zemedkunbekelez | Неотсортированное

Telegram-канал zemedkunbekelez - Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

359908

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ 👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና 👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Подписаться на канал

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም…

"…ከምስጋና በኋላ በቀጥታ የምንሄደው ወደ ዕለተ ዕለቱ የዕለተ ሐሙስ የርእሰ አንቀጽ ንባባችን ነው። የዛሬው ርእሰ አንቀጻችን እጅግ ለየት ያለ እና ፋኖዎች ይጠነቀቁአቸው ዘንድ ስለሚገቧቸው ለዛሬ በጥቂት ሌላ ጊዜ በብዙ የጭቃ ዥራፉን ይዞ የሚመጣ መሆኑን የሚያውጅ ርዕሰ አንቀጽ ነው።

"…ተው እያልኩት እምቢ ብሎ ገጥሞአቸው ጋሽ አሰግድን ስላስበሉት አደገኛ ሰዎች ነው ብልጭ የማደርገው። ትናንት የተገደሉት መታጣት የሌለባቸውን የሸዋ ፋኖ አለቆች እና ስለሌሎችም በድሮን ምክንያት ተመትተው ለሚቀጠፉ የፋኖ አለቆች የሚሆን ምክር ጭምር የያዘ ነው የዛሬው ርዕሰ አንቀጻችን።

"…ከእነ አኪላ፣ ዘርዓያዕቆብ ጋርም፣ ከነ ሮቤልና አመሀ ሙላው ጋር የነበረኝ እልህ አስጨራሽ እያረሩ መሳቅ፣ እስካገኝሽ ድረስ ህመሜን ቻልኩት የሚለውን ዘፈን እያንጎራጎርኩ ሥጋ ለሥጋ ሄጄ አጥንታቸውን ሳልሰብር አብሬአቸው ቆይቼ ከትናንት ጀምሮ በይፋ ስለመለያየታችን የሚያውጅም ነው የዛሬው ርዕሰ አንቀጻችን።

"…መቼም ስዕለት ተስላችሁ ይህቺን ቀን የምትጠብቁ የትየለሌ ናችሁ። የዛሬው አጓጊ ነው አይደል…?  እናሳ… በእኔ በፊልድ ማረሻው ዘመዴ የተዘጋጀውን ርእሰ አንቀጽ ለማንበብ፣ አንብባችሁም አስተያየት ለመስጠት ዝግጁ ናችሁ?

• እደግመዋለሁ…  ዝግጁ ናችሁ ወይ…?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

• ነሸጠኝ ልሂድ ይሆን እንዴ…?

• ኣ…ሱሬ ምን ትላለህ…?

• ዲሲ፣ ሜሪላንድ፣ ቨርጂንያ ዝግጁ…?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ጎበዞች…!

"…አብዛኛዎቻችሁ ተማሪዎች የጥያቄውን መልስ አግኝታችኋል። እርዳታ ተቀባዩ ሶዬ የጎንደር ከነማ አስጨፋሪው፣ ባለ እንትኑ… ይቅር ይበለኝ። ባለ እንትኑ… የፈጣሪ ያለህ እንዴት ያሳፍራል። ለሴቶች ሁሉ እንደ አክሱም ሃውልት እንትኑን እየላከ፣ እያስጎበኘም የሚተዳደረው ሶል ነው። ሶል ፋኖም ነኝ ብላ ወንድ ወንድም ስትጫወት ነው የከረመችው። ሰሞኑን ግን ጠፍቶብኛል። ሲንተባተብ ማየት በጣም ናፍቆኝ የነበረ ቢሆንም ሰሌም ዓይኔ እያየ ከጎንደር ስኳድ ጋር አብሮ ድራሹ ነው የጠፋው። ሰሌ ሰሊሻ ብቅ በል። 😂

"…እርዳታ የሚረዳው ደግሞ እኔን ብቻ አልረዳ ብሎ ያስቸገረው፣ ስልክ እንኳ አልገዛ ብሎኝ፣ እናንተን ሁላ ብልክ ባስልክ፣ አማላጅም ብልክ አልሰማ ብሎኝ ሲያሰድበኝ የሚውለው ለጋሱ አቶ ወርቁ አይተነው ነው። እስቲ አሁንም ንገሩልኝ። 😂

"…ወርቁ አይተነው ማለት የፋሲል ከነማን እንደ ግል ክለቡ እስከ ስንት ሚልዮን ብሮች እንደረዳ ስሰማ ተደምሜአለሁ። አንደ ልጂ ነው ክለቡን ሲረዳ የኖረ። ለጎንደርማ እርዳታው ይገርማል። ደቡብ ጎንደር በአካል ሄዶ የረዳውን አይቼም ተደምሜአለሁ። አሁን ቀበሮ ሜዳ ላይ ሲረዳ ማመን ያቃታቸው ስኳዶች ጎጃሜው ወርቁ አይተነው ሲሰድቡት ባይ ጊዜ ነው ይህን መጠየቄ።

"…ወርቁ አይተነው ጎንደርንና ኦሮሞን የራዳውን ያህል አንድም ጎንደሬ ባለሀብት ጎንደርን ረድቶ አላየሁም። አንድም ኦሮሞ ባለሀብት ኦሮሞን ረድቶ አላየሁም። ለመስጠት እኮ መሰጠት ነው የሚያስፈልገው።

"…ጎጃምና ጎንደር አንድ ነው። ስኳድና አገው ሸንጎ ጥግህን ያዝ ለማለት ያህል ነው።

• ቆይቼ ሁለት አስኳዶችን ነቆር አድርጌ እንለያያለን። ጠብቁኝ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም…

"…17 ሺ ሰው አንብቦት 6 ሰው 😡 ብሎ የተናደደበት የዕለቱ ርእሰ አንቀጻችን አሁን ከአድማጭ ተመልካቾቹ የሚተችበት፣ የሚብጠለጠልበት፣ ሓሳብ የሚሰጥበት ሰዓት ነው። ተራው የእናንተ ነው።

• ርእሰ አንቀጹን እንዴት አገኛችሁት? ከልጁ ጀርባ ያለው ባንዲራ ደግሞ የማነው በማርያም። ተንፒሱ እስቲ።

• 1…2…3…ጀምሩ…✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

👆 ② ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ "…ከእነ ባዬ፣ ከእነ ውባንተ ተለይቶ ተገንጥሎ የወጣው የእነ ኮሎኔል ታደሰ፣ የእነ ጌታ አስራደ ቡድን የእነ ባዬን ገንዘብ፣ ምስጢራዊ የባንክ ዝውውራቸውን ሁሉ ለመንግሥት አጋልጦ፣ ጠቁሞ አዘጋባቸው። በፓስተር ምስጋናው አንዷለም በኩልም በውጭ ሀገር እነ ጋዜጠኛ ተስፋዬ ወልደ ሥላሴ፣ እነ ጋዜጠኛ መዓዛ መሀመድ፣ እነ ጋዜጠኛ ሊባኖስ የሰበሱባለቸውን ወደ 70 ሺ የሚጠጋ ዶላር ሀም አድርገው በሉባቸው። ሀብቴ ወልዴና ሰለሞን አጠናው እነ ጌታ አስራደ እስክንድር ነጋ መሪያችን ነው ሲሉ እነ ባዬ ቀናው እነ ሳሚ ባለድል ደግሞ በፍጹም እኛ የቴዎድሮስ ዘር ነን፣ እኛን ጥይት መተኮስ፣ ዐማራዊ ሞራል የሌለው፣ ድል ለዲሞክራሲ እያለ ሲታሰር ሲፈታ የኖረ፣ እስር ያገነነው ሰው ሊመራን አይገባም። ለምሁርነትም ጎንደር የራሷ ምሁራን አሏት ብለው ገግመው የውባንተን አደራ ጠብቀው ቆዩ። አሁንም በዚያው መንገድ ነው ያሉት።

"…እነ ሀብታሙ አያሌው፣ እነ ብሩክ ይባስ፣ እነ ኢየሩስ ተክለ ጻድቅ፣ እነ ኤርሚያስ ዋቅጅራ፣ እነ አበበ በለው የእነ ሀብቴን ቡድን ደግፈው፣ የእነ ባዬን ቡድን አኮስሰው፣ የቲክቶክ አጋፋሪዎችም እስክንድር ከመለኮት የተላከ ነቢይ ነው ተቀበሉት ብለው ቢሰብኩም፣ እነ አያሌው መንበር፣ እነ ምስጋናው አንዷለምም መለከትም፣ ነጋሪትም እየነፉ ጮቤ ዲስኩር ቢያሰሙም እነ ባዬ ግን ከጎንደር ዐማራነት ወይ ፍንክች አሉ። አሁን ጎንደር በዚህ ሁኔታ ውስጥ ነው ያለችው። የመጨረሻውም አጓጊ ሆኗል።

"…ከእኔ ሽምግልና በኋላ የጎንደር ፋኖ የበላይ ጠባቂ ሽማግሌዎች የሚባሉቱ እነ ጋሽ መሳፍንት፣ ሻለቃ ሰፈር፣ አርበኛ ጋሽ እሸቴ፣ ሻምበል መሠረት፣ ሻምበል ገብሩ እና ኮማንደር አረጋ ሰብሳቢ የሆኑበት የማሸማገል ሥራ፣ ሁለቱን የእነ ባዬንና የእነ ሀብቴን ቡድን የማቀራረብ ሥራ ተሞክሮ ነበር። ከእነ ሀብቴ በኩል ራሱ ሀብቴ ወልዴ፣፣ አርበኛ ደረጄ በላይ፣ አንተነህ ድረስ፣ ዮሐንስ ንጉሡ (ጆን) አስቸለው በለጠ የተገኙ ሲሆን  በእነ ባዬ በኩል ደግሞ ራሱ አርበኛ ባዬ ቀናው፣ አራጋው እንዳለ፣ በየነ አለማው፣ ሳሙኤል ባለድል እና አበበ ብርሃኑ የተባሉ አርበኞች ተገኝተው ነበር። አርበኛ መሳፍንት ያልተገኙ ሲሆን ሌሎቹ በሙሉ ግን ተገኝተዋል።

"…ሽማግሌዎቹ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የላካቸውን፣ የፋፍሕዴን አባላት እነ ጌታ አስራደን እና አርበኛ ሰሎሞን አጠናውን ወደዚህ የእርቅ፣ የንግግር መርሀ ግብር ያለማምጣታቸውም የሚያሳየው መልካም ምልክት አለ። በጎንደር እንደ አሸን የተፈለፈለው የፋኖ አደረጃጀት የሚጠፋው የሀብቴና የእነ ባዬ ቡድን አንድ ከሆነ ብቻ ነው። አረጋውያኑ ይሄን አውቀዋል። ሽማግሌዎቹ በእነ ምስጋናው አንዷለም የሚመራውን ቡድን ባይፈልጉትም ልብ ያላሉት ግን ከእነ ምስጋናው አንዷለም ቡድን ጋር የሚሠራውንና የሀብቴ ወልዴ ማስተር ማይንድ ነው የሚባለውን በኡጋንዳም የሚገኘው ጋሽ የፈራ ይመለስ፣ ሙላት አድኖ ሀብቴ ወልዴ ጠርንፎ እንደሚመራው ነው። ሀብቴ የሙላት እስረኛ ነው። እሰሎሞን አጠናውን ግን ሁላቸውም አያምኗቸውም። ይሄ ደስ ይላል።

"…ጎንደርን እንዲህ እንደ አሜባ 9 ቦታ የቆራረጠው ስኳድ ጎንደር ላይ ቆሞ ወሎን 2 ቦታ ከፍሎ ሙሀባውን አስገብሮ ምሬ ወዳጆ ላይ ዘመቻ ከፍቷል። ሸዋን በእስክንድር በኩል አስገብሮ መከታውን ይዞ እነ አሰግድን አሳስሮ፣ ሸዋን ለ2 ከፍሏል። ጎጃምን ሦስት አራት ቦታ ለመክፈል ሞክሮ ያልተሳካለት የጎንደር እስኳድ ከዚያ በኋላ በቀጥታ ጎጃምንናና የጎጃም የሆነውን ነገር ሁሉ ወደ ማጠልሸት ነው የሄደው። በዘመነ ካሤ ሰበብ ጎጃምን ማዋረድ የዕለት ተዕለት ተግባሩም ሆነ።

