ተመልሼ መጣሁ…
"…ይሄን ፎቶ ታስታውሱታላችሁ አይደል? አሜሪካ ከሚገኙት ወንድሞቼ ማኅበረ ካህናት ጋር በመተባበር በኦሮሚያ ከጭፍጨፋ ለተረፉ ወጎኖቻችን እስከዛሬ ፊልሞ ተቆርጦ የምሰደብበትንና እያለቀስኩ፣ እያለቀስንም ዕርዳታ ሳስተባብርላቸው በነበረ ጊዜ የተነሣሁት ፎቶ። በቤቴ ኢንተርኔት ስለሌለኝ አንድ ወዳጄ ቤት ሄጄ፣ ኢንርኔት ሰጥቶኝ ሳስተባብር። አስተባብሬም ከጨረስኩ በኋላ በእኩለ ሌሊት በመቃብር ስፍራ አልፌ፣ ጫካና ወንዝ አቋርጬ፣ ከቀሲስ ሳሙኤል፣ ቀሲስ ሱሬና ቀሲስ ያሬድ ጋር በቪድዮ እያወራሁ ወደቤቴ የምሄድበትን ጊዜና ዘመን ነው ያስታወሰኝ። አሁን ግን ኢንተርኔትም ማረፊያ ቤትም አለኝ። እግዚአብሔር ይመስገን።
"…አሁን በቀጥታ ወደ ሥራችን ነው የምንገባው። ደግሞም የምሥራችም አለኝ። ገና ልመና ሳልጀምር ወዳጆቼ መተንፈሻ አሳጥተውኝ ጉድ ሆኜአለሁ። በፈረንጅ ሀገር እኔ ባለሁበት የምረብሸው ጎረቤት ስለሌለኝ ነው እንጂ እልልታዬ ና ጩኸት ጭፈራዬን የሰማ ሰው ቢኖር ፖሊስ ወይ አምቡላስ ሳይጠራብኝ ይቀራል ብላችሁ ነው? ደስ ብሎኛል።
"…ጎንደር ቀበሮ ሜዳ ገና ምኑም ሳይጀመር በደስታ እየቀወጡት ነው። ከምር እኔ ዘመዴ እኮ ዕድለኛ ነኝ። የጎንደርን በድል ስጨርስ ደግሞ ወደ ሌላ ስፍራም አቀናለሁ። በወር በወር ቢያንስ እንዲህ ዓይነት የበጎሥራ መሥራትም አለብን። እናደርገዋለንም። ስትሰጡ ደግሞ በደስታ ስጡ። ከጉድለታችሁ ስጡ። ስደተኛን መርዳት፣ አግኝቶ ያጣን ሰው መርዳት ለጤናም እጅግ ጠቃሚ ነው። ምርቃቱም ቢሆን ለልጅ ልጅ ነው የሚተርፈው።
• ልጀምር ነኝ። ዝግጁ ናችሁ…?
"…የያዕቆብ አምላክ ረዳቱ የሆነ ተስፋውም በአምላኩ በእግዚአብሔር የሆነ ሰው ምስጉን ነው፤ እርሱም ሰማይንና ምድርን ባሕርንም፥ በእነርሱ ያለውንም ሁሉ የፈጠረ፤ እውነትን ለዘላለም የሚጠብቅ፤ ለተበደሉት የሚፈርድ፥ ለተራቡ ምግብን የሚሰጥ ነው። እግዚአብሔር የታሰሩትን ይፈታል፤ እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሣል፤ እግዚአብሔር ዕውሮችን ጥበበኞች ያደርጋቸዋል፤ እግዚአብሔር ጻድቃንን ይወድዳል፤ እግዚአብሔር ስደተኞችን ይጠብቃል፤ ድሀ አደጎችንና ባልቴቶችን ይቀበላል፤ የኃጢአተኞችንም መንገድ ያጠፋል። እግዚአብሔር ለዘላለም ይነግሣል፤ ጽዮን ሆይ፥ አምላክሽ ለልጅ ልጅ ነው። ሃሌ ሉያ። መዝ 146፥ 5-10
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
"…ከጨነቀው ከአትክልተኛው አቢይ አሕመድ ብሮባጋንዳ አልፈው አይመጡም አይሞክሯትም እንጂ ግብጽና ሶማሊያ ቢመጡ እንኳን ዐማራን ብቻ መርጠው እንደ ኦሮሙማው እንደዚህ ይጨፈጭፉታል ብላችሁ ታስባላችሁ…?
Читать полностью…መልካም…
"…የዛሬውን ትን የሚያስብል ትንታኔ የተንፀባረቀበትን ርእሰ አንቀጻችንን 20 ሺ ሰው አንብቦት ምንም ብው ብሎ የተናደደብኝ ሰው እንደሌለ ነው የቴሌግራም ካምፓኒያችን ሪፖርት የሚያሳየኝ። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን የሚናደደብኝ ሰው እያጣሁ ወይም የሚናደድብኝ ሰው ቁጥር እየቀነሰ በመምጣቱ ቅሬታ እንደገባኝ፣ እያዘንኩም እንደሆነ ሳልገልፅ አላልፍም።
"…መልካም እንግዲህ እኔ ዘመዴ የደብተራው ልጅ በቀኝ ትከሻዬ ሽከካ መሠረት የሸከከኝን ነገር፣ የተሰማኝንም ስሜት በርእሰ አንቀጽ መልክ ተንፍሻለሁ። ቀጥሎ ደግሞ ተራው የእናንተ ነው። በገባችሁ በተረዳችሁ መጠን በጨዋ ደንብ ሓሳባችሁን የምትገልጹበት ሰዓት ነው። እኔ ደግሞ እስከማታ ድረስ የእናንተን አስተያየት እየኮመኮምኩ ምሽቴን ደማቅ አድርጌ አመሻለሁ።
"…1…2…3…ጀምሩ…
👆③ ከላይኛው የቀጠለ… ✍✍✍ …ሆነ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ከወዲሁ ራሱን መጠበቅ አለበት። ዐማራም ከበፊቱ በበለጠ ሁኔታ መዘጋጀት አለበት። ለአሁኑ ግን ባለጊዜ ጀቴ ነዋምቲ ጀሪ እያለ የሚፎገላው ባለ ጊዜው
ይዝመት። የምን ከተማ ለከተማ ማውደልደል ነው? የምን ቲክቶክ ላይ ሳይሠሩ ቢልየነር ነኝ ብሎ ሲቀደዱ፣ መዋል ነው? ለአንድ ቀን አዳር ለሸርሙ* ሁለት ሚልዮን ብር በጨረታ ከፍሎ የሚያመነዝረው ወንድኛ አዳሪ ባለጊዜ ቄሮ ይዝመት። ለኦሮሙማ ወንድኛ አዳሪዎች ተብሎ የሚሞት ማንም ዐማራ የለም። አለቀ።
"…የፓስተር ዮናታን አክሊሉ መልካም ወጣቶች አሁን ለዘመቻ ይዘጋጁ። ሀገር ሙሉ ጴንጤ ለማድረግ በጀት ይዞ የተንቀሳቀሰው ይዝመት። የኦሮሞ ፓስተሮች ይዝመቱ። ኦርቶዶክሱ እየሞተልህ አንተ ሰው መግደል ኃጢአት ነው ብለህ በአራዳ ሙድ የምታንዛርጥበት ምክንያት የለም። ዶሮ፣ በግ፣ ፍየል፣ በሬ ማረድ ሃይማኖቴ አይፈቅድልኝም እያልክ፣ ኦርቶዶክስ ፈልገህ እያሳረድክ፣ ቀይወጥ፣ ስትፈልግ ክትፎ፣ ቀሩጥ እየበላህ የምትሸውደው ሕዝብ አሁን የለም። አንተ ብቻ ብልጥ። ሥልጣኑን ወርረህ እንደያዝከው ሁሉ ሥልጣንህን የሚያናጋ ጠላት ሲመጣ ኦርቶዶክስና እስላም ይዝመትልኝ፣ እኔ እጸልያለሁ ብሎ ነገር የለም። ሌባ ሁላ። ዝመት ራስህ። ከሥጋው ጦመኛ ነኝ ከመረቁ ስጡኝ አይሠራም። ጴንጤም ይዝመት። ይዋጋ። ጌታ አልፈቀደልኝም። መጽሐፍ ቅዱስ ይከለክለኛል፣ መግደል ኃጢአት ነው እያሉ እየሰበኩ፣ ለመሞት እና ለመግደል ኢትዮጵያዊ እስላምና ኢትዮጵያዊ ኦርቶዶክስ መማገድ የለም። ትግሬን አድቅቃችሁ ካስራባችሁ በኋላ ከዱቄት ጋር ጌታን ተቀበል እንዳላችሁት ዓይነት ፊንታ፣ ፉተታ አሁን አይሠራም። አለቀ። ትዘምታለህ ዝመት አትዘምት የራስህ ጉዳይ። ዳንሳና ኢዩ ጩፋ ገንዘብ እና ሴት እየጨፈጨፉ፣ ኦርቶዶክሳውያን እና ሙስሊሞች ሀገር እንጠብቅ ብለው የሚጨፈጨፉበት ምንም ምክንያት የለም። የጌታም፣ የጌታቾ ጉዲናም ልጆች ይዝመቱ። ተንቀሳቀስ ጴንጤ፣ ተነሥ ዝመት።
"…ናትናኤል መኮንን ጴንጤ ነው። አሁን ስዊዘርላንድ ተቀምጦ ዝመት፣ በለው፣ አንበሳው፣ ጌታ ይባርካችሁ ማለት የለም። ፓስተር ደሳለኝ መሃል ሜዳ ጴንጤ ነው። አሁን መከራው ደቡብ እየገባ ስለሆነ በየሱስ ስም አጭበርብሮም ማለፍ ስለማይቻል ራስህ ዘምተህ አሳይ፣ ከዳር ቆሞ ዐማራ አለ በሎ ማለት ኢንጅሩ። ምስጋናው አንዷለም የጎንደር ጴንጤ ነው። በግልጽ በፋኖ ስም ወደማጭበርበር የገባውም ለዚያ ነው። ዶፍተር ሆኖ ማጭበርበሩ ቅሽሽ ያላለውም ለዚያ ነው። ጎንደር እያለ ነበር የኦሮሞ ጴንጤ ተማሪዎች ቅማንቴ ነህ ብለው ያመነፈቁት፣ ያጰነጠጡት፣ ተነሥ ዝመት ራስህ በሉት። ዐማራ ግን አሁን አይወቀስም። ዐማራን አሁን ዝመት ማለት ድድብና ነው። ዐማራን አሁን መናገር ያስቀስፋል። ዐማራ አሁን ሶማሊያ ሄዶ ላይመሰገን የሚሞትበት ምንም አሳማኝ ምክንያት የለውም። እስከዛሬ ኦጋዴን ሄዶ በመሞቱም፣ ባድመና በሳህል በረሃዎች፣ በምጽዋና በአሰብ በመሞቱ፣ አጥንቱን ከስክሶ ደሙንም በማፍሰሱ ያተረፈው ነገር ቢኖር በማንም ክፍት አፍ መንገደኛ ወራሪ፣ ተስፋፊ፣ ነፍጠኛ የሚል ስምን ብቻ ነው። አዎ ይሄ ስም ነው የተሰጠው እንጂ ምንም አልተመሰገነበትም። አሁን ነው ያለ ትግሬና ዐማራ ተሳትፎ የጴንጤው መንግሥት ሠራዊት ሃገርን ተከላክሎ አስከብሮ ማሳየት ያለበት። የጴንጤው የአቢይ፣ የጴንጤው የሽመልስ፣ የጴንጤዋ የአዳነች አበቤ ልጆች ይዘጋጁ። ማን ሞቶ ማን በሞተው ሰው መቃብር ላይ ችግኝ ሲተክል ይኖራል። ከኑማ ጋ ዱቢን።
"…ወዳጄ ጦማሪ ጌታቸው ሽፈራውም በዛሬው ጦማሩ ላይ ሀቅ ሀቋንማ መነጋገር አለብን! በማለት ነጭ ነጯን ቁልጭ አድርጎ ነው የከተበው። አንብቡትማ።
1ኛ፦ ግብፅ በዚህ ደረጃ ስጋት ከሆነች የመጀመሪያው ተጠያቂ የመተሳሰሪያ ገመዶቹን እሴቶቹን በጣጥሶ፣ የአገር ግንባታ ታሪክን ወንጀል አድርጎ አገር ያነኮተው አገዛዝ ነው።"ግብፅ አሁን ምቹ ጊዜ ነው" ብላ ከመጣች ምቹ ጊዜ ያደረገላት አገር ያነኳኮተው አገዛዝ ነው። ከአገር አለፍ ሲል በአፍሪካ ቀንድ ደረጃ ተስፋ ሰጭ ናቸው እያሉ የለፈለፉላቸው አሰላለፎች ነበሩ። ከኤርትራና ከሶማሊያ ጋር የነበረውን በምሳሌነት መጥቀስ ይቻላል። ይህም ውድቀትና ለውጥ በአገዛዙ የዲፕሎማሲ ችግር የመጣ ጭምር ነው።
2ኛ፦ የወደቡ ጉዳይም ቢሆን በአገዛዙ ችግር ብቻ ሳይሆን ባፈጠጠ በጠባብ ቡድናዊ ስግብግብነት የመጣ ነው። ከኤርትራ ጋር በአሰብና በምፅዋ ጉዳይ ውይይቶች ነበሩ። ከምፅዋ ወደ ኢትዮጵያ የሚያመጣ የኤርትራ መንገድ መሠራት ተጀምሮ ነበር። በኢትዮጵያ በኩልም የሚሠሩ ጉዳዮች የነበሩ ሲሆን አገዛዙ "ምፅዋ ለዐማራ ስለሚቀርብ ከዚህ ፕሮጀክት የሚጠቀመው ዐማራ ነው" ብሎ እንዳቋረጠው ሀገር ያወቀው ፀሐይ የሞቀው ጉዳይ ነው። ወደቡ የተፈለገው ለኢትዮጵያ ቢሆን በዐማራ በኩል ሆነ በሌላ ጥያቄ ማስነሣት አልነበረበትም። በበጎ ቢሆን በኬንያም ሆነ በሶማሊ ላንድ የወደቡ ጉዳይ ችግር አልነበረውም። ነገር ግን ስምምነትና ንግግር ከተደረገበት ምፅዋና የአሰብ ጉዳይ ወደ ሶማሊ ላንድ የሄዱበት መንገድ ምክንያታዊ ስላልነበር ለዚህ ሁሉ ውጥንቅጥ ዳርጓል። ምክንያቱም አገዛዙ ነው!
3ኛ፦ አሁን ጦርነት መጣብን ብለው እንደ አገር የሚያስቡ የሚመስሉት አካላት ሞቅ ሲላቸው ካርታ ስለው ሪፐብሊክ፣ እንዲያ ሲል የሌላውን ድጋፍ የሚፈልጉ፣ ሲቀጠቅጡት የከረሙትን ሕዝብ ከምኔው ሮጠው "ና ተዋጋልን" የሚሉ ናቸው። ይህ መንገድ ደግሞ አይቀጥልም። አገር ማጭበርበሪያ አይሆንም። ጦርነት ቀልድ አይደለም። ትናንት የተደረገን ጦርነት በሰላም ስምምነት ወቅት ዐማራ ገፍቶን ነው ብለው የቆመሩበት አካላት ነገም ሲታረቁ አለመድገማቸውን በየትኛው አንደበታቸው ሊናገሩ ነው? ከሰላም ስምምነቱ በኋላ ዐማራ ላይ ያደረጉትን የምንረሳ ነው የሚመስላቸው? አንረሳም! ፈፅሞ!
