ተቀበል…
ሰይፉ ይልማ
እንደ ዥዋዥዌ ሆኗል ነገሩ፣
ካይሮና ዱባይ ነው ውሎና አዳሩ፣
UNን ሲጠጋ ብሪክስ ይታየዋል፣
ብሪክስን ሲጠጋ UN ይታየዋል
ወይ ደሞዝ አልጨመረ ወይ ዝም አላለን
በመንታ ምላሱ አርጎ አወናበደን።
እኔ
እሱ ግራ ገብቶት እኛን ግራቀኝ አጋባን 😂
ተቀበል!
መልካም…
"…ዛሬ ዕለቱ ዕለተ ቀዳሚት ሰንበትም አይደል…? አዎ… እነደዚያ ነው። ቅዳሜ ከሰዓት ታዲያ በቤታችን በጉጉት በናፍቆት የሚጠበቅ ለየት ያለ መርሀ ግብር ነው ያለን። ግጥም፣ ቅኔ፣ ቀልድ፣ ነቆራ፣ ፉገራ የበዛበት ረሀ የሆነ መርሀ ግብር ነው።
• እሱም ምንድነው…?
"…የሜጀር ጀነራል ውብአንተ ልጅ የሜጀር ጀነራል ውብአንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለጦር ወታደራዊ አዛዥ ሻለቃ ተመስገን ውብአንተ አባተ ይናገራል።
"…ውብአንተ የተሰዋበትን የዐማራ ፋኖ በጎንደርን ለእስክንድር ነጋ አሳልፎ በመስጠት በፋፍዴን ቁጥጥር ስር ለማድረግ ለሚዳክሩት ለአባቱ ገዳይ አስገዳዮችም መልእክት አለው።
"…የጎንደር ፋኖ ለምን መስቀል በደረቱ ላይ አደረገ ብሎ እያበደ ያለው የጠንቋዩ ልጅ ፓስተር ምስጌም እንዲያዳምጠው ላኩለት። ፍናፍንቱ አያሎ መንበሬም ቢሰማው አይከፋም። የወልቃይት የሰሊጥ ቦለጢቀኞች ስሁላውያን የፖለቲካው ቅማንት ዐማራ መሳይ ጆፌ ዐሞራ የትግሬ ዲቃሎችም ቢሰሙት ይፈወሳሉ።
"…ሙሉውን መልእክቱን እሁድ ምሽት በመረጃ ቴቪ ሳምንታዊ የነጭ ነጫ ብርግራሜ ጠብኡኝ። በነገራችን የቲክቶክ ዐማሮች እያኮራችሁኝ ነው። አጀንዳ መቀበል ቀረ። የጠንቋይ ልጆች ፀረ ዐማሮቹ ማዕተብ በጣሾቹ እነ ምስጌ ተላልጠው አጀንዳ ብለው ይመጣሉ አዳሜና ሔዋኔ ኢግኖር ገጭቶ ጭራሽ አስደማሚ የዐማራ ታሪክ በቲክቶክ ሌክቸር ይኮሞኩማል። ይሄ ነው መብሰል። ይሄ ነው አንደኝነት። ይሄ ነው መቅደም።
"…በዐማራ ስም አጁዛው ሁሉ ቢንጫጫ አትስሙት። መርካቶ ተቃጠለ፣ እስክንድር ተነነ፣ አፍራሰ መነነ፣ ዋቅጅራ ጎፈነነ፣ አኪላ ቀረነነ፣ አያገባህም። ኢግኖር ግጨው። ወዳጄ የራስህን አጀንዳ ፈጥረህ እንደ ዶክተር ሀብታሙ፣ እንደ ጋሽ ተክሌ ፒፕሉን አንጫጫ። አለቀ።
"…ሌሊቱን ይሄን እየሰማችሁ እደሩ። የነገ ሰው ይበለንና ከምስጋናው በኋላ መንደራችን እንቀውጠዋለን።
"…አንተ የሞትክ ደግሞ ናና "ዘመዴ ዘመነ ሞቷል ያልከው እውነት ነው እንዴ?" ብለህ አዝገኝ አሉህ። የማትረባ። የእኔ ልጆች፣ ጓደኞች፣ ወዳጆች በቲክቶክ መቀሶች አጀንዳ መደንገጥ ሳይሆን መሳቅ ነው የጀመርነው።
• እየሰማችሁ በሰላም እደሩልኝ። 🖐🖐🖐
👆③ ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ …ዛሬ ምንም ለውጥ ባናመጣ እኔም እንደ ቤተ ክርስቲያን ልጅነቴ በቀጣይ በቴሌቭዥንም ሆነ በቴሌግራም ገጼ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያለውን ነውር፣ ዘረፋና ሌብነት፣ ሴሰኝነትም ሁሉ ለታሪክ ይቀመጥ ዘንድ ለሕዝብ ይፋ ማድረግ እጀምራለሁ። የሰው ልጅ እንዴት እንደሚሸጥም አሳያችኋለሁ። ሌሎች ሌሎች ነውሮችንም በይፋ በማቅረብ ሰው ባይቀጣቸው፣ እነሱ ባይፈሩ፣ ባያፍሩ ወዳጅ ዘመድ ያፍርባቸው ዘንድ በይፋ እንተጋተጋለን። ጥቂቶች እንዴት ምእመናን በሚሰጡት የሙዳየ ምጽዋት ገንዘብ በሸነና እንደሚሉ፣ ግንባታቸውን ሁሉ ከነ ሞዴላ ሞዴል መኪኖቻቸው እንደመምባቸዋለን። ትግሬና ኦሮሞ ገጥሟል። ዐማራ ፈዝዟል። እሱንም እናያለን።
•ትግራ -አክሱም
"…በትግራይ ከማእከላዊው መንግሥት የተገፋውን ህወሓትን ተከትሎ ጫካ ገብቶ የነበረው የትግራይ ቤተ ክህነትም ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በይፋ መለየቱንና የራሱን የጨረቃ የጨበራ ሲኖዶስ ማቋቋሙንም በትናንትናው ዕለት በይፋ አሳውቋል። በኦሮሚያ አጋሮቻቸው ቀድሞ የተነሣውና ለጊዜው ደም አፋስሶ ሴራው የከሸፈበት ቡድን ወደ እናት ቤተ ክርስቲያን እቅፍ ከተመለሰ በኋላ በዚያው በኦሮሚያው መንገድ ሄዶ የጳጳሳት መዓት በመሾም በትግራይ እንደ አሸን ያፈላውና ያፈሰሰው የትግሬው ከሳቴ ብርሃን መንበረ ሰላማ ቡድን እነ አባ ሰራቂን የመሰለ የኢትዮጵያና ዐማራ ጠል መናፍቅ ፀረ ማርያም ግለሰቦችን ይዞ የራሱን የትግራይ ሲኖዶስ ማቋቋሙን በመግለጫ ጭምር አረጋግጧል። ይሄ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን "ጣልቃ ገብነቷን ታቁምልኝ" ሁላ ብሎ ሲወበራና ትኩረት ፍለጋ ሲላላጥ ውሏል።
"…በፖለቲካው ቢሮክራሲ በኩል ከሀገረ ኢትዮጵያ ያልተገነጠለችውና አሁን ድረስ በጀት ከማዕከላዊው መንግሥት የሚመደብላት፣ ስልክና ባንክ፣ መብራትም፣ ደሞዝም ጭምር ከኢትዮጵያ የሚላክላት፣ ያለ እርዳታ ሕዝቧ መላወስ መቆየት የማይቻላት፣ ትርፍ አምራች ያልሆነችውን ትግራይን በሃይማኖቱ በኩል አዲሶቹ የትግራይ የጨረቃ ጳጳሳት ከፖለቲከኞቹ በፊት አስቀድመው በይፋ ትግራይን እንደ ሀገር በመቁጠርና በመጥራት በይፋ ከኢትዮጵያ መገንጠሏን እና መለየቷን ዐውጀዋል። ይሄን የሚቃወም አንድም የጠቅላይ ቤተ ክህነቱ፣ የዋናው ሲኖዶስ ድምጽ የለም። ኦሮሞዎቹ ላይ እንደተያዘው አቋም በእነዚህኞቹ ላይ ግን አልተያዘም። እነ አቡነ ሳዊሮስ በአንድ በኩል እውነት አላቸው። የሚያስቀው ነገር ትግራይ ቤተ ክህነት ተብሎ በተቋቋመው አካል በኩልም አሁንም ድረስ ደሞዝ ከአዲስ አበባ የሚበሉ፣ እዚህ አዲስ አበባም ሆነው ደሞዝ የሚበሉ፣ ሁለት ቤት ያላቸው ሰዎች መኖራቸው ነው። ዐማራ ጉራጌ እና ሌላው ኦሮሞ ወላይታው በሚያዋጣው የሙዳየ ምጽዋት ገንዘብ እነ የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ መሻኮታቸው ሳያንስ የትግሬ ነፃ አውጪዎችና ኦሮሞዎቹ በሃላል ሲራኮቱ እንደማየትም የሚያሳፍር ምን ነገር አለ? ቆይ ግን ምጸዋት መስጠቱ ቢያቆም ምን ሊውጣቸው ነው? ለካህናቱ የንስሀ ልጆቻቸው ደሞዝ እየከፈሉ ብሩ ቤተ ክህነት ሳይገባ አገልግሎቱ ቢቀጥል በምን ሊደባደቡ ነው? አስቂኝ እኮ ነው።
"…ይሳካላቸው አይሳካላቸው ባላውቅም ትግሬዎቹ እና ኦሮሞዎች አዲስ ሀገረ ግንባታ ላይ እንደሆኑ ይሰማኛል። በትግሬና በኦሮሞ ፅንፈኞች በኩል የሚታየው፣ የሚሰማውም ኢትዮጵያ ጠልነት፣ ሰንደቅ ዓላማ ጠልነት ወዘተ የመሳሰሉት ነገራት እየታዩም ቢሆን ዐማራውም ሌላውም ሕዝብ በዝምታ በአርምሞ መመልከቱን ቀጥሏል። የጎንደሩ ፀረ ዐማራ የፖለቲካው ቅማንት የትግሬ ዲቃላ፣ የፖለቲካው አገው ሸንጎ አፍቃሬ ኦሮሞ ወትግሬ ዲቃላው አገው ሸንጎ ዐማራውን እንደ ነገድ ቤተ ክርስቲያኒቱን እንደተቋም በሁለመናው ሽባ አድርገው ለአስገድዶ መደፈር እያዘጋጁ ይገኛል። በሩሲያና በዩክሬን ጦርነት እየተጎዱ ያሉት ኦርቶዶክሳውያኑ ናቸው። በሶሪያ ጦርነት የወደሙት ኦርቶዶክሳውያኑ ናቸው። በኢትዮጵያም ታርጌት የተደረገችው ታላቋ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ናት። በጁንታው ጦርነት ከትግሬም፣ ከዐማራም የተፈጁት ኦርቶዶክሳውያኑ ናቸው። ደፈር ተብሎ መወያየት ብቻ ሳይሆን ተግባራዊ እንቅስቃሴ ካልተጀመረ ነገርየው ደስስ አይልም። ትግሬው የማነ ዘመንፈስ ቅዱስና ኦሮሞው አቡነ ሄኖክ እኮ ቅዱስ ሲኖዶሱ የሚያነሣን ከሆነ አዲስ አበባን ይዘን እንገነጠላለን እስከማለት የደፈሩት ከኋላ የልብ ልብ የሚሰጣቸው ፀረ ኢትዮጵያ ኃይል ስላለ ነው።
"…እደግመዋለሁ ጳጳሳቱ ሁላ የሚጣሉት በምእመናኑ የአስራትና የሙዳየ ምጽዋት ብር በስለት ገንዘብ ጭምር ነው። ጠላ ጠምቃ፣ እንጨት ተሸክማ፣ አረብ ሀገር ተቃጥላ፣ ጉሊት ሽጣ፣ ከመንግሥት ደሞዙ፣ ከንግድ ሥራው ከልጆቹ ሆድ ቆጥቦ ለእግዚአብሔር በሚሰጠው ብር እኮ ነው እንዲህ የሚፎገሉት። እንዲህ የሚተራመሱት። ዘግናኝ ነው። የሲሲሊ ማፍያዎች እንኳ እንዲህ ጨካኝ ናቸው ማለት ያስደፍራል። ሦስት፣ ሁለት ቦታ ደሞዝ የሚበሉ። የቤተ ክርስቲያን መሬትና ሀብት በድፍረት የሚሸጡ፣ ቤተሰቦቻቸውን በየቦታው የሚቀጥሩ። ታሞ በፈቃድ ላይ ባለ ካህን ምትክ ሞቷል ብለው ማስታወቂያ አውጥተው የሥራ መደቡን በቁሙ የሚሸጡ፣ በዝውውር ሰበብ ሚልዮኖችን የሚሰበስቡ፣ ለቤተ ክርስቲያን ይሰጥልኝ የተባለ ኮንዶሚንየም ቀርጥፈው ሽጠው የሚበሉ፣ የራሳቸው ሙዳየ ምጽዋት ቤተ ክርስቲያን ደጃፍ ላይ አስቀምጠው በኪሳቸው የሚያስገቡ፣ የሥዕለት ብርና ወርቅ ተሸክመው ወርቅ ቤት ለወርቅ ቤት ለመሸጥ የሚዞሩ። ባለ ፎቆች፣ ባለ ቪላዎች፣ ባለ ዘመናዊ የሚልዮን ብር የመኪና ባለቤቶች ሁሉ የሚጋደሉት በሙዳየ ምጽዋት ብር መሆኑ ነው።
"…የሚገርመው ግን ሁሉም ጤና የላቸውም። በቤታቸው ሰላም የላቸውም። ብሩን ዘርፈው አከማችተዋል ጤና ስለሌላቸው ግን ሀኪም እና ኪኒና ላይ ይጨርሱታል። የሙዳይ ምጸዋቱን ብር አይን አይኑን እንዳዩት ሳይበሉም፣ ሳይነኩትም እንዲሁ እንደ ጓጉ ያልፋሉ። ያርፋሉም። ሁሌ መድኃኒት እንደቃሙ ነው። መርፌ እንደተወጉ ነው። ችግር ድኅነት በስፍራው ላይ እንዳስቀመጣቸው ያውቃሉና ለሃይማኖት ብዙም ግድ የላቸውም። ዘወትር የቴዲ አፍሮን ካሴት እያስከፈቱ እያንጎራጎሩ የሚሄዱ አባት ቢያንስ አንድ ሃይማኖቱን የሚንቅ፣ ኋላም የሚመነፍቅ ነፍስ አፍርተዋል። አሁን ይሄን ሹፌር ዘፈን ኃጢአት ነው ብትሉት በምን ይሰማችኋል። እኒህ ሲሞቱ ወራሻቸው ሌላ ነው። የማይወልዱት፣ የማያገቡት፣ ሞቻለሁ ብለው የተገነዙት ገንዘቡን አከማችተው ይዘው በህጋዊ ጋብቻ በተቀደሰ ትዳር ልጅ አፍርተው የሚኖሩትን የካህናት ኑሮ አመሰቃቅለው፣ አመድ፣ አፈርም በትነውበት የሰበሰቡትን ብር ሳይበሉት ሴት ወይዛዝርቶች ተከፋፍለውት ያርፋሉ።
"…እኔ የምሰጋው፣ የምፈራውም በትግሬዎቹ አባቶች ጋጠወጥነት እያሳዩ ባለውም ድፍረት የተነሣ ዐማራውም እንደ ትግሬዎቹና ኦሮሞዎቹ ተማርሮ፣ መሰደብ፣ መገፋቱ በዝቶ፣ እኔም የራሴን ሲኖዶስ እመሰርታለሁ እንዳይል ብቻ ነው። አገዛዙም እየሠራ፣ እያበረታታ ያለውም እሱን ነው። ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን በማስተሳሰር ከከረሙት ገመዶች መካከል ሁሉም ተበጣጥሶ አሁን የቀሩት በዋነኝነት ሁለት ናቸው። የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ናቸው። አየር መንገዱም እየተንገታገተ አለ። ቤተ ክርስቲያኒቱም በትግሬና በኦሮሞ ፅንፈኞች እየተወቀረች አለች።
• ለዛሬ ይብቃኝ…!
•••
ሻሎም.! ሰላም.!
ዘመድኩን በቀለ ነኝ.!
አሸበርቲው/አስነቀልቲው
ጥቅምት 15/2017 ዓም
ከራየን ወንዝ ማዶ.!
