👆⑥ ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ …
"…ከሜጀር ጀነራል ውባንተ ጋር ተጣልተው በነበረ ጊዜ ጋሽ መሳፍንት ሊያስታርቃቸው በተገኙበት ሰዓት ውባንተ ዮሐንስን ቃል በቃል "አንተ በእናትህ ትግሬ ነህ፤ አንድ ጊዜ ወገራ ነኝ ሌላ ጊዜ ጎንደር ዙሪያ ነኝ የምትለው ውሸትህን ነው። እውነት ወገራም ሁን ጎንደር ዙሪያ እናትህ የነማን ወገን እንደሆነች እስኪ ተናገር። ትግሬ ናት። ለዚህ ነው ሁሌጊዜም በመካከላችን እየገባህ እምትከፋፍለን፤ " ይለዋል። ዮሐንስም በበኩሉ ብው ይልና "አንተ እንደውም ስምህ ውባንተ አይደለም ደስታው ነው። አንተ ነፍሰ ገዳይ ነህ፤ ከአንተ ጋር መሰለፍ የማንፈልገው ነገ እኛንም እንደምትገድለን ስለምናውቅ ነው ብሎ ይመልስለታል። የእናቱን ጉዳይ ግን አላስተባበለም። በኋላ ውባንተ አስከትሎ፦ "አዎ ነፍሰ ገዳይ ነኝ። ለወረራ የመጡትን ጁንታ ትግሬ ዘመዶችህን በጀግንነት ተፋልሜ ገድያቸዋለሁ። ለዚህ ነው ለትግሬነትህ ታደላለህ የምልህ፤ እኛን እየመረጅክ ለህወሓቶች ታቀብላለህ ይለዋለዋል።
"…ንግግሩ፣ ግሎ ቀጠለ። ውባንተ ቀጠለ፣ ቀጠለና አርበኛ ደረጄ በላይን እና ሰሎሞን አጣናን ያጣላኸንም አንተው ነህ። እጅግ የለየለህ መሠሪና ከፋፋይ ሰው ነህ። በነበረከት ስምኦን ትዕዛዝና በእነ ከንቲባ ተቀባ ተባባል ፈቃድ በሥራ አጥነት ስም የማይመለስ 10 ሚሊዮን ብር የወሰድከው ትግሬ በመሆንህ እንጂ ዐማራ ብትሆን ማን ያቀምስሃል? በኋላ AG ሆቴል ጀርባ አሁንም በመንግሥት በተሰጠህ ቦታ ላይ ሆቴል ከፍተህ (ጉዛራ ይመስለኛል) እንደምትሠራ ይታወቃል ብሎ አፈራርጦ ነገረው ነው የሚለኝ። መች ይሄ ብቻ ሆን ብለው እንደ አዲስ ለመሥራትና በስማቸው ካርታ ለማሠራት ሲሉ ያቃጠሉት ነው በተባለበት ጉዳይ በጎፈንድሚ ገንዘብ ለፋኖ እየተባለ ከመሰብሰቡም በላይ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ራሱ የዓድዋው ትግሬ የየኔታ ዐጸደ ወይን ልጅ ዶክተር አሥራት ዐፀደወይን ከ 1.2 ሚሊዮን ብር በላይ በይፋ መለገሱስ ምን ማለት ይመስላችኋል ተባባሉ ነው የሚለኝ።
"…በመጨረሻም የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የላካቸው ፋፍድሔኖች በአንዳርጋቸው ጽጌ በኩል ከኤርትራ የተበረከተላቸውን 52 ሺ ፍሬ ተተኳሽ ጥይት በጌታ አስራደ እና በኢያሱ ወይም ሲሳይ አማካኝነት ለውባንተ ይዘው ሄደው ውባንተን ተጠግተው ጀግናውን ጎንደሬ ውባንታን ጦርነት ካለቀ በኋላ በስናይፐር ጥይት መትተው ገድለው አስወገዱት። ወልቃይት ያለው የደመቀ ዘውዱ እስኳድ በቀደም ዕለት እሪሪ ሲል አይታችሁታል። የአርበኛ ውባንተ ልጆች ባሉበት የወልቃይት ቀጠና የባዬን ልጆች ሊያጠቃ የመጣውን የብልግና የኦሮሙማ ሠራዊት ድባቅ ሲመቱት፣ እነ ስኳድ መላኩ ሹምዬ፣ በኡጋንዳ የተሰደደው ስኳድ፣ በአሜሪካ የተከማቸው ስኳድ ወልቃይት ቀይ መስመራችን ነው። በወልቃይት የሚገኘው መከላከያ ለምን ይነካል? በማለት እነ አያሌው መንበር ጭምር እሪሪ ብለው አየሩን ሞልተው ነበር። ትግሬው ደመቀ ዘውዱ ለምን ይነካል ነው ነገሩ። የሚያስቀው ነገር ግን እስክንድር ነጋ የሚያስተዳድረው የሀብቴ ጦር ወልቃይት ገብቶ የወልቃይት ሚሊሻን የጦር መሳሪያ ሲገፍፍ፣ መከላከያውን ሲያደባየው ኪሎኔሉም ጭጭ፣ ስኳድም ጭጭ፣ ቀይ መስመር ታለፈ ገለመሌ የለም። እና ለእነ ባዬ የተከለከለ ቀይ መስመር፣ ለእነ ሀብቴ የተፈቀደ ቀይ መስመር ማለት ምን ማለት ነው?
"…ደግሞስ የዐማራ ፋኖ የሚታገለው ከብልጽግና ጦርና የከብልጽግና ሠራዊት ጋር ነው እያልክ ደመቀ ዘውዱ ትግሬነቱ፣ ስሁል ሚካኤልነቱን ደብቀህ፣ ሸሽገህ፣ መከላከያን አስታጥቆ ፋኖን የሚያስወጋ፣ የዐማራ ፋኖ መከላከያ ላይ ነተኮሱ ትክክል አይደለም የሚልን ፀረ ዐማራ፣ ራያን፣ መተከልን፣ ደራና አዲስ አበባን የዐማራ ርስት እንደሆኑ ዐምኖ የማይቀበል፣ ዐማራን ከወልቃይት በጥበብ እያጸዳ ካለ ግለሰብ፣ ዕድሜ ልኩን የወያኔ ኮሎኔል ሆኖ የወልቃይት ዐማራን ከርስቱ ሲያፈናቅል፣ ጥፍር ሲያስነቅል፣ ዘራቸው እንዲጠፋ ሲያደርግ የኖረን ስሁላዊ ጀግናዬ፣ የዐማራ መድኅን ብሎ መቀበል በራሱ አስቂኝ፣ ግራ አጋቢም ነው። ኤርትራ እንኳን አቢይን ሳይሆን ደመቀ ዘውዱን አትንኩብኝ፣ በወልቃይት ያለውን መከላከያ አትንኩብኝ በማርያም ብላ የዐማራ ፋኖን መማጸኗ ነው የሚሰማው።
"…እናም ወዳጄ ስሁላውያንን ከፋኖ ትግል ማራቅ ካልተቻለ፣ ስኳዳውያን ፀረ ዐማራ፣ ፀረ ጎንደሬ ኃይሎችን በጊዜ ከፋኖ ትግል ገሸሽ ማድረግ ካልተቻለ እንደ ጎንደር በግል፣ እንደ ዐማራ በወል፣ እንደኢትዮጵያ እንደ ሀገር ከበድ ነው የሚለው። በዓለም ላይ እንደ ዐማራና እንደ እንግሊዝ ለጥቃት የሚጋለጥ የለም ነው የሚባለው። እንግሊዝኛ የሚናገር ሁሉ የእንግሊዝን ምስጢር ለማወቅ አይቸገርም። ዐማርኛም እንደዚሁ። የዐማራ ስም እና ዐማራ ክልል የተወለደ አማርኛ ተናጋሪ ስለሆነ ብቻ የዐማራን ትግል ድቅል ማንነት እና ፀረ ዐማራ ስሁላውያን የሚመሩት ከሆነ ያልቅልሃል። የዐማራ ፋኖ ገንዘብ በእስክንድር ነጋ፣ በዶር አምሳሉ ሁልጊዜ የሚሰበሰብ ከሆነ ሁለቱም ትግሬ ሚስት አግብተው ያሉ ስለሆነ ቁማሩን ዐማራ ይበላል። በሀብታሙ አያሌው አፍራሳ፣ በብሩክ (ይባስ) ንጉሤ በቀለ ሂርጶ፣ በኢየሩስ ተክለ ጻዲቅ በሚመራ የሚዲያ ሠራዊት የመራ የዐማራ ፋኖ እንደተበላ ከወዲሁ ቁርጡን ይወቅ። በቅማንቴው የትግሬ ባል በእንግሊዙ ሳሚ፣ በጀርመኑ የትግሬዋ ባል በጠሽ ሚኪ፣ በትግሬዋ እና አሁን በፈታት የሦስት ልጆቹ እናት ባል በኪሩቤል ባለ ከበሮው የሚመራ፣ ገንዘብ የሚያሰባስብ የዐማራ ፋኖ ትግል ሟች ነው።
"…በአበበ በለው (ያጥራ እናቱ የተከዜ ማዶ ሰው ነች) የሚሉ አሉ። በዚህ ሰው በተሰበሰበ ዶላር የሚመራ የዐማራ ፋኖ በተለይ የጎንደር የዐማራ ፋኖ ካለ ከወዱሁ እርሙን ያውጣ። በቅማንቴው ጴንጤ ሥልጣን ያዘ ብሎ ወሎን ክዶ ጮቤ በረገጠው በፀረ ዐማራው፣ በዋሾው፣ ዶላር በፋኖ ስም ሰብስቦ አልሰጥ ብሎ ውጦ ባስቀረው በምስጋናው አንዷለም። የፋኖን ትግል በሚያጣጥለው፣ አሥራት ሚዲያን ፍርስርሱን ባወጣው ጎጃም ባህርዳር አድጎ ፀረ ጎጃም በሆነው በአያሌው ስኳድ የሚመራ የዐማራ ፋኖ ከወዲሁ እንደተበላ ይወቀው። ጎንደር ይሄን ሁሉ መሰናክል አልፎ ወደ አንድነት ጨክኖ ከመጣ ያሸንፋል። አለበለዚያ ግን እደግመዋለሁ፣ ቆርጣችሁ ውሰዱና ፎቶዬን ዘቅዝቃችሁ በቲክቶክ እዬዬ ስትሉ ክረሙበት። ጎንደር አያሸንፍም። ጎንደር ይወድማል። ጎንደር ሰብአዊም፣ ቁሳዊም ጥፋት ይበረክታል። ጎንደሬ ሀገሩን ለቅቆ ይሰደዳል። መሬቱንም ሌላ ይወርሰዋል። እናም መራራውን ፍቱን መድኃኒት ጨክነህ ጠጣው፣ ተጋተው። ያኔ ትፈወሳለህ፣ ታሸንፋለህም። አንድ ሁኑ የሚለው የጄነራል አሳምነው ጽጌ ቃል ብቻ ነው የሚያድንህ፣ የሚታደግህ። ከዚያ ውጪ ፈንዳ፣ ጧ በል። ማሸነፍ ኤለም። በፕሮፓጋንዳ ጋጋታ፣ በአክቲቪስት ቀረርቶ ማሸነፍን እንዳታስበው።…👇⑥ ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
👆③ ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ "…እንደ ንጉሥ ኢዮአስ በሻሽ አንቀን እንግደለው፣ እንደ ጎጃም ምርኮኞች ቆዳውን ገፈን ሳር ጭድ ገለባ እንጠቅጥቅበት፣ ገድለን አስከሬኑን ቱቦ ውስጥ ጥለን ጅብና ውሻ ይብላው፣ ሓላፊ አግዳሚው የፈነዳዳውን ሰውነቱን፣ የፈረጥ ዓይኑን እያየ ይሳለቅበት አላሉም። ያደረጉት ምንድነው በግዞት ወደ ወሎ ላስታ እመኪና መድኃኔ ዓለም ተራራ ላይ ወስደው በዚያ አሰሩት። እንዲያውም ከሁለት ዓመት እስራት በኋላ በዚህ ሰይጣን ልቡሰ ሥጋ ጋኔን ምክንያት ከትግሬ ወንድሞቻችን ጋር ተቃቅረን ከምንኖር ብንፈታው ይሻላል በማለት ከእስር ለቅቀውት ወደ ትውልድ መንደሩ ትግሬ ዓድዋ ሔዶ በዚያ በተፈጥሮ ሞት ሞቷል። እነ ራስ ጎሹ፣ እነ ደጃች ወንድበወሰን እነ ዳሞቴው ፋሲሎ እና የሸዋው መርዕድ አዝማች ዓምሃየስ በአንድነት ገጥመው ነው ይሄን አረመኔ ሹል የሆነ ሰው ሊወጉት የወሰኑት፣ ወስነውም የወጉት። ሰውየው ያደረገው ከሰይጣንም ከጭራቅም የባሰ የፈጸመውን እኩይ አረመኔያዊ ድርጊት ኅሊናቸው ሊቋቋመው ስላልቻለ እንጂ ለሥልጣን ብለው አልነበረም። በመጀመሪያው ውጊያ አሸንፈውት፣ ኋላም ከእንደገና ተደራጅቶ ወግቷቸው ትንሽ እንዲያፈገፍጉ ካደረጋቸው በኋላ እንደ አንድ ልብ መካሪ፣ እንደ አንድ ቃል ተናጋሪ በመሆን በአንድነት መልሰው ገጥመው አሸነፉት። አሸንፈውም እሱ የፈጸመውን ግፍ መልሰው ሳይፈጽሙበት መልሰው በነፃ ነው የለቀቁት።
"…ማይካድራ ላይ ሺ ዐማሮችን የጨፈጨፈው፣ ጭና ተክለሃይማኖት ላይ ዐማራን ያረደው፣ ከመሃል ሃገር ፖለቲካ ተባርሮ ቆላ ተንቤን በረሃ የወረደው የጁንታው ጦር፣ የሰሜን ዕዝን የጨፈጨፈው የትግሬ ነፃ አውጪ ሲመራ የኖረው በዓድዋ የትግሬ ኤሊቶች ነው። ዛሬም ትግሬን እየበጠበጠ ያለው የዚያው አካባቢ የሹል ሚካኤል የልጅ ልጅ ነው። ከቆላ ተንቤን ድጋሚ አንሠራርቶ በኦሮሙማው ፈቃድ ወደ ዐማራ ክልል ተመልሶ መጥቶ ውድመት የፈጠረው ይኸው ጉጅሌ ህወሓት ነው። በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ የትግሬ ልጆችን በድሮን ያስጨፈጨፈው የዚሁ የርኩስ ድርጅት መሪዎች ናቸው። ሕዝቡ ተጎዳ እንጂ መሪዎቹ ምን ሆኑ? ምንም፣ ምንም አልሆኑ። እነ ጌታቸው ረዳ፣ ታደሰ ወረደ፣ ጻድቃን ገብረ ትንሣኤ ወዘተረፈ በዳንኤል ክብረት አቅራቢነት፣ በዐቢይ አሕመድ ሸላሚነት፣ በአደባባይ በዓለሙ ሁሉ ፊት ዋንጫና ሜዳሊያ ነው የተሸለሙት። ከጨፍጫፊ አስጨፍጫፊዎቹ አንዳቸውም የተጠየቁ የሉም።
"…ሹል ሚካኤል ከተሸነፈ በኋላ ኢትዮጵያ ምን እንደሆነች እንመልከት። የዓድዋው አረመኔ ከተሸነፈ በኋላ እሱ በዘመኑ በሠራው ቀመር፣ በሠራው ግፍ ምክንያት ኢትዮጵያ ወደ ዘመነ መሳፍንት ሰተት ብላ ገባች። ከስሁል ሚካኤል አጠገብ የነበረው እንግሊዛዊ አሳሽ ጀምስ ብሩስ የኢትዮጵያን ቅርስ ከመዝረፉ በተጨማሪ እንግሊዛዊ ነውና በኢትዮጵያ ዘመን ጠብቆ የሚፈነዳ ድማሚት፣ ፈንጂ አላስቀመጠም ማለትም አይቻልም። በምሥራቅ ኢትዮጵያ በሱማሌ፣ በምዕራብ ኢትዮጵያ ከሱዳን፣ በሰሜን ኢትዮጵያ በኤርትራ የቀበሩት ፈንጂ ጊዜውን ጠብቆ እንዴት እንደሚያምሰን ማየቱ በቂ ነው። እናም ከታሪክ ልንማር ይገባል። ታሪክ ራሱን ደጋግሞ የሚተውንብን መሆንም የለብንም። እነ መለስ ዜናዊና እነ ኢሳይያስ አፈወርቂ በለንደን ከሄርማንኮን ጋር በ1983 ዓም የፈጠሩትን መዘንጋትም የለብንም። አጼ ቴዎድሮስን እንግሊዞች እንዲገድሏቸው ሰንጋ አርደው፣ መንገድ መሪ ሰጥተው ወደ መቅደላ አምባ የላኩት እኮ ትግሬው አፄ ዮሐንስ ናቸው። ከመቅደላ አምባ የተዘረፈው የኢትዮጵያም፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅርስ የእንግሊዝን ሙዚየም ማጣበቡ የሚታይ ሃቅ ነው። እናም ታሪክ ደጋግሞ የሚተውንብን መሆን የለብንም።
