"…የጠፉ ናቸው ብለው ራሳቸውን ያጠፉ የኦሮሞ በጎች ሰበሰበና… የተሰበሰቡትን የዐማራ በጎች ድራሻችሁ ይጥፋ ብሎ No Go አለላችኋ… ጉድ እኮ ነው… 😂
"…የዱባይዋ ፋጢማም፣ አቢይ የፈለገውን አጀንዳ ያምጣ፣ ምክክር ኮሚሽኑም በ21 አጀንዳ ስብሰባ ይጀምር፣ የፈለገ የፈለገውን ይሁን አባቴ ይሙት አበደን ከዘንድሮው የቅዱስ ሲኖዶስ ላይ ዓይናችንን አናነሣትም።
"…ባለ ማዕተብ የሆንክ የተዋሕዶ ልጅ ተዘጋጅ ብዬሃለሁ። ነግሬሃለሁ። እኔ በሙሉ ኃይሌ ነው ሰተት ብዬ የምገባው። የሌለ ፍፁም የለየለት ባለጌ ሁላ ነው የምሆነው። በኃይለኛው ነው እብድ እብድ ሁላ የምጫወተው።
• በጎች ሰምታችኋል…! 😂
"ርዕሰ አንቀጽ"
"…በወልቃይት እና ጠለምት መሬቶች ጉዳይ በኦሮሞ ብልፅግና እና በህወሓት መካከል ልክ እንደ ወሎው ራያ ምድር አይነት ስምምነት ይኖራል ተብሎ አይጠበቅም። የመጣው ይምጣ ብሎ የኦሮሞው ብልጽግና ከህወሓት ጋር ተደርቦ የወልቃይትን መሬት አሳልፎ የሚሰጥ ከሆነ ግን የሚፈጠረው ትርምስ አካባቢውንም፣ ቀጠናውንም ያተራምሳል ተብሎም ይታሰባል። እናም ለክፉም ለደጉም ብለው የሰፈጉት የዐማራ ብልጽግና ሰዎች በራያ ጉዳይ የመወሰን አቅም እንዳጡ የገባቸውና በማንኛውም ሰዓት አየር ላይ እንደሚንሳፈፉ፣ ከሕዝባቸውም ከአገዛዙም ማረፊያ እንደሌላቸው የገባቸው ደደብ ብአዴኖች የራያ ጉዳይ ከታወቀ ወዲህ በጎንደር እና በወሎ በተለየ ሁኔታ የፖለቲካው ምህዳር በፍጥነት መቀየሩ እየተነገረም ነው።
"…የኦሮሞ ብልጽግና ህወሓትን ከመቀሌ አምጥቶ ራያን ማስወረሩ ለወሎ ቤተ ዐማራ ፋኖዎች ያልታሰበ በረከት ነው ያወረደላቸው። ከሁለት ተከፍሎ የነበረው የወሎ ፋኖ ወደ አንድ ዕዝ የመጡበት ወቅትም ስለነበር በሺ የሚቆጠሩ የዐማራ ሚሊሻና የዐማራ አድማ ብተና ኃይላት የትኛው ጋር እንቀላቀል ብለው ሳይቸገረ ከነሙሉ ትጥቃቸው ነው የወሎን ፋኖን የተቀላቀሉት። በጎንደርም እንደዚያው ነው። እነ ኮሎኔል ደመቀ የሚያስተዳድሩት ወልቃይቴ ለጥቂት ጊዜ ፈጥሮት የነበረውን ዳተኝነት በፍጥነት በማረም ከጎንደር የዐማራ ፋኖዎች ጋር በሚገባ መናበብ ጀምሯል። የብልፅግናን ከሃዲነት፣ የብአዴንን ከጅብ አያስጥሌነት የተረዳው በተለይ የጎንደር ብልፅግናው ቡድን በአንድም ይሁን በሌላም ምክንያት በኦሮሙማው ብልፅግና የመካድ ስሜት ስለተፈጠረበት ወደ ኩርፊያ ውስጥ በመግባቱ ምክንያት ፋኖ በረካ ሳይወርድለት አይቀርም የሚል ስሜትም ይሰማኛል። የሰሞኑ የጎንደር ጀብዱ፣ ድል፣ በገፍ የሚቀላቀሉት ሚሊሻዎችና የአድማ ብተና አባላት ጉዳይም ምስጢሩ ሌላ መሆኑን ለመገመት ኢዩ ጩፋን መሆን አይጠበቅብህም።
"…ሌላው ፋኖዎቹም ሆነ ብልፅግና በመጪው ክረምት የሞት ሽረት ፍልሚያ ለማድረግ ዝግጅት ላይ ናቸው። ብልጽግናም ክረምቱ ሳይገባ ፋኖዎቹ በሙሉ ኃይላቸው ወጥተው እንዲገጥሙት ይፈልጋል። ፋኖ ወጥቶ ፊትለፊት ካልገጠመው እና በዚህ ሁኔታ ክረምቱ ከገባ ከባድ ኪሳራ እንደሚገጥመው የተረዳው የኦሮሙማው ብልጽግና እንቅልፍ አልባ እቅዶችን በማውጣት እየዳከረ ይገኛል። ሸዋ ላይ ያለው የሁለቱ እዞች ግጭትም በጊዜ ካልበረደ እና ሁለቱም ጎሮምሶች ሃይ የሚላቸው ሽማግሌ ካልተገኘ ለኦሮሙማው ብልፅግና ዕድሜ ማራዘሚያ በጣም ማዳበሪያ የሆነ አሸወይና እድል ነው። ወሎም፣ ጎጃምም፣ ሸዋና ጎንደር በንግግር፣ በስምምነት፣ በውይይት ወደ አንድነት መጥተው ሸዋዎች ለምን እንዲህ እንደሚሆኑ መመርመር ያስፈልጋል። በተለይ የግንቦት 7፣ የግንባሩና የባልደራስ ግሪሳ ሁሉ ከአንደኛው ቡድን ጋር ቆሞ ሌላኛው ላይ እንዲዘመት መቀስቀስ ኪሳራው በትሪሊዮን ገንዘብ የሚገመት አይሆንም። ቢታሰብበት መልካም ነው።
"…ሌላው ጥንቃቄ የሚያስፈልገው ነገር ስለሚማረኩ፣ የሚንስትሮች እና የባለሥልጣናት መኪኖች ጉዳይ ነው። ሰሞኑን የአቶ ተመስገን ጥሩነህ የፕሮቶኮል መኪና በፋኖ ሓይሎች ተማረከች መባልን ተከትሎ የመጣ ምክርም አለ። መማረኩ ሸጋ ሆኖ ሳለ ማራኪ ፋኖዎቹ ጥንቃቄ ያደርጉ ዘንድ ግን ተመክረዋል። ምናልባትም ይላሉ ስጋቱ የገባቸው ተጠራጣሪዎች ምንአልባትም መኪናዎቹን ዐውቀው እንዲማረኩ ካደረጉ በኋላ የፋኖ አመራራሮች መጠቀም ሲጀምሩ መኪናዋ ውስጥ ሰውር ካሜራ፣ የድምጽ መቅጃና ሌሎች መረጃ ማስተላለፊያ መሳሪያዎች የተገጠመላቸው ሊሆኑ ይችላል። አቶ ለማ መገርሳና የኦሮሚያ የጸጥታ ሓላፊ በድብቅ ሲነጋገሩ የነበረውን መረጃ ወደ አንድ ቋት ይዞ በማስተላለፍ በማዕከል እንዲደመጥ በማድረግ አቶ ለማ መገርሳ እና የጸጥታ ሓላፊው ሲያወሩ የነበረውን ሁሉ ሰብስቦ እነርሱን ለማስወገድ የተጠቀመው በዚህ መንገድ ነው። እናም በምንም በማንም አልያዝ አልጨበጥ ያለውን የዐማራ ፋኖን ምስጢራዊ አስተደዳር መኪና ማረክን ብለው ለድሮን ሲሳይ እንዳይሆኑ ጥንቃቄ ያድርጉም ይላሉ መካሪዎቹ።
"…ዛሬ በኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ ኋላ ላይ እንገናኛለን። እስከዚያው በዚህኛው ርዕሰ አንቀጽ ላይ እየተወያያችሁ ጠብቁኝ።
• ድል ለዐማራ ፋኖ…!
• ድል ለተገፋው ለዐማራ ሕዝብ…!
• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው ከራየን ወንዝ ማዶ…!
