zemedkunbekelez | Неотсортированное

Telegram-канал zemedkunbekelez - Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

359908

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ 👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና 👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Подписаться на канал

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…የዐማራ ፋኖና የኦሮሞ ቄሮ ከወያኔ ጋር ተቧቅሶ ያመጣውን የተቀማ ለውጥ፣ የተለጠፈ ለውጥ ደርጉ ክንፉ ወዳጄ "እናመሰግናለን አርበኞች ግንቦት 7" በማለት ነው በኤርትራ በረሀ የሻአቢያን ፍየል ሲጠብቅ የነበረውን ግንቦቴ የሚያመሰግነው።

"…ዐማራ ሲታረድ እኔ ብቻዬን ኡኡ ብዬ ስጮህ ይሄ ደርግ ሰውዬ እኔን ዘረኛ ነው፣ ፀረ ሰላም ነው ሲለኝ የነበረ አብዮት ጠባቂ ፊት የመሰለ ሶዬ ነው።

"…የእሱ አለቃ ኢህአፓው ብራኑ ነጋ የአቢይ ገሌ ገረድ ሆኖ ሲገባ ክንፉ ሆዬ ተገለበጠላችኋ። መገልበጡ ባልከፋ ጩኸቴን ቀምቶ ከእሱም ብሶ ሊጋተተኝ ፈለገላችኋ። 😂😂

"…እኔ ዘመዴ እኮ እነ ክንፉ ወዳጄ በ2 ሜትር ከ20 አልጋ ላይ፣ በሜትር ከ70 ቁመታቸው ሜትር ከ10 ብርድ ልብስ እና አንሶላ ለብሰው ከብልጽግና ጋር ተጋድመው ሲገለሙቱ ኧረ ተዉ ተዉ ኃጢአት ነው ንስሀ ግቡ ስላቸው እንደ ዲጄ ቆጥረውኝ ወደ እግር ሲስቡት ከአንገት፣ ወደ አንገት ሲስቡት ከእግር እያጠረ ብርድ ከሚያስመታቸው አጭር ብርድልብስና አንሶላ ጋር እየታገሉ ሲድቡኝ የነበሩ ናቸው።

"…ይሄኔ አንተም ይሄን ጦማር የምታነብ ያኔ ከብልፅግና ጋር ያለአቻ ጋብቻ ፍቅር መስርተህ ስትርመጠመጥ የነበርክ ጉደኛ ትሆናለህ። ትሆኛለሽ። ሳትዋሹ ተናገሩ። ዛሬ ደርሰው የዐማራ ተቆርቋሪ ነኝ ሲሉ ወደ ላይ ወደ ታች ይታገለኛል። 😂። መቆርቆራቸው ባልከፋ የሚያስቀኝ እኔ የፋኖ ትግል መሥራቹን ዘመዴን መክሰሳቸው ነው የሚያስቀኝ።

"…ወደ ጉዳያችን እንመለስ… በመጨረሻም ደርጉ ግምቦቴው ክንፉ ማረፊያውን የት ቢያደርግ ጥሩ ነው?

• ጋሽ መሳፍንትን ብዬ እምላለሁ 😂 በ10 ደቂቃ ውስጥ ተመልሼ እነግራችኋለሁ።እመለሳለሁ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…የማይገለጥ የተሰወረ የለምና፥ የማይታወቅም ወደ ግልጥም የማይመጣ የተሸሸገ የለም። ሉቃ 8፥17

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"… መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

አቴንዳስ ያዙ…

"…ቀሪ እንዳይኖር… ፓስተር አለ። ቴዲ ወዳጄም አለ። አቤት ስንት የማውቀው ሰው አለ መሰላችሁ።

• በሉ እንጫወት… አይ ዘመዴ… ሲያምህ ጤና እኮ የለህም።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ተቀበል~ 10

"…ደርጉ ክንፉ ወዳጄ በቀደም ትዊተር ስፔስ ላይ ወ/ሮ ዳማከሴ ቤት ከእኔ ጋር ለመወያየት ቀርቦ ነበር። ዳማከሴ ወዳጄነህ ይጠይቅህ ስትለኝ እኔ ዘመዴም ምን ገዶኝ ይጠይቀኝ፣ ግን እሱ ደርግ ስለሆነ፣ በንግግር አያምንም፣ የሓሳብ ልዩነት ያላቸውን የኢትዮጵያ ምሁራን ሲረሽን፣ ሲገድል የኖረ ደርጋም ተረጋግቶ፣ ሰልጥኖ መወያት ከቻለ ፈቃደኛ ነኝ ብዬ ሁሉም እየሰማ ነበር ፈቃደኝነቴን የገለጥኩለት።

"…ሰሞኑን አደብ ያስገዛሁትና ያለሙያው የስኳድ የህዳር አህያ ሆኖ የሚንበጫበጨው ሲሳይ ሙሉም ነበረ። ኋላ ላይ ወታደር ክንፉ ማይክ ሲሰጠው ምን ቢል ጥሩ ነው? እገድልሃለሁ፣ እናትህ አፈር ምንትስዬ፣ እሪሪ ኡኡ ቋቀምበጭ አለላችኋ። እኔም መልሼ ይሄ ደርግ ነው። አልሰለጠነም። ከሩሲያ ወደ አሜሪካ ሄዶ በዚያ በኒውዮርክ ቡፋሎ የካቲካላ የቡቱሌ አንገት አንቆ የሚውል ሰገጤ ነው። ጴንጤ ሚስት አግብቶም ፉት አልተወም ብዬ አስረዳሁ። አሁንም ስካሩ ከበረደለት ይጠይቅ፣ ማይክ ስጡት ብዬ ፈቀድኩለት። መልሶ ኡኡኡ አለ። ከዚያ ወሮ ዳማከሴ አባረረችው።

"…ዳማከሴ አራዳ የ4 ኪሎ ልጅ ናት። ምርጥዬ ወሎዬ። ይሄም ገተት ወሎዬ ነበር እኮ። ግን ዋለልኝ ሆኖ ወሎዬውን ምሬ ወዳጆን የሚሰድብ ባንዳ ነው። እንዲያውም ክንፉን አባርረው የዳማከሴ የቤቷ ሆስት አድርገውኝ አረፉት። ክንፉም የብብቱም፣ የብሽሽቱም ፀጉር እስኪረግፍ ድረስ እየተንቀጠቀጠ ከእነ ጥላሁን ጽጌ ጋር ሌላ የስኳድ ቤት ከፍቶ ያለቅስ ጀመር።

"…ወታደር ክንፉ ከግንቦት 7 በቀጥታ ተገልብጦ የት እንደገባ ደግሞ ነገ እነግራችኋለሁ። አሁን የዙም መሰብሰቢያ ሰዓታቸው እየደረሰ ስለሆነ ክንፉ የእስክንድር ድርጅት ኮሚቴው አክሮባቲስት ሶዬ እስኪገለበጥ ድረስ ጠብቄ ሊንኩን እለጥፍላችኋለሁ።

• ተገልበጥ ክንፍሻ…😂😂😂

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ተቀበል~ 8

"…30 ሰው ስጠይቅ 90 ሰው? አቤት መረጀ ለማወቅ ፍጥነታችሁ ገራሚ ነው።

"…መልካም ሶዬው ማን እንደሆነ ልነግራችሁ ነኝ። ያልተኛችሁ ተከታተሉኝ።

"…ሰውዬው የደርግ መንግሥት አገልጋይ የነበረ ደርግ ነው። ስሙም የሆነ ማእረግ ወድጄ ክንፉ ይማም ይባላል። በእናቱ ጉራጌ በአባቱ ወሎዬ ነው ብሎኛል ጓደኛው አቶ በረደድ። ይሄ ደርግ የሆነ ሰውዬ የዛሬ 50 ዓመት በግፍ የተገደሉትን በተለምዶ 60ዎቹ ተብለው የሚጠሩትን ለሀገር የሠሩ የቀ.ኃ.ሥ ባለስልጣናትን የረሸነው መንግሥት አገልጋይ ገዳይ አስገዳይ የነበረ ክፉ ሰው ነው ክንፉ። የሚገርመው ፓስተር ምስጋናው አንዷለም ዛሬ እነዚህን ሟቾች ሲዘክር ነበር የዋለው። ከማን ጋር አትሉኝም። ከገዳዩ ከክንፉ ጋር። ክንፉ ወዳጄ ማለት እነዚህን የሀገር ዋልታዎች ካስበላ አገዛዝ ጋር ሲሠራ ቆይቶ እሱ ወደ አማሪካ ኒውዮርክ ኮብልሎ ጴንጤ ሚስት አግብቶ ካቲካላውን ሲለጋ ይውላል። የጌታ ሰው። ኢትዮጵያ ግን የደርግ፣ ከዚያ የወያኔ አሁን ደግሞ ኦሮሞ ብልጽግና መጫወቻ የሆና ቀረች።

"…ልመጣላችሁ ነኝ። ከደርግ ቀጥሎ ወዴየትኛው የፖለቲካ ድርጅት ገባ? ቀጥሎ አሳያችኋለሁ። በዚህ እየተደመማችሁ 5 ደቂቃ ብቻ ጠብቁኝ።

• እስክንድር ለምን እንደመረጠውም እነግራችኋለሁ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ተቀበል~6

• ዶላር ቅፈላ ኖ…? ኤለም ።

"…እስክንድር ነጋ እና የዶር አምሴ ፍቅር ከምን የመነጨ ነው ብዬ አንድ የዲሲ ግብረ ሀይል ወዳጄ የሆነችን ሴት ጠየቅኩ። ለምንድነው እስክንድር በዐማራም፣ በአዲስ አበባም ስም የሚሰበስበውን ዶላር አምሴንና ሙሌን፣ ሂዊን ብቻ ገንዘብ ያዥ አድርጎ የሚመርጠው ብዬም ጠየቅኩ። በተለይ አምሴና እስኬን እንዲህ ያፋቀራቸው ምንድነው ብዬ ነው የጠየቅኳት።

"…መለሰችልኝ። እስኬው በአንድ ወገን ደቡብ ጎንደሬ ነው። አምሴም ጎንደሬ ነው። የእስክንድር ሚስት ጋዜጠኛ ሰርኬም ትግሬ ናት። የአምሴም ሚስት ትግሬ ናት። እስኬና አምሴ የትግሬ ሴት ባሎች ብቻ ሳይሆኑ ሚስቶቻቸው ታላቅና ታናሽ እህትማማቾች ናቸው አለችኝ። እኔ ግን ትግሬነታቸው እውነት ነው። እህትማማችነታቸውን ግን እንዴት?  ብዬ እስከአሁን እየጠየቅኩ ነው። የአምሴ ሚስት የመነን ሰፈር ልጅ ነበረች። ሰርኬስ ሰፈሯ የት ይሆን?

"…እናም ዛሬ አበበ በለው፣ ሀብታሙ አያሌው፣ ፓስተር ምስጋናው፣ የደርጉ ወታደር ክንፉ ወዳጄነህ፣ ሙላት አድኖ፣ ወንዴ አፍንጮ ወዘተ የዙም ስብሰባ አላቸው። አበበ በለው ሌባ ነው ሲል የነበረው ወንዴ አፍንጮና አበበ በለው፣ በብልቴ ላይ ኮዳ አንጠልጥሎ፣ በመቀመጫዬ ላይ አለንጋ አሳርፎ ዠልጦኛል ብሎ ሀብታሙ የከሰሰው ሙላት አድኖም በአንድ ላይ ይሰበሰባሉ። እኔና ወፎቼም እናዳምጣቸዋለን። ቀድተን የሚሉትን ለሕዝብ ይፋ እናወጣዋለን።

"…ዶር አምሴማ እያበደ ነው። ጋሽ መሳፍንት ጠበል ነው የረጩት ይሄን ቀፋይ የዳያስጶራ ዋቴ የማፍያ ስብስብ። በዐማራ ትግል አምሴና እስኬ፣ ምስጌና ጄሪ ቤታቸውን ለማስተዳደር መሞከራቸው ፌር አይደለም። የዙም ስብሰባው ሲጀምር ሊንኩን አስቀምጥላችኋለሁ ገብታችሁ ብራችሁን ትጠይቃላችሁ። እሺ…?