"…ወያኔ ተሸንፎ የመጣው የኦሮሙማ ሥርዓት ከዘመነ መሳፍንት እጅግ የከፋ ነው። ወያኔዋ ስሁል ሚካኤል ከተሸነፈች በኋላ የመጣው ዘመነ መሳፍንት አቢይ አሕመድ ወያኔ የጀመረችውን ክልል ስንት እንዳደረሰው ተመልከቱ። ገና ትግሬ ተንቤን፣ ሰብዓእንደርታ፣ ትግረ፣ ትግሬ፣ አገው ብሎ ይሸነሽነዋል። ዐማራን ቅማንት፣ የወሎ ኦሮሞ፣ አገው፣ ወይጦ እያለ ይሸነሽነዋል። ደቡብን አስር ትንንሽ ለማድረግ፣ ሱማሌና አፋርን ለመበጣጠስ እየሠራ ነው። ታላቋ የሚላትን ኦሮሚያ ለመመስረት ታላቋን ኢትዮጵያን እየናጣት፣ በጦርነር እያደቀቃት ነው። ለዚህ ደግሞ ተባባሪዎቹ የተሸነፉት ፀረ ዐማራ፣ ፀረ ኢትዮጵያ የትግሬ ኤሊቶች፣ የአማች ቦለጢቃ አራማጅ የጎንደር ኤሊቶች፣ የማይረባ አቅም የሌለው ስም ብቻ የሆነ ሽባ የሥልጣን ፍርፋሪ የወደቀላቸው የጎጃም ኤሊቶች፣ ከወሎም፣ ከሸዋም የተውጣጡ ጥቂት ሆድ አንጂ አእምሮ በሌላቸው የወሎና የሸዋ ኤሊቶች አማካኝነት ነው። የዘመነ መሳፍንት አስከፊ ዘመን የተጠናቀቀው፣ የተቋጨው፣ የኢትዮጵያ አንድነትም የተመለሰው በጎንደሬው መይሳው ካሣ፣ ኋላ ደግማዊ አፄ ቴዎድሮስ አማካኝነት ነው። ለኢትዮጵያችን ፈጣሪ ዳግማዊ ቴዎድሮስን ያስነሣልን። አሜን።
"…ይሄን ሁሉ የምዘበዝበው ለምንድነው ያልከኝ እንደሆን ይገባሃል ብዬ አምናለሁ። መነሻዬም ራሳቸውን ስኳድ ብለው የሚጠሩትና ጎንደርን እንዳይንቀሳቀስ፣ እንዳይላወስ አንቀው የያዙት አካላትን በተመለከተ መጻፍ የጀመርኩት ጉዳይ ገፍቶ፣ ገፍቶ ከዚህ አድርሶኝ ነው። አዎ ጎንደር እና ጎንደሬ የጎንደር ዐማራ አክሱማዊ ነበር። ዓድዋዎቹ ቡዳ እያሉ የሚጠሩት። በጋብቻ እንኳ ጎንደሬና አክሱም ተፈላልጎ ነበር የሚጋባው። ይኸው ዛሬ የጎንደር ዐማራ ከዐጽመ ርስቱ ከአክሱም ተፈናቅሎ፣ ተባርሮ፣ ፀድቶ ጎንደር ከትሟል። አሁን ደግሞ ፍራቻዬ ከጎንደርም አጽድተው ወደ ባሕርዳር፣ ወደ አዲስ አበባና ደቡብ፣ ከዚያም አልፎ ኡጋንዳ፣ ከዚያም ወደ አሜሪካ፣ አውሮጳና፣ ካናዳ፣ አውስትራሊያም እየተመመ ነው። የጎንደር ዐማራ በጊዜ ቆም ብሎ ሊያስብ፣ ሊመክር ይገባል ነው የምለው።
"…የጎንደር ዐማራ አባቶቹ በእንቁላል የሠሩትን ቤተ መንግሥቱን ኦሮሙማው አቢይ አሕመድ ቤተ መንግሥቱን የሠሩት ኦሮሞዎች ናቸው እና እኔም ኦሮሞው አድሰዋለሁ ብሎ የአሩሲዋን እመቤት አዳነች አቤቤን የሥራው ሓላፊ አድርጎ ሹሞ ያን የመሰለ ታሪካዊ ሕንጻ በሲሚንቶ በሲሚንቶ ሲጠፈጥፈውና ሲያበላሸው እያዩ ዝም ማለታቸውን ሳይ ከጎንደር ዐማራ እንደሌለ እንድጠረጥር ነው ያደረገኝ። እነ ዩኔስኮ እናድሰው ቢሉ የጥንት ዘመኑን ቅርጽና መልክ ሳይለቅ ለማደስ ትሪሊዮን ዶላር የሚፈጅባቸውን ታሪካዊ ቤተ መንግሥት አቢይ አሕመድ በሙገር ሲሚንቶ ጠፍጥፎ ግራጫ ቀለም ቀብቶ ታሪካዊ ከለሩን አጥፍቶ እያሳየን ነው። ለምን ብሎ የጠየቀም፣ የሚጠይቅም የለም። በኋላ ላይ በመብራት የሚያብደውን ጊቢ እና ሕንፃ እያሰቡ ከዳር ቆመው በትዝብት ያያሉ። …👇③ ከታች ይቀጥላል✍✍✍
"ርእሰ አንቀጽ"
"…ባለፈው በክፍል አንድ የጀመርኩላችሁን ነገረ እስኳድ ጅማሮ ዛሬ ለመቋጨት እሞክራለሁ። የምቋጨው የስኳድ ሚካኤል ስሁልን ታሪክ ነው። በስሁል ታሪክ ውስጥ የዘመኑን ስሁላውያን ትፈልጉ ዘንድም እመክራለሁ። እኔን በተመለከተ ከስኳድ ጋር ከገጠምኩ በኋላ እግዚአብሔር ረድቶች እንደ እረኛው ዳዊት እንደ ጎልያድ እስኳድን በማኅበራዊ ሚዲያው ጎራ በዝረራ እያሸነፍኩት ነው። ጥቂት የእኔና የልጆቼን ፎቶ ዘቅዝቀው በቲክቶክ የሚያለቃቅሱ ገርዳሜ ገመድ አፍ ማይም ውሉደ ስሁላውያን በቀር ሌላው አደብ ገዝቷል። ስኳድን ቅስሙን፣ ጅስሙንም፣ ሀሞቱንም ነው የሰበርኩት። አሁን ላንቃው እስኪቀደድ የሚበጠረቀው አዝማሪ ኮሜዲያኑ ስኳድ አበበ በለው ነው። የኢሚግሬሽን ጉዳዩን አንስቼ ሳይለንት ሙድ ላይ እስካደርገው ድረስ ግን አስጨፍረዋለሁ። መልካም ወደ ንባቡ እንሂድ።
"…ሚካኤል ስሁል የተወለደው ትግሬ ዓድዋ ነው፡፡ ስሁል የሚለው የስሙ ትርጓሜ "ሹል" እንደማለት ነው። ብዙ ሰው የዓባቱ ስም ይመስለዋል። አይደለም ቅጽል ስም ነው። ዮዲት ጉዲት እንደማለት፣ ግራኝ አሕመድ እንደማለት ያለ ነው። "ጉዲት ወይም እሳቶ" ለዮዲት፣ "ግራኝ" ለአሕመድ ቅጽል ስሞቻቸው ናቸው። ስሁልም እንደዚያው። የሚካኤል አባት አቤቶ ሕዝቅያስ ነው የሚባለው። ሚካኤል ሕዝቅያስ ማለት ነው። ሚካኤል ስሁል፣ ሚካኤል ሹሉ የሚለውን ስም ያወጣለት ከአረመኔነቱ፣ ከጨካኝነቱ ተነሥቶ የጎንደር ሕዝብ ነው።
"…ትግሬው የዓድዋ ሰው ሚካኤል ሹል ከመጀመሪያው ሲነሣ ይሄ ዕድል እንደሚገጥመው የማያውቅ፣ በታሪክ በታላቁ የጎንደር ቤተ መንግሥት ገብቼ ፈላጭ ቆራጭ የሚያደርገኝን ሥልጣን፣ ንጉሥ ሿሚ ሻሪ፣ ንጉሥ በሻሽ አንቆ ገዳይ የሚያደርገኝን ዕድል አገኛለሁ ብሎ አስቦ የማያውቅ፣ ነፋስ ያመጣው ሰው ነበር። ስግብግብ፣ ራስ ወዳድ፣ ጨካኝ፣ አረመኔ ማለት ነው። ሰውየው ሥልጣን ማግኘት የጀመረው በባምቦሎ ምላሽ አገረ ገዥ በነበረው በደጃች ዓምደ ሃይማኖት ሥር ብላቴን ጌታ በመሆን የነበር ሲሆን ገና ከጅምሩ በዚያን ወቅት፣ በሥልጣን ይቀናቀነኛል ብሎ ያሰበውን ደጃች ወልዴን የገደለ ሰው ነው፡፡ ከደጃች ወልዴ በመቀጠል ለዐርባ ዓመታት ያህል ጌታው የነበረው እና እሱን ወደ ሥልጣን ያመጣውን አለቃውን ደጃች ዓምደ ሃይማኖት የተባለውን የአካባቢው ገዥ ገደለ፡፡ ከዚያም ግዛቱን አስፋፋ ሥልጣኑንም አሰፋ፡፡ ከዚህ በኋላ ነው በግብዣ ወደ ጎንደር የሄደው። በ1765 እንደ አውሮጳውያን ዘመን አቆጣጠር ወንድ ልጁን ከእቴጌ ምንትዋብ ሴት ልጅ ከእሌኒ ጋር አጋባ፡፡ በ1767 ደግሞ እሱ ራሱ ሌላኛዋን የእቴጌ ምንትዋብን ልጅ አስቴርን አገባ፡፡ በኢትዮጵያ ባሕል በተለይ ጥብቅ ክርስትናን በሚከተለው በሰሜኑ ዐማራና ትግሬ ክልክል የሆነውን እህትማማቾቹን አባትና ልጅ አገቡ፡፡ በጋብቻ ጎንደር ቤተ መንግሥት የገባው ሹል ሚካኤል በእባብ ትከሻ ተጭኖ ገነት እንደገባው ዲያብሎስ ገነትም ገብቶ አዳምንና ሔዋንን ከክብራቸው አዋርዶ ለሲኦል፣ ለመከራ እንደዳረጋቸው ዲያብሎስ እሱም እንደዚያ ነበር ጋብቻ ሰበብ ጎንደር ገብቶ ጎንደርን የማውደም መደላድል የፈጠረው።
"…አዜብ መስፍን ጎላ የወልቃይት ዐማራ ናት። መለስ ዜናዊ የዓድዋ ትግሬ። በዘመነ መለስ ዜናዊ በአማች ቦለጢቃ የጎንደር ዐማራ፣ የወልቃይት ዐማራ የደረሰበትን መቼም በእኛ ዕድሜ የምናውቀው ነው። በረከት ስምኦን የሚባል ግማሽ ኤርትራዊ ላለፉት 27 ዓመታት በጎንደሬነት ስም መላውን ዐማራ እንዴት አድርጎ ለትግሬ እንዳስገበረ በሁሉ የሚታወቅ ነው። አዲሱ ለገሰም ሐረር የተወለደ የዓድዋ ትግሬ ነው የሚሉ አሉ። ዐማራን አፈር ከደቼ ያስጋጠ። ከበደ ጫኔ በማይጨው ለህወሓት ምርጫ ሲወዳደር ከርሞ አይ ቆይዐማራውን ለማድቀቅ ዐማራ ሁን ተብሎ ዐማራ ሆኖ በዐማራ ኮታ ሥልጣን ወስዶ ዐማራን አፈር ከደቼ ያበላ ሰው ነው። አምባሳደር ካሣ ተክለ ብርሃንና ጄነራል አበባው ታደሰ በአባት ትግሬ ናቸው። ከትግራይ ሰቆጣ ዋግ ኽምራ መጥተው ሬሳ በመገነዝ የሚተዳደሩ ነበሩ። በኋላ የበርበሬ ንግድ ጀምረው ነው ዐማራ ሴት አግብተው የኖሩት። ነገር ግን የዘር ቦለጢቃን በምትከተል ሀገር ካሣም በዐማራ ኮታ አምባሳደር ሆኖ እንዴት ዐማራን እንዳወደመ ይታወቃል። ጄነራል አበባው ታደሰም ይኸው የዐማራ ክልሉን የኦህዴድ የኦሮሙማ ጦር እየመራ በአባቱ በእነ ራስ ስሁል መንገድ እየሄደ እየጨፈጨፈው ነው ዐማራን። ውሸት የሚለኝ ይምጣ።
"…ዛሬ አበባው ታደሰ የሚመራቸው የኦሮሙማ ወታደሮች ጎንደርን፣ ጎጃምን፣ ወሎና ሸዋን እያመሱት ነው። የጄነራል አበባው ታደሰም ሚስት ከዚያው ከጎንደር ዐማራ ናት ይባላል። ጎንደርንም ዐማራንም ለማውደም ቦለጢቀኞች በአብዛኛው የዐማራን ሴት ነው የሚያገቡት። መለስ ዜናዊ አዜብ ጎላን፣ መንግሥቱ ኃይለማርያም ውባንቺ ቢሻውን፣ ኃይለማርያም ደሳለኝ ባለቤት ሮማን ተስፋዬ ወላይታ ተወልደው ያደጉ ዐማራ ናቸው የሚሉም አሉ። አሁን ሥልጣን ላይ ያለውም አቢይ አሕመድ በቀደምቶቹ መንገድ ሂዶ ያገባው ዐማራን ነው። ከዐማራም ያውም ጎንደሬን።እናም ዐማራንም፣ ጎንደርንም ለማውደም ጎንደሬም ዐማራም ማግባት ለዐማራ አጥፊዎች ምቹ መሬት ነው ማለት ነው የሚሉም አሉ። የስሁል ሚካኤል የልጅ ልጅ አበባው ታደሰ ለዚህ ነው ባሰማራው ጦር ገበያተኛ ዐማሮችን፣ ሕፃናት ዐማሮችን፣ ሴቶችን፣ አባቶችን፣ እናቶችን፣ ካህናትን፣ ሊቃውንትን፣ ገበሬዎችን የሚጨፈጭፈው። እውነቱ ይሄው ነው።
"…የዓድዋ ትግሬ ተወላጁ ሹል ሚካኤል በ1769 እኤአ በእቴጌ ምንትዋብን የልጅ ልጅ በንጉሠ ነገሥት የኢዮአስ ዘመን ራስ ቢትወደድ በመሆን የጎንደር ዐማራውን ንጉሥ ኢዮአስን ሥርዓት አፍርሶ፣ በንጉሡም ላይ የሞት ፍርድ አስፈርዶ፣ የጎንደር ዐማራውን ንጉሥም በገዛ ሀገሩ፣ በአባት በእናቶቹ፣ በአያቶቹ ቤተ መንግሥት በሻሽ አሳንቆ ሲጥ አድርጎ አንፈራግጦ የገደለ ሰው ነው። ሹሉ ሚካኤል የገደለው እኮ የሚስቱን ወንድም ማለት ነው። በቀዳሚው ጦማሬ እንደነገርኳችሁ በዚያን ዘመን ንጉሥ መግደል ማለት የኢትዮጵያን ሉአላዊነት የማፍረስ ያህል የሀገር ክህደት ተግባር ተደርጎ ይቆጠር ነበር። ሹል ሚካኤል ያደረገውም ይህንኑ ነበር። ትግሬው ሹል ሚካኤል ግን በወቅቱ ከተጠያቂነት ለመዳን ያደረገውን በቀዳሚው ጦማሬ እንደገለጽኩላችሁ ይታወቃል። ልክ መለስ ዜናዊ ማጥቃት የሚፈልገውን ለማጥቃት ሲል በአንድ ቀን ምሽት ሕግ አርቅቆ በፓርላማ አስጸድቆ ራሱን ከተጠያቂነት ለማሸሽ እንደሚጫወተው ነው ሹል ሚካኤል በወቅቱ የተቻወተው።
"…ንጉሡን ከመግደሉ በፊት ግድያውን ሕጋዊ፣ ያውም ሃይማኖታዊ ለማድረግ በወቅቱ አንድ የትግሬ ባሕታዊ ምክረ ሓሳብ እንዲያቀርብ ነው ያደረገው። የትግሬውም ባሕታዊ ባቀረበው ምክር "ንጉሥ በጠመንጃ አይገደልም እንጅ፤ በሻሽ ታንቆ መግደል ይቻላል፣ የተፈቀደ ነው" በማለት የሀገር ክህደቱን ጽድቅ ለማስመሰል መሞከሩ በታሪክ ተመዝግቧል። ይህንኑ ታሪክ የታሪክ ተመራማሪው አቶ ተክለጻዲቅ መኩሪያ የኢትዮጵያ ታሪክ ከአጼ ልብነድንግል እስከ አጼ ቴዎድሮስ በሚለው መጽሐፋቸው በገጽ 374 ላይ ከትበውት ይገኛል። የዚያ የቀበሮ ባሕታዊው ምክር ማለት "ንጉሥ የሀገር ሉአላዊነት መገለጫ በመሆኑ ንጉሥ መግደል ሀገር እንደማፍረስ ይቆጠራል የሚለውንና በንጉሥ ላይ እጅህን አታንሣ" የሚለውን ቀኖና የጣሰ የወንጀል ድርጊት በመሆኑ ራስን ከተጠያቂነቱ ለማሸሽ የፈጠረው የክፋት ምክር ነው።…👇① ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
“…መድኃኒት ከኅጥኣን ሩቅ ነው…።” መዝ 119፥155 “…ሕመምተኞች እንጂ ባለ ጤናዎች ባለ መድኃኒት አያስፈልጋቸውም፤” ማቴ 9፥12
• እንደምን አደራችሁ?
• እንደምን አረፈዳችሁ?
• እንደምን ዋላችሁ?
• እንደምን አመሻችሁ?
• መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
2,693 ቀረኝ…!
"…3300 ደርዘን ደብተር ነበር የምፈልገው። ለዛሬ 500 ደርዘን የሚገዛልኝ ባገኝ ትልቅ ስኬት ነው ብዬም አቅጄ ተነሣሁ። በእቅዴም መሠረት አሁን 607 ደርዘን ደርሻለሁ። ያቀድኩት 500 ደርዘን እንደዋዛ ታልፏል። አሁን የሚቀረኝ 2693 ደርዘን ደብተር ነው። እሱም ይሳካል።
"…እኔ በልጅነቴ በመምህራኖቼ ተረድቼ መማሬ ዛሬ ላይ በአቅም ማጣት፣ በድህነት ሳይሆን አግኝቶ በማጣት የሰው እጅ የሚያዩ ወገኖቼን ከምኜ እንዲማሩ ምክንያት በመሆኔ አምላኬ ልዑል እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ። ከምር እልሄን ነው እየተወጣሁ ያለሁት።
"…100 ዶላር 100 ፓውንድ፣ 100 ዩሮም እያንዳንዳቸው በኢትዮጵያ ብር ሲዘረዘሩ 21 ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ገበታቸው ያደርሳል። እግዚአብሔር የረዳቸው ደግሞ 500ም፣ 1ሺም ዶላር ከሰጡ ከመቶ በላይ ተማሪዎችን ያንበሸብሻል። እግዚአብሔር የረዳችሁ ሰብሰብ ብላችሁ ሕፃናቱን እርዱ። ከዚህ በላይ የጽድቅ ሥራም የለም። ሁሉን አሟልተን የቀረኝ ደብተር ብቻ ነው። ከባዱን አልፈን ቀላሏ ናት የቀረችን።
• እወዳችኋለሁ እንበርታ…!
የምሥራች…!
