱስ ጴጥሮስ ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያውቀው። ስለ ነገዬ አላውቅም። ላውቅም አልችልም። በመኪና አደጋ የሚሞት ሰው ሞቱን ቢያውቅ እኮ ከቤቱ ሽክ ብሎ አይወጣም ነበር። ዲያቆን ቄስ የነበረ ሰው ይክዳል፣ ፓስተር ይሆናል ብሎ የሚያውቅ ነበር እንዴ? እኔ በበኩሌ፣ እንደኔ ምኞት በዚሁ በጀመርኩበት መንገድ ቢያስቀጥለኝ፣ እንዲሁ ከእውነት ጋር እንደተጣበቅኩ ብሞት ምርጫዬ ነው። ፍጻሜዬ እንዲያምር ደግሞ እናንተም አብዝታችሁ ጸልዪልኝ። መጠርጠር ግን ተገቢ ነው። ያልጠረጠረ ተመነጠረ ነው።
"…እኔ ለመታመን ብዬ የምሠራው አንዳችም ነገር የለም። እኔ ሓሳብ ነጋዴ ነኝ። ምርት ነው የማስተዋውቀው። የምርቱን ጥራት፣ ጥንካሬ፣ ውበት፣ ጥቅም እንደሚያስተዋውቅ የማስታወቂያ ባለሙያ ቁጠሩኝ። በቃ አስተዋውቃለሁ። እሞግታለሁ። አለቀ። ምርቱን ከወደድከው ትገዛለህ። ካልደድከው። ትነካዋለህ። አንዳንዱ ደግሞ ትግሉን ቢጠልፍብንስ? ቢከዳንስ ይላል። ይሄም እውነት ነው። መጠየቅ አለበት። ነገር ግን ማመን ያለባችሁ ነገር የዐማራ ትግል ቅዱስ ትግል ነው። በአንድ ቆሻሻ ወራዳ ኃጢአተኛ ዘመዴ አይረክስም። የዐማራ ትግል አይደለም በአንድ ማይም የሀረርጌ መራታ ዘመድኩን በቀለ ክህደት ከምድር የእሳት ዶፍ በሚወርድበት የብራኑ ጁላ ሠራዊት ድብደባ ምንም አልሆንም። ወደፊትም ምንም አይሆንም። እኔ ዘመዴ የዐማራን ትግል ካድኩ አልካድኩ የምጎዳው እኔ ራሴን እንጂ የዐማራን ትግል የምቀንስበት አንዳችም ነገር የለም። ንቅንቅም አያደርገውም። ትንኝ ዘመዴን ከዝሆኑ ዐማራ ጋር ማነፃፀር ተገቢ አይደለም።
"…ለዐማሮቹ አንድ ነገር መንገር እፈልጋለሁ። በተለይ የዐማራ አክቲቪስቶች ይህቺን ቃሌን እንደ ፊርማ እንደ ማኅተም ወስዳችሁ ስጋታችሁን ቀንሱ። ተረጋጉም። እኔ ዘመዴ፦
፩ኛ፦ የዐማራን ትግል በፍጹም ልምራ አልልም። አላልኩምም። ብልም ደግሞ መሬት ያለው የጨዋታ ሕግ አይፈቅድልኝም። በገገማ እንደ እስክንድር፣ እንደ አንዳርጋቸው ጽጌ፣ እንደ በረከት ስምኦን ዐማራን ካልመራሁ ሞቼ እገኛለሁም አልልም። በፍጹም ይሄን እያሰባችሁ ከሰውነት ተራ አትውጡ፣ እንቅልፍም አትጡ። ኪሎአችሁም አይቀንሥ። ተረጋጉ፣ እፎይ በሉ። የዐማራን ትግል ለመምራት የጨዋታው ሕግም አይፈቅድልኝም። ይሄን አስምሩበት። የዐማራን ትግል መደገፍ ግን መብቴ ነው። ይሄን የሚሰጠኝ፣ የሚነሳኝ ሕግም፣ መመሪያም የለም። አይደለም የዐማራን ትግል የማይክ ታይሰንን ትግል መደገፍ መብቴ ነው። ራሱ ማይክ ታይሰን አያገባውም፣ አይመለከተውም። አለቀ።
፪ኛ፦ ሥልጣን ፈልጎ ነው።
"…እውነት ነው የሚሆነው አይታወቅም እና መጥጠራችሁ ተገቢ ነው። ይሄም ሥጋታችሁ ትክክል ነው። ነገር ግን አትስጉ። አንደኛ ነገር እኔ ለዚያ የሚያበቃ እውቀትም፣ አቅምም የለኝም። ይሄን ያዙ። ማይሙ አቢይ አህመድ የመራትን ታላቅ ሀገር ማይሙ ዘመዴ ምን ያቅተዋል ብላችሁ ሰግታችሁ ከሆነም ተረጋግታችሁ ተኙ። ለታላቅ ሀገር ታላቅ ሰው እንጂ ትንሽ ሰው አይመጥናትም። አይሆናትምም። እናም አትጨነቁ። መጀመሪያ ራሴን በቅጡ ልምራበት።
፫ኛ፦ ያው ገንዘብ ነው።
"…የብዙዎች ችንቀት ናት። ዘመዴ በዐማራ ትግል ገንዘብ ይሠራል፣ ሀብታም ይሆናል፣ ይበለፅጋል፣ ዲታም ኢንቬስተርም ይሆናል ብሎ የሚጨነቀው ዘረ ምቀኛ የትየለሌ ነው። በዚህም ሁላችሁም አትጨነቁ። እንቅልፍም አትጡም። እኔ የገንዘብ ፆር የለብኝም። ገንዘብ አልፈልግም ማለት ሳይሆን ፆሩ የተነቀለልኝ ሰው ነኝ። ደግሞ እንዲህ የሚጨነቁት እኮ የታክሲ የሚለምኑ፣ መንገደኛ የሚቀፍሉ፣ መጠነኛ ደሞዝ ያላቸው፣ ደላሎች፣ ወይ ደግሞ ጫታም ሰካራሞች፣ ምቀኞች ጭምር ናቸው። እኔ በአቅሚቲ…👇ከታች ይቀጥላል ✍✍✍
በላለዴንጣ…
"…ግባ በለው።
"…እንኳን ወደ ቅዱሱ የዐማራ ፋኖ ትግል በሰላም በደኅና መጣችሁ።
"…ተወደደም ተጠላ፣ ተፈለገም አልተፈለገ፣ ተቀበልክ አልተቀበልክ፣ አመንክም አላመንክም መጬው ጌዜ የዐማራ ፋኖ ዘመን ነው። ዐማራ ማንንም ሳይለማመጥ፣ የማንንም እርዳታ ሳይፈልግ፣ የትኛውንም ምድራዊ ሴራ እየበጣጠሰ፣ ከኃይል ወደ ኃይል ይሸጋገራል። ጠላት ዓይኑ እያየ፣ ጆሮ እየሰማ ዐማራ ያሸንፋል። ቃሌ ነው።
"…እንደ ሁልጊዜው ዛሬም እደግመዋለሁ። የዐማራ ትግል ቅዱስ ትግል ነው። የዐማራ ትግል ፍጥጥ ያለ ከተራራ የገዘፈ ሃቅ አለው የዐማራ ትግል ሕዝባዊ ሆኗል። ሕዝብን ማሸነፍ ደግሞ በፍጹም አይቻልም። በታሪክ መንግሥታትን ያሸነፈ ሕዝብ እንጂ ሕዝብን ያሸነፈ መንግሥት የለም።
"…የዳንኤል ክብረት ጃዊሳ፣ ጃርት፣ አሞሌ ጨው፣ ጽንፈኛ፣ ሌባ፣ ዘራፊ፣ ወዘተ ስድብ፣ የናቲ አንደግምም ወይ፣ የቶሜ ጃጀ፣ የጌትነት አልማው ማቃጠር፣ መገረድ፣ የሲሳይ አጌና መንበጫበጭ፣ የብራኑ ጁላ ደንፉ፣ የአቢይ አሕመድ ጉራ መንበጣረር፣ የፋና፣ የኢቲቪ፣ የኦቢኤን፣ የዋልታ ፕሮፓጋንዳ የዐማራን ትግል አያቆመውም።
"…ይህ የዐማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ በጌምድር ክፍለጦር ምክትል አዛዥ ሸርብ አቸነፍ የሚመራ ጦር ነው። ግባ በለው።
• ድል ለዐማራ ፋኖ…!
