መልካም…
"…ከምስጋና በኋላ የሚጠበቀው ከዕለተ ማክሰኞ እስከ ዕለተ አርብ ጠዋት ጠዋት የሚቀርብላችሁ ተወዳጁ ርእሰ አንቀጻችን ነው።
"…የዛሬው ርእሰ አንቀጻችንም አደገኛ የሚመስል ቀሽም የድርድር ቦለጢቃ ሴራ ነው የሚያከሽፈው። የከሰረው እስክንድር ነጋና ቡድኑ የመጨረሻ ዕድላቸውን ለመሞከር የሚላላጡትን መላላጥ ነው በሃላል የማሰጣው። እስክንድር ከሽፏል። ከጨዋታ ውጪም ወጥቷል። እስክንድር የማይጠቅም ዕቃ ሆኗል። ለደጅ መውጫ ጣሳናት እንኳ አይፈለግም።
"…የጎንደር ስኳድንም መትቼዋለሁ። ልሳናቸው አበበ በለውን ልሣኑን ዘግቼ፣ ፈረንካ አሳጥቼ፣ ኮቱ በላዩ ሰፍቶበት፣ ብቻውን እንዲያወራ አድርጌዋለሁ። ወልቃይትን በዐማራ ስም የያዙ ድቅል የትግሬ ልጆችን፣ የጎንደር ዐማራን በዐማራ ስም ተብትበው የያዙ ስሁላውያንን አፈር ከደቼ አብልቼቸዋለሁ። ጎንደር እከኩ እየተራገፈ ነው። ደቡብ ጎንደር ያለው ዐማራ ያልሆነው ታጣቂ ሲቀር አሁን ጎንደር ከትብታቡ እየተፈታ ነው።
"…በዛሬው ርእሰ አንቀጻችን ወልቃይትን ለትግሬ በመስጠት በምትኩ ለስኳዱ ሰሜን ጎጃምን ከባሕርዳር ከኢኮነሚው ጭምር ለመስጠት የጨረሱትን ሴራ እናያለን። እነ ማይክ ሀመር ከእስክንድር ነጋ ጋር ያደረጉት የመጀመሪያው የስልክ ኮንፍረንስ ምን ይመስላል? የዐማራ ክልል የብአዴን ዐባላት ያውም የጎጃምና የወሎ ብአዴኖች፣ የዩኒቨርሲ መምህራኖች፣ እና የጎጃም ዐማሮች እስር ለምን ይሆን? የሚለውን አበጥረን እናያለን። ወልቃይትን ለትግሬ ለመስጠት ሲባል ያለ ጎንደርና ጎጃም ሕዝብ ፈቃድ ጎጃምን ለስኳድ መስጠትስ እንዴት ይታያል? ጣና ቴሌቭዥን 😂😂😂።
"…ለማንኛውም ዛሬ ማታም በሰበር የእነ እስክንድር ነጋበትን ሴራ ለማክሸፍ በዚያውም ስለ ኢሬቻ ለመነጋገር በመረጃ ቴሌቭዥን እከሰታለሁ። እስከዚያው ርእሰ አንቀጼን ለማንበብ ዝግጁ ናችሁ ወይ…?
"…በመጨረሻም… 😂
"…የእኔ ወፎች እኮ ገራሚ ናቸው። ዝርዝሩን ጠዋት ከምስጋና በኋላ በርእሰ አንቀጻችን ላይ እንከካዋለን። የብልጽግና የፌክም፣ የምርም የዐማራ ብልጽግናዎችን በጅምላ ማሰር ምን ለማሳካት ነው? የሚለውንም እናያለን።
"…ለቀረጻ ስትሉ ከፋኖ ተሰውራችሁ ስትንከራተቱ መዋል ማደራችሁ ነው የገረመኝ፣ ያሳቀኝም።
• አይ ድርድር እቴ…😂
• አትጫጩ ~ አትንጫጩ
• የህውሃት ~ የህወሓት
• አዳሪ ~ አደር
• የ ይትብ ~ የዩቲዩብ
• ጥሮቶኛ ~ ጡረተኛ
• መሰላቹሁ ~ መሰላችሁ
"…እንደፈረደብኝ እኔ ዘመዴ የሐረርጌው ቆቱ አማርኛም ላስተምር እንጂ። እኔ ደፍተራው፣ እኔ ጦንቃሊው ዘመዴ አልተቻልኩም አይደል? የጎንደር ዐማራ ነኝ የሚል ትግሬ አማርኛ ሳስተምር ግን እንዴት ነኝ? 😂
"…እናስይዝ ይህቺ የወያኔ ታጋይ ትግሬ ናት። ትግራይን ነፃ ለማውጣት ስትታገል ኖሯ አሁን እነ አያሌው መንበርን፣ እነ ምስጋናው አንዷለምን፣ እነ ሰሎሞን ቦጋለን ይዛ የጎንደር ዐማራን ለማደንዘዝ የተላከች፣ ተልካም ስምሪት ወስዳ በስተ እርጅና በወጣትነቷ በዐማራ ላይ የሠራችው ግፍ፣ ያፈሰሰችው ደም የሚያክለፈልፋት ነፍሰ ገዳይ ፀረ ዐማራ ፋኖ ወያኔ ናት።
• እናስይዝ…! አትፍሩ እንጂ። አንተ ዘመዴ ግን ከእኛ ከጎንደሮች ራስ ላይ ውረድ የሚሉኝ እነ አበበ በለው ሁላ የት ጠፉ ግን?
