የምሥራች አለኝ…!
"…የጎንደር ፋኖን በተመለከተ ታላቅ የምሥራች አለኝ። ለጎንደር ብቻ አይደለም ለመላው ዐማራ የሚሆን የምሥራች ነው ያለኝ። ወገን እንዴት ባለ ሁናቴ ነው የምትቀበሉኝ። ኣ…?
አሜን ነው…?
"…የዓድዋ ድል ሙዚየም… ሲበለጽግ ይሄን ይመስላል። አመራሩ በሙሉ ኢትዮጵያን ተረክቧል። ትግሬና ዐማራ ይቧቀሳል ይደቅቃል። ትግሬና ዐማራ ሲጠፋ በመጨረሻ የኦሮሞ እስላም እና ጴንጤ ለጠቅላይ ይፋለጣል። ከዚያ አቅም ያለው ብቻ ሳይሆን ጨካኙ ቆርጥሞት ያሸንፋል። ዕቅዱ እንደዙያ ነው።
"…ጴንጤ ወይ እስላም ያልሆነ አሁን ቦታ የለውም በኢትዮጵያ። እናም አንተ ቄሱና ዲያቆኑ፣ መነኩሴውም ታገቱ፣ ተገደሉ፣ ጳጳሱ ተሰደቡ፣ ተዋረዱ፣ ምእመናን መሪጌቶች ታረዱ ብለህ ስትለፋደድብኝ አለማፈርህ።
"…እና ደግሞ እናንት ኦርቶዶክሳውያን እና የዐማራ እስላሞች ይሄን ዓይታችሁ እኛም በአዳራሹ እንዘምርበት፣ እንስገድበትም አሉ አሏችሁ። እናንተ እኮ አታፍሩም። እንኳን እነርሱ ባነፁት አዳራሽ ይቅርና ገና ከመስጊድህና ከቤተ ክርስቲያንህ፣ ከሰፈር ከመንደርህ ትባረራታለህ።
"…ይልቅ ዘመኑ "የጌታቸው ልጆች" ዘመን ነው። አሜን ነው…? ሃሌሉያ…
ጅማሮው ጥሩ ነው።
"…የጉራጌን ጉዳይ ጀምሬዋለሁ። ጉራጌ በካርታ ላይ የት እንዳለ እንኳ የማያውቁ ሰዎች ሁላ ነው የገጠሙኝ። ጉራጌን መርካቶ፣ ታይዋን እና አትክልት ተራ እና በየ ቡቲኩ፣ በሸምሱ ሱቅ እና በየሆቴል የንግድ ሥራ ዘርፍ ላይ ብቻ ያለ የሚመስለው ሁሉ እንዳለ ነው እየታዘብኩ የመጣሁት።
"…ጉራጌዎች ሳንቲም ለቀማ ላይ ብቻ የሚያተኩሩ እንጂ በእርሻ ሥራ፣ በከብት እርባታ ወዘተ የሚሳተፉ፣ መሬትም ያላቸው የማይመስላቸውም የትየለሌ መሆናቸውን ነው እየታዘብኩ ያለሁት። ስለ ዐማራ፣ ትግሬ እና ኦሮሞ ብቻ እያጮሁ በሚያወሩበት ሀገር ስለ ጉራጌ ቀስ ብሎ እንኳ ለማውራት እንኳን ሌላው ጉራጌው ራሱ ሲሽኮረመም ስታይ ትደመማለህ።
"…ጉራጌ ገና ከመጀመሪያው በዘመነ ህወሓት የራሳቸው ቋንቋና ማንነት የነበራቸውን መልጋ፣ ውልባረግ እና አዘርነት በርበሬን ጨፍልቀው ወደ ስልጤ አስገቧቸው። ቀጥሎ በ7ቤት ስም ደግሞ ጌቶ፣ ሙኸር፣ እንደገኝ፣ ቸሀ፣ ኢነሞርና አዣ መወሰዳቸውን ሰምቻለሁ። ወሊሶ፣ ዓለምገና የጉራጌ፣ በሰበታ በኩልም እነ ሱተን፣ ተሬ፣ ሌመን፣ አዋሽ የሚባሉ አካባቢዎች የጉራጌ ምድር እንደነበሩም ካርታዎች ይመሰክራሉ።
"…ለማንኛውም ጉራጌን እየኮረኮርኩም ቢሆን ማናገር ጀምሬአለሁ። በገጼም ላይ መወራት ተጀምሯል። በቲክቶክም፣ በመረጃ ተለቭዥንም ማውራት ማወያየት እጀምራለሁ። በእውቀት የሚመሩ ልጁቹ ሰከመጡ ደግሞ ይጠነክራል፣ ያድጋል፣ ይጎለምሳል። ይኸው ነው። ለእኔ ጅማሮው ጥሩ ነው።
• እህሳ ጉራጌ ምን ትላለህ…? የመወያያ መድረኩን ላዘጋጅልህና ልክ እንደ ዐማራው ተሰብስበህ ትመክራለህ ወይስ ይቅርብህ…?
ጥያቄ ነው…?