"…የቦንቡን፣ የመለዋወጫውን፣ የኦፕሬተር የሠራተኞቹንና የትራንስፖርቱን ሳይጨምር በጥቁር ገበያ ተዘርዝሮ ድሮኑ ብቻ 240 ሚልዮን ብር ነው የሚሸመተው እየተባልክ። እየተነገረህ፣ እየሰማህ፣ እያየህ፣ እዚህ መጥተህ ዩኒቨርሲቲ እኮ ለተማሪ የሚቀርብ ምግብ ጠፋ፣ በወላይታ ለመምህራን ደሞዝ መክፈል ቀረ፣ መድኃኒት በገበያ ላይ የለም፣ ነዳጅ ተወደደ ትላለህ።
"…አርፈህ እንደ ኦሮሞ ብልጽግና አትበልጽግና ችግር አውራ። አይደለም ደሞዝ ገና የራስህ ደም አይኖርህም። ደም ነው የሚያጥርህ።
"…ባለ ጊዜ ማለት እንዲ ኖ…
አሁናዊ መረጃ…!
"…ከፌደራል የተላከ የቴክኒክ ቡድን በሄሊኮፕተር ወደ ስፍራው እንዳቀናና በቱሉጋና ከተማም እንዳረፈ ከስፍራው የደረሰኝ መረጃ ያመለክታል። ድሮኗ የተሸከመቻቸው ያለፈነዱ ቦንቦች ከድሮኗ ስር ስላሉ ድሮኗን ለማቃጠልም ሆነ ለመነካካት አለመቻሉን ነው የደረሰኝ መረጃ የሚያመለክተው።
"…በተያያዘ ዜናም የኦነግም ሆነ የተጂ አክቲቪስቶች ሳይወዱ በግዳቸው እኔው የለጠፍኩትን መረጃ መልሰው ለመለጠፍ መገደዳቸውም ተመልኳቷል። የሀብታሙና የፀጋዬ አራርሳው ኩሽ ሚዲያማ "የፈጣሪ ቁጣ ነው" አላለም።
"…የአንድ ድሮን ዋጋና የአንድ የድሮን ቦንብ ዋጋ በዶላር ስንት ይሆን? የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የሚመገቡት ምግብ አጥተው ዩኒቨርሲቲዎች ሊዘጉ ነው የሚል ዜና በሚሰማበት ሀገር መሃይሙ አቢይ አሕመድ የቱርክን ድሮን በመሸመት ኤርዶጋንን ይጦራል። የሚደንቀው ሁላቸውም ይጠፋሉ። ተንነው ይጠፋሉ። ብን ነው የሚሉት።
"…በጎንደር የዐማራ አድማ ብተና ኃይሉ እና የዐማራ ሚልሻ ምን ሰምቶና ዓይቶ ነው በገፍ የዐማራ ፋኖን እየተቀላቀለ ያለው። የሆነማ ነገር አለ። እየፈለፈልኩት ነው። የአጼ ቴዎድሮስ ልጆች አልተቻሉም። የብርሃኑ ጁላ ሠራዊት ከሞት የተረፈው ወደ ሱዳን ነካው አሉኝ።
• የጨነቀለ’ት…ድል ለዐማራ ፋኖ…!
"…ትንሣኤ ሙታንስ ከሌለ ክርስቶስ አልተነሣማ፤ ክርስቶስም ካልተነሣ እንግዲያስ ስብከታችን ከንቱ ነው እምነታችሁም ደግሞ ከንቱ ናት፤” 1ኛ ቆሮ 15፥ 13-14
• ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
~በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
• አሰሮ ለሰይጣን
~አግአዞ ለአዳም
• ሰላም
~እምይእዜሰ
• ኮነ
~ፍስሐ ወሰላም።
ውጊያው ተጀምሯል…!
"…አቢይ አሕመድ አውግዘውኛል፣ ሠራዊቱም እንዲገድለኝ ቀስቅሰውብኛል ያላቸውን ብፁዕ አቡነ ሉቃስን በፍርድ ቤት ከስሶ የ9 ዓመት ጽኑ እስራት እንዳስፈረደባቸው ተሰምቷል። ይህ በእንዲህ እንዳለ ከአውስትራሊያ ወደ አሜሪካ የሄዱትን ብፁዕ አቡነ ሉቃስን የዋሽንግተንና አካባቢው ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ፋኑኤል ከእነ ቀሲስ ዘበነ እና ቀሲስ ብርሃኑ ጎበና ጋር በመሆን በየትኛውም ቤተ ክርስቲያን እንዳያስቀድሱ፣ እንዳይቆርቡ መከልከላቸውን ራሳቸው ብፁዕ አቡነ ሉቃስ ከጋዜጠኛ አዲሱ አበባ ጋር ባደረጉት ቃለ መጠይቅ ላይ ገልጸዋል።
"…አሁን ደግሞ ከብፁዕ አቡነ ሉቃስ ጋር ይቀራረባሉ ተብለው ብፁዕ አቡነ ቴዎፍሎስ ዓለሙ የሰሜን አሜሪካ የካሊፎርኒያና አካባቢው ሀገረስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የሲኖዶስ አባል፤ አቡነ ያዕቆብ የጆርጂያና አካበባቢው ሀገረስብከት ሊቀጳጳስና የሲኖዶስ አባል በተገኙበት ተይዘው ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ትእዛዝ እንደወጣባቸው የአገዛዙ ልሣናት መለፈፍ ጀምረዋል። ሁለቱም ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት በአሁን ወቅት በአሜሪካ ሀገር የሚገኙ ሲሆን ወደ ኢትዮጵያ ሲመጡ ታስረው ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ሲል የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወንጀል ችሎት ማዘዙንም አያይዘው ገልጸዋል።
"…መዘጋጀት ነው እንጂ አይደለም መከሰስ፣ መታሠር 7ተኛውን የኦሮሞ ፓትርያርክ ለማሾም እስከ ማረድ ሊደርሱ እንደሚችሉ ይገመታል። የዘሪሁን ሙላትና የዳንኤል ክብረት ምክረ ሓሳብ እስከዚህ መድረሱም ተሰምቷል።
"…ይሄ ከወዲሁ ሌሎቹን ማሸማቀቂያ መንገድ መሆኑ ነው። አስቀድሞ ተጠንቀቁ፣ አይቀርላችሁም እና ከሕዝብ ጋር ሁኑ ብንላቸው አልሰማ ቢሉንም አሁን በመጨረሻ እያስፈራራቸው አይኑን አፍጥጦ፣ ጥርሱንም አግጥጦ መጥቶባቸዋል። ከላይ ጀምሮ ሊዠልጣቸው ነው። አዛኜን ድብልቅልቁም ሊወጣ ነው።
• ይደፈርሳል ግን ይጠራል።
መልካም…
"…ምስጋና ለወፎቼ ይድረስ እና ሁላችሁም ርዕሰ አንቀፁን በሚገባ በጥሞና እንዳነበባችሁ ተስፋ አደርጋለሁ። ቀጥሎ የሚሆነው በርዕሰ አንቀፁ ላይ መልስ ለመስጠት፣ አስተያየታችንም ለማቅረብ ጉዳዩ ያገባናል፣ ይመለከተናልም የምትሉ ብቻ አስተያየታችሁን እንድትሰጡ ትጋበዛላችሁ። ነገርየው የማይመለከታችሁ ግን በቃ ባላየ፣ ባልሰማ ጮጋ፣ ዝም፣ ጭጭ ብትሉ ይመከራል።
"…ጀምሩ…
"ርዕሰ አንቀፅ"
…የወፎቼ ደብዳቤው ሲከፈት…
