"…መልካም…
"…15 ሺ ሰው አንብቦት 9 ሰው ብው 😡 ብሎ የተናደደበት የዛሬው ርእሰ አንቀጻችን የሚተችበት ሰዓት ደርሷል። ቀጥሎ ደግሞ ተራው እንደተለመደው የእናንተ ሓሳብ የሚኮሞኮምበት ሰዓት ነው። በጨዋ ደንብ የምሽት 2:30 የመረጃ ቴሌቭዥን ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር መርሀ ግብራችን እስኪጀምር ድረስ እያወጋን እንቆያለን።
• 1…2…3…ጀምሩ…✍✍✍
👆 ② ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍
"…ሞአን የሚባል ቲክቶከር ሰሞኑን ሲናገር ቀልቤን የሳበውን ነገር ልጥቀስ። ይሄ ልጅ ድንገት ነው ወደ ቲክቶክ መንደር የመጣው። ከመጣ በኋላም በአንድ ጊዜ ነው ታዋቂ፣ ዝነኛ ነው የሆነው። ልጁ ቆንጆ፣ ቆንጆ ሴቶች ጌም አብረውት ለመጫወት ይገባሉ። አንዳቸውንም አክብሮ በጨዋ ደንብ አናግሮ አያውቅም። ጥንብ ርኩሳቸውን ነው የሚያወጣቸው። ቁጭ ብለው ስድባቸውን ጠጥተው ይወጣሉ። እነሱም ዝነኛ ሆነው ያድራሉ። ሞን የሰደባት ሴት ተብላ በፌስቡክ፣ በዮቲዩብ፣ በቲክቶክ ቫይራል ሆና ትሰራጫለች። እናም ይሄ ልጅ በቀደም እንዲህ ሲል ሰማሁት። "እኔ ልጄ በእኔ መንገድ እንዲገለጥ አልፈልግም። እኔ ወደ ቲክቶክ መንደር የመጣሁት ቲክቶክ ምን ያህል ደደቦችን እንደሚያጀግን ለማሳየት ነው። እኔ በመሳደቤ፣ ደደብ ደደብ በመጫወቴ በአንድ ጊዜ በመቶ ሺ የሚቆጠር ፎሎወር ነው ያገኘሁት። ሆቴል ገብቼ ተከፍሎልሃል ነው የምባለው፣ የሌለ አክባሪ ነው ያገኘሁት፣ በእውነተኛ ማንነቴ እንደዚህ አይደለሁም። ነገር ግን ቲክቶክ ምን ያህል የደደቦች ቤት እንደሆነ እኔ ራሴ ምስክር ነኝ። ከእኔ ምን ቁምነገር ተገኝቶ ነው ይህ ሁሉ ሰው የሚከተለኝ ካልሽ አላት ለልጅቷ። ሕዝቡ ምን ያህል ደደብና ተሳዳቢ አድናቂ እንደሆነ ያሳያል አላት። ከምር በጣም ነው ያደነቅኩት። ደግሞም እውነቱን ነው። በሀገር ደረጃም እንደዚያው ነው። ሀገር በ4ተኛ ክፍል ማይም፣ በዲፕሎማ ባለቤት አማካሪነት ነው የምትመራው።
"…ቲክቶክ እንደ ፍሬ በምትባል ትግሬ፣ በሀሺሽ ጦዛ በአደባባይ ብልቷንና ጡቷን እያሳየች ጊፍት ትሰበስብ በነበረ የቲክቶክ ሴተኛ አዳሪ የተሞላ ነበር። እነ ጂጂ ኪያ፣ እነ እማማ ሮማን የሚዋኙበት ባህር ነበር። የእነ ዳለቻን ተቅማጥ የሚያሲዝ፣ ትውከት በትውከት የሚያደርግ ስድብ ለመስማት እኮ ሺዎች ቲክቶክ ላይ ተጥደው ያመሹ ነበር። ይሄ እኮ የሚያሳየው የአስተዳደጋችንን፣ የአመጣጣችንን፣ የተገኘንበትን ቤተሰብ ስለሚወክል ነው። ለዳለቻ ስድብ አንበሳ የሚያወርዱ ሰዎችን ዓይቻለሁ። ዮኒ ማኛ እና ዳለቻ እኮ የብልፅግናው መንግሥት የክብር እንግዶች ሆነው ኢትዮጵያ ድረስ ተጋብዘው በብሔራዊ ቴሌቭዥን ጣቢያዎች ጭምር የክብር እንግዳ ተደርገው እስከመቅረብ ሁላ ደርሰው ነበር እኮ። አዎ ክፋትን ለማበረታታት፣ ነውርን ጌጥ ለማድረግ፣ ነውረኛን የሚያነግሥ ሥርዓት ነው የተፈጠረው።
"…በፖለቲካው ዓለምም ስንመጣ እንዲሁ ነው የምናገኘው። አብዛኞቹ የፖለቲካ መሪዎች በተቃውሞም ሆነ በገዢው ፓርቲ ጎራ የሚገኙቱ ተሳዳቢ ይቀጥራሉ። ድሮ ድሮ በጋዜጣ፣ ከዚያ በፓልቶክ፣ ከዚያ በፌስቡክ፣ ከዚያ በዩቲዩብ፣ አሁን ደግሞ በቲክቶክ። ከፍለው አልኳችሁ ሙልጭ አድርገው ሲያሰድቡ የሚውሉት። ድሮ ድሮ ተሳክቶላቸው ነበር። እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስም እንዲሁ ተሳክቶላቸው ነበር። በተለይ ስደተኛ ሥራ አጥ ልጆችን ቀጥረው ሲያሳድቡ ይውሉ ነበር። ሳሚ ቅማንቴው በሊቢያ በፈረንሳይ አድርጎ እንግሊዝ የገባ፣ ማእረግ የካሳንችሱ ጀርመን አስቀምጠው እንዲሁ መከራ ያስበሉት ነበር። አሁን ለተሻለ ብለው ከጀርመን ወደ ሜክሲኮ ወስደው ከሜክሲኮ ወደ አሜሪካ በእግሩ እንዲገባ ሳንቲም ሰጥተው አሁን መንገድ ላይ መከራ ላይ ነው ያለው። ክፉ አያግኘው። አዎ እንደዚህ ናቸው ቦለጢቀኞቹ።
"…በተለይ ፌክ ኢትዮጵያኒስቶቹ ግንቦቴዎቹ በዚህ የተካኑ ናቸው። ትግሬዎቹም ሞክረውት ነበር። ኦሮሞዎቹም እስከ አሁን አሉ። ግን እየደከሙ ነው። ግንቦቴዎቹ መልካቸውን ቀይረው ነው የመጡት። ሰይጣን በእባብ በኩል ወደ ገነት እንደገባው እነሱም መጀመሪያ በባልደራስ፣ ቀጥሎ በግንባሩ፣ ከዚያ በሠራዊቱ፣ በመጨረሻም አፋሕድ እስክንድር ነጋበት በኩል ነው ተሸሽገው ያሉት። ጎንደርን አራት ቦታ፣ ወሎን ሁለት ቦታ፣ ሸዋን ሁለት ቦታ ከፍለው የሚዳክሩት እነሱ ናቸው። ዘመነ ካሤና ጎጃም የሚሰደቡትም ለዚህ ነው። ጎጃም እምቢኝ ስላለ ነው። ወጊዱ ስላለ ሲወቀጥ የሚውለው።
"…እኔ ይሄን ነውር ነው የገለጥኩት። እኔ እነዚህን ነውረኞች ነው አሸማቅቄ ከጨዋታ ውጪ ያደረግኩት። እኔ ወደ ቲክቶክ መንደር ስመጣ ያበዱት እነ ፍሬ ጋለሞታዋ፣ እነ ሞጣ ቀራኒዮ ናቸው። በቀን 5 ሺ ዶላር ይሠሩበት የነበረውን የቲክቶክ መንደራቸውን ነው የበጠበጥኩት። በቃ ቲክቶክ ተበላሸ፣ ዘመድኩን የሚባለው ቀውስ ከመጣ አለቀልን ብለው ዋይዋይ እስኪሉ ድረስ ነው አፈር ከደቼ ያበላኋቸው። ጋለሞቶቹን ብቻ ሳይሆን ተሳዳቢዎቹንና ቀጣሪዎቻቸውን ሁላ ነው አፈር ከደቼ ያበላሁት። ድራሽ አባታቸውን ነው ያጠፋሁት። የዝሆን ቆዳ ለብሼ ገብቼ፣ ያውም እንደ እነሱ በቀን በቀን ተጥጄ ሳይሆን በወር ወይ በ15 ቀን አንዴ ብቅ ብዬ እየመጣሁ ነው አፈር ከደቼ ያበላሁአቸው። ስንቱን መልኩንም፣ ጠባዩንም ቀየርኩት። ስንቱን አልኳችሁ። ጉድ እስኪባል ነው ከነሱ የባሰ ቀውስ፣ እብድ፣ መሃይም ሆኜ ገብቼ የእብዶች አለቃ በመሆን ሥነ ሥርዓት ያስያዝኩት። በዚህ እኮራለሁ።
"…በተለይ በጎንደር ስም የተሸሸገውን የወልቃይት ሰሊጥ ያናወዘውን፣ የፖለቲካው ቅማንት የትግሬ ዲቃላውን የስኳድ መንጋ አከርካሪውን ሰብሬ ከጣልኩት በኋላ የቲክቶክ መንደር ሃላል የሆነ ሰላም ነው ያገኘው። ተሳዳቢዎቹ በሙሉ ግርር ብለው ወደ ትዊተር መንደር አፈግፍገው እንዲቀመጡ ነው ያደረግኳቸው። በዚያ ጡረተኛ ዶፍተሮችን እያጃጃሉ ቢቀመጡ ነው የሚሻለው። አዎ ድራሻቸውን አጥፍቻለሁ። አር የነካው እንጨት፣ የሴት ልማድ የወር አበባ ደም የነካው ጨርቅ ነው ያስመሰልኳቸው። የሚጠየፋቸው እንዲበዛ ነው ያደረግኩት። ያውም ወደ ገደለው ወዳ አፀያፊ የቪድዮና የፎቶ ተግባራቸው ሳልገባ ማለት ነው። ይሄን ያደረገ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው። ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ።
