zemedkunbekelez | Неотсортированное

Telegram-канал zemedkunbekelez - Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

359908

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ 👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና 👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Подписаться на канал

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም…

"…በርዕሰ አንቀጹ ላይ የሚጨመር ወይም የሚቀነስ ሓሳብ ካላችሁ በጨዋ ደንብ እንወያይበት። መረን የለቀቀ፣ ለፔጁም የማይመጥን፣ የመንደሬ ነዋሪን ዓይንም የሚያቆሽሽ ፀያፍ ስድብ ግን አላስተናግድም። በፈለግከው መንገድና ቶን ተች፣ ተወያይ።

• በሉ ሓሳብ መስጠት ጀምሩ። እኔም እጠብቃችኋለሁ። ኮመንታችሁንም ቁጭ ብዬ ልኮምኩም።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

“…ምርኮኛ ፈጥኖ ይፈታል፤ አይሞትም ወደ ጕድጓድም አይወርድም፥ እንጀራም አይጐድልበትም።” ኢሳ 51፥14

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"… መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ይሄን ልጅ አስታወሳችሁት አይደል…?

"…ቪድዮውን አጥቼው ነው እንጂ ይሄ ቀወለል ለምን ጃንደረባው ሔኖክ ኃይሌን ነካህብኝ፣ ተቸህብኝ ብሎ እንደ ጉድ ሲሽለጠለጥብኝ የነበረ እና ምን የመሰለ የተሰለበ የወንድ አልጫ የሆነ ጀዝባ ስልብ ጃንደረባ መሰላችሁ። የሆነ መኪና ውስጥ ተቀምጦ መምህር ሄኖክን የአዕላፋት ዝማሬ አለቃና ያን የተሰለበ ጃንደረባ ትውልድ ለምን ኦቦ ዘመዴ ነካብን ብሎ ለሃጩን እያዝረበረበ ሲንጨረጨርብኝ የከረመ ሉንጎ እኮ ነው።

"…ኢትዮጵያ ውስጥ ድራሽ አባቱ የጠፋው አጅሬ የጀንደረቦች ሊቀ መንበር አይተ ሄኖክ ኃይሌም እስቲ ወጣ ብለህ አማሪካ ደግሞ ሞክር ተብሎ በመምህሬ በዶር አንዷለም ዳግማዊ አመቻቺነት በመጪው ግንቦት ወደ አማሪካ በመሄድ ዳላስ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ለቅዱስ ያሬድ በዓል ተጋብዞ ለጉዞ እንደተዘጋጀ ነው የምሰማው።

"…አሜሪካም ራሷ እስከ ዛሬ ድረስ ከልክላው የነበረውን ቪዛ ሰጥታዋለችም ተብሏል። ለነገሩ ዳላሶች በሰንደቅ ዓላማ ጉዳይ ቀልድ የሚያውቁ አይመስለኝም። ቢሄድም ለጥያቄ የተዘጋጁ ብዙ ምእመናንም እንዳሉ ዐውቃለሁ። ቢያንስ ለትግራዩ ጦርነት የራራው ሄኖክ ኃይሌ ለዐማራው ጦርነት ምነው ድምፁን አጠፋ? የሚሉ ዐማሮች አይጠፉም። ነገርየው የምር ከሆነ ግን መምህሬ ዶር አንዷለም ቢረጋጋ መልካም ነው ባይ ነኝ።

"…ይሄ ሄኖክ ያመከነው ቡድን ነው። በነገራችን ላይ አዲስ አበባ ሃገረ ስብከት ከጀንደረባው ጋር ተፈራርሞ በአዲስ አበባ ሃገረ ስብከት ስር ያሉ ሰንበት ትምህርት ቤቶች ሱባኤ ምናምን በሚል ስልጠና እንዲሰጣቸው እየተደረገ ነውም ተብሏል። ወሴ ትውልድ… ! 😂😂

• ዛሬም ስደበኝ አሉህ ደግሞ…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ይሄን ስታዩ…

"…አሁን ይሄን ስታዩ ዲስ አበባ እየፈረሰች ነው። ማኅበረሰቡ ተቸግሯል፣ ወጣቱ ጭቆና አለበት፣ ስቃይ ውስጥ ነው ብላ ብላ ብሎ ማለት ያስደፍራል…? ለአርሴናል ያለውን ፍቅር ለሃገሩስ አለው ወይ…?

"…ታዲያ እንዲህ ዓይነት የትየለሌ የአዲስ አበቤ ወጣት ባለበት ከተማ ፋኖ እየሞተልኝ በቶሎ ነፃ ያውጣኝ ማለት ፌር ነውን?

"…ፋኖስ ቢሆን ለእነዚህ የፈረንጅ ቅሪላ ናፋቂዎች አንድያ ነፍሱን መስጠት አለበትን? ደግሞ እኮ ፋኖ የት ደረሰ ይባልልኛል?

"…አርሰህ አትብላና አርሰናል እያልክ በጨበጣ ጩህ። አርሴናላም ሁላ የቸልሲ ልጅ ማንችስተራም ትውልድ። 😂

"…ዛሬም ሰደብከኝ በለኝ አሉህ ደግሞ። ይሄ ሎንጎው ቀውላላው ሶዬ፣ ይሄ አርሴ ካንተ ሌላ ብሞት አልመኝም ብሎ የሚለፋደደው ሶዬ ካልተሳሳትኩ የሆነ ጊዜ የሆነ ቪድዮ ሁላ የሠራብኝ መሰለኝ።

• አራዳዎችማ ቀላል ፈርሰናል…? 😂😂😂

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…እሺ ማፍረሱንስ አናትህ ላይ አፈረሱት ቆይ እቃ ተሸክመህ፣ ድስትና ቁምሳጥን ይዘህ የት ለመድረስ ነው?

"…አዳነች፣ አቢይ እና ሽመልስ ይሄን ሁሉ ሚልዮን ሕዝብ እንዲህ ፈሪ ያደረጉት ምን ቢያደርጉት ነው?

