zemedkunbekelez | Неотсортированное

Telegram-канал zemedkunbekelez - Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

359908

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ 👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና 👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Подписаться на канал

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም…

"…ወያኔ ወደ ራያ አላማጣ እየመጣች ነው ሲባል ከወትሮው በተለየ መልኩ እግዚአብሔርን የሚያመሰግን፣ ወደ ፔጄም ተንጋግቶ የሚገባ ብዙ ግሪሳ እያየሁ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን።

"…አዲስ አበባን ፊንፊኔ በማለት የሚጠራት አዲሱ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ጆሴ ማሲንጋ መጋቢት 16/2016 ዓ.ም የክልሉን ፕሬዘዳንት አቶ አረጋ ከበደን፣ በዐማራ ክልል የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ሓላፊ ይርጋ ሲሳይና የዐማራ ክልል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ መንገሻ ፈንታውን ጠርቶ ቪዛ እንዲሰጣቸው ከተደረገ በኋላ ህወሓት ራያን በደንብ እስክትይዝ ድረስ ወደ ኢትዮጵያ ድርሽ እንዳይሉ የኪስ ገንዘብ ዶላር ተሰጥቷቸው ወደ ላስቬጋስ አሜሪካ በሸነና እንዲሉ ተልከዋል። በዚያም አንድ ኤርትራዊ ባለ ሀብት እንዲያስተናግዳቸውም ተመድቧል።

"…ዐማራ ከባድ እና የዋንጫ ጨዋታ የሆነ በብዙ ግንባሮች ዐውደ ውጊያ ይጠብቀዋል። በሰሜን ጎንደር፣ በሰሜን ወሎ በራያና በዋግ ኽምራ፣ በደቡብ ወሎ። በጎጃም እና በሸዋ ውጊያ ይጠብቀዋል። የሞት ሽረት ውጊያ ነው። በአዲስ አበባና በዋና ዋና ከተሞች ደግሞ የዐማራና የትግሬ ተወላጆች በኦሮሙማው ይለቀማሉ፣ ይጠረጋሉ። ዐማራና ትግሬን አባልቶ በሸሻ አድርጎ ጊዜ ሳያጠፋ ደቡብን ለመሰልቀጥ ዝግጅቱን ጨርሷል። በቅርቡ ገረድ፣ ባርያ ሆነው ለአቢይ ሲሰግዱ የከረሙ ዐማሮች ለማኝ ይሆናሉ። ቱ…ዘመዴ አሁንስ አበዛኸው ሲሉኝ የነበሩ በሙሉ ደም እምባ ያለቅሳሉ። ከሃዲው አቢይ የብልጽግና አመራሮችን ቀርጥፎ ይበላቸዋል። አኝኮ ይተፋቸዋል። በጁንታው ጦርነት ጊዜ ወያኔ ላይ አፋቸውን የከፈቱ ሁሉ ይበላሉ። የሆነው ሆኖ ዋንጫው የዐማራው ነው።

"…ርዕሰ አንቀጽ ልጽፍ ነኝ። ለማንበብ ዝግጁ ናችሁ…?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

እነሆ ዛሬም የማያልቅ ምክሬ ለዐማራው…

"…በፕሪቶሪያው ስምምነት መሠረት ዐማራ ከጨዋታው ከወጣ ቆየ። የወያኔ ጦር ትጥቅ አለመፍታት ብቻ ሳይሆን ተጨማሪ ትጥቅ ሁላቸውም አቅርበውለት እስከ አፍንጫው ድረስ በሚገባ ታጥቋል። የስንቁም ጉዳይ ክረምትን አሻግሮ እስከሚቀጥለው ዓመት የሚያሻግረው ዱቄትና ዘይት አግኝቷል። ለጁንታው ሠራዊት በመቶ ቢልየን የሚቆጠር ብር እና በዶላር ጭምር ከኢትዮጵያ ካዝና መስጠቱን ዐቢይ አሕመድ የትግሬን ወኪሎች አዲስ አበባ በጋበዛቸው ጊዜ በአደባባይ ነው የነገረን። በዚያ ላይ የብራኑ ጁላ የኦሮሙማው ጦር በዐማራ ፋኖ ስለተዋረደ ዐማራን ለመበቀል ሲል ስለሚረዳውም የሚመጣው የወያኔ ጦር እንደ ጁላ ጦር እሱም በሜካናይዝድ ተደራጅቶ ነው።

"…እናም እንደኔ እንደኔ ይሄንንም የወያኔ ጦር ልክ እንደብራኑ ጁላ ጦር በሽምቅ ውጊያ ከዚያም እንደ ሕዝብ በመግጠም፣ ማድቀቅ፣ መሰባበር ነው እንጂ ክላሽ በያዘ ሚኒሻ መመከት አይሞከረም። ዐማራው ማድረግ ያለበት የብልጽግና አመራሮችን እያጸዳ፣ ያለውን የሚኒሻና አድማ ብተና ኃይል ወደፋኖ ትግል በመቀላቀል እንደተለመደው ወደ ሽምቅ ውጊያ ዙረው ኪሳራ ላይ መጣል ነው። ዐማራን ልክ እንደ ትግሬ እንደ ሕዝብ ለማስነሣት የዐማራ ሥነ ልቦና ከባድ ቢሆንም ቆይቶ ጠኔና ስደት ውረደቱ እንዲባንን ያደረገዋል። መከራ ይመክረዋል።

"…ፋኖዎች መደማመጥ ከቻሉ። እንደ ጠላት በጣም ጨካኝ አረመኔ ከሆኑ፣ ነገ ወያኔ መጥታ የምትዘርፈውን ባንኩንም፣ የጦር መሣሪያውንም ከወዲሁ ከታጠቁ፣ የነበሩትን መሳሳቦች አርመው ከተናበቡ የራያ ሚኒሻ ብቻ ከፋኖ ጋር ተቀናጅቶ መታገል ከቻለ ሁለቱንም ደምስሶ ማሸነፍ ይቻላል። ለጊዜው ባለው ሴራ እነሂዊ አይደለም አላማጣ ወልዲያም ሊገቡ ይችላሉ። በዚህ መደናገጥ አይገባም። የዐማራ አክቲቪስቶችም እንደ ዐዋቂ ሁኑ።

• አመሰግናለሁ 🙏

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ለገሰ ቱሉ አሁን ብቅ ይልና…

"…በፕሪቶሪያው ስምምነት መሠረት ሕወሓት አፍርሺ የተባለችውን ጦር ሳታፈርስ ዳግሞ ጦሯን ወደ ዐማራ ክልል አስገብታለች። ይሄን ዓለም ሁሉ እየተመለከተው ነው። እነ ጌታቸው ረዳም ሆኑ እነ ደብረ ጽዮን ስምምነቱን ከሚያደፈርሱ ፀብ አጫሪ ድርጊቶች መቆጠብ አለባቸው።

"…ይህ ሁሉ በእንዲህ እያለ አስታዋዩ፣ አርቆ አሳቢው የሀገር መከላከያ ሰራዊታችንም በአካባቢው ተአማሪ ደም መፋሰስ እንዳይከሰት በማለት የዐማራ ብልጽግና ካድሬና መዋቅር፣ የዐማራ አድማ ብተናና የዐማራ ሚሊሻ ወደ ራያ ቆቦና ወደ ወልድያ ደጀን ወደ ሆነው ሕዝባችን አፈግፍገዋል።

"…ደግሞ እኮ ህወሓት ወረራ የፈጸመው የዐማራ ክልል ካቢኔ በርዕሰ መስተዳድሩ በአቶ አረጋ ከበደ የሚመራ ልኡክ ወደ አሜሪካዋ ምድራዊ ሲኦል ወደ ኃጢአት ከተማ ወደሆነችው ላስቬጋስ ለሥራ ጉብኝት መሄዳቸውን ተከትሎ እግራቸው ወጣ እንዳለ መሆኑ ነው ባይል ቱ… ምን አለ በሉኝ።

"…ወዳጄ ከ4 ኪሎ ላይ አይን አለማንሣት ነው።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

የትግሬ ነገር…!