"…የመጪው የርክበ ካህናት የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ በኦሮሙማው አገዛዝ ከፍ ያለ አጀንዳ ተይዞለታል ነው የሚሉት ወፎቼ። የቅዱስ ሲኖዶሱ ዋና ጸሐፊ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ወደ ሀገር ቤት እንዳይገቡ ተከልክለዋል። መሪጌታ ብርሃኑ ተክለ ያሬድ አፋር በረሃ ተወርውሯል። የማኅበረ ቅዱሳን አመራሮችን አስቀድመው በማሰር አሸማቅቀዋል። የተለያዩ ማኅበራት አመራሮችን ከወዲሁ ወደ ዘብጥያ አውርደዋል። ኦሮሙማዎቹ።
"…አሁን የሚቀረው ለብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ እንደራሴ፣ በብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ምትክ የቅዱስ ሲኖዶሱን ዋና ጸሐፊ፣ በመሪጌታ ብርሃኑ ተክለ ያሬድ ምትክ ጸሐፊ፣ ብፁዕ አቡነ አብርሃምን አንሥቶ ዋና ሥራ አስኪያጅ መሾም ብቻ ነው የሚቀረው ነው የሚለው የወፎቼ መረጃ። ይሄንን ከፍ ያለ የኦሮሙማ ሴራ ከወዲሁ በመንቀዥቀዥ ሊያሰናክሉ ይችላሉ ተብለው የታሰቡ አንድ መነኩሴ (በአባ ህፃን) ላይ እና ምን አልባትም ወንጀል የተገኘባቸው እንደሁ ተብሎ በአንድ ሊቀጳጳስ (በብፁዕ አቡነ አብርሃም) ላይ የእስር ማዘዣ ከፍርድ ቤት አስወጥተው በፖሊሶች እጅ እንዲቆይ መደረጉም ታውቋል። አስቀድሞ በሌብነቱ የታሰረው ቀውሲ በላይ መኮንንም ትናንት በፍርድ ቤት የዋስትና መብት መከልከሉ እና እንደ ዐማሮቹ አዋሽ አርባ ሳይሆን ማታ ማታ ከሚስቱ ጋር እያደረ ቀን ቀን በፎሊስ ጣቢያ እንዲውል መደረጉም እነ አቡነ አብርሃምን እና ሌሎችንም አባቶች ሁሉ ለማሰር ዝግጅት ማለቁን ጭምር ያመለክታል ነው የሚሉት ወፎቼ።
"…ከአቡነ ሩፋኤል ጋር በመገናኘት ይሄን ሴራ ለመጎንጎን በዳንኤል ክብረት በኩል ተጠቁሞ ነገሩን ያሳልጥ ዘንድም የሱሉልታው ነዋሪ ሥራ አጡ፣ ተደብቆ የሰቀቀን ኑሮ ኗሪው፣ ኮፍያውና ጫማው በላዩ ላይ የከረፋው የብልጽግና አቃጣሪ ትግሬንና የዓባይ ማዶ ሰዎችን ሳልበቀል ብቀር ምላሴ በጉሮሮዬ ይጣበቅ ባዩ ዶፍቶር ሰውበሰው ተጫነ ወይም ዶሮ ዘሪሁን ሙላትን የቤት ኪራይ፣ የምሳና የራት ተችሎት የተመደበ ሲሆን ሥልጣኑ ከትግሬና ከአባይ ማዶ ሰዎች ወጥቶ ለሸዋና ለወለጋ ኦሮሞ መሰጠት እንዳለበት መወሰኑም ነው የሚሰማው። ከመንግሥት ለአቡነ ሩፋኤል የአርቴፍሻል ኢንተለጀንሱ አቶ ወርቁ ጋቸና ቪ8 መኪና የመደበላቸው ሲሆን ለአቡነ ሩፋኤል የተመደበው የመኪና ታርጋም የተባበሩት መንግሥታት ታርጋ፣ የእርዳታ ድርጅት ታርጋ፣ የቀይ መስቀል፣ የመንግሥትና አንዳንዴም ዲፕሎማቲክ ማኅበረሰቡ የሚጠቀምባቸው ታርጋዎች እንደሚሰጣቸው ታውቋል። አቡነ ሩፋኤል እና ዶፍቶር ዘሪሁን ሙላት ኮተቤ መዳረሻ በሚገኘው አራራት ሆቴል እየተገናኙ እንዲመክሩ መመቻቸቱ እና በዚያም እየተገናኙ እየመከሩ እንደሆነ ነው የደረሰኝ መረጃ የሚያሳየው።
"…በዚህም መሠረት ብፁዕ አቡነ ሄኖክ የቅዱስነታቸው እንደራሴ፣ እንዲሆኑ የተወሰነ ሲሆን ራሳቸው ብፁዕ አቡነ ሩፋኤልና በብፁዕ አቡነ ሉቃስ ላይ ባሳዩት አቋም እና በወሰኑት ውሳኔ መሰረት በአገዛዙ ልብ ሞገስን ያገኙትና "ልትፈርስ፣ ልትሞት 50 ዓመት ለቀራት ቤተ ክርስቲያን ምንድነው እንደዚህ መጨነቅ?" አሉ ተብሎ በሚነገረው ዝነኛ ንግግራቸው የሚታወቁት ብፁዕ አቡነ ፋኑኤል ዘአሜሪካም በተጠባባቂ እንደራሴነት እንዲያዙ መወሰኑም ተሰምቷል። ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ በብፁዕ አቡነ አብርሃም ምትክ ለጠቅላይ ቤተ ክህነቱ ዋና ሥራ አስኪያጅነት የታጩ ሲሆኑ የሲኖዶሱ ዋና ጸሐፊ ደግሞ ራሱ አቡነ ሩፋኤል መታጨታቸው ነው የሚሰማው። አቡነ ሩፋኤል ግን እነደራሴነቱን ካጡ በዋና ጸሐፊነት ሳይሆን ለኮቴ ብቻ 45 ሺ ብር አበል ወደሚያስገኘው የአዲስ አበባ ዋና ሥራ አስኪያጅነት ይመደቡ ዘንድ በሚገፋፉ የአዲስ አበባ ማፍያዎች መንታ መንገድ ላይ መቆማቸው ነው የሚነገረው። የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሊቀጳጳስነት አበሉ ብቻ 45ሺ ብር ነው። ይሄን ዘረፋም አይገልጸው።
"…የተለየ ነገር ካልተፈጠረ በቀር ይሄው ዕቅድ ተግባራዊ እንደሚሆን የተወሰነ ሲሆን በአርተፊሻል ኢንተለጀንሱ አቶ ወርቁ ጋቸና አጋዥነት አቡነ ሩፋኤል በሁሉም አባቶች ቤት እየዞሩ እንዲያስፈራሩ ሙሉ ሥልጣን እንደተሰጣቸውም ነው የተሰማው። ከአቡነ ሩፋኤል በተጨማሪ በስም የተጠቀሱ 7 በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ቅጥረኛ የሆኑ ዋና ጸሓፊዎች፣ የክፍለ ከተማ ሥራ አስኪያጆችና የአድባራት አስተዳዳሪዎችም ወደ ቅስቀሳ ሥራው እንዲገቡ የተደረጉ ሲሆን በቅርቡም በአቡነ ሳዊሮስ ሃገረ ስብከት በወሊሶ ለምክክር እንደሚሄዱ ለዚህ ሴራ ከተመረጡት አንደኛው በስካር መንፈስ ሲበጠረቅ ቀድተውት መረጃውን አድርሰውኛል። ይሄ እንግዲህ ብፁዕ አቡነ ሄኖክ ለእያንዳንዱ ብፁዓን አባቶች በየማረፊያ ቤታቸው አንዳንድ በግ በፖስታ ከታሸገ 25 ሺ ብር የሰጡትን የደጅ መጥኛ ብር አይመለከትም። አቡኑ እንደራሴነቱ ካልተሳካ ከአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት እንዳይነሱ አዳነች አበቤ ከየማነ ጋር ዋጋ እንደሚከፍሉም ተነግሯል።
"…ሌላው የአዲስ አበባ አስተዳደር ከፌደራል ፖሊስ በተላከለት እና በደረሰው "አስቸኳይ" የሚል ማኅተም ባረፈበት ደብዳቤ መሰረት ክፍለ ከተሞቹ በሙሉ ብፁዕ አቡነ አብርሃም እና አባ ህጻን በስማቸው የተመዘገበ መሬትም ሆነ ህንፃ ካለ መረጃው ይላክለት ዘንድ አዟል የሚል ደብዳቤ መበተኑም ተመልክቷል። ሌሎቹን ሁሉ ለማስደንገጥ ብፁዕ አቡነ አብርሃምን ማሸማቀቅ እና ቢቻል ወንጅሎ ማሰር አማራጭ የሌለው አትራፊ መንገድ እንደሆነ አውቆና ተገንዝቦ አገዛዙ እንደ ደርግም፣ እንደ ወያኔም ደፈር፣ ጨከን ብሎ እንዲወስን በዶፍቶር ዘሪሁን ሙላት ሰውበሰው ተጫነ ምክረ ሀሳብ እንደቀረበለትም ነው የሚነገረው።