"…የምትመለከቱት ካርታ የጉራጌ ነገድ መኖሪያ ምድር ካርታ ነው። ለአዲስ አበባ ቅርብ ነው። ዙሪያው በኦሮሚያ የተከበበ፣ ስልጤና ሃዲያም በቅርቡ የሚጎራበቱት ነገድ ነው።
• ልብ በሉ።
"…ኦሮሙማው ታላቋን ኦሮሚያ ለመመሥረት ሥራ ላይ ነው። ትግሬም በዚያ በኩል ከዐማራና ከአፋር ምድር ወስዶ ሀገር ለመሆን አልያም ከዐማራና ከአፋር መሬት በመዝረፍ ከኤርትራ ጋር በመቀላቀል ታላቁ የአግአዚያን ምድር ለመፍጠር እየባተቱ ነው።
"…ለትግሬም፣ ለኦሮሙማም ትልቁ እንቅፋት ዐማራው ሆኖ ተገኝቷል። ዐማራውን ከወልቃይት፣ ከራያ ለማጽዳት ድካም ላይ ናቸው። ከአዲስ አበባ በኃይል እያጸዱት ነው። የአዲስ አበባ ዐማራን ለማኝ የኔቢጤ እያደረጉት ነው። ጄኖሳይድ…
"…አዲስ አበባን ሲውጡ ኦሮሚያን ሀገር ለማድረግ ትልቁ እንቅፈት ጉራጌ ነው። ጉራጌ ደግሞ በኢትዮጵያዊነቱ፣ በአረንጓዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቅ ዓላማው የማይደራደር ነው። በተለይ ኦርቶዶክሱ ጉራጌ ከነ ስሙ "ግልገል ነፍጠኛ" ብለው ነው የሚገድሉት፣ የሚያግቱት፣ የሚያፈናቅሉት፣ የሚያርዱትም። ከአዲስ አበባ ተነሥቶ ወደ ጅማ ዞን ለማለፍ ከፈለግክ በጉራጌ ምድር ማለፍ ግድ ነው የሚሆነው።
"…አሁን እንደሚሰማው ጉራጌን ማጽዳት ጊዜ የማይሰጠው አንገብጋቢ ጉዳይ መሆኑን ኦሮሙማዎቹ እየዶለቱ ነው። በወለጋና በጉጂ ዞን የነበረው አረመኔው ነፍሰበላ የኦነግ ጦር ተጭኖ መጥቶ በጉራጌ ዞን መስፈሩና መግደል መጀመሩም ተነግሯል።
"…እኔ ጉራጌን የማንቃት፣ እንዲወያይ እንዲነጋገር፣ እንዲመካከር የማድረግ አጀንዳውን ቀርጬ እጀምረዋለሁ። እቆሰቁሰዋለሁ፣ ሳላደማ የማልቀውን አጀንዳ ጅራቱን ነክሼ እይዘዋለሁ። ዛሬ 10 ሰው ለጉዳዩ ትኩረት ከሰጠ ለእኔ ትልቅ ትርፍ ነው። ነገ ሺዎች ይከተላሉ።
•በኦነግ ሸኔ ቁጥጥር ስር የገቡ የጉራጌ ወረዳዎችን እስቲ ጥቀሱልን።
"ርዕሰ አንቀጽ”
"…ዘንዶው ደግሞ ለጉራጌ ምን ደግሶለት ይሆን…? እናንተን ይዘን አናፍርም ሲል ምን ማለቱ ነው? ዘንዶው ትግሬን፣ መከላከያን፣ ዐማራን፣ ትምህርትን ሰባብሮ ከቀይ ባህር ፊት አፋርን ለመዋጥ ማሰፍሰፉ ይታወቃል። አፋር ኃይሉ እንዲዳከም መጀመሪያ ከሱማሌ ጋር እያዋጋው ነው። ከዚያ ይገባለታል። በድጋሚ እጠይቃለሁ ለጉራጌ የታቀደው ምንድነው? ሰሞኑን ብቻ ቁጥራቸው በዛ ያሉ ጉራጌዎች መጨፍጨፋቸው ተነግሯል። ተሰምቷልም። እስቲ በጉራጌ አሁናዊ ስጋት ዙሪያ እንወያይ? ጉራጌዎች ሓሳብ ስጡ። በዙህ ሚልዮኖች በሚከታተሉት ፔጅ ላይ ተወያዩ።
"…እንዲያውም ከተቻለ እና የጉራጌ ልጆችን ካገኘሁ በዛሬው የቲክቶክ መርሀ ግብሬ ላይ ልጋብዛቸውና ስጋታቸውን፣ በደል ጭቆናቸውን፣ ትግላቸውን ለዓለሙ ሁሉ ለማሰማት እሞክራለሁ። ጉራጌዎች በውስጥ አነጋግሩኝ።
"…የዛሬው ርዕሰ አንቀጻችን ጉራጌን መስማት ነው። ዘንዶው በመጨረሻ ጉራጌን የዞረው ለምንድነው ? ለኦሮሙማ ወደ ደቡብ መስፋፋት መሃል ላይ እንደ ጋሬጣ የሚታየው የሚቆጠረውም ጉራጌስ ምን ምርጫና አማራጭ አለው? ዱሮሙ ስላልተለያዩት ስለ ህወሓት እና ብልፅግና መዘብዘቡን ተዉትና ስለ ጉራጌ ስጋት ተንፒሱ እስቲ። የአቢይ አለቃ አርከበ ነው። የብልጽግና ደራሲም አርከበ ነው። ብልጽግና እና ህወሓት የተጣሉ የመሰሉት የመለስ ዜናዊን መስመር ለማጽዳት ነው ብለን ስንጮህ ከርመን፣ አለቃው ደብረ ጽዮን አሁን ከች ቢል የምን መደንገጥ ነው። ተንፒሱ ስለ ጉራጌ? የጉራጌ እጣ ፈንታ ላይ እንወያይ…
• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው ከራየን ወንዝ ማዶ።
"…ሰላም ሳይኖር፦ ሰላም እያሉ ሕዝቤን አታልለዋልና፤ አንዱም ሰው ቅጥር ሲሠራ፥ እነሆ፥ ገለባ በሌለበት ጭቃ ይመርጉታልና። ገለባ በሌለበት ጭቃ ለሚመርጉት ሰዎች፦ ይወድቃል በላቸው። የሚያሰጥም ዝናብ ይዘንባል፥ ታላቅም የበረዶ ድንጋይ ይወድቃል፥ ዐውሎ ነፋስም ይሰነጣጥቀዋል።" ሕዝ 13፥ 10-11
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"… መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
ለሁሉም አይቀርም ስልህ…
"…በትግራዩ ጦርነት ወቅት ጁንታውን ትቶ ቤተ ክርስቲያንና መስጊድ ትምህርት ቤት ፋብሪካዎችን፣ በዐማራ ክልል ገዳማትና የገበያ ማዕከላትን ሠርገኞችና ሙሽሮችን፣ ለቀስተኞችን፣ ትምህርት ቤቶችን በኤምሬትስ፣ በቱርክና በኢራቅ የድሮን ቦንብ ሲቀጠቅጥ የከረመው ጀነራል ይልማ መርዳሳ አሁን በተራው የጋራው ኀዘን በእርሱም ቤት ገብቷል።
"…ጀነራል ይልማ መርዳሳ ሰሞኑን በትውልድ ሀገሩ በሪፐብሊካን ጋርድ እና በመከላከያ ኮማንዶ ያስጠብቃቸው የነበሩት ቤተሰቦቹን እና ዘመድ አዝማዶቹን በራሳቸው በኦነግ ሸኔ በቤተሰብ ጦር የገዛ ወንድሙንና አጎቱን ተገድለውበት በብስጭት ላይ መሆኑም ተሰምቷል። ከተገደሉት በተጨማሪ በርከት ያሉ ቤተሰቦቹም ታግተው መወሰዳቸውና ለማስለቀቂያ እስከ 20 ሚልዮን ብር እንደተጠየቀባቸውም ተነግሯል። ለኢንጅነር ታከለ ኡማ አባት ለኦቦ ኡማ በንቲ እስከ 10 ሚልዮን ብር ድረስ ከፍለው ያስለቀቁት ኦህዴዶች ለጀነራሉ አባት ምን አስበው ይሆን የሚሉም አሉ።
