zemedkunbekelez | Неотсортированное

Telegram-канал zemedkunbekelez - Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

359908

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ 👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና 👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Подписаться на канал

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ዳኒ 3 ጎራሽም ተበላች…😂😂😂

"…ደክሟት መስከረም ላይ ከፌስቡክ የጠፋችው ዳኒ ክብረትም ሸመጨረሻ ተበላች። ናቲ አንደግምም ወይ ነው ሦስት ጎራሽን ያስበላት። ምነው ዝም ብትል?

"…ሙላት አድኖ ይቅርታ የጠየቀበትን። የራዲዮው ፎቶ ምድሪቱን አጥለቅልቆ ሁሉም የብልጽግና የሚዲያ ሠራዊት አፍሮ መደበቂያ በሚፈልግበት በዚህ ሰዓት ዳኒ ሦስት ጎራሽ ግራ ቀኝ ሳታይ ፀረ ዐማራነቷ አሯሩጦ አምጥቶ ደፋት።

"…እንዲህ ነው አጀንዳ ድባቅ መምታት። ምድር ላይ ፋኖ ይለበልበዋል፣ አየር ላይ እኛ እናደባየዋለን። አየር ላይ ዐማራ መሳዩን የጎንደር ስም ተጠቃሚ የፖለቲካ ቅማንቱን የትግሬ ዲቃላ ድራሽ አባቱን ካጠፋነው ጎንደር ዐማራ እንደ ጎንደር፣ ሌላው ዐማራም እንደ ዐማራ ይፈወሳሉ። የዐማራ ነቀርሳው ስኳድ ነው። ስኳድን በአየር ላይ የሚዲያ ጦርነት ድራሽ አባቱን ካጠፋነው የዐማራ ትንሣኤ ቅርብ ነው።

"…ይሄን እስከዛሬ ድረስ በኢትዮጵያም ሆነ በዐማራ ፖለቲካ አይነኬ ሆኖ እንደ እስስት ራሱን እየቀያየረ የዐማራ ፖለቲካ ሾተላይ የሆነውን ፅንስ አጨናጋፊ ግሩፕ ጉሩንቦውን አንቄ ይዤዋለሁ። ምንም መላወሻ የለውም። መሬት ላይ ጎንደሬው ዐማራ ባንኖ ልክ እያስገባቸው ነው። እንግዲህ መርገጥ ነው። ስኳድ ከሰሊጡ ብር ሌላ መዋጮ ነው የሚያኖረው። ጎፈንድ ሚ። እሱ ከተቋረጠ ስኳድ አየር አጥቶ ነው የሚሞተው።

"…ዳኒ ሦስት ጎራሽ ዛሬ ተበላሽ…😂😂😂

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…መልካም…

"…ከዚህ በሳቅ ልብ ከሚያፍርስ፣ ሆድ ከሚያቆስል ጭንብላም በጎንደር ስም ከተሸሸገ የፖለቲካው ቅማንት የትግሬ ዲቃላ ገመድ አፍ ጠሽ ባለ ጋንጃ ኮሞዲኒያን ቀልድ በኋላ እንመለሳለን።

"…ይሄ የጎንደር ስኳድ በሸዋ በእስክንድር ነጋበት በኩል ማይሙን መከታው ማሞን በእጁ ስር አስገብቶ ካፈራረሰው በኋላ አሁን ደግሞ ፊቱን ወደ ወሎዬው ኮሎኔል ፈንታሁን ሙሀባው አዙሯል። ሙሃቤን በሃይማኖት ስም ማስተርቤት እያደረጉት ነው። አሳዘነኝ ኮሎኔል።

"…ኮሎኔል ፈንታሁን ሙሀባው የአሳምነው ጽጌ ጓደኛ ነው። በሰኔ 15 ጉዳይም በስኳድ ታስሮ የተፈታም ሰው ነው። ስኳድ ኮሎኔሉ ምሬ ወዳጆን ያጠቃልኛል በሚል እሳቤ ነው ሙሀቤን ወደራሱ የቀረበው። ነገር ግን ስኳድ በመጨረሻም እንደ ሻለቃ ማማር ጌትነት ቀርጥፎ ይበላዋል።

"…ስኳድ በዋርካው ምሬ ወዳጆም ላይ ያሰበውን ክፉ ሴራ ቀጥሎ በቪድዮ መልክ ከፈረሱ አፍ አሰማችኋለሁ። ኮሎኔል ፈንታሁን ሙሀባው ከመስገብገቡ የተነሣ ገንዘብ ሰብስቡልኝ ብሎም ለማን ሓላፊነት እንደሰጠም በድምጽ አሰማችኋለሁ። እስከዚያው…

"…ዐማራ ሆይ የስኳድን ምክር ስማ። ማሸነፍ ከፈለግህ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱን መሪ አድርገህ ምረጥ ተብለሃል። 😂😂😂

• ሚኪ ጠሾዬ አንተ ልክ ነበርክ… ነገር ግን ዐማራ አይሰማማ…ሽግር እኮ ነው።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ስኳድ ፀረ ወሎዬም ነው…!

"…የታሠረው ልጅ የላስታ ላሊበላ ልጅ ነው። ምርጥ ወሎዬ የቤተ ዐማራ ፋኖ ነው። ፋኖ መንበር ዓለሙ ይባላል። ፋኖ መንበር ዓለሙ በወቅቱ የምሥራቅ ዐማራ ፋኖ የትምህርት እና ሥልጠና መምሪያ ሓላፊ ነበር። በዚያው በላስታ አውራጃም የዚሁ ድርጅት ቅርንጫፍ ሕዝብ ግንኙነት ክፍልንም በሓላፊነት ሲመራ የነበረ ልጅ ነው።

"…ፋኖ መንበር እንዴት እና ለምን ታሠረ…?

"…ፋኖ መንበር በለውጡ ማግስት ጄኔራል አሳምነው ጽጌ የዐማራ ክልል ሰላም እና ደኅንነት ቢሮ ሓላፊ ቢሆን በጸጥታው ዘርፍ ጥሩ ለውጥ ያመጣል የሚል ጥቆማ የሰጠው እሱ ነው ተብሎ በፀረ ጎንደር ዐማራው ስሁላዊ የፖለቲካው ቅማንት የትግሬ ዲቃላ ሰሊጣም ስኳድ በኩል ጥርስ ተነክሶበት ቆይቷል። እንዴት እንደሚበቀሉት ሲያሰላስሉ ከርመው በጎንደር የዐማራ ፋኖ ምክር ቤት ስብሰባ አለና በአስቸኳይ ወሎን ወክለህ ና ይሉታል። የዋሁ ወሎዬ እናትዋ ጎንደር፣ እህልዋ ጎንደር እያለ፣ ዘገደው፣ ዘገደው እያለ ወደ ጎንደር መሄድ። የላስታው ነበልባል ከከተማቸው ሲደርስ በሥልጣን ላይ ያሉት የሰሊጡን ብር እና ቢሮክራሲውን በእጃቸው የያዙት እነርሱ ናቸውና አፍነው ወስደው እስከአሁን በስቃይ ላይ ይገኛል።

"…ፋኖ መንበር ጎንደርን አምኖ ከወሎ ላስታ ተነሥቶ የዐማራ ፋኖን አንድ ለማድረግ ወገኖቼ ናቸው ብሎ አምኖ በሚንቀሳቀስበት ወቅት በሱ ላይ ቂም ይዘዉ የቆዩት ስኳዳውያን አሳምነው ከሞተ 4 ዓመታት በኋላ በባትሪ ፈልገው አስረው ደሙን እየመጠጡት ነው። አያሌው መንበር መታሰር ስለነበረበት ነው የታሰረው የሚለው ለዚያ ነው። (ቪድዮ ስሙት)

"…ቀጥለው ኮሎኔል ፈንታሁን ሙሃቤን እንዴት እንደሚበሉት አሳያችኋለሁ። ስኳድን መዋጋት፣ ማጋለጥ የጎንደር ዐማራን ማገዝ፣ ነፃ ማውጣት ጭምር ነው።

• ስኳድ ሆይ የላስታውን ልጅ ፍቱት…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

የጎንደር ዐማራማ ነቅቷል…!
ብራቮ ጎንደር 👏👏👏💪

"…በብአዴን ስኳዶች በግፍ ታፍነው ለወያኔ የተሰጡት እና ደብዛቸው የጠፋው የየኔታ እንደሥራቸው ልጅ ጥያቄና የፍናፍንት ስኳዱ አያሌው መንበር ቁጣ።

• ቶማስ እንደሥራቸው፦ "…ከሰብል እና ከሰው ግን ማን በልጦ ነው ለአንተ? ይቅርታ የምሞተው አኛ የምኖረው  እኛ አንተን አይመለከትህ የምትኖረው አሜሪካ እባክህ የአማራነትን አንድነት አትከፋፍለው። አያሌው ነው  ነው ሌላ ተልኮ አለህ?