"…እንግዲህ እነርሱ በዚህ መጠን ተሰልፈው ለዘመቻ ከተነሡ፣ እኔ ዘመዴም ደግሞ ለጊዜው ትቼዋለሁ ብዬ ያልኩትን የቤተ ክርስቲያኔን ነገር መለስ ብዬ ለማየት እገደዳለሁ። ያው እንደተለመደው ባለጌ ባለጌም መጫወት እጀምራለሁ ማለት ነው። ባለጌ ብቻ አይደለም እንደ እብድ ስድ ሁሉ ነው ሆኜ የምተውነው። ይሄን ምድረ ሸርሙጣ፣ እምነት የለሽ ዘራፊ ጋንግስተር ሌባ ወንድኛ አዳሪ ጋለሞታ ሁሉ በድፍረት በሙሉ ኃይሌ ወደ መግጠምም እመለሳለሁ ማለት ነው። ወፎቼም በሙሉ ኃይላቸው ሥራ ይጀምራሉ። እኔም እንደዚያው እጀምራለሁ። ይሄን የተቀደሰ እምነት ለማርከስ የሚንቀሳቀሱ ሉጤ ወሴ ወራዳ ቀላጩን ሁላ እጋፈጠዋለሁ። አሸማቅቀዋለሁ። መድረሻ ቦታም አሳጣዋለሁ። በብዕሬ ብቻ እፋለመዋለሁ። የደበቅኩላቸውን፣ ለንስሀ ይጠቅማቸዋል ብዬ የያዝኩትን ሁሉ እንደየአስፈላጊነቱ እለቀዋለሁ። የማንንም እገዛና እርዳታ አልፈልግም። ብቻዬን እኔው አምላኬን ይዤ እፋለማቸዋለሁ። በመረጃ በመሳተፍ የዚህ ታሪካዊ ትግል አካል መሆን የምትፈልጉም እኔን መቀላቀል መብታችሁ ይሆናል። መንፈሳዊ ፋኖ መሆን የሚፈልግ ከአሁኑ ይቀላቀለኝ። አለቀ።
"…ያን የምታወቅበትን የዘመናት መሃላዬንም ከፍ ባለ ድምፅ በድጋሚ ማሰማት እጀምራለሁ። አዛኜን በሃይማኖቴማ ቀልድ የለም። ሌባ ሁላ። አባቴ ይሙት እበትንህሃለሁ። አሸማቅቅህሃለሁ። መድረሻ ነው የማሳጣህ ምድረ ፈዳላ ኮተታም ግማታም፣ ጥንባታም ሁላ። ተሳደብክ በለኝ አሉህ ደግሞ።… 👇 ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
“…እግዚአብሔርም ከእንቅልፍ እንደሚነቃ ተነሣ፥ የወይን ስካር እንደ ተወው እንደ ኃያልም ሰው፤” መዝ 78፥65
• ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
~በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
• አሰሮ ለሰይጣን
~አግአዞ ለአዳም
• ሰላም
~እምይእዜሰ
• ኮነ
~ፍስሐ ወሰላም።
ደብዳቤው ዝርዝር አለው።
"…አርክቴክት ተደርጎ የተሾመው ሰው በሰው ተጫነ ነው የሚለው። የፓትርያርኩ እንደራሴ፣ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ እና የጠቅላይ ቤተ ክህነቱ ዋና ሥራ አስኪያጅነት ከእነዚህ 3 ሊቃነ ጳጳሳት እንዳያልፍ። ሥልጣን ከትግሬና ከዐማራ እጅ እንዲወጣ፣ ከአባይ ማዶ የሚመጡ በሸዋ ኦሮሞና በወለጋ እንዲተኩ ነው የሚለው የርግቦቼ መረጃ።
• በአንድ ሊቀጳጳስና በአንድ መነኩሴ ላይ ፌደራል ፖሊስ የበተነው ደብዳቤም ደርሶኛል። ቆይ እየቀሸርኩት ነው ጠብቁኝም። ደብዳቤውንም እለጥፍላችኋለሁ።
• መጣሁ።
• ጥይት ጨርሼ አላለም…
"…ክረምቱ ሳይገባ ፋኖና ኦሮሙማው ተፋጠዋል። ሰሞኑን ኦሮሙማው በሁሉም ግንባሮች ግንባር ግንባሩን ተበርቅሶ ድባቅ ተመትቷል። የጎንደር፣ የጎጃም፣ የወሎ ፋኖዎች ወደ አንድነት መምጣታቸው ለብልፅግና የእግር እሳት ሆኖበታል።
"…በሰሞኑ ውጊያ በፈቃዳቸው ከነ ጦር መሣሪያ ከነሙሉ ትጥቃቸው የዐማራ ፋኖን ከሚቀላቀሉት በተጨማሪ የዐማራ ፋኖን ይወጉ ዘንድ ሰልጥነው ከመከላከያ ጋር መንገድ መሪ ሆነው ተልከው የሚመጡት የዐማራ ተወላጅ የመከላከያ አባላት እና የዐማራ አድማ ብተና አባላት እድሉ የቀናቸው ሲማረኩ የንፁሐኑ ዐማሮች ደም የፈረደባቸው ደግሞ ወደ ሲኦል ተሸኝተዋል።
• ትናንት አቤ ወሎ ዕዙ ሕዝብ ግኑኝነት እንዲህ አለኝ። "ዘመዴ ከሰማዩ ድሮን ፈጣሪ ይጠብቀን እንጂ የምድሩን ጨርሰነዋል።" ደስ ሲል።
• ጥይት ጨርሶ የተማረከ ግን እንደ ምርኮኛ ይቆጠራል እንዴ? ስላላወቅኩ ነው።
👆ከላይኛው የቀጠለ… ✍✍✍… ተብዬው የኦሮሞ መከላከያ አራጅ ድርጅት ውስጥ የሚሠሩ ዐማሮች ይደውሉልኛል።
እነርሱ • ሃሎ ዘመዴ ነህ?
እኔ • አዎ ዘመዴ ነኝ። ማን ልበል…?
እነርሱ • እባክህ ድምጽ እንድትሆነን ፈልገን ነበር።
እኔ • ምነው ምን ተፈጠረ?
እነርሱ • እንደሚታወቀው እኛ የመከላከያ አባላት ለሀገራችን ብዙ ወጋ ከፍለናል። ሰሞኑን ግን ዐማራ በመሆናችን ብቻ በአገዛዙ ግፍ ተፈጽሞብናል።
እኔ • (በግርምት) ምን ዓይነት ግፍ ነው የተፈጸመባችሁ?
እነርሱ • ይኸውልህ ለመከላከያ ሠራዊት ተብሎ የተሠራውን ቤት ሙሉ በሙሉ ለትግሬና ለኦሮሞ ለጥቂት ደቡቦች ተሰጥቶ እኛ ዐማሮቹን ገፉን። በደል ተፈጸመብን። በጣም ነው የከፋን። እናም ድምጽ እንድትሆነን ነበር።
እኔ • (ዞር ዞር ብዬ ከራየን ወንዝ ማዶ መሆኔን ካረጋገጥኩ በኋላ) እንዲህ አላኳቸው። አገዛዙ ነው እንዲህ ዓይነት ዘግናኝ ግፍ የፈጸመባችሁ? ደግ አደረገ፣ እሰይ፣ ይበላችሁ። ይሄ ሁሉ ዐማራ እየታረደ፣ እየተሳደደ፣ እየተፈናቀለ፣ ቤተሰብ እየተበተነ፣ ቤቱ በላዩ ላይ እየፈረሰ እያያችሁ እናንተ በዐማራነታችሁ የተለየ እንክብካቤ እንዲደረግላችሁ ትፈልጋላችሁ። ጥፉ ከዚህ፣ ድራሽ አባታችሁ ይጥፋ። ራስወዳድ ሁላ። ገና አርዶ ይበላችኋል አልኳቸው። አልኳቸውና ከእነሱ በኩል የሚመጣብኝን ስድብ ጠብቄ ለአጸፋ ውርጅብኝ መዘጋጀት ጀመርኩ።
እነርሱ • እውነትህን ነው። ይበለን። እስቲ የሚሆነውን ነገር እንወስናለን። እግዚአብሔር ያክብርልን መምህር። እውነትም ራስወዳድነት ነው። በዚህ መልኩ አላሰብነውም ነበር። ሰላም ሁን ዘመዴ።
እኔ • ደኅና ሁኑ…!