"…እነ ዶር አምባቸውን ለመግደል ደመቀ መኮንንን አሜሪካ፣ ገዱ አንዳርጋቸውን ጀርመን ፍራንክፈርት ላከ አቢይ አህመድ። ከዚያ የሚገደሉት ተገድለው ሲያበቁ ይዟቸው በሄደው አውሮጵላን ሁለቱም ተመልሰው ቀበሯቸው። ዛሬም ህወሓትን ራያ ለለማስገባት መጀመሪያ እነ አረጋ ከበደንና የዐማራ ብልፅግና ብአዴኖችን አሜሪካ ቪዛ ሰጥታ ጠራቻቸው። እነርሱ ላስ ቬጋስ ከሴተኛ አዳሪ ጋር በሸነና ሲሉ ህወሓት ራያ አላማጣ ገባች። የሆነው ይኸው ነው።

"…ትግሬዎቹ ብልጦች ናቸው። ለዓላማቸው ቆራጦች፣ ታማኞችም ናቸው። ዐማራው የጦር ወታደር፣ የጦር መሪ ዋጋ ከፍሎ ከወኅኒ ቤት አስፈትቶ በወልድያ፣ በአላማጣ ተንከባክቦ መቀሌ ያስገባል። የጎጃም ፋኖ፣ እነ ማርሸት ይሄንን እንደታላቅ ጀብዱ፣ እነ አስረስ ዳምጤ ሲናገሩት ቅሽሽም አይላቸው። ይኸው እነ ማርሸት፣ የጎጃም ፋኖዎች የዐማራ ፋኖ ገብረው ያስፈቷቸው የትግሬ የጦር መሪዎች በቀጥታ የትግሬን ጦር እየመሩ፣ ከኦሮሙማው መከላከያ ጋር ተመሳጥረው አላማጣን አስወረሩ።

"…እነ ሂዊ እባብ ለመደ ተብሎ በኪስ አይያዝም ነገር ናቸው። የፈለገ ቢሆን ለዐማራው አይተኙለትም። ከምድር ላይ ያልቋታል እንጂ አይተኙለትም። ዐማራውን በአማርኛ ቋንቋ ሲያጃጅሉትና ሲያዝጉት ከቆዩት ተላላቆቹ ዓሣዎች መካከል ከእነ እስታሊን፣ ከእነ አሉላ ሰሎሞን እና ከነቴዲ ርዕዮት በቀር ሚጢጢ ቁጫጭ ውርጋጥ የኦነግ አሽከር የሆኑት የትግሬ አክቲቪስቶች በሙሉ ዛሬ ህወሓት አላማጣ ገባች በማለት ጮቤ ሲረግጡ ነው የዋሉት።

"…ሲነገረው ያልሰማን፣ ያልተዘጋጀውን ከብልፅግና ጋር አሽኮለሌ ሲል የከረመውን
ዐማራ አይደለም አላማጣ ለምን ደሴን አልፈው አዲስ አበባ ገብተው አይረግጡትም። ሁ ኬርስ አለ ሱሬ። ትግሬና ዐማራ ሲጨፋጨፍ ኦሮሙማ እረፍት ያገኛል። ዐማራም ብልጥ ከሆነ…

• አዙረኝ አታዙረኝ…

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

👆…ከላይኛው ይቀጠለ…✍✍✍ "…አሁን ፋኖ አዲስ አበባ ነው። ዐማራ ሁሉ ፋኖ ነው። ፋኖ በፌዴሬሽን ምክር ቤት፣ ፋኖ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ ፋኖ በመከላከያ፣ በፌደራል ፖሊስ፣ በኢንሣ፣ በደኅንነት መሥሪያ ቤቱ፣ በሚንስትሮች ምክር ቤት፣ በሁሉም ቦታ ነው ያለው። የዐማራ ፋኖ ማለት የዐማራ ሕዝብ በሙሉ ማለት ነው። የንግድ ባንክን፣ ቴሌን ወዘተረፈ ኤልፓን ጭምር በአንድ ጀምበር በተኖችን በመነካካት ብቻ ውድመት ሳያስከትል ሀገር ማጨለም፣ ሽባ ማድረግ የሚቻለው ነው ፋኖ ማለት። ፋኖ ማለት እየተታኮሰ ያለው ብቻ አይደለም። ስሙ ቶሎሳ፣ ገመቺስ ስለሆነ ኦሮሞ ነው ማለት አይደለም። ለምሳሌ የኢንሳን ልጆች የሚጠረጥሯቸውን በሙሉ ከፋኖ ኦፕሬሽን አስወጥተዋቸው ሙሉ በሙሉ በኦሮሞ ተክተዋቸዋል። አሁንም ግን የኢንሳ መረጃ በእጄ ነው። የኦሮሞ ስም መያዙ፣ የደቡብ ተወላጅ በቦታው መተካቱ፣ ለእኔ መረጃ ከመስጠት፣ ደማዊ ዐማራነቱን ያውም እልል ያለ ፋኖ ከመሆንም አያግደውም።

"…ይሄ እኔ በራሴ ጥረት የደረስኩበት መረጃ ነው። አሁን ከዛሬ ጀምሮ ትረካው ይቀየራል። ስሜን ሳይጠቅሱ እነ መሳይ መኮንንም፣ እነ ኢኤምኤስም፣ እነ ደረጄ ሀብተወልድም፣ እነ ሞጣ ቀራንዮም፣ ቲክቶከሩ ሁላ፣ ዩቲዩበሩም ትንተና ውስጥ ይገባል። ግርም እኮ ነው የሚሉኝ። እንዴት ሰው በጨበጣ ዜና ይሠራል? እንዴት ለቪው ብሎ የባጥ የቆጡን ይቀባጥራል? እኔ ግን ጋዜጠኛ አይደለሁም ግን ጋዜጠኛ ምን ሆን እንዴት ሙያውን አክብሮ መሥራት እንዳለበት አንብቤአለሁ። ከቃሌ ሐሰት ቢገኝ የሚገስጸኝ የጎንደር ፋኖ ነው። ሌላህን አልሰማህም። ይኸው ነው። ነጋዴዎች የመረጃ ምንጫችሁ እኔን ሳትጠቅሱ በሉ ሸቅሉ። በራሳቸው ትክክል ናቸውና ሌሎቹ የዘገቡትን ዘገባም አልቃወምም። ለትግሉ እስከጠቀመ ድረስ ምን ክፋት አለው?

• ድል ለዐማራ ፋኖ…!
• ድል ለተገፋው ለዐማራ ሕዝብ…!

• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው ከራየን ወንዝ ማዶ…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም…

"…የሚጠበቀው 1ሺ አመስጋኝ ሞልቶ ሌላ ተጨማሪ 1ሺ አመስጋኝ ተገኝቷል። 2ሺ ሰው ዛሬ በእለተ ሥላሴ አመስግኗል። እግዚአብሔር ይመስገን እንደማለት እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኘው፣ ሰይጣን ዲያብሎስን የሚያቃጥለው ሌላ ምንነገር አለ? ከምስጋና ቀጥሎ የምንሄደው ወደ ርዕሰ አንቀጻችን ነው።

"…በትግራይ ሙሉ ለሙሉ፣ በኦሮሚያ በከፊል፣ ሀገር ማስተዳደርን የተቀማው የብልጽግና አገዛዝ በዐማራ ክልል ደግሞ 85-90 % ቱን በፋኖ ተቀምቶ ባዶ እጁን ቀርቷል። የዐማራ ፋኖ አንድን መንግሥት መንግሥት የሚያሰኘውን የቀበሌ፣ የወረዳና የዞን ከተሞችን በሙሉ ተቆጣጥሯል። ፋኖ የዐማራ ክልልን የቀበሌና የወረዳ መዋቅር በጥንቃቄ ሠርቶ ጨርሶ የዐማራን ክልል በስፋት እያስተዳደረ ነው። ከዚህ ታላቅ ተግባር በኋላ ነው የዐማራ ፋኖ ከቀበሌ የሚጀምረውን የመንግሥት አስተዳደር ጨርሶ ዓይኑን ወደ ዋና መናገሻ ከተማዋ ጣል ማድረግ መጀመሩን እያየን ያለነው።

"…አርበኞቹ እነ ፋኖ ናሁሰናይ እና አቤኔዘር አዲስ አበባ ድረስ ምንዓይነት ተልእኮ ሊፈጽሙ ነው የተላኩት? ማንስ ነው ሰማእታቱን የላካቸው? እንደ አሸባሪ ከኪሳቸው የጸሎት መጻሕፍት የተገኘባቸው መንፈሳውያኑ ሰማእታት አብሪ ከዋክብቶቹ የዐማራ ቀንዲሎች እንዴት ተሰዉ? መረጃዎቹን በራሴ መንገድና አቅም አጣርቼ መጥቻለሁ። እናንተስ ለማንበብ ዝግጁ ናችሁ…?

"…አንድ 100 ሰው እስኪ…

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…እስከዚያው ይህቺን ባለ ሻኛ ድልብ መሃይም እየሰማችኋት እደሩልኝ…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ብዙ ሰው ስለ እነ ጀግኖቹ ፋኖዎች ስለ እነ ናሁሰናይ አሟሟት ብዙ ነገር ብዙ ሰዎች ሲናገሩ ይደመጣል። አንዳንዱማ ራሱ በቦታው የነበረ ሁላ ይመስላል። ጉድ እኮ ነው።

"…የመከለካያ ኢንጅነሪንግ አባል የነበረው አርበኛ ፋኖ ምንተስኖትን በተመለከተ ማወቅ ከፈለጋችሁ ግን የነገ ሰው ይበለን እና ነገ ጠዋት በተወዳጇ ርዕሰ አንቀጼ ላይ በአጭሩ ነጭ ነጯን ዘርግፌ እገላግላችኋለሁ። እስከዚያው ጀግንነታቸውን እያደነቅን ባለንበት እንቆይ።

"…በነገራችን ላይ ፋኖ ናሁሰናይ የአፄ ቴዎድረስ የሥጋ የዘር ሐረግ እንዳለው ስንቶቻችን ነን የምናውቀው? የጀግና ዘር። እናም ምንም መረጃ የሌለኝ ይመስል እየመጣችሁ በፔጄ ላይ አትደስኩሩብኝ።

"…ከፈረሱ አፍ ነው መረጃ መስማት። የፈጠራ መረጃ ለማንም አይጠቅምም። ለትግሉም አይረባም። ሃቅ ሃቁን ብቻ።

"…ጨዋታችንን እንቀጥል አይደል…?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

የኦሮሞ ብልጽግና Vs ዐማራ

"…አረመኔው እና ነፍሰበላው አቢይ አሕመድ ደሙን አፍስሶ አሰቃይቶ፣ ካሜራ እስኪመጣ ድረስ ጠብቆ የዓለምአቀፍ ሕግ ጥሶ እንዲያርፍ ያደረገውን የሟች ፋኖ የናሁሰናይን አስከሬን ለወላጅ ለቤተሰብ አልሰጥም ብሎ ከልክሏል። አስከሬን ሊቀበሉ የሄዱ ቤተሰቦችንም ሰብስቦ ዘብጥያ አውርዷል።

"…በሌላ በኩል ይሄን የአሩሲ ኦሮሞ በአጃቢ ተንከባክቦ በጀት በጅቶ ከሀገሪቱ ሕግ ባፈነገጠ መልኩ ዐማራና ትግሬን ሲያሰድበው ይውላል። ኦሮሞ ከሆንክ እና ዐማራን ከሞለጭክ፣ ካዋረድክ፣ ከገደልክ፣ ከዘረፍክ፣ ካገትክ ትሸለማለህ።

"…በሐገሪቱ ሕግ አለ አትበለኝ። ከብፅግና ጋር የሚሠሩት ብአዴኖችስ አሉ አይደለም ወይ አትበለኝ። የሉም። እኔ የምለጥፈው ነገር ሊያበሳጭ፣ ሊያናድድ ይችላል። ነገር ግን ደግ አደረግኩ።

• መዝግቡት…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…መጀመሪያ ማንን ተማምኖ ላቱን ለምን ከጋጡ ውጭ እንደሚያሳድር መረዳት ይኖርብናል።

• እንቀጥላለን…

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ማስታወሻ…!

"…ሳምንታዊው "ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር" የሚለው መርሀ ግብራችን የመረጃ ቴሌቭዥን ቀደም ብሎ በያዘው ልዩ መርሀ ግብር ምክንያት ለዛሬ አይኖረንም። የሳምንት ሰው ይበለን።

• እስከዚያው ግን ስለእነ ቢልዮነር ምንተስኖት እያወጋን እንቀጥላለን።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ሁሉም ያለቅሳል። አኬር ይገለበጣል። በየቤቱ በየደጃፉ ሁሉም የኀዘን ድንኳኑን ይደኩናል። ሁሌ እንዳስለቀስክ አትኖርም በተራህ ማልቀስህ አይቀርም።

"…የእዚህ ሰውዬ አሟሟትም ያሳዝናል። የሚገርመው የከሚሴ ኦሮሞን የወሎ ኦሮሞ ብለው እየጠሩ ተጎዳ ቆሰለ ብለው ለቦለጢቃ ሥራ ናዝሬት ድረስ የተመሙት የኦሮሞ አርቲስቶች እነ ታደለ ገመቹ፣ ያዙኝ ልቀቁኝ እያለች የሚሠራትን ያሳጣት የሃጫሉ ሁንዴሳ ሚስት አንዳቸውም እዚህ በግፍ በራሱ ቀበቶ አስረው ጭንቅላቱን ደብድበው የቆሻሻ ገንዳ ላይ የጣሉትን ሰው ልቅሶ አልደረሱም። ሃጫሉ ሁንዴሳ እድሜ ልኩን ለኦነግ አገልግሎ ሞተ። ኦነጎችን የማይምረው የኦሮሞ ብልፅግና ይራራልኛል ብለህ አንተ ዥሎ አትዘናጋ።

"…ቄሮ ቢያንስ መኪና እንዳይንቀሳቀስ መንገድ ዘግቶ ጫት እየቃመ ነው። የውጭ ሀገር ጉዞ ያላቸው፣ የፍርድ ቤት ቀጠሮ፣ ሪፈር ወደ አዲስ አበባ የተጻፈላቸው ዜጎች፣ ሸቀጦች፣ ነዳጅ ወዘተ ቀጥ ብሏል በኦሮሚያ። አገዛዙን የሚበቀሉት ሕዝቡን ሽባ አድርገው እያስለቀሱት። የኦሮሞ ትግል ይምጣብኝ።

"…ፍሮፌሰር ሕዝቅኤል እንኳ ተራው ደርሶ በሚዲያ ያልቅስ? እንዴ ምነው እኔ ብቻ…? ሁሉም እንዲህ ሲቀምስ ደስ ይላል።

• ግድያው ግን አሰቃቂ ነው።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…የዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ድጋፍ እና ይሁንታ ስላለው አሁን ያለው የኦሮሞ መንግሥት ምንም ነገር በንፁሐን ላይ ቢፈጽም ጠያቂ፣ ተቆጭ፣ ገልማጭ ስለሌለው አማራጩ ተደራጅቶ መመከት ነው።

"…አዲስ አበባዎች ከፕራንክ፣ ከብሔራዊ ቲያትር የግጥም ምሽት፣ ከቲክቶክ ዳንስ ወጣ ብላችሁ ብትመካከሩ መልካም ነው።

"…ቤትህን አፍርሰህ ንካው ሲልህ ቆርቆሮና በር መስኮትህን ነቅለህ መፈርጠጡ እንዳለ ሆኖ ይሄን የኦሮሞ ጋቸነ ሲርና ወታደራዊ ስልጠና በንቀት፣ በማሾፍ፣ በመቀለድ፣ በቧልት ባታልፈው መልካም ነው። ሲመጡ አራስ አይቀራቸውም ሲያርዱ።

"…እነሱ ሥራ ላይ ናቸው። ሌላው እየቧለተ፣ እያሾፈ፣ እየፎተተ፣ እየቀለደ፣ እየኮመከ ጌዜ ሰዓቱን እየፈጀ ነው።

• ቀልዱን ተዉ ተናግሬአለሁ…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም…

"…ርዕሰ አንቀጹን አንብበናል። ቀጥሎ የሚከተለው የእናንተን ሓሳብ ወደ ማድመጥ ነው የምንሄደው።

"…ደርጉን ኦሮሙማ እንዴት አገኛችሁት…?