"…በባህርዳር የሰፈረው መንግሥታዊ ስኳድ በባህርዳር ጎጃሜዎችን ማገት፣ ከኦሮሙማው ጋር ተመሳጥሮ የሕፃን ፌቨንን ዓይነት የሴራ ፖለቲካ መጎንጎን ጀመረ። ሁሉንም ተረባርበን አፈር ከደቼ አበላንበት። በኦሮምቲቲዋ መማማር አለባቸው፣ ወይም መማር ሲሳይ በዻዻ አማካኝነት ሊሰበስቡ የነበረውን ገንዘብ ጉሮሮ ላይ ቆምንባቸው፣ እነ ምስጌ፣ አያሎ፣ ዶር ደረጄ ታች ወርደው እሸቱ ገጠሬው፣ ሚኪ ፋራው ጋንጃው ቤት ቢሰለፉም ወፍ የለም። በዋን ዐማራ በኩል በእነ ዘርዓያዕቆብ በኩል እኔ ዘመዴን ለማዋረድ፣ ከእነ ጃል አዲስ ታይምስ ሀብታሙ በሻህ ጋር ዊኒጥ ዊኒጥ ቢሉ ጆሮ የሚሰጥ ጠፋ። እነ አበበ በለው ዋይ ዋይ ቢሉ፣ በፋኖ ስም መረጃ ቲቪና የእኔ ዘመዴን ስም ለማጥፋት ቢላላጡ ወፍ የለም ሆነባቸው። ጎጃምና ጎንደርም አልጣ አላቸው። መረጃ ቲቪም አልፈርስ፣ ዘመዴም አልጠፋ አላቸው።

"…ጎጃም እንደ ሕዝብ የተነሣው በአንድ ቤት አንድ አባወራ ስላለ ነው። ጎጃም ለማም ከፋም፣ አረረም መረረም አንድ የፋኖ አደረጃጀር ፈጥሯል። ዘመነ ካሤ የተባለ መሪና የዐማራ ፋኖ በጎጃም የሚባል ወጥ አደረጃጀት ፈጥሯል። ወጥ አደረጃጀት ሲኖርህ ሕዝብን ለማንቃት፣ ከጎንህ ለማሰለፍም ይመችሃል። ጎጃም የተሳካለት ለዚህ ነው። ጎንደር ግን በአንድ ቤት 5 አባወራ ነው ያለው። እንዴት ሆነው ወደ ድል ይቀርባሉ? የተለያየ ሕዝብ አያሸንፍም። አንድ የሆነ ሕዝብ ነው የሚያሸንፈው። አፄ ቴዎድሮስ በዘመነ መሳፍንት የተበጣጠሰችዋን ኢትዮጵያን አንድ ያደረጉት መጀመሪያ ጎንደር ላይ ያሉትን የጎበዝ አለቆች በኃይል ጭምር ኮርኩመው ወደ አንድ ካመጡ በኋላ ነው። ከዚያ ጎጃም፣ ሸዋ እያሉ አንድነቱን የፈጠሩት። የኢትዮጵያ አንድነት መነሻው ከጎንደር ነበር። ትግሬው ስሁል ሚካኤል የበታተናትን ኢትዮጵያን አንድ ያደረጉት ጎንደሬው አፄ ቴዎድሮስ ናቸው። ለዚህ ነው አሁንም ወያኔ የበታተነቻትን ሀገር አንድ የሚያደርገው ኃይል ከጎንደር እንዳይነሣ የፖለቲካው ቅማንት የትግሬ ዲቃሎች ስሁላውያን ጎንደርን በእነ ዮሐንስ ንጉሡ አማካኝነት አንቀው የያዙት። ዮሐንስ ንጉሡ የጎንደር ዐማራ ሕዝብ ግኑኝነት ሲሆን አስቡት።

"…ለማንኛውም የጎንደሩ ሽምግልና በመጨረሻ በአርበኛ ፋኖ ደረጀ እርግጡን በመናገሩ ሊከሽፍ ችሏል። ዮሐንስ ንጉሡ አብሮት ያለው የማከብረውና 2ልጆቹን በትግሉ ያጣው ደረጀ በላይ በመጨረሻም ለጎንደር የበላይ ጠባቂዎች እንዲህ ብሎ አረዳቸው። "እኛ አዲስ የጋራ ቤት ገንብተናል። እኛ እናንተን ወደ አዲሱ የጋራ ቤታችን ልናመጣችሁ ነው እንጂ እዚህ ለሽምግልና የተቀመጥነው ለሌላ አይደለም። እነ አርበኛ ባዬ በአዲሱ ድርጅታችን መሪ በጋዜጠኛ እስክንድር መሪነት የማትስማሙ፣ ተቃውሞም ካላችሁ እሱን እንደ ሁኔታው አይተን ልንቀይረው እንችላለን። ሥልጣንም በአዲሱ አፋሕድ ድርጅታችን ውስጥ ልንሰጣችሁ እንችላለን፣ ከዚያ ውጪ ግን የገነባነውን ድርጅት አፍርሰን ሌላ ቤት አንሠራም። ከመጣችሁ እሺ ብላችሁ ኑ በማለት ዙሪያ እሽክርክሪቱን አፈንድቶ ገላግሏቸዋል።…👇② ከታች ይቀጥላል…✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ማስጠንቀቂያ…!

"…ሰሞኑን የአርበኛ ሌ/ኮለኔል አሰግድ መኮነን ስልክን በመጠቀም ሰዎችን እየመረጡ  "Bonda" የሚባል  በኢንሳ የበለፀገ malnware ለግለሰቦች በቴሌግራም እና በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ አገልግልቶች እየላኩ ይገኛል። በመሆኑም ይሄን link በሚነካበት ጊዜ ስልክ ላይ የሚገኙ መረጃወችን ከመመንተፍ በተጨማሪ በስልክ ላይ Remote acess software እንዲጫንበት በማድረግ የስልኩን GpS, Microphone እና camera በመጠቀም ወገን ላይ ጥቃት እየደረሰ ይገኛል።

"…በተጨማሪም በተለያየ link መልኩ በአንዳንድ ወገኖች በኩል የሎተሪ ዕጣ በሚመስል እና ሽልማት በማስመሰል የሚላኩ ሊንኮች ባለቤታቸው ይለያይ እንጅ ተመሳሳይ የስለላ እና የሳይበር ጥቃት ስልቶች በመሆናቸው ሊንኮችን ከመከፈት እንድትቆጠቡ እናሳስባለን ብለዋል የመረጃው ምንጮች።

"…በሌላ በኩል በሀገረ አሜሪካ በሚኖረው በአምሀ እና በዋን ዐማራዎች በኩል የሳታላይት ስልክ ተገዝቶ የተላከላችሁም ዛሬ የደረሰው የስልኩ ተጠቃሚ ፋኖ አይነት የድሮን አደጋ እንዳይዳርስባችሁ የሳታላይት ስልካችሁን አስወግዱ ተብላችኋል። ይሄ የፋኖ አመራሮች መልእክት ነው።

"…በምንም ዓይነት መልኩ የተለጠፈው ዓይነት ሊንክ ከጋሽ አሰግድም ሆነ ከሌላ አካል ስልካችሁ ላይ ብታዩ ወዲያው አስወግዱት። እንዳትከፍቱት ተመክራችኋል። ሴራውን ፍርስ ነው።

• ርእሰ አንቀጹን ልለጥፍ ነኝ። ጠብቁኝ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እነሆ፥ የኃይላችሁን ትምክሕት፥ የዓይናችሁን አምሮት፥ የነፍሳችሁን ምኞት መቅደሴን አረክሳለሁ፤ ያስቀራችኋቸውም ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁ በሰይፍ ይወድቃሉ። እኔም እንዳደረግሁ እናንተ ታደርጋላችሁ፤ ከንፈራችሁን አትሸፍኑም የሰዎችንም እንጀራ አትበሉም። መጠምጠሚያችሁም በራሳችሁ ጫማችሁም በእግራችሁ ይሆናል፤ ዋይ አትሉም አታለቅሱምም፤ በኃጢአታችሁም ትሰለስላላችሁ፥ እርስ በርሳችሁም ታንጐራጕራላችሁ።" ሕዝ  24፥ 21-23

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር

"…ምሽት 2:30 ላይ ይጀምራል። ገባ ገባ በሉና ጠብቁን።

• ቲክቶክ 👉🏿 zemedkun.b" rel="nofollow">http://tiktok.com/@zemedkun.b

• ትዊተር 👉 https://twitter.com/MerejaTV

• በራምብል 👉 https://rumble.com/c/Mereja/live
• ዩቲዩብ 👉 YouTube: https://youtu.be/7UqWlD7n5ys

• Mereja TV: https://mereja.tv

"…በተረፈ የእኔን የስልክ ወጪን ጨምሮ አገልግሎቴን ለመደገፍ የምትፈቅዱ።

👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል መለገስ ትችላላችሁ። ሁላችሁም ተመስግናችኋል።

• ሻሎም… ሰላም…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

👆 ③ ከላይኛው የቀጠለ… ✍✍✍ "…አሁን በዐማራው ፖለቲካ ውስጥ የእኔ ጣልቃገብነት እየቀነሰ ይመጣል። እንዲህ ዓይነት የነገዱ አባላት የአየሩን፣ የሳይበሩን መንደር ወደ መቆጣጠር ከመጡ እኔ ምን እሠራለሁ? ተስፋ ሳይቆርጡ፣ አጀንዳ ሳይቀበሉ፣ አጀንዳ ሰጪ ሆነው ከቀጠሉ እኔ ዘመዴ ምን እሠራለሁ? የተሰደቡኩት፣ በክፍት አፍ ሸታታ በጋለሞታ ወንድኛ አዳሪ መንደሬዎች ጭምር ስሰደብ የኖርኩት እንዲህ ዓይነት ጨዋ፣ ዐዋቂ፣ ሃይማኖተኛ ዐማሮች መድረኩን እስኪረከቡኝ ድረስ ነበር። ዛቻውን፣ ማስፈራራቱን፣ ስድቡን፣ ውግዘቱን ሁሉ ችዬ የተቀመጥኩት እንዲህ ዓይነት ዐማሮች ወደፊት እስኪመጡ ድረስ ነበር። እኔ ዘመዴ በዐማራ ፖለቲካ ውስጥ ሥልጣን፣ ገንዘብ፣ እና ዝና ፈልጌ አልመጣሁም። ከዐማራ ቦለጢቃ ያተረፍኩት ተቅማጥ በተቅማጥ የሚያደርግ ስድብና ውርደትን ብቻ ነው። ይሄን ያደረጉት ዲቃላ ፀረ ዐማራ ኃይሎች እንጂ ዐማሮቹ እንዳልሆኑ ግን 100% እርግጠኛ ሆኜ አፌን ሞልቼም እናገራለሁ። አሁን ግን ደስ እያለኝ ነው።

"…ማርያምን እስቲ ቲክቶክ ግቡና ተመልከቱ። ከሞጣ ነውሮ ቤት በቀር ዐማራ ነን የሚሉ ሁሉ እንዴት መድረኩን እንደተቆጣጠሩት። ኅብረታቸው። አንድነታቸው። አጀንዳ አሰጣጣቸው። አቤት ደስስ ሲል። ይሄን ነበር ለዘመናት የተመኘሁት። የተመኘሁትንም በዓይኔ እያየሁት በመምጣቴ ደስታዬ ወደር የለውም። ዐማራ እንደዚህ ሆኖ በማየቴም አምላኬን አመሰግነዋለሁ። ሚኪ ራያ ጠሾ ትኩስ ድንችን ስኳዶች ለብቻው አጋፍጠውት እንደ ቀውስ ሲያጓራ አይቼው አምላኬን አመስግኜዋለሁ። ኪሎኔል ፋንታሁን ሙሀቤ በድምጽ ውክልና ሰጥቶት ብር ለምንልኝ ቢለውም ዐማራው ተራራው ዲቃላ ስኳድ ዛሬም ብራችንን አይበላውም ብለው ባዶውን ሲያስቀሩት ሳይ ፈጣሪዬን አመሰገንኩት። የሕጻን ፌቨንን፣ የበላይ በቀለ ወያን አጀንዳ ጋርቤጅ የከተተውን ዐማራ ሳይ ልቤ በሀሴት ይሞላል። አዎ ዐማራ አጀንዳ መስጠት እንጂ አጀንዳ መቀበሉ መቅረት አለበት።