• ድል ለተገፋው ለዐማራ ሕዝብ…!
• ዐማራ በግድ ያሸንፋል። አከተመ።
• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አስነቀልቲው ከራየን ወንዝ ማዶ። 😁
ማስታወቂያ…
"…ለዛሬ ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ላቀርበው የነበረው ነጭ ነጯን ከዘመዴ የተሰኘው መርሀ ግብራችን በፕሮግራም መደራረብ ምክንያት 1 ሰዓት ወደፊት ተገፍቶ ከምሽቱ 3:00 ሰዓት ላይ የሚቀርብ መሆኑን ለመግለጥ እወዳለሁ። 3:00 ላይ ጠብቁኝ።
"…እስከዚያው ድረስ ግን በፊት ኬንያ፣ አሁን ኡጋንዳ ሆኖ ጋሻ ዓለምአቀፍ ሚዲያ ብሎ በመክፈት አዝግ ሥራዎችን ሲሠራ የሚውለው የታናሹ እስክንድር የወንድም ይሁን የእናቱ ልጅ የሆነው ወንደሰን ተክሉ የዘመድኩን ነቀለን ተከታይና ደጋፊዎችን ማንነት ገላጭ ስድስት ወሳኝ ነጥቦችን በተመለከተ ያስቀመጣቸውን ምሁራዊ ትንታኔዎች እያነበባችሁ ትጠብቁ ዘንድ እጋብዛችኋለሁ።
"…ወንዴ ጓ የሚልብኝ የአክስቱ ልጅ የሆነው አይተ እስክንድር ነጋን አጅሬ ሆዬ ዘመዴ ንግሥናውን አስቀረበት ብሎ ነው የሚንጨረጨርብኝ። ኧረ እጨጌ ዘመንበረ ጋኔልም ብሎኛል። ኦሆሆይ ደግሞ ምንዓይነት አዲስ ስም ነው ይሄ? ይሁን ግድየለም። እኔ መቼም የማልችለው የለም። 😂😂😂
"…ወንዴ ስለ ዘመድኩን ነቀለ አማኞች ማንነትና ምንነትም በእስክንድር የሥጋ ዘመድ መንፈስ ተምርቶ ጥልቅ የሆነ ትንታኔም በሚገባ ሰጥቷል። በእውነት የሚገርም ዕይታ ነው።
"…በአንድ ወቅት ከአበበ በለው ጋር… በነገራችን ላይ ወንዴ ማለት ከአቤ በለው ፊት የተገሸረው ራሰ በራው እሁድ ማግስት ሰኞ ጠዋት ዝናብ ዘንቦ ፊቱ የሚመስሉት ሶዬ ናቸው ልል ብዬ ከአፌ ነው የመለስኩት። አምልጦኝ ነበር። 😂
• አምላኬ ይቅር በለኝ። ዘንድሮማ ከምር መንቀሌ ነው። ለትንሽ ሰውየውን እኮ ሰድቤው ነበር።
"…እየነቀላችሁ…✍✍✍
"…ስትዘቀዝቀኝ ውለህ ብታድር እኔ እንደሁ ኬሬዳሽ…!
"…ልጁ ሳሚ ይባላል። የፖለቲካው ቅማንቴ ነው። መኖሪያው ሀገረ ኢንግሊዝ ነው። ቅማንቴው ሳሚ በወያኔ የዘር ፖለቲካ ተለክፎ ያደገ ፀረ ዐማራ ነው። እኔ በፊት ሳውቀው ጎንደር የቅማንት እንጂ የዐማራ አይደለም የሚል የወያኔ መንፈስ ሰፍሮበት ሲያጓራ ነው።
"…ሳሚ የፖለቲካው የወያኔው ቅማንቴ የጎንደሩን ሀብቴን በመደገፍ እነ ዘመነ፣ አሰግድ፣ ባዬና ምሬ ወዳጆም ላይ የዘመተ ነው። ሳሚ የዐማራ የጭን ቁስሉ የሀብታሙ አያሌውም ቅጥረኛ ነው።
"…የቲክቶክ ቤቱን ከፍቶ ሲሰየም በፊት በፊት ጉራጌው የጀርመን ስደተኛ፣ ጀርመን አልቀበል ብላው እነ ሀብታሙ አያሌው በሜክሲኮ አሜሪካ እናስገባሃለን ብለው ፍርፋሪ እየሰጡ የሚያስለፈልፉት እነ ማዕረግም ይገቡለት ነበር። ሊያላቅሱት ማለት ነው። አሁን ሁሉም ሲቀሩ የቅማንቷ ንግሥት እና የአገው ሚድያ አጅበውት ያላቅሱታል። ፈንዳ፣ ጧ በል። 😂😂😂
"…ትናንት ሀብታሙ አያሌው ጋሽ አሰግድ ከምን እጅ ሰጠ፣ ለምን ራሱን አያጠፋም እያለ ሲሳደብ ሳይ አፈርኩለት። መቀመጫው ላይ ኪንታሮት ወጥቶበት ከትግሉ የሸሸ ሰው እንደዚህ ጨካኝ ይሆናል ብዬም አላሰብኩም ነበር። ወዲያው ለቅማንቴው ደውሎ ይህን አጀንዳ አድርገው ብሎት የጎንደሩ ተብታባ ፀረ ዐማራና ፀረ ቅማንቱ የባንዳ ልጅ ጋሽ አሰግድን ሲሰድባቸው ዋለ። ስድቡን ማታ በቴሌቭዥን አሳያችኋለሁ።
"…ዐማራ ደገፈኝ አልደገፈኝ ለደንታው ነው። እንዲያውም የዐማራን ድጋፍ አልሻም። ብቻዬን ግን አምላኬን ይዤ እንዳችኋለሁ። ፍርስርሳችሁን ነው የማወጣው።
• ወጥር ዘመዴ… እበድ ጧ በል ፀረ ዐማራ…💪🏿💪💪🏿
"ርዕሰ አንቀጽ"
"…እንዲህ አሰብኩ። አሰብኩ አሰብኩና ፎልፏላው ዘመዴን፣ በመዝገብ ስሙ ሁለገቡን መምህር፣ ደራሲ፣ አሸበርቲው ዘመድኩን በቀለን፣ የመረጃ ቴሌቭዥኑን አክ እንቲቪስቱን ዘመዴ ነጭ ነጯን፣ አቡነ ናትናኤል የሚጠሩት ዘመድዘርን፣ ወዳጆቹ፣ የቅርቦቹ የሚጠሩት ዜዶን፣ ዘሙን፣ ዜድዬን፣ ዘሜን፣ እንደ ገና ደግሞ ያ የምታውቁትን ሃቅ እንቅ አለቅሙን፣ ደሀ ተበደለ ፍርድ ተጓደለ ብሎ ዋይዋይ ባዩን፣ ከእውነት ጋር ላይፋታ የቆረበውን የምሥራቁን ሰው የሐረርጌውን ቆቱ፣ መራታው ዘመዴን፣ የሥላሴ ባርያ፣ የድንግል አሽከሩን ባለ ማዕተቡን ምርጥዬ የተዋሕዶ ልጅ አክሊለ ገብርኤልን ከያሉበት ስብሰባ ጠርቼ ረጅም ሰዓት የፈጀ ውይይት ተወያይተን ከውሳኔ ላይ ደረስን።
"…በስብሰባችን ላይ ተወያይተን ከደረስንበት ነገሮች አንዱ የዐማራ ትግል ወደ ሚገርም ከፍታ መሸጋገሩን ነው። የአክቲቪስቶቹ የመረዳት፣ የማስረዳት እድገት ገራሚ መሆኑን። ዐማሮች እንደ ድሮው አጀንዳ ሲሰጣቸው ያንን አጀንዳ ተቀብለው የሚያራግቡ የዐማራ አክቲቪስቶች አሁን በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ አለመኖራቸው። አርበኛ አሰግድ እጅ ሰጠ፣ አርበኛ አሰግድ በቁጥጥር ስር ዋለ፣ አርበኛ አሰግድ እንዲህና እንዲያ ሆነ እየተባለ በብልፅግናው ሰፈር ጮቤ ሲረገጥ ራሱ የዐማራ ሚድያዎች ሌላ ተአምር ነበር ይጽፉ የነበረው። በመተማ አምስት መኪና ሙሉ መከላከያ ከነ ሙሉ ትጥቁና ስንቁ መማረኩን፣ ብልጽግና ወደ ፋኖ ዘንድ የላካቸውን ካቢኔዎች ፋኖዎቹ በእንብርክክ ሲነዷቸው፣ ጭራሽ እጅ ሰጠ ብለው ብልፄዎች አታሞ የሚመቱበትን ለአርበኛ አሰግድ መኮንን "እናመሰግናለን ጋሼ" ብለው ግጥም ሲገጥሙለት ነው የዋሉት። አይ ዐማራ። ተአምረኛ የሆነ ነገድ እኮ ነው። እነ ጉማ ሰቀታ ዋይዋይ ይላሉ እሱ ሌላ ዓለም ላይ ነው።