ሌባ ሁላ
ሠርተህ ብላ…😂

"…እየኮመታችሁ…✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ተቀበል~ 4

"…እንግዲህ ዲያብሎስ ምንትበላ…? የሚል አንድ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እናቶች የሚዘምሩት መዝሙር ነበር። አሁንም ያለ መሰለኝ።

"…እኔ በጎንደር አፍሬ አላውቅም። ከጎንደር አባቶች ከእነ ጋሽ መሳፍንትም ጋር የጠበቀ ወዳጅነት ሳይሆን የአባትና የልጅነት ግኑኝነት ነው ያለኝ። የፈለገ፣ የፈለገ እንነጋገር፣ እንወታወት እንጂ እኔ ዘመዴን በፓስተር ምስጋናው አንዷለም፣ በእነ ሲሳይ ሙሉ፣ በእነ አያሌው መንበር አይለውጡኝም። የፈለገ አልኳችሁ። ከነከስኩ ነከስኩ ነው። ሳላደማ አልለቀም የምለውም ዝም ብዬ አይደለም።

"…አሁንም ገና ነው። የእስክስ ፀረ ዐማራው የፖለቲካው ቅማንት የትግሬ ዲቃላው የአዝማሪ አበበ በለውን ውትወታ ሰምተው በእኔ በዘመዴ ላይ መግለጫ ሊያወጡ የተዘጋጁትን የዐማራ ማኅበራት ተብዬ ፀረ ዐማራ ማኅበራት መግለጫ እየጠበቅኩ ነው። ከዚያ የመልስ ምቴን ይጠብቃሉ። አዝማሪው ያዋጣቸው እንደሁ እናያለን። በዐማራ ማኅበር መሪ ስም የተሰገሰጉትን ፀረ ዐማራ ዲቃሎችም እንለይበታለን።

"…አመሰግናለሁ ጎንደር። ገለቶማ…ነገ በሳምንታዊው የመረጃ ቴለቭዥን የነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር መደበኛ መርሀ ግብር ፕሮግራሜ ላይ እስካቀርብላችሁ እስከዚያው ABC TV ላይ ተከታተሉት።

"…ትግሉ ግን ገና ነው። ገና ምኑ ተነካና። አበበ በለው፣ ሀብታሙ አያሌው ኢትዮ 360፣ የእነ ፓስተር ምስጋናው የጣና ቲቪ ስኳድ ወዘተረፈ ገና ይቀራል…

• በድጋሚ እነ ጋሽ መሳፍንት ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ። ዳይ ጎንደር አንድ ከሆነ የዐማራ ትንሣኤ ሳምንት እንደቀረው ቁጠሩት… ብቻ ደስ ብሎኛል።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ተቀበል~ 2

"…ከዓባይ ቀጠና እስከ ደጅን ሸበል በርንታ ድረስ ጎጃም የኦሮሞ ልዩ ኃይል በቀጥታ ገብቷል ከመከላከያው ጋር ለዘር ጭፍጨፋ ሰተት ብሎ ገብቷል።

"…ቀጥሎ የጎጃም ወንዶች ብልት ተሰልቦ፣ ሴቶቹ ሲደፈሩ፣ ሕፃናት ሲታረዱ፣ ወንዶች ሲረሸኑ ብታዩ በገዳ ሥርዓት የተፈቀደ መሆኑን ሁሉም ሊያውቅ ይገባል።

"…በተለይ ጎጃምና ሸዋ ውስጥ የዐማራ ፋኖ ጦርነት የሚገጥመው ከኦሮሞ ኃይል ጋር መሆኑን ዐውቆ መግጠም ይኖርበታል።

"…ለኦሮሙማ ይሄ የመጨረሻው ዕድሉ ነው። ዐማራም ዕድሉን ሊጠቀምበት ይገባል የሚሉ መተርጉማንም አሉ።

"… ብልት ቆርጦ ግንባር ላይ ሰክቶ መሄድ በገዳ ሥርዓት የጀግንነት ምልክት ነው። የወንድን ብልት መቁረጥ ያ ነገድ ዘር እንዳይተካ ለማድረግ መሆኑንም የታወቀ የተረዳ ነገር ነው።

"…የማኅፀን በር ካንሰር ተብሎ ከሕፃናት እስከ ጎልማሳ ሴቶች ድረስ ዐማራ ብቻ በሰልፍ የሚከተበውንም ክትባት ሊያስቆም የሞከረ፣ ለመጠየቅም የሞከረ አንዳችም ሰው አለመኖሩም አሳሳቢ ነው። ወያኔ መርፌ የወጋቻቸው የዐማራ ሴቶች መውለድ ካቆሙ 20 ዓመት እንዳለፋቸው ዐውቆ የሚጠይቅም የለም። መራር ሃቅ ነው።

• እየተወያየን ተቀበላችን ይቀጥላል…

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም…

"…የቅዳሜ ከሰዓት የተቀበል የግጥም፣ የቅኔ መርሀ ግጥሞችን፣ እንዲሁም አጫጭር አስቂኝ ተንቀሳቃሽ የቪድዮ ምሥሎችን እና ሥዕሎችን፣ ነቆራም፣ ትችቶችንና፣ መልስ የሚያሻቸው ጥያቄዎችን፣ መጠነኛ ሙግቶችን የያዘ ሳምንታዊ መርሀ ግብሮችን ምናቀርብበት ሰዓት ነው። መርሀ ግብራችን እስከ ምሽት ድረስ በዚህ መልኩ ይቀጥላል።

"…የዛሬው መርሀ ግብራችን በኦህዴድ ቀሽም አጀንዳ ምክንያት ታስቦ የነበረው እልቂትና አደገኛ ጥፋት ተረባርበን ያከሸፍንበትን ድንቅ ጥበባዊ መንገድ እያደነቅን፣ የሰዉም ንቃተ ኅሊና ማደጉን እያደነቅን፣ የዐማራም፣ የኦሮሞም፣ የትግሬም፣ የሌሎችም ቲክታከሮች፣ ጋዜጠኞችና አክቲቪስቶች በኦሮሙማው የሴራ ቦለጢቃ ላይ መባነን መጀመራቸውን እያበረታታን እንገጥማለን። የቀሩትን መቶ ኪሎ ርጥብ ፋሮችንም ሙድ እየያዝን እስኪበስሉ ማገዶ ቢጨርሱም እንነቁራቸዋለን።

"…መርሀ ግብራችን እስከ ምሽት ድረስ ይቀጥላል። አስተያየት በመስጠት፣ ግጥም በመግጠም ተሳትፎአችሁ ተጠናክሮ ይቀጥል። የመጀመሪያ ድንቅ ግጥም ሲገኝ፣ ወይ ነቆራ ራሱን በቻለ ርእስ ከአዝማሪው ጋር ይለጠፋል።

• ለአዝማሪው ለባለ ጭራው፣ ለባለ መሰንቆው ግጥም ስጡት። ማነው ፈጥኖ የሚገጥም?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

የዛሬ አይደለም…!

"…አዲስ ጀማሪ ፌስቡከሮች፣ አዲስ ጀማሪ ዩቱበሮች፣ አዲስ ጀማሪ ቴሌግራመሮች፣ አዲስ ጀማሪ ቲልታከሮች፣ አዲስ ጀማሪ ብሔረተኞች ተረጋጉ። ይሄ አራት ዓመት ያለፈው የቆየ ቪድዮ ነው። ልክ ዛሬ እንደተደረገ አድርጋችሁ አትቀውጡት። ሰው አትረብሹ። አዲስ እረኛ ከብት አያስተኛ አለ አጎቴ ሌኒን። እንዲህ እንዲች ዓይነቷን ለእኛ ተዉት። ጎጃም ገብቶ በአባ ገዳ ሥርዓት የገበሬ ብልት እየሰለበ ግንባሩ ላይ ሰክቶ የሚሄድ አዲስ አሰቃቂ ትኩስ ወንጀል እያለላችሁ የቆየ ቪድዮ ዕለቱን ዛሬ እንደተደረገ አድርጋችሁ ሰው አትረብሹ። ይታረም።

"…የነገ ሰው ይበለን።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

👆⑤ ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ …የሚገኙ ዐማሮችንና የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኞችን ዘልዝለው የበሉት ኃይሎች ለይተው የጨፈጨፉ ያረዱ ያቃጠሉ አራጆች፣ በትግራይ ቤንዚን አርከፍክፈው ትግሬን አርደው ያወደሙ፣ ቅርስ የዘረፉ፣ ንፁሐን በድሮን የፈጁ፣ ሰላማዊ ሰዎችን በአደባባይ እንደ አማንኡኤል ወንድሙ ያሉትን የሚረሽኑ ሰዎች አሁን አንድ ማንነቱና ምንነቱ ያልታወቀ አሰቃቂ እርድ ጓ አሉ? በቴ ኡርጌሳን በገዛ ሀገሩ የኋላ የፊጥኝ አስሮ የረሸነ ኦሮሙማ ደራ ላይ አዝኖ ሰልፍ ሲያስወጣ ታየኝ እኮ።

"…ለማንኛውም በዚህኛውም የብልፅግና አጀንዳ ዐማራ አሸናፊ ሆኗል። በኦሮሚያ ሚሊሺያ የዛሬ ዓመት የተገደለን ወጣት የዐማራ ፋኖ ነው ያረደው ብሎ ማጯጯህ ነውረኝነት ነው። የሟቹ ልጅ ቤተሰቦችስ ምን ይሉናል አይባልም ወይ? ከኤርትራ ድራማ ፊልም ላይ የተወሰደ አንዲት ሴት በመጥረቢያ ስትቆረጥ የሚያሳይ ፎቶ ለጥፎ ዐማራ ነው እንዲህ የሚያደርገው ማለትስ ምን ማለት ነው። ሌላውንስ ሸውዱት እኔ ዘመዴን በየት በኩል ትሸውዱኝ? እንዴት እኮ? እንዴት አድርጋችሁ ነው የምትሸውዱኝ? ቀሽሞች። አሁንም የብልፅግና የሚዲያ ፔጆችን አውቀንበታል። የጎንደር ስኳዱ ጎንደሬው ፀረ ጎጃም የጉርሻ ቲዩብ ባለቤት አቶ ዳዊት ቢያሰልፍ አበበም እንድ ሕፃን ፌቨን አጀንዳ አድርጎ ፋኖ ላይ ዘመቻ ለመክፈት ሻርጂያ ዱባይ ተቀምጦ ቢንደፋደፍም ለአሁኑ አልተሳካለትም። ከኢትዮጵያ፣ ከአሜሪካና ራሱ ከዱባይ ሆኖ በሚያስተዳድረው ፔጅ ላይ የብልጽግናን ቅርሻት ለመትፋት ቢሞክርም የፔጁን ባለቤት ስሙን ጠርቼ በማጋለጤ የግል ፌስቡኩን መጀመሪያ ፎቶውን፣ ቀጥሎ ፌስቡኩን ራሱ ዲአክቲቬት ነው የደረገው። ዳዊት የሸራተኑ ጋርድ አሁን ተንፍሷል። ስደውልለትም ስልኬን አላነሣ ብሎኝ እንጂ እነግረው ነበር። አሁንም አድርሱልኝ። አላርፍ ያለው ያሬድ ያያ ዘልደታ ነው እሱም ቢሆን ወድዶ አይመስለኝም እንግዲህ እስኪገባው ድረስ መጠበቅ ነው።

"…በመጨረሻም የሰሞኑ የደራን አጀንዳ በተመለከተ በእለተ እሁዱ የመረጃ ቴሌቭዥን መርሀ ግብሬ ላይ እውነታውን አፈርጠዋለሁ። ይሄ ድራማዊ አጀንዳ ግን ለጊዜው ለዐማራ ሁለት ጥቅም እና በረከት ይዞለት ነው የመጣው። አንደኛው አብዛኛው  የኦሮሞ ኤሊት ጃዋርን ጨምሮ በወንጀሉ ብልፅግናን ነው የከሰሱበት። ከትግሬ አክቲቪስቶች በቀር አብዛኛው የኦሮሞ አክቲቪስቶችም የዐማራ ፋኖን እንደ ማባያ አድርገው ጠቀስ ያድርጉታል እንጂ በብዛት ይሄ አጸያፊ ተግባር የአቢይ አሕመዱ ብልፅግና ተግባር ነው ብለው በሃላል መስክረውበታል። እነ ጂጂ ኪያ ሳይቀሩ ትግሬዎቹን አታባሉን፣ እረፉ በማለት አፋቸውን አስይዘውበታል። እናም ይሄ ለዐማሮች በእጅጉ ጠቃሚ ነገር ነው። ደግሞም እውነት ከመመስከር በቀር ሌላ አማራጭ የላቸውም። ስለዚህ የራሳቸውን ሕዝብ ኦሮሞው በተወሰነ መልኩ ያረጋጋዋል። ሁለተኛ ጥቅም ደግሞ የዐማራ ፋኖ ገለልተኛ ምርመራ እንዲካሄድ በይፋ ጠይቆበታል። በዚህም በራሱ በብልፅግና የከሰረ ቀሽም አጀንዳ ዕድሉን ተጠቅሞበታል። የሕዝብ ሓላፊነት እንዳለውም አስመስክሮበታል። ይሄም ጥቅም ነው። በተለይ በተለይ ደግሞ ከዐማራ ክልል ውጪ ለጥ ብሎ የተኛውን ዐማራ በሚገባ አነቃቅቶታል። ይሄም ጥሩ ነው። በዚያ ላይ አገዛዙን ወደ ስሁት ቀሽም አጀንዳ ያንደረደረው፣ የዳያስጶራ አንድነትና ሰላማዊ የተቃውሞ ሰልፍ፣ ምድር ላይ የፋኖ አንድነት ወሬዎች፣ የሸዋ ፋኖዎች ከእነ እስክንድር የመለየት መግለጫዎች ተከታትለው መምጣት ነው ይሄን ጮማ የሆነ የዐማራ ፖለቲካ ሲሳይ የሆነ አጀንዳ ከሰማይ እንደ መና ያወረደው።

