መልካም…
"…ርዕሰ አንቀጼ መነበቡን የቴሌግራም ሰሌዳዬ እየነገረኝ ነው። ይበሰጭብኛል 😡 ብዬ የጠበቅኩትም ሰው እምብዛም እስከዚህም ነው የሆነብኝ። ለማንኛውም ተራው የእናንተ ነው። ተንፒሱ።
• 1…2…3…ጀምሩ…✍✍✍
👆ከላይኛው የቀጠለ ✍✍✍ …ሻሸመኔ፣ አሩሲ፣ ጅማ የሆነውን ታውቃላችሁ፣ በጋንቤላም እየሆነ ያለውን ትመለከታላችሁ። አዎ ኢትዮጵያን ሰብረህ አፍርሰህ ኦሮሚያን ገንባ ነው የደናቁርቶቹ ፍልስፍና። እስቲ ተራ በተራ እንመልከት በኦሮሙማው ፍርስርሱ ለመውጣት እየዳከረ ያለውን የኢትዮጵያ ክልል።
• ትግራይ፦
"…ኦሮሙማው ከወያኔ ጋር ተጠቃቅሶ በስሱ ምታኝና የመለስን ኔትወርክ እናጽዳ ብለው ተማምለው የጀመሩትን ልፊያ ኦሮሙማው አጋጣሚውን ተጠቅሞ፣ ክልሎችን በሙሉ አስተባብሮ ትግሬን አደቀቀው። አወደመው። ከሚልዮን በላይ ትግሬን ጨፍጭፎ ከአፈር በታች ደባለቀው። አሁን ትግሬ ደካማ፣ በራሱ የማይቆም፣ ያለፈውን ጊዜ እያሰበ የሚቆዝም፣ ትግራይ የወንጀለኞች መናሃሪያ፣ የድህነት፣ የራብ ተምዳሌት፣ ጭንቀት፣ ጥበት የሞላባት፣ ትግሬዎች ዙሪያቸው በእሳት የታጠረ፣ በየትኛውም ክልል ተዟዙረው መሥራት የማይችሉ። በከተማ የሞሉ ለማኞች አድርገዋቸዋል። እያንዳንዱ ትግሬ አሁንም እንደምንም ኦሮሞን አጭበርብሬ፣ ጀግና፣ ጎበዝ ብዬ ተጠግቼ ተመልሼ ያለፈውን ዘመኔን እመልሳለሁ ብሎ ነው የሚያስበው። ዐማራን በመጥላት እስከ አጥንቱ ድረስ የዘለቀ ነቀርሳ የሆነ ህመም እንዲታመም ስላደረጉት ወያኔዎቹ ወደፊትም በኢሮሙማው የተደገሰለትን የጥፋት ድግስ ቢያወቅም ዐማራ ጋር ከምሆን ኦሮሞ ይጨፍጭፈኝ ብሎ ለመጨፍጨፍ ፈቃደኛ ሆኗል። ለዚህ ነው የትግሬ አክቲቪስቶች ለኦሮሙማ ከኦሮሞ አክቲቪስቶች በላይ ግርድናቸውን ፕሮፌሽናል ያደረገቱት።
• አፋር፣ ትግሬ፣ ሱማሌ
"…ኦሮሙማው አፋርና ትግሬ ደም አቃብቶአቸዋል። ትግሬዎቹ ለዚህም የአፋሩን ፕሬዘዳንት እንጂ ተጠያቂ የሚያደርጉት የኦሮሙማውን ሴራ ንክች አያደርጓትም። አወል አርባ እንዲህ አድርጎ፣ እንዲያ ፈጥሮ ነው የሚሉት። አሁንም የሆነ ቀን ሊያፋጃቸው እንደሚችል እያወቁም ለመፍትሄው ከመባጀት ይልቅ ሌላ ዓለም ላይ ናቸው ትግሬዎቹ። አፋርና ሱማሌም እየተፋጀ ነው። ኦሮሞ ከዳር ቆሞ እየሳቀ ነው። እሳቱ የሚነካው አይመስለውም። ብልጠቱ የተነቃ፣ የሆነ ቀን አፈር ከደቼ እንደሚበሉ አይገምቱም። አያስቡም። ኦሮሚያን ለመገንባት ሌላውን ማፋጀት በሚለው መርሀቸው መሠረት እያስኬዱት ነው። እያስቀጠሉትም ነው።
"…ደቡብን እንደ ከረሜላ ቁርጥ ከፋፍፈለው በዳጣ ሊበሉት አዘጋጅተው ጨርሰዋል። እነ ነጭ ሳር ሁሉ ኦነግ ገብቶ እንዲሰፍርባቸው ተደርገዋል። እነ ጥቁር ውኃ፣ ሲዳሞ ሃዋሳ ጭምር ኦሮሙማው ሊከረሽማቸው አጣጥቦ፣ አድርቆ ቀን እየጠበቀላቸው ነው። ጉራጌ ሊዋጥ አንድ ሀሙስ ነው የቀረው። በአጠቃላይ ደቡብ በጃዋር መሀመድ ቀውጢ፣ በአባዱላ ገመዳ ፕላን፣ በኦሮሙማው ፕሮጀክት ጣጣው ያለቀ ተሰልቃጭ ሆኖ አፈር ከደቼ ሊያበሉት በዝግጅት ላይ ናቸው። ኦሮሙማ በቃኝ አያውቅም። ኦሮሙማ ከምድር አልፎ ሰማዩ፣ ከኢትዮጵያ አልፎ አፍሪካ፣ አረብ፣ ሜዲትራኒያንን ተሻግሮ ሲሲሊ ሁላ የእኔ ነው ባይ ነው። ጥንታውያን ግብፆች እኛ ነን የሚሉትም የቀልዳቸውን አይደለም። ኤርትራ፣ ትግራይ በሙሉ የኦሮሞ ግዛት ነው። አክሱም አካሱማ፣ ቅዱስ ያሬድ የመደባይ ኦሮሞ ነገድ አባል ነው። የሚሉትም ጆክ እንዳይመስልህ። መቀሌ መስቀለኛ መንገድ ነው። መተማ ሞቱማ ነው። ዋልድባ ወልዱባ ነው። ሌማሊሞ ለማለማ ነው የሚለው እየቀለደ ከመሰለህ ተሳስተሃል።
"…ሀረሪ ተውጧል። አስተዳደሩ ከላይ ሲቀር ከታች በሙሉ ኦሮሞ ሆኗል። ድሬደዋ ከሱማሌው እጅ ፈልቅቀው አውጥተው ኦሮማይዝድ አድርገውታል። አዲስ አበባን እናንተው መስክሩ። በጉልበተኛ ጎረምሳ ስር እንዳለች ሴተኛ አዳሪ ቀለም ቀባብተው ለገበያ እንድትታይ አድርገው ወንዱ ሁሉ የቤቱን ችግር ረስቶ ለሃጩን እንዲያዝረበርብባት እያደረጓት እያያችሁ ነው። በቤቱ መብራት አሳጥተውት በጀነሬተር እንደሚሠራ ቡናቤት አደባባዩን ብቻ በዲም ላይት አንቆጥቁጠው፣ በቶፕ ቪው የድሮን ቀረጻ በቴሌቭዥን እያስኮሞኮሙ ራሱን በራሱ እንዲያረካ ያደርጉታል። ውኃ በቤቱ ከመጣች ወር የሆነው አዲስ አበቤ የአዳነች አበቤን የጎዳና ላይ ፋውንቴን ከነግማቱ፣ ከነ ክርፋቱ፣ ከነ ጥንባቱ ወጥቶ በማድነቅ ራሱን ሸውዶ ወደ ቤቱ በባዶ ሆዱ ይሄዳል። ዋሸሁ እንዴ? ይሄ ይገርምሃል ገና ለአደባባዩ መብራት የአዲስ አበባ ነዋሪ የመብራት ታሪፍ ተጨምሮበት ይከፍላታል። ኦሮሚያ እስክትለማ ሌላው ሀገር ይደማታል።
"…ጋምቤላና ቤኒሻንጉል። ጋምቤላ የደቡብ ሱዳን ስደተኞች ሀገር ከሆነች ሰነበተች። የኦነግ ሸኔ መቀመጫም፣ መፈንጫም ከሆነች ቆየች። ጋንቤላ የሆነ ቀን የመሃል ሀገር ሰዎች ሩዋንዳ እንደሚሆኑ አትጠራጠሩ። ቤኒሻንጉል እየጸዳ ነው። ከዐማራው፣ ከጉምዙ፣ ከአገው፣ ከበርታው እየጸዳም ነው። ቤንሻንጉል ወደ ኦሮሚያ ክልል ለመጠቃለል አንድ ሀሙስ ነው የቀራት። አዲስ አበባ፣ ደቡብ፣ ድሬደዋና ሀረር የሆነ ቀን ከመኝታችሁ ስትነሡ ወርመው ልታገኟቸው ትችላላችሁ። አሁን ቤኒሻንጉል መብራት የለም። በምድር ትራንስፖርት ወደ አዲስ አበባ፣ ወደ ባህርዳርና ወደ ሌላውም ክልል መሄድ አይሞከርም። የቤንሻንጉል ጫካዎች በሙሉ በኦሮሙማው በአቢይ አህመድ ፕላን ቢው ኦነግ ሽሜ ነው የተሞሉት። ሆስፒታሎች በመብራትና ውኃ እጦት ሥራ አቁመዋል። የህዳሴው ግድብ መገኛ ቤኒሻንጉል ጭለማ ላይ ናት። በአሶሳ ትምህርታቸውን የጨረሱ የኢትዮጵያ ተማሪዎች ወደ ክልላቸው በትራንስፖርት መመለስ ስላልቻሉ፣ ዩኒቨርሲቲዎችም እናንተን ማቆየት ስለማልችል ጥፉልኝ በማለት ከደጅ አፍስሷቸዋል። አዳሜና ሄዋኔ ግን ይህን አላይም ብሎ የኮሪደር ልማት እያየ ራሱን በራሱ እያረካ ነው የሚገኘው።
"…እንግዲህ ለኦሮሙማው እቅድ ስኬት እንቅፋት፣ ሳንካ፣ ደንቃራ የሆነው አንድ ክልል ብቻ ነው። አንድ ነገድ። እሱም ዐማራ ይባላል። ዐማራው ብቻ ነው የኦሮሙማው አካሄድ ዘግይቶም ቢሆን ገብቶት ቀድሞም ተረድቶት ጓ ብሎ ከፊቱ እንደ ቅዱስ ዳዊት ወንጭፍ በጠጠር ይዞ ከጎልያዱ ኦሮሙማ ፊት የተገሸረበት። አዎ ጎልያድ ሁሉን ውጦ ውጦ ዐማራው ጋር ሲደርስ ቆሟል። ትግሬን አንጠባጥቦ ዱቄት እንዳደረገ የነገረን ጎልያድ ኦሮሙማው ዐማራው ከፊቱ መቆሙን ባወቀ ጊዜ ሳቀ፣ ተሳለቀም። ትግሬ ዐማራን ባዶ እጁን አስቀርቶ ዐማራው በምንሽር ብቻ ነው ያለው፣ በሳምንት ውስጥ ሱሪውን አስወልቄ ገርፌ ልክ አገባዋለሁ ብሎ የተነሣው ጎልያድ ኦሮሙማ ወደ ቅዱስ ዳዊት ዐማራው ዘንድ ሸለፈታሙ እየፎከረ ገባ። ገባናም በዳዊት ወንጭፍ በዐማራው ጠጠር ጎልያዱ ተጋደመ። አዎ ዐማራ ነው አሁንም የእስራኤል ኢትዮጵያን መርገም ሸለፈታሙን ፍልስጤማዊ ጎልያድ የኦሮሙማን ትእቢት የሚያበርደው። እስራኤል ኢትዮጵያንም የሚታደገው ይሄው ዳዊት እረኛው ቅዱሱ ዐማራው ነው። አከተመ።