"ርእሰ አንቀጽ"
"…በትናንትናው ዕለት በኢትዮጵያ በትግራይ እና በአዲስ አበባ ሁለት ገራሚ ለአቅመ አጀንዳነት የሚበቃ ዜናዎች ሲንሸራሸሩ ውለዋል። የአዲስ አበባው የጉልበተኞች፣ የአገዛዙ ማፍያ ካድሬዎች፣ ዘመን መጣልኝ፣ አኬር ቆመልኝ ባይ ባለጊዜዎች በአምስት ኪሎ በጠቅላይ ቤተ ክህነት ጊቢ፣ በቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ላይ የታየ ሲሆን ሌላኛው ደግሞ በትግራይ አክሱም ከተማ ራሱን አቴንሽን፣ ትኩረት ፍለጋ የሚያላልጠው የትግሬው "መንበረ ሰላማ" ወደ ሲኖዶስነት አድጌአለሁና ሀገር ይወቅልኝ ብሎ ሲንበጫበጭ የዋለበት ነው። ሁለቱንም በስሱ ለማየት እንሞክራለን። ሙሉ የድምጽና የምስል መረጃዎችን በዕለተ እሁድ ምሽት 2:00 ሰዓት ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር የመረጃ ቴሌቭዥን መርሀ ግብሬ ላይ ይዤላችሁ እቀርባለሁ። አሁን ከአዲስ አበባው እንጀምር።
"…ጥቅምት 12/2017 ዓም በጸሎት የተጀመረው የወርሀ ጥቅምቱ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት፣ አዲስ ቅጥር፣ የሠራተኞች እድገት እና ዝውውር፣ ከመደበኛ የገንዘብ እንቅስቃሴ ሌላ ወጪ እንዲቆም በመወሰን፦1.ቡፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ፣ 2.ብፁዕ አቡነ ዲዮናስዮስና 3.ብፁዕ አቡነ ፊሊጶስ ከ4 ተጨማሪ ሊቃውንት ጋር በመሆን ችግሩን በዝርዝር በማጥናት ለግንቦት የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ እንዲያቀርቡ በመወሰን የዕለቱን ስብሰባ ማጠናቀቁም ተነግሯል። ትናንት በቪድዮ የተደገፈ የአጣሪ ኮሚቴው ሪፖርት ከቀረበ በኋላ በእንባ፣ በቁጭት፣ በንዴት ሲላቀሱ ያመሹት ብፁዓን አባቶች መሽቶ ከነጋ በኋላ በዛሬው ዕለት በዝምታ ተውጠው ማሳለፋቸው ተሰምቷል። ዛሬ ለሲኖዶሱ መልስ እንሰጣለን ብለው በየማነ ዘመንፈስ ቅዱስ የሚመራ 19 የሀገረ ስብከቱ ሰዎች ወደ ቅዱስ ሲኖዶስ እንደሄዱ የተነገረ ሲሆን 19ኙም ቢገቡ ቦታም ስለማይበቃ ተብሎ 14ቱ እንዲገቡ እንደተፈቀደላቸውም ተሰምቷል።
"…ከ7 ክፍለ ከተማ የተሰበሰበ ከቤተ ክህነቱ የወለድ ተቀማጭ የተወሰደ ነው የተባለ 20 ሚልዮን ብር ወጪ አድርገው ምሽቱን በየሊቃነ ጳጳሳቱ ቤት እየዞሩ ብር ለሚያስፈልጋቸው አባቶች ሲበትኑ እንዳመሹ የሚነገርላቸው የአዲስ አበባው የሀገረ ስብከቱ ማፍያ ቡድን በቦሌ ክፍለ ከተማው ቤተ ክህነቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ በሩፋኤል አስተባባሪነት፣ በጎደሩ ባለ ጊዜ ኦሮሞ ነኝ ባይ ዳዊት ሮቶ፣ በሀገረ በቀለ፣ በሥራ አስኪያጁ የማነ፣ በቦሌ መድኃኔዓለሙ ስኳድ በበቃሉ እና በሸጎሌ ኪዳነ ምሕረቱ አለቃ አማካኝነት በግንባር ቀርበው ለቅዱስ ሲኖዶሱ ምላሽ መስጠታቸውን የደረሰኝ ሙሉ የድምጽ መረጃ ያመለክታል። ድሮ ድሮ በሁሉ ቦታ በእድር ዳኝነት፣ በታክሲ ተራ አስከባሪነት ሁሉ ከፊት ትግሬ ይቀድም እንደነበረው ሁሉ አሁን ደግሞ ጊዜው የኦሮሞ ነው በሚል ሁሉን የመቅደም መብት ለኦሮሞ ነኝ ባይ በመሰጠቱ በዚሁ አግባብ ከሁሉ ነገር ፊት ከፊት የሚቆመው ባለ ጊዜ ነኝ ባዩ የጉደሩ ዳዊት ሮቶ በድፍረት አፉን እየከፈተ እንደ ብራቅ በብልግና ጠባይ ሲጮህ መዋሉ ነው የተሰማው። አጀንዳው በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ላይ የቀረበን የሙስና ጉዳይ አጣርቶ እንዲያቀርብ በሲኖዶሱ የተወሰነ ጉዳይ ቢሆንም ጋንግስተሮቹ ግን ወቅቱ ዐማራን የመውቀሻ፣ ከዐማራም ጎጃም ዐማራን የማዋረጃ ዘመን ነውና እንጠቀምበት በማለት በማይመለከታቸው ጉዳይ ባህርዳርን ከተማንና እና ብፁዕ አቡነ አብርሃምን ሲያዋክቡ መዋላቸው ነው የታየው። በበቀደም ዕለቱ የአጣሪ ኮሚቴው ሪፖርት ላይ ይታይ በነበረው ዶክመንተሪ እና የተጎጂዎች ምስክርነት በቪድዮ እያዩ ሲያለቅሱና ሲያዝኑ የነበሩት ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳትም በትናንትናው ዕለት በነበረው የጋንግስተሮቹ የመልስ ምት ወቅት አንደበታቸው እንደ ዲዳ ተለጉሞ፣ በአርምሞ ጸሎት ላይ እንዳለ ባሕታዊ በዝምታ ተውጠው እንደ ቆረበ ሰው አፋቸውን ሸፍነው ማሳለፋቸው ነው የተነገረው። የተሰማውም።
"…በግንቦቱ ርክበ ካህናት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ላይ እነ ብፁዕ አቡነ ገብርኤል "በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሰው እየተሸጠ ነው። ሙስናው ዘግናኝ ነው። ይሄ መንፈሳዊ ጉባኤ አንድ ውሳኔ ወስኖ ይውጣ" ብለው ሁሉም በሊቀጳጳሱ አቤቱታ ላይ ስምም ሆነው አጀንዳውን ለመያዝ ፈቃደኝነታቸውን ሲያሳዩ በወቅቱ ብፁዕ አቡነ አብርሃም ነበሩ የጠቅላይ ቤተ ክህነቱን የሥራ አስኪያጅነት ሥልጣናቸውን ተጠቅመው በአቡነ ሄኖክ የሚመራውን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጉዳይ "ሌላ ጊዜ እናየዋለን፣ አሁን በሌሎች አጀንዳዎች ላይ እንነጋገር" በማለት በአጀንዳው ላይ ቀዝቃዛ ውኃ ቸልሰው የሀገረ ስብከቱን መከራ እንዲራዘም ያደረጉት። ትናንት ግን ብፁዕ አቡነ አብርሃም ብቻቸውን ቀሩ። የቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ በተጀመረ ዕለት ብፁዕ አቡነ ሄኖክ "ቅራኔ ስላለን" ብፁዕ አቡነ አብርሃም ጉባኤውን መምራት የለባቸውም። ጉባኤውን ቅዱስ ፓትርያርኩ ራስዎ ይምሩት ብለው ተቃውሞና ግርግር በማንሣታቸው ምክንያት ቅዱስ ፓትርያርኩም እኔ አርጅቻለሁ፣ ከመሩም ሥልጣኑ የአቡነ አብርሃም ነው። እንዴ ለምን ብለው? ለመሟገት ቢሞክሩም ጫናው ስለበዛ ብፁዕ አቡነ አብርሃም ከጉባኤው መሪነት እንዲገለሉ ተደርጎ በምትካቸው ቅዱስ ፓትርያርኩና አባ ያሬድ ጉባኤውን እንዲመሩ መደረጉም ነበር የተሰማው። ትናንት ግን የባሰ ባይተዋርነት እስኪሰማቸው ድረስ ሲዘለፉ መዋላቸው ከምር ብዙዎች ከጉባኤው በኋላ በግሌ ነግረውኛል። ለእኔ የምትነግሩኝን ለምን እዚያው አትናገሩም ስላቸውም "እዚያ ለመናገር ደግሞ ሌላ ችግር አለ" ነው መልሳቸው የብዙዎቹ።
"…ከትግራዩ ጦርነት መልስ በተካሄዱት የቅዱስ ሲኖዶስ ስበሰባዎች ላይ አቡነ አብርሃምን በግልጽ ፋኖ፣ ሌሎች ከዐማራ ወገን የመጡትንም በማንነታቸው በማሸማቀቅ ይታወቁ የነበሩት የጋምቤላው ብፁዕ አቡነ ሩፋኤል በትናንትናው ጉባኤ ላይ በአንፃራዊነት የሰከኑ እንደሆነ ሲነገር፣ በእሳቸው ምትክ ኦሮሞዎቹ ሊቃነ ጳጳሳት፣ ከኦሮሞም የደራ አማራው እና በቅርቡ ኦሮሞ ነኝ ብለው በኦሮሙማ የተጠመቁት ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ በጨረቃ ጵጵስናው ወቅት ሾመዋቸው ዕርቅ ሲፈጸም ውግዘታቸው ተነሥቶላቸው በፖለቲካዊ ውሳኔ ጵጵስና የተቸራቸው አዲስ ገቢዎቹ ብፁዕ አቡነ ኤልሳዕ እና አቡነ ኤጲፋንዮስ ሲወበሩ መዋላቸው ነው የተሰማው። ከስብሰባው ቀደም ብሎ የኦሮሙማው የፌደራል ፖሊስ አዛዥ መርደረሩ ደምመላሽ ገብረ ሚካኤል ብፁዓን ሊቃነጳጳሳቱን ተራ በተራ ወደ ቢሮው እያስጠራ የሰው መሸጥ፣ መለወጥ፣ የባርያ ንግድ ክስ የቀረበባቸውን የወለጋ ተወላጁን አዲስ አበባ ሀገረ ስብከቱን ሊቀጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሄኖክን ለማንሣት መሞከር ክፉኛ ከመንግሥት ጋር እንደሚያጣላቸው መናገሩና ማስፈራራቱም በሌሎች ሚዲያዎች ተዘግቦአል።
"…ይሄ ማስፈራሪያ በቂ አይደለም ያሉት የደቡብ ጎንደሩ የስኳድ ተወካይና የቦሌ መድኃኔዓለሙ ዋና ጸሐፊ አቶ በቃሉ ልክ በዘመነ ህወሓት ጊዜ ህወሓት ታደርገው እንደነበረው ሁሉ አሁንም እንደዚያው ማድረግ ይኖርብናል። ጳጳሳቱ ሲበዛ ራስወዳድና ፈሪ ናቸው፣ አንዳንዶቹ ልጆች አሏቸው፣ ለልጆቻቸው ሲሉ በሕይወት መቆየት የሚፈልጉ አሉ። በድህነት የኖሩ ስለሆነ አሁን ካሉበት የምቾት ዞን ሊወርዱ አይፈቅዱም። እምነት ያላቸው ጥቂቶች ናቸው። እናም በየቤታቸው ተገብቶ ፈሪውን በማስፈራራት፣ ደካማውን በማሸማቀቅ፣ ተገዳዳሪውን ከ20 ሚልዮኑ ላይ በመቦጨቅ፣ በጣም አክራሪውን ከፍ ሲል በመጎሸም ልክ እናግባቸው በማለት ከኦሮሞ ደኅንነቶች ጋር በዋዜማው…👇 ① ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
“…አምላካችሁ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር አይደለምን? ” 1 ዜና 22፥18
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
"…ሌላው…
"…ሌላው ደግሞ አሁን እየበለፀገችዋ ነው ተብሎ በሚነገረን አዲሲቷ ኦሮጲያ ኢትዮጵያችን "መዋጮ" የሚባል አዲስ ኪስ ማጠቢያ መቅሰፍት በዝቷል፣ መጥቷልም አሉ። ብዙ ሰው ትንሽ ትንሽ እየተማረረ ነውም አሉ። በተለይ በአዲስ አበባና በኦሮሚያ ክልሎች መዋጮ ጠያቂው እንደጉድ ነው የሚተራመሰው ሁላ አሉ። አንደኛው ቀበሌ እየጠየቀ ሌላኛው በር ላይ ቆሞ ተራ ይጠብቃል አሉኝ። ወረፋ ነው አሉ መዋጮ። 😂
"…ቦታው የት እንደሆነ ረሳሁት እንጂ አስፋልት ላይ ለቆመ የመንገድ መብራት ሁላ ከቀበሌ ነን ያሉ አካላት መጥተው "ለመብራቱ ክፈሉ" መዋጮም አውጡ ተብለናል ያለኝም ሰው አለ።
"…እምቢ ካልክ ደግሞ እዚያው ቆሞ "ቤትህን ኖ ማፈርሶ" ይልሃልም አሉ። ነጋዴው በተለይ መድረሻ ጠፍቶታልም ይላሉ አንዳንዶች።
• የመዋጮው ነገር እውነት ነው እንዴ?
• መዋጮው ለምን ለምንድነው…?
• ደረሰኝስ አለው…?
"…ለጠቅላላ እውቀት ብዬ ነው።
"…እሺ አሁን ደግሞ ሌላ ጨዋታ እናምጣ…
"…ታላቂቱን ሀገር እንደ ግመል ሽንት ወደ ኋላ ጎትቶ እየፈጠፈጣት የሚገኘው የብልግናው አገዛዝ ከወርሀ ጥቅምት ጀምሮ የመንግሥት ሠራተኞች በአዲሱ የደሞዝ ሥርዓት መክፈል እጀምራለሁ ብሎ ነበር አይደል…?
"ርእሰ አንቀጽ"
"…የዛሬው ርእሰ አንቀጻችን በጥያቄ መልክ የሚቀርብ ነው። ጥያቄውም መጪውን ጊዜ በተመለከተ እንደ ሀገርም፣ እንደ መኖሪያ ክልላችሁም፣ እናንተ ጓደኞቼ የሚሰማችሁን ስሜት፣ ስጋትና ተስፋ ግምታችሁን በሙሉ የምታስቀምጡበት የመወያያ ርእሰ አንቀጽ ነው።
• እንደ ሀገር ኢትዮጵያን በተመለከተ
• እንደ ክልል መኖሪያ ክልላችሁን
• እንደ ከተማ መኖሪያ ከተማችሁን
• ወረዳችሁን፣
• ቀበሌአችሁን፣
• ሰፈራችሁን እና መኖሪያ ቤታችሁን ጭምር በተመለከ ወደፊት ምን ይሆናል ብላችሁ ታስባላችሁ? እስቲ ስጋት ተስፋችሁን ጻፉ።
• ስለ ጋብቻ፣ ልጅ ወልዶ ማሳደግ፣ ቤት ሠርቶ፣ ሀብት አፍርቶ ስለመኖርስ ምን ዓይነት ተስፋ ይታያችኋል?
• በዚህ ሁሉ የኑሮ ውድነት ሳይጨነቅ፣ መጪው ጊዜም ሳያሳስበው ዘና፣ ፈታ እያለ የሚኖረው ጥቂት ሕዝብ የዚህ የደስታው ምንጩ ምንድነው? አደራ ኢየሱስ በቂው፣ አላህ በቂው ስለሆነ ነው እንዳትለኝ።
• ምንድነው የሚታያችሁ? ምንስ ነው የሚሰማችሁ…? ተስፋችሁንም፣ ስጋታችሁንም እስቲ ጻፉ። ወዴት እየሄድን ነው? የዚህ ምስቅልቅል መጨረሻውስ ምንድነው?
• ጻፉ እስኪ…✍✍✍
• በብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የአምልኮ ያህል የግል ደጋፊ ናቸው በሚባሉት በሁለቱ አዲስ ገቢ ሊቃነጳጳሳት ከመስመር መውጣት ጉዳይ ጥቂት ማስታወሻ ልጻፍ አልጻፍ እያልኩ ተወዛገብኩ እኮ…?