"…ከምር ይሄ መባረክ ነው። ይሄ የዐማራ ትግል በዚህ ፍጥነት የደረሰበትን ከፍታ የሚያሳይ ነው። መሪ ቢሞት፣ መሪ ቢከዳ፣ መሪ ቢሰዋ፣ መሪ ቢበነድድ፣ መሪ ቢደክም፣ መሪ ቢዝል እንኳ ትግሉ እንደማይቆም ነው ያየሁበት። እንዲያውም በአስተማማኝ ሁኔታ እልፍ ቆራጥ መሪዎች ከዐማራ ማኅፀን መውጣታቸውን ነው ያየን የተረዳንበት። በቃ የዐማራ ትግል በፕሮፓጋንዳም፣ በመድፍና በድሮንም ንቅንቅ እንደማይል ነው የተረዳነው። በፊት በፊት አንዳንድ የዓረብ ሀገር ሴት እህት ዐማሮች የሆነች ኮሽታ በሰሙ ቁጥር አየሩን በሙሉ በፍርሃት፣ በስጋት፣ በጩኸት፣ በእንባ፣ በልቅሶ ነበር ድብልቅልቁን ሲያወጡ ይውሉ ያመሹ የነበሩት። አሁን ግን ወፍ የለም። የጀግና ዘር።
"…በዐማሮች ገንዘብ ሕይወቱን የሚገፋው የውጭ ሀገሩ ፀረ ዐማራ የሚድያ ክንፍ የፀረ ዐማራ እንቅስቃሴ መሪው የእነ ሀብታሙ አያሌው ኢትዮ 360 ራሱ ልሣኑ ነው የተዘጋው። የሕዝቡን ንቃተ ኅሊና በኮመንት መስጫ ሳጥኑ ላይ መያቱ ብቻ ራሱ በቂ ነው። የትግሬና የፖለቲካው ቅማንቴ ድቅል ነው የሚባለውና ራሱም ፈላሻ ነኝ ብሎ ሲናገር ተምቷል የሚባለው ባለ እስክስታው አዝማሪ አበበ በለውም ለጊዜው ዝም ጭጭ፣ ምጭጭ፣ ጮጋ ነው ያለው። የግንቦት ሰባት፣ የኢዜማ፣ የትግሬ፣ የኦሮሞና የብልጽግና ልሣናት እንዴት ጓ ሲሉብኝ እንደዋሉ መመልከቱ በራሱ በቂ ነው። እናም ዐማራው ድብን አድርጎ አሸንፏል። ተኩላዎቹንም የለበሱትን የበግ ለምድ አስወልቋል። ዐማራው በአንድ ዓመት የትግል ዘመን ውስጥ ስንዴውን ከአንክርዳዱ ለይቷል። ብርሃን ከጨለማም ለይቷል። የብርሃን መልአክ መስለው በስሙ የተገለጹትን የጨለማው ዓለም አበጋዞች መንጥሮ አውጥቷል። ብቻ ምንም ቃላት የለኝም።
"…መሬት ላይ ደግሞ ተአምር እየተሠራ ነው። በቅርቡ ዐማራው የጦር መሣሪያ በዐማራ ምድር ሲያመርት የሚያሳይ ተአምር ልታዩ ትችላላችሁ። እኔ ያየሁትን ጉድ ነው የምነግራችሁ። ከመቼውም ጊዜ በላይ ዐማራው ወታደራዊ ሥልጠናውን አጧጡፎታል። የሴራ ፖለቲካውን ከእነርሱ በባሰ መንገድ መሥራቱንም ተያይዞታል። በቃ ምንአለፋችሁ ዐማራ አዚሙ ለቆታል። ቲክቶክ፣ ዩቲዩብ፣ ፌስቡክ አፀፋዊ ምላሽ በሚሰጡ ልባም የዐማራ ልጆች ተሞልቷል። ዐማራ የኢትዮጵያን መከላከያ ሠራዊት ቁመና የሚያስከነዳ ቁመና ፈጥሮ ቁጭ ብሏል። ታዘቡኝ ከጥቂት ሰሞኑን ትግሉንና የትግሉን ወሬ መስማት ከጀመሩ ጥቂት ሰዎች በቀር ሌላው ዐማራ የብልፅግና ካድሬዎች ፈብርከው ሻሞ ያሉትን አጀንዳ ከቁብም አልቆጠረው። ዳይ ወደፊት።
"…እናም ነገር በሦስት ይጸናል ነገርም ትምህርትም በአይን ይገባልም እንዲሉ። የዛሬ ሳምንት ረቡዕ የእነ ታናሹ የበግ ለምድ የለበሰ አጋንንት እስክንድር ነጋን፣ መከታው፣ ሀብቴና ኮሎኔል ፈንታሁን ሙሀባውን፣ የሀብታሙ አያሌውንና የኢትዮ 360ን የአበበ በለውን የእንጭቅ ልጅ የጅል ሁላን ሴራ በድማሚት መፈራረሴ ይታወቃል። ከረቡዕ ዕለት የድማሚት ወቀጣ በኋላ ደግሞ ሌላ ሱፐር ሶኒክ ሚሳኤል የሆነ መርሀ ግብር ዕሁድ ዕለት ለቅቄ ምደረ ሰገጤ የጅል አራዳውን ቀፋይ አጭበርባሪ ሁላ ብትንትኑን አውጥቼ መድረሻ አባቱን ማሳጣቴም ይታወቃል።
"…እናንላችሁ ዛሬም በርዕሰ አንቀጽ ፈንታ የመረጃ ቲቪን የማኔጅመንት አባላት አስፈቅጄ ምሽት ሁለት ሰዓት ከአርበኛ አሰግድ መኮንን ጋር የተያያዘውን ነጭ ነጯን መረጃና ሌሎች የቀሩ መረጃዎችን በመረጃ ቴሌቭዥንና በራሴ ቲክቶክ ላፈነዳው ወሰንኩ። ውሳኔዬንም ለእነ ዘመዴ፣ ዘመድዘር፣ ዘመድ፣ ዘመድኩን፣ አክሊለ ገብርኤል አሳወቅኩ። እነርሱም ልክ እንደ ኢህአዴግ፣ እንደ ወያኔ፣ እንደ ብልጽግና፣ እንደ እስክንድር ነጋ የጨበራ መርጫ ያለ አንዳች ተቃውሞና ያለ አንዳች ድምጸ ተአቅቦ በዲሞክራሲያዊ መንገድ 100% በሓሳብህ ተስማምተናል አሉኝ። እናም ዛሬ ማታ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ምሽት ሁለት ሰዓት ላይ በመረጃ ቴቪ እና በቲክቶክ መንደሬ ጠብቁኝ። ከተፍ ነው ብዬ የምመጣው።
"…አርበኛ ሀብቴን ከጎንደር፣ ኮሎኔል ፈንታሁን ሙሀባውን ከወሎ፣ ድርሳን፣ ፋኖ አበባው ሰሎሞን፣ መሀይሙ መከታውን ከሸዋ፣ እስኬ አጭቤውን፣ ከፋፋይ ባንዳ ሀብታሙ አያሌውን፣ እስክስ አበበ በለውንም፣ የግንቦቴ፣ የኦነጌ፣ የወዩወያኔወያኒት፣ የብልፅግና ገረዶች፣ የግንባር፣ የሠራዊት አራዊቶች ሁላችሁ ጫ ብላችሁ ጠብቁኝ። የዛሬው ርዕሰ አንቀጽ ይሄን ይመስላል። ዐማራ ድብን አድርጎ በዝረራ ያሸንፋል።
• ድል ለዐማራ ፋኖ…!