~ ፍናፍንት ስኳድ አያሌው መንበር፦ Thomas Endesrachew ተደጋጋሚ መንገድ እያለፍክ ነው።

"…ተመልከቱ ዐማራው ነቅቷል። የየኔታ ልጅ ዐማራ ነው። ዐማራ በመሆኑ አባቱን የኔታ እንደሥራቸውን ስኳድ ብአዴን ፀረ ዐማራው ስሁላዊ የፖለቲካ ቅማንት የትግሬው ዲቃላ አፍኖ ሰጥቶ እስከዛሬ የት እንደደረሱ አይታወቅም። እረፍ አያሌው ሲለው ነው አያሌው ጓ የሚለው።

• ዐማራ የጎንደር ስኳድን፣ የሰሊጥ ነጋዴን፣ የፖለቲካው ቅማንት የትግሬ ዲቃላውን ስሁላዊ ከጫንቃው ላይ ካስወገደ ዐማራ ይፈወሳል። ስኳድ የመላው ዐማራም፣ የጎንደር ዐማራም ነቀርሳ ነው። ጋንግሪን ነው። አልቅት ነው። ተውሳክ ነው።

• አይደለም እንዴ…?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

እንጠይቅ…?

• ሠራተኞቹ ወደ ወልቃይት የሚሄዱት ከየት ተነሥተው ነው? ከወሎ? ከጎጃም? ከሸዋ? ወይስ ከጎንደር?

• ወልቃይት ከሌላው የዐማራ ክልል ተለይቶ የሰላም ቀጠና የሆነው በምን ምክንያት ነው?

• ከዐማራ ክልል ወደ ወልቃይት በመኪና፣ በአይሱዙ፣ በሲኖ ተጭነው የሚሄዱትን ዐማሮች ፀረ ዐማራው የኦሮሙማው የጁላ ሠራዊት በድሮን መትቶ ፋኖን ገደልኩ ቢል ማን ሓላፊነቱን ይወስዳል?

• ባለፈው ዓመት ከደቡብ ጎንደር ተጭነው ለሥራ የሄዱት የዐማራ ወጣቶች ያልተመለሱት ለምንድነው?

• እንዲሁ ባለፈው ዓመት ከወሎ ተጭነው ለሥራ ተብለው ወልቃይት ከደረሱ በኋላ ሰሊጥ አጭደው ሲጨርሱ ደሞዛቸውን ተከልክለው ዕጣን ሲያስለቅሟቸው ከርመው ባዶ እጃቸውን ስለሰደዷቸው ዐማሮችስ ሓላፊነቱን የሚወስደው ማነው?

• 1 ሚልዮን የቀን ሠራተኛ እፈልጋለሁ የሚለው ፀረ ዐማራ ፋኖው የብልጽግናው ስሁላዊው ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ 1 ሚልዮኖቹን የዐማራ ወጣቶች ከሰበሰበ በኋላ በግዳጅ የመከላከያ ሠራዊት አባል ቢያደርጋቸውስ ማን ይጠይቀዋል?

• ለማንኛውም ድሮን ጀት የሚዘንብበት የዐማራ ሕዝብ ሳያስጨንቃቸው ሰሊጥ ሰሊጥ የሚሉትን የሰሊጥ እርሻ ባለቤቶቹን እስኳዶች መጠየቄን እቀጥላለሁ።

• እየጠየቃችሁ…????

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…የጎጃም ዐማራ ፋኖ በዘንድሮው የምርት ዘመን በክልሉ የተዘመረውን አዝመራ የተዘራውን 30 ሚልዮን (ብር😁) ኩንታል ምርት በመሰብሰብ ላይ ይገኛል። አቶ ለገሰ ቱሉ እንዳሉት አረሙም በዐማራ ፋኖ በኩል በተገቢው መልኩ ጊዜውን በዋጀ መልኩ በጥንቃቄ እየታረመ ነው።

• ጎበዝ ለጎጃም ዐማራ ፋኖ እስቲ አንድ ጊዜ ሞራል። 💪👏👏👏👏✊

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ያወጣሁት እኔ ዘመዴ ነኝ።

"…ገንዘቡን የለመንኩት በ4ቱም የዐማራ ግዛት ለሚገኙ የፋኖ አደረጃጀቶች ነው። ገንዘቡ የተሰበሰበው ከመላው የዐማራ ዳያስጶራ ላይ ነው። ዳያስጶራው ገንዘቡን ከዛፍ ላይ ሸምጥጦ፣ በጓሮው እንደ ችግኝ ተክሎ አይደለም የሚያመጣው። ደም ተፍቶ፣ ኩላሊቱን አፍርጦ፣ እንቅልፍ አጥቶ፣ ጤናውን አቃውሶ ነው የሚያመጣው። እናም በዚህ መልክ የመጣን ገንዘብ ለታለመለት ዓላማ ሳይውል ለሀብታሙ አያሎ፣ አፍራሳ፣ ለብሩክ ይባስ ሂርጶ፣ ለኢየሩስ ተክለጻዲቅ ደሞዝና ለቢሮ ኪራይ የሚከፈልበት ምንም ምክንያት የለም። ነውር ነው። ግፍም፣ ኃጢአትም ነው።

"…ለኢትዮ 360 የተከፈለን የሌብነት፣ የዘረፋ ገንዘብ ያጋለጥኩት እኔ ዘመዴ ነኝ። በቀይ ያሰመርኩትም እኔው ራሴ ዘመድኩን በቀለ ነኝ። የሌባ ተካፋይ፣ በዐማራ ደም መነገድ ሙያህ ካልሆነ በቀር አበበ በለውን ከሀብታሙ በላይ የሚያበሳጨው ምን ምክንያት ቢኖረው ነው?

"…አበበ በለው በዐማራ ችግር ኑሮውን የሚገፋ ነውረኛ ሰው ነው። እኔው ለምኜ የሰበሰብኩትን ብር የት አደረሳችሁ ብላችሁ አትጠይቁን እንዴት ይባላል? መንም ያውጣው ማን ማፈር፣ መደበቅ ሲገባው ጭራሽ ለኢትዮ 360 ተሰጠበትን ዶክመንት ማን አወጣው? ብሎ የመጠየቅ ሞራል እንዴት ሊኖረው ቻለ። ቢሰጠውስ ምን ችግር አለው? ይባላል እንዴ?

"…አበበ በለው ሆይ ገና ዋ (ዋሽንግተን ዐማራ ማኅበር) ስለሚባለውና እንደ ነዳጅ ጉድጓድህ የምትቆጥረውን ካቋቋምክበት ዕለት ጀምሮ እስካሁን ድረስ ፕሬዝዳንት ስለሆንክበት ማኅበር ማብራሪያ እጠይቃለሁ።

"…ስኳድን፣ ፀረ ጎንደር ዐማራ ስሁላውያን የፖለቲካ ቅማንት የትግሬ ዲቃሎችን ወጥሬ መያዜን እቀጥላለሁ። አስጨንቃችኋለሁ። ብቻዬን እንደ መዥገር ተጣብቃችሁበት ደሙን ከምትመጠምጡት የጎንደር ዐማራ ጫንቃ ላይ እነቅላችኋለሁ።

• አይገርምላችሁም…?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ውሉደ ስሁላውያኑ እየተንጫጩ ነው።

"…ኮሎኔል ርስተይ ተስፋይ የአብን የጎንደሩ ስኳድ አመራር የኦሬክሱ አገዛዝ የፖስታ ቤት ሹመኛ፣ በወልቃይት የሰፊ እርሻ እና መሬት ባለቤት የጋሻው መርሻን ለጥቂት ቀን የታወጀውን የመንገድ መዝጋት አስመልክቶ የተቃውሞ ድምፁን አጋርታልናለች።

"…የወልቃይትን መሬት በቁጥጥራቸው ስር ያዋሉት በጎንደር ዐማራ ስም የተሰባሰቡ ጥቂት የፖለቲካው ቅማንት ትግሬ ዲቃሎች ናቸው። ፀረ ዐማራ፣ ከዐማራም ተለይቶ ፀረ ጎጃም እና ፀረ ወሎዬ የሆኑ ጥቂት አጋሰሶች ናቸው።

"…በወልቃይት ያለ ገበሬ ምርቱን የሚሰበስበው በተለመደው ባሕላዊ መንገድ በቤተሰብ ጉልበት ነው። በወልቃይት ሚልዮን ሠራተኛ የሚፈልገውም ይሄው ዐማራ ጠሉ ፀረ ፋኖ የቅማንት ትግሬ ዲቃላው የብልፅግና ኢንቬስተር ስብስብ ነው። መላው ዐማራ በጀትና በድሮን እየነደደ ወልቃይት ሰላም ነውና እንደምንም የቀን ሠራተኛ ላኩልኝ የሚለውም ይኸው ፀረ ዐማራ ስብስብ ነው።