"…አዎ እንደ ነገድ ዐማራ የሆንክ። ሙስሊም ሁን ክርስቲያን አይቀርልህም። በሃይማኖት ኦርቶዶክስ የሆንክ ማንም ሁን ማን አይቀርልህም። ኦሮሞ ሁን ትግሬ፣ ጉራጌ ሁን ወላይታ፣ ከምባታ ሁን ሲዳማ አይቀርልህም። ነገርየው አፈና እስር ድብደባው በመሪጌታ ብርሃኑ ተክለያሬድ ብቻ የሚያቆም ከመሰለህ ተሳስተሃል። ለማናችሁም አይቀርም። ስትያዝ ብቻ ኡኡ ብትል ሰሚ የለህም። በዚህ ሥርዓት የማይታሰረው፣ የማይነካው፣ የማይከሰሰው እንደ መምህር እሸቱ እና እንደ ዲን ሄኖክ ኃይሌ ያለው ወዘተረፈ ብቻ ነው። ሌላህ በሙሉ አይቀርልህም።
"…አሁን ተነሥቶ እየታገለ ያለው ዐማራ 5% አይሞላም። በ5% ዐማራ ይሄን ግዙፍ አገዛዝ ሽባ ማድረግ ከተቻለ፣ ቀሪው ራስወዳድ፣ ሽልጥልጥ፣ አቃጣሪ፣ አስመሳይ፣ ሆዳም፣ መስሎ አዳሪ፣ ሾካካ፣ እምነተ ቢስ፣ ገረድ፣ ባንዳ፣ ብአዴን፣ ሾካካ፣ ሰነፍ፣ ደንቆሮ፣ መሃይም፣ ጫታም፣ ጌማም፣ የልብስ አራዳ፣ ቀሽም፣ አምቡሌያም፣ አጫሽ ቃሚ፣ ወንድኛ አዳሪ፣ ጋለሞታ፣ ጨካኝ፣ ስግብግብ፣ ነፈዝ፣ ፈሪ፣ ሽንታም፣ በጭባጫ፣ ቅዘናም፣ ሸወከኛ፣ ሾተላይ፣ እሾኽ፣ አስገዳይ፣ መርዘኛ፣ መስሎ አዳሪ፣ አስስት፣ ተቀያያሪ፣ ንፋስ፣ የማይጨበጥ፣ የጅል ብልጥ፣ ያረፈደ አራዳ፣ በሌሎች ሞት ነፃ መውጣት ፈላጊ፣ ተቺ፣ ጠንቋያም፣ አለሌ፣ ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ የሆነው ዐማራ ነኝ ባይ የስም ዐማራ ሁሉ እንደ ጀግኖቹ፣ እንደቆራጦቹ ዐማሮች እንደ ዐማራ ፋኖዎች ወስኖ ቆርጦ ቢነሣ የትግሉ ጊዜ ያጥር ነበር።
"…እደግመዋለሁ አዲስ አበባ ተቀምጠህ ሲይዙህ የሚያድንህ ላይኖር "አድኑኝ" ሕግ ሳይኖር "በሕግ አምላክ" ብለህ ሕዝብ አትረብሽ፣ አንተም ገና ከያዙህ ጊዜ ጀምሮ እንዲወግሩህ፣ ኩላሊትህ እንዲፈርጥ አታድርግ። አንተን የሚያድንህ ጫካ ነው። የሚያድንህ በረሃ ነው። የሚያድንህ ከላይ ፈጣሪ፣ ከታች ነፍጥህ ነው። የሚያድንህ ከአረመኔ አራጅ ኃይል ጋር ፍልሚያ ብቻ ነው። የኢቢኤስ ተመልካኝ፣ ፍሪዛም፣ መቅኔውም፣ ወኔው የተሰለበው ከተሜ ምን አድርጎ እንዲያድንህ ነው የምትፈልገው? በአርሰናል መሸነፍ ጨጓራው የተላጠው ዐማራ ምን እንዲያደርግልህ ነው የምትፈልገው? ማንችስተር ሲቲ ዋንጫ በመብላቱ እየጨፈረ ያለ፣ እየተደሰተ ያለ ዐማራ በምን ጆሮው ነው አንተን ሰምቶ ሊያድንህ የሚችለው። አርሴናል ዋንጫ ባለመብላቱ ተናድዶ ራሱን የሰቀለ ሕዝብ ባለበት ምድር የአንተን ጩኸት ማነው የሚሰማው? አርፈህ ሳትንገላታ የሚያደርጉህን በፀጋ ተቀበል።
"…ሰውየው ሲደበደብ ቪድዮውን ለቀረጸው ሰው ግን ቆሜ አጨብጭቤአለሁ። የመቶ ሺ ብር ስልክ ይዞ ማሬ፣ ሆዴ፣ ሃኒ እያለ ሲቀፍል፣ ሲጀነጅን ከሚውል እንዲህ የአገዛዙን ግፍ ለማጋለጥ ራሱን ከአደጋ ሰውሮ ቀርጾ ሲጠቀምበት እጅግ ነው የሚያስደስተው። ይሄ ለኢዩ ጩፋ ልጆች፣ አቢይ አይገለበጥም ለሚሉቱ ጴንጤና የጴንጤ ፓስተሮች አቢይ እንዴት እንደሚገለበጥ፣ በአናቱም እንደሚተከል የሚያሳይን ትንቢተኛ ቪድዮ በስልካችሁ ደፍራችሁ የቀረጻችሁ ልትመሰገኑም ይገባል።
"…በመጨረሻም እንደ ሁል ጊዜው ዛሬም እንዲህ ብዬ እጮሃለሁ…
• ኧረ ጎበዝ…
"…ገንዘብ ባለበት ስፍራ ሁሉ የማይጠፉትን፤ እንደ ጥንብ አንሳ፣ እንደ ጆፌ አሞራ ተወርውረው መጥተው የሚሰፍሩትን፣ ግንቦቴ እና ግንባሮችን ከዶላር ቅርምቱ ላይ እሽሽሽ ብለን እያባረርን የዐማራ ፋኖ አመራሮች በወከሏቸው ሰዎች በኩል ብቻ የዐማራ ፋኖ በተቆጣጠራቸው ግዛቶች ውስጥ ለሰብአዊ ጉዳት የሚውል ገንዘብ እና ዶላር መሰብሰቡ ተጠናክሮ ይቀጥል።
• ጆፌ አሞሮቹን በጋራ እንከላከል።
• የጥንብ አንሳ ፖለቲከኞች ይውደሙ…!
• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው ከራየን ወንዝ ማዶ።
መልካም…
"…በዘመነ ትንሣኤው የጌታን ትንሣኤ ያውጅ ዘንድ የሚጠበቀው 1ሺ አመስጋጅ አሁን ሞልቷል። 1ሺ ሰው ካላመሰገነ በቀር ወደ ቀጣዩ መርሀ ግብራችን እንደማንሸጋገር የታወቀ የተረዳም ነገር ነው።
"…ቀጥሎ ተራው የርዕሰ አንቀጻችን ሰዓት ነው። ለዛሬው የፋኖን ድል ያለ ምንም ተሳትፎ ዘጭ ብሎ ቁጭ ብሎ የሚጠብቀውን ዐማራ ልዠልጠው ነኝ። ቃሪ በሚጥሚጣ የሆነች ርዕሰ አንቀጽ ልለቅበት ነኝ። ቀበርጨቾ በበርበሬ ላጥነው ነኝ። እንደ ሬት፣ እንደ ኮሶ፣ መቅመቆ፣ እንደ መተሬ የመሰለ ርዕሰ አንቀጽ ልለቅበት ነኝ። እናንተስ አንብባችሁ ለርዕሰ አንቀጹ ምላሻችሁን ከመስጠት ዝግጁ ናችሁ…?
"…ደብለቅለቅ አድርጋችሁ አዎ ዝግጁ ነነ በሉኝማ እስቲ። ዝግጁ ናችሁ ወይ…?
"…አይደለም አንድ አረመኔ አራጅ አብይ አህመድ የተባለ ደም አፍሳሽ ውሸታም ቀጣፊ የሐሰት አባቷ ይቅርና “…የማያስተውልም ሕዝብ ይገለበጣል።” ሆሴ 4፥14
"…ግልበጣ አይደለም እሱማ ቀላሉ ነው ገና በአናቱ ይተከላል።
• መዝግቡልኝ።
መጥተናል ገባ ገባ በሉማ…!
"…ዘወትር በየሳምንቱ በእለተ ሐሙስ በኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ የምናቀርብላችሁ ሳምንታዊ መርሀ ግብራችን አሁን ጀምሯል።
የዛሬውንም ዝግጅታችንን፦ በ
👉በዩቱብ /YouTube
♦https://www.youtube.com/live/31eQROXj1qg?si=0iR4ij2WCG-F2Tto
👉በረንብል /Rumble
♦ https://rumble.com/v4wypmk-no-go-ethiobeteseb.html
👉በፌስቡክ/Facebook
♦https://www.facebook.com/share/rMAfC1osyZU7n7pF/?mibextid=oFDknk
👉በቲውተር / Twitter
♦https://twitter.com/EBeteseb
👉 ቴሌግራም/ Telegram
♦/channel/ethiobeteseb
"…ሻሎም ! ሰላም !
“…እርሱንና የትንሣኤውን ኃይል እንዳውቅ፥ በመከራውም እንድካፈል፥ ወደ ሙታንም ትንሣኤ ልደርስ ቢሆንልኝ፥ በሞቱ እንድመስለው እመኛለሁ።” ፊል 3፥10-11
• ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
~በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
• አሰሮ ለሰይጣን
~አግአዞ ለአዳም
• ሰላም
~እምይእዜሰ
• ኮነ
~ፍስሐ ወሰላም።
ምን አገባኝ…!
"…የአንድ ድሮን ዋጋው እስከ 2 ሚሊዮን ዶላር ነው እየተባለ፣ ለ UV ድሮን እና ድሮንበስተር 30,000 ዶላር ብቻ ያስወጣል እየተባለ፣ ዩኒቨርስቲ ዘግቶ ቦንብ የሚገዛው ብልፅግና በአንድ ቀን ይሄ ሁሉ ዶላር ወድሞበት በወለጋ ምድር ኪሳራ ደረሰበት የሚል ጮማ ወሬ እያለ ምን አገባኝና ነው አየር መንገዱ አጥር ስር የነበሩ የካርቶን ቤቶች ተቃጠሉ ብዬ የምንጫጫው?