"…እስክስ አበበ በለው። ዐማራን ሲግጥ፣ በዐማራ ስም ሲሸቅጥ፣ በዐማራ ስም ሲነግድ የከረመው እስክስ አሁን ዱቄት በዱቄት ሆኖ ሳየው የተሰማኝን ልነግራችሁ አልችልም። እነ ኢትዮ 360ን በቁማቸው የቀበረ ትውልድ ነው የመጣው። በስሜ አትነግድም ብሎ እስክንድር ነጋን ጥፋ ከዚህ ያለ ትውልድ ነው የተፈጠረው። መንገደኛ እንደማይመራው፣ እንደማይወክለው ጮክ ብሎ የሚናገር ዐማራዊ ትውልድ ነው የተፈጠረው። አላፊ አግዳሚው አጀንዳ እየፈጠረ ዶላሩን የማያልበው ትውልድ ነው የተፈጠረው። ለምን፣ እንዴት፣ ወዴት የሚል ጠያቂ የዐማራ ትውልድ ነው የተፈጠረው። ቄስ ሆነህ፣ መስቀልና ታቦት ተሸክመህ፣ ሼክ ሆነህ፣ የሀገር ሽማግሌ ነኝ ብለህ ጺምህን አንዠርግገህ የማትሸውደው የዐማራ ትውልድ ነው የተፈጠረው።

"…የማያለቃቅስ፣ በብላሽ የማይገደል። አጀንደ ሰጪ እንጂ አጀንዳ የማይቀበል። ቅዲሚያ የቱ የሚል ባለ ብሩህ አእምሮ ባለቤት ዐማራዊ ትውልድ ነው የተፈጠረው። በስድብ የከበሩ ነበሩ። በስድብ የፋኖ መሪዎችን እስከመቆጣጠር የደረሱ ቲክቶከሮች ነበሩ። አሁንስ አሁንማ አር የነካቸው እንጨት ሆኑ። ሰው ተጠየፋቸው። ምንም ቢሉ፣ ቢዳክሩ፣ ቢሉ ቢሠሩ የሚያደምጣቸው ጠፋ። 24 ሰዓት ቲክቶክ ላይ ተጥደው ቢውሉ፣ ከኦሮሞ ነፃ አውጪ፣ ከትግሬ ነፃ አውጪ ጋር ልሟገት ነኝ ስሙኝ ቢሉ ወፍ የለም። ዐማራ ነፍሴ ነቅቷል። በዚህ ደግሞ እኮራለሁ። በእውነት እውነቴን እኮ ነው።

"…አሁን ፒፕሉ ነቅቷል። ዐማራ ክልል የተወለደ ሁሉ ዐማራ አይደለም። አማርኛ የተናገረ ሁሉም ዐማራ አይደለም። የዐማራ ስም ያለው ሁሉ ዐማራ አይደለም። ዐማራ ይሄን ታሳቢ አድርጎ ነው ወደፊትም መንቀሳቀስ ያለበት። እመኑኝ ዐማራ ያሸንፋል። ገዳዮች ክንዳቸው ይዝላል። አቅማቸው ይደክማል። አገዛዙ እኮ ገንዘብ ቢያጣ ገጠር ያለ ገበሬ ባለው በግና ፍየል፣ በሬና ላም፣ ፈረስና አህያ፣ በቅሎ ጭምር ለእያንዳንዱ ግብር ይክፈለኝ ወደማለት የገባው። ይሄ እኮ ውርደት ነው። አዎ የዐማራ ጥንካሬ አገዛዙን ፒያሳ ላይ ብልጭልጭ ነገር እየሠራ፣ ዳርዳሩ በሙሉ እስከ አዲስ አበባ ጫፍ በውጥረት እንዲሞላ ሆኗል። ከዐማራ ጋር እየተደረገ ያለው ጦርነት ለሀገሪቱ ከባድ ነው። ግን ደግሞ ፍጻሜው የዐማራ ማሸነፍ ነው።

"…ለሸዋ በተዘጋጀው እንቋጭ። ሌተናል ጀኔራል ደሪባ መኮነን (የኦህዴድ ልዩ ኃይል ዋና አዛዥ) የኦሮሞ ክልልን ልዩ ኃይል ይዞ ሸዋን ላይ ወረራ እንዲፈፅም መምሪያ ከሽመልስ አብዲሳና የኦሮሞ ክልል የጸጥታ ኃይሎች ክላስተር ዋና አስተባባሪ ከኮሎኔል ከፍያለው ተፈራ (የቀድሞው የኢንሳ ዋና አዛዥ) መመሪያ ተቀብሎ ሸዋን ለመውረርና አርሶ አደር ገበሬዎች አዝመራቸውን እንዳይሰበስቡ ጭፍጨፋ ለመፈፀም ዝግጅት እያደረገ መሆኑንን የተረጋገጠ መረጃ ደርሶኛል። ጎንደር የነበረ ሽምግልና በፋኖ ደረጀ በላይ ምክንያት ላይቀጠል ተቋርጧል። ጎጃም እንደ ሸዋ ምርት ሳይሰበስብ መሰረተ ልማቱ ከሕዝቡ ጋር እንዲወድም ተፈርዶበታል። የድሮን፣ የጀትና የሂሊኮፕተር የቦንብ ድብደባ፣ የንጹሐን ጭፍጨፋ ትግሉን ቢያጠነክረው እንጂ ቅንጣት ወደ ኋላ አይጎትተውም። የኦሮሙማው አገዛዝ በጨፈጨፈበት ቦታ ሁሉ ሃውልት እየተቀመጠ ይቀመጥ። እመኑኝ ዐማራው ድብን አድርጎ ያሸንፋል።

"…የቤተ ክህነቱን የወራዳ ሌባ የማፍያ ስብስብ ከነነውራቸው፣ ከነ ሌብነታቸው፣ ከነ አደገኛነታቸው፣ ከነ ግልሙትናቸው ፊትለፊት እፋለማቸዋለሁ። የሚደርሱኝ መረጃዎች በሙሉ ዘግናኝ፣ ዘግናኝ ጭምር ናቸው። አንድም ሰው አይቀረንም። እንዲደበቁ ጭምር ነው የምናደርጋቸው። ያስቀስፈኛል፣ ሲኦል ያስገባኛል ብዬም የምተወው አንዳች ነገር የለኝም። ዘራፊ ወንበዴ፣ ሌባ ቄስ ነኝ መነኩሴ ባይ ሁላ አልፋታውም። አጀንዳ ሰጪ እንጂ አጀንዳ ተቀባይም አንሆንም።

"…ወደ ማኅበራዊ ሚድያው የመጣችሁ ዐማሮች እንኳን ደኅና መጣችሁ። ጀምራችሁ አታቁሙት። በዕውቀት፣ በእውነት፣ በእርጋታ፣ ሰፈሩን ተቆጣጠሩት። መልከ ጥፉዎቹን የዐማራን ገጽታ ያበላሹ ቆሻሾችን በእናንተ እርጋታ እና እውቀት አድሱት። ሜዳውን በሚገባ ተቆጣጠሩት።

• ድል ለዐማራ ፋኖ…!
• ድል ለተገፋው ለዐማራ ሕዝብ…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"ርእሰ አንቀጽ"

"…እስከ ዕለተ ማክሰኞ እስከ ዕለተ አርብ ድረስ ከምስጋና በኋላ የሚጦመረው ርእሰ አንቀጻችንን አሁን መጻፍ እንጀምራለን። እነሆ የዛሬው ርእሰ አንቀጻችን በዚህ መልክ ተዘጋጅቶ ቀርቧል።

ለውጥማ አለ።

"…በማኅበራዊ ሚዲያ የዘመን አቆጣጠር መሠረት ሚዲያው ከተፈጠረ ጊዜ ጀምሮ ለረጅም ዘመናት በሌሎች ነገዶችና በፌክ ኢትዮጵያኒስቶች ከፍተኛ ብልጫ ተወስዶበት የከረመው ነገደ ዐማራ አሁን አሁን ከቅርብ ወራት ወዲህ አኬር ተገልብጦ ዐማሮቹ ከተደበቁበት፣ ከተሸሸጉበት እየተገለጡ የሳይበሩን ዓለም የበላይነት በአስተማማኝ መልኩ ጠቅልለው በመውሰድ ላይ ይገኛሉ። በፌስቡክ ብትል፣ በዩቲዩብ፣ በቲክቶክ በለው፣ በቴሌግራም፣ ቲዊተርን ጨምሮ በሁሉም ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ኩሩው፣ ሀገር ወዳዱ ዐማራ ሁላቸውንም በዝረራ እያሸነፈ በዜሮ እየመራቸው ይገኛል። ይሄ ለዐማራው ትግል በበጎ የሚታይ አሸወይና የሆነም ዜና ነው። ደግሞም መጪውን የዐማራ ብሩህ ጊዜም አመላካች ነው።

"…በፊት በፊት በማኅበራዊ ሚዲያው በኩል የዐማራውን ትግል ማንም ሳይወክላቸው ውክልና እንደወሰደ ሰው አክት እያደረጉ ማኅበራዊ ሚድያውን የሚመሩት፣ የሚዘውሩትም እንደ እነ ዮኒ ማኛ አይነት ዱቄት ጠሾች ነበሩ። ደናቁርት፣ የአእምሮ ህሙማን፣ መድኀኒት እየወሰዱ በመድኅኒት ድጋፍ የሚንቀሳቀሱ እብዶች ነበሩ የሚመሩት። በየ24 ሰዓቱ እንደ እስስት በሚቀያየር ጠባያቸው እየተገለጡ መጀመሪያ በፌስቡክ ቪድዮ፣ ቀጥሎ በዩቲዩብ ቪድዮ፣ በመጨረሻም በቲክቶክ ላይቭ በየቀኑ እየተንቶኮተኩ ሕዝቡን ሁሉ ቶክታካ፣ ቱክቱክ፣ የተንተከተከ ሽባ አድርገው አሳስረው አስቀምጠውት ነበር። በእነ ዮኒ ማኛ ምክንያት የዐማራ ትግል በቀውሶች የሚመራ፣ ሰው የሌለው የደናቁርት መገለጫም ተደርጎ ተወስዶ ነበር። ዮኒ ማኛ አንዴ እስላም፣ አንዴ ጴንጤ፣ አንዴ ኦርቶዶክስ እየተጫወተ የዐማራን ትልቁን ምስሉን፣ ግዙፉን ሥዕሉን ሁሉ አቆሽሾበት ነበር።

"…እነ ዮኒ ማኛ ይመሩት የነበረው የዐማራ ትግል ምላስ ብቻ እንጂ ዕውቀት የሌለበት፣ ከዐማራ ባሕል፣ ሃይማኖት፣ ሥነ ምግባር ጋር የማይሄድ፣ ያልተለመደ ስለነበር በሌሎች ብሔር ብሔረሰቦች ዘንድ ዐማራው በእነ ዮኒ ማኛ ዓይን እንዲታይ ተደርጎም ነበር። እነ ዮኒ ማኛ በዓመት እስከ ሰማንያ ሺ ዶላር ይሠሩበት የነበረው የዩቲዩብ ቻናል እየተዘጋበቸው ሲመጣ፣ የለመዱትን እንደልቡ ገንዘብ ሲያጡ በቀጥታ የተዘዋወሩት ያገኟቸው ሁሉ ከፍሎ ወደሚሳደቡበት የአየር ላይ አገልግሎት ነበር። እንደ ድሮው የቴሌ ስልክ ሳንቲም ላጎረሳቸው ሁሉ እየጮሁ መኖርንም ሥራዬ ብለው ተያይዘው ቀጠሉ።

"…አገው ሸንጎ እንደከፈለው የምታውቀው ዮኒ ማኛ ከመሬት ተነሥቶ "ከዛሬ ጀምሮ አገው ነኝ" ካለ በቃ የተከፈለው ገንዘብ እስኪያልቅ ዐማራ ፍዳውን ይበላል በስድብ። ከዛሬ ጀምሮ ኦሮሞ ነኝ ካለ ኦሮሞ ነው ከፋዩ። ትግሬም እንደዚሁ። ሌላም የገንዘብ ማግኛ ነበራቸው እነ ዮኒ ማኛ። ለምሳሌ ከደሩ ዘሀረሩ ጋር ሆነው ይጠቃቀሱና ዱላቀረሽ ስድብ ይሰዳደባሉ። የማኅበራዊ ሚዲያው ማኅበረሰብ እስከ 1 ሚልዮን የሚሆነው ግርር ብሎ ሄዶ ልክ ምድር ላይ ሁለት ሰዎች መሰዳደብ ሲጀምሩ "ማነሽ ነጠላዬን አከብዪኝ፣ ከዘራዬንም፣ መነጥሬንም አቀብዪኝ" ብለው ተሰብስበው የስድብ አይነት ሰምተው ሸምተው እንደሚሄዱት እዚህም እንዲያ ነበር። ድስት ጥዳ ነበር ጀመሩ እንያቸው ብለው ተጠራርተው ሄደው 4ሺ ተመልካች ቆሞ ያያቸው የነበረው። ታዲያ በዚህን ጊዜ እነሱ ሸቀሉም አይደል? አዎ እንደዚህ ነበር የሚጫወቱበት ፒፕሉን።