• ድል ለተገፋው ለዐማራ ሕዝብ…!
• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው ከራየን ወንዝ ማዶ…!
"…ወዲያውም ገና ሲናገር ከአሥራ ሁለቱ አንዱ ይሁዳ መጣ፥ ከእርሱም ጋር ብዙ ሰዎች ሰይፍና ጐመድ ይዘው ከካህናት አለቆችና ከጻፎች ከሽማግሌዎችም ዘንድ መጡ። …መጥቶም ወዲያው ወደ እርሱ ቀረበና፦ መምህር ሆይ፥ መምህር ሆይ፥ ብሎ ሳመው፤ እነርሱም እጃቸውን በእርሱ ላይ ጭነው ያዙት። …ኢየሱስም መልሶ፦ ወንበዴ እንደምትይዙ ሰይፍና ጐመድ ይዛችሁ ልትይዙኝ መጣችሁን? በመቅደስ ዕለት ዕለት እያስተማርሁ ከእናንተ ጋር ስኖር አልያዛችሁኝም፤ ነገር ግን መጻሕፍት ይፈጸሙ ዘንድ ይህ ሆነ አላቸው። ሁሉም ትተውት ሸሹ። ማቴ 14፥ 43-50
• እንደምን አደራችሁ?
• እንደምን አረፈዳችሁ?
• እንደምን ዋላችሁ?
• እንደምን አመሻችሁ?
• መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
ሻሎም… ሰላም…!
"…ያለፉትን ሳምንታት እሰከ ሌሊቱ 8 እና 9 ሰዓት ድረስ ዋይዋይ እያልኩ ሳመሽ መቆየቴ ይታወቃል። የነበርንበት ጦርነት እንዲህ በቀላሉ የሚታይም አልነበረም። በትናንትናው ዝግጅቴ ላይ ግን "ስለ ደከመኝ ዛሬ ከእግዚአብሔር ሰላምታው ቀጥሎ ሺ ሰው ካመሰገነ በኋላ እርፍፍ ብዬ እውላለሁ" ብዬ መናገሬም ይታወሳል። በእርግጥም ዘሬ እርፍፍ ብዬ ነው የዋልኩት።
"…በዐማራ ክልል ሚልዮን ድሎች ሲመዘገቡ እንደዋሉ እያየሁ ነው። ሰዉ ሁሉ ግን በጋሽ አሰግድ ጉዳይ ላይ ብቻ ሲነታረክ እየተመለከትኩም ነበር። ስለ ሁኔታው እኔ ያለኝን መረጃና የደረስኩበትን "ቀኝ ትከሻዬን ከሸሸከከኝ" በነገው ዕለት አልያም በማግስቱ ነጭ ነጯን ከጭቃ ዥራፌ ጋር እያጮህኩ እለጥፍላችኋለሁ።
"…አሁን እኔ የሚታየኝ ዐማራ ማሸነፉ ነው። የዐማራ አናት እልፍ ጀግኖችን የወለደች ማኅፀነ ለምለም ናት ። በግለሰብ ላይ ላይ የተመሰረተ ትግል አልተጀመረም። ግለሰብ ይደክማል፣ ይሰዋል፣ ይቆስላል፣ ይማረካል፣ ይከዳል። ይሄ ሃቅ ነው። እውነትም ነው። በተለይ ወታደር ሆኖ ጫካ የገባ ሞት በአናቱ ተሸክሞ ነው የሚገባው። ይሄን ማመን አምኖም መቀበል ያስፈልጋል። ግድ ነው። ግዴታ።
"…የዋልኩት ሠራዊቱ ጋር ነበር። ምንም የተፈጠረባቸው ክፍተት የለም። ዝርዝር መረጃውን ነገ ይዤላችሁ እቀርባለሁ።
"…በምንም ይሁን በምን አሁን አርበኛ አሰግድ መኮንን በአገዛዙ እጅ ነው። አገዛዙ ደግሞ እንክብካቤ እያሳየው ነው። 😂 አቶ ስብሃት ነጋን ሲይዝና አቶ ክንፈ ዳኘውን በቁጥጥር ስር ሲያውል እንዳዋረዳቸው ጋሼን አላዋረደውም። ምንአልባትም አቶ አሰግድን ሹመት ሁላ ሊሰጠው ይችላል። 😂 እንደ አያያዙ ማለቴ ነው። እናም ይሄ መልእክት ለሌሎች ፋኖዎች ሌላ ነው።
"…የደፈረሰው ሁሉ ይጠራል። ዐማራ ግን ማርያምን ድብን አድርጎ በዝረራ ያሸንፋል።
መልካም…
"…ርዕሰ አንቀጹን 21 ሺ ሰው አንብቦት 9 ሰው ብቻ 😡 ብው ብሎ መናደዱን እያየሁ ነው። ከዚህ ልጥፍ በኋላ ካልጨመረ በቀር ይሄ በጣም ጥቂት ሰው ነው። የተናደደ😡
"…የመረጃ ተለቭዥን መርሀ ግብራችን እስኪጀምር ድረስ እኛ ደግሞ እየተወያየን እንቆያለን።
"…የቤቴን ሥነ ሥርዓት ግን እንዴት አያችሁት…? 😁
"ርዕሰ አንቀጽ"
"…በየዕለቱ ጠዋት ጠዋት እግዚአብሔርን ያመሰግን ዘንድ የሚጠበቀው 1ሺህ ሰው ከሞላ በኋላ ነው ርዕሰ አንቀጽ የሚለጠፈው። የሚገርመው በምስጋናው መሃል የሚገቡ ባለጌዎችን ለመቅሰፍ ስል እያንዳንዱን አመስጋኝ አይኔን ተክዬ ስለምከታተል አሁንማ አንድ ሺሁንም አመስጋኝ ከነፕሮፋይል ፒክቸራቸው በአካል ሁላ የማውቃቸው የቤተሰብ ያህል እያወቅኳቸው መጥቻለሁ። የመጀመሪያዎቹን አመስጋኞች 12 የ❤️ ቅርጿን የፍቅሬን መግለጫ ሽልማት ለመውሰድ የሚመጡትንም ሰዎች እያለየሁ እያወቅኋቸው መጥቻለሁ። ሲያረፍዱ እንኳ በልቤ ዛሬ ተቀደማችሁ እላለሁ።
"…በእኔ ፔጅ እግዚአብሔር ብለው የእግዚአብሔርን የስሙን ፊደል ቃል እንኳን አስተካክለው የሚጽፉ እልፍ ቤተሰቦችንምም አፍርቻለሁ። እግዜር፣ እግዚሃር፣ እ/ር ከማላት የወጡና ስሙን በአግባቡ እግዚአብሔር ብለው የሚጽፉ ሰዎችን አፍርቻለሁ። እናንተዬ እንዲየው በየቀኑ ሺ ሰዎችን እግዚአብሔር ይመስገን እያስባሉ መጻፍስ እንዲህ ቀላል ነገር ነው እንዴ? አይደለም። እንደ ቀላል የሚቆጥር ሰው ሊኖር ይችላል። ይህን አደርግ ዘንድ የፈቀደልኝን አምላኬንም በእናንተ ሁሉ ፊት አመሰግነዋለሁ። 🙏