ይህ ነው ምኞቴ እኔ ለሕይወቴ
ከራሴ በፊት ለኢትዮጵያ እናቴ የሚለውን የኦሮሙማው የደርግ መዝሙር አምጥቶ ለኦሮሙማው ጋቸነ ሲርና አላዘመረውም?😂

ዺሲ ያአፄ ማፎኮርታ
ጀባን ነመራ ባሳ ኮቦርታ

ትርጉም

ተው አንተ አጼ ለምን ትፎክራለህ
ጠንካራው ከሰው ላይ ካፖርት ያስወልቃል ነው የሚለው። የኦሮምኛው ዘፈን። ገፋፊ፣ ዘራፊ መሆኑን ነው የሚያውጀው። 😂 ሌባ ሁላ…

• የጨነቀ’ለት…

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

“…ነገር ግን በመጨረሻው ቀን የሚያስጨንቅ ዘመን እንዲመጣ ይህን እወቅ። ሰዎች ራሳቸውን የሚወዱ ይሆናሉና፥ ገንዘብን የሚወዱ፥ ትምክህተኞች፥ ትዕቢተኞች፥ ተሳዳቢዎች፥ ለወላጆቻቸው የማይታዘዙ፥ የማያመሰግኑ፥ ቅድስና የሌላቸው፥ ፍቅር የሌላቸው፥ ዕርቅን የማይሰሙ፥ ሐሜተኞች፥ ራሳቸውን የማይገዙ፥ ጨካኞች፥ መልካም የሆነውን የማይወዱ፥ ከዳተኞች፥ ችኩሎች፥ በትዕቢት የተነፉ፥ ከእግዚአብሔር ይልቅ ተድላን የሚወዱ ይሆናሉ፤ የአምልኮት መልክ አላቸው ኃይሉን ግን ክደዋል፤ ከእነዚህ ደግሞ ራቅ። ” 2ኛ ጢሞ  3፥1-5

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"… መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ከሰሜን ክፉ ነገርንና ጽኑ ጥፋትን አመጣለሁና ወደ ጽዮን ዓላማን አንሡ ሽሹ፥ አትዘግዩ። አንበሳ ከጭፍቅ ዱር ወጥቶአል፥ አሕዛብንም የሚዘርፍ ተነሥቶአል፤ ምድርሽን ባድማ ያደርግ ዘንድ ከስፍራው ወጥቶአል፥ ከተሞችሽም ሰው የሌለባቸው ፍርስራሾች ይሆናሉ። የእግዚአብሔር ጽኑ ቍጣ ከእኛ ዘንድ አልተመለሰምና ማቅ ልበሱ፥ አልቅሱም ዋይም በሉ። በዚያም ቀን፥ ይላል እግዚአብሔር፥ የንጉሡና የመኳንንቱ ልብ ይጠፋል፥ ካህናቱም ይደነቃሉ ነቢያቱም ይደነግጣሉ። ኤር 4፥ 6-9

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"… መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ዜና ዘብጥያ…!

"…ዛሬ ከሰዓት ከምሳ በኋላ ቀውሲ በላይ መኮንን በV8 መኪናው የሞላቸውን አጃቢዎች ይዞ አፍሪካ ኅብረት ግቢ ውስጥ ወደሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያመራል። እንደ ደረሰም የምዕራብ ሸዋና የአሩሲ ቄሮ ናቸው የተባሉ አጃቢዎቹን መኪና ውስጥ አስቀርቶ ከገሚሶቹ ጋር ወደ ባንኩ ያመራል።

"…በአፍሪካ ኅብረት ግቢ ውስጥ የውጭ ሃገር ገንዘብ ማስቀመጥ ይቻላል። ቀሲስ በላይም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከፓትርያርኩና ከአቡነ አብርሃም ቀጥሎ ዋና ባለ ሥልጣን ነውና ፍተሻም የለበት። እናም በሀገረ አሜሪካ በከፈተው የባንክ አካውንቱ ይተላለፍለት ዘንድ የተጻፈ ቼክ ይዞ ነበር የደረሰው። 5 ሚልዮን ዶላር። በ120 ብር ምቱት። 😂

"…የባንኩ ሰዎች ፈሩ። ደነገጡም። ቀውሲ በላይ የጃዋር ጓደኛ ነው። የቄሮ አለቃ ነው። በዚያ ላይ የኦሮሞ ደኅንነቶችን አጃቢ ይዞ የመጣው። የባንኩ ሠራተኞች ጨነቃቸው። ቆይ አንዴ ይጠብቁን ፕሮሰስ እያደረግንሎት ነው አሉት። እሺ ብሎ ተዘፍዝፎ ተቀመጠ።

"…ቆይቶ የፌደራል ፖሊሶች እና የአፍሪካ ኅብረት የራሱ የፀጥታ ሠራተኞች በአካባቢው ፈሰሱ። ቀውሲ በላይንም በቁጥጥር ስር እንደዋሉት ነገረው ወደተዘጋጀው መኪና ይቀጥል ዘንድ አመለከቱት። ቀውሲ በላይም ከእንግሊዝኛ በቀር በኦሮሚኛም፣ በአማርኛም ቢፎክር፣ ቢያቅራራ፣ ቢቆጣ ማን ይስማው። ሰሞኑን በልማት ስም የቤተ ክርስቲያን ህንፃ ሲያስፈርስ የነበረው በላይ ውሎ ሳያድር ራሱ ፈረሰ። ለልጁ፣ ለራሱ፣ ለዘመዶቹ የቤተ ክርስቲያንን ሀብት የመዘበረው ሰው ሳይበላው ተያዘ።

"…የፌደራል መኪና፣ የአፍሪካ ኅብረትም የፀጥታ ሠራተኞች በመኪናቸው፣ ሌሎች ደግሞ የቀውሲ በላይን መኪናን አጅበው ወደ ማእከላዊ ወንጀል ምርመራ መሄዳቸው ነው የተነገረኝ። አንዴ ዐቢይ ጋር ልደውል አላለም…! 😂

• ሥራው ያውጣው…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…የሚገርመው እስከ አሁን ድረስ በንዴት ምግብ ያልበሉ፣ የደም ግፊታቸው ጨምሮ ሆስፒታል የገቡ ሁላ አሉ አሉኝ። 😂

"…ማርያምን እነ ፋኖ ናሁሰናይን የመሳሰሉ ትንታግ ወጣትነታቸውን ለትውልድ ያለ ስስት የሚሰጡ ታማኝ ጀግኖችን እያየሁ ተስፋ ስለማልቆርጥ ፋኖ ምናምን እያልኩ የማላዝነው እንጂ ፒፕሉማ አስቂኝ ፕራንካም እና ቲክቶካም እኮ ነው።