"…ሰሞኑን ቲክቶክ መንደር ዞር ዞር እያልኩ ነበር። በመንደሩ ውስጥ ዐማሮችን አየሁ። በዕውቀት የሚያወሩ። በስድብ ፖለቲካ መሥራት እንደማይቻል የገባቸው። ተሳዳቢ፣ መንፈሳቸውን የሚረብሽ ሲመጣ ቀስፈው፣ ነቅለው የሚጥሉ። የዐማራን ባሕል፣ ሃይማኖት፣ ግብረገብ የጠበቁ። ድምጻቸው ረጋ ያለ፣ አንደበተ ርቱዕ፣ ፍርዳቸው ትክክል። ደም ግባታቸው የሚያምር፣ ለዛቸው፣ ወዛቸው፣ ጠረናቸው የሚያውድ፣ ስሙኝ ስሙኝ የሚል ድምጽ ያላቸው። አመስጋኞች፣ ምሑራን፣ ቅን ፈራጆችን አየሁ። እንዲያውም ባልተለመደ መልኩ መረጃ ቴሌቭዥንን እንርዳ ብለው የተሰበሰቡ ቅኖችን ነው ያየሁት።
"…ይሄ እንደ ቀላል የሚታይ አይደለም። ይሄ ለዐማራ መጪ ጊዜ የትንሣኤው ምልክት አድርጌ ነው ያየሁት። አንድ የሚደግፉት ሰው ሳይኖር ሁሉን በስድብ የሚያጥረገርጉ ጎዶሎ የአእምሮ ስንኩላን በሞሉበት በዚህ ፕላትፎርም ላይ የዐማራን ከፍታ የሚመልሱ ዐዋቂዎችን በማየቴ አምላኬን አመሰግነዋለሁ። ዐማራ በጠሹ ዮኒ ማኛ፣ በቀውሱ አውቆ አበዱ፣ በወንድ ጋለሞታው ሞጣ ቀራንዮ የተወከለበት ዘመን አልፎ ደርባባ፣ ደርዝ ያላቸው ጨዋ፣ ኩሩ፣ ዐዋቂ ዐማሮች በሆኑ የነገዱ አባላት ተወክሎ በማየቴ ደስታዬን እጥፍ ድርብ ነው ያደርገው። እግዚአብሔር ይመስገን።…👇 ② ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
"…መልካም…
"…የተዋረዱት የሳይበሩ ዓለም ፊልድ ማረሻ ጋሽ ዘመዴ የዛሬውን አጭር ርእሰ አንቀጽ አዘጋጅተው ጨርሰዋል።
"…ዴየደቡ የፊልድ ማረሻ ዶማ መዶሻው ዘመዴ ያዘጋጀውን ጣፋጭ ርእሰ አንቀጽ ለማንበብ፣ አንብባችሁም ዛሬ ምሽት 2:30 ላይ በሰበር እስከምመጣበት የምሽት ነጭ ነጯን የቴሌቭዥን፣ የቲክቶክ መርሀ ግብሬ ድረስ አስተያየታችሁን ለመስጠት ዝግጁ ናችሁ ወይ…?
• እደግመዋለሁ ዝግጁ ናችሁ ወይ…?
ላውቀው ስለፈለግኩ ነው…?
"…ሌሎችም ክፍት አፎች ማስተማሪያ ይሆን ዘንድ ይሄን ባለ ድንክ ሓሳብ ባለቤት፣ ነርቩ የተነካ የሌባ፣ የቀጣፊ፣ የፀረ ተዋሕዶ ወዳጅ ደውላችሁ ማንነቱን አጣሩልኝ እስኪ። በእሱ ቤት እኔን ጠይቆ፣ አሸማቅቆ ቶሎ ብሎ ኮመንቱን መደለቱ ነበር። ዘመዴ እኮ ነኝ። ቆቅ አያውቄ ነገር ነው። ቀብ ነው።
"…ይህቺን ማጨናበሪያ፣ የተቀባ፣ አጭበርባሪ፣ ሌባ፣ መናፍቅ ወንበዴ የቤተ ክህነት ሰው መንካት ያስቀስፋል የምትል ማጃጃያ ማስፈራሪያ ምክንያት በእኔ ዘንድ እንደማይሠራ ዕወቅ። እኔ ዘመዴ አንዴ የበሰበስኩ ዝናብ የማልፈራ ሰው ነኝ። የማደረገው አይደለም ሲዖል ገሃነመ እሳት ለምን ሌላም ቦታ ካለ አያስገባኝም። ቅንጣት ታህል አልፈራም። ሲኦል ቢያስገባኝም በፈቃዴ የፈረምኩ ሰው ነኝ። እንዲህ አይነት ከእኔ የበለጡ ወንበዴ፣ ጋለሞቶቹን ስለተጋፈጥኩ አይደለም ሲኦል እንጦሮጦስ ብገባ ቅር አይለኝም። ተቃውሞም የለኝ።
"…ስልኩ +251900448475 ነው። ሴቭ ሳደርገው Hi Hi ብሎ ነው የወጣው? ማነው እስቲ ጠይቁልኝ።
• ጎሽ ፍጠኑ። የሠራዊቱን ብዛትም ይየው።
ስሙኝማ አባቶቼ…!
"…በጠቅላይ ቤተ ክህነቱ በኩል ብፁዕ አቡነ አብርሃም ሆይ…! በዚህ ክፉ ዘመን የዚህች ታላቅ ሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያን በሌሎች ዓይን መዋረድ፣ ለሞራል ውድቀትም ዋነኛ ተጠያቂ ሆነው ተገኝተዋልና ከልጅነቴ ጀምሮ አሳምረው የሚያውቁኝ እኔ ልጅዎ የሐረርጌው ቆቱ መራታው ዘመዴ (አክሊለ ገብርኤል) እስከ ሞት ድረስ ልሞግትዎ፣ ልፋረድዎትም ቆርጬ ተነሥቻለሁ።
"…በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በኩልም ብፁዕ አቡነ ሄኖክ ሆይ…! ሆይ በዚህ ክፉ ዘመን የዚህች ታላቅ ሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያን በሌሎች ዓይን መዋረድ፣ ለሞራል ውድቀት ዋነኛ ተጠያቂ ሆነው ተገኝተዋልና ከወጣትነቴ ጀምሮ አሳምረው የሚያውቁኝ እኔ ልጅዎ የሐረርጌው ቆቱ መራታው ዘመዴ (አክሊለ ገብርኤል) እስከ ሞት ድረስ ልሞግትዎ፣ ልፋረድዎትም ቆርጬ ተነሥቻለሁ።
• ኔትወርኮቻችሁን እበጣጥሰዋለሁ
• መደበቂያ ዋሻ አሳጣችኋለሁ
• የበግ ለምዱን እገፍፋለሁ
• ከቤተ ክርስቲያን ክብር የእናንተ ክብር አይበልጥምና ከፍ ሲል አንተ አንተ እየተባባልን ጉረሮ ለጉረሮ ተያይዘን ይለይልናል። ግን አሸንፋችኋለሁ።
"…አስመስሎ፣ ቀጥፎ፣ ተለሳልሶ፣ ጳጳስ ነኝ፣ ቄስ መነኩሴ ነኝ ብሎ በአፍ ጅዶ ጠልፎ ጥሎ ሸውዶ ማለፍ የለም። አዛኜን ወላዲተ አምላክ ምስክሬ ናት ያበጠው ይፈነዳል። እስቲ ከጎናችሁ ያሰለፋችሁት ነፍሰበላ የወያኔ ኔትወርክና ኦነግ ያድናችሁ እንደሁ እናያለን። አበደን አንላቀቃትም።
"…ምእመናን ከምንግዜውም በላይ የከፋ፣ ጆሮ ጭው የሚያደርግ ዜናዎችን የምትሰሙበት ጊዜ እየመጣ ነውና ወገባችሁን ጠበቅ አድርጋችሁ በጽናት ቁሙ። በጥቂት ነውረኛ ቆሻሻ መሪዎቿ፣ በሌባ የሌባ ተቀባይ ጋለሞቶች ምክንያት ቅድስቲቷ ቤተ ክርስቲያን አትረክስም። ከወትሮው በተለየ መልኩ ቤተ ክርስቲያናችሁን ጠብቁ። ካዝናውንም ወጥራችሁ ያዙ።
•ቱ… አንላቀቃትም…!
"…ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር
"…ዛሬ ምሽት ልክ 2:10 ላይ ይጀምራል። እንደተለመደው ገባ ገባ በሉና ጠብቁን።
• Mereja TV: https://mereja.tv
• ዩቲዩብ 👉 https://youtu.be/M8F5cV_xM2A
• ትዊተር 👉 https://twitter.com/MerejaTV
• በራምብል 👉 https://rumble.com/c/Mereja/live
"…በተረፈ የእኔን የስልክ ወጪን ጨምሮ አገልግሎቴን ለመደገፍ የምትፈቅዱ።
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል መለገስ ትችላላችሁ። ሁላችሁም ተመስግናችኋል።
• ሻሎም… ሰላም…!