"…በነገራችን ላይ ትዊተር ስፔስ ሄጄ ያፈረስኩት ግምብም ቀላል አልነበረም። እነ ሲሳይ ሙላውን ወደ ቤተሰብ፣ ወደ ልጆቹ ነው የመለስኩት። አንድ ቀን ላይቭ ላይ እያለ ሚስቱ ስትቆጣው አስታውስ ነበር። ስልኩን ቀምታው ስትወረውር፣ እናም ያንን ቤተሰብ ነው ሰላም ያወረድኩለት። የደርግ ገዳይ፣ ኋላ ቅንጅት፣ ከዚያ ግንቦት 7፣ ከዚያ ባልደራስ፣ ቀጥሎ ግምባሩ፣ ሠራዊቱ፣ አሁን ደግኖ ድርጅቱ የነበረውን አቶ ክንፉ ወዳጄን፣ የጴንጤዋ ባል፣ ሰካራሙን የኒውዮርክ ቡፋሎውን ጠጪ ነው ከትዊተር ስፔስ ድራሹን ያጠፋሁት። የአዋሽ ነው የዳሽን ባንኩን የጎንደር ስኳድ፣ የመላኩ አለበልን ዘመድ አሁን ተሰድዶ ኡጋንዳ የገባውን ጥላሁን ጽጌን ነው ያስነጠስኩበት፣ እነ ጄ ብሩ፣ እነ ዳማከሴን የመሰሉ የአራዳ ልጆች፣ የፍሕ ሰዎችን ነው ያፈራሁበት። ሀብታሙን በቀለን የመሰለ የምሥራቅ ሰው የሀረርጌ ልጅ ስክን ብሎ ግራ ቀኙን እንዲያይ ነው ያደረግኩበት። እና ለእኔ ትልቅ ድል ነበር የትዊተር ስፔሱ ቆይታዬ።

"…የዋን ዐማራው ሮቤል ይሄ የደራው ድራማ ከመምጣቱ በፊት ወለጋ ላይ ታርደው አንገታቸው በእንጨት ላይ ስለተንጠለጠለ ሸኔዎች በተደጋጋሚ እኔ እንዳልለጠፍኩት፣ ዩቲዩብም እንደሌለኝ እየታወቀ ሁሉ አውቆት የነበረውን ነገር እነዚህ የብልፅግና ደብል ኤጀንቶች "በወለጋ ዘመዴ የተቆረጠ አንገት አሳይቶ ኦሮሞን አስቆጥቶታል" በማለት አጀንዳ ፈጥረው ነበር። የስፔሱ ሪከርድም አለኝ። እነ ዘርዓ ያዕቆብ ዘመድኩን በሃይማኖት በኩል በወሎ ግጭት ሊያስነሣ ነው ብለው ከእነ ጃል ሀብታሙ ጋር መንበጫበጭ ጀምረው ነበር። በዚያውም እኔም ጓ ብዬ ከሁለት ዓመት በፊት ሆነ ከተባለው ጋር አያይዘው በሟጯጯህ ማኖ ሊያስነኩኝም አስበው ነበር። እንዲያውም መልሰው እነ ዘርያዓቆብም፣ ኦሮሞቹም አጀንዳውን ነቄ ብለው የለም ፌክ ነው በማለት ሲዳረቁ ነበር። ቀሽሙ ስክሪፕትም፣ ቀሽሞቹም ተዋናዮች አፈር ደቼ በልተው ዐማራው አጀንዳውን በዝረራ አሸንፏል። 

"…ዐማሮች የተኛችሁ ንቁ። የነቃችሁ የበለጠ ንቁ። የዐማራ አክቲቪስቶች ከቧልት፣ ከጥድፊያ ውጡ። የግድ ተቀባብታችሁ አሰስ ገሰሱን ሁላ ወደ አደባባይ አታምጡ። በእውቀት ተንቀሳቀሱ። ንቁ፣ ቆቅ ሁኑ። ለወሬ አሊ፣ ለሥራ ጥንቸል አቦሸማኔ ሁኑ። የኦሮሞም፣ የትግሬም አክቲቪስቶችን በዕውቀት ብለጡ። የጅብ ችኩል አትሁኑ። የጓዳ ወሬ ቲክቶክ ላይ አታምጡ። እንደኔ እንደ ዘመዴ ብስል፣ ሙክክ በሉ። አስሬ ለክታችሁ አንዴ ቁረጡ። ለጠላት በር አትክፈቱ። እኔ የሀረርጌ ቆቱ ስለሆንኩ ብትሰድቡኝኝ አልቀየምም እናንተ ግን ተከባበሩ። ተዋደዱ፣ ተፈቃቀሩ። በየትኛውም አጀንዳ አትበርግጉ። ልክ እንደ ፋኖ የተረጋጋጋችሁ ሁኑ። ከዚያ ታሸንፋላችሁ። አለቀ፣ አከተመ፣ ሃላስ።

• ቅድም ስታልፉ የመታችሁ የደርግና የወያኔ እንቅፋት አሁንም የብልፅግናው እንቅፋት እንዳይመታችሁ ዐማሮች ተጠንቀቁ።

• ዳይ ዛሬም ትናንት ያፈረስነውን የኦሮ ብልፄን ቀሽም አጀንዳ ወደመቅበሩ እናመራለን። ዕድርተኞች አንዳችሁም እንዳትቀሩ። 🎺🎺🎺🎤🎤🎤⚰⚰⚰⛏🔨🔬🔬⚖⚖🔑🗝💚💛❤️🚫❗️❓⛔️◻️🟢🟡🔴📢🔔

•••

ሻሎም…!   ሰላም…!

ዘመድኩን በቀለ ነኝ።
አሸበርቲው/አስነቀልቲው
ሕዳር 13/2017 ዓም
ከራየን ወንዝ ማዶ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

👆③ ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ "…ይሄ አሁን በትግል ያለው የዐማራ ብሔረተኛ ገና ጀማሪ ብሔረተኛ ነው። እንደ ትግሬ ብሔረተኛ በብሔረተኝነት ጥርሱን የነቀለ ብሔርተኛ አይደለም። እንደ ኦሮሞ ብሔረተኛ እንደ ዳውድ ኢብሳ በብሔረተኝነት የሸመገለ፣ እንደ ስብሃት ነጋም የጃጀ አይደለም። ከነ ተግዳሮቶቹ አሁን ያለው የዐማራ ብሔረተኛ የዐማራ ብሔረተኝነትን በቅርብ የጀመረ እና ብሔረተኝነቱም ገና ዳዴ በማለት ላይ ያለ ብሔረተኝነት ነው። እናም ከህወሓትና ከኦሮሞ ብሔረተኝነት ተሞክሮና ልምድ እየወሰደ ይሄዳል ማለት ነው። ኦነግ ኦሮሞን ህወሓት ትግሬን ነፃ ለማውጣት በይፋ በሕጋዊ መልኩ እንደሚንቀሳቀሱት ፋኖም የዐማራን ሕዝብ በትግሬና በኦሮሞ ነፃ አውጪዎች ከደረሰበት ግፍ ነፃ ለማውጣት ይታገላል ማለት ነው። ኦሮሞና ትግሬ በኦሮሞው መንግሥቱ ኃይለማርያም ደረሰብን የሚሉትን ግፍ በመታገል ዐማራን እንደሚከሱት የዐማራ ፋኖም በትግሬዋ ህዋሓት፣ በኦሮሙማው ደርግና ብልፅግና የደረሰበትን ግፍ ፕሮሞት እያደረገ፣ እያስተዋወቀ ይታገላል ማለት ነው። ትግሬና ኦሮሞ ነፃ ለመውጣት ሲታገሉ ዐማራም ነፃ ለመውጣት የማይታገልበት ምክንያት የለም። ለኦሮሞና ለትግሬ ነፃ አውጪዎች የተፈቀደ መጨማለቅ ለዐማራ ነፃ አውጪዎች የሚከለከልበት ምክንያት የለም። ትግሬና ኦሮሞ ነፃ አውጪዎች ብረት አንሥተን ታግለን ነው እዚህ የደረስነው እንደሚሉት ዐማራም ብረት አንሥቶ ያቀደበት፣ ያለመበት የማይደርስበት ምንም ምክንያት የለም። እነሱ ሺዎችን ገብረን ነው ዛሬ የተከበርነው እያሉ እንደሚፎገሉት ሁሉ ያለ መስዋእትነት ስርየት የለም እንዲል መጽሐፍ ዐማሮችስ ደም ገብረው፣ ሞተው፣ ተጋድለው፣ በብላሽ ከመሞት ወጥተው ድልን የማይጎናፀፉበት ምንም ምክንያት የለም። ሌሎች ሲሠሩት ጽድቅ ዐማራ ሲሠራው ኩነኔ፣ ርግማን የሚሆንበት ምንም ዓይነት ምክንያት የለም።

"…ዐማራ አሁን እንቅፋቶቹን ሁሉ በሚገባ ዐውቋል። ለይቷል። እንኳን መንገድ ላይ የኦሮሞ ነፃ አውጪ፣ የትግሬ ነፃ አውጪ፣ ሻአቢያና ግብፅ ያስቀመጡትን ይቅርና፣ አማሪካና እንግሊዝ፣ አውሮጳና አረብ ያስቀመጠውን ወጥመድ ዐውቋል። አይደለም የውጪው የውስጡን የበግ ለምድ ለባሽ ተኩላዎች በሚገባ ዘአውቋል። ለይቷል። ለዚህ ነው የውስጥ የበግ ለምድ የለበሱትን ተኩላዎች እነ ግምባሩንና እነ ስኳድን ለይቶ የገንዘብ ምንጫቸውን አድርቆ እንደ በለስ አድርቆ ያስቀራቸው። የትግሬና የኦሮሞ ነፃ አውጪዎች ዐማራን እየከሰሱ ግማሽ ምዕተ ዓመት ፈጅተውም ማፈራረስ ያልቻሉትን የኢትዮጵያ የሀገር መከላከያ ሠራዊት በአንድ ዓመት ትግል እንኩትኩቱን አውጥቶ ያፈራረሰው ዐማራ ዐማራ ስለሆነ ነው። ጥቂት ሲቆይ ደግሞ ታየዋለህ። ይሄ መሃይሙ፣ ደናቁርቱ፣ ደንታ ቢሱ፣ አጋሰሱ፣ ርጥብ ፋራ ሰገጤው፣ ሆዳሙ፣ አጋሰሱ፣ ለዐማራነቱ ደንታ የሌለው፣ ክብሩን በቲክቲክ ላይ ያወረደው፣ ጆሮ ጠቢው፣ ደንቆሮው፣ እንደ እከ ለሽ ብሎ የተኛው ዐማራ ነቅቶ ሲነሣ ደግሞ በዚያች ሀገር የሚፈጠረውን ዕድሜ ሰጥቶን አብረን ለማየት ያብቃን። ከፋፋዩ ስኳድና ፌክ ኢትዮጵያኒስቱ የእነ እስክንድር ነጋ ጋሬጠናት አብቅቶ በጫካ ያለውም ዐማራ ወደ አንድነት መጥቶ አንድ ሲሆን ብላችሁ ደግሞ አስቡት።

"…ወያኔና ኦህዴድ፣ ኦነግ አንድ ላይ እየሠሩ፣ ብልፅግና ኦህዴድ እና ኦነግ፣ ኦነግ ሸኔና ኦፌኮ አንድ ላይ እየሠሩ። በድኑ ብአዴን ህወሓትን እየናፈቀ፣ ለኦነግ እየተገረደ፣ የዐማራ ሚሊሻን፣ የአድማበታኝ ፖሊስን የገዛ ወገኑ ላይ እያዘመተ። እስክንድር ነጋ የተባለ ደንቃራ ፀረ ዐማራ ፌክ ኢትዮጵያኒስት የሆነ ሾተላይ ሰውዬ ከጎጃም በቀር ሸዋን ሁለት ቦታ፣ ወሎን ሁለት ቦታ፣ ጎንደርን ሦስት ቦታ ከፍሎ የዐማራን አንድነት ከፋፍሎ፣ ዳያስጶራ ዐማራው አሁንም የግንቦት 7፣ የፌክ ኢትዮጵያኒስቶቹ መንፈስ ሳይጠፋለት እንዲሁ በደመ ነፍስ እየቃተተ፣ እንደ ትግሬና ኦሮሞ አንድ ላይ መቆም አቅቶት እንደ ገበቴ ላይ ውኃ፣ እንደ ባህር ላይ ኩበት እየዋለለም እንኳ ዐማራው በነቁት ጥቂት ልጆቹ ወደ መስመር እየገባ ነው። ይሄ ነው መሬት ላይ ሂዊንና ኦነግን ያስደነገጠው።