"…ኧረ እረፉ በፈጠራችሁ። በምሽት በየቤቱ እየዞራችሁ መሳቂያ አትሁኑ። በአድማ የሚሆን ነገር የለም። ይሄ የኮሬ ነጌኛ ስብሰባ እኮ አይደለም? ኧረ ቀዝቀዝ። በቃ ዛሬ አጀንዳው ተሰማ አይደል? ጉዳዩ የሚመለከተው ብፁዕ አቡነ ሄኖክን ሆኖ ሳለ፣ ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት በሰሙትና ባዩት ሪፖርት እንባ አውጥተው እያለቀሱ እያያችሁ እናንተ የምን እንዲህ መፈንዳት ልባችሁንም ማደደር ነው። ይሄ ምንም ከኦሮሞነት ጋር የሚያገናኘው ነገር የለም። በኦሮሞነት ከሄዳችሁም ኦሮሞዎቹ ሁሉ እኮ ናቸው ከቅድስት ቤተ ክርስቲያን ጋር የቆሙት። ምን አስባችሁ ነው ቆይ…? ተዉ ክፉ አታናግሩን እንጂ…?
"…እኔ የማክሰኞም፣ የረቡዕ የተያዘ የመረጃ መርሀ ግብሬን የሰረዝኩት እና ያዝ ያደረግኩት እኮ የጉባኤውን መንፈስ ላለመረበሽ ብዬ ነው። ሰአሊተ ምሕረትና ቦሌ መድኃኔዓለምን እንደ ማሳያ አሳያለሁ ያልኩትን ጉድ ማሰየቴ እንደሁ አይቀር። አንድ አለቃ ስንት ቪላ ቤት እንዳለሁ በቪድዮ ነው የማሳያችሁ። የሰው ልጅ እንደ ባሪያ የሚሸጥበትን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጉዳይ እነ ብፁዕ አቡነ ሩፋኤል እንኳ ልብ ገዝተው ከቅድስት ቤተ ክርስቲያን ጎን በቆሙበት በዚህ ወቅት የምን ያዙኝ ልቀቁኝ ብሎ መፈንዳት ነው? ውለታችሁን በሌላ መልክ መልሱ እንጂ የምን ፍየል ከመድረሷ ነው? ኧረ እንዲያው ሌላው ቢቀር መቼም ቤተ ክርስቲያንን ማስከበር ቀርቷል ብዬ ነው ለራሳችሁ ክብር እንኳ ትንሽ አስቡ።
"…አንጃ ፈጥራችሁ ግርግር ለመፍጠር የምትባክኑ ከሆነ እኔም አንጃም ግራንጃ ፈጥሬ ጓ ማለት እጀምራለሁ ማለት ነው።
• በእናታችሁ እረፉ…! አደብ ግዙ…! ሃይ…!
👆 ③ ከላይኛው የቀጠለ… ✍✍✍ …አቁም። ፋኖም ከአሁኑ እንደ ቻይኖ ኮሚኒስት ፓርቲ ሙሰኞችን በመረጃ ካረጋገጠ መስቀል አለበት ባይ ነኝ። እኔ አልፋታችሁም። ከነማስረጃው ነው የማሰጣችሁ። ተጠንቀቁ።
"…በእስቲበል ዓለሙ ከሚመራው የፋኖ አደራጀጀት በቀር ምሥራቅ ጎጃም አከባቢ ያለው የፋኖ ኃይል መሳሳት እንዳለበት ይነገራል። በተለይ ደግሞ በደጀንና አካባቢው ካለው የውጊያ ስትራቴጂክ ስፍራ መሆንና ወደ አዲስ አበባ ለመንደርደር ትልቅ ሥራ ተሠርቶ በርካታ የፋኖ ኃይል በአካባቢው ሊኖር ሲገባ የቀጠናውን ፋኖ እየበተኑ ከምሥራቅ ጎጃም ወደ ምዕራብ ጎጃም እየመጡ በዚያ መጠራቀምም በአስቸኳይ መታረም ይገባዋል። እንዲያውም የምሥራቅ ጎጃም የደጀንና አካባቢውን ፋኖ በትነው ወደ ምዕራብ ጎጃም ሸሽተው በዚያ ሥልጣንም ይሁን ሓላፊነት ላይ የተቀመጡ አካላት ይመርመሩ። የጠላት መግቢያ በር ከፍቶ መኝታ ቤት መከማቸት ምን የሚሉት ስልት ነው።
"…ይሄ የመጀመሪያ ስስ የጭቃ ዥራፌ ነው። በቶሎ የሚታረሙት ታርመው የጎጃም ፋኖ ከነ ግርማ ሞገሱ፣ ከነጀግንነቱ መቀጠል አለበት። ዕድሜ የሰጠው ሰው በቅርቡ የጎጃምና የጎንደር፣ የወሎና የሸዋ ፋኖዎች በአንድነት የሚፈጥሩትን ለማየት እንዲያበቃው መጸለይ ነው። ሥልጠናው ቀጥሏል። ጠላትን 1ሺ እጥፍ ቀድሞ ሴራ ማክሸፍ ተችሏል። የአገዛዙን አከርካሪ በመስበር በወንጀል እንዲዘፈቅ ማድረግ ተችሏል። በፋኖ ትግል ምክንያት የኦሮሞ ብልጽግና ሰዎች ቦርጫም፣ ተራው ዜጋ እስቴኪኒ ሆኖ እንዲታይ ተደርጓል። አዲስ አበባ ዜጋው እየሟሟ ካድሬው እየጠበደለ የመጣው የዐማራ ፋኖ አገዛዙ ብሩን ለካድሬ ሆድና ለጥይት ቦንብ መግዣ እንዲያውለው ስላስገደደው ነው። ይሄ ሁሉ ትርምስ የተፈጠረው በዐማራ ፋኖ መነሣት ምክንያት ነው። በተለይ የጎጃም ፋኖ ተጋድሎ አይዘነጋም።
"…ደግሞ ሰሞኑን በቲክቶክ ተንጫጫ አሉህ። ዘመዴ ጎጃምን ሰደበ በል አሉህ። ጎጃም ሆነ ጎንደር፣ ወሎ ሆነ ሸዋ እኔ ዘመዴ የሚመከረውን መምከር፣ የሚዠለጠውን መዠለጥ ነፃ ፈቃድ የተሰጠኝ ብቸኛው ሰው ነኝ። እናም እኔ በሆዴ እያጉረመረምኩ ነገር እያብሰለሰልኩ አልቀመጥም። የጨጓራ በሽተኛም፣ እንቅልፍም ማጣት አልፈልግም። ሌባውን እየዠለጥኩ፣ ሴረኛውን ሴራውን እያፈረስኩ፣ ጀግኖቹንና ሀቀኞቹን እያበረታታሁ ለሽ ብዬ እንቅልፌን እተኛለሁ። ጤነኛም ሆኜ እኖራለሁ። ሰምተሃል አይደል…? እየመከርኩህ ነው።
“…በትዕቢት ጠብ ብቻ ይሆናል፤ ጥበብ ግን ምክርን በሚቀበሉ ዘንድ ናት።” ምሳ 13፥10 …“…ምክር ከሌለች ዘንድ የታሰበው ሳይሳካ ይቀራል፤ መካሮች በበዙበት ዘንድ ግን ይጸናል።” ምሳ 15፥22 … “…መልካም ምክር ከሌለ ዘንድ ሕዝብ ይወድቃል፤ በመካሮች ብዛት ግን ደኅንነት ይሆናል።” ምሳ 11፥14
• ድል ለዐማራ ፋኖ…!
• ድል ለተገፋው ለዐማራ ሕዝብ…!
•••
ሻሎም.! ሰላም.!
ዘመድኩን በቀለ ነኝ.!
አሸበርቲው/አስነቀልቲው
ጥቅምት 13/2017 ዓም
ከራየን ወንዝ ማዶ.!
"ርእሰ አንቀጽ"
"…ነገሮች እየጠሩ በመምጣት ላይ ናቸው። የጎንደሩ ስኳድ መስመር ይዟል። ሕዝቡም ስለ ጎንደሩ እስኳድ በቂ የሆነ ግንዛቤ አግኝቷል። ስኳድ የጎንደር ዐማራን ያደቀቀ፣ የገደለ፣ ሽባ ያደረገ፣ የፖለቲካው ቅማንት የትግሬ ዲቃላ መሆኑን ከስምምነት ላይ ተደርሷል። ስኳድ ከተከዜ ማዶ በመጡና ከጎንደር ዐማራ ጋር በተዳቀሉ ስሁላዊያን የሚዘወር፣ ዐማራ ጠል ዐማራ መሳይ ዐሞራ መሆኑንም ውይይታችን ባያልቅም ጉዳዩን በድፍረት አንስተን በሚገባ ተወያይተናል። ስኳድ ከወልቃይት እስከ ደቡብ ጎንደር፣ ሰሜን ጎንደር፣ ባህርዳር፣ አዲስ አበባ፣ ሸዋና ወሎ፣ ከዚያም አልፎ በትግራይ፣ በኤርትራና በኡጋንዳ፣ አልፎም አውሮጳ፣ አውስትራሊያ፣ ካናዳና አማሪካ እንደተከማቸም ተነጋግረናል።
"…ስኳድ ከስሁል ሚካኤል ጀምሮ ጎንደርን ያወደመ፣ የገደለ፣ አመድ ያደረገ፣ ያደቀቀ ቡድን እንደሆነም ተመልክተናል። ስኳድ ጎንደርን በጎንደር ዐማራ ስም እንደ አሜባ ተጣብቶ፣ እንደ አልቅት መጥምጦ በአፅሟ ያስቀረ መሆኑንም ተመልክተናል። ስኳድ በገዢው ፓርቲ ውስጥ ቦታ ይይዛል። በተቃዋሚ ፓርቲም ውስጥ እንዲሁ ቦታ ይይዛል። እስኳድ እስስት ነው። ባገኘው ቦታ ያገኘውን መስሎ እስከ ጊዜው ይቆያል። ባንክም፣ ታንክም ካለበት ስፍራ ስኳድ አይጠፋም። ይሄንንም በስሱ ተነጋግረናል።
"…ስኳድ የጎንደር ዐማራን ከወልቃይት ያጸዳ፣ እያጸዳም ያለ ስሁላዊ መሆኑንንም ደመቀ መኮንን አንሥተን ተወያይተንበታል። ግንዛቤውም በብዙዎች ዘንድ ጨምሯል። ስኳድ የጎንደር ዩኒቨርስቲን በጀቱንም፣ የሰው ኃይሉንም ተቆጣጥሮ በእጁ ማስገባቱንም ተመልክተናል። ስኳድ የጎንደር ሆስፒታልን በእጁ ተቆጣጥሮ የጎንደር ዐማራ ላይ የዘር ማጥፋት ድርጊት እየፈጸመ መሆኑም እንደሚጠረጠር ተነግሯል። የጎንደር ዐማራን ከአክሱም ከተማ ጥርግርግ አድርጎ ያስወጣው ስኳድ አሁን ደግሞ ከራሱ ከርስቱ ከጎንደር በዘዴ ጥርግርግ አድርጎ እያወጣው እንደሆነም ተነጋግረናል።
"…ሚኒሻው የጎንደር ዐማራ ከፊት ተሰልፎ ከጎንደር ፋኖዎች ጋር እየተዋጋ የጥይት ማብረጃ የሚሆነው በዘዴ ዘሩን ለማጥፋት መሆኑንም አውርተናል። ሚሊሻው ሲሞት ቤተሰቡ ይበተናል፣ መሬቱ ጦሙን ያድራል፣ ከዚያም ባለ ሥልጣኑ ስኳድ ነውና የጎንደር ዐማራን የሟች ሚሊሻን መሬት ለሚፈልጉት ይሰጡና ጎንደሬ በሲስተም ከርስቱ ይነቀላል። ይሄንንም በድፍረት አንሥተን ተወያይተን ከመግባባት ላይ ደርሰናል። እየደረስንም ነው። ብዙ የጎንደር ዐማራ አሁን አሁን ባንኗል።
"…ጎንደር ቀበሌ ብትሄድ፣ ክፍለከተማ፣ ወይም ወረዳ፣ ዞንም ላይ ብትሄድ፣ የመንግሥት ፕሮጀክቶች ላይ ብትሄድ፣ ፍርድቤት፣ ዐቃቤ ሕግ፣ የፖሊስና የ ፀጥታ ክክፉን ብትመለከት በሙሉ በስኳድ ቁጥጥር ስር ነው የዋለው። የጎንደር ዐማራ በእነዚህ ተቋማት ነው ፍዳ የሚያየው። እነ በረከት ስምኦን አስቀድመው የዘረጉት የጎንደር ዐማራ ጠል የትግሬ ዲቃላ ነው የጎንደር ዘአማራ አለቃ ሆኖ የሚዘውረው። ለዚህ ማረጋገጫው 2 ኪሎ ሜትር አስፋልት በ10 ዓመት አያልቅም። የመገጭ ወንዝ ተጠልፎ የውኃ ፕሮጀክት ለጎንደር ዐማራ ለመጨረስ 20 ዓመት ፈጅቶም አልተጀመረም። ምክንያቱም የብአዴንን የሥልጣን ቁልፍ የተጫኑት የፖለቲካው ቅማንት የትግሬ ዲቃሎች ስለሆኑ ማለት ነው። ጎንደርን እየተበቀሉት ነው።
"…ጎንደር ልማት የላትም። ፋብሪካ የላትም። አብዛኛው የጎንደር ወጣት የሚያስበው መሰደድን ነው። የጎንደር ባለሀብትም ምርጫው መሰደድ ሆኗል። ምክንያቱም ስኳዱ የጎንደር ዐማራን ስሩን ስለሚነቅለው። ለምሳሌ እንመልከት። ስኳድ የራሱ ፋኖ አለው። ይሄ ፋኖ ለጎንደር የዐማራ ባለሀብቶች በየሳምንቱ ብር አምጡ ብሎ ደብዳቤ ይጽፋል። በተለይ በእስክንድር ነጋ የሚመራው፣ በደቡብ ጎንደሬው በሰሎሞን አጠና የሚመራው የፋፍድሔን ፋኖ የጎንደር ዐማራን ባለሀብት አማርሮ እንዲሰደድ አድርጎታል። ስኳድ መንግሥት ነው። መዋጮ ይላል። ስኳድ ፋኖ ነው መዋጮ ይላል። ስኳድ መንግሥት ፖሊስ ሆኖም፣ ስኳድ ፋኖም ሆኖ በቅንጅት ዐማራ ያግታሉ። ይገድላሉ። ይዘርፋሉ።
"…ስኳድ ቤተ ክህነቱንም በቁጥጥሩ ስር ያዋለ ነው። በደንብ ቢፈተሽ ጉድ ነው የምትሰሙት። ለሥራ ቅጥር እንኳ ቦታ የሚያገኙት በጎንደርም፣ በባህርዳርም፣ በአዲስ አበባም የደቡብ ጎንደር ፀረ ዐማራ ዐማራ መሳዮች ናቸው ይባላል። ጉዳዩ የገነገነ፣ የደነደነደነ ቢሆንም ነገር ግን ፍርስርሱ እየወጣ ነው። በተለይ የጎንደር ዐማራ አክሱምን እንዳስለቀቁህ ጎንደርንም ለቀህላቸው የት ልትገባ ነው? ብዬ በድፍረት መጠየቅ ከጀመርኩ በኋላ ጥቂት የማይባሉ ባለ ሀብቶች እውነት ነው በማለት ወደ ጎንደር መመለሳቸውን ሰምቻለሁ። በደንብ ከሄድንበትና የቡድኑን ወገብ ዛላ ከቆረጥነው ደግሞ የበለጠ ድራሻቸው ይጠፋል የስኳዶች።