"…ለቀበሮ ሜዳ ተፈናቃይ ተማሪዎች የሚያስፈልገውን 3,300 ደርዘን ደብተር ለመግዛት የደብተር አቅራቢ ድርጅቶች አለሁ በሉኝ ብዬ በቀዳሚው መልእክቴ ላይ አሳውቄ ነበር። በእውነት ይገርማል። አስከአሁን ይሄ ሁሉ ሰው እንደሚከታተለኝ ዐላውቅም ማለት ይቻላል። ጅንአድ አለን፣ ቦምብተራ አለን፣ ባህርዳር አለን። ማርያምን እንዴት ደስ እንዳለኝ አትጠይቁኝ።
"…በመጨረሻም እዚያው ከጎንደር ከተማ ነጋሪት የኢንዱስትሪ አግልግሎትና ንግድ አክስዮን ማኅበር ተደወለልኝ። ብዙ አወጉኝ። እነርሱም ዘመዴ እዘዘን አሉኝ። አዘዝኳቸው። አንደኛ ደረጃ የሚባለው ባለ 50 ሉክ ራዲካል ደብተር ነው ተብያለሁ። እሱን ታቀርቡላቸዋላችሁ። እስከ ቀበሮ ሜዳ ድረስ ትራንስፖርት ከእናንተው ነው። በዚያ ላይ ለጥቂት ተማሪዎችም ቢሆን ስፖንሰር ትሆናላችሁ ብዬ ግግም አልኩኝ። እነርሱም በቦርድ ደረጃ እንማከር ብለው ሄዱ።
"…ቆይተው ተመልሰው መጡ። ያልከንን ሁሉ የማድረግ ግዴታችን ነው። ደርዘኑን በ549 ብር ሒሳብ እናቀርባለን። ትራንስፖርቱን እስከ ቀበሮ ሜዳ ድረስም እናደርሳለን። የ30 ተማሪዎችንም 30 ደርዘን እኛው እንሸፍናለን ብለው አበሰሩኝ። ከቀበሮ ሜዳ ኮሚቴዎች ጋር አገናኝቼ፣ ቫት ተቆርጦበት በሕጋዊ ሪሲት ለምኜ ስጨርስ ውላችን እንዲፈጸም ነግሬ ተለያይተናል። ነጋሪቶችን በ ±251983839494 ላይ በቴክስት አመስግኑልኝ። በጎንደር በበጎ አድራጎት ዙሪያ ለሚያስፈልገው ነገር ሁሉ ለመታዘዝ ዝግጁ ነንም ብለውኛል። ገና ሳልጀምር…
1ኛ፦ነጋሪቶች~30
2ኛ፦አመሊታ~24
3ኛ፦ቲጂ~22
4ኛ፦ፍሬ~3
¶ በአጠቃላይ እስከአሁን 79 ደርዘን ያገኘሁ ሲሆን ከ3,300 ላይ 79 ደርዘን ሲቀነስ 3,221 ደርዘን ይቀረኛል ማለት ነው።
• እነ አበበ በለውን ከሥራ በኋላ ነው የማስነጥሳቸው። 😂 አሁን ዳይ ወደ ሥራ ጀምሩ…
“…ደግሞም በጨዋታ የሚታገል ማንም ቢሆን፥ እንደሚገባ አድርጎ ባይታገል፥ የድሉን አክሊል አያገኝም።” 2ኛ ጢሞ 2፥5
• እንደምን አደራችሁ?
• እንደምን አረፈዳችሁ?
• እንደምን ዋላችሁ?
• እንደምን አመሻችሁ?
• መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
ሁላቸውም እንዲያውቁት ይሁን…!
"…ጤና ይስጥልኝ ዘመዴ እንዴት ነህ? እኛ ሰላም ነነ። የአንተን ደኅንነት እያየንና እየሰማን ስለሆነ እግዚአብሔር ያበርታህ። ዛሬም መልእክታችንን የዐማራ ሕዝብ እንደ ሕዝብ፣ የዐማራ ፋኖ ግን በትኩረት እንዲመለከተው ይህን መልእክት እኛ ጀነራሎች ልከንልሃል። በተቻለ መጠን በፍጥነት ይዳረስ። ሌሎች ኢትዮጵያውን ዜጎችም ነግ በእኔ ብለው መልእክቱን ቢያነቡትና በቤት በሰፈር ቢወያዩበት መልካም ነው።
"…ዘመዴ ይኸውልህ በቀደም በነገርንህ መሠረት ጄነራሎቹ በሙሉ ጦርነት አለበት ወደተባሉት በተለይ ወደ ሁለቱ ክልሎች ወደ ዐማራና ኦሮሚያ ክልሎች ሄደዋል። ወደ ዐማራ ክልል የሄዱት የዐማራ ተወላጅ ጀነራሎች ብቻ ሲሆኑ፣ የኦሮሞ ጀነራሎች ደግሞ ወደ ኦሮሚያ ክልል ነው የሄዱት። ወደ ዐማራ ክልል የሄዱት ጀነራሎችን ጄነራል አበባው ታደሰ ኮማንድፖስት ሰብሳቢ ሆኖ እንዲመራ ሲደረግ፣ ወደ ኦሮሚያ የሄዱትን ደግሞ ጀነራል ጌታቸው ጉዲና የኮማንድፖስት ሓላፊ ሆኖ እንዲመራ ተብለው ሄደዋል። ዐማሮቹ ቀደም ብለው የሄዱ ሲሆን ኦሮሞዎቹ ግን የሄዱት በትናንትናው ዕለት ነው።
"…ነገር ግን ዘመዴ ጄነራል ጌታቸው ጉዲና ራሱ ቀንደኛ ኦነግ ነው። በትግራይ፣ በሰሜን ሸዋ ያደረገው የሚረሳ አይደለም። ጌታቸው ጉዲና በግልጽ የመከላከያን መረጃ ለኦነግ ሸኔ የሚሰጥ፣ አፍቃሬ ወያኔ፣ በዐማራ ጥላቻ ያበደ፣ ይሄን ጥላቻውም በፊቱ ላይ የሚነበብ ኦነግ ነው። ነገር ግን እነ ጌታቸው ኦነግን ለማጥፋት በሚል ሰበብ ነው ወደ ኦሮሚያ የተላኩት። እዚህ ሰላሌ ሜዳ ላይ ኦነግ ጦርነት እየገጠመ የሚዋጋቸው የኦሮሚያ ልዩ ኃይልም ሆነ የመከላከያ ሠራዊት እንዳይኖር አድርገው ሲያበቁ ወለጋ መሄድ ያው ለሌላ ተልእኮ እንሆነ ሊታወቅ ይገባል።
"…የዐማራ ተወላጅ ጄነራል ተብለው ወደ ዐማራ ክልል የተላኩት ጀነራሎችም ያው የታወቁ ናቸው። ራሱ ሰብሳቢው አበባው ታደሰ በአባቱ ትግሬ፣ በእናቱ የሰቆጣ ተወላጅ ነው። ፀረ ዐማራ በለው። አብረው የተጓዙትም አብዛኛዎቹ ዐማራ ክልል የተወለዱ ፀረ ዐማራ አቋም ያላቸው የአገው ሸንጎና የቅማንት ተወላጆች ናቸው። በሙሉ ማለት ይቻላል እጅግ ሲበዛ ሆዳምም ጨካኝም ስለሆኑ ክልሉን ቢያጠፉትም ችግር የለውም ተብለው ነው የሄዱት። አሁን ላይ ዐማራ ክልል ትልቅ ኦፕሬሽን ኦሮሚያ ላይ የይስሙላ ኦፕሬሽን ይካሄዳል። የሽመልስ ሸኔ ቡድኖችን ጥቂት የፈረደባቸውን ገድለው ሌሎችን ደግሞ ማረክን፣ በሰላም እጃውን ለመንግሥት አሰጠን ብለው ሊያሳዩን ይሞክራሉ። እውነታው ግን ኦሮሚያ የሄዱት ኦሮሞውን በይበልጥ ለማስታጠቅ ነው።
"…ልብበል መከላከያው የብሔር አይደለም እያሉ እየደሰኮሩ በዚያው በደሰኮሩበት አፋቸው በየዘራቸው፣ በየጎጣቸው ጉረኖ ውስጥ ተወሽቀዋል። ለዚህ እንደምክንያት የሚያቀርቡትም…
1ኛ፦ ጀነራሎች በተወለዱበት አካባቢ የአከባቢው ሰው ስለሚደግፋቸው ተብሎ ስለታሰበ እና አይ እሱ የአካባቢያችን ሰው ነው ስለዚህ ለእኛ ያስባል፣ ይጨንቃል ብሎ ሕዝቡ እንዲቀበለው እና ድጋፍ እንዲያደርግለት
2ኛ፦ ክልሉን ካወደሙለት በኋላ ግን "እኔ አይደለሁም የራሳቸው ጀነራሎች ናቸው" በማለት የጦስ ዶሮ ሊያደርጓቸው።
3ኛ፦ የኦሮሞዎች ደግሞ ኦነግን ለማጥፋት በሚል ሰበብ ገብተው ኦነግን እስከሚበቃው ድረስ እሰከ አፍንጫው ድረስ ለማስታጠቅ እና በኋላ ፋኖን እንዲወጋላቸው በውስጥ ለመደራደር ነው። ምክንያቱም ጌታቸው ኦነግን ከበፊትም ጀምሮ ሲያስታጥቅ ስለኖረ አሁን ኦነግን ያጠፋል ማለት እጅግ በጣም ሞኝነት ነው። በታንዛኒያው ድርድር እኮ ከኦነግ ሸኔ ጋር ለመደራደር የተላከው ይሄው ኦነግ የሆነ ሰው ነው።
"…ዘመዴ በቀደም ናዝሬት ላይ የኦሮሞ ልዩ ኃይል፣ የኦሮሞ ሚሊሻ እና የኦሮሞ ፖሊስ በሙሉ ለግዳጅ ዝግጁ ይሁን ተብሎ የኦሮሚያው ፖሊስ አዛዥ፣ የመከላከያው ሌተናል ጀነራል ድሪባ መኮንን እዚሁ መከላከያ ቢሮ ሰሞኑን ከማርሻሉ ብርሃኑ ጁላ እና ከጌታቸው ጉዲና ጋር ሆነው ተሰብስበው ተነጋግረዋል። ስለዚህ ይህ ኃይል ወደ ዐማራ ክልል የመከላከያ ልብስ ለብሶ ሊዘምት እንደሚችል ይጠበቃል። ኦሮሚያ ላይ የሚሆነው ደግሞ ኦነግን ማጥፋት ሳይሆን ማስታጠቅ እንደሆነ አላማው በደንብ ተነግሯቸዋል። ዐማራ ክልል ላይ ግን በድሮን በጀት ጭምር እንደሆነ መከላከያ ከፋኖ የሚያስለቅቀውን ቦታ አዲስ አስተዳደር እየመረጡ ተጠሪነቱ ለመከላከያ እንዲሆን፣ ምንም ዓይነት ርኅራኄ እንዳይኖር፣ እንኳን የታጠቀውን ያልታጠቀ ቢገደልም ማዘን እንደማያስፈልግ፣ እንዳውም ሲቪል እየገደሉ በፋኖ ላይ ሕዝቡ ለዐመፅ እንዲያነሣ፣ እንዲማረር በማድረግ፣ የመከላከያ መረጃዎችም ፋኖ መስለው ሕዝቡን እያማረሩ እየዘረፉ መግደል የሚለውን ሓሳብ ነው ዐማራ ክልል ላይ የሄዱት ጀነራሎች በዋናነት የተቀበሉት ሚሽን።
"…በተረፈ ለዚህ የመከላከያ ኦፕሬሽን ፕሮፖጋንዳ ለመሥራት ቀድመው አጀንዳ ለመቀበል በዛሬው ዕለት ናትናኤል መኮንን፣ ሲሳይ አጌና እና አንድ ማንነቱን ያላወቅነው ለውጭ ፕሮፓጋንዳ ነው የተባለ የውጭ ሀገር ዜጋ ከፊልድ ማርሻሉ ጋር እንዲሁም ከመከላከያ ፀረ መረጃ ሓላፊው፣ ከሰብአዊ መረጃ ኃላፊው ከጀነራል ደምስ ጋር ተወያይተው መመሪያ ተቀብለው ሄደዋል። ናትናኤል የውጭ ዜጋው ሁለቱም አጃቢ ለየብቻ ተመድቦላቸው ነው ሰሞኑን ራሱ እዚያው በየቢሮው ሲመላለሱ የከረሙት። ናትናኤል እዚሁ የከረመ ሲሆን ሲሳይ አጌና ግን ዛሬ ነው በመከላከያ ቢሮዎች የታየው። ስለዚህ ዘመዴ ይሄኛው የሞት ሽረት ትግል ስለሆነ የዐማራ ክልል ላይ ላለው ኦፕሬሽን ሕዝቡም ፋኖውም ከፍተኛ ጥንቃቄ ያድርግ ዘንድ በተለይ ከድሮን ጥቃትም፣ የሚዲያው የፕሮፓጋንዳ ሠራዊትም፣ ከነ ናትናኤል ፕሮፖጋንዳ በልጦ መገኘት፣ ሕዝቡንም ቶሎ ቶሎ ማንቃት አለባችሁ።
"…አሁን ላይ ፋኖ ውስጡ ያለውን ባንዳ በጊዜ ያፅዳ፣ ከቀናቶች በኋላ ይህ ሥራ ስለሚጀምር ፋኖ ውስጥ በጣም ብዙ ባንዳ እንዳለ ይታወቃል። መንግሥት ያሰማራው ፋኖ ስላለ የስልክ አጠቃቀም ላይ ጥንቃቄ ይድርግ፣ የፋኖዎች ስልክ ይጠርነፍ። በተለይ አንድሮይድ ስልኮችን ፋኖ አሁን ላይ ባይጠቀሙ የተሻለ ነው። እስከጭራሹም ስልክ ባይጠቀሙማ እሰየው ነበር። ምክንያቱም አብዛኛው አንድሮይድ ስልክ በመጠቀም ያሉበትን ቦታ ስለሚላላኩ ማለት ነው። በተረፈ ሌላው ምክራችን መከላከያው ቀድሞ ከማጥቃቱ በፊት ፋኖዎች ቀድመው ቢያጠቁ፣ የሎጀስቲክ ኃይሉ ላይ እንደተለመደው የደፈጣ ጥቃት ቢፈጽሙ ደግሞ እሰየው ትልቅ ድል ነበር። ምክንያቱም ጦሩን እንደአዲስ ሳይደራጅ ቀድሞ በማጥቃት የሞራል የበላይነት መቀዳጀት እና ጦሩን ዲሞራላይዝ ማድረግ እጅግ በጣም ስለሆነ ነው። በተረፈ በርታ። በያዝከው መንገድ ቀጥል። እኛም ቢያንስ ከህሊና ተጠያቂነት በጥቂቱ እረፍት ብናገኝ በሚል እሳቤ የተቻለውን መረጃ ወደ አንተ ለማድረስ እንሞክራለን።
• ሰላም ሁን ዘመዳችን።
መልካም…
"…ርእሰ አንቀጹን ከ11ሺ ሰዎች በላይ ማንባባቸው ተመልክቷል። የዛሬውን ርእሰ አንቀጽ ደግሞ አንድም 😡 ብው ብሎ የተናደደበት ሰው እስከአሁን አልታየም። ከዚህ ልጥፍ በኋላ የሚመጡ ይኖራሉ ብዬም ተስፋ አደርጋለሁ። ለማንኛውም ግን እስከ አሁን የሚበሳጭ ሰው አልገጠመኝም። ከምር ጀነራል መስያቸው ፈርተውኝ ይሆን እንዴ? 😂😂
"…አበበ በለው ብቻ ነው እንቅልፍ አጥቶ የዛሬ ሳምንት የጻፍኩትን፣ ሀገር ምድሩ አንብቦት ጉድ ብሎ የተደመመበትን ጦማሬን እንደ አዲስ እሱ እንኳ መጻፍ አይችልም ጽፈው እየሰጡት ሌሊቱን ሙሉ ሲያስለጥፉት ያደሩት። ገና እንቅልፍ እነሳሃለሁ። በዐማራ ፋኖ ስም የበላችሁትን አስተፋችኋለሁ። ጨርቅህን ነው አስጥዬ ጆሮህ ላይ ሰንደል ሰክተህ እንድትዞር የማደርግህ። በንፁሐን ደምማ አትነግዷትም።
"…ቀጥሎ ተራው በርእሰ አንቀጹ ላይ የእናንተ ሃሳብ የሚደመጥበት ሰዓት ነው። ከዚያ ወደማታ "…ከጀነራሎቹ ጋር ወፎቼ ይዘው የመጡት ለፋኖ የሚጠቅም መረጃ ይቀርብላችኋል። እስከዚያው በጨዋ ደንብ እንሟገት፣ ሓሳብ እንስጥ። ያልተጻፈ የሚያነብ፣ የሰው ዓይን የሚያቆሽሽ ፀያፍ ስድብ የሚሳደብ፣ ስሜቱን ባለመቆጣጠሩ ምክንያት ይቀሰፋል። ከተቀሰፈ ደግሞ በወሬ ጠኔ የሚጎዳው ራሱ ነው። ተጠንቅቀህ ሓሳብ ስጥ።
"…ዳይ እኔ ደግሞ በተራዬ የእናንተን ኮሜንት ልኮምኩም። የትግሬውን ራስ ሚካኤል ስሁልን እንዴት አያችሁት? ከዛሬዎቹ ስሁል ሚካኤሎች ጋር እያነጻጸራችሁ እስቲ እስቲ ሓሳባችሁን አካፍሉኝ። በጨዋ ደንብ፣ በመረጃና በማስረጃ እኔን መቃወም በእኔ ፔጅ የተፈቀደ ነው። በነገራችን ላይ ኮመንት ለማንበብ፣ ኮመንት በማንበብ ብቻ የሚደመሙ፣ የሚረኩ እልፍ ሰዎች በፔጄ አሉ።
"…1…2 3…✍✍✍ ጀምሩ…
👆④ ከላይኛው… ✍✍✍ …አደርገውታል። ከዚያ በኋላማ ምኑ ይነገራል። የትግሬው ራስ ስሁል ሚካኤል ከጎንደር ቤተ መንግሥት የመጣለትን የ "እርዳኝ፣ ድረስልኝ፣ አግዘኝ" ግብዣና ጥያቄ በደስታ ተቀብሎ ወደ ጎንደር ቤተ መንግሥት ሰተት ብሎ ገባልሃ።
"…እቴጌይቱ የየጁ ኦሮሞዎችን ኃይል ለመቀነስ እና ለመገዳደር ብለው ያመጡት የትግሬው ራስ ስሁል ሚካኤል ላሰቡት ዘዴ መጀመሪያ ላይ ፍሬ ቢያፈራላቸውም ዘግይቶ ግን የራስ ስሁል መሰሪነት እቴጌይቱ ከጠበቁት በላይ የከፋ ሆኖ ስላገኙት በንዴት ሁሉን ጥለው ወደ መንፈሳዊ ህይወታቸው አዘንብለው በዚያው በጾም በጸሎት ተወስነው አረፉ። [ የጽጌን ጾም መጾም ያስጀመሩት እቴጌ ምንትዋብ ናቸው ይባላል) እቴጌይቱን ወደ ገዳም ብርር ብለው እንዲገቡ ያስደረጋቸው ግን ስሁል ሚካኤል የልጅ ልጃቸው የሆነውን ንጉሥ ኢዮአስን በቤተ መንግሥቱ ውስጥ በሻሽ አንቆ መገደሉ ነበር።
"… ታሪኩ እንዲህ ነው። ዕድል ቀንቶት ጎንደር ቤተ መንግሥትን ያሾር ዘንድ ሎቶሪ የወጣለት የትግሬው ራስ ስሁል ሚካኤል በየጁ ኦሮሞዎችና በጎንደር ዐማሮች በአገዎቹ መካከል የተነሣውን የሥልጣን ሽኩቻ እንደ መልካም አጋጣሚ በመጠቀም በማስታረቅ ሰበብ ነገር እየሠራ ይቀውጣቸው ጀመር። ዐማራና ኦሮሞ በትግሬው ራስ ስሁል ሚካኤል ተበጣበጡ። ንጉሥ ኢዮአስ ራስ ስሁል ሚካኤልን ማውረድ፣ ማስወገድም ተሳናቸው። ፋሲል ሸፍቶ ስለነበር ራስ ስሁል ሚካኤል ንጉሡን ተነሥተን ሂደን እንውጋው ብሎ ቢጠይቃቸው "አይ እኔ አርጅቻለሁ አልሄድም።" ይሉታል። "እሺ ሠራዊትዎ ከእኔ ጋር ይዝመት? ብሎም ይጠይቃቸዋል። አይሆንም ሆነ መልሳቸው። ኋላ ነገር በልቡ እንደያዘ ከትግሬ ይዞ ወደ ጎንደር ካመጣው 40 ሺ ጦር በተጨማሪ ሌሎች ወዶገብ የዐማራ፣ የአገውና የኦሮሞ ወታደሮችን አሰልፎ የሸፈተውን ፋሲልን ድል አድርጎ ወደ ጎንደር ይመለሳል። ጎንደር እንደገባም ንጉሥ ኢዮአስን የሚከስበት ሴራ አዘጋጅቶ መመለሱ ይነገራል። በውጊያው ላይ የንጉሡ ወታደሮች ከሽፍታው ፋሲል ጋር ወግተውኛል፣ የተማረኩም አሉ ብሎ ነበር የመጣው። ሕዝቡንም ንጉሡንም ለማበሳጨት ሲል ግን ከጦርነቱ መልስ ወደ ጎንደር ሲገባ የጎንደርን ከተማን መግቢያ አንደኛውን ሰፈር በእሳት አወደመው።