"…ተመልከት አሁንም ከወያኔ ጋር በመንግሥትነት ደረጃ አብሮ የሚሠራው ጋሻው መርሻ እኮ ነው የዐማራ ፋኖ መንገድ ዝጉ የሚለው ከወያኔ ጋር ግኑኝነት ስላለው ነው የሚለው። ጎንደር አይምባ ላይ እርጉዝ ጎንደሬ ሴት ያረደውን አገዛዝ አንዳቸውም የሰሊጥ ስኳዶች በገጻቸው ላይ አልተቃወሙምም። አንዳቸውም አልኳችሁ።

"…መከላከያ ያለው ወልቃይት ነው። ለቀን ሥራ ብለው ከጎጃም፣ ከጎንደርና ከወሎ ወደ ሁመራ የሚሄዱ ወዛደሮችን ራሱ ስኳዱ አፍኖ ለመከላከያ ቢያስረክብ ማን ይጠይቀዋል? ፀረ ዐማራ የሆነው እስኳድ ለቀን ሥራ የሄዱትን ዐማሮች ልክ እንደ ማይካድራው ቢጨፈጨፉና ቢሞቱ ከዚያ ወያኔ ናት ያደረገችው ብለው ግግም ቢሉ ማን ይጠይቃቸዋል? የማይካድራ ጭፍጨፋን በገለልተኛ ቡድን ማጣሪያ ጊዜው አሁን ነው ባይ ነኝ።

• የባለ ሰሊጥ እርሻው ጫጫታ ግን አይገርምላችሁም?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

     ቀን መስከረም 28/1/2017

"…የመንገድ ክልከላውን አስመልክቶ ከዐማራ ፋኖ አደረጃጀቶች የተሰጠ መመሪያ

"…ከመስከረም 23 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ የሲቪሊያንን ሕይወት ለመታደግ ሲባል እንዲሁም የሥርዓቱን ለመጣል ከምናደርገው ዘርፈ ብዙ ትግል መካከል አንዱ በመላው የዐማራ ክልል መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ እንዲደረጉ በተሰጠው መመሪያ መሠረት ትዕዛዙን ሕዝባችን ተፈፃሚ አድርጎ ቆይቷል።

"…የተላለፈው ትእዛዝ ወታደራዊ ኦፕሬሽኖችን ለማከናወን ይገጥመን የነበረውን መሰናክል በማስወገድ እና ሲቪሊያንንም በመጠበቅ ረገድ ትልቅ አስተዋፅኦ ነበረው። በሌላ በኩል የዐማራ ሕዝብ ከፋኖ ጋር እንደቆመ ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ እና ለሀገራችን ሕዝብ በይፋ ማረጋገጥ ተችሏል።

"…በመሆኑም የተሰጠውን የጥንቃቄ መመሪያ ያለምንም መሸራረፍ ለፈጸመው ሕዝባችን ከፍ ያለ ክብር ያለን መሆኑን እየገለፅን ከነገ መስከረም 29 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ:-

1ኛ፦ ከየትኛውም አቅጣጫ ወደ ምዕራብ፣ ሰሜን፣ ወልቃይት ሰቲት ሁመራ እና ማዕከላዊ የጎንደር ዞኖች የሚደረግ የመንገደኞች ጉዞ፥

2ኛ፦ በዐማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የሚደረግ የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ፦

3ኛ፦ እንዲሁም በሁሉም የወሎ ቀጠናዎች ብቻ የመንገድ ትራንስፖርት የተፈቀደ በመሆኑ መንገድ ክፍት የተደረገ መሆኑን እናሳውቃለን።

"…በሌሎች አካባቢ ያለውን ነባራዊ ሁኔታው ሲፈቅድ እየታዬ ተለዋጭ ትእዛዝ የሚሰጥ መሆኑን እንገልፃለን።

• ዘመቻ መቶ ተራሮች ይቀጥላል...

ክብር ለተሰው ሰማዕታት!
ድል ለአማራ ሕዝብ!

የዐማራ ፋኖ በጎንደር
የዐማራ ፋኖ በጎጃም
የዐማራ ፋኖ ሸዋ እዝ
የዐማራ ፋኖ በወሎ

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም…

"…ስለደከመኝ አርፋለሁ ብዬ ነበር። አርፋለሁም። ነገር ግን የሚያሳርፍ ነገር ስለሌለ ለማረፍ አይመችም። የሆነው ሆኖ ግን በእረፍትም መሃል መወያየት አለብን።

"…የስኳድን አደገኛ ዕቅድና ፕላን በተመለከተ አንድ በትግርኛ የተጻፈ መረጃ ደርሶኛል። መረጃው ይጥቀም አይጥቀም እንደሁ ዐላውቅም። እኔ ግን በትግርኛ የተጻፈውን ልለጥፍላችሁ። ትግርኛ የምታውቁ ተርጉማችሁ መልሳችሁ በአማርኛ ብትልኩልኝ እኔም መልሼ በአማርኛ የተተረጎመውን እለጥፍላችኋለሁ። ለማንኛውም የትግርኛውን ልለጥፍላችሁ ነኝ።

• አላችሁ አይደል?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…አላችሁ አይደል…?

• ጀምረናል ገባ ገባ በሉ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…የስኳድ ነገር እኮ ገራሚ ነው። የእነ ውባንተን ልጆች ወደ 70 ሺ ዶላር ቀርጥፎ በልቶ መግለጫ የወጣበት ሰው እኮ ነው አይኑን በጨው ታጥቦ እንደ ጠንቋይ ልጅ ፍጥጥ ብሎ ፋኖን እርዱ የሚለው። ኧረ ብርቧቅስ ኧረ ተው። ኧረ ተው ምስጌ። ምንሼ ነው። ያዘጋጀኸው ጌታ አስራደ እንደሁ ውኃ በልቶታል። ኧረ እንፈር ወንድምዓለም።

"…በነገራችን ላይ ዛሬ ከ30 ደቂቃ በኋላ የመጨረሻው የመዝጊያ የመረጃ ቲቪ መርሀ ግብራችን ይጀምራል። ጠብቁን።

• አይገርምላችሁም ግን…?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

የሰሊጡ ጥሪ የብልጽግና ነው።

"…እኛ ወልቃይቶች የጸጥታ ሽግር የለብንም። ሽግር ያለው የጎንደር ዐማራ፣ የጎጃም ዐማራ፣ የወሎና የሸዋ ዐማሮች ጋር ነው። እናም እናንት ፀረ ልማት፣ ፀረ ብልፅግና የሆናችሁ የዐማራ ፋኖ ተብዬውች አንድ ጊዜ ሰሊጣችንን እስክንሰበስብ ድረስ መንገድ አትዝጉብን። እንዲያውም 1 ሚልዮን ወዛደር፣ የቀን ሠራተኛ፣ ኩሊ ዐማራ ላኩልን ነው የሚለው የማስታወቂያው መንፈስ።

"…በወልቃይት የሚያርሱ ገበሬዎች ምርታቸውን የሚሰበስቡት በቤተሰብ ደረጃ ነው። ወዛደር አይፈልጉም። ወዛደር የሚፈልጉት እነ ጋሻው መርሻ፣ እነ ስኳድ፣ ኡጋንዳ፣ አሜሪካ በቅርቡ ለሚከፍቱት ለጣና ተለቭዥን ስቱዲዮ ግንባታ የሚውል ዶላር የሚያዋጡ ኢንቨስተሮች ናቸው።

"…ፋኖ መከላከያ ላይ መተኮስ አልነበረበትም። ብላ ብላ ባዩ ደመቀ ዘውዱ ለሰሊጡ ጊዜ ሲሆን የዐማራ ወዛደር ላኩልኝ ብሎ ዋይ ዋይ ማለት ኢደብራል።

• ስኳድ ሰሊጣም ነው። ስኳድ ብአዴንም፣ ብልጽግናም ነው። ስኳድ የጎንደር ዐማራን አይወክልም። ጎጃምን እንደ ሕዝብ በዘመነ ካሤ አሳብቦ የሚጠላው፣ የሚሰድበው የፖለቲካው ቅማንቴ ስሁላዊ የትግሬ ዲቃላ ብቻ ነው። ስኳድነት ይውደም።

"…ጎንደርን የሚጨፈጭፈው ብልጽግና ከነ ሙሉ እና ክብሩ ፈታ ብሎ እንዳሻው የሚንቀሳቀሰው በወልቃይት ብቻ ነው። አይምባ ላይ እርጉዝ ጎንደሬ ሴት አርዶ ሩጦ የሚደበቀው ወልቃይት ነው። ፋኖ መከላከያን ለማጥቃት በቆረጣ በወልቃይት ለመሻገር ሲሞክር እንዳትደርስብን የሚባለው በእነ ደመቀ ዘውዱ ቡድን ነው። ሌባ ሁላ። ጨበርበርቱ። ደግሞ እኮ ቀይ መስመራችን ነው ይባልልኛል። ስንት ጎጃሜ፣ ስንት የሸዋና የወሎ ልጆች ናቸው ለወልቃይት ብለው የሞቱት? ዛሬ የዐማራ ምድር ለዐማራ ሲዖል ሆኖ ሳለ ወልቃይት ምንም የጸጥታ ስጋት የለም ይባልልኛል።

• አይገርምላችሁም።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ጎጄ መለኛው…!