"…ራብና ጠኔ እየቆላው አርሰናል ይባልልኛል። አርሰናልን ትበላው እንደሁ እናያለን። ደግሞ እኮ አርሰናልን እየደገፈ "እየመጡ ነው" ይባልልኛል አሉ። ምጣት ይምጣብህ አቦ አለ አሉ አጎቴ ሌኒን።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…መልካም

"…ከርዕሰ አንቀጹ ንባብ በኋላ የሚከተለው የእናንተ የበሰለ አስተያየት ነው። አስተያየት ለመጻፍ አቅምም፣ እውቀትም የሌላችሁ ግን አትገደዱም።  ለመሳደብ የሚመጣን ነውረኛ የወሬ ጠኔ ያለህ ብሎ እንዲቀር ነው የማደርገው። ከስድብ በቀር ተቃውሞም ቢሆን ሓሳብን በጨዋ ደንብ የመግለፅ መብት በእኔ ቤት በሽበሽ ነው። ቤቴ ለሓሳብ ነፃነት ክፍት ነው። የሰው ዓይን የሚያቆሽሽ ስድብ ብቻ ነው ክልክሉ።

"…በተለይ ፋኖን ይመጣል ብላችሁ በቲክቶከሮች ቀደዳ፣ በፕራንክ ሙድ ተከይፋችሁ… ደጅ ደጁን የምትጠብቁ አዲስ አበቤዎችም እስቲ ሓሳብ ስጡ። እንወያይ። ጀግኖቹን እናድንቅ። እናወድስ።

• አንድ… ክልኧተ… ሰዲ… ጀምሩ…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"ርዕሰ አንቀጽ"

"…ለምን ሳይጯጯህ፣ ግርግርም፣ ዓለምአቀፉ ማኅበረሰብም ሳይደነብር፣ ጫናም፣ የዲፕሎማሲ ኪሳራም ሳይፈጠርብን ልጆቹን በሕይወት አልያዛችሁም? ለምን ያን ያህል ሰዓት ድረስ በመሃል አዲስ አበባ ያውም በቦሌ አየር መንገዱ አጠገብ ተኩስ እስኪከፈት፣ ጦርነት የተጀመረ እስኪመስል ድረስ ተዘናጋችሁ? ግማሽ ቀን ሙሉ መንገድ ተዘግቶ ደካማነታችን እስኪታይ እስኪጋለጥ ድረስ ምን ስትጠብቁ ነበር? ይሄ ድርጅት (ኢንሳን ማለቱ ነው) እንደ አዲስ ፈርሶ በድጋሚ መሠራት አለበት በማለት አቢይ አሕመድ የኢንሳ ሓላፊዎች ላይ እስከ ዛሬ ድረስ እንደ እብድ እያንባረቀ የሚጮህባቸው በእነ ፋኖ ናሁሰናይ እና አቤኔዘር የአዲስ አበባ ኦፕሬሽን ተበሳጭቶም፣ ደንግጦም ነው። አሁን ቆስሎ ተያዘ የተባለው ልጅ የሚያውቀው ነገር የለም። ዋናው የሚሽኑ ባለቤት ፋኖ ናሁሰናይ ነው።

"…ፋኖ ናሁሰናይ የዐማራ ፋኖ በጎንደር የአጼዎቹ ክፍለ ጦር የቀጠና ዘመቻ መምሪያ ሓላፊ ነበር። ፋኖ ናሁሰናይ የታወቀ የጦር መሪ ሆኖ ሳለ ወደ አዲስ አበባ የተላከው የታሰበውን ሓሳብ፣ የታቀደውን ዕቅድ ያለእሱ ሊፈጸም የሚችል ሌላ ሰው ስላልነበረ ብቻ ነበር ናሁሰናይ ወደ አዱ ገነት የሄደው። ናሁሰናይ በትምህርቱ የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ምሩቅ ስለነበረ በኢንጂነሪንጉ በኩል ደግሞ ሀገር ለመምራት ጣጣውን ጨርሶ የተቀመጠው ፋኖ ከዚያ በፊት አሁን በራሱ አቅም እያመረተ ስላለው የጦር መሣሪያ የሚያስፈልገውን የቴክኖሎጂ ሽግግር በማምጣት ከፍ ላለሌላ ጉዳይ የሚረዳውን ተግባር ለመፈጸም ነበር ልጁ የተላከው። እናም ልጁ የተሰጠውን ግዳጅ እና ተልእኮ ለማሳካት ቁጥሩ የማይታወቅ የሰው ኃይል ይዞ ነበር ወደ አዲስ አበባ የሄደው። በዚያም የከተመው። አደገኛም የሆነ ሪስክ ነበር የወሰደው።

"…እነ ናሁሰናይ ምንም ሳይነቃባቸው እየተዝናኑም፣ እየጨፈሩም፣ በእውቀት፣ በምርምር ላይ ለሚፈለገው የቴክኖሎጂ ጉዳይ የተሰጣቸውን ተልእኮ በሚገባ ፈጽመው፣ ጨርሰውም፣ እነርሱ ያልነበሩበት ነገር ግን ልክ በዛሬው እለት ሚያዚያ 7/2016 ዓም በእለተ ሰኞ በአዲስ አበባ ከተማ በዓይነቱ ከባድ ነው የተባለ አስደናቂ የፋኖ ኦፕሬሽን እንዲፈጸም መመሪያም ሰጥቶ እሱና የተወሰኑቱ ባለፈው አርብ ሚያዝያ 4/2016 ዓም መጀመሪያ ወደ ሸዋ ከዚያም ወደ ጎንደር ለመመለስ አቅደው ጨርሰው ነበር በመሃል ይሄ ያልተጠበቀ ድንገተኛ ክስተት የተፈጸመው።

"…ከየት እንደሆነ ለጊዜው ባይታወቅም የአገዛዙ የስለላ ድርጅት መረጃው ዘግይቶ እንደደረሰው ይገመታል። ልጆቹ አዲስ አበባ እንደመጡ እንጂ ለምን እንደመጡ አገዛዙ አልደረሰበትም። በዚያ ሰዓት ቦሌ ምን እየሠሩ እንደነበረም አላወቀም። ነገር ግን ለሆነ ኦፕሬሽን ወይም ለራሳቸው ጉዳይ በዚያ እንደተገኙ ግን ገምግሟል። ታዛቢዎች የሚሉት በዚህ መጠን ታዋቂ የሆኑ ልጆች ይሄን አደገኛ ተልእኮ ወስደው ሳለ ለምን ክትትል እየተደረገባቸው እንደሆነ ታሳቢ አድርገው በፍጥነት ቦታ ስለመልቀቅ አላሰቡም ብለው በመጠየቅ ይቆጫሉ። ነገር ግን እነ ናሁሰናይን በላካቸውና ሚሽኑን በሰጣቸው አካል በኩል ደግሞ ይኸው ጥያቄ ሲነሣባቸው የሚመልሱት መልስ "ልጆቹ የተሠጣቸውን የጊዜ ሰሌዳ በአግባቡ ተጠቅመዋል። ድንገት ቢነቃ ተብሎም ይወስዱ ዘንድ የተሰጣቸውንም መመሪያ በጀግንነት ፈጽመዋል። እንደ ጀነራል ክንፈ አብርሃ፣ እንደ ስብሃት ነጋ፣ በካቴና ታስረው ዐማራን አላወረዱም። ይህ ድንገተኛ ሁነት ባይከሰት ኖሮም ይሄኔ ተልእኮአቸውን ፈጽመው ጎንደር ነበሩ። የሆነው ሆኖ ሚሽኑን 100% አሳክተዋል። አሳክተነዋልም። ቀጣዩን የአዲስ አበባ ተልእኮ ደግሞ መጠበቅ ነው የሚሉት ፋኖዎቹ። ይሄንኑ ለእኔ ያረጋገጡልኝን ቃል ባለፈው ሳምንት ከሮይተርስ የዜና ወኪል ጋር ሁለት ሰዓት ሙሉ በፈጀው ውይይታቸው ወቅት እንደረጋገጡለትም ነግረውኛል። አቢይ ከነግሳንግሱ ይወድቃል። ድርድር የሚባል ነገር የለም። አገዛዙ ይገረሰሳል። ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ይቀጥላሉ ነው የሚሉት ፋኖዎቹ። 