• እኔ የምፈራው አኬሩ የተገለበጠ እለት ብቻ ነው። አሳዳጅ ተሳዳጅ መሆኑ እንደሁ አይቀር። ፍቅርም ራሱ ይገለበጣል። ሟች መሞት በቃኝ፣ መፈናቀል በቃኝ ብሎ እንደ ዐማራ ፋኖ የተነሣ ዕለት ማሰብ ራሱ በጣም ያስፈራኛል።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"ርዕሰ አንቀጽ"

"…ኢትዮጵያችን ድፍን አምስት የእርድ፣ የጭፍጨፋ፣ የሌብነት፣ የዘረፋ፣ የዝሙት፣ የነውር ጌጥነት፣ የዋልጌነት፣ የዳተኝነት፣ የመርህ አልባነት፣ የዘማዊነት፣ የሆድ አደርነት፣ የአቃጣሪነት፣ የጭካኔ፣ የአረመኔነት፣ የከሃዲነት፣ የአስመሳይነት፣ የወሴነት፣ የምንፍቅና፣ የመዝቀጥ፣ የዋልጌነት፣ የግልሙትና፣ የወንድኛ አዳሪነት፣ የእስስትነት፣ የሐሰት፣ የውሸት፣ የተስፋ መቁረጥ፣ የጨለምተኝነት፣ የእርስ በእርስ ጦርነት፣ የዜጎች መፈናቀል፣ የድርቅ፣ የረሃብ፣ የጠኔ፣ የችግር፣ የችጋር፣ የፍትሕ ማጣት፣ የሕግ የበታቸኝነት፣ የጅምላ እስር ዓመታትን አሳልፈን እነሆ ይኸው ዛሬ መጋቢት 24 ስድስተኛውን የመከራ ዓመት ለመቁጠር ሀ ብለት ጀመረናል።

"…አራጅ አሳራጁ፣ አረመኔው፣ ኮቴ መናና፣ እግረ ደረቅ፣ መልአከ ሞት ሾተላዩ፣ የእርግማን ልጅ፣ በጠንቋይ የወይራ ጢስ የመጣው ልቡሰ ሥጋ ጋኔሉ ሙሉ ኢትዮጵያን ማስተዳደር አቁሞ 4 ኪሎ ቤተ መንግሥት ውስጥ በራሱ ላይ ፈርዶ የእጁን እስኪያገኝ እንደ ቁም እስረኛ ራሱን በራሱ ዘብጥያ አውርዶ መቀመጥ ከጀመረ እነሆ ይኸው ወራት ተቆጠሩ። ራሱን ከኢትዮጵያ መሪነት አውርዶ ወደ 4ኪሎ የቁም እስረኛነት ከወረወረ ሰነባበተ። ትግራይ ሙሉ በሙሉ ከእጁ ከወጣች፣ ዐማራም ከአስተዳደሩ ወጥቶ ከአገዛዙ ወታደሮች ጋር ፍልሚያ ከጀመረ፣ ኦሮሚያ ገሚሱ ከእርሱ ጎን፣ ገሚሱ የእርሱ ተቃዋሚ ሆነው መጨፋጨፍ ከጀመሩ፣ ጰንጤና የኦሮሞ ወሀቢ እስላምም አለኝታህነን ካሉት ሰነበቱ።

"…መፈንጫው ሆና የቀረችው አዱ ገነት ብቻ ነበረች። እርሷንም የኔሮን ቄሳር መንፈስ አድሮበት ፍርስርሷን ሊያወጣት ግሬደርና ዶዘር አሰማራባት። ሀገር ሙሉ ለማኝ አደረጎ አንገቱን አስቀርቅሮት ሳለ በግድም በውድም ኦሮሞ ዛሬ በሰልፍ ፍቅሩን ገለጸለት። አዱ ገነትም ባነር በመለጠፍ ስታወግዘው አድራለች።

•ቱ…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ፎቶዋን ከየት አገኘኸው በለኝ አሉህ ደግሞ።

"…የጎጃም ፋኖን ከወንድሙ ጋር ሆኖ ያስፈጀው፣ አሁንም ከወንድሙ መረጃ እየተቀበለ የጎጃም ፋኖን ለሃጩ እስኪዝረበረብ ሲሳደብ የሚውለው በሃይማኖቱ የቅባት እምነት ተከታይ ሆኖ ሳለ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ሲሳደብ የማይደክመው፣ ይሠራበት ከነበረው ኡበር ትግሬዎቹን ሲሳደብ ከሰውት በአሜሪካ ኡበር የሚባል እንዳይሠራ ብላክ ሊስት ውስጥ የገባውና በዳላስ የጥቅሮች እስር ቤት የነበረ ቤት ውስጥ የሰላሌ ኦሮሞ አግብቶ እየኖረ ኦሮሞ ሲሳደብ የሚውለው ንቅሴው አቶ ማማሩ መንግሥቴ አንለይና ክፍት አፏ ልቅ በጀርመኖች እርዳታ ሰው ሆና ጀርመን ተቀምጣ ጀርመኖችን ስትሳደብ፣ ስታወግዝ የምትኖረው ወ/ሮ ቋቋቴ ትእግስት ወርቁ ወይም ብሪጅ ስቶን ካለፈው ማክሰኞ እለት ጀምሮ ስስ አጀንዳ ሰጥቻቸው እንጥላቸው እስኪቆረጥ ይኸው ሳምንት ሙሉ ዋይዋይ እያሉብኝ እንደሆነ እያየሁ እየሰማሁ ነው።

"…ሊወድቅ ያማረው እግዚአብሔርም ሊጣላው፣ ሊያደቀው፣ አንገቱን ሊሰብር የፈለገውን ማንም ይሁን የዚህን ዘመን ሰው ወስዶ ከእኔ ከሐረርጌው መራታ ከቆቱው ዘመዴ ከባለ ማዕተቡ የተዋሕዶ ልጅ ከምሥራቁ ሰው ከምርጡ ኢትዮጵያዊ ዐለት ጋር ያጋጨዋል። ከእኔ ጋር የተጋጩ በሙሉ ፈራርሰዋል። አንገት ደፍተዋል። ከእኔ ጋር ያለው አምላኬ ኃይለኛ ነው።