"…ከቅማንት፣ ከአገው ሸንጎ፣ ከከሚሴ ኦሮሞ ተወጥጥቶ ለጥይት ማብረጃ ከፊት ያሰለፉት የዐማራ ሚሊሻ፣ የዐማራ አድማ ብተናም እንደ ጉድ ታጭዷል።

"…የኅልውና ጦርነት ስለሆነ ዐማራ ከእንግዲህ ለማንም አይራራም። ከጎጃም ሸሽቶ፣ አምልጦ ደቡብ ወሎ የተወሸቀው ማስረሻ ሰጤንም የገባበት ገብቶ ማስተማር፣ መምከር ግዴታው ነው። ኮሎኔል ሙሀባውም፣ እስክንድርና መከታውም ከጎጃም ወንጀል ሠርቶ ወሎና ሸዋ እደበቃለሁ የሚል ወንጀለኛ አሳልፈው መስጠት ግዴታቸው ነው። የሚከፈለው የህይወት መስዋእትነነት ነው። ቀልድ የለም።

"…የሚያሳዝነኝ ጎንደር ብቻ ነው። የዚያ ጀግና የቴዎድሮስ ልጆች በፀረ ዐማራው በፐለቲካው በቅማንት ትግሬ ዲቃሎች እጅ ወድቀው፣ ለዶላር ፍርፋሪ ብለው ከወንድሞቻቸው ተለይተው ለእስክንድር ነጋበት ካልተገረድን ብለው ያን ግዙፍ፣ ክቡር የጀግና ሀገር ወደ ኋላ መጎተታቸው። ጎንደር እንዴት በሰሊጣም ትወከላለች። ውስጥህን አጥራ ጎንደር።

በአንድ ቤት አንድ አባወራ
ብራቮ የጎጃም ዐማራ
በለውማ ይሄን አራጅ አሳራጅ ኩታራ

"…በብላሽ መሞት ቀረ። በከንቱ መታረድ ቀረ። ታጋድመዋለህ፣ ትበረቅሰዋለህ። ትዘርረዋለህ። ከዚያ ብትወድቅ አይቆጭም። አያናድድም። ክቡር ሞት ነው የምትሞተው።

"…ዓለምን የሚገዛት ገንዘብና ጉልበት ነው። አልቃሻ ገዢ ሊሆን አይችልም። ባንክና ታንኩን እንደ ኦሮሞ ካልያዝከው፣ ወሳኝ ሥልጣን ከሌለህ እንዳለቀስክ፣ እንደነፈረቅክ፣ ሽመልስ አብዲሳ እንዳላገጠብህ ትኖራለህ። ቄሮ በሰው 1 ሚልዮን ብር እንዳስከፈለህ ትኖራለህ። ዐማራ ሆይ እንድታሸንፉ እንደ ጎጃም አንድ ሁኑ።

"…ሰሊጣም ሆይ ጎጄን ተመልከተው ማኛ የጤፍ ማሳ ውስጥ ጠላቱን አራጁን፣ ገዳዩን ሲያጋድመው።

• ሰሊጣም…

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

የእነዚያ ዘር…✊

"…ይሄ የሆነው ፕሬዘዳንት ሳሕለ ወርቅ ዘውዴ የስድስት ዓመት የቁም እስሯን በጨረሰች በስድስት ነው በአምስት ዓመቷ፣ ከወልቃይት እናቱ፣ ከሸዋ አባቱ የሚወለደው የወያኔም የኦሮሙማውም ታማኝ የቤት አገልጋይ አቶ ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከውጭ ጉዳይ ሚንስትርነት ተባርሮ በፕሬዘዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ምትክ ለእስክንድር ነጋበት ተዘጋጅቶ የነበረውን ስፍራ በመውሰድ የአቢይ አሕመድ እስረኛ፣ ወደ ኦሮሙማው ወኅኒ ቤት ዘብጥያ ይወረወር ዘንድ በአፓርታይዱ ፓርላማ ፍርደኛ መሆኑ ከመታወጁ አንድ ቀን በፊት የወራሪው የኦሮሙማ ጦር በጎጃም፣ በጎዣም፣ በጎጄ መለኛው በጤፍ ማሳ ውስጥ ሲታጨድ፣ ጎጄ መለኛውም እስከ አፍንጫው ድረስ ከወራሪው አስከሬን ላይ ገፍፎ የታጠቀበት ፎቶ ነው።

"…እነ ብራኑ ጁላ በአየር ንፁሐኑን በድሮን ይፈጃሉ። የምድር ድሮኖቹ ወንድ እናታቸው የወለደቻቸው የጎጃም የበላይ ዘለቀ፣ የእጅጉ ዘለቀ ልጆች ደግሞ በምድር ያገኙትን፣ የገጠማቸውን ሁሉ ይበቀሉታል። መማረክ በጎጃም ቀርቷል። አራጅ ይታረዳል። አለቀ።

"…እነ ሰሊጥ እያለቀሱ ነው። ዘመነ ካሤ አንበሳ የአንበሳ ልጅ ነው። አርበኛ ጠበቃ አስረስ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ጠንቅቆ የገባው ጀግና ነው። ሻለቃ ዝናቡ ልንገረው ወራሪውን በሚገባ ቋንቋ እያናገረው ነው። አንድ የሆነ ሕዝብ እንደ ጎጃም ይደማመጣል፣ ያሸንፋል።

"…ቀውስ፣ ጠሽ እስክንድር ነጋ የሚመራው ጎንደሬ አያሸንፍም። ሰሊጣም፣ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በዶር አስራት ዐፀደ ወይን በጀት የሚመራ የፋፍዴን ፋኖ አያሸንፍም። ነገርኩህ የቅማንት ትግሬ ዲቃላ የሚመራው ፋኖ አያሸንፍም።

• ብራቮ ጎጄ
• ብራቮ ዘመነ ካሤ
• ብራቮ ዝናቡ ልንገረው
• ብራቮ የዐማራ ፋኖ በጎጃም።

• ጧ በል ሰሊጣም። ምንአባክ ታመጣለህ። ሬሳህን ልቀም።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ነገረ እስኳድ…😂 ቀጥሏል።

"…ናቲ አንደግምም ወይ የጎጃም ዐማራ ፋኖ የማረከውን የሬዲዮ መገናኛ ውሸት ነው ብሎ ይለጥፋል። ከዚያ የተወቀሰው ጎጃም ነውና ተጎንደሩ ፀረ ጎንደሬ ስኳድ ከየጎሬው ብቅ ብቅ ብሎ ናቲ ልክ ነው ብሎ ድጋፉን ሰጠ። ከኡጋንዳም ከወልቃይትም፣ ከአማሪካም ነበር የተጠራሩት። ወዲያው ድባቅ ስንመታቸው ድራሽ አባታቸው ጠፋ።

"…ቆይቶ ጌትነት አልማው የጎጃሙ ወደ ገብ ገሌ የኦሮሙማው ገረድ የናቲ አንደግምም ወይን ፖስት መልሶ ለጠፈው። ሁለት ሰውም ኮመንት ሰጠ። ሁለቱም ሰዎች ጌትነት አልማው ነበሩ። 😂አረቄያም ስለሆነ አርፍዶ ስለሚባንን ነው እንጂ ጓደኛው የፈራ ይመለስ "ይቅርታ" የጠየቀበት እኮ ነው። አይ አረቄ የሥራሽን ይስጥሽ።

"…ከአረቄያሙ ጌትነት አልማው ጋር የጎንደር ስኳድ የድምጻችን ይሰማ የዐማራ ክልል ወኪሏ ጣሂሮ ተርዚናዋን እንደወጠቀች በምርቃና መጥታ ጌትነት አልማውን 👍  ላይክ ገጨችው። ተበላች ስኳድ። ብቸኛዋ እስላሟ እስኳድ ጣሂሮ ተበላች።

"…ጣሂሮ ጎጃሜውን ጓደኛዋን ስሙ ክርስቲያን ስለሚል ደብሯት ነው የሚሉ አሉ ካሳሰሩት መካከል አንዷ ናት አሉ። የጎጃም ዐማራ ጥላቻዋ ሲነሣባት ይነስራታል ሁላ ነው የሚባለው። ጣሂርስ እሺ በጎንደር ስኳድነት ተጠልሎ ነው የጎጃምን ሽንፈት የሚጠባበቀው። ጎጃሜ ነኝ የሚለው ጌትነት አልማው የጎጃምን መውደቅ ከጎንደር ስኳድ በላይ እንዲህ ያጓጓው ሙን ኡኖኖው?

• ተአምራቱ እንደቀጠለ ነው።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

አይ የስኳድ ነገር…!