"…በምስጋናው ሰዓት ዘለው በመግባት ክፍት አፋቸውን ለመክፈት የሚመጡ ምግባረ ቢስ፣ ጋጠወጥ፣ አሳዳጊ የበደላቸውን መደዴ ሁላም ያለምንም ምህረት ነው ብሎክባን በሚባል ሰይፌ ወገብ ዛላቸውን ቆምጬ የማሳርፋቸው። አይደለም ሌላ የነውር ቃል መጠቀም እግዚአብሔርን በማመስገኛ ሰዓት እኔ ራሴ ዘመዴን "ዘመዴ ምርጥ ሰው፣ ወንዳታ፣ አንበሳ፣ ጎሹ፣ ዝሆኑ፣ ነብሩ፣ ሚዳቋ እያለ በዱርና የዱር አራዊቱ ሁላ ስም እያንቆለጳጰሰ የውዳሴ መዓት የሚያወርድልኝ ነው ሰይጣን የመሰለ ሰው ሁላ ነው ወገብ ዛላውን ቆምጬ የማስወግደው። የተባለው እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ በል ነው። ከዚህ ቃል ውጪ ሌላ ቃል መጠቀም ምህረት አያሰጥም። ሥነ ሥርዓት።
"…ከምስጋና በኋላ ርዕሰ አንቀጽ ለማንበብ ዝግጁነት ይጠየቃል። ይህ የቤቴ ደንብ ነው። ከዝግጁነት ጥያቄው በኋላ ደግሞ ርዕሰ አንቀጽ ይጻፋል። ከርዕሰ አንቀጹ በኋላ ግን በጨዋ ደንብ፣ ከፀያፍ ቃላት የጸዳ አስተያየት መስጠት ይጀመራል። ያንጊዜ አሉባልታ ያልሆነ፣ መደዴ እናትን የማይሰድብ ነገር ግን በቁጣም፣ በንዴትም ሓሳብ መስጠት ይፈቀዳል። እኔ እንደሌሎቹ ሓሳብ ጽፈው በራፋቸውን እንደሚቆልፉት ፈሪዎች አይደለሁም። እኔ ዘመዴ ዲሞክራት ነኝ። ብዙ ነቃፊ ጓደኞችም አሉኝ።
"…በነገራችን ላይ የእኔ የዘመዴ ፔጅ እንደገነት ያለ ጠባይ ያለው ፔጅ ነው። ገነት አንዴ ከገቡ አይወጡባትም፣ አንዴ ከወጡ ተመልሰው አይገቡባትም። እኔም አንድ ባለጌ አንደዜ ከፔጄ ከተባረረ በአማላጅም፣ በልመናም መመለስ አይችልም። ይሄ ቃሌ ነው። አታካብድ፣ ራስህን አታዋድ፣ ምናምን ማለት ይቻላል። ነገር ግን ኋላ የወሬ ጠኔ ሲደፋው ሊጸጽተው በግብታዊነት፣ በንዴትም ዘሎ መጥቶ ከፈለክ ብሎክ አርገኝ፣ እንዲያው እኔ ራሴ ቦልኬሃለሁ፣ እንዴት ሰው ዘመድኩንን ይሰማል። እሱን አትስሙት ከማለት አልፎ ዘመድኩንን የሚከታተል በሙሉ እንዲህና እንዲያ ነው ምናምን ብሎ ለማላገጥ የሚንደፋደፍም ሰው ዓይኑ እያያየ ጆሮው እየሰማ ይቦለካል። ለቀልድ እንኳ ቢናገረው ለአፍታም እረፍት አልሰጠው። ባን ነው የማደርገው። እቀልዳለሁ ብለው የተበሉትን ቤት ይቁጠራቸው። በእኔ ፔጅ ዘመዴን አልስደበው እንጂ ብለው ሌላ ሰው የሚሳደቡትንም አልምራቸውም። የፈለገ ወዳጄ ቢሆን ሌላ የተቃውሞ ሓሳብ የሰጠን ሰው በነውር ቃላት መሳደብ ነውር ነው። በፍጹም አይፈቀድም። ካካ ነው። እፉ ነው። እዠልጠዋለሁ። መከራከር ግን ይቻላል።
"…ቴሌግራምን እንደ እኔ የተጠቀመባት የለም። ስንቱን ጥጋበኛ እኮ ነው የማስተነፍስበት። ማይም ነው ብሎኝ ነገር ግን ተቸክሎ ሲያነበኝ የሚውለው ምሁር ነኝ ባይ የትየለሌ ነው። ስንቱን እብሪተኛ ነው የማስተነፍስበት። እንደ ኢዜማ፣ ግንቦት ሰባት፣ የኦሮሞና የትግሬ አክቲቪስቶች ባለጌ የለም። በስድብ ሰው በማሸማቅ ዝም የሚያሰኙ ናቸው። እኔ ጋር ግን አይሠራም። እኔ ራሴን እየሞለጭኩ አንድ ግንባራም እን ግምቦቴ መጥቶ ቢሰድበኝ አይሞቀኝ አይበርደኝ። የእነሱ ዓላማ ቤቱን በመበጥበጥ የኩታራ መራኮቻ ለማድረግ ነው። በጨዋ ደንብ ኮመንት እያነበቡ መዝናናት የሚፈልጉ ጨዋ ሰዎችን አስደንብሮ ማራቅ ነው። እኔ ግን ለእነዚህ አግድም አደጎች እድል አልሰጣቸውም። አለቀ። እቀስፈዋለሁ። ከዚያ በሌላ ሲም ካርድ ይከታተለኛል። አከተመ።
"…የሚጠሉኝ የታወቁ ናቸው። ለደንታቸው ነው። እየጠሉኝ የሚከታተሉኝም የትየለሌ ናቸው። እኔ ቋሚ ወዳጅም፣ ቋሚ ጠላትም የለኝም። ዛሬ ምርጥ ሥራ የሠራን ሰው ቆሜ ነው የማጨበጭብለት፣ ነገ ሀገር የሚጎዳ ከመሰለኝ ደግሞ ቆሜ ነው ተንጠራርቼ በጭቃ ጅራፍ ብዕሬና በጭቃ ጅራፍ ምላሴ የማራውጠው። ቀልድ የለም። ትናንት እንዲህ ብለህ ነበር ብለህ ቪድዮዬን አውጥተህ ስታላዝን ብትውል ለደንታህ ነው። እና ምን ይጠበስ ነው የምልህ። እናም አይመለከተኝም።
"…እኔ በተጣላኋቸው ቁጥር እኔን ለመውቀስ የሚሳቡት 3 ነገሮች ናቸው። አንደኛው የመለስ ቀብር ላይ ጋዜጠኛው ለጠየቀኝ ጥያቄ የሰጠሁት መልስ። ሁለተኛው የቲያንስ ሥልጠና ስሰጥ የተቀረጸ ቪድዮ፣ ሦስተኛው እኔና በረከት ስምዖን የተነሣነው ፎቶ ነው። በቃ ሌላ ወፍ የለም። ለሦስቱም መልስ ሰጥቼበታለሁ። ማፈሪያ ሁላ። ከዚያ በኦሮሚያ ለታረዱት እብድ ሆኜ ሳለቅስ የተቀረጽኩበት ቪድዮ ነው። በእሱም ሊከሱኝ ይፈልጋሉ። እስቅባቸዋለሁ።
"…ይሄን ሁለት ቀን በስሱ የገረፍኩት ፀረ ዐማራ ገንዘብ አሳዳጁ እስክስታ አበበ በለው ላይቭ ፕሮግራሙ ላይ እያለቀሰ ሦፍት ይዞ ንፍጡንና ለሀጩን እየጠረገ ቲአትር ሊሠራ፣ አንጀት ሊበላ ሲላላጥ እያየሁ በሳቅ ፍርስ እያልኩ ነው። ከእነ ሀብታሙ አይማርም እንዴ? ከኤርሚያስ አይማርም እንዴ? እኔ የዠልጡክት መልስ ለመስጠት አይንደፋደፍም። ዝም ነው የሚለው። ተናግሮ አያናግረኝም። ይሄ ግን አዝማሪ ቲአትረኛና እስክስታ ወራጅ ስለሆነ እንደ ድራማ ሊሸውደኝ ይላላጣል። እለቅህ መስሎሃል። በደንብ አልቅስ። ገና በፋኖ ደም የተገዛው ቴስላም ሆነ ቪላ ይፋረድህሃል። ገና መች ጀመርኩህ አንት አረመኔ ጨካኝ። እስክስ ነው የማስደርግህ።