"…የትግሬው ራስ ስሁል ሚካኤል ጎንደር እንደደረሰ ጉባኤ ጠራ። ሁሉም ተሰበሰቡ። ንጉሡ በብዙ እንደ በደሉትም ለጉባኤው ዘረዘረ። ክስም አቀረበ። የንጉሡ ወታደሮች ከእኔ ጋር አልዘምትም ብለው ከጠላት ጋር ዘምተው ወግተውኛል፣ እንዝመት ስላቸው እምቢ ብለውኛል፣ እናም ፍረዱ ይላቸዋል። በዚያ ያሉትም ገሚሱ ባይሆን ንጉሥ ቢያጠፋ ይጋዛል፣ ይታሠራል እንጂ አይገደልም አሉ። ሌሎችም የራስ ስሁል ሚካኤልን ኃይል ስለሚያውቁ ስለተረዱም ንጉሡ ይገደሉ አሉ። አንድ የትግሬ ባህታዊ ግን " ንጉሥ በጥይት ተደብድቦ ነው የማይገደለው እንጂ አንቆ መግደል ግን ይቻላል" በማለት ይመክራል። በዚሁ የትግሬ ባህታዊ ምክር መሠረት የንጉሡ ሞት ተፈጻሚ ይሆናል። ከትግሬ አምጥተው እንደራሴ አድርገው የሾሙትን፣ ከኦሮሞና ዐማራ የሚወለዱትን ንጉሥ ኢዮአስን ስሁል ሚካኤል በሻሽ አሳንቆ አስገድሎ አስከሬናቸውን አደባባይ በቱቦ ውስጥ አስጥሎ፣ አላፊ አግዳሚውን ሲያሳይ ከከረመ በኋላ በስንት መከራ እና ምልጃ የንጉሡን የፈረሰ፣ ያበጠ፣ መፈንዳት የጀመረ ከአውሬ የተረፈ አስከሬን ከቱቦ ውስጥ ወጥቶ በጎንደር ቅዱስ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን ተቀበረ። እንዲህ የሚያደርገው እንግዲህ የልጁንና የራሱም ሚስት ወንድማቸው የሆነውን ንጉሥ ነው። ንጉሥ ወንድሟን አንቆ ገድሎ ከእሷ ጋር አብሮ ሲተኛ እግዚአብሔር ያሳያችሁ።
"…የትግሬው ስሁል ሚካኤል ንጉሥ ኢዮአስን በሻሽ አንቆ ከገደለው በኋላ ራሱ መንገሥ ስለማይችል፣ ሕጉም ስለማይፈቅድለት ከነገሥታት ዘር የሆነ ሰው ፈልጎ ማንገሥ ነበረበት። ወዲያውም በወኅኒ አምባ የነገሥታቱ ዘሮች ከሚታሠሩበት አምባ "አንድ እጃቸው ቆራጣ፣ በበሽታ የደከሙ፣ መንቀሳቀስ የማይችሉ የጃጁ ሽማግሌ አምጥቶ አፄ ዮሐንስ በማሰኘት በጎንደር አነገሠ። ብዙም ሳይቆይ እሳቸውም ከአምስት ወር በኋላ እንደሚፈልጉት አልሆን ሲሉት ጊዜ መርዝ አብልቶ በመግደል አስወገዳቸው።
"…ስሁል ሚካኤልን ሳስብ እነ መለስ ዜናዊ ከፊቴ ድቅን ነው የሚሉብኝ። በዘመነ ህወሓት የወለጋ ኦሮሞው ኦቦ ነጋሶ ጊዳዳ አምጥቶ ካነገሠ በኋላ እየቆዩ ሲመጡ አቦ ነጋሶ ጊዳዳ አሻንጉሊት መሆኑ ሲደብራቸው፣ መለስ ዜናዊን " አሁንስ መንግሥቱ ኃይለማርያምን እየመሰልከኝ መጣህ" ባሉት ጊዜ የስሁል ሚካኤል የልጅ ልጅ አይተ መለስ ዜናዊ ፕሬዘዳንቱን ነጋሶ ጊዳዳን በሻሽ አንቆ ለመግደል ዘመኑ ባይፈቅድለትም፣ ደግሞም ከሰፊው የኦሮሞ ህዝብ ጋር በአንዴ መላተሙ የሚያመጣበትን አደጋ አይቶና ገምቶ በአንድ አዳር ሕግ አውጥቶ "ዶር ነጋሶ ጊዳዳን አዋርዶ ከቤተ መንግሥት አባሮ፣ የከተማ አውቶቡስ ተጠቃሚ አድርጎ ተበቀላቸው። በዶክተር ነጋሶም ምትክ ቆራጣው ዮሐንስን የሚመስሉ ንጉሥ ፈልጎ አምጥቶ፣ መናገር፣ መራመድ፣ ማየት፣ መንቀሳቀስ የማይችሉትን በእርጅናም በበሽታም ምክንያት የሚንቀጠቀጡትን፣ መተንፈስ ሁላ ይቸገሩ የነበሩትን መቶ አለቃ ግርማ ወልደ ጊዮርጊስን ፕሬዘዳንት አድርጎ አስቀመጣቸው። መለስ ዜናዊ ዶር ነጋሶ ኦሮሞ ሆነውበት እንጂ ዐማራ ቢሆኑ ኖሮ ወይ እንደ ኢዮአስ አንቆ፣ ወይ ደግሞ እንደ ታምራት ላይኔ ሰድቦ፣ አዋርዶ፣ ወኅኒ ይወረውራቸው ነበር። መዋረዱ ባይቀርላቸውም ነጋሶን ግን ኦሮሞነታቸው በሥጋ ከመገደል አትርፏቸዋል።
"…የስሁል ሚካኤል ጭካኔና መሰሪነት ይቀጥላል። በዚያው በኢዮአስ ዘመነ መንግሥት የቀድሞው እንደራሴነት የተነጠቀበት ራስ ማርያም ባሪያው ሸፈተ። የላስታው ባላባትም አብሮት ሸፈተ። ራስ ስሁል ሚካኤል የላስታውን ባላባት በዘዴ አባብሎ ከራስ ማርያም ባሪያው ለይቶ ሥልጣን እሰጥሃለሁ ብሎ ወደ ጎንደር አስመጣው። የላስታው ባላባት ጎንደር ከገባ በኋላም ብዙ ሳይቆይ ሥልጣኑም ሳይሰጠው ራስ ስሁል ሚካኤል በአንድ አዝማሪ አስገደለው። ቆይቶም ምንም እንደማያውቅ በመሆን "እንዴት ከሽፍትነት ያስገባሁትን ሰው ትገድልብኛለህ?" በማለት ራሱ ገዳዩን አዝማሪ መልሶ ገደለው። አይ ትግሬ አለ አቢይ ማነው ደፂ። ጌቾ ነው ማነው ብቻ አይ ትግሬ ያለው ግን ማነው? የሆነ ሰው ያለ መሰሎኝ ነው። አይ ኦሮሞ ነው አይ ትግሬ?
"…የትግሬው ራስ ስሁል ሚካኤል ሲበዛ ጨካኝ ሳዲስትም እንደነበር ተጽፏል። በአንድ ወቅት ለወረኛ ፋሲል ይዋጉ የነበሩ የኦሮሞ ወታደሮችን ድል አድርጎ ይማርካቸዋል። ከማረካቸው በኋላም በሕይወት እያሉ ኦሮሞዎቹን በቁማቸው ሳያርድ ዓይናቸውን በወስፌ እየጎለጎለ አውጥቶ ጅብ እንዲበላቸው በማድረግ በተከዜ ወንዝ ዳርቻ እንደጣላቸውም ደራሲ በዕውቀቱ ሥዩም፤ ከአሜን ባሻገር በሚለው በ2008 ዓም ባሳተመው መጽሐፍ በገጽ 194 ላይ ጽፎታል።
"…የትግሬው ራስ ስሁል ሚካኤል የጎጃም ዐማሮች ሲማረኩማ ደስታው ወደር አልነበረውም ነው የሚባለው። የጎጃም ዐማሮች በሕይወት እያሉ ሳይሞቱ ቆዳቸው ተገፍፎ ስልቻ በማውጣት በቆዳቸው ውስጥ ጭድ በመሙላት ይዝናና እንደነበር ነው የሚነገረው። በተለይ ዋጨቃ የተባለም የጎጃም ዐማራ የሆነ ምርኮኛ…👇④ከታችኛው ይቀጥላል…✍✍✍
👆② ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ "…ጎንደር በውኃ ጥም የምትሰቃየው ዐማራውን አማርሮ ከርስቱ ለመንቀል ነው። ጎንደር በውኃ ዕጦት ሸታታ፣ ግማት፣ ክርፋት፣ በሽታ፣ ወረርሽ እንዲያጠቃት ነው የሚፈለገው። ወንዝ እያላት በዝናብ ውኃ፣ በጉድጓድ ውኃ እንድትሰቃይ የሚደረገው በምክንያት ነው። ጎንደር ላይ ሀብት ያፈራ ጎንደሬ ጎንደር ላይ ሀብቱን አያፈስም። ወደ አዲስ አበባና ባሕርዳር ነው የሚሰደደው። ጎንደር ፋብሪካ ስትጠይቅ ትግሬ ባለቤት የሆነበት ዳሽን ቢራ ነው የተከፈተላት። ጉበታቸው እንዲፈርጥ፣ ሀሞታቸው እንዲፈስ፣ ጠጪ፣ ሰካራም እንዲሆኑ አምቡላ ፋብሪካ ነው የተከፈተላቸው። ዳሽን ቢራ የጎንደርን ዐማራ ጉበት እያፈረሰ በትርፉ የመቀሌ ስታዲየምን ነው ሆጭ አድርጎ ያሠራው። ዳሽን ቢራ መገኛው ጎንደር ነው። የጎንደር ዐማራን ጉበት አፈንድቶ፣ የትግሬን ጤነኛ ወጣት ለማፍራት የስፖርት መሥሪያ የመዋያ ቦታ ስቴድየም ነው የተገነባው። አዎ የመቀሌ ስታዲያም የተገነባው የጎንደር ዐማራ ጉበት ፈርሶ በተገኘ ትርፍ ነው። የጎንደር ዐማራ በኤርትራዊው በረከት ስምኦን ተቀጥቅጦ የተኮላሸ ነው። የጎንደር ዐማራ በዐማራ ጠል መሪዎቹ የተጠረነፈ ነው ነው። የጎንደር ዐማራ ሆነህ ቀበሌ ብትሄድ፣ ወረዳ፣ ክፍለከተማ፣ ፖሊስ ጋር፣ አድማ ብተና ብትሄድ ዐማራው የለም። ዐማራው ደጅ ጠኚ ነው። ኦርቶዶክሱ ጦም አዳሪ ነው። ዐማራው ተሠርቶበታል ነው የምልህ።
"…ጎንደር ዐማራ ነኝ እንዳይል ተብትበው ነው የያዙት የትግሬ ዲቃሎቹ። አስቀድሞ ለወያኔ ተገርዶ የሸዋ ዐማራ ሲቀጠቀጥ ቆሞ ያየ። ለደርግ አግዞ የጎንደር ዐማራን በሊማሊሞ ገደል ያስከተተ፣ ወያኔ ከጎንደር ጄኔሬተር ነቅላ ወደ ትግራይ ስትወስድ ቆሞ ያየ። እነ የኔታ እንደ ሥራቸው አግማሴን በትግራይ በረሀ የመሬት በታች እስረኛ አድርጎ ያስበላ ነው ይሄ ጎንደር ላይ የተጣበቀው በረከት ስምኦናዊ ቡድን። ጎንደር በትግሬ ዲቃሎች እየተመራ የዐማራ መሞት ሳያሳዝነው፣ ሰልፍ ሳያስወጣው፣ በወልቃይት፣ በራያ፣ በመተከል፣ በደራ የተረፈረፈው፣ በኦሮሞ የታረደው፣ በጉምዝ ቀስት የተወጋው ሳያሳዝነው የቅማንት ትግሬ ዲቃሎች በዶር አሥራት አጸደወይን በጎንደር ዩኒቨርስቲ 4 ሚልዮን ብር በጀት በተዘጋጀ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ቀጥሎ የምገረድለት፣ ባርያ የምሆንለት የኦሮሞ ደም ደሜ ነው እያለ በአግአዚ ጦር የተጨፈጨፈ ነው አባዬ። አዎ ጎንደር ይለያል። ጀምሬዋለሁ የጎንደር ዐማራ ላይ የተጣበቀውን ፓራሳይት አናት አናቱን እየወቀርኩ አራግፈዋለሁ፣ የተኛውን የጎንደር ዐማራም አነቃዋለሁ። ይሄን መራር ሃቅ የሚቃወመኝ እኔ ነኝ የሚል ወንድ ይምጣ። ይምጣናም ይሞግተኝ።
"…ታስታውሱ እንደሆን መላው ዐማራ የነፃነት ትግሉን በጀመረ ወቅት የጎጃም ዐማራ እጅግ ዳተኛ ነበር። እናም የጎጃም ዐማራ አዲስ አበባ እንዳልገባ ተከለከልኩ። ጎሀ ጽዮን ሰላሌ ላይ ታገትኩ፣ በኦሮሞ ቄሮ ሚልዮን ብር ክፈል ተባልኩ። እያለ የጤፉን ብር እየገበረ፣ በጎጃም ምድር ነጠላ አንጥፎ እየለመነ የታገቱበትን ለማስለቀቅ ሲያለቅስ ይውልና ያድር ነበር። እዬዬ ይል ነበር ሲል የምናየው። የበላይ ዘለቀ ዘር ነኝ እያለ እሱ ግን በቄሮ እየተዘረፈ፣ እየደኸየ በሱሪው ላይ ይቀዝን፣ ይሸናም ነበር። የሚገርመው አንድ ሚሊዮን ብር ለቄሮ ከፍሎ ስለወጣ በደስታ ርችትም፣ ጥይትም እየተኮሰ፣ ፍየል ሙክት አርዶ፣ በግም በሬም አርዶ፣ ቢራና ጠጅ፣ ጠላም ጠምቆ ሀገር ያበላ ነበር። የእገሌ ልጅ እኮ ሚልዮን ብር ከፍሎ ተለቀቀ ብሎ ድግስ እግዚአብሔር ያሳያችሁ። እኔ ታዲያ ያን ይዤ ጎጃሜን ድራሽ አባቱን አጠፋሁት። ሁላችሁም እንደምታስታውሱት በጎጃሜ አላገጥኩበት፣ አሾፍኩበት፣ ቀለድኩበት፣ ሙልጭ አድርጌም አስገባሁለት። ገበሉህ አልኩት። ቄሮንም ጎጃሜ ገንዘብ ስላለው ነው የሚከፍልህ በለው፣ ዝረፈው፣ አግተው፣ እንዲያውም አንድ ሚልዮን ራሱ ያንሣል ጨምርበት፣ ከፋይ ነው እንዳትፋታው ብዬ ኡኡ አልኩኝ። በእውነት በወቅቱ እንዲህ እያልኩት አንድም የሰደበኝ ሰው አላስታውስም። በወቅቱም የትግሬ ዲቃለ የቅማንት ርዝራዥ እና የአገው ሸንጎ ነበር ትንሽ ሊሰድበኝ ይላላጥ የነበረው።
"…መለኛው ጎጃሜ ታዲያ ነገር በሆዱ ይዞ፣ ሙያ በልብ ብሎ፣ አድፍጦ ቆይቶ ይኸው ዛሬ ለመላው ዐማራ አይደለም ለመላው ኢትዮጵያ የሚያኮራ ድንቅ ሥራ በመሥራት ዐማራን የሚያኮራ አስተማማኝ የሚገኝ ሆኖ ተገኘ። ዛሬ ጎጃም የታጠቀውን መሣሪያ ማንም አልታጠቀም። የጎጃም አደረጃጀት የሚያስቀና ነው። ዕድገቱም ፈጣን ነው። ነገር ግን በዚህ የሚከፋው ጎንደር በተወለዱ የትግሬ ዲቃሎች ሲሰደብ ይውላል። ሸዋ በገባው እስክንድር ሎሌዎች ሲሰደብ ይውላል። የሀገሪቱ ጦር ገብቶ የማይወጣው ጎጃም ብቻ ሆኖ የቀረ እስኪመስል ሠራዊቱ እንደ ጉድ ይጎርፋል። የገባው ሳይወጣ በዚያው ይቀራል። ዛሬም እንደዚያ ነው ጎንደርን እሬቻ የማበላው። አንበርክኬ ነው ጆሮውን አስይዤ የምገርፈው። በባዶ ቤት፣ በባዶ መጎረር አይነፋም። በእስክንድር ስር አድሮ በቴዎድሮስ ስም መፎከር አሁን በጎንደሬ አያምርም። አሁን መፎከር በቴዎድሮስ እንደ መፎገር ነው የሚሆንበት። ጉራ ድል አይሆንም። እንደግመዋለሁ እንደ አሜባ ሦስት ቦታ ተበጣጥሰህ፣ የአፍራሳ፣ የሂርጶና የባልደራስ ቀውስ ጎንደርን እየመራ፣ እነ ዋሾ፣ ቀጣፊ፣ አጭበርባሬ የትግሬ ቅማንት ዲቃላ፣ በድርጅት ማኅተም ያልታዘዘ መግለጫ የሚያወጣው እንደ ምስጋናው አንዷለም የመሳሰሉ ሌሎች የጠንቋይ ልጆች፣ መናፍቅ ፀረ ዐማራ፣ ፀረ ኦርቶዶክሶች እየመሩት አያሸንፍም። በጥበብ፣ በዘዴ ያልቃታል እንጂ። መዝግቡልኝ።
"…የትግሬ ሰዎች የጎንደር ዐማራን፣ የኦሮሞ ሰዎች የጎንደር ዐማራን ዱቄት ማድረግ የጀመሩት አሁን በቅርብ፣ የዛሬ 30 ዓመት የሚመስለው የትየለሌ ነው። የወልቃይት ዐማራ እንኳ በእነ ርስተይ ተስፋይ፣ በእነ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ እየተለቀመ የተገደለውን ቤት ይቁጠረው። የደመቀ ዘውዱ አባት ትግሬ ነኝ፣ እሱ ደመቀም ትግሬ ነው እያለ የጎንደር ጀግና ጀግና ዐማሮች ሞተው እሱ ሂሮ ተደረገ። ደመቀ ዘውዱ ዐማራን ከወልቃይት ርስቱ የነቀለ ሰው ነው። በቪድዮ እመጣበታለሁ። ታለቅሳላችሁ። የጎንደር ዐማራ ለወልቃይት በዘዴ ለሚከፈቱ ጦርነቶች ድረስ ተብሎ ሲገሰግስ ሄዶ ይሞታል። የጎንደር ዐማራ ወልቃይት ይስፈር፣ ይረስ ሲባል ግን የትግሬው ልጅ ፀረ ዐማራው የብልፅግና አሽከር ደመቀ ዘውዱ ይከላከላል። ሃላስ ትግሬ ትግሬ ነው። በዘር ፖለቲካ በምትመራ ሀገር ውስጥ ትግሬው ደመቀ ዘውዱ ለአንተ ለዐማራው ያግዝልኛል፣ ይረዳኛል ብለህ መጠበቅህ በራሱ የለየለት፣ ሰገጤ፣ መይም ሞኝ መሆን ነው።
"…የአንዳርጋቸው ጽጌን እህት በወልቃይት የእርሻ መሬት የሰጠ ደመቀ ዘውዱ ለአንድ ዐማራ ከስኳድ እና ከደቡብ ጎንደር የተመረጡ፣ በጥንቃቄ ዘራቸው ተቆጥሮ ወደእዚያው ለሄዱ ሰዎች ከተሰጣቸው በቀር እስቲ ለዳባት፣ ለደባርቅ ለሰሜን ሰው፣ ለወገራ የተሰጠ የወልቃይት መሬት አሳዩኝ። በወልቃይት ተጠቃሚው አሁንም ትግሬ ያገቡ የዐማራ ሴቶች እና ሌሎች ናቸው። ይሄንንም በሰፊው እሄድበታለሁ። እመጣበታለሁ። አሁን ወደ ትግሬው የዓድዋ ሰው ወደ ራስ ስሁል ታሪክ እንመለስ። ቢዘገንንም ታሪክ ነውና ጨክናችሁ አንብቡት።…👇② ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
መልካም…
"…አንድ ሰው ነው እንዲህ አድርጎ በፎቶ ሾፕ የሚጫወትብኝ። በቁመና ግን ከእነእንትና ሳልሻል አልቀርም። ልቢቱ የለችም እንጂ በፎቶ ሲሆን ወታደርነት እንዴት እንደሚያምር በዚህ ቅንብር ብቻ ማየት ይቻላል። ወታደርነት ክቡር ሙያ ነው። ወታደር ማለት ሕይወቱን ለወገኖቹ አሳልፎ የሚሰጥ የትውልድ ሻማ፣ ጧፍ ማለት ነው። የዘመነ አቢይ አሕመድን ወታደሮች አይመለከትም። የዘመነ አቢይ ወታደሮች ከትግሬ፣ ከዐማራ፣ ከኦሮሞ፣ ከአፋር፣ ከሱማሌ፣ ከጋምቤላና ከደቡብ ወገን፣ ዜጎች ጋር የሚዋደቁ የአገዛዙ አሻንጉሊት ባርያ አገልጋዮች ናቸው። ወታደር ማለት ከውጭ ወራሪ የሚከላከል ማለት ነው። የአሁኑ ግን…?