"…በአባቱ ጎንደሬ ነኝ፣ በእናቴ ጉራጌ የሚለው መናፍቁ ናትናኤል መኮነን (አንደግምም ወይ) አንድ ነገር ፖስት ያደርጋል። የጎጃም ዐማራ ፋኖ ከብራኑ ጁላ መከላከያ ተብዬ ላይ የመገናኛ ራዲዮ መማረኩን ተከትሎ አስረስ ማረ የለጠፈውን ተቃውሞ ነው የለጠፈው። እሱ ይለጥፍ ሥራው ነው። ይለጥፍ። የሚገርመው የእሱን ልጥፍ ዋቢ አድርጎ ተንደርድሮ መጥቶ ጓ ያለው ሙላት አድኖ የኡጋንዳው ስኳድ ነው።

"…የዐማራ ፋኖን ትግል ይጠልፉ ዘንድ በጎንደር ዐማራ ስም ተፈልፍለው አየር ምድሩን የሞሉ እንዲመስሉ ከተደረጉትና ወደ ኡጋንዳ እንዲሰደዱ ከተደረጉት የፖለቲካው ቅማንት የትግሬ ዲቃላ ስሁላውያን ከብልፅግና በላይ ነው የሚንጫጩት።

"…እኔ በበኩሌ የጎንደር ዐማራ በጎጃም ዐማራ ለሰከንድ ሲቀና፣ ሲሳደብ አላየሁም። ጎጃምና ጎንደር አንድ ናቸው። ጎጃም ሲነሳ፣ ወሎ ሲነሣ የሚነሥረው ይሄው እስኳድ ተብዬ ስሁላዊ የፖለቲካው ቅማንት የትግሬ ዲቃላ የዝናሽ ታያቸው፣ የመላኩ አለበል፣ የአገኘሁ ተሻገር አሽከር፣ ገረድ ስብስብ ነው።

"…ለማንኛውም ጎጃም እየለበለበው ነው። ራዲዮውም የምታዩት ነው። ቪድዮው ነገ ይለቀቃል። ስኳድም የኦሮሙማው አረመኔው ብልጽግናም አብረው ይሸነፋሉ። ይደቅቃሉ። አባቴ ጎጃም ይችላል ስልህ። እበድ ስኳድ።

• አይገርምላችሁም ግን…?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ፀረ የጎንደር ዐማራውን፣ ፀረ መላው ዐማራ የሆነውን ካንሰር የፖለቲካ ቅማንት የትግሬ ዲቃላውን ስሁላዊ ጋንግሪን ስኳድን ቅጥቀጣዬን ልቀጥል ወይስ ይብቃን…?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ሰሊጣም ስኳድ…

"…በመላው ዐማራ መስዋእትነት ተመልሶ በዐማራ እጅ የገባውን የወልቃይትን መሬት እንደ ግል የነዳጅ ጉድጓድ ቆጥረው በግላቸው ይዘው ሌላውን ዐማራ ሲያፋጁ፣ ሲሳደቡ፣ ሲያናክሱ የኖሩት እሊህ የሰሊጥ ነጋዴዎች አሁን መርዛቸውን ተፍተዋል። ማንቁርታቸው ላይ ቆሜ ነው መርዛቸውን ያስተፋሁአቸው።

"…ፀረ ጎጃሙና ፀረ ወሎዬው ፍናፍንቱ አያሌው መንበር በልፃጊ የመላኩ አለበል ተላላኪ፣ የአገኘሁ ተሻገር አሽከር ነው። እንዴት የወሎን ልጆች እንደሚያሳስር ቀጥሎ እለጥፍላችኋለሁ። አሁንም ወደ ጥያቄው እንሂድ።

1ኛ፦ የወልቃይት በጀት እስከ አሁን ድረስ ከፌደራል መንግሥቱ አልተለቀቀለትም። የወልቃይት እና የራያ በጀት በቀጥታ የሚላከው ለትግሬው የወያኔ መንግሥት ነው። እና ወልቃይት አሁን ራሱ የትግሬ ነው ወይስ የዐማራ…?

2ኛ፦ ወልቃይት ላይ ላለው የመንግሥት ሠራተኛ ደሞዝ የሚከፈለው ከየት መጥቶ ነው? በጀቱ ትግሬ ወስዶታል፣ ደሞዝ ግን እየተከፈለው ነው። እና ለወልቃይት የሚከፈለው ለዐማራ ክልል ከተላከው በጀት ላይ ተቀንሶ አይደለምን?

3ኛ፦ እስቲ በወልቃይት ሰሊጥ ሽያጭ ትርፍ የተገኘውን ጥቅም አስረዱን። በወልቃይት ሰሊጥ ትርፍ ለዐማራ ምን ተገነባለት? የሰሊጡን ብር ትርፍ ኡጋንዳ ልኮ ሰፊ የመሬት እርሻ ገዝቶ ከማረስ፣ ኮሮንቦላ እና ሱቅ በኡጋንዳ ከመክፈት፣ የጦር መሳሪያ ከደቡብ ሱዳን እና ከኤርትራ ጋር ከመሸጥ በቀር እስቲ የወልቃይት ሰሊጥ ለዐማራ በተለይ ለጎንደር ዐማራ ያመጣለትን ፋይዳ ንገሩን?

4ኛ፦ ደግሞስ ለአጨዳ ጊዜ አንድ ሚልዮን ሠራተኛ ከወሎ፣ ከሸዋ እና ከጎጃም የፈለጋችሁት ለእርሻና ለዘር ጊዜ በምን ዘርታችሁት ነው? በዚያው ዘሩን የዘራው፣ መሬቱን ያረሰው ለምን ሰብሉ ሲደርስ አያጭደውም? የምን 1 ሚልዮን የዐማራ ወጣት መፈለግ ነው?

• ጥያቄ ነው።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ባልተያያዘ ዜና…

"…ይሄ የአሸቦ ዕቃ የመሰለ ቅቤ ነክቶት የማያውቅ ቋቁቻም ከ እስከ Read more…ግብጦ ፊት ፀረ ዐማራ የቅማንት ትግሬ ዲቃላ እስኳድ የጎጃም ዐማራ እየፈጸመ ያለውን ተጋድሎና በተጋድሎው የተገኘውን የ30 ሚልዮን (ብር) የምርት ስበሰባ ዠግንነት ቢነደው ቢበሰጨው ጊዜና ይሄን ጽፏል። ግብጦ ፊት። 😀

"…ወዳጆቼ ዘንድሮ ስኳድ ማበዱ ነው። መጨለላቸው ነው። ደግሞስ ከሰሊጥና ከጤፍ ውዱ ምርት የትኛው ነውና ነው ቆሮቆራም ስኳድ እንዲህ በመትከን፣ በመንገብገብ ጨጓራውን የሚልጠው? የሚሉ መተርጉማን ያሉ ሲሆን ስኳዶች ግን በጎጄ መለኛው በሁሉ ነገሩ በመቅናት ታንቀው ሊሞቱ፣ በረኪና ሁሉ ሊጨልጡ ይችላሉ እየተባለም ነው። የጎንደር ዐማራም የሰሊጥ ነጋዴውን ፀረ ዐማራ እስኳድ በተገቢው መልኩ እያሳፈረ ነው።

• ብራቦ ጎጄ…😁💪💪 እስቲ አንደዜ ለጎጄ መለኛው ሞራል። 👏👏👏

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

“…በመልካም ሥርዓት ሰልፍ ታደርጋለህ፤ ድልም ብዙ ምክር ባለበት ዘንድ ነው።” ምሳ 24፥6

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ጥያቄ ነው…?

"…ይሄን የተርዚና የምርቃና ባለቤት የኦቦ የብራኑ ጁላን እና የሲሳይ አጌናን "የሁለት የደርግ ወታደሮች የምርኮኞች ወግ" በሚገባ ደጋግሜ ነው ያዳመጥኩት። ብራኑ ጁላ ኦሮሞነቱ እንደ አቦይ ስብሃት ነጋ ምንም ስለማያመጣበት እንደልቡ ነው የሚናገረው። እንደ ሌሎች ቃለ መጠይቆቹ ይሄ የብሬ የምርኮኞች ወግም አዝናንቶኛል። ወደፊት ጊዜ ሳገኝ እየመዘዝኩ አውጥቼ ፈታ እንልባቸዋለን። ለዛሬ ይህኛውን ቃለመጠይቁን መነሻ አድርገን ጥያቄ እንጠይቅ። ጥያቄ የምጠይቀው የጎንደር ስኳዶችን፣ አክቲቪስቶችን፣ የፖለቲካው ቅማንት የትግሬ ዲቃሎችን ነው። ተከተሉኝ።

"…ብራኑ ጁላ በደምቢዶሎ በኦሮሞ ነፃ አውጪ የታገቱትን የዐማራ ተማሪዎች በተመለከተ አዲስ ትርክት ይዞ መጥቷል። መምጣቱ አይደለም ቁምነገሩ። ቁምነገሩ ትርክቱን ተከትሎ ለጉዳዩ መልስ አልሰጥ ያሉት ሰሊጣም ፀረ ጎንደር ዐማራ ስኳዶች ለምን ዝም፣ ጭጭ አሉ የሚለው ነው።

1ኛ፦ ለወትሮው የጎንደር ስም ተጠቅሶ በሚዲያ ከተነገረ በእንቅልፍ ልባቸው ጭምር ብትት ብለው ተነሥተው ዘራፍ አካኪ ዘራፍ፣ እናት ዓለም ጎንደር፣ የቴዎድሮስ ልጆች ነን የሚሉት አስመሳይ ስኳዶች ምነው ብራኑ ጁላ 7 ደቂቃ ወስዶ "ጎንደር የተማሪዎቹ ጠላፊ ነው" የሚል እንድምታ ያለው መልእክት ሲያስተላልፍ ጭጭ፣ ምጭጭ፣ አሉ? የግዴታ ወልቃይት ስሙ ሲነሣ ብቻ ነው እንዴ ያዙኝ ልቀቁኝ የሚሉት?