"…ለአበበ በለው፣ ለሀብታሙ አያሌው፣ ለእነ ማእረግ ዘካዛንቺስ፣ ለሳሚ ቅማንቴው ሁላ ቁርጥራጭ ቪድዮ የሚልክላቸው ልጅ እኔ ራሴ አበበን ያስተዋወቅኩት ልጅ ነው። የግራፊክ ሥራውን የሚሠራው እርሱ ነው። ልጁ ጎንደሬ ነኝ ባሕርዳር ነው የኖርኩት ነው ያለኝ። አሁን ከተማውን የማልጠራበት ደቡብ ውስጥ ነው ያለው። በእንባ የተደገፈ ችግሩን ስላጫወተኝ፣ ደግሞም ለልጁ ስል ላጋልጠው አልፈልግም። አበበ በለው ያለዚህ ልጅ ባዶ ነው። እኔ በመዝገብ ስሙ አሁን አልጠቅሰውም። ፔሮ መረጃ ብዬ በቅጽል ስም ነው የምጠራው። ስለ እኔ ለማእረግ የነገረውን ማእረግ ራሱ ነግሮኛል። አፍሬበት ዝም ነው ያልኩት። ትናንት ግን በስልኩ ላይ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ነው የሰጠሁት። እረፍ ኢትዮጵያ ተቀምጠህ እኔን በተመለከተ የምትቀላምደውን አቁም ብዬዋለሁ። ምላሹንም እየጠበቅኩ ነው። አበበ በለው ደሞዙን ክፈለው። ከእኔ ጋር ግን አይጋተት። ያውም ጎንደሬ ነኝ እያለ ይደብራል። …👇 ከታች ይቀጥላል✍✍✍
“…እጅህ ጠላቶችህን ሁሉ ታግኛቸው፥ ቀኝህም የሚጠሉህን ሁሉ ታግኛቸው።” መዝ 21፥8
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
"…ቅድም ጄኔራሉ ምን አለ? ሕዝቡን አሳምፁ። ወያኔ ናት እያፈናቀለች ያለችው ብላችሁ ሕዝቡን ለዐመጽ ቀስቅሱት ነበር ሲል የነበረው። አሁን ወያኔ ለዳግም ሞት እየተዘጋጀች ነው።
"…ቪድዮውን የሚቀርጸው ከትግሬ በተፈናቃይ ስም ወደ ራያ እየገባ ያለው ትግሬ ምንድነው የሚለው? "ህርር በሉ፣ ባንዳ ተቃጠል፣ አስገባው ባንዳ ሁላ፣ ባንዲራችን ይውለበለባል" ወዘተ ነው የሚለው። እንግዲህ አዲስ ጥላቻ እና በቀል ተጠምቆ የመጣ ትግሬ ነው እንዲህ የሚዝተው።
"…የጄኔራሉ ወታደሮች ደግሞ ትግሬውን አላማጣ ለማስገባት ሲሉ መከራ ይበላሉ። የሰሜን ዕዝን ወንድሞቹን አጋድሞ ያረደባቸውን፣ በአስፓልት ላይ በሲኖትራክ የፈጨቸውን፣ በአስከሬናቸው ላይ ቆሞ እየሸና በጅብ ያስበላባቸውን የትግሬ ሠራዊት ነው ከነ መሳሪያው ወደ ራያ በዚህ መልክ የሚያስገቡት። ግን እስከመቼ ሠራዊቱ ሊጠብቀው ነው እንዲህ የሚዝተው?
"…ሂዊ ቡጡቡጥ ላይ ናት። የተንቤን ሕዝብ አምጾባታል። ሰላማ ተብዬውን የሰረቀን ሲኖዶስም አንቀበልም ብለዋል ዋጅራቶች። አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቅ ዓላማ የለበሱ የነፃነት ታጋዮችም ተፈጥረዋል በትግራይ። እናም ሽሬን ጨምሮ የሚፈነዳ ነገር አስግቶአታል ወያኔን።
"…ሰው ታዝሎ እየገባ እንዲህ ሲፎክር ይደብራል። የራበው ሰው ፀባየኛ መሆን ነው ያለበት። በትግራይ የሥራ አጡ ቁጥር ለወያኔ ራስ ምታት ሆኖባታል። በትግራይ ሌብነቱ፣ አስገድዶ መድፈሩ የሌለ ዘግናኝ ሆኗል። የወያኔ አባላት የፈጠጠ ዘረፋ ላይ መግባታቸው ችግሩን አባብሶታል። ድሮ ኢትዮጵያን ሙሉ ይሰርቁ፣ ይዘርፉ የነበሩ የወያኔ ሹመኞች አሁን ዘረፋው በትግራይ ብቻ ሲሆንባቸው አውሬ ሆነዋል አሉ። ሙሉ የትግራይ በጀት ለቁርስም አይበቃቸው። ስለዚህ የትግሬን ሥራ አጥ ወጣት ወደ ዐማራ ክልል እያሰፈሩ መሆኑ ነው።
• ያዘልቃል ወይ? እስከመቼ በወታደር ተጠብቀህ?
መልካም…
"…15 ሰዎች ብው 😡 ብለው እንደበሰጩብኝ እና እንደተናደዱብኝ ቴሌግራም ከመንገሩ በቀር 20 ሺ ሰው በሰላም አንብቦ መፈጸሙን ሰሌዳዬ ላይ ጽፎ አሳውቆኛል። መጣሁላችሁ። ምጡብኝ። ውቀጡኝ።
"…ይፋት ላይ እስክንድር ነጋ መከታውን አዝዞ ሕዝቡ መረጃ ቴሌቭዥንን እንዳያይ፣ ነጭ ነጯን ከፍቶ ቢገኝ ውርድ ከራሳችን በማለት በየቤቱ እየዞሩ የሳታላይ ዲሹን ሲነቅሉ መዋላቸውን እየሰማሁ ስስቅ ነበር። ድሮስ የወያኔ ደም፣ ብልፅግና ስትሆን ከዚህ በላይ ምን ልታደረግ ኖሯል? አይሳካለትም እንጂ ቢሳካለትና ሀገር የመምራት እድል ቢያገኝ እስክንድር በአንድ ጀንበር ጠዋት ላይ ነበር ኢትዮጵያን ፍርስርስ ዐማራን ጭርስ የሚያደረገው።
"…የመከታው ጦር እየተበተነ ስለሆነ፣ የዘረፉትን፣ የገደሉትን እንዳይጠየቁ፣ ያከማቹትን ብር ይዘው ሊሸበለሉ እርቅ፣ ሽምግልናው ይፍጠንልን እያሉ እንደሆነ ተነግሯል። ማስረሻ ሰጤ ትናንት አዲስ አበባ ገብቶ ትናንትናውኑ 20 ሚልዮን ብር ከባንክ ማውጣቱን የዓይን እማኞች ገልፀዋል። ከአሜሪካ ኤምባሲ ሰዎችም ጋር መታየቱም ተሰምቷል። ወፍ የለም።
"…አሁን ኢንተርኔት ስለተከፈተ ነገ በሚኖረኝ የመረጃ ቴሌቭዥን ጎንደር ውባንተ እንዴት ተንገብግቦ እንደተገደለ በራሱ አንደበት በመረጃ ቴሌቭዥን እለቅለታለሁ። ሀብቴ የሚመራው የጋሽ መሳፍንት ጦር እና እስክንድር ነጋ ከሀብታሙ አያሌው ጋር እንዴት አንገብግበው ለሞት እንዳበቁት በሰፊው እመጣበታለሁ። አሁን አቶ አሰግድን ለመግደል እስክንድር እና መከታው ለምን እንደሚራወጡም አሳያችኋለሁ።