"…ዘመዴ ትንሽ ረገጥ፣ ረገጥ ላደርግህና ሳንቲም ልሠራ ነው ብሎ ደሩ ዘሀረሩ ያስፈቅደኝ ነበር። እኔን ሲረግጥ ሙግት፣ ክርክር ይፈጠራል። ከዚያ ሳንቲም ይሠራል። ልጆቹንም ያሳድጋል። እንዲህ ነበር የማኅበራዊ ሚዲያው ጨዋታ። ከሁለተኛ ክፍል ትምህርቷን አቋርጣ በአፋር በረሀ አቆራርጣ፣ በጅቡቲ በኩል ቀይ ባሕርን በፊኛ ጀልባ ተሻግራ፣ በየመን በኩል በስንት ድካም ከሞት ጋር ተጋፍጣ ሳዑዲ አረቢያ የገባች ምስኪን የማዳም ቅመም ሁላ የዐማራው ትግል መሪ ሆና ከርማለች። ወንዱም እንደዚያው።

"…በማኅበራዊ ሚዲያው ላይ የዐማራ ምልክት ተደርገው የተቀመጡት በሙሉ የዐማራ መልክ የሌላቸው። የዐማራ ጠባይ የሌላቸው። የዐማራ ማንነት የሌላቸው። ያን ኩሩ፣ ያን ጀግና ሕዝብ የማይወክሉ። የቁጭራ ሰፈር የሴተኛ አዳሪ ልጅ የመሰሉ። እናቶቻቸው ከጋለሞታ ደንበኞቻቸው ጋር፣ ከሴተኛ አዳሪ ጎረቤቶቻቸው ጋር ሲሰዳደቡ ሰምተው ያደጉ ነውረኞች ያንኑ ሲሰሙት እንደ እናት ጡት ሲጠቡት ያደጉትን ስድብ የቤት አመል አይለቅምና ያንኑ ኮተታቸውን ሶሻል ሚዲያ ላይ አምጥተው የዐማራውን መልክ ሲያጠለሹት ነው የከረሙት። ምርጥ የዐማራ አክቲቪስት ነው ከተባለ በቃ ምርጥ ተሳዳቢ መሆን አለበት ተብሎ የታወጀ፣ የተደነገገ እስኪመስል ድረስ ማለት ነው ዐማራውን አንገቱን ያስደፉት።

"…ማኅበራዊ ሚድያው ቀውሴ ዮኒ ማኛን፣ 100 ኪሎ ሰገጠ ድልብ ፋራውን ሞጣን ቀራንዮን ነው የወለደው። ጎጃሜ ነኝ የሚለው ዮኒ ማኛን የተተካው ጎጃሜ ነኝ በሚለው ሞጣ ቀራንዮ ነው። ሞጣ ዮኒ ማኛን ወልዶ ሞጣ አባቱ ዮኒን በለጠው። አፉንም አስያዘው። ሞጣ ብቻውን አልመጣም። አባቷ ከጎጃም ወደ ጅማ ሄደው ከኮንታ ሴት የወለዷትን ብሪጅ ስቶንን ይዞ ነው የመጣው። እንዴት ያለ መንፈሳዊ ወንድም ያላት ብሪጅስቶን በስተእርጅና አልጋ ላይ ሆና ጊዜዋን ዐማራን በሚያዋርድ፣ በባህሉም፣ በሃይማኖቱም የሌለ፣ የነውረኛ የአህዛብን ሥራ እየሠሩ ማኅበራዊ ሚዲያውን ተቆጣጠሩት። ዐማራው አሁንም በማኅበራዊ ሚዲያ ብልጫውን በነውረኞች ተነጠቀ።

"…እንዴት እንዴት ያሉ ምሑራን፣ አንደበተ ርቱዕ ተናጋሪዎች፣ እውቀት ከምግባር ከሃይማኖት ጋር አስተባብረው የያዙ ዐማሮች እንዴት ብለው ይሄን ሰርክል ሰብረው ይግቡ? ይሄ የሳይበሩ ዓለም ስፍራው ብዙ ሕዝብ የተከማቸበት ነው። ስፍራው ብዙ የሰው ኃይል የሚንቀሳቀስበት ነው። እዚህ መንደር ገንዘብም በቀላሉ የሚሠራበት ስፍራ ነው። አንቀው የያዙት ግን ማይሞች ናቸው። ተሳዳቢ ማይም ደናቁርቶቹም እንዴት ይልቀቁት? ዐማሮቹም እንዴት ብለው ሰብረው ይግቡ? ገና አንድ አንደበተ ርቱዕ የሆነ ዐማራ ሲመጣ እንደ ግሪሳ ወፍ ግርር ብለው መጥተው አሸማቀው፣ ድራሽ አባቱ እንዲጠፋ ነው የሚያደርጉት። የስድብ ናዳ ያወርዱበታል። በዐማራ ባህል፣ ወግ፣ ሃይማኖት የሌለ የስድብ ውርጂብኝ ነው የሚያወርዱበት። በቃ ያ ሰው ብን ብሎ ነው የሚጠፋላቸው። እንዲህ እያሉ ነበር ማኅበራዊ ሚዲያውን ከዐማራ አፅድተው በዐማራ ስም ተቆጣጥረው ይዘውት የቆዩት።

"…ማኅበራዊ ሚድያውን ደደቦች፣ የህዳር አህዮች፣ ማይሞች፣ ሴተኛ አዳሪዎችና ወንድኛ አዳሪ ጋለሞቶች ተቆጣጠሩት። ሕዝብ አማራጭ ስላጣ የሚያደምጠው እነሱን ብቻ ሆነ። 10 ሺ ሰው ላይቭ ገጭ ብሎ የሚያያቸው እነርሱኑ ብቻ ሆነ። ቧልት፣ ሟርት፣ ሴክስ፣ ዝሙት፣ አግቦ፣ ሽሙጥ፣ መዳራት በእነዚህ ማይሞች አፍ በትውልዱ አእምሮ ውስጥ ፈሰሰ። ተዘራ። ተዘርቶም አልቀረ አሁን በኢትዮጵያ ውስጥ በማኅበራዊ ሚዲያው ውስጥ ታወቂ፣ ዝነኛ፣ ሀብታም ለመሆን በቁ። እነ ዮኒ ማኛን፣ ሞጣ ቀራንዮን ሆኖ መምጣት ብቻ በቂ ሆኖ ተገኘ። ዛሬ በኢትዮጵያ የማኅበራዊ ሚዲያ የቲክቶክ ሸርሙጦች፣ ወንድኛ አዳሪዎች ናቸው የናጠጡ ሀብታሞች። የዩኒቨርሲቲ መምህርማ፣ ፕሮፌሰር ዶክተሩ  መናጢ ደሀ፣ እከካም፣ ለማኝ፣ ካልሲ የማይቀይር፣ ጫማው በላዩ ላይ ያለቀ፣ የሚበላው ያጣ፣ ቅጫማም ሆኖ ነው የተገኘው።👇 ① ከታች ይቀጥላል…✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

“…መጨረሻቸው ጥፋት ነው፥ ሆዳቸው አምላካቸው ነው፥ ክብራቸው በነውራቸው ነው፥ አሳባቸው ምድራዊ ነው።” ፊል 3፥19

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ጎበዝ…!

"…ቀጣዩ ጦርነት ከእንደነዚህ ዓይነት ፀረ ተዋሕዶ እባቦች፣ ቆብ ያጠለቁ ጋለሞታዎች፣ አመንዝራ ሌቦች፣ ነፍሰ ገዳይ ዘራፊዎች፣ ከተደራጁ የማይም ስብስቦች፣ አጭበርባሪ ሃይማኖት የለሽ ወያኔ፣ የወያኔ አሽከር ገረዶች፣ የቆብ ስር እባቦች ጋር ነው።

"…ቀፋፊ፣ ቀፋፊ የማሳጅ ቤት፣ የመጠጥ ቤት፣ በየባለፀጋዎቹ ቤት ያለውን መዝረክረክ የላካችሁልኝን በሙሉ አመሰግናለሁ። ልጅ አስወልደዋችሁ የካዷችሁ በሙሉ መረጃውን ላኩ። ቀልድ የለም። ቢያንስ ከዝፉት ላይ ተቆራጭ መስጠት አለባቸው።

"…የተዘረፋችሁ፣ አስገድደው የደፈሯችሁ ወደፊት ብቅ በሉ። እነዚህ ጥቁር ፋሽስቶች፣ እነዚህ ኢሉሚያናቲ ፀረ ተዋሕዶ የቅዱሳኑ አባቶች አሰዳቢዎች በጊዜ ጥጋቸውን ሊይዙ ይገባል። አጋልጥ።

"…ልብ በሉ ሰዎች ናቸው። ሲጋለጡ ይደነግጣሉ፣ ያፍራሉ፣ ይሸማቀቃሉ። ይሄ ደግሞ ድል ነው። ይሄ ደግሞ ለቤተ ክርስቲያን እረፍት ነው። የብልት ማቆሚያ ዕፅ ከሱዳን ድረስ ገብቶ የሚሸምት አባት ለእኔ አባቴ አይደለም። ከወንድ ጋር አዳሩን አንድ ላይ የሚያደረግ ለእኔ አባቴ አይደለም። ዘማዊ፣ ጋለሞታ፣ ወንድኛ አዳሪ አባት የለኝም። ዘራፊ፣ ሌባ፣ ዓለማውያንን የሚያስንቅ አባት የለኝም።

"…የእንጦንስንና የመቃርስን ቆብ ያረከሰ፣ ያዋረደ፣ በመጠጥ ቤት፣ በጋለሞታ ቤት፣ ከሸርሙጣ፣ ከሴተኛ አዳሪ ጋር ሲዳራ የሚያመሽ፣ ቅሌታም እከኩን፣ ቅጫሙን፣ ቀጩን፣ ጭቅቅቱን ባራገፈችለት ቤተ ክርስቲያን ላይ ጥሬ ካካውን ሲዘፈልል ማየትን አልፈቅድም።

"…አባት ነኝ የሚል እበት የፈለጋትን ሴት በፈለገው ሰዓት የማነወር፣ የማዋረድ መብት የለውም። መነኮስኩ፣ ሞትኩ ካለ በኋላ ከተማ እያወደለደለ በዘረፈው ገንዘብ ከአላሙዲ በልጦ የሚታይበት ምንም ምክንያት የለም። መሃይም፣ ደደብ እንደልቡ የሙፈነጭበት ዘመን ማብቃት አለበት።

• እህሳ…ምን ትላላችሁ…?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ጻድቅ የለም አንድ ስንኳ፤ አስተዋይም የለም፤ እግዚአብሔርንም የሚፈልግ የለም፤ ሁሉ ተሳስተዋል፥
በአንድነትም የማይጠቅሙ ሆነዋል፤ ቸርነት የሚያደርግ የለም፥ አንድ ስንኳ የለም። ጕሮሮአቸው እንደ ተከፈተ መቃብር ነው፥ በመላሳቸውም ሸንግለዋል፤ የእባብ መርዝ ከከንፈሮቻቸው በታች አለ፤ አፋቸውም እርግማንና መራርነት ሞልቶበታል፤ እግሮቻቸው ደምን ለማፍሰስ ፈጣኖች ናቸው፤ ጥፋትና ጉስቁልና በመንገዳቸው ይገኛል፥ የሰላምንም መንገድ አያውቁም። በዓይኖቻቸው ፊት እግዚአብሔርን መፍራት የለም። ሮሜ 3፥ 11-18

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

አላችሁ አይደል…?

"…ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር

• ጀምረናል ገባ ገባ በሉማ

"…ሻሎም !  ሰላም !

