"…እስቲ ምን አሉ…?
"…ሀብታሙ አያሌው አፍራሳ አዝማሪ አቶ አበበ በለው (እስክስ) በእናቱ ትግሬ ነው። በውጭ ሀገር የሚኖሩ የጎንደር ተወላጆች በጎንደር ፋኖ ጉዳይ መግለጫ ሰጥተዋልና አበበ በለው ጋር ገብታችሁ ስሙት ብሎናል።
"…እስቲ እነዚህ የተባሉት ጎንደሬዎች በእነ ጋሽ መሳፍንት ላይ ምን እንደሚሉ ሄጄ ልስማቸው። ልቅዳቸውም። እነማን ይሆኑ ግን? እስቲ ልስማቸው።
"…አቤ ግን ከሳብኝ፣ ድምፁም ሰለለብኝ። ሙንኡኖ ኖ…?
ተቀበል…9
"…በሳምንት ውስጥ ሱሪ እናስወልቃችኋለንም ተረሳና፣ ሦስት ክላሽ ይዘህ የብልፅግናን መንግሥት መቀየር አይቻልም የሚለው ፉከራም ቀረና፣ በድሮን፣ በአየር ድብደባውም መንበርከኩ አቃተና፣ ጃዊሳ፣ ጃርት፣ ጽንፈኛ፣ ዱርዬ፣ ቀማኛ ናቸው ብሎ መሳደቡም ቀረና አንድ ሺ ዓመት ብትዋጉንም አታሸንፉንም መባል ተጀመረ። 😂 አንድ ሺ ዓመት…?
"…የገጠምከው ጦርነት ሠርጉ ከሆነው ዐማራ ጋር ነው። ሁሉን ቻይ፣ መሬት፣ ለወደ ደደው ፍትፍት፣ ለጠላው ጥይት አጉራሹ ዐማራን ነው። እንኳን አንድ ማይም ተራ የበሻሻ አራዳና የአውሮጳ ምርጥ ጀነራሎችን አሰልፋ የመጣችው ጣልያንም አልቻለችውም።
"…የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ያለ ዐማራ ምንም ነው። ምንም። ዐማራ አሁን ቤቱን እየሠራ ነው። የኦሮሞ እናቶች፣ የደቡብ እናቶች፣ ልጆቻችሁን ወደ ዐማራ ክልል አትላኩ። ልጆቻችሁን አፍሶ የሚሄደውን መኪና መንገድ ዘግታችሁ ልጆቻችሁን ታደጉ።
"…መንግሥቱ ኃይለማርያም ሊፈረጥጥ ሳምንት ሲቀረው ልክ እንደ አቢይ አሕመድ ነበር የሚያደርገው። አቢይ አሕመድም ወደ ሻርጂያ፣ አቡዳቢ ወደሰራው ቪላው ቀድሞ ዘርፎ ያሸሸውን ወርቅና አልማዝ እየሸጠ ወደሚበላበት ሊፈረጥጥ እያኮበኮበ ነው። የትም አባቱ ቢገባ ከፍርድ አያመልጥም። ይብላኝ ለካድሬ። የት ትገባ ይሆን…?
• ሃቅ ስላለው ዐማራ ያሸንፋል…!
• ጀግና ስለሆነ ዐማራ ድል ያደርጋል…!
• ዐማኝ ስለሆነ ፈጣሪም ይረዳዋል…!
• ድል ለዐማራ ፋኖ…!
• ድል ለተገፋው ለዐማራ ሕዝብ…!
"…የሟቾችን መታወቂያ ለመለጠፍ ስል እመለሳለሁ።
ተቀበል…7
"…በቀይ ያከበብኩትን ተመልከቱ። በቆሎ ነው። የገበሬ እሸት በቆሎ። ስንዴ ወደ ውጭ እየላኩ ነው፣ በብልጽግናችን አሜሪካ እየቀናች፣ ፓሪስን በልጠን ጥለናት አልፈናል የሚለው ብልፅግና ለወታደሩ ስንቅ ሬሽን ማቅረብ እንኳ አልተቻለውም።
"…ልጆቹ ከኦሮሚያና ከደቡብ ከጆተኒ ቤት፣ ከፑል ቤት፣ ከሺሻ ቤት ታፍሰው በግዳጅ የመጡ ናቸው። ዐማራን ይወጉ ዘንድ ከአቅማቸው በላይ መሳሪያ አሸክመው የላኳቸው የምስኪን ኢትዮጵያውያን እናቶች ልጆች ናቸው።
"…የብራኑ ጁላና አቢይ አሕመድ አፍሰው ያመጧቸው ህፃናት ሬሽን አለቀብን፣ ራበን፣ ጠማን ብለው ለአለቆቻቸው ለኦሮሞና ለአገው ጄነራሎች በተደጋጋሚ ቢያመለክቱም ምላሽ ከማጣታቸውም በላይ የኦሮሙማው አገዛዝ "ያለኸው ጎጃም ነው። መሬቱ ላይ ያገኘኸውን ዘርፈህ ብላ" ብሎ ትእዛዝ ወረደላቸው አሉ። ወታደሩም ከዚህ ትእዛዝ በኋላ የምስኪን ገበሬን ማሳ እንደ አንበጣ ያወድመው ጀመር።
"…የጎጃም ፋኖም ቀጣይ ሕዝቡ በራብ ሊሞት አይደል እንዴ ብሎ ገጠመው ይሄን አንበጣ ጦር። ያው እንደምታዩት በአቢይ አሕመድ፣ በእነ ብራኑ ጁላ፣ በሽመልስ አብዲሳ ታፍሰው ጎጃም ምድር የገቡት በሙሉ እንደምታዩት ሆኑ።
"…የአቢይ አሕመድ ልጆች ግን ኬካቸውን እያማረጡ ይበላሉ። የአቶ አረጋ ከበደ ልጅ እዚህ እኔ ወዳለሁበት ሀገር ጀርመን መሰደዱን ሰማሁ።
• ዐማራ ረመጥ ነው። ኤርታኢሌ ነው። ቤርሙዳ በለው።
እንካችሁ መረጃውን…
"…የእስክንድር ነጋው የጎንደር ስኳድ ፋኖ እየፈረሰ ነው። በተለይ የጎንደር ፋኖ የበላይ ጠባቂ አባት አርበኞች "እስክንድር ነጋ አታልሎናል" በማለት እርግጡን ከተናገሩ በኋላ ከጎንደር እስከ ኡጋንዳ፣ ከኡጋንዳ እስከ አማሪካ አውሮጳና ካናዳ ድረስ ነገር ዓለሙ ድብልቅልቁ ነው የወጣው።
"…ፋኖ ሻንቆ መሀማዓይ ዓለሙ ማለት በአርበኛ ሀብቴ ወልዴ በሚመራው በዐማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ ስር በጎቤ ክፍለ ጦር በጠራ ብርጌድ ቃል አቀባይ ሆኖ ይሠራ የነበረ ግለሰብ ነበር። የፖለቲካ ዘርፉን ደግሞ አስቻለው እና አታለል ነበር የሚመሩት። ጎቤ ከፍለጦር የሚገኘው በአርበኛ ሲሳይ አሸብር ስር ሲሆን በእነ እስክንድር ስር ባለው በሀብቴ ወልዴ ድርጅት ስር ያለ ነው። አሁን ባለው ቁመና ግን በተለይ አባት አርበኞች ያቀረቡትን "ጎንደር ሆይ ሚናህን ለይ" ጥሪ ምላሽ በመስጠት ሚናውን በቅርቡ ይለያል ተብሎ የሚጠበቅ ነው።
"…በእስክንድር ነጋ ድርጅት ስር የነበሩት ቡዙአየሁ የወልቃይቱና ዋኘው ደርሶ የሰቲት ሁመራው ብርጌድ አዛዥም ልክ እንደ ሻንቆ ወደ ላካቸው ብአዴን ብልፅግና ገብተዋል። ብዙአየሁ ማለት የኮሎኔል ደመቀ መኮንን ጋርድ የነበረው ሲሆን ወደ 300 የሚጠጉ ከዲቪዥን እስከ ማይካድራ በወልቃይት አካባቢ የነበሩት የእስክንድርና የሀብቴ ልጆች በሙሉ ከነመሳሪያቸው ለብልጽግና እጅ ሰጥተዋል።
"…ለእነ አርበኛ ባዬ ቀናው የዐማራ ፋኖ በጎንደር የእግር እሳት፣ ሾተላይ ሆኖ ፈተና የነበረው ቡድን ነው በጊዜ የፈረሰው፣ መንገድ የለቀቀው። እነ አርበኛ ሲሳይ አሸብር ባደረጉት ግምገማ እነ ሻንቆ ብልጽግና የላካቸው መሆኑ ተደርሶበት፣ በጎንደር ተደጋጋሚ የሰዎቸረ እገታ ላይ፣ ግልፅ ዘረፋና የጦር መሣሪያ ሽያጭ ላይ በመሳተፍ ኅብረተሰቡን እንዳማረሩ ተደርሶባቸው እርምጃ የመውሰድ ውሳኔ እንዳሳለፉባቸው ሲሰሙ ነው ወደ አገዛዙ የተመለሱት ነው የሚሉኝ የመረጃ ምንጮቼ።
"…የዐማራ ፍኖ ጎንደር ዕዝ ከተመሰረተበት ቀን አንሥቶ ኦዲት እንዲደረግ እና ክፍተቶቹ እንዲስተካከል ሀሳብ ቀርቦ ይሄንኑ ሓሳብ ወደተግባር የሚለውጥ ኮሚቴም ተዋቅሮ ነበር። የኮሚቴ አባላቱም፡-
1ኛ፦ አታለለ ሰጠኝ ከጎቤ ክፍለ ጦር
2ኛ፦ ዳንኤል ከጭና ክፍለ ጦር
3ኛ፦ ሀብታሙ ከደቡብ ጎንደር የክፍለ ጦሩን እና አንድ ስሙን ነግረውኝ የረሳሁት ሰው ኦዲት ለማድረግ ተንቀሳቅሰው የነበረ ቢሆንም ከሀገር ውጭ የዕዙ ሀብት አፈላላጊ ኮሚቴዎች መረጃ ለመስጠት ፈቃደኛ ሳይሆኑ ቀርተዋል። የተሰበሰበው ገንዘብ የሕዝብ ገንዘብ ነው። በሚልዮን የሚቆጠር ዶላር ተሰብስቦ ገንዘቡ በአግባቡ ሥራ ላይ ካልዋለ ለምን ገንዘብ ይሰበሰባል። ጥቂቶችን ብቻ ተጠቃሚ የሚያደርግ አሠራር ነው እየተከተልን ያለነው በማለት ነገሩን ወደ ሕጋዊና ተጠያቂነት መስመር ለማስገባት የተደረገው ሙከራ ከእስክንድር ነጋው የዶር አምሳሉ ቡድን በጎ ምላሽ በማጣቱ ኦዲቱ እንዲቆም ተደርጓል።