"…ቢያንስ ቢያንስ አሁን ዐማራው ፈተናዎች ቢኖሩበትም እንደ ትግሬ ዱቄት የሚሆን ሕዝብ አለመሆኑን አስመስክሯል። ዐማራ ከዜሮ ተነሥቶ ሂሮ፣ ከባዶ እጅ ተነሥቶ ከባድ መሣሪያ እስከመታጠቅ ደርሷል። ዐማራ ግብር ለፋኖ ለልጆቹ መገበር ጀምሯል። በአንድ ዓመት ውስጥ ከነችግሮቹ ከከፍታው ማማ ላይ ወጥቶ ጉብ ብሎ ተቀምጧል። ከእንግዲህ ኦሮሙማው ሊያደርግ የሚችለው እንደ መንደር ሴተኛ አዳሪ ደጃፉ ላይ ቆሞ ለመከፋፈል ከመሳደብ እና ከመውረግረግ በቀር ሌላ አቅም ይኖረዋል ብዬም አላስብም። ክልሎችን አጠፋለሁ በማለት ዐማራን ራሱ አስር ትንንሽ ለማድረግ ሕግ እያወጣ እንደሆነ እየተሰማ ነው። አገውና ቅማንትን ክልል፣ ጎንደርን 4 ቦታ፣ ጎጃምን 3 ቦታ፣ ወሎን 5 ቦታ፣ ሸዋን በኦሮሞ ስር በማድረግ ለመዋጥ መዘጋጀቱ ነው የሚነገረው። ዐማራ ግን ወይ ፍንክች።…👇 ከታች ይቀጥላል ✍✍✍
መልካም…
"…አመስጋኙ ጨምሯል። 1ሺ ስጠብቅ ስድስት መቶ ጭማሪ አሳይቷል። እግዚአብሔር ይመስገን። ከምስጋናችን በመቀጠል የምንሄደው ወደ ተለመደው ርዕሰ አንቀጻችን ነው።
"…የዛሬው ርዕሰ አንቀጻችን ከወትሮው ትንሽ መረር ያለ ሃቅ የያዘ ነው። ከወዲሁ ጓ የሚሉብኝ አካላቶችም በአይነ ህሊናዬ እየታዩኝ ነው። ዛሬ ርዕሰ አንቀጼን መጻፍ የፈለኩትና ያማረኝም በ…
የማን ቤት ጠፍቶ የማን ሊበጂ
የአውሬ መፈንጫ ይሆናል እንጂ
በሚል ስሜት የተጻፈ ነው። እንደ ሬት፣ እንደኮሶ፣ እነደ ሆምጣጤና እነደ ሰፈነግ ያለ ርዕሰ አንቀጽ ነው። መረር ይላል። እኔ ራሴ ሳዘጋጀው ቋቅ እያለኝ ነው። ያው በል በል ሲለኝ፣ አልፎ አልፎም ትከሻዬን ሲሸክከኝ በወንድ አቅሜ በስተ እርጅና በትበት ብዬ ያዘጋጀሁላችሁ ርዕሰ አንቀጽ ነው።
"…ውኃ በሰፈራችሁ ካለች ትንሽ ውኃ በብርጭቆ አዘጋጅታችሁ ብታነቡት እመክራለሁ። ፐ እኔ እኮ አልተንትን? አዛኜን ትን እስኪልህ አይደል እንዴ የምተነትነው። 😂 ጽፌ ስጨርስ ራሴን እጠይቃለሁ። አንተ ዘመዴ ግን ከየትኛው የአማሪካ ወይ የእንግልጣር ኡኒበርስቲ ነው የበጠስከው እለዋለሁ። ለነገሩ ተፈሪ መኮንን እየተማርኩ እኔ ባልገባበትም እንኳ በበራፉ ሳልፍ ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ስንት ዓመት ጠጠር ወርውሬአለሁ እኮ። ማን ያውቃል ተንታኝ የሆንኩት እኔ ኡንበርስቲ ባልገባም የወረወርኩት ጠጠር መግባቱ ታይቶ ቢሆንስ። አሜን ነው? አጠገባችሁ ያለውን ሰው ነካ አድርጉትና፣ ሆኖልሃል በል በሉት። ኡንበርስቲ በጥሰሃል በል በሉት። ነካ አድርጉትና… 😂😂😂
"…ቀልዱ ቀልድ ነው ለማንኛውም ርዕሰ አንቀጼን ለማንበብ ዝግጁ ናችሁ ወይ…?
• አለቃ አሜሪካ እንዲህ አለች
"…በኦሮሚያና ዐማራ ክልሎች አሁንም የቀጠለው የንጹሐን እገታ፤ የተራዘመ ጦርነት የወንጀል መስፋፋትና የሕግ የበላይነት መዳከምን እንደሚያመጣ ያሳያል። ባለፈው አንድ ሳምንት ብቻ ከ100 በላይ ተማሪዎች እና ተጓዦች በመንገድ ላይ ታግተው የማስለቀቂያ ገንዘብ እየተጠየቀባቸው ይገኛል በማለት ነው አማሪካ አዲስ አበባ በሚገኘው አምባሳደሯ በኩል የኦሮሙማው ብልፅግና ላይ ጓ ያለችው።
"…አማሪካ በዛሬው መግለጫዋ ላይ በትግራይ ክልል ታግተው ስለሚታረዱ፣ ስለሚደፈሩ፣ ስለሚዘረፉ፣ በሳንጃ፣ በጩቤ ስለሚዘከዘኩት ምስኪን ትግራይ ሴቶች ምንም አላለችም። በትግራይ ከምሽቱ 1 ሰዓት በኋላ መንቀሳቀስ እንሚያስገድልም አልተነፈሰችም። አማሪካ።
"…ኦሮሞ ግን እንደዚህ ዘመን በመሪዎቹ ተዋርዶ አያውቅም። አረቦች እንኳ ለግርድና ለሚቀጥሩትን ሴት እንኳ የኦሮሞ ሴት አንቀጥርም ማለታቸው እየተሰማ ነው። ከኦሮሚያ ተሰድዶ ሳኡዲ አረቢያ የገባው ቄሮ እንኳ በዚያ ዐማሮችን ተደራጅቶ እንደ በግ አጋድሞ በማረዱ አረቦቹም ስጋት እንደገባቸው እየጻፉ ነው። ኦሮሙማው የኦሮሞን ስም እንዳይነሣ አድርጎ ሰብሮታል። ቀብሮታልም።
"…ሁሉም በሚባል ደረጃ አሁን አሁን ኦሮሞ፣ አፋኝ፣ አጋች፣ ገዳይ፣ ጨካኝ፣ አፍራሽ፣ ዘራፊ ነው የሚለውን ምስል ሳይወዱ በግዳቸው እየተቀበሉት መጥተዋል። እንደ ኦሮሞ በዚህ ዘመን አንገቱን የደፋ፣ ወደፊትም በቶሎ ከእነዚህ ነቀርሶች፣ በስሙ ከሚነግዱት አረመኔዎች ካልተገላገለ ላይቃና የተሰበረ የለም።
"…ደግሞ እኮ 100 ሰው አግተው ዝም፣ ጭጭ፣ ዜና የለ፣ መግለጫ የለ፣ አቢይ አሕመድ ተማሪ አሳግቶ እሱ ከ4 ኪሎ እስከ ቀበና የተሠራውን የቡናቤት መብራት እየመረቀ ይፎልላል። ኦሮሞ ሀገር ማስተዳደር አይችልም ለሚሉ ተቺዎች የዛሬው የአማሪካ መግለጫ አንዱ ማሳያ ነው።
• እየታገታችሁ…
መልካም…
"…እስከ አሁን ባለው የርዕሰ አንቀጽ ንባብ የተናደደ፣ የበሰጨው 😡 ሰው አላየሁም። የሆነው ሆኖ ከርዕሰ አንቀጹ ንባብ በኋላ ተከትሎ የሚመጣው ደግሞ የእናንተ ነፃ ሓሳብ የሚደመጥበት ሰዓት ነው።
• 1…2…3…ጀምሩ…✍✍✍
"ርዕሰ አንቀጽ"
"…ነፍስ ሔር ብፁዕ አቡነ ጎርጎሬዎስ እንዲህ የምትል ዝነኛ ምክር ነበረቻቸው። ሥራህን ሥራ፦ ዓላማህ እንደ ዓለት የፀና ይሁን። ጥቃት ይደርስብህ፣ ትበደል፣ ትሰደብ፣ ትታማ፣ ትቆስልና ትናቅ ይሆናል። አንተ ግን በጸና ውሳኔ በማያወላውል ቅናት እስከ መጨረሻ ጸንተህ “የሰጠኽኝን ሥራ ፈፀምኩ ሃይማኖቴንም ጠበቅሁ” ለማለት እስክትችል ድረስ የሕይወትህን ዓላማና የተፈጠርክበትን ግብ ተከተል።
"…ዓላማህ እንደ ዓለት የፀና ይሁን አሉ። የማይነቃነቅ፣ የማይዋልል፣ የማይዋዥቅ ይሁን። ግልፅ፣ አሳማኝ፣ አሳታፊ፣ ቅን የሆነ ለሁሉ የሚታይ፣ የሚዳሰስ፣ የሚጨበጥ፣ ሁሉን አዳኝ ዓላማ ይኑርህ። ዓላማህን ለማሳካት በምታደርገው እንቅስቃሴ ጥቃት ሊደርስብህ ይችላል። ጥቃቱ ከራስህ ሆድ፣ ከራስህ ስሜት ሊጀምር ይችላል። ሆድህን ግራው፣ ስሜትህን ተቆጣጠር፣ ዓላማህ እንደ ግንብ የፀና ይሁን። ጥቃቱ ከጠላት ወገን ብቻ ሳይሆን የእኔ ከምትለው ከራስህ ቤተሰብ፣ ከወዳጅ ዘመድ፣ ከጎረቤት፣ ከጓደኞች ጭምር ሊመጣም ይችላል። አንተ ግን ወይ ፍንክች ሁን።
"…ወሳኙ የተነሣህበት ዓላማ ነው። ልክ እንደ ፋኖ፣ እንደ ዐማራ ፋኖ። ሕዝቤን ላድን፣ ትውልድ ላስቀጥል፣ በጅምላ ከመጨፍጨፍ፣ ከመታረድ፣ ከመፈናቀል፣ ከመዘረፍ፣ ከመወገር፣ ከመዋረድ፣ ከመታሰር፣ ከሥራ ከመባረር፣ በነፃነት ሀብት አፍርቶ፣ ተዘዋውሮ በሰላም ተረጋግቶ ከመኖር ከመታቀብ፣ ከመታገት፣ ከመናቅ፣ ከመሰደብ ለመዳን፣ እንደዜጋ ለመከበር ዛሬ መታገል አለብኝ አብሎ ነፍጡን አንሥቶ እንደተነሣው ማለት ነው ዓላማህ እንዲህ እንደ ጠዋት ጀንበር፣ እንደምሽት ጨረቃ ብሩህ ይሁን። የዐማራ ፋኖ መነሻው እውነት፣ ምክንያቱ ሃቅ ዓላማውም የፀና ስለሆነ ነው ዛሬ የደረሰበት የደረሰው።