"…ስኳዶች ጎንደርን ሙሉ በሙሉ፣ ጎጃምን ባህርዳር ላይ፣ ወሎን የሙሀባውን ፋኖ፣ በሸዋ የመከታውን ፋኖ ተቆጣጥረው የዐማራ ፋኖን ትግል እንዴት አፈር ከደቼ እንዳበሉትም አይተናል። ባህርዳር ላይ ሰው የሚያግተው፣ የሚዘርፈው፣ ዛሬ ኡጋንዳ ሁላ የሄደው የስኳድ ልሣን እንደሆነ በሲሲቲቪ ካሜራ የተቀረጸ መረጃ ሁላ መኖሩን ነው የሰማነው። ጎንደርን ያደቀቀው ስኳድ ባህርዳርን በማድቀቅ፣ የማትጠቅም ከተማ፣ አስፈሪ ከተማ፣ ወንጀል የበዛበት ከተማ በማስመሰል እንደ ጎንደር አመድ ሊያደርጋት መጋጋጡንም ተመልክተናል። የባህርዳር አብዛኛው ሹመኛ የተመረጠ የጎንደር ዐማራ ጠላት፣ ጎንደሬ መሳይ የጎንደር ጠላት መሆኑም ተረጋግጧል።
"…በባህርዳር ወንጀል የሚሠሩት በልዩ ሥልጠና ሲሆን አንድ ወንጀል የሠራ የጎጃም ዐማራና የጎንደር ዐማራ በእኩል እንደማይዳኙም ተነግሯል። ተሰምቷል። የፖሊስ አዛዦቹ፣ ዐቃቤ ሕግና ዳኞቹ በስኳድ የተሞሉ ስለሆነ ወንጀለኛውን በነፃ እንደሚለቁ ሁላ ነው የሚሰማው። እናም የጎንደር እስኳድ ለጎንደር ብቻ ሳይሆን ለመላው ዐማራ ከዚያም አልፎ ለመላው ኢትዮጵያ እጅግ አስጊና አደገኛ መሆኑም ተመልክቷል። ይሄ ኃይል ነው ጎጃምና ጎንደርን የሚያበጣብጠው፣ ይሄ ኃይል ነው ጎንደር በአንድ ፋኖ እንዳይወከል ሴራ እየሸረበ የሚገኘው። ይሔ ኃይል ነው መከላከያን ወልቃይት ላይ እየቀለበ፣ መንገድ እየመራ የጎንደር ዐማራን እያስወገረ የሚገኘው።
"…የስኳድ ነገርን በስሱ ነክተን አዋራ ካስነሣን አሁን ደግሞ በቀጣይ ቀናት ወደ ጎጃም እንዘልቅና የፖለቲካው አገው ሸንጎን የሴራ ድር እንበጣጥሳለን። መጣሁልሽ አገው ሸንጎ። የጭቃ ዥራፌን ይዤ እመጣልሻለሁ። የኢዜማ ተወዳዳሪ፣ የብአዴን ጨፍጫፊ ሁላ የጎጃም ዐማራ ፋኖን የወረረ፣ ከተመስገን ጥሩነህ መልእክት እየተቀበለ በጎጃም ፋኖ ነፍስ የሚጫወት ሾተላዩን እቀጠቅጠው ዘንድ አምሮኛል። በቀጣይ በስሱ እየገባሁለት አንጫጫዋለሁ። በፎቶ፣ በቪድዮ ነው የምመጣብህ። እገሌ ወእገሌ ብሎ ነገር የለም። የዐማራ ፋኖን ትግል የሚጎትት፣ ሴራ የሚያሴር፣ ቁማር የሚጫወተውን ሁሉ አልምረውም። አልፋታውም።
"…ልክ የጎንደርን ስኳድ ነካ ሳደርገው የጎጃምንም የፖለቲካውን የአገው ሸንጎ፣ አገው አላልኩም። ፀረ ዐማራውን ወያኔ ወለድ፣ የኦሮሙማ አሽከር ቃጥራውን አገው ሸንጎን ነው ያልኩት። አገው ዐማራ ሆኖ እየተዋደቀ ያለ አለ። ዋጋ እየከፈለ ያለ አለ። አገው ሸንጎ ግን ይዠለጣል። እሱ ሲዠለጥ በስመ ጎጃሜነት፣ ጋዜጠኛ ነኝ፣ አክቲቪስት ነኝ፣ እንዲያና እንዲህ ነኝ ብለህ እንደ እስኳድ አፌን እከፍታለሁ የምትል ካለህ አብሬ ነው የምወቃህ። ይህን ዕወቅ። የዐማራ ትግል እየጠራ መምጣት አለበት። አለቀ።👇① ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
“…ይህን ሕዝብ የሚመሩ ያስቱአቸዋል፤ ተመሪዎቹም ይጠፋሉ። ሰው ሁሉ ዝንጉና ክፉ ሠሪ ነውና፥ አፍም ሁሉ ስንፍናን ይናገራልና ስለዚህ ጌታ በጕልማሶቻቸው ደስ አይለውም፥ ለድሀ አደጎቻቸውና ለመበለቶቻቸውም አይራራም። በዚህም ሁሉ እንኳ ቍጣው አልተመለሰችም፥ ነገር ግን እጁ ገና ተዘርግታ ትኖራለች።” ኢሳ 9፥16 -17
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
መልካም…
በመጀመሪያ የመርሀ ግብር ለውጥ አሳውቃለሁ። እሁድ ዕለት ለዛሬ ምሽት አቀርበዋለሁ ብዬ የነበረውን የቴሌቭዥን መርሀ ግብር ለነገ ረቡዕ ወይም ወደ ሐሙስ አሸጋግሬዋለሁ። በቅዱስ ሲኖዶሱ አጀንዳው ስለተያዘ የሚወሰነውን ውሳኔ እንሰማና ከዚያ እንነጋገርበታለን። ውሳኔው መልካም ከሆነ መልካም ነው ብዙም በነገሩ ላይ ማውራት አያስፈልግም። ነገር ግን ባለበት የሚቀጥል ከሆነ ቢያንስ ቢያንስ የሰአሊተ ምህረቱንና የቦሌ መድኃኔዓለሙን እንደ ማሳያ ወስደን ለታሪክ የሚቀመጥ መርሀ ግብር እንሠራለን።
"…በተረፈ ከአሁን ሰዓት ጀምራችሁ ኢትዮጵያን በማፍረሱ የኦሮሙማው ሂደት ላይ እናንተ ደግሞ የታዘባችሁትን አካፍሉን። እስከ ምሽት እስከመኝታ ሰዓታችን ድረስ ከእናንተ ጋር አብረን እንቆያለን። እንዘልቃለን። በጨዋ ደንብ ሓሳባችሁን አካፍሉን። ✍✍✍
"…ሻሎም…! …ሰላም…!
👆 ③ ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍… እንደሚውጧቸው እና የሚፈልጉትን የራሳቸውን ዘር እና ተቋም ለመትከል ጠንክረው መሥራት እንዳለባቸው ነበር። አቢይ አሕመድ የዘር ጭፍጨፋውን ልምድ እሱ ቀድሞ ሩዋንዳ ዘምቶ ያጠናውን ነው ለእሷ ሊያስጠናት ወደ ሩዋንዳ የወሰዳት። ከሩዋንዳ መልስ ነው አዳነች አበቤ በሙሉ ኃይሏ አዲስ አበባን ፍርስርሷን ያወጣቻት። ገና ሌሎችም ጋር ይቀጥላል። የዐማራውን ክልል እና በሌላ ቦታ ያለው ዐማራ ሳይቀር ፍዳውን ይበላል። ሌሎች ኢትዮጵያኖችም ተራቸውን ጠብቀው ይጸዳሉ። አቢይ አሕመድ እነሱን የሚያፀዳው ከሌሎች ግብረኃይሎች ጋር ሆኖ መከላከያውን በመጠቀም ጭምር ነው። ልክ ትግሬን እንዳጸዳው ማለት ነው።
"…አቢይ አሕመድ ታሪኩ የመሃይም ወታደር ታሪክ ነው። ከዚያ ወደ ሩዋንዳ ነው በቀጥታ የተወሰደው። ሩዋንዳ አግኝቶ የሰለጠነውን ግን እንጃ። በዚያ ያየውን የዘር ጭፍጨፋ እንደ ሩዋንዳ በፈጣጣው ሳይሆን ሲስተማቲክ በሆነ መንገድ ሚልዮኖችን እያጸዳ ነው። በዘዴ፣ ኮሽ ሳይል። ብልጽግናውን ለማረጋገጥ 30 እና 40 ሚልዮን ሰው ቢሞት ግድ እንደሌለው ተናግሯል ሲባል መስማታችንም ይታወሳል። እናም አቢይ አህመድ የዘር ማጥፋቱን ሕጋዊ በማድረግ ያለ ተጠያቂነት ቀጥሎበታል። ትግሬን ከወያኔ ጋር ተመካክሮ አፅድቶታል። ሚልዮን ትግሬ ሞቷል ተብሎ ቢለፈፍም ደብረ ጽዮን ወጥቶ ውሸት ነው ሚልዮን ትግሬ አይደለም የተገደለው ብሏል። ኦባሳንጆ እስከ 650 ሺ የሚገመት ትግሬ ሞቷል ያለውም በግልጽ በአደባባይ ነው። ገዳዮቹ ግን በሕግ አልተጠየቁም። በሩዋንዳ በሦስት ወር ተጨፍጭፎ የሞተውን ኢትዮጵያ ውስጥ በአጭር ጊዜ በእጥፍ እየተገበሩት ነው። የዓለምአቀፉ ማኅበረሰብም ኖቤል እየሸለመው ነው።
"…አቢይ አሕመድ ሁሉንም ክልል በኢትዮጵያ ስም በመውጋት እና ዘር በማጥፋት፣ የራሱን ኦነግ ሸኔን በጀርባ ለፋይናንስ ወዘተ በመጠቀም፣ የሁሉንም ክልል ሆዳም ባንዳን በሆዱ በመያዝ ድብቅ ዓላማውን እያከናወነ በዋናነት የኢትዮጵያን ታሪካዊ ጥላቶች፣ አረቦችን እና ሌሎች ምቀኛ አገሮችን ይዞ ኢትዮጵያ ላይ የዘር ጭፍጨፋውን በተጠና መንገድ እያስኬደው ነው። እንዳትረሱ መዝግቡት አቢይ እስካለ ድረስ ብቻ ሁልጊዜ ከጥር በኋላ ከጣሊያን ለዚሁ ለዘር ማጥፊያነት የሚያገለግል 50,000,000 ዩሮ እንደሚያገኝ እየተነገረ ነው። ስለዚህ ድራሽህ ላለመጥፋት ከፈለግክ ሆድህን አሸንፈህ፣ ፍርሃትህን ቀብረህ፣ አድርባይነትህን አስወግደህ፣ ቃጥራ፣ አቃጣሪ፣ መስሎ አዳሪነትህን ወዲያ ጥለህ ከዘር አጥፊው ጋር እንደ ዐማራ ፋኖ መተናነቅ ግድ ነው ማለት ነው። ያለበለዚያ ዓይንህ እያየህ አብደህ፣ ትሞታለህ።
"…ዐማራ በትግሬም፣ በደርግም፣ በጣልያንም፣ በአፄ ኃይለ ሥላሴም ሲጨፈጨፍ የኖረ ስለሆነ ብዙም ስለሱ አልጽፍም። ይሄን ለመቀልበስ እየተፍጨረጨረ ስለሆነም የእሱ አያሳስብም። ነገር ግን ኦሮሙማ በዚህ ስድስት ዓመት በአቢይ አሕመድ ምክንያት እነማንን ፈጀ? ቀጥሎስ እነ ማንን ይፈጃል? የሚለውን በስሱ እንመልከት። የዐማራ ያው የሚታይ ስለሆነ አይነግርም። ትግሬውን ኦሮሞ የበሬውን ቆ*ጥ እጥልልሻለሁ ብሎ ተስፋ ሰጥቶ ለሃጯን እያዝረከረከ በፀጥታ እያጠፋት ነው። ከዛሬ ነገ ዐማራን አድቅቆ አጥፍቶ ወልቃይትና ራያን አገኛለሁ በሚል ቅዠት ላምአለኝ በሰማይ ወተቷንም አላይ በሚል የህልም ዣት እያናወዘ፣ ፍርፋሪ እየጣለላት አስገብሮ እያጠፋት ነው። አለን ይላሉ እንጂ ተበልተው እኮ አልቀዋል። አዲስ አበባን የሞላውን የትግሬ ለማኝ መመልከቱ ብቻ በቂ ነው። ከትግሬ ቀጥሎ ዐማራውን ነበር ድባቅ ለመምታት የፈለገው። ዐማራው በመጨረሻ ባንኖ ላለመበላት እየተዋደቀ ነው የሚገኘው። ዐማራን ቢያስገብሩ በቀጥታ ጉራጌን፣ ደቡብን ውጠው፣ ሐረሬን ደምስሰው፣ ሱማሌን ተበቅለው ታላቂቷን ኦሮሚያን መመስረት ነበር ዓላማቸው።
"…አስታውሱ የለጠፍኩላችሁን ቪድዮዎቹ ደጋግማችሁ ተመልከቱ። ይሄ ቪድዮ የተቀረጸው ለንደን ነው። በዓለም ላይ የሚገኙ የኦሮሞ ምሑራን በምንግዜም ለኢትዮጵያ በጎ በማታስበው በሀገረ እንግሊዝ ተሰብስበው ነው ይሄን የተማከሩት። የወሰኑትም። ስሟቸው ሁሉም የኦሮሞ ምሑራን ስለ ኢትዮጵያ መፍረስ ሲነገር እንዴት እጃቸው እስኪላጥ ድረስ እንደሚያጨበጭቡ። ዛሬ ኢትዮጵያ ሳትፈርስ እርሱ ቀድሞ ፈረሰ እንጂ፣ አፈሩን ሚጥሚጣ፣ ትልም ያድርግለት እና የከማል ገልቹ ጓደኛ ኦቦ ሊበን ዋቆ በስሜት እየተወራጨ እንዲህ ነበር ሲል የነበረው። "…ኦሮሞ በንቃት ተደራጅቶ፣ ታጥቆ፣ ኢትዮጵያን መበታተን አለበት። ኢትዮጵያ ስትበታተን ብቻ ነው ኦሮሞ ሰላሙን የሚያገኘው። ወደዳችሁም፣ ጠላችሁም፣ የፈለጋችሁ ሂዱና ሚኒልክ ቤተ መንግሥት ግቡ። እኛ ግን ጫካ ውስጥ ነው የምንቆየው። ለምንድነው ጫካ ውስጥ የምንቆየው የተባልን እንደሆን ምክንያቱም የኦሮሞ ልጆች መሞታቸው እስካልቆመ ድረስ ከጫካ መውጣት አንችልም። ኢትዮጵያ አንድ ልትሆን የምትችለው ኦሮሞ በፍላጎቱ እዚህ መኝታ ቤት እገሌ ነው የሚተኛው፣ እዚህ መኝታ ቤት ደግሞ ልጆቼ ናቸው የሚተኙት ብሎ መወሰንና መገንባት ሲችል ነው ፍላጎቱን መሟላት የሚቻለው። ኢትዮጵያ ከተበታተነች በኋላ ሌሎች ከፈለጉ ከኦሮሞ ጋር መሆን ይችላሉ። ከፈለጉ ደግሞ የራሳቸውን መንግሥት መመሥረት ይችላሉ። ያ መብታቸው ነው። ይሄንን በአእምሮአችን መያዝ ይገባናል። በአጭሩ ዲሞክራሲያዊት ኢትዮጵያ መገንባት የሚባል ነገር የለንም። ኢትዮጵያን መሰባበር የሚል ነገር ብቻ ነው ያለው። ኢትዮጵያን መበታተን ነው ዓላማችን።" ከዚህ ንግግር ውስጥ የቀረ ነገር አለ ወይ…?