"…ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር
"…ዛሬ ምሽት ልክ 2:10 ላይ ይጀምራል። እንደተለመደው ገባ ገባ በሉና ጠብቁን።
• Mereja TV: https://mereja.tv
• ዩቲዩብ 👉 https://youtu.be/M8F5cV_xM2A
• ትዊተር 👉 https://twitter.com/MerejaTV
• በራምብል 👉 https://rumble.com/c/Mereja/live
"…በተረፈ የእኔን የስልክ ወጪን ጨምሮ አገልግሎቴን ለመደገፍ የምትፈቅዱ።
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል መለገስ ትችላላችሁ። ሁላችሁም ተመስግናችኋል።
• ሻሎም… ሰላም…!
ስኳድ እየመጣች ነው። 😂
"…አረጋ ከበደ አስቀጠቀጠን፣ ደካማ ነው፣ የአእምሮ መቃወስ ችግርም የቤት ጣጣም አለበት ብሎ የገመገመው የብአዴን ብልፅግና ከዛሬ ነገ ይሻሻላል ተብሎ ቢታሰብም፣ የአረጋ ወንድም ጥንቁልናና አስማትም ይረዳን ይሆናል ተብሎ ቢታሰብም ጭራሽ በጎጃም ምድር የብልፅግናው የኦሮሙማ አገዛዝ ወገብ ዛላ በመሰበሩ ምክንያት የዐማራ ብልጽግና የፕሬዘዳንት ለውጥ ለማድረግ መገደዱ እየተወራ ነው።
"…በኦሮሚያ ሽመልስ አብዲሳ ከፕሬዘዳንትነቱ ንቅንቅ ሳይል፣ ደብረ ጽዮን እንኳ ከወያኔ ሊቀ መንበርነቱ ላይ ተቀምጦ ሲያረጅ፣ ዐማራ ለ7ተኛ ጊዜ ፕሬዘዳንት ለመቀየር መገደዱ ነው የተሰማው።
"…ተረኛው ፕሬዝዳንት ከደቡብ ጎንደር ይሁን የሚል ጥቆማ ከዳንኤል ክብረትና ከታዬ አጽቀሥላሴ የቀረበ ሲሆን፣ በዚሁ ጥቆማ መሠረት እነ ዝናሽ እና እነ አገኘሁ፣ እነ መላኩም ተስማምተው አቶ ይርጋ ሲሳይን የዐማራ ክልል ፕሬዘዳንት ለማድረግ መጨረሳቸው ነው የሚሰማው።
"…የዐማራ ክልል የብልፅግና ፖርቲ ሓላፊውን አህመዲን ሙሐመድን ከወሎ፣ ምክትል ፕሬዚዳንቱን ደግሞ ድረስ ሳህሉን ከጎጃም ማድረጉ ተነግሯል። ከዚሁ ጎን ለጎን ኮምንኬሽን ሓላፊው መንገሻ ፈንታው፣ ፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊው፣ ዘሪሁን ፍቅሩ፣ አደረጃጄት ሓላፊው ፍስሀ ደሳለኝ፣
ውኃ ቢሮ ሓላፊው ማማሩ፣ እና የጤና ቢሮ ሓላፊው አብዱልከሪም መንግሥቱ በቀይ ካርድ ሊባረሩ መሆኑም ተሰምቷል።
"…በሌላ በኩል የጠንቋዩ ልጅ ዶር ምስጋናው ያዘጋጀው አቶ ጌታ አስራደ የብአዴን ፋኖዎችን አዲሱ የዐማራ ልዩ ኃይል በማድረግ ከሀገሩ ልጅ ከአዲሱ ፕሬዘዳንት ጋር ሊደራደር እንዳመቻቹለትም ተነግሯል። ፐፐ ከምር የጎንደር እስኳድ አልተቻለም። እስክንድር ነጋ፣ ሰሎሞን አጠና፣ ሀብቴ ወልዴ፣ ጌታ አስራደ፣ ዶር አምሳሉ፣ ምስጌ፣ አያሎ በሙሉ የጎንደር ስኳድ…
"…ቆይቼ እመለሳለሁ…!
"…ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ራሳቸውን ለሚያሰማሩ ለእስራኤል እረኞች ወዮላቸው! እረኞች በጎችን ያሰማሩ ዘንድ አይገባቸውምን? ጮማውን ትበላላችሁ ጠጕሩንም ትለብሳላችሁ፥ የወፈሩትን ታርዳላችሁ፤ በጎቹን ግን አታሰማሩም። የደከመውን አላጸናችሁትም የታመመውንም አላከማችሁትም የተሰበረውንም አልጠገናችሁትም የባዘነውንም አልመለሳችሁትም የጠፋውንም አልፈለጋችሁትም በኃይልና በጭቈናም ገዛችኋቸው። እረኛንም በማጣት ተበተኑ፥ ለምድርም አራዊት ሁሉ መብል ሆኑ፥ ተበተኑም። በጎቼ በተራሮች ሁሉና በረዘሙ ኮረብቶች ሁሉ ላይ ተቅበዝብዘዋል፥ በጎቼም በምድር ፊት ሁሉ ላይ ተበትነዋል፤ የሚሻም የሚፈልግም አልነበረም። ሕዝ 34፥ 2-6
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
የስታሊን ተማጽኖ…!
"…አቻምየለህ ታምሩ እንደነገረን ይህ ተማራኪ ሌተናል ኮሎኔል ያሬድ በርሄ ፊልድ ማረሻ ብርሃኑ ጁላን በ1981 ዓም ጎብዬ ላይ የማረከው ነው አሉ። ወያኔ 'ሜይዴይ' ወይም 22 እያለ የሚጠራው ክፍለ ሠራዊት መሪ የነበረው ያሬድ በርሄ በብልፅግና እና በወያኔ መካከል ጦርነት በተነሣ ጊዜ ታስሮ ሲማቅቅ ከቆየ በኋላ እነ ብራኑ ጁላ በቅርቡ ከእስር ፈትተው ወደ ዐማራ ክልል ሄዶ እንዲዋጋ ልከውታል። ይሄ የተራበ ሰው ዛሬ በዐማራ አርበኞች ጎጃም ውስጥ ከነ ዘር አጥፎ አራዊቱ ተማርኳል።
"…አቻም ሲቀጥል ራዲዮው ከተማረከ አዛዡ ለምን አልተማረከም? ላለው ለደርጉ መቶ አለቃ ሲሳይ አጌና ሬዴዮው ብቻ ሳይኾን አዛዣቸው መማረኩን ንገሩትም ብሏል። በነገራችን ሲሳይ አጌና ባህርዳር አቫንቲ ሆቴል አካባቢ ታይቷል የሚባል ነገርም አለ። ከአበባው ታደሰ ጋር ነው የሄደው ተብሏል።
"…እስታሊንም ከምር አንጀቴን ነው የበላው። አይ ዐማራ ጉደኛ ፍጥረት እኮ ነው።
"…የተማረከችው ራዲዮ ግን ስንቱን የፖለቲካ ቅማንት ጎንደር ዐማራ ላይ የተጣበቀ የትግሬ ዲቃለ የጎንደር ስኳድ ገመና እኮ ነው ከወልቃይት እስከ ኡጋንዳ፣ ከኡጋንዳ እስከ አማሪካ የተሰገሰገው ባንዳ ገመና የገለጠችው። ድራሽ አባታቸው እኮ ነው የጠፋው።
"…በነገራችን ላይ በመሳይ መኮንን በኩል፣ የጎንደር ዩኒቨርስቲው ስኳድ፣ የወልቃይት ቀለብተኛው፣ የእናት ፓርቲው መሥራች፣ ለሜጀር ጄነራል ውባንተ መገደል ዋነኛው ተጠርጣሪ፣ የጎንደር ዐማራ ፋኖን የአርበኛ ባዬን ድርጅት በቁሙ የወረሰን ዘራፊ ስኳድ ጀግና አድርጎ ቀባብት በግንቦት 7 በኩል ማምጣት አይቻልም። በፍጹም አይሞከርም።
• ጧ በል። በሰፊው እመጣልሃለሁ። እኔም ንስሀ የምገባበት መረጃ ነው የማፈነዳው። አለቀ።
"… በእነዚህ ፔርሙዳ ሆዶች፣ የተከፈተ መቃብር አፎች ምክንያት እኮ የቅዳሜ ከሰዓት የተቀበል መርሀ ግብራችን ተበላሸ አይደል? …ደግሞ ተበላሸ አይባልም ከዚህ በላይ ተቀበል ከወዴት ይመጣል?
• ምን አሰባችሁ። ከጦማሬ ምን ተረዳችሁ? እነዚህን ጉደኛ ስኳዶች ልንጋፈጥ ይገባል ወይስ የራሳቸው ጉዳይ ብለን እንተዋቸው።
• ተንፒሱ…!
• ተቀበል…ያዝ እንግዲህ…!