"…ይሄ ብቻ አይደለም በእዙ ውስጥ ያሉት ፋፍዴኖች ልክ ከእነ አርበኛ ባዬ ቃናው የጎንደር ፋኖ ሲወጡ የጎንደር ፋኖ ሂሳብ የሚንቀሳቀስበትን የባንክ አካውንቶች በሙሉ ለመንግሥት ሰጥተው እንዳሳገዱት ሁሉ፣ እነ አኪላ፣ ሮቤል፣ ዘርዓያዕቆብ እና አመሀ ሙላው የወሎ ፋኖ የፋንታሁን ሙሀቤ እና የእነ ፍቃዱን የባንክ አካውንት እንዳዘጉት ሁሉ እዚህም በሀገር ውስጥም ያሉት በእንዝላልነት በመንግሥት እንዲታገድባቸው አስደርገዋል። በተለይ የተገዙ የጦር መሳሪያዎች ጠፉብን፣ ብሬን ጠፋብን፣ ጥይት ተወረሰብን በማለት የእውነተኛውን ፋኖ ከውስጥ ሆነው ለማዳከም ጥረት አድርገዋል።
"…የኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ጋርድ መጣ ሲባል የተደረገለት አቀባበል ልክ አልነበረም። የፈለገ ሰው ሲመጣ ከታች ወደ ላይ ይወጣል እንጂ ልክ እንደመጣ ስም ያለውን ሁሉ ወደ ላይ ማውጣት ተገቢ አይደለም ቢባልም የሚመጡት በኔትወርክ ነውና በጫጫታ ነው ከላይ ጉብ የሚያደርጋቸው። ሻንቆ በድሮን ፋኖዎችን ዲቭዥን አካባቢ ያስጨፈጨፈ ሰው ነው። ከሻንቆ ሌላ አሁን ዋናውና በዚህ አካባቢ የእስክንድር ነጋ ፈረስ ሆኖ በማገልገል ላይ ያለው ፋኖ አንተነህ ድረስ ነው። አንተነህ ድረስ ዩጋንዳ ያለችው ቀድሞ የግንቦት ሰባት፣ ኋላ የባልደራስ አመራር የነበረችው የአስቴር ስዮም የአክስት ይሆን የአጎት ምናምን ብቻ ዘመዷ ነው የሚባለው ሰው ነው። ሠራዊት ላላቸው ብር ሳይላክ ሠራዊት ለሌላቸው ዶላሩ በዘመድ መፍሰሱን ነው ተቃውሞ የቀረበበት።
"…ኦዲቱ ለምን ይቋረጣል ተብሎ በሠራዊቱ ጥያቄ ሲበዛ መደነባበሩ በዛ። የዐማራ ፍኖ ሕዝባዊ ድርጅት ከተመሠረተ ጀምሮ 4 ወር እያለፈው በመምጣቱ እስከአሁን ምን ምን ተሠራ ተብሎ ተገምግሞም ነበር። ሁላቸውም በአንድነት የሠራነው የለም ተጨማሪ አንድ ወር ይሰጠን በአንድ ወር ውስጥ ሪፖርት እናቀርባለን አሉ በዚያው ጠፉ። መጀመሪያ ላይ ሀብቴ ወልዴ የበላይ ጠባቂዎችን በጥቂቱ አነካክቶ ሸውዷቸው የነበረ ሲሆን ኋላ ላይ ግን የበላይ ጠባቂ አባቶች የነገሩ አካሄድ አልጥም ሲላቸው እነ ጋሽ መሳፍንት መግለጫ በአስቸኳይ ይሰጥ በማለትም ትእዛዝ ሰጥተው ነበር።
"…ለማንኛውም አርማጨሆን ሳይጨምር በወልቃይትና በጠገዴ ስር የነበሩ የእስክንድር ነጋ ድርጅት ፋኖዎች ዳያስጶራ ለምኖ ያስታጠቃቸውን የጦር መሳሪያ ጭምር እንደያዙ ወልቃይት በመሄድ ለአገዛዙ እጃቸውን ሰጥተዋል። ለእውነተኛው የጎንደር ፋኖ ይሄ ትልቅ እረፍት ነው። በተለይ ዘመዴ የዶላሩ መንጠፍ ለእውነተኛ የፋኖ አደረጃጀቶች ችግር የሚፈጥር ቢሆንም ነገር ግን ዶላሩን በሜትወርክ እየተቀበለ ተዘፍዝፎ ይቀለብ፣ ይዘርፍ፣ ትግሉን ይጎትት የነበረው መንጋ ሁሉ በጊዜ ነው የተራገፈው። የዶላሩ መዘግየት ትግሉና ታጋዩን እያጠራው ነው።
"…መጨረሻው ምንድነው ብዬም ጠይቄ ነበር። መጨረሻው ባይታወቅም ትግሉ ግን እየጠራ ነው። ምስጋና ለአባት አርበኞች። አሁን አርበኛ ሀብቴ ወልዴ 3 ግልፅ አማራጮች ከፊቱ አሉ። አንደኛው ወደ ኤርትራ ተሻግሮ ከዚያ ወደ ኡጋንዳ መሰደድ፣ ወይም ደግሞ እንደነሻንቆ ወደ ወልቃይት ሄዶ ከኮሎኔሉ ጋር መጣመር፣ አልያም የጎንደር ፋኖ የበላይ ጠባቂ የአባት አርበኞቹን ጥሪ ተቀብሎ ከእስክንድር ነጋ ድርጅት በግልጽ ተለይቶ መግለጫ በመስጠት የጎንደር ዐማራ ሆኖ መታገል። እንጂ ያን የመሰለ ጀግና ልጅ በእነ ሙላት አድኖ፣ በእነ ሀብታሙ አያሌውና በእስክንድር ነጋ ተጠልፎ የጎንደርን አንድነት ማዘግየት የለበትም። ሠራዊቱም ወደ እነ ባዬ እና ወደ አባት አርበኞች እየተበተነበት ነው። ሰለሞን አጠናም አስተማማኝ አይደለም። ደረጄም የሀብቴ ጦር ከተበተነ ለራሱ አደጋ ስለሚፈጥርበት በቶሎ ሊወስን ይችላል። ነገር ግን 10 ሚልዮን ብር በጀት ተይዞ መግለጫ ስጡልን እየተባሉም እንደሆነ ሰምተናል። የሆነው ይሁን ጎንደር ከእስክንድር ነጋና ከፋፍሕዴን ተለይቶ ብቻውን አንድ ሆኖ ከመምጣት በቀር ሌላ አማራጭ የለውም።
"…እነ አርበኛ ዘመነ ካሤን ሲሳደቡ፣ ከእነ ዶር ምስጋናው፣ ከእነ ዶር አምሳሉ ጋር፣ ከኡጋንዳዎቹም ጉዶች ጋር በመሆን በጎጃምና በጎንደር መካከል ጠብ አጫሪ ንግግር ሲያደርጉ የነበሩት የኮሎኔል ደመቀና የብአዴን፣ የፋፍዴንም ኮልኮሌዎች በጊዜ ከትግሉ እየፈረጠጡ ነው። ይሄ ትልቅ ድል ነው። ለማንኛውም ጎንደር አንድ ሆኖ ከመጣ የኢትዮጵያም፣ የዐማራም የመከራ ቀንበር ተሰበረ ማለት ነው። እናም ዘመዴ ሻንቆና ጓደኞቹ ሌቦች ነበሩ፣ ሲነቃባቸው ተሰወሩ። እነሱ ወጡም ቀሩም ዐማራ ግን ያሸንፋል። ጎንደርም አንድ ሆኖ ይመጣል።
"…ይኸው ነው…እየኮመታችሁ…
ተቀበል…5
"…ሞት እንደማይቀርልህ፣ በዚያ ላይ የገጠምከው ከዐማራ ፋኖ ጋር መሆኑ ሲገባህ…😭😭😭
"…ሺ ዓመት ቢዋጉን አያሸንፉንም አላለም አቢዮት አሕመድ አሊ…ወይ ሺ ዓመት…?
• እያስለቀሳችሁ…😭😭😭
ተቀበል…3
"…ከቀወት ወረዳ ታፍሰው ወደ ሁርሶ ወታደራዊ ማስልጠኛ ጣቢያ የሚጋዙ ዐማሮች ናቸው።
"…ገሚሱን ከእስር ቤት፣ ከቀን ሥራ፣ ከመንገድ ላይ፣ ከቡና ቤት፣ ደብረ ሲና ጦስኝና ቆሎ የሚሸጡ ሕፃናት ሳይቀሩ ታፍሰው ወደ ማሰልጠኛ ጣቢያ ገብተዋል።
"…አገዛዙ ባስቀመጠው አቅጣጫ መሠረት ሥልጠናቸውን ሲጨርሱ ወደ ዐማራ ክልል ቢመደቡ በዚያው ሊጠፉ ስለሚችሉ በቀጥታ ፕላን ቢ የጫካው ኦነግ ሸኔ ወዳለበት ምሽግ በማዝመት በዚያ እንዲጨፈጨፉ መወሰኑ ነው የተነገረው።
"…ነፍስ ይማር ምስኪኖች። ፊታቸውን እዩት። እድሜያቸውን ተመልከቱት። አራጁ የኦሮሙማው አገዛዝ የሕዝብ ቅነሳውን ያለ ተቃውሞ በማሳለጥ ላይ ነው።
• እየኮመታችሁ…!
"…በባቢሎን ወንዞች አጠገብ በዚያ ተቀመጥን፤ ጽዮንንም ባሰብናት ጊዜ አለቀስን። መዝ 137፥1 "…መሠረቶቹ በተቀደሱ ተራሮች ናቸው፤ ከያዕቆብ ድንኳኖች ይልቅ፥ እግዚአብሔር የጽዮንን ደጆች ይወድዳቸዋል። የእግዚአብሔር ከተማ ሆይ፥ በአንቺ የተከበረ ነገር ይባላል። የሚያውቁኝን ረዓብንና ባቢሎንን አስባቸዋለሁ፤ እነሆ፥ ፍልስጥኤማውያን ጢሮስም የኢትዮጵያም ሕዝብ፥ እነዚህ በዚያ ተወለዱ። ሰው እናታችን ጽዮን ይላል፥ በውስጥዋም ሰው ተወለደ፤ እርሱ ራሱም ልዑል መሠረታት። እግዚአብሔር ለሕዝቡ፥ በውስጥዋም ለተወለዱት አለቆችዋ በመጽሐፍ ይነግራቸዋል። በአንቺ የሚኖሩ ሁሉ ደስ እንደሚላቸው ይነግራቸዋል። መዝ 87፥ 1-7
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"… መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
በጀርመን የኮሎኝ ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ጥሪ…!