"…ስለ ድሮኑ ውድመት እንዳይወራ አየር መንገዱ ጋር ሄደህ ሰሞኑን የሚፈርስ የካርቶን ቤት ታቃጥልና የፒፕሉን ቀልብ ዳይቨርት ለማስደረግ ትጋጋጣለህ። ዥል…
"…በቃ ዝም ብላችሁ የድሮኑን ዋጋ በብር ምቱት። 😂 …በጎንደር የወደመውን የጁላ ጦር ስለ እሱ አውሩበት። አጥር ስር የተሠራ የፎሊስ ማረፊያ የካርቶን ቤት ተቃጠለ አልተቃጠለ ለደንታው ነው። ምን አገባኝ።
"…ሲሰድበኝ የሚውል የብልጽግና ሠራዊት በሙሉ ዘመዴ እያለ ያልጠየቅኩትን መረጃ እንደ ጎርፍ አጥለቅልቆ ሲልክልኝ እኮ ነው የምባንነው። 😂😂😂
"…የሐረርጌን ውኃ ቀምሰህ… በዚያ ላይ አራዳ ደጃች ውቤ ውቤ በረሃ ስታድግ በቀላሉ በበሻሻ አራዶች አጀንዳ አትሸወድም። ያሳቁኝም አሉ። የትግሬ አክቲቪስቶች ከምር አስቀውኛል። የትግሬ አክቲቪስቶች ያ በጁንታው ጦርነት ጊዜ እንደ ሽንኩርት የከታተፋቸው ድሮን… የድሮኑ መውደቅ ሳይሆን ዐማሮቹ አልጣሉትም ነው ሙግታቸው። 😂። ዐማራ አይደለም ለምን አሞራ አይጥለውም። እህእ ምን ያበሳጫቸዋል? 😂 የመድኃኔዓለም ያለህ። ጥላቻ ግን ክፉ ደዌ ነው በማርያም።
• በቃ ድሮን ወድቋል። ወድቋል። አከተመ።
"ርዕሰ አንቀፅ"
• ሰበር ርዕሰ አንቀፅ ነው። የዘገየሁትም የፎቶው መረጃ እስኪደርሰኝ ነበር። ቪድዮውም መንገድ ላይ ነው።
"…በዛሬው ዕለት በቀን 14/2016 ዓም በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ እና ምሥራቅ ወለጋ አዋሳኝ ደንጎሮ ወረዳ ቱሉጋና ቀበሌ ልዩ ስፍራው ጫንጮ አቦ እና ሥላሴ አካባቢ ጥቃት ለመፈጸም አሰሳ ላይ የነበረች ቱርክ ሠራሽ ድሮን በወለጋ አናብስቶች በአንገር ክፍለ ጦር በወለጋ ዐማሮቹ ፋኖዎች ልክ ከጠዋቱ አንድ ሰዓት አካባቢ ተመትታ ተከስክሳለች። 💪💪🏿💪
"…ድሮኗ የተከሰከሰችው እዚሁ ደንጎሮ ወረዳ አሩሲ ቀበሌ ላይ ሲሆን ከአሁን ቀደም 27 ንጹሐን ዐማሮች በድሮን በጅምላ የተጨፈጨፉበት አካባቢ መሆኑም ተነግሯል። ያው መቸም ብድር በምድር ነውና ተገድዶ ከዘር ጨፍጫፊው ኦነግ ብልፅግና ራሱን መከላከል የጀመረው የወለጋ ዐማራ በዛሬው ዕለት በውድ የውጭ ምንዛሪ ተገዝቶ ዐማራን ለመጨፍጨፍ ሥራ ላይ ካዋሉት ዓረብ ሠራሽ የወሓቢይ እስላም ሀገር ድሮኖች መካከል አንደኛውን ድሮን ድባቅ በመምታት ጥለው በግዳዩ ላይ ቆመው የፎቶ መረጃ ከሥፍራው ልከውልኛል። "ዘመዴ እናሸንፋለን። ለዐማራ ሕዝብ እንኳን ደስ አላችሁ በልልንም ብለውኛል።" ገዳይን መግደል እንዲህ ነው።
• የመረጃ ምንጩ፦ የክፍለ ጦሩ ወታደራዊ ደኅንነት ክንፉ ነው። ይኸኛው ፎቶ ነው። ቪድዮው እንደደረሰኝ እለጥፍላችኋለሁ። እስከዚያው…
• ድል ለዐማራ ፋኖ…!
• ድል ለተገፋው ለዐማራ ሕዝብ…!
• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው ከራየን ወንዝ ማዶ…!
ስሙኝማ
"…ነገርየው የሃይማኖት ጉዳይ ነው። ከብልፅግና፣ ከብአዴን፣ ከህወሓት፣ ከኦነግ፣ ከኦህዴድም ወዘተም በላይ ነው። ለሰሚ ሁሉ ቀላል አይምሰለው። እነርሱ በተዘጋጁበት ልክ ሳይሆን እጥፍ አስበልጠን፣ እነሱ በአቀዱት ልክና መጠን ሳይሆን ከዚያም በላይ እጥፍድርብ አድርገን መዘጋጀትና መግጠም ነው። በዘመናችን ተዋሕዶ ሃይማኖታችን የማንም መሳቂያ፣ መጫወቻ፣ መቀለጃ ሆና እንድትታይ አንፍቀድ። ሞት እንደሁ አይቀር።
"…ፋኖም በዚያው በያዘው መንገድ ይቀጥል። በኦሮሙማ የተገፋው የዐማራ እስላምም የሃጂ ሙፍቲን መገፋት፣ መዋረድም በቅርቡ ይክሳል። ክርስቲያን ፋኖም እንደዚያው። በሀገር መከላከያ፣ በፌደራል ፖሊስ፣ በሚሊሻም ይሁን በደህንነት መሥሪያ ቤቶች የምትገኙ ባለማዕተቦችም ከወዲሁ ተዘጋጁ። ቀልድየለም ስልህ።
"…በጥቂት ሆዳም፣ ስግብግብ፣ ነውረኛ ግለሰቦች የተነሣ ዓይናችን እያየ ጆሮአችንም እየሰማ ጥንታዊቷና ብሔራዊቷ ሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያናችንን ለማርከስ ሲንበጫበጩ ዝም ብለን ማየት የለብንም። እግዚአብሔርን አጋዥ አድርገን በሙሉ ኃይላችን እንገጥማቸዋለን። እነዚህን ጥቂት ቆሻሻ፣ ወራዳ፣ ኮተታም ዘረኛ እበት መሳይ እበቶች ወደ መስመርም እናስገባቸዋለን። ሁሉም ሰው ለማዕተቡ ሲል ይዘጋጅ። ምድረ በጭባጫ ቅዘናም ሁላ አይቀልድብንም። በሃይማኖት ቀልድ የለም። ስም ጠርተን፣ ፎቶ ለጥፈን በስልካቸው ላይ ደውለን ነው የምንገጥማቸው።
"…እኔ ዘመዴ በበኩሌ እንደተለመደው እንደነ ይቴ ይታገሱ የኦሮሚያ ቤተ ክህነት ጊዜው ምን ጉድ ነው? ብለህ አዳሜና ሔዋኔ እስክታፍርብኝ ድረስ ፍጹም ባለጌ ባለጌ፣ ስድም፣ እብድ እብድም መጫወቴን በይፋ ነው የምጀምረው። በዚህ ትግል የምምረው አንድም ሰው አይኖርም። ትህትና፣ ጨዋነት የሚባሉት ቃላት ለተወሰኑ ቀናት በመዝገበ ቃላቶቼ ውስጥ አይኖሩም።
• እናንተስ…?
👆…ከላይኛው ይቀጥላል… ✍✍✍
•••
"…እኔ ግን እላለሁ ! እምዬ ኦርቶዶክስ አንቺ እናትዓለም፤ የእነ ቅዱስ ዲዮስቆሮስ፣ የእነ ቅዱስ አትናቴዎስ እና ቅዱስ ቄርሎስ የእነ ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ የእነ ቅድስት አርሴማ፣ የእነ አቡነ ተክለሃይማኖት፣ የእነ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ፣ የአባ ሳሙኤል ዘዋልድባ፣ የቅድስት ክርስቶስ ሠምራ እና የአቡነ አረጋዊ ሃይማኖታቸው የሆንሽ ንጽህት፣ ቅድስት፣ ርትዕት ተዋሕዶ ሃይማኖቴ ሆይ!ብረሳሽና ብከዳሽ ቀኜ ትርሳኝ ትክዳኝም። ባላስብሽ እና ባልሟገትልሽ ባልሞትልሽም ምላሴ ከጉሮሮዬ ይጣበቅ። ሳለጎበድድና ሳለከዳሽ እንድኖርም አምላክሽ ይርዳኝ። ይህን ባላደርግና ሳልጮህልሽ ዝም ብዬ ብሞት ስሜ ከሕይወት መጽሐፍ ይደምሰስ።
"…ጌታ ሆይ! ከዚህ በፊት በሆነው፤ አሁንም እየሆነ ባለው እና ወደፊትም በሚሆነው ነገር ፤ ክብሩን ሁሉ አንተ ውሰድ።" አሜን !