"…ፋኖ ሲነሣ ያልናቀው አልነበረም። ያልሰደበውም አልነበረም። ጃዊሳ፣ አሞሌ ጨው፣ ዘራፊ፣ ወንበዴ፣ ሌባ፣ ቀማኛ፣ ጃርት፣ የድሮ ሥርዓት፣ የአፄዎቹ ናፋቂ፣ አሀዳዊ ሥርዓት ናፋቂ፣ ጨፍላቂ፣ ወጠጤ፣ ጎረምሳ፣ ወዘተረፈ ምን ያልተባለው ነገር ነበር? ፋኖን ለማጥቃት ያለዘመተም አልነበረም። በድሮን፣ በጀት፣ በታንክ፣ በመድፍ፣ በዲሽቃ፣ በሞርታር፣ በስናይፐር ያልተሞከረ አልነበረም። ሊቀጳጳሱ እንዳሉት ትበደል፣ ትሰደብ፣ ትታማ፣ ትቆስልና ትናቅ ይሆናል። አንተ ግን በጸና ውሳኔ በማያወላውል ቅናት እስከ መጨረሻ ጸንተህ “የሰጠኽኝን ሥራ ፈፀምኩ ሃይማኖቴንም ጠበቅሁ” ለማለት እስክትችል ድረስ የሕይወትህን ዓላማና የተፈጠርክበትን ግብ ተከተል።
"…ይኸው የፀና ዓላማ የነበረው የዐማራ ፋኖ ዛሬ "ወንድሜ ተባለ" ወንድሞቻችን ተባሉ" እንታረቅ፣ እንስማማ፣ እንወያይ፣ የተዛባ ትርክቱን አብረን እናስተካክል፣ ጥያቄአችሁን እንመልስ ወዘተ ተባሉ። ጽንፈኛው ኃይል፣ ዘራፊው፣ አሸባሪው፣ ወንበዴው ማለት ቀረ። ዋናው የፀና ዓላማ ይዞ መነሣቱ ነው። ዓላማ የሌለው፣ ሊደርስበት የሚፈልገውን ግብ ጽፎ የማያስቀምጥ፣ ያስቀመጠውንም ግብ ለመፈጸም እና ለማሳካት በቁርጠኝነት የማይንቀሳቀስ ተሸናፊ ነው። የሕዝብን ሸክም ተሸክሞ ለትግል የወጣ ደግሞ ሲሸነፍ ብቻውን አይሸነፍም። ሕዝቡን ነው አብሮ እንዲሸነፍ፣ እንዲሸማቀቅ የሚያደርገው።
"…አሁን ፋኖ ሲያሸንፍ አሸነፈ የሚባለው ዐማራው በሙሉ ነው። ውርደቱ፣ ስድቡ፣ ንቀቱ፣ መገፋቱ የሚቀርለት ለዐማራው ሁሉ ነው። እንደሰው፣ እንደባላ ሀገር የሚታየው ዐማራው ሁሉ ነው። ፋኖ ከተሸነፈም እንደ ሕዝብ የሚሸነፈው ባርያ፣ ገረድ፣ አሽከር ልሁን ቢል እንኳ የማይፈቀድለት፣ ተረባርበው ከምደረ ገጽ የሚያጠፉት ዐማራውን ነው። የዐማራው መከበር እና የዐማራው መዋረድ፣ ውድቀቱም በዐማራ ፋኖ እጅ ላይ ነው ያለው። ለዚህ ነው ወደድክም ጠላህም ደገፍክም አልደገፍክም ዐማራ በመሆንህ ብቻ መገፋት፣ መዋረዱ አይቀርልህምና የዐማራ ፋኖን ደግፈው የምትባለው። ዝምተኛ፣ ገልለትኛ፣ አቃጣሪ፣ መስሎ አደሪ፣ ፈሪ፣ ሽንታም፣ ቦቅቧቃ፣ ቅዘናም፣ በጭባጫም ብትሆን ፋኖ ካሸነፈ ቀና ቀና ትላለህ፣ ትከበራለህ፣ የጀግና ዘር ትባላለህ። አይሸነፍም እንጂ የዐማራ ፋኖ ከተሸነፈ ግን ደገፍከው አልደገፍከው እሬቻህን ትበላለህ። ምክንያቱም ዐማራ ነህና ትበላለህ።
"…እንደምሰማው ከሆነ አሁን የኦሮሙማው ብልፅግና አገዛዝ እየተነፈሰ፣ እየተንፈራገጠ ያለው በዐማራ ባንዳዎች አማካኝነት ነው። ብልፄ ተስፋ ያደረገው በዐማራ ሚሊሻና አድማ ብተና ነው። በሸዋ በምንጃር አካባቢ እየሰማሁ ያለሁት ከመከላከያው ይልቅ ዐማራውን ያስቸገረው ራሱ ሆዳም ባንዳ ዐማራው ነው አሉ። በወሎም፣ በጎጃም፣ በጎንደርም ዋነኛው አስቸጋሪው አረበ ሰፊ፣ የማይጠረቃ፣ በቃኝ የማያውቅ የመንግሥት እርሻ ጃልሜዳ ሆድ ያላቸው የዐማራ ባንዳዎች መኖር ነው ተብሏል። በንዳ ክፉ ነው። ባንዳ መርዝ ነው። ባንዳ ሾተላይ፣ ህልም አጨናጋፊ ነው። ባንዳ ዕድሜ አይኖረውም። ባንዳ ዘሩም ይጠፋል።
"…በጁንታው ጦርነት ጊዜ ወያኔ ትግሬን ሁሉ ከጎኗ ያሰለፈችው ባንዳ ናቸው ብላ የወሰነችባቸውን በሙሉ በገጠር በከተማ የሚገኙ ባንዳዎችን እያደነ የሚለቅም፣ የሚደፋ እስኳድ ስላቋቋመች ነው። ከብልፅግና ጋር ይሠራሉ የሚባሉትን ሁሉ ነው በግንባራቸው እየቆጠረች የደፋቻቸው። በጣልያን ጊዜም አስቸጋሪው ባንዳ ነበር። ባንዳ ክፉ ነው። ባንዳ ሆዳም ነው። ባንዳ ሾተላይ ህልም አጨናጋፊ ነው። ባንዳ እንደ አሳማ ያለ ጠባይ ያለው ነው። ለመብል የተፈጠረ ነው። ርህራሄ የለውም። ህልም የለውም። ሰብአዊነት አይፈጥርበትም። ነካሽ ጅብ ነው። ለትውልድ መቀጠል ደንታ የለውም። ነገን አያስብም። ዛሬ ከርሱን ከሞላ፣ ሹመት ካገኘ ነገ ቢሞት ድፍት ቢል ደንታው አይደለም። አዎ ባንዳ ነቀርሳ፣ ጋንግሪን ነው። ቁረጠው።
"…የዐማራ ፋኖ እፎይታ ያገኘው የብአዴን ሹል ሚስማር መርፌ አፍ ባንዳዎችን በየቤቱ፣ በየሰፈሩ እየዞረ መምከር ሲጀምር ነው። ብአዴን ባንዳው ከገጠር ሸሽቶ ከተማና አዲስ አበባ የከተመው እኮ ፋኖ ባንዳ ብአዴንን በቤቱ፣ በመሥሪያ ቤቱ፣ ባገኘው ቦታ እየመረጠ መቅጣት ሲጀምር ነው። አሁን አብዛኛው ባንዳ ማደሪያው የመከላከያ ካምፕ ውስጥ ነው። ሀገር ጠባቂ የተባለው መከላከያ የባንዳ ብአዴኖች ዘበኛ፣ ገረድ ሆኖ ለማገልገል ተገድዷል። እናም ባንዳ ከፀዳ እንደ ግንብ የፀናው ዓላማህ ይሳካል። ከፍጻሜም ይደርሳል።
"…ብቻ የፋኖ መሪዎች ውሽልሽል አትሁኑ። የደመራው እንጨት የሚወድቅበትን ገምታችሁ አትንቀሳቀሱ። እንደ ባህታዊ፣ እንደመነኩሴ አያድርጋችሁ። እንደ ሰባኪም ጥቅስ ጠቃሽ አትሁኑ። ዶላር ጠባቂ፣ ትግሉን እንደ ቢዝነስ ማግኛም አትቁጠሩ። እንደ መንግሥት የቴሌ የግድግዳ ስልክ ገንዘብ ካልገባባችሁ፣ ሳንቲም ከልተከተተባችሁ ንቅንቅ የማትሉ ሽባዎች፣ የማትናገሩ ዱዳዳዎች አትሁኑ። ሴት ወይዘሮዎች በመቶ ዶላር አይዘዟችሁ። ፋኖ ነኝ ብለህ ከርመህ አሁን ኡጋንዳና ኬንያ ቢዝነስ ከፍተህ ስትንቀሳቀስ ሰው ምን ይለኛል በል? የወንድሞችህን ደም እንደምትበላም ዕወቅ። እኔ ደግሞ አልለቅህም። ተከትዬ እረፍት አሳጣሃለሁ። ዶላር የሚያዋጡትም የአንተን ኑሮ ለመቀየር እንዳይደለ እወቅ። ሰምተኸኛል አይደል? አዎ ፋኖም ከጠባቂነት ተላቀህ በራስህ አቅም ተንቀሳቀስ። እስክንድር ፋኖ የሚገዛው በተለመነ በባልደራስና በግንባሩ ስም በተሰበሰ ዶላር እንጂ የነዳጅ ጉድጓድ የለውም። ሲርብህ እስክንድር ስር መውደቅ ከጀመርክ አገዛዙም ለሆድህ ዳቦ፣ ለስሜትህ ሴት እያቀረበ ይገርድህሃል። ቆፍጣና ሁን። ለመንቀሳቀሻ ገበሬ፣ ነጋዴውን ግብር አስከፍል። የመንግሥት የሆነ ንብረት በሙሉ ወርሰህ 👇 ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
“…በውጭ ባሉቱ ግን እግዚአብሔር ይፈርድባቸዋል። ክፉውን ከመካከላችሁ አውጡት።” 1ኛ ቆሮ 5፥13
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
"…ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር
"…ዘወትር እሁድ ምሽት በመረጃ ተለብዥን በቀጥታ ስርጭት የሚቀርበው “ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር” የተሰኘው መርሀ ግብራች አሁን ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ልክ ከምሽቱ 2:15 ሲሆን ወደ እናንተ ይቀርባል።
• የዛሬው መርሀ ግብራችን የስልክ ውይይት ነው። የእናንተ የአድማጭ ተመልካቾቻችን ድምፅ እና ሓሳብ የሚሰማበት ነፃ የውይይት መድረክ ነው።
• ትዊተር 👉 https://twitter.com/MerejaMedia
•በራምብል 👉 https://rumble.com/c/Mereja/live
• ዩቲዩብ 👉 https://www.youtube.com/watch?v=MZO5wycvezA
"…በተረፈ የእኔን የስልክ ወጪን ጨምሮ አገልግሎቴን ለመደገፍ የምትፈቅዱ።
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል መለገስ ትችላላችሁ። ሁላችሁም ተመስግናችኋል።
"…ሻሎም ! ሰላም !