"…በኮሎኝና አካባቢው ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን በሙሉ በአምባገነኑ የብልፅግና መንገሥት አማካኝነት ኢትዮጵያ ሀገራችን በተለይም በዐማራ ክልል እየተፈጸመ የሚገኘውን በድሮንና በጦር አውሮጵላን የታገዘ የጅምላ ጭፍጨፋን በመቃወም የኮሎኝ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን የተቃውሞ ሰልፍ ጥሪ አቅርባለች።
• የሰልፉን መነሻ ሰዓዓት እና የሰላማዊ የተቃውሞ ሰልፉን የፍጻሜ ሥፍራ ከቪድዮው ላይ ያድምጡ።
መልካም…
"…በመቀጠል ደግሞ ይሄን የሳምንቱ መጨረሻ እና እስከአሁን 13 ሺ ሰዎች አንብበውት 12 ፍሬ ሰዎች ብው 😡 ብለው የተናደዱበትን የዕለተ አርብ ርእሰ አንቀጻችንን በእናንተ ደግሞ የጉደለው ሞልቶ፣ የጠመመው ቀንቶ፣ የበዛው ምልከታ ተቀንሶ በዚያ ባመረ ብዕራችሁ በጨዋ ደንብ እንደ ጅረት ወንዝ ኩልል ብሎ ወደሚፈሰው አስተያየታችሁ እናልፋለን።
"…1…2…3 ✍✍✍ ጀምሩ
👆③ ✍✍✍ …ለመቅበር ቢሞክሩም ግን ይኸው መደበቅ፣ መሸሸግ አልተቻለም። ሽንፈታቸው ፈንቅሎ እየወጣባቸው ነው። ውስጥ ውስጡን በልቶ፣ በልቶ የጨረሳቸው ፋኖ አሁን ገርስሶ ሊጥላቸው ከጫፍ ደርሷል።
"…የዐማራ ፋኖ ትግል በዳንኤል ክብረት ተረት፣ እርግማን ጭምር አልፈረሰም። የላካቸው ጠንቋዮች ሳይቀሩ በፋኖ እጅ መውደቃቸው ነው የተነገረው። ሱፍ ለብሶ፣ በሜካፕ ተብለጭልጮ፣ የባህርዳር ስታዲየምንና ድልድዩን፣ የጎንደርን የፋሲል ግንብ፣ የኮምቦልቻ ሁለት ፍሬ ፋብሪካ፣ የደብረ ብርሃን መጋዘን ተመላልሶ በመጎበኘት፣ በሂሊኮፍተር ቦታው የማይታወቅ ምናልባትም ኦሮሚያ አርሲ ሊሆን ይችላል የስንዴ ማሳ ውስጥ በመቆም ሰላም ነን፣ ምርታማ ሆነናል በማለት በመደስኮር የሚሚጣ ለውጥ የለም። ዐማራ ነው ነገዱ። ዐማራ አይጀምር እንጂ ከጀመረ በኋላ ሳይቀብርህ አይመለስም። ልትጨፈጭፈው፣ ልታወድመው ትችላለህ። ጭፍጨፋውን እንደ መቀስቀሻ፣ እንደ ቤንዚን ተጠቅሞ ግን ቆረጣጥሞ ይበላሃል። ያወድምህሃል። ዐማራ ሳያሸንፍ አበደን ወደ ኋላ የለም። ንቀውት ስለጀመሩ እንዴት እንዋረዳለን ብለው ነው እነ ማይሙ አቢይ አሕመድ ሀገር ቁልቁል በአናቷ እየተከሉ የሚገኙት።
"…በሌላ በኩል የዐማራ ፋኖ አንድነት ከምንግዜውም በላይ አየጠራ መጥቷል። በተለይ በጎንደር አባት አርበኞቹ "ጎንደር ሆይ ሚናህን" ለይ ዐዋጅ ካወጁ በኋላ በጎንደር ትርምስ ነው የተፈጠረው። በዚህ በኩል ነገ የምነግራችሁ አዲስ መረጃ ይኖረኛል። የጎንደር ዕዝ ስር የነበሩ በወልቃይቱ ደመቀ ዘውዱ ከጀርባ ይዘወሩ የነበሩ ከ300 በላይ ፋኖ ነን ብለው የነበሩ ጉደኞች ከአባት አርበኞቹ መግለጫ በኋላ በቀጥታ እጃቸውን ለብልፅግና ሰጥተዋል። ጎንደር እየጠራ ነው። እነ ዶክተር አምሳሉ ዶላሩን እንዴት እንደተጫወቱበት አሳያችኋለሁ። ሰሞኑን በዐማራ ቴሌቭዥን እጅ ሰጠ የተባለው ሰውን ጨምሮ ከመጀመሪያው በእነ ስኳድ የደመቀ ዘውዱ ጓርድ ፋኖን ተቀላቀለ ሲባል የትኛው የጎንደር ፋኖ ስንል የሀብቴ ወልዴን ሲሉን፣ አይ እሱማ ጀርባው ሌላ ነው ስንል የተሰደብነውን ታስታውሳላችሁ? አዎ ያ የደመቀ ጋርድ የወልቃይትና የፀገዴ ተወላጅ ብቻ የሆኑ ፋኖ መሳይ ቀፋይ የስክንድር ነጋው ድርጅት የሀብቴ ወልዴን ልጆች ይዞ ወደ ብልጽግና ተቀላቅሏል። ተመልከቱ ጎንደርን ብቻ ሳይሆን ዳያስጶራውን እንዴት አድርገው እንዳከሰሩት። 300 ፋኖ ዝም ብሎ ሲቀለብ፣ በሚልዮን በሚቆጠር ብር መሣሪያ ተገዝቶ ተሰጥቷቸው አሁን የቁርጡ ቀን ሲመጣ ጎንደር በአባት አርበኞቹ የማንቂያ ደወል ሲነቃ የፖለቲካ ቅማንት የትግሬ ዲቃሎቹ ተንጋግተው ወደ ብአዴን ብልፅግና ከነመሳሪያ፣ ከነ ተተኳሻቸው ገቡ። ሙሉ መረጃ ነው ያለኝ። አሁን ሲሳይ ወስኗል። ረባሹ አንተነህ፣ የእስክንድር ቅጥረኛ መውጫ ነው ያጣው፣ ሀብቴ ወልዴ ሦስት አማራጮች ቀርበውለታል። ሠራዊቱም ወደ አባት አርበኞች እና ወደ እና ባዬ ቀናው እየተመመ፣ እየተቀላቀለ ነው። ደሬ የምወደው ደረጄ በላይም ከእስክንድር መለየቱን ሊያውጅ መሆኑን ሰምቻለሁ። ሰሞኑን በነበረው ግምገማ የእኔም ስም በሠራዊቱ በኩል ተነሥቶ "መምህር ዘመዴ የተናገረው በሙሉ ዓይናችን እያየ ተፈጽሟል። አሁን ምክንያት መደርደሩን ትተን በዳያስጶራ ላይ የተንጠለጠለውን ትግል ትተን ጎንደሬ የጎንደር ዐማራ ሆነን፣ እንደ ዐማራ እንታገል ወደሚል መም ታቸውን ነው የደረሰኝ መረጃ የሚያሳየው። የጎንደር ጉዳይ ሊጠራ ጥቂት ሰከንዶች ናቸው የቀሩት።
"…እንዲያም ሆኖ፣ እስክንድር ነጋ የዐማራን ትግል በፍጥነት እንዳይሄድ፣ እንዳይራመድ ሰቅዞ ይዞ፣ የጎንደር ስኳድ የፖለቲካው ቅማንት በትግሬ ዲቃሎች ተተብትቦም ቢሆን ጎንደር ከእስራቱ፣ ከድግምቱ፣ ከተዋለበት መተት እየተፈታ ነው። ሸዋም ነቅቷል። ወሎም ከጫፍ ደርሷል። ጎጃም ስለጎጃም ምን ይነገራል። የውጩ መርገምት እነ እስክስ አበበ በለው ፈስቶባቸዋል። የእነ ሀብታሙ አያሌው ፖለቲካም ከሽፏል። እነ ኤርሚያስ ዋቅጅራ የሚመሩት የዐማራ ፋኖ ትግል አሁን ላይ የለም። ዲቃሎች፣ የዐማራን ትግል አንቀው የያዙ መርዘኞች ከገንዘቡም፣ ከመሪነቱም ሥፍራ እየፈረጠጡ ነው። የዐማራ ፋኖ ቢቀረውም ውስጡን እያጠራ፣ እየታገለም፣ እያሸነፈም፣ ወደፊት እየገሰገሰ ነው። የዐማራ ፋኖ ባዶ እጁን ጀምሮ የሀገሪቱን አገዛዝ የገንዘብ ያለህ እያስባለው ነው። የዐማራ ፋኖ ትግል ኦህዴድ ብልፅግናን ከልጁ ከኦነግ ሸኔ ጋር እንታረቅና አንድ ሆነን ዐማራን እንውጋው እያስባለው ነው። የኦሮሙማው መንግሥት አጀንዳዎቹ በሙሉ አልቀው የቀረው እንደ ሩዋንዳው የሆነ ትልቅ ስም ያለው ኦሮሞ ገድሎ በዐማራ ላይ ሙሉ በሙሉ በሚሊዮኖች ለመጨፍጨፍ የዘር ማጥፋት ዐዋጅ በሚዲያ ማወጅ ብቻ ነው። ይሄ ነው የቀረው። እሱን እየሞከረ ነው። የፈጣሪ ሥራ ሆኖ በደራ የፈጸመው የእርድ ድራማ በራሱ በኦሮሞዎቹ ነበር የከሸፈው። በዚህም ብልፅግና አብዷል። ጨልሏል። የጠበቀውን ግብረ መልስ አጥቷል። የሆነው ሆኖ ዐማራው በደንብ ነቅቶ መዘጋጀት አለበት።
"…ኦሮሞ ብቻ ለምን ይታፈሳል? ለምን ኦሮሞ ብቻ ወታደር ሆኖ ይሞታል? ሌላውስ ለምን አይዘምትም የሚል ጫና በመብዛቱ ምክንያት ከደቡቦች ቀጥሎ አሁን ደግሞ ከዚያው ከዐማራ ክልል ከደቡብ ጎንደር በብዛት፣ ከቀወት ወረዳ በግዳጅ ወደ ማሰልጠኛ ጣቢያ የዐማራ ሥራ ያለውም፣ ተማሪና ሥራ አጡን ሁላ በማፈስ ወደ ወታደር ማሠልጠኛ ጣቢያ መውሰድ ማጋዝ ጀምረዋል። የደነገጠ ፊት ያላቸው ምስኪን ሴቶች ሁላ ናቸው እየተጋዙ ያሉት። ይሄም አያድነውም። ለዳንኤል ክብረት ቅርበት ያለው አንድ የጋራ ወዳጃችን እንዳጫወተኝ ከሆነ አሁን ከዐማራ ክልል በግዳጅ የታፈሱት ወታደሮች ተመልሰው ወደ ዐማራ ክልል የሚዘምቱ ሳይሆን ወደ ዐማራ ክልል ዘምተው የተዋረዱትን የኦሮሞ ወጣቶች ለማካካስ ኦነግ ሽሜ ወዳለበት የኦሮሚያ ክልል ተመድበው ገሚሱ እንዲገደል፣ ገሚሱ ደግሞ ከየት ነው የመጣኸው እያሉ ራቁታቸውን እየቀረጹ ለማዋረድ እንደሆነም ሲናገር መስማቱ ተሰምቷል። የፈለገ ይሁን የፈለገ፣ የፈጀውን ጊዜ ይፍጅ፣ የፈለገው ሀብትና ንብረት የሰው ሕይወትም ይቀጠፍ፣ ዐማራው እንደሰው ለመቆጠር፣ ለህልውናው ሲል በሃቅ ላይ የተመሰረተው ትግሉ በድል ይቋጫል። የእነ እስክንድር፣ የፖለቲካው ቅማንት፣ የአገው ሸንጎው የትግሬ ዲቃሎቹ ሴራም ይከሽፋል። ዐማራ አሳምሮ፣ አሳምኖ ያሸንፋል። ሀገረ መንግሥቱንም ከውርደት፣ ከውድቀት ይታደጋል። ማርያምን እውነቴን ነው። ዐማራ ያሸንፋል።