4ኛ፦ ንፁሃንን ወደ አዲስ አበባ አታልፉም ሲሉ ከርመው፣ የሚያልፉትን አሁንም ድረስ እያገቱ በሚሊዮን ብር እያስከፈሉ አሁን ለጦርነቱ "መንገዱ ሰላም ነው ኑ" ሊሉ ነው? የእምነት ተቋማትን ከአባቶች ነጥቀው ለጫት ቃሚዎች የሰጡትን፣ ተቋማትን ያፈረሱትን፣ ንፁሃን ላይ ያደረሱትን በደል እየቀጠሉ፣ በጎን ተዋጉልን ሲሉ የሚሰማቸው እንዴት ዓይነት ሕዝብ አለ ብለው ነው?
5ኛ፦ ግብፅ አጋጣሚ ካገኘች የቻለችውን ታደርጋለች። ግን ስጋቱ በባሌ በኩል ሲሆን ነው እንዴ? ግብፅ ሞቃዲሾ መሳሪያ ጭና ከመግባቷ በፊት ካርቱም ገብታለች። ግብፅ የምትደግፈው ኃይል ወንዝ ተሻግሮ በሺህ የሚቆጠር ሕዝብ ሲያፈናቅል፣ ንፁሃንን በከባድ መሳሪያ ሲደበድብ አገዛዙ ዝምታን ነው የመረጠው። ወደብ በዐማራ በኩል ሲሆን "አያስፈልግም"። ጦርነት በዐማራ በኩል ሲሆን "የእኛ አይደለም። ጦርነቱም ወደቡም ለእነሱ ቅርብ ሲሆን የሁላችንም መከራና ደስታ የሚሆንበት ምክንያት የለም። አይሆንም!
6ኛ፦ ግብፅ ኢትዮጵያን ከፋፍላ ወዘተ እያሉ ሊያስፈራሩን ይሞክራሉ። ዐማራ ክልል ውስጥ ያሉ ዞኖችን አዲስ የብሔር ክልል ለማድረግ በጀት ይዛችሁ እየሠራችሁ ስለ ግብፅ አደጋ ልትነግሩን ትሞክራላችሁ? ራስህ በማንነት ከፍለህ የምታዳክመንን ከግብፅ በምን የምንለየው ይመስልሃል? አዲስ አበባ ላይ በጊዜያዊ ዐዋጁ ስብሰባ ሲያርግ የከረሙት ዐማራ ክልል ውስጥ ወደ ክልል "ከፍ" እናደርጋቸዋለን የምትሏቸው ኃይሎች ናቸው። ግብፅን እንዋጋ! እሽ! በጦርነቱ ወቅት ከጦርነት በኋላም ዐማራን የማዳከሙን ሥራ ልትቀጥሉበት ማለት ነው? ዞር እያላችሁ! ዞር በል! ከግብፅ በምን ልትለይ?👇③ ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
"ርእሰ አንቀጽ"
"…የትናንቱን የቦለጢቃ ትንተናዬን ዛሬም ልደግመው ነኝ። ግብፅ ያለ አቢይ አሕመድ ፈቃድ ዝም ብላ ተንደርድራ ሶማሊያ፣ መቋዲሾ አትገባም። በፍፁም አረንጓዴ መብራት ያበራላት፣ የማርያም መንገድ የሰጣት ሳይኖር እንዲህ ደፍራ ከሰሜን ተነሥታ ምሥራቅ ድረስ አቆራርጣ አትመጣም። አቢይ አሕመድ ሰሞኑን ይፋዊ ባልሆነ መንገድ ለጉብኝ ካይሮ ከርሞ መመለሱን የቤተ መንግሥቶቹ ወፎቼ ሹክ ብለውኝ እንደነበር ነግሬአችኋለሁ። አቢይ ከካይሮ እንደተመለሰ ወዲያውኑ ነው ግብፅ በሃላል ወታደሮቿን ከነጦር መሳሪያዎቿ መቋዲሾ ገብታ ማራገፍ የጀመረችው። ይሄ ሁሉ ሲሆን የኢትዮጵያ ወታደሮች የተባሉት የኦሮሙማው ሠራዊት አባላት በዚያው በመቋድሾ አውሮጵላኑ ስር እጃቸውን አጣምረው ቆመው ያዩ እንደነበር በቪድዮው ላይ ማየት ትችላላችሁ። ቪድዮውን ለጥፌላችኋለሁ። ለዚህ ነው ያለ አትክልተኛው አቢይ አሕመድ፣ ያለ ኦሮሙማው መልካም ፈቃድ ግብፅ በዚህ መጠን የማትቁላላው። የትኛውም ሀገር ቢሆን ያለ ኦሮሙማው ፈቃድ የኢትዮጵያን ጥቅም አይነካም። የኢትዮጵያን ድንበርም አይጥስም። ፈቃድ ካለው ግን ማን ያቆመዋል?
"…ኤርትራ እስከ መቀሌ ማይጨው ድረስ ገብታ ትግሬን የቀጠቀጠችው በማን ፈቃድ ነው? አዎ በኦሮሙማው አገዛዝ መልካም ፈቃድ ነው። መፍቻ ጭነው ከአስመራ ድረስ በመጡ ቴክኒሽያኖች የቻሉትን ሁሉ ዘርፈው፣ ያልቻሉትን አውድመው የሄዱት በአቢይ አሕመድና በኦሮሙማው አገዛዝ መልካም ፈቃድ ነው። ትግሬዎቹ በዐማራ ስለሚቀኑ፣ የበታቸኝነት ስሜት ስለሚያሰቃያቸው ዋናውን ጠላት ትተው፣ ለቀጠቀጣቸው፣ ለዘረፋቸው፣ ለደፈራቸው፣ ለኮላሻቸው ተገርደው ዐማራው ላይ አፋቸውን መክፈትን እንደሙያ፣ እንደ ዕውቀት ስለሚቆጥሩት ነው እንጂ ልክማ ያስገባቸውን አሳምረው ያውቃሉ። በኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ግዜ የውጭ ጉዳይ የነበረውንና በኢትዮ ኤርትራ የድንበር ግጭት ወቅት ኤርትራን ይሞግት የነበረውን ስዩም መስፍንን አሳድዶ፣ አዋርዶ በትግሬ ምድር ለመግደል ከሻአቢያ በላይ ማነው ቂም ያለበት? በፓርላማ ይወጣ የነበረውን የወያኔ ኢህአዴግ ሕግ ያወጣ፣ ያረቅ የነበረውን ዓይነ ስውሩን አይተ አስመላሽን መድፍ ሲተኩስብን ገደልነው ብለው በግንባሩ ላይ ጥይት የሚቆጥርበት፣ ቂሙን የሚወጣባት ከሻአቢያ በቀር ማን ሊሆን ይችላል? ይሄን ሁሉ ፈቅዶ ያስገባው ማነው ያልን እንደሆነ ኦሮሙማው አቢይ አሕመድ ነው። ትግሬ ግን የሚወቅሰው አሁንም የዐማራ ፋኖን ነው። ቅናታም…
"…ለሰሜን ሱዳን ለአልቡህራን በጎንደር በኩል ወደ ኢትዮጵያ ምድር እንድትገባ የፈቀደለት ማነው? እኔ ከወያኔ ጋር ልዋጋ ነውና ድንበሩን ጠብቂልኝ፣ መሬቱንም እንዳሻሽ ብሎ የፈቀደላቸው ማነው? ራሱ አቢይ አመድ አይደለምን? ይሄንኑ ቃል በቃል አልቡህራን እየፎከረ አቢይ አሕመድ ነው የሰጠን ብሎ ሲናገር በጊዜው በቪድዮ ያየነው አይደለምን? የጎንደር ገበሬ፣ የጎንደር ሚሊሻ በሱዳን ወታደሮች ላይ እንዳይተኩስ የጎንደር ገበሬን የዐማራን እንጀራ እየበላ የጎንደር ገበሬ ላይ የሚተኩሰው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ተብዬው የኦሮሞ ጦር በአቢይ አመድ የታዘዘ ሠራዊት አይደለምን? ባጫ ደበሌ ሱዳን የኢትዮጵያን ድንበር ጥሳ ገብታለች የሚል ጥያቄ ሲቀርብለት "ጦርነት ሰልችቶናል፣ ከእንግዲህ አንዋጋም፣ ሱዳን የያዘችውን መሬት በፍርድ ቤት ተከራክረን እናስመልሳለን እንጂ አንዋጋም፣ ለቁራሽ መሬት ብለን አንሞትም" ያለው በቅርቡ ያውም በብሔራዊ ቴሌቭዥን ጣቢያ አይደለምን? አዎ ኦሮሙማው የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት በፈቃደኝነት እንዲጣስ ያደረገ በታሪክ ሲወቀስ የሚኖር በጣም አስከፊ፣ ጨካኝ አረመኔ አገዛዝ ነው። ኦሮሙማ ማለት የገዛ ሴት ልጁን እጅና እግሯን አስሮ፣ አፏን በጨቅርቅ ጠቅጥቆ፣ ጎረቤት ጠርቶ አስገድዶ ድፈሩልኝ እያለ የገዛ ልጁን ደፋሪ አባትን ነው የሚመስለው። አረመኔነት።
"…February 19, 2023 ላይ ሪፖርተር ጋዜጣ በሠራው ዜና ላይ ትናንት የተፈጠረችዋ ሚጢጢየዋ ደቡብ ሱዳን እንኳ ወደ ታላቋ ሀገር ወደ ኢትዮጵያ ግዛት የደቡብ ምዕራብ ክልል ኢትዮጵያን በሚያዋስነው የደቡብ ሱዳን ደንበር በኩል ታጣቂዎች ወደ ኢትዮጵያ ግዛት እስከ 200 ኪሎ ሜትር ዘልቀው በመግባት፣ የአንድ ወረዳ ከተማ ስም እስከመቀየር መድረሳቸውን በኢትዮጵያ ፓርላማ ሲገለጽ ሰምቶ የነገረን የዛሬ ዓመት አልነበረምን? ወደ ግዛታችን ዘልቀው መግባታቸው ብቻ ሳይሆን ‹‹አንድን ብሔር ታጣቂዎች እየገደሉ ጨርሰው 50 እና 60 ሰዎች ብቻ ቀርተዋል›› ተብሎ በይፋ በደቡብ ኢትዮጵያ የዘር ጭፍጨፋ መደረጉ የተነገረን በአቢይ አመድ በጩጬው የኦሮሙማ አትክልተኛው ዘመን አይደለምን? ይሄን ሪፖርት ያቀረበው እኮ ተቃዋሚ ፓርቲ አይደለም። ይሄን ሪፖርት ያቀረበው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ነው። ኮሚቴው ደግሞ በስማ በለው አይደለም እዚያው ደቡብ ሱዳንን በሚያዋስኑት የጋምቤላና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሎች ድንበር አካባቢ በመገኘት፣ በኢትዮጵያውያን ላይ እየደረሰ ያለውን ግድያ፣ ዝርፊያና መፈናቀል ዓይቼ፣ ሰምቼ ተረድቻለሁ በማለት ሪፖርት ለፓርላማው አቅርቦ ነው። ዘር አጥፊው፣ ዲሞግራፊ ቀያሪው ኦሮሙማ ጊዜ ካገኘ ሁሉንም እንዲህ ነው የሚያጠፋው። መዝግበው።
"…ሪፖርተር ጋዜጣ በዘገባው ቋሚ ኮሚቴው ከመስክ የተመለሱ አባላት በተገኙበት… የአገር መከላከያ ሚኒስቴርን የስድስት ወራት የዕቅድ አፈጻጸም መገምገሙን ገልጾ ከመስክ ምልከታው ከተመለሱ የምክር ቤት አባላት ያቀረቡትንም ሪፖርት እንዲህ ብሎ ነበር የዘገበው። "በደቡብ ምዕራብ ኦሞ ዞን የደቡብ ሱዳን ታጣቂዎች ከ150 እስከ 200 ኪሎ ሜትር ወደ ኢትዮጵያ ድንበር አልፈው በመግባት ካምፕ በማቋቋም፣ የአካባቢውን ማኅበረሰብ እየገደሉና እያፈናቀሉ በርካታ የወርቅ ሥፍራዎችን እየተቆጣጠሩና የሕገወጥ የጦር መሣሪያ ዝውውር እያካሄዱ መሆናቸውን ተናግረዋል፡፡
"…ሱሪ፣ ቢሮና፣ ማጂና ሱርማ በተበሉ ወረዳዎች የአካባቢውን ማኅበረሰብ በማጋጨት፣ በማጋደልና በርካቶችን እያፈናቀሉ እንደሆኑ የገለጹት የቋሚ ኮሚቴው አባል፣ ‹‹የሱሪ ወረዳ ዋና ከተማ የሆነችውን ከተማ በመቆጣጠርና ስሟን በመቀየር በጉግል ማፕ ላይ የደቡብ ሱዳን ከተማ እንደሆነች እያስመሰሉ ነው፤›› ብለዋል፡፡ በሌላ በኩል የሽመቤት መርሻ የተባሉ የኮሚቴው አባል ወደ ደቡብ ምዕራብ ክልል ለመስክ ምልከታው የሄደውን የኮሚቴ አባል፣ የቡድን መሪ ሆነው መሄዳቸውን ገልጸው፣ ክልሉ በተፈጥሮ የታደለ በመሆኑ ከራሱ አልፎ ኢትዮጵያን ሊቀልብ የሚችል ፀጋ ያለው መሆኑን አስረድተዋል፡፡ ይሁን እንጂ ክልሉ የሚዋሰንበት የደቡብ ሱዳን ድንበር ከዚህ ቀደም በአገር መከላከያ ሠራዊት ሲጠበቅ የቆየ ቢሆንም፣ በቅርቡ በተጠናቀቀው የሕግ ማስከበር ዘመቻ ምክንያት በደቡብ ምዕራብ ኦሞ ዞን ማጂ፣ ቤዚና ሱርማ የተባሉ አካባቢዎች መከላከያ ወደ ሌላ ተልዕኮ በመሄዱ ድንበሩ በአካባቢው ነዋሪዎች እንደሚጠበቅ ለመረዳት መቻላቸውን መናገራቸውን ይገልጻል።
"…ሪፖርቱን ያቀረቡት የምክር ቤት አባል ይቀጥሉናም እንዲህ ይላሉ። "…በመሆኑም ይህ በጣም ቀላል አይደለም፡፡ ይህን ያህል ርቀት ገብተው የራሳቸውን ኃይል ስላሰፈሩበት፣ ሕዝብ እየጠየቀ ያለው ጉዳይ መገለጽ ስላለበት እኛ ኢትዮጵያውያን አይደለምን ወይ? ለምን ሠራዊት አይደርስልንም? የሚል ጥያቄ ያቀርባሉ፤›› በማለት አስረድተዋል፡፡ እንዲያውም የአንደኛው ብሔር ወደ 50 እና 60 ሰዎች ብቻ ናቸው የቀሩት፣ ሌሎቹን ፈጅተዋቸዋል፡፡ በጠቅላላ… 👇① ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
"…እግዚአብሔርም በላይህ የሚቆሙትን ጠላቶችህን በፊትህ የተመቱ ያደርጋቸዋል፤ በአንድ መንገድ ይመጡብሃል፥ በሰባትም መንገድ ከፊትህ ይሸሻሉ። …የምድር አሕዛብም ሁሉ የእግዚአብሔር ስም በአንተ ላይ እንደ ተጠራ አይተው ይፈሩሃል። ዘዳ 28፥ 7-10
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
"…ትንሽ ቸኮሉ አይደል…?
