zemedkunbekelez | Неотсортированное

Telegram-канал zemedkunbekelez - Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

359908

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ 👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና 👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Подписаться на канал

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ስኳድ ተበላ 😂😂😂

"…ደብዳቤው ትናንት ኤልያስ ክፍሌን ለማስዶከክ በአያሌው መንበር በኩል ሲጽፉ አብረው ጽፈው አዘጋጁት። ግን ከመቸኮላቸው የተነሣ ተፎገሩ።

"…ቀኑ በእመቤታችን፣ ወሩና ዓመተ ምህረቱ ግን በአውራጳውያኑ ሆኖ አረፈው። እንዴት አንድ ሀገር ሊመራ የተዘጋጀ ትልቅ ድርጅት በዚህ መጠን ይወርዳል? ለነገሩ 12 ዓመት ፈግተህ ዶፍተር ስትባል ከዚህ በላይ ምን ታመጣለህ? ምንስ ይጠበቃል?

"…ግንቦት ሰባት፣ እፍኝ አይሞሌ ዋን ዐማራ፣ በነገራችን ላይ ለዋን ዐማራ ፈቃድ የሰጠሁ ራሴ በኝ። ስደቡኝ፣ ውቀጡኝ ያልኳቸው ራሴው ነኝ።።መረጃ ይዤ ነው የምነግራችሁ። 😂😂፣ ወደፊት ጨዋታው ሲደራ በደንብ እናወጋለን።

"…ጎንደር አርበኛ ውባንተን ቀርጥፎ የበላ ዐውሬ ስኳድ አሁን ደግሞ እነ አርበኛ ባዬን ለመብላት ማሰፍሰፉን ስነግርህ በኩራት ነው። የስኳድ ቅስሙ ተሰብሯል። ጅስሙም ተሰብሯል። ስኳዶች እስክንድርን ከመረጡት በኋላ በወሩ እሱን አውርደው፣ ኮሎኔል ፈንታሁንና መስፍንን አስወግደው፣ ጌታ አስራደን ለማምጣት ነበር ምኞታቸው። ነገር ግን የጎጃም፣ የወሎ፣ የሸዋና የጎንደር የባዬ ፋኖ ወገመባቸው። ምኞታቸው ላይ ውኃ ቸለሰባቸው። አሁን እንዳበደ ውሻ ነው እየጮሁ ያሉት። የዐማራ ትግል ወደ መቋጫው ደርሷል።

"…ኡጋንዳ ተስድዶ ከትግሬ እና ከኤርትራውያን መንደር ቀብረር ብለው የሚኖሩት ስኳዶች ናቸው። ወሎዬ፣ ሸዋዬ በብዛት ኡጋንዳ አይሰደድም። ትንሽ ጎጃሜዎች አሉ። ነገር ግን የጎንደር ስኳድ ተሰብስቦ ኡጋንዳ ገብቶ ከትግሬ ጋር ምን ይሠራል? ላፈነዳው ነኝ። እነ ሙሉዓለም ገብረመድኅን መጣሁላችሁ።

"…ቱ እኔ ዘመዴ አይደለሁም። ከጎንደር ላይ የዘመናት ሾተላይዋን ሳላነሳላት ብቀር እኔ መራታው አይደለሁም።

• በሉ ቀኑን አስተካክሉት። ቶሎ በሉ። 😂😂😂😂😂

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

አቦ ሃይ ወለበላ…!

"…1 ሚልዮን ብር የስደተኛ ገንዘብ ጥርግ፣ ቁርጥም፣ ቅርጥፍ አድርገው እየበሉ፣ ተኳኩለው ተቀባብተው ሃጫ በረዶ መስለው በሊቃነ ጳጳሳቱ ስር ተሸጉጦ ፎቶ መነሣት ከሚመጣው ቁጣ ያድናል ወይ? ያስመልጣል ወይ…? የድሃ ገንዘብ በልቶ ጻድቅ ጻድቅ መጫወቱ ያዋጣል ወይ?

"…በቀሲስ ዶር ዘበነ ለማ ምስክርነት፣ በጋዜጠኛ በሰይፉ ጓደኝነት፣ በአቢይ አህመድ ጉብኝት፣ በግርማ ወልደ ጊዮርጊስ፣ በአደናች አበቤና በሳህለወርቅ ዘውዴ ፎቶ ስር መሸጎጥስ ለጎንደር ግማታም፣ ክርፋታም፣ ሸታታ ፍራሽ ሽጦ ህጻናትን በሽታ ላይ ለመጣል በመጨከን ከተገኘ አረመኔነት ያድናል፣ ይታደጋል ወይ? በዳንኤል ክብረት የበጎ ሰው ተብሎ መሸለም በጎ ሰው ያስብላል ወይ?

"…ልቀጥል ነኝ። ካሊድ ቆሻሻውን ፍራሽ ከጎንደር እስኪያወጣ፣ ብራቸውንም እስኪመልስ፣ መማር አለባቸው በስደተኞቹ ጎንደሬዎች ስም የሰበሰበችውን ብር እስክትሰጣቸው ድራስ እኔ ዘመዴ ልቀጠቅጣቸው ነኝ። በጭቃ ዥራፌም ልዠልጣቸው ነኝ። ስልካቸውን ለጥፌም እናንተም ትጠይቋቸዋላችሁ።

• ልቀጥል…?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ስሙኝማ…!

"…የእኔ ዋነኛ ሥራ አንተ እንድትነቃ መቀስቀስ ብቻ ነው። ከቀሰቀስኩህ በኋላ ተመልስኽ ለሽ ብትል ለደንታህ ነው። የራስህ ጉዳይ። ልክ እንደ ቡቺ፣ እንደ ቦቢ፣ እንደ ችሎማደር በጩኸት እንድትነቃ ማድረግ ነው ሥራዬ። ደግሞም የተቀጠርኩትም ለዚያ ነው። ቀጣሪዬ፣ ተቆጣጣሪዬ፣ ደሞዝ ከፋዩ ህሊናዬ ነው። ህሊናዬ የቀጠረኝ እንደ እከደከን ማንችሎት ከወንድ በላይ አበጀ እንቅልፉን በቁሙ ሳይቀር የሚለጥጠውን ለሽ ብሎ የተኛን ነፈዝ ማንቃት ነው። ብልጭ ብቻ።

"…ከሞቀ አይስክሬም ከመሰለ ጣፋጭ እንቅልፉ ላይ በእኔ በውሻው ዘመዴ ጩኸት የሚነቃ ሰው ደግሞ ይደብረዋል። ከምር የውሻ ጭኸት እኮ ይደብራል። ዉዉዉዉዉ በጣም ነው የሚደብረው። ሚክስ አይደረግ፣ ስቱዲዮ ታሽቶ አይወጣ፣ ወይ ሙዚቃ አይደል? በቃ ይደብራል። ግን ውሻ ያየውን ስላየ ይጮሃል። ተነሥተህ የአጥርህን ዙሪያ መቃኘት፣ በርህን ማጠባበቅ የአንተ ፈንታ ነው።

