መጥተናል ገባ ገባ በሉማ…!
"…ዘወትር በየሳምንቱ በእለተ ሐሙስ በኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ የምናቀርብላችሁ ሳምንታዊ መርሀ ግብራችን አሁን ጀምሯል።
የዛሬውንም ዝግጅታችንን፦ በ
👉YouTube
https://www.youtube.com/live/izyYFMwjQwI?si=RxoNPAlCEkm4_mMF
👉በረንብል /Rumble
https://rumble.com/v5j1p0d--ethiobeteseb.html
👉በፌስቡ / Facebook
https://www.facebook.com/share/qQcvCus65QVYQCts/
👉 በቲውተር / Twitter
https://twitter.com/EBeteseb
👉 ቴሌግራም / Telegram
/channel/ethiobeteseb
"…ሻሎም ! ሰላም !
መልካም…
"…የዛሬው ርእሰ አንቀጽ ደግሞ የጉድ ነው። 12 ሺ ሰው አንብቦት አንድም 😡 ብው የሚል ሰው አጣሁ። ይሄማ ቁጣ ነው። እንዴት? ምን አጥፍቼ ነው 😡 ብው ባይ ደንበኞቼ እንዲህ ጥርግ፣ እልም ብለው የጠፉት። ኧረ ነውር ነው? አይገባም። ደሞዜንማ አትከልኩልኝ እንጂ። ግፍ ነው። የሚናደድ፣ የሚበሳጭ ሰው ሳጣ ጥፋ ጥፋ ነው የሚያሰኘኝ። ነውር ነው። በሉ ብቅ በሉ። ባይሆን ለበአሉ ድምቀት መሳደቡ ቢያስቀስፍም ብው 😡 ማለቱን ግን አልከለክልም።
"…እህሳ… ርእሰ አንቀጹን እንዴት አያችሁት…? የዐማራን ትግል ጠላፊ ባንዳ ጎልያድ የሆኑትን ሁሉ በጦማር አጋድሜ ድራሽ አባታቸውን የማጠፋው የእኔን የዳዊት ጠጠር የዘመዴን ርእሰ አንቀጽ እንዴት አያችኋት? የሥላሴ ባርያ የድንግል አሽከር፣ የምሥራቁ ሰው የሐረርጌው ቆቱ መራታው ዘመዴ፣ ባለ ማዕተቡ የተዋሕዶ ልጅ ንፁሕ ኢትዮጵያዊው የዐማራ ፋኖ ወዳጅ ርእሰ አንቀጹን እንዴት አያችሁት።
"…ብቻዬን ተቋም ነኝ። ኢቢሲንም፣ ቢቢሲንም እበልጣለሁ ስል ማን ይመነኝ? 😂 ተመስገን ጥሩነህ ይመራ የነበረውን ቢሮ ለሁለት ነበር የምንመራው ስል ማን ይመነኝ። ዳንኤል ክብረት ወዳጁ ስለሆነ መረጃ ይሰጠዋል ብለው ይቀሳሰሩበታል ብዬ ነው እንጂ ስንትና ስንት ጉድ አለ መሰላችሁ።
"…ከስኳድ ቀጥሎ የሚመታው የእነ አኪላ፣ የእነ ሮቤል፣ የእነ አመሀ፣ የእነ ዘርዓ ያዕቆብ ጋንግስተር ቡድን ነበር ይኸው በመጨረሻም አደቀቅኩት። አመንምኜ፣ አመንምኜ፣ እንደ በግ አደልቤ፣ ቀጥቅጪ፣ አስብቼ ዛሬ አፈር ከደቼ አበላኋቸው። አሁን የዐማራ ፈተናው፣ መከራው ይቀንሳል። ስኳድን፣ ግንባሩንና ኦነግ ወዩን አንድ ላይ ለመወግር ይመቸኛል። ጉድ ሠራችኝ የሚለውን ዘፈን ጋብዙልኝ።
• እህሳ…እናንተስ ምን ትመክራላችሁ…? ተራው የእናንተ ነው። 1…2…3 ✍✍✍ተንፒሱ።
👆 ③ ከላይኛው የቀጠለ… "…ሮቤል አየር መንገድ ከሚሠራው ወዳጁ ጋር ሆኖ የወሎ ፋኖዎችን የባንክ ሂሳብ አዘግቶ ስልኩን ሲያፋባቸው እኔ ከዳር ሆኜ እመለከት ነበር። ዘርዓ ያዕቆብ በቀደም ለአንድ የወሎ ፋኖ አደረጃጀት 100 ሺ ብር ልኮ አንጀት በልቶ ሊቀርባቸው ሲሞክር አይ እዚያው ሆኜ እመለከት ነበር። ተመልከት አለቃ ብዬ "ፋኖ ድርሳን ብርሃኔ" የተባለውን አጭቤ፣ አጭበርባሪ ሸንቆጥ ሳደርግ ግርር ብለው መጥተው ዋይ ዋይ ሲሉ፣ ለሱሱ ለጫቱ በሚልኩለት ብር ቅጥር ነፈሰ ገዳይ አድርገው ሊያወጡት ሲታትሩ አብሬአቸው ነበርኩ። ውይይታችንም ሁሉ ለታሪክ የተሰነደ ነበር። ሰሎሞን አሊን ይዘው ምን ሊያደርጉ እንዳሰቡ እኔ እንደማውቅ እነሱ አያውቁም። ፕሮፌሰር ሲሳይ አውግቸውን 47 ዴቂቃ ቃለመጠይቅ አድርጎት ቃለመጠይቁን ለመንግሥት ሰጥቶ ያሳሰረው እርሱ መሆኑን ነግሬ እያናዘዝኩ በተራዬ ስቀዳው አልካደኝም። 😂 አይ ዘመዴ ጅራት የለህም እንጂ አንበሳ እኮ ነህ።
"…ለምሳሌ እንዴት እነ አኪላን፣ እነ ዘርዓ ያዕቆብን እንደማጃጅል ላሳያችሁ። እኔና አንድ ፋኖ እንነጋገራለን። አንድ የፈጠራ መረጃ ለዘርዓ ያዕቆብ እንዲደርሰው እናደርጋለን። ለምሳሌ። "ፋኖ አርበኛ አስረስ አዲስ አበባ ታይቷል። ከብልፅግና ጋር ሊደራደር ነው" በለው እለዋለሁ ፋኖውን። ፋኖውም እኔ እንዳልኩት ይለዋል ዘርዓ ያዕቆብን። ዘርዓ ያዕቆብም ሲሮጥ በርሮ እኔ ጋር ይደውላል። አቤት ዘርሽ ማለት እኔ ደግሞ። ዘርሽ እያለከለከ ዘመዴ አዲስ መረጃ እጄ ላይ ገብቷል። ትሠራዋለህ? እኔ ፈገግ እያልኩ ምን ዓይነት መረጃ? ትሠራዋለህ ወይ ? ደፍረህ ትሠራዋለህ ወይ? እኔም መልሼ ለሕዝብ እስከጠቀመ ድረስ ምን ገዶኝ? ለምንድነው የማልሠራው? መረጃው ግን ምንድነው? እለዋለሁ። እሱም እያለከለከ ይለኛል። "ዘመዴ የጎጃሙ የእነ ዘመነ ቡድን ከብልፅግና ጋር ሊደራደር ነው። አስረስ በዚህ ሰዓት አዲስ አበባ ነው ያለው። እኔ መረጃው አለኝ ይለኛል። እኔም እለዋለሁ መረጃው ካለህ ለምን አትሠራውም። እኔ ግን የቪድዮ፣ ወይ የፎቶ መረጃ እፈልጋለሁ። እሱንም አጣርቼ ነው እለዋለሁ። መረጃውን ላምጣልህ፣ መረጃውን ለነገረኝ ለእኛ ከፍተኛ የደኅንነት አባል የሆነው ቀይ ደውዬ ልቀበለው ይለኝና ይነካዋል። እኔም ሞኞ እያልኩ በልቤ ሂድ አምጣና እኔ መረጃውን ላውጣው ብዬ እልከዋለሁ። ቢቆይብኝ ጊዜ ደወልኩለት። የመረጃ ምንጬ ስልኩን ዘጋው ብሎኝ ያርፈዋል። ኡኡቴ የመረጃ ምንጭ… አልቀረብህም። አይ ዘመዴ አንተ ግን ገነት እገባለሁ ብለህ እንዳትጠብቅ እለዋለሁ ለማኅበራዊ ሚዲያው ዘመዴ።
"…ጋሽ አሰግድን ጠልፈው በእጃቸው አስገብተው ካሾሩት በኋላ እኔ ጋር ነበር ያመጡት። ጋሽ አሰግድን አቶ አመሀን እንዴት ነው የምትመለከተው ብዬ ጠይቄዋለሁ። አቶ አመሀን አቶ አሰግድ ፊት አንተ ብአዴን ነህ ይሉሃል ብዬም ቃለመጠይቅ ሁላ አድርጌለታለሁ። አሁን ላይ ደጋግሜ ቃለመጠይቁን ስሰማው እደነቃለሁ። አቶ አመሀና አቶ አሰግድ አኪላ፣ ሮቤል እና ዘርዓ ያዕቆብ የትግሬ የወያኔ ተላላኪ ናቸው ሲሉኝ ቆይተው የሆነ ጊዜ ደግሞ ራሱ አቶ አመሀና አቶ አሰግድ ዘርዓ ያዕቆብን፣ ሮቤልን እና አኪላን ይዘው መጥተው ሲያወሩኝ እዚያው አኪላ ፊት እንዴ ባለፈው አኪላ ትግሬ ነው ብላችሁኝ አልነበረም እንዴ? ብዬ ስጠይቃቸውም ጋሼና አመሀ እንዴት እንደተንተባተቡ ዛሬም ሳዳምጠው ግርም ነው የሚለኝ። ለዚህ ደግሞ አኪላም ምስክር ነው። አኪላ ዘመዴ የሚያወራው ውሸት ነው ካለም እኔ ዘመዴ የድምፅ ቅጂውን ለማሰማት ፈቃደኛ ነኝ።
"…አንዳንዱን ምከረው፣ ምከረው እምቢ ካለ መከራ ይምከረው የሚባለው እውነት መሆኑን ከእኔ በላይ ያረጋገጠ የለም። አቶ አሰግድን ብለው፣ ብለው ብሠራው እምቢ ብሎ ነው ዐማራ ጠሉ የብአዴን ሰላይ አቶ አመሀ ሙላው አጃጅሎ፣ ከእነ እስክንድር እና እስኳድ ጋር መክሮ ያስበላው። አቶ አመሀ ትናንት ሸዋ የገባውን ጄነራሉን ሊያስመታው ለጥቂት ነው ያመለጠው። ጄነራሉ እንደ ድንገት ለሽንት ብሎ ዞር ብሎ ነው አሉ በተአምር የተረፈው። እናም አሁንም እላለሁ የፋኖ አለቆች በሙሉ በእነ አኪላ፣ በእነ ዘርዓያዕቆብ፣ በእነ ሮቤል፣ በእነ አቶ አመሀ ሙላው እጅ ተገዝተው የተላኩላችሁን ቴሌ ጋይድድ ስልኮች በቶሎ ከአጠገባችሁ በማራቅ አስወግዱ በሏቸው። በሸዋ ሌላም አንድ ጀግና ከነእሱ ጋር በመጣ ሲም ተጠልፎ በቴሌ ጋይድድ ሞርታር በፅኑ ቆስሏል። እናም መጃጃል አያስፈልግም። የእኔ ሥራ መምከር ነው። እነ ኢንጂነር ደሳለኝ፣ ዶክተር አብደላ፣ የከሰሙ ንጋቱ። በተለይ ንጋቱ አመሀ በቅርቡ ያስበላሃል። ምንአልባት አብረኸው የምትሠራ ካልሆነ በቀር ጠብቅ ያስበሉሃል። የእኔ ሥራ መናገር ነው።
"…በዚህ በኩል ጎጃሞች ምን አደረጉ? ጎጃሞች እነ አቶ አመሀን፣ እነ ሮቤልን፣ እነ ዘርዓያዕቆብን እና አኪላን ወደ ኘንደራቸው አላስገባ አሉ። በራቸውን ጥርቅም አድርገው ዘጉባቸው። የድሮን ድብደባ ከመምጣቱ በፊት በእጃቸው ያለውን ስልክ በሙሉ አስወገዱ። ሁሉም ከሚዲያ ጠፉ። ይኸው አንዳቸውም ሚድያ ላይ የሉም። አገዛዙም የሆነውን አያውቅ በበብላኔ ተራራና የገበሬ ቤት ሲደበድብ ይውላል። ለምን ቢባል ጎጃሞች ጥንቅቅ ብለው የማንንም አማርኛ ተናጋሪ የትግሬም፣ የኦሮሞም ዲቃላ በመሃላቸው ስላላስገቡ። ሸዋ እና ወሎ ግን አደጋ ላይ ናቸው። የእነ ዘርዓ ያዕቆብ ጀሌ ድርሳን ብርሃኔ እና እነ ሰሎሞን አሊ፣ እነ ኮሎኔል ፈነታሁን ሙሀባው የነበሩበት የግሸን ደብረ ከርቤ ባንክ ተዘረፈ ሲባል ብዙም ያልገረመኝ ለዚያ ነው። ለበዓሉ ድምቀት አነሣሁት እንጂ ሌላ ጊዜ ነው በሰፊው የምመጣበት። ጉድ ነው የማሰማችሁ።
•4ኛ፦ እነዚህ ፋኖዎች ድንገት አይደለም የፈነኑት። ከስድስት ዓመት በፊት ጀምሮ ሲዘጋጁ ነበር። ትግሉ በሳምንትም፣ በዓመትም እንደማይቋጭ የተረዱም ናቸው። አውዳሚ ጦርነት እንደሚከሰት ዐውቀው ነው ቀድመው የተዘጋጁት። ለአንድ ወዳጄ ዝግጅቱን በቪድዮ ሳሳየው ማመን አቅቶት የተደመመውን መደመም እኔ ነኝ የማውቀው። ዝግጅቱ ሲደረግ የነበረው በየከተማው ነው። ማንም በማይነቃበት መልኩ ነበር ዝግጅቱ። ሥልጠናው ራሱ እጅግ አስደማሚ ነበር። አስቀድመው ለቤዝ የሚሆን ቦታ መርጠው የሄዱትም ሀገር ሰላም በነበረ ጊዜ ነበር። እኔ ዋይ ዋይ ስል እነሱ ሥራ ላይ ነበሩ። ሊገጥሟቸው የሚችሉ ተግዳሮቶችን በሙሉ ነቅሰው ያወጡት ገና ድሮ፣ ድሮ ነበር። የወያኔ ጦርነት መምጣት በመሳሪያ በኩል ችግር ቀርፏል። ልዩ ኃይሉ ዝም ብሎ የፈረሰ የሚመስለው ጎጋ የትየለሌ ነው። የዐማራ ልዩ ኃይል የፈረሰበት፣ መሳሪያ አስረክባችሁ ወደ ካምፕ ግቡ የሚለው ወሳኝ ደብዳቤ መጀመሪያ ለእኔ ደርሶኝ ስበትነው ዝም ብሎ የሚመስለውም አለ። የነቁ የሃይማኖት አባቶች በሰጡት መመሪያ መሠረት ይሄ ክፉ ቀን እንደሚመጣ ታውቆ በሚገበሰ የተሠራው ገና ድሮ ነው ወዳጄ። ተመስገን ጥሩነህ ኢንሳ በነበረ ጊዜ የነበሩ ወፎቼ አሁን ሬዲዋን ገብቶም አሉ እኮ። ተመስገን ጥሩነህና ደመቀ መኮንን… ይቅር ብቻ። አሁን ኢንሳን ስንቀው አትጠይቁኝ።
"…ይሄ ሁሉ ቅድመ ዝግጅት ሲደረግ ስኳድ ያኔ የሰሊጥ ብር እየበላ፣ በጎንደር፣ በባህርዳር ይገለሙት ነበር። አዲስ አበባ ይሸረሙጥ ነበር። እስክንድር ነጋ የባነነው ዘግይቶ ነው። ፋኖ ትግል ሲጀምር እስክንድር ነጋ አሜሪካ በኢትዮጵያ ኤንባሲ በተዘጋ በር ላይ ቆሞ ከሙሉጌታና ከኤርሚያስ ዲሲ ግብረ ኃይል ጋር ደብዳቤ ያነብ ነበር። ጀግኖች ለክረምቱ ቀለብ ቋጥረው በረሀ ሲገቡ አዳሜና ሔዋኔ ምንም አያውቁም ነበር። ምስጋናው አንዷለም…👇 ③ ከታችኛው የቀጠለ…✍✍✍
"ርእሰ አንቀጽ"