"…የዐማራን መጨረሻ ሳያዩ፣ ኢትዮጵያም ስትበታተን ሳያዩ ለመሄድ በጣም ቸኮሉ። በጣም፣ በጣም ነው የቸኮሉት። እንትናም እየሟሟ ነው አባ ሜንጫም ለመሄድ እየሟሟቀ፣ እየሟሟ ነው እሱም ቸኩሎ ቶሎ ባይሄድ ጥሩ ው ባይ ነኝ።
"…አዪዪ በጣም ቸኮሉ። ምን ሰምተው ነው ግን እንዲህ ለመሄድ ተጣድፈው የቸኮሉት…?
ሰበር ዜና…
"…ቆይ ከሰበር ዜና በፊት በበርቋስ የመሰንቆ ዘፈን ዶክትሬቱን ለመያዝ 12 ዓመት የፈጀበት ፀረ ዐማራው የጎንደር አሰዳቢ ስኳድ ዶፍቶር ምስጋናው አንዷለም የግዱን ከእስክንድር ነጋ፣ ከሀብታሙ አያሌውና ከአያሌው መንበር ጋር ተመካክረው ያወጧት መረጃ ቲቪን፣ እኔ ዘመዴንና አርበኛ ዘመነ ካሤን በመስደብ ታናሹ እስክንድርን የተቸ፣ የጠየቀ፣ በፎቶው ያላገጠ ጥቁር ውሻ ያሳድግ ብለው የተራገሙበትን መላ ቅጡ የጠፋበትን መግለጫ ይለጥፋል።
"…ፈሪው የዐማራ ታጋይ ነኝ ባይ ስኳድ የኮመንት መስጫ ሰንዱቁን ቆልፎ ዲሞክራትነቱን ለማሳየት ይጋጋጣል። ርጥብ ሰገጤ ፋራ መሆን እኮ መረገም ነው። ከአሁኑ የሕዝብ አስተያየት ላለመስማት የፌስቡክ የአስተያየት መቀበያ ሰንዱቁን የቆለፈ ሰውዬ እንዴት አድርጎ ነው ነገ ሥልጣን ይዞ ዐማራን የሚመራው። መናገር እንጂ መስማት የማይችል ደናቁርት እኮ ነው የገጠመን ጎበዝ።
"…ለማንኛውም 4ሰዎች ኮመንት ሰጥተዋል። 4ቱም ሰዎች እነማን ቢሆኑ ጥሩ ነው? ራሳቸው ዶፍተሩ ምስጋናው አንዱዓለም። በመጨረሻ ምን ይላሉ። የቀኑ ጉዳይ የተሳሳትነውን አታካብዱት። 😂
"…ሀብታሙ አያሌው በሰበር፣ አበበ በለው በሰበር ሰካ ያቀረቡት ይሄ የሴራ የቁጩ መግለጫ አሁን ስሰማው አፈር ደቼ በላ። ጋዜጠኛ ሞገሴ ሽፈራው በሰበር ዜናው የዐማራ ፋኖ በጎንደርም፣ የዐማራ ፋኖ በጎንደር ዕዝም ሁለቱም መግለጫውን እኛ አልሰጠንም ብለው ኩም አደረጓቸው።
"…ትናንት ብዬ ነበር አርበኛ ሀብቴ ወልዴን በጀግንነቱ አላማውም። ያ የዶላር ዕዝ ስርም ለምን እንደገባ የምጠረጥረው ነገር አለኝ። የፈለገ ልተቸው፣ የፈለገ ሂስ ላቅርብበት እንጂ እንደዚያ የወረደ በይፋ የእስክንድር ነጋ አሽከር ነን የሚል መግለጫ እንደማይሰጥ እርግጠኛ ነበርኩ። የሆነውም ይሄው ነው።💪 ቢክዱ እንኳ መረጃ አለ። አለቀ።
•😂😂😂
ተምዬ…!
"…እንዴት እንደምወድህም፣ እንዴት እንደምደመምብህም ታውቃለህ አይደል? ደግሞም እልል ያልኩ አድናቂህም አክባሪህም ነኝ። ይሄንንም ታውቃለህ። ነገር ግን ተሜ እኔ ላጥፋህ ማርያምን በቃ ይቅርብህ። ሰውየው በጭራሽ አይታመንም። ጠበል መግባት ካለበት ሰው ራቅ። ከምር አያዋጣህም። የሚረባም ሰው አይደለም። የምለው ይገባሃል ኣ?
• አክባሪህ ዘመዴ ነኝ ከራየን ወንዝ ማዶ።
ለስኳድ ጥያቄ ነው።
"…አርበኛ ዘመነ ካሤን የምንጠላው በሰኔ 15 ጉዳይ ከጄነራል አሣምነው ጽጌ ጋር ሆኖ የደቡብ ጎንደር የብአዴን ባለሥልጣናትን አስገድሏል በሚል ነው። መልካም ይሁን ይጠርጥሩት እንበል። ታዲያ ተጠርጣሪውን ዘመነ ካሤን በዚህ ምክንያት ከጠሉት በሰኔ 15ቱ ጉዳይ ቀጥተኛ ተሳታፊም ተጠርጣሪም የነበሩትን በሙሉ ነው እንጂ መጥላት ለምንድነው ዘመነን ብቻ መጥላት ያስፈለገው? ጀስት ጥያቄ ነው።
"…ይህን ፖስተር ያገኘሁት ከወዳጄ ከሙላት አድኖ ፔጅ ነው። ሙላት ደግሞ ለእኔም ምርጥ ወዳጄ ነው። በእውነት ከአፉ እንኳ ክፉ ቃል ሲወጣ አላስታውስም። አሁን እኔ የምጠይቀው እነሙላት በአዲሱ ድርጅታቸው ላይ የለጠፏቸው ሰዎች በብዛት በሰኔ 15ቱ ጉዳይ ተጠርጥረው፣ ታስረው የተፈቱ ናቸው። ፎቶአቸውን እንኳ ሲለጥፉ አልፈሩም። ① ጄነራል አሳምነው ጽጌ የተገደሉ ② ኮሎኔል ፈንታሁን ሙሀባው ታስረው የተፈቱ። ③ ካፒቴን ማስረሻ ሰጤ ታስረው የተፈቱ። ④ ኮሎኔል ታደሰ ታስረው ዘመነ ካሤ እስርቤት አሰብሮ ያስፈታቸው። ⑤ አርበኛ ሀብቴ ወልዴ ታስሮ የተፈታ፣ ⑥ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እስከአሁን ድረስ በሰኔ 15 ጉዳይ እንቆቅልሽ የሆነ ያልተፈታ ምስጢር ያለው ሰው። እነዚህ ሁሉ ተጠርጣሪም፣ ቀጥተኛ ተሳታፊም ከሆኑ ዘመነ ካሤ ብቻውን የሚጠላበት፣ የሚወገዝበት ምክንያቱ ምንድነው?
"…እነ ምሬ ወዳጆ የዐማራ ፋኖ በወሎ በሚለውን የድርጅታቸውን ሎጎ መሃሉን አንድ ሁኑ ብሎ አሳምነው ጽጌ ሲናገር የሚያሳየውን ምስል መሃሉ ላይ በማድረጋቸው ስኳድ ማበዱ ይታወሳል። ታዲያ ለእነሱ ጊዜስ ሲሆን አሳምነው ጽጌን ለምን ፖስተር ላይ ያወጡታል? ገዳያችን ነው ብለው የፈረጁትን ሰው እንዴት ይሸቅሉበታል? ስላልተረዳሁ ነው አስረዱኝ።
• ድል ለዲሞክራሲ ልል ነበር ይቅርታ ድል ለዐማራ ፋኖ። ጥያቄዬን ግን መልሱልኝ።
👆③ ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ …መና አይደለም የሚበጣጥቅ ቦንብ እንጂ። ሚልዮን ትግሬ ገድሎ በፎቶው ስር ከጨፈለት እሱ ምን ገዶት? ሰው ሲሞት ችግኝ ሲተክል አይተህ አቢይ ሆይ ሺ ዓመት ንገሥ ያልከው ሰውዬ፣ ሴትዮ፣ አሁን አሳርሽን አብልቶ በአናትሽ ላይ ችግር ሲተክል ልክ ትገቢያለሽ። ሲርብሽ፣ ሲጠማሽ ልክ ትገቢያለሽ። የኮሪደር ልማት እንደሁ አይበላ፣ አይጠጣ ምግብም አይሆን፣ የመናፈሻ ብዛት እንጀራ አይሆን። ያኔ ፋኖ ለምን እንደሚታገል ትዝ ይልሻል። አንድ የምታውቁት ሰው ባልተለመደ ሁኔታ "መቼ ነው የሚገቡት፣ መቼ ነው ፋኖ የሚመጣው? ሲል ከሰማችሁት መከራ፣ ችግር እየመዘለገው መሆኑን ዕወቁ። የሆነ ነገር ብልፄ ቀርቅሮበታል ማለት ነው። ምልክቱ እሱ ነው። አንድ ሰው እንዲህ ብሎ መናገር ከጀመረ የብልፄ የመከራ መዳፍና እጅ እጅ ቤቱን ዳስሶለታል ማለት ነው። እየመጡ ነው።
"…ነገርየው የሕዝብ ቅነሣ ስለሆነ ላለመቀነስ እንደ ዐማራ ወጥሮ መታገል ነው። ወጥር ዐማራዬ። ለዐማራ አረሙን፣ እሾኩን እኔ እነቅልለታለሁ። ሾተላዩን፣ ሸቃባውን እኔ የደብተራው ልጅ ዘመዴ እመነግልለታለሁ። ስኳዱን፣ ግንቦቴውን፣ ግንባሩን፣ አንድ ላይ ሰብስቤ ዋይዋይ እያስባልኩለት ነው። እንደ ተልባ እያንጫጫሁአቸው ነው። መሬት ላይ ያለውን እናንተ ከበረታችሁ የአየር ላይ አጋንነቱን እኔ ብቻዬን እበቃዋለሁ። አበበ በለውን እስክስታ አስመታዋለሁ። ሀብታሙ አያሌውን አረፋ አስደፍቀዋለሁ። ሌላው እንኳን ገለባ ነው። እና እናንተ መሬት ላይ ሥሩ። ዝንጀሮም መጀመሪያ መቀመጫዬን ነው ያለችው አይደል? አዎ እንደዚያ ነው። ከራስ በላይ ነፋስ ነው። መጀመሪያ ህልውናህን አረጋግጥ። አየህ አይደል እሜቴ አማሪካ እንኳ ህወሓቶች ለሁለት ተከፈሉ ብላ ነጠላ ዘቅዝቃ ስታለቅስ። አየህ አይደል አሜሪካ ጦርነት ላይ ስላሉ ሀገራት ስትናገር ትግራይን እንደ ሀገር ቆጥራ የመን፣ ሊቢያ፣ ሶሪያ፣ ሶማሊያ ብላ ክፍለ ሀገሯን ትግራይ በሀገር ማእረግ ትግራይ ብላ ፕሮሞት ስታደርግ። ቤንጋዚ፣ ሰንዓ፣ ሞቃዲሾ ሳትል ቆይታ በሀገር ትግራይን በሀገር ሙድ ስታስተዋውቅ። ወዳጄ እነርሱ አቅም አጥተው፣ ጉልበት ከድቷቸው ነው እንጂ ዐማራም ወግሞ ወጥሮ ይዟቸው ነው እንጂ እነሱ ሀገር ለመሆን ጣጣ ጨርሰው ከወሰኑ ቆይተው ነበር። ትግሬዎቹ የማይገዟት፣ የማይነዷት ኢትዮጵያን አብሮ መኖር አይፈልጉም። እውነቱ ይሄው ነው። ዋጡት።
• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው፣ አስነቀልቲው ከራየን ወንዝ ማዶ።
"ርእሰ አንቀጽ"
"…አቼም ወዲቷ እና እንደ አንዲት የዓይን ብሌናችን የምናያት፣ የምንሳሳላትም ኢትዮጵያች ሀገራችን በዘመናት መካከል ከ1966 ዓም ጀምሮ እንደተዋረደች በተለይ በዘመነ ወያኔና በዘመነ ብልቅጥና እንደተዋረደች መቼም መቼም እንደዚህ ተዋርዳ፣ ወርዳም አታውቅ። ኢትዮጵያ በእሳት የተፈተነችባቸው፣ በእርስ በርስ ጦርነት የደቀቀችባቸው፣ የወደመችባቸው የትየለሌ አያሌ ዘመናት ቢኖሩም እንደዚህ እንደዘመነ ብልግና ያለ የተዋረድንበት ዘመን ግን በታሪክ ያለ አይመስለኝም። እንደ ቀልድ አረሜኔና ጨካኝ ሕፃን አቡሽ እጅ የወደቀችዋ ጥንታዊት ታላቋ ሀገር ኢትዮጵያ ለዘመናት ባካበተችው ከአቻዮነቷ የተነሣ ባትሰበርም ከምድር ለመፈጥፈጥ እየተመዝገዘገች መውረዷ ግን እየታየ ነው። ይሄ ክፉ መሃይም ልጅ ጨቅላው ሶዬ በአፍጢሟ ሊደፋት ገፍትሮአት እያሳየን ነው። ፈጣሪ ይሁናት እምዬን።