"…ይኸው ሀገር ምድሩን ሲያሸማቅቁ፣ አረፋ እየደፈቁ ሲሳደቡ ያነጉ የነበሩ፣ ሰው ሁሉ በልቅ አፋቸው ይፈራቸው የነበሩት ሞጣና ብሪጅ የተባሉ ቅድ ሜትርኩብ አፍ እርጥብ 100 ኪሎ ሰገጤዎችን የ1 ሚልዮን ታብ ማስገቢያ አፒታይዘሬ አድርጌ በየሳምንቱ እንደ አጥንት ያለ አኞ አጀንዳ እየወረወርኩ 24/7 እያስጮሁኳቸው በልብ ድካም ሊያሸልቡ ነው።

• እኔ ትሁት ነኝ። 😂 ወርጄ ሰው ማናገር ደግሞ ሆቤዬ ነው። በቲክታክ ነገ ጠብቁኝ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

7 ተኛ ጨ…

"…በቅርበት የሚያውቁት 4 ተኛ ጨ ክፍል ድረስ መማሩን አበክረው ይናገራሉ። አይደለም እስከ 6 ተኛ ክፍል ድረስ ተምሯል የሚሉም አሉ። አሱ ራሱ ግን ደጋግሞ የሚናገረው እስከ 7ተኛ ጨ ክፍል መማሩን ነው። ከዚያ በኋላ የሚመጣው የ CIA ሥልጠና ነው የሚሉም አሉ።

"…ስማኝማ… አጭቤ፣ ዳግማዊ ሳሚ ዘሚካኤል እንዲመራህ ፈቅደህ፣ እንደ ብራኑ ጨለመ፣ አለማርያም ወሴ ዓይነት ፀረ ሰው ኃይሎችን ከጎኑ ያስቀመጠ ትውልድ አምካኝ ሳዲስት አራጅ እየደገፍክ እያጨበጨብክለት ድጋፍን ስትሰጥ እያየሁ እኔማ በሳቅ ነው ፍርፍር የሚያምረኝ። 😂😂

"…አልተማረም፣ አልተማረም በቃ፣ በመሃይም ነው የምትመራው ይሄን አምነህ ተቀበል። በሰልፍ፣ በሰይፍም መንግሥቱ አትጸናም። አማሟቱም አያምርም። ሳስበውም ይዘገንነኛል። ጨፍጫፊ አምባገነኖች የገጠማቸው ክፉ ነገር አብልጦ ያገኘዋል።

• ራዲዮ ተሸካሚ ኮሮኔል… የ7ተኛ ክፍል ዶክተር… የ120 ሚልዮን ሕዝብ ጠቅላይ ሚንስትር 1 ሚልዮን ትግሬ ገድሎ 119 ሚልዮን ነን። ዐማራ ተገድሎ፣ የሟች ቁጥርም ተመዝግቦ ስላላለቀ ስንት ሚልዮን እንደሞተ አይታወቅም። የኦሮሞ፣ የአፋር፣ የሱማሌ፣ የደቡብም፣ የጋምቤላም ተደምሮ ሲመጣ ይሄ መሃይም የጨረሰው ሕዝብ ይታወቃል።

አንድ እግር በርበሬ መንቀል አቅቷችሁ፣
ለብልቦ፣ ለብልቦ አቃጥሎ ፈጃችሁ።

• የሚጨፈጨፈው ወታደር ቆጣሪም የለው።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

የከሸፈው የበአለ ሲመት ዕቅድ…

1፦ ከመጋቢት 7 ጀምሮ በዐማራ ፋኖ ላይ ከፍተኛ ጦርነት በመክፈት በአለ ሲመቱን በድል አሸብርቆ ለማክበር አቅዶ ወደ ሥራ ለመግባት ሲሰናዳ አባደፋር ፋኖም ይቺን ተረድቶ ከመጋቢት 5 ጀምሮ የአራጁን ሠራዊት ኢሬቻውን አብልቶት አረፈው። በዚህ ላይ ሜጀር ጀነራል ውባንተ ተሰዋና የባሰ የዐማራ 4ቱም ክፍላተ ሀገራት ተጣምረው አንድ ሆነው አፈር ደቼ አስግጠው አዋረዱት። ዐማራን በድሮን ጨፍጭፎ በአለ ሲመቱን ኦሮሞን እያስጨፈረ ሊውል የነበረው ዕቅድ በዘመቻ ውብአንተ ውኃ በላበት

2፦ እንደ ኢትዮጵያ መሪ አክት በማድረግ ከቢሮው ወጥቶ በየክልሉ እየሄደ በሕዝባዊ ውይይት ስም ላም አለኝ በሰማይ ወተቷንም አላይ የጉም ተስፋ ለማስጨበጥም አሁን የሚመራው ክልል አዲስ አበባ ብቻ በመቅረቱ አልተመቸውም። እንዲያም ሆኖ በቤተ መንግሥቱ መሰብሰቡ አልቀረም። ጴንጤ፣ እስላሞች፣ ሴቶች፣ የክልል ተወካዮች፣ ባለሀብቶች ሁሉም ተመርጠው ሄደው እሱ እንደሚፈልገው ቢሆኑለትም በመሃል ኦርቶዶክስ ጣልቃ ገብታ እስኪሳደብ ድረስ  አስነቀለችው። ከሸፈበት።

3ኛ፦ መጋቢት 7 ዐማራን ዱቄት አድርጌ ትግሬና ኦሮሞን አስደስቼ ከጎኔ በማሰለፍ በአለ ሲመቴን በተለየ መልኩ አከብራለሁ ብሎ የነበረው እቅዱም መና ሲቀር በተለዋጭ ከ20/7/2016 ጀምሮ ቢልም ይኸው ወፍ የለም።