"…የብልፅግና ወንጌል የጴንጤዎቹ ድንፋታ፣ ስድብ፣ ርግማን ዐማራን አያስቆመውም። የብልፅግና ወንጌል ከሳዑዲ ተባርረው አፍሪካን እንዲያተራምሱ የተላኩት የኦሮሞ የወሃቢይ እስላሞች ዛቻና ጉራም ከመንገዱ አያስቀረውም። የፈለገህን ዛት፣ የፈለገህን የቦንብ ናዳ አቅርድ፣ የፈለገህን ጨፍጭፍ ከመሸነፍ አታመልጥም። አትድንምም። የዐማራ ፋኖ ትግል ሰዉን ሁሉ ዐመዳም፣ ግርጣታም፣ ጭንቀታም አድረጎታል። የዐማራ ፋኖ ትግል አገዛዙን ለኪሳራ ዳርጎ ዳቦ 15 እንጀራ ደረቁ 40 ብር እንዲሸጥ አድርጎታል፣ የዐማራ ፋኖ ትግል ጤፍ እንደ ሜሪኩሪ እንዲቆጠር፣ ሥጋን ባለ ጊዜ ብቻ የሚመገበው ብርቅ ምግብ እንዲሆን አድርጎታል። የዐማራ ፋኖ ትግል አገዛዙ ማሳ ለማሳና በመናፈሻዎች ውስጥ ስለ ልማት፣ ስለ እድገት እንዲለፈልፍ አስደርጎታል። የዐማራ ፋኖ ትግል ሁሉም ኢትዮጵያዊ ችግር፣ ጭንቀት እንዲቆነጥጠው አስደርጎታል። የዐማራ ፋኖ ትግል የዘወትር የኢትዮጵያ ዜና ከመሆን አልፎ የኦሮሞ ተማሪዎች አደባባይ ወጥተው ፋኖ፣ ፋኖ፣ ፋኖ እያሉ…👇③✍✍✍
"ርእሰ አንቀጽ"
"…የሚጠይቅ ባይኖርም እውነታው ግን ይኸው ነው። ከመስከረም 2017 ዓም ጀምሮ ለመንግሥት ሠራተኞች ይከፈላል የተባለው የደሞዝ ጭማሪ ወርሀ ህዳር ገብቶ ወርሀ ታህሳስ ቢመጣም ወፍ የለም። ምክንያቱም ገንዘብ የለማ። ቦንብና ጥይት ተገዝቶበት አልቋል። አይደለም የሠራተኞች የደሞዝ ጭማሪ በደቡብ ክልል አገዛዙ ያችኑ አነሥተኛ ወርሀዊ ደሞዝ መክፈል ባለመቻሉ መምህራን የማስተማር ተግባራቸውን አቁመው ቤታቸው መቀመጥ፣ የቀን ሥራ መሥራት ከጀመሩ ወራቶች ተቆጥረዋል። ገንዘቡ ቦንብና ጥይት ተገዝቶበት ደሞዝ ከየት ይምጣልህ? የትግራዩ ክልል ጦርነት ቢያንስ የኢትዮጵያውያን ድጋፍ ነበረው። ዳያስጶራው ሳይቀር ዶላር አዋጥቶ በሚልዮን የሚቆጠር ዶላር ለአገዛዙ ገቢ በማድረግ ይደጉም ነበር። ክልሎችም እንዲሁ በሃላል ገንዘብም፣ ወታደርም ያዋጡ ነበር። ድርቆሽ፣ በሶ፣ በሬ፣ በግ እያዋጡም አገዛዙን ያግዙ ነበር። ድርጅቶች፣ ባለሀብቶች በይፋ ጦርነቱን ይደግፉ ነበር። በተለይ የዐማራና የአፋር ክልሎች በጀታቸው ሳይቀር ለቆሰሉ ወታደሮች ህክምናና ማገገሚያ ይውል ነበር። አሁን ግን ወፍ የለም።
"…አንድ ትሪልዮን ብር የሚጠጋ ገንዘብ ለ2017 ዓም ዓመታዊ በጀት አጽድቆ ገና በሦስተኛ ወሩ ተጨማሪ በጀት ያስፈልገኛል በማለት አምስት መቶ ቢልዮን ብር ጨምሮ አንድ ነጥብ አምስት ትሪልዮን ብር አጽድቋል ትናንትና። ይሄንንም በወሩ ይጨርስና ምን እንደሚሆን አብረን እናየዋለን። ከኮሪደር ልማት ተብዬው ብልጭልጭ የታይታ ፕሮጀክት በቀር የማኅበረሰቡን ዕድገት ከፍ የሚያደርግ፣ የኑሮውንና የጤናውን ሁናቴ የሚያሻሽል ፕሮጀክቶች በሌሉበት፣ እንደ መንገድ፣ ሆስፒታል፣ ዩኒቨርሲቲዎች፣ የመስኖ፣ የኃይል ግድቦች፣ በግብርናው ላይ የተያዘ አዳዲስ ፕሮጀክቶች ሳይኖሩ፣ አዳዲስ ፋብሪካዎች ተከፍተው የሥራ አጡን ቁጥር ለመቀነስ ሙከራ ሳይደረግ በባዶ የበጀት ዓመቱ ሩብ ዓመት ሳይፈጸም ተጨማሪ በጀት መጠየቁ ከምን የመነጨ ይመስልሃል። መልሱ የዐማራ ክልሉ ጦርነት እጅግ ከባድ መሆኑን ያሳይሃል። ይነግርሃል።
"…ማመን ያለብህ አባዬ የዐማራ ክልሉ ጦርነት የአብይን አገዛዝ የገንዘብ በጀት አከርካሪውን ሰብሮታል። እንቁሽቁሹን ነው ያወጣው። በበጀቱ የመከላከያውን ዓመታዊ በጀት በእጥፍ ጨምሮታል። ግዙፍና ውድ ወታደራዊ ማጓጓዣ አይሮፕላን ገዝቷል፣ ከዓረቦቹ ሶማሌና ሱዳን ላይ ላይተኩስ ፈርሞ ለዐማራና ለሀገር ውስጥ ሕዝብ መጨፍጨፊያ ብቻ አስገዳጅ ውል የገባበትና የፈረመባቸውን ድሮኖቾ ከነ ተተኳሻቸው በውድ ዶላር ገዝቷል። ሁለትና ከዚያ በላይ ሄሊኮፕተር፣ አዳዲስ ሞርታሮች፣ ወታደራወዊ ቁሳቁሶችን ገዝቷል። የድሮን ባለሙያዎቹ ዓረቦች፣ ቱርኮችና ነጮች ደሞዝ የሚከፈላቸው በዶላር ነው። አንድ ድሮን ለአንዴ አንዲት ነፍሰጡር ለመግደል ሲል ዓየር ላይ ለሚቆየው የሚወጣው ወጪ ከባድ ነው። የሚወረውረው ቦንብም በሚልዮን የሚቆጠር ብር ነው የሚፈጀው፣ ወታደራዊ ጀነራሎቹ፣ አመራሮቹ የሚጠቀሙት ሄሊኮፍተር ወጪው ከባድ ነው። አዳራቸው አዲስ አበባ ስለሆነ በምልልሱ ወጪው አደገኛ ነው። ከበድ ነው።
"…አጅሬው IMF በለቀቀለት ብድር ወዲያው የጦር መሳሪያ ገዝቶበት ብሩን ጨርሶታል። ያለ ውጤት በግዳጅ እያለቀሰ ወደ ፋኖ ግንባር የሚሄደው የወታደሩ ሆድም የሚቻል አይደለም። ለዚህም ነው በግልጽ ዐማራን ዘርፈህ ብላ የተባለው። ወታደሩ በብድር ተገዝቶ የመጣውን መሣሪያ እንዳንከረፈፈ ነው ወደ ፋኖ በምርኮ የሚጋዘው። ይሄም ለአገዛዙ ኪሣራ ነው። ከባድ ኪሳራ። የዐማራ ክልል ቀረጥ፣ ግብር ገቢ ወደ ፌዴራል መንግሥቱ አይሄድም። ጤፉ፣ በቆሎው፣ ገብሱ እንደበፊቱ ለገበያ ከክልሉ አይወጣም። ይሄ ሁሉ በቢሊዮን የሚቆጠሩ ዶላሮችን አስወጥቶታል። በትግራይ ጦርነት ደመወዝ መክፈል ያላቃተው መንግሥት አሁን በዐማራ ክልሉ ጦርነት ካዝናው የተንቆሻቆሸ ባዶ በመሆኑ ለሠራተኛው የሚከፍለው ብር አጥቷል። በደቡብ ክልል እና በኦሮሚያ ክልል ደሞዝ ከተከፈላቸው ወራት ተቆጠሩ። አዲስ አበባም መዘግየት፣ በዐማራ ክልልም አንዳንድ ቦታ ላይ መክፈል አቁሟል። ጦርነት ይሄው ነው ትርፉ። በተለይ ሀገር በአርቲስት ስትመራ፣ ሀገር በማይም ስትመራ፣ ሀገር በኮሜዲያን ስትመራ፣ ሀገር በካድሬዎች ስትመራ ውጤቱ አሁን የምናየው ነው የሚሆነው።
"…የሩሲያንና የዩክሬንን ጦርነት እንመልከተው። ሩሲያ ኃይል ሀገር ስለሆነች፣ የተፈጥሮ ሀብትም፣ የጋዝ ክምችትም ስላላት፣ ሕዝቧ ጦሙን ባያድርም በሩሲያም ቢሆን ኑሮው ከባድ እኮ ነው እየሆነ ያለው። የዩክሬን ደግሞ ይብሳል። የዩክሬን ሕዝብ በመላው አውሮጳ ስደተኛ ሆኖ ተበትኗል። ሀገሪቷ ወድማለች። ሙሉ አውሮጳ፣ አሜሪካም ዩክሬንን በመደገፍ፣ በማገዝ ያፈሰሱትን ዶላር ሰምታችኋል። ዩዩክሬንና የሩሲያ ጦርነት በዩክሬንና በሩሲያ ሕዝቦች ላይ ብቻ ተጽዕኖ ፈጥሮ አልቀረም። ኃያሏ አሜሪካን ጨምሮ መላው አውሮጳ ላይ የዋጋ ጭማሪ ነው በኑሮ ላይ የፈጠረው። ከሁለት ዓመት በፊት ባለሁበት ሀገር የነበረው የወተት ወጋ ዛሬ በቦታው የለም። ሱፐርማርኬቶች በዋጋ ጭማሪ ተጥለቅልቀዋል። የጦርነት ወላፈኑ እንዲህ ነው። የምድራችንን ከፍተኛ የምግብ ፍጆታ ትሸፍን የነበረችው ስንዴ አምራቿ ዩክሬን ጦርነት ላይ ስለሆነች በተለይ ደሀ ሀገራት ወላፈኑ እየጠበሳቸው ነው። እንግዲህ ኃያላኑን ሀገራት ጦርነት እንዲህ ከነቀነቃቸው እኛ መናጢ ደሀዎቹን እንዴት አድርጎ አይንጠን? አያንዘፈዝፈን። አራግፎ ነው የሚጥለን።
"…ዶላር ከ56 ብር ምንዛሬ ወደ 123 ብር የገባውና ሀገሩን የነቀነቀው ተዛብቶም ሀገር ያዛባው በዐማራው ክልል ጦርነት ነው። የአቢይን ያለቅጥ የተለጠጠ ተስፋና ህልም ያጨለመው የዐማራው ክልል ጦርነት ነው። አቢይ ሁልጊዜም ምነው በዐማራ ክልል ጦርነት የጀመርኩበትን እጄን በቆረጠው እያለ እጁን እየነከሰ እንደሚውል አልጠራጠርም። ሰውዬው ሓሳቡ፣ ዕቅዱ እኮ ረጅም ነበር። ኤርትራን አስገብሬ፣ አሰብን በቁጥጥሬ ስር አድርጌ፣ ቀይ ባህር ላይ ባህር ኃይል አቋቁሜ፣ ወደብ ያስመለሰ መሪ ተብዬ፣ በቀጠናውም በዓለምም ፈላጭ ቆራጭ ተጽእኖ ፈጣሪ ተብዬ፣ በሕዝቤ ተከብሬ ተዘክሬ፣ በአዲሱ ቤተ መንግሥቴ ያለ ምንም ኮሽታ ሀገሩን ሰጥ ለጥ አድርጌ ረጅም ዘመን እገዛለሁ ነበር ህልሙ። ነበር ሆኖ ቀረ እንጂ። ዐማራ ታሊባን ሆነበትና በቃ ህልሙን፣ ምኞቱን ሁሉ እንዳይሆን አድርጎ አጨቀየበት። መና ከንቱ አድርጎ አስቀረበት። ይኸው ዛሬ አቢይ አሕመድ ቤት እየቀያየረ የሚያድር፣ ዓይኑን ስታዩት ራሱ እንቅልፍ የራቀው፣ በእንቅልፍ እጦት የተጠቃ፣ ዓለምም አፍሪካም የናቀውና ያኮሰመነው ተራ መሪ ሆኖ ቀርቷል። እና የዐማራ ክልሉ ጦርነት ሰውየውንም አገዛዙንም ኪሶቹ ተቦጭቀው እስኪበተኑ ድረስ እጥብ ነው ያደረገው። ሙልጩን ነው ያወጣው።