"…ድሮ ድሮ አሜሪካውያኑ ሳይወዱ በግዳቸው ያከብሩን ነበረ። እንደ ራሺያ ኒዩክለር፣ እንደ ቻይና በኢኮኖሚ በልጠን ወይ አቻ ሆነን ስለምንፎካከራቸው አልነበረም ያከብሩን የነበረው። ያከብሩን የነበረው ምስጋና ለቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶቻችን ይድረሳቸውና በደለበው ታሪካችን፣ በዲፕሎማሲያችን፣ በጥብቁ ሃይማኖታችን በእነ እምዬ ምኒልክ፣ በእነ ግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለ ሥላሴ ተጋድሎ ባስመዘገቡት ዓለም አቀፋዊ ድል ምክንያት እነርሱ ከፍ ከፍ ብለው እኛንም ከፍ ስላደረጉን ነበር። አዎ እስከዛሬ ያከብሩን የነበረው በቀደሙቱ አባቶቻችን ጀብድና ተጋድሎ ነበር። ዛሬ ግን ናቁን፣ ተሳለቁብን። ጨቅላ ሹመውብን አሾፉብን። አላገጡብን።
"…አሜሪካ እስከዛሬ ድረስ ጥቁር አምባሳደር ለኢትዮጵያ መለኳን አላስታውስም። ሊኖርም፣ ልካም ሊሆን ይችላል እኔ ግን አላስታውስም። አሜሩካ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ትውልደ ታንዛኒያዊ፣ እንጀራ ጋጋሪ ጥቁር ትውልደ አፍሪካዊ እንደኛው የሆነ የእኛኑ ዘመድ መርጣ አምባሳደር ብላ የላከችልን። ምናለሽ ተራ ከቆራሌዎች ጋር የሚውል ሰው፣ ሊጥ አቡክቶ፣ እንጀራ የሚጋግር፣ ቡና እስከ ሦስተኛ ቁጭ ብሎ የሚጠጣ የኛኑ ሰው ነው የላከችልን። የታላቋ ሀገር አሜሪካ አምባሳደር ሆኖ ዓለምአቀፏን ከተማ አዲስ አበባን ታህል ከተማ "ፊንፊኔ" ብሎ የሌለ ስም ሰጥቶ በመጥራት ዓለም አቀፍ ሁከት የሚፈጥር፣ ቁጣም የሚቀሰቅስ ሶዬ ነው አሜሪካ ይገባችኋል ብላ የላከችልን። አዎ አሜሪካ ስለናቀችን፣ ስለወረድንባት ብቻ ነው እንዲህ የሚተች ጥቁር አፍሪካዊ እንካችሁ ብላ የላከችብን። ይሄ የእኔ ምልከታ ነው። ነጭና ጥቁርን ማነፃፀሬ እንዳይደለም ይታወቅልኝ። ቁጣ እንኳ ቢመጣ እዚያው በፀበላቸው እንድንባባል ፈልጋ ስለሚመስለኝ ነው ይህን ማለቴ። ፊንፊኔ።
"…አሜሪካ ኢትዮጵያን ከመናቋ የተነሣ አምባሳደሯ ሁለት የትግሬ ጥጋበኛ ፓርቲዎች ተኳረፉ ብሎ ሥራውን ሁሉ እርግፍ አድርጎ ትቶ መቀሌ ገብቶ አንዴ የዓድዋው ደብረ ጽዮን ቤት፣ ሌላ ጊዜ ደግሞ የወሎ ራያው አቶ ጌታቸው ረዳ ቤት እየተመላለሰ በቨርጂንያዋ ማርያም፣ በሜሪላንዱ ሚካኤል ይሁንባችሁ እባካችሁ ታረቁልኝ፣ ባጠባኋችሁ ጡቴ ማለት ነው የቀረው። ድንጋይ ተሸክሞ ህወሓት ነፍስ ዘርታ እንድትቆም ሲለምን፣ ሲጸልይ የሚውል አምባሳደር ነው የላከችልን። በኦሮሚያ ኦነግና ሸኔን፣ ብልፅግናን ለማስታረቅ የማይሞክረው ማሲንጋ፣ በዐማራ ክልል ይሄን ሁሉ ቀውስ አይቶ ጆሮ ዳባ ልበስ ብሎ ግድ የማይሰጠው ማሲንጋ፣ ለትግሬ ሲሆን ትግራይ ድረስ ሄዶ በዚያም ፍራሽ አንጥፎ፣ ስዋ እየጠጣ፣ በቆልቱን በሰናፍጭ እየከካ ካልታረቃችሁ ወደ ፊንፊኔ አልመለሳትም ብሎ ይማጸናል። ጉድ እኮ ነው የገጠመን ጎበዝ።
"…ጭራሽ አሁን ደግሞ ወራዳው የብልፅግና አገዛዝ በደንብ ሊያዋርደን በመፈለጉ ምክንያት በቅርቡ በአሜሪካ አንድ ኦሮሞ አምባሳደር አድርጌ ካልላኩ ታንቄ ነው የምሞተው በማለት በሀገሩ ሌላ ካልጠፋ ኦሮሞ ዋናውን አራጅ አመንዝራውን፣ ቅንዝረኛውን፣ ሰው በላ ጨፍጫፊ፣ አሸባሪ የነበረውን ፀረ ሰው፣ ፀረ ዐማራ፣ ፀረ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የሆነውን የኦነጉን ጉግ ማንጉግ አራጅ አቶ ሌንጮ ባቲን ከሳዑዲ አረቢያ አምባሳደርነት አንሥቶ ወደ ዋሽንግቶን ዲሲ ቢልከውም አሜሪካ ግን ይሄን ሰው አልቀበለውም ብላ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ ኢትዮጵያን አንገቷን ለማስደፋት ስትደፍር አየን። ኦሮሞ ነኝ ኢትዮጵያዊ አይደለሁም ሲል የኖረን ፀረ ኢትዮጵያ የሆነ ግለሰብ፣ ኦሮሚያን ከኢትዮጵያ በላይ ከፍ አድርጎ ሲሰብክ የኖረን ግለሰብ፣ ኢትዮጵያን አንገት ለማስደፋት፣ ቅስሟን ለመስበር ሲታትር ያረጀን ግለሰብ የኢትዮጵያ አምባሳደር አድርጎ ወደ አሜሪካ መላክ ትርፉ ይሄው ሆነ። መዋረድ። የማይተኛው፣ የማያንቀላፋው የኢትዮጵያ አምላክም የሌንጮ ባቲንም፣ የላኪውን የአቢይ አህመድንም ቅስሙንም ጅስሙን ሰባብሮ ጣለው። የኦሮሙማውንም ወገብ ዛላውን ሰበረው። ቆማምጦ ነው የለቀቃቸው። በዘመናት መካከል ኦሮሞ እንደዚህ 6 ዓመት ተዋርዶ አንገቱንም ደፍቶ አያውቅ።
"…ለማንኛውም አሜሪካ አቶ ሌንጮን በስደት አሜሪካ በነበረ ጊዜ በቅንዝረኝነት የሚመጣ "የወሲብ ክስ" የታወቀ የግልሙትና ክስ ስላለበት ከእንደዚህ ዓይነት ሰው ጋር መሥራት አልችልም። ሹመቱንም አልቀበልም ብላለች። ቱ… ማርያምን ይሄ እኮ በጣም አሳፋሪ ነገር ነው። ሚስቱስ፣ ልጆቹስ አይባልም እንዴ? እንዴት ሰው ነውር ጌጥ ይሆንለታል። በጣም አዋራጅ ነገር እኮ ነው። አሜሪካ አልቀበልም ስትል ያው መልሶ ዓረቦቹ ጋር ነው መላክ። እነሱ ናቸው ማንንም ምኑንም ሳይጠይቁ የሚቀበሉት። ከምር ነውር ጌጡነት ግን እንዴት በዛ ግን? ሰው እንዴት ይሄ ሁሉ የተገለጠ ነውር እያለበት 120 ሚልዮን ሕዝብ ወክዬ ጉዳይ አስፈጻሚው ልሁን ብሎ ይላላጣል? እንዴት ነው እንደ ዝንጀሮ ሁሉን ነገር አግበስብሶ ይዞ ሙጭጭ ተብሎ የሚኖረው? ጠቅላዩ ኦሮሞ፣ አየር ኃይል፣ ምድር ጦሩ ኦሮሞ፣ ኦሮሞ መሆናቸው ባልከፋ ነገር ግን የተማረ፣ መልካም ስምና ስብዕና፣ ሥነ ምግባርም ያለው ሰው ጠፍቶ ነው ወንድኛ አዳሪ፣ ጨፍጫፊ፣ አሸባሪ የሽብር ድርጅት መሪ የነበረ ግለሰብ የአሜሪካ አምባሳደር አድርገህ የምትልከው? ሌላ ኦሮሞ የለም እንዴ? ከምዕራብ ሸዋ ኦሮሞ በቀር የብልፅግና ባለሥልጣን እና ኢንቬስተር የሚደረግ? ሌላ ኦሮሞ የለም ወይ? በቃ? የራሳሽ ጉዳይ…
"…ይሄን እዚህ ላይ እናብቃና ይልቅ አሁን ሌላ በሰፊው እየተደገሰልን ስላለ አደገኛ የጥፋት ድግስ እናወጋለን። አጅሬው ጩጬው እንደልቡ አቡሽ ካይሮ ድረስ ሄዶ፣ ለአልሲሲ ወላሂ፣ ወላሂ ብሎ ምሎም ከመጣ ወዲህ የህዳሴውን ግድብ ግብፅ እንደምትፈልገው አድርጎ ገንብቶላታል። ለዚህም ክፍያውን ከተባበሩት አረብ ኤምሬት ረብጣ ቢልዮን ዶላሮችን አፍሶበታል። አሁን ደግሞ በቀደም ቤኒሻንጉል ችግኝ ልተክል ሄድኩ ካለ በኋላ በድብቅ ይፋዊ ባልሆነ መንገድ ለጉብኝት ካይሮ ደርሶ መመለሱም ተሰምቷል። በካይሮ ከአልሲሲ ጋር ምን እንደተባባሉ ፈጣሪ ይወቀው። ነገር ግን ከጉብኝቱ መልስ የግብጽ መንግሥት ወታደሮቹን በሶማሊያ ከነ መሣሪያቸው አምጥቶ በኢትዮጵያ ድንበር ዙሪያ በገፍ አፍስሷል። ምርኮኛው ብራኑ ጁላና ማራኪው አበባው ታደሰም ወደ ሶማሌ ክልል መመላለስን አብዝተዋል። ይሄ ሲታይ በምሥራቅ ኢትዮጵያ በኩል የማይቀር ፀረ ኢትዮጵያ የዐረብ እስላም ወረራ የሚጠበቅ ነው የሚሆነው ማለት ነው። ቱርክና ግብፅን ጨምሮ ሁላቸውም እስላማዊቷን ሀገር ሱማሌን ለመርዳት በዚያ ወታደሮቻቸውን ካከማቹ ቆይተዋል። እንዲህ ስል የኢትዮጵያ እስላም ጓ እንደማይልብኝ ተስፋ አደርጋለሁ። ዋን ዐማራዎችም… 👇 ① ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
"…በአንቺ ፈረሱንና ፈረሰኛውን እሰባብራለሁ፤ በአንቺም ሰረገላውንና በላዩ የሚቀመጠውን እሰባብራለሁ፤ በአንቺም ወንድንና ሴትን እሰባብራለሁ፤ በአንቺም ሽማግሌውንና ብላቴናውን እሰባብራለሁ፤ በአንቺም ጐልማሳውንና ቆንጆይቱን እሰባብራለሁ፤ በአንቺም እረኛውንና መንጋውን እሰባብራለሁ፤ በአንቺም አራሹንና ጥማጁን እሰባብራለሁ፤ በአንቺም አለቆችንና ሹማምቶችን እሰባብራለሁ።" ኤር 51፥ 21-23
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
😂😂😂 በሳቅ…
"…ጋሽ ጌትነት ምስጋናው አንዷለምን፣ ሀብታሙ አያሌውን፣ እስክንድር ነጋን አምነህ አትሸወድ። በቀደም ዶፍቶር ምስጋናው አገጣብሮ ከቲክቶክ ሲያወርድህ እንዴት እንዳዘንኩል ባየህ። አንጀቴን ነው የበላኸኝ። ምፅ።
"…ዛሬ ደግሞ እነ ፀረ ዐማራው ፋሕፍዴን ተብዬው ስኳድ ያወጣውን መግለጫ ግራ ቀኝ ሳታይ ለጠፍከው። አያሌው መንበር እኮ የአሚኮ ጋዜጠኞች መምን ታፈኑ ብሎ ነጠላ ዘቅዝቆ የሚያለቅስ ወደል ስፓጌቲ ሰገጤ ብአዴን ነው። 😂😂😂 ለሁለተኛው ጋሽ ጌቾ አትቸኩል። አስሬ ለክተህ አንዴ ቁረጥ።
እኔማ
"…እኔማ ዘመዴ አበው በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ እንዲሉ በአንድ ድንጋይ ስኳድን እና የቲክቶክ ሜካፓም ፀረ ጎንደር ዘራፊ ወንበዴዎችን አረግፋቸዋለሁ። ጠብ ነው የማደርጋቸው።
"…ጎንደርማ እኔ ዘመዴ እያለሁላት የምደረ ሰገጤ ስኳድ የሰሊጥ ሌባ መደበቂያ አትሆንም። ✊ በጭራሽ የማይሆነውን። ብቻዬን እበቃቸዋለሁ። ብቻዬን አልኳችሁ።
ውሎ ከስደተኞች ጋር