4፦ በአለ ሲመቱን ኦሮሞ ሁሉ ሆ ብሎ እንዲወጣለት በሽመልስ በኩል ብዙ ተስፋ አስነገረ። ጭራሽ ኦሮሞ እነ ሽመልስን ታዘበ፣ አገታቸውም ላይ ገመድ ከተተ እንጂ ጠብ የሚል ነገር ጠፋ።

5፦ አሁን ያለው አማራጭ አዲስ አበባ ዙሪያ ሸገር ሲቲ ያሉትን ኦሮሞዎችና በኦሮሚያ ክልል አናታችሁ ወይም ቤታችሁ ከሚፈርስ በማለት የተረሳውን የሕዳሴ ግድብ ሩጫ በማለት የአቢይን ፎቶ አስይዞ በመውጣት ኦሮሞ ከአቢይ ጎንን ነው ማለት ብቻ ነው።

•ኤትአባሽ…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"ርዕሰ አንቀጽ"

"…ነገ መጋቢት 24/2016 ዓም ሀገሬ ኢትዮጵያ ሥጋ በለበሰ ሳጥናኤል አረመኔ አራጅ እጅ ከወደቀች ስድስት ዓመት ይሞላታል። እናም እኔ ዘመዴ ከሁላችሁ የማንስ ወንድማችሁ እለቱን ጥቁር ለብሼ በኀዘን ለማሳለፍ ወስኛለሁ። እናንተስ…?

"…በነገው እለት ቀኑን ሙሉ በኢትዮጵያ ውስጥ በዚህ በአረመኔው እና በሳዲስቱ የአቢይ አሕመድ ሥርዓት በግፍ የተጨፈጨፉ ንጹሐን ዜጎች፣ በቪድዮ እና በፎቶ ሲዘከሩ ይውላሉ።

• ማሳሰቢያ፦

"…ነፍሰ ጡሮች፣ የደም ግፊት፣ ልብድካም እና ጭንቀት ያለባችሁ ኢትዮጵያውያን በነገው እለት በቴሌግራም መንደሬ ዝር እንዳትሉ፣ እንዳትገኙም ከወዲሁ ለማሳሰብ እፈልጋለሁ። ነገ የብልጽግናን የሰው ማረጃ ቄራ ስንመለከት እንውላለን። ሰምታችሁኛል አይደል?

• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው ከራየን ወንዝ ማዶ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

አላችሁ አይደል…?

"…ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር

• ጀምረናል ገባ ገባ በሉማ

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

የኢትዮጵያ ወታደሮች ናቸው…😭😭😭

"…የዛሬ ምሽቱ የመረጃ ቴሌቭዥን መርሀ ግብሬ አክራሪ ፅንፈኛው አቢይ አሕመድ ሥልጣን ከያዘ በኋላ የመስፋፋት የመጠንከር ዕድል ያገኙት አልሸባቦች በሶማሊያ በሚገኘው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ላይ የሚፈጽሙትን ጭፍጨፋ በቪድዮ እናያለን።

"…አልሸባብ ከሱማሌ አልፎ ባሌ ኢትዮጵያ ውስጥ ቤዙን ማድረጉም ተነግሯል። አሁን አሩሲ ላይ ኦርቶዶክሳውያንን የሚያርዱት እነሱው ናቸው። የኦሮሞ ኦነግ አልሸባብን አንድም ተቀላቅሏል፣ በሌላም በኩል ድጋፉን ይሰጣል። እናም ነገርየውን ቀለል አድርጋችሁ ባትመለከቱት ይመከራል።

"…አቢይ አሕመድ አፍንጫው ስር የሚታረደው ሕዝብ ሳይሆን እርሱን የሚያስጨንቀው የዐማራ ፋኖ መጠንከር፣ መበርታት፣ መመከት ነው። ትግሬና ዐማራን ዳግም ለማፋጨት አቢይና ህወሓት እየዳከሩ ነው።

"…መከላከያው ምን አይነት ርግማን እንዳለበት ፈጣሪ ይወቅ። ትግሬ ጠልቶት፣ ቀጥቅጦ አባርሮት፣ ዐማራና ኦሮሞም እየተዋጋው፣ እየገደለው፣ እየማረኩትም ነው። በዚህ ላይ ነው በደካማው አልሸባብ የሚጨፈጨፈው። አቢይ አህመድ ከመጣ ወዲህ ኢትዮጵያውያን ሳይቀሩ የገዛ ሀገራቸውን ወታደር እንደ ጠላት ቆጠሩ፣ ጠሉት። ረገሙት። ከባዱና አደገኛው ነገር ይሄ ነው። እደግመዋለሁ እንደ ቀላል አትቁጠሩት።

• ምሽት 2:00 ሰዓት በመረጃ ቲቪ እንገናኝ። ጠብቁን።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…አባቴ የምን ፋኖ…? የምን ቤት ፈረሳ ነው? …አዲስ አበቤ እኮ ጣጣ የለውም። እሱ እየበላ እየወጠቀ በሌላው ሞት መሻገር፣ ተንደላቅቆ መኖር ነው የሚፈልገው። ደግሞ እኮ ፋኖ የትደረሰ…? ይባልልኛል። ሃኣ?

"…በዚህም የቀናሁ ስለሚያስመስልብኝ ወደ ሌላ ርዕስ ብገባ ይሻለኛል። እንዋጋ፣ እንዋጋ በለው አላለም? 😂

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…እዚህ ጋ ደግሞ ፊቷ ሚኒስከርት አከለብኝ፣ መሰለብኝ፣ ሆነብኝሳ…? ፊቷ አጠረ፣ ክብ ሆነ፣ ቀላች አይገልጸውም በጨጨች። ቢጫም አትለው ነጭ የሆነ ነገር ሆነች፣ መሰለች። የበታቸኝነት ስሜት ነው አይደል እንዲህ መከራ የሚያበላው?