"…ለማንኛውም ከምስጋናችን በኋላ ቀጠሮ ለዛሬ ስለነበረን ልዩ የዕለተ ሰኞ ርእሰ አንቀጽ ይኖረናል። የትናንት ማታው የነጭ ነጯን የመረጃ ቴቪ መርሀ ግብሬ እጅግ ስኬታማ እንደነበር ከነጋ በኋላ በደረሱኝ መልእክቶች ላይ ተመልክቻለሁ። እስክስ አበበ በለው እስከ ማታ ድረስ መታገስ አቅቶት ሌሊት ተነሥቶ በቴሌግራም ገፁ እየዘፈነብኝ ነው። እኔ ትልቅ ሰው አክባሪ ስለሆንኩ ብዙም ቦታ አልሰጠውም። 😂 ለማንኛውም ለፍልፍ። ገና አልጀመርኩህም አቤ።
"…ጎንደር ድል የለም። የሚለው ቃሌ ስኳዱን አሳብዶታል። እደግመዋለሁ ጎንደር ሦስት ቦታ ተበጣጥቆ አሁንም ድል የለም። ፋኖን ከማስመታት፣ ገበሬ ከማስገደል፣ ሊቃውንቱን ከማሳረድ በቀር ድል የለም። ድል በአንድነት ነው የሚመጣው። እርስ በእርሷ የተለያየች መንግሥት ትጠፋለች። አንድ ሳትሆኑ የምታደርጉት ማንኛውም ጦርነት ጎንደርን ከማውደም፣ ከማድቀቅ፣ ከማስጨፍጨፍ በዘለለ ምንም አታመጡም። ይሄ ለሸዋም፣ ለወሎና ለጎጃምም ነው የሚሠራው። ዋጠው።
"…በዛሬው ርዕሰ አንቀጼ ጎንደር በትግሬ ሰዎች ከመቼ ጀምሮ ነው ጎሮሮዋ የታነቀው የሚለውን ነው የማሳያችሁ።
• ዝግጁ ናችሁ…?
በዘመነ ብልግና…!
ለካካ… 8.69
Vat… 1.30
ጠቅላላ ዋጋ…999… አስር ብር በሉት።
"…ለካካ ቫት…? 😂😂
"…ለሸኖስ ስንት ገብቶ ይሆን…?
"…ቆይ የረሳሁት ለካካ 10 ብር ከተከፈለ ምግቡስ ስንት ገብቶ ይሆን? …በቆሎ ጥብስ?
• እየተቀረጣችሁ…
እንሳቅ ወይስ እናልቅስ…?
"…የሀገሬ ሕዝብ በዚህ ዓይነት ነገ ጾታ ቀይር የሚል ዐዋጅ ቢታወጅ ፒፕሉ ሰው ሳይቀድመኝ ብሎ ወረፋ ለመያዝ ድንጋይ ወረፋ አስቀምጦ ከእኩለ ሌሊት ጀምሮ የሚሰለፍ ነው የሚመስለኝ። ኧረ አስቀድሙኝ፣ ቅድሚያ ለሰለብ ብሎ ጉቦም ሳይከፍል፣ ዘመድ ሁላ ሳያፈላልግ አይቀርም። እኔ እኮ ቤትህ፣ ሰፈርህ ይፈርሳል እና በ3 ቀን እንድትለቅ ሲባል ለምን? ብሎ የማይጠይቀው ምን ሆኖ ነው? ብዬ እገረማለሁ። ለካስ ሕዝቤ ሌላ ዓለም ውስጥ ገብቷል። ይበለን።
“…ለሁለት ጌቶች መገዛት የሚቻለው ባርያ ማንም የለም፤ ወይም አንዱን ይጠላልና ሁለተኛውንም ይወዳል፥ ወይም ወደ አንዱ ይጠጋል ሁለተኛውንም ይንቃል። ለእግዚአብሔርና ለገንዘብ መገዛት አትችሉም።” ሉቃ 16፥13
• ኧረ ጎበዝ እየተጠፈጠፍን…!
👆④ ከላይኛው የቀጠለ… ✍✍✍ "…ሰሞኑን በጀመርኩት ነገረ ስኳድ እንደ አበበ በለው ነርቩ የተነካ፣ ጨርቁን ጥሎ ያበደ የለም። አበበ በለው ዕድሜ ዘመኑን ቀደም ሲል በኢትዮጵያ፣ ኋላ ላይ በዐማራ መከራ እንጀራውን ጋግሮ ሲበላ የኖረ ገፋፊ ስሁላዊ ሰው ስለሆነ አብዷል። በዐማራ ፋኖ ውስጥ መተማመን እንዳይፈጠር፣ አንዱን አቅርቦ በማግነን ሌላውን ከነመፈጠሩም እንደሌለ በመቁጠር በማወዛገብ የለመደውን ቲያትር በዐማራ ሕዝብ ዓትን ላይ በመተወን ሲንበጫበጭ ይታያል። እኔ ለይቼ እገሌ እገሌ እያልኩ በስም ጠርቼ የማስተላልፈውን መልእክት እንደ ተራ ቲክቶከር ቆራርጦ ታላቁን የጎንደር ሕዝብ በስሁላዊ ማንነቱ ለማጭበርበር ይሞክራል። ሁሉም ተመልካች እንደሱ ማይም፣ ደንቆሮ ይመስለዋል። ለሚልዮኖች በቴሌቭዥን የተናገርኩት መልእክት ቆራርጦ ልክ እኔ ሙሉ የጎንደር ሕዝብን እንደተሳደብ አድርጎ ቆርጦ ባመጣው ቪድዮ መልሶ የጎንደርን ሕዝብ ይሰድበዋል። ያውም ያማረለት፣ ያቀሳሰረኝ መስሎት ደጋግሞ ያሰማዋል። ዥልጥ ስኳድ። ገና አጨልልሃለሁ። በጆሮህ ሰንደል ሰክተህ እንድትዞር ነው የማደርግህ። በዐማራ ደም በንፁሐን ደም ገዝተህ የለበስከው ሱፍ እንዲሰፋህ፣ ማሽላ ማሳ ውስጥ የቆመ ግሪሳ ማባረሪያ አሻንጉሊት ነው የማስመስልህ። ጠብቀኝ።
"…ዛሬም እደግመዋለሁ የጎንደር ፋኖ ከሦስት ተከፍሎ። በእስክንድር የሚመራው የሀብቴ ወልዴ ቡድን፣ እንደገና በእስክንድር የሚመራው የሰሎሞን አጠናው ቡድን፣ በውባንተ ወራሽ በአርበኛ ባዬ የሚመራው የጎንደር ዐማራ ፋኖ ቡድን፣ እሳትና ጭድ፣ ዘይትና ውኃ ሆነው አንድ ሳይሆኑ ጎንደር ያሸንፋል ማለት ዘበት ነው። ጠላት የሚሸነፈው በአንድነት እንጂ በእስክስ አበበ በለው ዲስኩር፣ በሀብታሙ አያሎ አፍራሳ ዲስኩር አይደለም። ጎንደር የመይሳው ካሳ ልጆች፣ ጀግንነት ከሃይማኖት ሳያንሳቸው ከትግሬ በሚወለዱ ጥቂት የዐማራና የቅማንት የዐማራ ፋኖዎችን ጠምዛዦች ሴራ ተተብትበው ማሸነፍ አይችሉም። ስሁላውያንን አቅፈው የሚተኙ፣ የስሁላውያንን ጭን ገልጠው ሲሸኑ የሚያድሩ የጎንደር ዐማራን ተብትበው ይዘው የጎንደር ዐማራ አያሸንፍም።
"…ውኃ ቅዳ ውኃ መልስ ነው የሚሆነው። 10 እና 20 መከላከያ ሠራዊት ማርከህ እያሳየህ እልል በልልኝ ብትለኝ አልሰማህም። አንድ ባለመሆናችሁ፣ በበጉ እስክንድር የምትመሩ አንበሶቹ ጎንደሬዎች አታሸንፉም። በአንበሳ ጎንደሬ የሚመራ ብቻ ነው የሚያሸንፈው። ውስጥህን ሳታጸዳ፣ የምትዋጋለትን ዓላማ ሳትረዳ ስትዋጋ ውለህ ብታድር ከመንደርህ፣ ከሰፈርህ አትወጣም። እዚያው በልተህ እዚያው ነው የምትቀረው። ጋሽ መሳፍንት እየተዋጉ ከዳባት ካልወጡ፣ ወደ ጎንደር ከፍ ካላሉ፣ ሌሎችም እንዲሁ ካላደረጉ ምን አይነት ድል ነው የሚኖረው? በጦርነት የሚሞተው ገበሬ፣ ሚሊሻ፣ ፖሊስ፣ ካህናት፣ ዲያቆናት፣ ሴቶች፣ ሕፃናትና ገበሬዎች እኮ ናቸው። የሚወድሙ፣ የሚዘረፉ አብያተ ክርስቲያናት የጎንደር ዐማራ ቅርሶች እኮ ናቸው። ማን ይጎዳ መስሎሃል? ይሄን ለመቀልበስ ልዩነትህን አጥብበህ አንድ ሁን፣ ስኳድን፣ ስሁላዊነትን ከውስጥህ አጽዳ ስትባል ጓ ትላለህ። ፈንዷ። ጧ በል።
"…የፋኖ አለቃ ሆኖ ተራ ጎንደሬ የጎንደር ዐማራ አሳግቶ 600 ሺ ብር አስከፍሎ ከለቀቀ ይሄ ሰው ከሸኔ በምን ተሻለ? ዛሬ ጎንደር ከመሸ ከቤት መውጣት ይቻላል ወይ? ዛሬ ከጎንደር ዳባት ደባርቅ ድረስ ከ1ሺ ብር በላይ ይዞ መንቀሳቀስ ይቻላል ወይ? ዘመናዊ ስልክ ይዞ መንቀሳቀስ ይቻላል ወይ? እና ይሄ ዐማራዊ ባህልና ጠባይ ነው እንዴ? አይደለም። ዐማራማ አረመኔ፣ ሳዲስቱን ስሁል ሚካኤልን አሸንፎ አስሮ የለቀቀ ነው። አዎ ጭካኔ ስሁላዊነት የፈጠረው ነው። ፋኖ ውስጥ የተሰገሰጉ ስሁላውያን ናቸው ይህን የሚፈጽሙት። አስረግጬ ነው የምነግርህ። አበበ በለው ባለፉት 30 ዓመታት ውስጥ በዐማራም፣ በኢትዮጵያም ስም የሰበሰበውን ዶላር የት አደረስክ ብሎ የጠየቀው ሰው አለ? ዶላሩን የሚያደርስበት፣ የሚያስቀምጥበት ስፍራ ሲያጣ በ64 ዓመቱ ሀብታሙ አያሎ አፍራሳን አስከትሎ በኢየሩሳሌም የ30 ዓመት ሚስቱን በቁርባን መልሶ ያገባ ሰው እኮ ነው። እስቲ ለጎንደር ዐማራ ያሠራው ትምህርት ቤት፣ ኪሊኒክ፣ ጤና ጣቢያ ካለ ጠቁሙኝ። የረዳቸው አብያተ ክርስቲያናት ካሉም ጠቁሙኝ። የዐማራን ሞት፣ የዐማራን ደም የንግድ ፈቃድ አድርጎ ከመሸቀል በቀር ንገሩኝ። ሕዝባዊ ግንባሩ ሲፈርስ እሱና ሀብታሙ ሻለቃ ዳዊትን አባርረው የዐማራውን ዳያስጶራ መግቢያ አስከፍለው በዲሲ እጥብ ያደረጉትን ብር ከምን አደረሳችሁ ያላቸው ሰው አለ ወይ? የዶላርና የብር ቢዝነስ የሚሠሩትን ሁሉ አልፋታቸውም። ጠብቀኝ።
"…አዎ ስሁል ሚካኤል የተሸነፈው በዐማሮች ኅብረት ነው። እቴጌ ምንትዋብ ከጎንደር፣ የላስታው ራስ ጎሹና የዋግሹሙ ደጃዝማች ወንድበወሰን እና ዳሞቱ ደጃች ፋሲሎ ሆነው ተባብረው ነው በአንድነት ያሸነፉት። ፀረ ኢትዮጵያው ስኳድ ስሁል ሚካኤል የተሸነፈው በዚህ መልክ ነው። ስኳድ ግን አሁን ምን እያደረገ ነው? በሰኔ 15 አሳብቦ፣ አስታክኮ በዘመነ ካሤ ሰበብ ሙሉ ጎጃምን እያሰደበ ነው። አርበኛ ደረጀ በላይ፣ ልጆቹን የገበረውን ጀግና እኮ የኢትዮ 360 ዋ ኢየሩስ ኢንተርቪው ስታደርግለት በግልፅ ዘመነ ካሤ እየበጠበጠ ነው ብሎ እንዲናገር ነው ያደረጉት። ስኳድ ነገ የሚበላውን ዋሾ ቀጣፊውን ኮሎኔል ፈንታሁን ሙሀቤን የደገፈ መስሎ ምሬ ወዳጆን አምርሮ የሚጠላ እኮ ነው። ስኳድ የሸዋ ዐማራን ትግል ከማኮላሸት የሸዋ ፋኖን በደቡብ ጎንደር ተወላጅነት ስም የትግሬዋ ባል እስክንድር ነጋን አስቀምጦ በማይሙ መከታው ጦር ውስጥ የሸዋ ፋኖ መሪ ሆነው እንዳሻቸው እንዲሆኑ ያመቻቸ ነው። ሸዋን ለሁለት ከፍሎ አርበኛ አሰግድን አዋክቦ አሳልፎ የሰጠ ነው። ውባንተን ሞት አውጆበት በሚዲያ የለፈፈበት፣ ውባንተ ሲሞት መለስ ዜናዊ ሲሞት እንደጨፈሩት የቅማንት ትግሬ ዲቃላው የሀብታሙ አያሌው፣ የእነ ምስጋናው አንዷለም ወኪል የትግሬዋ ባል ሳሚ ቅማንቴው በግልጽ ጮቤ የረገጠበት ነው። ቪድዮው ሁላ እኮ አለ። ሾርት ሚሞሪያሙን አታሉት። እኔን ግን አበደን አትችሉም።
"…ለዛሬ አንድ ማሳያ አንስቼ ልጨርስ። አንድ ወዳጄ ከአንድ የውባንተ የቅርብ ወዳጅ ስለ ጎንደረየ ፋኖ ዮሐንስ ንጉሡ አንዳንድ ነገር አውግቶት ያወጋኝን እኔም ለእናንተ ላጋራና የዛሬውን ርእሰ አንቀጽ ልቋጭ። መቼም የጎንደር ጉድ ተመዞ አያልቅም ዘመዴ ነው የሚለኝ ይህ ወዳጄ።
"…ተከተሉኝ… አሁን በጎንድር የጎንደር ዐማራ ፋኖ መሪው አቶ ዮሐንስ ንጉሡ በእናቱ ትግሬ ነው አለኝ። ያውም የአክሱም ይሁን የዓድዋ ትግሬ ነው። ልብ በሉልኝ። እርግጠኛ ነህ ብዬ ስጠይቀው የሚከተለውን ነገረኝ አለኝ።…👇⑤ ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
👆② ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ "…የሀገር ክህደት በትግሬ ልሂቃን የተጀመረው አሁን አይደለም። ከዐማራ ሱዳን ይሻለናል የሚለው ክህደት በደብረ ጽዮን የተጀመረ አይደለም። ኢትዮጵያን ሲኦልም ድረስ ሄደን እናፈርሳታለን የሚለው የእነ ጌታቸው ዲስኩርም ድንገቴ ንዴት ብስጭት የፈጠረው አይደለም። የቆየ ጥንተ መሠረት ያለው ነው። ዳውን ዳውን ኢትዮጵያ፣ ዳውን ዳውን ዐማራ የሚለው ኢትዮጵያና ዐማራ ጠል መፈክር ፈጥረው ለኦሮሞ ሳይቀር የጋቱት እንዲሁ በድንገት አይደለም። የቆየ ታሪካዊ መሠረት ያለው ነው። ሹል ሚካኤል በዚህ ብቻ አላበቃም። ንጉሡን በሻሽ አሳንቆ ከገደለ በኋላ እሡ ራሱ በቀጥታ ጎንደሬዎቹ ላይ መንገሥ ስለማይችል በቀጥታ ያደረገው ነገር ቢኖር ለእሱ የሚታዘዝ ሰው ፈልጎ አምጥቶ በዙፋኑ ላይ ማስቀመጥ ነበር። ደሙ ዐማራ የሆነ፣ ጎንደሬ ፈልጎ አምጥቶ ማንገሥ። ይህንንም ለማድረግ በወቅቱ የነገሥታቱ ዘር ተለይተው ከሚቀመጡበት ከወኅኒ አምባ አንድ ሰው መርጦ አመጥቶ ነው ያነገሠው። ይህንም ሰው ዳግማዊ ዮሐንስ በማለት አስቀብቶ አነገሰው። ሕዝቡም ጎንደሬ በስም ነግሦ መቀመጡን እንጂ የነገሠው ሰው ማነው? አቅሙስ? ችሎታውስ? ብሎ መጠየቅ ግን አይችልም። ልክ አሁን አብዛኛው ጎንደሬ አገኘሁ ተሻገር፣ መላኩ አለበል፣ ዝናሽ ታያቸው የእኛ ልጆች እኮ ዙፋኑ ላይ ናቸው ብለው እንደሚኩራሩት ማለት ነው። ተመስገን ጥሩነህ፣ አረጋ ከበደም የእኛ ልጆች ናቸው ብለው እንደሚኩራሩት አንዳንድ ጎጃሜዎችም ማለት ነው። ጥያቄው የዓድዋ ትግሬው ማንን አምጥቶ ነው የሾመው የሚለውን ነው መመለከት።