"…ዛሬ በዕለተ ቀዳሚት ሰንበት ወደ ጎንደር ሄደን ቀበሮ ሜዳ በተባለ አሰቃቂ የጎንደር ዐማራ ተፈናቃይ የስደተኛ ካምፕ ነው የምውለው። ቀበሮ ሜዳ ከሚገኙ ተፈናቃይ የጎንደር ዐማራ ስደተኞች ጋር ነው የምንውለው። ከወለጋ፣ ከቤኒሻንጉል፣ ከወልቃይት፣ ከትግራይ በግፍ ተፈናቅለው ባዶ እጃቸውን ቤሳቤስቲ ሳይዙ ተባረው ከመጡ የጎንደር ዐማራ ስደተኞች ጋር ነው የምንለው።
"…ተፈናቃይ ስደተኞቹ በነበሩበት ስፍራ ሀብት ንብረት አፍርተው የነበሩ። በረታቸው በከብት፣ ጋጣቸው በበግና በፍየል። ወተት፣ አሬራ፣ እርጎ፣ ቅቤ፣ እንቁላሉ ከማዕዳቸው የማይጠፋ፣ ማሳቸው ያማረ፣ ጎተራቸውም ማዕዳቸውም ሙሉ የሆነ፣ እንግዳ ተቀባይ፣ ባማረ አልጋ ላይ ንፁሕ አንሶላና ፍራሽ ላይ የሚተኙ፣ እንግዳ ተቀባይ፣ ፍሪዳ አርደው የሚያስተናግዱ፣ ልጆቻቸውን የሚያስተምሩ ነበሩ። ግን ዐማራ ስለሆነ ተፈናቀሉ። ተባረሩ። በአንድ ጀንበር የደሀ ደሀ ሆኑ።
"…ዛሬ ከእነዚህ ስደተኞች ጋር ነው የምንውለው። ነገም በመረጃ ቲቪ የሚጎድላቸውን በሙሉ ድንጋይ ተሸክሜ እናንተን እየለመንኩ ሳሟላላቸው ነው የምውለው። ብዙም ሰው የሚያስፈልገው አልነበረም። በጥቂት ሰዎች ብቻ የሚሟላ ነገር ነው ጉድለታቸው። እሱን ስናሟላላቸው እንውላለን። ማርያምን ትል ከሰውነታቸው ውስጥ ሲወጣ አሳያችኋለሁ። መፈጠራችሁን ነው የምትጠሉት። መፈጠራችሁን አልኳችሁ። ጎንደር በዚህ ልክ ሲሰቃይ ማየት ያማል።
"…ተፈናቃዮቹ ሕጋዊ የባንክ ደብተር አላቸው። ያውም በመንግሥት የተፈቀደ የባንክ ደብተር። በእሱ ላይ ነው በቀጥታ የምናስገባላቸው። ከእኔ ጋር አይነካካም። ከዚህ በፊት እንደማደርገው ሁሉ ነው አሁንም የማደርገው። ዘመዴ ብሩን በላው እንዳትሉኝ ሳይሆን የሚሉ ስላሉ የእነሱንም አእምሮ ከመጠበቅ አንፃር እኔ በእኔ በኩል በግሌ ሰብስቤ ስለማላውቅ አሁንም በቀጥታ ከተጎጂዎቹ ጋር ነው የማገናኛችሁ። ባንኩ ስዊፍት ኮድም ስላለው ካላችሁበት ሀገር ቀጥታ በባንክም ትልኩላቸዋላችሁ ማለት ነው። አለቀ።
"…በመጀመሪያ ዛሬ የምናደርገው መጪውን አዲስ ዓመት ደስስ ብሏቸው እንዲያሳልፉ በዓሉን እናሳምርላቸዋለን። ቀጥሎ በስደተኛ ካምፕ ውስጥ በቋሚነት የጎደላቸውን እናሟላላቸዋለን። ለምሳሌ እንደትምህርት ቤት ያለውን እንገነባላቸዋለን። ሰሞኑን ከኮሚቴዎቹ ጋር ስለዚህ ጉዳይ ነበር በዝርዝር ስንወያይ የከረምነው። ሁሉንም በባለሙያ አስጠንተው ልከውልኛል። አንዱም አይቀረኝ ሁሉንም ለምኜ አሟላላቸዋለሁ። በቅድሚያ ግን አዲሱ ዓመት በደስታ የሚያሳልፉበትን ነው የማስቀድመው።
"…መንግሥት ለወር ብሎ 15 ኪሎ በቆሎ ነው ለስደተኞቹ የሚያድለው። 15 ኪሎ በቆሎ። እሱን ነው በልተው የሚኖሩት። በቆሎው በዚያው ይቀጥል። እኔ ግን ለአዲስ ዓመት ለቅዱስ ዮሐንስ ለእንቁጣጣሽ ነጭ ማኛ አንደኛ ደረጃ ጤፍ አስፈጭቼ ነው ሰንጋ ጥዬ፣ ለስላሳ፣ ውኃ ገዝቼ አንበሽብሼ የማውላቸው። ጥብሱን፣ ቁርጡን ነው የማማርጣቸው። በደስታ ነው ሳስለቅሳቸው የምውለው። የትአባቴንስና።
"…ለበዓሉ የሚያስፈልጋቸው በዝርዝር ተነግሮኛል። እነሱ 3 ሰንጋ ይበቃናል ነው ያሉት እኔ ግን ለመጠባበቂያ 4 አደርግላቸውና አምስተኛ ሰንጋም እጨምርበታለሁ። አምስተኛውን ሰንጋ ደግሞ እዚያው ጎንደር ከተማ ውስጥ የሚገኙ የአእምሮ ውስንነት ያለባቸው ልጆችን የሚረዱ አሉ ለእነሱ እናበረክትላቸዋለን። በጤና ምክንያት የበሬ ሥጋ ለማይበሉና እንዲሁም በመጠለያ ጣቢያው ውስጥ ለሚገኙ ለሙስሊም ወንድም እህቶቻችን ደግሞ 5 ሙክት ፍየል ያስፈልገናል ብለዋል። እሱን እኔ ራሴም ቢሆን ከራሴ ጦሜን አድሬ አሟላላቸዋለሁ። የሚረዳኝ ካገኘሁ መልካም ነው። ከሌለም እሱ አያቅተኝም።
"…50 ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ነው። ለ50 ሰው ግን ጌጥ ነው። እንደምታስቡት አይደለም። የነገው መርሀ ግብሬ ላይ ላይ በዛ ያለ ሰው ያስፈልገን ይሆናል እንጂ ለዛሬው መርሀ ግብሬ በጣም ጥቂት ሰው ነው የሚያስፈልገኝ። በጣም ጥቂት ሰው። ቃል ትገባላችሁ። ያን ቃላችሁን ትልኩልኛላችሁ። እኔ ደግሞ የባንክ አካውንታቸውን እልክላችኋለሁ በዚያ ቀጥታ ታስገቡላቸዋላችሁ። በነገው ዕለት ግን ሁሉም ኢትዮጵያዊ በአቅሙ ይሳተፍ ዘንድ የባንክ አካውንታቸው በይፋ በቴሌግራም ገፄም፣ በመረጃ ቴሌቭዥንም ይለጠፋል።
• ዝግጁ ሆናችሁ ጠብቁኝ መጣሁ። ከጤፉና ከሰንጋው ነው የምንጀምር።
ተዘጋጅታችሁ እደሩ።
"…ነገ ቅዳሜ ጠዋት ከዘወትር የእግዚአብሔር ምስጋና በኋላ ርእሰ አንቀጽ አይኖረንም። በርእሰ አንቀጹ ፈንታ እስከ ተቀበል የግጥም፣ የቅኔ ሰዓታችን ድረስ ሁላችሁንም ይዤ በሓሳብ ፈረስ ወደ ጎንደር በቀበሮ ሜዳ ትል ከላያቸው ላይ ወደሚረግፍባቸው ስደተኛ የጎንደር ዐማሮች አሰቃቂ መጠለያ ጣቢያ ሄደን እንደርስላቸዋለን። እሁድ ደግሞ በመረጃ ቲቪ ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር በሚለው መርሀ ግብሬ ላይ ከነገ የሚቀር፣ የሚጎድል ጎዶሎአቸውን ሁሉ እኔ ዘመዴ አክሊለ ገብርኤል ድንጋይ ተሸክሜ ለምኜ እሞላላቸዋለሁ።
• ተፈናቃዮቹ ሕጋዊ የባንክ አካውንት አላቸው። ስዊፍት ኮድም ጭምር ስለወጣላቸው የምንለግሰውን ገንዘብ በቀጥታ በባንክ ነው የምናስገባላቸው። የምትለግሱት ገንዘብ ከእኔም ጋር ሆነ ከሌላ ከማንም ጋር ንኪኪ አይኖረውም።
• ለአዲስ ዓመት መግቢያ ለቅዱስ ዮሐንስ 5 ሰንጋ እንገዛላቸዋለን።
• እስከዛሬ መንግሥት ለወር 15 ኪሎ በቆሎ ብቻ ነበር ሰጥቶአቸው የሚበሉት። አሁን ግን አግኝተው ያጡ ናቸውና ባይሆን ለበዓሉ ማኛ የጤፍ እንጀራ እንዲበሉ አንድ 5 ኩንታል ጤፍ እገዛላቸዋለሁ።
• ሽንኩርት፣ በርበሬና ቅቤና ዘይትም እንገዛላቸዋለን።
• በስደተኛ ጣቢያው ውስጥ ላሉ ሕፃናት ተማሪዎች ቦርሳ፣ ደብተር፣ ዩኒፎርም እናሟላላቸዋለን።
• የተጀመረ ትምህርት ቤት አለ እሱን የጎደላቸውን ሲሚንቶ ብረት አጠናቀን ህፃናቱን ትምህርት እናስጀምራቸዋለን።
"…የካሊድን ግማታም ሸታታ ፍራሽ አስወግደን አዲስ ፍራሽ ከነአንሶላው ገዝተን ከአፈር ላይ እናነሣቸዋለን።
• ከሰውነታቸው የሚወጣውን ትል ብታዩ መፈጠራችሁን ነው የምትጠሉት። ማርያምን አዛኜን እኔ ዘመዴ እናንተን ይዤ እደርስላቸዋለሁ።
• የእኔ የሆናችሁ ጓደኞቼ ፈቃደኞች ናችሁ አይደል? የነገ ሰው ይበለን።
ለዐማራ ነው የጻፍኩት…!
"…ይሄ ኮሚሽነር አበረ አዳሙ የተባለ የጎጃም ዐማራ ሰው ይሄን በተናገረ በጥቂት ሳምንታት ውስጥ ነው ልቤን ብሎ አጣጥሮ የሞተው። ደፉት። እሱንም ቆርጥመው በሉት።
"…እርጉዝ፣ ድርስ ነፍሰጡር የዐማራ ሴት ሆዷ ተሰንጥቆ ጽንሱ በሚጥሚጣ በዳጣ በበርበሬ እየተጠቀሰ መበላቱን እኮ ራሱ ብአዴን እንዲህ ያምናል። ግን አንዴ ለመናፍስቱ ስለፈረመ ሳት ብሎት ስለዐማራ ችግር ቢናገር ሆዴን ብሎ ወዲያው በቁርጠት፣ ልቤን ብሎ በድካም ይወገዳል።
"…ከዚህ ዘሩ በመረሸን፣ በመታገት አይደለም ታርዶ በመበላት አላልቅ ካለ ነገድ ተወልዶ ለዚህ አራጅ መንግሥት ተገርዶ አሁንም በገዛ ቀዬው ከጠላት ጎን ቆሞ የሚገድልህን ዐማራ ማርከህ "ከየት ነው የመጣኸው? ከጎንደር፣ ከጎጃም፣ ከወሎ፣ ከሸዋ እያስባል ማስደስኮር አይከይፍም። የፋኖን ውጊያ እንዴት አየኸው? ከተማረክ በኋላስ አያያዛችን ምን ይመስላል? እስቲ ለሕዝቡ ግለፅ እያሉ ማናዘዝ ኢደብራል።
"…አሁን ደግሞ ሱማሌ ልዝመት፣ ለእናት ሀገሬ ይፈሳል እንባዬ እያለ ሄዶ በሴራ በጥቅሴ አፈር ከደቼም ሊበላ ይችላል ያልነቃው እከ የሆነው ዐማራ። ወዳጄ ልትጠፋ ያለች ከተማ ነጋሪት ቢጎሰም አይሰማ ነው የሚባለው።
"…በዐማራ ክልል ለሚካሄደው ጭፍጨፋ ዝምታን የመረጠ ቤርቤረሰብ ለምን በላ አይወርድበትም። መብረቅ ለምን አይፈጀውም። አይደለም መሬት መንሸራተት ገና መሬት ተከፍታ ትውጠናለች። እሳት ነው የሚነድብን። ዐማራ ላይ ለተፈጸመው ግፍ ኢትዮጵያውያን በሙሉ በአንድም በሌላም ይቀጣሉ። በራብ፣ በኑሮውድነት፣ በሰላም ማጣት በጭንቀት ይቀጣሉ። እንቅልፍ አይወስድህም። ነገርኩህ።
"…ግብፅ አትመጣም እንጂበግብፅም ብትመጣ ኦሮሙማው ከፈጸመብህ የባሰ ምንም አታመጣብህም። አለቀ።
• ዐማራ ቤትህን ሥራ። አለቀ።
👆④ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍
7ኛ፦ በምታስተዳድሩት ሰፈር ንፁሃንን ስታስጨፈጭፉ ከርማችሁ፣ ድረሱልን ሲሏችሁ ስትሳለቁ ከርማችሁ አሁን ግብፅ መጣች ድረሱልን ስትሉ ሕዝብ ቂሙን የሚረሳ ይመስላችኋል?
8ኛ፦ ዐማራ ክልል ላይ ጦርነቱ ቀጥሏል። ዓባይን አይሻገር እንጅ ዐማራ ቢነድድ አገዛዙ ደስታው ነው። በዚህ ዐማራን እያነደደ፣ እያደቀቀ በጎን ስለ ሉአላዊነት ሲያወራ ታዲያ ወሬያም ብቻ ብለን አናልፈውም። ጠባሳችን አንረሳም!