ቁርበቱን ስሙት…
"…በትግራይ እኔን ዘመዴን ከወያኔ ደጋፊ ትግሬ በቀር የትግራይ ትግሬዎች አይጠሉኝም። አይጣሉኝም። በጎንደር የጎንደር ዐማራና የጎንደር ቅማንት አይጠላኝም። አይጠላኝምም። በጎንደር የሚጠላኝና የሚጣላኝ ቅቅማንት ሆኖ ከትግሬ የተዳቀለ፣ ከዐማራም የታደቀለ ትግሬ፣ ግማሽ ግማሽ ማንነት ያለው፣ በሙሉ አፉ ዐማራ ነኝ ማለት የማይደፍር፣ ዐማራ ነኝ ከሚል ይልቅ በጌምድሬ ነኝ፣ ጎንደሬ ነኝ ብሎ በጎንደሬነት ካባ ስር የሚደበቅ የድቅል ማንነት ባለቤት የሆነ ብቻ ነው አምርሮ የሚጠላኝ።
"…ይሄ የቅሪላ አስጨፋሪ ሶሎሞን ቦጋለ ነው እንግዲህ በትግሬ ዘመዶቹ አማካኝነት በጎንደር እና በጎንደሬነት ስም "ዘመዴን ግደሉልኝ" ሲለው እንገድለዋለን ግን ገንዘብ ላኩልኝ ሲለው ያመሸው። ይሄ ቁርበት የማንነት ቀውስ ያለበተት ዳዊት የተባለ አጭቤም ዐማዳም ነው ዳርምሽታት ባንሆፍ ሆኖ ሲበጠረቅ ያመሸው። መደቡ ከዚሁ ወገን ነው። ስሙትማ። ይሄን ቀርበት…
"…እያንዳንዱን በጎንደር ዐማራ ላይ የተጣበቀ ዐማራ መሳይ የጎንደር ዐማራ ጠላት እኔ ዘመዴ በወረንጦ፣ በመርፌም እየለቀምኩ አውጥቼ አሰጣቸዋለሁ። ጎንደሮች እኔ እንደ ሻማ እቀልጥላችኋለሁ እናንተ ደግሞ ከስር ከስር ኅብረት አንድነታችሁን ፈጥራችሁ ተወያዩ። በዲቃላ ማንነቶች አትጠርነፉ። ተናግሬአለሁ።
• ቆይቼ እመለሳለሁ።
መልካም…
"…ዛሬ ዕለተ ሰኞ የዶርዜ ማርያም የዕረፍት ቀኔ ቢሆንም አሁን ደግሞ እስቲ ይሄን በታላቁ የጎንደር ሕዝብ ላይ የተጫነን መርግ የሆነ የድቅል ማንነት ባለቤት ሆኖ በዐማራነቱ የሚያፍር ፀረ ቅማንት፣ ፀረ አገው፣ ፀረ ጎንደርና ፀረ ጎጃም አጠቃላይ ዐማራ አሰዳቢ ከርሳም የሆነ በበታቸኝነት ስሜትም ሲሰቃይ ውሎ የሚያድር ሾተላይ ትግል አጨናጋፊ ነውረኛ፣ የዐማራ ሥነ ልቦናም፣ ስብዕናም፣ ሃይማኖትም የሌለው ዘ ስኳድ የተሰኘ ገፋፊ፣ ቀፋፊ፣ አእምሮ ቢስ በጡንጫው የሚያስብ አስጨፋሪ ቡድን ሱሪውን ዝቅ አድርጌ በታወቀው በጭቃ ዥራፍ ሳማ ብዕሬ እልለበልበው ዘንድ አማረኝ። አዛኜን ልለበልበውና ቆይቶ በቲክቶክ ሲያጓራ እንዲያመሽ ላደረግው ነኝ። እሺ ጎዶኞቼ ምን ትመክሩኛላችሁ…?
• የአንድ የ100 ሰው ምክረ ሓሳብ ካየሁ በኋላ እገባላቸዋለሁ።
• ተንፒሱ…!
ኢሬቻ እስኪያልፍ ቁጠሩ ብቻ…!
"…በቀደም ዕለት ከ3 ቀን በፊት ማለት ነው በተሠራ ዜና በኦሮሚያ ክልል በሞጆ አካባቢ አንድ የቅዱስ ሚካኤል ደብር አገልጋይ የሆኑ ካህን ከባሌቤታቸውና ዲያቆን ከሆነው ልጃቸው ጨምሮ ሦስት ልጆቻቸው ጋር በአጠቃላይ 5ቱም የቤተሰብ አካላት "ማንነታቸው የማይታወቁ አካላት" በሚል የዳቦ ስማቸው በሚታወቁ አራጅ አካላት ታርደው ለዋቃ ጉራቻ መስዋዕት ሆነው ቀርበው ነበር።
"…የእኚህ ትውልዳቸው ከወደ ላስታ የወሎ ሰው የሆኑ ሰማእት በአንድ ጊዜ፣ በተመሳሳይ ሰዓት የዘር ሐረጋቸው ዘራቸው በኦሮሚያ ውስጥ ተቋረጠ፣ አበቃ፣ ከተተ፣ ዘጋ ማለት ነው። ዘራቸው ጸዳ። ዘራቸው እንዲጠፋ ተደረገ ማለት ነው። ዘር እንዳይተኩ ሁነው ተጨፈጨፉ። ጄኖሳይድ ተፈጸመባቸው ማለት ነው።
"…ዛሬ ደግሞ ከዚያ ድንጋጤ ሳይወጣ እዚያው ኦሮሚያ ክልል ስንት ሰዎች ከየቤታቸው ተለቅመው ወንዝ ዳር ወስደው ያረዱ፣ የጨፈጨፉ ይመስላችኋል? ገምቱ እስቲ? እንዲያው ይሄ የእሬቻ በአል እስኪያልፍ ድረስ የስንት ኦርቶዶክሳውያን ደም ይፈስስ ስንትና ስንት ምስኪኖች ይታረዱ፣ ይጨፈጨፉ ይመስላችኋል? እስቲ ገምቱ?