"…ዐማራ የሰሞኑም የደራ ሁኔታ ለፖለቲካ የበላይነት ነው እየተጠቀመበት ያለው። የሳይበር ላይ ዐማራው እንደ ድሮ አይደለም። በቶሎ አይደነግጥም። እነ ቤተልሄም ዳኛቸው ሳይቀር ነጠላ ዘቅዝቀው የሚያስለቅሱት ዐማራ አሁን ላይ የለም። እነ ሞጣ ቀራንዮ የሚመሩት የሳይበር ላይ ውጊያም የለም። ዐማራው ብልህ ሆኗል። ይሄ ረጋ ማለቱ፣ ይሄ አለመደንገጡ፣ በሚሰጠው አጀንዳ ያለመረበሹም አሸናፊ አድርጎታል። አጀንዳ ተፈጥሮ ተበትኖ እንኳ ዐማራው ኬሬዳሽ ሆኖ እየሳቀ ሳያራግብ መቆየቱዛሬ ላይ አሸናፊ አድርጎታል። ዐማራው አስሬ ለክቶ አንዴ መቁረጡ ጠቅሞታል። ብልህ ሆኗል። ለዚያ ነው ተደራጅተው መጥተው የነበሩት የኦሮሞ፣ የትግሬ፣ የጴንጤና የአክራሪ የወሃቢይ እስላሞችን የበከተ፣ የሻገተ፣ ቀሽም ፕሮፓጋንዳ አፈር ከደቼ ያስጋጠው። ያበላው። እነ ሎዛ አምቼ ትግሬዋ፣ ለኦሮሞ በመገረድ እልል በሉልኝ እያለች ያለችዋ፣ እነ ደሩ ዘሀረሩ፣ እነ ማንትስ ሊያ ወዘተን ዱቄት ያደረገው ዐማራው ቀድሞ ወሬውን እንደሰማ ነጠላዬን አቀብሉኝ እያለ ያዙኝ ልቀቁኝ ማለት ስላቆመ ነው። የበፊቱ የሳይበር ዐማራ የጠላት አጀንዳ በጅምላ ገዝቶ በችርቻሮ ይሸጥ የነበረ ስለነበር ነው አድካሚ የነበረው። የአሁኑ ዐማራ ነቄ ሆኗል። እንደ ድሮው ሞጣ ምን አለ? ዮኒ ማኛ ምን አለ? ብሎ ሳይሆን "በዚህ ጉዳይ ላይ ዘመዴ ምን አለ? ያ የሀረርጌ ቆቱ መራታው ዘመዴ ምን ብሎ ጻፈ? ያ የሥላሴ ባርያ፣ የድንግል አሽከር፣ የምሥራቁ ሰው ባለ ማዕተቡ የተዋሕዶ ልጅ አክሊለ ገብርኤል ምን አለ? ብሎ ጠብቆ ነው። ባይገርምላችሁ ሃገር ታምሶ የእኔ ቤተሰቦች፣ የቲክቶክም የመረጃ ቲቪ ቤተሰቦቼ በሙሉ እኔ እስክናገረው ድረስ አንኳ በውስጥ መስመር እንኳ መጥተው አይጨቀጭቁኝም። በቃ መብሰል ማለት እንዲህ ነው። አንድ ሰው ከተረጋጋ ሕይወቱ የሰመረ ይሆናል። የረጋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል እንዲሉ የሸኖ ቅቤ ነጋዴዎች። ኢንዴዢያ ኖ።

"…ዐማራው ሥራው ላይ በማተኮሩ ምክንያት፣ ዓለም የሚያየው ሥራ እየሠራ ሥለሆነ ይሄን የዐማራ ፋኖ አላደረገውም ብለው መነስከር የጀመሩት ራሳቸው የኦሮሞ አክቲቪስቶች ናቸው። ፕሮፌሰር ሕዝቅኤል ጋቢሳ፣ እነ መስፍን ፈይሳ ጭምር ይሄ ነገር ልክ አይደለም በማለት፣ ፊልሙም የቆየ ነው። ቦታውም ደራ አይደለም የሚሉ ሁላ ብቅ ብቅ ማለት ጀመሩ። እነ ትግሬው ሴቭ ኦሮሚያ ጭምር የለጠፉትን ቪድዮም አወረዱ። ዐማራው ለጉዳዩ ትኩረት ነፍጎ ኬሬዳሽ ሲሆንበት አጀንዳውን የሚያራግብ ጠፋ። ድሮም አጀንዳ ተሸክሞ አራጋቢው ዐማራ ነኝ ባዩ አንዳንድ ገተት ዐሞራ መሳይ ስለነበር አሁን ማን ያራግበው? ከሰሩ። ራሱ አገዛዙ ገበባበት። የሚያጯጩህለት ሲያጣ አገዛዙ ራሱ በለገሰ ቱሉና በኮሬ ነጌኛው ኃይሉ ጎንፋ አማካኝነት ዘለው ገቡበት። እነ እስታሊን ሳይቀሩ ይሄን አጀንዳ ባለማራገባቸው ተሰደቡ፣ የትግሬ የቲክቶክ አክቲቪስቶች እንደ ከፍት፣ እንደ እንስሳ የሚነዷቸውን የኦሮሞ የቲክቶክ ላይ አክቲቪስቶች ወረዱባቸው። (ቬድዮው አለኝ) ዐማራው ግን ጆሮ ዳባ ልበስ አለው። ይሄ የደራው አጀንዳ ለዐማራው ያመጣለትን በረከት መጨረሻ ላይ አስቀምጠዋለሁ።👇 ③ ከታች ይቀጥላል… ✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"ርእሰ አንቀጽ"

"…እሺ ይሁን አንድ ጊዜ ልትታለል፣ ልትጭበረበር ትችላለህ። ረሳኸው፣ ዘነጋኸው እንበልና ለሁለተኛም ጊዜ ልትጭበረበር፣ ልትሸወድ፣ ልትታለል ትችላለህ። ከሁለት ጊዜ በላይ ከተጭበረበርክ፣ ከተታለልክ፣ ከተሸወድክ ግን ጥፋቱ የአጭበርባሪው፣ የአታላዩ፣ የሸዋጁ አይደለም። ጥፋቱ የራስህ ነው። ለደረሰብህ ነገር ሁሉ ሓላፊነቱን መውሰድ ያለብህ ራስህ ነህ። የሆነ ነገር አስነክተውኝ ነው። አደንዝዘውኝ ነው፣ አፍዝዘው አደንግዘውኝ ነው አይሠራም። ምክንያቶች ሁሉ ምንም ዋጋ የላቸውም። ስትሄድ እንቅፋት ይመታሃል እንበል፣ ደግመህ በዚያው መንገድ ስትመጣ ያው ጠዋት ስትሄድ የመታህ እንቅፋት ድንጋይ መልሶ ከመታህ ራስህን ልትጠይቅ፣ የአእምሮ ሀኪም ዘንድ ልትሄድ ይገባል። ለሦስተኛ ጊዜ ያው እንቅፋት በአፍጢምህ ከደፋህ ድንጋይ እንቅፋቱ ራስህ ነህ ማለት ነው። አለቀ።

"…ዐማራ በደርግ ተጭበረበረ። የኦሮሙማው አገዛዝ የነበረው የእነ መንግሥቱ ኃይለማርያም፣ የእነ ደበላ ዲንሳ አገዛዝ ዐማራ የተባለውን ጨፍጭፎ፣ ከኢትዮጵያ ምድር አጠፋው። የዐማራ ሊቃውንት፣ ኤሊቶች መጀመሪያ በ1953 ዓም በመንግሥቱ ነዋይና በገርማሜ ነዋይ ተጨፈጨፉ፣ ታረዱ፣ ከእነርሱ የተረፉትን በሙሉ መንግሥቱ ኃይለማርያም አረዳቸው። ጨፈጨፋቸው። ዐማሮቹ ሲጨፈጨፉ ኤርትራዊው ዶር በረከት እና ፀረ ዐማራው ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ፈራጅ ነበሩ። ስድሳውን የንጉሡ ሥርዓት ሚንስትሮች ደርግ እንዲጨፈጭፋቸው የጎተጎቱት እነዚህ ፀረ ዐማሮች ነበሩ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያሪክ በኦሮሙማው የመንግሥቱ ኃይለማርያም አገዛዝ በገመድ ታንቀው ተገደሉ፣ አዋርደውም ኢህአፓ ተብለው ከተረሸኑ የዐማራ ሴቶች ጋር በአንድ ጉድጓድ ቀበሩ። ዐማራው በወቅቱ ከዐማሮቹ የተዘረፈ የቀበሌ ቤት ወርሰው ሰጥተውት ስለነበረ ግራ ቀኝ ሳያይ የኦሮሙማው መንግሥቱ ኃይለማርያም ቁጥር 1 ደጋፊ ሆኖ ተገኘ። በመላ ሀገሪቱ ዐማራ እንደበግ ታረደ። የጎንደሩ ስኳድ ፀረ ዐማራው የዐማራ ወጣቶችን በሊማሊሞ ገደል ከተተው።

"…በደርግ እንቅፋት የተመታው ዐማራ፣ የደቀቀው ዐማራ፣ የተረሸነው፣ የተዘረፈው፣ ሊቃውንቶቹን ያጣው ዐማራ እንደገና በ1983 ዓም የጣልያን ገረድ፣ የባንዳ የልጅ ልጆች፣ በእንግሊዝና በአሜሪካ፣ በአውሮጳውያን ድጋፍ፣ በዓረብ የነዳጅ ብርና ድጋፍ ሻአቢያ፣ ወያኔና ኦነግ ተቀናጅተው ዐማራውን አረዱት። ኦነግ በአሶሳ ዐማሮችን ቤት ዘግቶ ከነነፍሳቸው አቃጠለ። በኦሮሚያ በሃንቁፍቱ ውስጥ ከነነፍሳቸው በጥልቅ ገደል ከተተ። እነ ታምራት ላይኔ "ሽርጣም ሲልህ የነበረውን የነፍጠኛ ልጅ መበቀያህ አሁን ነው ብለው በማወጅ በሀረርጌ፣ በአሩሲ፣ በባሌ" ዐማራው እንደ በግ ታረደ። የአሰቦት ገዳም መነኮሳት በሀረርጌ እስላም በኦነግ ጽንፈኞች ታረዱ። በጎንደር፣ በአዲስ አበባ ወያኔ ዐማራውን አጸዳችው። ከቀይ ሽብር የተረፈው ዐማራ በወያኔ ፀዳ። የሰሜን ሸዋ ዐማሮች ሽፍታ በሚል ሰበብ ተለቅመው ተገደሉ። ጎጃም በመሬት መሸንሸን አፋጁት። ጎንደር አደባባይ እየሱስ ላይ በመትረየስ ፈጁት። እነ መምህር እንደስራቸው አግማሴ ሊቁ ወያኔ በላቻቸው። በሺ የሚቆጠሩ ዐማሮች ትግራይ በረሃ ወስደው ከመሬት በታች ቀበሯቸው። እነ ኮሎኔል ርስቴ ተስፋይ እና እነ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ከወያኔ ጋር ሆነው የወልቃይት ዐማሮችን ቋንጣ አድርገው አስበሏቸው። ወሎ ተጨፈጨፈ። ሁለተኛው እንቅፋት።

"…በሁለቱ እንቅፋቶች ተመትቶ በአፍጢሙ ተደፍቶ አሥራ ምናምን ጥርሱ የረገፈው ዐማራ አሁንም በዚያው መንገድ ሲመላለስ ሌላ እንቅፋት አንግሎ ጣለው። መንግሎ በአፍጢሙ ደፋው። ወያኔ ባሳደገችው በኦሮሙማው ዘንዶ ተነደፈ። አሮጊቷ ወያኔ ወደ ደደቢት በረሃ ከወረደች በኋላ ዳግማዊው ደርግ ኮሎኔል አቢይ አሕመድ ሥልጣን ሲይዝ ዐማራው አሁንም በሬ ሆኖ ገደሉን ሳያይ ኦሮማራ የሚባል ለምለም የመሰለ መርዛም ሳር እያየ ደቼ ጋጠ። እንደሚታረድ ከፍት ወደ ቄራ ነዱት። በሚወደው መጥተው፣ በሚያከብረው፣ በሚያፈቅረው አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቅ ዓላማ፣ ከማር ከሶከር ይልቅ በሚጣፍጠው ኢትዮጵያ የሚለውን ጣፋጭ ስም እየጠሩ አደነዘዙት። ከወያኔም፣ ከደርግም መማር ያልቻለው ዐማራ ከበሻሻ በመጣ፣ ትምህርቱን ከ4ተኛ ክፍል ባቋረጠ ማይም አቢይ አሕመድ ቅቤ ምላስ ተሸወደ። አቢይ አሕመድ ዐማራን አስብቶ አረደው። በግሬደር ቀበረው። በሞቱ ተሳለቀበት። ሾርት ሚሞሪያም ብሎ አሾፈበት። ሰንደቅ ዓላማ እያሳየ፣ የኢትዮጵያን ስም እንደ ጥዑም ዜማ በጆሮው እያንቆረቆረለት ዐማራውን እንዳይነሳ አድርጎ አፈር ከደቼ አስጋጠው። ተመሳሳይ ቦታ ላይ ተመሳሳይ እንቅፋት ከመታህ ጥፋቱ የማን ነው? በማንም አታሳብ ጥፋቱ የራስህ ነው አባቴ።

"…ዐማራው ኤሊቶቹን ከደርግ ሆኖ ስለበላ መካሪ፣ መንገድ መሪ አጣ። በቀይ ሽብር ታላቆቹን ስላጣ ደነቆረ። አቅጣጫ የሚጠቁመው ኮምፓስ የሌለው ጀልባ ሆነ። ዐማራው እረኛ እንደሌለው በግ ተቅበዝባዥ ሆነ። አቅም እያለው፣ ልምድ እያለው፣ ሀገር መምራት ሲችል ግዙፉን ዐማራ አናሳው ትግሬ ረግጦ ገዛው። ሌሎች አናሶች ግዙፉ ዐማራን እንዲሰድቡት፣ በተገኘበት እንዳበደ ውሻ በድንጋይ፣ እንደ እባብ አናት አናቱን እንዲቀጠቅጡት አስደረገ። እንዳይረሱት ዐማራ የቆረጠው ጡት ነው እያለ ሃውልት ሁላ አሠራላቸው። ብሔር ብሔረሰብ ብሎ የፈለፈላቸው አናሳዎች በሙሉ የማንም ለሃጫም ቦለጢቃ ጀማሪ ሁላ ዐማራን በማዋረድ፣ በመስደብ አፉን እንዲያላቅቅ አደረገች። አምስት ሚልዮኗ ትግሬ 60 ሚልዮኑን ዐማራ ቁጭ ብድግ አድርጋ ገዛችው። ከእጁ መሣሪያውን ለቅማ በእጁ ሽመል እንኳን እንዳይዝ አደረገቸው። ብሔር ብሔረሰቦች ለዐማራው ነፍጠኛ፣ የዓፄዎቹ ናፋቂ፣ ወራሪ፣ ሰፋሪ ብለው ዘፈን እንዲያወጡበት አደረገች። ዐማራ በገዛ ሀገሩ የምድር ሲኦል ኑሮውን መኖርን ተለማምዶ "ኑሮ ካሉት መቃብርም ይሞቃል" እያለ ተረት እየተረተ እከኩን እያከከ ተቀመጠ።