"…ሹል ሚካኤል ለጎንደር የመረጠው ንጉሥ፣ ሽማግሌ፣ አረጋዊ የሆነ፣ አንድ እጅ የሌለውን፣ መዋጋት የማይችልና ሕዝቡ እንደ ንጉሥ ሊቀበለው የማይችልን ሰው ነው ንጉሠ ነገሥት አደርጎ የሾመው፡፡ ይሄም ብቻ አይደለም የዓድዋው ሹል ያደረገው። እሱ ራሱ የስሁል ሚካኤል የንጉሡን እህት ልዕልት አስቴር ከማግባቱ በተጨማሪ ራስ ስሁል ሚካኤል የራሱን እህት ከተንቤን አስምጥቶ እጃቸው ለተቆረጠው፣ ለሽማግሌው፣ ከወኅኒ አምባ አምጥቶ ለአነገሣቸው ንጉሠ ነገሥት ለዳግማይ ዮሐንስም በማጋባት ጭምር ነበር የጎንደር ዐማራንም ቤተ መንግሥቱንም ቀፍድዶ በእጁ ስር ያገባው። ባይገርምላችሁ ሹል ሚካኤል ለእኚህ አረጋዊም ንጉሥ አልራራላቸውም። ከአምስት ወራት የንግሥና ቆይታ በኋላ እሳቸውንም ገደላቸው። በዘመኑ ጎንደር እጅግ በርካታ ሊቃውንቶቿን፣ ተራውን ዜጋ፣ የጎንደርን መኳንንቶች፣ ካህናትን፣ የጥበብ ባለሙያ አዝማሪዎችን ሳይቀር አሳድዶ ነው ለቅሞ የጨረሰው። አንዳንዱን በስውር፣ አንዳንዱን ደብዛቸውን አጥፍቷል። አንዳንዶቹን በአደባባይ ገድሎ እንዳይቀበሩ ሬሳቸውን ቱቦ ውስጥ አስጥሎ የጭካኔውን ጥግ አሳይቷል። ስለዚህ ጉዳይ ጆን አቢንክ የተባለው ምሁር ጀምስ ብሩስን በመጥቀስ በኢንሳይክሎፔዲያ ኢትዮፒካ ቅጽ 3 “The streets of Gondar were strewn with body parts and corpse that were denied decent burial.” በማለት ሱሬ የነገረኝንም አልረሳሁትም። እንግሊዝ አፍ አለመማሬ ግን በጣም ነው የሚቆጨኝ። ዕድሜ ለሱሬ ይህንንስ ማን አየበት?
"…ወደ ዘመነ ወያኔ እንመለስ። የዓድዋው ትግሬ መለስ ዜናዊ ሥልጣን እንደያዘ ከጎንደር የተሰወሩ ሊቃውንትን እስኪ ቁጠሩ። ዳግማዊ ቅዱስ ያሬድ የተባሉት የኔታ እንደሥራቸው አግማሴ የት ነው ያደረሷቸው? ከጎንደር አፍነው ወስደው በትግራይ በረሀ ከምንድነው ያደረሷቸው? ቁጠሩ እስኪ በዘመነ ወያኔም፣ አሁንም ከጎንደር በጥይት ተለቅመው የታጨዱ አዝማሪዎች፣ የጥበብ ባለሙያዎች፣ የወልቃይት ዐማሮች፣ የማይካድራ፣ የጭና ተክለ ሃይማኖት ዐማሮች። መለስ ዜናዊና ሹል ሚካኤል አንድ ናቸው። መለስም እኮ ከወንበራቸው የማይነሱ፣ አጠገባቸው ከጎናቸው ያለን ሰው ዞር ብለው ለማየት የማይችሉትን 100 አለቃ ግርማ ወልደ ጊዮርጊስን አምጥቶ የሾመው ከማን ትምህርት ወስዶ ይመስልሃል? ሹል…
"…የዓድዋው ትግሬ ጎንደር ገብቶ ጎንደሬ ላይ የዘር ማጥፋት የፈጸመው ሹል ሚካኤል አሁንስ በቃ ብለው ከጎንደር ቤተ መንግሥቱ ተዋግተው ያስወገዱት ጎንደሬዎቹ አይደሉም። ጎንደሬዎቹማ በትግሬው ሹል እና በኦሮሞ ገዢዎች ተወረው ሽባ ሆነዋል። መንቀሳቀስ፣ መላወስም አልቻሉም። ለጎንደር ዐማራ ገስግሰው የደረሱት ወንድም ዐማሮች ናቸው። አሁንስ አበዛው ብለው የተገፈጡትም በምክንያት ነው። ይኸውም ሹል ሚካኤል በጎንደር የሰው ቆዳ ማስገፈፉን ሰምተው ጉድ ጉድ፣ አጀብ ነው ብለው ሳያበቁ፣ ሹል ሚካኤል ወደ ጎጃም በመዝመት ጦርነት ይከፍታል። በዚህ ጦርነትም ድል ይቀናውና ስፍር ቁጥር የሌለው የጎጃም ዐማራ ምርኮኛ በእጁ ይገባል። ይህን ምርኮኛ ምን ቢያደርግ ጥሩ ነው። በቁማቸው ነው ቆዳቸውን ያስገፈፋቸው። እንደ ፍየል ሌጦ በገፈፈው የጎጃም ዐማራ ቆዳ በቆዳቸው ገለባ ጠቀጥቆ እንደ ሐዋርያው ቶማስ ነበር የተጫወተባቸው። ይኼ ሳዲስት ተግባር ነው ከዚህ በላይ ሌላ ምን መዓት ሊመጣብን ነው? በማለት ነው ይሄ የሰብአዊነትም፣ የኢትዮጵያዊነትም፣ የዐማራነትንም የመጨረሻ ቀይ መስመር ታለፈ ብለው ሌሎች የዐማራ ሕዝቦች የተነሡት።
"…እሊህም የላስታው ገዢ ደጃዝማች ወንድበወሰን ኃይሉ እና የዐማራ ሳይንቱ ራስ ጎሹ ናቸው። “እንዲህ ዓይነት እኩይ ገዥ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዴት ይኖራል? በፍጹም መኖር የለበትም።” በማለት ክተት ዐውጀው፣ ሠራዊታቸውን አስከትለው ይህን ሳዲስት ጨካኝ አረመኔ ለመውጋትና ለማስወገድ ወደ ጎንደር የገሰገሱት። በእልህ፣ ሃቅና የሚታገሉበት ዓላማ፣ የመታገያ ምክንያታቸውም አሳማኝ ስለነበር ይሄ ከዓድዋ ተነሥቶ ጎንደር ቤተ መንግሥት መሽጎ ጎንደርንም፣ ኢትዮጵያንም፣ ዐማራንም ያዋረደ ልቡሰ ሥጋ ጋኔን የሆነ ሰው አሸንፈው እሱም ተሸንፎ ወደ አድዋ ፈረጠጠ። ከዚያም ከእንደገና ለላ የትግሬ ጦር አደራጅቶ፣ በጎንደር ዐማራ ላይ ያጣውን ፈላጭ ቆራጭነት መልሶ ለማምጣት በዘመኑ ወደ 40 ሺ የሚጠጋ ጦር አደራጅቶ ወደ ጎንደር ለወረራ መጣ።
"…ይህን ሁኔታ በወቅቱ ከራስ ስሁል ጋር በመሆን በአሳሽነት ስም የዓባይን መነሻ ምንጭ ለመፈለግ በሚል ወደ ኢትዮጵያ የመጣውንና መጽሐፈ ሄኖክን ጨምሮ የኢትዮጵያን ታላላቅ የሳይንስ፣ የህክምና፣ የጥበብ መጻሕፍት ጭምር ከያሉበት ሥፍራ ለቃቅሞ በዝረፍ የሚታወቀው ጀምስ ብሩስ አብሮት ስለነበር ውጊያውን ዘግቦታል። "…ከዚያም፣ ጎንደር ላይ እጅግ ከባድ ውጊያ ተካሔደ። እቴጌ ምንትዋብ፣ ራስ ጎሹና ደጃዝማች ወንድበወሰን ከእነ ጦራቸው ወደ ኋላ አፈግፍገው ወደ ጣና ተጠጉ። ከእዚያ የዳሞቱ ደጃች ፋሲሎ ሙሉ ኃይሉን ይዞ፣ ራስ ጎሹ፣ ደጃች ወንድበወሰንና ምንትዋብ በአንድነት ሆነው ስሁል ሚካኤልን ገጠሙት። በአንድነትም አሸነፉት። ያሸነፉት ዐማሮች ስለሆኑ አረመኔ ሳዲስቱን ስሁል ሚካኤልን እሱ በዐማሮች ላይ የፈጸመውን አረመኔያዊ ተግባር አልፈጸሙበትም። የዐማራ ልብ እኮ ይገርመኛል። ሹል ሚካኤልን ከታትፈው ሥጋውን ለአሞራ ቢሰጡት እንኳ የገዛ ወገኖቹ ትግሬዎች ምንም አይሰማቸውም ነበር። በአንድ ጊዜ እንኳ ከ40 ሺ በላይ ትግሬ ነው መጥቶ ዐማራ ምድር ያለቀው። ነገር ግን አሸናፊዎቹ ዐማሮች የጦርነት ሕግን አክብረው ለምርኮኛ በሚገባ ሕግና ሥርዓት ነበር የያዙት።…👇② ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
መልካም…
"…ከምስጋናው ቀጥሎ የማቀርብላችሁን ርዕሰ አንቀጽ እየቀመምኩላችሁ ነበር። ለዚያ ነው የዘገየሁት። ያን የጀመርኩላችሁን የዓድዋ ትግሬ የሚካኤል ስሁልን ታሪክ ልቋጭላችሁ ተፍ ተፍ እያልኩ ነው የዘገየሁት። ሁላችሁም በጉጉት እንደምትጠብቁኝ ዐውቃለሁ። እስክስ አበበ በለውም ጭምር እንደሚጠብቀኝ ዐውቃለሁ። እሱ ማንበብ፣ አንብቦም መረዳት የማይችል ቁልቋላም አዝማሪ ስለሆነ ከቴሌግራም ጦማሬ ቆርጠው የሚሰጡት በእስክንድር ሚኒልክ የሳታላይት ቴሌቭዥን የሚያለቃቅስበትንም እያዘጋጀሁለት ነው። እኔኮ ለስንቱ ዱዝ እንጀራ እንደሆንኩ አትጠይቁኝ። አይደለም እንዴ?
"…የስኳድን ጉዳይ ገና አልጀመርኩትም። ጫጫታው ቀንሷል። በረደድ በአማራ ሰርክል ላይ ከመቅዘኑ በቀር፣ ሚኪ ራያ ጨርቁን ጥሎ ከማበዱ በቀር፣ ምስጋናው አንዷለም የሚይዘውን የሚጨብጠውን ከማጣቱ በቀር ገና ምኑንም አልጀመርኩትም። ታዲያ ምን ደስ እንዳለኝ ታውቃላችሁ? ጎንደሬው በመንቃቱ። ዐማራው በመንቃቱ ደስታዬ ወደር የለውም። እኔ በድፍረት የጀመርኩትን ዐማሮቹ በጥበብ ያሸንፉበታል። ቅማንት፣ ዐማራ ሆነው የትግሬ ድቅል፣ ወይም ትግሬ ያገቡ የዐማራ ኤሊት፣ አክቲቪስት በለው ጋዜጠኛ፣ ወይም ፋኖ የዐማራ ፋኖ መሪ መሆን አይችሉም የሚለውን ትግሌን እቀጥልበታለሁ።
~ አላችሁ አይደል…? 😁
• ነጋቲ ቡላ…!
"…ነገ መደበኛ የቴሌግራም ዝግጅታችን ይቀጥላል። ሱሪያቸውን ዝቅ አድርጌ በሳማ ሾጥ ሾጥ የማደርጋቸውም ይኖራሉ። 30 ዓመት ሙሉ በኢትዮጵያ ችግር እና በዐማራ መከራ እየሸቀሉ ፈታ ብለው የኖሩትን በሙሉ ዋይ ዋይ አሰኝቼ ሳስጓራቸው እውላለሁ። እሪሪሪ፣ ቁቁቁ፣ ኡኡኡ ነው የማሰኛቸው። ቀልድ የለም።
• በዐማራ መከራ ለራስ እየገዙ ቴስላ ዐማራ ላይ እየተፉ አተላ ተዘባንኖ መኖር የለም። ኮትህ እስኪሰፋህ፣ ምድር እስክትጠብህ ድረስ አሯሩጬ፣ አሯሩጬ ነው እሳት በሚተፋው ብዕሬ የምለበልብህ። ሚጥሚጣ ነው የማጥንህ። ሌባ ሁላ።
"…አንድ የወለጋ ልጅ ዳለቻ የአሩሲው ሰደበን ብሎ እኮ ነው ይሄን የሚልክልኝ። የዳለቻም ስድብ ደርሶኛል። ወለጋን ይሞልጨው የለም እንዴ? ጉድ እኮ ነው።
"…አይገርምላችሁም ግን…?
ኧረ ቀስ…ቀስ አትሻሙ…!
"…3,300 ደርዘን ደብተር ለመግዛት ዘመቻውን በይፋ ጀምሬአለሁ። ዘመዴ የሆነችዋ አመሊታ ከቴክሳስ 24 ደርዘን ብላ የነበረውን ሓሳቧን ሰርዛ ወደ 45 ደርዘን ከፍ አድርጋዋለች። እነ ከፌ በደጃች ውቤ በሠፈራችን ስም 40 ደርዘን ከዚያው ከአማሪካ ችለዋል። ርብርቡ ቀጥሏል።
1.ከፌ ከደጃች ውቤ~40
2.አመሊታ ከተክሳስ~45
3.ነጋሪት~30
4.ቲጂ~ 22
5.እሱባለው~10
6.ናኒ~6
7.ፍሬ~3
8.ዝናቧ~2
9.በረከት~2
10.ወ/ጊዮርጊስ~2
11.ሀ/ጊዮርጊስ~2
12.ኤልሃም~1
13.ዋሴ~1
"…የማያልቅ የለም። ቅድም 3,300 ደርዘን ነበር የምፈልገው አሁን 13 ሰዎች 166 ደርዘን ችለውልኛል፣ የሚቀረኝ ስንት ሆነ 3,134 ብቻ። ይህቺ ደግሞ ምን አላት። ወዳጄ 100 በዝቅተኛው በ120 ብር ቢዘረዘር 21 ደርዘን ገዝተህ 21 ተማሪ አስተማርክ፣ አስደሰትክ፣ ስደት መፈናቀላቸውንም አስረሳሃቸው ማለት ነው።
"…ነገርኩህ አበበ በለውን ሥራ ስጨርስ እስክስ አስብለዋለሁ። ስስ ብልቱ እስክንድር ነጋ ያድነውም እንደሁ አያለሁ።
👉🏿 +49 1521 5070996 የእጅ ስልኬ ነው። በኋትስአፕና በቴሌግራም ስንት ደርዘን እንደምትችሉ አሳውቁኝ። ከዚያ እኔ ደግሞ የባንክ አካውንታቸውን አሰጣችኋለሁ። እስከማታ 500 ደርዘን ካገኘሁ፣ ነገ ተነገወዲያም እዬዬ ብዬ 3300 ውን ደርዘን እንሞላዋለን። እንበርታ።
• ዳይ አሁን ወደ ሥራ…
የቀበሮ ሜዳ ሪፖርት…
"…1,200 ብርድ፣ 2,400 አንሶላ፣ 1,200፣ 3,300 የትምህርት ቤት ቦርሳ፣ 3,300 የተማሪዎች ዩኒፎርም፣ በሊሊ በኩል የተጀመረውን ትምህርት ቤት አቶ ወርቁ አይተነው ለማጠናቀቅ ቋል ገብቶልኛል። እግዚአብሔር ይመስገን።
"… አሁን የሚቀረኝ የተማሪዎቹ 3,300 ደርዘን ደብተር ብቻ ነው። 3,300 እስኪሪብቶ እና 3,300 እርሳሱን በተመለከተ ለደብተሩ በስዊድን የሚኖሩ የጎንደር ተወላጅ የሆኑት አቶ ቴዎድሮስ የተባሉ ለጋስ ወንድም እስከ 300 ሺ ብር የመደቡልኝ ሲሆን ቀሪውን እኛው ሞልተን እንገዛላቸዋለን ማለት ነው።
"…3,300 እርሳሱን እዚሁ ከራየን ወንዝ ማዶ የሚገኝ የመረጃ የሳታላይት ቴሌቭዥን ቴክኒሺያን የሆነው አንድ ወንድሜ ሙሉውን የቻለ ሲሆን እሱን አይቼ እኔ ዘመዴም ሲያቀብጠኝ ሁ ማይነስ ሁ በማለት 82 የሚለውን 28 ሺ ብዬ አንብቤ ቃል ከገባሁ በኋላ በስተመጨረሻ 82 ሺ መሆኑን ባረጋግጥም አንዴ ተናግሬዋለሁ ካፈርኩ አይመልሰኝ በማለት በአቋሜ ጸንቼ በሥራ ላይ ያሉትን ባለቤቴን እና ጎረምሳው ልጄንም ጉረሮ አንቄም ቢሆን እገዛለሁ ብዬ ቃል የገባሁትን ለመፈጸም ወስኛለሁ። እርሳስና አስኪሪብቶ ተችሏል ማለት ነው።
"…አሁን የሚቀረው ደብተር ነው። ጎንደር ላይ ያላችሁ 3,300 ደርዘን ደብተር ማቅረብ የምትችሉ ነጋዴዎች በውስጥ መስመር አናግሩኝ። አዲስ አበባ እያለሁ ብዙ የጽሕፈት መሣሪያዎች መሸጫ ድርጅት ባለቤቶችን ዐውቅ ነበር። ቦንብ ተራም ብዙ ደንበኞች ነበሩኝ። አሁን ግን ከሀገር ስለራቅሁ ማንንም አላውቅ። እስቲ አለሁ በሉኝ። ጥሩ የሚባለውን የአንድ ደርዘን ደብተር ዋጋ ንገሩኝ። ንገሩኝና እኔ ደግሞ ሻሞ ብዬ ወደ ሕዝቤ ላስተላልፍ። ፍጠኑ። የጀመርነው በቶሎ በድል እንፈጽም። እግዚአብሔር ይመስገን…!