"ድንግል ሆይ እናቴ ! አዛኝቱ ዛሬም እንደትናንቱ ቅደሚ ከፊት ከኋላዬ "
"…ይህንንም ራሴው በእጄ ጻፍኩት።+49 1521 5070996 ደግሞ የቴሌግራም፣ የቫይበር እና የኋትስአፕ መልእክቶችን የምቀበልበት የእጅ ስልኬ ነው።
¶ድልና ትንሣኤ ለኢትዮጵያ ሀገሬና ለተዋሕዶ ሃይማኖታችን ! ውድቀትና ጥፋት፤ ለሁለቱም ጠላቶች።
•••
ሻሎም ! ሰላም !
ዘመድኩን በቀለ ነኝ።
ግንቦት 12/2016 ዓም
ከራየን ወንዝ ማዶ።
• ብዬ መሃላዬን እጀምራለሁ ማለት ነው።
መልካም…
"…ቃል ቃል ነው። የሚፈለገው፣ በዘመነ ትንሣኤ በጌታ ትንሣኤ ወራት የጌታን ትንሣኤ ያውጁ ዘንድ የሚጠበቁት 1ሺ አመስጋኞች ሞልተዋል። እግዚአብሔር ይመስገን።
"…በመቀጠል የምናልፈው ትፈርስ ዘንድ በኦሮሙማው አገዛዝ የተፈረደባትን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን በተመለከተ የተደገሰላትን የጥፋት ድግስ በተመለከተ በትናንትናው ዕለት ወፎቼ አጠናቅረው የላኩትን መረጃ በርዕሰ አንቀጽ መልክ አቀርብላችሁና በእሱ ላይ ወደ መወያየቱ እንገባለን። እንሄዳለንም።
"…እህሳ… ርዕሰ አንቀጹን ለማንበብ ዝግጁ ናችሁን?
"…በመጨረሻ ይሸነፋሉ እንጂ የኦሮሙማዎቹ አያያዝ ሲያዩት ጫን ያለ ነው የሚመስለው…
"…ብፁዕ አቡነ አብርሃምን እና አባ ወልደየሱስ ሰይፈ (አባ ህፃን) ያላቸው ንብረት እንዲጣራ ፌደራል ፖሊስ የአዲስ አበባ ክፍለከተሞች ካዘዘው ትእዛዝ በተጨማሪ ከፌደራሉ ፍርድቤት ስብሰባው ከመጀመሩ በፊት በቁጥጥር ስር ለማዋል የፍርድ ቤት የመያዣ ወረቀት በእጁ ማስገባቱ ተሰምቷል።
"…ዘገባውን እየቀሸርኩት ነው። አዳነች አቤቤና ትግሬው የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ የጀመሩት የስልክ ሴራም ደርሶኛል። ወፎቼም በሙሉ አቅማቸው ሥራ ጀምረዋል። የአራራት ሆቴል የሴራ ጉባኤም፣ የአርቴፊሻል ኢንተለጀንሱ የአቶ ወርቁ ጋቸናም ጣልቃ ገብነት፣ በቅርቡ በወሊሶ በሚዶለተው የሴራ ጉባኤም ላይ ወፎቼ በአካልም በስልክም ለመሳተፍ መዘጋጀታቸውን ሳበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው። ወዳጄ የመስመር ስልኩን ትተህ በኋትስአፕ ማውራቱ አያድንህም። እድሜ ለወፎቼ አሰጣልሃለሁ።
• የደረሰኝን መረጃ አንብቤም፣ አይቼም ጨርሻለሁ። የማጣሪያ ውይይት ላይ ነኝ። አጥርቼው ከደረሰ አሁን ካልደረሰልኝ ርዕሰ አንቀጽ አድርጌ ነገ ጠዋት እለጥፍላችኋለሁ። ለአሁኑ አስሬ ለክቼ አንዴ ልቁረጥማ። ጉድ ነው ዘንድሮ።
• መጣሁ…!
መልካም…
"…አሁን ደግሞ የእናንተ ሓሳብ የሚደመጥበት ሰዓት ነው። በርዕሰ አንቀጹ ላይ የጎደለውን ሞልታችሁ፣ የበዛ ካለ ቀንሳችሁ የራሳችሁን እይታ አካፍሉን።
"…በነገራችን ታች ወታደሮቹ፣ ደኅንነቶቹ መሬት ለመሬት የሚጎትቱት ሶዬ ዐማራ የሆነ የአዲስ አበባ ፎሊስ ሲሆን በሥራ ላይ እንዳለ ሳያስበው መጥተው ነው መሳሪያውን የሚገፍፉት። አያሳዝንም ወይ…? በመሳሪያው ምንም ሳይሠራበት እንዲህ ተዋርዶ አፈር ከደቼ ሲያስግጡት? ገና በፌደራል ፖሊስ፣ በመከላከያም ውስጥ ያለ ዐማራ ፍዳውን ይበላል። ላይቀርልህ ስቃይ መከራ በጊዜ ወሰን፣ ፋኖን ተቀላቀል።
• 1…2…3…ጀምሩ…
"ርዕሰ አንቀጽ"
"…የአራጁ፣ የጨፍጫፊው የኦሮሙማው የደርግ አገዛዝ ቁንጮ ፈላጭ ቆራጩ የዐማራ ማረጃ ማሽን ቄራ የነበረው አረመኔው መንግሥቱ ኃይለማርያም ከመጣ ወዲህ እሱን ተከትሎም የዓድዋ ትግሬ ሽፍቶች አለቃ ሰው በላው ፀረ ዐማራዎቹ የትግሬ ነፃ አውጪዎቹ እነ መለስ ዜናዊ ከተተኩ በኋላ፣ ኋላም ከመለስ ሞት በኋላ የቱቦ ውኃ መሃንዲሱ የራዕየ መለስ ዜናዊ አስቀጣይ ተብሎ ጥሬ ሥጋ እየበላ እንደ አንበሳ ለላንቲካ የተሾመው ፓስተር ኃይለማርያም ደሳለኝ እያለም ሆነ አሁን ያለው አራጅ አሳራጁ አረመኔው የ7ተኛ ጨ…ው ድሮፕ አውቱ አቢይ አሕመድ መንበረ ሥልጣኑን ከያዘ ወዲህ የኢትዮጵያውያን ዜጎች በተለይም የዐማሮች እና የኦርቶዶክሳውያን ሕይወት ከቁጫጭ ያነሰ ክብር ነው የተነፈጉት። በደርግ፣ በወያኔ በብልጽግናም ዘወትር በሚረገሙት በአጼዎቹ ሥርዓት እንኳን ቢያንስ ቢያንስ አንድ ሰው በሕግ አምላክ፣ በባንዲራው አምላክ፣ በጃንሆይ ይዤሃለሁ ብሎ የሚደርስበትን ሕገ ወጥ አፈና እና እንግልት በዜጎች ዘንድ የጋራ ስምምነት ስላለ ለጊዜውም ቢሆን ለማስቆም ይሞከር ነበር። ይቆምለትም ነበር። አሁን ግን የለም።
"…ለ27 ዓመት ትግሬን ያስከበረው፣ ያስፈራው፣ የወያኔ እንዲህ በአደባባይ ጨካኝ መሆን ነበር። የጎንደር አደባባይ ኢየሱስ ጭፍጨፋ፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጭፍጨፋ፣ በተለይ ደግሞ በ1997 ዓም የወያኔ አግአዚ ጦር ሰፈር ውስጥ ብይ የሚጫወቱ ሕጻናትን በስናይፐር ጭንቅላታቸውን በርቅሶ ገድሎ ሲያበቃ በምሽት ዜናው በመለስ ዜናዊ ሪፖርት "ባንክ ሊዘርፉ ሲሉ እርምጃ የተወሰደባቸው" በማለት ያላግጥ እንደነበርም የ20 ዓመት ትዝታ ነው። ያ አረመኔ ማቴሪያሊስ የወንበዴ አለቃ መለስ ዜናዊም በኢትዮጵያውያን ነፍሳት ላይ እንዳላገጠ በመጨረሻም እሱም በስብሶ ተልቶ፣ ገምቶ ሞተ። አሁን ያለው መሃይም አረመኔ ጨካኝ ሀ ገደሉ አቢይ አሕመድ ደግሞ መጨረሻውን ማየት ነው። በእሱ ዘመነ መንግሥት ከተፈጸመው ግፍ ይልቅ ያልተፈጸመውን ፈልጎ ማግኘት ይከብዳል። 1 ሚልዮን ትግሬን ቀርጥፎ በልቶ ትግሬን መልሶ ገረዱ ያደረገ ድግምታም ቢኖር አረመኔው አቢይ አሕመድ ብቻ ነው።