"…ቡቶክሱ ነው አይደል ዛሬ ደግሞ ማድያቱም ጠፍቶ ኡሙንዱኖኢሹ ቦንቦሊኖ መሰብኝሳ? 😂 ፐ
"…እነ አረጌክስ የሆነማ የሰሙት፣ የደረሱበትም ነገር ሳይኖር አይቀርም። እንጂማ ያለነገር ቀኑን ሙሉ እንዲህ የማያውቋትን እሜቴ ሰላምን እንዲህ ሲያራውጧት ሰላም ሰላም እያሉ ሲለፈልፉም አይውሉም ነበር።
"…ካውንስሉ ደግሞ ማነው? ያ ራሳቸው አቋቁመው ስም አውጥተው፣ በጀትና ቢሮ ከሰጡትና ካስተዋወቁት ሌላ አዲስ ካውንስል ተፈጠረ እንዴ? እሱ ከጠራን የትም እንመጣለን የሚሉት ምን ማለታቸው ነው?
• ወጥር ፋኖ…💪✊💪
"…አይ ፋኖ… የጥቁሩ ክላሽ ነገር ገርሞን ሳያባራ ይሄንንም ተረከባችሁት…? 😂 …የሰላም ሚንስትር፣ የሰላም ሩጫ፣ የሰላም ኮንፈረንስ ወዘተ ባያዥጎደጉድ ነበር የሚገርመው።
"…ለዐማራ ይሄ ነው ሰላምን የሚያመጣው። ሃላስ…
“…ከመቅደሱ ረድኤትን ይላክልህ፥ ከጽዮንም ያጥናህ።” መዝ 20፥2
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
አይ ኤልያስ መሠረት…
(የግለሰቡን ስም እና ይኖርበት የነበረውን ከተማ አስቀርቼዋለሁ)። ምን ማለት ነው? በቃ እኮገደሉት። የሟችን ስም እና ከተማ መደበቁ ምን እንዳይቀር ነው? ይሄኔ ሟች ትግሬ ቢሆን እስከ ቅድመ አያቱ ትበጠረቅ ነበር።
• እኔ ግን ስገምት ከተማውን ባለውቅም ሟች ግን የታረደው ዐማራ ይመስለኛል። የሰውየውን የሟቹ ስምና ፎቶ ያላችሁ ላኩልኝ እና እኔ ነገ በመረጃ ቲቪ ነጭ ነጯን መርሀ ግብሬ ላይ እዘክረዋለሁ።
• ግፉን መዘገብህ ራሱ ግን ያስመሰግንህሃል። ይሄንንስ ማን አየበት።
• ሰምቻለሁ ግን ምን ይጠበስ…?
"…ከደባርቅ ዩኒቨርስቲ ተነሥተው ወደ ቤተሰብ ለመመለስ መንገድ የጀመሩ ተማሪዎች ሰላሌ ሲደርሱ ታፍነው ተወሰዱ። በእያንዳንዱ ተማሪ ቤተሰብ 700 ሺ ብር ከፍሎ ልጆቹን መረከብ ይችላል ተብሎም ዜና መሠራቱን ሰምቻለሁ። የትግሬ እና የኦሮሞ ተማሪዎች ሲለቀቁ ሌሎች ወደ ጫካ መወሰዳቸውንም ሰምቻለሁ። ትምህርት ሚንስቴርም፣ የብልፅግናው አገዛዝም ጉዳዩን ቢሰሙም የታገቱት የፈረደባቸው ዐማሮች ስለሆኑ ዐማራ ተጠሪም ስሌለው ምንም እንደማየመጡም ሰምቻለሁ። እና ተማሪ ማገት በኦሮሚያ ሥራ እንደሆነ አታውቁም እና ነው አልሰማህም ዘመዴ የምትሉኝ። ከዚህ ግፍ ለመዳን ነው እኮ ታገል የምትባለው።
"…አልሰማህም እንዴ ዘመዴ? በሳኡዲ አረቢያ በስደት የሚኖሩ የዐማራ ሙስሊሞችን በዚያው በስደት የሚኖሩ የኦሮሞ ሙስሊሞች አረዷቸው እኮ ያላችሁኝንም ሰምቻለሁ። እና ምን ይጠበስ በወለጋ 3ሺ እስላም ዐማራ ማረድ የተለማመደ፣ በዚያም የተለከፈ፣ ልቡሰ ሥጋ የኦሮሞ የወሃቢያ እስላም ምን እንዲያደርግልህ ነበር የጠበቅከው? ዥሎ አይደለም ሳኡዲ አረቢያ፣ አይደለም ኦሮሚያ እዚያው በክልልህ መጥቶ አጋድሞ እያረደህ አይደለም እንዴ? ንገሩኝ ባይማ አትሁን።
"…በኦሮሚያ ታገትን፣ ታረድን፣ ወዘተረፈ አይሠራም። ሥራ ነው። አገዛዙ በዐዋጅ ያላጸደቀው ሥራ። በራስ አቅም በጀት የሚጀመር የወጣት ቄሮዎች የፈጠራ ሥራ ነው። የሚበረታታ የሚደገፍ ሥራ ነው። እናም ምኑ ነው የሚያስደንቅህ። በመከላከያ፣ በፌደራል ፖሊስ የሚደገፍ ሥራ እኮ ነው። እና ገንዘቡ ከየት መጥቶ ይመስልሃል ሴተኛ አዳሪ ለአንድ አዳር ሁለት ሚልዮን ብር የሚጫረቱት። ሞኞ። የኦሮሚያ የአፈና ልምድ አድጎ ለትግራይም መትረፉ እየተነገረ ነው። ትግሬ ኦሮሚያ ውስጥ አይታገትም። ዓድዋና መቀሌ ላይ ግን…
• ላለመታገት ታገል። ሰምቼሃለሁ ልልህ ነው።
"…ጸሎት ምህላው፣ ሱባኤ ዱአው እንደለ ሆኖ ከፈጣሪ ጋር ለዐማራ ብቸኛው የመዳኛ መንገዱ ይሄ ነው።
"…የዘር ቦለጢቃው በኢትዮጵያ ምድር በሕግ እስኪታገድ ድረስ ዐማራም ልክ እንደ ትግሬና እንደ ኦሮሞ ሁን። እነርሱ ለልጆቻቸው ጭምር ዘረኝነትን በእናት ጡትና በጡጦ መልክ ሰጥተው ሲያስድጉ ጭብጨባ፣ እነርሱ እንደ ስለት ልጅ ባዩት ነገር ላይ ሁሉ ተቸንክረው የእኔ ነው ኬኛ እያሉ ሲያለቅሱ ማባበል፣ ዐማራው ከመሸ ነቅቶ ራሱን ለማዳን በትበት ሲል እርግማን አይሠራም። ለትግሬና ለኦሮሞ ቅድሚያ ለዘራቸው ከሆነ መፈክሩ ለዐማራው ሲሆን ምንሼ ነው?
"…ለአራሱ፣ ለጨቅላው ዐማራ ሳይቀር ዐማራነትን ከነ መዳኛ መንገዱ አሳየው። አስቀጽለው። ሃቅ ስለሌለው የእነዚያ የክፋት ብሔርተኝነት እየደከመ፣ እየሳሳ፣ እየተነነ ነው የሚሄደው። የአንተ ብሔርተኝነት ሌላ አማራጭ ከማጣት የመጣ፣ መገፋት፣ መጨፍጨፍም፣ መሰድም የወለደው ሃቅ ስለሆነ እየጎመራ፣ እያበበ ነው የሚሄደው። ዐማራነትን አስቀድም። ትድናለህ።
• እየመከርኩህ ነው።
👆ከላይኛው የቀጠለ… ✍✍✍ "…በተለይ ዐማራ ለኢትዮጵያዊነት ሲታገል የቆየውን እስክንድር ነጋን ለኢትዮጵያዊነት እንዲታገል ገሸሽ አድርጎት፣ ዐማራን ለዐማራውያን ብሎ ትግሉን ከቀጠለ በቅርቡ አሸናፊነቱን ያረጋግጣል። እስክንድር አዲስ አበቤን ይዞ ዐማራን ለዐማሮቹ ጥሎ፣ ለቅቆ፣ እነ ግንቦት ሰባትንና ባልደራስን፣ መኢአድን፣ ኢዴፓ፣ ብልፅግናን ይዞ ቢቀጥል አዋጭ ይሆንለታል። የዐማራን ትግል ጥቂት ሊያዘገየው የሚችለውም የእስክንድር ነጋ የትግል ስልት ብቻ ነው። አሁንም እኔ ልምራ እኔ አስብሎ እየጎተታቸው ያለው እስኬው ነው። እስኬው ከሸዋ የጦር መሪዎቹ ባልተስማሙበት መከታውን በብቸኝነት፣ ከጎጃም ማስረሻን፣ ከጎንደር እነ ወንድም ሀብቴን፣ ከወሎም በይፋ ያልወጡ ግን እነ ወንድም ኑረዲንን መያዙ እየተነገረ ነው። ብልፅግናም በዚህ ቀመር መሠረት በፕሮፓጋንዲስቶቿ አማካኝነት ለእስክንድር ጠበቃ ሆነው የፕሮፓጋንዳ እንዲሠሩለት እያስደረገችም ነው። እናም ዐማራው ይሄን የእስክንድርን አካሄድ በጥበብ ካለፈው፣ እስክንድርም በሚያምርበት፣ በሚታወቅበት በኢትዮጵያኒስት ካምፕ ውስጥ ቢጠቃለልና በዚያ መታገል ቢጀምር የመከራ ያጥራል ብዬ አምናለሁ። መንግሥት ከአሁኑ የጋሽ አሰግድን ሠራዊት ለሚያዋርዱ ለሻለቃ መከታው የሴት ፋኖዎች የኢንተርኔት አገልግሎት ሰጥቶ የመከታው ሴት ታጋዮች ቲክቶክ ላይ ተጥደው ከትግል ሜዳ መከፋፈል ጀምረዋል። መከታውና ሠራዊቱም ከዳያስጶራ የሸዋ ዐማሮች የሚያገኘው ድጋፍ ቀጥ ብሎ ቆሟል። የመከታው ከእስክንድር ጋር መጣበቅ በሰራዊቱ መካከል ልዩነትን ፈጥሯል። ይሄን በሰፊው እመለስበታለሁ።