"…ከሊበን ዋቆ በኋላ የተናገረውም ሞላጫ፣ ምላጩ፣ አረመኔ ነፍሰ ገዳዩ ከበቡሽ ጃዋር መሀመድ ነበር። ከለንደኑ ጉባኤ በኋላ ኦሮሞ ሥልጣኑን ተረከበ። እነ ጃዋርም ወደ ኢትዮጵያ ገቡ። ገብተውም ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊ ምስቅልቅልም ፈጠሩ። ከዚያ በፊት ግን ጃዋር ከሊበን ዋቆ ቀጥሎ እንዲህ ብሎ ነበር በመደስኮር የሊበን ዋቆን ቃል ያጸናለት። "…የኦሮሞ ወጣቶችን ወክዬ ለውጪው መኅበረሰብ የማስተላልፈው መልእክት አለኝ። ከአሁን በኋላ በኢትዮጵያ ቢሆን ቢሆን ታግለን መብታችንን አስመልሰን የሌሎችን መብት ጠብቀን አብረን እንኖራለን፣ ያ ካልሆነ ግን ያችን ሀገር በታትነን ጥለናት እንሄዳለን እንጂ እንደ ትናንቱ የማይረቡትን ላያችን ላይ ተጭነው እንዲያስተዳድሩን አንፈልግም። የኦሮሞ ሕዝብ አይፈልግም። አለቀ።
"…እነሱ ኢትዮጵያን በዚህ መጠን ለማጥፋት፣ ለማፈራረስ፣ ለማውደም ሳይሳቀቁ፣ ሳይፈሩ፣ ሳይሸማቀቁ ሌላው ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚለው ለእነሱ ንግግር እሱ የሚያፍረው፣ የሚሸማቀቀው፣ የሚጨነቀው ለምንድነው? የሚለው የዘወትር ጥያቄዬ ነው። እነሱ የተናገሩትን ቃል በቃል እየተገበሩት ነው። በድኑን፣ ሆዳሙን ብአዴን፣ ደቡብና ሌሎችን ይዘው በኢትዮጵያ ልማት ስም እሬቻውን እያበሉት ነው። ሌላው ግን ዝም ጭጭ ብሎ እያየ ነው። ትግሬን በህወሓት ጥፋት ሲጨፈጭፍ ይቦርቅ የነበረው ሆዳም ዐማራ ወደ እሱ ሲዞሩበት…👇 ③ ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
ተቀበል…
"…በይፋ ተጀምሯል።
• ግጥም ስጡት… አልችልም አትበሉ። ሞክሩ። ማንም በእናቱ ሆድ ግጥም ተምሮ ለምዶ የወጣ የለም። ሞክሩ…
…ያዝ እንግዲህ…
“…እርስ በርሳችሁ ተመካከሩ አንዱም አንዱም ሌላውን ያንጸው።” 1ኛ ተሰ 5፥11
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
መልካም…
"…ለእሁድ ምሽት የመረጃ ቴቪ መርሀ ግብሬ ካስቀረሁት በቀር ለዛሬ የራሴን ሓሳብ በርእሰ አንቀጽ መልክ ተንፍሼዋለሁ። ቀጥሎ እናንተ ደግሞ ለታሪክ የሚቀመጥ የበሰለ አስተያየታችሁን ትሰጡ ዘንድ ትጋበዛላችሁ።
"…ለወትሮ በምጽፈው ርዕሰ አንቀጽ ስር 😡 ብው ብለው ይናደዱ የነበሩ የፔጄ ላይ አልቅቶች በዛሬው ርእሰ አንቀጽ ላይ እንጥላቸው እስኪታይ 😁 ሲገለፍጡ ታይተዋል። የሆነው ሆኖ የሚበሳጨውም የሚገለፍጠውም ሰው ቁጥር መቀነሱ በራሱ ግቤን እያሳካሁ መሆኔን አመላካች ነው። ችክ ምንችክ፣ ድርቅ፣ ድፍር ብዬ መጋተቴም ጠቅሞኛል።
"…እንቀጥላለን። በትግራይና በመሀል ሀገርም የተደፈራችሁ፣ ግብረ ሰዶም የተፈጸመባችሁ ዲያቆናትና ሕጻናትም ለማይቀረው ቤተ ክርስቲያንን የማዳን የመጨረሻ መንፈሳዊ ዘመቻ ተዘጋጁ። የምስልና ድምጽ መረጃዎችም እንደአሰፈላጊነታቸው ይቀርባሉ። እነ አማኑም ደፈር በሉ። ቀልድ የለም።
“…እንግዲህ በነቢዩ በዳንኤል የተባለውን የጥፋትን ርኩሰት በተቀደሰችው ስፍራ ቆሞ ስታዩ፥ አንባቢው ያስተውል፥”ማቴ 24፥15። ቅድስት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ምንም አትሆንም። ምንም አልኳችሁ። በአገዛዙ ድጋፍ ነውረኞች ቤተ ክርስቲያኒቱ አናት ላይ እየተጸዳዱ ስታዩም አትጨነቁ፣ አትገረሙ። ለጥቂት ጊዜ ነው።
"…ጥቂቶች ደንግጠው እምነታቸውን ሊቀይሩ ይችሉ ይሆናል። ስለ ውባንተ ሞት የተናገርኩትን ቪድዮ ቆራርጠው፣ ዘመነ ሞተ ትላላችሁና ላይሞት ነው እንዴ የተፈጠረው? የምለውን ቪድዮ ቆርጠው ለጥፈው እሱን አይቶ ማገናዘብ የማይችለውን ሲያስለቅሱት እንደሚውሉት ዓይነት ሰዎች ጥቂት የዋሆችን ሊሸውዱ ይችሉ ይሆናል። አበደን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ግን በሴረኞቹ እምብርት ላይ ሰንደቅ ዓላማዋን እየሰካች ጉዞዋን ወደፊት ትቀጥላለች። ይብላኝ ለወንድኛ አዳሪና ለዘራፊ ቀማኛ ሌቦች።
•1…2…3… ጀምሩ ✍✍✍
👆 ② ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ …በየቤታቸው ምሽቱን በመግባት እያንዳንዳቸውን ብፁዓን ሊቃነጳጳሳት በማስፈራራት ልክ እንዳገቧቸውም ነው የተሰማው። ለዚህ ነው እሁድ በማሰማችሁ የበቃሉ ንግግር ላይ ስምዎን ይናገሩ ብለው የሲኖዶሱ አባላት ሲጠይቁት በቃሉ ነኝ የቦሌ መድኃኔዓለም ዋና ጸሐፊ ብሎ ሲመልስ ሙሉ ጉባኤው ከፍ ባለ ድምፅ ያጉረመረመው። ትሰሙታላችሁ። ትናንት ግን የጉደሩ ዳዊት ሮቶ ክርስቲያኖ ሮናልዶን ሆኖ ማምሸቱ ነው የተነገረው። አይ ጊዜ…
"…የምሽቱ የመንግሥትና የጋንግስተሮቹ ወከባ በዚህ መልኩ ከተፈጸመ በኋላ በማግሥቱ ተበዳዮች ድምጻቸው እንዳይሰማ በተከለከለበት ጉባኤ ላይ የጎንደሩ ስኳድ ግርር ብለን ገብተን ውሳኔውን ማስቀልበስ አለብን ብሎ በሀገረ ስብከቱ ስብሰባ ላይ በተናገረው መሠረት በዳዮቹ በአለቃቸው በብፁዕ አቡነ ሄኖክ ፈቃድ ግርር ብለው እንዲገቡ ተደርጎ ብፁዕ አቡነ አብርሃም ላይ የስድብ መዓት ሲያወርዱባቸው መዋላቸው ነው የተሰማው። በትግሬዎች ዘንድ የተለየ ክብር የሚሰጣቸውና ሰሞኑን በወይዘሮ እጅጋየሁ ከበደ አፍ ሁላ ሲንቆለጳጰሱ የከረሙት ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ በፓትርያርኩና በምልዓተ ጉባኤው ፊት አንደዜ በጨዋ ደንብ ሌላ ጊዜ በነውጠኝነት ሲውረገረጉ፣ ሲዝቱ፣ ሲያስፈራሩ ሁሉ መዋላቸው ነው የተሰማው። እኔ የማሰማችሁ ትክክለኛ ጥያቄ የጠየቁበት የድምፅ ቅጂ ነው። በቀጥታ እኔ የደረሰኝ መረጃ ባይኖርም በሚዲያ ደረሰን ያሉ አካላት እንደተናገሩት እና እንደሰማነው ግን "ከዚህ በፊት ሥልጣነ ክህነታችንን ገፍፋችሁ፣ አዋርዳችሁ አባራችሁናል። በትግራይ ግን ያንን አላደረጋችሁም። አሁን ግን ያንን ማድረግ አትችሉም። አንፈቅድላችሁምም። እንዲያውም እኛ በተራችን እናንተን አባረን፣ ካስፈለገም አዲስ ፓትርያርክ መርጠን ልንቀጥል እንችላለን።" እስከማለት መድረሳቸው ነው የተነገረው። የአቡነ ሳዊሮስ ሹመኛው አቡነ ኤጲፋንዮስም "ዱላ ልንማዘዝ ሁላ ስለምንችል ተጠንቀቁ" እስከማለት መድረሳቸው ነው የተነገረው። ይሄ ሁላ ሲሆን ሊቃነጳጳሳቱም፣ የስብሰባው መሪ ቅዱስ ፓትርያርኩም ሆነ በብፁዕ አቡነ አብርሃም ምትክ ጉባኤውን እንዲመሩ የተመደቡት አባ ያሬድ ሊያስቆሟቸው አልሞከሩም ተብሏል።
"…በጉባኤው ላይ ባለፈው የኦሮሚያ ቤተ ክህነትን በመክፈል የተወገዙትና ኋላ ላይ በይቅርታ የተመለሱት ብፁዕ አቡነ ዜና ማርቆስ፦ እናንት ተከሳሾችም ልክ እንደ ከሳሾቹ በመረጃ ስጡን። "በቃል ያለ ሳይሆን በጽሑፍ መረጃው ይሰጠን። እሱን አይተን ነው መፍረድ የምንችለው እንጂ እንዲሁ በቃል ብቻ ሰምተን መፍረድ የለብንም" ያሉ ሲሆን አቡነ ሳዊሮስም "የአቡነ ዜናማርቆስን ሓሳብ በመደገፍ እናንተም በቃል ሳይሆን ሰነዱን ስጡን እና አይተን እንፍረድ በማለት መልስ ሰጥተዋል። አቡነ ማርቆስም፣ ትናንት የቀረበውም ቢሆን ተከሳሾች ባልነበሩበት መቅረብ እንዳልነበረበት ተችተው አሁንም ተከሳሽ በሌለበት ከሳሽ ብቻ መደመጥ የለበትም። ሁለቱም ቀርበው ብለው ጠይቀዋል። ይጠየቁ። አቡነ ኤርሚያስም ተመሳሳይ ሓሳብ አንጸባርቀዋል። አቡነ ሉቃስ ደግሞ እኔ ጥያቄ ያለኝ ለእናንተ ነው በማለት ማፍያውን ግሩፕ የጠየቁ ሲሆን "ሁላችሁም ወጣ የተባለውን ሕግ አምርራችሁ ስትወቅሱት አይቻለሁ። እንደ እናንተ አበባል መተዳደሪያ ደንቡ ነው ጥፋተኛ ወይስ ከሕጉ ውስጥ ይሄና ያ አንቀጽ ይሻሻልልን የምትሉት አለ? ብለው የጠየቁ ሲሆን በግሩፑ በኩል የተሰጠ ምላሽ አልነበረም። በመጨረሻም ብፁዕ አቡነ አብርሃም፦ ለቀረበባቸው፣ ስድብ፣ ዛቻ፣ ዘለፋ አመስግነው ከሳሾቹ በሚቀጥለው ሲመጡ እንደ ቤት ሥራ ይዘው እንዲመጡ በአደባባይ በግልጽ ጥያቄ አቅርበዋል። "በእኔ ሥልጣን፣ በእኔ ፊርማ የእኔ የቤተሰብ አባል የተባለ በቃልም ይሁን፣ በጽሑፍ ቅጠሩ ብዬ ያዘዝኩት፣ የቀጠርኩት ካለ ይዛችሁ እንድትመጡ። ሌላው አላወቅነውም፣ ከሚዲያ ነው የሰማነው የምትሉትም የመዝገብ ቁጥር ይዞ፣ ቀንና ማኅተም ያረፈበት ደብዳቤ አልደረሰንም የምትሉም ከሆነ ይዛችሁ አቅርቡ። በተረፈ ለዛቻችሁና ማስፈራራቱ ቦታም አልሰጠው፣ ፍርዱንም ለእግዚአብሔር እሰጣለሁ በማለት ንግግራቸውን ፈጽመዋል።
"…ብፁዕ አቡነ አብርሃምም ያ ብዙ ጊዜ በሁሉ ዘንድ የሚደነቅላቸውንና በሁሉም ዘንድ የሚታወቁበትን ስሜትን በመቆጣጠር ሁሉን እንደ አመጣጡ የማሳላፍ ፀጋቸውን በመጠቀም የትናንቱንም የትግሬዎቹን እና የኦሮሞዎቹን የተደራጀ አስደንጋጭ ሱናሚ የመሰለ የቁጣ ማእበል በትእግስታቸው ገስጸው በትህትና ማሳለፋቸው ነው የተነገረው። እኔ ባልሰማውም ለብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ በሰጡት የዛቻ የማስፈራራት መልስም "ግድ የለም የሚሰነብተውን እግዚአብሔር ያውቃል" በማለት ጉባኤውን ፀጥ ማሰኘታቸውም ነው የተሰማው። በነገራችን ላይ ብፁዕ አቡነ አብርሃም ከዚህ በፊት መርካቶ ራጉኤል አስተዳዳሪ በነበሩ ጊዜ ራጉኤሎች የሸሏማቸውን ወርቆች ለእኔ አይገባም በማለት በወቅቱ ፓትርያርክ ለነበሩት ለብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ እንደሸለሙ ይነገራል። አሜሪካ ተመድበው ሳለም ብፁዕ አቡነ አብርሃምና ብፁዕ አቡነ ኤዎስጣቴዎስ በአስቸኳይ ወደ ሀገር ቤት እንዲመለሱ በቅዱስ ሲኖዶሱና በወቅቱ ፓትርያርክ በነበሩት በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ሲታዘዙ፣ ኦሮሞው አቡነ ኤውስጣቴዎስ አልመለስም ብለው በዚያው ሲቀሩ ዐማራው ብፁዕ አቡነ አብርሃም ግን "ይሄን ሥልጣን የሰጠችኝ እናት ቤተ ክርስቲያን ናት፣ ወደዚህም የላከችኝ እሷው ናት፣ አሁንም ተመለስ ያለችኝም እናት ቤተ ክርስቲያን ናት። እናም ተመልሼ ሄጄ እሷ ይመጥንሃል ብላ በመደበችኝ ቦታ እሠራለሁ በማለት ብዙዎች ወቅቱ ጥሩ አይደለም ወደ ሀገር ቤት አይሂዱ፣ አይመለሱ ቢሏቸውም እምቢኝ ብለው ወደ ሀገር ቤት የተመለሱ ቁርጠኛ የቤተ ክርስቲያን አባትም ናቸው። አቡነ አብርሃም ወደ ሀገር ቤትም እንደተመለሱ በወቅቱ ምሥራቅ ሐረርጌ የተመደቡ ሲሆን በዚያም የልማት አርበኝነታቸውን አስመስክረው ኋላ ላይ አሁን ወዳሉበት ወደ ባሕርዳር ሀገረ ስብከት ተመድበዋል። እነ ብፁዕ አቡነ ኤዎስጣቴዎስም በዝሙት ምክንያት ከተባረሩባት ሀገረ አሜሪካ ኦነግ ወደ ሀገር ቤት ሲገባ ከኦነግ ጋር አብረው ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰው ገብተዋል። ከገቡም በኋላ የኦሮሚያ ቤተ ክህነትን በመቋቋም የጨረቃ ጳጳሳትን በመሾም በኦሮሚያ የብዙ ክርስቲያኖችን ደም አስፈስሰዋል። ቅዱስ ሲኖዶሱም ዘመኑ የኦሮሞ ነውና በማለት ለአቡኑ በውግዘት የተያዘውን ሥልጣነ ጵጵስናቸውን ከነሙሉ ክብሩና ማዕረጉ መልሶላቸዋል። አሁን ደም አስፈሳሹ ሊቀጳጳስ ምእመናንና ካህናትን እያቆረቡ፣ ሥልጣነ ክህነትም እየሰጡ ዘና ፈታ ብለው ደመ ወዛቸውን እየበሉ ፈታ፣ ዘና ብለው ይኖራሉ።
"…በመጨረሻም ከጉዳዩ ጋር በምንም መልኩ በማይገናኝ ሁኔታ ለብቻቸው ያስቀሯቸውን ብፁዕ አቡነ አብርሃምን አቡነ ሳዊሮስ ምን እንደተሰማቸው ባይታወቅም መልሰው ከአቡነ ሄኖክ ጋር ታረቁ ብለው አሪፍ ካርታ ይዘው ቢመጡም ብጹዕ አቡነ አብርሃም ግን እኔ የተጣላሁት ሰው የለኝም። እኔ ቅዱስ ሲኖዶስ የሰጠኝን ሓላፊነት ነው በሕግና በመመሪያ እያስፈጸምኩ ያለሁት በማለት ነገሩን በተለመደው ትእግስታቸው በማሳለፍ ዛሬም የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ክብር እንደ ቀድሞው ከግል ስሜት በጸዳ መልኩ ማስከበራቸው ነው የተሰማው። በብዙ ነገር ብበሽቅባቸውም በፅናታቸው ግን መደመሜን መካድ አልችልም። ነገሩ በዚህ ከተቋጨ እንግዲህ እኔ ዘመዴም አጥፊዎች በዚህ መልኩ ተደራጅተው ባለጊዜነታቸውን ማሳየት ከቻሉ፣…👇 ② ከታች ይቀጥላል… ✍✍✍
መልካም…
"…በምዕራብ ሸዋው ማፍያ በጉደሩ ባለ ጊዜ በራሱ አነጋገር "ደፋር መደዴው" ዳዊት ሮቶ እጅ የወደቀችው የዘመናችን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን በትናንትናው ዕለት የነበረውን የቅዱስ ሲኖዶስ ሲያንቀጠቅጡ የዋሉበትን ሙሉ የድምፅ ሪከርድ እየሰማሁ ነበር ከትናንት ምሽት ጀምሮ ስደመም የቆየሁት።
"…ያ መንፈስ ቅዱስ ይመራዋል ብለን ትናንትም፣ ዛሬ አሁንም፣ ነገም የምናምነው የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ በተራ ማፍያና የዱርዬ ስብስብ እንዲህ ውጥንቅጡ ወጥቶ የጨበራ ተስካር ሲመስል እንደማየት የሚያቆስል፣ የሚያም ነገር ግን የለም። ከምር እኔ በጣም ነው ያዘንኩት።
"…ደርግ በመግደል፣ በመውረስ፣ ወያኔ በመክፈል፣ በመደብደብ፣ በመግደል፣ በመዝረፍ ያስቀጠለችውን ታላቋን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን የማጥፋት ሴራ አሁን ደግሞ በአሕዛብና በመናፍቃን ጥርቅሙ ፀረ ኢትዮጵያ፣ ፀረ ኦርቶዶክሱ ኢሊዩሚናቲ የኦሮሞ ብልፅግና በሃላል እንዲህ ተዋርዳለች።
"…እኔ በድምጽ ባለኝ መረጃ በትናንቱ የማፍያዎቹ ድንፋታ ላይ ብፁዕ አቡነ ዜናማርቆስ፣ አቡነ ሳዊሮስ፣ አቡነ ኤልያስ የአርባ ምንጩ፣ አቡነ ኤርሚያስና ብፁዕ አቡነ ማርቆስ ሚዛናዊ ሆነው አግኝቻቸዋለሁ። ከሳሽም፣ ተከሳሽም ይቅረብ፣ ከሳሾች ትናንት በመረጃ፣ በማስረጃ እንዳቀረቡት ሁሉ ተከሳሾችም እንዲህ በጩኸት፣ በግርግርና በቃል ሳይሆን በጽሑፍ፣ በሰነድ መረጃቸውን ያቅርቡ ሲሉ ነው ያደመጥኳቸው።
"…ብፁዕ አቡነ አብርሃም በተለየ መልኩ በተቀደሰው ጉባኤ ፊት በማንም ሰካራም ዱርዬ ሲሰደቡ፣ ቅዱስ ሲኖዶሱ ለማስቆም አለመሞከሩን ስታዩም ታዝናላችሁ። ብፁዕ አቡነ ሄኖክን ለመከላከል ብፁዕ አቡነ አብርሃምን በቦሌው ጸሐፊ በጎንደሩ ስኳድ በበቃሉ አፍ በሲኖዶሱ ፊት ማሰደብ ግፍም፣ ነውርም ነው።
• ርእሰ አንቀጽ ይቀጥላል… እናንተስ ግን ዝግጁ ናችሁ አይደል…?