"…አዎ ግብፅ ለኢትዮጵያ ያላት ዓላማና ፍላጎት ይታወቃል። በእናንተ ስህተት አሁንም ምቹ ሁኔታ አግኝታ ይሆናል። አገር እንደሚወድ ኃይል፣ ለሕዝብ እንደሚቆም መንግሥት መሆን ግን አይቻላችሁም! ኢትዮጵያ ላይ የግብፅ ዋና ወኪል ሆናችኋል። አገርን ከዚህ ዕዳ ውስጥ ከትታችኋል። ጠቅማችሁታል። ግብፅ ሳትወርረን እናንተ ዓላማዋን ፈፅማችሁላታል። ላደረጋችሁት ሁሉ ሕዝብም ቂሙን አይረሳም።
"…ሀቅ ሀቋንማ መነጋገር አለብን። የአገር መሥራችነት ሲያስገድል ከርሞ ከገዳይነት አዝማች ነኝ ልትል ሞራል አይኖርህም። የተቀያየመ ሰው እንኳን ጦርነት ገበያም ጎን ለጎን አይሄድም። ሀቅ ሀቋን መነጋገር አለብን። በማለት ነው አደገኛ ቦንብ ኦሮሙማው ሰገጤ ኃይል ላይ የወረወረው።
"…በዛሬው ርእሰ አንቀጼ ላይ ቅሬታ የሚያድርባችሁ፣ ቅሬታ የሚገባችሁ ወገኖች በሙሉ በኢትዮጵያዊ ጨዋነት፣ በትህትና ራሴን ዝቅ አድርጌ እላችኋለሁ። በአናታችሁ ተተከሉ። ደግሞ ሰደብከን በሉ አሉአችሁ። እንደ አርጋው በዻሶ ማለቴ ነው። ይሄ ደግሞ ስድብ አይደለም። ምርቃት እንጂ።
• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው፣ አስነቀልቲው ከራየን ወንዝ ማዶ።
👆② ከላይኛው የቀጠለ። ✍✍✍ …እንዲህ ብዬ ልናገር፣ በጣም አሳሳቢ ነው፤ ሲሉ የመከላከያ ሚኒስቴርን አበክረው ጠይቀዋል፡፡ ‹‹መከላከያ ይህ መረጃ የለውም ወይ? ክልሉ ከዚህ በፊት መረጃ እንዳደረሳችሁ እየተናገረ ነው፡፡ አሁንም መረጃው እጃችሁ የደረሰ በመሆኑ፣ ይህንን ይዛችሁ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያና ጋምቤላ ክልልን ጨምሮ ማዕድን ያለበት በሙሉ ወርቅ እየተዘረፈ፣ ከብት በያለበት በሙሉ እየተወረረ በመሆኑ፣ የአገር መከላከያ አገርና ሀብት የማዳን ተልዕኮ አፋጣኝ ምላሽ ይስጥ፤›› ሲሉ ጠይቀዋል በማለት ነበር ሪፖርተር ዘገባውን የሠራው። እናም ይሄ ቄጤማ፣ ሰንበሌጥ፣ 4ኪሎ ላይ ብቻ ተዘፍዝፎ ወጧ እንዳማረላት ሴት ሲኩነሰነስ የሚውል አትክልተኛ አገዛዝ ግብፅ ሱማሌ ድረስ መጥታ ኢትዮጵያን እንድትወርለትና በዚያም አሳቦ ፖለቲካ ለመሥራት እንደማይፈልግ መገመት አያቅትም። የአገዛዙ ባህሪ ይሄን ነው የሚጠቁመን።
"…ኢትዮጵያ በታሪኳ በየትኛውም ዘመን ቢሆን እንደዚህ ዘመን ተዋርዳ አታውቅም። የተራቡ የቀን ጅቦች ሄደው የየተራቡ የሌሊት ጅቦች ናቸው የተተኩባት። ያለ ጉቦ የማይሠሩ። የማይንቀሳቀሱ። ያለክፍያ የማይሠሩ፣ ሌብነት፣ ሙስና ሕጋዊ የሆነበት አገዛዝና ሥርዓት ከዚህ ዘመን ውጪ እኔ በበኩሌ አይቼም፣ ሰምቼም አላውቅ። በወያኔ ጊዜ የሚሠረቀው፣ መርከብ፣ ሙሉ ኮንዲሚንየም፣ አውሮጵላን ነበር። ደሀው እምብዛም እንደ አሁኑ ዘመን በግላጭ አይጋጥም ነበር። ከሙስናው ሌላ መዋጮው። ግብር የሚገብረው፣ ታክስ የሚከፍለው ድርጅት በሺ ማኅበራት፣ በአገዛዙ ራሱ ከሰኞ እስከ እሁድ የመዋጮ፣ የእርዳታ ደብዳቤ ይዞ የሚዞር፣ እንደ ለማኝ፣ እንደ የኔቢጤ ሱፉን ለብሶ በር እያንኳኳ ሲለምን የሚውል ከዸቱ አገዛዝ ከዚህ አገዛዝ ውጪ አይቼ አላውቅም። ለማኝ ነው አገዛዙ። መዋዕለ ሕፃናት የገቡ ሕፃናት ተማሪዎችን ሳይቀር 50 ብር መዋጮ ካላመጣችሁ አትማሩም ብለው በግልጽ የሚያስፈራሩ ለማኞች ናቸው በሀገሪቱ ሥልጣን የያዙት። ማምረት የማይችሉ፣ የተመረተውን ጠብቀው አካፍለን ብለው ሽጉጥ ታጥቀው የሚለምኑ ለማኞች ናቸው ሀገሪቷን እየመሩ ያሉት። ለመብላት የቀረበ መሶብህ ፊት በር በርግደው ገብተው እኛ ካልበላን አዋሽ አርባ፣ ቂሊንጦ ነው የምንሰድህ ብለው አንተን ጦም የሚያሳድሩ ገበታ ገልባጭ ፈጣጣ ለማኞች ናቸው እየገዙህ ያሉት። ይሄንን ፈጣጣ ልመናቸውን በልማት ስም ተርጉመው ሪፖርት የሚያቀርቡ ፈጣጣ ለማኞች ናቸው የሞሉት።
"…በሱማሊያ የተሰማራው ሰላም አስከባሪ በዚህ 6 ዓመት የሞተው ከዚህ በፊት ሞቶም አያውቅ። አልሸባብ የሚጨፈጭፈው ደካማ ሠራዊት የተፈጠረው ሆን ተብሎ ነው። ሱማሌ የዛተችብን፣ ሚጢጢዋ ጅቡቲ ጥሬ ካካዋን በላያችን ለመዘፍዘፍ ያዳዳችብን በጩጬው አትክልተኛ በሜካፓሙ አቢይ አመድ አገዛዝ ዘመን ነው። የውጭ ዲፕሎማሲያችን አፈር ከደቼ የበላው በአቢይ አሕመድ ዘመን ነው። አሁን ኢትዮጵያ በቀጣፊ፣ በመሃይም፣ በቀሽም፣ በደካማ፣ በውሸታም፣ በአእምሮ በሽተኛ፣ ለመገረድ፣ አሽከር ባሪያ ለመሆን ፈቃደኛ በሆነ፣ ሀገሩንና ሕዝቡን በማይወድ፣ ደንታም በሌለው አገዛዝ መመራቷን፣ ለዚህ ደደብ 4ተኛ ጨ አስቀድመው ኖቤል በመሸለም እየተጫወቱበት እንዳሆነ ዓለሙ ሁሉ ያወቀበት ዘመን ነው። አፍ የለንም። ተዋርደናል፣ ተንቀናል፣ ክብራችን፣ ፀጋችንም ተገፈፏል። መሃል አዲስ አበባ በኮሪደር ልማት መብራት ስለተንቦገቦገ ጮቤ እየረገጥን ቢሆንም የተደገሰልን ድግስ ግን እጅግ ቀፋፊ ነው።
"…እደግመዋለሁ አቢይ አመድ በቅርቡ በድብቅ ወደ ግብፅ ካይሮ ሄዶ በተመለሰ በማግስቱ ነው የግብፅ መንግሥት ጦሩን ሶማሊያ ወስዶ ያሰፈረው። ይሄ የሆነው በሁለቱ በስምምነት ነው ባይ ነኝ። ግብፅና የተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ አቢይ አህመድ የተባለ ምርጥ ፒ ኤጭ ዲግሪ አለኝ የሚል ጩጬ አትክልተኛ አግኝተው እንዳሻቸው እየፈነጩብን ነው። ወላሂ፣ ወላሂ ብሎ ለአልሲሲ ምሎ የህዳሴ ግድብን የግብፅ መንግሥት በሚፈልገው መልኩ የገነባለት አቢይ አህመድ አሁን ደግሞ ከግብፅ ጋር ተጠቃቅሶ አዲስ አጀንዳ ሊፈበርክ ሲጣጣር ስታየው አንተ ብትሸወድ ልማድህ ነው ሾርት ሚሞሪያም ተብለሃልና እኔ ዘመዴ ግን መስሚያዬ ጥጥ ነው። የሚያስቀው ከወዲሁ አጀንዳ አራጋቢዎቹና ሆድ እንጂ ጭንቅላት የልፈጠረባቸው ድኩማኖቹ እነ ስዩም ተሾመ፣ እነ ኮተታ ኮተት "ሶማሊያ እና ግብፅ ኢትዮጵያን ሊወጉ ነው እያሉ አዞ አፋቸውን መክፈት ጀምረዋል። ሂድና ተዋጋ ታዲያ። ዐማራ እንደሁ ሰላሌ ላይ እየታገተ ማለፊያ ካጣ ቆየ። እና ምን ይጠበስልህ? ትናንት እንኳ መኪና ሙሉ የደብረ ማርቆስ ሰው ጎጃሜ ሲታገት ባላየ፣ ባልሰማ አይደል ዝም ያልከው። እነ ያሬድ ያያ፣ እነ አያሌው መንበር ጎጃሜ ስለታገተ ተነፈሱ? ስዩም ተሾመ ተናገረ? እና ዐማራ ምን ያገባዋል?
"…ግብፅ ጦሯን ያስጠጋችው በጠቅላዩ ግብዣ መሆኑን መጠራጠር አያስፈልግም። አሁን አፍንጫውን እየቦቀሰ፣ ማንቁርቱን አንቆ የያዘው ዐማራው ስለሆነ ወደፊት እየመጣ ያለው ይሄን የዐማራ ፋኖን እንቅስቃሴ ለመግታት አቢይ ፀረ ኢትዮጵያ ኃይሎችን ተጠቅሞ በጥቅሴ እንዴት እናስቁመው ማለቱ የማይቀር ነው። ከላይ በነገርኳችሁ፣ ባሳየኋችሁ መሰረት አትክልተኛው አቢይ አመድ ስለ ሀገር ሉዓላዊነት ምንም ዓይነት ደንታ እንደሌለው አይተናል። ተመልክተናልም። የኢትዮጵያ ድንበር ተወሯል፣ የውስጥ ፀባችንን አቁመን መጀመሪያ የውጭ ወራሪ ኃይሉን እንመክት ብላ ብላ የሚል ዲስኩር ሰሞኑን እንደጉድ ትሰማላችሁ። ሰሞኑን እነ ዳንኤል ክብረት አሰልጥነው የሚለቋቸው ፕሮፓጋንዲስቶች አፄ ምኒልክን ሲያነግሡ፣ በየከተማው "ኢትዮጵያ፣ ኢትዮጵያ፣ ኢትዮጵያ፣ የእኛ መመኪያ፣ እናት ሀገር፣ ኢትዮጵያ፣ የእኛ መመኪያ ሲሉ ትሰሟቸዋላችሁ። የኦሮሞ ሙዚቀኞች ሁሉ ሃርሜ ኮ ኦሮሚያ፣ ቢየኮ ኦሮሚያ ማለት አቁመው ሃዸኮ ኢትዮጵያ ሲሉ ትሰሟቸዋላችሁ። ደደብ፣ መሃይም፣ የደነቆረ ካልሆነ በቀር ዐማራው ኦጋዴን ዘምቶ ባሌ ለኦሮሚያ ክልል ደሙን ያፈሳል ብዬም አልገምትም።
"…ትግሬ በኦሮሙማው ወገብ ዛላውን ስለተቆመጠ፣ አመድ ዱቄት ተደርጎ ቅስሙም፣ ጅስሙም ስለተሰበረ፣ አሁን እንኳን ሱማሊያ ሊዘምት ወልቃይትንም በሩቁ እያየ ሰነ 30 እያለ ከመፎከር በቀር ንቅንቅ አይላትም። ዐማራ ያው የኅልውና ትግል ላይ ነው ያለው። መስሚያው ጥጥ ነው። አፋር ራሱ ከሶማሌ ጋር እየተጠባጠበ ነው። ደቡብ በማይታወቁ ታጣቂዎች እንደ ጉድ እየተጨፈጨፈ ነው። ዛሬ እንኳ ሕፃናትና ሴቶች ተጨፍጭፈው አይቻለሁ። አሁን አቅሙም፣ ጉልበቱም፣ መሣሪያውም ያለው ኦሮሙማው እጅ ነው። አዎ መዋጋት ካለበትም ሓላፊነቱ የወደቀውም በኦሮሙማው ትከሻ ላይ ነው። እንዲያውም ሰሞኑን ብልፅግና ያሰማራቸውን ሸኔዎች በሰልፍ አሰልፎ የሰላም ጥሪ ተቀብለው ተመለሱ በማለት ድራማ እየሠራ ነው። ፋኖም ልክ እንደ እኔ ሸኔ የሰላም ጥሪውን ተቀብሎ ይምጣ ብለው በእነሱ ቤት መፎገራቸው ነው። ሸኔንህን ይዘህ ከግብጽ ጋር ተዋጋ። አለቀ።
"…በባሌ፣ በኦሮሚያ የጅሃድ ጥሪ ተቀብለው ኢትዮጵያን ለመውጋት የኦሮሞ ወሃቢ እስላሞች ወታደራዊ ሥልጠና ጨርሰው እንደ አይሲስ ዘግናኝ ጭፍጨፋ ለመፈጸም በዝግጅት ላይ ናቸው። ቪድዮው እጄ ገብቷል። ቆርጬ የለጠፍኩላችሁ ጥቂቱን ነው። ሙሉውን እለቅላችኋለሁ። በባሌ ውስጥ ካምፕ ሠርተው ስልጠና ላይ መሆናቸውን እነ ጉማ ሰቀታም ይሄን ድርጊት መቃወማቸውንም አስታውሳለሁ። እናም በምሥራቅና በደቡብ ኢትዮጵያ ያለው ክርስቲያን…👇② ከታች ይቀጥላል ✍✍✍
መልካም…
"…እግዚአብሔር ይመስገን። አመስጋኙ ሞልቶ ተትረፍርፏል። ከምስጋና በኋላ በቀጥታ የምንሄደው ወደ ተለመደው ርእሰ አንቀጻችን ነው።
"…ማክሰኞ፣ ረቡዕ፣ ሐሙስና አርብ ብቻ የማቀርብላችሁን ርእሰ አንቀጽ ዛሬ የመጨረሻው ሆኖ ከማክሰኞ በፊት የማታገኙትን ልለጥፍላችሁ ነው። አርብ የመጨረሻው ርእሰ አንቀጻችን ነው።
"…ምስሎቹን፣ ፎቶዎቹን አትኩራችሁ ተመልከቱ። ቪድዮዎቹን በደንብ እዩ። በተለይ አገዛዙ እያወቀ ሰልጥነው ጅሃድ እስኪታወጅ በመጠባበቅ ላይ ያሉትን ጂሃዲስቶች ሙሉውን ቪድዮ ሰሞኑን እለቅላችኋለሁ። እስከዚያው እየተዘጋጃችሁ ጠብቁኝ።
"…በዛሬው ርእሰ አንቀጼ ግብፅ ከሱማሊያ ጋር ብትወረን ማን ይዝመት ብዬም ጠይቄአለሁ። ነፍስ አናጠፋም፣ ዶሮም፣ በግም፣ በሬም አናርድም ብለው የዶሮ ሥጋ፣ የበግና የበሬ ሥጋ ፈጅ ለሆኑት ከሥጋው ጦመኛ ነኝ፣ ከመረቁ ስጡኝ ለሚሉት መቶ ኪሎ የጅል አራዳ ሰገጤ ጴንጤዎች የሚያስነጥስ መልእክትም ጽፌላቸዋለሁ። እነሱ ኢየሱስ ጌታ ነው እያሉ እየሰበኩ ፈታ ብለው እንዲኖሩ፣ ኦርቶዶክሱና ሙስሊሙ ሀገር ተወረረች ብሎ ነፍሱን የሚያጣበት ምክንያት እንደሌለም ሞግቻለሁ። የዮናታን፣ የኢዩ ጩፋ እና የዳንሳን ልጆች ተነሥ፣ ታጠቅ ዝመት ብዬም ምክረ ሀሳቤን ለግሻለሁ።
"…ብቻ ምን አለፋችሁ የሌለ የመጨ የፖለቲካ ተንታኝ ነው የወጣኝ። ትን እስኪላችሁ ሁላ ነው የምተነትንላችሁ። እኔ አንድ ጊዜ ቆርጬ ተነሥቼ ልተንትን ብዬ አልነሣ እንጂ አንደዜ ከተነሣሁ በቃ ማን አባቱ ነው የሚደርስብኝ? 😂 ወላ ደረፅዮን ብትል፣ ወላ አረጋ ከበደ፣ ወላ ሙፈሪያት ብትል፣ ወላ ታዬ አፅቀ ሥላሴ፣ አገኘሁማ ተዉት፣ አቢይን እርሱት፣ በቃ የሌለ አይደል እንዴ የምተነትነው።
•… እናስ የእኔን ትን የሚያስብል የደብተራ ልጅ የቦለጢቃ ትንተና ለማንበብ ዝግጁ ናችሁ ወይ…?
• ዝግጁ…?