"…ይሄ ሁሉ የሚሆነው እዚያው አዲስ አበባ አፍንጫ ስር በኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን በጀነራል ይልማ መርዳሳ የትውልድ ስፍራ በሆነችው አመያ ወረዳ ጉሶ ቀበሌ ነው። እስከ አሁን በመላ ኢትዮጵያውያን ግብርና ቀረጥ የጀነራሉ ቤተሰቦች በሁለት ሬጅመንት ሪፓብሊካን ጋርድ በከፍተኛ ጥበቃ ይጠበቁ የነበሩ ሲሆን ሠራዊቱ ሲመታ የጀነራሉ ቤተሰቦችም ተገድለው ታግተዋልም። የበሻሻው በጃል መሮ ሠራዊት ስር ነው። የአዳነች አበቤ አርሲና የሺመልስ አብዲሳም ምዕራብ ሸዋ ሁሉ በጃል መሮ ስር ነው። አዲስ አበባ ዙሪያም ሸኔን አምጥተው አስፍረውታል።
• የጀነራሉም የበቀል ምላሽ እየተጠበቀ ነው የሚሉ መተርጉማንም አሉ።
“…እርሱና ቡድኑ ከአባታቸው ከዲያብሎስ ናቸው። የአባታቸውንም ምኞት ሲያደርጉ ነው የኖሩት። ይሄ ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ። እውነትም በእርሱ ስለ ሌለ በእውነት አልቆመም። ሐሰትን ሲናገር ከራሱ ይናገራል፥ ሐሰተኛ የሐሰትም አባት ነውና። በመጽሐፍ የተነገረለት ዘንዶ እውነተኛው ዘንዶ፣ በንፁሐን ደም የደም ባሕር የሚዋኝ ነፍሰ በላ ሰው ነው።”
"…ይሄ ልቡሰ ሥጋ ጋኔል የሆነ ሰው ከመጣ በኋላ ክቡር የሆነው የሰው ነፍስ ረከሰ፣ ኑሮ ግን ተወደደ። ሕግና ሥርዓትም ፈረሰ። ሞተ ተቀበረም። ሌብነት፣ እገታ፣ ዘረፋም ሙያ ሆነ። የኑሮ መተዳደሪያ ጭምር። አሁንማ ጭራሽ ዘረፋው ከኢትዮጵያ ባንክ አልፎ የአፍሪቃ ኅብረት ላይ ደረሰ። የኦሮሙማው ቄስ በላይን ጨምሮ ሌሎች አካላት የውጭ ምንዛሬ ማስቀመጫ የባንክ ሂሳቤን በተለያዩ ጊዜያት የማጭበርበር ድርጊት ስለተሞከረብኝ አካውንቴን ወደ ሌላ ሀገር ላዛውር እያጤንኩ ነው ብሎ አረፈው። እስከዚህ ድረስ የምናሳፍር ሆነናል።
"…እስቲ ይሄ ክፉ ኢብሊስ ቡልጉ የሐሰት አባት የሆነ ሰው መሰል ጭራቅ በኦሮሞ ስም ወደ ሥልጣን ከመጣ በኋላ ኢትዮጵያ የሆነችውንና እያሳለፈች ያለችውን ሰቆቃ፣ መከራም ጭምር ከብዙ በጥቂቱ ዘርዝራችሁ ጻፉ። እርሱ ራሱ የዚህ ፔጅ ተከታታይ ነውና እንዲያነበው ጻፉለት።
• መልአከ ሞት…
“…ከኃጢአተኞች ኀጢአት ይወጣል።” 1ኛ ሳሙ 24፥13
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"… መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
"…ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር
"…ዘወትር እሑድ በመረጃ ተለቭዥን በቀጥታ ስርጭት የሚተላለፈው “ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር” የተሰኘው ሳምንታዊው መደበኛ የቀጥታ ስርጭት መርሀ ግብራችን ከሁለት ወራት ቆይታ በኋላ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ላይ ይጀምራል።
• ዛሬ የስልክ ውይይት ቀን ነው።
• ትዊተር 👉 https://twitter.com/MerejaMedia
• በራምብል 👉 https://rumble.com/c/Mereja/live
ዩቲዩብ… https://www.youtube.com/watch?v=QO5NEmBjvbQ
የቲዩብ… user-td2mo1kh1d?si=2AKGsQ7KnA5ovpGr" rel="nofollow">https://youtube.com/@user-td2mo1kh1d?si=2AKGsQ7KnA5ovpGr
"…በተረፈ የእኔን የስልክ ወጪን ጨምሮ አገልግሎቴን ለመደገፍ የምትፈቅዱ።
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል መለገስ ትችላላችሁ። ሁላችሁም ተመስግናችኋል።
"…ሻሎም ! ሰላም !
ተዋሕዶን የነካ የለውም በረካ።
"…ባለሜንጫው ጃዋርን እመለስበታለሁ። አሁን በባለ ገጀራው በላይ መኮንን ላይ ልቀጥል። በዘመነ ወያኔ ፓርላማ ባልገቡት የቅንጅት አባላት ምትክ ተመርጦ የወያኔ ፓርላማ አባል የነበረ። በኦሮሚያ ፍርድ ቤቶች ዳኛ ሆኖ ዐማሮችን ደም እንባ ያስለቀሰ ሃይማኖትም እምነትም የለሽ ሰው ነበር።
"…ከወያኔ ጋር የኦህዴድ አባል ሆኖ ድጅኖ በመሆን ኢትዮጵያን የማፍረስ ፕሮጀክቱን ያፋጠነ፣ ከዘመነ ነውጥ በኋላ ደግሞ ከዋናው ፀረ ኢትዮጵያው ፈንጄ ከባለ ሜንጫው ጃዋር መሀመድ ጋር ሆኖ ኢትዮጵያን ለማፍረስ በቅድሚያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን ማፍረስ የሚለውን የጠላት ዕቅድ ለመተግበርም የተነሣ። በኦሮሞ ምድር የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማን ያስፋቀ፣ ቅዱስ ሲኖዶስን የተፈታተነ፣ በኦሮሚያ ሺዎችን በሃይማኖታቸው ያስገደለ፣ ደማቸውንም ያስፈሰሰ አረመኔ ነበር።