“…ጥንቃቄ ይጠብቅሃል፥ ማስተዋልም ይጋርድሃል፥” ምሳ 2፥11። ዛሬ ስለ ጥንቃቄ እና ማስተዋል ነው የምንናገረው። ጠባቂ እግዚአብሔር ነው። ይሄ እውነት ነው። ይሄን አባባል ይዘን በሁሉ ነገር እንዝረከረክ ዘንድ ግን አልተፈጠርንም። አልታዘዝንምም። ንቁ፣ አሰላሳይ፣ ጠንቃቃ እንሆን ዘንድ ነው የተፈጠርነው። ሁሉም ሰው ምስጢራዊ ጓደኛ አይሆንም። በተገኘው ቦታ ሁሉ አይዋልም አይታደርም። በተለይ ከፍከፍ ብለህ መብረር ጀምረህ፣ ሰው ዓይን ውስጥ ገብተህ ከገዘፍክ በኋላ መዝረክረክ አደጋ ነው ያለው። ያወራህ፣ ጋሼ፣ ወንድምዓለም ያለህ ሁሉ ወዳጅህ አይደለም። አንዴ ሰው ዓይን ውስጥ ከገባህ በኋላ ስለራበህ ብቻ የቀረበልህን ምግብ አትበላም። አትጠጣምም። ጥንቃቄና ማስተዋል አስፈላጊ ነው።
"…የሕዝብ አደራ ተሸክመህ ስታበቃ፣ ሀገር የሚያህል ዓላማና አደራ ተሸክመህ ይዘህም ስታበቃ፣ ዝምብሎ መዝረክረክ ነውር ነው። ወንጀልም ነው። በዓይን አይተህ ከማታውቀው፣ ከድንገቴ ሰው ጋርም ምስጢር አታወራም፣ ራስህንም አሳልፈህ አትሰጠውም። በዚህ በረቀቀ ዓለም ቴክኖሎጂ ሰማይ ጥግ በደረሰበት ዘመን የሚልዮኖችን ራዕይ ለማሳካት ወዶና ፈቅዶ ተሸክሞ እንደዋዛ መዝረክረክ እጅግ ነው ዋጋ የሚያስከፍለው። "እግዚአብሔር ያውቃል" ብሎ በመኪና ፈጣን መንገድ ላይ መተኛት እግዚአብሔርን መፈታተን እኮ ነው። በዚያ መንገድ ላይ ሹፌሮች የተሰጣቸው ነፃነት አለ። ይነዱ፣ ያሽከረክሩም ዘንድ የሚታዘዙበት የፍጥነት ገደብም አለ። በ120 ንዳው ተብሎ በታዘዘ የፍጥነት መንገድ ላይ ከፍ ብሎ በ125 መንዳትም ዝቅ ብሎ በ100ም መንዳት አሽከርካሪውን ያስቀጣዋል። አደጋም ያስከትላል። በፍጥነት መንገድ ላይ አሽከርካሪው በነፃነት ነው የሚነዳው። በዚያ መንገድ ላይ ሹፌሩ የሚያስበው ከኋላውና ከፊቱ ስላሉት መኪኖች፣ እሱ ራሱ ስለጫናቸው ሰዎች እንጂ በንዝህላልነት የፍጥነት መንገድ ላይ ገብቶ የተኛን ሰው አይደለም። አንተም እግዚአብሔር ያውቃል ብለህ ገብተህ ብትገጭ ደመ ከልብ ሆነህ ነው የምትቀረው። ሌላው ቢቀር ሹፌሩ እንኳ በነፍስ ማጥፋት አይጠየቅም። አይከሰስም አይታሰርምም።
"…በዐቢይ ጾም ላይ ሁሌ የምንማረውን የወንጌል ታሪክ አለ። እሱን እስቲ እዚህ ጋር እናምጣው እና እንመልከተው። ጌታ ችንና አምላካችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በገዳመ ቆሮንጦስ በ40 መዓልትና ዐርባ ሌሊት ከጾመ ከጸለየም በኋላ በስተመጨረሻ ፈታኝ ዲያብሎስ ቀርቦ ሲፈታተነው ነው እናያለን። "…ከዚህ በኋላ ዲያብሎስ ወደ ቅድስት ከተማ ወሰደውና እርሱን በመቅደስ ጫፍ ላይ አቁሞ፦ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝልሃል እግርህንም በድንጋይ ከቶ እንዳትሰናከል በእጃቸው ያነሡሃል ተብሎ ተጽፎአልና የእግዚአብሔር ልጅስ ከሆንህ፥ ወደ ታች ራስህን ወርውር አለው። ኢየሱስም፦ ጌታን አምላክህን አትፈታተነው ተብሎ ደግሞ ተጽፎአል አለው። ማቴ 4፥ 5-7። ጌታ ይችላል። በባህር ላይ ሲራመድ ያየነው ጌታን ነው የጠየቀው። የፈተነው። ነገር ግን የጌታን መልስ ስንመለከት "ጌታን አምላክህን አትፈታተነው" የሚል ግሩም ምላሽ ነበር ሲሰጠው የምናገኘው። አትፈታተን፣ ራስህን ጠብቅ። “…ጥንቃቄ ይጠብቅሃል፥ ማስተዋልም ይጋርድሃል፥” ምሳ 2፥11።
"…እሺ ጀማሪ ነጋዴ ይዝረክረክ እንበል። የሚዝረከረከውም ልምድ ስለሌለው ነው ይባላል። እየደረጀ፣ እያደገ፣ በንግድ ሥራ ላይ እየቆየ፣ በብዙ እያተረፈ የመጣ ነጋዴ ግን መዝረክረክ ያዋጣዋል እንዴ? መልሱ በፍጹም የሚል ነው። መንግሥት በትኩረት ያየዋል። መንግሥት ብቻ አይደለም ዘራፊ፣ ወንበዴ፣ አፋኝ፣ ቀማኛም በትኩረት ነው የሚከታተለው። ከመንግሥት ጋር ለመዝለቅ ጤናማ የሒሳብ አያያዝ ያስፈልገዋል። ባለሙያ መቅጠርም ያስፈልገዋል። አለበትም፣ ግዴታውም ነው። አለበለዚያ ዝርክርክ ከሆነ የሆነ ቀን ከሁለት ሰዓት ዜና በኋላ "ንብረትነቱ የአቶ ማንትስዬ የሆነ ፎቅ፣ ሆቴል፣ ፋብሪካ ወዘተ፣ በዚህ ካሬ ላይ ያረፈ፣ ከመንግሥት የተበደሩትን ብድር መክፈል ስላቃታቸው መንግሥት ጨረታ አውጥቶአል። የጨረታ መነሻ ዋጋም ይህን ያህል ነው። ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች በሰም በታሸገ ኤንቨሎም እዚህ ቦታ በሚገኘው ቢሮ ቁጥር ዳሽ ድረስ በመቅረብ በጨረታው መሳተፍ ትችላላችሁ። ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 09 ምናምን ዘወትር በሥራ ሰዓት መደወል ትችላላችሁ የሚል ሰይፍ የሆነ ማስታወቂያ ልትመለከቱ ትችላላችሁ። ለዚህ መድኅኒቱ የንግድ ሕግ አክብሮ መሥራት ነው። አለቀ። …ጥንቃቄ ይጠብቅሃል፥ ማስተዋልም ይጋርድሃል፥” ምሳ 2፥11።
"…ጀማሪ አዝማሪ ቢያመነዝር የሚሳቀቅበት የለም። በቴዲ አፍሮ፣ በንዋይ ደበበ፣ በመሀሙድ አሕመድ ግን አለሌ፣ ጋጠወጥ መሆን አያምርም፣ አይፈቀድምም። ጀማሪ አዝማሪ ባለ መሰንቆ ለግጥሙ አይጠነቀቅም፣ ስድ፣ ባለጌ ቃልም እየገጠመ ሰካራሞችን ሊያስቅ፣ ሊያስደስት ይችላል። በአዝማሪ ቤት ይሄ ደንብም ነው። አዝማሪውም፣ አድማጩ፣ ታዳሚውም በዚህ አይሳቀቁም። እንዲያውም የአዝማሪ ቤት ታዳሚ ግጥም ለአዝማሪው እየሰጠ ሊያሰድብህ ሁላ ይችላል። ደንብ ስለሆነ ሰዳቢውንም፣ ተሰዳቢውንም፣ አዝማሪውንም በክፉ አይን የሚያይ ሰው የለም። አዝማሪ ዝነኛ፣ ተዋቂ ሲሆን ብልግናውን በጓዳ፣ በቤቱ ያደርግና አደባባይ ላይ፣ ሚዲያ ላይ፣ ከእነ መምህር ዘበነ በላይ ሰባኪ መስሎ ነው የሚታየው። የአዝማሪ ቤት የጓዳ ወሬ ዝብዘባ አደባባይ አይወጣም። ሚልዮን ሰው እያየህ ስድ አትሆንም።
"…ማንም ሳያውቅህ፣ ሰው ዓይን ሳትገባ ሌሊት ብታመሽ፣ በውድቅት ሌሊት ብትዞር የጠረረበት ማይም ዘራፊ አግኝቶ ካለወገረህ በቀር አትፈራም። አትሰጋምም። ስልኬ ጠርቶ ድምፁ ሌባ ይጠራብኛል እንዳትል ሲጀመር ማንም አይደውልልህም። ብትደውልም አትጠነቀቅም። ደውለህም እንደ ልብህ ልታወራ ትችላለህ። ዝነኛ ሆነህ፣ ሰው ዓይን ገብተህ፣ ዘርፈ ብዙ ጠላት በዙሪያህ እንደ ግሪሳ ሰፍሮ እያየህ ግን ሲጀመር አታመሽም። ካመሸህም ጨለማን አትደፍርም። ለማንም ስልክም አታነሣም። ደላላ ነው ስልክ የሚያነሣው፣ ሲደውልም የሚውለው። ብታነሣም መርጠህ ነው። ስታወራም እንደ ልብህ እየዘባረቅህ አይደለም። መቀዳት፣ መጠለፍ የሚባል ነገርም አለ። እናም የግድህን ጠንቃቃ ትሆናለህ። አይ ብለህ ከተዝረከረክ ግን በስልክ አጠቃቀም ዝርክርክነታቸው ኮሌጅ እንደበጠሱት እና እንደተዋረዱት አይሆኑ ሆነህ ትዋረዳለህ። ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ የተባለው ዝም ብሎ ይመስልሃል? አይደለም። ዝም ብሎማ አይደለም። ለዚህ ነው ጠቢቡ ሰሎሞን "…ጥንቃቄ ይጠብቅሃል፥ ማስተዋልም ይጋርድሃል፥” ምሳ 2፥11።ብሎ የሰበከው።
"…በየመንገዱ አላፊ አግዳሚዋን ሴት ትለክፍ፣ በየአደባባዩ ካገኘኸው ጋር ትጣላ የነበረው አንተ ከሰው ዓይን ሳትገባ፣ ለሕይወትም ትርጉም ሳትሰጥ ትኖር በነበረ ጊዜ ነው። አንቱ በሚያሰኝ በጎ ተግባር ከከበርክ በኋላ፣ የአንተ መኖር፣ የአንተ መክበር፣ የአንተ ከፍ ከፍ ማለት የብዙዎች ኩራት፣ ተስፋ መሆን ከጀመረ በኋላ፣ እንደ እሱ በሆንኩ፣ እንደ እሷ ነው የምሆነው ብለው ሕጻናት ሕልማቸውን አንተን ማድረግ ከጀመሩ በኋላ፣ ምነው የእኔም ልጅ እንደ እሱ፣ እንደ እሷ ልጅ በሆነልኝ ብለው ወላጆች በአንተ ዓይን ልጆቻቸውን መመልከት፣ ለልጆቻቸው መመኘት ከጀመሩ በኋላ፣ ምን ዓይነት የተባረከ ቤተሰብ ቢያሳድገው ነው እንዲህ የተባረከ፣ ጀግና፣ ሃይማኖተኛ የሆነው ተብለህ ወላጆችህ ሳይቀር…👇 ① ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
"…እግዚአብሔር ታላላቆችንና ኃይለኞችን አሕዛብ ከፊታችሁ አስወጥቶአል፤ እስከ ዛሬም ድረስ ማንም ሊቋቋማችሁ አልቻለም። አምላካችሁ እግዚአብሔር እንደ ተናገራችሁ ስለ እናንተ የሚዋጋ እርሱ ነውና ከእናንተ አንዱ ሰው ሺህ ሰውን ያሳድዳል። አምላካችሁን እግዚአብሔርን ትወድዱት ዘንድ ለራሳችሁ እጅግ ተጠንቀቁ። ኢያ 23፥ 9-11
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
…የአያሎ ሞኙ ሰው አማኙ እና የፓስተር ምስጌ መራር ስቃይ…
"…ፓስተር ምስጋናው ከጰነጠጠ በኋላ መስቀል በደረታቸው ላይ አድርገው የሚዋጉትን ጎንደሬ የጎንደር ዐማራ ፋኖዎችን ሲያይ እንደሚበሰጨው ሳሚ ቅማንቴው ለሚካ ጧ ጠሽ ሲነግረው ማእረግ ሰምቶ አጫወተኝ ብሎኛል ሰሌ ባለ ሃውልቱ።
"…የእኔ ጥያቄ ፓስተር ምስጌ የትግሬ አዛዦች የሚዋጉት፣ እየተዋጉ ያሉት ጎንደር ነው አለ። መረጃም አለኝ ብሎ ዘረዘረ። ከሱዳን የመጡ ሁላ አሉበት አለ። የሚዋጉትም በጎንደር፣ በሸዋና በወሎ ነውም አለ። ጎጃምን ረስቶት ሳይሆን ዘለለው። ዐውቆ ነው። የጠንቋይ ልጅ ጎጃምን መጥራት አይሆንለትም።
"…አያሌው መንበርም በጎጃም ስለተማረከው ኮሎኔል ጨንቆታል። አንገብግቦታል። ባህርዳር እያለ የተወው ኪንታሮት ሁሉ ነው አሉ የተቀሰቀሰበት። ተሰቃዩ።
"…ምስጌ የትግሬ ኮሎኔሎች በጎንደር፣ በሸዋና በከፊል እየተዋጉን ነው ካለ በኋላ ወሎ ነው ካለ በኋላ ግን የሚደንቀው ነገር ኮሎኔሎች የተማረኩት በሚጠላው፣ በሚጸየፈው የጎጃም ምድር መሆኑ ነው።
"…የሚያስቀኝ ነገር እኮ የትግሬ ነፃ አውጪዋ ወታደር የሽንት ጨርቋን ቀይራ ዐማራን ስታስገድላት የኖረችውን ፀረ ዐማራ የወያኔ ኮለኔል ርስተይ ተስፋይን እና ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱን በጉያው ወሽቆ በጀግኖቹ የተማረከን በወያኔ ኮሎኔል ከምን ይቀናል?
"…ከቀናህ ጌታ አስራደ፣ ወይም እስክንድር ነጋ ሸዋና ጎንደር የገቡትን የትግሬ ኮሎኔሎች ማርከው ያሳዩን። 😂
• የእንጭቅ ልጅ አለ አጎቴ ሌኒን።
ጥያቄ ነው…?
• ተማሪዎች በፎቶው ላይ እነማን ይታያችኋል…?
• ቦታውስ የት ይመስላችኋል…?
• ረጂውስ ማነው…?
• ርዳታውን የሚቀበለውስ ማን ይመስላችኋል…?
"…በዚያውም የቲክቶክ መንደር ምነው ጭር አለ? እነ ሚኪ ጠሽ፣ እነ ሳሚ ቅማንቴው፣ እነ የጋሻ ሚዲያ፣ አፍንጫ ሰልካካው ወንዴ ተክሉ፣ እነ ዘርዓያዕቆብ ዋን ዐማራ 😂፣ የት ጠፉ?