"…ለማንኛውም ይሄ ሁሉ ቀውጢ በዌስት ባንክ ኢትዮጵያ፣ በጋዛ ሠርጥ ኢትዮጵያ እሳት እየነደደ ታላቋ ኦሮሚያ በኮንዲሚንየሟ ኢትዮጵያ ላይ ሁሉም የቤት ቁጥሮች እሳት በእሳት ተያይዘው በቤት ቁጥር 004 ውስጥ ያለችው ኦሮሚያ በ2016 ዓም የበጀት ዓመት ዘርፈ ብዙ አገልግሎት የሚሰጡ ከ79 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው 20 ሺህ 664 ፕሮጀክቶች ለምረቃ አዘጋጅታለች ተብላችኋል። ቆማጢትም፣ ገጣቢትም፣ ጎባጢትም፣ አንካሲትም፣ አይነ እውሪትም እልል በይ።
"…ታስታውሱ እንደሆን አቢይ አህመድ ከዚህ በፊት ዐማራን ለመዉጋት ገና እያሟሟቀ ሳለ ጣሊያን ሄዶ 50 ሚሊየን ፓውንድ ተችሮት መጣ። ያንን ብር ይዞ ወደ ሱዳን ሮጦም ሄደ። በዚያ ዩሮ ለአልቡርሃን ከፍሎ ዐማራን ሊወጥር ነበር ፍላጎቱ። ነገሩ በዕለታት ውስጥ ተገልብጦ አራጁ ልቡሰ ሥጋ ጋኔሉ አቢይ አሕመድ ባላሰበውና ባልጠበቀው መንገድ ሱዳን ሲኦል ሆና አደረች። መልአከ ሞት ነውና ሱዳኖች ረገፉ። እርስ በእርሳቸዉኘም ተባሉ። አቢይም ሴራው ከሸፈበት። አሁንም አቢይ ለኦሮጲያ ግንባታ ዐማራን በሻሻ ለማድረግ ያግዝ ዘንድ ለሱዳን ያልተከፈለ የመብራተወ 90 ሚሊየን ዶላር አልተቀበለም። በዚያ ሌላም ከኤምሬትስ ተቀብሎ ለሁለቱም እየሰጠ እንጨምርላችሁለን እያለ በርታ ጠንከር ብለው ወደ ዐማራ እንዲገፉለት እየባከነ ነው። ለዚሁም ዛሬ ፖርት ሱዳን ገብቷል። በቀጣይ በመላው ኢትዮጵያ አሁን አሁን ኔትውርክም ችግር ሆነ ዳታም ያስፈራል።
"…የእስክንድር ነጋ ኪስ ፋኖ መግዣ ዶላር እንደማያጣው ሁሉ ኦሮሚያም ለጊዜው የገንዘብ ችግር የለባትም። በቀደም እለት ኦሮሚያ ለትግራይ ክለቦች መልሶ ማቋቋሚያ መቶ ሚልዮን ብር አካባቢ መለገሷ በዜና ተነግሯል። አንዱ ወዳጄ ደውሎ ዘመዴ ብሩ ከየት ነው የሚመጣው ሲለኝ ጠብቅ ሰሞኑን ዐማሮች በአቢይ ሽመልስ ትእዛዝ ይታገታሉ። ኦሮሚያም ያወጣችውን ወጪ በአንድ ቀን ገቢ ታደርጋለች ብዬ ነግሬው ነበር። ይሄ ጥቁር ምላሴ የነካው መቼም መፈጸሙ አይቀርም ወዲያው ውሎ ሳያድር ከደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ተምረው ለእረፍት ወደ ቤተሰቦቻቸው የሚሄዱ ተማሪዎችን ሰላሌ ላይ በማገት አሁን በአንድ ተማሪ አንድ ሚልዮን ብር በመጠየቅ በአንድ ቀን መቶ ሚልየን ለትግሬ ክለብ ያወጣውን የዐማራን ልጆች በማገት ሊያስመልስ ነው። አቢይ አሕመድ ማለት እንዲህ ያለ አውሬ ነው። በዓለም ታሪክ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ የሀገሪቱን ካዝና ለጦርነትና ለቢልዮን ብሮች ቤተመንግሥት ግንባታ እያዋለ እየረጨ የጨረሰው ዕብድ መሪ፣ የጎርፍ ማስወገጃ የሌለው የመንገድ ዳር ልማት፣ የቡና ቤት አምፖል መትከያ ገንዘብ የጠረረበት አራጅ ኮሎኔል አብይ አህመድ የገዛ ሕዝቡን ከመግደል፣ ከማሰር፣ ከማጋዝ፣ በተጨማሪ ይኸው ተማሪ እያገተ የሚረካው ሳዲስቱ ካገታቸው ተማሪዎች በቀናት ውስጥ መቶ ሚልዮን ብር በመሰብሰብ ሪከርድ ሊሰብር ነው።
"…በሰሜን ተዋግተው ያላሸነፉትን ዐማራ፣ ከሰሜኑ ድል በኋላ ሊበሉት ተዘጋጅተውለት የነበረውን ዐማራ አሁን አላስችል ብሏቸው በትግሬ አክቲቪስቶች ጉትጎታና በኦሮሞ አክቲቪስቶች ጉትጎታ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ፣ በተለይ በከፋ ሰሞኑን ዐማራን ለማጽዳት ዝግጅታቸውን ጨርሰዋል። ቴሌግራም ገፆቻቸውን ተመልከቱ። አሩሲም እየወደመ ነው ዐማራው። በወለጋ እንደ አዲስ እያረዱት ነው ያልነቃውን ዐማራ። መከላከያው ነው ቆሞ የሚያሳርደው። በጅማም ዐማራውን መሳሪያውን ገፍፈው ለእርድ እያዘጋጁት ነው። ከሩዋንዳ የተማርነው በአንድ ቀን ሚልዮኖችን አርደን ቀንሰን ከዚያ በሃገር በቀል በእርቅና ምክክር ኮሚሽን በቄስና በሼክ በፕሮፓጋንዳ በእርቅ እንዘጋዋለን ነው የሚሉት። የኦሮሞ ቄሮ ሰው እያገተ ሕንፃ እየገነባ ነው። ከዋሸሁ ልቀጣ። መጨረሻቸውን ብቻ ማየት ነው የናፈቀኝ። አየህ ይህቺ ኦሮሚያ ናት በ2016 ዓም የበጀት ዓመት ዘርፈ ብዙ አገልግሎት የሚሰጡ ከ79 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው 20 ሺህ 664 ፕሮጀክቶች ለምረቃ አዘጋጅታለች ብለው የሚሳለቁብህ።
የማን ቤት ጠፍቶ የማን ሊበጂ
የአውሬ መፈንጫ ይሆናል እንጂ … በልልኝማ አንተው።
• ደርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው ከራየን ወንዝ ማዶ።
"ርዕሰ አንቀጽ"
"…በኦሮሚያ ክልል በ2016 ዓም የበጀት ዓመት ዘርፈ ብዙ አገልግሎት የሚሰጡ ከ79 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው 20 ሺህ 664 ፕሮጀክቶች ለምረቃ ተዘጋጅተዋል። መንግሥት የኅብረተሰቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ መሰረተ ልማቶችን የማስፋፋትና ተደራሽ የማድረግ ሥራዎችን በተገባደደዉ የበጀት ዓመት ሰፊ ትኩረት ሰጥቶ ሲሠራ ቆይቷል። ሐምሌ 1 ቀን 2016 ዓም ይላሉ ትናንት በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ሲሲራጭ የዋለው ዘገባ። የእኔ ጥያቄ የሚመጣው ቀጥሎ ነው።
"…እነዚህ በ2016 ዓም ብቻ ከ79 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው 20 ሺህ 664 ፕሮጀክቶች ተገንብተው ለምረቃ የተዘጋጁባት ኦሮሚያ በየትኛው የኢትዮጵያ ክልል ውስጥ ያለችው ኦሮሚያ ናት። እንዲህ ለብቻዋ በጀቷ ሳይሰረቅ፣ በሌቦች ሳይበላ፣ የመላእክት ስብስብ ካልሆኑ በቀር ባልተለመደ ሁኔታ ለ21 ሺ ፈሪ የቀረው ፕሮጀክቶች ሠርተው የሚያጠናቅቁት ምን ዓይነት የተለዩ ፍጡራን ቢሆኑ ነው ? ይሄ መመርመር አለበት ባይ ነኝ።
"…በውኑ ይሄ የምናውቀውና ዓለሙ ሁሉ የመሰከረለት ሕገ ወጥነት የነገሠበት ኦቦ ሽመልስ አብዲሳ የሚመራው የምድር ሲኦል የኦሮሚያ ክልል ነው ይሄን አስደማሚ የልማት እየፈጸመ ያለው? ሌሎቹ ክልሎች ለሠራተኞቻቸው የሚከፍሉት ደሞዝ አጥተው በሰቀቀን እየኖሩ እንዴት ነው ኦሮሚያ ለብቻዋ ወጥታ እንደ ዱባይ ለመሆን አክት እያደረገች ያለችው? እንደ ሀገር የዩኒቨርስቲ መምህራን ኑሮ ከብዷቸው የማስተማር ሂደቱን አስተጓጉለው የባጃጅና የታክሲ ሹፍርና ሥራ እየሠሩ ባለበት ሀገር፣ በደቡብ ኢትዮጵያ ሀኪሞች ደሞዝ አጥተው ከሆስፒታል ሥራ ወጥተው የቀን ሥራ ለመሥራት በሚሯሯጡበት ሀገር የዚህ ሁሉ ቀውስ ጠማቂው ክልል እንዴት እንደ ጃፓን ለብቻው ተነጥሎ መበልፀጉን ለማወጅ ደፈረ?