"…በወፎቼ በኩል ደግሞ አሰማርቼ ያስጠየቅዃቸው የአገዛዙ ባለ ሥልጣናት አሉ ብለው የሚነግሩኝ ነገር እንደሚከተለው አቀርበዋለሁ። "ይሄ ለእኛ ለብልፅግናዎች ከባድ አደጋም፣ ኪሳራም ነው። ታዋቂ የፋኖ መሪ ሆኖ በዚህ ሰዓት ያውም በዚህ መልክ በዋና ከተማዋ ላይ በነፃነት ለብዙ ወራት ደብረዘይት፣ ናዝሬት፣ አምቦና ጅማ ድረስ መንቀሳቀስ ምን ዓይነት ድፍረት፣ ምን ያህል የተፈጥሮ ጀግንነት ቢኖረው ነው? ያውም በጠራራ ፀሐይ ከተማ ውስጥ በድፍረት መንቀሳቀሱ ያስደንቃል ነው የሚሉት አሉኝ። ወያኔ እንኳ በዚያ አቅሟ ያልሞከረችውን ከባድ እና አደገኛ ሚሽን ፋኖ በዚህ መልኩ መፈጸሙ የፋኖን አቅምና ጉልበት፣ ድርጅታዊ ጥንካሬም ነው የሚያሳየው። አሁን የመንግሥት ባለ ሥልጣናትን ለመጠበቅ የተመደበው የመከላከያና የፖሊስ ኃይሉን ራሱ መተማመን አይቻልም። በዘር ፖለቲካ በምትመራ ሀገር ኦሮሞ ነው ብለህ የቀጠርከው ሰው ዐማራ ላለመሆኑ ምን ዓይነት ማረጋገጫ የለንም። ቋንቋና ስም፣ የትውልድ ቦታ እየታየ ነው እንጂ የሚቀጠረው ወታደሩ የኦሮሞ፣ የደቡብም ሰው ስም ይዞ የዐማራ ፋኖ አለመሆኑን በምን እናውቃለን። ሁላችንም አደጋ ላይ ነን እያሉ እንደሆነም ነው የሚነግሩኝ ወፎቼ። እውነት ነው ብዙ ዐማሮች ኦሮሞ መስለው መገርሳና ቶሎሳ ተብለው እየተጠሩ ወሳኝ ቦታ ላይ አሉ።

"…ልጆቹ የተሰጣቸውን ተልእኮ አጠናቀዋል። በዚህ መሃል ግን የፖሊስ ክትትል በዛባቸው። እነርሱም አንድ ነገር ሊፈጠር እንደሚችል ዘግይቶ ገብቷቸዋል። መረጃዎቻቸውን በሙሉ ወደሚፈለገው ስፍራ አስቀድመው በመላክ አድርሰዋል። አብሮት የተሰዋው ሰው ጎንደር ደርሶ ተመልሶ ናሁሰናይን ይዞ ለመመለስ የገባ ታጋይ ነው። የዚያን የተሰዉ እለት ግን ከክትትሉ የተነሣ እንደሚያዙ ሲገባቸው በፍጥነት ከቦታ ቦታ መንቀሳቀስ ጀመሩ። ከቦሌ መድኃኔዓለም በሚሊኒየም አዳራሽ በ3ኛው በር በዚህ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በመሠረት ደፋር ቅርንጫፍ በኩል ሲወጡ ይከታተላቸው የነበረው የፖሊስ ኃይል እንዲቆሙ ይጠይቃቸዋል። እጃችሁን ስጡ ነው ፖሊስ የሚለው። የአጼ ቴዎድሮስ ልጆች ደግሞ እንደ እጅህን ስጥ የሚቀፋቸው፣ የሚጸየፉት ነገር የለም። ሞታቸውን ነው የሚመርጡት። እነርሱም ሳይቆሙ ወደፊት መንዳት ይቀጥላሉ። ፖሊሶቹም እነ ናሁሰናይ ያሉበትን መኪና ከፊትና ከኋላ መጥተው ገጭተው በኃይል ገጭተው በአደጋ ያስቆማቸዋል።  ከዚያስ…? ከዚያማ…

"…ይቀጥላል…

"…መኪናው እንደቆመ ሮጦ አምልጦ ለ25 ደቂቃ ተታኩሶ ለግማሽ ቀን ሙሉ መንገድ አዘግቶ፣ የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰቡን አስደንግጦ፣ አገዛዙን አሸብሮ፣ አየር መንገዱ በሪፐብሊካን ጋርድ እንዲወረር፣ እንዲጠበቅ አድርጎ ኋላ ላይ በጀግንነት የተሰዋው ማነው? የተሰዋው ልጅ አቤኔዘር ነው ወይስ ናሁሰናይ? ፖሊሶቹ ከመኪናው አስወጥተው መሬት ላይ ያስተኙት መኪናዋን ያሽከረክር የነበረው ልጅ ማነው? ከመኪናዋ ውረድ ብለው ካስወረዱት በኋላ ወርዶ ቁም ብሎ ኋላ ላይ ከወደቀበት ቆይቶ ቢነሣም መሣሪያ የደገነበትን ፖሊስ ተኩሶ መሬት ላይ የጣለው ማነው? ከዚያ እዚያው መኪናዋን ከለላ አድርጎ እየተታኮሰ ሳለ የተመታውና የወደቀው ፋኖ ማነው? የሚለውንና ተጨማሪ መረጃዎችን መረጃዎቹን ቃርሜ እንደጨረስኩ እመለሳለሁ። …👇 ከታች ይቀጥላል… ✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

“…የመንግሥት ልጆች ግን በውጭ ወደ አለው ጨለማ ይጣላሉ፤ በዚያ ልቅሶና ጥርስ ማፋጨት ይሆናል።” ማቴ 8፥12

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"… መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…በኤርትራዊ ስም ወደ ውጭ ሀገር ለመሄድ ስሟን ከሊዲያ ጌታቸው ወደ ሳሮን ሀጎስ የቀየረች፣ ይህቺ ጭን ቸርችሮ አዳሪ ጋለሞታ በእነ ፋኖ ናሁሰናይ መሰዋት ላይ የሠራችው ቪድዮ በማኅበራዊ ሚዲያው ሰፈር ሲመላለስ አይቼዋለሁ።

"…ነገ ጠብቂኝ አንቺ ኤልዛቤል። ከመከላከያ ባለ ሥልጣናት ጋር በሕገ ወጥ መንገድ ወደ ውጭ ለመውጣት የፈለጉ የትግራይ ልጆችን እንዴት ፓስፖርት ለማውጣት በሚልዮን ብር ስትግጪ እንደነበር፣ በድምጽሽ ሁላ ስትደራደሪ ያወራሽውንና የስልክ ድርድርሽን ጨምሬ አወጣዋልሻለሁ።

"…በጁንታው ጦርነት ወቅት ሁለት መታወቂያ በመያዝሽ እነ ምሬ ወዳጆ ተጠራጥረው በቁጥጥር ስር አውለው ወደ ዘብጥያ ሊያወርዱሽ ሲሉ ዛሬ በእስር ቤት የሚማቅቀው ገጣሚ በላይ በቀለ ወያ እንዴት መስክሮልሽ እንዳዳነሽ ረስተሽ ዛሬ ፋኖን ለመስደብ በቃሽ። ክፍት አፍ። እነ አቢይ አሕመድ፣ እነ ዘዳነች አበቤ ራሱ ለመሳደብ ያልደፈሩትን ፋኖ ሰደብሽ፣ አዋረድሽ።