• ሙን ኦኖው ነው…? 😂
👆③ ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍
"…ሽማግሌዎቹም በሰሙት ነገር ደንግጠው እንዲያውም ጋሽ እሸቴ " ነገሩ እንዲህ ነው እንዴ? ታዲያ ከመጀመሪያው ለምን አደከማችሁን፣ ደረጄ እንዲያው እግዚአብሔር ይስጥህ፣ ከድካም ገላከልከን" በማለት አግርሞታቸውን መግለጻቸውን ነው መረጃዬ የሚያሳየው። እነ አርበኛ ባዬም እግዚአብሔር ይስጥልን። እናንተ ወንድሞቻችን ናችሁ። በሓሳብ ብንለያይም፣ በአንድ ድርጅት ለመታገል ባንታደልም፣ በጭራሽ ከእስክንድር ስር አንገባም። ነገር ግን መሬት ላይ የጋራ ጠላት ስላለን በእሱ በኩል እሱን በመግጠሙ በኩል እየተረዳዳን እንቀጥላለን ተባብለው በሰላም ተለያይተዋል። እኔ ግን በጎንደርም፣ በእነ ደረጄም ተስፋ አልቆርጥም። የጎንደር ሽማግሌዎች ሌላ ዙር ቢሞክሩ መልካም ነው ብዬ እመክራለሁ።
"…ለዚህ ነው እስኳድም፣ ኦሮሙማውም፣ የትግሬ አክቲቪስቶችም ጎጃም ላይ የዘመቱት። ትግሬዎቹ ሰሞኑን ትንሽ ቀዝቀዝ ያሉት ለውጊያ ጎጃም የሄደ የትግሬ ኮሎኔል ከተያዘ፣ ከተማረከ ወዲህ ነው። የኦሮሙማው አክቲቪስቶች ባለፈው ጊዜ እኔ በቴዲ ሃዋሳ ቤት በነበረኝ ቆይታ፣ ጃል ወያም ሆነ ጃል አያና ይጠይቁኝ የነበረው ለጎንደር የተቆረቆሩ መስለው ጎጃም፣ አስረስ፣ ዘመነ ካሤ የሚል ከፍየሏ በላይ የሆነ ልቅሶ ነበር። አዎ ጎጃም የኦሮሙማውን ብልፅግናን ሠራዊት ቅስሙንም፣ ጅስሙንም፣ ቅልጥሙንም፣ ወገብ ዛላውንም ሰብሯል። ስለዚህ ፀረ ጎጃም ስኳዶች፣ የጎጃም የፖለቲካ አገው ሸንጎዎች ሳይቀሩ በራሱ በጎጃም ላይ ዘምተዋል። ለዚህ ነው ይሄ በቪድዮ ከላይ ያያችሁት ልጅ በጎጃም ፋኖን ሳይሆን ሕዝቡን ፍጁት የሚል ድፍረት የተሞላበት ዐዋጅ የታወጀው።
"…በጎጃም የተማረከው ራዲዮ ያበሳጨው የጎንደር ስኳድን፣ የኦሮሞና የአገው ሸንጎን ሰራዊት ነው። ከፕሮቴስታንቱ ናትናኤል እስከ ኦርቶዶክሱ ዳንኤል ድረስ፣ ሲሳይ አጌናን አገው ሸንጎውን ጌትነት አልማውን፣ ስኳድ ሙላት አድኖን ያበሳጨው ያለምክንያት አይደለም። እነ አያሌው መንበርማ የተማረከው ትግሬ አውቆ ነው የተማረከው። ለምን ጎጃም ይማረካል? ጎጃም ራሱ ወያኔ ነው የሚል ድምፀት ያለው መልእክት ነበር ሲያስተላልፉ የነበረው።
"…የእኔ ጥያቄ የሚመጣው እዚህ ጋር ነው። ይሄ ሁሉ የድሮን ውርጅብኝ በጎጃም ሕዝብ ላይ እየዘነበ ትግል ጠላፊው የተራበው ቀጭን ጅቡ እስክንድር በአባቱ በኩል ጎጃሜ ቢሆንም ወገኖቼ ዐማሮች በድሮን ለምን ይጨፈጨፋሉ ሲል ሰምታችሁታልን? ድሮኗ የእሱን የሥልጣን ተቀናቃኝ ዘመነ ካሤን የምታሳድድለት ስለሆነ እንዲያውም ካለበት ከእንግሊዝ ኤምባሲ ሆኖ ይጸልይ ይሆናል የሚሉም አሉ።
"…ስኳድ ምስጋናው አንዷለም፣ አያሎ መንበር፣ ሙላት አድኖ፣ ሲሳይ አልታሰብ፣ አሊያም ታማኝ በየነ ብቅ ብለው ለጎጃም ሳይሆን ለድሮን ጥቃቶቹ ጥቃት ሁለት መስመር ሲጽፉ አይታችኋል? አላያችሁም።
"…እነ ዮኒ ማኛ በራሱ በወዳጄ በቴዲ ሀዋሳ ቤት ተሰብስበው በዋን አማራዎች በእነ አኪላ፣ በእነ ዘርዓያዕቆብ፣ በእነ ጃል በቀለ ወያ፣ በእነ ጃል ሀብታሙ በሻህ፣ በእነ ጃል፣ አያና በኩል አንድ አስቀያሽ አጀንዳ ፈጥረው በአዲስ አበባ ዘፈን አንዲት ማይም ቲክቶከር አጀንዳ አድርገው ከመጨቃጨቅ በቀር ትንፍሽ ሲሉ አይታችኋል? የለም። ግድንግዱን የድሮን ጭፍጨፋ አጀንዳ ማስቀየሻ ተጠቃቅሰው እርስ በርስ እየተሰዳደቡ አንዱ ሌላውን ፌክ እየከሰሰ፣ እያወገዘ በዘፈን ግጥም ላይ ጥቅሴ ጭቅጭቅ በማስነሳት (ነገ ተስማምተው ሊመጡልህ) አየሩን የሚሞሉት እንዲህ ያለውን ግልፅ የድሮን ሄሊኮፕተር ዘር ጭፍጨፋ ማስቀየሻ መሆኑን ማወቅ ይጠቅማል።
"…አገዛዙ ከሳዑዲ መንግሥትም እየተጠቃቀሰ የአሩሲ እና የጅማ የኦሮሞ እስላሞችን በገፍ እያፈሰ ሴት ወንድ ሳይል እየላከለት፣ እርሱም ከኤርፖርት እየተቀበለ ወደየመጡበት መንደር በመላክ፣ በዚያም ኑሮን መሸከም ሲያቅቸው በወታደርነት እየቀጠረ ወደ ዐማራ ክልል እየላከ እያስፈጃቸው ነው። ገዛዙ ወታደር በገፍ የሚያገኝበት ሕዝብን በማስራብ፣ ኑሮውን ሰማይ በመስቀል፣ ተማሪዎችን በገፍ በመጣል፣ ተስፋ በማስቆረጥ የማይነጥፍ የወታደር መአት እያገኘ ስለሆነ ጦርነቱን እዚያው ዐማራ ክልል ውስጥ እንደ ቶርኔዶ እየተሽከረከሩ በፋኖ እንዲማረኩና እንዲገደሉ እየሠራ ነው። አሁን ፋኖ ወታደሮቹን ማረክን እያለ በመቀለብ ከሚደክም ጦርነቱን ከክልሉ ለማውጣት የመጨረሻው ግብ ቀርጾ መንቀሳቀስ ይኖርበታል። አሁን የሚሰሙ ዜናዎች እንደሚያሳዩት የጎጃም ነጋዴዎች የባንክ ሒሳብ እየተዘጋ ነው። ወረርሽኝ በዐማራ ክልል እንዲስፋፋ እየተደረገ ነው። ዓለሙም ዐማራውን በኦርቶዶክስነቱ የተነሣ እንደ ሩሲያ ነው የሚያየው። አይሰማውም። አያዳምጠውም። ስለዚህ የአቢይ ሠራዊት ጎጃም ላይ ሲርመሰመስ፣ ጎንደርና ሸዋ፣ ወሎም እንቅስቃሴ በማድረግ የአገዛዙን የትኩረት አቅጣጫ መከፋፈል ነበረባቸው። በየተራ አትድቀቁ። ተንቀሳቀሱም። ሞክሩትም።
"…ያ ፌክ ኢትዮጵያኒስት አሁን ሰልፍ አይወጣም። ፀረ ዐማራ ስብስብ ንቅንቅ አይልም። በኖሞር ጊዜ ስለሚታረዱት ዐማሮች ድምፅ በሰልፉ ላይ ያሰሙትን በሙሉ በኦሮምቲቲዋ ብርሃኔ አማካኝነት አፈር ከደቼ ያስበላ፣ ያሳሰረ መንጋ ዛሬ ሰልፍ አይወጣም። ነገር ግን ዐማሮች ከፌክ ኢትዮጵያኒስቶቹ ተለይታችሁ ሰልፍ ጥሩ። ሞክሩ። ሰልፉ ለውጥ ያመጣል ተብሎ ሳይሆን እንዲያውም ፌኩን፣ ፀረ ዐማራውን ኢትዮጵያኒስት ኃይል ሁላ ትለዩበታላችሁ። በርቱ፣ ድፈሩ፣ ሰልፍ ጥሩ።
• በታሪክ የሚሸነፍ መንግሥት እንጂ የሚሸነፍ ሕዝብ የለም። አኬር መገልበጡ እንደሁ ግን አይቀርም።
• ድል ለዐማራ ፋኖ…!
• ድል ለተገፋው ለዐማራ ሕዝብ…!
•••
ሻሎም.! ሰላም.!
ዘመድኩን በቀለ ነኝ.!
አሸበርቲው/አስነቀልቲው
ጥቅምት 6/2017 ዓም
ከራየን ወንዝ ማዶ.!
"ርእሰ አንቀጽ"
"…እየሆነ ያለው ይሄ ነው። ልጁ የሚናገረው ነገር መሬት ላይ ያለውንና በተግባር እየሆነ ያለውን እውነት ነው። ይሄን ልጁ የሚናገረውን ቃል እውነታነት ለማረጋገጥ እና ለመረዳት በየማኅበራዊ ሚዲያው መንደር ዞር ዞር ማለት ብቻ በቂ ነው።
"…የአቢይ አሕመድ መሩ የኦሮሞ ብልፅግና የሚመራው አገዛዝ በኢትዮጵያ ላይ ባለ ሙሉ ሥልጣን ከሆነ በኋላ በዲስ አበባ መሀል ካዛንቺስ፣ በአዲስ አበባ ጫፍ በቡራዩ፣ በሰበታ፣ በለገጣፎና በመሰል ቦታዎች በግልጽ ዐማራን እና የደቡብ ነገዶችን ማጽዳት ከጀመረ በኋላ በኦሮሚያ የሚኖሩ ዐማሮችን፣ የኦሮሞም ሆነ የሌላም ነገድ አባላት የሆኑ ኦርቶዶክሳውያንን በግልጽ የዘር ማጥፋት ፈጽሞባቸዋል።
"…በቤኒሻንጉል ጉምዝ፣ በሶማሊያ ክልል፣ ከአፋር በቀር በጋምቤላ፣ በደቡብ ክልል ጭምር ዐማሮች ታርደዋል፣ ተፈናቅለዋል። አብያተ ክርስቲያኖቻቸው ከነ አገልጋይ ካህናቱ ጭምር ነው ታርደው የነደዱት። የተቃጠሉት። መስጊዶቻቸው ከነ ሼሆቻቸው፣ ከነ አማኞቻቸው ነው ታርደው የወደሙት። ይሄ ዐማራው ከክልሉ ውጪ የተፈጸመበት ጭፍጨፋ ነው።
"…ከትግራዩ ጁንታ በፊት በቅማንት እና ጎንደር መሃል፣ በሸዋ ከሚሴን ሰሜኑን የሸዋ ክፍል ያወደመው ይሄው ሥርዓት ነው። ንፍጥ የሞላው ጭንቅላት ባለቤቶች በሆኑ በበድኑ ብአዴን መሪዎች እየታገዘ ነው ዐማራውን የጨፈጨፈው። ቀጥሎ የትግሬና የኦሮሞው አቢይ ጦርነት ፈነዳ። እሱንም ተከትሎ ትግሬዎቹ ካለ አቅማቸው እኔ ነኝ ያለ ይሞክረኛ በማለት በሕዝብ ማዕበል ዳግሞ ወደ አራት ኪሎ ለማለፍ በተደረገው ጦርነት ሚልዮኖቹ እንኳ ውሸት ነው ብሏል ደብረጽዮን በመቶ ሺዎች እንደ ቅጠል ረገፉ። በመጨረሻም ትግሬ ሲሸነፍ ለአቢይ አህመድ ገበረ።
"…በትግሬና አቢይ ጦርነት ትግሬ ከላይ ኤርትራን፣ ከጎንና ከታች ዐማራና አፋርንም በመተንኮስ ዐማራንና አፋርን የትግሬ ኃይሎች በማውደም ኤርትራ ግን የ20 ዓመት ቂሟን ለመወጣት ወደ ትግራይ በአቢይ አህመድ ጋባዥነት በመግባት ትግራይን ባለሥልጣናቱን፣ አሮጌ ወያኔዎችን በግፍ በመግደል፣ ፋብሪካና ሀብቱን በመዝረፍ ራቁታቸውን አስቀርተዋቸዋል። ትግሬዎቹን ከወረሩት፣ ጦርነቱን ከመሩት ጄነራሎች ከ15ቱ 13 ኦሮሞ ሲሆኑ ሁለቱም የዐማራ ዲቃለዎች መሆናቸው ይታወቃል። ትግሬ ግን ዐማራን ሲረግም ነው የሚኖረው።
"…የትግሬውና የኦሮሞው ጦርነት ኦሮሞው ሌሎችን ነገዶች በማሳማን ትግሬን ወግቶ ካሸነፈና ካስገበረ በኋላ በቀጥታ ያመራው ዐማራን ወደ መውረር ነው። ኦሮሙማው ኖ ሞር ብለው በአሜሪካና በአውሮጳ የሚጮሁለት በጎ ፈቃደኛ ዐማሮችን አዘጋጅቶም ነበር። ኢትዮጵያ የሚል ስም እየጠራ፣ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቅ ዓላማን እያሳየ፣ ወልቃይትና ራያን እንደቁስል እያከከ፣ የወያኔን አረመኔነት መበቀያው አሁን ነው እያለ፣ ፌክ ኢትዮጵያኒስቱን እንደ ባሪያ፣ እንደ ገረድ፣ እንደ ጩሎም እያሞኘ በብላሽ ሲያላልከው ቆየ። እውነት መስሎት ዐማራው ዶላሩን በእነ ደረጀ ሀብተወልድ፣ በግንቦት ሰባት፣ በኢሳት እና በኢኤምኤስ በኩል ሲያጎርፈው ቆየ፣ በብርድ፣ በዝናብ፣ በበረዶና በምዕራቡ ዓለም ቆፈን ውስጥ "ዐቢይ አህመድ ሺ ዓመት ይንገሥብን" ሲልም ከረመ።
"…የዐማራ ጳጳሳት ተሰብስበው የአሜሪካ ምክር ቤት ገብተው በኢትዮጵያ ሰበብ ለአቢይ አሕመድ ድጋፋቸውን በመቸር ወደር የማይገኝላቸው ገሌ ሆነው ታዩ። ካህናቱ የአሜሪካንና የምዕራቡ ዓለም ጎዳናዎችን አጥለቅልቀውም ታዩ። በቀን አንድ ዶላር እና ዩሮ፣ በወር ሠላሳ ዶላርና ዩሮም አዋጥተው የዘራቸውን ማጥፊያ ካራ መግዣ ሲያዋጡ ከረሙ። ትግሬዎቹ ንፁሐን በድሮን እየተጎዱ ነው ስለዚህ የዓለም መንግሥታት ይሄን በደል ይወቅልን ብለው ሲጮሁም እነዚህ ፌክ ኢትዮጵያኒስቶች አማርኛ እያወሩ በዐማራ ስም አላገጡባቸው። ከጁንታው ጋር ሳይሆን የትግሬ ሕዝብ ከምድረ ገፅ ቢጠፋ ደንታችን አይደለም የሚሉም ጎልተው ታዩ። ብቻ በኦሮሙማው ሴራ ትግሬ፣ ከዐማራ፣ ከኤርትራ እና ከአፋር ጋር ተነካካ፣ ተቀያየመ።
"…በኢትዮጵያውያን ድጋፍ፣ በዐማራ እና በአፋር ኃይሎች ልዩ ተጋድሎ፣ የፈርጣጩ የብራኑ ጁላ አራዊት አገዛዝ ሲያሸንፍ አረመኔው ኦሮሙማ በጭንቅ ቀን የደረሱለትን ኤርትራን፣ ዐማራና አፋርን ክዶ ለብቻው ከወያኔ ጋር በፕሪቶሪያ ተደራደረ፣ ተስማማ፣ በኬኒያ ናይሮቢ ተፈራርሞ ቃል ኪዳን ተገባባ። ከዚያ ወያኔን በበቀል አጥምቆ ቀጣዩ ዐማራን እንደሚያወድምም አስቦና አቅዶ ተለያየ። ብዙም ሳይቆይ ዐማራን አስገድዶ ለመድፈር፣ የዐማራን ወንድም፣ የሰፈሩን ጉልቤ፣ ኃይለኛውን ጋሻ መከታ የዐማራ ልዩ ኃይልን ትጥቅህን ፍታ፣ የብረት ቦክስህን ጣል፣ ዱላም፣ አርጩሜም በእጅህ እንዳይኖር፣ እኔ መጥቼ እህትህን፣ ሚስትህን፣ ሴት ልጅህን፣ እናትህንም ስደፍር እንዳታንገራግርብኝ ከሰፈሩም ጥፋ። ከእኔ መከላከያ ገብተህ አርፈህ ተቀመጥ አለው።
"…ዐማራው ቀድሞም ይሄ እንደሚመጣ ዐውቆ ተዘጋጅቶ ነበርና ሂድ ጥፋ ብሎ ጫካ ገባ። ከነሙሉ ትጥቁ፣ ከነ ብረት ቦክሱ ነው የገባው። ቀበቱውን ፈትቼ፣ መቀመጫውን በሳማ እየገረፍኩ ነው የማስተነፍሰው ብሎ ኦሮሙማው ፎገላ፣ ለዐማራው ሌሎች ክልሎችም አያስፈልጉኝም ብሎ በድኑን ብአዴንን፣ የአገው ሸንጎንና የፖለቲካው ቅማንት የትግሬ ዲቃሎችን፣ ወሎ ተጠግተው ያሉ ኦሮሞዎችን ተማምኖ ገባ። ሰተት ብሎ ነው የገባው። ነገር ግን መውጣት እንደመግባት አልቀለለትም። ዐማራ ተራራው ተራራ ሆኖ ጠበቀው። የገባው እንዴት ይውጣ? ረግረግ ሆኖ ዋጠው። ሲያየው የሚያምረው ቡርቱካን መስሎት የሚታየው የእሳት አሎሎው ዐማራ ሲቀርበው የጋለ ብረት ሆኖ ፈጀው። ዐማራ ከባዶ ተነሥቶ በሰማይ በምድር የሚርመሰመሰውን የኦሮሙማ ሠራዊት በሚገባ አስተናገደው።
"…የፖለቲካው ቅማንት የትግሬ ዲቃለው፣ በጎንደር ዐማራ ካባ ስር የተሸጎጠው መንጋ ደነገጠ፣ በተቃዋሚ ፓርቲ ውስጥ አብንን፣ በአገዛዙ ፓርቲ ውስም፣ የጠቅላዩ ሚስት በመሆን የአማች ቦለጢቃውን ጠቅልሎ የያዘው ስኳድ መንፈራገጥ ጀመረ። የአገው ሸንጎ በጎጃም፣ ስኳድ በጎንደር፣ የከሚሴ ኦሮሞ በሸዋና በወሎ ስም ዋይ ዋይ ማለት ጀመረ። ዐማራ ጥርስ እና ጥፍር ሲያወጣ ስኳድና ሸንጎ ምላስ ማውጣት ጀመሩ። እናም ለጎንደር አምስት የፋኖ አደረጃጀት ፈጠሩለት። በባዬ የሚመራ፣ በሀብቴ የሚመራ፣ በሰለሞን አጣናውና በጌታ አስራደ የሚመራ፣ በእማዋይሽ የሚመራ እና በወልቃይት የሚመራ ራሱን የቻለ ዐማራ ያልሆነ የተከዜ ዘብ። ጎንደር እንዲህ ሆነ። እንዲህ አደረጉት።
"…የእስራኤል የስለላ ድርጅት ሰዎች እንደገቡበትም ተነገረ። የትግሬ ልጆች የሚመሩት የፋኖ አደረጃጀትም ተፈጠረለት ጎንደር። የሐንስ ንጉሡን የመሰለ የትግሬ ልጅ በእስክንድር ነጋ ውክልና የእነ ሀብቴ ወልዴ የሕዝብ ግኑኝነት ተደርጎ ተመረጠ። እኔን ለሽምግልና በጠሩኝ ጊዜ ዮሐንስ ንጉሡ ስሙን በጆን ቀይሮ ነበር ሲያደራድር የነበረው። ሁለቱ የሀብቴና የባዬ ፋኖዎች አንድ ከሆኑ ጎንደር ጠንካራ ስለሚሆን መጀመሪያ አዲስ አበባ፣ ከዚያ ኡጋንዳ ከዚያ በቀጥታ ወደ ጎንደር የሄደው ጆን ዮሐንስ ኑጉሡ የእነ ሀብቴ የሕዝብ ግኑኝነት ሓላፊ ሆኖ ተመረጠ። ሲያስቅ በማርያም።👇 ① ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
መልካም…
"…ከምስጋናው በኋላ ለእናንተ የማቀርበውን ርእሰ አንቀጼን እያዘጋጀሁ ነው። የኦሮሙማው ጭፍጨፋና የሌሎች ነገዶች ዝምታ፣ የኖሞር ልጎማ፣ የጭፍጨፋው መጨረሻ ምን ያስከትል ይሆን? የሚለውን እንዳስሳለን?