"…ቢደብርህም የህጻን ፌቨንን ጉዳይ እኔ ውሻው ዘመዴ እየሰደብከኝም ቢሆን ጮሄ አንቅቼሃለሁ። ከዚያ ቆመህ መመርመር የራስህ ፈንታ ነው። ስለ ስኳድ ጮሄ ነግሬሃለሁ መመርም የራስህ ደንታ ነው። እኔ አንተ የማትደፍረውን ደፍሬ፣ ለክፌ፣ ነክሼ አሳይሃለሁ። ወላ ግምባሩ፣ ግምቦቴ፣ እስክንድር፣ ሀብታሙ ወዘተረፈ ጓ እልባቸዋለሁ። መጀመሪያ ስትሰማ ትደነብርና ቆይተህ ውሻው ዘመዴ ልክ ነበረ ትላለህ። እኔ ዳዊት ድሪባን ጮሄ ነገርኩህ፣ እሱ አይደለም ብለህ ስትሰድበኝ ዋልክ። ይኸው ዛሬ አየኸው አይደል? ስኳድም፣ የደሀ ገንዘብ በሊታዋ መማርንም፣ ሌሎችንም አልፋታቸውም። ዉዉዉዉ…😸

"…እርስዎስ ቢሆን ዘመዴ አሁንስ አበዛው፣ አሁን ገና የማይነካ ነካ ብለው ስለ እኔ አስበው፣ ደንግጠው ያውቃሉን? ቆይተውም ቢሆን የእኔ የውሻው ዘመዴ ጩኸት እርሰዎን ከምን ከምን አንቅቶዎት ይሆን? እስቲ ይጻፉልን።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም…

"…18 ሺ ሰው አንብቦት 😡 ብሎ የተናደደ አንባቢ ያላየሁበት የዛሬው ርእሰ አንቀጽ ተነብቦ ፍጻሜውን አግኝቷል።

"…አሁን ደግሞ ተራው የእናንተ ነው። ከኔ የጎደለ የቁማር ምልከታ ካላችሁ ጨምሩበት። ጨምሩበትና አስደምሙን።

• ከቤ ግን አቻዮ ነው።

"…1…2…3 ጀምሩ…✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"ርዕሰ አንቀጽ"

"…የቁማር መጨረሻው ኪሳራ ነው። አመዳም፣ ፎሮፎራም፣ ጥላቢስ፣ ኮቴ መናና፣ እግረ ደረቅ ነው የሚያደርግ። ቅባት ተቀብተህም የአሸቦ ዕቃ ነው የሚያስመስልህ። በተለይ የጠቅላይ ከተበላህ አለቀልህ። በቁማር ዓለም ጠቅላይ ማለት ልክ እንደ ሰበር ሰሚ ችሎት ፍርድ ማለት ነው። የፍርድ ቤቶች ሁሉ የመጨረሻው ፍርድ የሚሰጥበት ቤት እንደ ማለት ነው። ከፖሊስ ጣቢያ ጀምሮ እያታለልክ፣ በጉቦም፣ በዘመድ አዝማድም፣ በጓደኛም። በእጅም በእግርም እያልክ ልትሟገት፣ ልትከራከር ትችላለህ። እየተፈረደብህም፣ እየተፈረደልህም ትመጣለህ። ሰበር ላይ ከደረስክ በኋላ ግን የመጨረሻው የፍርድ ውሳኔ ነው የሚጠብቅህ። የታችኞቹን የፍርድ ቤት ውሳኔዎች መርምሮ ይግባኝ የሌለው ፍርድ ነው የሚሰጥህ። መዝገቡ ክፍት ነው። ይግባኝ ማለት ትችላለህ የሚልህ የታች ፍርድ ቤት ነው። የመጨረሻው ፍርድ ሰጪው ግን፣ መዝገቡን መርምረነዋል፣ ግራ ቀኙን አይተናል። የሞት ፍርዱ ጸንቷል። የፍርድ ውሳኔው ተፈጻሚ ይሁን፣ መዝገቡን ዘግተናል። ቻዎ፣ ነፍስ ይማር ነው የሚልህ።

"…ቁማርም እንደዚያው ነው። በጥቃቅን መደቦች ስትበላ ትቆያለህ፣ የሚያሸንፍህ ይጠፋል። ከቲጂም፣ ከሂዊም፣ ሀጎስም፣ ከጠንክርም፣ ከሙስጠፋም፣ ከኡጁሉም ገጥመህ፣ ብልጠትህን ተጠቅመህ ቁማሩን ትበላለህ። ሰው እስኪደመምብህ ትበላለህ። ምን ጉድ ነው ተብለህ እስክትደነቅ ድረስ ትበላለህ። ሌሎች ሙልጫቸውን አውጥተህ ባዶ እጃቸውንም ታስቀራለህ። ብዙ የቁማር ብር እጅህ ላይ ይከማቻል። ፌሽታ በፌሽታም ትሆናለህ። ቁማር ሱስ ነው ሌላ መጫወት ያምርሃል። በቁማርህ ውጤት ፍጻሜህ የሚያምረው በተበጣጠሰ ሁናቴ በልተህ ያጠራቀምከው ገንዘብ ሳይሆን የጠቅላዩን ጠቅልለህ ከበላህ ብቻ ነው። እነ ሂዊንና ኡጁሉን፣ ሙስጠፋንና ጠንክርን ብቻ በልተህ የጠቅላዩን ከከበደ ጋር ስትገጥም ከቤን ካልበላኸው እና ከቤ ካሸነፈህ ባዶ እጅህን ነው የምትቀረው። ከሁሉም የሰበሰብከውን የቁማር ሀብት በአንዴ ለከቤ አስረክበህ ቁጭ ትላታለህ። ቁማር ባለጌ ነው።