"…ከህዳር በኋላ ደግሞ ይብስበታል። ኑሮው ሁሉ አሁን ካለበት እጥፍ ይጦዛል። ከቲክቶከር፣ ከካድሬ በቀር ሌላው ጨርቁን ጥሎ ያብዳል። አገዛዙ ከአሁኑ ለሠራተኞች ደሞዝ መክፈል ካቃተው በቅርቡ ከአሁኑ የበለጠ ሁሉ ነገር ይጦዛል። ሕዝቡ ሽንታም፣ ፈሪ፣ በጭባጨ መሆኑ ስለታየ ይጨመራል የተባለው የደሞዝ ጭማሪ የውኃ ሽታ ሆኖ ይቀራል። በዛሬው ዕለት እንኳ የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ከ10 ብር ወደ 20 ብር መጨመሩ ታውጇል። ሁሉ ነገር ይጨምራል። መምህራን ማመጽ፣ ሀኪሞች ሥራ ማቆም ጀምረዋል። በመርካቶ፣ በንግድ ሱቆች ላይ እሳት እየለኮሰ፣ ለሳርና ለብሽክሊሊት መሄጃ ብሎ ከፒያሳ እስከ መገናኛ በካሳንችስ ያወደማቸው የንግድ ድርጅቶች፣ በንግድ ድርጅቶቹ…👇① ✍✍✍
"…እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ፤ እኔ አምላክህ ነኝና አትደንግጥ፤ አበረታሃለሁ፥ እረዳህማለሁ፥ በጽድቄም ቀኝ ደግፌ እይዝሃለሁ። እነሆ የሚቆጡህ ሁሉ ያፍራሉ፥ ይዋረዱማል፤ የሚከራከሩህም እንዳልነበሩ ይሆናሉ፥ ይጠፉማል። የሚያጣሉህንም ትሻቸዋለህ አታገኛቸውምም፥ የሚዋጉህም እንዳልነበሩና እንደ ምናምን ይሆናሉ። ኢሳይ 41፥ 10-12
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
መጥተናል ገባ ገባ በሉማ…!
"…ዘወትር በየሳምንቱ በእለተ ሐሙስ በኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ የምናቀርብላችሁ ሳምንታዊ መርሀ ግብራችን አሁን ጀምሯል።
የዛሬውንም ዝግጅታችንን፦ በ
👉YouTube
https://www.youtube.com/live/atatOKCdA8w?feature=shared
👉በረንብል /Rumble
https://rumble.com/v5u0iz2--...-ethiobeteseb.html
👉በፌስቡ / Facebook
https://www.facebook.com/share/15MbDC3h6c/ facebook.com/ethiobeteseb
👉 በትዊተር / Twitter
https://twitter.com/EBeteseb
👉 ቴሌግራም / Telegram
/channel/ethiobeteseb
ሻሎም…! ሰላም…!
"ርእሰ አንቀጽ"
• ጥያቄ ፩
"…የፌዴራል መንግሥት ተብዬው የ "ሀ ገደሉ" ማይም ወጠጤ ዱርዬ ስብስብ ባለፈው ሰኔ ላይ በምክር ቤት አቅርቦ የ2017 ዓም 971 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር በጀት መጸደቁ ይታወቃል። መልካም…
"…ታዲያ ይሄ የተበጀተ በጀት መስከረም ወር ላይ ይጨመራል ለተባለው ደሞዝ እንኳ ሳይጨመር፣ ከኮሪደር ልማቱ መብራትና የብሽክሊሊት ማሽከርከሪያ መንገድ በቀር ሌላ ምንም ዕቅድ በሌለበት ገና በወርሀ ህዳር ተጨማሪ 583 ቢልዮን ብር ያስፈልገኛል በማለት በትናንትናው ዕለት ማስጨመሩ ይታወቃል።
"…በዐማራ ክልል የኦሮሚያ አምባሳደር ዶር ለገሰ ቱሉም በፌስቡክ ገጹ ላይ "የፌዴራል መንግስት የ2017 አጠቃላይ በጀት 1.5 ትሪሊየን ብር ደረሰ። በትላንትናው ዕለት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለ2017 በጀት ዓመት 582 ቢሊየን ብር ተጨማሪ በጀት አጽድቋል። ኢትዮጵያ ከፍ ከፍ እያለች ነው።" በማለት ተሳልቋል።
"…ወደ ኋላ ሄደን በ2015 ዓም በጀት 786.6 ቢሊዮን ብር ወይም 14.64 ቢሊዮን ዶላር፣ በ2016 ዓም ጭማሪ አሳይቶ 801.65 ቢሊዮን ብር ወይም 14.2 ቢሊዮን ዶላር፣ ዘንድሮ በ2017 ዓም 971 ነጥብ 2 ቢልዮን ብር ሆኖ ከጸደቀ በኋላ ወዲያው አነሰኝ በማለት 582 ቢልዮን ብር አስጨምሮ 1.5 ትሪልየን ብር አጽድቋል። ይሄንንም በወቅቱ ምንዛሬ በዶላር ስንመታው 12 ቢሊዮን ዶላር ይመጣል ብለው የጻፉ አይቻለሁ።
"…እሺ በ2015~ 14.64 B$፣ በ2016~14.2 B$ ከሆነ የዘንድሮ…የዘንድሮው የ2017~12 B$ ዶላር ከመጣ ለስሙ 1.5 ትሪልየን ብር ተባለ እንጂ በወቅቱ ምንዛሬ በዶላር ሲመታ ከ2015 እና ከ2016 ዓም በጀት ያነሰው የዘንድሮው የ2017 ዓም ዓመታዊ በጀት እንዴት ቢሆን ነው "ምእመናን እልል በሉ ኢትዮጵያ አደገች፣ ከፍ ከፍም አለች" ተብሎ በመንግሥት አፍ በድፍረት የሚነገረው…? በቃ እነዚህን ደናቁርት የማይም ስብስቦችን ሃይ የሚል ወንድ ጠፋ ማለት ነው? ሀገሩን እንዴት ቢንቁት ነው ግን እንዲህ የተጸዳዱበት…? ከምር እንዴት ያለን ሾርት ሚሞሪያም እንደሆን አድርገው ቢቆጥሩን እንዲህ የሚያላግጡብን።
"…እነዚህ ማይም፣ ደናቁርት ትሪልዮን በጀቱ ገና በህዳር ወር ምን ቢያደርጉት ነው ያነሳቸው? በምንስ ነው የጨረሱት? ታህሳስና ጥር፣ ሚያዚያና ግንቦት ሲመጣስ ምን ሊሆኑ ነው? ኧረ ሌላው ይቅር ኢትዮጵያ ከፍ ከፍ አለች እልል በሉ የሚያሰኘው የምሥራች ምኑ ላይ ነው?
• መልሱልኝ… ሁለተኛው ጥያቄዬ ሌላ ሦስተኛ ጥያቄ ስለወለደ እንዲሁ እየቆየሁ እጠይቃለሁ። ምሑራን መልሱልኝ በማርያም፣ በናታቹ፣ ባባታቹ…?
ተቀበል…8
"…ለእነዚህ ጀዝባዎች ህልም ሲል፣ ለእነዚህ የደሀ ልጆች… መጥፎ አጋጣሚ እና ክፉ ዕድል ኢትዮጵያን ታህል ሀገር እጃቸው ላይ ወድቃ ማፈሪያ፣ መጫወቻ ላደረጉን አረመኔዎች፣ ለወያኔ ካድሬዎች፣ ለኢልዩሚናቲ ስብስቦች የምታደርሱልኝ ከሆነ አንድ ቪድዮ ልልቀቅላችሁ ነኝ።
"…የኦሮሞን፣ የደቡብን፣ የአገው ሸንጎና የቅማንትን ወጣቶች ሰብከው እንዴት ዐማራ ምድር እያስጨፈጨፉት እንደሆነ የሚያሳይ ቪድዮ ልለቅላችሁ ነኝ።
"…መከላከያ የገቡ፣ ገብተውም ዐማራ ምድር የገቡ በሙሉ እንዴት በተርቦቹ ፋኖዎች እንደሚነደፉ ላሳያችሁ ነኝ። ለወዳጅ፣ ለዘመድ፣ ለጓደኛም ትልኩ ከሆነ ልለጥፍላችሁ ነኝ።
"…በድሮን እናት አባቱን፣ ቤተሰቦቹን፣ ወንድም እህቶቹን፣ ልጆችን አረመኔዎቹ በእነ ዳንኤል ክብረት ምክር፣ በእነ አቢይ አሕመድ ትእዛዝ፣ በእነ ተመስገን ጥሩነህ፣ መላኩ አለበል፣ ደመቀ መኮንን፣ ብናልፍ አንዷለም፣ አረጋ ከበደ፣ አበባው ታደሰ ይሁንታ ዐማራ ምድር የገባው አራጅ አረመኔ ሴት ደፋሪ፣ ገበሬ፣ ሽማግሌ ሰላቢ ቡድን እንዴት እምሽቅ እንደሚደረግ ላሳያችሁ ነኝ።
"…በበቀል የነደደ፣ ያበደ፣ የቀወሰ፣ በግፍ የሰከረ፣ ናላው የዞረ ዐማራ እሳት ለብሶ፣ እሳት ጎርሶ ጠላቱን እንዴት እያደባየ እንደሆነ ልልጥፍላችሁ ነኝ። መሳሪያው የሚይዘው፣ የሚሸከመው እየጠፋ ነው። ጦርነቱ በቅርቡ ከዐማራ ክልል መውጣቱ አይቀሬ ነው።
• ለብልጽግና ባለሥልጣናት፣ ለብልፅግና ወንጌል አማኞች፣ ለኦሮሞና ለደቡብ እናቶች፣ ታፍሰው ወደ ካምፕ ለሚጓዙ ምልምል ጨቅላ ወታደሮች ዛሬ በስሱ፣ ነገ በሰፊው ልለጥፍላችሁ ወይ?