"…ጠብቂኝ አንች አስመሳይ፣ ደግሞ ሕዝብ ያሸንፋል አንቺ ጋለሞቲት። በኦቲስዝም ተጠቂዎች ስም በወንድምሽ በኩል የምትዘርፊው ገንዘብ ጫንቃሽን አሳበጠው፣ ልቦናሽን ደፈነው አይደል? ደፋር መሃይም ጠብቂኝ።

"…በዐማራ ሕዝብ ትግል ላይ መቀለድ ቀይ መስመር ነው። በፋኖ ናሑሰናይ አስከሬንና አሟሟት ላይ መቀለድም ምን ያህል ያዋጣሽ እንደሆነም ነገ እንነጋገራለን። እኔ ዘመዴ መራሩን እውነት በግድ እያንገሸገሸሽም ቢሆን አስውጥሻለሁ። ያውም ይሄን ሜትር ኩብ አፍሽን ፈልቅቄ ነው የምግትሽ።

• መዝግቡት…✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ሥልጣንም ፍርፋሪም የምታገኘው ከጰነጠጥክ ብቻ ነው። ቢልየነር ምንተስኖት ይባልልኛላ ይሄን ምድረ ዘራፊ ሁላ።

"…አንድ ዐማራ አፍነህ፣ አግተህ እኮ ሚልዮን ብር በቀናት ውስጥ ነው ገቢ የምታገኘው። ምድረ ኮሬ ነጌኛ ሁላ።

• ይመዝገብ…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…በአፓርታይድ ሥርዓት ውስጥ ስትኖር በዚያ ላይ የመጀመሪያ ደረጃ ዜጋ ስለምትሆን እንደፈለገ የመበሻቀጥ መብትም ይኖርሃል።

"…ሕግ ምናምን አይሠራም። ይሄ ሁሉ ወፈ ግሪሳ ባለ ጊዜ ከጀርባው እያለ ምን እንዳይሆን? ያውም የብርሃኑ ጁላ ዘመድ ሆኖ፣ በዚያ ላይ ዐማራና ትግሬን ተሳድቦ እየኖረ ማን ሊነካው?

• ይመዝገብ…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም…

"…የመኝታ ሰዓታችን እስኪደርስ ድረስ ለምን አጫጭር የነቆራ መረጃዎችን አንለዋወጥም?

"…በተለይ ዐማራውንና ኦርቶዶክሱን ማኅበረሰብ ዥል፣ ፋራ፣ ሾርት ሚሞሪያም ነው ብለው በነፍስና በሥጋው ላይ የሚያላግጡ የሚጫወቱበትን፣ ገንዘቡንም፣ ጊዜውንም ሙልጭ አድርገው የሚበሉበትን የቲክቶክ እና የዩቲዩብ ሞላጮችን ለምን አንተዋወቃቸውም? የኮሬ ነጌኛ እስኳዶችን ማለት ነው።

"…አብዛኞቹ የብልፅግና ወንጌል ማዕተባቸውን አስቆርጦ የብልፅግና ሃይማኖት አክቲቪስት ያደረጋቸው ናቸው። ሰብስክራይብ አድርጎ የሚከተላቸው ደግሞ ይሄው ምስኪን ዐማራና ኦርቶዶክስ መሆኑ ነው። 😂😂 የሆነማ እርግማን ሳንረገም አንቀርም።

• ምን ይመስላችኋል…?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ተመልከቱ ይሄ ከመኪናው ውጪ የቆመው የዚህ አራጅ ታዛዥ ባለ ሻሹም ሶዬ የለውጡ ፍሬ ኢንቤስተር ነው አሉ። ስሙም ምንተስኖት ነው አሉ የሚባለው።

• መዝግቡት…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ብዙ ሰው የምለፈልፈው የገባው አይመስለኝም። ዘመዴ ደግሞ ያበዛዋል ሁላ ብሎ ሲቦጭቀኝ ይውላል።

"…በኦሮሚያ ለቄሮ ዋነኛው ገቢ ዜጎችን ማገት፣ መዝረፍ፣ መግደል ነው። ጠያቂም የለም። ይሄን ግማታም ሥርዓት፣ ይሄን ሱፍ ለብሶ የጠነባ፣ ሸታታ ቋቅ ሥርዓት ለመቀየር ፋኖን መሆን ይጠይቃል።

"…ዳለቻ ማለት የሻሸመኔውን ዝርፊያ፣ ግድያ የመራ፣ የወርቅ ቤቶችን ሁላ በመዝረፍ የከበረ፣ አባቱም ዘራፊ ፀረ ዐማራ ነፍሰ ገዳይ የሆነ ነው አሉ። አየለ ቁረሶ። ሽንታም እየገደልኩህ ነው ምን አባክ ታመጣለህ የሚልህ የብልጽግና ከለላ ስላለው ብቻ አይደለም። ገምግሞህ፣ ገምግሞህ ወኔ ቢስ፣ ለመሞት የተዘጋጀህ ፈሪ መሆንህን ስላረጋገጠልህም ነው።

"…ሙድ መያዝ፣ በኮመንት መፎከር፣ መሳደብ፣ መሸለል ዋጋ የለውም። ፕራንካም ትውልድ፣ ፎጋሪ፣ ቀልደኛ ትውልድ አይሻገርም። አይድንምም።

"…ዳለቻ እንዲህ እየገደለህ፣ እየሰደበህ፣ እያዋረደህ ቀብረር ብሎ የሚኖርብህ ምንም አባክ እንደማታመጣ ስለሚያውቅ ስለሚረዳም ነው። በብልፅግናም በበኦነግም የሚጠበቅ፣ የሚረዳም ነው። ብልፅግና ማለት ነውር ጌጡ ማለት ነው።

"…ነፍስ ይማር…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ጥያቄ ነው…?

"…ከፋኖማ ጋር አይደለም እነዚህ ሁለት ግራ እግር ምስኪን አዛውንቶች ይቅርና ባሳይንሳዊ ስልጠና የተደራጀው የሀገር መከላከያ ሠራዊት ተብዬው በድሮንም፣ በጀትም፣ በታንክም ተዋግቶ የዐማራን ፋኖ ማሸነፍ እንዳልቻለ ዓለሙ ሁሉ የመሰከረው ሃቅ ነው። እነዚህ ሰልጣኞች ከፋኖ ጋር ሊዋጉ አይመስለኝም። ሪፐብሊካን ጋርድ ያልቻለውን የጋዲሴ አባትና የጫልቱ እናት ምን ቁርጥ አድርጓቸው? ይሄ ትርኢት ለፋኖ አይመስለኝም።

"…ይሄ ሥልጠና ለኦነግ ሸኔም አይደለም። አይሆንምም። ምክንያቱም የተጣሉ ይምሰሉ እንጂ ሁላቸውም አንድ ናቸውና። ለኦነግም፣ ለኦነግ ሸኔም አይመስለኝም። ለሱማሌም፣ ለሸአቢያም አይሆኑም።

"…ብዙ አስተያየት ሰጪዎች ይሄን ነገር እያያችሁ ስታናንቁ፣ ስትተርቡ፣ ስትፎትቱ፣ ስትፎጋገሩም አያለሁ። ፉገራው ቢቆያችሁ እላለሁ። ምክንያቱም ይሄ ሁላ ሰልጣኝ ብታምኑም፣ ባታምኑም ምንአልባትም በረሃ ወርዶ ባይዋጋ ቤትህን ለማቃጠል፣ ንብረትህን ለመውረስ፣ ባዶ እጁን ያለውን ፍቶች፣ ለማረድ የሚሰንፍ አይመስለኝም። ቀልዱን ትታችሁ ለመረረው ነገር መዘጋጀቱ የሚሻል ይመስለኛል።