አሁንም ጥያቄ ነው…?
"…ጎንደር ደባርቅ ከተማ ዲዲቲ መርዝ ጠጥተው፣ እየተሰቀሉ የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር ጨምሯል የሚል ዜና አንብኤላሁ። አዲስ አበባም ከካድሬ በስተቀር ሌላው የአእምሮ ታማሚ ይበዛዋል፣ አማኑኤል ሆስፒታልም ታካሚው ከአቅሜ በላይ ነው እያለ ነው። ሁሉም እየዬ እያለ ነው።
"…በመርካቶም ቢሆን ኦሮሞውም፣ ጉራጌ፣ ዐማራና ትግሬ፣ ብሔር ብሔረሰቡ ሁላ ነው ገሚሱ ነግዶ፣ ገሚሱ ተሸክሞ፣ ገሚሱ ደልሎ፣ ሌባውም በለስ ከቀናው ሰርቆ ሆዱን ሞልቶ የሚኖርባት። እና መርካቶም ከወደመ። በክፍለሀገርም ተዟዙሮ መሥራት ካልተቻለ ምን ተሻለ?
"…እንደ ትግሬ በጅምላ አንዴ በመቶ ሺም ተገድለህ፣ እንደ ዐማራ በቁጥቁጥ በድሮን በወታደር ተጨፍጭፈህ፣ ከቤትህ፣ ከቀዬህ ተጠርገህ፣ በቁጥቁጥም ሞተህ፣ ተገድለህ ምኑ ነው የሚያስፈራው? መዋጮ አልሰጥ ካልክስ ምንድነው የሚያደርጉህ? ለኦሮሞ ሚሊሻ ዩኒፎርም አንተ ምን አገባህ? ለሚሊሻ በቆሎ አዋጡ ማለትስ ፌር ነው ወይ…?
• እንደ ትግሬ በጅምላ፣ እንደ ዐማራም በየተራ መገደሉ ካልቀረ አትግደሉን ብሎ እንደ ሕዝብ ወጥቶ ለመጠየቅ ዋናው ችግር የሆነው ነገር ምንድነው?
"…ሌላው ያልገባኝ ነገር እሺ እንደተባለው ኦሮሞው የኦሮሞ ቄሮ ጉራጌው፣ ዐማራና ትግሬ፣ ደቡቡ ተፈናቅሎ እሱ ሱቅም፣ ሆቴልም ገነባ፣ ወረሰም እንበል። ሌላውን አደህይቶ ማን በሆቴሉ ሊዝናናበት ነው? ሱቁስ ያፈናቀልከው ከደኸየ አንተ ኦሮሞው ታቅፈኸው ልትኖር ነውን? ሥራ አጥ ከበዛ ወታደር ይሆንልኛል ብሎ ሒሳብ መሥራቱስ እስከመቼ ነው የሚያዋጣቸው?
• ግን ምን ኦነው ነው?
"…ብለን ነበር እውነት ነው። ነገር ግን ከላይ መመሪያ ስላልወረደልን ከቻልን በሚቀጥለው ህዳር ወር ላይ እንደምንም ብለን እንሞክርላችኋለን ተብላችኋል አሉ።
"…እንደልቡ በነበረው የብር ኅተመቱ ጉዳይ ላይ የዓለም ባንክ ቆንጠጥ ያለ ቁጥጥር ማድረጉ አጣብቂኝ ውስጥ ሳያስገባው አይቀርም። ብሪክስም ቶሎ ብድር የመስጠት ቁመና ላይ አልደረሰም። ለማንኛውም የመስከረምም፣ ጥቅምትም ወር ታሳቢ ተደርጎ ይከፈላል የተባለው ደሞዝ ለህዳር መቀጠሩን ነው የሰማሁት።
• የሰማሁትን ውሸት ያድርገው። 🙏🙏🙏
ደግሞ የገረመኝን ነገር ልንገራችሁ
"…በነገዱ ስልጤ የመርካቶ የቦምብ ተራ ነጋዴ ነው። በአስቸኳይ ጉምሩክ ድረስ እንድትመጣ ብለው ይደውሉለታል። ተነሥቶ ይሄዳል። ጉምሩክ እንደደረሰ ቀጥል ብለው አፍነው ይወስዱታል። ከዚያ መጀመሪያ በእጁ ላይ የ1 ሚልዮን ብር ቼክ ነበረ ጻፍ አሉትና አጽፈው አወጡበት። ቀጥሎ 6 ሚልዮን ብር አምጣ አሉት። ለሚስቱ ነግሮ፣ ከጓደኞቹም ተለምኖ የተባለው ብር በባንክ ተላልፎ ተሰጣቸው። አፋኞቹ ከጉምሩክ ጊቢ አንድ ሰው አፍነው በአንድ ቀን ጀምበር 7 ሚልዮን ብር ቀምተው ከበሩ። ሰውየው ደግሞ በዚያው ቅፅበት የደሀ ደሀ ሆኖ አረፈው። ሰዎች ለምን ለፖሊስ አታመለክቱም ሲሏቸው ኧረ ድምፅ ቀንስ…።
"…ሌላ አንድ ልጨምርላችሁ። አሁንም ከወደ ጉራጌ ክልል የ1 ቤተሰብ አባላት የሆኑ አጎት አክስት ዘመድ ተጨምሮ ወደ 17 ያህል ሰው በኦነግ ሸኔ ታግቶ 17 ሚልዮን ብር ተጠየቀባቸው። ገንዘቡ እስኪሰባሰብ ድረስ ሁለት ሦስት ቀን ፈጀ። በመሃል አጋቾቹ ከታገቱት መሃል በሁሉ ዘንድ ተወዳጅ ናቸው የተባሉትን መርጠው አንድ ሦስቱን አረዱ። ሌሎቹ እንዳይታረዱ ቤተሰብ አጋቾቹን ጫካ ድረስ ሄደው አስረከቡአቸው። የሄዱት 4 ሰዎችም ታግተው ለእነሱም ተከፍሎ ተለቀው ወጡ።
"…የተለቀቁት በሙሉ ቀዬአቸውን ጥለው ወደ ተሰደዱ። ጉራጌው ለመፈናቀል 20 ሚልዮን ከፍሎ፣ ሦስት ሰው አሳርዶ ተሰደደ። አዲስ አበባ ለቅሶ ወደተቀመጡ የሟች ቤተሰቦች ጋር እኔ የማውቃቸው ሰዎች ለቅሶ ለመድረስ ሄዱ። የሟች ታላቅ ወንድም የብልፅግና አባል፣ የአቢይ አሕመድ የግል አምላኪ ነው አሉ። እናም ምን ቢል ጥሩ ነው። በቃ ኅዘን አናብዛ። ይሄ ሁላ የሚደረገው አቢይን እንዲጠላ ለማድረግ ነው። ዝም በሉ፣ ለሚዲያም አትናገሩ። ሃሌ ሉያ። ሌላም የምነግራችሁ የገረመኝ ነገር አለ። እቀጥላለሁ።
• ፍርሃታችን ግን የጤና ነው…?
"…ወንድሞች ሆይ፥ እንመክራችኋለን፤ ያለ ሥርዓት የሚሄዱትን ገሥጹአቸው፤ ድፍረት የሌላቸውን አጽኑአቸው፤ ለደካሞች ትጉላቸው፤ ሰውን ሁሉ ታገሡ። ማንም ለሌላው በክፉ ፈንታ ክፉ እንዳይመልስ ተጠንቀቁ፥ ነገር ግን ሁልጊዜ እርስ በርሳችሁ ለሁሉም መልካሙን ለማድረግ ትጉ። ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ፤” 1ኛ ተሰ 5፥ 14-16 “…ነገር ግን ሁሉ በአገባብና በሥርዓት ይሁን።” 1ኛ ቆሮ 14፥40
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
መልካም…
"…በዛሬው ርእስ አንቀጼ ላይ 3 ሰው ብቻ 😡 ብው ብሎ ሳይ የገመትኩት ግምት ትክክል እንደሆነ አረጋገጥኩ። የቀደመው የርእሰ አንቀጽ ማስታወቂያዬ ላይ ስለ ጎጃም ፋኖ ተግዳሮት በስሱ እጽፋለሁ ብዬ ከለጠፍኩ በኋላ ወዳጆቼ የምላቸው እንኳ በውስጥ መስመር መጥተው "ተው ዘመዴ ትንሽ ብታቆየው መልካም ነው" ብላ ብላ ብለው ስጋታቸውን ገልጸውልኛል። የስኳድን ጫጫታ አስታውሰው ፈርተው እኮ ነው። ደግሞም የጎንደሩን ስኳድ የባዶ በርሜል ቋቋታና ጩኸት አይተው ስለሆነ አይፈረድባቸውምም።
"…እኔ ግን ኬሬዳሽ። ጥፋ ከዚህ፣ አምልጥ ብዬ አብሪ ጥይቴን በጎጃም ፋኖ ውስጥ በተሰገሰጉት ሾተላይ የፖለቲካው አገው ሸንጎ ኃይል ላይ ተኩሻለሁ። የጎጃም ዐማራ ፋኖ ነን ብለው ከብአዴን ፖሊስነት በቀጥታ ፋኖ ሆነው በፋኖ ስም ዘረፋ ላይ የተሰማሩትን እንደማልፋታቸው አሳውቄአለሁ። የግለሰብ መኪኖችን ዘርፎ፣ ቀምቶ የሚያስለቅስና የዐማራ ፋኖን የሚያሰድብ ቆዳ የቀየረ የብአዴን ፋኖን ስፋታው ታየኝ እኮ።
"…የእኔ የፊልድ ማረሻው የዘመዴ ሓሳብ ይኽ ያነበባችሁት ነው። እናንተም ደግሞ የጎደለውን ሞልታችሁ፣ የጠመመውን አቅንታችሁ፣ የበዛ ካለ ቀንሳችሁ የራሴ የምትሉትን ሓሳብ ስጡበት… ✍✍✍
👆② ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ "…የጎጃም ዐማራ ፋኖ አደረጃጀቱ ከሌሎች የዐማራ ግዛቶች የተሻለ ቢሆንም እርማት እና ትችት አያስፈልገውም ማለት ግን አይደለም። በተለይ የመሪውን የዘመነ ካሤ የበዛ የዋሕነት፣ ሁሉን አማኝነት፣ ሁሉን አቃፊነት፣ ሃይማኖቱ፣ እምነቱ ተፅእኖ ፈጥሮበት ኋላ ችግር የሚፈጥሩና በጊዜ ባለማረም ችላ የሚላቸውን አደገኛ ጉዳዮችም በጥበብ፣ በዕውቀት አንሥተን እንወያያለን። ጎጃም የተሻለ የፖለቲካ ቁመና ላይ ቢገኝም የሚያስተች ነገር የለውም ማለት ግን አይደለም። ጎጃም ከእስክንድር ነጋ ኔትወርክ በይፋ ቢላቀቅም ርዝራዦቹ ግን አሁንም እንዳሉ ሊታወቅ ይገባል። የእነ መሳይ ኔትወርክ ላይ ተዘፍዝፈህ፣ ምስጢር እየዘከዘክ ነፃ ነኝ ልትል አትችልም። አይደለም እንዴ?