"…ይሄ ወደል አለሌ ዘራፊ ወንበዴ ሰው መልአከ መዊዕ በቃሉ ያለው ይባላል። ከጎንደር ጋይንት ደብረ ታቦር ነው ወደ አዲስ አበባ የመጣው። ወደ አዲስ አበባ ያመጣው ደግሞ የአረመኔው የትግሬ ነፃ አውጪ ድርጅት የደኅንነት ሓላፊ የሆነው የአቶ ጌታቸው አሰፋ ምክትል በሆነው በአቶ ያሬድ ዘሪሁን አማካኝነት የወያኔ የስለላ ድርጅት ሠራተኛ ተደርጎ ተመልምሎ ነው። የአቶ የጌታቸው አሠፋ ምክትል ያሬድ የተባለው ማለት በለውጡ ጊዜ ዱከም ሆቴል ውስጥ ተይዞ የነበረውና በኋላ የተፈታው ግለሰብ ማለት ነው።
"…አሁን ጊዜው በእናት ቅድስት ቤተ ክርስቲያንም ውስጥ፣ በዐማራ ባንክ እና በዐማራ ፋኖ ትግል ውስጥ እንደ ጉድ የተሰገሰጉትን ስኳድ ቅማንቴ የትግሬ ዲቃላዎችን ፊትለፊት በግልጥ የመፋለሚያ ጊዜ ነው። በትግራይ ኦርቶዶክስን የገነጠለው ቡድን አገው ሸንጎንና የኦሮሞ ኃይሎችን አስተባብሮ አዲስ አበባን የግሉ ካዝና ሊያደርጋት ከጫፍ ደርሷል። እንደ ጉድ ነው እንደ አልቅት የተመሰጉባት። ዜና አንብቦ ወይ ጉድ ይገርማል ለማለት ብቻ ሳይሆን ከምር አምርራችሁ ለመታገል ከቆረጣችሁ ሰዓቱ አሁን ነው። እንጀምር።
"…ይህ መልአከ መዊዕ በቃሉ የተባለ ተብታባ በርሜል አፍ ስኳድ ጎንደር አሰዳቢ ወንበዴ ሌባ መጀመሪያ እነ ያሬድ ከጎንደር አምጥተው መጀመሪያ በአዲስ አበባ የመደቡት በተለምዶ ጎጃሜዎች ይበዙበታል ተብሎ በሚታወቀው ጉለሌ በሚገኘው በሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን ነበር። በተመደበ በጥቂት ጊዜ ውስጥ የቅዱስ ሩፋኤልን ካዝና ከአምስቱ ከለባት ጋር ተሞዳምዶ ባዶ አስቀረው። መለመላውን አራቆተው። ወዲያው የሰበካ ጉባኤውና ማኅበረ ምእመናኑ በኃይለኛው አመፀ። የደብሩ የቅዱስ ሩፋኤል ወጣቶችም በኃይለኛ ጓ ሲሉ አገዛዙ ከቅዱስ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን ቀይረው ወደ ሌላ ቦታ አመጡት። ስኳዱ ከዚያ ሲባረር በሀገረ ስብከቱ ውስጥ ያለው ኔትወርክ የትኛው ደብር ውስጥ የሚበላ ገንዘብ በባንክ እንዳለ የሚያውቅ ቡድን ቦታውን ያመቻቻል። እናም በዚሁ ኔተወርክ አማካኝነት ከቅዱስ ሩፋኤል ሲባረር በወቅቱ ወደ 10 ሚልዮን ብር በካዝናዋ ውስጥ አላት ተብሎ ወደነበረው ወደ ቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያን ተመደበ። በወቅቱ የደብሯ አስተዳዳሪ የነበሩት አባ ኃይለገብርኤል አሁን የፓትርያርኩ ልዩ ጸሐፊም የአርሴማ አጥቢያ ሰበካም አንቀበለውም አሉ። ከዚያ እንቢታው ሲጸና ጠያቂ የነቃ ሰው የለውም ወደሚባለው ወደ የካ ሚካኤል እንዲገባ ተደረገ። የሚገርመው ያስገቡት የጨረቃው ጳጳስ የነበሩት እነ አባ ተክለ ሃይማኖት ናቸው።
"…የካ ቅዱስ ሚካኤል እያለ በጁንታው ጦርነት ጊዜ ትግሬዎቹ ሲታሰሩ እሱ በየእስር ቤቱ እየሄደ ትግሬዎቹ የቤት፣ የካዝና ቁልፋቸውን እየሰጡት የትግሬዎችን ሽጉጥ፣ የጦር መሣሪያ፣ ወርቅና ብር ሲያሸሽ ቆይቶ በኋላ በጥቆማ በራሱ በብልፅግና ታሰረ። ታስሮ ሲወጣ ግን የየካ ሚካኤል ካዝና ባዶ መሆኑን ያዩት የየካ ሚካል አጥቢያ ምእመናንና የየካ ወጣቶች ቢሮውን አሽገው ወንድ የሆነ ያስገባዋል ብለው በድጋሚ በኃይል አባረሩት። ይሄ የጎንደር ስኳድ ፀረ ጎጃሜ ወደል ዲቃላ ማረፊያ አጣ። የትግሬዎቹ አቅም ስለሳሳ ባለጊዜ ኦሮሞ አስፈለገው። እናም ሰው ሲፈለግ የአሁን ጊዜው ባለ ጊዜ ተረኛ ነኝ ባዩ ነውረኛ የአምቦ በታቹ የጉደር ኦሮሞ ነኝ ባዩ ዳዊት ሮቶ ተገኘ። ተገኘናም ከትግሬዎች እና የሳሊተ ምህረቱ አለቃ ከነበረው ከዘራፊው አሁን የቦሌ ክፍለ ከተማ ሥራ አስኪያጅ ከሆነው ከሩፋኤል ጋር ሆነው ቦሌ መድኃኔዓለም አስመደቡት። ደሞዙ ብቻ 23 ሺ ብር ነው። ኢማጂን…
"…የቦሌ መድኃኔዓለም ሰንበት ተማሪዎችና ወጣቶች፣ ሰበካ ጉባኤው በሙሉ በአንድነት ቆመው ይሄ ዘራፊ ነው። ቤተ ክርስቲያንን የሚያራቁት ወመኔ፣ ዱሪዬ፣ የሃይማኖት ሽታ የሌለበት ክፉ ሰው ነው። ከሁሉም ቦታ የተባረረው በዘረፋ ነው። የሚዘርፈውም ከደኅንነት መሥሪያ ቤቱ ጋር በመተባበር ነው። እናም ይሄ ሰው በደብራችን አይመደብብንም ብለው ለሀገረ ስብከቱ ያመለክታሉ። ሀገረ ስብከቱም ጉዳዩን አልፈታ ይላል። ወደ ጠቅላይ ቤተ ክህነቱ ይሄዳሉ። ጠቅላይ ቤተ ክህነቱም አቤቱታቸውን ሰምቶ እንዲነሣ ትእዛዝ ይሰጣል።
"…ይሄን ጊዜ ባለጊዜው የምዕራብ ሸዋ ልጅ፣ ወዳጄ ዳዊት ሮቶ፣ ኢንቨስተሩ ሮቶ፣ የአቃቂ ነፋስ ስልክ ክፍለከተማ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጁ ሮቶ ጣልቃ ይገባል። ለወለጋ ኦሮሞው ለአቡነ ሄኖክ ይሄ ልጅ እንዳይነሣም ብሎ ትእዛዝ ይሰጣል። ወዲያው ለኦሮሞ ደኅንነቶች፣ ለፖሊስ አዛዦች ተነግሮ፣ 500 ሺ ብርም አካባቢ ተከፍሎ የሚሉ አሉ ብቻ ተከፍሎአቸው፣ በቦሌ መድኃኔዓለም ካዝና ውስጥም የሚበላ 35 ሚልዮን ብርም ታሳቢ ተደርጎ ተቃውሞ ያነሡት ወጣቶች በሙሉ "ፋኖ ናቸው" በሚል ተለቃቅመው እንዲታሰሩ ይደረጋል። በዚህን ጊዜ የሰንሻይን ባለቤት እነ አቶ ሳሙኤል፣ የዮድ አቢሲንያ ባለቤት እነ አቶ ትእዛዙም ጣልቃ ገብተው ጉዳዩን አስረድተው ልጆቹ ከእስር ይፈታሉ።
"…ይሄ ወንበዴ ስኳድ ተበሳጨ። አቶ ትእዛዙ የዮድ አቢሲንያ ባለቤትም ፋኖን ይረዳል በሚል ለምን አናሳስረውም ተብሎም ተወሰነ። የቦሌ መድኃኔዓለምን ብር አላስበላ ያሉት እነ አቶ ትእዛዙን ለማሳሰር በብርቱ ተጣረ። ወደ እግረኛው ሚዲያም ዘንድ ሄዶ ከሰሳቸው። ነገር ግን እነ ዳዊት ሮቶ ራሱ በአቶ ትእዛዙ ላይ መጨከን አቃታቸው። አቶ ትእዛዙ ቆራቢ፣ ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን የሚረዳ ሰው ነው። ሌላ ዘዴ ይፈለግ እንጂ ይሄ አይመችም ብለው አለፉት።