"…ደብተሩን ለመግዛት ዝግጁ ናችሁ አይደል?
"…የኦሮሙማው የሳይበር ተስፋዎች።
"…የሚገርመው ናትናኤል አንደግምም ወይ መጻፍ አይችልም። በፌስቡክ ገጹ ላይ ሲሳይ አጌናን ጨምሮ የኢዜማ 1፣ የኦሮሞና የዐማራ ብልፅግና በጋራ ነው ጽፈው የሚለጥፉበት።
"…የፊደል ሆሄያቱ ልቅም ብለው በናቲ አንደግምም ወይ ገጹ ላይ ካያችሁ ያን ጽሑፍ የጻፈው ዳንኤል ክብረት ነው። ናቲ በገጹ ላይ በብቸኝነት የሚጽፈው መልካም ጁምዓ የሚለው ብቻ ነው። ሌላው ኪራይ ነው። ልክ እንደ አልጋ ማለት ነው። ቀላል ይተኙበታል እንዴ?
"…ሲሳይ ግን ከሳብኝ ልበል? አሁን እንኳ እንዲህ በቀላሉ የሚሸወድ ያለ ዐማራ የለም። የማንም መንገደኛ በፈለገው ሰዓት የሚያሞቀው፣ ደግሞም የሚያበርደው ዐማራ የለም። ዐማራ አጀንዳ ከመቀበል ወጥቶ አጀንዳ ወደመስጠት ተሸጋግሯል። ብራኑ ጁላን፣ የኦሮሞ ብልፅግናን አይደለም ናቲ አንደግምም ወይ? እና ሲሳይ ወዲ አጌና ይቅርና ክፍለጦሮች ብለው ብለው አልቻሉትም።
"…ለማንኛውም የነገ ሰው ይበለን። በነገው ዕለት ርእሰ አንቀጽ አይኖረንም። ጎንደር ቀበሮ ሜዳ ለ3300 ተማሪዎች ደብተር በደርዘን ስንገዛ ነው የምንውለው። ሁሉን አማልተን የቀረን ደብተር ብቻ ነው። እሱን ስናሟላ እንውላለን።
• ጎንደር ላይ ባለ 50 ሉክ ደብተር በደርዘን ስንት እንደሆነ ብቻ ሳይሆን በጅምላ አቅርቦ የሚሸጥልን ነጋዴም ሆነ ድርጅት እስከ ጠዋት ድረስ የአንዱን ደርዘን ዋጋ ይንገሩን።
• የነገ ሰው ይበለን።
"…እንደተለመደው ጀነራሎቹ (ኮድ ነው) ርግቤን ልከዋታል። ጠቃሚ መልእክት ልካለች። ጠብቁኝ ልቀምመውና ላቅርብላችሁ።
"…በተረፈ ለውጥ አለ። ቲክቶክ መንደር ዛሬ ዋይ ዋይ ሲሉ ሲያላዝኑብኝ ይውላሉ ብዬ ነበር የጠበቅኩት እስከአሁን ወፍ የለም። አንድ ቤት ብቻ የእኔንና የልጆቼን ፎቶ ዘቅዝቃ ዋይ ዋይ የምትል ሴት አይቻለሁ። እሱም ቢሆን እንደበፊቱ አይደለም። ጎንደር በዚህ ፍጥነት ከነቃልኝ ቀስ ብዬ ጫን ወዳለው ለመግባት አላቅማም ማለት ነው።
"…የጎንደር ጉዳይ ሲነሣ ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ልሙጥ ሓሳብ ይዘው ያጯጩሁ የነበሩ በሙሉ አሁን ለምን? እንዴት? ዘመዴ ምንድነው ያጠፋው? አላለም፣ እንዲህ አልተናገረም የሚሉ ኖጋች የጎንደር ልጆችንም ስላየሁ አምላኬንም አመሰግነዋለሁ። ይቀጥላል። በቴሌግራም ገፄ ላይ ያለው የአስተያየት ሰጪዎች ሥነ ሥርዓት ራሱ ገራሚ ነው።
"…አሁን ወደ ርግቤ መልእክት ልግባ። 10 ደቂቃ ብቻ ጠብቁኝ። መጣሁ።
👆⑤ ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ …በትግሬው ራስ ሚካኤል ፈራጅነት ከነሕይወቱ ቆዳው እንዲገፈፍ ፈርዶበት ዋጨቃ እንደ ፍየል ታርዶ ቆዳው ተገፍፎ፣ ስልቻ ሆኖ አሸዋ ተሞልቶ እንደቀረበለትና ስሁል ሚካኤል ደስ እንደተሰኘበትም ሁሉ ተዘግቧል። ስለዚህ ጉዳይ የትግሬው ራስ ሚካኤል ስሁል አድናቂ የነበረ የዓይን ምስክር ይህን አስመልክቶ ሲጽፍ፡- " ከዚያ በኋላ ዋጨቃን እንደፍየል ይበልቱት ዘንድ አስረከቡት" ሲል ገልጦታል። በወቅቱ አገሪቱን የጎበኙት እነ ያዕቆብ ብሩስ የተባለሉ የውጭ ሃገር ሰዎችም የዋጨቃ ቆዳ በአደባባይ ተሰቅሎ ሕዝብ ሁሉ ይጎበኘው እንደነበር መዘገባቸው ይነገራል።
"…በመጨረሻም የዚህን የትግሬ ራስ ፍጻሜ እንመልከታለን። ይህ ልቡሳነ ሥጋ አጋንንት የሆነ ክፉ አውሬ የሆነ ሰው እንዴትና በእነማን ከዐማራም ከኢትዮጵያም ጫንቃ ላይ እንደተወገደ እንመለከትና በመቀጠል ከዚህ ክፉ የባሰና የሚዘገንነውን የዐፄ ዮሐንስን ሌላውን የተመዘገበ የጭካኔ ተግባር እንመለከታለን። ይቆየን።
…የተፈጸመ ታሪክ ነው የጻፍኩት። ደግሞ ለምን ጻፍክ በሉና ስደቡኝ አሏችሁ። ኬሬዳሽ…!!
•••
ሻሎም.! ሰላም.!
ዘመድኩን በቀለ ነኝ.!
አሸበርቲው/አስነቀልቲው
መስከረም 13/2017 ዓም
ከራየን ወንዝ ማዶ.!
👆③ ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ …
"… በዘመኑ በመሪዎቹ ብልሃት፣ በፈጣሪ አጋዥነት ከትግሬ ሰይፍ ካመለጡት ጥቂት የሸዋ ዐማሮች በቀር ትግሬዎቹ በወሎ፣ በጎንደርና በጎጃም ዐማራ ላይ ስላወረዱበት መዓት ሳይሆን ራሳቸው መዓት ስለሆኑበት በጭካኔያቸውም እስኪጸጸቱ ድረስ ሳዲስት ስለነበሩት ስለ ትግራዩ አፄ ዮሐንስ ቀጥዬ እጽፍላችኋለሁ። አሁን ከአፄ ዮሐንስ በፊት ጎንደርን አመድ ከዱቄት አድርጎ ስለነበረው የትግሬው ራስ ስሁል ሚካኤል ሳዲስትነት እጽፍላችኋለሁ። የአፄ ዮሐንስን አዘግይቼ የስሁል ሚካኤልን አስቀድምላችኋለሁ። የሁለቱንም የትግሬ ገዢዎች ታሪክ በእኔ በራሴው በዘመዴ የአጻጻፍ ስልት እንድታነቡት እንደሚከተለው አድርጌ ከተብኩላችሁ። መልካም ንባብ።
"… በዘመኑ በመሪዎቹ ብልሃት፣ በፈጣሪ አጋዥነት ከትግሬ ሰይፍ ካመለጡት ጥቂት የሸዋ ዐማሮች በቀር ትግሬዎቹ በወሎ፣ በጎንደርና በጎጃም ዐማራ ላይ ስላወረዱበት መዓት ሳይሆን ራሳቸው መዓት ስለሆኑበት በጭካኔያቸውም እስኪጸጸቱ ድረስ ሳዲስት ስለነበሩት ስለ ትግራዩ አፄ ዮሐንስ ቀጥዬ እጽፍላችኋለሁ። አሁን ከአፄ ዮሐንስ በፊት ጎንደርን አመድ ከዱቄት አድርጎ ስለነበረው የትግሬው ራስ ስሁል ሚካኤል ሳዲስትነት እጽፍላችኋለሁ። የአፄ ዮሐንስን አዘግይቼ የስሁል ሚካኤልን አስቀድምላችኋለሁ። የሁለቱንም የትግሬ ገዢዎች ታሪክ በእኔ በራሴው በዘመዴ የአጻጻፍ ስልት እንድታነቡት እንደሚከተለው አድርጌ ከተብኩላችሁ። መልካም ንባብ።
"… ራስ ሚካኤል ስሁል በዓድዋ የሚወለድ የትግሬ ባላባት እና ጦር ዐዋቂ የነበረ ሰው ነው። በ25 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ታላቋ አክሱም ጽዮን፣ በ70 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ደብረ ዳሞ፣ እዚያው ዓድዋ ጥግ ደግሞ እንዳአባ ገሪማ ገዳም ከሚገኝበት የክርስትና ሃይማኖት ምንጭ ከሆነው ማኅበረሰብ ጉያም የተገኘ ክርስቲያን የሚመስል ሰው ነበር።
"… ከዕለታት በአንዱ ቀን ለአደን የወጣ አንድ ሰው በድንገት ይታመምና ከአንድ የገጠር መንደር ውስጥ በድንገት ወድቆ ይገኛል። ከመንደሩ ነዋሪዎች መካከል አንዱ ደግሞ የታመመውን ሰው ከቤቱ አስገብቶ ይንከባከበዋል። ታማሚው ማን ይሁን ማን ግን አያውቅም ነበር። በቤቱ የተኛውን እንግዳ የሴት ልጁም እንድትንከባከበው አዘዛት። ሴት ልጁም የአባቷን ትእዛዝ ተቀብላ መንገደኛውን ህመምተኛ በሚገባ ተንከባክባ በትህትና ከመልካም ጠባይ ጋር አስታመመችው። የታመመው እንግዳም ሰው ዳነ። ከዳነም በኋላ ይህቺን እስኪድን ድረስ ሰበር ቀና እያለች የተንከባከበችውን ውብ፣ ትሁት፣ አዛኝ፣ ሩህሩህ ሴትማ አገባታለሁ ብሎ በልቡ ወሰነ። ወስኖም አልቀረ ወደ መንበረ መንግሥቱ ወደ ዙፋኑ ከተመለሰ በኋላ ሽማግሌ ልኮ በክብር አገባት። ሚስቱም ሆነች። ይህ ማንነቱን ሳያውቁት ለአደን የወጣውና ደጋግ አባትና ልጅ የረዱት ያስታመሙትም ሰው የጎንደሩ ንጉሥ አጼ በካፋ ነበር። አስታማሚው የነበረችው ሴቲቱም ኋላ ላይ እቴጌ ምንትዋብ በስመ መንገግሥቷ ብርሃን ሞገሳ የተባለችው ናት።
"… እቴጌ ምንትዋብ የአፄ በካፋ ባለቤት…የአፄ ኢያሱ ዳግማዊ ወይም የቋረኛ ኢያሱ እናት ናቸው፡፡ የዘር ሐረጋቸውም ከአፄ ሚናስ የዘር ሐረግ ይመዘዛል፡፡ 1700 ዓም ከአባታቸው ከደጃዝማች መንበሩ እና ከእናታቸው ከወ/ሮ እንኮዬ በቋራ ነው የተወለዱት። "ወለተ ጊዮርጊስ" የክርስትና ስማቸው "ብርሃን ሞገሳ" ደግም የክብር የማዕረግ ስማቸው ነው።
"…መስከረም 11 ቀን 1723 ዓም አጼ በካፋ በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት ይለያሉ። በወቅቱ የስምንት ዓመት ዕድሜ የነበረው ታዳጊ ልጃቸው ኢያሱ መንበረ መንግሥታቸውን ወርሶ ነገሠ። ኢያሱ ማለት ዳግማዊ ኢያሱ ወይም የቋረኛ ኢያሱ ተብሎ የሚጠራው ማለት ነው። ስመ መንግሥቱም "ብርሃን ሰገድ ኢያሱ" ተባለ። ሴትን ብቻዋን ከመንገሥ ገሸሽ በሚያደርገውና በሚከለክለው የኢትዮጵያ የንግሥና ሕግ መሠረት እናትየው እቴጌ ምንትዋብ መንገሥ ባይችሉም ልጃቸውን ዙፋን ላይ አስቀምጠው የወርቅ ዘውድ ከጫኑላቸው በኋላ እርሳቸውም እንደራሴ ሆነው በንጉሡ ልጃቸው ክብር ንግሥት ተባለዋል። ቅብአ መንግሥት ግን አልተቀቡም። "ንግሥት" በተባሉበት ዕለትም የወርቅ አክሊል ደፍተው እና የወርቅ ጫማ ተጫምተው "ጐማ" በሚል መጠሪያ በሚታወቀው በቅሎአቸው ላይ ተቀምጠው ወደ አደባባይ በወጡ ጊዜም ሕዝቡ ሁሉ በዘፈንና በእልታ እንደተቀበላቸው በታሪከ ነገሥታቸው ተጽፏል።
"…በወንድማቸው በራስ ወልደልዑል አጋዥነት የመንግሥት አስተዳደር ሥራው የሚዘወረው በእቴጌይቱ ሆነ። የአፄ ኢያሱ ዳግማዊ መንግሥት ለ24 ዓመታት በቆየበት ጊዜ ሁሉ የእቴጌ ምንትዋብ ተፅዕኖም እጅግ የላቀ ነበር። ቁንጅና ከብልሃት ጋር ገጥሞላቸው በብዙ ተወዳጅም ሆኑ። በሕፃኑ ልጃቸው በዳግማዊ ኢያሱ ስም የመንግሥቱን ጉዳይ በሞግዚትነት ሲሠሩበትም ብዙ ቆዩ። ከ24 ዓመታት በኋላም ዳግማዊ አፄ ኢያሱ ሲሞቱ አፄ ኢዮአስ ነገሡ። የእቴጌ ምንትዋብ ሥልጣንና የበላይነትም እክል ገጠመው፡፡
"…የአፄ ኢዮአስ እናት ወለተ ቤርሳቤህ ልክ እንደ እቴጌ ምንትዋብ እኔም "የንግሥትነት ማዕረግ ይሰጠኝና ከልጄ ጋር ሃገር ላስተዳድር" ብለው በመጠየቃቸው ምክንያት ከእቴጌ ምንትዋብ ጋር ግጭት ውስጥ ገቡ። ግጭቱም የሁለቱ ሴቶች አለመግባባት ብቻ ከመሆን አልፎ ከፍወዳለ ደረጃ ተሸጋገረ። በብዙ ጥበብ በተለያዩ ዘዴዎች በመጠቀም ከወንድማቸው ራስ ወልደልዑል ጋር ሀገር ሲያስተዳድሩ የቆዩት እቴጌ ምንትዋብ ከልጃቸው ሞት በኋላ ወንድማቸው ራስ ወልደልዑልም አረፉ። በዚህም ምክንያት ንግሥቲቱ ሁነኛ አጋዥና መከታ የሚረዳቸውም አጡ።
"…ቀደም ሲል በልጃቸው በኢያሱ ዘመነ መንግሥት በሰሜን ኢትዮጵያ በኩል ከማእከላዊ መንግሥት ጋር ተጋጭተው ለመንግሥቱም አልታዘዝ ብሎ በትግሬ ሀገር ከንጉሡ ጋር ጦርነት የገጠመ አንድ ባላባት ነበር። ይህ ሰው የትግሬው ባላባት ራስ ስሁል ሚካኤል ይባላል። ከቱርክ ጋር እየተጻጻፈ፣ በመሣሪያም እየተረዳ ግኑኝነት ስለነበረው "ከምጽዋ ይሄን ጠላት አባር" ተብሎ ከንጉሡ የመጣለትን ትዕዛዝ " እሺ" እያለ ነገሩን ቢጎትት ጊዜ ንጉሡ ከጎንደር ድረስ ሄደው ገጠሙት። ሰማያት በሚባል አምባ ላይ በተደረገ ውጊያም ተሸንፈ፣ ሽማግሌ ልኮም ነጭ ባንዲራ አውለብልቦ፣ ድንጋይ በአንገቱ አስሮ ይቅርታ በመጠየቅ ሀብቱን በሙሉ ለንጉሡ አስረከበ። ሀብቱን እንኳ ግማሹን ነው እንጂ ሙሉውን አልሰጠም ደብቆ ነበር የሚሉ አሉ።
"…ራስ ስሁል ሚካኤል ብልህ የጦር ዐዋቂም በዚያም ላይ መሠሪ ስለነበረ እጅ ከሰጠ በኋላ የንጉሡ አማካሪም እስከመሆን ደረሰ። ነገር ግን በጎንደር ቆይታው በትግራይ በደረሰበት ሽንፈት በመቆጨት በሚያሳየው እንግዳ ጠባይ የተነሣ እየቆየ ሲሄድ ነገር ሊያመጣ ይችላል ብለው ቀድመው የሰጉት እቴጌይቱ ሴት ልጃቸውን እሌኒን ለወንድ ልጁ ድረውለታል። ይኸው ሰው ቆይቶ ከሁለት ዓመት በኋላ በ1767 ዓም የገዛ ልጁን ሚስት እህት አስቴርን አግብቶ አርፎታል። አባትና ልጅ የእቴጌይቱን ታላቅና ታናሽ እህት በማግባት የጎንደርን ቤተ መንግሥት ተቆጣጥረውታል።