ተቀበል…6
"…ሰሞኑን ይህን የአሚኮ ዜና ከሰሙ በኋላ ጥቂት የማይባሉ ሰዎች "ዘመዴ እውነት ነው ወይ?" ሰውየውስ ማነው? በእነ አርበኛ ባዬ ስር ነው ወይስ በጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ በሚመራው በፋኖ ሀብቴ ወልዴ ስር የነበረ ፋኖ ነው" ስትሉኝ ከርማችኋል።
• ሙሉ ታሪኩንና የተፈጠረውን ክስተት ልንገራችሁ እንዴ…?
ተቀበል…2
"…የቀድሞው ሁሌ ምክትል እንደሆነ የሞተው አቶ ደመቀ መኮንን ክርስቲያን መስሏቸው ደሴ ላይ በቅድስት አርሴማ ምክንያት የተፈጠረ ችግር ሊያምክሩት ሄዱ አሉ። ሰምቶ በልቡ ስቆባቸው ኋላ ጉድ ሰራቸው አሉ። ደመቀ መኮንን ብሎ መቼም እስላም የለም ብለው ነው።
"…አቢዮት (አቢይ) መሀመድ አሊ በስሙ ጴንጤ የሚመስላቸው ነፍ ናቸው። ምዕራባውያኑን ለማጃጃል ኢየሱስ ኢየሱስ ሲል ጴንጤ የሚመስላቸው የትየለሌ ናቸው። አብዮት ግን ድብን ያለ ጽንፈኛ እስላም ነው።
"…ትግሬን ገብተው ያረዱት በሙሉ የኦሮሞ ጄነራሎች ናቸው። በኤርትራ በኩል ገብተው የትግሬን ሰው ያረዱት ኤርትራ ለሥልጠና ሔደው የነበሩ የሱማሌ እስላሞች ናቸው። መስቀል ሲያይ እብድ እብድ ነው የሚያደርገው።
"…አሁን ዐማራ ክልል እያጨዱ፣ እየታጨዱ የሚገኙት በሙሉ ከኦሮሚያ የተላኩ የኦሮሞ እስላሞችና ጴንጤዎች፣ የደቡብ ጴንጤዎች ናቸው። ፀረ ዐማራው የፖለቲካ ቅማንት፣ የአገው ሸንጎም አለ። ጄነራሎቹም እነዚሁ ናቸው። ሰይፈ አንጊ በመጨረሻ የጎጃም የአብነት ተማሪዎችን ሲሰልብ፣ ሲገድል ከርሞ ሞተና እስላም መቃብር ተቀበረ።
• መራራ ኮመንት እየኮመታችሁ…!
አጀንዳዬን አልቀይርም…!
"…እንዲያው ግን በሞቴ፣ በሳንቃው ደረቴ፣ በአሁን ሰዓት በሀገር በምድሩ የሚወራ፣ የሚነገር ነገር ጠፍቶ ነው አሁን የዚያ የከሃዲውን የዳንኤል ክብረትን መበልጸግ የሚያሳይ የተቆረጠ ቪዲዮ አጀንዳ አድርገህ ሜርኩሪ እንዳገኘ ሰው በውስጥ መስመር አዳሜና ሔዋኔ "አየኸው ዘመዴ?" እያልክ የምትጨቀጭቀኝ? እንዴት ሰው ዛሬም አይነቃም? …ይሁነኝ ተብሎ እንደ አሮጌ የጎዳና ውሻ ከጠላት በሚወረወርለት የበለፀገ የአጀንዳ አጥንት ላይ ሰፍሮ ይራኮታል? አርሲ ሸርካ ላይ እንደምታየው እንዲህ የሰው ዘር በቢለዋ እየታረደ እየጠፋ፣ እየተጨፈጨፈ እያየህ ስለሱ መምከር መወያየት ስትችል፣ እንዴት ነው አንተ በአንድ ቀን የከሀዲ ይሁዳውን የዳንኤል ክብረትን ቪድዮ አምጥተው እንካ ጋጠው ብለው ሲሰጡህ ያንን ትተህ እሱ ላይ የምትራኮተው? ገተት…
"…እነርሱ በውሸት፣ በሐሰት፣ በተቀነባበረ "በስመ አብ ብለህ እረደው" ድራማዊ ትእይንት የሀገር ምድሩን አዋራ አጭሰው ሳምንት ሙሉ ዋይ ዋይ ብለው የአዞ እንባ ሲያፈስሱ እያየህ አንተ ግን በአንድ ቀን ቤተሰብ ሙሉ፣ ሀገር ሙሉ በለው ታርዶ እያየህ ዳንኤል ጴንጤ ሆነ ብለህ ኡኡ ስትል ትውላለህ። ዛሬ አንተ አራጅ አገዛዝን ከማገልገል አልፎ የሚያማክረውን ዳንኤል ክብረትን በመጽሐፋቸው ምረቃ ላይ ተገኝቶ እነሱ ሲዘምሩ እርሱ ቆሞ የተነሣውን ፎቶና ቪዲዮ አጀንዳ አድርገህ ማላዘኑ ምን ይጠቅምሃል? ግራኝ አህመድ ጻድቅ ነው ያለለት ያበቃለትን ሰው ምን አድርግ ነው የምትለው? ይልቅ ስንይና ስንት ጮማ አጀንዳ አለ መሰለህ? እሱ ላይ አታወራም?
"…ለማንኛውም የዛሬው የዕለተ ቀዳሚት ሰንበቱ ሳምንታዊው የተቀበል የግጥም፣ የቅኔ መርሀ ግብራችን ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ይቀጥላል…!
"…አጫጭር መረጃዎች፣ ነቀሮዋች፣ በቪድዮ፣ በሥዕልና በፎቶ ወዘተ ይቅርባል።
"…በዐማራ ፋኖ በጎጃም እጅ የወደቁትን የኦሮሙማው የብራኑ ጁላን ምርኮኛ ሰራዊት ያሉበት ድረስ ዘልቆ ያነጋገራቸው እንግሊዛዊው ጋዜጠኛ ሳይመን ቬራ ምርኮኞቹ የሚነግሩት አሳዛኝ ታሪክ በመደመም፣ በተመስጦ ነበር ሲሰማቸው የከረመው።
• ዐማራ ማሸነፍ ግዴታው ነው።
የኦርቶዶክሳውያን የእርድ ዜና…!
"…በምስራቅ አርሲ ሽርካ ወረዳ ኦርቶዶክሳውያንን የማረድ አረመኔያዊው ተግባር ተጠናክሮ ቀጥሏል። በዚህ ወረዳ ለመታረድ መስፈርቱ ብሔር ሳይሆን ሃይማኖት እንደሆነ ነው የሚነገረው። ለምሳሌ ኅዳር 13 /2016 ዓም ከታረዱት 28 ኦርቶዶክሳውያን መካከል በሴሮ፣ ጥር 10 /2016 ዓም በጪሳ ተ/ሃይማኖት ጥምቀተ ባሕር ላይ የታረዱት በሙሉ የኦሮሞ ኦርቶዶክሳውያን ናችው።
"…ላለመታረድ ኦርቶዶክስ ሆነህ ኦሮሞ ብትሆንም የሚሰማህ የለም። ትታረዳታለህ። መታረድ ብቻ ሳይሆን ከመታረድ የተረፈው ርስቱን እና ሀብት ንብረቱን ለእስላሞቹ ጥሎ እንዲሰደድ ይፈረድበታል። በዚህ ወረዳ ብቻ አምና በመቶዎች የሚቆጠቆጠሩ ኦርቶዶክሳውያን ታርደዋል፣ ብዙዎች ርስት ጉልታችውን ጥለው ተሰደዋል። ሌላው ቀርቶ በዚህ በያዝነው ሕዳር ወር ብቻ 24 ኦርቶክሳውያን ታርደዋል።
"…በዚህ ወረዳ ያለው ካቢኔ በሙሉ እስላም ስለሆነ እስላሙ በሙሉ እንዲታጠቅ ተደርጓል። አስቀድመው የግል የመሣሪያ ፈቃድ ያላቸውንም ሆነ በጸጥታ መዋቅር ውስጥ የሚሠሩትን ኦርቶዶክሳውያን ትጥቅ አስፈትተዋቸው ነው ሳይዉሉ ሳያድሩ መጥተው ማረድ የሚጀምሩት። መከላከያ ተብዬዎቹ የተወሰነ ፍተሻ አድርገው ከእያንዳንዱ ሙስሊም ቤት አራት አራት ክላሽ ነው የተገኘው። የሚያስታጥቁት ደግሞ የወዳው ባለሥልጣናት ናችው።
"…አሁን ከህዳር 11 ጀምሮ እስከ ትናንት ሌሊት ድረስ 11 ኦርቶዶክሳውያን የታረዱ ሲሆን የ9ኙ ስም ዝርዝር ደርሶኛል።
① አቶ ዘዉዴ ረዳ (33)ባል
② ወ/ሮ አታለሉ ንጋቱ(27)ሚስት
③ ለዝና ለገሠ (58)አባት
④ ብዙነሽ ለዝና (27)ልጅ
⑤ በላይነህ ጥላሁን (65)
⑥ ተሾመ ስዩም (32)
⑦ ዘላለም ተክለእሸት (30)
⑧ ኃይሌ ወርቅነህ (20)
⑨ አስቻለው ደለለኝ (19)
"…ይሄ ምልክት ነው። ሩዋንዳው ከፊት ነው።
👆④ ✍✍✍ …እንዲያለቃቅሱ አስደርጓል። የዐማራ ፋኖ ትግል ሚንስትሩን ሁሉ አክስቷል፣ አቢይ አሕመድን እንቅልፍ አልባ፣ ዳንኤል ክብረትን ተራጋሚ፣ ሽመልስ አብዲሳን ሸኔን ተለማማጭ አድርጎታል። የዐማራ ፋኖ ትግል እነ ጃዋርን፣ እነ ሕዝቅኤልን አደብ አስገዝቷል። እነ ስታሊንን ወደው ሳይሆን በግዳቸው ጀግንነቱን እንዲመሰክሩ አስገድዷል። የዐማራ ፋኖ ትግል መንግሥትን ኪሱን አራቁቶ ደሞዝ የሚከፍለው እንዲያጣ አስደርጎታል።
"…የዐማራ ግዛት በጣም ግዙፍና ሰፊ ነው። የዐማራ ሕዝብ እንደ ታሊባን ሕዝብ አይደለም ከካድሬ ስብስብ ከምድረ ደናቁርት የወያኔ ምርኮኞች ከሚመሩት ከምርኮኛ የኦሮሙማ ሠራዊት ጋር አይደለም መቶ ዓመት ከኃያላኑ ጋር ሊዋጋ ይችላል። ነልክአ ምድሩ አመቺ ነው። ሰፊ ነው። ግዙፍ ነው። እንደ ትግሬ ከላይ በኤርትራ፣ ከታች በዐማራና በአፋር ዘግተህ የምትቀጠቅጠው አይደለም። አይቻልም። ዐማራ አሁን በአፋር በኩል፣ በሱዳን በኩል፣ በኤርትራም በኩል በሩ ከጎረቤት ሀገራት ጋር መገናኘት ይችላል። ዐማራውን ከመንግሥት ቢሮክራሲ ማጽዳት አይቻልም። ግዙፍ ሕዝብ ነው። ዐማራው ኦሮሚያ ክልል ስለተወለደ ኦሮሞ መስሎ፣ ኦሮሞ ሆኖ አሁን አድጎ በኦሮሞ ኮታ ሥልጣንና ሀብት አግኝቶ ያለ አለ። ዐማራውን ማሸነፍ አይቻለም። አቢይ አሕመድ በእናቱ ዐማራ ነው፣ በሚስቱም ዐማራ ነው። አጠገቡ ያሉት ሆዳም ቢሆኑም ዐማሮች ናቸው። የጦር መኮንኖቹ ብቻ የአገው ተወላጅ የአገው ሸንጎ፣ ቅማንቴ የሆኑ ናቸው እንጂ ዐማራ ይበዛዋል። የዐማራ ቢሮክራሲን ከኢትዮጵያ መበጠስ፣ መለያየት ፈጽሞ አይቻልም። በፍጭራሽ።