"…በመስቀል በዓል ላይ የኢሬቻን በዓል የደረበ፣ ደብረዘይት ወርዶ በቢሾፍቱ ሃይቅ የከፍት ደም የተቀባ፣ ሃይማኖቱን ያዋረደ፣ ያረከሰ፣ መቅደሱን ለማቆሸሽ በብዙ የጣረ፣ በኦሮሞነቱ ተጠቅሞ ለሴት ልጁ ባመጣው ምስኪን ደሀ ወንድ በኩል በግፍ የዘረፈውን ገንዘብ ያከማቸ፣ ሆቴሎች የከፈተ፣ ቪላ ቤቶች የገነባ፣ ለነውሩ ጥግ የሌለው ባለ ጊዜ ነበር። ከኦሮሞ እስላሞች በሚጎርፍለት ገንዘብ ተዋሕዶን ዱላ አበዛባት።
"…መሸ ነጋ፣ ሁለተኛውም ቀን ሆነ። የጌታ መልአክ የበላይን ጎኑን ነካው። በላይ መኮንን ቀልቡም፣ ውቃቢውም ተገፈፈ። ለሰይጣንና ለመልእክተኞቹም ተላልፎ ተሰጠ፣ ተረኛ ነኝ፣ መብቴ ነው ብሎ ሐበሻን ዘርፎ ወደ አፍሪካውያን ዘረፋ የዞረውን ሰው ፈጣሪ በ6 ሚልዮን ዶላር ማጭበርበር አዋረደው፣ የበላይን ቅስሙንም፣ ጅስሙንም ሰበረው።
"…አዛኜን አንዳቸውም አይተርፉም። ሁሉም ያፍራሉ ይዋረዱማል።” ኢሳ 45፥16
መልካም…
"…እንደተለመደው ያመሰግን ዘንድ የሚጠበቀው 1 ሺ ሰው ተገኝቷል። በነገራችን ላይ በየቀኑ 1 ሺ እግዚአብሔር ይመስገን የሚሉ ወዳጆችን ማፍራት ቀላል አይምሰላችሁ። እንደ ዋዛም አትዩት። ለማስመስገንም፣ ለማመስገንም ፈቃደ እግዚአብሔር ያስፈልጋል። እንዲያውም ብዙ ሰው እንደ ሱስ ሆኖበታል። እግዚአብሔር ይመስገን። 🙏🙏🙏
"…ዛሬ በ50ኛ ዓመት የልደት በዓሌ ማግስት ነው የምንገኘው። በዛሬው ዕለትም ርዕሰ አንቀጽ አይኖረንም። የሆነው ሆኖ ግን በዛሬው እለት ሁላችንም ቀኝ ትከሻችንን ያመለከተንን ትንቢት መሰል "ትንቢት" ስንናገር እንውላለን። እንዴት የሚለውን እሱን እኔ አሳያችኋለሁ። እጠቁማችኋለሁ። ይሄን የምጽፈው ለቴሌግራም ለጓደኞቼ ስለሆነ መንገደኞች ጮጋ በሉ። ኡስስስ…🤫🤫
"…ሁል ጊዜ ለምስጋና 1ሺ ሰው፣ ለጥያቄዬ 100 ሰው፣ ኮመንት ለአስተያየትም መቶ ሰው ከሰጠ በኋላ ወደ አጀንዳዬ እገባለሁ ማለት ነው። ከፈጠነ እፈጥናለሁ። ከዘገየ እዘገያለሁ። ደግሞ የእናንተ ተሳትፎ ጠላትን ይረብሻል። እኔን ያጀግናል፣ ሞራል ይሆነኛል፣ የጠላትን ቅስሙንም፣ ጅስሙንም ይሰብራል።
• ሃዬ… ዝግጁ ናችሁ…?
ይቻላል እንዴ…?
"…በ50 ኛ የልደት በዓሌ እለት በጣቴ ምንም ሌላ ነገር ላለመቦትለክ ወስኜ ነበር። ነገር ግን ይህን የኦሮሙማዎቹን ነውር አይቼ ማለፍ ቅር ስላለኝ መዠለጡ ቢቆየኝ መጠየቁ ነውር አይሆንም ብዬ ነው።
"…ኦሮሙማው የአየር ኃይል አለቃ ኦቦ ጀነራል ይልማ መርዳሳ የሚመራው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ዓርማውን ገንጥሎ የዓለምአቀፍ ሕግን ጥሶ ወታደር በመንገደኞች አውሮጵላን ሲያመላልስ ዓይቶ ማለፍ ነውር ስለሆነብኝ ነው። ደግሞ እኮ እንደኔ ዓይነት ድልብ መሃይም የሚመራው ወታደር ስለሆነ ወንጀሉ ሁሉ በመረጃና በማስረጃ ነው። አይ ኦሮሞ አለ እብይ…
• ልጆቹን ግን ነፍስ ይማር።
• አዛኜን እኔማ እንኳንም ተወለድኩ።
"…50ኛ ዓመት የልደት በዓላችንን በማስመልከት የጀመርነው መርሀ ግብራችንእንደቀጠለ ነው።
"…በቀደመው ጦማር በእኔ ቅሬታ ያላችሁ ወገኖች ሞልጩኝ ሞላልጩኝ ብዬ ፈቃዴን ብሰጥም የሚሞልጨኝ አጣሁ። ጮጋ ከማለት በቀር ምን ላድርግ እንግዲህ?
"…ወፎቼም የልደት በዓላችንን በማስመልከት የመልካም ምኞት መልእክታቸውን አስተላልፈዋል።
• አዛኜን እንኳንም ተወለድኩ።
የሲያትል ታሪካዊው የቱሪስት መስህብ ሥፍራ…!
"…እነ ሱሬ፣ ሙሌ፣ ዳኒ፣ ወንዴ፣ ነፍሱን በገነት ያኑርልንና መኴ ሆነው እኔ ከራየን ወንዝ ማዶ የመጣሁትን የጀርመኑን ሰው እና ከሜሪላንድ ሀገረ ማርያም የመጣውን ሳሚን ይዘው በከተማቸው እጅግ ድንቅ ታሪካዊ የሆነ ስፍራ፣ ያውም በዓመት ሚልዮኖች ከመላው ዓለም ወደሚጎርፉበት ታሪካዊ ስፍራን ሊያስጎበኙን በመሂናቸው አሳፍረውን ይዘውን ነጎዱ።
"…መሂናይቱን የሆነ ሰፈር አቁመው፣ እንደ ዝቋላ ያለ፣ እንደ ግሸንም ተራራ የመሰለ አስፓልት መንገድ በእግራችን እየተራመድን መጓዙን ተያያዝነው። አዲስ አበባ መርካቶ አዳራሽ አውቶቡስ ተራም አካባቢ በመሰለኝ ሰፈር አቋርጠን፣ እንደ ድሬደዋው ታይዋን ገበያ እየተሸሎኮለክን፣ የሃዋሳ ዓሣ ነጋዴዎችን የመሰሉ የዓሣ መሸጫ ስፍራዎችን አቋርጠን አይደረስ የለ የተባለው ታሪካዊ ስፍራ ደረስን።
"…This is ብሎ ጀመረ የእንግልጣር መምህሬ ሱሬ…This is one of the most attractive tourist destinations in seattle. አለ። ሱሬ እያስጎበኘ ስለሆነ አጠገቤ የነበረውን ሙሌን ጠየቅኩት። ምን እያለ ነው አልኩት። ሙሌም ቆይ ዳኒን ልጠይቅ ብለው ተመካክረው ተረጎሙልኝ። ለትርጉሙ ሳሚም ያዋጣ ይመስለኛል። ብቻ በሲያትል ምርጡ የቱሪስት መስህብ ስፍራ ነው ያሉኝ መሰለኝ።
"…ነጭና ጥቁር፣ ቻይናዊው፣ ዓረቡ በስፍራው ለጉብኝት ይጋፋል። የሚጎበኘውም ታሪካዊ ነገር በዚያ መንደር ውስጥ ባለ ግድግዳ ላይ ፍቅረኛ ማቾች ያኘኩትን ማስቲካ ግድግዳው ላይ ይለጥፋሉ። ጎብኚውም ያኘከውን ማስቲካ ከአፉ አውጥቶ ይለጥፋል። ፎቶ ተነሥተው ይሄዳሉ። አለቀ።
• አክሱም፣ ላሊበላ፣ የሐረር ግንብ፣ ሶፍኡመር፣ የፋሲል ግንብ ደኅና ሰንበት ብዬ እኔም ፎቶ ተነሥቼ ወደ ስደት ሀገሬ ነካሁት።
• አዛኜን እንኳንም ተወለድኩ…!