"…ባለፈው ሳምንት እንዲህ እንደምታዩት ዓይነት ሰው ያለ አያያዝ የተያዘ አንድ የዐማራ ተወላጅ ነበር። ሰውየው አቶ ኢሳያስ በላይ ይባላል። የዐማራ ባንክ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ከፍተኛ ባለሙያ የነበረ ሰው ነበር። አቶ ኢሳያስ በላይ ዐማራ ባንክን ከመቀላቀሉ በፊት የINSA ሠራተኛ እና የ INSA የሳይበር ደህንነት ክፍልም ይሠራ የነበረ ዐማራ ነበር። "የዐማራን ወጣቶች ታደራጃለህ፣ ከፋኖ ጋር ግንኙነት አለህ" በሚል በተደጋጋሚ ከደመወዝና ከሥራም እየታገደ፣ በሚጠረጠርበትና ለእስር ይዳረገበት በነበረው ጉዳይ ግን መረጃ ሊገኝበት ባለመቻሉ ክስ ሳይመሰረትበት በተደጋጋሚም ይለቀቅ እንደነበር ተነግሯል። ይሄን ጫና መቋቋም ሲያቅተው አቶ ኢሳያስ INSAን ለቅቆ በመውጣት ዐማራ ባንክ ተቀጥሮ ይሠራ ጀመር።
"…ዐማራ ነህና የትም ብትገባ የማይለቅህ የፀረ ዐማራው አገዛዝ የፀጥታ አካላት ነን ያሉ የአገዛዙ ኃይሎች ድንገት ይዘውት እየወገሩ ይወስዱታል። ቤተሰብ ሰማይ ምድሩን ሁሉ አሰሰ፣ አሰሰናም አጣው። ኢሳያስ በግፍ እየተደበደበ ሲሄድ እንደዚህ ማንነቱ እንደማይታወቀውና ትናንት በአዲስ አበባ ሃትመኒ ሆቴል አከባቢ እየተነረተ እንደሚወሰደው ሰው አንድም ሰው ሊያስጥለው አልሞከረም። አልቻለምም። አይችልምም። በቡራዩ ዐማራ፣ ከምታና ሀዲያ ጉራጌም አርዶ አዲስ አበባን ሽንታም፣ ፈሪ፣ ድንጉጥ ያደረገው አገዛዝ ያደነዘዘው አዲስ አበቤ ለምን አትፈነዳም ሊያስጥልህ አይችልም። አቶ ኢሳያስ የተወሰደበትን ቦታ፣ ያሠረውን አካል አላውቅም ሲል የነበረው ፖሊስ ግን በቀደም ዕለት ለቤተሰቦቹ በመደውል "ኑና አስከሬን ውሰዱ" ብሎ አንዲት የስልክ ጥሪ አደረገላቸው። በድብደባ ብዛት የተገደለውን የባንክ ባለሙያ የአቶ ኢሳያስን አስከሬን ቤተሰብ ወስዶ ቀበረ። ልብ በሉ ሟች ባለትዳር እና የሁለት ልጆች አባት የነበረ ሲሆን አሁን እነዚህ የዐማራ ልጆች ያለ አባት፣ አረጋዊያን ቤተሰቦቹ ያለ ጧሪ፣ ሚስትም ያለባል እንዲቀሩ ተደርገዋል። ይሄን ዜና የምታነበው ቀጣይ አንተ ነህ። መዝግብልኝ።
"…ለዚህ መፍትሄው ምንድነው? አዎ መፍትሄው ተራ በተራ እንደ ዶሮ እንደ ጫጩት አቢይ አሕመድ አንቆ እስኪያርድህ አለመጠበቅ። መሞትህ፣ መገደልህ፣ በዘርህ ምክንያት የማንም መዘባበቻ ከመሆንህ በፊት ጨከን ብለህ ሀሞተ መራራ፣ ወኔ ኮስታራ ሆነህ እንዲህ ዓይነቱን ፀረ ሰው፣ ፀረ ምሁር፣ ፀረ ዐማራ የሆነ አገዛዝ ጉሮምቦውን አንቀህ ለመታገልና ለማስወገድ አፈር ከደቼም ለማብላት ቆርጠህ መነሣት ብቻ ነው። ትምህርት ላይ ነኝ። ሥራዬ፣ ወዘተ አያስጥልህም የሆነ ቀን ትበላለህ። እንደ ደመቀ መኮንን መውረድህ፣ እንደ ገዱ አንዳርጋቸው ቀናህ ስደት፣ እንደ ዮሐንስ ቧ ያለው አዋሽ አርባ መታሸትህ አይቀርልህም። የጊዜ ጉዳይ እንጂ አይቀርልህም። ቤተ ፈረሰ፣ ኑሮዬ ትዳሬ ፈረሰ ወዘተ ብሎ ማልቀስ አይደለም። ይኸውልህ ይሄን ከላይ የለጠፍኩትን ቪድዮ ትይዝና፣ ለሠራዊትህም ታሳይና፣ ከዚያ በደንፉ፣ በእልህ፣ በወኔ ይሄን የወታደር ልብስ የለበሰ መከላከያ ሁሉ ስታይ የበቀል ስሜትህ ናላህን እንዲያዞርህ አድርገህ ታበቃና ትውልዱን በዚህ የበቀል ስሜት ቀርጸህ መፋለም ብቻ ነው። ያለ ምህረት፣ በጭካኔ መፋለም ብቻ ነው። የሚራራ ልብ ሳይኖርህ መፋለም ብቻ ነው። ከሱ በላይ አረመኔ፣ ከሱ በላይ ጨካኝ መሆን ብቻ ነው መፍትሄው። ጻድቅ ጻድቅ አያጫውትህ። በለው።
"…አዎ አሁን ጎንደሮች እያደረጉት እንዳለው፣ ጎጃሞች፣ ወሎዬዎቹና የሸዋ አናብስት እያደረጉ እንዳሉት በጭካኔ ከአቢይ ወታደሮች በበለጠ ጨካኝ ሆነህ መፋለም ብቻ ነው። ካላመረርክ፣ ካልቆረጥክ ያልቅልሃል። ዐማራ ሆነህ የመሃይም አሽከር መከላከያ የሆንክ፣ ኦርቶዶክስ የሆንክን በሙሉ አቢይ ይበቀልሃል። ብአዴን የተባለ በሙሉ በዐማራ ክልል ሆኖ ለብልፅግና ሎሌ የሆነውን በሙሉ ሳትራራ እሬቻውን አብላው። የአንተን ቤተሰብ ያለ አባት ያስቀረውን ሰው እንዴት እርሱ ከልጆቹ፣ ከቤተሰቦቹ ጋር በጠባቂ ተንፈላስሶ ይኖራል? ገዳዬ የእገሌ ልጅ ነው። ዝምድና አለን ምንአባታችን እናድርገው ብለህ አትለፋደድ። ብልፅግናን እጁን ቁረጠው። መከላከያን በደፈጣ ደፍጥጠው። ታዲያ ለፋኖዎቹ ሁሉ ይሄን እና ይሄን የመሰለ ቪድዮ በግልፅ አሳይ፣ የመከላከያ ዩኒፎርም ሲያይ የበቀል ስሜት ናላውን የሚያዞረው ትውልድ ፍጠርበት። ጨክንና ጨካኞችን እንዴት እንደምታስወግድ ታየዋለህ። ያለበለዚያ እንዲህ እንደሰውየው እየጮህክ የሚያድንህ ሳይኖር በከንቱ ተደብድበህ፣ ተሰቃይተህ፣ የውሻ ሞት ትሞታለህ።
"…መጀመሪያ ምንም እንደማይቀርብህ እመን። ጠባይ ብታሳምር፣ ብትገረድ ሁላ ማንም እንደማይለቅህ፣ ማንም እንደማይራራልህ አውቀህ ተንቀሳቀስ። ኖርክ አልኖርክ ሕየወትህ ትርጉም አልባ እንደሆነች አምነህ ተረዳ። ዐማራ ከሆንክ ብትታሰር ሰልፍ የሚወጣልህ፣ መግለጫ የሚሰጥልህ፣ ስለ አንተ የሚሟገት የሚከራከርልህ እንደሌለ አምነህ ተቀበል። ስትታሰር ትረሳለህ። ስትሞት፣ ስትገደል ቤተሰብህ ይበተናል። ህፃናት ልጆችህ ጎዳና ተዳዳሪ ይሆናሉ፣ ሚስትህ ሴተኛ አዳሪ ትሆናለች። ያ የሚያምረው ቤተሰብህ የማንም መጫወቻ፣ መሳቂያ፣ መሳላቂያ ይሆናል። እናም ከወዲሁ ጨከን ብለህ ተንቀሳቀስ። ቁረጥ። ጨክን። ወስን ነው የምልህ።
"…ሰሞኑን እኮ ነው የሆኑ ሀገር መከላከያ …👇 ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
“…መጽሐፍም እንደሚል በሦስተኛው ቀን ተነሣ፥” 1ኛ ቆሮ 15፥4
• ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን
~በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን
• አሰሮ ለሰይጣን
~አግአዞ ለአዳም
• ሰላም
~እምይእዜሰ
• ኮነ
~ፍስሐ ወሰላም።