"…ለአዲስ አበባ ቅርብ ነው ተብሎ የሚታሰበውን ሸዋን አደነቆሩት። ለሸዋ ጠንቋይ አራብተው፣ አባዝተው፣ ሰጡት። አሁን በሰሜን ሸዋ ከገዳማቱ በላይ ጠንቋዩ የበዛው ለዚያ ነው። እንዲደኸይ፣ ስለሀገሩ እንዳያስብ፣ የሸዋ ዐማራ እንዲቆረቁዝ፣ በአጋንንት አሠራር እንዲተበተብ አደረጉት። ይሄ በከፍተኛ ጥናትና በጀት የተሠራ ነው። ዛሬ በሰሜን ሸዋ ጠንቋይ ቤት የማይሄድ፣ ጠንቋይ የማይቀልብ ሰው አታገኙም። ሠርቶ፣ ለፍቶ ጠንቋይ ነው የሚቀልበው። እሱ ብጭቅጭቀወ ያለ ልብስ ከብሶ ጠንቋዩን ኩታ የሚያለብስ ደሀ የደሀ ደሀ ገበሬ ነው የተፈጠረው። ከኦሮሚያና ከትግራይ ሁላ ሄደው በሰሜን ሸዋ አንቱ የተባሉ ጠንቋዮች እንዲከትሙ ነው የተደረገው። የገጣሚ በላይ በቀለ ወያ አጎት ኦቦ ታደሰ ወያ እንኳ ደብረ ብርሃን ሄደው ነው እልል የተባለላቸው ጠንቋይ ተሆኑት። እስክንድር ነጋ፣ መከታው ማሞ እንኳ የዚህ ልምድ ተጠቂ ሆነው በሬ የሚገብሩለት ጠንቋይ በሸዋ አፍርተዋል። እውነት ነው የምነግራችሁ።

"…በጎንደርም፣ በጎጃምም፣ በወሎም እንዲሁ ነው። ጠዋት ታቦት ማታ ጣኦት የሆኑ እንደ አሸን እንዲበዙ ነው የተደረገው። ይሄን ጦማር የማንበብ ዕድሉን ካገኛችሁ ዐማሮች መካከል ስንቶቻችሁ የዚህ ቫይረስ ተጠቂ ናችሁ? እናንተ ባትሆኑ እንኳ ከቤተሰቦቻችሁ መካከል ስንቱ ነው በዚህ ተጠቂ የሆነው? የአሕዛብን ልምምድ በራሳችሁ ላይ የጫናችሁ። ያፈረሱ ካህናት፣ ከቅድስናቸው የተፋቱ ዲያቆናት፣ ቤተ ክርስቲያን የሰጠቻቸውን ክህነት ቀምታ…👇① ከታች ይቀጥላል…✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…የተዋረዱትን ወደ ላይ ያወጣል፥ ኀዘንተኞችንም ለደኅንነት ከፍ ከፍ ያደርጋቸዋል። እጃቸውም ምክራቸውን እንዳይፈጽም የተንኰለኞችን አሳብ ከንቱ ያደርገዋል። ኢዮ 5፥ 11-12

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"… መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ጎድ በል ሀገር ተመልከት
የኦነግ ሸኔ እና የመከላከያው ጥምረት

"…ሀገሪቱን የሚመሯት ፍንዳታዎች፣ ዱርዬዎች፣ ወጠጤዎች፣ የፋራ አራዶች ናቸው። ነገን አያስቡም። ለትውልድ ደንታ የላቸውም። ታላቋ ሀገር እንደ አጋጣሚ ሆኖ መጀመሪያ ብረት ገፊ የደርግ ወታደሮች እጅ ወደቀች። ቀጥሎ ደግሞ ቁምጣ ለባሽ የእረኛ መንጋ እጅ ወደቀች። አሁን ደግሞ ለእነዚያ ቁምጣ ለባሽ እረኞች ካልሲ አጣቢ፣ ገረድ ሆነው ሲያገለግሉ በነበሩ ኮተታም ደናቁርት ካድሬዎች እጅ ወደቀች። ይኸው ነው።

"…መከላከያው የሀገር መከላከያ ነው ብሎ ነው ሰው የሚያምነው። የመከላከያው ሓላፊዎች በሙሉ ኦሮሞዎች ናቸው። ጠቅላዩ ኦሮሞ ነው። የድሮን የጀቱ አዛዥ አየር ኃይሉም ኦሮሞ ነው። የምድር ጦር አዛዡም ብራኑ ጁላ ኦሮሞ ነው። የመከላከያ ደኅንነት፣ የመከላከያ ስንቅና ትጥቅ በሙሉ ኦሮሞዎች ናቸው። ለመከላከያ ደሞዝ የሚከፍለው ግን ከዐማራ ገበሬ ግብር ነው።

"…ኦነግ ሸኔ የጫካው የኦሮሞ ዱላ ሲሆን፣ መከላከያው ደግሞ ሕጋዊው የ4ኪሎ የኦሮሞ ዱላ ነው። መከላከያው በኦሮሞ የተሞላ ነው። የመከላከያ ልብስ ለብሶ ዐማራውን በክልሉ ይጨፈጭፋል። ኦነግ ሸኔ ደግሞ ፕላን B ነው። ኦሮሚያ ውስጥ ሆኖ ዐማራና ኦርቶዶክስን ያጸዳል። ሁለቱም እስከዛሬ ተናብበው ነበር የሚሠሩት። በዚህ ቪድዮ ግን የሕዝቡን መደንዘዝ፣ ቢነቃስ ምንአባቱ ያመጣል ብለው በማመን ተቀላቅለው በአንድ ላይ ገጥመው ጠላቴ የሚሉትን ዐማራ እየወጉልህ ነው። እየጨፈጨፉት ጭምር።

• እነ ዳንኤል ክብረት ይሄን ሲያዩ ምን ይል ይሆን…?  …እናንተስ ምን ተሰማችሁ…?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም…

"…ዛሬም የመረጃ ቴሌቭዥን ሳምንታዊው የነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር ሞቅና ደመቅ ካሉ መርሀ ግብሮቹ ጋር የሚጠብቃችሁ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1:00 ሰዓት ጀምሮ መሆኑን ለማሳሰብ እገደዳለሁ። በኋላ አላየንም፣ አልሰማንም እንዳትሉ…

"…ይልቅ ትናንት በተቀበል መርሀ ግብራችን ላይ የጀመርኩላችሁን የደርጉን አክሮባቲስት ቅንጅት፣ ከዚያ ግንቦቴ፣ ከዚያ ኢዜማ አሁን ምን እንደሆነ ሳልነግራችሁ ነበር ሰዓት የገደበን እና የጣና ቴቪ ዶፍቶሮችን የዙም ስብሰባ ለመስማት ስንል የተለያየነው። ስብሰባውም እንደጠበቅነው አልሆነም። ተበተኑ። እኔም ደክሞኝ ተኛሁ።

• አሁን ቶሎ ቶሎ መልሱልኝና የዚህን አክሮባቲስት ሶዬ መጨረሻ ብነግራችሁስ? ምን ይመስላችኋል? በነገራችን ላይ ሰውዬው ተጽዕና ፈጣሪ ሆኖ አይደለም። ተናግሮ ሚስቱን ማሳመን እንኳ የማይችል ምስኪን ነው። ነገር ግን የዐማራ ትግል እንዴት ባሉ ሰዎች ሊጠለፍ እንደነበር ለማሳየት ስለፈለግኩ ነው ይሄን ያመጣሁት። ሶዬው ደግሞ በዘመዴ ስሜ ተጠራ ብሎ የባሳ ተኮፍሶ እንዳይፈነዳ ሊመከርም ይገባዋል። ፎር ኤግዛምፕል እንዲል ሱሬ ለኤግዛምፕልነት እንዳመጣሁት ይታወቅ።

• ደርጉ ተገልብጦ ምን ቢሆን ጥሩ ነው? 😂

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ልመክራቸው ነኝ…!

"…ሆስቱ ሳሚ ነው። ሳሙኤል አበበ። የልብስ አራዳ ነገር ነው። ሰው ፀጉርን አፈርዞ እንዴት እርጥብ መቶ ኪሎ ፋራ መስሎ ይገለጣል? በእውነት ነውር ነው።

"…ከምር የክፍለ ሀገር ልጅ መሆን አንዳንዴ መታደል ነው። የዋሕ ናቸው። ችግሩ እንደኔ ዓይነቱን ቅጠል እና ፍየል እየበላ ያደገ የሐረር ልጅ፣ በዚያ ላይ ከአዋሽ ማዶ ተወልዶ አዲስ አበባ ዳጃች ውቤ፣ ማርገጃ ያደገ ልጅ፣ ውኃ ጠብሶ እየበላ የኖረ ልጅ ፊት አራዳ አራዳ ልጫወት ሲሉ ብቻ ነው የሚበሰጨኝ።

"…ሳሚ የጋሻው መርሻ ፍሬንድ ነው። አየህ ስኳድ ገዢው ባርቲ ውስጥ አገኘሁ ተሻገርና መላኩ አለበል ሆኖ ቦታ ይዟል። በዐማራ ድርጅት በአብን ውስጥ ጋሻው መርሻ፣ መልካሙ ሹምዬና፣ ጣሂር አሕመድ ሆኖ ቦታ ይዟል። አሁን ደግሞ ፋኖ ካሸነፈ ብሎ ፋፍዴንን ጎንደር፣ ሸዋን በእስክንድር አንቆ ይዞ ነበር። አይ እስኳድ። አበበ በለው፣ የዐማራ ማኅበራት አብዛኛዎቹ የስኳድ ተዘዋሪ ናቸው። በዝርዝር እመጣበታለሁ።

"…ለማንኛውም ሸዋ ነው ገንዘብ ያለው ብላችሁ ሸዋ ላይ ያፈሰሳችሁት ጊዜም ቀለጠባችሁ። ስብሰባ እንዲህ አይመራም። ታጋሽ መሆን ነው ያለባችሁ። ሁሉን ሰው አባራችሁ ብቻችሁን ብታለቅሱ ምን ትጠቀማላችሁ? አበበ በለው ማስታወቂያችንን ነገረ ብለህ ትፈነድቅ ሳሚዬ? 😂😂 አቤ ዋናው ስኳድ አይደል እንዴ? ባያስተላልፍላችሁ ነበር የሚገርመኝ።

"…ደግነቱ እኔ ከአመራራቹ መካከል አንዱ ስለሆንኩ ልታስወጡኝ አትችሉም። ቀሽሞች ናችሁ። ሰልጠን በሉ። የመረጃ ብክነት አትፍጠሩ። እኔ እንድበጠብጣችሁ ተመቻችታችሁ አትገኙ። እየመከርኳችሁ ነው። አሁን ያ ልጅ ምስጋናው ጴንጤ ስለሆነ ለምንድነው ፋኖዎችን መስቀል አታድርጉ የሚለው ብሎ ስለጠየቀ ምጣት ነበረበት?