"…እነሆ ቀኑ፥ እነሆ፥ መጥቶአል፤ ተራህ ወጥቶአል፤ ብትር አብቦአል፥ ትዕቢትም አጅብጅፎአል። ግፍ ወደ ክፋት ብትር ተነስቶአል ከእነርሱና ከብዛታቸው ከሀብታቸውም ምንም አይቀርም፥ የሚያለቅስላቸውም የለም። ጊዜው መጥቶአል፥ ቀኑ ቀርቦአል፤ መዓት በብዙዎች ሁሉ ላይ ነውና የሚገዛ ደስ አይበለው የሚሸጥም አያልቅስ። የሚሸጥ ወደሸጠው ነገር አይመለስም፥ ሰውም በነፍሱ ኃጢአት አይጸናም።
…ብራቸውን በጎዳናዎቹ ላይ ይጥላሉ ወርቃቸውም እንደ ጕድፍ ይሆናል፤ በእግዚአብሔር መዓት ቀን ብራቸውና ወርቃቸው ያድናቸው ዘንድ አይችልም። እርሱ የኃጢአታቸው ዕንቅፋት ሆኖአልና ሰውነታቸውን አያጠግቡም ሆዳቸውንም አይሞሉም።” ሕዝ 7፥ 10-19
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
ሃሉ… በቲክቶክ ልመጣ ነኝ
"…እለቱ ማክሰኞም አይደል…?… አዎ ያው እንደተለመደው ነጭ ነጯን ለመነጋገር በቲክቶክ መንደራችን ልመጣ ነኝ። ዛሬ የጉራጌ እንግዳ ይዤ ነው የምመጣው። ሂዱ እናንተም እዚያው ሞቅ ሞቅ እያደረጋችሁ ጠብቁኝ።
• እኔ ዘመዴ፣ አክሊለ ገብርኤል፣ የሥላሴ ባርያ የድንግል አሽከር፣ የምሥራቅ ኢትዮጵያው ሰው፣ የሐረርጌው መራታ ባለ ማዕተቡ እያለሁ የፋኖ ትግል አይቆምም፣ መረጃ ቲቪም ጫፉን አትነኩትም። አሳይሃለሁ። ወላዲተ አምላክ የለችማ። ጠብቁኝ እመጣለሁ።
• አላችሁ አይደል…?
• በመሃል ሸዋ አዲስ አበባ አፍንጫ ስር ባሚገኘው የጉራጌ ምድር ላይ ኦሮሙማው አቢይ አህመድ እና ሽመልስ አብዲሳ ከጫካ አምጥተው ያሰፈሩት የኦነግ ጦር የተቆጣጠረው የጉራጌ ክፍል የቱ ነው?
"…ሰሞኑን አቢይ ጉራጌ ወልቂጤ ይቅርታ ጠይቁኝ ብሎ በሄደ ጊዜ ለአቢይ ክብር ሲባል የደም ግብር መስዋእት ተደርገው የታረዱት የትኞቹ ጉራጌዎች ናቸው።
"…ቀልድ አይደለም የያዝኩት። በጣም የሚገርመው ጉራጌን ያህል ታላቅ ሕዝብ በዝምታ እንዲያል መደረጉ ነው። ኦነግ ተቆጣጥሮታል እያሉክት የሚያላግጥ እንደማየት የሚገርም ምን አለ?
• የግዳችሁን መወያየት፣ መነጋገር ጀምሩ። እስላም ጉራጌዎች በሃይማኖት አንድ ነን በማለት ከኦሮሙማው ጋር በአንድ ቡታንቲ መጠቀም ከጀመሩ ቆይተዋል። ስልጤ በፊት ለወያኔ፣ አሁን ለኦነግ መገረዱን እያየህ ነው። እናም የግድህን ተናገር።
"…ብዙ ጉራጌዎች በኦነግ እየታገቱ ገነዝብ እየቀፈቀፉ ነው። ጥቂቶች ከኦነግ ጋር ባላቸው መሣሪያ እየተጋደሉ ነው። ጠንከር ያሉት ጉራጌዎች እናንተማ ዐማራ ናችሁ ተብለው እየታደኑ እየታሰሩ፣ እየተገደሉም ነው። ይሄን ታውቃላችሁ…? የጉራጌን ከብት የኦነግ ሠራዊት በልቶ እየጨረሰው ነው።
• እደግመዋለሁ በአሁን ሰዓት በኦነግ ሸኔ ቁጥጥር ስር ያለው ጉራጌ የቱ ክፍል ነው? አበሸጌ? ቸሀ? እኖር? ጌታ? እንደጋኝ? ጉመር? ቀቤና? ምሑር አክሊል? እዣ? ኮኪር ገደባኖ? ዶቢ? መስቃን? ማረቆ ወይስ ሶዶ? የትኛው ነው በኦነግ ሥር የገባው? የትኛው ነው ከኦነግ ጋር እየተዋደቀ ያለው?
• ለምን ትፈራላችሁ? ተናገሩ እንጂ…?
መልካም…
"…ርዕሰ አንቀጹን እንዳነበባችሁ ተስፋ አደርጋለሁ። ከርዕሰ አንቀጹ ጥያቄያዊ ምንባብ ቀጥሎ በርዕሰ አንቀጹ ላይ አስተያየት ወደ መስጠቱ ነው የምንሄደው። ፀያፍ ስድብ፣ ከርዕሰ አንቀጹ ሓሳብ ውጪ መቀባጠር ያስቀስፋል። ሥነ ሥርዓት ይከበር።
"…ስወቅጠው በኖርኩት እና ምኑም አዲስ ባልሆነው እና አስቀድሞ በሚታወቀው የህወሓት ለመበልጸግ ደጅ መጥናት ድራማን ኢግኖር ግጩትና ከእሱ ይልቅ እስቲ ስለ ጉራጌ ስጋት፣ ስለተደገሰለት ጥፋትም እናውራ። በሉ ጉራጌዎች ድምጻችሁን አሰሙ።
• ተንፒሱ…!
መልካም…
"…እንደወትሮው ያመሰግን ዘንድ የሚጠበቀው 1ሺ አመስጋኝ ሞልቷል። ከምስጋና መርሀ ግብራችን በመቀጠል የምንሄደው በቀጥታ ወደ ርዕሰ አንቀጽ መርሀ ግብራችን ነው።
"…የዛሬው መርሀ ግብራችን በቪድዮ የተደገፈ ጥያቄ ይዞ ነው የሚከሰተው። የየራሳችሁ ሓሳብ ይጠበቅበታል። በርዕሰ አንቀጹ የክፋት የተኩላውን ሴራን እንበጣጥሰዋለን። በጎቹንም እናነቃለን፣ የቻልነውን ያህል እናነቃለን። ዛሬ እስከ ቲክቶክ ሰዓታችን ድረስ በደንብ ስንወያይም እንውላለን።
• ዝግጁ ናችሁ…?