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

አይ አቤ እስክስ…😂

"…ምረጥ…

"…በጎንደር 4 ዓይነት የፋኖ አደረጃጀት ነው ያለው። የወሮ እማዋይሽ ሲጨመር 5 ይሆናል። አንደኛው የተከዜ ዘብ ጭራሽ ፀረ ፋኖ። እስክንድርን መሪው ያደረገጉት የሀብቴ እና የሰሎሞን አጠና አለ። ሁለተኛው በአርበኛ ባዬ የሚመራ መነሻዬ ዐማራ የምታገለው ቅድሚያ ለዐማራ ነው የሚል አለ። ፋፍሕዴን ደግሞ በወልቃይት ሰሊጥ፣ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በጀት፣ በብአዴን ድጋፍ፣ ከአስመራ ኡጋንዳ እስከ እስከ አሜሪካ በለቤት ያለው የአቶ ጌታ አስራደ የፋኖ አደረጃጀት ነው። ጌታ አስራደ እና ሀብቴ አለቃቸው እስክንድር ነው። ምረጥ አቤ።

"…በወሎም 2 የፋኖ አደረጃጀት ነው ያለው። በዋርካው ምሬ ወዳጆ የሚመራው ግዙፉ የወሎ ዐማራ ፋኖና እስክንድር ይምራኝ ብሎ ከእነምሬ የተገነጠለው ኮሎኔል ፈንታሁን ሙሀባው።

"…በሸዋ ደግሞ ለእስክንድር ነጋ የተሸጠው፣ የተገረደው የማሀይሙ የመከታው ታጣቂ እና በኢንጂነር ደሳለኝ የሚመራው የዐማራ ፋኖ አደረጃጀት ነው ያለው።

"…በጎጃምም ቀድሞ 2። የዝናቡ እና የዘመነ። እነሱ ወደ አንድ ሲመጡ ሁለት ነን የሚል መጣ። ማስረሻ የሚመራውና ዘመነ። ይሄን በሽምግልና እንያዘው ሲባል ጭራሽ በኮሎኔል ጌታሁን የሚመራ ጨምረው ሦስት አደረጉት። ከዚያ ጎጄ መለኛው ኦሯ አለልህና በአንድ ቤት አንድ አባወራ ነው መኖር ያለበት በማለት ኮሎኔሉን አፈረሰው። ማስረሻን ጠብጥቦ መጀመሪያ ደቡብ ወሎ፣ አሁን ደግሞ ደቡብ ጎንደር ጌታ አስማረ ዘንድ ወስዶ ለጠፈው። ጎጃም አሁን አንድ ነው።

"…እኔ በግልጽ የምደግፈው በእስክንድር ነጋ ስር ያልገቡትን ከጎንደር ባዬን፣ ከጎጃም ዘመነን፣ ከወሎ ምሬን፣ ከሸዋ ኢንጂነር ደሳለኝን ነው። ከጎንደር በደረጄና በሀብቴ ግን ተስፋ አልቆርጥም።

"…አበበን የምለው አንዱን ምረጥ። ለጎነተለህ ሁሉ እስክስ አትበል። እስክስታ…በል መታ መታ😂

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…እግዚአብሔር ታላላቆችንና ኃይለኞችን አሕዛብ ከፊታችሁ አስወጥቶአል፤ እስከ ዛሬም ድረስ ማንም ሊቋቋማችሁ አልቻለም። አምላካችሁ እግዚአብሔር እንደ ተናገራችሁ ስለ እናንተ የሚዋጋ እርሱ ነውና ከእናንተ አንዱ ሰው ሺህ ሰውን ያሳድዳል። አምላካችሁን እግዚአብሔርን ትወድዱት ዘንድ ለራሳችሁ እጅግ ተጠንቀቁ። ኢያ 23፥ 9-11

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

…የአያሎ ሞኙ ሰው አማኙ እና የፓስተር ምስጌ መራር ስቃይ…

"…ፓስተር ምስጋናው ከጰነጠጠ በኋላ መስቀል በደረታቸው ላይ አድርገው የሚዋጉትን ጎንደሬ የጎንደር ዐማራ ፋኖዎችን ሲያይ እንደሚበሰጨው ሳሚ ቅማንቴው ለሚካ ጧ ጠሽ ሲነግረው ማእረግ ሰምቶ አጫወተኝ ብሎኛል ሰሌ ባለ ሃውልቱ።

"…የእኔ ጥያቄ ፓስተር ምስጌ የትግሬ አዛዦች የሚዋጉት፣ እየተዋጉ ያሉት ጎንደር ነው አለ። መረጃም አለኝ ብሎ ዘረዘረ። ከሱዳን የመጡ ሁላ አሉበት አለ። የሚዋጉትም በጎንደር፣ በሸዋና በወሎ ነውም አለ። ጎጃምን ረስቶት ሳይሆን ዘለለው። ዐውቆ ነው። የጠንቋይ ልጅ ጎጃምን መጥራት አይሆንለትም።

"…አያሌው መንበርም በጎጃም ስለተማረከው ኮሎኔል ጨንቆታል። አንገብግቦታል። ባህርዳር እያለ የተወው ኪንታሮት ሁሉ ነው አሉ የተቀሰቀሰበት። ተሰቃዩ።

"…ምስጌ የትግሬ ኮሎኔሎች በጎንደር፣ በሸዋና በከፊል እየተዋጉን ነው ካለ በኋላ ወሎ ነው ካለ በኋላ ግን የሚደንቀው ነገር ኮሎኔሎች የተማረኩት በሚጠላው፣ በሚጸየፈው የጎጃም ምድር መሆኑ ነው።

"…የሚያስቀኝ ነገር እኮ የትግሬ ነፃ አውጪዋ ወታደር የሽንት ጨርቋን ቀይራ ዐማራን ስታስገድላት የኖረችውን ፀረ ዐማራ የወያኔ ኮለኔል ርስተይ ተስፋይን እና ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱን በጉያው ወሽቆ በጀግኖቹ የተማረከን በወያኔ ኮሎኔል ከምን ይቀናል?

"…ከቀናህ ጌታ አስራደ፣ ወይም እስክንድር ነጋ ሸዋና ጎንደር የገቡትን የትግሬ ኮሎኔሎች ማርከው ያሳዩን። 😂

• የእንጭቅ ልጅ አለ አጎቴ ሌኒን።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ጥያቄ ነው…?

• ተማሪዎች በፎቶው ላይ እነማን ይታያችኋል…?

• ቦታውስ የት ይመስላችኋል…?

• ረጂውስ ማነው…?

• ርዳታውን የሚቀበለውስ ማን ይመስላችኋል…?

"…በዚያውም የቲክቶክ መንደር ምነው ጭር አለ? እነ ሚኪ ጠሽ፣ እነ ሳሚ ቅማንቴው፣ እነ የጋሻ ሚዲያ፣ አፍንጫ ሰልካካው ወንዴ ተክሉ፣ እነ ዘርዓያዕቆብ ዋን ዐማራ 😂፣ የት ጠፉ?

• ሙን ኦኖው ነው…? 😂

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

👆③ ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍

"…ሽማግሌዎቹም በሰሙት ነገር ደንግጠው እንዲያውም ጋሽ እሸቴ " ነገሩ እንዲህ ነው እንዴ? ታዲያ ከመጀመሪያው ለምን አደከማችሁን፣ ደረጄ እንዲያው እግዚአብሔር ይስጥህ፣ ከድካም ገላከልከን" በማለት አግርሞታቸውን መግለጻቸውን ነው መረጃዬ የሚያሳየው። እነ አርበኛ ባዬም እግዚአብሔር ይስጥልን። እናንተ ወንድሞቻችን ናችሁ። በሓሳብ ብንለያይም፣ በአንድ ድርጅት ለመታገል ባንታደልም፣ በጭራሽ ከእስክንድር ስር አንገባም። ነገር ግን መሬት ላይ የጋራ ጠላት ስላለን በእሱ በኩል እሱን በመግጠሙ በኩል እየተረዳዳን እንቀጥላለን ተባብለው በሰላም ተለያይተዋል። እኔ ግን በጎንደርም፣ በእነ ደረጄም ተስፋ አልቆርጥም። የጎንደር ሽማግሌዎች ሌላ ዙር ቢሞክሩ መልካም ነው ብዬ እመክራለሁ።

"…ለዚህ ነው እስኳድም፣ ኦሮሙማውም፣ የትግሬ አክቲቪስቶችም ጎጃም ላይ የዘመቱት። ትግሬዎቹ ሰሞኑን ትንሽ ቀዝቀዝ ያሉት ለውጊያ ጎጃም የሄደ የትግሬ ኮሎኔል ከተያዘ፣ ከተማረከ ወዲህ ነው። የኦሮሙማው አክቲቪስቶች ባለፈው ጊዜ እኔ በቴዲ ሃዋሳ ቤት በነበረኝ ቆይታ፣ ጃል ወያም ሆነ ጃል አያና ይጠይቁኝ የነበረው ለጎንደር የተቆረቆሩ መስለው ጎጃም፣ አስረስ፣ ዘመነ ካሤ የሚል ከፍየሏ በላይ የሆነ ልቅሶ ነበር። አዎ ጎጃም የኦሮሙማውን ብልፅግናን ሠራዊት ቅስሙንም፣ ጅስሙንም፣ ቅልጥሙንም፣ ወገብ ዛላውንም ሰብሯል። ስለዚህ ፀረ ጎጃም ስኳዶች፣ የጎጃም የፖለቲካ አገው ሸንጎዎች ሳይቀሩ በራሱ በጎጃም ላይ ዘምተዋል። ለዚህ ነው ይሄ በቪድዮ ከላይ ያያችሁት ልጅ በጎጃም ፋኖን ሳይሆን ሕዝቡን ፍጁት የሚል ድፍረት የተሞላበት ዐዋጅ የታወጀው።

"…በጎጃም የተማረከው ራዲዮ ያበሳጨው የጎንደር ስኳድን፣ የኦሮሞና የአገው ሸንጎን ሰራዊት ነው። ከፕሮቴስታንቱ ናትናኤል እስከ ኦርቶዶክሱ ዳንኤል ድረስ፣ ሲሳይ አጌናን አገው ሸንጎውን ጌትነት አልማውን፣ ስኳድ ሙላት አድኖን ያበሳጨው ያለምክንያት አይደለም። እነ አያሌው መንበርማ የተማረከው ትግሬ አውቆ ነው የተማረከው። ለምን ጎጃም ይማረካል? ጎጃም ራሱ ወያኔ ነው የሚል ድምፀት ያለው መልእክት ነበር ሲያስተላልፉ የነበረው።

"…የእኔ ጥያቄ የሚመጣው እዚህ ጋር ነው። ይሄ ሁሉ የድሮን ውርጅብኝ በጎጃም ሕዝብ ላይ እየዘነበ ትግል ጠላፊው የተራበው ቀጭን ጅቡ እስክንድር በአባቱ በኩል ጎጃሜ ቢሆንም ወገኖቼ ዐማሮች በድሮን ለምን ይጨፈጨፋሉ ሲል ሰምታችሁታልን? ድሮኗ የእሱን የሥልጣን ተቀናቃኝ ዘመነ ካሤን የምታሳድድለት ስለሆነ እንዲያውም ካለበት ከእንግሊዝ ኤምባሲ ሆኖ ይጸልይ ይሆናል የሚሉም አሉ።

"…ስኳድ ምስጋናው አንዷለም፣ አያሎ መንበር፣ ሙላት አድኖ፣ ሲሳይ አልታሰብ፣ አሊያም ታማኝ በየነ ብቅ ብለው ለጎጃም ሳይሆን ለድሮን ጥቃቶቹ ጥቃት ሁለት መስመር ሲጽፉ አይታችኋል? አላያችሁም።

"…እነ ዮኒ ማኛ በራሱ በወዳጄ በቴዲ ሀዋሳ ቤት ተሰብስበው በዋን አማራዎች በእነ አኪላ፣ በእነ ዘርዓያዕቆብ፣ በእነ ጃል በቀለ ወያ፣ በእነ ጃል ሀብታሙ በሻህ፣ በእነ ጃል፣ አያና በኩል አንድ አስቀያሽ አጀንዳ ፈጥረው በአዲስ አበባ ዘፈን አንዲት ማይም ቲክቶከር አጀንዳ አድርገው ከመጨቃጨቅ በቀር ትንፍሽ ሲሉ አይታችኋል? የለም። ግድንግዱን የድሮን ጭፍጨፋ አጀንዳ ማስቀየሻ ተጠቃቅሰው እርስ በርስ እየተሰዳደቡ አንዱ ሌላውን ፌክ እየከሰሰ፣ እያወገዘ በዘፈን ግጥም ላይ ጥቅሴ ጭቅጭቅ በማስነሳት (ነገ ተስማምተው ሊመጡልህ) አየሩን የሚሞሉት እንዲህ ያለውን ግልፅ የድሮን ሄሊኮፕተር ዘር ጭፍጨፋ ማስቀየሻ መሆኑን ማወቅ ይጠቅማል።