"…ጎጃም በሰላሙ ጊዜ፣ በወዳጅነት ጊዜ የነበረውን የግኑኝነት መስመር አሁንም ይዞ መቀጠል አለበት ባይ አይደለሁም። በፍጹም ቢያንስ መስመሩን መቀየር አለበት ባይ ነኝ። በሰላሙ ጊዜ ሀብታሙ አያሌው አፋርሳ የሰጠህን የሳታላይት ስልክ ከተጣላህም በኋላ እሱን ይዘህ ስትጠቀም አፈር ከደቼ እንደምትበላ ካላወቅክ በሸዋ ፋኖ በ10 አለቃ በኃይሉ ላይ የደረሰው የሞት አደጋ በአንተም ላይ እንደሚደርስ ማወቅ አለብህ። የቦስቱኑ አቶ አመሀ ሙላው፣ እነ አኪላና ዘርዓያዕቆብ፣ እነ ሮቤል በቀለ የሰጡህን የሳታላይት ስልክ ይዘህ እየዞርክ በድሮን ተደበደብኩ፣ ሞትኩ አይሠራም። በቶሎ አስወግድ።
"…እነ ዘርዓያዕቆብ ጎጃም ውስጥ ዘልቀው ለመግባት ባይችሉም ኢንጅነር ማንችሎትን ግን በአራዳ ልጅ ሙድ ገብተው በቅርብ እንደሚያገኙት ይወራል። ግን የቆየ ነው። አሁን ላይ ያግኙት አያግኙት አላውቅም። በግል ሳውቀው ማንቼ ጀግና ነው። ለእኔም ወዳጄ ነው። ሲያወራ እርጋታው፣ ቁጥብነቱ እጅግ ደስ ይላል። ነገር ግን የተከፋፈለ ልቡን በጊዜ መሰብሰብ አለበት ባይ ነኝ። የምለው ነገር የሚገባው ለማንቼ ነው። እነ ሀብታሙ አያሌው፣ እነ ወንዴ ተክሉ ክዶናል ብለው የሚያብዱበትም ለምን እንደሆነ ይታወቃል። እናም ማንቼ ከእነ አኪላ ጋር አለው የሚባለው ግኑኝነት የምር ከሆነ በአስቸኳይ መቆም አለበት። በፍጹም አይጠቅሙትም። እነ አኪላ የዱርዬ፣ የወንበዴ ምክር ነው የሚመክሩት። "እነ ዘመነ አገው ናቸው። እነዘመነ የገጠር ልጆች ናቸው። አንተ የከተማ ልጅ፣ አራዳ፣ በዚያ ላይ ኢንጂነር ሆነህ ሳለ እንዴት በገጠር ልጆች ትመራለህ? አንተ ነህ የጎጃም መሪ መሆን ያለብህ፣ አንተ ጎንደሮችን ተጠጋ፣ ብላ ብላ እያሉ እያጋጋሉ ጉድ እንዳይሠሩት እሰጋለሁ። ማንቼ ቀጠናው ለደቡብ ጎንደር ቅርብ ስለሆነ ከጎንደር ጋር በጥብቅ መሥራት አለበት። በምዕራቡ የጎጃም ቀጠና ከሳሙኤል ባለ ድል፣ ወሎ ከሸዋ ጋር እንደሚረዳዳው ማለት ነው። ጎንደር እኮ የባዬና የሀብቴ ልጆች በጋራ ጠላትን ይወቁታል። እንደዚያ ማለት ነው። እናም ማንቼም ጠንቀኞችን መጠንቀቁ መልካም ነው። መሬት ላይ ያላችሁትን ጀግኖች የአየር ላይ ቀማቴ፣ ጡዞ፣ ዱዝ ሊመራችሁ አይገባም። ሊጠመዝዛችሁ አይገባም ባይም ነኝ። እነ አኪላ፣ እነ አመሀ፣ እነ ዘርዓያዕቆብ፣ እነ ሮቤል ብር አላቸው። ብሩን ግን የሚሰጣቸው ከጀርባቸው ያለ ሌላ የተደራጀ ፀረ ዐማራ አካል ነው። እነ ማንቼም ልክ እንደ ሁለት ሚልዮን ብሩ ተቀብላችኋቸው መሸብለሉ አዋጭ ነው። በብሩ መጠምዘዙና አሽከራቸው መሆኑ ላይ ነው አደጋው። ይሄ ይታሰብበት።
"…የጎንደር ስኳድ እና በሥልጣን ላይ ያለው የፖለቲካው ቅማንት የትግሬ ዲቃላው ስኳድ ያለውን መንግሥታዊ የሥልጣን ጡንቻ ተጠቅሞ እነ ክርስቲያን ታደለን ወደ ወኅኒ፣ ወደ ዘብጥያ እንደወረወረው ሁላ ለምሳሌ ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ የሚኖሩ ወደ 17 የሚደርሱ የጎጃም ባለሀብቶችን አገዛዙ በዛሬው ዕለት ሰብስቡ ዘብጥያ እንዳወረዳቸው ነው ወፎቼ የሚነግሩኝ። ስማቸውን ለጊዜው አታውጣው ተብዬ ነው እንጂ የደኅንነት መሥሪያ ቤቱ ወፎቼ የጎጃም ባለሀብት ባዶ እጁን እስኪቀር ይወገር፣ ይጠብጠብ መባሉን ነው እየሰማሁ ያለሁት። እናም ጎጃም በርትቶ ከመታገል ውጪ አማረጭ የለውም። ለዚህ ደግሞ የውስጥ ባንዳ በቆራጥነት ቆምጨጭ ብለ በመታገል መጥራት መጀመርም አለበት።
"…ፀረ ዐማራ የትግሬ ዲቃላ ሆኖ የዐማራ ፋኖ በጎጃም ውስጥ በየትኛውም ሓላፊነት ቦታ መቀመጥ የለበትም። ከተመስገን ጥሩነህ ጋር እየተደዋወሉ የጎጃም ፋኖን በተላላኪነትም እንኳ ቢሆን ማንም መምራት የለበትም። ለኢንተርቪው፣ ለቃለምልልስ የሚወጡ የጎጃም ዐማራ ፋኖ መሪዎችም በፍጹም መጠንቀቅ፣ አስሬ ለክቶም አንዴ መቁረጥ እንዳለባቸው ሳላሳስብ አላልፍም። አወዛጋቢ፣ አሻሚ፣ አጨቃጫቂ፣ አከራካሪ ቃለመጠይቅ እየሰጡም የጎጃምን ብቻ ሳይሆን የመላውን ዐማራ ፋኖ ስሜት መረበሽ ልክ አይደለም። ትክክልም አይደለም። ወንጀልም፣ ኃጢአትም ነው። ለአፍህ ጠባቂ አኑር። ምላስህን ጠበቅ። አነጋገርህ በጨው የታሸ የተቀመም ይሁን።
"…የጎጃም ዐማራ ፋኖ ውስጥ ተሰግስገው ሀብት እያካበቱ፣ በገጠር መንደር ውስጥ ፎቅ ቤት የሚሠሩ የፋኖ አስተባባሪዎች፣ ሼምየለሾች ሰው ምን ይለናል ብላችሁ አስቡ። ሰው ከጎጃም እንዴት ዶላር ወደ ካናዳ ይልካል? ነውር እኮ ነው። ልክ እንደ ስኳዱ ሁሉ አገው ሸንጎውም የፋኖ አዛዥ ናዛዥ ሆኖ መቀጠል የለበትም። ትናንት ትናንት እኮ ግንቦት ሰባት ነበርክ፣ ትናንት እኮ ኢዜማ፣ ብአዴን ነበርክ አልልም። ትናንት የዐማራ ልዩ ኃይል ጨካኝ አዛዥ፣ የዐማራ ፖሊስ ክፉ ፖሊስ ነበርክ እኮ አልልህም። ዛሬ ግን የትናንቱን ብአዴንነትህን ቀበረህ፣ ጭካኔህን፣ ክፋትህን፣ መሰሪነትህን፣ ፀረ ሕዝብነትህን ቀብረህ ካልመጣህ? አልፋታህም። አልለቅህም። የቀደመውን አስተሳሰብ ቀብረህ፣ እርምህን አውጥተህ ነው በአዲስ አስተሳሰብ፣ በአዲስ ትውልድ፣ በአዲስ ተስፋ መገለጥ ያለብህ። እየሰማኸኝ ነው አይደል?
"…ዛሬም የፋኖ አዛዥ ሆነህ ዐማራን የምትበድል፣ የምታሰቃይ፣ የምትዘርፍ ከሆነ ከብአዴን በምን ተሻልክ? በሰፈር ልጅነት፣ በአብሮ አደግነት እንደ ቢዝነስ ካምፓኒ የፋኖ አመራርነት እንደ ንግድ ፈቃድ ይዘህ እንድትጠቀም አልፈቅድልህም። በወደቁ ደሳሳ የገጠር መንደር ውስጥ አንተ የፋኖ አመራር ስለሆንክ ብቻ ህንፃ ልትገነባ አትችልም። አዲስ አበባ ቪላ፣ ኡጋንዳ እርሻና ከረንቦላ ቤት ከፍተህ ልትሸቅል አይቻልም። የሲሚንቶ ሲጠርርህ ዐማራ እያገትክ ሁለት ሚልዮን ብር አምጣ እያልክ ከሸኔ በላይ ጨካኝ ልትሆን አይፈቀድልህም። አጋሰስ፣ የብአዴን ጭንቅላት ሆነህ ዐማራን በፋኖ ስም ልታሰቃይ አይገባም። በጊዜ ይታረም።
"…በሰላሌ አንድ የኦሮሞዎች ስብሰባ ቪድዮ ደርሶኝ እያየሁ ነበር። ሽማግሌዎቹ ኦሮሞዎች እንዲህ ሲሉ ሰማኋቸው። "ልጆቻችሁን ጫካ ሰድዳችሁ እዚህ በየአረቄው ቤት ስትሰክሩና ከሰው ስትጣሉ ቆይ ለልጄ ነው የምነግርላችሁ እያላችሁ ጫካ ወዳለው ልጃችሁ እየደወላችሁ ሰላማዊ ሰው የምታሳፍኑ፣ የምታስገድሉ፣ የግል ጸብን በታጣቂ ልጆቻችሁ እየተመካችሁ ወንጀል የምትሠሩ ቤተሰቦች እረፉ ሲሉ ነው የሰማሁአቸው። ልክ ናቸው። በዐማራ ክልልም አንዳንድ ቦታ እንዲህ የሚያደርጉ አሉ። ዘመነ ካሤ የእናቱን ቤት በቪድዮ አይቼ እንዴት እንደሚያሳዝኑ እኔ ዐውቃለሁ። የተበሳሳ ጣሪያ ነበር ያየሁት። ሌሎች በጎጃምም፣ በጎንደርም፣ በሸዋና በወሎ በፋኖ ትግል ስም ከአሁኑ ከፋኖ ጉሮሮ ላይ ሰርቃችሁ እየዘረፋችሁ የግል ሀብት እያከማቻችሁ ያላችሁ በአስቸኳይ…👆② ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍
መልካም…
"…ቀጥሎ ደግሞ ተራው የርእሰ አንቀጻችን ነው። የዛሬው ርእሰ አንቀጻችን ወደ ጎጃም ነው የሚሻገረው።
"…የጎንደሩን ስኳድ በነካካሁ ጊዜ እንደ ጨሰው አዋራ አይነት ይጨሳል ብዬ ባላስብም የሆነች ጫጫት እንደምትፈጠር እየገመትኩ ወደ ጎጃም ዘልቄ የጎጃሜን ማነቆ የፖለቲካውን አገው ሸንጎ በጭቃ ዥራፌ በስሱ መዠለጥ አምሮኛል። እናም ምን ትመክሩኛላችሁ? 😂
"…የጎጃም የዐማራ ፋኖ ከሌሎቹ የዐማራ ግዛት ፋኖዎች በተለየ ሁናቴ ቅርጽ የያዘ ቢሆንም ነገር ግን በውስጡ ያሉትን የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላዎች ማጋለጥ ያስፈልጋል። የጎጃም ፋኖ ለምድ ለባሾቹ ጭምብላቸው ከተገለጠ ተአምር ነው የምናየው ብዬም አምናለሁ። የጎጃም ፋኖ ላይሰበር የቆመ፣ የፀና ነውና በእሱ በኩል ስጋትም የለብኝ። ቢሆንም ግን ቢዳሰሱ ምን ይላቸዋል?
"…እኔ ፊልድ ማረሻው ዘመዴ በዛሬው ርእሰ አንቀጼ የጎጃምን ፋኖ ሾተላዮች፣ ሰው መሳይ በሸንጎዎች አይሃለሁ፣ እያየሁህ ነው፣ በማለት እንደ መብረቅ ብልጭታ ጦማሬን ብልጭ ማድረግ ነው ያማረኝ።
"…የጎጃሙ አገው ሸንጎ እንደ ጎንደሩ ስኳድ ይንጫጫል ብዬም ከምር አልጠብቅም። ውስጣቸውን ያጠራሉ ብዬም ነው የማምነው። እኔ ከመሃላቸው ስላለሁ ምንም የተቀየረ ነገር ከሌለ ግን እኔን አያድርገኝ። ሰምታችኋል።
• እህሳ… ርእሰ አንቀጹን ለማንበብ፣ አንብባችሁም ሓሳብ ለመስጠት ዝግጁ ናችሁ…?
👆 ④ ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ …ሳምንትም አልፈጀባቸው። አሁንም ብዙ ወንጀል የሚሠሩት ሆዳሙን ዐማራ ከስር አድርገው ይዘው ነው። ዐማራ ክልል የዘመተው ጄኔራል ዐማራ ነኝ የሚል ሆዳም መሃይሙ ተመርጦ ነው። ለሌሎቹም አይቀርላቸውም። ተራቸውን ነው የሚጠብቁት። ሊበን ዋቆ ያን ተናግሮ ወደ ኢትዮጵያ ነበር የመጣው። ለሌሊበን ዋቆ የጀግና አቀባበል ያደረገለት ነፍሱን ይማረውና አቶ ታዬ ደንደአ ነበር። ሁለቱም አሁን የሉም። አንዱ ከአፈር በታች በሲኦል። አንዱ ደግሞ ከአፈር በላይ በወኅኒ ነው እየማቀቀ የሚገኘው። ሊበን ዋቆ ከበቀለ ገርባ ጋር ሆኖ በኦኤምኤን ቴሌቭዥን አነሣ ብሔሮችን እንዴት መዋጥ እንዳለባቸው በግልጽ ነበር ሲናገር የነበረው። ቪድዮውን ተመልከቱ። "…የሐረሬን ክልል ሲያቋቁሙ፣ 100% ኦሮሚኛ ብቻ የሚናገሩ 11 የኦሮሞ ቀበሌዎችን ወስደው ለሐረሪዎች ሰጡ። ሐረር ከተማውን ብንወስድ እንኳ ማጆሪቲው ኦሮሞ ነው። ቀጥሎ ዐማራ ነው። ከዚያ ምንድነው ያደረጉት? አስር ሺ ለማይሞላ አናሳ ብሔር ከመቶ ሺ በላይ የሆነውን ሕዝብ እጁን ጠምዝዘው፣ መብቱን ገፍፈው በአነሳው ሐረሪ ስር እንዲገዛ ነው ያደረጉት። የኦሮሚያ መንግሥት ይሄ ትክክል አይደለም ብሎ አያውቅም።" በማለት አደሬ በቅርቡ እንደምትሰለቀጥ ነበር በግልጽ ሲያወራ የነበረው።
"…እመኑኝ እናንተ ያ ወረ ቦሌ እያላችሁ ሙዚቃው ደስ ይላል እያላችሁ ትጨፍራላችሁ እነሱ ሥራቸውን ሠርተው ይጨርሳሉ። አሁን መሰደድ እንኳ አትችሉም። በዐማራ ክልል አድርጌ በሱዳን አልፌ፣ በሊቢያና በግብጽ፣ ወደ አውሮጳና ወደ እስራኤል እሰደዳለሁ ማለት እንኳ አይታሰብም። ሊቢያ ፈርሳለች። ሰዱን ጦርነት ላይ ናት። ዐማራ እየተዋጋ ነው። በኬኒያ ደቡብ አፍሪካ ለመሄድ ሁሉ መንገድ ተዘጋግቷል። አንድ መንገድ ያለው በየመን ሳዑዲ ነው። እሱም የዓሣ ቀለብ፣ የአማጺና የሕገወጥ የሰው አዘዋዋሪዎች ሲሳይ መሆን ነው። በውኃ ጥም በየመንና በጅቡቲ፣ በአፋር በረሃ የሚያልቀውን ቤት ይቁጠረው። ስደትም አትራፊ አይደለም። የሚያዋጣው ጨክኖ መታገል ነው።
"…ዳያስጶራው ልፍስፍስ ነው። ሆዳም ይበዛዋል። ከረባት ያጠለቀ፣ ሱፍ የለበሰ፣ ሽበታም፣ ፕሮፌሰር፣ ዶክተር የሚል ስም የያዘ ሕፃን ይበዛዋል። በኮንዶሚንየም የሚታለል፣ አርቆ የማያስብ፣ የማይመራመር፣ እንደ ነዱት የሆነ፣ ይበዛዋል። የዐማራ አክቲቪዝም አሁን አሁን ዐማሮች ብቅ ብቅ እያሉ እየመጡ ነው እንጂ በባንዳ የተጠለፈ ነው። አማርኛ የሚናገር ሁሉ የሚቆጣጠረው፣ የሚነዳው ነው። ሆዳም ይበዛዋል። ዓላማ ቢስ፣ ወሬኛ፣ ተሳዳቢ ይበዛዋል። ዐማራ መሳይ ፀረ ዐማራ አሞራ ጆፌ አሞራ ይበዛዋል። ነውር ጌጣቸው የሆነ፣ እምነት፣ ምግባር የሌላቸው ዐማራዊ መልክና አሴት የሌላቸው የቲክቶክ ጋለሞቶች ይበዙበታል። እሱም አሁን መስመር እየያዘ ነው። ዐማሮች ብቅ እያሉ ስለሆነ ባንዳ ዐማራ መሳዩ ዐሞራ እየተደበቀ፣ እየተዋረደ፣ እያፈረ ነው።
"…የዐማራን ትግል ለመጥለፍ ያሰፈሰፈው የፖለቲካው ቅማንት የትግሬው ዲቃላ ውርውር እያለ ነው። ከወልቃይት እስከ ኡጋንዳ፣ ከኡጋንዳ እስከ አሜሪካ የተዘረጋው የዲቃላው መስመር ክፉኛ እየተበጣጠሰ ነው። እነ ሀብታሙ አፍራሳ፣ እነ አበበ በለው በጊዜ ተገልጠው ጫጭተዋል። እነ ምስጋናው፣ አያሎና ሌሎችም ስኳዶች ድባቅ ተመተዋል። በእስክንድር ነጋ በኩል ተንጠላጥለው ወደ ዐማራ ትግል ለመግባት ያሰፈሰፉት ሁሉ ወሽመጣቸው ተቆርጧል። መሬት ላይ ያለው ትግል ጠላፊ ድባቅ ተመትቷል። የመከታው ማሞ ታጣቂ ገሚሱ ወደ ወሎ፣ ገሚሱ፣ ወደ ሸዋ ዕዝ፣ ገሚሱ ወደ አረብ ሀገር እየተመመ ነው። በጎንደር ዩኒቨርስቲ በጀት የሚንቀሳቀሰው የጌታ አስራደ ቡድንም ወፍ የለም እየሆነበት ነው። ኢትዮ 360 ድምጥማጡ በመጥፋቱ ሚኒልክ ቲቪን ብሎ የመጣው የእስክንድር ነጋው ዶር አምሳሉ አስናቀ አሁን ደግሞ ቦስተን የሚገኘው ዶር አምሳሉ አስናቀ እና የቀድሞው የዐማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የፕሬዘዳንቱ የጤና ዘርፍ አማካሪ የነበረውና አሁን ኡጋንዳ የሚገኘው ዶር በቀለ በጋራ በመሆን በጎንደር ስኳድ ስም ለሚቋቋመው ጣና ቴሌቪዥን እንዲከፍሉ በእስክንድር ነጋ መታዘዛቸው ተነግሯል። የሚኒልክ ቴሌቭዥን ኮንትራት እስኪያልቅ ድረስ ግን የጣና ቴሌቭዥን በሚኒልክ ቲቪ እንዲተላለፍም ታዟል። ከዚያ እነ ሀብታሙ አፍራሳን በቁማቸው ስኳዱ ይቀብራቸዋል። ሙላት አድኖም ድጋሚ ሀብታሙ አያሌው ላይ በምናቡ ሃይላንድ ያንጠለጥልበታል። አከተመ።
"…ጤፍ ስንት ገባ? ቤት ኪራይስ? ህክምናስ? ትራንስፖርትስ? መቼም ላያስችል አይሰጥ? አይዟችሁ። በርቱ። ቻሉት። ቀስ በቀስ አሟምተው እስኪያጸዷችሁ እየጨፈራችሁ ቆዩ። አሁን ሸገር ሲቲን አልሙ። ኮዬ ፈጬ ገብቶ ቁቤ አልማርም ብሎ ነገር የለም። ወደሽ ሳይሆን በግድሽ ትወርሚያለሽ። መዋጮን ልመዱ። አታንጎራግሩ። ያ ወረ ቦሌ እያላችሁ ለራሳችሁ ዘር ማጽጃ በተዘፈነ የኦሮሞ መዝሙር ጡታችሁ ተንጦ ወተት እስኪያፈስ ጨፍሩ። ጨፍሩ፣ ዝለሉ። ሙላሊታችሁ እስኪወልቅ ጨፍሩ። እንጣጥ፣ እንጣጥ በሉ። እሳት ሲነሣ ቆማችሁ ቲክቶክ ላይቭ አስተላልፉ። ታብታብ ኮፒሊንክ ሼርም እያላችሁ ደስኩሩ። በአንድ ጀንበር መናጢ ደሀ ሆናችሁ ተገኙ። ኦሮሞዎቹ ቃላቸውን ጠብቀው ሥራ ላይ ናቸው። ሌሎቻችሁ ቀልዱ። እየተገረድክ ቀልድ የወንድ ገረዱ ሁላ።
"…ለዛሬ ጻፍ ጻፍ ያለኝ ይሄን ነው። ተቃዋሚ ካለ፣ ወይም እኔ የሳትኩት ካለ የአስተያየት መስጫ ሰንዱቁን ስከፍተው አስተያየት ለመስጠት ተዘጋጁ።
•••
ሻሎም.! ሰላም.!