"…ዐማራም እንደ ትግሬ ከተጨፈጨፈ በኋላ በቃ እንታረቅ። የሞተው ሞቷል ሥልጣናችንን አትንኩ እንጂ ስትፈልጉ እንደ ትግሬዎቹ ደብረ ጽዮንና ጌታቸው ረዳ ተፈሳፈሱ፣ ጎጃምና ጎንደር፣ ወሎና ሸዋ በሥልጣን እየተባላችሁ ቀጥሉ። ለዳኝነት ስትፈልጉን ብቻ ጥሩን ይባሉ ይሆን? ይሄንንስ በጀ በሎ የሚቀበል ዐማራ ይኖር ይሆን? አብረን እናየዋለን።
• ዝግጁ ናችሁ አይደል?
"…መልካም…
"…15 ሺ ሰው አንብቦት 9 ሰው ብው 😡 ብሎ የተናደደበት የዛሬው ርእሰ አንቀጻችን የሚተችበት ሰዓት ደርሷል። ቀጥሎ ደግሞ ተራው እንደተለመደው የእናንተ ሓሳብ የሚኮሞኮምበት ሰዓት ነው። በጨዋ ደንብ የምሽት 2:30 የመረጃ ቴሌቭዥን ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር መርሀ ግብራችን እስኪጀምር ድረስ እያወጋን እንቆያለን።
• 1…2…3…ጀምሩ…✍✍✍
👆 ② ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍
"…ሞአን የሚባል ቲክቶከር ሰሞኑን ሲናገር ቀልቤን የሳበውን ነገር ልጥቀስ። ይሄ ልጅ ድንገት ነው ወደ ቲክቶክ መንደር የመጣው። ከመጣ በኋላም በአንድ ጊዜ ነው ታዋቂ፣ ዝነኛ ነው የሆነው። ልጁ ቆንጆ፣ ቆንጆ ሴቶች ጌም አብረውት ለመጫወት ይገባሉ። አንዳቸውንም አክብሮ በጨዋ ደንብ አናግሮ አያውቅም። ጥንብ ርኩሳቸውን ነው የሚያወጣቸው። ቁጭ ብለው ስድባቸውን ጠጥተው ይወጣሉ። እነሱም ዝነኛ ሆነው ያድራሉ። ሞን የሰደባት ሴት ተብላ በፌስቡክ፣ በዮቲዩብ፣ በቲክቶክ ቫይራል ሆና ትሰራጫለች። እናም ይሄ ልጅ በቀደም እንዲህ ሲል ሰማሁት። "እኔ ልጄ በእኔ መንገድ እንዲገለጥ አልፈልግም። እኔ ወደ ቲክቶክ መንደር የመጣሁት ቲክቶክ ምን ያህል ደደቦችን እንደሚያጀግን ለማሳየት ነው። እኔ በመሳደቤ፣ ደደብ ደደብ በመጫወቴ በአንድ ጊዜ በመቶ ሺ የሚቆጠር ፎሎወር ነው ያገኘሁት። ሆቴል ገብቼ ተከፍሎልሃል ነው የምባለው፣ የሌለ አክባሪ ነው ያገኘሁት፣ በእውነተኛ ማንነቴ እንደዚህ አይደለሁም። ነገር ግን ቲክቶክ ምን ያህል የደደቦች ቤት እንደሆነ እኔ ራሴ ምስክር ነኝ። ከእኔ ምን ቁምነገር ተገኝቶ ነው ይህ ሁሉ ሰው የሚከተለኝ ካልሽ አላት ለልጅቷ። ሕዝቡ ምን ያህል ደደብና ተሳዳቢ አድናቂ እንደሆነ ያሳያል አላት። ከምር በጣም ነው ያደነቅኩት። ደግሞም እውነቱን ነው። በሀገር ደረጃም እንደዚያው ነው። ሀገር በ4ተኛ ክፍል ማይም፣ በዲፕሎማ ባለቤት አማካሪነት ነው የምትመራው።
"…ቲክቶክ እንደ ፍሬ በምትባል ትግሬ፣ በሀሺሽ ጦዛ በአደባባይ ብልቷንና ጡቷን እያሳየች ጊፍት ትሰበስብ በነበረ የቲክቶክ ሴተኛ አዳሪ የተሞላ ነበር። እነ ጂጂ ኪያ፣ እነ እማማ ሮማን የሚዋኙበት ባህር ነበር። የእነ ዳለቻን ተቅማጥ የሚያሲዝ፣ ትውከት በትውከት የሚያደርግ ስድብ ለመስማት እኮ ሺዎች ቲክቶክ ላይ ተጥደው ያመሹ ነበር። ይሄ እኮ የሚያሳየው የአስተዳደጋችንን፣ የአመጣጣችንን፣ የተገኘንበትን ቤተሰብ ስለሚወክል ነው። ለዳለቻ ስድብ አንበሳ የሚያወርዱ ሰዎችን ዓይቻለሁ። ዮኒ ማኛ እና ዳለቻ እኮ የብልፅግናው መንግሥት የክብር እንግዶች ሆነው ኢትዮጵያ ድረስ ተጋብዘው በብሔራዊ ቴሌቭዥን ጣቢያዎች ጭምር የክብር እንግዳ ተደርገው እስከመቅረብ ሁላ ደርሰው ነበር እኮ። አዎ ክፋትን ለማበረታታት፣ ነውርን ጌጥ ለማድረግ፣ ነውረኛን የሚያነግሥ ሥርዓት ነው የተፈጠረው።
"…በፖለቲካው ዓለምም ስንመጣ እንዲሁ ነው የምናገኘው። አብዛኞቹ የፖለቲካ መሪዎች በተቃውሞም ሆነ በገዢው ፓርቲ ጎራ የሚገኙቱ ተሳዳቢ ይቀጥራሉ። ድሮ ድሮ በጋዜጣ፣ ከዚያ በፓልቶክ፣ ከዚያ በፌስቡክ፣ ከዚያ በዩቲዩብ፣ አሁን ደግሞ በቲክቶክ። ከፍለው አልኳችሁ ሙልጭ አድርገው ሲያሰድቡ የሚውሉት። ድሮ ድሮ ተሳክቶላቸው ነበር። እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስም እንዲሁ ተሳክቶላቸው ነበር። በተለይ ስደተኛ ሥራ አጥ ልጆችን ቀጥረው ሲያሳድቡ ይውሉ ነበር። ሳሚ ቅማንቴው በሊቢያ በፈረንሳይ አድርጎ እንግሊዝ የገባ፣ ማእረግ የካሳንችሱ ጀርመን አስቀምጠው እንዲሁ መከራ ያስበሉት ነበር። አሁን ለተሻለ ብለው ከጀርመን ወደ ሜክሲኮ ወስደው ከሜክሲኮ ወደ አሜሪካ በእግሩ እንዲገባ ሳንቲም ሰጥተው አሁን መንገድ ላይ መከራ ላይ ነው ያለው። ክፉ አያግኘው። አዎ እንደዚህ ናቸው ቦለጢቀኞቹ።
"…በተለይ ፌክ ኢትዮጵያኒስቶቹ ግንቦቴዎቹ በዚህ የተካኑ ናቸው። ትግሬዎቹም ሞክረውት ነበር። ኦሮሞዎቹም እስከ አሁን አሉ። ግን እየደከሙ ነው። ግንቦቴዎቹ መልካቸውን ቀይረው ነው የመጡት። ሰይጣን በእባብ በኩል ወደ ገነት እንደገባው እነሱም መጀመሪያ በባልደራስ፣ ቀጥሎ በግንባሩ፣ ከዚያ በሠራዊቱ፣ በመጨረሻም አፋሕድ እስክንድር ነጋበት በኩል ነው ተሸሽገው ያሉት። ጎንደርን አራት ቦታ፣ ወሎን ሁለት ቦታ፣ ሸዋን ሁለት ቦታ ከፍለው የሚዳክሩት እነሱ ናቸው። ዘመነ ካሤና ጎጃም የሚሰደቡትም ለዚህ ነው። ጎጃም እምቢኝ ስላለ ነው። ወጊዱ ስላለ ሲወቀጥ የሚውለው።
"…እኔ ይሄን ነውር ነው የገለጥኩት። እኔ እነዚህን ነውረኞች ነው አሸማቅቄ ከጨዋታ ውጪ ያደረግኩት። እኔ ወደ ቲክቶክ መንደር ስመጣ ያበዱት እነ ፍሬ ጋለሞታዋ፣ እነ ሞጣ ቀራኒዮ ናቸው። በቀን 5 ሺ ዶላር ይሠሩበት የነበረውን የቲክቶክ መንደራቸውን ነው የበጠበጥኩት። በቃ ቲክቶክ ተበላሸ፣ ዘመድኩን የሚባለው ቀውስ ከመጣ አለቀልን ብለው ዋይዋይ እስኪሉ ድረስ ነው አፈር ከደቼ ያበላኋቸው። ጋለሞቶቹን ብቻ ሳይሆን ተሳዳቢዎቹንና ቀጣሪዎቻቸውን ሁላ ነው አፈር ከደቼ ያበላሁት። ድራሽ አባታቸውን ነው ያጠፋሁት። የዝሆን ቆዳ ለብሼ ገብቼ፣ ያውም እንደ እነሱ በቀን በቀን ተጥጄ ሳይሆን በወር ወይ በ15 ቀን አንዴ ብቅ ብዬ እየመጣሁ ነው አፈር ከደቼ ያበላሁአቸው። ስንቱን መልኩንም፣ ጠባዩንም ቀየርኩት። ስንቱን አልኳችሁ። ጉድ እስኪባል ነው ከነሱ የባሰ ቀውስ፣ እብድ፣ መሃይም ሆኜ ገብቼ የእብዶች አለቃ በመሆን ሥነ ሥርዓት ያስያዝኩት። በዚህ እኮራለሁ።
"…በተለይ በጎንደር ስም የተሸሸገውን የወልቃይት ሰሊጥ ያናወዘውን፣ የፖለቲካው ቅማንት የትግሬ ዲቃላውን የስኳድ መንጋ አከርካሪውን ሰብሬ ከጣልኩት በኋላ የቲክቶክ መንደር ሃላል የሆነ ሰላም ነው ያገኘው። ተሳዳቢዎቹ በሙሉ ግርር ብለው ወደ ትዊተር መንደር አፈግፍገው እንዲቀመጡ ነው ያደረግኳቸው። በዚያ ጡረተኛ ዶፍተሮችን እያጃጃሉ ቢቀመጡ ነው የሚሻለው። አዎ ድራሻቸውን አጥፍቻለሁ። አር የነካው እንጨት፣ የሴት ልማድ የወር አበባ ደም የነካው ጨርቅ ነው ያስመሰልኳቸው። የሚጠየፋቸው እንዲበዛ ነው ያደረግኩት። ያውም ወደ ገደለው ወዳ አፀያፊ የቪድዮና የፎቶ ተግባራቸው ሳልገባ ማለት ነው። ይሄን ያደረገ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው። ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ።
"…ሰሞኑን ቲክቶክ መንደር ዞር ዞር እያልኩ ነበር። በመንደሩ ውስጥ ዐማሮችን አየሁ። በዕውቀት የሚያወሩ። በስድብ ፖለቲካ መሥራት እንደማይቻል የገባቸው። ተሳዳቢ፣ መንፈሳቸውን የሚረብሽ ሲመጣ ቀስፈው፣ ነቅለው የሚጥሉ። የዐማራን ባሕል፣ ሃይማኖት፣ ግብረገብ የጠበቁ። ድምጻቸው ረጋ ያለ፣ አንደበተ ርቱዕ፣ ፍርዳቸው ትክክል። ደም ግባታቸው የሚያምር፣ ለዛቸው፣ ወዛቸው፣ ጠረናቸው የሚያውድ፣ ስሙኝ ስሙኝ የሚል ድምጽ ያላቸው። አመስጋኞች፣ ምሑራን፣ ቅን ፈራጆችን አየሁ። እንዲያውም ባልተለመደ መልኩ መረጃ ቴሌቭዥንን እንርዳ ብለው የተሰበሰቡ ቅኖችን ነው ያየሁት።
"…ይሄ እንደ ቀላል የሚታይ አይደለም። ይሄ ለዐማራ መጪ ጊዜ የትንሣኤው ምልክት አድርጌ ነው ያየሁት። አንድ የሚደግፉት ሰው ሳይኖር ሁሉን በስድብ የሚያጥረገርጉ ጎዶሎ የአእምሮ ስንኩላን በሞሉበት በዚህ ፕላትፎርም ላይ የዐማራን ከፍታ የሚመልሱ ዐዋቂዎችን በማየቴ አምላኬን አመሰግነዋለሁ። ዐማራ በጠሹ ዮኒ ማኛ፣ በቀውሱ አውቆ አበዱ፣ በወንድ ጋለሞታው ሞጣ ቀራንዮ የተወከለበት ዘመን አልፎ ደርባባ፣ ደርዝ ያላቸው ጨዋ፣ ኩሩ፣ ዐዋቂ ዐማሮች በሆኑ የነገዱ አባላት ተወክሎ በማየቴ ደስታዬን እጥፍ ድርብ ነው ያደርገው። እግዚአብሔር ይመስገን።…👇 ② ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
"…መልካም…
"…የተዋረዱት የሳይበሩ ዓለም ፊልድ ማረሻ ጋሽ ዘመዴ የዛሬውን አጭር ርእሰ አንቀጽ አዘጋጅተው ጨርሰዋል።
"…ዴየደቡ የፊልድ ማረሻ ዶማ መዶሻው ዘመዴ ያዘጋጀውን ጣፋጭ ርእሰ አንቀጽ ለማንበብ፣ አንብባችሁም ዛሬ ምሽት 2:30 ላይ በሰበር እስከምመጣበት የምሽት ነጭ ነጯን የቴሌቭዥን፣ የቲክቶክ መርሀ ግብሬ ድረስ አስተያየታችሁን ለመስጠት ዝግጁ ናችሁ ወይ…?
• እደግመዋለሁ ዝግጁ ናችሁ ወይ…?
ላውቀው ስለፈለግኩ ነው…?
"…ሌሎችም ክፍት አፎች ማስተማሪያ ይሆን ዘንድ ይሄን ባለ ድንክ ሓሳብ ባለቤት፣ ነርቩ የተነካ የሌባ፣ የቀጣፊ፣ የፀረ ተዋሕዶ ወዳጅ ደውላችሁ ማንነቱን አጣሩልኝ እስኪ። በእሱ ቤት እኔን ጠይቆ፣ አሸማቅቆ ቶሎ ብሎ ኮመንቱን መደለቱ ነበር። ዘመዴ እኮ ነኝ። ቆቅ አያውቄ ነገር ነው። ቀብ ነው።
"…ይህቺን ማጨናበሪያ፣ የተቀባ፣ አጭበርባሪ፣ ሌባ፣ መናፍቅ ወንበዴ የቤተ ክህነት ሰው መንካት ያስቀስፋል የምትል ማጃጃያ ማስፈራሪያ ምክንያት በእኔ ዘንድ እንደማይሠራ ዕወቅ። እኔ ዘመዴ አንዴ የበሰበስኩ ዝናብ የማልፈራ ሰው ነኝ። የማደረገው አይደለም ሲዖል ገሃነመ እሳት ለምን ሌላም ቦታ ካለ አያስገባኝም። ቅንጣት ታህል አልፈራም። ሲኦል ቢያስገባኝም በፈቃዴ የፈረምኩ ሰው ነኝ። እንዲህ አይነት ከእኔ የበለጡ ወንበዴ፣ ጋለሞቶቹን ስለተጋፈጥኩ አይደለም ሲኦል እንጦሮጦስ ብገባ ቅር አይለኝም። ተቃውሞም የለኝ።
"…ስልኩ +251900448475 ነው። ሴቭ ሳደርገው Hi Hi ብሎ ነው የወጣው? ማነው እስቲ ጠይቁልኝ።
• ጎሽ ፍጠኑ። የሠራዊቱን ብዛትም ይየው።
ዐማራ እርም አይበላም…!