2ኛ፦ አሁን የወደቀው አብን በጎንደር ስኳድ ስር ነው። ጣሂር፣ መልካሙ፣ ጋሻው መርሻ ወዘተረፈ የጎንደር ስኳዶች ናቸው። አጋቹ ጃል ጫላ (አሸናፊ ጎንደሬው) የአብን አባል ነው እየተባለ ምነው መግለጫ ከመስጠት እንኳ ተቆጠቡ?

3ኛ፦ የታገቱት ተማሪዎች አብዛኛዎቹ የጎጃም ዐማራ ተወላጆች ናቸው። እንዴት ይሄ ጎንደሬ የአብን አባል ነው ያገታቸው ሲባል ስኳዶች ዝምታን መረጡ።

•ስኳድ ተንፒስ…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ውሉደ ስሁላውያኑ እየተንጫጩ ነው።

"…ኮሎኔል ርስተይ ተስፋይ የአብን የጎንደሩ ስኳድ አመራር የኦሬክሱ አገዛዝ የፖስታ ቤት ሹመኛ፣ በወልቃይት የሰፊ እርሻ እና መሬት ባለቤት የጋሻው መርሻን ለጥቂት ቀን የታወጀውን የመንገድ መዝጋት አስመልክቶ የተቃውሞ ድምፁን አጋርታልናለች።

"…የወልቃይትን መሬት በቁጥጥራቸው ስር ያዋሉት በጎንደር ዐማራ ስም የተሰባሰቡ ጥቂት የፖለቲካው ቅማንት ትግሬ ዲቃሎች ናቸው። ፀረ ዐማራ፣ ከዐማራም ተለይቶ ፀረ ጎጃም እና ፀረ ወሎዬ የሆኑ ጥቂት አጋሰሶች ናቸው።

"…በወልቃይት ያለ ገበሬ ምርቱን የሚሰበስበው በተለመደው ባሕላዊ መንገድ በቤተሰብ ጉልበት ነው። በወልቃይት ሚልዮን ሠራተኛ የሚፈልገውም ይሄው ዐማራ ጠሉ ፀረ ፋኖ የቅማንት ትግሬ ዲቃላው የብልፅግና ኢንቬስተር ስብስብ ነው። መላው ዐማራ በጀትና በድሮን እየነደደ ወልቃይት ሰላም ነውና እንደምንም የቀን ሠራተኛ ላኩልኝ የሚለውም ይኸው ፀረ ዐማራ ስብስብ ነው።

"…ተመልከት አሁንም ከወያኔ ጋር በመንግሥትነት ደረጃ አብሮ የሚሠራው ጋሻው መርሻ እኮ ነው የዐማራ ፋኖ መንገድ ዝጉ የሚለው ከወያኔ ጋር ግኑኝነት ስላለው ነው የሚለው። ጎንደር አይምባ ላይ እርጉዝ ጎንደሬ ሴት ያረደውን አገዛዝ አንዳቸውም የሰሊጥ ስኳዶች በገጻቸው ላይ አልተቃወሙምም። አንዳቸውም አልኳችሁ።

"…መከላከያ ያለው ወልቃይት ነው። ለቀን ሥራ ብለው ከጎጃም፣ ከጎንደርና ከወሎ ወደ ሁመራ የሚሄዱ ወዛደሮችን ራሱ ስኳዱ አፍኖ ለመከላከያ ቢያስረክብ ማን ይጠይቀዋል? ፀረ ዐማራ የሆነው እስኳድ ለቀን ሥራ የሄዱትን ዐማሮች ልክ እንደ ማይካድራው ቢጨፈጨፉና ቢሞቱ ከዚያ ወያኔ ናት ያደረገችው ብለው ግግም ቢሉ ማን ይጠይቃቸዋል? የማይካድራ ጭፍጨፋን በገለልተኛ ቡድን ማጣሪያ ጊዜው አሁን ነው ባይ ነኝ።

• የባለ ሰሊጥ እርሻው ጫጫታ ግን አይገርምላችሁም?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ኣዝዮም ሓደገኛ ምዕባለታት (ሚስጥራዊ !!)

"…ከምቲ ግልፂ ዝረአ ጉጅለ ኣደመ ካብ ውቅያኖስ ዝሰፍሕ ሓሳባት ኣብ ዘለዋ ዓለም ኮይኑ ሓሳብ ነፂፉዎ፣ ናይ ኩሎም ዓይነታት ሕመቕ መግለፂ ኮይኑ፣ ዓቕሚ ውሒዱዎ፣ ሓጥያቱ በዚሑ፣ ምሕዝነት ፈጢሩ መዋፅኦ መንገዲ ዘርእዮ መሪሕነት ስኢኑ ካብ ፖለቲካዊ ምሕደራን ሕጋዊ ኣፍልጦን ተጎሊሉ ወፅዩ በይኑ እናቖዘመ ይርከብ:: 

"…ኣብ ዕንይንይ ዝርከብ እዚ ጉጅለ ናይ ዓቕሊ ፅበት ብፖለቲካ ሙሉእ ብሙሉእ ከም ዝተሰዓረ ዝኣመነ ይመስል:: እቲ ሎሚ ዝገበሮ ዓቕለ-ፅበታዊ "ምደባ" እውን ናቱ መግለፂ እዩ። ካብዚ መደምደምታ ዝነቐለ ዝመስል ድማ ሓድሽ ወታደራዊ ፕላን ኣዳልዩ ናብ ትግበራ ኣትዩ ይርከብ::

ፕላን A

"…እቲ ፕላን ካብቲ ዘይሕጋዊ ጉባኤ ዓርሶም ዘግለሉ ኣባላት ማእኸላይ ኮሚቴ ህወሓት ካብቲ ዘይሕጋዊ ውድብ ምእጋዶም ዝፍለጥ ኮይኑ ሐዚ ድማ ካብቲ ናይ ግዚያዊ መንግስታዊ ሓላፍነቶም ኣልዒልካ ነቲ ፕሬዚደንት በይኑ ክተርፍ ብምግባር ኣቐዲሞም ከምዚ ዝበለ ምዕራፍ እንተጋጥሞም ንምዕፋን ክጥዕሞም ማዓርግ እንዳ ደርደሩሎም ብዝመፁ ጀነራላቶም ኣቢሎም ናይ ድሕንነት ስግኣት ክፈጥርሉን ብውፅኢቱ ድማ ሰጊኡን ኢዱ ተጠውዩን ዝበሉዎ እናፈፀመ ክፀንሕ: ብድሕሪኡ እንተስ ብመረፃ እንተስ ብእግድ ብቐፃሊ ኣወጊዶም እቲ ስርወ ንግስነት ንምቅፃል ዝዓለመ ፕላን እንትኾን ነዚ ፕላን እዙይ ንምስኻዕ ዝተሓረዩ ላዕለዎት ኣመራርሓ ሰራዊት እውን ኣብ ክልተ ጉጅለ ተኸፊሎም ገዛ ዕዮ ተዋሂቡዎም ኣብ ምንቅስቓስ ይርከቡ።

"…እቲ ቀዳማይ ጉጅለ መኮነናት ብጀ/ል ፍሰሃ ኪዳነን ብጀ/ል ምግበይ ሃይለን ዝምራሕ እንትኾን ዝተዋህቦ ዕዮ ድማ ዝባኑ ቀሊዑ ብግልፂ ኣንፃር ግዚያዊ መንግስቲ ክንቀሳቐስን ሰራዊት ከለዓዕልን እዩ::