• በል የአውሮጳው ወዳጄ መቅዳትህን ቀጥል። እኔ ደከመኝ ልተኛ ነው። ደኅና እደሩልኝ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ጀምረዋል…

"…22 ሰው ገብቷል። እኔም በአሜሪካው ስልኬ ገብቻለሁ። እናንተም ግቡ። ፓስተር ምስጋናው ከገባም ጥያቄ አለን ብላችሁ ጠይቁት። የእነ አርበኛ ፋኖ ባዬን 60 ሺ ዶላርም የት እንዳደረሱት ጠይቁ። አትፍሩአቸው።

"…እንደባለፈው ጠጁን የጠመቅኩ እኔ ለምን ብሩ የት ሄደ ትላላችሁ የሚሉ ስኳድ እናቶች ካሉም በትእግስት ጠይቋቸው። እኔ ሥራዬ መቅዳት። ነገ እንዳላግጥባቸው እንቅልፌን ሰውቼ ይኸው ተጎልቻለሁ።

https://us06web.zoom.us/j/82361937639?pwd=kgvJIAzbxawAIPhPt1NldvgdIgARsW.1&fbclid=IwZXh0bgNhZW0CMTEAAR1BuKIsCCv0mRPf8dYwAFLiHaIl6dJqKu74Q86sNrMru4UxUuEdeod-15U_aem_e9ve8YQehCVDurOm7Pi92w#success

• ደኅና እደሩልኝ…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ተቀበል~ 9

"…ዛሬ የኢትዮ 360ው እነ ሀብታሙ አያሌው እና የጎንደር ስኳዱ እነ ጥላሁን ጽጌ እና ሌሎችም የጣና ቲቪ ሰዎች ከዚህ ደርግ 60ዎቹን ከረሸነ አገዛዝ አገልጋይ ጋር አብረው እየሠሩ ስለ 60ዎቹ መረሸን ያንገበግባል እያሉ ሲያላግጡ ነው የዋሉት።

"…ይሄ ደርግ የሆነ ሰውዬ ኋላ ላይ ቅንጅት ከዚያ ግንቦት ሰባት ሲመጣ ደግሞ የፊት ወንበር ተሰላፊ ከች አላለም? አቤት የደርግ ክፋቱ። ታላላቆቻችን በቀይ ሽብር በልቶ፣ በ97 በወያኔ ታናናሾቻችን አስበልቶ፣ አሁንም አይጠረቃም ከች አለላችሁ ደርጉ ክንፉ።

"…መች በግንቦት ሰባት ያበቃል…? ልመጣላችሁ ነኝ። አሁን ደግሞ እኮ ሌላ ሆኖ መጥቷል። 😂😂😂

• ምን ሆነ ደግሞ አትሉኝም…?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ተቀበል 7

"…ጥያቄ ነው። ይሄ በሙላት አድኖና በወንዴ አፍንጮ መካከል ያለው በሰማያዊ ክብ ውስጥ ያስቀመጥኩት ከሌሊቱ 7:15 የመሰለው ሶዬ ማን እንደሆነ ብነግራችሁስ? ጉድ እኮ ነው እናንተ።

• 30 ሰው ዘመዴ ንገረነ ካለ እነግራችኋለሁ። ፍጠኑ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ተቀበል ~ 5

"…ከዚህ ከሊዮናል ሜሲ ቃለ መጠይቅ በኋላ እመለሳለሁ። ፈገግ በሉ…

~ ቀልድ ነው። ደግሞ መሴም ነፍጠኛ ሆነ ብለህ የአርጀንቲናን ባንዲራ አቃጥል፣ ዳውንዳውን አርጀንቲና በል አሉህ። ጉማ ሰቀታ አንተ እኮ አታፍርም አባዬ… ቀልድ ነው አልኩህ።

~ አበበ በለውም ሰበር ዜና እንዳትሠራበት። AI ነው።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ተቀበል~ 3

"…አቶ ግርማ ጌቴ ይባላሉ። በፋግታ ወረዳ ዋዝ ቀበሌ ውስጥ የሚኖሩ አርሶ አደሮች ናቸው። ከዐማራ ፋኖ ጋር ተዋግተው ከሞትና ከምርኮ ተርፈው በመሸሽ ላይ የነበሩት የኦሮሙማው የገዳ ሠራዊት የብራኑ ጁላ ወታደሮች በጥይት መትተው ገድለዋቸው በዚህ ሳያበቁ ብልታቸውን በምታዩት መልኩ ቆርጠው አስከሬኑን ጥለው ሄደዋል። በትናንትናው ዕለት በመላው ኦሮሚያ የኦሮሞ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን ለአጠቃላይ  የጂኖሳይድ ሰልፍ እንዲወጡ የቀሰቀሱትም ለዚሁ የጋርዮሽ አረመኔያዊ ድርጊት ለማነሳሳት ነው።

"…የሚገርመኝ ነገር ግን የኦሮሞ ወታደር ነን የሚሉ አረመኔዎች በትግራይ ሚልዮን ትግሬ ጨፍጨፍው፣ በዐማራ ክልል ደግሞ አሁን እንደምታዩት አፀያፊ የሰይጣን ሥራ እየሠሩ መደበቅ ሲገባቸው አደባባይ ወጥተው ሰው ሰው መስለው መጫወታቸው ነው የሚደንቀኝ። ሼም በል ሁላ።

"…አቶ ግርማ ዐማራ፣ ጎጃሜም በመሆናቸው ተገድለውም ብልታቸውም ተቆረጠ። አቶ ግርማ በሕይወት ቢቆዩም መውለድ፣ ዘር መተካት አይችሉም ነበር። የአባ ገዳ ሠራዊት የጦርነት ሕጉን ነው የሚተገብረው። አቶ ግርማን እና በጎንደር፣ በጎጃም፣ በወሎ፣ በሸዋ የዐማራ ወንዶችን የሚሰልበው፣ ሴቶችን የሚደፍረው አረመኔና በዐማራ ፋኖ የሚማረከው የኦሮሞ ወታደር ግን ሰውነቱን ታጥቦ፣ ወተትና እርጎ፣ አረቄና ጠላ ጠጥቶ፣ ልብስ ተቀይሮለት፣ መታወቂያ ወጥቶለት፣ የኪስ ገንዘብ ተዋጥቶለት በክብር ይሸኛል።

ልዩነቱ…



ዐማራው ስለተሰለበ፣ ብልቱ ስለተቆረጠ ዘሩን አይተካም። ኦሮሙማው ግን ዕድለኛ ነው። ሀገሩ ገብቶ አራት ሴት አግብቶ 27 ልጅ ይወልዳል። የሚገርም ሥነ ተዋልዶ ነው። ዐማራ በወሊድ መቆጣጠሪያ መርፌ፣ በወባ፣ በክትባት፣ በጦርነት ዘሩ ይመክናል። ሲቆጠር እንኳ በሚልዮን ጠፋ ይባላል። ይገርማል…

• ተቀበል… ይቀጥላል…

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ተቀበል 1

"…ሰሞኑን በዛ ያሉ የኦሮሞ አክቲቪስቶች በቅርቡ የወረመችው ከአዲስ አበባ አምቼ ትግሬዋ ሎዛን እና አንዳንድ ገሌ ፀረ ዐማራ የትግሬ አክቲቭስቶችን እያወደሱ፣ እያመሰገኑ አይተ ስታሊን ገብረ ሥላሴን ግን እንደ ጉድ ሲወርዱበት እያየሁ ስወዛገብ ነበር። ምን አድርጓቸው ነው እንዲህ የሚወርዱበት ብዬም ራሴን ስጠይቅም ነበር። ቆይቼ ነገሩን ስደርስበትስ ለካስ አጅሬውም እንዲህ በኃይለኛው ገብቶላቸው ነው።

"…ስታሊን ሌላም ጥያቄ ጠይቋል። እኔም ጥያቄውን ቆይቼ አቀርበዋለሁ። እስከዚያ ከስታሊን ጋር አብረን እንቆይ…

• ኦገን ተቀበል…

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ስለ አገሪቱ ዓመፀኝነት አለቆችዋ ብዙ ሆኑ፤ በአስተዋይና በአዋቂ ሰው ግን ዘመንዋ ይረዝማል። ድሆችን የሚያስጨንቅ ምስኪን ሰው እህልን እንደሚያጠፋ እንደ ዶፍ ዝናብ ነው። ምሳ 28፥ 2-3

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"… መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም…

"…17 ሺ ሰው አንብቦት 6 ፍሬ ሰው ብው 😡 ብሎ የተናደደበትን የዛሬውን የዕለተ አርብ የመጨረሻውን ርእሰ አንቀጼን እንዴት አያችሁት?

"…ፐ… እናተው እኔ ዘመዴን እኮ ማይም መሆኔ እንዴት እንደጠቀመኝ እኔ ነኝ የማውቀው። ሁለዜ አልመክርም እንጂ ልምከር ብዬ ከተነሣሁ ግን በቃ ስመክር ማይክ ታይሰንን ነው የማስንቅ። ጆሮ ግንድህ ላይ በጭ አድርጌ የቀለም መዓት በዓይንህ ላይ ውርውር እስኪል ድረስ እኮ ነው የምመክረው። ስንቱን መሰለህ ቀዝቃዛ ውኃ የማስጠጣው።

"…አንባቢያን ሆይ ከዛሬው ምክር ምን አገኛችሁ? እናንተስ የቀረ አለ የምትሉት ካለ ጨምሩበት፣ በዛ የምትሉት ካለም ቀንሡና አስደምሙን። ምሽቴን የእናንተን አስተያየት በመኮምኮም ነው የማሳልፈው።

• 1…2…3 ጀምሩ…✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

👆④ ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ "…በነገራችን፣ በጨዋታችን መሃል የወያኔው አሮጌ አለቃ አይተ ደብረጽዮን መጀመሪያውኑ ሲጀመር እንዴት ወደ አዲስ አበባ ሊመጣ ቻለ? መጥቶስ ከአቢይ ጋር ምን ተመካከሩ? ከተገናኙ በኋላ በሀገሪቷ እየተፈጸሙ ያሉትን ድርጊቶችን ምስሎቹን ገጣጥማችሁ ስታዩ ምን ዓይነት ምሥል ዓያችሁ? ከደብረ ፂ እና ከ4ተኛ ጨው የምክክር ውጤት በኋላ ሰው ሲታረድ የሚያሳይ የቆየ  ድራማ አምጥተው ኦሮሚያ ውስጥ የሕዝብ ቁጣ ለመቀስቀስ የሄዱበትን ርቀትስ አያታችኋል? ወያኔን ለመውጋት ወለጋ ውስጥ በቶሌ ቀበሌ ዐማሮችን ጨፍጭፎ፣ በፓርላማ ውስጥ የፓርላማ አባላትን እምባ አራጭቶ፣ ኢትዮጵያውያንን በሙሉ በእልህ አስነሥቶ ትግራይ ክተት እንዳሳወጀው ሁሉ አሁንም የፈለገው ኦሮሚያ ውስጥ እሳት አስነሥቶ ዐማራ ላይ ለመቀወጥ እንደዚያ ነበር። ግን አልተሳክቶም። ከዚያስ ከዚያ አጀንዳውን ወደ ትግራይ አዞሩና ከዚህ በፊት የትግሬ ወታደር ትጥቁን ፈትቷል ብለው ዐዋጅ እንዳላሳወጁ ያንን ረስተው የትግሬ ጎረምሶች የተራቡ፣ ሥራ አጥ ስልችት ያለ የመረረ፣ የጨፈገገ ፊት ያላቸው ወጣቶች የቡድንና የግል መሣሪያ አምጥተው ለሀገር መከላከያ ሲያቀርቡ በቪድዮ ሲሠራጭ ወለ። ከተረሳ ዓመት ያለፈውን የፌክ ስምምነታቸውን እንደ አዲስ ፈልፍለው አመጡት። ህውሓት ትጥቅ ፈታ፣ የአፍሪካን ኅብረትም ምስክር ሆኖ ታየ። እግርህንም፣ ሞኝህንም ብላ። ወዲያው ደግሞ ተቃውሞ ከትግሬ ዲያስፖራ ሲበዛ አንዱ የትግሬ ባለሥልጣን ወጥቶ "ተረጋጉ መሣሪያው ከትግራይ አይወጣም፣ እዚሁ ትግራይ ውስጥ ነው የሚቀመጠው ብሎ እርፍ" (ቪድዮው አለኝ)
         
"…ስለዚህ ጨው እና ደፂ ቢሳካላቸዉ ኖሮ ኦሮሞና ትግሬን በብርሃን ፍጥነት አደራጅተው በማስነሣት፣ በሕዝብ ማዕበል ዐማራዉን በመጨፍጨፍና በመውረር ታሪክ ሊሠሩ ነበር የፈለጉት ብለን ብንጠረጥር አይፈረድብንም። ከኦሮሞው ይልቅ የትግሬዎቹ እኮ ባሰባቸው። ተናደዱ አይገልጸውም። አንዷማ ምን አለች "ዐማራ እንጂ ኦሮሞ አራጅ አይደለም" አላለችም። አይ ትግሬ አሳዘኑኝ ከምር። ያ ቢሳካላቸው ኖሮ ነገም የሚያደርጉት ቢሆንም ምን አልባት ኦሮሚያ ውስጥ በሚልዮን የሚቆጠር ዐማራ ጉዳት ይደርስበት ነበር። አንዱም በቪድዮ ወጥቶ እኔም በሀገሬ አንድ አሳርጃለሁ ብሎ እናንተም ጀምሩ እንጂ እያለ በቪድዮ ሲያወራ ይዤዋለሁ። የሆነው ሆኖ መዘናጋት አያስፈልግም። ሕወሓት ትጥቅ ፈታች ተብሎ ከተነገረህ ህወሓት ልትወርህ ነው ማለት ነው። ባታደርገውም ህወሓትንም በዓይነ ቁራኛ መከታተሉ አስፈላጊ ነው። ህወሓት ለመደች ተብሎ በኪስ አትያዝም። ነግሬሃለሁ።  አሁን ግንቦቴውም፣ እስክንድራውያንም አይተባበሩም ማለት አይቻልም። ገፍቶ የሚመጣውን ምሱን መስጠት፣ በዚያውም ከሚገባው በላይ ራስን ማጠናከር፣ አንድነቱን ማፍጠን ያስፈልጋል።  ዳያስጶራውም በጨዋ ደንብ ከግንቦቴና ከፌክ ኢትዮጵያኒስቱ የጸዳ የተቃውሞ ሰልፉን አጠንክሮ መቀጠል አለበት።