"…እነ አቢይ አሕመድ አሊ ዐማራ ላይ ጅሀድ ነው እንዴ ያወጁት…?… ያን የሳዑዲ ተመላሽ የተበላ ኦሮሞ ወሀቢያ እስላም በቀጥታ ወደ ዐማራ ክልል ልከውት ይሆን እንዴ…? ገርሞኝ እኮ ነው። በሙሉ ኦሮሞና እስላም እንዴት ሊሆን ቻለ?
"…በዚህ ጉዳይ መጅሊሱ ምን ይላል…? ሀጂ ኢብራሂም ቱፋስ ምነው ዝም አሉ? እነ ሀሩን ሚዲያ፣ እነ ኢሳቅ እሸቱም ምነው ዝም አሉ? ኡስታዝ አህመዲን ጀበል፣ ኡስታዝ አቶ ጣሂር አሕመድ፣ አቡበከር፣ አቶ ሬድዋን ሁሴን፣ ወሮ ሙፈርያት ካሚል፣ እነ ሙጂብ አሚኖ… ድምጻችን ይሰማዎችም የሆነ ነገር በሉ እንጂ። ህጻናት የኦሮሞ እስላሞችን ዐማራን ውጉ ብሎ መላክ ነውር ነው። ወንጀልም ነው። ወይስ እናንተም ስምም ናችሁ?
"…ምንድነው እስላምና ኦሮሞ ብቻ መርጦ ወደ ዐማራ ክልል መላክ? ተዉ ይሄ ነገር ጥሩ አይደለም። የሞጣ መስጊድ፣ የጎንደር እስላም ተጨቆነ እያላችሁ እየሰበካችሁ ታዳጊዎቹን አታስፈጇቸው። በጅምላ አትማግዷቸው። በ3 ወር ለብለብ ሥልጠና ዕድሜ ልኩን ባሩድ ሲያሸት ካደገ ዐማራ የዐማራ ፋኖ ጋር አታጋፍጡአቸው። የሕጻናት መብት ይከበር።
"…ወላጆች ልጆቻችሁን ምከሩ። ከምር ምከሩ። ዐማራ የሚዋደቀው ሃቅ ስላለው ነው። ለህልውናው የሚታገልን ሕዝብ ማሸነፍ አይቻልም። ምከሯቸው ልጆቻችሁን። ለአንድ ቀውስ በሽተኛ ሥልጣን ማስጠበቂያ ብለው ለምን ይረግፋሉ። እንዴኤኤ የደቡብ ጴንጤና የኦሮሞ እስላም እኮ አለቀ። ግድየለም ሽማግሌዎች ልጆቻችሁን በአላህ ስም ምከሩ።
• በዚያውም እርማችሁን አውጡ። አመሰግናለሁ።
👆 ④ ከላይኛው የቀጠለ… ✍✍✍ … ሃሌ ሉያ እያለ ለአያሎ መንበሬ ኪንታሮት ጸሎት እያደርግ ነበር። ሲሳይ አልታሰብ፣ ሙላት አድኖ፣ ጋሻው መርሻ ምንም ፍንጭ አልነበራቸውም። ከወልቃይት፣ እስከ ደቡብ ጎንደር፣ ከአዲስ አበባ እስከ ኡጋንዳ አሜሪካ ድረስ ያሉት አንዳቸውም ምንም አያውቁም ነበር። በፋኖ ትግል ላይ እስከ አሁን ያልተገለጡ ጀግኖች የትየለሌ ናቸው። ሚዲያ ላይ የሚንጫጫው ተዋናዩ ነው። ሆኖም ግን ምክር የማይሰሙትን ይበላቸው ከማለት ውጪ ምን ይባላል።
"…ዘመዴ እዚህ ቦታ የተከማቸ የጦር መሳሪያ እንዳለ አረጋግጠናል። እናም ሚሽን ልንፈጽም ልንሄድ ነው። ለአባቶች ጸሎት አስይዝልን ይሉኛል። መልካም መንገድ እላቸዋለሁ። ካርሎስ ቀበሮ ያከማቸውን የጦር መሳሪያ በደቂቃ ኦፕሬሽን ዘረፉት። ዘረፉትና ከነ ሺ ምንተሺ ጥይታቸው ይዘው እብስ አሉ። ምሽት መጣ። ሀብታሙ አያሉ አፍራሳ በ360 ሚዲያው ገጭ ብሎ መጣ። ሰበር ዜና አለኝ ይላል። በዛሬው ዕለት በባህርዳር ካተማ የፋኖ ኃይሎች እጅግ አስደናቂ ጀብድ ፈጽመዋል። ጀብዱን የፈጸመው ፋኖ እገሌ ይባላል ብሎ ይቀደዳል። ፋኖ ተብዬውም ዓይኑን በጨው ታጥቦ ታሪኩን ይዘረዝረዋል። ካለቀ በኋላ እኔ ለሀብታሙ አያሌው እደውላለሁ። ልጆቹ እየሰሙ እነግረዋለሁ። ዜናው ትክክል አይደለም። ይህን ተጋድሎ የፈጸሙት ሌሎች ልጆች ናቸው። እለዋለሁ። አሜሪካ ድረስ ሄጄም ነው የነገርኩት። ልጆቹ ግን ኬሬዳሽ ናቸው። ሥራ ላይ ብቻ።
"…እነ መሳይ መኮንን፣ እነ ደረጄ ሀብተወልድ፣ እነ ፋሲል የኔዓለም የማያውቋቸው ነፍ ናቸው። እነመሳይ ከግንቦት ሰባት ጋር ንኪኪ የነበራቸውን ነው በብዛት የሚያገኙት። እነሱ የሚያገኙት የአደባባዮቹን ነው። እኔ በበኩሌ አርበኛ ሳሙኤል ባለድል ቀድሞ ባይገለጥ ደስ ይለኝ ነበር። ፈቃደ እግዚአብሔር ከሆነ ምን ይደረግ ብዬ ነው እንጂ በሳሚ መገለጥ ብዙም ደስተኛ አይደለሁም። በጎንደርም፣ በሸዋ፣ በጎጃምና በወሎ የአደባባይ ፋኖዎቹ እየደወሉ እኛ ጋር ኑ የሚሏቸው አስቀድመው የገባቸው፣ ሥራ ብቻ የሆኑ፣ የማይለምኑ፣ ዶላር ሲያሳድዱ የማይውሉ፣ በእነ አኪላ፣ በእነ አመሀ ሙላው፣ ዘርአያዕቆብ፣ ሮቤልና አቶ ጌታቸው፣ ሀብታሙ አፍራሳ እጅ የማይወድቁ ስንትና ስንት ጀግኖች አሉ መሰላችሁ።
"…የወሎው የምሬን ክንድ ፋኖ አበበ ሚድያን እሱ ይጠቀምባት። ማርሸት ከጎጃም ልጅነት ባይ ሰለጥንበት ኖሮ እንዴት ያለ ሸጋ ልጅ ነበር። ተስፋ አለኝ ማርሸት በስሎ እንደሚመለስ። አሁንም ጎጃም በሕግ ባለሙያው አርበኛ ጠበቃ አስረስ መወከሉ ስቅቅ እንዳልል ያደርገኛል። አይደለም መሳይ መኮንን የፈለገ ጠላት ቃለመጠይቅ ቢያደርግለት መልሶቹ ከሕግ አኳያ ስለሚሆኑ የመሳሳት ዕድሉ ዜሮ ነው ብዬ ስለማምን ነው የማልሳቀቀው። ስንትና ስንት መስቀለኛ ጥያቄዎችን እየጠየቀ በየችሎቱ ሲሟገት የኖረ ሰው ሙሉ ለሙሉ ልሳሳት፣ ትግሉን በባንዳነት አሳልፌው ልስጥ ካላለ በቀር ይሳሳታል ብዬ አልሰጋም። እንዲያም ሆኖ ግን ጥንቃቄም፣ ማስተዋልም እንዳይለየው ምክሬን መለገሴን አልተውም። ጎንደርም፣ ጎጃምም፣ ወሎም፣ ሸዋም ያላችሁ በከንቱ እንዳትሞቱ በእጃችሁ የሚገኘውን የዋን ዐማራ የአቶ አመሀን የሳታላይት ስልኮች አስወግዱ። ዶክተር አብደላ፣ ኢንጂነር ደሳለኝ፣ የከሰሙ ፋኖ ንጋቱ ነግሬአችኋለሁ። ወሎም፣ ጎንደርና ጎጃም ያላችሁ ተጠንቀቁ።
"…ሌላ ጊዜ በሰፊው እመጣበታለሁ። ከጥቂት ደቂቃ በኋላ የአስተያየት መስጫ ሰንዱቁን እከፍተዋለሁ። ከእኔ የቀረውን እናንተ ደግሞ ሙሉበት። ምከሯቸው። እኔ ለዛሬ ጨረስኩ። ኋላ በኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ከሳሚ ጋር እንገናኛለን። እስከዚያው መልካም የጥንቃቄ ዘመን ይሁንልን። ዘመዴ ማለት ግን እኔ ነኝ። እንዳይጠፋችሁ ብዬ ነው።
• በታሪክ የሚሸነፍ መንግሥት እንጂ የሚሸነፍ ሕዝብ የለም። አኬር መገልበጡ እንደሁ ግን አይቀርም።
• ድል ለዐማራ ፋኖ…!
• ድል ለተገፋው ለዐማራ ሕዝብ…!
•••
ሻሎም.! ሰላም.!
ዘመድኩን በቀለ ነኝ.!
አሸበርቲው/አስነቀልቲው
ጥቅምት 7/2017 ዓም
ከራየን ወንዝ ማዶ.!
👆 ② ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ …በአንተ መመስገን ከጀመሩ በኋላ፣ አንተን የወለደች እናት ምንኛ የተባረከች ናት ተብለህ እናትህን፣ አባትህን
ማስመስገን ከጀመርክ በኋላ፣ አሳዳጊ የበደለው ተብለህ ወላጆችህን ጭምር ለማሰደብ መዝረክረክ የለብህም። አንዴ ከፍ ከፍ ካልክ በኋላ እንደ ሻማ ሆነህ ነው መኖር ያለብህ። ለራስህ እየቀለጥክ፣ እየተቆጠብክ፣ እየነደድክ ለሌሎች ብርሃን እየፈነጠቅክ ነው መኖር ያለብህ። "…ጥንቃቄ ይጠብቅሃል፥ ማስተዋልም ይጋርድሃል፥” ምሳ 2፥11።
"…ጥንቃቄና ማስተዋልን በተመለከተ በተለይ አደባባይ ለወጡ ለፋኖ አመራሮች ይሄን ምክር አድርሱልኝ። አንዳንድ ቦታ መዝረክረክ፣ የጥንቃቄ፣ የንቃት ጉድለትም በሰፊው ይታያል። በእኔ አረዳድ አሁን ላይ ያሉት የፋኖ ታጋዮችን በሦስት ከፍዬ ነው የምመለከታቸው።
• 1ኛ፦ ምኑንም ሳያውቁ፣ ምንም ሳይዘጋጁ፣ ተኩሱ ሲጀመር በሞቅታ፣ በስሜት ጫካ የገቡ አሉ። ትግሉ በሁለት ሳምንት፣ አልያም ግፋ ቢል አንድ ወር ቢፈጅ ነው ብለው ሒሳብ ሠርተው የገቡ አሉ። መተኮስ የማይችሉ ብቻ ሳይሆን ጥይት ሲተኮስ በድንጋጤ ኪሎ የሚቀንሱ ሁላ ናቸው ግር ብለው ወደ ጫካ የገቡት። እነዚህን ለመግራት፣ በዓላማ የገቡ፣ ቀደም ብለው የትግል ምንነትን የተረዱ፣ ጊዜ ቢወስድም በአድካሚ ወታደራዊ ዲሲፕሊን መስመር እንዲይዙ፣ ልክም እንዲገቡ ማድረግ ይቻላል። ይስተካከላልም። "የታል ፋኖ አይመጣም እንዴ? የሚሉትና አዲስ አበባ አራት ኪሎ እያሉ የሚዘፍኑት የኦሮሞ አዝማሪዎችም መደባቸው ከዚሁ ምድብ ነው።
• 2ኛ፦ ጫካ ቀድመው የገቡ ጓደኞቻቸውን ፎቶ ዓይተው፣ ተመልክተው፣ በዚያ ላይ ሥራ አጥ ስለሆኑ ሰፈር ከምቀመጥ ለምን አልፈንንም ብለው ፋኖ የሆኑም አሉ። ፋኖነትን እንደ ሥራ የቆጠሩም አሉ። ከገበሬ ቀምቶ መብላትን እንደ ጀብዱ የቆጠሩም አሉ፣ ሆዳቸው፣ ጠኔአቸው ያፈነናቸውም አሉ። ከፋኖነት ምግባር ውጪ ነፃ አወጣሃለሁ ብለው ነፃ ሊያወጡት ጫካ የገቡለትን ሕዝብ መልሰው የሚገፍፉ፣ የሚዘርፉ፣ ገበሬውን ዘመናዊ መሣሪያ እንደማስታጠቅ ያንኑ በሬ ሽጦ የገዛውን የገበሬውን መሣሪያ ገፍፈው ሽጠው የሚበሉ ፋኖ አሰዳቢ ፋኖ ቅቦችም አሉ።
"…እነዚህ ፋኖዎች ከእውነተኞቹ ፋኖዎች ራቅ ብለው ነው የሚኖሩት። ሕግ አይገዛቸውም። መከላከያም አይሄድባቸውም። ድንገት እንኳ መከላከያም፣ እውነተኛ ፋኖም ሲመጣባቸው ቀነኒሳን ያስንቃሉ። ፈርጣጮች ናቸው። ቲክቶክ ሁላ ነው የሚጠቀሙት። ጌም ይጫወታሉ ከእነ ጃኒ ጋር። ፈነንኩ ብሎ አዲስ አበባም ቤት የሚሠሩ፣ ሲኖ ትራክ ያላቸው፣ በገጠር ቀበሌ ላይ ፎቅ እየገነቡ ያሉ ሁላ አሉ። እነዚህ ፌካም ፋኖዎች የቆየ ቂም ያለባቸውን ሰዎች ያስራሉ። አግተው ብር ይቀበላሉ። አስገድደው ይደፍራሉ። ነውረኞች ናቸው። እነዚህ ነጋዴ ፌካም ፋኖ ቅቦች በፌክ ኢትዮጵያኒስት ለመጠለፍ፣ ለመሸጥ እና ለመገዛትም፣ የሀብታሙ አፍራሳ፣ የእስክንድር አንጋች ለመሆንም ቅሽሽ አይላቸውም። ሚልዮን የሚባል ስም ብቻ ያውቁ የነበሩ አሁን በእነ እስክንድር ነጋ አማካኝነት ሚልዮን ብር ሲሰጣቸው ዓለም ዘጠኝ ሆናላቸው ራሳቸው ሚልዮነር የሆኑም አሉ። ማንም ይገርዳቸዋል። ማንም ይሸጣቸዋል፣ ይለውጣቸዋልም። ሕጋዊ መስመርም አይመቻቸውም። ከጎጃም ሲመቱ ወደ ሸዋ፣ ወደ ወሎ፣ ከወሎ ሲመቱ ወደ ሸዋ፣ ጎንደር ወሎ እያሉ ይኖራሉ።
• 3ኛ፦ የትግሉን አስፈላጊነት ያውቃሉ። ትግሉ አድካሚና አሰልቺ፣ ዋጋም የሚያስከፍል መሆኑንም ይረዳሉ። ዐውቀውም፣ በሚገባ ተረድተውም ነው ወደ ትግሉ የሚገቡት። በቀደመ ሙያቸው፣ ዶክተር፣ ኢንጂነር፣ የዩኒቨርስቲ መምህር ሊሆኑ ይችላሉ። ነገር ግን ይሸወዳሉ። የሴራ ቦለጢቃን ካላወቋት፣ አስሬ ለክተው አንዴ ካልቆረጡ፣ የተማረ ዳያስጶራ ይነዳቸዋል። ያዛቸዋል። ስማቸው ብቻውን ፋኖ አያደርጋቸውም። በተለይ የማይጸልዩ፣ የማይመራመሩ፣ የማይጠረጥሩ፣ ታሪክ የማያነቡ፣ የፊዚክስ መምህር ሆኖ የፈነነ፣ ሌላም ሌላም ሆኖ የፈነነ በጣም ይቸገራል። ጥገኛ ይሆናል። ሽባ ነው የሚያደርጉት። ሕልሙ ሁሉ ሥልጣን ይሆናል። ሌላው ሞቶ እሱ ሲነግሥ ነው የሚታየው። ሁሉን ነገር ገንዘብ የሚፈታው ስለሚመስለው ገንዘብ ፍለጋ ሲኳትን እነ አቶ አመሀ ሙላው፣ እነ ዘርዓያዕቆብ፣ እነ ሮቤል እና አኪላ እጅ ይወድቃል። ከዚያ እንደ ጋሽ አሰግድ እየነዱ ለመንግሥት ያስረክቡታል። እንደ ጎጃሙ ተፈሪ መኮንን በድሮን ነጥለው በድሮን ያስመቱታል። ትናንት በሸዋ በድሮን የተመታው እና የተሰዋው የሸዋ ፋኖ መሥራች መቶ አለቃ በኃይሉ የተገደለው፣ ለወሎው ሄኖክ ታስቦ በተተኮሰ ድሮን ተመትቶ የተገደለው እስክንድርን የረዳው፣ ያገዘው እና ግንባሩን የመሰረተው የጎጃሙ ልጅ ጀግናው ተፈሪ መኮንን የተገደለው ቦስተን አሜሪካ የሚኖረው ድልብ ብአዴን ፀረ ዐማራው የእነ አኪላ አለቃ አቶ አመሀ ሙላው የተባለ መርዘኛ በላከላቸው የሳተላይት ስልክ አማካኝነት ነው። በተለይ በሸዋና በወሎ በአምሀ፣ በእነ አኪላ፣ በእነ ዘርዓ ያዕቆብና ሮቤል አማካኝነት የተላከውን የሳተላይት ስልክ በቶሎ ካላስወገዱ በዙ ጀግኖች ሸዋና ወሎ ላይ በቅርቡ ይደመሰሳሉ።
"…ትናንት ይህቺን መረጃ ስላወጣሁ ከሮቤል በቀር አኪላ፣ አመሀ እና ዘርዓ ያዕቆብ በውስጥ መስመር ሲዘፍኑብኝ ነበር ያመሹት። አንጀት ጉበታቸው ውስጥ ገብቼ ምን ስሠራቸው እንደነበር ግን እነርሱ አያውቁም ነበር። ዓለሙ በሙሉ "ኧረ ዘመዴ አንተ ዘመዴ፣ እነ አኪላን፣ እነ አመሀን፣ እነ ሮቤልን እና ዘርዓ ያዕቆብን ለምን ዝም ትላቸዋለህ፣ እንደውም አብረህ ነው የምትሠራው ብሎ ሲንጫጫብኝ፣ እኔ ዝም ጭጭ ብዬ ነበር ሥራዬን አድፍጬ የምሠራው። አሉሽ አሉሽ ምን አባባለኝ። እኔው ገብቼ፣ ዳስሼ የማረጋገጥን ዕድል ፈጣሪ አመቻችቶልኝ ምን አደከመኝ? እገሌ ነግሮኝ ነው። እገሌ ብሎኝ ነው ምን አባባለኝ። አጥቤ የማስጣት፣ ጨምቄ የመቀበል ዕድል ፈጣሪ እጄ ላይ ጥሎልኝ፣ እንካ ብሎ ሰጥቶኝ እኔ ምን አዳረቀኝ። ፒፕሉ ቢሰድበኝ አይሻልም እንዴ? ልጅ ተድላ ቢወተውተኝ፣ ወዳጆቼ የምላቸው እንምከርህ ቢሉኝ እኔ እየሳቅኩ ነው ሥራዬን የሠራሁት። በሕይወቴ የማልረሳው የኤልያስ ክፍሌን ምክር ነው። "ዘመዴ እነዚህን ሰዎች ምን ያህል ታምናቸዋለህ? ሲለኝ በውስጤ ምስኪን ኤልያስ እያልኩ በአፌ ግን "በል በል የወርቅ እንቁላል ስለሚጥሉልኝ ዶሮዎቼ አትጠይቀኝ" ነበር መልሴ።