"…ነገር ስቦኝ ወደ ሌላ ርዕስ ሄድኩባችሁ አይደል? መልካም የእኔን አቋም ገልጬላችኋለሁ። አሁን ተራው የእናንተ ነው። ከፀያፍ ስድብ በቀር ትወርዱብኝ ዘንድ ፈቅጃለሁ። ከዚያ ወደ ትግራይ እና አላማጣ እንሄዳለን።
•1…2…3…✍✍✍
👆ከላይኛው የቀጠለ… ✍✍✍ …ብዙ ሠራተኞች እና ሚጢጢዬም ድርጅት የነበረኝ፣ በሥሬ እንጀራ የሆንኳቸው ብዙ ሰዎች የነበሩኝ፣ ኢየሩሳሌም ድረስ መዝግቤ ምእመናን ማስጎብኘት የጀመርኩም ሰው ነበርኩኝ። ገንዘብን በልጅነቴና በወጣትነቴ በአግባቡ ሠርቼ የተጠቀምኩበት ስለሆነ በዚያ በኩል አትሰቡ።
"…ስመ እግዚአብሔር ጠርቼ የማረጋግጥላችሁ አይደለም በዐማራ ትግል በራሴ ልፋት መስርቼ ገንዘብ በሠራሁበት ጌልገላ መዝሙር ቤቴን በማስተዳድርበት ጊዜ እንኳ ገንዘብ አካባቢ አልደርስም ነበር። ገንዘብ እጄ ሲገባ ደግሞ እንዴት አባቱ አድርጌ ረግጬ እንደማዘው በቅርብ የሚያውቁኝን ሰዎች ፈልጋችሁ መጠየው ትችላላችሁ። ማርያምን እውነቴን ነው። በዚህም አትጨነቁ። ግን ደግሞ ገንዘብ ልሥራ ብል እኮ መንገዱ እኮ በጣም ቀላል ነው። መጨረሻው ውርደት ነው እንጂ በማጭበርበርም ይሠራል። በጣም ቀላል ነው። እናም አታስቡ።
፬ኛ፦ ዝነኛ ታዋቂ ይሆናል ብላችሁም አትጨነቁ። የዐማራ ትግል ከመጀመሩ በፊት እኔ በአቅሚቲ በጣም ዝነኛ ሰው ነበርኩ። አንድ የመመረቂያ ሥራውን ገንዘብ ከፍሎ ዶፍተር የተባለ ሁላ ባለበት ሀገር እኮ ነው እኔ የ3 መጻሕፍት ደራሲ መሆኔን ሳያውቅ መይም ነኝ ስላልኩት ሲሰድበኝ የሚውለው። ኧረ ተው ዶፍተርዬ። የእነ ቋንቋዬነሽ፣ የእነ ፍቃዱ አማረ፣ የእነ ቀሲስ እንግዳወርቅ፣ የእነ ዘማሪ ታዴዎስ፣ የእነ ዘማሪት አዜብ ከበደ፣ የዘማሪት ዮርዳኖስ ወዘተ ዝማሬን አሳታሚ፣ ግጥምና ዜማ ደራሲም የነበርኩ መሆኔን የማያውቅ፣ ሁለት መስመር የፍቅር ደብዳቤ መጻፍ የማይችል ሁላ እኮ ነው አፉን ሲከፍትብኝ የሚውለው። ቤተ ክርስቲያን ሄዶ
• ባህራንኒን
• አማኑኤል ናና
• ከፍጡራን በላይ
• ኪዳነ ምህረት
• ክብርን እንደ ሙሴ
• አንቀጸ ብርሃን
• ጎሰዕ ልብየ ቃለ ሰናየ
• ደማስቆ ሜዳ ላይ ኧረ ስንቱን ዝማሬ እየዘመረ እኔ ዘመዴ እነዚህን ዜማዎች እንደደረስኳቸው የማያውቅ ትውልድ እኮ ነው ሲሰድበኝ የሚውለው። የምህረተ አብን አለን መዝሙር፣ የዳንኤል ክብረት፣ የዲያቆን ወንደሰን ስብከት፣ የጳውሎስ መልክአ ሥላሴ የማን ቀረኝ እኔው ነበርኩ እኮ ለምእመናን ጆሮ ፈጣሪ ረድቶኝ በየቤታችሁ ያስገባሁት። መዲናና ዘለሰኛ፣ በገና በል እኔነኝ እኮ አዘጋጅቼ ያቀረብኩልህ። የጊዮርጊስን ፊልም እንዴት እንዳዘጋጀሁት አላይህም እንዴ? በአሁኗ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ የመጀመሪያውን ፍሬ ተዋሕዶ የተሰኘ የ12 ዘማሪያን ቪሲዲ ለመጀሪያ ጊዜ ያሳተምኩት እኮ እኔ ነኝ። ለገርል ፍሬንዱ ቴክስት አሳክቶ መጻፍ በማይችል ሰው ከእኔ በባሰ ደደብ እንደመሰደብ የሚያም ነገር ባይኖርም እኔን ግን አይከፋኝም። እናም አታስቡ ዘመዴ ዝነኛ ይሆናል ብለህ አታስብ። ዝና በአፍንጫዬ ይውጣ። ዝናውን አንተ ውሰደው።
"…እግዚአብሔር ረድቶኝ በኢትዮጵያ ውስጥ ለምኜ ያላሠራሁትን ገዳማትና አድባራት ከትግራይ ጎንደር፣ ወሎ ጎጃም፣ ሸዋ፣ ኦሮሚያ ደቡብ፣ ቀብሪደሀር ድረስ ቁጠርና ድረስበት። ዋልድባ፣ ዙርአባ፣ ቅዱስ ላሊበላ፣ አክሱም፣ ማኅበረ ደጔ፣ ጎንደር፣ አሰቦት እኮ በስሜ አክሊለ ገብርኤል እያሉ የሚጸልዩልኝ እልፍ ቅዱሳን አባቶችና እናቶች ያሉኝ ሰው እኮ ነኝ። ብመካ ብመካ በዚህ እመካለሁ እንጂ በዐማራ ትግል በሚመጣ ዝና እንዴት እመካለሁ ብለህ ታስባለሁ? ማርያምን አትጨነቅ። በዐማራ ጠበቃነቴ ያተረፍኩት እንዳየኸው ነው። በአንተና በመሰለችህ መሰደብ፣ በአገዛዙ አሸባሪ መባል ብቻ ነው። እናም በዚህም አትስጋ።
"…ደግሞ ደግሞ በዐማራ ትግል ዓለምን ይዞራል ብለህ አስበህ ከሆነም እሱንም ከዐማራ ትግል በፊት ዞሬ ጨርሻለሁ።
• ኬንያ
• ደቡብ አፍሪካ
• ደቡብ ሱዳን
• እስራኤል
• ፍልስጤም
• ዱባይ
• ታይላንድ
• ጀርመን
• ኦስትሪያ
• ጣልያን
• ፈረንሳይ
• ሆላንድ
• ስዊዘርላንድ ወዘተ ለዐማራው ከመጮሄ በፊት ነው በቤተ ክርስቲያን ዐውደ ምሕረት ላይ ትራንስፖርት ተችሎኝ በክብር አገልግዬ ያየኋቸው። እረፍ ገርጂና ሙከጡሪ ቁጭ ብለህ በእኔ ላይ ስጋት አይግባህ። አማሪካም ብሔድ፣ የዞርኩት ካህናት አባቶቼ ባሉባቸው አድባራትና ገዳማት ነው። የእኔ ዝናዬም፣ ኩራቴም እምዬ ተዋሕዶ ናት። እዚህ ፔይፓል ላይ የሚሳተፉት በጣም ጥቂቶች ናቸው። እናም አትስጋ። አትጨነቅ ልልልህ ነው። ተኛ አልኩህ። ተረጋግተህ ተኛ። ለዐማራ የገባሁት ቃልኪዳን ነው የሚያስጮኸኝ። የዐማራ የደረሰበትን ግፍ ባስቆም ብዬ ነው የምጮኸው። አንተ ታግለህ ሥልጣኑንም፣ ዝናውንም፣ ገንዘቡንም እፈስ። እኔን ይሻማኛል ብለህ ከሰው አትነስ። አታስብ ማርያምን አታስብ። አትጨነቅ።