በመጨረሻም…
"…የፋራ አራዳው ጎንደር አሰዳቢው የስኳድ አለቃው ዶፍቶር ምስጋናው አንዷለምም መሸነፉን አምኗል። የለጠፍኩትን አንስቻለሁ ብሏል። ለአጭበርባሪነቱ፣ ለቀጣፊነቱ ግን ይቅርታ አልጠየቀም። በጎንደር ፋኖዎች ሎጎ ተጠቅሞ የበተነውን መግለጫ፣ ላሳሳተው ሕዝብ ክብር አልሰጠም። ግን አሸንፌዋለሁ። ገና ጀመርኩ እንጂ መች እፋታህና። ጠብቀኝ አንንና የጎንደር አሰዳቢ መርገምቶችን አልፋታችሁም።
"…በእናንተ ቤት መረጃ ቲቪ ደንግጦ፣ ተሸብሮ፣ ፈርቶ፣ ተንቦቅብቆ ዘመዴን ከጣቢያው ውረድ ይለዋል ብላችሁ ቀሽም ፖለቲካ ለመሥራት ፈልጋችሁ ነበር። የክፍለ ሀገር ልጅ አራዳ ልሁን ሲል እኔ የደጃች ውቤው ዘመዴ በሳቅ ነው ፍርፍር የሚያምረኝ።
"…አስረግጬ ልንገርህ፣ ልንገራችሁ። እኔ ዘመዴ የምሠራውን፣ የምናገረውን ጠንቅቄ የማውቅ የሥላሴ ባርያ የድንግል አሽከር ነኝ። እንኳን ሰገጤ መናፍቅ ዶፍቶር ይቅርና ለማንም አልንበረከክም። መረጃ ቲቪ አሁን ባለቤቱ እኔ ነኝ። ኤልያስም የለም። ሌላ ሥራ ላይ ነው። ባለቤቶቹም ከለቀቁ ቆዩ። እናም በማጨናነቅ የሚቆም ነጭ ነጯን ያለም። ገና አራሯሩጣችኋለሁ። ኡጋንዳ ገና ጦርነት እንገጥማለን። አልፋታችሁም።
"…ገና መጀመሬ ነው። እነ ደረጀም፣ እነ ባዬም፣ እነ ሀብቴም ይታረቃሉ። አሁንም እስክንድር መጥቶ አለያያቸው እንጂ ወንድማማቾች ናቸው። እነ ሰለሞን አጠናን የመሰለ ጀግና የእስክንድር ባርያ አሽከር ለማድረግ መጣር ውርደት ነው። ለጎንደርም አይመጥንም። ጎንደር በቅርቡ አንድ ሆኖ እሳት ለብሶ፣ እሳት ጎርሶ ይወጣል። እምቢ ካሉ እንኳ እንዠልጣቸዋለን፣ በአቦ በሥላሰፀም ብለን የግዳቸውን አንድ ይሆናሉ። ሌላ ምርጫ የላቸውም።
• ስላጭበረበርኳችሁ ይቅርታ ብለህ ጠይቅ። ማርያምን፣ አዛኜን አልፋታህም።
ወፎቼ ይሄን ሠሩ…?
"…ዘመዴ የመግለጫውን ኦሪጅናል ኮፒ ላክልን፣ እኛ ወፎችህ በማን ኮምፒዩተር እንደተጻፈ እንነግርሃለን አሉኝ። እኔም እሺ ብዬ ላኩላቸው። ምን ቢሆን ጥሩ ነው። መግለጫውን ጽፎ ያዘጋጀው ጆፌ አሞራው አጅሬ ስኳድ ፀረ ዐማራ፣ ፀረ ጎንደሬው ጨካኙ ዶፍቶር ዶፍቶር ምስጋናው አንዷለም ሆኖ ተገኘ። 😂😂😂 ሊና የተባለች ቲዊተራምማ ማን ኤዲት አድርጎ እንዳዘጋጀው ሁላ በአዶቤ አክሮባቲስት ነው ካራቴ በሚሉት ቴክኖሎጂ ገለጠችው።
• ተበላሽ ዶፍቶርዬ…
"…ያ አለ እንጂ እስክስ ሰበር ሰካ አበበ በለው የሚሉት ሲያል አያምር የሆነ ሰውዬ። እንዴት የሀብታሙ አያሌውን ቀደዳ አምኖ አፉን እንደሚከፍት ነው የሚያስቀኝ። አቤ ይሄ እኮ አምናኑ እምናኑ እኮ አይደለም። ይሄ ቦለጢቃ ነው። እረፍት አድርግ ይከብድሃል። በእናትህ ትግሬ፣ በአባትህ ቅማንት ፀረ ዐማራም ነህ ይሉሃል። የዐማራ ትግል፣ የፋኖ አንድነት ከመጣ የጎፈንድሚ እንጀራ ይቀርብኛል ብለህ ሽብልቅ በፋኖ መሃል አትክተት። አንተና ብሩኬ ዓይኔ እያየ ከሀብታሙ አያሌው ጋር እንደ ባቢሎን ትወድቃላችሁ። መዝግብልኝ።
"…ሉሲ ድንቅነሽ ወይም ጋሽ ሀብታሙ አያሌው አራርሳ ነው መገርሳ የሚሉህ ብቻህን ተንጫጫ። አባቴ ይሙት ጎንደር ይችላል። ሀብቴም ሆነ ባዬ የሆነ ቀን አንድ ላይ ይቆማሉ። ይታረቃሉ። ፋህፍዴንም ሆነ ስኳድ ከጎንደር ይነቀላል። የፖለቲካ ነቢይቱ ጎንደርም ከማማው ላይ ትቀመጣለች።
"…ነገርኩህ እኔ ዘመዴ የጎንደርን መርገምት መንግዬ ነቅዬ የምጥለው እኔው ነኝ። ሾተላዩን፣ በፋኖ መሃል ሽብልቅ ከታቹን እኔ ነኝ እኔ የዳዊት ጠጠሩ ዘመዴ ግንባሩን በጦማሬ በርቅሼ ጥዬ የጎልያድን አንገት የማስደፋላት። ጎንደርን ሞቼ ነው የምወዳት ስልህ። አዛኜን እውነቴን ነው።
"…ቤርቤረሰቦችዬ ለስኳድ አለቃ ዶፍተርዬ አንድ ጊዜ እምቧ በሉለት። 🐂🐄🐂
"…መልካም
"…አሁን ደግሞ ስለዚህ ለጎንደር ቀበሮ ሜዳ ስደተኞች ማውጋት እንጀምራለን። ከምር በጣም ነው የሚያሳዝኑት። ወንድም ካሊድ ለጎንደር ዐማራ ባለው ንቀት የተነሣ አግኝተው ላጡት፣ ቀን ለጣላቸው ተፈናቃይ ዐማሮች ስለላከው ጥንባታም፣ ሸታታ፣ ግማታም፣ ክርፋታም ፍራሽ እናውራለን።
"…እህት መማር አለባቸውም ከእነዚሁ የቀበሮ ሜዳ ስደተኞች ላይ ያውም ጎንደሬ ሆና በጎንደሮች ላይ ጨክና የወሰደችውን፣ የቀማቻቸውን፣ የገፈፈቻቸውን አንድ ሚልዮን ብር እስክትመልስ ድረስ መወትወታችንን እንቀጥል አይደል?
"…ናና የእኔ ቆንጆ ምናም በል አልሁ ደግሞ አንት በረታ ብረት የሆንክ ሰውዬ። 😂 …ወዳጄ መማርም፣ ማማርም በራስ ገንዘብ ነው። የስደተኛ ብር መብላት ያስቀስፋል። በጣም ነውር ነው። ኃጢአትም፣ ግፍም፣ ወንጀልም ነው።
• ካሊድ ፍራሹን ውሰድ፣ መማር ብሩን ነልሺ።
ምኑ ይገርመኛል መሰላችሁ…?
"…ሩቅ እኮ አይደለም። አሁን ትናንት በዚህ አንድ ዓመት ውስጥ ከዜሮ፣ ከባዶ ተነሥቶ፣ ከፍርዬም የቴሌ ሲም ካርድ ከቴሌ የሞባይል ቁጥር ተላቅቆ ወጥቶ፣ ኔትወርክ መጣ ቀረ፣ ተለቀቀ፣ ተጠረቀመ ከማለትም ወጥቶ እንዲህ እንደምታዩት የእኔ ዐማራ፣ ፋኖዬ… በወታደራዊ የመገናኛ ራዳዮ የፋኖን ጦር ወደ መምራት መሻገሩ አያስደንቃችሁም ወይ? እድሜ ለጋሽ አስታጥቄ ይድረስና ከታንክና ከጀት በቀር እኮ አሁን ላይ ፋኖ ምን ያልታጠቀው የጦር መሣሪያ ቀረው? ኧረ የእናንተስ የጉድ ነው። ሜጀር ጀነራል ዝናቡ ልንገረው። ወጥር ወንድምዓለም። 💪
• አይገርምላችሁም…?
መልካም…
"…15 ሺ ሰው አንብቦ 3 ሰው ብቻ ብው 😡 ብሎ እንደተናደደበኝ የሚያሳየው የዛሬው መሃይማዊ የቀኝ ትከሻ ሽከካ የቦለጢቃ ትንትናን የያዘው ርእሰ አንቀጼ መነበቡ ታውቋል። ፐ… እኔኮ አልተንትን…😂 አንደዜ ልተንትን ብዬ ከተነሣሁ ግን ከደረጽዮን ሁላ ነው የምበልጥ የሚመስለኝ። 😁 ከምር እውነቴን ነው።
"…ለማንኛውም ቀጥሎ ደግሞ እናንተ በርእሰ አንቀጹ ላይ የተሰማችሁን ስሜትና እኔን የምትተቹኝም ከሆነ የሰው አይን በማያቆሽሽ ባህላዊ በሆነ፣ በ F ቤት በሚጀምር ፀያፍ ስድብ ሳይሆን በተለመደውና ሀገር በቀል በሆነው ምንአባክ፣ የትአባክ፣ አንተ ውሻ በመሳሰሉት ስስ ስድቦች አጅባችሁ ሓሳባችሁን መግለፅ ትችላላችሁ። ሓሳብ የሌለው ስድብ ያስቀስፋል።
"…ከዚያ በኋላ ነው ስኳድንና በቀበሮ ሜዳ ስም የዘረፉትን እነ መማር አለባቸውን እና ወንድም ካሊድን ማፋጠጥ፣ መጠየቅ የምንጀምረው። መጀመርታ ወደ ርእሰ አንቀጹ አስተያየት። መጣሁላችሁ።
• 1…2…3…✍✍✍ ጀምሩ
👆② ከላይኛው የቀጠለ… ✍✍✍ …ይህቺን አጀንዳ እስኪ እንደሚጠቅማችሁ አድርጋችሁ በመጠቀም ዘመዴ እስላምን ይጠላል፣ ኮሎኔል ፋንታሁን ሙሀቤ አኩርፏል ብላችሁ እርገጡኝ። በማርያም እንዳትፋቱኝ። እየመከርኳችሁ ነው። የሆነስ ሆነና ስለዚህ የምሥራቅ ኢትዮጵያ ጉዳይ ከአንድ ወዳጄ ጋር ስነጋገር እንዲህ ነበር ያለኝ።
"…ይገርምሃል ዘመዴ… እስላሞቹ ሶማሌና ግብጽ ከውጭ፣ የእኛውን ዲቃላ እስላማዊ ተዋጊ ኦነግ ደግሞ በውስጥ ተባብረው በምሥራቅ ኢትዮጵያም፣ አፍሪካም ከፍተኛ የጦርነት ድግስ ይዘው እየመጡ ነው። አህዛቡ አቢይ አሕመድም ኢትዮጵያን ሳያደቅ እንደማይፋታን የታወቀ የተረዳ ነገር ነው። ጩጬው ሰውዬ ሁሉንም የኢትዮጵያ በሮች ለጠላት በአመቺ ሁኔታ ክፍት አድርጎ ትቶላቸዋል። በሰሜን ኢትዮጵያ ለሻአቢያ በሩ ክፍት ተደርጓል። ሱዳን ምዕራብ ጎንደርን ገብታ ሰፍራበታለች። የአቢይ ጁላ ሠራዊት ለምን ብለው ከሱዳን ጋር ተዋግተው መሬታቸውን የሚያስለቅቁ የዐማራ ሚሊሻ የገበሬ ተዋጊዎችን ለምን ትነኳቸዋላችሁ ብሎ ሚሊሻዎቹን ካልፈጀሁ ብሎ ይናደዳል። ደቡብ ሱዳን 180 ኪሎ ሜትር ወደ ኢትዮጵያ ምድር ውስጥ ገብታ የኢትዮጵያ ግዛትን መውረሯ እየተነገረ ነው። በታሪክ ተደርጎ በማያውቅ ሁኔታ ይሄው ተንኳሽ የአቢይ ጁላ ሠራዊት ሰሞኑን ከወንድሙ ኦነግ ጋር የኢትዮጵያን ስም ለማጠልሸት በሞያሌ በኩል በኬንያ ግዛት ውስጥ ከሸኔ ጋር ጦርነት መግጠማቸውም ተነግሯል። እናም የገጠመን የመዋረድ ዘመን ነው። እንደ ቀላል አትዩት፣ አትመልከቱት። ፖለቲካ ብማር እንዴት አድርጌ ፈትፍቼ እንደማቀርብላችሁ እኔ ነበር የማውቀው። አለመማሬ፣ ድልብ መሃይም መሆኔ የሚቆጨኝ እዚህ ላይ ነው። ግን ይሁን ይሄንንንስ በሸከከኝ ፖለቲካን ማወቅን ማን አየበት? ከአረጋ ከበደና ከሽመልስ አብዲሳ፣ ከአገኘሁ ተሻገር መቼም ሳልሻል አልቀርም። ብዬ ራሴን ላጽናና እንጂ።
"…ግብፅና ሶማሌ ጦርነት ቢከፍቱብን የሚተማመኑት ነገር ስላለ ነው። ይኸውም አስቀድሞ ቢነገረውም የኦሮሙማው አገዛዝ ባለየ ባልሰማ ያለፈው አደገኛ የእስላማዊው ኦነግ ጦር ወታደሮች ባሌ አካባቢ በከፍተኛ ሁኔታ ዝግጅት እያደረጉ ስለሆነ ነው። ይሄን ጉዳይ ሕዝቡ ዓይቶ ለአገዛዙ ቢነግርም፣ ቢያሳውቅም አገዛዙ ከዚያ ይልቅ ነገሩን ባላየ ባልሰማ ማለፉን ሁላችሁ ታስታውሱታላችሁ። ባላንጣዬ ቢሆንም ይሄን ጉዳይ እነ ጉማሰቀታም አጥብቀው ሲቃወሙት አስታውሳለሁ። አልሸባብ ሁለት ሦስት ካምፖችን ኢትዮጵያ ውስጥ ከፍቶ ትውልደ ኢትዮጵያውያን የኦሮሞ እስላሞችን እየመለመለ መሆኑንም የኦሮሞ አክቲቪስቶች ጭምር የዘገቡት ሃቅ ነው። አሁን ባለው የፖለቲካ ጡዘት ደግሞ የኦሮሞ ሙስሊም በአብዛኛው ያው እንደምታውቀው ከሀገሩ ይልቅ ለሃይማኖቱ ስለሚያደላ ከሚመጣው ወራሪ እስላማዊ የኢትዮጵያ ጠላት ጎን ተሰልፎ ሀገሩን ለመውጋት መታተሩ አይቀርም። ለዚህም ሲባል የምሥራቁን በር ከፍተው ሊያስገቧቸው ይመስላል እነ አብይ አሕመድ አሊ።