"…እነ አኪላም በሕዝብ የሚሰደብ፣ እነሱን የወደደ ዘመዴ የሚባል መቶ ኪሎ ፋራ፣ ሰገጤ ያገኙ መስሎአቸው ቀረቡኝ። አኪላማ ስለ ወንጌል ሁላ ሊሰብከኝ ይፈልጋል። ስለ አገው እና ቸርች ሂስትሪ። አይ ዘመዴ። ሞኙን ዘመዴን ያገኙ መስሏቸው በራቸውን ከፍተው ሰጡኝ እነ ዘርሽ። ስልካቸውን፣ ምስጢራቸውን ሁላ ዘከዘኩልኝ። የሕዝቡን ስድብ እየቻልኩ የእነሱን መረጃ መጠመጥኩኝ፣ ኔትወርካቸውን፣ የገንዘብ ምንጫቸውን፣ እንደ ህዳር አህያ ጭኖ የሚልካቸውን ኃይል በሙላ አንድ በአንድ ደረስኩበት። አንድ በየወሩ 10 ዶላር ይሰጠኝ የነበረ ልጅ በእነ አኪላ የተነሣ ሙልጭ አድርጎ ብሩን ወስዶ ጥፋ ከዚህ ብሎኛል። ድራሹ ይጥፋ። እና እኔ ዘመዴ ለ10 ዶላር ብዬ የመቶ ቢልዮን ጮማ መረጃ፣ የመረጃ ቋቴን ላበላሽ እንዴ? ከቴሌግራም ሰድበውኝ ባን ያደረግኳቸው አሉ። እነ አኪላ ይሄን ሲመለከቱ በእነሱ ቤት ጅል፣ ጅላንፎ ፋራ ዘመዴን አግኝተው ልባቸው ወልቋል።…👇 ② ከታች ይቀጥላል።… ✍✍✍
መልካም…
"…ከምስጋና በኋላ በቀጥታ የምንሄደው ወደ ዕለተ ዕለቱ የዕለተ ሐሙስ የርእሰ አንቀጽ ንባባችን ነው። የዛሬው ርእሰ አንቀጻችን እጅግ ለየት ያለ እና ፋኖዎች ይጠነቀቁአቸው ዘንድ ስለሚገቧቸው ለዛሬ በጥቂት ሌላ ጊዜ በብዙ የጭቃ ዥራፉን ይዞ የሚመጣ መሆኑን የሚያውጅ ርዕሰ አንቀጽ ነው።
"…ተው እያልኩት እምቢ ብሎ ገጥሞአቸው ጋሽ አሰግድን ስላስበሉት አደገኛ ሰዎች ነው ብልጭ የማደርገው። ትናንት የተገደሉት መታጣት የሌለባቸውን የሸዋ ፋኖ አለቆች እና ስለሌሎችም በድሮን ምክንያት ተመትተው ለሚቀጠፉ የፋኖ አለቆች የሚሆን ምክር ጭምር የያዘ ነው የዛሬው ርዕሰ አንቀጻችን።
"…ከእነ አኪላ፣ ዘርዓያዕቆብ ጋርም፣ ከነ ሮቤልና አመሀ ሙላው ጋር የነበረኝ እልህ አስጨራሽ እያረሩ መሳቅ፣ እስካገኝሽ ድረስ ህመሜን ቻልኩት የሚለውን ዘፈን እያንጎራጎርኩ ሥጋ ለሥጋ ሄጄ አጥንታቸውን ሳልሰብር አብሬአቸው ቆይቼ ከትናንት ጀምሮ በይፋ ስለመለያየታችን የሚያውጅም ነው የዛሬው ርዕሰ አንቀጻችን።
"…መቼም ስዕለት ተስላችሁ ይህቺን ቀን የምትጠብቁ የትየለሌ ናችሁ። የዛሬው አጓጊ ነው አይደል…? እናሳ… በእኔ በፊልድ ማረሻው ዘመዴ የተዘጋጀውን ርእሰ አንቀጽ ለማንበብ፣ አንብባችሁም አስተያየት ለመስጠት ዝግጁ ናችሁ?
• እደግመዋለሁ… ዝግጁ ናችሁ ወይ…?
ጎበዞች…!
"…አብዛኛዎቻችሁ ተማሪዎች የጥያቄውን መልስ አግኝታችኋል። እርዳታ ተቀባዩ ሶዬ የጎንደር ከነማ አስጨፋሪው፣ ባለ እንትኑ… ይቅር ይበለኝ። ባለ እንትኑ… የፈጣሪ ያለህ እንዴት ያሳፍራል። ለሴቶች ሁሉ እንደ አክሱም ሃውልት እንትኑን እየላከ፣ እያስጎበኘም የሚተዳደረው ሶል ነው። ሶል ፋኖም ነኝ ብላ ወንድ ወንድም ስትጫወት ነው የከረመችው። ሰሞኑን ግን ጠፍቶብኛል። ሲንተባተብ ማየት በጣም ናፍቆኝ የነበረ ቢሆንም ሰሌም ዓይኔ እያየ ከጎንደር ስኳድ ጋር አብሮ ድራሹ ነው የጠፋው። ሰሌ ሰሊሻ ብቅ በል። 😂
"…እርዳታ የሚረዳው ደግሞ እኔን ብቻ አልረዳ ብሎ ያስቸገረው፣ ስልክ እንኳ አልገዛ ብሎኝ፣ እናንተን ሁላ ብልክ ባስልክ፣ አማላጅም ብልክ አልሰማ ብሎኝ ሲያሰድበኝ የሚውለው ለጋሱ አቶ ወርቁ አይተነው ነው። እስቲ አሁንም ንገሩልኝ። 😂
"…ወርቁ አይተነው ማለት የፋሲል ከነማን እንደ ግል ክለቡ እስከ ስንት ሚልዮን ብሮች እንደረዳ ስሰማ ተደምሜአለሁ። አንደ ልጂ ነው ክለቡን ሲረዳ የኖረ። ለጎንደርማ እርዳታው ይገርማል። ደቡብ ጎንደር በአካል ሄዶ የረዳውን አይቼም ተደምሜአለሁ። አሁን ቀበሮ ሜዳ ላይ ሲረዳ ማመን ያቃታቸው ስኳዶች ጎጃሜው ወርቁ አይተነው ሲሰድቡት ባይ ጊዜ ነው ይህን መጠየቄ።
"…ወርቁ አይተነው ጎንደርንና ኦሮሞን የራዳውን ያህል አንድም ጎንደሬ ባለሀብት ጎንደርን ረድቶ አላየሁም። አንድም ኦሮሞ ባለሀብት ኦሮሞን ረድቶ አላየሁም። ለመስጠት እኮ መሰጠት ነው የሚያስፈልገው።
"…ጎጃምና ጎንደር አንድ ነው። ስኳድና አገው ሸንጎ ጥግህን ያዝ ለማለት ያህል ነው።
• ቆይቼ ሁለት አስኳዶችን ነቆር አድርጌ እንለያያለን። ጠብቁኝ።
መልካም…
"…17 ሺ ሰው አንብቦት 6 ሰው 😡 ብሎ የተናደደበት የዕለቱ ርእሰ አንቀጻችን አሁን ከአድማጭ ተመልካቾቹ የሚተችበት፣ የሚብጠለጠልበት፣ ሓሳብ የሚሰጥበት ሰዓት ነው። ተራው የእናንተ ነው።
• ርእሰ አንቀጹን እንዴት አገኛችሁት? ከልጁ ጀርባ ያለው ባንዲራ ደግሞ የማነው በማርያም። ተንፒሱ እስቲ።
• 1…2…3…ጀምሩ…✍✍✍
👆 ② ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ "…ከእነ ባዬ፣ ከእነ ውባንተ ተለይቶ ተገንጥሎ የወጣው የእነ ኮሎኔል ታደሰ፣ የእነ ጌታ አስራደ ቡድን የእነ ባዬን ገንዘብ፣ ምስጢራዊ የባንክ ዝውውራቸውን ሁሉ ለመንግሥት አጋልጦ፣ ጠቁሞ አዘጋባቸው። በፓስተር ምስጋናው አንዷለም በኩልም በውጭ ሀገር እነ ጋዜጠኛ ተስፋዬ ወልደ ሥላሴ፣ እነ ጋዜጠኛ መዓዛ መሀመድ፣ እነ ጋዜጠኛ ሊባኖስ የሰበሱባለቸውን ወደ 70 ሺ የሚጠጋ ዶላር ሀም አድርገው በሉባቸው። ሀብቴ ወልዴና ሰለሞን አጠናው እነ ጌታ አስራደ እስክንድር ነጋ መሪያችን ነው ሲሉ እነ ባዬ ቀናው እነ ሳሚ ባለድል ደግሞ በፍጹም እኛ የቴዎድሮስ ዘር ነን፣ እኛን ጥይት መተኮስ፣ ዐማራዊ ሞራል የሌለው፣ ድል ለዲሞክራሲ እያለ ሲታሰር ሲፈታ የኖረ፣ እስር ያገነነው ሰው ሊመራን አይገባም። ለምሁርነትም ጎንደር የራሷ ምሁራን አሏት ብለው ገግመው የውባንተን አደራ ጠብቀው ቆዩ። አሁንም በዚያው መንገድ ነው ያሉት።
"…እነ ሀብታሙ አያሌው፣ እነ ብሩክ ይባስ፣ እነ ኢየሩስ ተክለ ጻድቅ፣ እነ ኤርሚያስ ዋቅጅራ፣ እነ አበበ በለው የእነ ሀብቴን ቡድን ደግፈው፣ የእነ ባዬን ቡድን አኮስሰው፣ የቲክቶክ አጋፋሪዎችም እስክንድር ከመለኮት የተላከ ነቢይ ነው ተቀበሉት ብለው ቢሰብኩም፣ እነ አያሌው መንበር፣ እነ ምስጋናው አንዷለምም መለከትም፣ ነጋሪትም እየነፉ ጮቤ ዲስኩር ቢያሰሙም እነ ባዬ ግን ከጎንደር ዐማራነት ወይ ፍንክች አሉ። አሁን ጎንደር በዚህ ሁኔታ ውስጥ ነው ያለችው። የመጨረሻውም አጓጊ ሆኗል።
"…ከእኔ ሽምግልና በኋላ የጎንደር ፋኖ የበላይ ጠባቂ ሽማግሌዎች የሚባሉቱ እነ ጋሽ መሳፍንት፣ ሻለቃ ሰፈር፣ አርበኛ ጋሽ እሸቴ፣ ሻምበል መሠረት፣ ሻምበል ገብሩ እና ኮማንደር አረጋ ሰብሳቢ የሆኑበት የማሸማገል ሥራ፣ ሁለቱን የእነ ባዬንና የእነ ሀብቴን ቡድን የማቀራረብ ሥራ ተሞክሮ ነበር። ከእነ ሀብቴ በኩል ራሱ ሀብቴ ወልዴ፣፣ አርበኛ ደረጄ በላይ፣ አንተነህ ድረስ፣ ዮሐንስ ንጉሡ (ጆን) አስቸለው በለጠ የተገኙ ሲሆን በእነ ባዬ በኩል ደግሞ ራሱ አርበኛ ባዬ ቀናው፣ አራጋው እንዳለ፣ በየነ አለማው፣ ሳሙኤል ባለድል እና አበበ ብርሃኑ የተባሉ አርበኞች ተገኝተው ነበር። አርበኛ መሳፍንት ያልተገኙ ሲሆን ሌሎቹ በሙሉ ግን ተገኝተዋል።
"…ሽማግሌዎቹ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የላካቸውን፣ የፋፍሕዴን አባላት እነ ጌታ አስራደን እና አርበኛ ሰሎሞን አጠናውን ወደዚህ የእርቅ፣ የንግግር መርሀ ግብር ያለማምጣታቸውም የሚያሳየው መልካም ምልክት አለ። በጎንደር እንደ አሸን የተፈለፈለው የፋኖ አደረጃጀት የሚጠፋው የሀብቴና የእነ ባዬ ቡድን አንድ ከሆነ ብቻ ነው። አረጋውያኑ ይሄን አውቀዋል። ሽማግሌዎቹ በእነ ምስጋናው አንዷለም የሚመራውን ቡድን ባይፈልጉትም ልብ ያላሉት ግን ከእነ ምስጋናው አንዷለም ቡድን ጋር የሚሠራውንና የሀብቴ ወልዴ ማስተር ማይንድ ነው የሚባለውን በኡጋንዳም የሚገኘው ጋሽ የፈራ ይመለስ፣ ሙላት አድኖ ሀብቴ ወልዴ ጠርንፎ እንደሚመራው ነው። ሀብቴ የሙላት እስረኛ ነው። እሰሎሞን አጠናውን ግን ሁላቸውም አያምኗቸውም። ይሄ ደስ ይላል።
"…ጎንደርን እንዲህ እንደ አሜባ 9 ቦታ የቆራረጠው ስኳድ ጎንደር ላይ ቆሞ ወሎን 2 ቦታ ከፍሎ ሙሀባውን አስገብሮ ምሬ ወዳጆ ላይ ዘመቻ ከፍቷል። ሸዋን በእስክንድር በኩል አስገብሮ መከታውን ይዞ እነ አሰግድን አሳስሮ፣ ሸዋን ለ2 ከፍሏል። ጎጃምን ሦስት አራት ቦታ ለመክፈል ሞክሮ ያልተሳካለት የጎንደር እስኳድ ከዚያ በኋላ በቀጥታ ጎጃምንናና የጎጃም የሆነውን ነገር ሁሉ ወደ ማጠልሸት ነው የሄደው። በዘመነ ካሤ ሰበብ ጎጃምን ማዋረድ የዕለት ተዕለት ተግባሩም ሆነ።
"…በባህርዳር የሰፈረው መንግሥታዊ ስኳድ በባህርዳር ጎጃሜዎችን ማገት፣ ከኦሮሙማው ጋር ተመሳጥሮ የሕፃን ፌቨንን ዓይነት የሴራ ፖለቲካ መጎንጎን ጀመረ። ሁሉንም ተረባርበን አፈር ከደቼ አበላንበት። በኦሮምቲቲዋ መማማር አለባቸው፣ ወይም መማር ሲሳይ በዻዻ አማካኝነት ሊሰበስቡ የነበረውን ገንዘብ ጉሮሮ ላይ ቆምንባቸው፣ እነ ምስጌ፣ አያሎ፣ ዶር ደረጄ ታች ወርደው እሸቱ ገጠሬው፣ ሚኪ ፋራው ጋንጃው ቤት ቢሰለፉም ወፍ የለም። በዋን ዐማራ በኩል በእነ ዘርዓያዕቆብ በኩል እኔ ዘመዴን ለማዋረድ፣ ከእነ ጃል አዲስ ታይምስ ሀብታሙ በሻህ ጋር ዊኒጥ ዊኒጥ ቢሉ ጆሮ የሚሰጥ ጠፋ። እነ አበበ በለው ዋይ ዋይ ቢሉ፣ በፋኖ ስም መረጃ ቲቪና የእኔ ዘመዴን ስም ለማጥፋት ቢላላጡ ወፍ የለም ሆነባቸው። ጎጃምና ጎንደርም አልጣ አላቸው። መረጃ ቲቪም አልፈርስ፣ ዘመዴም አልጠፋ አላቸው።
"…ጎጃም እንደ ሕዝብ የተነሣው በአንድ ቤት አንድ አባወራ ስላለ ነው። ጎጃም ለማም ከፋም፣ አረረም መረረም አንድ የፋኖ አደረጃጀር ፈጥሯል። ዘመነ ካሤ የተባለ መሪና የዐማራ ፋኖ በጎጃም የሚባል ወጥ አደረጃጀት ፈጥሯል። ወጥ አደረጃጀት ሲኖርህ ሕዝብን ለማንቃት፣ ከጎንህ ለማሰለፍም ይመችሃል። ጎጃም የተሳካለት ለዚህ ነው። ጎንደር ግን በአንድ ቤት 5 አባወራ ነው ያለው። እንዴት ሆነው ወደ ድል ይቀርባሉ? የተለያየ ሕዝብ አያሸንፍም። አንድ የሆነ ሕዝብ ነው የሚያሸንፈው። አፄ ቴዎድሮስ በዘመነ መሳፍንት የተበጣጠሰችዋን ኢትዮጵያን አንድ ያደረጉት መጀመሪያ ጎንደር ላይ ያሉትን የጎበዝ አለቆች በኃይል ጭምር ኮርኩመው ወደ አንድ ካመጡ በኋላ ነው። ከዚያ ጎጃም፣ ሸዋ እያሉ አንድነቱን የፈጠሩት። የኢትዮጵያ አንድነት መነሻው ከጎንደር ነበር። ትግሬው ስሁል ሚካኤል የበታተናትን ኢትዮጵያን አንድ ያደረጉት ጎንደሬው አፄ ቴዎድሮስ ናቸው። ለዚህ ነው አሁንም ወያኔ የበታተነቻትን ሀገር አንድ የሚያደርገው ኃይል ከጎንደር እንዳይነሣ የፖለቲካው ቅማንት የትግሬ ዲቃሎች ስሁላውያን ጎንደርን በእነ ዮሐንስ ንጉሡ አማካኝነት አንቀው የያዙት። ዮሐንስ ንጉሡ የጎንደር ዐማራ ሕዝብ ግኑኝነት ሲሆን አስቡት።
"…ለማንኛውም የጎንደሩ ሽምግልና በመጨረሻ በአርበኛ ፋኖ ደረጀ እርግጡን በመናገሩ ሊከሽፍ ችሏል። ዮሐንስ ንጉሡ አብሮት ያለው የማከብረውና 2ልጆቹን በትግሉ ያጣው ደረጀ በላይ በመጨረሻም ለጎንደር የበላይ ጠባቂዎች እንዲህ ብሎ አረዳቸው። "እኛ አዲስ የጋራ ቤት ገንብተናል። እኛ እናንተን ወደ አዲሱ የጋራ ቤታችን ልናመጣችሁ ነው እንጂ እዚህ ለሽምግልና የተቀመጥነው ለሌላ አይደለም። እነ አርበኛ ባዬ በአዲሱ ድርጅታችን መሪ በጋዜጠኛ እስክንድር መሪነት የማትስማሙ፣ ተቃውሞም ካላችሁ እሱን እንደ ሁኔታው አይተን ልንቀይረው እንችላለን። ሥልጣንም በአዲሱ አፋሕድ ድርጅታችን ውስጥ ልንሰጣችሁ እንችላለን፣ ከዚያ ውጪ ግን የገነባነውን ድርጅት አፍርሰን ሌላ ቤት አንሠራም። ከመጣችሁ እሺ ብላችሁ ኑ በማለት ዙሪያ እሽክርክሪቱን አፈንድቶ ገላግሏቸዋል።…👇② ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
ማስጠንቀቂያ…!