"…እቲ ካልኣይ ጉጅለ ድማ ብጀ/ል ዮሃንስ ወ/ጊዮርጊ (መዲድ) ብጀ/ል ሃ/ስላሴ ግርማይን (ወዲ እምበይተይ) ዝምራሕ እንትኾን ድሌታቱን ውግንንኡን ንግዚኡ ሓቢኡ ሞንጎኛ መሲሉ ክፀንሕ እሞ ደሓር እቲ ቀዳማይ ጉጅለ ስርሑ ወዲኡ ናይ ፀፅታ ፀገም ምስ ፈጠረ እቲ ካልኣይ ጉጅለ ብኽልቲኡ ወገን ተመራፂ ሓይሊ ኮይኑ ከረጋግእ ብላዕለዋይነት ኩሉ ነገር ተቖፃፂሩ ስልጣን ንጉጅለ ኣደመ ከረክብ እዩ እቲ ሓሳብ::

"…በዘን መንገድታት እዚአን ስልጣን ናብ ጉጅለ ኣደመ እንተ ዘይተመሊሳ ድማ ዝተዳለወ ካልኣይ ፕላን ዘሎ እንትኾን እዚ ዝስዕብ እዩ:-

ፕላን B

"…እዙይ ሙሉእ ብሙሉእ ወታደራዊ ፕላን እንትኾን ምስ ሻዕብያን ፋኖን ብምቅንጃው ክትግበር ዝተሓሰበ እዩ። ካብ ሻዕብያ ሓላፍቲ ሰለያ ግንባር ምዕራብ ዝኾኑ ኮለኔል ዲማን ኮለኔል ዳዊትን፣ ናይ ጎንደር ፋኖ ኣስኳል ዝኾነ “ገብርዬ ስኳድ” ካብ ጉጅለ ኣደመ ተኽላይ ገ/መድህን: ገ/መድህን ዮሐንስ (ከንቲባ ሑመራ ነበር): ካብ ምስ ጉጅለ ኣደመ ዝወገኑ ሠራዊት ሓለፍቲ ድማ ጀ/ል ፍሰሃ ማንጁስን ምግበይን ዝሓቖፈ ጉጅለ እንትኾን ስያመ ናይቲ ወፍሪ ድማ “ወፍሪ ከንኣን” “ዘመቻ ከንኣን” ዝብል እዩ። እዚ ፕላን እዙይ ፈጣንን በርቃውን መጥቃዕቲ በተን ኣብ ምዕራብ ትግራይ ዘለዋ 4 ክፍላተ ሰራዊት pp ብምድምሳስ ዝጅመር እንትኸውን: ብድሕሪኡ ብፍጥነት ምስ ናይ ጎንደር ፋኖ “ገብርዬ ስኳድ” ጥሙር ግንባር ብምምስራትን ብምእዋጅን ጎንደር ኮይንካ ናይ ምንሊክ ቤተ-መንግስቲ 4ኪሎ ክነቓነቕ ብምግባር: ቀፂሉ ምስ ናይ ወሎን ጎጃምን ፋኖ ጥምረት ምፍጣር: ኣብ መወዳእታ ምስ ናይ ሽዋ ፋኖ መዛዘሚ ትልሚ ኣውፂኻ ኣዲስ ኣበባ ምቁፅፃር ዝብል ትልሚ እዩ።

"…እዚ ትልሚ እዙይ ክጅመረሉ ዝተሓሰበ ግዜ ድማ ኣብ ዝቕፅል ሕዳር ናይ ኣሜሪካ መረፃ ኣብ ዝጀመረሉ ወርሒ ንክኸውን ዝተሓሰበ እንትኾን ድሮ ምስጥራዊ ምድላዋት እውን እናተገበረ ይርከብ። ካብቶም ምስጢራዊ ምድላዋት ገሊኡ ካብ ትግራይ ወርቂ ብበዝሒ ንኤርትራ ይስግር ኣሎ። ብወገን ኤርትራ ድማ ናይ እኹል ናይ ተተኳስን ዕጥቅን ምድላው ይግበር ኣሎ። ናይ ድሮንን ፀረ ድሮንን ዕጥቂ ንምውናን እውን ፃዕርታት ይግበር ኣሎ።

"…Plan-B ንምትግባር ኣብ ከተማ ሽረ ማእኸል ስሕበትካ ገይርካ ክምራሕ ዝተሓሰበ እንትኾን: ናይ ገብርዬ ሓይሊ (squad) ዝበሃል ሕቡእ ውዳበ ፋኖ ጎንደር ኣብ ልዕሊ ቅማንት ናይ carrot and stick ፖሊሲ ዝኽተል ናይ መሳፍንቲ ጎንደር (ብፍላይ ደቂ ጠዳ ዝመርሕዎ) ሓደገኛ ስዉር ሓይሊ እንትኾን፣

"…ናይ ጎርጎራን ግዮንን ፕሮጀክትታት ብስውር ዝመርሕ ኣብዪ ካባና ወፃኢ እንተኸይዱ ክውገድ ኣለዎ ኢሉ ዝሰርሕ፤ ናይ ስለላን ወታደራዊ ቅንፀላን ሓይሊ ዝውንን እንትኾን።
• ናይ ባጃጅ፣ ዋርድያ
• ጋራጅ፣ ላቫጅዮ
• ኮንቴነር
• ካፌ ኣካላት ብደንቢ ዝምድብን ዝጥቀምን ሓይሊ እንትኾን
• ናይ ኣብን መዋቅር ብክፋል ዝጥቀም
• ናይ ብልፅግና ፓርቲ መንግስታዊ መዋቅር ዝጥቀም
• ናይ ኢዜማን ብሐራዊ ደሕንነትን መዋቅር ብዝለዓለ ደረጃ ዝጥቀም
• ምስ ሻዕብያ ብፍሉይ ርክብን ምትእምማንን ፈጢሩ ሑሞራን፣ ወልቃይትን ክውሕጥ ለይቲ ምስ ቀትሪ ዝሰርሕ ስዉር ውዳበ ኮይኑ ነዚ ትልሚ መሠረት ብምግባር ድሮ ኣብ ፅዑቕ ምድላውን ምውድዳብ ተፀሚዱ ይርከብ።

"…እምበኣርከስ ነዙይ ኣብ ግምት ዘእተወ ምንቅስቓስ ክገብሩ እዮም ብሕቡእን ብግልፅን ልዕሊ 10 ኣባላት ማእኸላይ ኮሚቴ ጉጅለ ኣደመ ኣብ ሽረ ትውይ ምልስ ዝብሉ ዘለዉ።

Plan C፦  ብዙሕ ዝርዝር ዝሓዘ እኳ እንተዘይኮነ ኣብ ቀረባ ይቕፅል።

ሕዝብና ኣስተውዕል! መንእሰይ ትግራይ ኣስተብህል!! ሠራዊት ትግራይ ኣስተብህል!! ዝምልከተኩም ኣካላት መንግስቲ- ኣስተውዕሉ!!

(እዚ ሓበሬታ እንተቃልሕ ብዙሕ ሓዘን እዩ ዝስምዓኒ፣ ግድን ስለዝኾነ ግን ኣቃሊሐዮ ኣለኹ።)

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ፤ እኔ አምላክህ ነኝና አትደንግጥ፤ አበረታሃለሁ፥ እረዳህማለሁ፥ በጽድቄም ቀኝ ደግፌ እይዝሃለሁ። እነሆ የሚቆጡህ ሁሉ ያፍራሉ፥ ይዋረዱማል፤ የሚከራከሩህም እንዳልነበሩ ይሆናሉ፥ ይጠፉማል። የሚያጣሉህንም ትሻቸዋለህ አታገኛቸውምም፥ የሚዋጉህም እንዳልነበሩና እንደ ምናምን ይሆናሉ። ኢሳይ 41፥ 10-12

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር

"…ዛሬ ምሽት ልክ 3:25 ላይ ይጀምራል። እንደተለመደው ገባ ገባ በሉና ጠብቁን።

• የዛሬው ልዩ ዝግጅት ቅዳሜ ዕለት የጀመረው የመረጃ ቲቪ የአባላት ምዝገባ የማጠቃለያ መርሀ ግብር ነው።

• Mereja TV: https://mereja.tv

• ዩቲዩብ 👉 https://youtu.be/6nor5lIdlRY

• ትዊተር 👉 https://twitter.com/MerejaTV

• በራምብል 👉 https://rumble.com/c/Mereja/live

• ሻሎም… ሰላም…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ያልገባኝ ነገር…?

"…እነዚህን ነፍጠኞች የሄ ባለ አጎዛ አንድም ቀን በእጁ ክላሽ ይዞ የማያውቅ ድል ለዲሞክራሲ በማለቱ ብቻ ሲታሰር ሲፈታ የኖረ ግለሰብ እንዴት መሪያችሁ ልሁን ሲላቸው እሺ አሉት?