"…ደግሞስ የኦሮሞን ጉዳይ በቁቤ እንጂ በአማርኛ ቋንቋ መጻፉ የተከበረውን ኦሮሞንም የቁቤ ጄኔሬሽኑንስ መናቅ አይሆንም ወይ? እንደገና ደግሞ ይሄን መጽሐፍ የብልጽግና ዳይፐሮቹ እነ ናትናኤል መኮንን መጽሐፉን ከወዲሁ ወጥረው በብላሽ የሚያስተዋውቁት በመጽሐፉ ውስጥ የሚሰደብ ዐማራ ይኖር ይሆን እንዴ?

"…ለማንኛውም የኦሮሞን ጉዳይ በአማርኛ ቋንቋ ጽፎ ለዐማራ ለመሸጥ መላላጡ ግን ፌር አይመስለኝም። አይደል ጎዶኞቼ? እሺ በአማርኛ ቋንቋ መጻፉንስ ይጻፍ ይሄን ጉዳይ የኦሮሚያ ቤተ ክህነትስ ሰምቶታል ወይ? አባ ሳዊሮስስ፣ አባ ኤውስጣቲዎስ? ዜና ማርቆስ፣ ቄስ በላይ ሰምተዋል ወይ? ጠበቃ ኃይለሚካኤልስ ከሕግ አንጻር እንዴት ያየዋል? ሸገር ሲቲ ከተማስ ደህና ነች ወይ…?

• እየለየልኝ ይመስላል? ኧረ መላ በሉኝ ሰዎች እንዴት አባቴ አድርጌ ከዚህ ርዕስ ልውጣ…?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…እንዴ…እንዴ…እንዴ… ቤቲ ነች እንዴ? …አሁን አይደል እንዴ ትኩር ብዬ ሳያት የሆነ የሆነ ነገሯ የመጣልኝ። የፈጣሪ ያለህ። ሁሉም ይሁን እሺ በፋውንዴሽን ይስተካከላል… ጎራዳ አፍንጫው እንዴት እንዲህ ተንሰላከከ?

"…ዛሬ ግን ምን ነክቶኝ ነው ? ምንስ ጥልቅ አድርጎኝ ነው ስንትና ስንት የሚወራ ነገር እያለ ስለ ትራንስጀንደር የሚያስቀባጥረኝ። 😂 ወይ ጉድ ከምር እኔማ ሲያመኝ እኮ ጤና የለኝም።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"ርዕሰ አንቀጽ"

"…ጥቂት የኦሮሙማ ካድሬዎች፣ ከዘረፋው፣ ከግድያው፣ ከጭፍጨፋው የሚያተርፉ ቡልጉዎች በመሆናቸው፣ አእምሮአቸውም በሞራ በስብ የተደፈነ ስለሆነ ከዚህ አራጅ ሰው በላ አገዛዝ ጋር እስከ ጊዜው ድረስ ያሽቃብጡ ይሆናል። ፍጻሜአቸው ግን አያምርም። ከዚህ ከግማታም፣ ሉጢ የሰው ሉጢ ሥርዓት ጋር ስም አጠራራቸው መታሰቢያም እስካይኖራቸው ድረስ ድራሽ አባታቸው ይጠፋል።

"…አብዛኛው ኦሮሞም በተከፋፈለ መንፈስ የድጋፍ ያህል ለሥርዓቱ በዝምታ ድጋፍ በመስጠት ላይ ይገኛል። የኦሮሞ መንግሥት መባሉ ብቻ ልቡን የሚያሞቀው፣ በኦሮሞ ስም የሚሠራው ወንጀል ለትውልድ ተርፎ ኦሮሞ ላይ ምን ዓይነት ጣጣ ሊያመጣ እንደሚችል ያውቃሉ ግን ደግሞ ሊሰሙት አይፈልጉም።

"…በኦሮሞ ምድር ውስጥ በሌሎች ነገዶች ላይ የኦሮሞ ነፃ አውጪዎችም ሆኑ፣ የህወሓት የእጅ ሥራ ውጤቱ የሆነው አጅሬ ኦህዴድ ብልጽግና ለፈጸሙት የዘር ማጥፋት ተጠያቂ የሚሆኑበት ሥርዓት ሲመጣ ዛሬ ጮቤ የሚረግጠውም ኦሮሞ ሆነ ሌላው ቅስሙም ጅስሙም ይሰበራል። መጪው ጊዜ ለኦሮሞ ጨለማ ነው። ልጆቹ በሚፈጽሙት፣ እየፈጸሙ ባሉት ነውር፣ ግፍ፣ ኃጢአት አይደለም ኢትዮጵያ ውስጥ በዓለም ላይ ቀና ብለው የማያስኬዳቸው አሻራ ነው እያረፈባቸው የሚገኘው።

"…ጋላ የሚለው ቀዳሚ ስም የጨፍጫፊ፣ የአረመኔነት፣ የገዳይ፣ የጨፍላቂነት፣ የአውዳሚነት፣ የደፍጣጭ የአፍራሽነት፣ የአራጅነት መለያ ስም ነበር። እድሜ ለጀርመናዊው ቄስ ያን ሲጠሩት የሚቀፍ፣ አንገት የሚያስደፋ፣ በወለጋ ብቻ ከ20 በላይ ነገድ ቆርጥሞ የበላ ጋላ የሚል የነገድ ስም በኦሮሞ ቀየረላቸው። ወንጀለኛውን ስም በአዲስ ተካላቸው። ይኸው በዚህ አዲስ ስምም የቀደመ አመል፣ ባህሪ፣ አይለቅ ሆኖ በኦሮሞም ስም በኢትዮጵያ ወንድ ወንድን ይደፍራል፣ የሰው ሥጋም ይበላል። ይሄን ስም ደግሞ በምን ትቀይሩት ይሂን?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

እንደፈረደብኝ ደግሞ ልመጣ ነኝ…!