"…አይታችሁልኛል ግን ከተትናንት ጀምሮ ብልጽግናዎች በግልፅ ጭንብላቸውን አውልቀው ቲክቶክ ላይ እየተንጫጩ ነው። የሰላሌው ኦሮማይዝድ የተደረገው ዐማራው መስፍን ፈይሳም እንዲሁ ሲያቀረሽ ነው ያመሸው። ብልጽግና ከወደቀ አብሬ እወድቃለሁ እንጂ ዓይኔ እያየ ጎፈንድሚ ሰብስቦ የረዳኝ ዐማራ አራት ኪሎ አይገባትም ሲል ነበር ያመሸው። NO WAR ሲል የከረመው ፓስተር አያና እና ሌሎችም ብልጽግና ሰዎች ጂጂ ኪያ ቤት ከፍታላቸው ስታስለፈልፋቸው ነበር የመሸችው። እነዚህ ጎጋዎች የመንግሥት ተቀዳሚ ተግባር የዜጎችን ደኅንነት መጠበቅ መሆኑን ረስተዋል። ድርጊቱን ማንም ቢያደርገው እኮ ይሄ የሚያሳየው መንግሥት የሚባለው ተቋም አለመኖሩን፣ ሕግና ፍትህ መጥፋቱን፣ ሀገር በሴተኛ እና ወንድኛ አዳሪዎች እጅ መውደቋን ነው የሚያሳየው። እና መንግሥት ተብዬውም በሕይወት ካለም ተጠያቂው ራሱ መንግሥት መሆኑን ነው የዘነጉት። የኦሮሞ መንግሥት ውድቀት፣ ኦሮሞ ሀገር አረጋግቶ መምራት አይችልም የሚባለውን ይትበሃል እያረጋገጡ መሆናቸውም አልገባቸውም። ወናፍ ሁላ ጭንብሉ ነው የተገፈፈው። ያ አላህ በስማም ብለህ እረደው እያለ፣ የሚታረድ የተባለውም ሰው ጥርት ባለ አማርኛ የእናንተው ወገን ነኝ እያለው እየተሰማ፣ ቀሽም ድራማ ሠርተው፣ ከሠሩትም በኋላ ደንግጠው አጥፍተው አፍረው ካፈርኩም አይመልሰኝ ብለው ዋይ ዋይ የሚሉት ሁላ ናቸው የተገለጡት። አይ እነ ኖ ዋር። ደራ ላይ እኚያ የመስጊድ ኢማም ከነቤተሰባቸው ሸኔ ሲያርዳቸው ሲሳለቅ የነበረ ሁላ አሁን አዛኝ ቅቤ አንጓች ሆኖ ቢዘበዝብ ማን ይሰማዋል? መርጦ አልቃሽ ሁላ። ወንጀለኛ አራጁን ለፍርድ ማቅረብ እንጂ የምን በዘብዘብ ነው። አንተ እጨርሳለሁ ስትል አንተንስ የሚጨርስ ይጠፋልብለህ ነው እንዴ? ገተት ሁላ።

"…አሁን እነ ሽመልስ አብዲሳ መንዳት የሚችሉት የኦሮሞን የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ብቻ ነው። የኦሮሞን የሃይስኩልና የመዋዕለ ሕፃናትንም ሊያሰልፉ ይችላሉ። አዎ መንዳት፣ ሆሽ ማለት የሚችሉት እነሱን ብቻ ነው። ያ ደግሞ መብታቸው ነው። የትግሬ ተማሪ ትምህርቱን አቁሞ፣ የዐማራ ተማሪ ትምህርቱን አቁሞ በጦርነት እየነደደ የኦሮሞ ተማሪ ተረጋግቶ መማሩ ራሱ አስቂኝ ነበር። እናም ጥሩ ነው። ደጋግመው ቢወጡ እንደውም ሸጋ ነው። ተምሮስ ሥራ የለ። ስለዚህ ቢሰለፉ መልካም ነው። ቆይቶ ያው ሰልፍ ብለው የወጡትን ብልጽግና መልሶ እየረበሹ ነው ብሎ አፍሶ ወስዶ መከላከያ ነው የሚያድርጋቸው። የናዝሬት፣ ሞጆ፣ ዱከም፣ ደብረዘይት አፈሳ በቂ አልሆነም። አሁን ይሄን ሀገር ተርቦ ዳቦ እየወረወረ አድማ የጀመረን የኦሮሞ ጥጋበኛ ተማሪ ራሱ ብልጽግና ሸክሽኮ ልክ ያገባዋል። በፌክ አጀንዳ መነዳት ትርፉ ይሄው ነው።

"…በደቡብ ክልል የመንግሥት ሠራተኞች ደሞዝ ስላልተክፈላቸው ሥራ መሄድ አቁመዋል። ለመንግሥት ሠራተኞች መስከረም ላይ ይጨመራል የተባለው ደሞዝ ይኸው የገና ጾም ገባ ወፍ የለም። ድሮን የሚገዛው የአቢይ አገዛዝ ነዳጅ ማስገባት አቅቶት በክልል ነዳጅ የለም። ቤት ፈረሳው ለጉድ ነው። እናም ይሄን ይሄን ሁሉ ትኩረት ለመበተን ያመጡትን አጀንዳ ተሸክመህ ብታዘጠዝጥ ትርፉ ራስህን የባሰ የሞት አደጋ ውስጥ መክተት ነው። ዐማራ እንኳን ሊያርድ የማረካቸውን የብራኑ ጆላን ጦር ነጭ ማኛ የጤፍ እንጀራ እንደሚያበላ ማን በነገራቸው። ማረድ የማን እንደሆነ በዚህ 6 ዓመት ታየ እኮ። ዋነኛው አታጅ የአራጆች አለቃ አቢይ አሕመድ ብትነኩኝ 100 ሺዎችን በአንድ ሌሊት አርጄላችሁ ነው የምወርደው አለላችሁ እኮ። ሃጫሉ ሁንዴሳን ገድለው በዐማራ አሳበው፣ ለፖለቲካቸው ትርፍ ሻሸመኔን ጨምሮ መላ ኦሮሚያ ውስጥ …👇④ ከታች ይቀጥላል…✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

👆② ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ …ተራ ስታደርጋቸው ቅጠል ወደ መማስ፣ ሥር ወደ መበጠስ ሄደው ህመምን ለመፈወስ ሳይሆን አፍዝ አደንግዝ፣ መስተፋቅር እንሠራለን በማለት፣ ትብታብ፣ ደንቃራ፣ አጋንንት ስበው ሰውን የሚጎዱ ጠምጣሚዎችን በክብር በማዕረግ የደብርና የገዳም አለቃ በማድረግ ቤተ ክርስቲያን እንድትሰደብ አደረጉ። በአጠቃላይ ዐማራ እንደነገድ፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንም እንደ ቤተ እምነት ተሰደቡ፣ ተዋረዱ።

"…ሁለቱ አካላት ዐማራ እንደነገድ፣ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እንደ እምነት ጠላት ተደርገው ተፈረጁ። ከውስጥም፣ ከውጭም ሁለቱን የሚቦረቡር ቫይረስ ተደጋግሞ ተሞከረ። አግብተው የወለዱ ጳጳሳት ተለይተው ተመርጠው ተሾሙ፣ ነውር ነቀፋ ያለባቸው ጳጳሳት ተመርጠው ተሾሙ። ጉቦኞች፣ ሙሰኛ ቄሶች ተመርጠው ተሾሙ። ጠንቋይ፣ መተተኞች ካህናት መነኮሳት ተመርጠው ተሾሙ። አመንዝራ፣ የወንድ ጋለሞታ፣ ቆብ ያደረጉ የወንድ ሸርሙ*ች ተመርጠው ተሾሙ። ከነቆብ ጥምጣማቸው፣ ካባቸውን ደርበው መስቀል በደረት በእጃቸው ይዘው የባለጌ ወንበር ላይ ተቀምጠው በመሸታ ቤት የሴተኛ አዳሪ መቀመጫ እየጠበጠቡ የሚገለሙቱ ካህናት ተሾሙ። ወራዶች ክብር እንዲያገኙ፣ ሃቀኞች እንዲሸማቀቁ ተደረጉ። ለአገዛዙ ያደሩ ባይጾሙ፣ ባይጸልዩ፣ መቅደስ ባይገቡም በቤተ ክርስቲያኒቷ ከፍተኛ ደሞዝ ተከፋይ ባለ ማዕረግ ሆነው እንዲቀጠሩ ተደረጉ። ማንበብና መጻፍ የማይችሉ ማይሞች የ30 እና የ40 ሺ ብር ደሞዝተኛ ሆነው ከወር ወር ውስኪ ሲያወርዱ የዕድሜያቸውን ግማሽ በትምህርት ያሳለፉ ሊቃውንት ተገፉ፣ በመቃብር ቤት በራብ አለቁ። ገሚሱ ሎቶሪ አዛሪ፣ ገሚሱ ጥበቃ ዘበኛ፣ ገሚሱ ወዛደር ኩሊ ሆነ። የቤተ ክርስቲያኒቱ ግርማ ሞገስ እንዲደበዝዝ ተደረገ። ከሦስት ሴት ሰድስት ሰባት ልጅ የወለዱም እስከ አሁን ክህነታቸው እንዳለ ዲያቆን፣ መምሬና አባ እየተባሉ ተቀመጡ።

"…በየወህኒ ቤቱ ብትገቡ ሌባ መነኩሴ፣ ወንድ የደፈረ ሰዶማዊ መለኩሴና ካህን ማየት የተለመደ ነው። ይሄን ልምምድ በተቀደሰው ሃይማኖት ውስጥ ሰርጾ እንዲገባ በብዙ ጣሩ። ታዳጊ ህጻናትን በትግራይ ውቅሮ የደፈረው አባ ወንድይፍራው እስከአሁን አባ እየተባለ በክብር አለ። ዐማራም በቤቱም በሰፈሩም የቀደመ ማንነቱን የሚነግረው በሙሉ ወይ ተገድሏል፣ ወይ ተሰድዷል፣ ወይ ደግሞ ረክሷል። አልያም ጀዝቧል። እንዝህላል የማንም መጫወቻ ሆኗል። ዐማራን በላዩ ላይ ብአዴን የሚባል የጠንቋይ ልጆች ስብስብ ጭነውበት ማንም እንዲጸዳዳበት፣ ካካውን በአናቱ ላይ እንዲዘፈልልበት አደረጉት። መለስ ዜናው በሽፈራው ሹጉጤ፣ አቢይ አሕመድ በሽመልስ አብዲሳ ዐማራውን ሲያጸዳው ወሃቢያው እነ ደመቀ መኮንን፣ እነ የፖለቲካው ቅማንት የትግሬው ዲቃላ አገኘሁ ተሻገር፣ ገዱ አንዳርጋቸው፣ የአገው ሸንጎዎቹ እነ ተመስገን ጥሩነህ እና የጠንቋይ ልጆቹ ይልቃል ከፍአለ እና አረጋ ከበደ ደንታም የላቸው። ዐማራው አባቱ ይረሸናል፣ ልጆቹ ተበትነው ሴተኛ አዳሪ፣ ሚስት ለማኝ ትሆናለች። የዐማራ ሕዝብ ሆነው አሁን ይሄ ሁላ ሲደረግ ያልነቁት እኮ ደንቆሮ፣ ማይም ሆነው እንዲፈጠሩ ስለተደረገ ነው። ዛሬ በቲክቶክ፣ በዩቲዩብ፣ በፌስቡክ የምታዩአቸው አስነዋሪ፣ አሳፋሪ፣ አስደንጋጭ ነውረኛ ዐማሮችን የምናየው እኮ በድንቁርና ስላሳደጓቸው ነው። የዐማራ ኤሊቶች ስለተጨፈጨፉ፣ መካሪ፣ ዘካሪ፣ አቅጣጫ የሚሠጥ መሪ በቤትም በደጅም ስለሌለ፣ ስላሳጡት እኮ ነው። ዐማራ ክልል አቢይ ከመጣ እንኳን ለክልሉ አረጋ ከበደ ስንተኛው ፕሬዘዳንት ነው? በአፋር ተቀይሯል? በኦሮሚያ ሽመልስ ተቀይሯል? በሌሎች ቦታ ተቀይሯል? አልተቀየረም። ለምን ይመስልሃል? አዎ ዐማራው ከተረጋጋ እንደነ አምባቸው እላፊ መብት ይጠይቃል፣ ሕገመንግሥቱ ላይ ጥያቄ ያነሣል፣ ስለዚህ ደንቆሮ፣ የጠንቋይ ልጅ፣ አእምሮ ውስንነት ያለበት፣ የህዳር አህያ የሆነ ግለሰብ እየተመረጠ ዐማራው ላይ ይዘፈዘፋል። ተመልከቱ ትግሬ ዛሬም ቢሆን አዲስ መሪ አልፈልግም ብላ 50 ዓመት ሙሉ የትግሬ ታጋይ የነበረን ደብረ ጽዮን ሚልዮን ትግሬ ካስፈጀም በኋላ አሁንም የትግሬ ፕሬዘዳንት ካልሆንኩ ብሎ ይቀውጠዋል።