"…አገዛዙ ከሳዑዲ መንግሥትም እየተጠቃቀሰ የአሩሲ እና የጅማ የኦሮሞ እስላሞችን በገፍ እያፈሰ ሴት ወንድ ሳይል እየላከለት፣ እርሱም ከኤርፖርት እየተቀበለ ወደየመጡበት መንደር በመላክ፣ በዚያም ኑሮን መሸከም ሲያቅቸው በወታደርነት እየቀጠረ ወደ ዐማራ ክልል እየላከ እያስፈጃቸው ነው። ገዛዙ ወታደር በገፍ የሚያገኝበት ሕዝብን በማስራብ፣ ኑሮውን ሰማይ በመስቀል፣ ተማሪዎችን በገፍ በመጣል፣ ተስፋ በማስቆረጥ የማይነጥፍ የወታደር መአት እያገኘ ስለሆነ ጦርነቱን እዚያው ዐማራ ክልል ውስጥ እንደ ቶርኔዶ እየተሽከረከሩ በፋኖ እንዲማረኩና እንዲገደሉ እየሠራ ነው። አሁን ፋኖ ወታደሮቹን ማረክን እያለ በመቀለብ ከሚደክም ጦርነቱን ከክልሉ ለማውጣት የመጨረሻው ግብ ቀርጾ መንቀሳቀስ ይኖርበታል። አሁን የሚሰሙ ዜናዎች እንደሚያሳዩት የጎጃም ነጋዴዎች የባንክ ሒሳብ እየተዘጋ ነው። ወረርሽኝ በዐማራ ክልል እንዲስፋፋ እየተደረገ ነው። ዓለሙም ዐማራውን በኦርቶዶክስነቱ የተነሣ እንደ ሩሲያ ነው የሚያየው። አይሰማውም። አያዳምጠውም። ስለዚህ የአቢይ ሠራዊት ጎጃም ላይ ሲርመሰመስ፣ ጎንደርና ሸዋ፣ ወሎም እንቅስቃሴ በማድረግ የአገዛዙን የትኩረት አቅጣጫ መከፋፈል ነበረባቸው። በየተራ አትድቀቁ። ተንቀሳቀሱም። ሞክሩትም።

"…ያ ፌክ ኢትዮጵያኒስት አሁን ሰልፍ አይወጣም። ፀረ ዐማራ ስብስብ ንቅንቅ አይልም። በኖሞር ጊዜ ስለሚታረዱት ዐማሮች ድምፅ በሰልፉ ላይ ያሰሙትን በሙሉ በኦሮምቲቲዋ ብርሃኔ አማካኝነት አፈር ከደቼ ያስበላ፣ ያሳሰረ መንጋ ዛሬ ሰልፍ አይወጣም። ነገር ግን ዐማሮች ከፌክ ኢትዮጵያኒስቶቹ ተለይታችሁ ሰልፍ ጥሩ። ሞክሩ። ሰልፉ ለውጥ ያመጣል ተብሎ ሳይሆን እንዲያውም ፌኩን፣ ፀረ ዐማራውን ኢትዮጵያኒስት ኃይል ሁላ ትለዩበታላችሁ። በርቱ፣ ድፈሩ፣ ሰልፍ ጥሩ።

• በታሪክ የሚሸነፍ መንግሥት እንጂ የሚሸነፍ ሕዝብ የለም። አኬር መገልበጡ እንደሁ ግን አይቀርም።

• ድል ለዐማራ ፋኖ…!
• ድል ለተገፋው ለዐማራ ሕዝብ…!

•••

ሻሎም.!  ሰላም.!

ዘመድኩን በቀለ ነኝ.!
አሸበርቲው/አስነቀልቲው
ጥቅምት 6/2017 ዓም
ከራየን ወንዝ ማዶ.!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"ርእሰ አንቀጽ"

"…እየሆነ ያለው ይሄ ነው። ልጁ የሚናገረው ነገር መሬት ላይ ያለውንና በተግባር እየሆነ ያለውን እውነት ነው። ይሄን ልጁ የሚናገረውን ቃል እውነታነት ለማረጋገጥ እና ለመረዳት በየማኅበራዊ ሚዲያው መንደር ዞር ዞር ማለት ብቻ በቂ ነው።

"…የአቢይ አሕመድ መሩ የኦሮሞ ብልፅግና የሚመራው አገዛዝ በኢትዮጵያ ላይ ባለ ሙሉ ሥልጣን ከሆነ በኋላ በዲስ አበባ መሀል ካዛንቺስ፣ በአዲስ አበባ ጫፍ በቡራዩ፣ በሰበታ፣ በለገጣፎና በመሰል ቦታዎች በግልጽ ዐማራን እና የደቡብ ነገዶችን ማጽዳት ከጀመረ በኋላ በኦሮሚያ የሚኖሩ ዐማሮችን፣ የኦሮሞም ሆነ የሌላም ነገድ አባላት የሆኑ ኦርቶዶክሳውያንን በግልጽ የዘር ማጥፋት ፈጽሞባቸዋል።

"…በቤኒሻንጉል ጉምዝ፣ በሶማሊያ ክልል፣ ከአፋር በቀር በጋምቤላ፣ በደቡብ ክልል ጭምር ዐማሮች ታርደዋል፣ ተፈናቅለዋል። አብያተ ክርስቲያኖቻቸው ከነ አገልጋይ ካህናቱ ጭምር ነው ታርደው የነደዱት። የተቃጠሉት። መስጊዶቻቸው ከነ ሼሆቻቸው፣ ከነ አማኞቻቸው ነው ታርደው የወደሙት። ይሄ ዐማራው ከክልሉ ውጪ የተፈጸመበት ጭፍጨፋ ነው።

"…ከትግራዩ ጁንታ በፊት በቅማንት እና ጎንደር መሃል፣ በሸዋ ከሚሴን ሰሜኑን የሸዋ ክፍል ያወደመው ይሄው ሥርዓት ነው። ንፍጥ የሞላው ጭንቅላት ባለቤቶች በሆኑ በበድኑ ብአዴን መሪዎች እየታገዘ ነው ዐማራውን የጨፈጨፈው። ቀጥሎ የትግሬና የኦሮሞው አቢይ ጦርነት ፈነዳ። እሱንም ተከትሎ ትግሬዎቹ ካለ አቅማቸው እኔ ነኝ ያለ ይሞክረኛ በማለት በሕዝብ ማዕበል ዳግሞ ወደ አራት ኪሎ ለማለፍ በተደረገው ጦርነት ሚልዮኖቹ እንኳ ውሸት ነው ብሏል ደብረጽዮን በመቶ ሺዎች እንደ ቅጠል ረገፉ። በመጨረሻም ትግሬ ሲሸነፍ ለአቢይ አህመድ ገበረ።

"…በትግሬና አቢይ ጦርነት ትግሬ ከላይ ኤርትራን፣ ከጎንና ከታች ዐማራና አፋርንም በመተንኮስ ዐማራንና አፋርን የትግሬ ኃይሎች በማውደም ኤርትራ ግን የ20 ዓመት ቂሟን ለመወጣት ወደ ትግራይ በአቢይ አህመድ ጋባዥነት በመግባት ትግራይን ባለሥልጣናቱን፣ አሮጌ ወያኔዎችን በግፍ በመግደል፣ ፋብሪካና ሀብቱን በመዝረፍ ራቁታቸውን አስቀርተዋቸዋል። ትግሬዎቹን ከወረሩት፣ ጦርነቱን ከመሩት ጄነራሎች ከ15ቱ 13 ኦሮሞ ሲሆኑ ሁለቱም የዐማራ ዲቃለዎች መሆናቸው ይታወቃል። ትግሬ ግን ዐማራን ሲረግም ነው የሚኖረው።

"…የትግሬውና የኦሮሞው ጦርነት ኦሮሞው ሌሎችን ነገዶች በማሳማን ትግሬን ወግቶ ካሸነፈና ካስገበረ በኋላ በቀጥታ ያመራው ዐማራን ወደ መውረር ነው። ኦሮሙማው ኖ ሞር ብለው በአሜሪካና በአውሮጳ የሚጮሁለት በጎ ፈቃደኛ ዐማሮችን አዘጋጅቶም ነበር። ኢትዮጵያ የሚል ስም እየጠራ፣ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቅ ዓላማን እያሳየ፣ ወልቃይትና ራያን እንደቁስል እያከከ፣ የወያኔን አረመኔነት መበቀያው አሁን ነው እያለ፣ ፌክ ኢትዮጵያኒስቱን እንደ ባሪያ፣ እንደ ገረድ፣ እንደ ጩሎም እያሞኘ በብላሽ ሲያላልከው ቆየ። እውነት መስሎት ዐማራው ዶላሩን በእነ ደረጀ ሀብተወልድ፣ በግንቦት ሰባት፣ በኢሳት እና በኢኤምኤስ በኩል ሲያጎርፈው ቆየ፣ በብርድ፣ በዝናብ፣ በበረዶና በምዕራቡ ዓለም ቆፈን ውስጥ "ዐቢይ አህመድ ሺ ዓመት ይንገሥብን" ሲልም ከረመ።

"…የዐማራ ጳጳሳት ተሰብስበው የአሜሪካ ምክር ቤት ገብተው በኢትዮጵያ ሰበብ ለአቢይ አሕመድ ድጋፋቸውን በመቸር ወደር የማይገኝላቸው ገሌ ሆነው ታዩ። ካህናቱ የአሜሪካንና የምዕራቡ ዓለም ጎዳናዎችን አጥለቅልቀውም ታዩ። በቀን አንድ ዶላር እና ዩሮ፣ በወር ሠላሳ ዶላርና ዩሮም አዋጥተው የዘራቸውን ማጥፊያ ካራ መግዣ ሲያዋጡ ከረሙ። ትግሬዎቹ ንፁሐን በድሮን እየተጎዱ ነው ስለዚህ የዓለም መንግሥታት ይሄን በደል ይወቅልን ብለው ሲጮሁም እነዚህ ፌክ ኢትዮጵያኒስቶች አማርኛ እያወሩ በዐማራ ስም አላገጡባቸው። ከጁንታው ጋር ሳይሆን የትግሬ ሕዝብ ከምድረ ገፅ ቢጠፋ ደንታችን አይደለም የሚሉም ጎልተው ታዩ። ብቻ በኦሮሙማው ሴራ ትግሬ፣ ከዐማራ፣ ከኤርትራ እና ከአፋር ጋር ተነካካ፣ ተቀያየመ።

"…በኢትዮጵያውያን ድጋፍ፣ በዐማራ እና በአፋር ኃይሎች ልዩ ተጋድሎ፣ የፈርጣጩ የብራኑ ጁላ አራዊት አገዛዝ ሲያሸንፍ አረመኔው ኦሮሙማ በጭንቅ ቀን የደረሱለትን ኤርትራን፣ ዐማራና አፋርን ክዶ ለብቻው ከወያኔ ጋር በፕሪቶሪያ ተደራደረ፣ ተስማማ፣ በኬኒያ ናይሮቢ ተፈራርሞ ቃል ኪዳን ተገባባ። ከዚያ ወያኔን በበቀል አጥምቆ ቀጣዩ ዐማራን እንደሚያወድምም አስቦና አቅዶ ተለያየ። ብዙም ሳይቆይ ዐማራን አስገድዶ ለመድፈር፣ የዐማራን ወንድም፣ የሰፈሩን ጉልቤ፣ ኃይለኛውን ጋሻ መከታ የዐማራ ልዩ ኃይልን ትጥቅህን ፍታ፣ የብረት ቦክስህን ጣል፣ ዱላም፣ አርጩሜም በእጅህ እንዳይኖር፣ እኔ መጥቼ እህትህን፣ ሚስትህን፣ ሴት ልጅህን፣ እናትህንም ስደፍር እንዳታንገራግርብኝ ከሰፈሩም ጥፋ። ከእኔ መከላከያ ገብተህ አርፈህ ተቀመጥ አለው።