"…ኦሮማራ የተባለው የቁማር ፍልሚያ ነበር። እነ ከቤን ያፈዘዘ፣ ያደነገዘ የቁማር ጨዋታ። ቁማርተኞቹ የአባ ገዳ ልጆች አባይን ተሻግረው እነ ከቤን ቁማሩን በሏቸው። መጨረሻ ላይ እስከሞት ያደረሰ ትንሽ ድብድብ ነገርም ነበረው። ቁማሩ ላይ ከእነ ከቤ ወገን እነ ዶር አምባቸው ሁላ ሞተዋል። የፎሊሶችም ነፍስ ጠፍቶበታል። ኦሮማራ ላይ እነከቤ ሙሉ ገንዘብ አልተበሉም ነበር። በምስጢር ኪሳቸው ውስጥ ፈረንካ ቀርቅረው የተበሉ መስለው ከዳር ቆመው ቀጣዩን መደብ ነው መጠባበቅ የጀመሩት። ኦሬክስ እነ ከቤን የበላ ከመሰለው በኋላ በቀጥታ ከእነ ሂዊ ጋር ነበር ቁማሩን የጀመረው። በሂዊ ላይ ጎረቤቶች ሁሉ በሂዊ ባል በወዩ ላይ ቂም ስለነበረባቸው ኦሬክስ ቁማሩን ቢበላው ደስተኞች ሁላ ነበሩ። ጎረቤት ኤሪ እንኳ አይተ ሂዊ ቁማሩን እንድትበላ ለኦሬክስ የሞራል ድጋፍ ሁላ እስከመስጠት ደርሳ ነበር። ሂዊም ኦሬክስ እንደ ድሮው ዥልጥ መስሎአት ቁማሩ ውስጥ ሰተት ብላ ገባች። ገባችና በአንድ ጊዜ አንድ ነጥብ ሁለት ሚልዮኗን በኦሬክስ ተበላች። ኦሬክስ ቆርጥሞ ነው የበላት ሂዊን። ሂዊ ባዶ እጇን አጨብጭባ ቀረች። ምፅ…

"…ኦሬክስ ሂዊን እሬቻዋን ካበላት በኋላ የሌሎቹን የእነ ጉሬክስን፣ ደቤክስን ይደርሳል ብላ ንቃ ከቤን ድጋሚ ቁማር እንጫወት ብላ ካርታ ሙሉ ይዛ ወደ እነ ከቤ መንደር ሰተት ብሎ ገባ። ከቤም ከተጫወትን አይቀር የጠቅላይ እንጫወት አለው ኦሬክስን። ባንክም ታንክም ያለው መቼም ትእቢቱ አይጣል ነው ሽግር ኢንጂሩ እንጫወት ብሎ ኦሬክስ ከቤን ንቆ ገጠመው። ከቤም ይኸው እስከአሁን ድረስ የኦሬክስን አኬር ገልብጦ ወጥ በወጥ እያደረገው ነው። ለሦስት ሳምንት ጨዋታ ብሎ ኦሬክስ እነ ከቤ ሰፈር ለቁማር በገባም ከእነ ሂዊም፣ ከነ ጠንክርም፣ ከእነ ማንትስዬና ቅብጥርስዬ ከተባሉ ዓረቦች ጭምር በስጦታ ጭምር ያገኘችውን ሀብት በሙሉ ለከቤ እያስረከበ ነው። ከቤ በአንድ ዓመት ብቻ ቢልየነር ወደ መሆን እየተቃረበ ነው። በቁማር መደቡ የጠቅላይ ሲሆን እንዲህ ነው አሉ። አለቀ። ኦሬክስ የቤት ዕቃ ሁሉ አውጥቶ መሸጥ ጀምሯል። ቴሌ፣ ባንክ፣ ባልቦላም እየሸጠ ነው አሉ። አትለከፍ ቁማር መጥፎ ነው።

"…አሁን ሂዊ ልቧ አራት ቦታ ተከፍሏል። በቲጂ በሚገጀው ቤቷ ቤተሰቦቿ ማለት ነው ለሁለት ተከፍለዋል እያሉ ነው። በውጭ ልቡ ከኤሪ ጋር መሆንም ትፈልጋለች። በስቶኮልህም ሲንደረም ሕግም ከኦሬክስ ጋር መለያየት አትፈልግም። ሂዊ ከከቤም ጋር መሆን ትፈልጋለች። ነገር ግን ሼም ይዟት መድፈር አልቻለም። ሂዊን የኦሬክስ ቁማር እንዳትነሣ አድርጎ ክፉኛ ነው ያደቀቃት። ኦሬክስ ከቤን ቁማር ቢበበላው ኖሮ በቀጥታ ኤሪን ነበር ገጥሞ በገደ ሥርዓት ሊያስገብር የነበረው። ከምር የቁማር ሱስ ክፉ ነው። በጣም ክፉ ነው የቁማር ሱስ። አንዴ ውስዋስ ከጀመረህ አለቀ። ሰርቀህ እንጂ ሠርተህ ብላ ብላ አያስብልም። ብን ብለህ እስክትጠፋ ድረስ ነው ድባቅ የሚመታህ። ከቤ ባይወግም ኖሮ ኦሬክስ እነ ሂዊን ይዞ ይሄን ጊዜ በአሰብ ወደብ ላይ ነበር ካርታ አስይዘው ቁማር ከኤሪ ጋር ይጫወት የነበረው። ከቤ ገገመ እንጂ ሂዊ ለኦሬክስ ቲፎዞ ሆና እያጨበጨበች ኦሬክስን ግፋ በለው እያለች ልትጥደው ነበር። ከቤ ግን አላላውስ አለ። ከቤ ወጠረ፣ ከቤ መከተ፣ ከቤ አነከተም። ኦኦ ከቤ አደገኛ ነው። የኦሬክስን ሙዱን ሁሉ ነው የከነተበት።

"…ኦሬክስ አሁን ከሂዊ ጋር ሽታዬ ሽታዬ ከመባባል በቀር ምንም ማምጣት የሚችሉ አይመስሉም። ሂዊም ተስፋ የቆረጠች ይመስላል። በተበላችው ቁማር ምክንያት ቤቷ፣ ትዳሯ ተናግቷል። ኦሬክስን ይዤ ኤሪን እበቀላላሁ፣ ከቤንም መልሼ አሸዋለሁ። የሃይላን ውኃም አንጠለጥልበታለሁ፣ ከዚያ ያው ኦሬክስ ዥል ፋራ ስለሆነ አጃጅዬ የተበላሁት ቁማር በእጥፍ ተበቅዬ እረከበዋለሁ። እንደ በግም እነዳዋለሁ ብላ ነበር ያሰበችው። እንደዚያ ነበር ሓሳቧ። አሁን ግን ነገር ዓለሙ ሁላ ዞሮበታል። ኤሪን ይገጥምልኛል ብላ ሞራል ብትሰጥም ኦሬክስ ከቤን ቁማር መብላት ስላልቻለ ሕልሟ ሁሉ ጨልሟል። አልተሳካም። ሂዊ አሁን የምትሆነው ግራ ገብቷት በአንድ በኩል የኤሪም ደጋፊ ሆና በዚያም ቤት ደጅ ትጠናለች። ከቤም ቁማሩን እያሸነፈ ስለሆነ ክፉ መናገር ሁላ ትታለች። ልጆቿም እንደድሮው ከቤንና የከቤን ልጆች ላይ ክፍት አፋቸውን አይከፍቱም። ቀንሰዋል። በሌላ በኩል የኦሬክስም ደጋፊ መስላ ለመታየት ትላላጣለች። ቤተሰቦቿ ደግሞ ለሁለት ተፏክተው አማሪካ ልታሸማግል በቤታቸው ከገባች ይኸው ሦስተኛ ቀናቸው ነው። መጨረሻቸውን እንጃ። ቁማር ክፉ ነው ወዳጄ።