"…ኮሬ ነጌኛ፣ ጋቸነ ሲርናው ሥልጠናውን እያጧጧፈው ነው። የጎደለው መሣሪያው ነው። እርሱም ቢሆን ከዐማራ አድማ ብተናና ከዐማራ ሚሊሻ ተገፍፎ እንዲታጠቁ አቅጣጫ ወርዷል የሚሉ አንዳንድ መተርጉማን አሉ።
"…ብልጡ ብልፅግና ቄሮን ከፊት አሰልፎ ሥልጣን በያገዘ ጊዜ የገባላቸውን ቃል መፈጸም አልቻለም። በተዘዋዋሪ ፈንድ 10 ነቢልዮን ብር መድቦ ጥቂት የቄሮ መሪዎችን እንደ ስኳር አልሶ አደነዘዛቸው። ገሚሶቹን ጫካ ግቡና ባንኩንና ዐማራውን ዘርፋችሁ ብሉ ብሎ አሰማራ። ገሚሱ ኦሮሚያ ልዩ ኃይል፣ መከላከያ፣ ገሚሱ ሸኔ፣ ኮሬ ነጌኛ፣ አባ ቶርቤ፣ ጋቸነ ሲርና አደረጉት። ገሚሱን አዲስ አበባ አምጥተው ከቀበሌ እስከ ክፍለከተማ፣ ከዚያም በፖሊስና በደንብ ማስከበር ሰገሰጉት።
"…ይሄ ሁሉ ሆኖም የኦሮሞን ወጣት ፍላጎት ማሟላት አልተቻለም። ሞተሮቹን እነ ሃጫሉን ገድለው፣ እነ ጃዋርን አስረፍ ገርፈው፣ እነ በቀለ ገርባን አሰድደው፣ እነ ኦቦ በቴን ገድለውም፣ ገሚሱ ወደ የመን ሊቢያ፣ ሱዳን ሶማሌ፣ ኬንያ እንዲሰደድ አድርገው የቄሮን ፍላጎት ሊያስተነፍሱ፣ ሊያረኩለት አልቻሉም።
"…ዩኒቨርስቲ ተዘግቷል። ትምህርት የለም። ከዘረፋ በቀር ሥራ የለም። እና ወጣቱን ምን ያድርጉት? አሁን ክፍቱ የሥራ ቦታ "የዐማራ ፋኖ ስለሚመጣ ታጥቀህ፣ ተዘጋጅተህ ጠብቅ" ተብለው እንደ ውትድርና ቢጤ መሆኑ ነው እንደ አቅሚቲ ዊኒጥ ዊኒጥ እያሉ ነው። እነዚህ ከሞቱ ጥያቄ ጠያቂ ቄሮ ቁጥሩ ይቀንሳል ማለት።
• ነፍስ ይማር
ቱቢ ሆነስት ምን ተሻለን…?
፩ኛ፦ ሰውየው 6 ዓመት ሥልጣን ላይ ቆይቶም፣ ከዚህ በኋላም ለመቆየት እንዳሰበ እየተናገረም በሥልጣን ዘመኑ ሁሉ አንድም ዩኒቨርስቲ እንደማይገነባም አስረግጦ ተናግሯል።
፪ኛ፦ እሺ ዩንቨርስቲ ካልገነባ ምን ሊያደርግ አስቦ ይሆን? ብለን እንዳንጨነቅም መልሱን ራሱ ይነግረናል። በዘመኑ መገንባት እና መሥራት የሚፈልገው ከመዋዕለ ህፃናትን እስከ 7 ተኛ ክፍል ድረስ ብቻ ነው። 😂😂 ይሞታል እንዴ?
፫ኛ፦ መልካም ህፃናት ላይ መሥራት ልክ ነው። እሺ ህፃናት ላይ እየተሠራ ነው ወይ ብለን ስንል ደግሞ የእንግሊዙ የዜና ወኪል የሆነው ቢቢሲ ለዚህ ምላሽ ይዞ ከች ይላል። "በኢትዮጵያ ከሚገኙ የሁለተኛና የሦስተኛ ክፍል ተማሪዎች ውስጥ 56% ምንም ዓይነት ቃል ማንበብ እንደማይችሉ፣ 63% አንድም ቃል ማንበብ የማይችሉ መሆናቸውን ይፋ አድርጓል። (ጄኖሳይድ በሉት)
"…በመጨረሻም ትውልድን በጠመንጃ ጥይት እና በመሃይምነት ሰይፍ በመግደል ደናቁርት የሞሉበት ሀገር በመፍጠር ለላኩት አካላት ለማስረከብ እየሠራ ያለው ሶዬ በጦርነቱ ውስጥ ከተዘጉት ዩኒቨርሲቲዎች ውጪ በሰላም ቀጠና ያሉት ለተማሪ ምግብ ማቅረብ አቅቷቸው ተማሪ ሊበትኑ መሆናቸው ተነግሯል። ተሰምቷልም።
"…በምግብ ምርት ራሷን የቻለችዋ የበለጸገችዋ የብልፅግናዎቹ ሀገር ትርፍ ስንዴ አምርታም፣ ለእርዳታ የመጣውንም ሰርቃም ለውጭ ሀገር ገበያ በሽያጭ ማቅረቧን የነገረችን ብልፄ ተማሪ እንኳ ማብላት ካቃታት ምንድነው የሚሻለን? የተማረ ይግደለን ስንል ቆይተን ያልተማረው እጅ ላይ ጥሎን ይፍጀን።
• ቱቢ ሆነስት ምን ትላላችሁ…?