"…ዐማራው ቀድሞም ይሄ እንደሚመጣ ዐውቆ ተዘጋጅቶ ነበርና ሂድ ጥፋ ብሎ ጫካ ገባ። ከነሙሉ ትጥቁ፣ ከነ ብረት ቦክሱ ነው የገባው። ቀበቱውን ፈትቼ፣ መቀመጫውን በሳማ እየገረፍኩ ነው የማስተነፍሰው ብሎ ኦሮሙማው ፎገላ፣ ለዐማራው ሌሎች ክልሎችም አያስፈልጉኝም ብሎ በድኑን ብአዴንን፣ የአገው ሸንጎንና የፖለቲካው ቅማንት የትግሬ ዲቃሎችን፣ ወሎ ተጠግተው ያሉ ኦሮሞዎችን ተማምኖ ገባ። ሰተት ብሎ ነው የገባው። ነገር ግን መውጣት እንደመግባት አልቀለለትም። ዐማራ ተራራው ተራራ ሆኖ ጠበቀው። የገባው እንዴት ይውጣ? ረግረግ ሆኖ ዋጠው። ሲያየው የሚያምረው ቡርቱካን መስሎት የሚታየው የእሳት አሎሎው ዐማራ ሲቀርበው የጋለ ብረት ሆኖ ፈጀው። ዐማራ ከባዶ ተነሥቶ በሰማይ በምድር የሚርመሰመሰውን የኦሮሙማ ሠራዊት በሚገባ አስተናገደው።

"…የፖለቲካው ቅማንት የትግሬ ዲቃለው፣ በጎንደር ዐማራ ካባ ስር የተሸጎጠው መንጋ ደነገጠ፣ በተቃዋሚ ፓርቲ ውስጥ አብንን፣ በአገዛዙ ፓርቲ ውስም፣ የጠቅላዩ ሚስት በመሆን የአማች ቦለጢቃውን ጠቅልሎ የያዘው ስኳድ መንፈራገጥ ጀመረ። የአገው ሸንጎ በጎጃም፣ ስኳድ በጎንደር፣ የከሚሴ ኦሮሞ በሸዋና በወሎ ስም ዋይ ዋይ ማለት ጀመረ። ዐማራ ጥርስ እና ጥፍር ሲያወጣ ስኳድና ሸንጎ ምላስ ማውጣት ጀመሩ። እናም ለጎንደር አምስት የፋኖ አደረጃጀት ፈጠሩለት። በባዬ የሚመራ፣ በሀብቴ የሚመራ፣ በሰለሞን አጣናውና በጌታ አስራደ የሚመራ፣ በእማዋይሽ የሚመራ እና በወልቃይት የሚመራ ራሱን የቻለ ዐማራ ያልሆነ የተከዜ ዘብ። ጎንደር እንዲህ ሆነ። እንዲህ አደረጉት።

"…የእስራኤል የስለላ ድርጅት ሰዎች እንደገቡበትም ተነገረ። የትግሬ ልጆች የሚመሩት የፋኖ አደረጃጀትም ተፈጠረለት ጎንደር። የሐንስ ንጉሡን የመሰለ የትግሬ ልጅ በእስክንድር ነጋ ውክልና የእነ ሀብቴ ወልዴ የሕዝብ ግኑኝነት ተደርጎ ተመረጠ። እኔን ለሽምግልና በጠሩኝ ጊዜ ዮሐንስ ንጉሡ ስሙን በጆን ቀይሮ ነበር ሲያደራድር የነበረው። ሁለቱ የሀብቴና የባዬ ፋኖዎች አንድ ከሆኑ ጎንደር ጠንካራ ስለሚሆን መጀመሪያ አዲስ አበባ፣ ከዚያ ኡጋንዳ ከዚያ በቀጥታ ወደ ጎንደር የሄደው ጆን ዮሐንስ ኑጉሡ የእነ ሀብቴ የሕዝብ ግኑኝነት ሓላፊ ሆኖ ተመረጠ። ሲያስቅ በማርያም።👇 ① ከታች ይቀጥላል…✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም…

"…ከምስጋናው በኋላ ለእናንተ የማቀርበውን ርእሰ አንቀጼን እያዘጋጀሁ ነው። የኦሮሙማው ጭፍጨፋና የሌሎች ነገዶች ዝምታ፣ የኖሞር ልጎማ፣ የጭፍጨፋው መጨረሻ ምን ያስከትል ይሆን? የሚለውን እንዳስሳለን?

"…ዐማራም እንደ ትግሬ ከተጨፈጨፈ በኋላ በቃ እንታረቅ። የሞተው ሞቷል ሥልጣናችንን አትንኩ እንጂ ስትፈልጉ እንደ ትግሬዎቹ ደብረ ጽዮንና ጌታቸው ረዳ ተፈሳፈሱ፣ ጎጃምና ጎንደር፣ ወሎና ሸዋ በሥልጣን እየተባላችሁ ቀጥሉ። ለዳኝነት ስትፈልጉን ብቻ ጥሩን ይባሉ ይሆን? ይሄንንስ በጀ በሎ የሚቀበል ዐማራ ይኖር ይሆን? አብረን እናየዋለን።

• ዝግጁ ናችሁ አይደል?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

አላችሁ አይደል…?

"…ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር

• ጀምረናል ገባ ገባ በሉማ

"…ሻሎም !  ሰላም !

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…መልካም…

"…15 ሺ ሰው አንብቦት 9 ሰው ብው 😡 ብሎ የተናደደበት የዛሬው ርእሰ አንቀጻችን የሚተችበት ሰዓት ደርሷል። ቀጥሎ ደግሞ ተራው እንደተለመደው የእናንተ ሓሳብ የሚኮሞኮምበት ሰዓት ነው። በጨዋ ደንብ የምሽት 2:30 የመረጃ ቴሌቭዥን ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር መርሀ ግብራችን እስኪጀምር ድረስ እያወጋን እንቆያለን።

• 1…2…3…ጀምሩ…✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

👆 ② ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍

"…ሞአን የሚባል ቲክቶከር ሰሞኑን ሲናገር ቀልቤን የሳበውን ነገር ልጥቀስ። ይሄ ልጅ ድንገት ነው ወደ ቲክቶክ መንደር የመጣው። ከመጣ በኋላም በአንድ ጊዜ ነው ታዋቂ፣ ዝነኛ ነው የሆነው። ልጁ ቆንጆ፣ ቆንጆ ሴቶች ጌም አብረውት ለመጫወት ይገባሉ። አንዳቸውንም አክብሮ በጨዋ ደንብ አናግሮ አያውቅም። ጥንብ ርኩሳቸውን ነው የሚያወጣቸው። ቁጭ ብለው ስድባቸውን ጠጥተው ይወጣሉ። እነሱም ዝነኛ ሆነው ያድራሉ። ሞን የሰደባት ሴት ተብላ በፌስቡክ፣ በዮቲዩብ፣ በቲክቶክ ቫይራል ሆና ትሰራጫለች። እናም ይሄ ልጅ በቀደም እንዲህ ሲል ሰማሁት። "እኔ ልጄ በእኔ መንገድ እንዲገለጥ አልፈልግም። እኔ ወደ ቲክቶክ መንደር የመጣሁት ቲክቶክ ምን ያህል ደደቦችን እንደሚያጀግን ለማሳየት ነው። እኔ በመሳደቤ፣ ደደብ ደደብ በመጫወቴ በአንድ ጊዜ በመቶ ሺ የሚቆጠር ፎሎወር ነው ያገኘሁት። ሆቴል ገብቼ ተከፍሎልሃል ነው የምባለው፣ የሌለ አክባሪ ነው ያገኘሁት፣ በእውነተኛ ማንነቴ እንደዚህ አይደለሁም። ነገር ግን ቲክቶክ ምን ያህል የደደቦች ቤት እንደሆነ እኔ ራሴ ምስክር ነኝ። ከእኔ ምን ቁምነገር ተገኝቶ ነው ይህ ሁሉ ሰው የሚከተለኝ ካልሽ አላት ለልጅቷ። ሕዝቡ ምን ያህል ደደብና ተሳዳቢ አድናቂ እንደሆነ ያሳያል አላት። ከምር በጣም ነው ያደነቅኩት። ደግሞም እውነቱን ነው። በሀገር ደረጃም እንደዚያው ነው። ሀገር በ4ተኛ ክፍል ማይም፣ በዲፕሎማ ባለቤት አማካሪነት ነው የምትመራው።

"…ቲክቶክ እንደ ፍሬ በምትባል ትግሬ፣ በሀሺሽ ጦዛ በአደባባይ ብልቷንና ጡቷን እያሳየች ጊፍት ትሰበስብ በነበረ የቲክቶክ ሴተኛ አዳሪ የተሞላ ነበር። እነ ጂጂ ኪያ፣ እነ እማማ ሮማን የሚዋኙበት ባህር ነበር። የእነ ዳለቻን ተቅማጥ የሚያሲዝ፣ ትውከት በትውከት የሚያደርግ ስድብ ለመስማት እኮ ሺዎች ቲክቶክ ላይ ተጥደው ያመሹ ነበር። ይሄ እኮ የሚያሳየው የአስተዳደጋችንን፣ የአመጣጣችንን፣ የተገኘንበትን ቤተሰብ ስለሚወክል ነው። ለዳለቻ ስድብ አንበሳ የሚያወርዱ ሰዎችን ዓይቻለሁ። ዮኒ ማኛ እና ዳለቻ እኮ የብልፅግናው መንግሥት የክብር እንግዶች ሆነው ኢትዮጵያ ድረስ ተጋብዘው በብሔራዊ ቴሌቭዥን ጣቢያዎች ጭምር የክብር እንግዳ ተደርገው እስከመቅረብ ሁላ ደርሰው ነበር እኮ። አዎ ክፋትን ለማበረታታት፣ ነውርን ጌጥ ለማድረግ፣ ነውረኛን የሚያነግሥ ሥርዓት ነው የተፈጠረው።

"…በፖለቲካው ዓለምም ስንመጣ እንዲሁ ነው የምናገኘው። አብዛኞቹ የፖለቲካ መሪዎች በተቃውሞም ሆነ በገዢው ፓርቲ ጎራ የሚገኙቱ ተሳዳቢ ይቀጥራሉ። ድሮ ድሮ በጋዜጣ፣ ከዚያ በፓልቶክ፣ ከዚያ በፌስቡክ፣ ከዚያ በዩቲዩብ፣ አሁን ደግሞ በቲክቶክ። ከፍለው አልኳችሁ ሙልጭ አድርገው ሲያሰድቡ የሚውሉት። ድሮ ድሮ ተሳክቶላቸው ነበር። እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስም እንዲሁ ተሳክቶላቸው ነበር። በተለይ ስደተኛ ሥራ አጥ ልጆችን ቀጥረው ሲያሳድቡ ይውሉ ነበር። ሳሚ ቅማንቴው በሊቢያ በፈረንሳይ አድርጎ እንግሊዝ የገባ፣ ማእረግ የካሳንችሱ ጀርመን አስቀምጠው እንዲሁ መከራ ያስበሉት ነበር። አሁን ለተሻለ ብለው ከጀርመን ወደ ሜክሲኮ ወስደው ከሜክሲኮ ወደ አሜሪካ በእግሩ እንዲገባ ሳንቲም ሰጥተው አሁን መንገድ ላይ መከራ ላይ ነው ያለው። ክፉ አያግኘው። አዎ እንደዚህ ናቸው ቦለጢቀኞቹ።

"…በተለይ ፌክ ኢትዮጵያኒስቶቹ ግንቦቴዎቹ በዚህ የተካኑ ናቸው። ትግሬዎቹም ሞክረውት ነበር። ኦሮሞዎቹም እስከ አሁን አሉ። ግን እየደከሙ ነው። ግንቦቴዎቹ መልካቸውን ቀይረው ነው የመጡት። ሰይጣን በእባብ በኩል ወደ ገነት እንደገባው እነሱም መጀመሪያ በባልደራስ፣ ቀጥሎ በግንባሩ፣ ከዚያ በሠራዊቱ፣ በመጨረሻም አፋሕድ እስክንድር ነጋበት በኩል ነው ተሸሽገው ያሉት። ጎንደርን አራት ቦታ፣ ወሎን ሁለት ቦታ፣ ሸዋን ሁለት ቦታ ከፍለው የሚዳክሩት እነሱ ናቸው። ዘመነ ካሤና ጎጃም የሚሰደቡትም ለዚህ ነው። ጎጃም እምቢኝ ስላለ ነው። ወጊዱ ስላለ ሲወቀጥ የሚውለው።