"…ሰሞኑን ደግሞ ለቁማሩ ጨዋታው እሜይቴ ግብፅም ወደ ጎረቤት ሀገር እዚሁ እነ እትዬ መቋዲስ ቤት ገብታለች አሉ። ኦሬክስ ኤሪን ሳይበላ ሂዊን ብቻ ሃም አድርጎ በከቤ ወጋሚነት ቁማሩ ሁሉ ብልሽትሽቱ ወጥቶበት የሚሆነው ሁሉ ግራ ገብቶት ደንዝዞ ወዲያ ወዲህ እየተካለበ ነው። ጃውሳ፣ ሌባ፣ ጥንፈኛ፣ ዘራፊ፣ ፀረ ሰላም ሲባል የከረመው ከቤ ጭራሽ የሌለ ጠንክሯል። የከቤ ልጆች በቃል የተጣሉ ይመስላሉ፣ የቁማር ጨዋታውን ከቤ ሲጀምረው አንድ ላይ ቆመው ቀርጥፈው እየበሉት ነው። አልተቻሉም። ከቤ ከኦሬክስ እየበላ ባለው ቁማር ባገኘው ፈረንካ ቤቱን ሁሉ ማጽዳት ጀምሯል። ከምር ከቤ አልተቻለም። ሞኝ መስሎ፣ ደካማ መስሎ፣ አንገት ደፍቶ፣ ተቅለስልሶ ኦሬክስን ጉድ ነው የሠራው። ከምር ከቤ ከባድ ሰው ነው። ከቤ የጋለ የብረት አሎሎ ነው የመሰለው። 👇① ከታች ይቀጥላል። ✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

“…የነገር ፍጻሜ ከመጀመሪያው ይሻላል፤ ታጋሽም ከትዕቢተኛ ይሻላል።” መክ 7፥8

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

የቲክቶክ ዘራፊዎች…

"…ታሪኩ ዲሽታ ጊናን ነክሼዋለሁ በሰፊው እመለስበታለሁ። አሁን ስለቲክቶክ ላይ ዘረፋ ትንሽ እንበል። ከተደራሽነቱ አንፃር ብዙ ሰው አሁን ላይ የቲክቶክ ተጠቃሚ ነው። ቲክቶክ ለብዙ ወጣቶችም እንጀራ እየሆነም መጥቷል። በዚያው ጎንለጎን ደግሞ በቲክቶክ ላይ የሚሰበሰብ እርዳታም የትየለሌ ነው። በእርዳታ ስም ከሚሰበሰበውም ላይ በላተኛውም ብዙ ነው።

"…አሁን ላይ ብዙ ወጣቶች ይሄን እንደ አንድ ተመራጭ ሥራ ቆጥረው እርዳታ በማሰባሰብ ሥራ ላይ ወገባቸውን አሥረው እንደ ሥራ ቆጥረው ገፍተውበታል። ታዲያ የጥቂቶች ነውር ይህን ለበጎ ዓላማ የሚውልን መድረክ እና መልካም አጋጣሚ እያረከሱት፣ እያራከሱትም መጥተዋል። ህመምተኛ ነው ብለው ከሚያቀርቡትና ከሚለምኑበት ሰው ላይ በኮሚሽን መልክ ቆርጠው ከሚወስዱበት በተጨማሪ ጭራሽ ብሩን ከሰበሰቡ በኋላም ለግል ጥቅማቸው አውለው ለምን ተብለው ሲጠየቁ "ሰውየው የማይድን መስሎኝ ነው" የሚሉ ፈጣጦች ሁሉ ናቸው የተፈጠሩት።

"…በቲክቶክ የሚሰበሰብ ገንዘብ በቀጥታ ለተጎጂው ባንክ የሚገባ ካልሆነ በቀር አንበሳ እያወረድክ፣ ኮፍያና አበባ እየሰጠህ ከሆነ ተጠቃሚው ቲክቶከሩና የቲክቶክ ካምፓኒው ነው። ቀይዋን ያየ የካርታ ቁማር የሚጫወቱም አሉ። የቲክታክን ገንዘብ አይቼዋለሁ። የጀመርኩ ቀን 5 ሺ ዩሮ፣ በሁለተኛው ቀን 3 ሺ፣ በ4 ተኛው ቀን 4 ሺ እያለ ሲመጣ ነው ደንግጬ በ15 ቀን ያደረግኩት። ዓላማ ነው የሚያስተው። ይሄ ብር በኢትዮጵያ ሲመነዘር ፈጣሪ ያሳያችሁ። ለዚህ ነው የኢትዮጵያ ቲክቶከሮች ያለ ዕወቀት፣ ፈረንካ እና ዝና በዝቶባቸው ነውረኛ የሆኑት።

• በቲክቶክ ስትረዱ እየተጠነቀቃችሁ ለማለት ነው።

"…ይህም ብቻ አይደለም በተለይ የቲክቶክን የገንዘብ አሰጣጥ በደንብ ለማያውቅ ሰው ያወቁቱ ጢባጢቤ ነው የሚጫወቱት።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ማን ይድረስላቸው?
እንዴትና በየት በኩል እንደረስላቸው?

"…በሰሜን ጎንደር ዞን አስተዳደር ጠለምት ወረዳ አብና ቀበሌ ከ7/12/2016 ዓም ጀምሮ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት እስከአሁን ድረስ በአደጋው የ10 ሰው ሕይወት ማለፉ፣ ከ8 በላይ ከቀላል እሰከ ከባድ የአካል ጉዳት ማስተናገዳቸው፣ ከ35 በላይ የቤት እንስሳት መሞታቸው፣ 1,100 በላይም የቤት እንስሳት መፈናቀላቸው፣ በ200 ሄክታር ላይ የተዘራ ሰብል መውደሙ፣ 480 በላይ አባወራዎች 2,400 ቤተሰብ ከቀያቸው መፈናቀላቸው ተነግሯል። ተፈናቃዮችም በደብረ ሃዊ ቅዱስ ያሬድ አካባቢ መስፈራቸውም ተሰምቷል።

"…የገረመኝና የታዘብኩት ነገር ቢኖር ያ ሁሉ ጎንደር፣ ጎንደር እያለ ድብን ባለ የሕዝብ እልቂት መሃል በመማር አለባቸውና በሚኪ ቲክቶክ መንደር ገብቶ ቀሚስ ለብሶ ኬክ እየቆረሰ እስክስታውን ሲያስነካው ይውል ያድር የነበረው መንጋ ግሪሳ ዝም ጭጭ ነው። በአፄ ቴዎድሮስ ስም ምለው ሲገዘቱ የሚውሉቱ አስመሳይ የጎንደር አክቲቪስቶች አንዳቸውም ከዚህ በፊትም አሁንም ቢሆን የጎንደርን ድርቅና ስደት የሕዝቡንም ሞት ሲዘግቡ አይታዩም።