"…የዛሬው ደግሞ በጣም ይዘገንናል። የኦሮሚያ ምድር እንዲህ ዓይነት የሰው መታረጃ ቄራ ሆናለች።
ለዛሬ የመጨረሻዬ ነው።
"…በጁንታው ጦርነት ጊዜ ከሀገረ እስራኤል ድረስ ተነሥተው ጎንደር መጥተው ለዐማራነታቸው ሊዋጉ ከሄዱ በኋላ በግንባራቸው ሳይሆን ከኋላ በጀርባቸው በጥይት መትተው የጨረሷቸው ምስኪን የጎንደር ዐማራዎችን ማን እንደሆነ የፈጃቸው ጊዜ ያወጣዋል።
"…በጁንታው ጊዜ ዘመትን ያሉት እነ ሰሎሞን ቦጋለ፣ እነ ሙላት አድኖ፣ እነ ጌትነት አልማው፣ እነ ጋሻው መርሻ፣ እነ ቶማስ ጃጀው፣ እነ ጣሂር፣ እነ የሱፍ፣ እነ መኮንን ከበደ ሞረዳ፣ ቀሪዎቹን እናንተ ሙሉበት። አንዳቸውም አልሞቱም። የጥይት ጭረትም አልነካቸውም። አልቆሰሉም ጭራሽ። ጀግኖች ዐማሮች ግን ግንባራቸውን ከፊት ለፊት በትግሬ፣ ከጀርባቸው ደግሞ በወዳጅ ጠላት ዲቃሎች ተመትተው አልፈወዋል። ገድሏቸዋል አይገለፀውም።
"…ፋኖ አርበኛ አጋዬን ከዐማራ ፋኖ ትግል ያሰወጡት እነማን ይመስሉሃል። አንተ ቅማንቴ ነህ። ከመከላከያ ጋር መዋጋት የለብህም ብለው በደመቀ መኮንን አሸልመው ሽባ ያደረጉት እነማን ይመስሉሃል? እነ ሰሎሞን ቦጋለ፣ እነ ርስተይ ተስፋይ፣ እነ ኮሎኔል ደመቀ፣ እነ አያሌው መንበር፣ እነ ሲሳይ አልታሰብ፣ እነ ሙሉዓለም ገብረ መድኅን፣ እነ ዶፍተር ምስጌ እኮ ናቸው ያስወጡት።
"…አዎ ደመቀ ዘውዱ ስሁል ሚካኤል ነው። ፀረ ዐማራ፣ ፀረ ጎንደሬ ነው። እበድ ምንም አባክ አታመጣም። ፀረ ፋኖ፣ ብልፅግና ነው። የዐማራን ጄኖሳይድ የካደ፣ ከወልቃይት ዐማራን አፅድቶ የጨረሰ ፋሽስት ነው። በቃ ትግሬ ትግሬ ነው። ትግሬ እንዴት የዐማራ፣ ያውም የወልቃይት መሪ አስተዳዳሪ ይሆናል?
"…በኋላ በሰዓታችን መረጃ ቲቪ ላይ ያገናኘን። እኔ ግን ነክሻለሁ ሳላደማ አልፋታም። 💪🏿💪💪🏿
😂😂😂
"…እሺ ጎዶኞቼ እንደምን አላችሁ? ፈራችሁ እንዴ? ወይስ ደነገጣችሁ? ወይስ በነገሮች ሁሉ ተደመማችሁ? እህሳ ልቀጥል?
"…ገና እስክንድር በሀብታሙ አፍራሳ በኩል መግለጫ አውጥቶብኝ ከብልፅግና ሊታረቅ ነው እናንተ ምን ሁናችሁ ነው የፈዘዛችሁት?
"…እኔ እኮ ዘመዴ ነኝ። የአሸናፊው የእግዚአብሔር አማኝ። የዳዊት ወንጭፉ፣ ጠጠሩ እኮ ነኝ። ቅደሚ ከፊት ከኋላዬ የምላትን ወላዲተ አምላክን ይዤ የማላሸንፈው ጠላት የለም።
"…ይሄ ሁላ መንጋ ሲዘምትብኝ አይታችሁ አትደንግጡ። ተራ በተራ ነው አደብ የማስገዛቸው። በተለይ የጎንደር ዐማራ ሾተላይ ከተነቀለ በቃ የዐማራም፣ የኢትዮጵያም መከራ ያበቃል። እሱን ደግሞ እኔ ዘመዴ አክሊለ ገብርኤል ድንግልን ይዤ አደርገዋለሁ። ማርያምን አደርገዋለሁ።
"…አንድ የሚያግዘኝ፣ የሚረዳኝ፣ የሚከራከር የሚሟገትልኝ ሰው አልፈልግም። ብቻዬን ለሚልዮን ፀረ ዐማራ በቂ ነኝ። ያውም በቴሌግራም ጦማር። ድራሽ አባቱን ነው የማጠፈው። በመረጃና በማስረጃ ነው እርቃኑን የማስቀረው። ሰምተኸኛል አባው።
• ልቀጥል ወይ…? 😁
ነውረኛው ሰለሞን ቦጋለ (ባቡ)
"…የጎንደር ወጣቶችን በሕገ ወጥ መንገድ ወደ አውሮጳ እልካለሁ እያለ በበረሃ ኩላሊታቸውን ሲያዘርፍ የኖረ፣ በወንጀል ሲፈለግ ሱዳን፣ ከሱዳን ፖላንድ፣ ከፖላንድ ጀርመን፣ ከጀርመን እንግሊዝ የገባ፣ ከዚያም አንዲት ኤርትራዊት አሮጊት በ700 ሺብር ገዝቶ ኡጋንዳ ሄዶ አግብታ ያመጣችው፣ በመጨረሻም ስኳዶች ለተለየ ሚሽን አሜሪካ ያስገቡት ሰው በላ አውሬ ነው።