"…ለእኔ እንደሚገባኝ ኢትዮጵያ ማለት እንደ አንድ ኮንዲሚንየም ቤት ህንፃ ነው የማያት። በኮንዲምንየም ቤት ህንፃ ላይ ብዛቱ የታወቀ መኖሪያ ቤት ይገነባል። በእነዚያ መኖሪያ ቤቶች ውስጥ ደግሞ ሰዎች ይኖራሉ። ህንፃው የጋራ ህንፃ ነው። የህንፃው መሠረት አንድ ነው። ምሰሶውም የሁሉንም በህንፃው ላይ የሚኖሩ ነዋሪዎችን ደግፎ የሚይዝ ነው። በህንፃው ላይ የሚኖሩት ነዋሪዎች በራሳቸው በተሰጣቸው የቤት ቁጥር ነው የሚኖሩት። ከቤት ቁጥር 001 እስከ ቤት ቁጥር 086 ድረስ ያሉት ቤቶች በኗሪዎቹ የተያዙ ናቸው። ሁሉም ነዋሪዎች በጤና፣ በደስታ በህንፃው ላይ መኖር የሚችሉት አጠቃላይ የህንፃው ነዋሪዎች በየቤታቸው በሰላም ሲኖሩ ብቻ ነው። በየቤቱ ቆሎም፣ ጎመንም፣ ቂጣም፣ ጮማም በልቶ ሊያድር ይችላል። ዋናው ግን ሰላሙ ነው።
"…በኮንዲሚንየም ህንጻ ላይ ነዋሪ ስትሆን የምትጠነቀቀው ለራስህ ሰላም ብለህ ነው። ፎቶ፣ ስዕል ለመስቀል በግድግዳህ ላይ የምትመታው ሚስማር የወዲያኛውን የግድግዳህን ተጋሪ ሊረብሸው ይችላል። እናም ማስፈቀድ፣ ማሳወቅ ግድ ይልሃል። ህንፃው ላይ የሰካራም ረብሻ፣ የባልና ሚስት ፀብ፣ የኀዘን፣ የደስታ ድምጾች ሁሉ ሌላውን አሳታፊ ናቸው። እሳት በአንዱ የቤት ቁጥር ቢነሣ ሁሉም ናቸው የሚረበሹት። የሚታወኩት። አንዱ ቤት የተነሣው እሳት ህንፃውን ሙሉውን ነው የሚያወድመው። የሚያቃጥለው። እነ እንቶኔ ቤት የተነሣው እሳት እኔ ጥግ ላይ፣ ዳር ላይ ስላለሁ አይነካኝም አይባልም። እሳቱንም የምታጠፋው በጋራ ተረባርበህ ነው። ሰዎቹን ልትወዳቸውም፣ ልትጠላቸውም ትችላለህ። እሱ ለደንታህ ነው። ነገር ግን እሳቱን ለራስህ ስትል ዋጋ ከፍለህ ታጠፋለህ። ለማጥፋት ትረባረባለህ።
"…አሁን ያለችው ኢትዮጵያ ግን ተአምረኛ ኢትዮጵያ ናት። መሃንዲሶቿ በሀገረ እንግሊዝ ለንደን ላይ ነው ዲዛይኗን የቀየሱት። ለኦሮሞ ብቻ የምትመች ኢትዮጵያን እንሠራለን ብለው ነው የወሰኑት። ቤድሩሟን፣ ሳሎኗን፣ ኩሽናዋን ሁሉ በምንፈልገው መልኩ ነው የምንሠራውና የምንገነባው ብለው ነው የወሰኑት። በውሳኔአቸው መሠረት ደግሞ ኦሮሚያ እንድትለማ፣ ኦሮሚያን ዲሞክራሲያዊት ለማደርገ ኢትዮጵያን መሰባበር፣ ማፈራረስ ያስፈልጋል ነበር ያሉት። የሞተች፣ የታመመች፣ የደከመች፣ የፈራረሰች ኢትዮጵያ ላይ ነው ኦሮሚያን የምንገነባው ነበር ያሉት። ኢትዮጵያ ካልወደመች፣ ካልፈረሰች ኦሮሚያን ኢንሌሊስቱ፣ በዻዺኒ ኢንጂሩ ነበር ያሉት። እናም እየሆነ ያለው እንደዚያ ነው።
"…ትግራይ እስክትለማ ኢትዮጵያ ትድማ ብሎ በመፈክር ኢትዮጵያን አደህይቶ፣ ግጦ፣ እልብ አድርጎ በአጽሟ ያስቀራት የትግራዩ ጁንታ ብዙ እጁን የጁንታው መሪዎች ሲማግጡበት፣ ሲምነሸነሹበት ከርመው፣ ፋብሪካም፣ መንገድም፣ መሠረተ ልማትም ሲዘረጉ ከርመው፣ ሌላውን ክልል እና ነገድ ፀረ ልማት፣ ፀረ ሕዝብ፣ ፀረ እድገት፣ አሸባሪ፣ ፅንፈኛ፣ ጠባብ፣ የግብፅ ተላላኪ፣ የሻአቢያ ቅጥረኛ፣ የአልሸባብ ፈረስ ሲሉ ከርመው፣ እኛ ወርቅ ሕዝቦች ነን። እኛን መግፋት ግድግዳ እንደመግፋት ነው ሲሉ ከርው፣ ለጥጋባቸው ለከት ማበጀት አቅቷቸው፣ የሚያደርጉት የሚሠሩት አሳጥቷቸው ቅብጥብጥ ብለው። ሌላውን ክልል አደንቁረው፣ አተራምሰው ለጊዜው እነሱ የሰላም ምልክት፣ ሰላማውያን ሕዝቦች፣ ሰው የማይታገትበት፣ ሴቶች የሚደፈሩበት ግን ዋጥ፣ ጭጭ ብለው የሚኖሩበት፣ ነዳጅ እንዳወጣ ሀገር በሸነና በበሸነና የሆኑበትን ሥርዓት ፈጥረው ነበር። ኮንዲሚንየሙ ታውኮ፣ ተረብሾ ነገር ግን የኮንዲሚንየሙ ነዋሪና የቤት ቁጥር 001 ነዋሪዎች እየሳቁ፣ እየፈነጠዙ፣ በሌሎች እየቀለዱ ይኖሩ ነበር። ሽንቴ ሚሪንዳ ነው የሚሉ እንጀራ በወርቅ ካልበላን የሚሉ ሁላ ነበሩ። ዛሬስ የቤት ቁጥር 001 ነዋሪዎች በምን ሁኔታ ላይ ናቸው? መልሱን ለእናንተው።
"…አሁን ተረኛውን የቤት ቁጥር 004 ነዋሪዎችን እንመልከት። አየሩንም፣ ምድሩንም፣ ባንኩንም ታንኩንም ተረክበው ሳለ ተቃዋሚም ሳይኖርባቸው የኮንዲሚንየሙን ሰላም ጠብቀው አስጠብቀው በሰላም ማስተዳደርም አብሮ መኖርም ሲችሉ እነሱም ከቤት ቁጥር 001 ነዋሪዎች አወዳደቅ ትምህርት መውሰድ አቅቷቸው የሌለ አፈሉ። 001 ኦች ያደርጉ የነበረውን በእጥፍ፣ በዘግናኝ ሁኔታ መፈጸም ጀመሩ። ይሉኝታ፣ ሼም የሚባል ነገር የማያውቁ፣ ጨካኞች፣ አረመኔዎች ሆኑ። ፅንስ አርደው የሚበሉ ጨካኞች። አንገት ወግተው ደም የሚጠጡ ቫንፓየሮች፣ ዘራፊ፣ ገፋፊዎች ሆኑ። እህልና ከብት የሚያወድሞ፣ የሚያቃጥሉ፣ ሼክና ቄስ የሚያርዱ፣ ቤተ ክርስቲያን እና መስጊድ የሚንዱ፣ የአይሁድ እና የአረብ ስም በዝቷል ብለው በሜንጫ የሚቀንሱ፣ መጽሐፍ ቅዱስና ቁርዓን የሚያቃጥሉ፣ ለሀገር፣ ለእሴት፣ ለታሪክ፣ ለባህል ደንታ የሌላቸው ሆነው አረፉት። በዚሁ መሠረት ለንደን ላይ በወሰኑት ውሳኔ መሠረት ሥልጣናቸውን ተጠቅመው ኢትዮጵያን አፈራርሰው በኢትዮጵያ መቃብር ላይ ኦሮሚያ የምትባል ገነት የሆነች ምድር ለመመሥረት ደፋ ቀና ይሉ ይዘዋል።
"…አሁን ሥልጣን ላይ ያለው የኦሮሙማ መንግሥት መጀመሪያ ሥልጣን ላይ ሲወጣ ማረድ፣ መፍጀት የጀመረው ከምሥራቅ ኢትዮጵያ ከሀረርጌ ምድር ላይ ነው። ሶማሌ ክልል የሚኖሩ ዐማሮች እና ኦርቶዶክሳውያን የቤት ቁጥር 003 ነዋሪዎችን በመጨፍጨፍ፣ በማረድ ነበር እነሱን በመሰዋት ኢትዮጵያን ማፈራረስ ሀ ብሎ የተጀመረው። ከዚያ በኋላ ያለውን እናንተ ቁጠሩት። ቤንሻንጉል፣ መተከል፣ አዲስ አበባ ቡራዩ፣ ሰበታ፣ ሙሉ ኦሮሚያ፣ ጌዲኦ፣ ሀረር፣ ድሬደዋ፣ ሰሜን ሸዋ፣ ወለጋ፣ ኧረ ሥንቱ ተጠርቶ፣ ይዘለቃል። እነ ሲዳማ ሳይቀሩ ኦርቶዶክስ፣ ጉራጌና ዐማራን አረዱ፣ ለኢየሱስ አየዘመሩ ካህናትን በቤንዚን አቃጥለው ደፉ፣ ገደሉ።👇ከታች ይቀጥላል✍✍✍
“…ክፉ ለማድረግ የሚያስብ ተንኰለኛ ይባላል።” ምሳ 24፥8
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
እቀና ነበር…!