"…በእንድ በኩል ጥፋቱ እጅግ የከፋ ስለሆነ እንደ ሀገር መደፈር መሸነፍ የሚያበሳጭ ቢሆንም በሌላ በኩል ግን ሁላቸውም ተባብረው በዐማራና በኦርቶዶክስ ላይ ላደረሱት በደል ይኸንን የሚመጣ መዓት የኦሮሞ ብልፅግና እና ወዳጆቹ ይቀበሉታል። ለኃጥአን የመጣ ለጻድቃን እንደሚተርፈው ሁሉ የሚያሳዝነው ነገር ይሄ መዓት በተለይ ለደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝብም መትረፉ አይቀሬ መሆኑ ነው። እንደ ዐማራ ቀድም ብሎ ስላልተዘጋጀ በምሥራቅ ኢትዮጵያ በሚመጣው የዐረብ እስላም ወረሪ ተጠቂ መሆኑም የማይቀር ይመስላል። ወዳጄ መዘጋጀት መልካም ነው። በተለይ በደቡብም በምሥራቅ ኢትዮጵያም ያላችሁ ኦርቶዶክሳውያን እና ክርስቲያኖች፣ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ሙስሊም ወንድሞች በተለይ ዐማሮች ከወዲሁ ጥንቃቄ ብታደርጉ መልካም ነው ባይ ነኝ። አብያተ ክርስቲያናትና ገዳማትም ለማንኛውም ብላችሁ ቅዱሳት ቅርሶችን ከወዲሁ የመሸሸጊያ ስፍራ ብታዘጋጁላቸውም ጉዳት የለውም። እኔ ሰግቼ ስጋቴ ባይፈጸም ይሻላል። መዘጋጀት ግን አይከፋም። ይኸው ዐማራ ዘግይቶም ቢሆን ከስንት ልፍለፋ በኋላ በመዘጋጀቱ ነው ዛሬ ዘሩን ሊያጠፋ የነበረውን ኦሮሙማ መክቶ አክንቶም በሩቅ ሽባ አድርጎ ያስቀረው።
"…በፊት በፊት እንዲህ ዓይነት ሃገራዊ ወረራ ሲመጣ ከሁሉ በፊት ዘራፍ እያለ ዘሎ ገብቶ የእሳት ራት የሚሆነው ዐማራው ነበር። አሁን ግን ዐማራው የራሱ ከባድ የቤት ሥራ ላይ ስላለ የማይታሰብ ነው። ሀገር ለመሆን የሚላላጡት ትግሬና ኦሮሞን እያየ እሱም ቢያንስ ዘሬን እንኳ ከትግሬ ነፃ አውጪ እና ከኦሮሞ ነፃ አውጪ በትር፣ በሱዳን ወራሪም ከማስጨረስ ልታደግ በማለት ሱሪውን ታጥቆ፣ ቀበቶውን አጠባብቆ መፋለም ከጀመረ ዓመት ሆነው። አሁን ቢያንስ ቢያንስ ዐማራም እንደ ትግሬና ኦሮሞ በስሱ መከበርም መፈራትም ጀምሯል። ፅንፈኛ፣ ወንበዴ፣ ጃውሳ ከሚባል ከዳንኤል ክብረት ስድብም ወጥቶ "በጫካ ያሉ ወንድሞቻችን" ለመባልም በቅቷል። አሁን ዐማራ በአስተማማኝ መሬት ላይ ተተክሏል። የተተከለው ዐማራም እየጸደቀ ነው። ለፍሬም እየበቃ ነው። ይሄን የዐማራን መደራጀት፣ ራስን ከጥፋት የመከላከል ጥበብ ለደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦችም ቢሰጣቸው ብዬም እመኛለሁ። ደቡቦች በጊዜ ቢደራጁና ቢነቁ ጥሩ ነው ባይ ነኝ።
"…ሊቢያን ያፈረሰችው የተባበሩት ኤምሬትስ አሁን ደግሞ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ከግብፅ ጋር ተጠቃቅሳ የውክልና ጦርነት ለማካሄድ ኢትዮጵያ ውስጥ የጦር መሣሪያ በገፍ እያስገባች መሆኑም እየታየ፣ እየተነገረም ነው። የለጠፍኩላችሁ ቪድዮም ላይ በባቡር ተጭኖ ከጅቡቲ ወደ ኢትዮጵያ ሲግተለተል የሚታየው ለበረሃ ውጊያ የሚሆኑ የወታደራዊ ተሽከርካሪዎች ለዚሁ ተግባር የመጡ መሆናቸው እየተነገረ ነው። የጦርነት ሜዳው ከምሥራቅ ኢትዮጵያ እና ከደቡብ ኢትዮጵያ በኩል ወደ መሃል ሀገር የሚሄድ ይመስላል። ዐማራን የምመክረው አሁንም እንዳይዘናጋ ነው። የዛሬ ዓመት ቀይ ባህር ሄደን ኢሬቻን በዚያ እናከብራለን ያለው ሽመልስ ዐማሮች ጦርነት አቁሙና ኢሳያስን ወግተን ኑ አብረን እንሂድ ሲልህ፣ ትግሬም እውነቱን ሽሜ መጀመሪያ አሰብ እንሂድ ሲልህ "ሂድ አንተ እሬቻህን አክብር" ሂዱ እናንተም እሬቻችሁን ብሉ" ብላችሁ ኢግኖር እንደገጫችሁአቸው ሁሉ አሁንም በዚህ እና በዚያ ኢትዮጵያ ተደፈረች ቢሉህ፣ ዐማራ ተራራው፣ ግብዳው፣ ትልቁ፣ ጀግናው፣ ወንዱ እያሉ ቢወሰውሱህ እንዳትሰማቸው። መጀመሪያ ራስህን ከጥፋት አድን። ኢትዮጵያን የኦሮሞ ብልጽግና እና ሚልዮን አባላቱን ይዞ ያድን፣ ይጠብቅም። እንዴ አንዳንዴ ጴንጤም እስቲ ይዋጋ እንጂ። የምን ቢዝነስ ላይ ብቻ ማተኮር ነው። ዳይ በየሱስ ስም እናንተም ተንቀሳቀሱ። ተኩሱ። የታረደ የዶሮ ሬሳ ወጥህን፣ የብግና የፍየል የበሬ ሬሳ ጥብስና ክትፎህን እየበላህ እኔ ነፍስ አላጠፋም አትበል። ከሥጋው ጦመኛ ነኝ ከመረቁ ስጡኝ አይባልም። ሌላው ተዋግቶ ሞቶ አንተ መልካም ወጣት እያልክ እየቀፈልክ አትኖርም። ዳይ ወደ ኦጋዴን ዝመት ጋሽ ጴንጤ። ዐማራ ሥራ ላይ ነው። አለቀ።
"…የሚቀጥለው ዓመት ደግሞ የህዳር አህያ አድርጎ በቆጠረው በፒፕሉ ላይ ከባድ ታክስ፣ ቀረጥ እና ግብር ይጭናል አቢይ አህመድ። የኦሮሙማው መርገምት በሁሉም ቤት እየገባ ስለሆነ አሁን አሁን እጅግ በጣም ደስደስ እያለኝ መጥቷል። ሁሉም እኩል ማለቃቀስ ጀምሯል። አገዛዙ ቦንብና ፈንጅ፣ ጥይትና ታንክ፣ ድሮንም የሚገዛው በዶላር ነው። ቦንብና ጥይት ደግሞ ዘይት አይሆን፣ ዳቦ እና እንጀራም አይሆን አይበላ። አቢይ የሚገዛው ድሮን የሚያዘንብልህ…👇② ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
መልካም…
"…እንደተለመደው ዘወትር ጠዋት ጠዋት በፔጄ ላይ እግዚአብሔርን ያመሰግን ዘንድ የሚጠበቀው 1ሺ ሰው ሞልቷል። ከመሙላትም አልፎ አምስት መቶ አመስጋኝ ጨምሯል። እግዚአብሔር ይመስገን።
"…ዘሬ ዕለተ ሐሙስ ነው። ርእሰ አንቀጻችን ይኖራል። ዛሬ የማይኖረን ያ ተናፋቂው የእኔና የቀሲስ ሳሙኤል የእለተ ሐሙስ የኢትዮ ቤተሰብ ዝግጅት ብቻ ነው። ማታ ተደዋውለን ወይ እኩለ ሌሊት ላይም ቢሆን እናድርገው እንዴ ብሎኝ ነበር ቀሲስ። ልጆቼ ተማሪዎች ናቸው እነሱን እበጠብጣለሁ ግድየለም የሳምንት ሰው ይበለን ተባብለን ለሳምንት ሐሙስ ቀጠሮ ይዘን ነው የተሰነባበትነው። ኢትዮ ቤተሰብ መደበኛ ዝግጅቷንም ይዛ መቅረብ ያቆመችው ከአቅም በላይ በሆነ ያለመመቸት ምክንያት መሆኑንም በዚህ አጋጣሚ እገልጻለሁ።
"…የዛሬው ርእሰ አንቀጻችንም እንደወትሮው መረር ያለ ኮሶ መሳይ መተሬ ሰናፍጭ የበዛበት ቃሪያ በሚጥሚጣ የሆነ ርእሰ አንቀጽ ነው። ርእሰ አንቀጹ የኢትዮ ሱማሌ፣ የግብፅና ሌንጮ ባቲን የሚነቁር ርእሰ አንቀጽ ነው። ነርቩን በጥሼ የማስቃስተው ስኳድ ከርእሰ አንቀጻችን በኋላ ይወቀጣል። እነ መማር አለባቸው እና እነ ካሊድ ሀሰንንም የጭቃ ዥራፌን ይዤ ነው የምጠብቃቸው። በጎንደር ዐማራ ላይ የቀለዱ፣ የተጸዳዱ፣ በጎንደር ዐማራ ስር የተወሸቁ ፀረ ዐማራ ስኳዶችን ሚጥሚጣ ማጠኔን እቀጥላለሁ። አስነጥሳቸዋለሁ አልኳችሁ። ነብር አየኝ ይበሉ።
"…ዛዲያሳ… እናንተው ርእሰ አንቀጼን ለማንበብ፣ አንብቦም ሓሳብ ከመስጠት ዝግጁ ናችሁ? እስቲ ድብልቅልቅ አድርጉልኝማ። ስኳድም፣ ግንቦቴና ግንባርም ይደንግጥ። ኣ…?
• ዝግጁ ናችሁ ወይ…?
የዛሬው መግለጫ አንኳር ነጥብ…😂
፩ኛ፦ ስሙ ሲጠራ የሚነስራቸው ያ የበላይ ዘለቀ ልጅ አርበኛ ዘመነ ካሴ እነ ሀብታሙ አያሌው፣ እነ ስኳድ፣ እነ ግንባሩ ተረባርበው ሊያጠፉት የነበረውን የመረጃ ቴቪን ዐማራ የሆነ ሁሉ ከጎኑ ይቁም ብሎ ቪዲዮ በመሥራቱ ነው የበሰጫቸው። በዚህ መግለጫ ላይ እስኬው እንዲህ አለ። "ከአባቴ ሀገር ከጎጃም የሆንከው ዘመነ እንዴት መረጃ ቲቪን እርዱ ትላለህ? እኔ ያቋቋምኩት ምኒልክ ሳታላይት ቲቪ እያለ ለምን መረጃ ቲቪ እርዱ ትላለህ ነው። 😂
፪ኛ፦ "ከፕሮፌሰር አሥራት ቀጥሎ የዐማራ አይንና ጆሮ፣ ልብና ጨጓራ፣ እስትንፋስም የሆነውን ታላቁን፣ የሰበአዊ መብት ተጋይ፣ የቀድሞው ባላደራ ሊቀመንበር፣ ቀጥሎም የባልደራስ ለዲሞክራሲ ሊቀመንበር፣ ከዚያም በወሩ የዐማራ ሕዝባዊ ግንባር ሊቀመንበር፣ እሱ ሲፈርስ በወሩ የዐማራ ሕዝባዊ ሠራዊት ሊቀመንበር፣ እሱም ሲፈርስ አሁን የዐማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት ሊቀመንበር፣ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን ለምን ትተቻላችሁ፣ ለምን ትነኩብናላችሁ የሚል ቀሽም የሀብታሙና የፋፍዴኖች አጭር ሙዚቃዊ ድራማ ናት። ሀብታሙ አያሌው ከመቸኮሉ የተነሣ ብሩኬ አሳምሮ እስኪያነበው መታገስ አቅቶት ታላቁ የዐማራ ሕዝብ የሚለውን ታላቁ እስክንድር ብሎ አንብቦት ነው ያረፈው።
"…አስረግጬ የምናገረው አርበኛ ሀብቴ፣ አርበኛ ኢያሱ፣ አርበኛ ኮሎኔል ፈንታሁን ሙሀባው ይሄን አስቂኝ መግለጫ አያውቁትም። ለዚህ ምልክቱ ሙላት አድኖ፣ አያሌው መንበር በራሱ በዶር ምስጋናው አንዷለም የፌስቡክምና የቴሌግራም ገፆች ላይ አላየሁትም። ሌላ ቦታ አላየሁም።
"…እስክሲት አበበ በለው ስለራበው ነው የሚንተፋተፈው። ናላው ዞሯል አብዬ። እሱን እንኳ እነ ሀብትሽ መናጆ ነው ያደረጉት። አስኳሉን አግኝቼዋለሁ ተቅማጥ በተቅማጥ ሻታ በሻታ ነው የማደርግህ።
• አልፋታህም ጨበርበርቱ ሁላ…!
የአይጥ ምስክር…
"…የሰይፉ ፋንታሁን የፕሮዳክሽን ማናጀር የነበረው አቶ ካሊድ ሀሰን የእሱን ሙስሊም ህመምተኛ ተጧሪዎች ሲሸኑበት፣ ሲያስመልሳቸውና ወደታች ሲሉበት የከረሙትን፣ በስንት ተላላፊ በሽታ የታጨቀ፣ የገማ፣ የከረፋ፣ የሚሸት፣ ሸታታ ፍራሽ እሱ ለራሱ ሙስሊም ህመምተኞች በአዲስ ፍራሽ ሲቀይር፣ ይሄንን አደገኛ ፍራሽ በባለሙያ አርቆ መቅበር፣ ማቃጣል፣ ማስወገድ ሲገባው፣ የንቀቱ ንቀት፣ የወራዳነቱ ውርደት ሊበቀላቸው፣ ከስደት ሞት የተረፉትንና ቀን የጣላቸው የጎንደር ዐማሮች፣ በበሽታ ሊፈጃቸው ጎንደር ድረስ ላከው። ያውም 20 ምናምን ሺ ብር ነው ያስከፈላቸው። ጨካኝ አረመኔ ነው። አልፋታህም ወንድም ካሊድ።
"…ለጎንደር ስደተኛ አሜሪካ ያለ፣ ሲያትል እና ኦሃዮ ብቻ ያለ ጎንደሬ ይበቃው ነበር። ጉራ ብቻ፣ ፉከራ፣ ሽለላ፣ ቀረርቶ ብቻ በዛበት እንጂ ጎንደር አስተባባሪ ቢያገኝ ለወገኑ እርሱ ብቻ በቂ ነበር። ግን ምን ይደረግ ስኳድ እያለ በየት በኩል። ይኸው ዕድሜ ለእስኳድ በሀብታሙ አያሌው በኩል እኔ ዘመዴን ያሰድበኝ ጀመር። አልፋታህም።
"…ጎንደሬነኝ ብላ በሜካፕ እያበደች ሕዝቤን ስትግጠው የምትውል። የእሷን የተቀባባ ቦንቦሊኖ መሳይ ኡሙንዱኖኢሹ ፊት እያየ የራሱን የአይን ዝሙት ሲፈጽም የሚውልባትን መማር አለባቸው የተባለች ዘራፊን ለመከላከል ነው በእሷ ቤት ገብቶ የአይጥ ምስክር ዲንቢጥ የሆነው። ስሙት ይሄን አጭቤ ፀረ ዐማራ ኮተት። አልፋታችሁም።
"…ማርያምን፣ አዛኜን አልፋታቸውም።
• መማር አለባቸው የስደተኞቹን ብራቸውን መልሺ በሏት።
• ካሌድ ሀሰን አንተም ጥንብ ግማታም ፍራሽን ውሰድ፣ ብሩን መልስ በሉት።
~ ጨበርበርቱ ሁላ…!