"…ጭራሽ አሁን እኔ በቴሌቭዥን ከጮህኩና እነ መማር አለባቸውን ከወቀስኩ በኋላ በስደተኛ ብር ስብሰባ የከበረችው መማር አለባቸውና ሚኪ እኔ ቤት ነው የሚሰበሰበው፣ አይ እኔ ቤት ነው ብለው ዱላ ቀረሽ ፀብ ጀምረዋል አሉ። ለቦረና ተብሎ የተሰበሰበን ብር ቀርጥፎ በልቷል ተብሎ አገዛዙ ሳይቀር በሚወቀስበት ሃገር ቲክቶከሮች በስደተኛና በተፈናቃይ፣ በበሽተኞች ስም ሰብስበው ቢበሉት ምን ይደንቃል? መማር አለባቸው የቀበሮ ሜዳ ተፈናቃዮችን አንድ ሚልዮን ብር በቅድሚያ መልሺ። ከዚያ ስለ ጠለምቶቹ እንነጋገራለን። እንዴት እንደምንረዳም ጎንደሮች ንገሩን።

• የቤት ቀጋ የውጭ አልጋው ስኳድ ሰምተሃል።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"ርእሰ አንቀጽ"

"…ተከሰሃል እና ቀርበህ ቃልህን ስጥ የሚል የፖሊስ የመጥሪያ ወረቀት ከጀርመን ፌደራል ፖሊስ ደርሶኝ ወደዚያ እየሄድኩ ነው። የተከሰስኩበትንም ጉዳይ ሆነ ከሳሾቼን እዚያው ስደርስ ነው የማውቀው ነው ብዬ ባውቅም ሲመስለኝ፣ ስጠረጥር ግን ከሳሾቼ የእነ ሞጣ ቀራንዮ ቡድን ይመስለኛል። እንደፎከሩት የከሰሱኝ እነሱው ይመስሉኛል። ለማንኛውም እኔ ደንበኛቸው ወደ እዚያው ሄጄ ደርሼ ጨርሼ እየተመለስኩ ነው። ዝርዝሩን ወደኋላ እጽፍላችኋለሁ።

"…ለቲክቶከሮችና ለዩቲዩበሮችም የዕለት እንጀራቸውን ለግሻለሁ። ሰበር ዜና ዘመዴ ተከሰሰ ብለው ሲያንጫጫጩት ይዋሉ እንግዲህ። Gutten appetit.

• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው አስነቀልቲው ከራየን ወንዝ ማዶ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…መማር አለባቸው የስደተኛ ብር መልሺ…!

"…መማር አለባቸው። በእውነት ደግመሽ ደጋግመሽ መማር አለብሽ። ስምን መልአክ ያወጣዋል የሚባለው እውነት ነው። ሰገጤ ፒፕል ተገኘ ተብሎ እንዲሁ በብላሽ መጋለብ፣ መጋጥ ነውር ነው። ደግሞም በየትኛውም መመዘኛ የስደተኛ፣ የተፈናቃይ፣ የምስኪኖችን ብር ሰብስቦ ሳይሰጡ መብላት ነውርም፣ ወንጀልም፣ ኃጢአትም ነው።

"…ሳይሠሩ ለስደተኞች በተለመነ ብር ወርቅ በወርቅ መሆን መጨረሻው ሞት ነው። ነቀርሳ ነው የሚሆንብሽ። አሁንም በጎንደር ስም ለምነሽ ከመብላትሽ በፊት የስደተኛ ጎንደሬዎችን ብር መልሺ። መልሺ እግዚአብሔር ሳይፈርድብሽ፣ ከባድ ክንዱን በአንቺና በአንቺ በሆኑት ላይ ሁሉ ሳያነሳባችሁ የስደተኞችን ብር መልሺ።

"…ጎንደሬ ነኝ ብለሽ እየፎከርሽ፣ እየጨፈርሽም እንዴት የምስኪን ስደተኛ ጎንደሬዎችን ገንዘብ፣ ትነጥቂያለሽ? ትቀሚያለሽም? እንዴት ከምስኪኖች አፍ ትነጥቂያለሽ? ትዘርፊያለሽም? ስሚ የያያ ያሬድ ዘልደታ እና የስኳድ የምስጋናው አንዱዓለም ማንቆለጳጰስ ከሚመጣብሽ ከፈጣሪ ቁጣ አያድንሽም። አይታደግሽምም።

"…እኔ ዘመዴ ከነከስኩ ነከስኩ ነው። ሳላደማሽ አልፋታሽም። ሌባው ስልጤ ካሊድም አያድንሽም። ተናግሬአለሁ።

• ምእመናን ሌቦን መልሺ በሏት።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

የጠበቃው ነገር…

"…ስኳዶች በይህ ጠበቃ ላይ ለምንድነው እንዲህ የጮሆት ብይ እጠይቃለሁ። እጠይቃለሁ። እደክማለሁ። ኋላ ላይ መልሱን አገኘሁት። ለካስ ነገሩ ወዲህ ነው።

• ለካንስ ጠበቃው…

~ በሰኔ 15 ጉዳይ ተጠርጥረው ለታሰሩ እስረኞች ብዙዎቹን ተከራክሮ ያስፈታቸው እርሱ ነው።

~ ይኸው ጠበቃ አርበኛ ዘመነ ካሤም ተጠርጥሮ በታሰረ ጊዜ በፍርድ ቤት ተከራክሮ ነፃ አስብሎ ከእስር ቤት ያስፈታ ባለሙያ ነው።

"…የጎንደርን እስኳድ እንዲህ አንጨርጭሮ አንጨርጭሮ በምስኪኗ ሟች ሕጻን እናት በኩል አሸማቆ፣ አሰድቦ፣ ጠበቃው ይገደል፣ ፈቃዱም ይነጠቅ ያስባለው፣ በጉርሻ የፌስቡክ ፔጅ እና በእነ ያሬድ ያያም በኩል ዘመቻ ከፍቶ ያስወገዘው በሙያው ለተከሳሾች በመቆሙ ነው።

• ከሁሉ ከሁሉ ደግሞ የሚደንቀው ጠበቃውም የጎንደር ተወላጅ መሆኑ ነው። እንዲያውም እነ አያሌው መንበር ቤተሰቡ ጋር ሁላ ደውለው እንዴት ለጠላት ጥብቅና ይቆማል እስከማለትም ደርሰው እንደነበር ሰምቻለሁ።

• ልጠይቅ…?

"…አንድ ጠበቃ ጥብቅና መቆም አትችልም የሚባልበት የሕግ አግባብ አለ ውይ? ጥብቅና ራሱን የቻለ ሙያ አይደለም ወይ?