"…እኔ ዘመዴ፣ አንድ ለእናቱ ሺ ለጠላቱ የምሥራቁ ሰው የሐረርጌው ቆቱ መራታው ዘመዴ ባለማዕተቡ የተዋሕዶ ልጅ የሥላሴ ባርያ የድንግል አሽከር አሸበርቲው ዘመዴ ይሄን ፀረ ክርስቶስ፣ ፀረ ኢትዮጵያ መንጋ ልወጥረው በቲክቶክ መንደራችን እየሄድኩ ነውና ላልሰማ አሰምታችሁ ዘጭ ብላችሁ ጠብቁኝማ።

ለሳቅ ለፈገግታ፣ ደግሞም ለቁም ነገር
መሄድ መገኘት ነው ከዘመዴ ተክቶክ መንደር

• ሞጣንና ብሪጅን መጣሁላችሁ በሉልኝማ…😂😂

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

የዛሬ ተረኛ ተመዝባሪዎች…!

"…ዛሬ መጋቢት 24/2016 ዓ.ም ለሊት ከ9 ሰዓት የሚጀምረው የቤት ለቤት ፍተሻ ተረኛው  ከኮተቤ ገብርኤል እስከ ካራ አርሴማ ድረስ ያለው ቀጠና ነው።

"…በ21 እንቆርጫ፣ በ23 ኮተቤ ገብርኤል ቁልፍ ቤት ሳይቀር እየገነጥሉ ፈትሸዋል። ዘርፈዋልም። ያልተዘረፈ ስልክ፣ ወርቅ፣ የለም። የዘራፊ ቡድኑ መንጋዎች የፍርድ ቤት ወረቀት አይይዙም። ብዛታቸውም ከ50 በላይ ሆነው ነው የሚመጡት።

"…ተረኞች ቢያንስ ስልክና ሞባይላችሁን ሸሽጉ። የእኔ ሥራ መረጃ አስቀድሞ መስጠት ነው።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

አዲስ አበባ…!

"…አዚሟ እየተገፈፈላት ይመስላል። የሺ ኪሎ ሜትሮች መነሻ ከዜሮ ነው። አሁን አንድ ብላ ጉዞዋን የጀመረች ይመስላል። ይመስላል ነው። ማረጋገጫ የለኝም።

"…ለማንኛውም ዐማሮች ተጠንቀቁ። የትኛውም ተቃውሞ ላይ በተለይ ከሸዋ ፋኖ ያልመጣ ኃላፊነት የማይወስድ ስብስብ ውስጥ አትግቡ። ግንቦት ሰባት የሚያጯጩኸው የትኛውም አደረጃጀት ይሸክከኛል። ይሄን የአዲስ አበባ ተቃውሞ እኔ በበኩሌ አልቃወመውም። አፌን ሞልቼም አልደግፈውም። የማልደግፈውም የማልቃወመውም እኔ መረጃ ስለሌለኝ ብቻ ነው። እብጠቱ ሽል ከሆነ ይገፋል። ቦርጭ ከሆነም ይጠፋል።

"…ይሄ ሁሉ ባነር በባቡር ሐዲድ ላይ ሁሉ ሲሰቀል ኦሮሙማው ዝም ካለ በቃ ነገርየው አብቅቶለታል ማለት እኮ ነው።

• እየበረታን…!💪✊💪

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…የትግሬ መንግሥት አልፎ የኦሮሞ መንግሥት ለመምጣቱ ከዚህ በላይ ማረጋገጫ የለም። ተወደደም ተጠላም አሁን ባለው ገዳይና ዘራፊ ሥርዓት የአያታቸው ስም ሳይሆን የቅድመ አያታቸው ስም የኦሮሞ የሆኑ ተፈልገው እየተጠቀሙ ነው። ባያመሰግኑት ነበር የሚገርመው።

"…አራጆቹን ከኦሮሞ በቀር ያመሰገነ፣ ያከበረም ሌላ ዜጋ አላየሁም። አልሰማሁምም። እንደ ኦሮሞ ነኝ ባይ በዚህ ዘመን ቅጥያጣ ነገድም አላየሁም። በአንድ ወቅት ህወሓትም ከኢትዮጵያ ጫንቃ ላይ ተሽቀንጥራ ከመወገዷ በፊት እንዲሁ ነበር ያደረጋት፣ የሚሠራትንም ያሳጣት የነበረው። ያም ዘመን አልፏል። ይሄም ዘመን ያልፋል።

"…አሁን ያለው ኦሮሞ ነኝ ባይ ለኦሮሞ ጥቅም ሲባል በኦሮሚያ ውስጥ በታረዱ ሚልዮን ዜጎች ነፍስ ከመጠየቅ አያመልጥም።

• ተገድጄ ነው አይሠራም።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ድቅድቅ ጨለማ ለዘላለም የተጠበቀላቸው እነዚህ ውኃ የሌለባቸው ምንጮች በዐውሎ ነፋስም የተነዱ ደመናዎች ናቸው። ከንቱና ከመጠን ይልቅ ታላቅ የሆነውን ቃል ይናገራሉና፥ በስሕተትም ከሚኖሩት አሁን የሚያመልጡትን በሥጋ ሴሰኛ ምኞት ያታልላሉ። ራሳቸው የጥፋት ባሪያዎች ሆነው፦ አርነት ትወጣላችሁ እያሉ ተስፋ ይሰጡአቸዋል፤ ሰው ለተሸነፈበት ለእርሱ ተገዝቶ ባሪያ ነውና።……ውሻ ወደ ትፋቱ ይመለሳል፥ ደግሞ፦ የታጠበች እርያ በጭቃ ለመንከባለል ትመለሳለች እንደሚባል እውነተኞች ምሳሌዎች ሆኖባቸዋል። 2ኛ ጴጥ 2፥ 17-22

"…ሐሰትን የሚናገሩትን ታጠፋቸዋለህ፤ ደም አፍሳሹንና ሸንጋዩን ሰው እግዚአብሔር ይጸየፋል። … በአፋቸው እውነት የለምና፥ ልባቸውም ከንቱ ነው፤ ጕሮሮአቸው የተከፈተ መቃብር ነው፤ በምላሳቸው ይሸነግላሉ። አቤቱ፥ ፍረድባቸው፥ በምክራቸውም ይውደቁ፤ ስለ ክፋታቸውም ብዛት አሳድዳቸው፥ እነርሱ ዐምፀውብሃልና። መዝ 5፥ 6-9

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"… መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ይሄም አስቸኳይ ነው
ለአዲስ አበባ ዐማሮች…!