"…አሁን እነዚህ ተውሳኮች፣ የሃይማኖት መልክ የሌላቸው ዳውላ ከርሳም ባለሻኛ ወደሎች። ጾም ጸሎት የማያውቁ አጋሰሶች። ወር እስከወር ፍየል ቤት ውስኪ ሲጠጡ የሚውሉ ሰካራሞች። ያዩአትን ሴት ካልተኙ፣ ካልሸረሞጡ እንቅልፍ የማይወስዳቸው የቆብ ስር ጋለሞቶች ጥጋባቸው የሚያደርጋቸውን ሲያሳጣቸው ነው አሁን አዲስ አበባን እንደ ትግራይና እንደ ኦሮሚያ ለምን አንገነጥለውም ብለው እንዲህ የሚፎገሉት። እነዚህ ጎንደር አሰዳቢ የትግሬ ዲቃሎች ከእነ የማነ ዘመንፈስቅዱስ እና ከወለጋው ተወላጅ ከብፅዕ አቡነ ሄኖክ ጋር በመሆን ነው አሁን አቡነ አብርሃም የወሰኑ ይመስል የጎጃም ጥላቻቸው በአፍንጫቸው ፈስሶ ሌላ ዘመቻ የጀመሩት። እኔ የአቡነ አብርሃም ደጋፊ አይደለሁም። ነገር ግን በላይም፣ በታችም የጎጃም ሰው ከሆነ ትግሬና ኦሮሞ ተሰብስቦ አፉን ሲከፍትበት ሳይ ይነደኛል።
"…ተመልከቱ ይሄ ስኳድ የሚታይ ብቻ የሚነዳው መኪና 10 ሚልዮን ብር የሚያወጣ ነው። የሚስቱን ሳይጨምር። ቪላ ቤቶቹን፣ በአጎቱ፣ በዘመዶቹ ስም ባንክ ያከማቸው ገንዘብ ሳይቆጠር ብቻውን ከአላሙዲን ልጆች በላይ ዘጭ ብሎ ይኖራል። ይሄ ተብታባ ገመድ አፍ የምእመናንን ገንዘብ አምስቱ ከለባት ከሚባሉት አለቃ፣ ጸሐፊ፣ ቁጥጥር እና ገንዘብ ያዥ ከሚባሉት ጋር እንዳሻቸው አድርገው መቀርጠፋቸው ሳያንስ አሁን ደግሞ ለጠቅላይ ቤተ ክህነቱ አንታዘዝም ብለው እንዲህ ይወበራሉ። ሀብታቸው ተቆጥሮ አያልቅም። ካህናቱን በቁማቸው ነው የሚሸጡት፣ የሚለወጡትም። ይሄ ከጎንደር ከጋይንት መጥቶ ስኳድነቱ ዲታ ያደረገው ሰው ነው እንዲህ አሁን ጎጃሜን መስደብ ያስከብራል በሚለው የዘመኑ የስኳድ የትግሬ ዲቃሎች መርህ ሄደው ነው አቡነ አብርሃም ላይ ዘመቻ የከፈቱት።…👇① ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
ከተቀበል በፊት…
"…እኔ ዘመዴ የዚህች የታላቋ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ልጅ ነኝ። በቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ የሚሰጠውን የሥነ መለኮት ትምህርት መርሀ ግብርም እንደ ኒቆዲሞስ የማታ ተምሬ እንደ አቅሚቲ ከቅዱስ ፓትርያርኩ እጅ ዲፕሎማዬን የተቀበልኩም ልጅዋ ነኝ። በተሰጠኝ አቅም ከነ ኃጢአት በደሌም ቢሆን አገልግያታለሁ ባልልም ተገልግዬባታለሁ። ከውስጥና ከውጭ ጠላቶቿም ጋር በኪሎ አቻዬ ከሆኑት ጋር ሀገሬን እስኪያሳጡኝ ድረስ ተታግዬ ታስሬ፣ ተፈትቼም የታገልኳቸውንም በሙሉ በዝረራ ማሸነፌም የታወቀ ነው።
"…የሆነው ሆኖ ከጥቂት ጊዜያት በኋላ በቤተ ክርስቲያን ጉዳይ ከቤተ ክህነቱም፣ ከምእመናኑም በኩል አጋዥ፣ አባከና የሚል በመጥፋቱ ምክንያት እኔም ነገር ዓለሙን ሁሉ እርግፍ አድርጌ ሁሉን ባልተወውም ለጊዜው ግን ቤተ ክህነቱን በተመለከተ እግዚአብሔር ይፍረድባቸው፣ በላ መዓቱን አውርዶ በራሱ መንገድ ያስተካክላቸው፣ ሰዎቹ በአብዛኛው ሃይማኖት የሌላቸው፣ እግዚአብሔር ፈጣሪ እንደሆነ የማያምኑ ጨካኝ አረመኔ፣ ሰው መሳይ በሸንጎ፣ አስመሳዮች፣ ጺም ብቻ አፈጣዲቆች፣ ጉበኞች፣ ሴሰኞች፣ አመንዝራና ሆዳሞች መድረኩን ጥቂቶች ጌታ ብዙኀኑ ካህናት የእነሱ ገረድ፣ አሽከር፣ ባርያ ሆነው እንደ ዕቃ የሚሸጡት የሚለውጡት ስለሆነ ይቀመሷት ብዬም ተወት አድርጌው ዞር ብዬ ነበር። አሁን ግን ሳስበው ልክ አልመስልህ ስላለኝ መለስ ብዬ መጎብኘት ሳይኖርብኝ አይቀርም ብዬ አሰብኩ።
"…ነውረኝነቱ ጣሪያ ነካ። ሌብነቱ፣ ዝርፊያው ገሃድ ወጣ። በቆብ ስር አመንዝራ፣ ጋለሞታው በዛ። መቅደሱን ለማቆሸሽ ግማታሞች ሽታዬ፣ ሽታዬ እየተባባሉ ከየትም ተለቃቅመው መጡ። ከተሃድሶ የበለጠ አደጋ መጋረጡን እያየሁ ነው።
"…እናም እናንተም ፈቃደኛ ከሆናችሁ የሆነ ሰሞን ልዙርባቸውና በጭቃ ዥራፌ ብንዠልጣቸውስ…? ሃኣ…?
"…ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር
"…ምሽት 2:30 ላይ ይጀምራል። ገባ ገባ በሉና ጠብቁን።
• ቲክቶክ 👉🏿 zemedkun.b" rel="nofollow">http://tiktok.com/@zemedkun.b
• ትዊተር 👉 https://twitter.com/MerejaTV
• በራምብል 👉 https://rumble.com/c/Mereja/live
• ዩቲዩብ 👉 YouTube: https://youtu.be/7UqWlD7n5ys
• Mereja TV: https://mereja.tv
"…በተረፈ የእኔን የስልክ ወጪን ጨምሮ አገልግሎቴን ለመደገፍ የምትፈቅዱ።
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል መለገስ ትችላላችሁ። ሁላችሁም ተመስግናችኋል።
• ሻሎም… ሰላም…!
👆 ③ ከላይኛው የቀጠለ… ✍✍✍ "…አሁን በዐማራው ፖለቲካ ውስጥ የእኔ ጣልቃገብነት እየቀነሰ ይመጣል። እንዲህ ዓይነት የነገዱ አባላት የአየሩን፣ የሳይበሩን መንደር ወደ መቆጣጠር ከመጡ እኔ ምን እሠራለሁ? ተስፋ ሳይቆርጡ፣ አጀንዳ ሳይቀበሉ፣ አጀንዳ ሰጪ ሆነው ከቀጠሉ እኔ ዘመዴ ምን እሠራለሁ? የተሰደቡኩት፣ በክፍት አፍ ሸታታ በጋለሞታ ወንድኛ አዳሪ መንደሬዎች ጭምር ስሰደብ የኖርኩት እንዲህ ዓይነት ጨዋ፣ ዐዋቂ፣ ሃይማኖተኛ ዐማሮች መድረኩን እስኪረከቡኝ ድረስ ነበር። ዛቻውን፣ ማስፈራራቱን፣ ስድቡን፣ ውግዘቱን ሁሉ ችዬ የተቀመጥኩት እንዲህ ዓይነት ዐማሮች ወደፊት እስኪመጡ ድረስ ነበር። እኔ ዘመዴ በዐማራ ፖለቲካ ውስጥ ሥልጣን፣ ገንዘብ፣ እና ዝና ፈልጌ አልመጣሁም። ከዐማራ ቦለጢቃ ያተረፍኩት ተቅማጥ በተቅማጥ የሚያደርግ ስድብና ውርደትን ብቻ ነው። ይሄን ያደረጉት ዲቃላ ፀረ ዐማራ ኃይሎች እንጂ ዐማሮቹ እንዳልሆኑ ግን 100% እርግጠኛ ሆኜ አፌን ሞልቼም እናገራለሁ። አሁን ግን ደስ እያለኝ ነው።
"…ማርያምን እስቲ ቲክቶክ ግቡና ተመልከቱ። ከሞጣ ነውሮ ቤት በቀር ዐማራ ነን የሚሉ ሁሉ እንዴት መድረኩን እንደተቆጣጠሩት። ኅብረታቸው። አንድነታቸው። አጀንዳ አሰጣጣቸው። አቤት ደስስ ሲል። ይሄን ነበር ለዘመናት የተመኘሁት። የተመኘሁትንም በዓይኔ እያየሁት በመምጣቴ ደስታዬ ወደር የለውም። ዐማራ እንደዚህ ሆኖ በማየቴም አምላኬን አመሰግነዋለሁ። ሚኪ ራያ ጠሾ ትኩስ ድንችን ስኳዶች ለብቻው አጋፍጠውት እንደ ቀውስ ሲያጓራ አይቼው አምላኬን አመስግኜዋለሁ። ኪሎኔል ፋንታሁን ሙሀቤ በድምጽ ውክልና ሰጥቶት ብር ለምንልኝ ቢለውም ዐማራው ተራራው ዲቃላ ስኳድ ዛሬም ብራችንን አይበላውም ብለው ባዶውን ሲያስቀሩት ሳይ ፈጣሪዬን አመሰገንኩት። የሕጻን ፌቨንን፣ የበላይ በቀለ ወያን አጀንዳ ጋርቤጅ የከተተውን ዐማራ ሳይ ልቤ በሀሴት ይሞላል። አዎ ዐማራ አጀንዳ መስጠት እንጂ አጀንዳ መቀበሉ መቅረት አለበት።