• የባለሙያ ሙያው ይከበር። ሌባ ሁላ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው ማን ነው? መዝ 25፥12

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"… መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ነጭ ነጯን ጀምረናል…

• አላችሁ አይደል…?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

እልልልልልል ኣሸንዳ በመቀሌ…

"…ዘመዴ ተውጠን ነው እንጂ እኛም እንዲሁ በደመቀ መንፈሳዊ ሥነ ሥርዓት በዝማሬ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን የዕርገቷን በዓል አክብረናል ብለው ይሄን ግሩም ዝማሬ ልከውልኛል።

• እልልልልልልልልልልልል

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…የዐማራ ልጆች አሸንድዬ በደብረ ሮሃ ቅዱስ ላሊበላ…🙏🙏🙏

ዐረገች በስብሐት ዐረገች በእልልታ
ድንግል እንደልጇ ከመቃብር ወጥታ

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ከመቀጠሌ በፊት…

"…ስኳድ መግለጫ አውጥታ ለጥፍልን ብላኛለች። ጀግናው ሀብቴ ወልዴንና ፕሮፌስር ጌታ አስራደን ተጠቅማ በእነሱ ስም ዋይ ዋይ ማለት ጀምራለች።

• በቀደም…  አሁን ማረፊያ ያጡት ዋን ዐማራዎች የእንግሊዙን ስኳድ ሰለሞን ቦጋለ ዘጎንደርን ተብዬ የተለመነ የፋኖን ብር ጎንደር ድረስ ወስዶ አዝማሪ ላይ በትኖ የጨረሰውን ጋብዘው "ለምንድነው የጎንደር ፋኖ መረጃ ቲቪንና ዘመዴን የማያወግዙት ብሎ ዘርዓያዕቆብ ይጠይቀዋል። ሰሌ ሰገጤዋም የልብስ አራዳዋም ዋን ዐማራዎች የሚያድኗት መስሏት "ነግረናል መግለጫም ይወጣል" ብላ አለች። መዝግቤ ያዝኩአት።

"…ቀጠሉና ስኳድ፣ ዋን ዐማራና የፖለቲካው ቅማንቴ ተሰብስቦ የመረጃ ቲቪ ባለቤት የነበሩትን ባልና ሚስት ፎቶ ዘቅዝቀው አፀያፊ ስድብ ይሰድቧቸው ጀመር። ይሄ ለዘርዓያዕቆብ በተለይ መጪውን ጊዜ በሕግ በኩል የከፋ ነው የሚያደርግበት፣ ቀጠሉና ዋን ዐማራዎች የኤልያስ ክፍሌን ቅድመአያት፣ አያት፣ አባት፣ ራሱ ኤልያስ ክፍሌን ወቀጡት፣ ሰደቡት፣ ታክቲኩ የሚደነግጥ ያለ መስሏቸው ነው።

"…ቀጠለና ትናንት አያሌው መንበር ለኤልያስ ክፍሌ ግልጽ ደብዳቤ ጽፎ ዘመድሁንን ከመረጃ ቲቪ አውርዱልን አለ። አለናም አብዝቶ ጮኸ። ቢበርድልን ብለውም ይኸው ዛሬ ስኳድ ያንኑ የዋን ዐማራን ጩኸት እሪሪ ብሎ መጮህ ጀመረ። እኔም ለጠፍኩላቸው። ዲሞክራሲ ማለት ይሄው ነው። የእስክንድር ድርጅት በእስኳድ በኩል ተንጫጫች ማለት ነው። ባይብስብኝ።

"…ለዋን ዐማራዎች መንደርደሪያ እሰጣቸዋለሁ። አሁንም ለአኪላ ያለኝ ቦታ አልተሸረሸረም። የሆነ ቀን ሲያመኝ ጤና የለኝም አይደል? ያነዜ እኔን አያድርገኝ። እኔን አያድርገኝ አልኩህ። 😂። ቀጥሎ ለመብላት ስላዘጋጃችኋቸው የጎንደር ፋኖዎችም እናወራለን።

"…የስኳድን መግለጫ አንብቡና ከ15 ደቂቃ በኋላ የጀመርነውን እንቀጥላለን።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ለጨበርበርቱ ንገሩልኝ…!

"…ፀረ ዐማራው፣ ፀረ ጎንደሬው ስልጤው ካሊን ናስር ሆይ። ደግሜ እጽፍልሃለሁ። ይሄን የጠነባ፣ የአእምሮ ህሙማን ሲሸኑበት፣ ሲቀዝኑበት፣ ሲፀዳዱበት የከረሙትን ፍራሽ ጭነህ ሃያ ምናምን ሺ ብርም ተቀበለህ ለተከበረው ለጎንደር ዐማራ ለተፈናቃዮቹ እርዳታ ብለህ ወስደህ እንደ ጋርቤጅ ያራገፍክባቸውን ቆሻሻ ፍራሽ መልሰህ ውሰድ። ብሩንም መልስ።

"…ቤት፣ መኪና፣ ሀብት የነበራቸው፣ በረታቸው በከብቶች፣ ጋጣቸው በፍየልና በበጎች፣ ጎተራቸው በእህል፣ መሶባቸው፣ ሌማታቸው በእንጀራ በዳቦ ፣ እርጎ ብትል አሬራ፣ ወተት፣ ቅቤና ማር አማርጠው፣ ጠላ ጠጅ ጠምቀው፣ የሰባ ፍሪዳ፣ ሙክት፣ ሰንጋ ጥለው ቀብረር ብለው ይኖሩ ነበር። ቀን ነው የጣላቸው፣ ዘመን ነው የጠመመባቸው። እናም የዐማራ ጥላቻህን ከእነ ሙጂብ አሚኖ፣ ከእነ ጣሂር አህመድ ጋር ተማክረህ እንዲ አታላግጥበትም ነበር።

"…ካሊድ ስልጤው ፀረ ዐማራው፣ ነውረኛው ቅዘን ሽንትህን ከጎንደር አውጣ። ብሩንም መልስ። ከዚያች ነውረኛ ጎንደር አሰዳቢ የጎንደር ጠላት፣ የስደተኛ መንታፊ ከሃዲ ይሁዲት መማር አለባቸው ጋር ተመሳጥረህ ጎንደርን ማዋረድ አልፈቅድልህም። ቅማንቴው አበበ በለው፣ ምስጋናው አንዷለም። ሲሳይ አልታሰብ፣ አያሌው መንበር ዝም ቢሉህ እኔ አልልህም። አንት ሰው ነሳይ በሸንጎ ዳንኤል ክብረት ግማትህን፣ ክርፋትህን ቢደብቅልህ እኔ አልደብቅልህም። ነገርኩህ ጥንብህን ከጎንደር ተፈናቃዮች ግቢ አውጣ። አውጣ አንት ፀረ ዐማራ ስልጤ።

"…የጎንደር ስኳድ ነኝ ባዩ ስብስብ ፀረ ዐማራ ነው የምለው በምክንያት ነው። ፈንዳ፣ ጧ በል። ጩህ። አልፋታህም። ክብር የሚሰማችሁ ጎንደሬዎች ይሄን ካሌድ የተባለ ሌባ አጭበርባሪ ፀረ ዐማራ ደውላችሁ ግማትህን ከጎንደር አውጣ። ብራቸውንም መልስ በሉት።