"…ሰሎሞን መተዳደሪያው በፌስቡክ የገነነው ማንነቱ ሲሆን በምድር ላይ ካሉ የስኳድ ፋኖዎች ጋር በመቀናጀት እሱ ካለበት ሆኖ የጎንደር ዐማራ ሴቶችን በማስፈራራት በሚቀበለው ብር ነው። ሰሎሞን አንዲት የጎንደር ዐማራ ሴት ጋር ይደውልና ይሄን ያህል ዩሮ ላኪ፣ እምቢ ካልሽ ቤተሰቦችሽን ጎንደር ወይም ባሕርዳር ላይ አሳፍናለሁ ይላል። ያን ጊዜ የጎንደር ዐማራ ሴቶች ይፈራሉ። ብር ይልኩለታል። ባለ ሃብቶችንም እንዲሁ ነው ሲዘርፋቸው የኖረው። አሁን ባሕርዳር ላይ አያሌው መንበር አለ የሚለው የሰዎች እገታ የእነዚህ የእነ ሰሎሞን ቦጋለ ቡድን ሥራ ነው። በእርግጠኝነት የምናገረው ባህርዳር ላይ ወንጀል የሚሠራው ይሄ የትግሬ ዲቃላ ፀረ ጎንደሬ የስኳድ ቡድን ነው። ከጎንደርም ሆነ ከጎጃም ሕዝብ ሥነ ምግባር ውጪ የሆነ ተግባር የሚፈጸመው በእርግጠኝነት ይሄ የስኳድ ቡድን ነው።
"…ሰሎሞን ቦጋለ ማለት እንደምታዩት ብልቱን ፎቶ አንሥቶ በትዳር ላይ ያሉ ሴቶችን ካልተኛኋችሁ መሬት ላይ ባለው በእስክንድር ፋኖ አሳፍናችኋለሁ የሚል ነውረኛ ነው። አሁን የጎንደር መርገምት መሰበሪያው ደርሷል። ሥራቸውን ነቅዬ ከጎንደር ጫንቃ ላይ እያራግፍኳቸው ነው። ለዚህ ነው ይሄን ዳርምሽታት የሚኖር ጎንደሬ ዘመዴን ገድለህ አሳያኝ ብሎ የሚገፋፋው።
• የጀርመኑን ሕግ ይዳኘናል። ቢቀፍም ግን የነውረኛውን ሰሎሞንን ፎቶ ግን እዩት። በቪድዮም ጠብቁኝ።
“…መፈራቴንም በፊትህ እሰድዳለሁ፥ የምትሄድበትንም ሕዝብ ሁሉ አስደነግጣቸዋለሁ፥ ጠላቶችህንም ሁሉ በፊትህ ጀርባቸውን እንዲያዞሩ አደርጋለሁ።” ዘጸ 23፥27
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
ይኸውላችሁማ…
"…ፀረ ጎጃም ፀረ ዘመነ ካሤው የወልቃይት ሰሊጥ ሰልቃጭ ቡድን እንደ ማስተር ማይንድ የሚያየው እና እኔ ለምኜ ለዐማራ ሕዝብ ልሣን ይሆናል ብዬ ያቋቋምኩትን የአሥራት ሚዲያን ብር አዳዲስ ሶፋ ወንበር እና የብዙ ሺ ዶላር ካሜራ በመግዛት ከማባከኑም በላይ ስግጥ ብሎ ደቡብ ጎንደርነት ያልነገሠበት ዐማራ በአፍጢሙ ይደፋ ብሎ በስንት ልመና ያቋቋምኩትን ያፈረሰው ስኳድ አያሎ መንበር ዛሬ ቅዳሜ ነውና በቲክቶክ መንደር እንወያይ ብሎ ማስታወቂያ ሲለጥፍ እኔ ተነሥቼ መሄድ።
"…እዚያ ስደርስ ማን ማንን ባገኝ ጥሩ ነው። ታዘቡኝማ። ከሕፃንነቷ ጀምሮ ለትግራይ ነፃ አውጪዋ ህወሓት ተሰልፋ ዐማራን ስትወጋ፣ የወልቃይት ዐማሮችን ጥፍር ሲነቅል፣ ዘር ሲጨፈጭፍ ከነበረው ፓርቲ ጋር ስትሠራ የምትታወቀውና ሰሞኑን ዐማራ ሆና የደመቀ ዘውዱ ጠበቃ የሆነችውን ገመድ አፍ ኮሎኔር ርስታይ ተስፋይን፣ ለዐብን ተብሎ የተዋጣውን ዶላር ዐብን ውስጥ ጎጃሜዎች ስለሚበዙ ብሩን አልሰጥም ብሎ ቀርጥፎ በላ የሚባለው መሳፍንት ባለቁንጮው፣ የወልቃይት ተወላጅ ነኝ የሚለውና እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ላይ በማሾፍ የሚታወቀው ሐራ ሐራ ተሰይመው አገኛቸዋለሁ። ኋላ ምን ቢሆን ጥሩ ነው?
"…ትናንት ዛሬ መስቀል ነው ፖለቲካ አላወራም ሲል የነበረው አያሎ መንበር ልግባና አስገባኝ ብዬ ብለምነው፣ ብለምነው እምቢ ስላለኝ፣ ወልቃይቴው መጀመሪያ መሴ ባዘዘው፣ ቀጥሎ ሐራ ሐራ ዲስኩራቸውን ሲያሰሙ፣ እኔ ስቀርጽ ቆይቼ ድንገት እነ መሴ፣ አያሎ እና ርስተይ ተባብረው የወልቃይት ዐማራ ነኝ ባለው ሐራ ሐራ ላይ የፈጸሙትን ነውር አይቼ ወጣሁ። በእውነት መጣም መጣም ነው ያዘንኩት።
"…ከፈለጋችሁ እናንተም ትፈርዱ ዘንድ ልለጥፍላችሁ እችላለሁ። ቶሎ እንድለጥፍላችሁ መልሳችሁን ብቻ ንገሩኝ
"…ይሂ ጠሽ ስኳድ ሙንኡኖነው…?
"…ይሄን ሐሺሻም ድቅል እስኳድ ደግሞ ምኑን ነክቼው ነው ባናታቹ እንዲህ ልብሱን አውልቆ የጨለለው?… ግልገል ሱሪውንም አውልቋል እንዴ?