"…አሜሪካ ተቀምጠህ፣ አውሮጳ ተወዝፈህ ካናዳና አውስትራልያ ተገሽረህ ከቀልድ፣ ከቧልት፣ ከስድብ ውጪ ሌላ መልእክት ማየትም፣ ማስተላለፍም የማይሆንልህ የቀነጨረ አእምሮ ባለቤት የሆንክ አንተ አንቺ ይልቅ ለዚህ አፀፋ ቤተሰቦቻችሁ እንዲዘጋጁ ራሳቸውንም እንዲከላከሉ ብትሠሩበት እመርጣለሁ።

"…ሰሞኑን የፋኖን ስም በማጠልሸት፣ በአቶ በቴ ኡርጌሳ ላይ የፈጸሙትን ዘግናኝ ግድያም ለማስቀየስ፣ ወሬው ሁሉ ፋኖ፣ ፋኖ ለማስባል ኦሮሙማው ኮሬነጌኛ በአዲስ አበባ የተለያዩ የሽብር ጥቃቶችን ሊፈጽም ይችላል። በገበያ ማእከላት፣ ቤተ እምነቶች፣ ትራንስፖርት፣ የስፖርት ማዘውተሪያና ትምህርት ቤቶች ወዘተን መጠንቀቅ ነው።

• ተናግሬአለሁ…

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"ርዕሰ አንቀጽ"

"…ኦሮሙማው ሌሎች ክልሎችን በሻሻ አድርጎ ሲጨርስ የነፃነት ሃውልቱን አምቦ ላይ ለመትከል ቃል የገባውን ለመፈጸም ሌት ተቀን እየደከመ ይገኛል።

"…የክልል ልዩ ኃይል ይፍረስ ብሎ በዐዋጅ ለማፍረስ የተንቀሳቀሰው አገዛዝ እርሱ ግን እንኳን ልዩ ኃይሉን ሊያፈርስ እድሜው ከ90 ዓመት በታች የሆነ ማንኛውም ኦሮሞ ሰልጥኖ እና ታጥቆ በተጠንቀቅ እንዲቀመጥ ባዘዘው መሠረት ኦሮሞ የተባለ ሁሉ በመላ ኦሮሚያ ዊኒጥ ዊኒጥ በማለት ላይ ይገኛል።

"…ለጎልያዱ አባገዳይ ሥርዓት እንቅፋት የሆነበትን ዳዊቱ የዐማራን ሕዝብ በኢትዮጵያ ጦርና በኦሮሞ ሠራዊት መስበር ስላልተቻለ ትግሬን ኮንቪንስ አድርጎ በወልቃይትና በራያ አታልሎ ወደ ጫወታው በማስገባት ትግሬም ገዳውን አምና በራያ በኩል ጦርነት መጀመሯም እየተነገረ ነው። ትግሬ ለአሁን ታግዘን እንጂ መጨረሻ ላይ እሷን መብላት አያቅተንም ነው የሚሉት ኦሮሞዎቹ።

"…በዐማራ ክልል እያለቀ ያለው የኦሮሞ መከላከያ ሠራዊት እንደ ዐማራጭ የዐማራ አድማ በታኝና የዐማራ ሚሊሻን በገፍ አሰልጥኖ በማስታጠቅ ከፋኖ ጋር እርስ በእርስ ለማጫረስ መታቀዱም ነው የሚነገረው።

"…ያም ሆነ ይህ ኦሮሞ በአሁን ሰዓት የሀገር መከላከያውን፣ የፌደራል ፖሊሱን፣ የክልል ፖሊሶችን፣ የአዲስ አበባ ፖሊስን፣ የዐማራ አድማ ብተናንና የዐማራ ሚሊሻን ከነፖሊሱ በሕጋዊ መልክ ያሰማራ ሲሆን፣ በሕገ ወጥ መንገድ ደግሞ ጋቸነ ሲርና፣ አባ ቶርቤ፣ ኦነግ ሸኔ፣ ኦነግ፣ የኦሮሞ ልዩ ኃይል፣ የኦሮሚያ ፖሊስ፣ የኦሮሞ ሚሊሻን አደራጅቶ አዝምቷል። ኮሬነጌኛ ገዳይ ቡድኑም የኦሮሞ ስኳድ ነው። TDF, የሱዳን ጦርና ሳምሪም ዝግጁ ናቸው። አልሸባብ በባሌ ቦታ ተሰጥቶት በኦሮሚያ ሥልጠና ጀምሯል።

"…እንዲያም ሆኖ አሁን ከነቃው 2% ዐማራ ወደ 15%ቱ ከነቃ ያለ ጥርጥር ዐማራ መንጋውን በሙሉ ያሸንፋል።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ለጎንደሮችም ለዐማሮች ሁሉ አሳዩአቸው…!

"…ሟች ናሁሰናይ ተኩሱ አልቆ፣ የኢቲቪ፣ የፋናና የዋልታ ጋዜጠኞች ካሜራ ይዘው መጥተው እስኪቀርጹት ድረስ በዚህ መልኩ ነበር ሲሰቃይ የነበረው። እነ አቢይ አሕመድ፣ እንዲህ ነበር አሰቃይተው ደሙን አፍስሰው፣ ሆስፒታል ሳይወስዱት በጥይት ደብድበው የገደሉት።

"…ይሄን የናሁሰናይን አሟሟት ለዐማራ ህጻናት አሳዩአቸው። የዓለም አቀፍ የወንጀለኛ አያያዝ በኢትዮጵያ በኦሮሞ ብልጽግና እንዴት እንደከረፋም አሳዩ። እንዲህ ዓይነት አሟሟት ሁሉም የብልፅግና አባል እንዲቀምሰው በማድረግ ጣፋጭ በቀል ያስፈልጋል።

"…ይሄ ወንድነት አይደለም። ዛሬ የኦሮሞና የትግሬ አክቲቪስቶች በዚህ ጀግና ሲሳለቁ ሳይ ውዬ እኔ ስስቅባቸው ነው የዋልኩት። ባለታንኳ፣ በለ ሮኬቷ፣ ባለ ቢኤሟ ወያኔ ያልሞከረችውን ባለ ክላሹ ፋኖ አዲስ አበባ ገብቶ አቅሙን አሳይቷል። ፈረንጅ አረቡንም አስደንግጧል።

"…በፋኖ ውስጥ ሆኖ ለወያኔ የሚሠራውን፣ ለብልጽግና በሆዱ የሚገዛውን፣ ትግል ለማስጠለፍ የሚሞከረውን ሁላ ይሄን የናሁሰናይን ሲቃና ስቃይ እያሳያችሁ አደብ እንዲገዛ አድርጉት።

"…እነ አቢይ አህመድ እና እነ ሽመልስ አብዲሳ ኦነጉን አቶ በቴ ኡርጌሳን አዋርደው ገድለው አስከሬኑን በቴሌቭዥን አላሳዩም። ናሁሰናይ እና አቤኔዘር ጋሻው ግን ዐማራ ስለሆኑ በአስከሬናቸው ተሳለቁ። ተሳሳቁ። አላገጡ። ዐማራ ለልጅህ ይሄን ቪድዮ አሳይ። ቂመኛ እና ተበቃይ የማይራራ ትውልድም ፍጠሩበት።

"…ፊልሙን የቀረጸው መንግሥት ነው። ያስቀረሁት እኔ ነኝ። እኔ ዘመድኩን። ዘመድኩን በቀለ። ወጣት ዐማሮች ሞታችሁን በአቤኔዘር እዩ። ባንዳውን አትማሩት። ለብአዴንና ለብአዴን ቤተሰቦችም ይሄን ቪድዮ በስልካቸው ላኩላቸው።

“…ጻድቅ በቀልን ባየ ጊዜ ደስ ይለዋል፤ በኃጢአተኛው ደምም እጁን ይታጠባል።” መዝ 58፥10

Читать полностью…
Подписаться на канал