"…ዛሬም ምሽት እንደ መጋቢት 21/2016 ዓም ምሽቱ ዛሬም በድጋሚ ከሌሊቱ 9:00 ሰዓት ጀምሮ ፋኖዎች ይገኙበታል ተብሎ በሚታሰብትና፣ የጦር መሳሪያ ይኖራቸዋል ተብለው የሚገመቱ የዐማራ ተወላጆች ቤት ላይ በድጋሚ ኦፕሬሽን ይሠራል ብለዋል።

"…ዛሬ ሌሊትም የአዲስ አበባ ዐማሮች ቤት በኦሮሙማው አራዊት ይበረበራል። ወርቅ፣ የከበረ ማዕድን፣ የውጭ ሀገር ገንዘብም ከተገኘ ይዘረፋል። ውድ ውድ ሞባይልም ይነጠቃል።

• ሁለት ማሳሰቢያ…

፩ኛ፦ ፋኖ ነን፣ የሚሸጥ መሣሪያ አለን ግዙን የሚሉ ደላሎች ሥልጠና ተሰጥቷቸው አዲስ አበባ ተሰማርተዋል። አገኘሁ ብላችሁ ለመግዛት ምልክት ካሳያችሁ በሕይወት እንደማትመለሱ ዕወቁ። ከማታውቁት ሰው ጋር ከማውራት ተቆጠቡ።

፪ኛ፦ የወደቀው የአቢይ አህመድ አገዛዝ ከተማ ጳጳሳትን፣ ፓስተሮችን፣ ሼኮችን፣ ባለሀብቶችን፣ ሴቶችን ሰብስቦ እንደወተወተው ሁሉ በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ሊስትሮዎችን እና ወያሎችን በመሰብሰብ ተሳፋሪም ሆነ ጫማ የሚያስጠርግ ሰው ስለ ፋኖ የሚያወራ ካያችሁ ጠቁማችሁ አስይዙ፣ ይህን ባታደርጉ እኛው እንሰልላችሁና ከከተማው እናስወግዳችኋለን መባላቸው ተሰምቷል። ጎበዝ ሊስትሮ ፊት ጮጋ በሉ ተብላችኋል።

• ዐማሮች ሰምታችኋል…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

😂😂😂

"…እኔ የሚያስቁኝ እሱ ሁሌ የሚሰበስባቸው ወፋፍራም ፋውንዴሽናም ባለ ሻኛ ሜካፓም ሴቶች ናቸው። ዩኒቨርስቲ አልሠራም የሚል ጨቅላ የ7ተኛ ጨ የአቡጊዳ ሽፍታ ሀ ገደሉ ሲናገር ለማጨብጨብ መጣደፍ ምንዓይነት መለከፍ ነው?

"…ዩኒቨርስቲ ለመሥራት እኮ ቢያንስ ዩኒቨርሲቲ ገብቶ መማር፣ ባይማሩም እንኳ በዩኒቨርስቲ በራፍ ማለፍን ይጠይቃል። ከየት አምጥቶ በምን እውቀቱ ዩኒቨርስቲውን ይሥራው። በድሮን፣ በቦንብና በጥይት ትውልዱን ሁሉ ዘሩን ያጠፋል። ትምህርት ቤቶችን በማንደድ፣ በማፍረስ፣ በማውደም ተማሪዎችን በፈተና ሰበብ በመረፍረፍ እውቀት ላይ ጄኖሳይድ ይፈጽማል። ሀገር በሙሉ መሃይም በማድረግ ዘር እያጠፋ መሆኑን ግን ማን ይንገረው?

• በሥራ ላይ ያለ ዩኒቨርስቲ አለ እንዴ?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ልብ በሉ…

"…አሁን ሰውየው ድፍን 2 ወር ሙሉ ከቀይ ባህር ጀምሮ፣ ከሶማሌ ላንድ፣ ወደብ ወደብ ከማለት ጀምሮ ያለ እረፍት በኢቢሲ ሲታይ ድራማ ሲሠራ ከርሞ በእሱ ድራማ አዳሜን አፍዝዞ ሙሉ ፒያሳን ውድም አድርጎ 4ኪሎን አፍረሶ አሁን ደግሞ ለሌላ ድራማ ድርሰት ወደ ዋሻው ይገባል። ከአሁኗ ደቂቃ ጀምሮ ደግሞ እረፍት ላይ የነበረችውና እሱ ሲተውን እሷ ከመድረኩ ገለል ተደርጋ ቀጣይ ቲያትሮችን ስታሰናዳ የየከረመችው አዳነች አበቤ ትተካና ቲቪውን ትቆጣጠራለች። ሽመልስ አብዲሳም ያግዛታል።

"…አማካሪው ዳንኤል ክብረት ከፌስቡክና ከቲዊተር ከጠፋ ቆይቷል። የጠንቋይ ልጁ ዳንኤልም ድርሰቱን በማርቀቅ ረዳቱ ነው። አጅሬም አሁን ወይ ወደ አረብ ኤሚሬት አሊያም በሕዝብ ሀብት ወደገነባው አንዱ ሪዞርት ይሄድና በተራው እረፍት ይወስድና ለቀጣይ ትያትሩ ትወና ድርሶ ያዘጋጃል።
 