"…ከየጁ ኦሮሞዎች ዘንድ የተነሣባቸውን መገዳደር፣ በዚያውም በጎንደር ሁነው በእርቅም፣ በሽምግልናም ጉዳዩን እንዲፈቱላቸውም ነበር የእቴጌይቱ ፍላጎት። ታዲያ በዚያ የጭንቅ ሰዓት በመጣላቸው ሓሳብ ምክንያት ይህን የትግሬ ሰው የመንግሥታቸው አማካሪ አድርገው፣ ለልጁና ለአባትየውም ሴት ልጆቻቸውን ድረው ሰውየውን በአንደዜ ቢትወደድ አድርገው በመሾም የጎንደሩን ቤተ መንግሥት ወለል አድርገው ከፍተው ዘው ብሎ እንዲገባ…👇③ ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
"ርእሰ አንቀጽ"
"…የትም አይደርስም። አድቅቀነወዋል። ሰልበነዋል። አጽድተነዋል። ወኔቢስ፣ ሀሞተ ቢስ፣ ደካማ፣ ነሆለል፣ ሃይማኖት አልባ፣ ተጠራጣሪ፣ እርስ በእርሱ የሚገዳደል፣ እምነተ ቢስ፣ ሃይማኖቱን፣ ባህሉን፣ ማንነቱን የናቀና የካደ፣ ዘማዊ፣ ደሃ፣ መናጢ፣ አመንዝራ፣ ጋለሞታ፣ ማይም፣ መሃን፣ የበሽታ ጎሬ፣ የጠንቋይ መከማቻ፣ ኢ-አማኒ፣ ከዳተኛ፣ ችኩል፣ ዳተኛ፣ በሁሉ ነገር ግድየለሽ፣ ትዳሩን የማያከብር፣ ለልጆቹ ደንታ የሌለው፣ ጥገኛ፣ ተሽቆጥቋጭ፣ አላፊ አግዳሚው የሚንቀው፣ ድንጉጥ፣ ፈሪ፣ ውሽልሽል፣ መስሎ አዳሪ፣ ወሬኛ፣ ሀሜተኛ፣ ስቁንቁን፣ ጠዋት ታቦት፣ ማታ ጣኦት አምላኪ አድርገነዋል። እምነት ኩራቱን አስጥለን ሽባ፣ ባርያ፣ ገረዳችን አድርገነዋል። የዐማራ መለያው ነፍጥ መሳሪያውን ቀምተን በትር እንኳ በእጁ እንዳይዝ አድርገነዋል።
"…ዐማራ አሁን ከክብር ቦታው ተነሥቷል። ለዘመናት በተደረገ ሴራ ዐማራ እንዳይነሣ አድርገን ቀብረነዋል። ለምሳሌ ጎንደር በትግሬ ዲቃላ ኢኮኖሚው፣ ሃይማኖቱ፣ ባንክና ታንኩ በሙሉ እንዲያዝ አድርገናል፣ ዩኒቨርሲቲው በቅማንት ትግሬ፣ በዐማራ ትግሬ ዐማራ ጠል አካላት እንዲሞላ አድርገነዋል። ዐማራ ከጎንደር በኪኒንም፣ በጥይትም፣ በእገታም፣ በዘረፋም እየጸዳነው ነው። በጎንደር ሆስፒታሉ ሌላ ማንነት ባላቸው ፀረ ዐማራ ኃይሎች እንዲሞላ አድርገናል። በጎንደር ዐማራው ከገጠር በመሬቱ ላይ የመከላከያ ልብስ ባላቸው የኦሮሞ፣ የትግሬ ዲቃላ በሆኑ የቅማንት ማንነት ባላቸው ሰዎች ይታረዳል፣ ብልቱ ይሰለባል፣ ቀደም ሲል ዐማራው ከአክሱም ርስቱ ለቅቆ እንደጠፋው ሁሉ አሁን ደግሞ ከገዛ የአባቶቹ ምድር ከጎንደር በዘዴ፣ በሚታይ በግልጽ ሴራ እየጸዳ ነው። ሁሉም ዐማራ ይሄንን ያውቃል። መናገር ግን ይፈራል። ይንፐረጰራል፣ በሚገርም ጥበብ ዐማራውን እንደፎከሩት እያጸዱት ነው። ይሄን ነው እኔ አሁን ተጋፍጬ የመረረ እውነት ልግትህ የመጣሁት።
"…አዲስ አበባ በኦሮሞ ቢሮክራሲ እንደተዋጠችው ጎንደርም በትግሬ ዲቃሎች በሆኑት ግማሽ ቅማንት ግማሽ ትግሬ፣ ግማሽ ትግሬ ግማሽ ዐማራም ሆነው ከትግሬ በሚወለዱ ዐማራ መሳይ አማርኛ ተናጋሪዎች ቁጥጥር ስር ውላለች። ይሄ በምን ይታወቃል ቢሉ በሁሉ ነገር ይታወቃል። በትግራይ ሰላማዊም፣ የተቃውሞ ሰልፍም ብትወጣ የትግሬ ፖሊስ በጥፊ አይነካህም፣ ግፋ ቢል ቧይ ብሎ ቢጮህብህ ነው። ትግሬ ትግሬን አይገድለውም በሚለው መመሪያ መሠረት ትግሬን ትግሬ አይነካውም። ወደ ጎንደር ብቅ ብትል ነገሩ ሌላ ሆኖ ታገኘዋለህ። በጎንደር ለተቃውሞ ሰልፍ ብትወጣ ትናንት እንዳልኩት ዛሬም እንደምደግምልህ ከኦሮሞ መከላከያ ከኦነጉ ገዳይ አረመኔ ሠራዊት በፊት ደርሶ ዐማራውን የሚያርደው፣ የሚጨፈጭፈው፣ አናቱን በስናይፐር የሚበረግድው የዐማራ አድማ ብተና ተብዬው ዐማራ ጠል ዲቃላ ማንነት ያለው ዐማራ መሳይ ዐማራ ገዳዩ ኃይል ነው። የዐማራ ሚሊሻው በዘዴ እንዲያልቅ በፖሊሲ ደረጃ ተይዞ ወንድ ከዐማራም ከጎንደርም ምድር እንዲጠፋ የተሠራ ሴራ ነው። ተመልከት ፋኖም ሲዋጋ መጀመሪያ ጥይቱን የሚጨርሰው በዐማራ ሚሊሻ ላይ ነው። የዐማራ ሚሊሻውን አጀዝበው፣ አደንዘው፣ አደድበው እንዳያስተውል፣ ደንቆሮ፣ ማይም ስላደረጉት መንግሥት አዘዘኝ ብሎ ከገዛ ልጆቹ ጋር ጦርነት ይገጥማል። ሲሞት፣ ሲቆስል ካሳም ሕክምናም የለውም። ጡረታም የለውም። የዐማራ ሚሊሻ ገበሬ ነው። ገበሬው ሚኒሻ እርሱ ሲሞት ልጆቹ ይበተናሉ። ሚስቱ ጋለሞታ ትሆናለች። መሬቱም ጦም ያድራል። ይሄን ጊዜ በዘዴ ሥልጣን የያዙት ግማሽ ዐማራና ግማሽ ቅማንት የትግሬ ዲቃሎች የራሳቸውን ሰው አምጥተው በዐማራው ሚሊሻ መሬት ላይ ያሰፍሩበታል። ርስትህን በሲስተም ነጠቁህ ማለት አይደል? አዎ እየሆነ ያለው ይሄ ነው። ስናገረው ይመራል፣ ያንገሸግሻል ግን እንድትፈወስ ዋጠው።
"…የጎንደር ዐማራን ያህል ጀግና የቴዎድሮስ ዘር እስክንድር የተባለ የተመታ ሰው እንኳ ከአዲስ አበባ አርበኛ ፋኖ መሳፍንት ተስፉ ካሉበት ሠፈር ድረስ ሄዶ፣ ቄስና መስቀል መጽሐፍ ቅዱስም አውጥቶ፣ አስመጥቶ አስምሎት ነው የጎንደር አለቃ የሆነው። ዕድሜ ዘመኑን ሙሉ ድል ለዲሞክራሲ እያለ ዐማራን ሲያደነዝዝ፣ ባልደራስ ብሎ የአዲስ አበባን ሕዝብ አደራጅቶ አንድም ጠብ የሚል ነገር ሳያሳይ፣ ምሁራን ሊረዱት ሲመጡ ገፍትሮ፣ የተራ አስከባሪ ይዞ በየቦታው እየዞረ የአዲስ አበባን ሕዝብ ወኔ የሰለበው፣ አዲስ አበባን በጥቅሴ ለኦሮሙማው አገዛዝ አስበልቶ አዲስ አበባ ሽባ መሆኗን ሲያረጋግጥ የዐማራን ትግል ለመጥለፍ፣ ለትግሬና ለኦሮሙማ አሳልፎ ለመስጠት በማቀድ ጎንደር ነው የሄደው። ጎንደር ሄዶ ነው አርበኛ መሳፍንትን በመሃላ ቀፍድዶ፣ አርበኛ መሳፍንትም አርበኛ ሀብቴ ወልዴን አስምለው ጎንደርን ያህል የጀግና ሀገር የአንድ ቀውስ፣ በሽተኛ፣ ህመምተኛ፣ እብድ አሽከር፣ ገረድ አድርገው ያስቀመጡት። ዛሬ ጎንደር በጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እግር ስር ይርመጠመጣል። በበግ የሚመራ የአንበሳ መንጋ በፍጹም አያሸንፍም። በፍጹም አልኩህ። በአንበሳ የሚመራ የበግ መንጋ ግን ያሸንፋል። አንበሳ ሁን ነው የምልህ ጎንደር። አከተመ።
"…የጀመርኩትን የጎንደር ሶንኮፍ የመንቀሉን ተግባር በሰፊው እቀጥልበታለሁ። መሬት ላይ ለውጥ እያየሁ ነው። አየሩም ላይ ለውጥ እያየሁ ነው። ከአበበ በለው በቀር ሌላው ተንፍሷል። እሱም ለትንሽ ቀን ነው ዊኒጥ ዊኒጥ የሚለው። አሁን ብዙ የታፈኑ ድምጾች ከየጎሬው እየጎረፉልኝ ነው። እኔም እስከአሁን አንድ የአሜሪካ ስልክ ቁጥር ካለው ሰው ቁጣ፣ ከአንድ በፋኖ ስም የሚገኝ ሀብት እያግበሰበሰ ከከበረ አዲስ አበባ ከሚኖር ደላላ በቀር የገጠመኝ ተቃውሞ የለም። አይደለመወ ተሟጋች፣ ተሳዳቢም፣ ተከራካሪም፣ ተቆጬም አልገጠመኝም። ስልኩ ስለተቋረጠ አልጨረስነውም እንጂ ከአንድ የሸዋ ፋኖም ቅሬታ እያሰማኝ ነበር። እናም ይሄን ትግል በድፍረት እገፋበታለሁ። አሁን ላይ ነገር ዓለሙን መቀየር ባልችል እንኳ በጎንደር ዐማራ አእምሮ ውስጥ የእውነት፣ የሃቅ ብርሃን እፈነጥቅበታለሁ። መቼም፣ መቼም ይንቃ እኔ ግን አእምሮው ላይ እዘራበታለሁ። ተኝቶ አእምሮው እንዳያርፍ፣ ህሊናው እንዳያርፍ አደርገዋለሁ። ትብታቡን አነሳለታለሁ፣ አዚሙን፣ አስማቱን እገፍለታለሁ። ዙሪያውን እንዲያይ እንዲመለከትም አደርገዋለሁ። በነገራችን ላይ አርበኛ መሳፍንት ነቅተዋል። ነገር ግን አሁን ላይ ምንም ማምጣት አይችሉም። ሀብቴ ወልዴ ቢነቃም ሀብቴ ወልዴን የከበቡት የእስክንድር፣ የትግሬና የቅማንት ዲቃሎች ሀብቴ አቋሙን ቢቀይር እና የጎንደር ዐማራ ቢሆን ልክ እንደ ውባንተ ሊበሉት ይችላሉ። አሁን በደቡብ ጎንደር ቤዝ ያጣው የጎንደር ዩኒቨርስቲ ያቋቋመው የፋፍፍህዴን ቡድንም በሰሎሞን አጠናው በኩል ወደ እነ ሀብቴ እየተጠጋ ነው። አሁንም ከሁለት አንዱን ይበሉታል ብዬ እሰጋለሁ። ጠብቁ። በተለይ ዐማራ የሆኑትን ይቆረጥሟቸዋል።…👇① ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
“…እኔ ተኛሁ አንቀላፋሁም፤ እግዚአብሔርም ደግፎኛልና ነቃሁ።” መዝ 3፥5
• እንደምን አደራችሁ?
• እንደምን አረፈዳችሁ?
• እንደምን ዋላችሁ?
• እንደምን አመሻችሁ?
• መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
"…ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር
"…ምሽት 2:05 ላይ ይጀምራል። ገባ ገባ በሉና ጠብቁን።
• ቲክቶክ 👉🏿 zemedkun.b" rel="nofollow">http://tiktok.com/@zemedkun.b
• ትዊተር 👉 https://twitter.com/MerejaTV
• በራምብል 👉 https://rumble.com/c/Mereja/live
• ዩቲዩብ 👉 https://youtu.be/exX40Sf4Sgo
• Mereja TV: https://mereja.tv
"…በተረፈ የእኔን የስልክ ወጪን ጨምሮ አገልግሎቴን ለመደገፍ የምትፈቅዱ።
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል መለገስ ትችላላችሁ። ሁላችሁም ተመስግናችኋል።
• ሻሎም… ሰላም…!
ስወደው እኮ… 😂
"…ዐማራ ነኝ ብሎ የማያውቀው እና ዐማራ እንዲመስል ከባድ ማገዶ የፈጀሁበት ፌክ ኢትዮጵያኒስቱ፣ አዝማሪ፣ ኮሞዲኖ፣ የአዲስ ድምጽ ራዲዮ እና ተለቭዥን አዘጋጅ እና አቅራቢው፣ እንደ ሀብታሙ አያሎ ጀምሮ የማይጨርሰው እንግልጣር የእንግሊዝ አፍ ተናጋሪው ባለ ብዙ ሙያ ባለቤቱ አቤ አበበ በለው ሰሞኑን የሳታላይት ዲሽ ሰሀኑን አሸክመው በቀለዱባቸው በእምዬ ምኒልክ ስም በተከፈተው የእስክንድር ሳታላይት ቲቪ በኩል ዶፍ በረዶ ሲያዘንብብኝ እንደከረመ ሰማሁ። አየሁም። አቤን በስሱ ስነካው እንዲህ የቀባጠረ ትንሽ ቆንጠጥ ባደርገውማ ምን ሊሆን ነው?
"…ለማንኛውም በሚዲያ የተነገረ ያው የሚሰረየው በሚዲያ ነውና ሰዓቴ ሲደርስ በርበሬ በሚጥሚጣ፣ ቀበርቾ ጭምር ይዤ አስክስ አያለ እንዲያነጥስ አደርገዋለሁ። እስቲ ሀብታሙ አያሌው፣ ምስጋናው አንዷለም እና "ስስ ብልትህ" እስክንድር ነጋ ሲያድኑህ አያለሁ።
"…በዐማራ ስም የሚታለበውን የዶላር ምንጭ ስላደረቅኩት አዳሜ እንደ ሰካራም ሲንጫጫ ቢውል ጉዳዬ አይደለም። ዋናው ነገር የእንጀራ ገመዱን መበጠሴ ነው። በቆሰለ ፋኖ ስም፣ በተጋዳይ ፋኖ ስም ዶላር እየቀፈሉ፣ ለአንተ ቴስላ ለፋኖ አተላ አይቻልም። አዳሜና ሔዋኔ ሠርተህ ትበላታለህ።
"… እንደ እነሱ የበላሁበትን ወጪት ሰባሪ ባለጌ ነውረኛ የትልቅ ትንሽ ቅሌታም ዐማራ አሰዳቢ ስላልሆንኩ ውለታ ባልረሳም ስለ መረጃ ቲቪ አያገባኝም ባልልም ስለ ራሴ ግን የመልስ ምት ለመስጠት እገደዳለሁ። እጅግ አስተማሪ የሆነ መልስ ምት ነው የምሰጠው።
• ማታ ምሽት 2:00 ሰዓት በነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር ያገናኘን።
ባያዋጡስ…?
"…ለመንግሥታዊው የኦሮሙማ አዲሱ ሃይማኖት ለኢሬቻ ፌስቲቫል ቀበሌዎች እና ክፍለ ከተሞች በአዲስ አበባ ለሚገኙ የንግድ ድርጅት ባለቤቶች፣ ለግለሰቦች ጭምር የግዴታ መዋጮ እንዲያዋጡ ደብዳቤ እንደደረሳቸው ታውቋል።
"…ለዚህ አዲስ መንግሥታዊ ሃይማኖት በአል ማድመቂያ ገንዘብ አላዋጣም የሚሉ ዜጎች እምቢ በማለታቸው ምክንያት ከሃይማኖቱ ባለቤቶች አካላት ምን ሊገጥማቸው ይችላል ብላችሁ ትገምታላች?
"…በሃይማኖት ማስገደድ የለም አልተባለም እንዴ? ሃይማኖትና መንግሥት ተለያይተዋል አልተባለም ወይ? ለኦሮሞ ኢሬቻ ሃይማኖታዊ በአል ዐማራዋ የወረዳ 10 ሥራ አስፈጻሚ ወሮ ዮርዳኖስ ደሳለኝ መከተ ግን ምን ያገባታል? ወይ ጉድ እኔ ራሴስ ምን አገባኝ።
• ለማንኛውም እሬቻችሁን ከሚያበሏችሁ ለኢሬቻ እያዋጣችሁ…😂