• ጨበርበርቱ…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ይሄ ራሱ ሲተች የጎንድር ሕዝብ ውስጥ ገብቶ የሚሸጎጥ፣ በጎንደር ሕዝብ ስም የሚነግድ 100 ኪሎ ፋራ ስኳድን ስሙን ካነሣሁ ቀን ጀምሮ መርዝ እንደበላች አይጥ ሲክለፈለፍ አየዋለሁ። ዘመነን ጨምሮ ብዙ የጎጃም ፋኖዎችን ስተቹ በጎጃም ሕዝብ ስር አልተሸጎጡም። መረጃ ቲቪም ይዘጋልን አላሉም። የወሎ ፋኖን ምሬ ወዳጆን ጨምሮ ስተች ወሎዬዎች ስተች ኡኡ መረጃ ቲቪ ይዘጋልን አላሉም። ሸዋም፣ ጎንደርም እንደዚያው። ይሄ አፍራሽ ስኳድ ግን እሱን መጠብጠብ ስጀምር ራሱን እንደ ሕዝብ ቆጥሮ ዋይዋይ ይላል። እስቲ ኤልያስ ክፍሌ ሲያስጥልህም፣ ሲያድንህም አያለሁ። አቤቱታህን መስማት ግን ተገቢ ነው።

"…ያሳቀኝ የቀድሞው የዐብን ወዳጄና ሳይወዳደር ተመርጦ የአዲስ አበባ ከተማ የመንግሥት ስቶር ተቆጣጣሪ ሆኖ የተሾመው የሱፍ ኢብራሂም ላይክ 👍 መግጨቱ ነው። አይ ስኳድና አብን። 😂

"…አያሌው መንበር ሆይ። አልፋታህም። እኔ ለምኜ ያቋቋምኩትን ዓሥራት ሚዲያን ያፈረስክ አፍራሽ አሁን የምታፈርሰው የፋኖ ትግል እንደሌለም አስረግጬ እነግርሃለሁ። መጀመሪያ ወንድ ከሆንክ የኮመንት መስጫ ሰንዱቅህን ጥርቅም አድርገህ ዘግተህ የምን በባዶ ዘራፍ እያሉ መፎከር ነው።

"…የማረጋግጥልህ ነገር ቢኖር እኔ ዘመዴን ኤልያስ ክፍሌ አያዘኝም፣ በሥራዬም ጣልቃ አይገባም፣ ሕዝብና የሕዝብ ጠንቅ ለይቼ የማውቅ፣ አንተንና አንተን መሰል ሰገጤ መስመር የማስይዝ አስነቀልቲም፣ አሸበርቲም እንደሆንኩ እንድታውቅ እፈልጋለሁ። ለጎንደር በመሥራት እኔ ዘመዴ የሐረርጌ ቆቱውና አንተ ባህርዳር አድገህ በጎንደር ስም ጎጃምና የጎጃም የሆነው ሁሉ ላይ ስትዘምት የምትውለው እንመዘን። አልምርህም፣ አልለቅህም። እንደ ፓራሳይት ከተጣበቅከበት ከጎንደር ሕዝብ ትከሻ ላይ በልዩ ቀዶ ጥገና አላቅቅሃለሁ። ብቻህን ነው የማስቀርህ። ለይቼ ነው የምመታ።

• ይኸው ነው።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

👆② ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ …ሲያዩት ቀይ ብሉኝ ብሉኝ ይላል። ልትጨብጠው ስትጠጋው የጋለ ስለሆነ ያቃጥልሃል። ይፈጅሃል። አትጨብጠው፣ አትለጋው። እንዲሁ እንዳማረህ ሳትነካው፣ በካልቾም ሳትከካው ዓይን ዓይኑን እያየህ ቁጭ ነው። የሚያሳዝነው በኦሬክስ አንድ ነጥብ ሁለት ሚልዮን የተበላችው ሂዊ ከመበላት የተረፉት ልጆቿ መሄጃ ስላጡ ለኦሬክስ ተገርደው የኦሬክስ ሙዚቃ በተከፈተ ቁጥር ኢሾ፣ ኢሾ እያሉ ጡትና ዳሌያቸውን እየወዘወዙ ዊኒጥ፣ ዊኒጥ ሲሉ በጣም ነው አንጀት የሚበሉት።

• ከቤ ወጥር…!

• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው፣ አስነቀልቲው ከራየን ወንዝ ማዶ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም…

"…ዘወትር ጠዋት ጠዋት እግዚአብሔርን ያመሰግን ዘንድ የሚጠበቀው 1ሺ ሰው ሞልቷል። ቀጥሎ ደግሞ ከማክሰኞ እስከ አርብ ድረስ የሚቀርበው ርእሰ አንቀጻችን ነው።

"…ስለ ቁማር ነው ያዘጋጀሁት። ቁማር ለመጀመር ላሰባችሁ ሰዎች ይጠቅማል ብዬ ነው በትበት ብዬ ያዘጋጀሁላችሁ።

"…እነ ሂዊ፣ ከቤ፣ ኦሬክስ፣ እነ ኤሪ ሁላችሁም ልለጥፈው ዝግጁ ናችሁ?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ተጋሩ እኮ ፍቅር የሆነ ሕዝብ ነው። 😂 …አትላክልኝ እዚያው ዝም ብለህ ፍቅርህን ሥራ። ስቶክሆልም ሲንድረማም።

አዲስ አበባ…አራቲ ኪሎ… ጄቲ ጀሪ ከሌሰ ዱፍቴ

ትርጉም

አዲስ አበባ… አራት ኪሎ… ትላለች ትናንት የመጣችዋ

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ጉድ እኮ ነው…

"…መቼም ዘንድሮ የማይሰማ ነገር የለም። ይሄም ሰው ሆኖ… በአቅሙ በዞኑ የሚገኙ ዐማሮችን ለማጥቃት ለማስጠቃት ይድፈር…? ለትግሬ ማቃጠር አንድ ነገር ነው። ለትግሬ ጉዳት፣ መፈናቀል፣ ሞት ማዘንም አንድ ነገር ነው። ተገቢም ሰብአዊነትም ነው። ለትግሬ ችግር፣ በደል ጥብቅና መቆም እና በሰፈርህ ላይ ያለ ዐማራ ላይ መዝመት ምን የሚሉት ሰውነት ነው። ደግሞስ ማንን ለማስደሰት ነው ይሄ ሁሉ ዊኒጥ ዊኒጥ ብሎ መጋጋጥ?