"…ሰሞኑን የአርበኛ ሌ/ኮለኔል አሰግድ መኮነን ስልክን በመጠቀም ሰዎችን እየመረጡ "Bonda" የሚባል በኢንሳ የበለፀገ malnware ለግለሰቦች በቴሌግራም እና በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ አገልግልቶች እየላኩ ይገኛል። በመሆኑም ይሄን link በሚነካበት ጊዜ ስልክ ላይ የሚገኙ መረጃወችን ከመመንተፍ በተጨማሪ በስልክ ላይ Remote acess software እንዲጫንበት በማድረግ የስልኩን GpS, Microphone እና camera በመጠቀም ወገን ላይ ጥቃት እየደረሰ ይገኛል።
"…በተጨማሪም በተለያየ link መልኩ በአንዳንድ ወገኖች በኩል የሎተሪ ዕጣ በሚመስል እና ሽልማት በማስመሰል የሚላኩ ሊንኮች ባለቤታቸው ይለያይ እንጅ ተመሳሳይ የስለላ እና የሳይበር ጥቃት ስልቶች በመሆናቸው ሊንኮችን ከመከፈት እንድትቆጠቡ እናሳስባለን ብለዋል የመረጃው ምንጮች።
"…በሌላ በኩል በሀገረ አሜሪካ በሚኖረው በአምሀ እና በዋን ዐማራዎች በኩል የሳታላይት ስልክ ተገዝቶ የተላከላችሁም ዛሬ የደረሰው የስልኩ ተጠቃሚ ፋኖ አይነት የድሮን አደጋ እንዳይዳርስባችሁ የሳታላይት ስልካችሁን አስወግዱ ተብላችኋል። ይሄ የፋኖ አመራሮች መልእክት ነው።
"…በምንም ዓይነት መልኩ የተለጠፈው ዓይነት ሊንክ ከጋሽ አሰግድም ሆነ ከሌላ አካል ስልካችሁ ላይ ብታዩ ወዲያው አስወግዱት። እንዳትከፍቱት ተመክራችኋል። ሴራውን ፍርስ ነው።
• ርእሰ አንቀጹን ልለጥፍ ነኝ። ጠብቁኝ።
"…ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እነሆ፥ የኃይላችሁን ትምክሕት፥ የዓይናችሁን አምሮት፥ የነፍሳችሁን ምኞት መቅደሴን አረክሳለሁ፤ ያስቀራችኋቸውም ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁ በሰይፍ ይወድቃሉ። እኔም እንዳደረግሁ እናንተ ታደርጋላችሁ፤ ከንፈራችሁን አትሸፍኑም የሰዎችንም እንጀራ አትበሉም። መጠምጠሚያችሁም በራሳችሁ ጫማችሁም በእግራችሁ ይሆናል፤ ዋይ አትሉም አታለቅሱምም፤ በኃጢአታችሁም ትሰለስላላችሁ፥ እርስ በርሳችሁም ታንጐራጕራላችሁ።" ሕዝ 24፥ 21-23
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
"…ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር
"…ምሽት 2:30 ላይ ይጀምራል። ገባ ገባ በሉና ጠብቁን።
• ቲክቶክ 👉🏿 zemedkun.b" rel="nofollow">http://tiktok.com/@zemedkun.b
• ትዊተር 👉 https://twitter.com/MerejaTV
• በራምብል 👉 https://rumble.com/c/Mereja/live
• ዩቲዩብ 👉 YouTube: https://youtu.be/7UqWlD7n5ys
• Mereja TV: https://mereja.tv
"…በተረፈ የእኔን የስልክ ወጪን ጨምሮ አገልግሎቴን ለመደገፍ የምትፈቅዱ።
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል መለገስ ትችላላችሁ። ሁላችሁም ተመስግናችኋል።
• ሻሎም… ሰላም…!
👆 ③ ከላይኛው የቀጠለ… ✍✍✍ "…አሁን በዐማራው ፖለቲካ ውስጥ የእኔ ጣልቃገብነት እየቀነሰ ይመጣል። እንዲህ ዓይነት የነገዱ አባላት የአየሩን፣ የሳይበሩን መንደር ወደ መቆጣጠር ከመጡ እኔ ምን እሠራለሁ? ተስፋ ሳይቆርጡ፣ አጀንዳ ሳይቀበሉ፣ አጀንዳ ሰጪ ሆነው ከቀጠሉ እኔ ዘመዴ ምን እሠራለሁ? የተሰደቡኩት፣ በክፍት አፍ ሸታታ በጋለሞታ ወንድኛ አዳሪ መንደሬዎች ጭምር ስሰደብ የኖርኩት እንዲህ ዓይነት ጨዋ፣ ዐዋቂ፣ ሃይማኖተኛ ዐማሮች መድረኩን እስኪረከቡኝ ድረስ ነበር። ዛቻውን፣ ማስፈራራቱን፣ ስድቡን፣ ውግዘቱን ሁሉ ችዬ የተቀመጥኩት እንዲህ ዓይነት ዐማሮች ወደፊት እስኪመጡ ድረስ ነበር። እኔ ዘመዴ በዐማራ ፖለቲካ ውስጥ ሥልጣን፣ ገንዘብ፣ እና ዝና ፈልጌ አልመጣሁም። ከዐማራ ቦለጢቃ ያተረፍኩት ተቅማጥ በተቅማጥ የሚያደርግ ስድብና ውርደትን ብቻ ነው። ይሄን ያደረጉት ዲቃላ ፀረ ዐማራ ኃይሎች እንጂ ዐማሮቹ እንዳልሆኑ ግን 100% እርግጠኛ ሆኜ አፌን ሞልቼም እናገራለሁ። አሁን ግን ደስ እያለኝ ነው።
"…ማርያምን እስቲ ቲክቶክ ግቡና ተመልከቱ። ከሞጣ ነውሮ ቤት በቀር ዐማራ ነን የሚሉ ሁሉ እንዴት መድረኩን እንደተቆጣጠሩት። ኅብረታቸው። አንድነታቸው። አጀንዳ አሰጣጣቸው። አቤት ደስስ ሲል። ይሄን ነበር ለዘመናት የተመኘሁት። የተመኘሁትንም በዓይኔ እያየሁት በመምጣቴ ደስታዬ ወደር የለውም። ዐማራ እንደዚህ ሆኖ በማየቴም አምላኬን አመሰግነዋለሁ። ሚኪ ራያ ጠሾ ትኩስ ድንችን ስኳዶች ለብቻው አጋፍጠውት እንደ ቀውስ ሲያጓራ አይቼው አምላኬን አመስግኜዋለሁ። ኪሎኔል ፋንታሁን ሙሀቤ በድምጽ ውክልና ሰጥቶት ብር ለምንልኝ ቢለውም ዐማራው ተራራው ዲቃላ ስኳድ ዛሬም ብራችንን አይበላውም ብለው ባዶውን ሲያስቀሩት ሳይ ፈጣሪዬን አመሰገንኩት። የሕጻን ፌቨንን፣ የበላይ በቀለ ወያን አጀንዳ ጋርቤጅ የከተተውን ዐማራ ሳይ ልቤ በሀሴት ይሞላል። አዎ ዐማራ አጀንዳ መስጠት እንጂ አጀንዳ መቀበሉ መቅረት አለበት።
"…እስክስ አበበ በለው። ዐማራን ሲግጥ፣ በዐማራ ስም ሲሸቅጥ፣ በዐማራ ስም ሲነግድ የከረመው እስክስ አሁን ዱቄት በዱቄት ሆኖ ሳየው የተሰማኝን ልነግራችሁ አልችልም። እነ ኢትዮ 360ን በቁማቸው የቀበረ ትውልድ ነው የመጣው። በስሜ አትነግድም ብሎ እስክንድር ነጋን ጥፋ ከዚህ ያለ ትውልድ ነው የተፈጠረው። መንገደኛ እንደማይመራው፣ እንደማይወክለው ጮክ ብሎ የሚናገር ዐማራዊ ትውልድ ነው የተፈጠረው። አላፊ አግዳሚው አጀንዳ እየፈጠረ ዶላሩን የማያልበው ትውልድ ነው የተፈጠረው። ለምን፣ እንዴት፣ ወዴት የሚል ጠያቂ የዐማራ ትውልድ ነው የተፈጠረው። ቄስ ሆነህ፣ መስቀልና ታቦት ተሸክመህ፣ ሼክ ሆነህ፣ የሀገር ሽማግሌ ነኝ ብለህ ጺምህን አንዠርግገህ የማትሸውደው የዐማራ ትውልድ ነው የተፈጠረው።
"…የማያለቃቅስ፣ በብላሽ የማይገደል። አጀንደ ሰጪ እንጂ አጀንዳ የማይቀበል። ቅዲሚያ የቱ የሚል ባለ ብሩህ አእምሮ ባለቤት ዐማራዊ ትውልድ ነው የተፈጠረው። በስድብ የከበሩ ነበሩ። በስድብ የፋኖ መሪዎችን እስከመቆጣጠር የደረሱ ቲክቶከሮች ነበሩ። አሁንስ አሁንማ አር የነካቸው እንጨት ሆኑ። ሰው ተጠየፋቸው። ምንም ቢሉ፣ ቢዳክሩ፣ ቢሉ ቢሠሩ የሚያደምጣቸው ጠፋ። 24 ሰዓት ቲክቶክ ላይ ተጥደው ቢውሉ፣ ከኦሮሞ ነፃ አውጪ፣ ከትግሬ ነፃ አውጪ ጋር ልሟገት ነኝ ስሙኝ ቢሉ ወፍ የለም። ዐማራ ነፍሴ ነቅቷል። በዚህ ደግሞ እኮራለሁ። በእውነት እውነቴን እኮ ነው።
"…አሁን ፒፕሉ ነቅቷል። ዐማራ ክልል የተወለደ ሁሉ ዐማራ አይደለም። አማርኛ የተናገረ ሁሉም ዐማራ አይደለም። የዐማራ ስም ያለው ሁሉ ዐማራ አይደለም። ዐማራ ይሄን ታሳቢ አድርጎ ነው ወደፊትም መንቀሳቀስ ያለበት። እመኑኝ ዐማራ ያሸንፋል። ገዳዮች ክንዳቸው ይዝላል። አቅማቸው ይደክማል። አገዛዙ እኮ ገንዘብ ቢያጣ ገጠር ያለ ገበሬ ባለው በግና ፍየል፣ በሬና ላም፣ ፈረስና አህያ፣ በቅሎ ጭምር ለእያንዳንዱ ግብር ይክፈለኝ ወደማለት የገባው። ይሄ እኮ ውርደት ነው። አዎ የዐማራ ጥንካሬ አገዛዙን ፒያሳ ላይ ብልጭልጭ ነገር እየሠራ፣ ዳርዳሩ በሙሉ እስከ አዲስ አበባ ጫፍ በውጥረት እንዲሞላ ሆኗል። ከዐማራ ጋር እየተደረገ ያለው ጦርነት ለሀገሪቱ ከባድ ነው። ግን ደግሞ ፍጻሜው የዐማራ ማሸነፍ ነው።
"…ለሸዋ በተዘጋጀው እንቋጭ። ሌተናል ጀኔራል ደሪባ መኮነን (የኦህዴድ ልዩ ኃይል ዋና አዛዥ) የኦሮሞ ክልልን ልዩ ኃይል ይዞ ሸዋን ላይ ወረራ እንዲፈፅም መምሪያ ከሽመልስ አብዲሳና የኦሮሞ ክልል የጸጥታ ኃይሎች ክላስተር ዋና አስተባባሪ ከኮሎኔል ከፍያለው ተፈራ (የቀድሞው የኢንሳ ዋና አዛዥ) መመሪያ ተቀብሎ ሸዋን ለመውረርና አርሶ አደር ገበሬዎች አዝመራቸውን እንዳይሰበስቡ ጭፍጨፋ ለመፈፀም ዝግጅት እያደረገ መሆኑንን የተረጋገጠ መረጃ ደርሶኛል። ጎንደር የነበረ ሽምግልና በፋኖ ደረጀ በላይ ምክንያት ላይቀጠል ተቋርጧል። ጎጃም እንደ ሸዋ ምርት ሳይሰበስብ መሰረተ ልማቱ ከሕዝቡ ጋር እንዲወድም ተፈርዶበታል። የድሮን፣ የጀትና የሂሊኮፕተር የቦንብ ድብደባ፣ የንጹሐን ጭፍጨፋ ትግሉን ቢያጠነክረው እንጂ ቅንጣት ወደ ኋላ አይጎትተውም። የኦሮሙማው አገዛዝ በጨፈጨፈበት ቦታ ሁሉ ሃውልት እየተቀመጠ ይቀመጥ። እመኑኝ ዐማራው ድብን አድርጎ ያሸንፋል።
"…የቤተ ክህነቱን የወራዳ ሌባ የማፍያ ስብስብ ከነነውራቸው፣ ከነ ሌብነታቸው፣ ከነ አደገኛነታቸው፣ ከነ ግልሙትናቸው ፊትለፊት እፋለማቸዋለሁ። የሚደርሱኝ መረጃዎች በሙሉ ዘግናኝ፣ ዘግናኝ ጭምር ናቸው። አንድም ሰው አይቀረንም። እንዲደበቁ ጭምር ነው የምናደርጋቸው። ያስቀስፈኛል፣ ሲኦል ያስገባኛል ብዬም የምተወው አንዳች ነገር የለኝም። ዘራፊ ወንበዴ፣ ሌባ ቄስ ነኝ መነኩሴ ባይ ሁላ አልፋታውም። አጀንዳ ሰጪ እንጂ አጀንዳ ተቀባይም አንሆንም።
"…ወደ ማኅበራዊ ሚድያው የመጣችሁ ዐማሮች እንኳን ደኅና መጣችሁ። ጀምራችሁ አታቁሙት። በዕውቀት፣ በእውነት፣ በእርጋታ፣ ሰፈሩን ተቆጣጠሩት። መልከ ጥፉዎቹን የዐማራን ገጽታ ያበላሹ ቆሻሾችን በእናንተ እርጋታ እና እውቀት አድሱት። ሜዳውን በሚገባ ተቆጣጠሩት።
• ድል ለዐማራ ፋኖ…!