"…አስተማማኝ መረጃ እና ማስረጃ ይዘን በአሁን ሰዓት የኦነግ ሸኔውን መሪ ጃልመሮን እና የአማጺ ሠራዊቱን ከፍተኛ አመራሮች ከበባ ውስጥ አስገብተናል። በሕይወት እንያዛቸው ወይስ እንደምስሳቸው? በማለት በጋምቤላ ጃልመሮን ከበባ ውስጥ ያስገቡት ጄነራል ለአለቃቸው ለፊልድ ማረሻ ብርሃኑ ጁላ መልእክት ያስተላልፋሉ።
"…ፊልድ ማረሻውም መልሰው ከጋምቤላ ከሚደውሉት ጄነራል የደረሰውን መልእክት እንደሰማ ለጄነራሉ እንዲህ በማለት ይመልሳል። " ቆየኝማ… በከበበው እርግጠኛ ከሆናችሁ ወደ እርምጃ ከመግባታችሁ በፊት እንዲህ ያለውን ከፍ ያለ ጉዳይ መወሰን ያለባቸው ጠሚው ስለሆነ ለእሱ ልንገርና ውሳኔውን ላሳውቅህ ይለዋል።
"…ቆይቶ ራሱ አቢይ አሕመድ ወደ ጀነራሉ ደወለ። ጀነራሉንም ከፊልድ ማረሻው የሰማውን የጃልመሮን በጋምቤላ ክልል በመከላከያ ሠራዊት መከበብንም ጠይቆ አረጋገጠ። እናም ለጄነራሉም አለው። …የሚገርም አጋጣሚ ነው። ሰሞኑን ለአንድ ከፍተኛ ተልእኮ አጭተንህ ቴሌግራም ልናደርግልህ እያሰብን እያለን ሳለ ነው መልእክትህ የደረሰን። አሁን ሠራዊቱ በሰዎቹ ላይ እርምጃ እንዳይወስድ። ከበባውን ትቶም ወደ ኋላ ይመለስ። አንተ ግን አሁን ቴሌግራም ይደርስሃል። ለከፍተኛም ግዳጅ ተዘጋጅ እናም በአስቸኳይ የታዘዝከውን ፈጽም ብሎ ዘጋው።
"…ጄነራሉና ሠራዊቱ ጃልመሮን ከነሙሉ ኃይሉ አይናቸው እያየ ትተዉት። ወደ ኋላም ተመለሱ። ወደ ማረፊያ ሆቴሉ የተመለሰው ጄነራሉም ታመመ። በንዴት ደም አስመለሰው፣ ደምም አስተፋው። "ለከፍተኛ ሀገራዊ ግዳጅ ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ ተዘዋውረሃል።" የሚል የቴሌግራም መልእክትም ከጠሚው በፍጥነት ደረሰው። ጄነራሉም በቀናት ውስጥ ተዘዋወረ።
"…የአባ ገዳይ ልጆች በቁማሩ በገገማ ማሸነፋቸውን ቀጥለዋል። በሰው ነፍስ መጫወቱም ቀጥሏል። ግን እስከመቼ የሚለው ጥያቄ መልስ ይፈልጋል።
አላችሁ አይደል…?
"…ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር
• በቲዊተር፣ በራምብል እና በመረጃ የሳታላይት ቴሌቭዥን ብቻ ነው ያለነው። ዩቲዩብ ድርሽ እንዳትሉ ብሎ አባሮናል።
• ጀምረናል ገባ ገባ በሉማ
"…ሻሎም ! ሰላም !
ደሞዝህ ነው ተቀበል።
"…አባ ገዳይ ጎበና ሆላ ልጁን ፎሌ ጎበናን የኦነግ ሸኔ አባልና ወታደራዊ አመራር አድርጎ፣ በኦሮሚያ ክልልም አዝምቶ፣ ዐማራንና ኦርቶዶክሳውያን እያዘረፈ፣ እያስገደለ፣ እያሳገተ፣ እሱ ግን እንደ ሃይማኖት አባት ባላየ፣ ባልሰማ አባ ገዳ ሆኖ በጨዋ ደንብ ስለሰላም እያወራ ሲቦተልክ የሚውል ሰው ነበርእሱ ግን በልጁ በኩል የሰው ነፍስ እያስቀጠፈ ለደጋ አጋዘን፣ ለደብረዘይት አህዮች የኦሮሞን "ውኃ ሲጠየቅ እርጎ ነው የሚሰጠው" ተረት እየተረተ የርህራሄ የሚያሳያቸው አባገዳይ ነበር። ውሎ አድሮ ቆይቶ የንጹሐን ደም ወደ እግዚአብሔር ዘንድ ደረሰ። ከሥላሴም መንበር ዘንድ ደርሶ ጮኸ። እግዚአብሔርም ፈረደ።
• መሸ፣ ነጋ፣ እቡይ አህመድ በነገሠ፣ የአባገዳይ ጎበና ልጅ ዐማራን ማገት፣ መግደል እና ደም ማፍሰስ በጀመረም በ6ተኛው ዓመት በራሱ በኦሮሙማው ኃይል ፀረ ዐማራው፣ ፀረ ኦርቶዶክሱ የአባ ገዳይ ጎበና ልጅ በዚያው በኦሮሚያ ተገደለ። አባገዳይ ጎበናም አለቀሰ። አነባም። ሌሎች ቤት የገባው ኀዘን መከራም በአባገዳዩ በቤቱ ገባ። ይሄንንም ቢቢሲ የተሰኘው መከራ ጠማቂ ድርጅት ዘገበው።
"…የሌሎቹም ይቀጥላል። ደም ያፈሰሱት፣ የዘረፉት በሙሉ የኀዘን ድንኳንም በሁላቸውም ቤት ሰተት ብሎ ይገባል። አሁንም ገብቷል። እየገባም ነው። በኢትዮጵያም በኦሮሚያም ንፁሐን ብቻ እንዳለቀሱ አይቀሩም። ንጹሐን ያዩት ጭንቀት መከራም በሁሉም ጓዳ ይገባል። እንቅልፍም ታጣላችሁ። ትዋረዳላችሁም። ትራባላችሁ፣ ዘራችሁም እህል ይለምናል። ለምኖም ያጣል። በፈሰሰው የንጹሐን ደም የበቀለውን እህል የበላ ሁሉ በነቀርሳ ህመም ይሰቃያል። መንምኖ፣ ማቅቆም ይሞታል።
"…ቆይቼ እመለሳለሁ።
ትንቢቱን ከኤምሬትስ እንጀምር…!