• እግዚአብሔር ይማርህ ኦንዲሜ…🙏😁
የምሥራች ደግሞ እንካችሁ…
"…2017 ዓም መግቢያ ላይ ለቅዱስ ዮሐንስ ለእንቁጣጣሽ ለአዲስ ዓመት በዓል በጎንደር አዘዞ ቀበሮ ሜዳ ከኦሮሚያ፣ ከመተከል፣ ከወልቃይት እና ከትግራይ ተፈናቅለው ለመጡ የዐማራ ልጆች የበዓል መዋያ ሰንጋ እና ሙክት ፍየሎች በአቶ ወርቁ አይተነው ልግስና ተገዝቶላቸው ሌሎችም ተረባርበው ለተፈናቃዮቹ የምሳ ግብዣ ተደርጎላቸው ነበር። በወቅቱ አንድ ሰንጋ ተርፎ ስለነበር አሁን ለመስቀል ሌላ አንድ ከብትና ለሙስሊም ተፈናቃይ ዐማሮችም ሙክት ፍየል ተገዝቶላቸው እነርሱም በደስታ አሳልፈዋል።
"…ክርስትያን ሙስሊም ተፈናቃይ የጎንደር ዐማሮች በእኔ በኩል እናንተን ሁላችሁንም አመስግነዋል። ተመርቃችኋልም። አዎ የሰው ልጅ የሚደርስለት አጥቶ በቁሙ ትል እስኪያፈራ ድረስ ማየት ያሳዝናል። እኔና የቴሌግራም ቤተሰቦቼ ግን በጎንደር አዘዞ ሜዳ እግዚአብሔር ፈቃድ ፈጣሪ ረድቶን ታሪክ ቀይረናል። በሌላ ቦታ ያሉትንም እንደዚሁ ተረባርበን ከእግዚአብሔር ጋር ታሪክ እንቀይራለን።
"…እስከአሁን 2440 አንሶላ፣ 1200 ብርድ ልብስ፣ 1200 ፍራሽ፣ 3300 ቦርሳ፣ 3300 ዩኒፎርም፣ 3300, እስራስ፣ 3300 እስኪሪፕቶ መግዣ ተችሏል። የሚቀረኝ የተማሪዎች ደብተር ነው። እሱንም ቢሆን ከሚፈለገው 3,300 ደርዘን ደብተር ላይ የ1,120 ደርዘን ደብተር ገዢዎችን ሳገኝ አሁን የሚቀረኝ 2,180 ደርዘን ደብተር ብቻ ነው።
"…አፈር ደቼ ያብላቸውና እነ እስክስ አበበ በለው እንኳን ለራሳቸው ቴስላ እየነዱ ሕዝባቸው ላይ አተላ የሚደፉ ስለሆነ ወገናቸውን ስለማይረዱ እናንተኑ ላስቸግር ነኝ። በጎንደር ስም የጎንደር ዐማራ ላይ የተጣበቀ የትግሬ ዲቃላ ስኳድን በየቲክቶኩ ልቅሶ እየደረሳችሁ ቀሪዋን 2,180 ደርዘን እናሟላ። 100 $በ549 ብር ሒሳብ 20 ደርዘን ይገዛል።
• ምርቃቱን ተቀበሉ።
“…ታላላቆቹንና ሹማምቱንም የቀሩትንም ሕዝብ፦ አትፍሩአቸው ታላቁንና የተፈራውን ጌታ አስቡ፥ ስለ ወንድሞቻችሁም ስለ ወንዶችና ስለ ሴቶች ልጆቻችሁም ስለ ሚስቶቻችሁም ስለ ቤቶቻችሁም ተዋጉ…።” ነሀ 4፥14 …“…እግዚአብሔር አንድ ጊዜ ተናገረ፥ እኔም ይህን ብቻ ሰማሁ፤ ኃይል የእግዚአብሔር ነው፥” መዝ 62፥11
• እንደምን አደራችሁ?
• እንደምን አረፈዳችሁ?
• እንደምን ዋላችሁ?
• እንደምን አመሻችሁ?
• መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
"…አጭቤዋ ርስተይ ተስፋይ ምንአለች? ኣ…? ምንአለች…? ምንአለች…?
• መልሱን በአስተያየት መስጫው ሰንደቅ ውስጥ ይጻፉ። 😂😂 ፍጠኑ…?
"…በፈለጋችሁት እናስይዝ። ኮሎኔል ርስተይ ተስፋይ ትግሬ ናት…? ወልቃይቴ ነኝ እንጂ ዐማራ ነኝ የማትለው ለምን ይመስልሃል? ቀጥሎ ቪድዮዋን ኣሳያለሁ። አስይዙ ትግሬ ናት።
"…ይሕቺን ዐማራ ገዳይ የትግሬዋ ነፃ አውጪ ኮሎኔል የምትሰድበኝ በጤናዋ ይመስልሃል? አዎ በጤናዋ አይደለም። ጅራት ጭራዋን ይዤዋለሁ። በጎንደር ዐማራ ስም አላስነግድም። መስቀል እንዳየ አጋንንት፣ ጠበል እንደነካው ሰይጣን ነው የማስጓራት።
"…እናንተ እኮ አታፍሩም። አሁንም ዘመዴ ጎንደርን እየሰደበ ነው ትሉኝ ይሆናል? 😂
• እናስይዝ ትግሬ ናት። ቪድዮ ነው የማመጣው። አያሌው መንበር፣ መሳፍንት፣ ፎሮፈር ሲሳይ አልታሰብ፣ ሰሎሞን ቦጋለ ማንም አያድናትም። እናስይዝ አልኳችሁ ርስተይ ትግሬ ናት። 😂😂😂
"…ቀጥሎ ቪድዮ ነው የማቀርበው።
ጀመርኩ…✍✍✍
"…ይሄ በፎቶው ላይ የምታዩት ዳዊት ይባላል። የ ቮይስ ኦፍ ዐማራ የቲክታክ ባለቤት ነኝ፣ ደግሞም የጎንደር ዐማራ ነኝ የሚለው። እስክንድር ነጋ ለምን ተነካብኝ ብሎ ካልታነቅኩ ሞቼ እገኛለሁ ባይም ነው። እዚሁ ጀርመን ነው የሚኖረው። እንዲህ በወታደር ልብስ ድምቅ ብሎ ቲክታክ ላይ ተጥዶ የጎንደር የዐማራ ሴቶችን ከፋሲል ከነማ ኳስ አስጨፋሪው በአባቱ እስላም በእናቱ አባት ስም ቦጋለ ሰሎሞን ቦጋለ ተብሎ ከሚጠራው ነውረኛ የማንነት ቀውስ ካለበት ፀረ ዐማራ፣ ዐማራ አሰዳቢ ጋር ሆነው በቲክታክ ግደለው፣ ገድለህ አሳየኝ፣ እንድንገድለው ላኩልና እያለ የሚደነፋው ሰው ዕድሜ ለወፎቼ ምን ሆኖ ቢገኝ ጥሩ ነው?
• ገምቱ እስኪ…!