"…ስኳዶቹ ካልኩሌት አድርገው፣ አስልተው ነው። ዐማሮቹን በምርጫ ሰበብ አስወግደው በእስክንድር ቦታውን ካስያዙት በኋላ እሱን ገሸሽ አድርገው፣ በሰኔ 15 ሰበብ ቂም የያዙበትን የጄነራል አሳምነው ጽጌን ጓደኛ ኮሎኔል ፋንታሁን ሙሀቤን ቆርጥመው በልተው የጎንደር ዩኒቨርሲቲውን የዶር አሥራት አፀደወይንን የፋፍሕዴን ጥፍጥፋቸውን የእናት ፓርቲ መሥራቹን ጌታ አስራደን ከፊት አድርገው ሊያመጡ ነበር።

"…ጎጄ መለኛው በዝናቡና በአሥረስ፣ ጎንደሬ መለኛው በባዬና በሳሚ፣ ወሎ መለኛው በምሬና በአቤ፣ ሸዋ መለኛው በአሰግድና በደሳለኝ አማካኝነት ጥፋ ከዚህ። ሰሊጣም ብለው በሕልሙ ላይ ውኃ ደፉበት። ይህን ጊዜ እነ ማን አበዱ።

"…ብራኑ ጁላ፣ አበደ፣ ዶር ዳኛው፣ ሲሳይ አጌና፣ ጌትነት አልማው፣ ስዩም ተሾመ፣ አረጋ ከበደ፣ ሀብታሙ አፍራሳ፣ ኤርሚያስ ዋቅጅራ፣ ጃል ሀብታሙ በሻ፣ ዶፍቶር ምስጋናው፣ አያሎ መንበሬ፣ ማን ቀረ? አበዱ።

"…ግርም የሚለኝ የሀብቴ ነገር ነው። ሙላት አድኖን ፈርቶ የእስክንድር አሽከር መሆኑ አርጎ እንዴት እንደሚያንገበግበኝ አትጠይቁኝ። አበበ በለው ደረጀ በላይን የጠመዘዘው እሱ ነው ስባል እስከ አሁን አላመንኩም። ጎንደር በጀግና እንጂ እንዴት በአጎዛ ይመራል? ደረጀ እና ሀብቴ በቶሎ ቢለዩና ጎንደርን ወደ አንድ ቢያመጡ ፋፍሕዴን ፍርስርሱ በወጣ ነበር። ይሄን የሚያስተካክል ከጎንደር እንዴት አንድ ሰው ይጠፋል? አንድ ሰው?

• አይገርሙላቹም…? 😂

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…አይ ወጊቱ…

"…የፎጦ ቦለጢቃ መሆኑ ነው። አቢይ አሕመድ ሆይ እግዚአብሔር ይይልህ።

"…የሰሊጣሞቹና የፖለቲካው የቅማንት ትግሬ ዲቃሎቹ የስኳድ ጫና እንዳለባቸው ባውቅ ብረዳም መቼም በአርበኛ ሀብቴ ወልዴና፣ በአርበኛ ደረጀ ተስፋ አልቆርጥም። እንዴት እነዚያን የመሰሉ ጀግኖች ለዶላር ብለው እዚህ ንቅል በሽተኛ ስር ይገረዳሉ?

• አትገርምላችሁም…?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

• አቃፊውን ኦሮሞ እይልኝማ…!

"…በላት ይለዋል። በላት፣ ውቀጣት። ኦሮሞ እኮ አቃፊ ነው ስልህ በማስረጃ ነው። ተመልከት ኦሮሞ ለሴት ልጅ ያለውን ክብር።😂 …ከግንድ ጋር አስሮ ይኸው እንዲህ አድርጎ እሬቻህን ነው የሚያበላህ። አዎ ኦሮሞ አቃፊ ነው።

"…ለራሱ ወገን ያልራራ፣ ለሴት ልጅ ክብር የሌለው። ጠላቴ የሚለውን ትግሬ ትግራይ ገብቶ ቤንዚን አርከፍክፎ ቢያቃጥለው ምን ይደንቅሃል?

"…ለራሱ እህት እናትና ለሚስቱ ያልራራ ጨካኝ እንስሳ ጠባይ ያለው እንዲህ ዓይነቱ መንጋ ጠላቴ፣ ወደሚለው ዐማራ ክልል ገብቶ ሕፃናትን ባይደፍር፣ ባያርድ ምን ይደንቅሃል?

"…የደጋ አጋዘን ለገደለ የ100 ከብት ቅጣት ፍርድ አውጥቶ፣ አህያ የገጨ 10 ዓመት እስር ወስኖ የራሱን፣ ሚስት፣ እህት፣ እናት በአደባባይ ምን ብታጠፋ እንዲህ እያዋረደ የአንተን ጎንደሬ፣ ጎጃሜ፣ ትግሬ፣ ሸዋና ጎጃሜ እህትህን፣ ባይደፍርልህ፣ ባይገድልብህ ነበር የሚገርመው። አቃፊ ነው ይባልልኛል። ግንድ ያስታቅፍህ የአባቴ አምላክ።

"…ሰሊጣም የቅማንትና የትግሬ ዲቃላ፣ ጎንደርን ተብትበህ የያዝክ፣ የጀግናውን የቴዎድሮስን ልጆች አንድ ንቅል በሽተኛ ጋዜጠኛ እግር ስር የወሸቅክ አመዳም ጎንደር አሰዳቢ ሁላ አንተ የተገረድክለት የዝናሽ ባለቤት፣ የመላኩ አለበል እና የአገኘሁ ተሻገር ጌታ ዘመዶች ናቸው እንዲህ የሚያደርጉት። አይምባ ላይ ጎንደር እርጉዝ ነፍሰጡር ያረዱት እነዚህ ናቸው እሺ። ዘመነ ዘመነ ፣ ጎጃም ጎጃም ስትል ተጨፍጭፈህ ሳታልቅ አንድ ሁን።

• ጧ በል ፋፍሕዴን፣ ፈንዳ ስኳድ፣ 😂

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ጎጃም ብቻውን ማንም ሳያግዘው ነው ከአረመኔው የኦሮሙማ አገዛዝ ጋር እየተዋደቀ የሚገኘው።

"…ወደ ጎጃም ለውጊያ የሚገባው ኃይል የሚነሳው የመጀመሪያው ከኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ መንደር ከወልቃይት ነው። ስንቅ ተቋጥሮለት፣ መንገድ መሪ ተመድቦለት፣ ውኃ ለኮዳው፣ ሰሊጥ ለመክሰሱ ተዘጋጅቶለት ነው ወደ ጎጃም የሚተምመው።

"…ሁለተኛው ከወለጋ በቡሬ በኩል፣ በመተከል በቤኒሻንጉል በኩል ነው ኢሾ፣ ኢሾ እያለ እየጨፈረ የሚተመው።

"…ሦስተኛው ጦር ሮጲላ፣ በሄሊኮፍተር ከደብረ ዘይት፣ ከአዲስ አበባ ባህርዳር በላይዘለቀ አየር ማረፊያ ነው የሚራገፈው። መነሻው ሸዋ ነው።

"…አራተኛው ከወሎ ነው። ከደቡብ ወሎ ወደ ጎጃም ነው የሚተመው። ጎጃም፣ ጎዣም፣ እንዲህ ዓይነት ጠላት ነው እንደ ሱናሚ በላዩ ላይ የተደፋበት።

"…ስለዚህ ጎጄ ምን አለ? የእኔን ግዛት መንገድ እዘጋለሁ። ጎንደር፣ ወሎና ሸዋም የገባው እንዳይወጣ ልቀጥቅጠው፣ እሬቻውን ላብላው መንገድ ዝጉልኝ።

"…ከጎንደር የውባንተ ልጆች እነባዬ፣ ደቡብ ጎንደር ያሉት መንገዱን ጠርቅመው ዘጉ። ሸዋ እነ ደሳለኝ፣ ከወሎም እነምሬ መንገዱን ዘጉ። ጎጃም በራሱ ሙሉውን ጠርቅሞ ዘጋው። ዘግቶም ቀጠቀጠው። እሬቻውንም አበላው።

"…እስክንድር ነጋበት አበደላችኋ። እነ ሰሊጥ፣ የቅማንት ትግሬ ዲቃሎቹ ስሁላውያን እነ ወዲ አብርሃ ተንጫጩልሃ። ፍናፍንቱ አያሎ መንበሬ ጋሽ ስኳድ አጓራ። ሰሊጥ፣ ሰሊጥ፣ የጎንደር ኢንተረስት ብሎም ተንጫጫ። አንድም ቀን ስለ ዐማራ ሞት የማይዘግቡት በሙሉ ሰሊጣሞች ከተደበቁበት ጎሬ ወጥተው ተንጫጩ። ነውረኞች። ስድአደጎች። የጠነባ፣ የከረፋ ሓሳብ ተሸካሚዎች፣ የጎንደር ካንሰሮች ከያሉበት አጓሩ ነው የምላችሁ።

"…ጎጄ ግን አንደኛ…! 💪 እንዴት እንደወቃው ቀጥሎ በፎቶ አሳያችኋለሁ። የእስክንድር ነጋበት ሰሊጣሞች ግን አይገርሙላችሁም?

Читать полностью…
Подписаться на канал