"…ዐማራ ጉዳቱ ብዙ ነው። እንዲረክስ፣ እንዲዘቅጥ በተደረገው ቤተ ክህነት በጀመሪ ጴንጤዎች ሃይማኖቱ ይሰደባል። ይራከሳል። እነ ኢዩ ጩፋ፣ እነ ዮናታን፣ እነ ዳንሳ ሁሉ ጥሬ ካካቸውን የሚዘፈልሉበት፣ ክፍት አፍ ግማታም የከረፋ፣ የጠነባ አፋቸውን የሚያላቅቁበት ሆነ። ሽባ ጳጳሳት፣ ዱዳ፣ የማይናገሩ፣ ሃይማኖታዊ ቁመና፣ መንፈሳዊ ህይወታቸው የላላ ጳጳሳት በዙና የማንም መንገደኛ አደገኛ ቦዘኔ መጫወቻ ሆንን። ደሞዛቸው እንዳይቋረጥ፣ አበላቸው ከፍ እንዲል ብቻ የሚሰበሰቡ ጳጳሳት አፈራንና መሳቂያ መሳለቂያ ሆነን ቀረን። ጭቅቅታቸውን የቀየሩባት፣ እከክና ቅጫማቸውን ያረገፈችላቸውን ቤተ ክርስትያን የማያስከብሩ አገልጋዮች እንደ አሸን ፈልተው አየን፣ ተመለከትን። ወገኑ እያለቀ የአህያ እና የውሻ ሥጋ ይበላል አይበላም የሚል ጳጳስ አፍርተን አረፍነው። መደብ ላይ ተኝተው ማደጋቸው፣ በባዶ ሆዳቸው በራብ ተጠራምሰው ማደጋቸው፣ በአንድ ትኋን፣ ቅማልና ቁንጫ በወረሰው ቁምጣ ለብሰው ማደጋቸው በሚያንገበግባቸውና ያን የልጅነት እከካም ሕይወታቸውን መበቀል በሚፈልጉ ሊሞዚናም አገልጋዮች ተሞልተን፣ ተጥለቅልቀን አረፍነው። እንደ ሎርድ፣ እንደ መሳፍንት አክት የሚያደርጉ፣ እንደ ዲታ፣ ኢንቬስተር የሚያደርጋቸው የሙዳይ ምጽዋት ተጧሪ ሰነፎች ተጥለቀለቅን። ሀገር ቢታረድ፣ ቢሞት እነሱ ከርሳቸው ከሞላ ደንታ የሌላቸው መንፈሳዊ መሳይ መናፍስ አባቶች ተሞላን፣ ተጥለቀለቅን። አሰላሳይ፣ መካሪ፣ አቅጣጫ ሰጪ አባቶች ስለተገለሉ እምቦጭ አረሞች ቦታውን ወረሩት። እኛም በእነሱ ምክንያት ለመሰደብ በቃን።

"…ይሄ ሁሉ የተዋለብን ውሎ ነው። ዐማራ ሆኖ ፕሮፌሰር ብትለው ያው ነው። ቀርበህ ብታወራው ሞጣ ቀራኒዮ፣ ዮኒ ማኛ በለው። እንደ አቻምየለህ ታምሩ አይነቱን ደግሞ የሚከተል ዐማራ በጣት የሚቆጠር ነው። አቻም ለዚህ ትውልድ ዐማራ ይከብደዋል። ለዚህ ለቲክቲካም ዘመን ዐማራ ሊቀሊቃውንቱ ሞጣ ቀራንዮ ነው። ዮኒ ማኛ ነው። የዚህ ዘመን የቲክቶክ ዐማራ ምን ያህል እንደደደበ የምታውቀው ትናንት ሲያጥረገርገው የነበረው ዮኒ ማኛ ዛሬ መጥቶ ደሞቼ ሲላቸው ሾርት ሚሞርያም ስለሚበዛ መልሶ እስኪያቆስላቸው ይነዱለታል። በቲክቶክ አንዲት ዶክተርነ ነኝ ብላ ፕሮግራም የምትሠራ ቲክቶከር አለች። ቀጥታ ስርጭት የሚከታተላት 8 እና 9 ሺ ሰው ነው። አረብ አገር ያሉ ደድበው፣ ማይም እንዲሆኑ የተፈረደባቸው የዐማራ ሴቶች እንደ ንስሀ አባት ቀርበው ይናዘዙላታል። ለደሀ አባቷ በግና በሬ፣ ማዳበሪያ መግዛት ሲኖርባት ለማታውቀው በኋትስ አፕ ሃይ ማሬ ላላት ሁለትና ሦስት መቶ ሺ ብር ሰጥታ ኋላ ዋይዋይ ኡኡ ስትል ትገኛለች። ይሄ የሆነው በምክንያት ነው። ዐማራው እንዲደነቁር፣ እንዲጀዝብ ሆኖ እንዲኖር ስለተፈረደበት ነው። ለዚህ ነው ደናቁርት፣ በሜካፕ የባዱ ቆንጆ መሳይ አሻንጉሊቶች የምናየው። ኦሮሞው ከፍቱ ተብታባው አባ አብዲ የሚባል እርጥብ ፀረ ዐማራ እንደ ፍየል አንበርክኮ የሚጋልባቸው። መስቀሏን አንጠልጥላ ጡቷን የምታሳይ ማይም ገልቱ ኦርቶዶክሳዊት የተፈጠረው። እፈሩ፣ እንፈር። እንቅፋቱን በቶሎ እናንሳው።👇②  ከታች ይቀጥላል…✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም…

"…ዛሬ ዕለተ አርብ ነው። የርእሰ አንቀጽ መጻፊያ የሳምንቱ መጨረሻ ማለት ነው። ዕለተ አርብ። ማክሰኞ እስክንገናኝ ድረስ ርእሰ አንቀጽ እንደማይኖረን ይታወቃል። እናም የዛሬውን ርእሰ አንቀጽ እንደ ምክርም፣ ተግሳጽም ያለ ማድረግ አማረኝ። አማረኝናም እየጻፍኩላችሁ ነው።

"…የዛሬው ርእሰ አንቀጽ ትንሽ ሀሞት ይበዛበታል፣ ሬት፣ መቅመቆም ጨምሬበታለሁ። ግራዋ በስሱ፣ ኮሶና መተሬም አለው። ሰናፍጭ በዛ ስላደረግኩበት በተለይ ዐማሮችን ትን ሊላችሁ ስለሚል ከወዲሁ ጥንቃቄ ብታደርጉ ብዬ እመክራለሁ። ቃሪያ በሚጥሚጣ፣ በዳጣም ስለለወስኩበት ዐማሮችም፣ ኦሮሞና ትግሬዎችም፣ በተለይ የኦርቶዶክስ እና የጴንጤ የወሃቢያ መሪዎችም ሊያንቀጠቅጣችሁ፣ ሊያንዘፈዝፋችሁ ስለሚችል የግድ ማንበብ አለብን የምትሉ ከሆነም አጠገባችሁ በረዶ በጆግ ሞልታችሁ ላያችሁ ላይ እያፈሰሳችሁ እንድታነቡት እመክራለሁ።

"…ለዐማራ ፋኖና ለነቁ ዐማሮችም ምክር አለኝ። ማይም፣ ደናቁርት፣ ዝተት፣ የቲክቶክ ኮተት ርጥብ ፋራ 100 ኪሎ ሰገጤ ዐማራ ነኝ ባይ አሞሮችም ብታነቡት ታተርፉበታላችሁ ብዬ አምናለሁ። ባትለወጡ እንኳ ትንሽ ቆንጠጥ አድርጎ ሊያባንናችሁ ይችላል ብዬም አስባለሁ እና ብታነቡት ብዬ እመክራለሁ። ባታነቡትም ግን ኖራችሁም አልኖራችሁ ምንም ስለማትጠቅሙ ብዙም አልደክምባችሁም፣ ጌዜም አላጠፋባችሁም።

• እህሳ ይሄን የጭቃ ዥራፍ፣ የእሳት አለንጋ የመሰለ ርእሰ አንቀጼን ልለጥፈው ነኝ። እንዴት ነው እናንተስ ለማንበብ አንብባችሁ የራሳችሁን ሓሳብ ለመስጠት ዝግጁ ናችሁ…?

• ዝግጁ ነነ በሉ እስቲ…!😂

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ለመርጦ አልቃሾች ይድረስልኝ

"…የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ወላጅ አባት ገበሬ ናቸው። የብፁዕ አቡነ አብርሃም አባት ወይም አያት ገበሬ ናቸው። የብፁዕ አቡነ ባርናባስ (የአህያ ሥጋ፣ የውሻ ሥጋም) አባት እንዲሁ ገበሬ ናቸው። የአብዛኛው የፓርላማ አባላት ወላጆች ከጥቂቶች በቀር በአብዛኛው አፈር ገፊ የገበሬ ልጆች ናቸው። የአየር ኃይሉ፣ የድሮኑ አለቃ ይልማ መርዳሳ አባትም እንዲሁ ገበሬ ናቸው። የብርሃኑ ጁላን እንጃ። የአበባው ታደሰ አባት ብቻ ናቸው ከትግራይ ተሰደው ሰቆጣ ሬሳ አጣቢ የነበሩት። የአንዳንድ አርቲስቶች ወላጅ አባቶችም የአርሶአደር ገበሬ ልጆች ናቸው። አብዛኞቹ ፖለቲከኞች የገበሬ ልጆች ናቸው። የገበሬ ልጅ ካልሆኑ የጠንቋይ ልጅ…

"…ዛሬ በኦሮሚያና በአዲስ አበባ በሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች የሚማሩ የኦሮሞ ልጆች በሙሉ በትእዛዝ በሚመስል መልኩ ደራ ውስጥ ተፈጸመ ባሉ ግድያ ሰልፍ ወጥተው ታይተዋል። አብዛኞቹ የኦሮሞም ልጆች የገበሬ ልጆች ናቸው። በኦሮሚያ በአንድ ጀንበር በሺዎች የሚቆጠሩ ሲታረዱ ዝም ያሉ፣ ፓርላማው እንኳ የአንድ ደቂቃ የህሊና ጸሎት ሲጠየቅ በፓስተር ታደለ ጫፎ አማካኝነት ሥነ ሥርዓት (የሞቱት፣ የታረዱት፣ የተጨፈጨፉት እኮ ዐማሮች ናቸው። ዐማራ ሞተ፣ ተገደለ ብሎ ደግሞ የምን ማዳነቅ ነው) ዓይነት ቁጣ ሲያዘንቡ ዓይተው ባላየ ባልሰማ ዝም ያሉት ሁሉ የገበሬ ልጆች ናቸው።

"…እነዚህ የጎጃም ገበሬዎች በአጨዳ ሥራ ላይ እንዳሉ ብራኑ ጁለ ሰብሰብ ያለ የሰው ክምችት ካገኘን በድሮን እንመታለን ባሉት መሠረት በጠንቋዩ ልጅ በአቢይ አሕመድ ፊርማ በእስላማዊቷ ቱርክና ኤምሬትስ የድሮን ቦንብ እንዲህ በማሳቸው ላይ ተበጫጭቀው ተገድለዋል። ዐማራ ስለሆኑ ግን ሁሉም የገበሬ ልጅ ሁላ ዝም ጭጭ ነው የለው። የገበሬ አምላክ ደግሞ በራብ ይጨርስሃል።

• ድል ለዐማራ ፋኖ…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም…

"…የከሸፈውን የደራን አጀንዳ ወደማክሸፉ እናመራለን። ዛሬ በርዕሰ አንቀጹ 😡 ብው ብሎ የተናደደ ሰው አላየሁም። በሰላም ነው? 😂 …በነገራችን የደራ ዐማራ ፋኖ በአጼ ዳዊት ክፍለጦር ስር የሚገኘው የእስክንድር ነጋ ድርጅት ስር የነበረው የፋኖ አደረጃጀትም ልክ እንደ 7 ለ70 ብርጌድ መግለጫ ልኮልኛል። መግለጫው በጽሑፍ እና በቪድዮ ሲሆን ዛሬ ማታ ቀንጨብ አድርጌ አቀርብላችሁና ለነገ ጠዋት በርእሰ አንቀጻችን ሰዓት ላይ አቀርብላችኋለሁ።

"…ወደ ጀመርነው ርዕስ ስንመለስ ዲያቆን አማኑኤል ወንድሙን አስታወሳችሁት አይደል። የወለጋው ኦሮሞ፣ ኦርቶዶክሳዊ ዲያቆን። ከተማ ለከተማ አዙረው አቢይ አሕመድ ፖስተር ፊትለፊት የገደሉትን፣ በአንገት ማዕተቡ መስቀል አሮጌ ሽጉጥ አንጠልጥለው በአደባባይ የረሸኑትን። አንድም ኦሮሞ ሰልፍ አልወጣም። አንድም ኦሮሞ ትንፍሽ አላለም። ምክንያቱም ሟቹ ኦሮሞም ቢሆን ኦርቶዶክስ ነዋ።

"…ደስ የሚለው ነገር በቀላሉ ቆስቁሰው አደባባይ የሚያወጡት የኦሮሞ ቄሮም አሁን ላይ ለሁለት ተከፍሎ ይሄ የብልፅግና ሴራ ነው ማለት መጀመሩ ነው። እነ አያና መርዝ እንደቀመሰ ውሻ ሲንከለከሉ፣ የትግሬዎቹ እነ ልዕልቲና ደሩ ዘሀረሩ ሲያሽኳልሉ፣ ኦሮሞዎቹ ግን ፍሬን መያዛቸው አስደስቶኛል።

"…ሌላው ያስደሰተኝ ነገር ከፊታችን አደጋ አለ? አዎ አለ? የሚያስፈራ ጊዜ አለ? አዎ ያለ ይመስላል። ነገር ግን እንደ ድሮው አንድም የሚፈራ፣ የሚደነግጥ ዐማራ ባለማየቴ አምላኬን አመሰግነዋለሁ። አስተማማኝ ዋስ ጠበቃ የሆነ ኃይል እየገነባ ስለሆነ ዐማራ መደንገጥ መተው መጀመሩ በእጅጉ በጣም ነው የሚያኮራው።

"…አንድ 50 ሰው አስተያየት ከሰጠ በኋላ የኦነግ ሸኔና መከላከያ በአንድ ላይ ሆነው ከፋኖ ጋር የሚያደርጉትን የውጊያ ቪድዮ እለቅላችኋለሁ። አልፋታችሁም።

• 1…2…3…ጀምሩ…✍✍✍

Читать полностью…
Подписаться на канал