አዲስ እርድ ነው…
"…ዘሬ ደግሞ እዚሁ ብፁዕ አቡነ ጎርጎሬዎስ በሚያስተዳድሩት በምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት በሉሜ ወረዳ ቤተ ክህነት በሙዳ ቅዱስ ገብርኤል አጥቢያ ቅዳሜ መስከረም 18 ቀን 2017 ዓም እንደተለመደው እረኛም፣ ጠባቂም የሌላቸው፣ በኦሮሚያ ውስጥ እንደ ዜጋ የማይቆጠሩትና ከኦሮሚያ ምድር ይጸዱ፣ ይጠረጉ ዘንድ የተፈረደባቸው 8 ኦርቶዶክሳውያን የተዋሕዶ አማኞች በዚያው በተለመደው "ያልታወቁ ኃይሎች" ተብለው በሚጠሩት ኦርቶዶክስ ከኦሮሚያ አስወጋጅ የማይጠየቁ ኃይሎች በተለመደው በግፍና በጭካኔ ሁኔታ ታርደው ደማቸው እንዲፈስ መደረጉ ተዘግቧል።
"…በዚህ በሙዳ ሰንቀሌ ቀበሌ በሙዳ ቅዱስ ገብርኤል አጥቢያ የሚገኙ ኦርቶዶክሳውያን የተዋሕዶ ልጆች እነዚያ "የማይታወቁ የታጠቁ ኃይሎች" ቅዳሜ መስከረም18 ቀን 2017 ዓም ሌሊት ቀደም ተብሎ በተሰጣቸው ሊስት መሠረት ከየመኖሪያ ቤታቸው እየዞሩ በመልቀም ይዘዋቸው የሄዱ ሲሆን፣ በመጨረሻም የኢሬቻ በዓል በሚከበርበት ጀቢሳ በሚባል አነስተኛ ወንዝ ሥር በግፍ አርደው የሰማዕትነት ጽዋ እንዲቀበሉ አድርገዋቸዋል፡፡ በቦታው የደረሰው የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ሀገር መከላከያ ሠራዊት አስክሬናቸውን በክብር በማንሳት በቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን አሳርፏቸዋል።
"…ኦርቶዶክሳውያኑ ከታረዱ በኋላ መከላከያ ተብዬው የኦሮሙማ ዘበኛ የሟች ኦርቶዶክሳውያኑን አስከሬን ለቅሞ አንሥቶ እንዲቀበሩ ተባብሯል። ላለፉት 30 ዓመታት የምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የሆኑት ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስም በክስተቱ የተሰማቸውን ሐዘን ገልጸው ሕይወታቸውን ላጡ ክርስቲያኖች ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት እንዲያሳርፍ መመኘታቸውን ሐመረ ተዋሕዶ ሚዲያ ዘግቧል።
"…በቀደም 5 በማግስቱ 8 እስከአሁን 13 ኦርቶዶክሳውያን ታርደዋል የኢሬቻ በአል እስኪያልፍ በኦሮሚያ ስንቶች ይታረዱ ይሆን?
“…ምላሱን ከሚያጣፍጥ ይልቅ ሰውን የሚገሥጽ በኋላ ሞገስ ያገኛል።” ምሳ 28፥23
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
"…ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር
"…ምሽት 2:25 ላይ ይጀምራል። ገባ ገባ በሉና ጠብቁን።
• ትዊተር 👉 https://twitter.com/MerejaTV
• በራምብል 👉 https://rumble.com/c/Mereja/live
• ዩቲዩብ 👉 https://youtu.be/rlg7EHDfz7c
• Mereja TV: https://mereja.tv
"…በተረፈ የእኔን የስልክ ወጪን ጨምሮ አገልግሎቴን ለመደገፍ የምትፈቅዱ።
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል መለገስ ትችላላችሁ። ሁላችሁም ተመስግናችኋል።
• ሻሎም… ሰላም…!
እኔና ሰሎሞንን ፍረዱን…!
እኔ ዘመዴ… "…ዐማራ ቅማንት ነው። ቅማንትም ዐማራ ነው። ስህተት አለው?" ብዬ ሰሎሞንን ጠየቅኩት።
እሱ ሶሎሞን ደግሞ እንዲህ ብሎ ነው የመለሰልኝ። "…ቅማንትም አገውም የቆቱ ኦሮሞም አማራ አይደለም 44ነጥብ!!! ብሎ ነው የመለሰልኝ።
"…ታዲያ ይሄ ሰው ምንድነው? አያሌው መንበር፣ ምስጋናው አንዷለም፣ ሙላት አድኖ፣ ሲሳይ አልታሰብ፣ ሳሚ ቅማንቴው እንዴት የጎንደር ዐማራን ሊወክሉ ይችላሉ?
"…ጎንደሬ ከመሬት ተነሥቶ ጎጃሜን አይጠላም። ጎጃሜም ከመሬት ተነሥቶ ጎንደሬን አይጠላም። ጎንደሬ ነኝ ብሎ በጎጃም ላይ ስር የሰደደ ጥላቻ የሚያራምድ ከሆነ፣ እሱ የተከዜ ማዶ ዲቃላ ነው። ጎጃሜ ነኝ ብሎ ጎንደሬ ነኝ ካለም በአገው ሸንጎ ስር የተሸጎጠ ኩሻንኩሽ ዲቃላ ነው። አለቀ።
"…እስቲ ፍረዱ…✍✍✍
ይህ ነውር የጎንደር ዐማራ አይደለም።
"…ልብ በሉ ጎንደሬ ሆኖ ዐማራ ነኝ የማይል እሱ የጎንደር ዐማራ አይደለም። ጎንደሬ ነኝ እያለ፣ በጎንድር ስም እየቀፈለ፣ ለዐማራ አልታገልም የሚል ሰው ካያችሁ እሱ ማለት ጎንደር ተወልዶ ያደገ የትግሬ ዲቃላ ነው። እና ለዐማራ ካልታገልክ በዐማራ ትግል ውስጥ ምንአባህ ትሠራለህ?እና ምንአባህ ፈልገህ ነው ጎንደርን የመሰለ ታላቅ ባለ ማዕተብ ሕዝብ ላይ እስክንድር የተባለ ከተከዜ ማዶ የሆነች ሴት ከደቀለ በሽተኛ ጋር ሆነህ እነ ሀብቴን፣ እነደረጄን፣ እነጋሽ መሳፍንትን የመሰሉ ጀግና፣ ጀግና ጎንደሬዎችን ለጋዜጠኛው እብድ እንዲገረዱ የምትቀሰቅሰው?