"…እስክስ አበበ በለው። ዐማራን ሲግጥ፣ በዐማራ ስም ሲሸቅጥ፣ በዐማራ ስም ሲነግድ የከረመው እስክስ አሁን ዱቄት በዱቄት ሆኖ ሳየው የተሰማኝን ልነግራችሁ አልችልም። እነ ኢትዮ 360ን በቁማቸው የቀበረ ትውልድ ነው የመጣው። በስሜ አትነግድም ብሎ እስክንድር ነጋን ጥፋ ከዚህ ያለ ትውልድ ነው የተፈጠረው። መንገደኛ እንደማይመራው፣ እንደማይወክለው ጮክ ብሎ የሚናገር ዐማራዊ ትውልድ ነው የተፈጠረው። አላፊ አግዳሚው አጀንዳ እየፈጠረ ዶላሩን የማያልበው ትውልድ ነው የተፈጠረው። ለምን፣ እንዴት፣ ወዴት የሚል ጠያቂ የዐማራ ትውልድ ነው የተፈጠረው። ቄስ ሆነህ፣ መስቀልና ታቦት ተሸክመህ፣ ሼክ ሆነህ፣ የሀገር ሽማግሌ ነኝ ብለህ ጺምህን አንዠርግገህ የማትሸውደው የዐማራ ትውልድ ነው የተፈጠረው።
"…የማያለቃቅስ፣ በብላሽ የማይገደል። አጀንደ ሰጪ እንጂ አጀንዳ የማይቀበል። ቅዲሚያ የቱ የሚል ባለ ብሩህ አእምሮ ባለቤት ዐማራዊ ትውልድ ነው የተፈጠረው። በስድብ የከበሩ ነበሩ። በስድብ የፋኖ መሪዎችን እስከመቆጣጠር የደረሱ ቲክቶከሮች ነበሩ። አሁንስ አሁንማ አር የነካቸው እንጨት ሆኑ። ሰው ተጠየፋቸው። ምንም ቢሉ፣ ቢዳክሩ፣ ቢሉ ቢሠሩ የሚያደምጣቸው ጠፋ። 24 ሰዓት ቲክቶክ ላይ ተጥደው ቢውሉ፣ ከኦሮሞ ነፃ አውጪ፣ ከትግሬ ነፃ አውጪ ጋር ልሟገት ነኝ ስሙኝ ቢሉ ወፍ የለም። ዐማራ ነፍሴ ነቅቷል። በዚህ ደግሞ እኮራለሁ። በእውነት እውነቴን እኮ ነው።
"…አሁን ፒፕሉ ነቅቷል። ዐማራ ክልል የተወለደ ሁሉ ዐማራ አይደለም። አማርኛ የተናገረ ሁሉም ዐማራ አይደለም። የዐማራ ስም ያለው ሁሉ ዐማራ አይደለም። ዐማራ ይሄን ታሳቢ አድርጎ ነው ወደፊትም መንቀሳቀስ ያለበት። እመኑኝ ዐማራ ያሸንፋል። ገዳዮች ክንዳቸው ይዝላል። አቅማቸው ይደክማል። አገዛዙ እኮ ገንዘብ ቢያጣ ገጠር ያለ ገበሬ ባለው በግና ፍየል፣ በሬና ላም፣ ፈረስና አህያ፣ በቅሎ ጭምር ለእያንዳንዱ ግብር ይክፈለኝ ወደማለት የገባው። ይሄ እኮ ውርደት ነው። አዎ የዐማራ ጥንካሬ አገዛዙን ፒያሳ ላይ ብልጭልጭ ነገር እየሠራ፣ ዳርዳሩ በሙሉ እስከ አዲስ አበባ ጫፍ በውጥረት እንዲሞላ ሆኗል። ከዐማራ ጋር እየተደረገ ያለው ጦርነት ለሀገሪቱ ከባድ ነው። ግን ደግሞ ፍጻሜው የዐማራ ማሸነፍ ነው።
"…ለሸዋ በተዘጋጀው እንቋጭ። ሌተናል ጀኔራል ደሪባ መኮነን (የኦህዴድ ልዩ ኃይል ዋና አዛዥ) የኦሮሞ ክልልን ልዩ ኃይል ይዞ ሸዋን ላይ ወረራ እንዲፈፅም መምሪያ ከሽመልስ አብዲሳና የኦሮሞ ክልል የጸጥታ ኃይሎች ክላስተር ዋና አስተባባሪ ከኮሎኔል ከፍያለው ተፈራ (የቀድሞው የኢንሳ ዋና አዛዥ) መመሪያ ተቀብሎ ሸዋን ለመውረርና አርሶ አደር ገበሬዎች አዝመራቸውን እንዳይሰበስቡ ጭፍጨፋ ለመፈፀም ዝግጅት እያደረገ መሆኑንን የተረጋገጠ መረጃ ደርሶኛል። ጎንደር የነበረ ሽምግልና በፋኖ ደረጀ በላይ ምክንያት ላይቀጠል ተቋርጧል። ጎጃም እንደ ሸዋ ምርት ሳይሰበስብ መሰረተ ልማቱ ከሕዝቡ ጋር እንዲወድም ተፈርዶበታል። የድሮን፣ የጀትና የሂሊኮፕተር የቦንብ ድብደባ፣ የንጹሐን ጭፍጨፋ ትግሉን ቢያጠነክረው እንጂ ቅንጣት ወደ ኋላ አይጎትተውም። የኦሮሙማው አገዛዝ በጨፈጨፈበት ቦታ ሁሉ ሃውልት እየተቀመጠ ይቀመጥ። እመኑኝ ዐማራው ድብን አድርጎ ያሸንፋል።
"…የቤተ ክህነቱን የወራዳ ሌባ የማፍያ ስብስብ ከነነውራቸው፣ ከነ ሌብነታቸው፣ ከነ አደገኛነታቸው፣ ከነ ግልሙትናቸው ፊትለፊት እፋለማቸዋለሁ። የሚደርሱኝ መረጃዎች በሙሉ ዘግናኝ፣ ዘግናኝ ጭምር ናቸው። አንድም ሰው አይቀረንም። እንዲደበቁ ጭምር ነው የምናደርጋቸው። ያስቀስፈኛል፣ ሲኦል ያስገባኛል ብዬም የምተወው አንዳች ነገር የለኝም። ዘራፊ ወንበዴ፣ ሌባ ቄስ ነኝ መነኩሴ ባይ ሁላ አልፋታውም። አጀንዳ ሰጪ እንጂ አጀንዳ ተቀባይም አንሆንም።
"…ወደ ማኅበራዊ ሚድያው የመጣችሁ ዐማሮች እንኳን ደኅና መጣችሁ። ጀምራችሁ አታቁሙት። በዕውቀት፣ በእውነት፣ በእርጋታ፣ ሰፈሩን ተቆጣጠሩት። መልከ ጥፉዎቹን የዐማራን ገጽታ ያበላሹ ቆሻሾችን በእናንተ እርጋታ እና እውቀት አድሱት። ሜዳውን በሚገባ ተቆጣጠሩት።
• ድል ለዐማራ ፋኖ…!
• ድል ለተገፋው ለዐማራ ሕዝብ…!
"ርእሰ አንቀጽ"
"…እስከ ዕለተ ማክሰኞ እስከ ዕለተ አርብ ድረስ ከምስጋና በኋላ የሚጦመረው ርእሰ አንቀጻችንን አሁን መጻፍ እንጀምራለን። እነሆ የዛሬው ርእሰ አንቀጻችን በዚህ መልክ ተዘጋጅቶ ቀርቧል።
ለውጥማ አለ።
"…በማኅበራዊ ሚዲያ የዘመን አቆጣጠር መሠረት ሚዲያው ከተፈጠረ ጊዜ ጀምሮ ለረጅም ዘመናት በሌሎች ነገዶችና በፌክ ኢትዮጵያኒስቶች ከፍተኛ ብልጫ ተወስዶበት የከረመው ነገደ ዐማራ አሁን አሁን ከቅርብ ወራት ወዲህ አኬር ተገልብጦ ዐማሮቹ ከተደበቁበት፣ ከተሸሸጉበት እየተገለጡ የሳይበሩን ዓለም የበላይነት በአስተማማኝ መልኩ ጠቅልለው በመውሰድ ላይ ይገኛሉ። በፌስቡክ ብትል፣ በዩቲዩብ፣ በቲክቶክ በለው፣ በቴሌግራም፣ ቲዊተርን ጨምሮ በሁሉም ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ኩሩው፣ ሀገር ወዳዱ ዐማራ ሁላቸውንም በዝረራ እያሸነፈ በዜሮ እየመራቸው ይገኛል። ይሄ ለዐማራው ትግል በበጎ የሚታይ አሸወይና የሆነም ዜና ነው። ደግሞም መጪውን የዐማራ ብሩህ ጊዜም አመላካች ነው።
"…በፊት በፊት በማኅበራዊ ሚዲያው በኩል የዐማራውን ትግል ማንም ሳይወክላቸው ውክልና እንደወሰደ ሰው አክት እያደረጉ ማኅበራዊ ሚድያውን የሚመሩት፣ የሚዘውሩትም እንደ እነ ዮኒ ማኛ አይነት ዱቄት ጠሾች ነበሩ። ደናቁርት፣ የአእምሮ ህሙማን፣ መድኀኒት እየወሰዱ በመድኅኒት ድጋፍ የሚንቀሳቀሱ እብዶች ነበሩ የሚመሩት። በየ24 ሰዓቱ እንደ እስስት በሚቀያየር ጠባያቸው እየተገለጡ መጀመሪያ በፌስቡክ ቪድዮ፣ ቀጥሎ በዩቲዩብ ቪድዮ፣ በመጨረሻም በቲክቶክ ላይቭ በየቀኑ እየተንቶኮተኩ ሕዝቡን ሁሉ ቶክታካ፣ ቱክቱክ፣ የተንተከተከ ሽባ አድርገው አሳስረው አስቀምጠውት ነበር። በእነ ዮኒ ማኛ ምክንያት የዐማራ ትግል በቀውሶች የሚመራ፣ ሰው የሌለው የደናቁርት መገለጫም ተደርጎ ተወስዶ ነበር። ዮኒ ማኛ አንዴ እስላም፣ አንዴ ጴንጤ፣ አንዴ ኦርቶዶክስ እየተጫወተ የዐማራን ትልቁን ምስሉን፣ ግዙፉን ሥዕሉን ሁሉ አቆሽሾበት ነበር።