"…የአቢይ አሕመድ ፕላን B የሆነው የኦሮሞ ነፃ አውጪ ወይም ኦነግ ሸኔ የተባለው ገዳይ ቡድን ምንም ሳይዋጋ በኦቦ ብራኑ ፀጋዬ ከጂቡቲ፣ እነ ብራኑ ጁላ፣ እነ አቢይ አህመድ፣ እነ ይልማ መርዳሳ፣ እነ ሽመልስ አብዲሳ የሚልኩለትን ዘመናዊ የጦር መሳሪያ ተሸክሞ እንዘጭ እንዘጭ ሲል የሚያሳይ ፎቶ ተነሥቶ የሚለቀውን እያየሁ መጣም፣ መጣም እቀና ነበር።
"…17 ዓመት በሽፍትነት፣ 27 ዓመት በመንግሥትነት የሀገር ሀብት ሰብስባ፣ ሰብስባ፣ ዐማራውን በከዘራ፣ በዱላ ብቻ አስቀርታ፣ የሀገሪቱን ¾ኛ የጦር መሣሪያ ሻአቢያን በመዋጋት ሰበብ ትግራይ አከማችታ፣ ሰሜን ዕዝን አርዳ፣ መሳሪያውንም ገፍፋ፣ ተደፋ የሚባል ጦር አቋቁማ ዐማራና ኢትዮጵያ ላይ ስትደነፋ፣ የተደፋ ሠራዊቷ ሚሳኤል በጋሪ ጭኖ ትርኢት ሲያሳይ፣ ወደ አስመራ፣ ባህርዳርና ጎንደር ሮኬት ሲተኩስ፣ ታንኩን ሲያገማሽሩት፣ ቢኤሙን እንደ በረዶ ሲያዝንቡት እያየሁ እቀናም ደግሞም እጠይቅም ነበር። ዐማራውስ መቼ ይሆን ነቅቶ እንዲህ ዘጭ ብሎ ታጥቆ የማየው? እል ነበር።
"…ይኸው ቀኑ ደረሰና፣ የዐማራ አዚሙም ተገፈፈና፣ ቀበቶውን አስፈታለሁ ብሎ ዐማራ ክልል የገባውን የምርኮኛው የብራኑ ጁላን ሠራዊት እየተንከባከቡ፣ ከአድማ ብተናውና ከሪፐብሊካን ጋርዱም እየተረከቡ ዘጭ እያሉ ፎቶ ተነሥተው አንጀቴን እያራሱኝ ነው። የመጀመሪያ ጥያቄኤን፣ ልመናዬንም ሳልሞት ምኞቴን አሳክተህ የዐማራን አዚም ገፈህ ጥለህለት እንዲህ ታጥቆ ያሳየኸኝ ፈጣሪዬ ሆይ …! አሁንም ዐማራን በቀጣይ ታንክና ጀቱን ታጥቆ ታሳየኝ ዘንድ እማጸንህሃለሁ። 🙏🙏🙏
• በማርያም እስቲ ጸልዩልኝ 🙏🙏🙏
👆ከላይኛው ይቀጥላል… ✍✍✍ …ተንቀሳቀስ፣ የውጭ ጣልቃ ገብነትን አስወግድ፣ አትዋሽ፣ አትቅጠፍ፣ አትዘላብድ። ሁሉን ነገር ወደ ሚዲያ አንጠልጥለህ አትሩጥ። ፍሬን ያዝ። ምስጢር ይጠበቅ።
"…በዚህ ገባን፣ በዚህ ወጣን ብለህ ለጠላትህ በቲክቶክ፣ በፌስቡክና በቴሌግራም ይከታተልህ ዘንድ መረጃ አትስጥ። ይሄን ያህል ሻለቃ፣ ብርጌድ አለን እያልክ ሳትጠየቅ ለፍልፈህ ለጠላትህ ግብአት አትስጥ። ብልጭ ካደረግህ በቂ ነው። ዝም ብለህ ሥራህን ሥራ። አትጩህ፣ አታንቧርቅ። የማትፈጽመውን ቃል አትግባ። በሁለት ወር፣ በአንድ ሳምንት እዚህ እገባለሁ፣ እዚያ እደርሳለሁ ብለህ አትበጥረቅ። የተመጠኑ ቃላቶችን ተጠቀሙ። ሁሉም አያውራ፣ ሁሉም አይበጥረቅ። ተከባበሩ፣ ተባበሩ። ተረዳዱ። ምኑም ላልተያዘ ነገር ከወዲሁ እኔ እነግሥ እኔ እነግሥ ብላችሁ አትቧጨቁ። አንዱ አንዱን ጠልፎ ለመጣል አይንቀሳቀስ። የሚገባበት አይታወቅም እና ለወንድማችሁ ጉድጓድ አትቆፍሩ። ከቆፈራችሁም አታርቁት። አጀንዳ ሰጪ ሁኑ እንጂ አጀንዳ አትቀበሉ።
"…ሥራህን ሥራ፦ ዓላማህ እንደ ዓለት የፀና ይሁን። ጥቃት ይደርስብህ፣ ትበደል፣ ትሰደብ፣ ትታማ፣ ትቆስልና ትናቅ ይሆናል። አንተ ግን በጸና ውሳኔ በማያወላውል ቅናት እስከ መጨረሻ ጸንተህ “የሰጠኽኝን ሥራ ፈፀምኩ ሃይማኖቴንም ጠበቅሁ” ለማለት እስክትችል ድረስ የሕይወትህን ዓላማና የተፈጠርክበትን ግብ ተከተል። አራት ኪሎ እስክትገባ። ባንክና ታንኩን እስክትቆጣጠር፣ ያሳደዱህን፣ ያረዱ፣ የጨፈጨፉህን ተበቅለህ ለፍርድ እስክታቀርብ ከዓላማህ ወይ ፍንክች፣ ወይ ንቅንቅ እንዳትል። ወይ ንቅንቅ አልኩህ።
"…ይሄን ርዕሰ አንቀጽ የምታነቡ የዐማራ ባንዳዎች ልመርቃችሁ ነውና አሜን በሉ። በዚሁ ርዕሰ አንቀጼንም እቋጫለሁ። የዐማራን ሕዝብ የሚያርደውን፣ አንዲት ሴት ለሠላሳ እና ለአርባ የሚደፍረውን፣ በገጠር የእረኞችን አህያ ከንፈር ሳሙ፣ አህያውን ተገናኙ እያለ ዐማራነትን የሚያረክሰውን፣ ሽማግሌ አሮጊት መርጦ የሚገድለውን፣ የደሀ ገበሬ መኖሪያ ጎጆ በእሳት የሚያነደውን፣ ከብቱን፣ እህሉን የሚያወድምበት የሚያጠፋውን፣ መስጊድ፣ ቤተ ክርስቲያን፣ ቄስና ሼክ፣ የአብነት ትምህርት ቤት ተማሪን የሚያቃጥል፣ የሚያርድ፣ የሚገድለውን አረመኔ የኦሮሙማ ሰራዊት እየመራህ፣ እየቀለብክ፣ እየጠቆምክ የምትኖር ጨካኝ አርበሰፊ ሆድ ባንዳ ዐማራ ልመርቅህ ነኝ አሜን በል።
"…ዘር አይውጣልህ፣ እግርህን ቄጤማ፣ አይንህን ጨለማ ያድርገው፣ ለብሰህ አይመርብህ፣ አይሙቅህ፣ በልተህ አትጥገብ፣ እንቅልፍ፣ እረፍት ያሳጣህ፣ ዘርህ ለማኝ ይሁን፣ የዐማራ ወገንህ ደም ይፋረድህ። የሀዘን ድንኳን በቤትህ ይግባ፣ ከገባም ድንኳን አይነቀል። በረከት ረድኤት ያሳጣህ፣ በቁምህ በስብስ፣ ክርፋታም፣ ሰው የማይቀርብህ የገማህ፣ የሸተትክ፣ የጠነባህ ሁን። በሁሉ አይን የተናቅክ ሁን። የንጹሐን አምላክ ይፋረድህ። ተቅበዥባዥ ሁን። የቆምከባት መሬት ትክድህ፣ የውሻ ሞት ሙት። ቀባሪ ያሳጣህ። እንደወጣህ ያስቀርህ። ለአራጅ አገልጋይ ሆነሃልና ወጎንችህን ያረደው አራጅ በአንተም ላይ ይረማመድብህ። ያወራርድህ።
"…አምላክ ሆይ፥ ምሥጋናዬን ዝም አትበል፥ የኃጢአተኛ አፍና የተንኰለኛ አፍ በላዬ ተላቅቀውብኛልና፤ በሽንገላ አንደበትም በላዬ ተናገሩ፤ በጥል ቃል ከበቡኝ፥ በከንቱም ተሰለፉብኝ። በወደድኋቸው ፋንታ አጣሉኝ፥ እኔ ግን እጸልያለሁ። በመልካም ፋንታ ክፉን፥ በወደድኋቸውም ፋንታ ጠላትነትን መለሱልኝ።
"…በላዩ ኃጢአተኛን ሹም፤ ሰይጣንም በቀኙ ይቁም። በተምዋገተም ጊዜ ተረትቶ ይውጣ፤ ጸሎቱም ኃጢአት ትሁንበት። ዘመኖቹም ጥቂት ይሁኑ፤ ሹመቱንም ሌላ ይውሰድ። ልጆቹም ድሀ አደግ ይሁኑ፥ ሚስቱም መበለት ትሁን። ልጆቹም ተናውጠው ይቅበዝበዙ ይለምኑም፥ ከስፍራቸውም ይባረሩ። ባለዕዳም ያለውን ሁሉ ይበርብረው፥ እንግዶችም ድካሙን ሁሉ ይበዝብዙት። የሚያግዘውንም አያግኝ፤ ለድሀ አደግ ልጆቹም የሚራራ አይኑር። ልጆቹ ይጥፉ፤ በአንድ ትውልድ ስሙ ይደምሰስ። የአባቶቹ ኃጢአት በእግዚአብሔር ፊት ትታሰብ፤ የእናቱም ኃጢአት አትደምሰስ።
"…በእግዚአብሔር ፊት ሁልጊዜ ይኑሩ፤ መታሰቢያቸው ከምድር ይጥፋ።ምሕረትን ያደርግ ዘንድ አላሰበምና ችግረኛንና ምስኪንን ልቡ የተሰበረውንም ሰው ይገድል ዘንድ አሳደደ። መርገምን ወደደ ወደ እርሱም መጣች፤ በረከትንም አልመረጠም ከእርሱም ራቀች። መርገምን እንደ ልብስ ለበሳት፥ እንደ ውኃም ወደ አንጀቱ፥ እንደ ቅባትም ወደ አጥንቱ ገባች። እንደሚለብሰው ልብስ፥ ሁልጊዜም እንደሚታጠቀው ትጥቅ ይሁነው። ይህ ሥራ ከእግዚአብሔር ዘንድ በሚያጣሉኝ በነፍሴም ላይ ክፉን በሚናገሩ ነው። መዝ 109፥ 1-20
"… አሜን ብቻ ‼
• ድል ለዐማራ ፋኖ…!
• ድል ለተገፋው ለዐማራ ሕዝብ…!
• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው ከራየን ወንዝ ማዶ።
መልካም…
"…እግዚአብሔር ይመስገን። ያመሰግን ዘንድ የሚጠበቀው 1ሺ ሰው ሞልቶ ተትረፍርፏል። ከምስጋናው በመቀጠል ደግሞ ያው እንደተለመደው ወደ ርዕሰ አንቀጽ ንባባችን እንሄዳለን ማለት ነው።
"…በዛሬው ርዕሰ አንቀጻችን ደግሞ የዐማራ ፋኖን መምከር የዐማራ ባንዳን መንከር፣ መዝፈቅ፣ መድፈቅ ነው ያማረኝ። ባንዳን እርገም፣ እርገምም አሰኘኝ። እናም በዚህ መንገድ ርዕሰ አንቀጼን መጻፍ አምሮኝ አዘጋጀሁት።
• እህሳ እናንተስ ርዕሰ አንቀጹን ለማንበብ ዝግጁ ናችሁ?
አዎ ብያለሁ…!
"…አሁንም ደግሜ ደጋግሜ እላለሁ የሰው ዘር ጨፍጫፊ አረመኔ ለፍርድ እንጂ ለእርቅ አይቀርብም።
"… ዶር ይልቃል የሰላም ድርድር እንሞክር ሲል አይ አይሆንም ብሎ አውርዶ 97% ቱን የዐማራ ግዛት ነፃ አውጥተናል፣ ፋኖን ደምስሰን ለቀማ ላይ ነን ያለውን አረጋ ከበደን ካመጣህ በኋላ የምን እርቅ፣ የምን ሰላም ነው? ፍርድ ብቻ።
"…ስለ ሰላም እንሩጥ ያሉትን አስረህ ስታበቃ፣ ዛሬ ብናልፍ አንዷለምን፣ ብሬ ላላን እና አዳነች አቤቤን ይዘህ እንዘጭ እንዘጭ ብትል ማን ሊሰማህ ነው?
"…ብፁዕ አባታችን እደግመዋለሁ። እርስዎ ጳጳስ ስለሆኑ አይርቦትም፣ አይጠማዎትም፣ የነዳጅ አይቸገሩም። ደሞዝዎ 70 ሰማንያ ሺ ይሆናል። ሚስትና ድስት ለሌለው ሰው ያውም ለመነኩሴ ይሄ በጣም ብዙ ነው።
"…ፓስፖርትዎ የዲፕሎማት ነው። የፈለጉት ሀገር በፈለጉት ጊዜ ይሄዳሉ። ሲያሻዎ ዶላር፣ አልያም ፓውንድ አይቸግርዎትም። ስለሚታሰረው፣ ስለ ሚገደለው፣ ስለሚታፈነው ዐማራም ደንታ አይሰጥዎትም። እናም የፈለጉትን ቢሉ ከጥቅምዎ አኳያ ልክ ነዎት። ባይጰጵሱ ብቻ ሳይሆን ለአገዛዙ ካላሸረገዱ ይሄን የመሰለ የድሎት፣ የምቾት፣ የመንደላቀቅ ኑሮን ከወዴት ያገኙት ነበር?