• ዲሽታ ጊና…

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ከፎሊስ ጣቢያ መልስ…

"…እኔ ከቤተሰቤ ጋር ጣልያን ሮም እያለሁ ነበር የጀርመን የፌደራል ፎሊስ የመጥሪያ ወረቀት የደረሰኝ። በፈረንጆቹ የዘመንና የወር አቆጣጠር መሰረት August 27/2024 ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ሲሆን ለጥያቄ ስለምንፈልግህ በዚህ ቢሮ ቁጥር ተገኝተህ ቃልህን ስጥ ነው የሚለው የፎሊስ የመጥሪያ ደብዳቤ። ዕለቱ በሃገሬ የዘመንና የወር አቆጣጠር ነሐሴ 21/2016 ዓም የእመቤታችን ዕለት መሆኑ ደግሞ ሌላ አግርሞትን የሚፈጥር ነው። እኔና እመቤታችን ያለንን ጉዳይ ዓለሙ ሁሉ የሚያውቀው ነው። ቅደሚ ከፊት ከኋላዬ ብዬ ሄድኩኝ።

"…ለሁለተኛ ጊዜ በአካል፣ በስልክ ሁለት ጊዜ፣ በአካል ቤቴ ድረስ አንድ ጊዜ ያነጋገሩኝ የጀርመን የፌደራል ፖሊሶችም ደንበኛቸው እኔ ዘመዴን በክብር ተቀብለው ነው ያስተናገዱኝ። መከሰስ የሚያስጨንቀው ኢትዮጵያ ነው። ጀርመን የሕግ የባላይነቱ ሰማይ የደረሰ ነው። ኢትዮጵያ ተራ ፖሊሶች ገና ሲይዙህ፣ በጣቢያ መርማሪ ጋር ስትሄድ የሚጨንቅህ እዚህ ያ ስሜት የለም። እንኳን ወንጀል ሳትሠራ ተከሰህ ይቅርና ወንጀል ሠርተህ እንኳ ክብር አለህ።

"…ዛሬ የተከሰስኩት ሞጣ ቀራኒዮና ብሪጅ እስቶን በቲክቶካቸው ሲዝቱብኝ በነበረው ይመስለኛል። ክሴን ሰምቼዋለሁ። እዚያው እንዲቋጭ ስላልፈለግኩ፣ ከሳሾቼን በግንባር በፍርድ ቤት ማየትም መሞገትም ስለምፈልግ ጉዳዩ ወደ ጠባቄዬ ይሂድልኝ ብዬ ፎሊስም መብትህ ነው ብሎ በሰላም ወደ ቤቴ ተመልሻለሁ። የከሳሾቼን ሙሉ ፋይል እና ማንነት መመልከት የምችለው በጠበቃዬ በኩል ነው። እና አሁን ማንንም አልምርም። ይቅርም አልልም። የሚከፈለውን ሁሉ ዋጋ ከፍዬ ለደረሰብኝ ተደጋጋሚ የስም ማጥፋት ካሣ ጭምር እፈልጋለሁ። መልሼ ነው የምከሰው። ሴት ልጄን በጀርመን ሀገር ድፈሯት ብሎ ያወጀን አካልማ በቀላሉ አልፋታውም።

•Das ist Deutschland

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ሰላም ሳይኖር፦ ሰላም እያሉ ሕዝቤን አታልለዋልና፤ አንዱም ሰው ቅጥር ሲሠራ፥ እነሆ፥ ገለባ በሌለበት ጭቃ ይመርጉታልና። ገለባ በሌለበት ጭቃ ለሚመርጉት ሰዎች፦ ይወድቃል በላቸው። የሚያሰጥም ዝናብ ይዘንባል፥ ታላቅም የበረዶ ድንጋይ ይወድቃል፥ ዐውሎ ነፋስም ይሰነጣጥቀዋል።" ሕዝ 13፥ 10-11

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"… መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ነብር አየኝ በል።

"…ልጅ ካሊድ ናስር ነበር አየኝ በል አንት ቆሻሻ… ከመማር አለባቸው ጋር የጎንደር ተፈናቃዮች ላይ እንዳላገጥክ አትቀርም። በዳንኤል ክብረት ሽልማት ተደብቀህ አትቀርም። የምለውም ይገባሃል ኣ? …ቱ…! ነበር አየኝ በል አልኩህ።

• አልፋታህም…! ጨበርበርቱ ሁላ…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…አይ ትግሬ አለ አቢይ አህመድ አሊ… 😂 ይቅርታ ማነው? አይ ኦሮሞ ነው ያለው። ይቅርታ አስተካክላችሁ አንብቡት።

"…ከነገረኛ ካሜራማን ፈጣሪ ይሰውራችሁ። መልካም የኣጀንዳ በአል… ኦኦ ምን ሆኜ ነው መልካም የኣሸንዳ በአል።

• በስቶኮሆልም ሲንድረም ደግሞ ምንድነው? አለዛሬ ሰምቼም አላውቅ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

• ወይንቅንቅ… ወይፍንክች…!

~ መፋታት የለም…💪✊

ነጭ ነጯን ተመልሰን መጥተናል።

• አላችሁ አይደል…?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር

"…ምሽት 2:00 ይጀምራል። ገባ ገባ በሉና ጠብቁን።

• ቲክቶክ 👉🏿 zemedkun.b" rel="nofollow">http://tiktok.com/@zemedkun.b

• ትዊተር 👉https://twitter.com/MerejaTV

• በራምብል 👉 https://rumble.com/c/Mereja/live
• ዩቲዩብ 👉 https://youtu.be/bbq3nw3EGag

"…በተረፈ የእኔን የስልክ ወጪን ጨምሮ አገልግሎቴን ለመደገፍ የምትፈቅዱ።

👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል መለገስ ትችላላችሁ። ሁላችሁም ተመስግናችኋል።

• ሻሎም… ሰላም…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ነውር ነው። ይሄ አጀንዳ እንጂ አሸንዳ አይደለም። አስገድዶ እንደመዝረፍ ቁጠሩት። ያውም ፈረንጅ። ይስተካከል።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…የኣሸንዳ በአል ነው አሉኝ።

"…የጾመ ማርያምን ፍጻሜ ተከትሎ በሰሜን ኢትዮጵያ ያሉ በተለይም የላስታ ዐማራና የአገው እና የትግሬ ልጃገረዶች የሚያከብሩት በዓል ነበር። ሶለል፣ አሸንድዬ፣ ኣሸንዳ ይሉታል በየቋንቋቸው። ይሄ በዓል ፍጹም መንፈሳዊ በዓል ነበር። የሚታወቀውም በዚያ መልኩ ነበር። ዕድሜ ለወያኔ መጥታ ይኸው ያን የመሰለ አፈር ከድሜ አስጋጠችው።

"…አሁን ለመጪው ትውልድ ኣሸንዳ በዚህ መልኩ ዘመናዊ ሆኖ፣ በሜካፕ ተሸፍኖ በዚህ መልኩ እንዲተላለፍ እየተደረገ ነው። መልካም የአጀንዳ በአል።

Читать полностью…
Подписаться на канал