ዘመድኩን በቀለ ነኝ.!
አሸበርቲው/አስነቀልቲው
ጥቅምት 12/2017 ዓም
ከራየን ወንዝ ማዶ.!
👆 ② ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍
"…ኦሮሞዎቹ አምቦ ላይ ተሰብስበው አቢይ አሕመድ በቀጣይ ስለሚሠሩት በኒውዮርክ የአሜሪካ የነጻነት ሃውልት እየመሰለ በሚገባ አስተምሯቸዋል። በፈርኦንና በሙሴ መስሎ የተናገረውን ወደ ኋላ ሄዳችሁ ተመልከቱት። አባ ገዳው፣ ቄሱ፣ ጳጳሱ፣ ሼኩ፣ ፓስተሩ፣ ቄሮው፣ ሃዸ ስንቄው፣ ምሑሩ፣ አሮጊት ሽማግሌው ሁሉ ነው ቆሞ ያጨበጨበለት። አዲስ ሥርዓት እንደሚገነቡ። አሜሪካ ሁሉንም እስቴቶች ወግታ፣ ደምስሳ፣ ጨፍልቃ በመጨረሻ አንድ አሜሪካን እንደፈጠረች ኦሮሞም ያንን መንገድ እንደሚከተል በሚገባ ነው አቢይ ያስረዳው። የነጻነት ሃውልቱም አምቦ ላይ እንደሚተከል ነው ነው የተናገረው። ከፊታችን ተቃውሞን የሚቆም ካለ መቃብሩን ቆፍሮ መሆን ያለበት፣ ማንንም አንምርም እንጠርገዋለን ነበር ያለው። እናስ አሁን እየሆነ ያለው ምንድነው? መልሱን ለእናንተው።
"…ሽመልስ አብዲሳ ፖለቲካ ቁማር ነው። ቁማር ደግሞ ማን ቆንጆ ተጫወተ ሳይሆን ማነው የበላው ነው ዋናው ቁም ነገሩ ብሎም በግልጽ ነው የነገረን። ኦሮማራ ቁማር ነበር። ቁማሩን በሚገባ ነው ተጫውተው ዐማራን የበሉት። ትግሬ እንዳይድን አድርገው ነው እሬቻውን አብልተው አሳሩን ያበሉት። ትግሬ የዐማራ ጥላቻ ተግቶ በወያኔ ስላደገ እየሞተ፣ ወደ መቃብር እየወረደም ቢሆን የዐማራው ቶሎ ያለመሞት ነው የሚያንገበግበው። ኦሮሞም የትግሬን ፀረ ዐማራነት፣ ዐማራ ጠልነት ስለሚያውቅ እንደ ጢባጢቤ ይጫወትበታል። ዛሬ ብዙው የትግሬ ሰው ለኦሮሞ ተገርዶ የምታዩት ኦሮሞ እንደዠለጠው ቢያውቅም ዐማራን እየጠላ እንዲያድግ ስለተደረገ አሁንም የሚያላዝነው ዐማራ ላይ ነው። በቀደም ዕለትም በእስልምና ስም ኦሮሞዎቹ የያዙት የከረከሰው ሳሞራ የኑስ የተባለ የትግሬ ጁጁ ሽማግሌ ጄነራል ስለ ትግራዩ ጦርነት ከጋዜጠኛዋ ለቀረበለት ጥያቄ ሲመልስ "የዐማራ ሰዎች ናቸው ጦርነቱን እንዲባባስ ያረገቡት" በማለት ነበር ሲከስ የነበረው። በጭባጫ።
"…ኦሮሞዎቹ ወደ ትግሬ ምድር ለጦርነት ከላኳቸው ከ15ቱ ጀነራሎች 13 ቱ ኦሮሞዎች ሆነው እያዩ፣ አበባው ታደሰ አባቱ ትግሬ፣ መከላከያ ሚንስትሩ አብርሃም በላይ ድብን ያለ ትግሬ የህወሓት አባል ሆኖ ሳለ እነሱ የሚከሱት ግን ያን የፈረደበትን ዐማራውን ነበር። የበታቸኝነት በሽታ ውጤት መጥፎ ነው። ኦሮሞዎቹ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራን አስተባብረው ትግሬን ካስተነፈሱ በኋላ፣ በሻሻ፣ ዱቄት ካደረጉ በኋላ፣ እንዳይድን እንዳይሞት አድርገው ሽባ ካደረጉት በኋላ እንደ ለማዳ የቤት ውሻ ፍርፋሪ እየጣሉ ያስጮሁአቸዋል። በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ለኦሮሞ ለመገረድ ዊኒጥ፣ ዊኒጥ እያለ መከራውን የሚበላ ሜካፓም ትግሬ በብዛት የምታዩት ከዚህ የተነሣ ነው። በቀደም የአውራ አምባው የዓድዋው ተወላጅ ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ ለወሮ እጅጋየሁ በየነ ጥያቄ እያቀረበም ይሄንኑ መገረዱን የሚያንፀባርቅ ጥያቄ ያቀርብ ነበር። "አቡነ አብርሃምን እየወቀሰች፣ አቡነ ሳዊሮስን ሴትየዋ እንድታመሰግን መሪ ጥያቄ እያቀረበ ይወተውታት ነበር። በግፍ የተባረሩትን የትግሬ ካህናት ካሣ ከፍለው የመለሱት አቡነ አብርሃምን እያስወቀሰ አቡነ ሳዊሮስ ኦሮሞ ናቸው በማለት ዐማራን ያወረደ መስሎት ፍዳውን ይበላ ነበር። አቡነ ሳዊሮስ እንዴት ያሉ ሰባኪ፣ መንፈሳዊ አባት ናቸው ስትል በሳቅ ነበር የፈረስኩት።
"…አዎ ኦሮሞዎቹ ትግሬዎቹ የዐማራ ፎቢያ እንዳለባቸው አረጋግጠዋል። ለኦሮሞ ለመገረድ ፈቃደኛ እንደሆኑም አረጋግጠዋል። ትግሬ ከዚህ በኋላ እንደ ጩሎ ለኦሮሞ የሚላላክ፣ ፍርፋሪ ከኦሮሞ የሚጠብቅ እንደሆነም ዐውቀዋል፣ ተረድተዋልም። ትግሬ ከእንግዲህ ከዐማራ ጋር እንደማይገጥም፣ ገጥሞም እንደማያሰጋቸው አረጋግጠዋል። ስለዚህ በትግሬ በኩል ስጋት የለባቸውም። አንዳንድ ትግሬ ሆነው ስለ ዐማራ በጎ የሚያወሩ ሰዎች ሲገኙም በፈቃዳቸው ለኦሮሙማው በተገረዱ ትግሬዎች፣ በራሱ አሳዳሪ ፍርፋሪ በሚወረውርላቸው በአዲሱ በኦሮሙማው፣ የፖለቲካው ቅማንት በዐማራ ስም ጎንደር ባለው የትግሬ ዲቃላ፣ በአገው ሸንጎው፣ በደቡብ ጴንጤዎች ወዘተ ይሞለጫሉ። ይዋረዳሉ። ይሰደባሉ። ደስ የሚለው ዐማራው አሁን አይሞቀው፣ አይበርደው። ቢያንስ ቢያንስ አሁን ዐማራው ጥሎ ይወድቃል እንጂ በብላሽ በከንቱ አይሞትም።
"…ትናንት ምሽት የገረመኝ Live ነበር የመርካቶ የሸማ ነው የሸራ ተራው የእሳት አደጋ በቲክቶክ ሲተላለፍ የነበረው። ታብታብ፣ ሼር፣ ሰብስክራይብ አድርጉ እየተባለ ነበር ሲተላለፍ የነበረው። እነ አዳነች አቤቤ በሂሊኮፍተር እሳቱን ለማጥፋት ሙከራ እያደረግን ነው ብለው ሙድ ሲይዙም እስቅ ነበር። እሳቱን ለማጥፋት የሄዱትን መንገድ ዘግቶ አላሳልፍ ብሎ እያወደመ፣ ነድዶ እስኪያልቅ ቆሞ እየጠበቀ ያስቀን ነበር። የኦሮሞ አክቲቪስቶችና ቲክቶከሮች ግን አስቀድመው ሰሞኑን ጉራጌ ከመርካቶ መጽዳት እንዳለበት ያውጁ ነበር። በኮሪደር ልማቱ ሰበብ የከፈልነው ብር ከባድ ነው የሚሉት ኦሮሙማዎቹ የትናንቱንም እሳት እንደ መልካም አጋጣሚ በመቁጠር፣ አይደለም በእሳት ገና በሌላም ነገር እናጸዳችኋለን እያሉም ነበር ያመሹት። በቃ እናደርጋለን ካሉ እናደርጋለን ነው። ያደርጋሉም። ከልምድ ያየሁት ይሄንን ነው። ካደረጉ በኋላ እሳቱ ያደረሰውን ውድመት እንዲጎበኝ የተላከው ማነው? የብአዴኑ ዣንጥራር ዓባይ። አለቀ። አዳነች የአሩሲዋ እመቤት፣ እንደ ፋሲል የእኔዓለም አጠራር ዳግማዊት እቴጌ ጣይቱ ሥራዋን ጨርሳለች። በቦታው ዝር አላለችም። ዐመድ ትሆናታለህ አዳሜ።
"…በተለይ የጉራጌ ነገድ በኢህአዴግም ጊዜ ይሁን አሁን ደግሞ በብልፅግና ዘመን ሀገር አልባ እየተደረገ ነው። ግልገል ነፍጠኛ የሚል ስም ያወጡለት የንግድና የሥራው ሰው ጉራጌ ዱላው በርትቶበታል። እንግዲህ አሁን ካወደሙህ በኋላ ይጎበኙሃል። ዘርህን ካጸዱ በኋላ የአዞ እንባ ያነቡልሃል። መድረሻ ካሳጡህ በኋላ በትሪ እንጀራ ይዘው ሊያጎርሱህ ከዘረገፉህ ቦታ ላይ ካሜራ ይዘው ከች ይሉልሃል። መግለጫ ያወጣሉ። የአደጋው መንስኤ እየተጣራ ነው። የተረሳ ሻማ፣ የተረሳ ሶኬት ነው ይሉሃል። ንብረታቸው የወደመባቸውን መልሶ ለማቋቋም ከተማ አስተዳደሩ ወስኗልም ይሉሃል። ቦታው ላይ ግን መልሶ ግንባታ ሲያምርህ ይቀራል። አንተ ዕጣ ፈንታህ ጨርቅህን ጥለህ ማበድ፣ መታነቅ ብቻ ነው። ጨከን ካላልን አይሆንም፣ የጭቃ ቤቶች በሙሉ ይጸዳሉ፣ ቅርስ ብሎም ነገር የለም ብሎሃል አጅሬው። ልማቱን በተመለከተ ለሚደረገው ጠረጋ ፍርድቤትም አያገባውም ተብለሀል። ቆሻሻ ናችሁ ትጸዳላችሁ ተብለሃል። እነ ቻይና ፋብሪካ ሠርተው በኋላ ከተማቸውን እንዳስዋቡ ዓለም እያወቀው አስቀድሞ ፋብሪካ በእሳት አቃጥሎ ምድሪቱን ኦና ያደረገው ኦሮሙማ አሁን ደግሞ በባዶ ሜዳ ሳር እና አበባ ለመትከል መቶ ሺዎችን ሀብት ንብረት አልባ አድርጓቸው ያርፋል።
"…ወገኖቼ የትናንት ምሽቱ ቃጠሎና የእሳቱ ነገር የመጨረሻ ሳይሆን የመጀመሪያ ነው። ታስታውሱ እንደሆነ አቢይ አሕመድ ወደ ሩዋንዳ ሲሄድ አዳነች አበቤ የአሩሲወዋን እመቤት አብሮ ወስዶ ይዟት ሄዶ ነበር። አረንጓዴ በሆነ ሩዋንዳ ኪጋሊ ከተማ ላይ በአስፓልት ላይ እያሮጠ አዳነችን ያሰለጥናት የነበረውም እንዴት ዐማራን ከአዲስ አበባ አጽድተው፣ ቀጥሎ እንዴት በራሱ በተዘጋጁ ሰዎች በኩል…👇 ② ከታች ይቀጥላል…✍✍✍