"…ደግሜ እላለሁ ብልፅግና አራጅ ነው። ገዳይ ነው፣ ዘር ጨፍጫፊ ጄኖሳይደር ነው። ፀረ ዐማራ፣ ፀረ ኦርቶዶክስ ስብስብ ነው። ፋኖዎች ከሰሙኝ ደግሜ እላቸዋለሁ። መሳሪያ አውርዱና ለገዳዩ አገዛዝ እጃችሁን ስጡ የሚል ጳጳስ፣ ወላ ቄስ መነኩሴ፣ ወላ ሼክ ቢመጣ እንዳትሰሙት ብቻ ሳይሆን ምከሩት። አለቀ።
"…ሬሳ ነግጄ መሰለኝ ዛሬ ዐማራው ራሱን ለመከላከል የበቃው። አዎ ሬሳ ነጋዴ ነኝ። ነግጄም አትርፌአለሁ። ትርፌም ይኸው እየታየ ነው። ዐማራው በገፍ ወጥቶ ራሱን እየተከላከለ ነው። አዎ ሬሳ ነጋዴ ነኝ።
• ዘመዴ ነኝ ሬሳ ነጋዴው። ይፍቱኝ አባቴ። 🙏🙏🙏
"…የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ ምክትል አዛዥ የሆነውና የብርጋዲየር ጄኔራል አበባው ሰይድ አጃቢ የሆነው የጎንደር ዳባት ተወላጁ ዐማራው ኮማንዶ ከአራጁ ብልፅግና አገዛዝ ገረድነት ወጥቶ የዐማራ ፋኖን መቀላቀሉን አሁን የደረሰኝ መረጃ ያመለክታል። ጄነራሉ የማእከላዊ ሸዋ ኮምንድ ፖስት ምክትል አዛዥም ነው፡፡
"…የጄነራሉ አጃቢ ፋኖን ሲቀላቀል ባዶ እጁን ሳይሆን ሁለት ባለ ሃዲዱን ጥቁር ክላሽና አንድ ስናይፐርም ይዞላቸው ገብቷል። ጄነራሉ ልከውት ነው የሚመስለው። እኔ እስክመጣ ይህቺን ይዘህ ሂድ ያሉት ነው የሚመስለው። በቀጣይ አጃቢዎች ፋኖን ከመቀላቀል ውጪም ሌላ ሌላ ተአምራት ይሠራሉ ተብሎም ይጠበቃል።
"…ዐማራ ግን ከማሸነፍ ውጪ ሌላ ሁለተኛም፣ ሦስተኛም፣ መቶኛም አማራጭ የለውም። አከተመ።
"…ያነቡታልና እስቲ በመከላከያ ውስጥ፣ በፌደራል ፖሊስ፣ በአድማ ብተና፣ እንዲሁም በባለሥልጣናት እጀባ ላይ ሥራ ላሉ የዐማራ ተወላጅ ወታደሮች መልእክት አስተላልፉላቸው።
"ርዕሰ አንቀጽ"
"…በዓለም ላይ ሰላም ሳይኖራት የሰላም ሚንስትር መሥሪያ ቤት ያቋቋመችው ብቸኛዋ ሀገራችን ኢትዮጵያ ናት። እናም ይሄው ቀልደኛ የብልፄ መሥሪያ ቤት በኢትዮጵያ የጠፋውን ሰላም በማራቶን ሩጫና በቀበሌ ኮንፍረንስ አመጣዋለሁ እያለ ነው።
"…በውኑ ሰላም የቀረ ደሞዙ በሚቆረጥበት በካድሬዎች የጎዳና ላይ ሩጫና የቀረ ማዳበሪያ፣ ስኳርና ዘይት በሚከለከልበት በቀበሌ የሴፍቲኔት ኮንፍረንስ ስብሰባ ይመጣል? ይገኛል? ይሰፍናልን?
"…የሮጡትም አዘጥዝጠው ላብበላብም ሆነው፣ ትርፉን ቲሸረት አግኝተው ወደ ቤታቸው ገብተዋል። ሴፍቲኔቶችም ከቤተ ክርስቲያን ቀርተው፣ እንቅልፋቸውን በአዳራሽ ለጥጠው ወደ ቤታቸው ተመልሰዋል። ሰላም በዚህ መልኩ ትመጣለች ወይ?
"…ሁለት መኪና ሙሉ ተማሪ ኦሮሞዎች አግተው ወስደው፣ መውሰድ ብቻ ሳይሆን በእያንዳንዱ ተማሪ 700 ሺ ብር በባንክ ከፍላችሁ መውሰድ ትችላላችሁ በሚባልበት ሀገር፣ ይሄንኑ ዜና አንድም ጋዜጠኛም ሆነ የመገናኛ ብዙሃን እንዳይዘግቡት መመሪያ ወርዶ እንደተራ ነገር በሚቆጠርበት ሀገር ሰላም፣ ሰላም ቢባል እንኳን ሰላም ወሮ ሰላማዊት እንኳ ትሰማለች፣ ትመጣለችስ ወይ?
"…ሰላም በዲስኩር፣ ሰላም በድራማ፣ ሰላም በቲያትር፣ ሰላም በፊልም፣ ሰላም በሙዚቃ፣ ሰላም በኮንፈረንስ፣ ሰላም በሩጫ፣ ሰላም በፉገራ፣ ሰላም አራጅ አሳራጁ አቢይ አህመድ እያለ፣ አጨብጫቢ ለምን ብሎ የማይጠይቀው እንቅልፋሙ ፓርላማ እያለ፣ አትልፉ አይመጣም። ሰላም ገዳይ ሥርዓት እያለ አትመጣም። ትፈራለች። ትደነግጣለችም።
• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው ከራየን ወንዝ ማዶ።
"…በሉ ጎዶኞቼ ለማንኛው ነገ ዕለተ ሰንበትም፣ በዚያውም ሰኔ 30ም ነው። ከረሳችሁት ላስታውሳችሁ ብዬ ነው።
"…ደግሞ ግርርም እንዳይላችሁ ሥርዓተ ቅዳሴውም በቤተ ክርስቲያን ነው የሚፈጸመው።
• ሌላው ደግሞ አዝማሪ አቡዱ ኪያር አዲስ ዘፈን አውጥቷል እንዴ?
"…ምንአለ ሰላምን ብትሰብክ? ይለኛል… መለስኩለታ… የማንም ንፍጣም ከመሬት ተነሥቶ ክቡር የሆነውን የሰው ልጅ እንደ በግ አጋድሞ፣ እንደ ዶሮ ጨምቆና አንቆ ያለሕግ የማንም ወጠጤ ቦዘኔ አዋርዶ ከሚገድልህ ራስህንም ቤተሰብህንም ተደራጅተህ እና ታጥቀህ ተከላከል። እየፎገላ ሊያርድህ የሚመጣን ሰገጤ የሰው መቶ ኩንታል ገተት ፋራ መክተህ፣ አናት አባቱን ብለህ አንክተው፣ ከበረታብህ ጥለህ ውደቅ፣ አልያም ጥለህ እለፍ ብሎ እንደ መስበክ ያለ የሰላም ሰባኪነት ከየት አባክ እንዲመጣልህ ትፈልጋለህ? ሰላምን ለማያውቅ ደንቆሮ አራጅ መድኃኒቱ ይሄ ነው ብሎ ከማስተማርስ ውጪ ሌላ ምን ዓይነት ስብከት እንዲሰበክለት ነው የሚፈልገው። አዛኜን ከእኔ በላይ የሰላም ሰባኪማ የለም።
ረስቼው…
"…ቤተ ክርስቲያን ከነ ካህኑና ምእመኑ መስጊዱንም ከነ ሼሁና ሙኢመኑ፣ የደረሰች ነፍሰጡር አርዶ ጽንስ የሚበላ፣ ሰው እያገተ ሚልዮኖችን የሚለቅም፣ ለእንስሳት እንኳ የማይራራን አረመኔ ሴቶችን የሚደፍር፣ የሚጨፈጭፍም፣ ሕጻናትን አራጅ አሳራጅን አሸባሪ መክቶም አንክቶም አናቱን ብሎ ፈርክሶ ራስን መከላከል "ጽድቅ" ነው። የሀገርን ነቀርሳ መንቀል ጻድቅ ያደርጋል፣ ሃውልት ሁላ ይቀረጽለታል።
• እህዕ…ሚልኢላል ኢሄ…
"…በፍልስጤማውያን፣ በበርማውያን፣ በሶሪያ፣ በሊቢያና በየመን፣ በኢራቅም፣ በሱዳንም በደረሰው ውድመት፣ ጭፍጨፋ እንደ አንድ ክርስቲያን አዝናለሁ። ይሰማኛልም። እውነቱን ለመናገር ግን ኀዘኔ ከሌሎቹ ጋር ሲነፃፀር በኢትዮጵያ አስላም የዐማራ ወገኔ ላይ ከደረሰበት ኀዘን አይበልጥብኝም።
"…በኢትዮጵያ ምድር አንድ ፓስፖርት የሚጋሩ ዜጎች በዜግነት ቢሉ አንድ የሆኑ የአንድ ሀገር ልጆች በአገዛዝ ሴራ ምክንያት እንዲህ መንደር ሙሉ እስላም በማንነቱ ብቻ ተለይቶ ሲጨፈጨፍ እያየሁ "ፍልስጤም ሆይ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ" ብዬ የአዞ እንባ አላነባም። ከምር ይሄ አስመሳይነት ነው። ፍልስጤማውያን ራሱ ቢሰሙን አዛኜን ያፍሩብናል። ይስቁብናልም።
"…አሁን በኢትዮጵያ እስላም ስለሆንክ ከአራጆች ሰይፍ አትድንም። ዐማራ ከሆንክ ሃይማኖትህ፣ ኦርቶዶክስ ከሆንክ ደግሞ ማንነትህ አያድንህም። ወላ ትግሬ፣ ኦሮሞ፣ ዐማራ፣ ጉራጌ፣ ሲዳማ ወዘተ ሁን ለደንታህ ነው። ኦርቶዶክስ ከሆንክ ትገደላለህ፣ ትታፈናለህ፣ ትሰወራለህ። ትታረዳለህ። አለቀ። ዜና አይሠራልህ፣ ጭራሽ "እንኳንም ሞትክ ፀሐይ እንዳይመታው ለአስከሬንህ ዛፍ ነው የምተክልልህ ትባላለህ። እናም ወዳጄ መጀመሪያ ማንነትህን አድን። እሱን አስቀድመው።
• ፀቡ እንደዚያ ነው።
"ርዕሰ አንቀጽ"
"…ዐማራ ከሆንክ መጀመሪያ ከሁሉ አስቀድመህ በኢትዮጵያ ውስጥ በማንነትህ ምክንያት ተለይተህ የዘር ጭፍጨፋ እንደተፈጸመብህ፣ አሁንም እየተፈጸመብህ እንዳለ እና ለወደፊቱም ከአሁኑ ከወዲሁ ዋጋ ከፍለህ ካላስቆምከው በቀር ይኸው የዘር ጭፍጨፋ በከፋ መልኩ እንደሚፈጸምብህ እመን። ያመነ ነው የሚድነው። ይሄ ሥልጣኑ፣ ገንዘቡ እና ዝናው ይቆይህ ከድል በኋላ ይደርሳል። መጀመሪያ ለምን እና ለማን እንደምትታገል ዕወቅ ተረዳ።
• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው ከራየን ወንዝ ማዶ።