"…ዐማራ አይደለም እና ለዐማራ ድምጽ መሆን አይችልም ግን አትበለኝ። ድምጽ ለመሆን የግድ ዐማራ መሆን ሳይሆን የሚጠበቅብኝ ሰው መሆን ብቻ ነው። እኔ ዘመዴ ጋላ አይደለሁም። ኦሮሞም አይደለሁም። ጉራጌም ትግሬም አይደለሁም። እኔ ዘመዴ የሀረርጌ ቆቱ ነኝ። በቃ በዚያ ውሰደው። በዚያ ተቀበለው። በዐማራ ጉዳይ ያገባኛል። የሚያገባኝ ግን ድምፅ በመሆን ነው። ለዚህ ደግሞ ፈቃጅም ከልካይም የለውም። እኔ ቆቱነቴን ደብቄ አላውቅም። ቆቱ ስለሆንኩ አንተ በምትፈራውና ዘመድኩን ይወስድብኛል፣ ይሻማብኛል ብለህ በምትሰጋበት ነገር ሁሉ እኔ የለሁበትም። ማርያምን አትስጋ።
"…እኔ ለሁሉም ድምጽ እንደምሆነው ሁሉ ለዐማራም እየሆንኩ ነው። የዐማራ ትግልን አምጠው ከወለዱት ተርታም የምመደብ ነኝ ብል ቅሽሽ አይለኝም። ሳካብደው ደግሞ የዐማራ ፋኖ የዘመኑ ትግል ልጄ በሉት። እናም ይሄን ልጄን ከተኩላ፣ ከቀበሮ፣ ከጅብ፣ ከዘንዶ፣ ከእባብ፣ ከእፉኝት ብጠብቀው ምን ያናድዳል?መከላከል ብቻ እኮ ነው። ያውም በሹል ምላሴና በደንዳናው ብዕሬ። እኔ ልሾም ልሸለም አላልኩበት። ጎፈንድሚ አልሰበሰብኩበት። የሠራ እያወደስኩ፣ ያጠፋ እየዠለጥኩ ብሄድ ምን ይለኛል? ምንም። ዐማራ ነን ብላችሁ በእኔ ላይ ጭንቀት፣ ጥርጣሬ የተፈጠረባችሁ ተረጋጉ። እንደ ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጂራ ይከዳናል ብላችሁም አትስጉ። እርግጥ ነው አይደለም እኔ ቆቱው ዘመዴ እነ በለጠ ሞላ፣ ጣሂሮ፣ የሱፌ፣ ቶማስ ጃጀው፣ ጌትነት አልማው የራሳችሁ ዐማሮች ስለከዷችሁ ብትሰጉ ግን አይፈረድባችሁም። እኔ ግን ማርያምን አልከዳችሁም። ከእናንተ ምናችሁንም አልፈልግም። ከዐማራ የማገኘው አንጀት አርስ ስድብ ለእኔ በቂዬ ነው። ተቅማጥ ትውከት የሚያሲዝ ስድብ የሚሰድበኝ እኮ ዐማራ ነን የሚሉቱ ናቸው። እሱ ነው ደሞዜ። እሱን እየተቀበልኩ የዐማራ ድምፅ መሆኔን እቀጥላለሁ። መክፈልስ ትግሬ ነው የሚከፍለው። ኦሮሞም ከፋይ ነው። ዐማራ ወፍ የለም። ከዐማራ ወገብ ቆራጭ ስድብ። አለቀ የሚከፍልህ እሱን ነው። ዐማራ በፍጹም እንደ ትግሬ፣ እንደ ኦሮሞ ከፋይ አይደለም። ወዳጄ ደሩ ዘሀረሩ ይሄው ትግሬን ደግፎ፣ ትግሬ ሆኖ በለፀገ አይደል እንዴ? ዮኒ ማኛ ወርሞ አዲስ አበባ ከርሞ ተመለሰ አይደል እንዴ? በአባቱ ጎንደሬ በእናቱ ጉራጌው ሀ ገደሉ ናትናኤል መኮንን እንኳ ይኸው ወርሞ ሽር ብትን ይል የለ እንዴ? እኔ ዐማራን ብዬ በመጮሄ እኮ ያተረፍኩት መሰደብ፣ መነቀፍን ነው። ቢሆን ቢሆንማ ዘመኑማ ለእኔ ለዘመዴ እኮ ጠቃሚ ነበር። በሥጋም ከፍከፍ ያደርገኝም ነበር። እኔ ግን ዘመን የሚሰጠኝን ብርና ክብር ንቄ ትቼ ከተገፋው፣ ከተጨፈጨፈው ከምስኪኑ ዐማራ ጎን መቆምን መረጥኩ። መብቴም ነው።👇ከታች ይቀጥላል ✍✍✍
መልካም…
"…ዘወትር ያመሰግን ዘንድ የሚጠበቀው 1ሺ አመስጋኝ ሞልቷል። እግዚአብሔር ይመስገን። አሁን ደግሞ በቀጥታ የምንሄደው ወደ ርዕሰ አንቀጻችን ነው። ከዚያ በፊት ግን ለጠዋት ጠዋት አመስጋኞች መልእክት አለኝ።
"…ትናንት የእስክንድርን ፎቶ አድርጌ ስለጥፍ ጥቂት የማይባሉ አፈ ጻድቆች በቤቴ ገብተው በምስጋናው ሰሌዳ ላይ ሲንጓጉብኝ አየሁ። ደግነቱ ወዲያው አጸዳኋአቸው። እስከዛሬ ድረስ አቢይ አህመድን ሬሳ አስከሬን ላይ አቁሜ፣ በደም የተጨማለቀ ገላውን አድርጌ በቃለ እግዚአብሔር በሚስማማ ጥቅስ ወቅሼ ሳቀርብ ተሳስተሃል ያላለኝ መንጋ ዛሬ ለእስክንድር ሲሆን ያውም "ፋኖ" ብሎ በትክክል የፋኖን ስም ለማይጠራ ፀረ ዐማራ የዐማራ ትግል ጠላፊ ተብታባ ሰው ጥብቅና ቆሞ ሊሰድበኝ ይመጣል። ኤርሚያስ ለገሰና እስክንድር ነጋ በትክክል ፋኖ ብለው ከጠሩ እኔ እቀጣለሁ።
"…ለማንኛውም ጥቅሱ በተገቢው ቦታ ነው የሚውለው። በመጥረቢያ፣ በወፍጮ፣ በመጋዝ፣ በጅብ፣ በአንበሳ፣ በርግብ፣ በወንዝ፣ በጠዋት ጮራ ሥዕል አጅቤ ማቅረብ መብቴ ነው። ሥዕሉና ጥቅሱ ከተስማማልኝ አንተን ምንአባህ ያገባሃል?
"…የዛሬው ርዕሰ አንቀጻችን ራሱ የሐረርጌውን መራታ የሚመለከት ይሆናል። ዘመዴ መጀመሪያ በራሱ በዘመዴ ይገመገማል። አቋሙንም በግልፅ እንዲያሳውቅም ይገደዳል። በመጨረሻም ከርዕሰ አንቀጹ ንበባብ በኋላ እናንተም የጎደለ፣ የቀረ የምትሉት ነገር ካለ ትጨምሩለታላችሁ። ዛሬ ዘመዴ ራሱ ጉዱ የሚፈላበት ቀን ነው። እንደጉድ ነው የሚወቀጠው። ከዚያ በኋላ ነው ወደ ራያ የትግሬ ወረራ ዜና የምንሄደው።
"…ዳይ ዘመዴን ማእከል ደረገውን ርዕሰ አንቀጽ ለማንበብ አንብባችሁም የራሳችሁን ሓሳብ ለመስጠት ዝግጁ ናችሁ?