"…አሁን ደግሞ ሌላው የምሥራች በፊት በፌክ ኢትዮጵያኒስቶች ተጠልፎ ኢትዮጵያዊ ነኝ፣ ዘር ለገበሬ፣ ብሔሬን አልናገርም፣ ዘረኛ አልሆንም፣ ዐማራ ነኝ ግን ከኢትዮጵያዊነቴ ወርጄ እንደ ትግሬና ኦሮሞ አልሆንም እያለ ይለፋደድ፣ ትለፋደድ የነበረችው ሁላ አሁን አዳሜና ሔዋኔ መከራው ሁሉ እየተሳበ፣ እየተጎተተ መጥቶ በቤቷ ሲገባ፣ የኀዘን ድንኳን ከግቢዋ አልነቀል ብሎ ሲከርምባት፣ ኢትዮጵያዊነቷ ሳይሆን ዐማራዊነቷ፣ ዐማራዊነቱ እሳት እያዘነበበት እንደሆነ ሲገባው፣ ሲገባት ጨርቄን፣ ማቄን ሳትል ዓይኗን በጨው ታጥባ "የሌለ ዐማራ" ሆና ተከስታለች። ለመጀመሪያ ጊዜ የዐማራ ዳያስጶራ ዐማራ ነኝ ብሎ በፌክ ኢትዪጵያኒስቶች፣ በፀረ ዐማራ ዐማራ መሳይ አሞሮች ሳይመራ በምዕራቡ ዓለም አደባባይ ስቶፕ ዐማራ ጄኖሳይድ በማለት አደባባይ ወጣ። ታዲያስ ይሄ ትልቅ ድል አይደለም እንዴ ለዐማራው። መሬት ላይ ያለው ዐማራ ከእን እስክንድር ሴራ፣ ኮተት ከራቀ፣ ካመለጠ፣ 5% ፐርሰንት ዐማራው እንኳ እንቢኝ፣ ብሎ ከተነሣ የሁሉ ነገር መቋጫው፣ ፍጻሜው ይቀርባል።
"…አገዛዙ ደህይቶ፣ ደክርቶ ይወድቃል። ይገነደሳልም። አገዛዙ ሲወድቅ ግን ሕዝቡንም አደክርቶ፣ አደህይቶ፣ ብቻውን አስወርቶ፣ ጨርቁን አስጥሎ፣ አጠውልጎ፣ አመንምኖ፣ አፈናቅሎት ነው የሚወድቀው። አገዛዙ ይወድቃል ብቻውን ግን መውደቅ አይፈልግም። ሰፊ የዘር ጭፍጨፋ አካሂዶ፣ ሰፊውን ሕዝብ ከርስቱ አፈናቅሎ፣ ነቅሎ፣ ሕዝቡን ሁሉ ደም አቃብቶ፣ ሃይማኖት ከሃይማኖት አባልቶ፣ አናክሶ ነው የሚወድቀው። እንደዚያ ነው የሚያደርገው። ይወደቃል ግን ብዙ ሰው ይጥላል። መምህራን፣ ሀኪሞች ደሞዝ አልተከፈለንም ብላችሁ፣ ራበን ጠማን ብላችሁ በገምድ ታንቃችሁ፣ በረኪና፣ የአይጥ መርዝ ጠጥታችሁ መሞታችሁን አቁሙ። ይሄን ያህል ሞትን የማትፈሩ ከሆነ ገመድ ላይ ከመንጠልጠል፣ መርዝ ጠጥቶ ክልትው ከማለት የኢትዮጵያን ርግማን፣ አንዱን ሰው በላ ጥላችሁ አትሞቱም። ሰነፍ፣ ታንቀህ ሞተህ፣ መርዝ ጠጥተህ ሞተህ ሁላ ፍትሃት እንኳ አይደረግልህም። ፈሪ፣ ደፈር ብለህ ሚልዮኖችን ለጦርነት የዳረገ አረመኔውን መርጠህ ይዘህ ውደቅ። ምንድነው በ10 ብር ገመድ ታንቆ መሞት። በዚያ ላይ አስከሬናችሁ በሽንትና በሰገራ ተጨመላልቆ ተዋርዳችሁ፣ መሳቂያ፣ መሳቀቂያ ሆናችሁ በወርደት ከምትሞቱ እንደ ወንድ ሁኑ። የሀገሪቱን መርገም ጥሎ ማለፍ በታሪክም ያስመሰግናል።
"…በገጠር ቤተሰቦቹ በድሮን፣ በጀት፣ በወታደር እያለቁበት እሱ ሚንስትሩን፣ ጄነራሉን አጃቢ ሆኖ ከርሱን ይሞላል። ቤተሰቦቹ ተፈናቅለው ጉዳና ላይወጥተው እሱ ፖሊስ ሆኖ ሥርዓቱን ያገለግላል። ይሄ ነውር ነው። የሆነው ሆኖ የዐማራ ፋኖ ያሸንፋል።
"…አሁንም ዐማራው ሦስት አማራጮች ብቻ ናቸው ያሉት።
1ኛ፦ ማሸነፍ
2ኛ፦ ማሸነፍ
3ኛ፦ ማሸነፍ… አለቀ። ለዐማራው ከማሸነፍ በቀር ሌላ ምንም አማራጭም ምርጫም የለውም። አለበለዚያ ዐማራው የሚጠብቀው ምርጫው እንደ ኩርድ ሕዝብ ሀገር አልባ መሆን ብቻ ነው።
• ደግሞም በየትኛውም የዓለም ታሪክ የሚሸነፍ መንግሥት እንጂ የሚሸነፍ ሕዝብ ኖሮ አያውቅም። አኬር እንደሁ መገልበጡ አይቀር።
• ድል ለዐማራ ፋኖ…!
• ድል ለተገፋው ለዐማራ ሕዝብ…!
•••
ሻሎም.! ሰላም.!
ዘመድኩን በቀለ ነኝ.!
አሸበርቲው/አስነቀልቲው
ህዳር 20/2017 ዓም
ከራየን ወንዝ ማዶ.!
👆② ✍✍✍ …ውስጥ ተቀጥረው ይሠሩ የነበሩ ሠራተኞች በሙሉ ዛሬ ሥራ አጥ ሆነዋል። ቤተሰብ ተበትኗል። አገዛዙ የገቢ ምንጩ ነጥፏል። እሳት እየለኮሰ በማንደድ፣ አዳዲስ አጀንዳ በመፍጠር ለማስቀየስ መንደፋደፉ አላዛለቀውም፣ አላዋጣውምም። ኪሳራ በኪሳራ ነው የዘፈዘፈበት። ነጋዴው ከአቅም በላይ ግብር መጠየቁ ሌላ ፍጥጫ እየፈጠረ ነው። ቦሌ ሩዋንዳ አካባቢ በወንዝ ዳር የከተማ ግብርና ላይ ተሰማርተው የጓሮ አትክልት ያመርቱ የነበሩት በቀደም አቁሙ ሲባሉ እንደ ሌላው ጊዜ እሺ ብለው አቁመው አንገት ደፍተው አልሄዱም። ለምን ብለው ጠየቁ። አቁም፣ አቁም ነው የምንአባህ ጥያቄ ነው? የሚል መልስ ነው ከኦሮሙማው የተሰጣቸው መልስ። አንነሣም ብለው ተናነቁ። ጥለው ወደቁ። በራብ ከመሞት በሰይፍ መሞት ይሻለናል ብለው ነው የወንድ ሥራ የሠሩት። ይሄ ጅማሮ ነው። እነዚህ የቦሌ ሩዋንዳ ነዋሪዎች ቄራ ላይ የተፈጸመውን ዓይተዋል። የቄራዎች ዕጣ ወደ እነሱ እየመጣ እንደሆነም ተረዱ። እንደ ፒያሳና እንደ ካዛንቺስ ልጆች ጨፍረው ወደ ሞት መሄድን አልፈቀዱም። ቢያንስ ለምን ብለው ጠይቀው ምላሹ ኃይል ሲሆን ርቦኝ ከምሞት በጥይትህ ግደለኝ ብለው የጀግና ሥራ ሠርተዋል። አኩርፎ በገመድ ታንቆ፣ መርዝ ጠጥቶ ከመሞት ይሄ በስንት ጣዕሙ። ቄራዎች ምንድነው የሆኑት ትናንት ከደረሰኝ አንድ አስተያየት ያገኘሁትን ላካፍላችሁ።
"…በቅድሚያ አክብሮቴን እገልጻለሁ። ብዕርህ አይንጠፍ በማለት ነበር አስተያየት ሰጪው አስተያየቱን የጀመረው። በጻፍከው ላይ ለመጨመር ሳይሆን፥ በአዲስ አበባ ላይ የወደቀው አዚም ሁሌም እየገረመኝ አለሁ። በፈረሳው ጉዳይ፥ ለስንት የሚበቃ አለ የተባለ ዱርዬ ቁጢጥ ብሎ ሲያለቅስ ስታይ የድንዛዜውን ጉልበት ትመለከታለህ። መቼም ትልቁ Prison ፍርሃት ነው። ከስደት፣ ከዘብጥያና በስውር ከመገደል የተረፈው አብዛኛው የአዲስ አበባ ወጣት፥ በዚህ የፍርሀት ቆፈን ውስጥ መገኘቱ፥ ለሰሚም ግራ ነው። ለምሣሌ የቄራን አካባቢ ጉዳይ ላንሣ። የቄራ ልጆች መተዳደሪያቸው የቄራዎች ድርጅትና የከብቱ መሸጫ በረት ነው። የልጅ ልጅ ልጅ የታየበትም ሥፍራ ነው። በዚህም በቀላሉ ገቢ መፍጠር የቻሉ ሀብታሞችን ያፈራ አካባቢም ነው። ሆኖም የኦሮሙማው ጅብ ቀኑን ጠብቆ ከጎሬው ከመውጣቱ በፊት የቄራ ልጅ መንግሥትን በመደገፍ አይታማምና በትግራይ ለተደረገው ጦርነት ለመከላከያ ሁለት አይሱዙ በሬ መስጠቱ የሚታወቅ ነው። በድንገት ግን ማንም ምንም ባልጠበቀው ቅፅበት ተናዳፊው እባባዊው ሥርዓት (የዕባብ ብልጥነት መሽሎክሎኹ ይመስለኛል) ዚግዛግ እየሠራ መጥቶ ቄራን መናድ ጀመረ። መጀመሪያ ከጎፋ ጋር በሚዋሰነው ገባር አስፓልት መንገድ ሰበብ በረቱን ቆርሶት አለፈ። በመቀጠል ወሳኝ የነበሩ ምልክቶች የተባሉ የሠፈሩ ታሪኮችን መሸራረፍ ቀጠለ። በየተራ እያላጋው ያ ሁሉ ለሺህ የሚተርፍ የቄራ ልጅ አይደለም ጉልበቱ ልሳኑ ተዘግቶ አጃምባና ጣፎ ገብቶ ሠፈረ። እንደ ብስባሽ ደረጃውን ባልጠበቀ ከባቢ አራርቆ ቀበራቸው።