"…እነ ዮኒ ማኛ ይመሩት የነበረው የዐማራ ትግል ምላስ ብቻ እንጂ ዕውቀት የሌለበት፣ ከዐማራ ባሕል፣ ሃይማኖት፣ ሥነ ምግባር ጋር የማይሄድ፣ ያልተለመደ ስለነበር በሌሎች ብሔር ብሔረሰቦች ዘንድ ዐማራው በእነ ዮኒ ማኛ ዓይን እንዲታይ ተደርጎም ነበር። እነ ዮኒ ማኛ በዓመት እስከ ሰማንያ ሺ ዶላር ይሠሩበት የነበረው የዩቲዩብ ቻናል እየተዘጋበቸው ሲመጣ፣ የለመዱትን እንደልቡ ገንዘብ ሲያጡ በቀጥታ የተዘዋወሩት ያገኟቸው ሁሉ ከፍሎ ወደሚሳደቡበት የአየር ላይ አገልግሎት ነበር። እንደ ድሮው የቴሌ ስልክ ሳንቲም ላጎረሳቸው ሁሉ እየጮሁ መኖርንም ሥራዬ ብለው ተያይዘው ቀጠሉ።
"…አገው ሸንጎ እንደከፈለው የምታውቀው ዮኒ ማኛ ከመሬት ተነሥቶ "ከዛሬ ጀምሮ አገው ነኝ" ካለ በቃ የተከፈለው ገንዘብ እስኪያልቅ ዐማራ ፍዳውን ይበላል በስድብ። ከዛሬ ጀምሮ ኦሮሞ ነኝ ካለ ኦሮሞ ነው ከፋዩ። ትግሬም እንደዚሁ። ሌላም የገንዘብ ማግኛ ነበራቸው እነ ዮኒ ማኛ። ለምሳሌ ከደሩ ዘሀረሩ ጋር ሆነው ይጠቃቀሱና ዱላቀረሽ ስድብ ይሰዳደባሉ። የማኅበራዊ ሚዲያው ማኅበረሰብ እስከ 1 ሚልዮን የሚሆነው ግርር ብሎ ሄዶ ልክ ምድር ላይ ሁለት ሰዎች መሰዳደብ ሲጀምሩ "ማነሽ ነጠላዬን አከብዪኝ፣ ከዘራዬንም፣ መነጥሬንም አቀብዪኝ" ብለው ተሰብስበው የስድብ አይነት ሰምተው ሸምተው እንደሚሄዱት እዚህም እንዲያ ነበር። ድስት ጥዳ ነበር ጀመሩ እንያቸው ብለው ተጠራርተው ሄደው 4ሺ ተመልካች ቆሞ ያያቸው የነበረው። ታዲያ በዚህን ጊዜ እነሱ ሸቀሉም አይደል? አዎ እንደዚህ ነበር የሚጫወቱበት ፒፕሉን።
"…ዘመዴ ትንሽ ረገጥ፣ ረገጥ ላደርግህና ሳንቲም ልሠራ ነው ብሎ ደሩ ዘሀረሩ ያስፈቅደኝ ነበር። እኔን ሲረግጥ ሙግት፣ ክርክር ይፈጠራል። ከዚያ ሳንቲም ይሠራል። ልጆቹንም ያሳድጋል። እንዲህ ነበር የማኅበራዊ ሚዲያው ጨዋታ። ከሁለተኛ ክፍል ትምህርቷን አቋርጣ በአፋር በረሀ አቆራርጣ፣ በጅቡቲ በኩል ቀይ ባሕርን በፊኛ ጀልባ ተሻግራ፣ በየመን በኩል በስንት ድካም ከሞት ጋር ተጋፍጣ ሳዑዲ አረቢያ የገባች ምስኪን የማዳም ቅመም ሁላ የዐማራው ትግል መሪ ሆና ከርማለች። ወንዱም እንደዚያው።
"…በማኅበራዊ ሚዲያው ላይ የዐማራ ምልክት ተደርገው የተቀመጡት በሙሉ የዐማራ መልክ የሌላቸው። የዐማራ ጠባይ የሌላቸው። የዐማራ ማንነት የሌላቸው። ያን ኩሩ፣ ያን ጀግና ሕዝብ የማይወክሉ። የቁጭራ ሰፈር የሴተኛ አዳሪ ልጅ የመሰሉ። እናቶቻቸው ከጋለሞታ ደንበኞቻቸው ጋር፣ ከሴተኛ አዳሪ ጎረቤቶቻቸው ጋር ሲሰዳደቡ ሰምተው ያደጉ ነውረኞች ያንኑ ሲሰሙት እንደ እናት ጡት ሲጠቡት ያደጉትን ስድብ የቤት አመል አይለቅምና ያንኑ ኮተታቸውን ሶሻል ሚዲያ ላይ አምጥተው የዐማራውን መልክ ሲያጠለሹት ነው የከረሙት። ምርጥ የዐማራ አክቲቪስት ነው ከተባለ በቃ ምርጥ ተሳዳቢ መሆን አለበት ተብሎ የታወጀ፣ የተደነገገ እስኪመስል ድረስ ማለት ነው ዐማራውን አንገቱን ያስደፉት።
"…ማኅበራዊ ሚድያው ቀውሴ ዮኒ ማኛን፣ 100 ኪሎ ሰገጠ ድልብ ፋራውን ሞጣን ቀራንዮን ነው የወለደው። ጎጃሜ ነኝ የሚለው ዮኒ ማኛን የተተካው ጎጃሜ ነኝ በሚለው ሞጣ ቀራንዮ ነው። ሞጣ ዮኒ ማኛን ወልዶ ሞጣ አባቱ ዮኒን በለጠው። አፉንም አስያዘው። ሞጣ ብቻውን አልመጣም። አባቷ ከጎጃም ወደ ጅማ ሄደው ከኮንታ ሴት የወለዷትን ብሪጅ ስቶንን ይዞ ነው የመጣው። እንዴት ያለ መንፈሳዊ ወንድም ያላት ብሪጅስቶን በስተእርጅና አልጋ ላይ ሆና ጊዜዋን ዐማራን በሚያዋርድ፣ በባህሉም፣ በሃይማኖቱም የሌለ፣ የነውረኛ የአህዛብን ሥራ እየሠሩ ማኅበራዊ ሚዲያውን ተቆጣጠሩት። ዐማራው አሁንም በማኅበራዊ ሚዲያ ብልጫውን በነውረኞች ተነጠቀ።
"…እንዴት እንዴት ያሉ ምሑራን፣ አንደበተ ርቱዕ ተናጋሪዎች፣ እውቀት ከምግባር ከሃይማኖት ጋር አስተባብረው የያዙ ዐማሮች እንዴት ብለው ይሄን ሰርክል ሰብረው ይግቡ? ይሄ የሳይበሩ ዓለም ስፍራው ብዙ ሕዝብ የተከማቸበት ነው። ስፍራው ብዙ የሰው ኃይል የሚንቀሳቀስበት ነው። እዚህ መንደር ገንዘብም በቀላሉ የሚሠራበት ስፍራ ነው። አንቀው የያዙት ግን ማይሞች ናቸው። ተሳዳቢ ማይም ደናቁርቶቹም እንዴት ይልቀቁት? ዐማሮቹም እንዴት ብለው ሰብረው ይግቡ? ገና አንድ አንደበተ ርቱዕ የሆነ ዐማራ ሲመጣ እንደ ግሪሳ ወፍ ግርር ብለው መጥተው አሸማቀው፣ ድራሽ አባቱ እንዲጠፋ ነው የሚያደርጉት። የስድብ ናዳ ያወርዱበታል። በዐማራ ባህል፣ ወግ፣ ሃይማኖት የሌለ የስድብ ውርጂብኝ ነው የሚያወርዱበት። በቃ ያ ሰው ብን ብሎ ነው የሚጠፋላቸው። እንዲህ እያሉ ነበር ማኅበራዊ ሚዲያውን ከዐማራ አፅድተው በዐማራ ስም ተቆጣጥረው ይዘውት የቆዩት።
"…ማኅበራዊ ሚድያውን ደደቦች፣ የህዳር አህዮች፣ ማይሞች፣ ሴተኛ አዳሪዎችና ወንድኛ አዳሪ ጋለሞቶች ተቆጣጠሩት። ሕዝብ አማራጭ ስላጣ የሚያደምጠው እነሱን ብቻ ሆነ። 10 ሺ ሰው ላይቭ ገጭ ብሎ የሚያያቸው እነርሱኑ ብቻ ሆነ። ቧልት፣ ሟርት፣ ሴክስ፣ ዝሙት፣ አግቦ፣ ሽሙጥ፣ መዳራት በእነዚህ ማይሞች አፍ በትውልዱ አእምሮ ውስጥ ፈሰሰ። ተዘራ። ተዘርቶም አልቀረ አሁን በኢትዮጵያ ውስጥ በማኅበራዊ ሚዲያው ውስጥ ታወቂ፣ ዝነኛ፣ ሀብታም ለመሆን በቁ። እነ ዮኒ ማኛን፣ ሞጣ ቀራንዮን ሆኖ መምጣት ብቻ በቂ ሆኖ ተገኘ። ዛሬ በኢትዮጵያ የማኅበራዊ ሚዲያ የቲክቶክ ሸርሙጦች፣ ወንድኛ አዳሪዎች ናቸው የናጠጡ ሀብታሞች። የዩኒቨርሲቲ መምህርማ፣ ፕሮፌሰር ዶክተሩ መናጢ ደሀ፣ እከካም፣ ለማኝ፣ ካልሲ የማይቀይር፣ ጫማው በላዩ ላይ ያለቀ፣ የሚበላው ያጣ፣ ቅጫማም ሆኖ ነው የተገኘው።👇 ① ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
“…መጨረሻቸው ጥፋት ነው፥ ሆዳቸው አምላካቸው ነው፥ ክብራቸው በነውራቸው ነው፥ አሳባቸው ምድራዊ ነው።” ፊል 3፥19
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
ጎበዝ…!