• ድል ለተገፋው ለዐማራ ሕዝብ…!
"ርእሰ አንቀጽ"
"…እስከ ዕለተ ማክሰኞ እስከ ዕለተ አርብ ድረስ ከምስጋና በኋላ የሚጦመረው ርእሰ አንቀጻችንን አሁን መጻፍ እንጀምራለን። እነሆ የዛሬው ርእሰ አንቀጻችን በዚህ መልክ ተዘጋጅቶ ቀርቧል።
ለውጥማ አለ።
"…በማኅበራዊ ሚዲያ የዘመን አቆጣጠር መሠረት ሚዲያው ከተፈጠረ ጊዜ ጀምሮ ለረጅም ዘመናት በሌሎች ነገዶችና በፌክ ኢትዮጵያኒስቶች ከፍተኛ ብልጫ ተወስዶበት የከረመው ነገደ ዐማራ አሁን አሁን ከቅርብ ወራት ወዲህ አኬር ተገልብጦ ዐማሮቹ ከተደበቁበት፣ ከተሸሸጉበት እየተገለጡ የሳይበሩን ዓለም የበላይነት በአስተማማኝ መልኩ ጠቅልለው በመውሰድ ላይ ይገኛሉ። በፌስቡክ ብትል፣ በዩቲዩብ፣ በቲክቶክ በለው፣ በቴሌግራም፣ ቲዊተርን ጨምሮ በሁሉም ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ኩሩው፣ ሀገር ወዳዱ ዐማራ ሁላቸውንም በዝረራ እያሸነፈ በዜሮ እየመራቸው ይገኛል። ይሄ ለዐማራው ትግል በበጎ የሚታይ አሸወይና የሆነም ዜና ነው። ደግሞም መጪውን የዐማራ ብሩህ ጊዜም አመላካች ነው።
"…በፊት በፊት በማኅበራዊ ሚዲያው በኩል የዐማራውን ትግል ማንም ሳይወክላቸው ውክልና እንደወሰደ ሰው አክት እያደረጉ ማኅበራዊ ሚድያውን የሚመሩት፣ የሚዘውሩትም እንደ እነ ዮኒ ማኛ አይነት ዱቄት ጠሾች ነበሩ። ደናቁርት፣ የአእምሮ ህሙማን፣ መድኀኒት እየወሰዱ በመድኅኒት ድጋፍ የሚንቀሳቀሱ እብዶች ነበሩ የሚመሩት። በየ24 ሰዓቱ እንደ እስስት በሚቀያየር ጠባያቸው እየተገለጡ መጀመሪያ በፌስቡክ ቪድዮ፣ ቀጥሎ በዩቲዩብ ቪድዮ፣ በመጨረሻም በቲክቶክ ላይቭ በየቀኑ እየተንቶኮተኩ ሕዝቡን ሁሉ ቶክታካ፣ ቱክቱክ፣ የተንተከተከ ሽባ አድርገው አሳስረው አስቀምጠውት ነበር። በእነ ዮኒ ማኛ ምክንያት የዐማራ ትግል በቀውሶች የሚመራ፣ ሰው የሌለው የደናቁርት መገለጫም ተደርጎ ተወስዶ ነበር። ዮኒ ማኛ አንዴ እስላም፣ አንዴ ጴንጤ፣ አንዴ ኦርቶዶክስ እየተጫወተ የዐማራን ትልቁን ምስሉን፣ ግዙፉን ሥዕሉን ሁሉ አቆሽሾበት ነበር።
"…እነ ዮኒ ማኛ ይመሩት የነበረው የዐማራ ትግል ምላስ ብቻ እንጂ ዕውቀት የሌለበት፣ ከዐማራ ባሕል፣ ሃይማኖት፣ ሥነ ምግባር ጋር የማይሄድ፣ ያልተለመደ ስለነበር በሌሎች ብሔር ብሔረሰቦች ዘንድ ዐማራው በእነ ዮኒ ማኛ ዓይን እንዲታይ ተደርጎም ነበር። እነ ዮኒ ማኛ በዓመት እስከ ሰማንያ ሺ ዶላር ይሠሩበት የነበረው የዩቲዩብ ቻናል እየተዘጋበቸው ሲመጣ፣ የለመዱትን እንደልቡ ገንዘብ ሲያጡ በቀጥታ የተዘዋወሩት ያገኟቸው ሁሉ ከፍሎ ወደሚሳደቡበት የአየር ላይ አገልግሎት ነበር። እንደ ድሮው የቴሌ ስልክ ሳንቲም ላጎረሳቸው ሁሉ እየጮሁ መኖርንም ሥራዬ ብለው ተያይዘው ቀጠሉ።
"…አገው ሸንጎ እንደከፈለው የምታውቀው ዮኒ ማኛ ከመሬት ተነሥቶ "ከዛሬ ጀምሮ አገው ነኝ" ካለ በቃ የተከፈለው ገንዘብ እስኪያልቅ ዐማራ ፍዳውን ይበላል በስድብ። ከዛሬ ጀምሮ ኦሮሞ ነኝ ካለ ኦሮሞ ነው ከፋዩ። ትግሬም እንደዚሁ። ሌላም የገንዘብ ማግኛ ነበራቸው እነ ዮኒ ማኛ። ለምሳሌ ከደሩ ዘሀረሩ ጋር ሆነው ይጠቃቀሱና ዱላቀረሽ ስድብ ይሰዳደባሉ። የማኅበራዊ ሚዲያው ማኅበረሰብ እስከ 1 ሚልዮን የሚሆነው ግርር ብሎ ሄዶ ልክ ምድር ላይ ሁለት ሰዎች መሰዳደብ ሲጀምሩ "ማነሽ ነጠላዬን አከብዪኝ፣ ከዘራዬንም፣ መነጥሬንም አቀብዪኝ" ብለው ተሰብስበው የስድብ አይነት ሰምተው ሸምተው እንደሚሄዱት እዚህም እንዲያ ነበር። ድስት ጥዳ ነበር ጀመሩ እንያቸው ብለው ተጠራርተው ሄደው 4ሺ ተመልካች ቆሞ ያያቸው የነበረው። ታዲያ በዚህን ጊዜ እነሱ ሸቀሉም አይደል? አዎ እንደዚህ ነበር የሚጫወቱበት ፒፕሉን።
"…ዘመዴ ትንሽ ረገጥ፣ ረገጥ ላደርግህና ሳንቲም ልሠራ ነው ብሎ ደሩ ዘሀረሩ ያስፈቅደኝ ነበር። እኔን ሲረግጥ ሙግት፣ ክርክር ይፈጠራል። ከዚያ ሳንቲም ይሠራል። ልጆቹንም ያሳድጋል። እንዲህ ነበር የማኅበራዊ ሚዲያው ጨዋታ። ከሁለተኛ ክፍል ትምህርቷን አቋርጣ በአፋር በረሀ አቆራርጣ፣ በጅቡቲ በኩል ቀይ ባሕርን በፊኛ ጀልባ ተሻግራ፣ በየመን በኩል በስንት ድካም ከሞት ጋር ተጋፍጣ ሳዑዲ አረቢያ የገባች ምስኪን የማዳም ቅመም ሁላ የዐማራው ትግል መሪ ሆና ከርማለች። ወንዱም እንደዚያው።
"…በማኅበራዊ ሚዲያው ላይ የዐማራ ምልክት ተደርገው የተቀመጡት በሙሉ የዐማራ መልክ የሌላቸው። የዐማራ ጠባይ የሌላቸው። የዐማራ ማንነት የሌላቸው። ያን ኩሩ፣ ያን ጀግና ሕዝብ የማይወክሉ። የቁጭራ ሰፈር የሴተኛ አዳሪ ልጅ የመሰሉ። እናቶቻቸው ከጋለሞታ ደንበኞቻቸው ጋር፣ ከሴተኛ አዳሪ ጎረቤቶቻቸው ጋር ሲሰዳደቡ ሰምተው ያደጉ ነውረኞች ያንኑ ሲሰሙት እንደ እናት ጡት ሲጠቡት ያደጉትን ስድብ የቤት አመል አይለቅምና ያንኑ ኮተታቸውን ሶሻል ሚዲያ ላይ አምጥተው የዐማራውን መልክ ሲያጠለሹት ነው የከረሙት። ምርጥ የዐማራ አክቲቪስት ነው ከተባለ በቃ ምርጥ ተሳዳቢ መሆን አለበት ተብሎ የታወጀ፣ የተደነገገ እስኪመስል ድረስ ማለት ነው ዐማራውን አንገቱን ያስደፉት።
"…ማኅበራዊ ሚድያው ቀውሴ ዮኒ ማኛን፣ 100 ኪሎ ሰገጠ ድልብ ፋራውን ሞጣን ቀራንዮን ነው የወለደው። ጎጃሜ ነኝ የሚለው ዮኒ ማኛን የተተካው ጎጃሜ ነኝ በሚለው ሞጣ ቀራንዮ ነው። ሞጣ ዮኒ ማኛን ወልዶ ሞጣ አባቱ ዮኒን በለጠው። አፉንም አስያዘው። ሞጣ ብቻውን አልመጣም። አባቷ ከጎጃም ወደ ጅማ ሄደው ከኮንታ ሴት የወለዷትን ብሪጅ ስቶንን ይዞ ነው የመጣው። እንዴት ያለ መንፈሳዊ ወንድም ያላት ብሪጅስቶን በስተእርጅና አልጋ ላይ ሆና ጊዜዋን ዐማራን በሚያዋርድ፣ በባህሉም፣ በሃይማኖቱም የሌለ፣ የነውረኛ የአህዛብን ሥራ እየሠሩ ማኅበራዊ ሚዲያውን ተቆጣጠሩት። ዐማራው አሁንም በማኅበራዊ ሚዲያ ብልጫውን በነውረኞች ተነጠቀ።
"…እንዴት እንዴት ያሉ ምሑራን፣ አንደበተ ርቱዕ ተናጋሪዎች፣ እውቀት ከምግባር ከሃይማኖት ጋር አስተባብረው የያዙ ዐማሮች እንዴት ብለው ይሄን ሰርክል ሰብረው ይግቡ? ይሄ የሳይበሩ ዓለም ስፍራው ብዙ ሕዝብ የተከማቸበት ነው። ስፍራው ብዙ የሰው ኃይል የሚንቀሳቀስበት ነው። እዚህ መንደር ገንዘብም በቀላሉ የሚሠራበት ስፍራ ነው። አንቀው የያዙት ግን ማይሞች ናቸው። ተሳዳቢ ማይም ደናቁርቶቹም እንዴት ይልቀቁት? ዐማሮቹም እንዴት ብለው ሰብረው ይግቡ? ገና አንድ አንደበተ ርቱዕ የሆነ ዐማራ ሲመጣ እንደ ግሪሳ ወፍ ግርር ብለው መጥተው አሸማቀው፣ ድራሽ አባቱ እንዲጠፋ ነው የሚያደርጉት። የስድብ ናዳ ያወርዱበታል። በዐማራ ባህል፣ ወግ፣ ሃይማኖት የሌለ የስድብ ውርጂብኝ ነው የሚያወርዱበት። በቃ ያ ሰው ብን ብሎ ነው የሚጠፋላቸው። እንዲህ እያሉ ነበር ማኅበራዊ ሚዲያውን ከዐማራ አፅድተው በዐማራ ስም ተቆጣጥረው ይዘውት የቆዩት።
"…ማኅበራዊ ሚድያውን ደደቦች፣ የህዳር አህዮች፣ ማይሞች፣ ሴተኛ አዳሪዎችና ወንድኛ አዳሪ ጋለሞቶች ተቆጣጠሩት። ሕዝብ አማራጭ ስላጣ የሚያደምጠው እነሱን ብቻ ሆነ። 10 ሺ ሰው ላይቭ ገጭ ብሎ የሚያያቸው እነርሱኑ ብቻ ሆነ። ቧልት፣ ሟርት፣ ሴክስ፣ ዝሙት፣ አግቦ፣ ሽሙጥ፣ መዳራት በእነዚህ ማይሞች አፍ በትውልዱ አእምሮ ውስጥ ፈሰሰ። ተዘራ። ተዘርቶም አልቀረ አሁን በኢትዮጵያ ውስጥ በማኅበራዊ ሚዲያው ውስጥ ታወቂ፣ ዝነኛ፣ ሀብታም ለመሆን በቁ። እነ ዮኒ ማኛን፣ ሞጣ ቀራንዮን ሆኖ መምጣት ብቻ በቂ ሆኖ ተገኘ። ዛሬ በኢትዮጵያ የማኅበራዊ ሚዲያ የቲክቶክ ሸርሙጦች፣ ወንድኛ አዳሪዎች ናቸው የናጠጡ ሀብታሞች። የዩኒቨርሲቲ መምህርማ፣ ፕሮፌሰር ዶክተሩ መናጢ ደሀ፣ እከካም፣ ለማኝ፣ ካልሲ የማይቀይር፣ ጫማው በላዩ ላይ ያለቀ፣ የሚበላው ያጣ፣ ቅጫማም ሆኖ ነው የተገኘው።👇 ① ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
“…መጨረሻቸው ጥፋት ነው፥ ሆዳቸው አምላካቸው ነው፥ ክብራቸው በነውራቸው ነው፥ አሳባቸው ምድራዊ ነው።” ፊል 3፥19
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
ጎበዝ…!
"…ቀጣዩ ጦርነት ከእንደነዚህ ዓይነት ፀረ ተዋሕዶ እባቦች፣ ቆብ ያጠለቁ ጋለሞታዎች፣ አመንዝራ ሌቦች፣ ነፍሰ ገዳይ ዘራፊዎች፣ ከተደራጁ የማይም ስብስቦች፣ አጭበርባሪ ሃይማኖት የለሽ ወያኔ፣ የወያኔ አሽከር ገረዶች፣ የቆብ ስር እባቦች ጋር ነው።
"…ቀፋፊ፣ ቀፋፊ የማሳጅ ቤት፣ የመጠጥ ቤት፣ በየባለፀጋዎቹ ቤት ያለውን መዝረክረክ የላካችሁልኝን በሙሉ አመሰግናለሁ። ልጅ አስወልደዋችሁ የካዷችሁ በሙሉ መረጃውን ላኩ። ቀልድ የለም። ቢያንስ ከዝፉት ላይ ተቆራጭ መስጠት አለባቸው።
"…የተዘረፋችሁ፣ አስገድደው የደፈሯችሁ ወደፊት ብቅ በሉ። እነዚህ ጥቁር ፋሽስቶች፣ እነዚህ ኢሉሚያናቲ ፀረ ተዋሕዶ የቅዱሳኑ አባቶች አሰዳቢዎች በጊዜ ጥጋቸውን ሊይዙ ይገባል። አጋልጥ።
"…ልብ በሉ ሰዎች ናቸው። ሲጋለጡ ይደነግጣሉ፣ ያፍራሉ፣ ይሸማቀቃሉ። ይሄ ደግሞ ድል ነው። ይሄ ደግሞ ለቤተ ክርስቲያን እረፍት ነው። የብልት ማቆሚያ ዕፅ ከሱዳን ድረስ ገብቶ የሚሸምት አባት ለእኔ አባቴ አይደለም። ከወንድ ጋር አዳሩን አንድ ላይ የሚያደረግ ለእኔ አባቴ አይደለም። ዘማዊ፣ ጋለሞታ፣ ወንድኛ አዳሪ አባት የለኝም። ዘራፊ፣ ሌባ፣ ዓለማውያንን የሚያስንቅ አባት የለኝም።
"…የእንጦንስንና የመቃርስን ቆብ ያረከሰ፣ ያዋረደ፣ በመጠጥ ቤት፣ በጋለሞታ ቤት፣ ከሸርሙጣ፣ ከሴተኛ አዳሪ ጋር ሲዳራ የሚያመሽ፣ ቅሌታም እከኩን፣ ቅጫሙን፣ ቀጩን፣ ጭቅቅቱን ባራገፈችለት ቤተ ክርስቲያን ላይ ጥሬ ካካውን ሲዘፈልል ማየትን አልፈቅድም።
"…አባት ነኝ የሚል እበት የፈለጋትን ሴት በፈለገው ሰዓት የማነወር፣ የማዋረድ መብት የለውም። መነኮስኩ፣ ሞትኩ ካለ በኋላ ከተማ እያወደለደለ በዘረፈው ገንዘብ ከአላሙዲ በልጦ የሚታይበት ምንም ምክንያት የለም። መሃይም፣ ደደብ እንደልቡ የሙፈነጭበት ዘመን ማብቃት አለበት።
• እህሳ…ምን ትላላችሁ…?