"…እኔ ይሄን ነውር ነው የገለጥኩት። እኔ እነዚህን ነውረኞች ነው አሸማቅቄ ከጨዋታ ውጪ ያደረግኩት። እኔ ወደ ቲክቶክ መንደር ስመጣ ያበዱት እነ ፍሬ ጋለሞታዋ፣ እነ ሞጣ ቀራኒዮ ናቸው። በቀን 5 ሺ ዶላር ይሠሩበት የነበረውን የቲክቶክ መንደራቸውን ነው የበጠበጥኩት። በቃ ቲክቶክ ተበላሸ፣ ዘመድኩን የሚባለው ቀውስ ከመጣ አለቀልን ብለው ዋይዋይ እስኪሉ ድረስ ነው አፈር ከደቼ ያበላኋቸው። ጋለሞቶቹን ብቻ ሳይሆን ተሳዳቢዎቹንና ቀጣሪዎቻቸውን ሁላ ነው አፈር ከደቼ ያበላሁት። ድራሽ አባታቸውን ነው ያጠፋሁት። የዝሆን ቆዳ ለብሼ ገብቼ፣ ያውም እንደ እነሱ በቀን በቀን ተጥጄ ሳይሆን በወር ወይ በ15 ቀን አንዴ ብቅ ብዬ እየመጣሁ ነው አፈር ከደቼ ያበላሁአቸው። ስንቱን መልኩንም፣ ጠባዩንም ቀየርኩት። ስንቱን አልኳችሁ። ጉድ እስኪባል ነው ከነሱ የባሰ ቀውስ፣ እብድ፣ መሃይም ሆኜ ገብቼ የእብዶች አለቃ በመሆን ሥነ ሥርዓት ያስያዝኩት። በዚህ እኮራለሁ።

"…በተለይ በጎንደር ስም የተሸሸገውን የወልቃይት ሰሊጥ ያናወዘውን፣ የፖለቲካው ቅማንት የትግሬ ዲቃላውን የስኳድ መንጋ አከርካሪውን ሰብሬ ከጣልኩት በኋላ የቲክቶክ መንደር ሃላል የሆነ ሰላም ነው ያገኘው። ተሳዳቢዎቹ በሙሉ ግርር ብለው ወደ ትዊተር መንደር አፈግፍገው እንዲቀመጡ ነው ያደረግኳቸው። በዚያ ጡረተኛ ዶፍተሮችን እያጃጃሉ ቢቀመጡ ነው የሚሻለው። አዎ ድራሻቸውን አጥፍቻለሁ። አር የነካው እንጨት፣ የሴት ልማድ የወር አበባ ደም የነካው ጨርቅ ነው ያስመሰልኳቸው። የሚጠየፋቸው እንዲበዛ ነው ያደረግኩት። ያውም ወደ ገደለው ወዳ አፀያፊ የቪድዮና የፎቶ ተግባራቸው ሳልገባ ማለት ነው። ይሄን ያደረገ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው። ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ።

"…ሰሞኑን ቲክቶክ መንደር ዞር ዞር እያልኩ ነበር። በመንደሩ ውስጥ ዐማሮችን አየሁ። በዕውቀት የሚያወሩ። በስድብ ፖለቲካ መሥራት እንደማይቻል የገባቸው። ተሳዳቢ፣ መንፈሳቸውን የሚረብሽ ሲመጣ ቀስፈው፣ ነቅለው የሚጥሉ። የዐማራን ባሕል፣ ሃይማኖት፣ ግብረገብ የጠበቁ። ድምጻቸው ረጋ ያለ፣ አንደበተ ርቱዕ፣ ፍርዳቸው ትክክል። ደም ግባታቸው የሚያምር፣ ለዛቸው፣ ወዛቸው፣ ጠረናቸው የሚያውድ፣ ስሙኝ ስሙኝ የሚል ድምጽ ያላቸው። አመስጋኞች፣ ምሑራን፣ ቅን ፈራጆችን አየሁ። እንዲያውም ባልተለመደ መልኩ መረጃ ቴሌቭዥንን እንርዳ ብለው የተሰበሰቡ ቅኖችን ነው ያየሁት።

"…ይሄ እንደ ቀላል የሚታይ አይደለም። ይሄ ለዐማራ መጪ ጊዜ የትንሣኤው ምልክት አድርጌ ነው ያየሁት። አንድ የሚደግፉት ሰው ሳይኖር ሁሉን በስድብ የሚያጥረገርጉ ጎዶሎ የአእምሮ ስንኩላን በሞሉበት በዚህ ፕላትፎርም ላይ የዐማራን ከፍታ የሚመልሱ ዐዋቂዎችን በማየቴ አምላኬን አመሰግነዋለሁ። ዐማራ በጠሹ ዮኒ ማኛ፣ በቀውሱ አውቆ አበዱ፣ በወንድ ጋለሞታው ሞጣ ቀራንዮ የተወከለበት ዘመን አልፎ ደርባባ፣ ደርዝ ያላቸው ጨዋ፣ ኩሩ፣ ዐዋቂ ዐማሮች በሆኑ የነገዱ አባላት ተወክሎ በማየቴ ደስታዬን እጥፍ ድርብ ነው ያደርገው። እግዚአብሔር ይመስገን።…👇 ② ከታች ይቀጥላል…✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…መልካም…

"…የተዋረዱት የሳይበሩ ዓለም ፊልድ ማረሻ ጋሽ ዘመዴ የዛሬውን አጭር ርእሰ አንቀጽ አዘጋጅተው ጨርሰዋል።

"…ዴየደቡ የፊልድ ማረሻ ዶማ መዶሻው ዘመዴ ያዘጋጀውን ጣፋጭ ርእሰ አንቀጽ ለማንበብ፣ አንብባችሁም ዛሬ ምሽት 2:30 ላይ በሰበር እስከምመጣበት የምሽት ነጭ ነጯን የቴሌቭዥን፣ የቲክቶክ መርሀ ግብሬ ድረስ አስተያየታችሁን ለመስጠት ዝግጁ ናችሁ ወይ…?

• እደግመዋለሁ ዝግጁ ናችሁ ወይ…?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ላውቀው ስለፈለግኩ ነው…?

"…ሌሎችም ክፍት አፎች ማስተማሪያ ይሆን ዘንድ ይሄን ባለ ድንክ ሓሳብ ባለቤት፣ ነርቩ የተነካ የሌባ፣ የቀጣፊ፣ የፀረ ተዋሕዶ ወዳጅ ደውላችሁ ማንነቱን አጣሩልኝ እስኪ። በእሱ ቤት እኔን ጠይቆ፣ አሸማቅቆ ቶሎ ብሎ ኮመንቱን መደለቱ ነበር። ዘመዴ እኮ ነኝ። ቆቅ አያውቄ ነገር ነው። ቀብ ነው።

"…ይህቺን ማጨናበሪያ፣ የተቀባ፣ አጭበርባሪ፣ ሌባ፣ መናፍቅ ወንበዴ የቤተ ክህነት ሰው መንካት ያስቀስፋል የምትል ማጃጃያ ማስፈራሪያ ምክንያት በእኔ ዘንድ እንደማይሠራ ዕወቅ። እኔ ዘመዴ አንዴ የበሰበስኩ ዝናብ የማልፈራ ሰው ነኝ። የማደረገው አይደለም ሲዖል ገሃነመ እሳት ለምን ሌላም ቦታ ካለ አያስገባኝም። ቅንጣት ታህል አልፈራም። ሲኦል ቢያስገባኝም በፈቃዴ የፈረምኩ ሰው ነኝ። እንዲህ አይነት ከእኔ የበለጡ ወንበዴ፣ ጋለሞቶቹን ስለተጋፈጥኩ አይደለም ሲኦል እንጦሮጦስ ብገባ ቅር አይለኝም። ተቃውሞም የለኝ።


"…ስልኩ +251900448475 ነው። ሴቭ ሳደርገው Hi Hi ብሎ ነው የወጣው? ማነው እስቲ ጠይቁልኝ።

• ጎሽ ፍጠኑ። የሠራዊቱን ብዛትም ይየው።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ስሙኝማ አባቶቼ…!

"…በጠቅላይ ቤተ ክህነቱ በኩል ብፁዕ አቡነ አብርሃም ሆይ…! በዚህ ክፉ ዘመን የዚህች ታላቅ ሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያን በሌሎች ዓይን መዋረድ፣ ለሞራል ውድቀትም ዋነኛ ተጠያቂ ሆነው ተገኝተዋልና ከልጅነቴ ጀምሮ አሳምረው የሚያውቁኝ እኔ ልጅዎ የሐረርጌው ቆቱ መራታው ዘመዴ (አክሊለ ገብርኤል) እስከ ሞት ድረስ ልሞግትዎ፣ ልፋረድዎትም ቆርጬ ተነሥቻለሁ።

"…በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በኩልም ብፁዕ አቡነ ሄኖክ ሆይ…! ሆይ በዚህ ክፉ ዘመን የዚህች ታላቅ ሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያን በሌሎች ዓይን መዋረድ፣ ለሞራል ውድቀት ዋነኛ ተጠያቂ ሆነው ተገኝተዋልና ከወጣትነቴ ጀምሮ አሳምረው የሚያውቁኝ እኔ ልጅዎ የሐረርጌው ቆቱ መራታው ዘመዴ (አክሊለ ገብርኤል) እስከ ሞት ድረስ ልሞግትዎ፣ ልፋረድዎትም ቆርጬ ተነሥቻለሁ።

• ኔትወርኮቻችሁን እበጣጥሰዋለሁ
• መደበቂያ ዋሻ አሳጣችኋለሁ
• የበግ ለምዱን እገፍፋለሁ
• ከቤተ ክርስቲያን ክብር የእናንተ ክብር አይበልጥምና ከፍ ሲል አንተ አንተ እየተባባልን ጉረሮ ለጉረሮ ተያይዘን ይለይልናል። ግን አሸንፋችኋለሁ።

"…አስመስሎ፣ ቀጥፎ፣ ተለሳልሶ፣ ጳጳስ ነኝ፣ ቄስ መነኩሴ ነኝ ብሎ በአፍ ጅዶ ጠልፎ ጥሎ ሸውዶ ማለፍ የለም። አዛኜን ወላዲተ አምላክ ምስክሬ ናት ያበጠው ይፈነዳል። እስቲ ከጎናችሁ ያሰለፋችሁት ነፍሰበላ የወያኔ ኔትወርክና ኦነግ ያድናችሁ እንደሁ እናያለን። አበደን አንላቀቃትም።

"…ምእመናን ከምንግዜውም በላይ የከፋ፣ ጆሮ ጭው የሚያደርግ ዜናዎችን የምትሰሙበት ጊዜ እየመጣ ነውና ወገባችሁን ጠበቅ አድርጋችሁ በጽናት ቁሙ። በጥቂት ነውረኛ ቆሻሻ መሪዎቿ፣ በሌባ የሌባ ተቀባይ ጋለሞቶች ምክንያት ቅድስቲቷ ቤተ ክርስቲያን አትረክስም። ከወትሮው በተለየ መልኩ ቤተ ክርስቲያናችሁን ጠብቁ። ካዝናውንም ወጥራችሁ ያዙ።

•ቱ… አንላቀቃትም…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር

"…ዛሬ ምሽት ልክ 2:10 ላይ ይጀምራል። እንደተለመደው ገባ ገባ በሉና ጠብቁን።

• Mereja TV: https://mereja.tv

• ዩቲዩብ 👉 https://youtu.be/M8F5cV_xM2A

• ትዊተር 👉 https://twitter.com/MerejaTV

• በራምብል 👉 https://rumble.com/c/Mereja/live

"…በተረፈ የእኔን የስልክ ወጪን ጨምሮ አገልግሎቴን ለመደገፍ የምትፈቅዱ።

👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል መለገስ ትችላላችሁ። ሁላችሁም ተመስግናችኋል።

• ሻሎም… ሰላም…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር

"…ዛሬ ምሽት ልክ 2:10 ላይ ይጀምራል። እንደተለመደው ገባ ገባ በሉና ጠብቁን።

• Mereja TV: https://mereja.tv

• ዩቲዩብ 👉 https://youtu.be/M8F5cV_xM2A

• ትዊተር 👉 https://twitter.com/MerejaTV

• በራምብል 👉 https://rumble.com/c/Mereja/live

"…በተረፈ የእኔን የስልክ ወጪን ጨምሮ አገልግሎቴን ለመደገፍ የምትፈቅዱ።

👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል መለገስ ትችላላችሁ። ሁላችሁም ተመስግናችኋል።

• ሻሎም… ሰላም…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ይሄ ተብታባ ስኳድ ሙንኡኖኖው…?

Читать полностью…
Подписаться на канал