"…አዎ ይሄ የትግሌ የመጨረሻው መጀመሪያ ነው። ስኳድ የተባለን በጎንደር ዐማራ ላይ እንደ ፓራሳይት ተጣብቆ ጎንደር አንድ እንዳይሆን የሴራ፣ ሾተል፣ ሽብልቅ እየከተተ የኖረውን ዘራፊ፣ ቀማኛ፣ የጎንደር ዐማራ ወጣቶችን ኩላሊት ሲነግድ የኖረን ነውረኛ ወንጀለኛ የማፍያ ቡድን በሙሉ ተራ በተራ የዳዊት ወንጭፍ በሆነው ጦማሬ ጎልያዶችን በዝረራ አሸንፋቸዋለሁ።
• Solomon Bogale
• ሳራ ሳራ
• እስከዳር እስከዳር በሚል የፌስቡክ፣ የቴሌግራም፣ የኋትስአፕ መገናኛ ዘዴ በኩል የሚመጡላችሁ መልእክቶች በሙሉ የዚህ ነውረኛ ባለጌ ነፍሰ ገዳይ ስለሆነ ተጠንቀቁ።
"…ይሄ እንደ አክሱም ሃውልት የቆመ ብልቱን ለባለ ትዳር የጎንደር ዐማራ ሴቶች በድፍረት እየላከ እምቢ ካላችሁ መሬት ላይ ባሉ ፋኖዎችን ልኬ ቤተሰባችሁን ነው የማሳፍነው የሚል ስድአደግ እንዴት ጎንደርን ይወክላል? አዛኜን ብቻዬን አልምራቸውም። አልለቃቸውም።
"…የመከላከያ ልብስ ለብሰው፣ ከፋኖዎች ጋር ፎቶ እየተነሡ የጎንደር ዐማራ ሴቶችን የሚያስጨንቅ ገተት እንዴት ጎንደሬ ነኝ የሚል ከጎኑ ይቆማል? እስቲ ብልቱን ተመልከቱ?። ድምጹን ስትሰሙ ደግሞ ታፍራላችሁ።
እየተገለጡ ነው…!
"…ምድር መሬት ላይ የመከላከያ ልብስ የለበሰ አራጅ ወንበዴ በዐማራ ምድር ከዐማራ አናብስት ጋር የሞት ሽረት ፍልሚያ እያደረገ ነው። ይሄ በዐማራ ፋኖ አሸናፊነት የሚጠናቀቅ ነው። በቅርቡም እናየዋለን።
"…አየር ላይ፣ በሳይበሩ ዓለም ላይ ደግሞ እኔ ዘመዴ አክሊለ ገብርኤል ብቻዬን ባታልዮን ጦር መስዬና አክዬ የዐማራ ትግል አሰናካይ፣ ሾተላይ፣ የበግ ከምድ የለበሱና ዐማራ ምድር ተወልደው የዐማራ ስም ይዘው አማርኛ የሚናገሩና የዐማራን ትግል ለመጥለፍ ካሰፈሰፉ የተከዜ ማዶ ዲቃሎች ጋር ትንቅንቅ ውስጥ ገብቼ እያደባየሁአቸው ነው። እስከዛሬ በፍርሃት ማንም ሊናገራቸው የማይደፍሯቸውን ፀረ ዐማራ ዐማራ መሳይ ስኳዶችን ከጎንደር ዐማራ ጫንቃ ላይ እያራገፍኳቸው ነው። ብቻዬን አልኳችሁ።
"…የጎንደሩ ስኳድ ሲነካ በቀደም ጉራጌው የቁጩ ፕሮፌሰር ዳምጠው ከደብረ ብርሃን፣ ትናንት ደግሞ የእስክንድር ወያላው ማይሙ ስንታየሁ ቸኮል ከሸገር፣ ዛሬ ደግሞ የዐብን የኮምቦልቻ ተወካይና ከስንታየሁ ጋር ታስሮ የአያቱ ስም ገመዳ ስለሆነ ነው የተፈታው ብለው የሚያሙት ሰገጤ ሳይጠራ፣ ሳይነካ ጓ ብሎ ብቅ ብሏል። ደስ ያለኝ ግን እኔ ዘመዴ ተጯጩሄ፣ ችክ ምንችክ ብዬ ባነቃሁት የዐማራ የሳይበር ሠራዊት ድባቅ መመታታቸው ነው። ኮመንቶቹን ዓይቼ እንዴት እንደረካሁ አትጠይቁኝ።
"…ዘሪሁን ገሠሠ ማለት የጎንደሩ ስኳድ የጋሻው መርሻ ሚዜ፣ ከየሱፍ ኢብራሂምና ከጋሻው መርሻ ጋር ክላስ ዘግተው ሲቅሙ፣ ደርዘን ሲጋራ ሲያጨሱ ውለው ማታ ወደ አምቡላ ቤት ሄደው ከሴተኛ አዳሪ ጋር የሚያነጉ ነውረኞች ናቸው። ዘሪሁን ማለት ከዚህ በፊት ደውሎልኝ ብዙ ነገር ያወራልኝ፣ በፌክ አካውንት ከዐብኖች ጋር ሆኖ ክርስቲያን ታደለን ሲሳደብ የነበረ ጅል የስኳድ ገረድ ነው።
• ማነህ ባለ ሳምንት ተረኛ ስኳድ ግባ በሉት… ተገለጥ።
ይኸው ለጠፍኩላችሁ።
"…መጀመሪያ ያወራው የዐብንን ብር ቆርጥሞ በልቷል የሚባለው መሳፍንት ባለ ቁንጮ ነው። መድረክ መሪው ሰገጤው የታች ጋይንቱ ፀረ ጎጃም፣ ፀረ ዘመነ ካሤው አያሎ መንበር ነው። ግፍ የተሠራበት ደግሞ የወልቃይት ዐማራ ነኝ ባዩ ሐራ ሐራ ነው። ሐራ ሐራን ግፍ የፈጸመችበት ደግሞ ከህፃንነት ወራቷ ጀምሮ ጡጦዋን በአፏ እንደሰካች በጨቅላ ዕድሜዋ ህወሓትን ተቀላቅላ የጎንደር ዐማራን፣ የወልቃይት ዐማራን ጥፍር ሲነቅል፣ ሲገድል፣ ዘር ሲያጠፋ ከነበረው ከወያኔ ጋር ሠርታ ወያኔም በዚህ ፀረ ጎንደር ዐማራነቷ የኮሎኔል ማዕረግ የሰጣትና በቅርቡ ዐማራ የሆነችው ኮሎኔል ርስተይ ተስፋይ ናት።
"…ሐራ ሐራ ያለው ምንድነው? እኔ የወልቃይት ዐማራ ነኝ። ደመቀ ትግሬ ነው። እኔ የዐማራ ፋኖ ነኝ። ደመቀ ዘውዱ ብልፅግና ነው። በቀደም ርስታይ ተስፋይ ፋኖ ወልቃይት ሲገባ ለመከላከያ ድረሱልን ብለን ስንነግር አያገባንም አለን ብላለች። እነ ደመቀ ፋኖ ሲመጣ መከላከያን አግዘን ካሉ ትግሬ ናቸው ማለት ነው ስለዚህ ወልቃይትን መያዝ ያለበት የዐማራ ፋኖ ነው ብሎ ይናገራል።
"…ይህን በማለቱ መሳፍንት፣ አያሌው፣ ርስተይ ሐራን እንዴት ዓይነት ዘግናኝ ግፍ እንደፈጸሙበት ራሳችሁ አይታችሁ ፍረዱ። ሚስተር ባናና የሚባለው ጎንደር ተወልዶ ያደገ ትግሬ ነው አሉ። ቅንድቡ ራሱ ለካቲት 111 ነው የሚመስለው ብለውኛል። ለማንኛውም ከፈለጋችሁ በፈለጋችሁት እናስይዝ አዛኜን ዐማራን ለመከፋፈል ሊከፍቱ የነበረውን የጣና ቴሌቭዥን ብቻዬን እንደጠረቀምኩት አሁንም ጎንደርንና የጎንደርን ዐማራን ከድቅል የተከዜ ማዶ አናቂዎች አምላኬን ይዤ ብቻዬን አላቅቀዋለሁ።
"…ደመቀ ዘውዱ ግን ብልፅግና ከሆነ ወልቃይት ምን ይሠራል…? እስቲ ተወያዩበት። በእውነት ዐማራው ሐራ ሐራ ግን አንጀቴን ነው የበላኝ።
• እስቲ ሓሳብ ስጡበት
ጥያቄ ነው?