"…በእነሱ ቤት እንዲህ በየተራ በፕሮግራም ከፍተኛ በጀት ተይዞለት በኢቬንት ፕሮዲውሰር የሚመራ ሕዝብን በአጀንዳ በመወጠር እየወጡ ማደናገራቸው ነው። ሕዝቡንም ሾርት ሚሞርያም ብለው አንዴ ስለናቁት የእለት አጀንዳውን እንደወረደ እየተቀበለ፣ አኞ አጥንት ተጥሎለት በዚያ አጥንት ላይ ሲሻኮት እንደሚውል ውሻ ሲንበጫበጭ ይውላል። እኛ አናስተውልም እነርሱ ግን ሥራ ላይ ናቸው። የእያዳንዷንም ሂደት አዘጋጅና ቀማሪውም ራሱ ይሄ አራጅ ሳዲስት መሃይም ልቡሰ ሥጋ ጋኔል አቢይ አሕመድ ነው። የአዲስ ድራማው ፕሮቫው በህወሓትና በብአዴን ተዋናይነት በወልቃይት እና በራያ በኩልም ሊታይ ይመስላል።

"…ቀጣዩ ድራማ መቼ እንደሚለቀቅ አአብረን መጠበቅ ነው።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

“…በከንቱ መጥቶአል በጨለማም ይሄዳል ስሙም በጨለማ ይሸፈናል፤” መክ 6፥4

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"… መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር

"…ዘወትር እሑድ በመረጃ ተለቭዥን በቀጥታ ስርጭት የሚተላለፈው “ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር” የተሰኘው ሳምንታዊው መደበኛ የቀጥታ ስርጭት መርሀ ግብራችን ከሁለት ወራት ቆይታ በኋላ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ላይ ይጀምራል።

•በዩቲዩብ 👉 https://www.youtube.com/channel/UCG2sR22rR_Zoe323jz0xtvQ?sub_confirmation=1

•በራምብል 👉 https://rumble.com/c/Mereja/live

• ትዊተር 👉 https://twitter.com/MerejaMedia

"…በተረፈ የእኔን የስልክ ወጪን ጨምሮ አገልግሎቴን ለመደገፍ የምትፈቅዱ።

👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል መለገስ ትችላላችሁ። ሁላችሁም ተመስግናችኋል።

"…ሻሎም !  ሰላም !

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ከአንድ የመሸጋገሪያ ሙዚቃ በኋላ እንመለሳለን… ደግሞ ናና በጾሙ ሙዚቃ ምናምን በልኝ አሉህ…?

"…ሙዚቃው መሃሉን ለኦሮሙማ ባለሀብቶች አፍርሶ ሰጥቶ መሬት ለሚፈልግ ሌላው ዜጋ በአዲሲቷ ሸገር ከተማ መሬት ተሰጥቶት እንዲያለማላቸው ይደረጋል ተብሎ በተወሰ ማግሥት የተደረሰ ሙዚቃ ነው ብለውኛል ሙዚቃውን የላኩልኝ የወሬ ቋቶች…

• እየተደነሳችሁ…

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

እርማት…

"…ዘመዴ ቅድም ቤተልሔም ታፈሰ ብለህ የለጠፍካት በስህተት ነው። ከነ ልብሱ አታየውም ወይ? ወይ መነጽር ተጠቀም እንጂ ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ ናት ብለውኛል።

"…ከፕሪቶሪያው ስምምነት በኋላ ኦሮግሬ ስትል ስለከረምክ በዚያው ለምዶብህ ነው እንጂ ቤቲ እና ሄርሜላን እንዴት መለየት አቃተህ ሁላ ብለውኛል?

"…ፋውንዴሽን ግን እንዲህ ቢቲንና ሄርሚን መለየት እስኪያቅተኝ እንዳቀዣበርከኝ አቀዣባሪ ጁላን ይዘዝብህ። ሌላ ምንም አልልም። ባያርሙኝ ስንትና ስንት ሰው አሳስቼ እንደነበር አስቡት።

"…ቆይ ግን ምን አግብቶኝ ነው ዛሬ ስለ ትራንስጀንደር የምቀባጥረው? ምን አገባኝ? የቴሌግራም ጎዶኞቼ አፉ በሉኝ። እኔ እንኳን አስሬ ለክቼ አንዴ ነበር እስከዛሬ የምቆርጠው ዛሬ ግን ተሳሳትኩኝ።

• አፉ በሉኝ። ዜናውን በሄርሜላ አርሙት። 🙏

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…እኔ ዘመዴ ይሄን ካየሁ በኋላ ከምርም አዲስ አበባም እንደ ስሟ እንደምትቀየር የሆነ እመን እመን ዘመዴ የሚል ስሜት እየተሰማኝ መጥቷል። ምን እንደሆነ አላውቅም።

"…ቆይ ግን እኔየምለው አሁን እግዚአብሔር ያድርገውና ቀኑንም ያቅርበውና አዳነች አበቤ ለፍርድ ትቅረብ ቢባል እንኳ እንዴት ነው የሚኮነው? በDNኤ ነው የሚትለየው ወይስ በምንድነው?

• ኧረ ዘመዴ ከዚህ ርዕስ ውጣ። ምን ጉድ ነው? ምን ነክቶኝ ነው ግን…?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ፋውንዴሽን የሚሉህ የፌር ዘር ግን እንዲየው የሥራህን ይስጥህ…? "…ድሮ ድሮ በዚህ ነገር በትግራይ ሴቶች እገረም፣ እደነቅ ሁላ ነበር። ከእንቅልፋቸው ተነሥተው በትርሃስነት የማውቃቸው ልጆች ከሰዓት ልውጥ ብለው ጄኔፍ ሎፔዝን ሲመስሉብኝ እደመምም ነበር። አሁን ደግሞ በኦሮሞዎቹ ብሶ ቁጭ። የፈጣሪ ያለህ… ምን ጉድ ነው?

• እሺ ማቅላቱንስ ያቅላ…

• ቆይ ግን አሁን እኔን በዚህ ነገር ምን አገባኝ? ምንስ ጥልቅ አደረገኝ? ዓይኔስ ቢሆን ስንት የፈረሰ መንደር እያለ እንዲህ ጽድት፣ ጽድትድት ብሎ የተገነባ መንደር በዚህ በጾም ምን አሳየው? አንዳንዴ ከምር ብዝት የማደርገው ነገር አለ።

• እኔ እኮ ሲያመኝ ጤናም የለኝ።

Читать полностью…
Подписаться на канал