"…ልዕለ ኃያሏ አማሪካ እና እንግሊዝ እስራኤልም አለችበት ይባላል የጦር መሣሪያና ደላር እያፈሰሱ በጣሊያን ድልድይነት በዚህ በኤምሬትሱ ሼክ በኩል የእኛኑ መሃይም ሀ ገደሉን ይዘው ኢትዮጵያን የማውደም ተልእኮም ሰጥተው እያንቀሳቀሱት ነው የሚሉ መተርጉማን አሉ።
"…በአረብ ኤምሬትስ በኩል በመጣ ዶላር ምድሪቱ ረከሰች። በአረብ ኤምሬትስ በኩል በመጣ ድሮንና እና ቦንብ ትግሬና ዐማራ ወደሙ ገዳማት፣ አድባራት ፈረሱ። ካህናት፣ መነኮሳት፣ ምእመናን እንደ ቅጠል ረገፉ፣ ተጨፈጨፉም። የኢትዮጵያ መሠረተ ልማት ወደመ። የንጹሐን ደም እንደጎርፍ ፈሰሰ። የኤምሬቱ ንጉሥ የንጉሥ ሰለሞንን የጣት ቀለበት ፍለጋ ገዳማትን አሰሰ። እስራኤል ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ ማሰነች። ምዕራባውያን ታቦትን የሚያጣጥል፣ የሚያራክስ ሃይማኖት በገፍ አስፋፉ። የኢትዮጵያን ምድር አህዛብ አስጨነቁ።
• ትንቢት…
"…የተባበሩት አረብ ኤምሬት ትጠፋለች። ሐበሻን አትንኩ የሚለውን የነቢያቸውን ቃል ተላልፈዋልና እርሷን ጨምሮ ኢትዮጵያን የነኩ ዓረቦችም ሆኑ ምዕራባውያንም ይጠፋሉ። መፈራታቸውን፣ መከበራቸውንም ያጣሉ። ግርማ ሞገስ ውበታቸው ሁሉ ይረግፋል፣ ይገፈፋልም። ክብራቸውንም ያጣሉ።
"…ኢትዮጵያ ድሮን የላትም። ቦንብም አታመርትም። የኢትዮጵያ ድሮኗ አውቶሚክ ቦንቧም ጸሎቷ ነው። አዎ ዱባይ ትፈርሳለች፣ ትግማማለች፣ ትጠነባለች። የወልቃይትን ለም መሬት እንደጓጓችም ትቀራለች። መሰረቷ ሁሉ ይናወጣል። ድሪቶአም፣ ቡቱቱአም፣ ጨርቃም ትሆናለች። ፎቅ ሕንጻዎቿ በሙሉ ዱቄት፣ ዐመድ ይሆናሉ። ትወድማለች በል በል አለኝ። ቀኝ ትከሻዬንም ሸከከኝ ያልኳችሁና ከዚህ በፊት በተለብዥንም የነገርኳችሁ ሁሉ ይፈጸማል። ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ። አራት ነጥብ።
• ይሄ የእኔ ትንቢት ነው። የእናንተን ቀጥሉ።
“…አንድ ሰው በሰላም ተዘልሎ ሲቀመጥ በሙሉ ኃይሉ ሳለ ይሞታል።” ኢዮ 21፥23
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"… መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
"…የጩጬው ታላቅ እንደሆንኩ ታውቃላችሁ አይደል። በትምሮም ቢሆን የኔታ ጋር የቆየሁት ሳይቆጠር 12+3 መጠንቀቄንም ላታውቁ ትችሉ ይሆናል። ግን እንደምንም ጨርሻለሁ። የእኔ ወነኛው ችግር በእግንጣልርኛ አፍ መናገር፣ ማንበብና መስማት አለመቻሌ ብቻ ነው እንጂ በሌላው እንኳ አፖስቶ ነህ ብሎኛል ራሱ ሙጂብ አሚኖ። እናም ምን ለማለት ፈልጌ ነው ሶዬውና ባርቲው የ50ኛ ዓመት የልደት በዓሌን በማስመልከት የተናገሩት ክፉ ነገር ይኖር ይሆን እንዴ? ዐውቃለሁ በልደቴ ቀን እንዲህ ብዬ ነገር ማንሳት እንደሌለብኝ ግን ካለ ብዬ ነው።
• አዛኜን እንኳንም ተወለድኩ።
ፈቃድ ስለ መስጠት…
"…እስከ አሁን ድረስ 50ኛ ዓመት የልደት በዓሌን በማስመልከት የተወለድኩላቸው የመሰልኳቸው ወዳጆቼ እንደምታዩት በዛሬው እለት የእንኳን ተወለድክልን የደስታ መግለጫ እያጎረፉላችሁልኝ ይገኛል። ለዚህ ዳርቻ ለሌለው ፍፁም አክብሮታችሁ እና ፍቅራችሁ በእግዚአብሔር ስም ዝቅ ብዬ አመሰግናለሁ። ይሄ ለወዳጆቼ የቀረበ የምስጋና መልእክት ነው።
"…በሌላ በኩል ደግሞ ከዘመነ ነፃ ፕሬስ መጽሔት ወጋዜጣ፣ ከዚያም እስክባረር ድረስ ከዘመነ ፌስቡክና ዘመነ ዩቲዩብ፣ ከዚያም ወደ ዘመነ ቴሌግራም ከቴሌግራምም እስከ ቲክቶክ መንደር ድረስ እየተከተሉኝ፣ በዋልኩበት ውለው፣ ባደርኩበት አድረው በጭቃ ዥራፍ ስድባቸው የሚዠልጡኝ፣ ልክልኬን የሚነግሩኝ መስታወት የሆኑ ወዳጆችም አሉኝ። ለእነሱም ደግሞ ዛሬ እድል መስጠት አለብኝ።
"…ገና ዘመድኩን በቀለ የሚለውን ስም ተጽፎ ሲያዩ የሚነስራቸው። ድምጼን ሲሰሙ ቋቅ ለሚላቸው፣ መልኬን ሲያዩ እንደ ቡልጉ፣ እንደ ጭራቅ ለሚቆጥሩኝ፣ ካልሰደቡኝ ጤና ለማያገኙ ወዳጆቼ እድል ልሰጣቸው ይገባል። እነሱስ ያለ እኔ ማን አላቸው። እናም በእኔ በዘመዴ አንጀት ቆሽታችሁ እርር የሚል፣ የሚበግን ደምበኞቼ ጸያፍ ሆኖ የሰው ዓይን የማያቆሽሽ ውርጅብኝ ትወርዱብኝ ዘንድ ፈቃዴን ሰጥቻለሁ። ከ"አንት ቀፋፊ፣ አሸበርቲ፣ ሃያ፣ ሌባ፣ ኡሻ ምናምን ግን እንዳያልፍ። ተናግሬአለሁ። ምናባክንስህና፣ የትአባክ ምናምን የመሰሉ ሀገር በቀል ጥንታዊ ተግሳጾችም የተፈቀዱ ናቸው።
"…ይሄ ፖስት የ50ኛ ዓመት የልደት በዓሌን በማስመልከት ተቃዋሚዎቼ ይሞልጩኝ ዘንድ የለጠፍኩት ልጥፍ ነው። ሌሎች ወዳጅ ዘመዶቼ ግን እነሱ ስለተናገሩኝ፣ ስለሞለጩኝ እናንተ ስለ እኔ ትከላከሉ ዘንድ አያገባችሁም እና ኡስስ ዝም በሉ።
• ተንፕሱና ይውጣላችሁ…!
"…መልካም…
"…ለወትሮው ከምስጋና በኋላ በቀጥታ የምንገባው ወደ ተወዳጁ ርዕሰ አንቀጻችን ነበር። ለዛሬ ግን 50ኛ የልደት በዓላችንን በማስመልከት ዘና ፈታ፣ ደግሞም ቆንጠጥ የሚያደርጉ መርሀ ግብሮችን በቤታችን ስናካሂድ እንውላለን።
"…ፎቶው የእንግሊዝኛ መምህሬ የእነ ሱሬ መኖሪያ ሀገር የምትገኘው ሲያትል ከተማ ናት። በዚህች ከተማ እነ ሱሬ 49ነኛ የልደት በዓሌን በማስመልከት ያስጎበኙኝን ድንቅና ታሪካዊ ስፍራ ቀጥሎ አሳያችኋለሁ። ስፍራውን ለማየት ከመላው ዓለም በመቶ ሚልዮን የሚቆጠሩ ጎብኚዎች እንደሚጎርፉበት የነገሩኝ ደግሞ ሙሌ እና ዳኒ ናቸው። እኔና ሳሚ የሜሪላንዱ ፈዘዝን፣ ተደመምን አይገልጸውም።
• ማርያምን እንኳንም ተወለድኩ። እንኳንም ተወለድኩላቸው። እንኳንም ተወለድኩባቸው። 😂