"…ተቀበል…
"…ጌትነት አልማው በትውልድ ዐማራ ለዚያውም ጎጃሜ ነው። ጌትነት አልማው ሆድ እንጂ ጭንቅላት የሌለው የባንዳ ጥግም የሆነ ሰው ነው። ጌትነት አልማው እኔ ዘመዴን በፈለገው ሰዓት ይረግጠኛል። እኔም ጌችን አልፎ አልፎ አሳምሬ እረግጠዋለሁ። ነገር ግን ጌትነትን ስለረገጥኩት አንድም የጎጃም ዐማራ አፉን ከፍቶብኝ አያውቅም። አንድም አልኳችሁ።
"…ሙላት አድኖ የጎንደር ተወላጅ ዐማራ ነው። እንደ እውነቱ ከሆነ እስከማውቀው ድረስ ከእኔ ጋር ጤናማ ግንኙነት የነበረው። ጥፋት አጥፍቶ እንኳ ከበደላቸው ወንድሞቹ ጋር ያስታረቅኩት፣ ይቅርም ያባባልኩት ወንድሜ ነው። አሁን አሰላለፉ ከእነ እስኳድ ምስጌ አንዱዓለም ጋር ስለሆነ እኔ ዘመዴም በስሱ ገብቼለት ነበር። እኔ ሙላት አድኖን፣ አያሌው መንበርን፣ ምስጋናውንም በስም ጠቅሼ ስረግጣቸው "ጎንደሬ ነኝ" የሚሉ በጎንደር ስር የተሸጎጡ ኮተቶች እሪሪሪ ቋ ቀምበጭ የሚሉት ለምንድነው?
"…ሲመስለኝ ጎንደር ሆነው ጎንደሬ ነኝ ብለው ጓ የሚሉብኝ ጥቂት ባናናዎች 😂 ስግመት የትግሬ ዲቃላ ይመስሉኛል። ዐማራ ነኝ አይሉም። ሲሉም ሰምቻቸው አላውቅም። ዲቃላነታችውን ይዘው በጎንደር ስር መሾጎጥ ይፈልጋሉ። እርምጥምጥ።
ከሆንክ ዐማራ
ተገልጠህ አውራ
ተሸፍነህ አታጓራ። ፐ ግጥም…😂
"…እኔ እንደሁ አልለቅህ። አንት ፓራሳይት፣ አንት ጥገኛ፣ አንት ጎንደር ላይ የተጣበቅ አልቅት። የጎንደርን አንድነት አፈር ከደቼ ያበላህ የትግሬዋ ህወሓት ኤጀንት። አልፋታህም። አጓራ።
"…በርበሬ አይደለም ገና ሚጥሚጣ ነው የማጥንህ። በጎንደርነት ካባ ስር የተወሸቅክ ዲቃላ ገና አውጥቼ ነው የማሰጣህ። ወይ ዐማራ አደርግሃለሁ፣ አልያም ቀበርቾ አጭሼብህ ከጎንደር ካባ ስር አውጥቼ ወደ ተከዜ ማዶ እሸኝሃለሁ።
• ሰምተሃል…!😁
"…ጋሽ ሜክሲኮ ለገሃር ሰንጋተራ ተክለ ሃይማኖት መርካቶ የሞላ ሁለት ሰው ምን እያለኝ ነው ደግሞ…?
"…ከምር እኔ እኮ ሲያመኝ ጤና የለኝም ይሄን ምስኪን ለፍቶ አዳሪ ተራ አስከባሪ ምን ብዬ ረግጬው ይሆን በናታቹ ባባታቹ…? እንኳን ለፌስታላም ለሚሳኤላም እንደማልመለስ ግን ንገሩልኝ።
"…ደግሞ እኮ ዋ…አላለም…?
መልካም…
"…ብንዘገይም የቅዳሜ ከሰዓት የ"ተቀበል" መርሀ ግብራችን አሁን ጀምሯል። እንደተለመደው ለተለመደው የአዝማሪያችን አለኝ የምትሉትን ግጥም ስጡት። ምርጥ ምርጡን ግጥም መርጬ እለጥፍላችኋለሁ።
• ተቀበል…አዝማሪ…😂
መልካም…
"…ዘሬ ዕለተ ቀዳሚት ሰንበት ነው። ከምስጋና በኋላም እስከ ማክሰኞ ድረስ ርእሰ አንቀጽ አይኖረንም። እናም ዛሬ የተቀበል የግጥም መርሀ ግብራችን እስኪጀምር ድረስ በትናንቱ ርእሰ አንቀጽና በትናንት ምሽቱ የቴዲ ሃዋሳ ቤት የዋንጫ ጨዋታ ዙሪያ የተሰማችሁን ስሜት ትገልጹ ዘንድ የምፈቅድበት ሰዓት ነው።
• ትናንት ምሽት እንዴት ነበር? ሰው ተርፏል…? 😂