"…ቀጣዩ ዕጣ ፈንታቸው ያሳሰባቸው ቄራዎች ጥቂት ጓ ብለው ደንቦችና ፖሊሶችን መሰባበር ሲጀምሩ አገዛዙ የብሔር ካርድ ስቦ ከች አለ። የኦሮሞ ተወላጅ የቄራ ልጆችን ለብቻ በወረዳ አዳራሽ ሰብስቦ Lobby በማድረግና አግዙን፣ አብረን እንሥራ፣ ኦሮሞ ተበድሏል በማለት የቀረውም የቄራ በረት ልጅ አንድ ሆኖ እንዳይቆም ብልጽግና ቁማሩን በላቸው። ስግብግቡ የጭቅና ሥጋ ሳይቀር ለአየር መንገድ፣ ለሸራተንና ለትልልቅ ሆቴሎች እያቀረበ ዲታ የነበረው፣ በሰላሙ ዘመን ገንዘቡን ባንክ ጨቅ አድርጎ እርድና መስሎት ፋሽን እያባረረ፣ ሴት ሲለዋውጥ የኖረው ማጋጭ ዘማዊውም (ሰብሰብ ብሎ አምሰት አምስት እየሆነ የጋራ አፓርታማ ገንብቶ እንኳ ይህን ክፉ ቀን ማለፍ ሲችል) ከተወለደበት ከእናቱ ቤት በጉልምስናው ዘመኑም ሳይወጣ፤ ባንክ ያለው ገንዘቡም ዋጋውን አጥቶ፣ በቀጣይ የሚሠፍርበትን አካባቢ ዕጣ ለማውጣት ይጠባበቃል። ፍርሃትን ራሱ የሚፈራው ስም ጥሩ የቄራ ልጅ እንዲህ ሞተሩ እወረደ መኪና ዘጭ ብሎ ተገኘ።
በዋናነት የቄራ ልጅን በጅቡ መንግሥት ጥርስ ውስጥ የከተተው ቀናኢ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታይ መሆኑ ነው። በአካባቢውም ጎፋ ቅዱስ ገብርኤል፣ ጎፋ ቅድስት ኪዳነ ምህረት፣ ቅዱስ ያሬድ፣ ከርቸሌ ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ታቦታት ይገኛሉ። የድሮ ከርቸሌ በተለምዶ (እስረኛው ሚካኤል) ቡልጋሪያ ያለው በጥር 12 ደምቆ የሚያልፈው በቄራ በኩል ነው። ከከተራ ጀምሮ ከአምሰት ያላነሰ በሬ ታርዶ ካህናት፣ ምእመናንና ነዳያን ሁሉ ይመገባሉ። በታቦቱም ፊት አማኙ ስዕለቱን አስገብቶ አካባቢውን ባርኮ ያልፋል። ይህ ለኦሮሙማው የእግር እሳት ሆኖበት ቆይቷልና ተበቀላቸው። ይሄ በሁሉም ቦታ ይቀጥላል። ከመቆጨት በቀር ምንም ማምጣት አልተቻለም። ዐማራ ይሄን ፍርሃት ነው የሰበረው። እንደ ቄራ፣ እንደ ካዛንችስና እንደ ፒያሳ ልጆች ጃንቦ እየለጋ እሱ በካልቾ ተለግቶ እንጨቆረር አልገባም። ዐማራ ግን ጀግና ነው።
"…ዛሬ የዋዜማ ራድዮን ዜና እያየሁ ነበር። ዜናው እንዲህ ይላል። ለቸኮለ! ሐሙስ ኅዳር 19/2017 ዓም የዋዜማ ዕለታዊ ዜና፦"…አገር አቋራጭና መካከለኛ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች ምልምሎችን በግዳጅ ወደ ወታደራዊ ማሠልጠኛ ጣቢያዎች እንዲያመላልሱ እየተደረጉ መኾኑን ዋዜማ ከምንጮቿ ሰምታለች። የመንግሥት ጸጥታ ኃይሎች ከበላይ አካል የተሰጠ ትእዛዝ ነው በማለት ተሽከርካሪዎቹ ከባለንብረቶቹ ፍቃድ ውጪ ምልምሎችን ወደተለያዩ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ጣቢያዎች እንዲያመላለሱ እያደረጉ መሆኑን ምንጮች ለዋዜማ ተናግረዋል። የትራንስፖርት ማኅበራትም ይሁኑ የግለሰብ ንብረት የኾኑ ተሽከርካሪዎች ተሳፋሪዎችን መንገድ ላይ እንዲያወርዱ ከተደረጉና ታርጋቸው ከተፈታ በኋላ፣ በጸጥታ ኃይሎች መሪነት ምልምሎች ወደሚገኙባቸው ማዕከላት ተወስደው ምልምሎቹን የማጓጓዝ አገልግሎት እንዲሰጡ እንደሚገደዱ ዋዜማ ሰምታለች። በርካታ የተሽከርካሪ ባለንብረቶች ተሽከርካሪዎቻቸው ለግዳጅ እንዳይያዙባቸው በመስጋት፣ ለሳምንትና ከዚያ በላይ ደብቀው ለማቆም እንደሚገደዱና፣ ይህን ድርጊት ፈጽመው ሲገኙ ደሞ ፍቃዳቸውን እስከመነጠቅና እስከመታሠር የሚደርስ ቅጣት እንደሚጣልባቸው ምንጮች ጠቁመዋል ይላል ዜናው።
"…አያችሁ የዐማራው ክልል ጦርነት ምን ያህል ክብደት እንዳለው? ሁሉም የትራንስፖርት ተሽከርካሪ እኮ ነው በግዴታ ምልምል ሟች ወታደር እንዲያጓጉዝ የተፈረደበት። እንዲህ ሲሆን የሚፈጠረውን ኢኮኖሚያዊ ድቀት ተመልከቱ። ያውም ተሳፋሪ ጭኖ የወጣ መኪና መሀል መንገድ ላይ አስቁመው ሻንጣ አስወርደው፣ መኪናውን ከነሹፌሩ ወደ ግዳጅ ይወስዱታል። ለምን ሲባል መልሱ ከላይ የታዘዘ ነው። መንገድ ላይ የወረዱት መንገደኞች ይዘረፋሉ፣ ይደረፈራሉ፣ የሃኪም ቀጠሮ፣ የፍርድ ቤት፣ የኤምባሲ ቀጠሮ፣ የውጭ ሀገር ጉዞ ያለባቸው የሚደርስባቸውን መንገላታት እና ኪሳራ አስቡት። ይሄ ሁሉ በዐማራ ክልል አገዛዙን ምንድነው የገጠመው? ከዳር ዳር የመኪና ያለህ እያለ ሁሉንም ለግዳጅ አምጣ አስረክብ እያለ ያለው ምን ቢደርስበት ነው ብሎ የሚጠይቅ ባይኖርም የዐማራ ክልሉ ጦርነት ኦሮሙማውን ርቃኑን እያስቀረው ነው። ገራዥ የደበቀውን መኪና ባለንብረቱን ቀጥቅጠው በግድ እየወሰዱበት እኮ ነው። በትግራዩ ጦርነት ወቅት የሀገሪቱ መኪና በዚህ ልክ በግዳጅ ተንቀሳቀስ አልተባለም። በዐማራ ክልል የገጠማቸውን ጉድ ግን ከምዕራባዊያን እና ከዓረቦቹ አለቆቻቸው ጋር ተጋግዘው በማፈን👇…② ✍✍✍
መልካም…
"…በወንድ አቅሜ፣ በጉልምሳና ዘመኔ፣ ጣቴ እስኪደነዝዝ፣ ዓይኔ እንባ እስኪያቀረዝዝ ድረስ ተፍ ተፍ፣ በት በትም ብዬ እስከ ማክሰኞ ድረስ የማይነበብ የማይገለጸውን የሳምንቱን መጨረሻ የዕለተ አርብ ርእሰ አንቀጻችንን ረዘም አድርጌ፣ ቅመማ ቅመሞቹን ሁሉ ጨማምሬ፣ በጨው አጣፍጬ፣ ግሩም፣ ጣፋጭ አድርጌ አዘጋጅቼ ላችኋለሁ።
"…እህሳ…! ቤተሰብ… ርእሰ አንቀጹን አንብባችሁ ባነበባችሁትም ላይ እኔም በጉጉት የምጠብቀውን አስተያየታችሁን ልታስኮመኩምኝ ፈቃደኞች ናችሁ ወይ…?
• ዝግጁ ቤተሰብ…?
መልካም…
"…ዘወትር ሐሙስ በኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ የምናቀርበው ሳምንታዊው መርሀ ግብራችንን እስክንጀምር ድረስ ይህን 15ሺ ሰዎች አንብበውት 12 ፍሬ ሰዎች ብው😡 ብለው የተናደዱበትንና በዛሬው ርእሰ አንቀጻችን የጠየኩትን ጥያቄ ምላሽ በማንበብ እቆያለሁ።
"…በጀቱን ምን በላው? መልሱልኝ።
መልካም…
"…የዛሬው ርእሰ አንቀጻችን ጥያቄ እንዲሆን ነው የፈለግሁት። ጥያቄዎቼ ሁለት አጫጭር ጥያቄዎች ናቸው። እኔ ልጠይቅ የምታውቁ ሰዎች አስረዱኝ። እንደኔ ያልገባችሁ ጮጋ፣ ዝም፣ ጭጭ በሉ። በጉዳዩ ላይ በቂ ዕውቀት ያላችሁ ግን ሳትሰስቱ በዚህ ሚልዮኖች ዓይናቸው ተክለው አፍጠው በጉጉት በሚከታተሉት ፔጅ ላይ ዕውቀታችሁን አጋሩን።
"…የአንደኛው ጥያቄ ኢኮኖሚስቶችን ይመለከታል። ሁለተኛው ጥያቄ ግን ሁሉም ሰው በገባው፣ በተረዳው መልኩ ሊመልስልን ይችላል። ስትመልሱም በዚህ መልክ ቢሆን ሸጋ ነው።
• ዘመዴ ጥያቄ አንድን ልመልስ
• ዘመዴ ጥያቄ ሁለትን ልመልስ
"…በማለት ጥያቄዎቹን ለይታችሁ ቢሆን ይመረጣል። ሁለቱንም ጥያቄዎች የምትመልሱ ሰዎች ግን የመጀመሪያውን ዕወቀት ተኮር ጥያቄ የመመለስ አቅምያላችሁ ሰዎች መሆን አለባችሁ እላለሁ። ሁለተኛው ጥያቄ ግን "በትከሻዬን ሸከከኝ" ማዕቀፍ ማንኛችሁም ልትመልሱት የምትችሉት ጥያቄ ነው። ቤተሰብ ተግባባን አይደል?
• መልካም ጥያቄዬን ልጠይቅ ነኝ…?