"…ቀጣዩ ጦርነት ከእንደነዚህ ዓይነት ፀረ ተዋሕዶ እባቦች፣ ቆብ ያጠለቁ ጋለሞታዎች፣ አመንዝራ ሌቦች፣ ነፍሰ ገዳይ ዘራፊዎች፣ ከተደራጁ የማይም ስብስቦች፣ አጭበርባሪ ሃይማኖት የለሽ ወያኔ፣ የወያኔ አሽከር ገረዶች፣ የቆብ ስር እባቦች ጋር ነው።
"…ቀፋፊ፣ ቀፋፊ የማሳጅ ቤት፣ የመጠጥ ቤት፣ በየባለፀጋዎቹ ቤት ያለውን መዝረክረክ የላካችሁልኝን በሙሉ አመሰግናለሁ። ልጅ አስወልደዋችሁ የካዷችሁ በሙሉ መረጃውን ላኩ። ቀልድ የለም። ቢያንስ ከዝፉት ላይ ተቆራጭ መስጠት አለባቸው።
"…የተዘረፋችሁ፣ አስገድደው የደፈሯችሁ ወደፊት ብቅ በሉ። እነዚህ ጥቁር ፋሽስቶች፣ እነዚህ ኢሉሚያናቲ ፀረ ተዋሕዶ የቅዱሳኑ አባቶች አሰዳቢዎች በጊዜ ጥጋቸውን ሊይዙ ይገባል። አጋልጥ።
"…ልብ በሉ ሰዎች ናቸው። ሲጋለጡ ይደነግጣሉ፣ ያፍራሉ፣ ይሸማቀቃሉ። ይሄ ደግሞ ድል ነው። ይሄ ደግሞ ለቤተ ክርስቲያን እረፍት ነው። የብልት ማቆሚያ ዕፅ ከሱዳን ድረስ ገብቶ የሚሸምት አባት ለእኔ አባቴ አይደለም። ከወንድ ጋር አዳሩን አንድ ላይ የሚያደረግ ለእኔ አባቴ አይደለም። ዘማዊ፣ ጋለሞታ፣ ወንድኛ አዳሪ አባት የለኝም። ዘራፊ፣ ሌባ፣ ዓለማውያንን የሚያስንቅ አባት የለኝም።
"…የእንጦንስንና የመቃርስን ቆብ ያረከሰ፣ ያዋረደ፣ በመጠጥ ቤት፣ በጋለሞታ ቤት፣ ከሸርሙጣ፣ ከሴተኛ አዳሪ ጋር ሲዳራ የሚያመሽ፣ ቅሌታም እከኩን፣ ቅጫሙን፣ ቀጩን፣ ጭቅቅቱን ባራገፈችለት ቤተ ክርስቲያን ላይ ጥሬ ካካውን ሲዘፈልል ማየትን አልፈቅድም።
"…አባት ነኝ የሚል እበት የፈለጋትን ሴት በፈለገው ሰዓት የማነወር፣ የማዋረድ መብት የለውም። መነኮስኩ፣ ሞትኩ ካለ በኋላ ከተማ እያወደለደለ በዘረፈው ገንዘብ ከአላሙዲ በልጦ የሚታይበት ምንም ምክንያት የለም። መሃይም፣ ደደብ እንደልቡ የሙፈነጭበት ዘመን ማብቃት አለበት።
• እህሳ…ምን ትላላችሁ…?
"…ጻድቅ የለም አንድ ስንኳ፤ አስተዋይም የለም፤ እግዚአብሔርንም የሚፈልግ የለም፤ ሁሉ ተሳስተዋል፥
በአንድነትም የማይጠቅሙ ሆነዋል፤ ቸርነት የሚያደርግ የለም፥ አንድ ስንኳ የለም። ጕሮሮአቸው እንደ ተከፈተ መቃብር ነው፥ በመላሳቸውም ሸንግለዋል፤ የእባብ መርዝ ከከንፈሮቻቸው በታች አለ፤ አፋቸውም እርግማንና መራርነት ሞልቶበታል፤ እግሮቻቸው ደምን ለማፍሰስ ፈጣኖች ናቸው፤ ጥፋትና ጉስቁልና በመንገዳቸው ይገኛል፥ የሰላምንም መንገድ አያውቁም። በዓይኖቻቸው ፊት እግዚአብሔርን መፍራት የለም። ሮሜ 3፥ 11-18
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
አይ አቤ እስክስ…😂
"…ምረጥ…
"…በጎንደር 4 ዓይነት የፋኖ አደረጃጀት ነው ያለው። የወሮ እማዋይሽ ሲጨመር 5 ይሆናል። አንደኛው የተከዜ ዘብ ጭራሽ ፀረ ፋኖ። እስክንድርን መሪው ያደረገጉት የሀብቴ እና የሰሎሞን አጠና አለ። ሁለተኛው በአርበኛ ባዬ የሚመራ መነሻዬ ዐማራ የምታገለው ቅድሚያ ለዐማራ ነው የሚል አለ። ፋፍሕዴን ደግሞ በወልቃይት ሰሊጥ፣ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በጀት፣ በብአዴን ድጋፍ፣ ከአስመራ ኡጋንዳ እስከ እስከ አሜሪካ በለቤት ያለው የአቶ ጌታ አስራደ የፋኖ አደረጃጀት ነው። ጌታ አስራደ እና ሀብቴ አለቃቸው እስክንድር ነው። ምረጥ አቤ።
"…በወሎም 2 የፋኖ አደረጃጀት ነው ያለው። በዋርካው ምሬ ወዳጆ የሚመራው ግዙፉ የወሎ ዐማራ ፋኖና እስክንድር ይምራኝ ብሎ ከእነምሬ የተገነጠለው ኮሎኔል ፈንታሁን ሙሀባው።
"…በሸዋ ደግሞ ለእስክንድር ነጋ የተሸጠው፣ የተገረደው የማሀይሙ የመከታው ታጣቂ እና በኢንጂነር ደሳለኝ የሚመራው የዐማራ ፋኖ አደረጃጀት ነው ያለው።
"…በጎጃምም ቀድሞ 2። የዝናቡ እና የዘመነ። እነሱ ወደ አንድ ሲመጡ ሁለት ነን የሚል መጣ። ማስረሻ የሚመራውና ዘመነ። ይሄን በሽምግልና እንያዘው ሲባል ጭራሽ በኮሎኔል ጌታሁን የሚመራ ጨምረው ሦስት አደረጉት። ከዚያ ጎጄ መለኛው ኦሯ አለልህና በአንድ ቤት አንድ አባወራ ነው መኖር ያለበት በማለት ኮሎኔሉን አፈረሰው። ማስረሻን ጠብጥቦ መጀመሪያ ደቡብ ወሎ፣ አሁን ደግሞ ደቡብ ጎንደር ጌታ አስማረ ዘንድ ወስዶ ለጠፈው። ጎጃም አሁን አንድ ነው።
"…እኔ በግልጽ የምደግፈው በእስክንድር ነጋ ስር ያልገቡትን ከጎንደር ባዬን፣ ከጎጃም ዘመነን፣ ከወሎ ምሬን፣ ከሸዋ ኢንጂነር ደሳለኝን ነው። ከጎንደር በደረጄና በሀብቴ ግን ተስፋ አልቆርጥም።
"…አበበን የምለው አንዱን ምረጥ። ለጎነተለህ ሁሉ እስክስ አትበል። እስክስታ…በል መታ መታ😂
"…እነ ሱማሌ፣ እነ ግብፅ፣ እነ ኤርትራ፣ እነ ጁቡቲ ሳይቀር ባይንቁን ነው የሚገርመው። እንደ ኦሮሙማው የኢትዮጵያን መከላከያ ሠራዊት በገዛ ሀገሩ ያዋረደ፣ ያስጨፈጨፈ፣ ያስደበ፣ ያስነቀፈ የልም። ኢትዮጵያ በዚህ ልክ የተዋረደችበትን ዘመን አላነበብኩም።
• ዐማራ ግን ወጥር። የኅልውና ጉዳይ ነውና፣ የመኖርና ያለመኖር ምርጫ ነውና የቀረበልህ መኖርን መርጠህ ተፋለም። በብላሽ፣ በነፃ ከመሞት ገዳይህን ጥለህ ውደቅ።
• ቆይቼ እመለሳለሁ።
የግድያ ዜና…!
"…ከሳምንቱ ለቀጠለው እና ዛሬም በድጋሚ እየተከበረ ለሚገኘው የቡራዩ መልካ አቴቴና መልካ ሰበታ ኢሬቻ በአል ድምቀት ሲባል ለመስዋእትነት በምሥራቅ አርሲ ዞን ሮቤ ወረዳ በጄና ባብሩቆ ቀበሌ የገበሬ ማኅበር ጥቅምት 2/2017 ዓም ከሌሊቱ በግምት 7:00 ሰዓት አከባቢ የኮሾሮ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ሰበካ ጉባኤ የነበሩ አቶ ነጋሽ ተሰማ የተባሉ አረጋዊ ሰው ታርደው የተገደሉ ሲሆን፣ ክብርተረ ባለቤታቸውን ደግሞ ሳያርዱአቸው በቁማቸው ቤት ተዘግተውባት በእሳት አቃጥለው አመድ አድርገው ገድለዋቸዋል። በኦሮሚያ ምድር ሰይጣናዊ፣ አረመኔያዊና ዲያብሎስን የሚያስቀና ድርጊት እየተፈጸመ ተጠናክሮ መቀጠሉ ታይቷል። ወይ ኦሮሚያ ብድራትሽን ሳስበው ይዘገንነኛል። የደም ምድር።
"…የቡራዩ መልካ አቴቴና መልካ ሰበታ ኢሬቻ በአል አከባበር በኦሮሞዎቹ ዘንድ በደመቀ ሁናቴ እንደቀጠለ ነው። እሱን ተከትሎ ሳምንትም የእሬቻ ዕለት የተሰማው የመሬት መንቀጥቀጡም አሁንም ለሁለተኛ ጊዜ የቡራዩ መልካ አቴቴና መልካ ሰበታ ኢሬቻ በአል ሲከበር አዲስ አበባ ድረስ የተሰማ የመሬት መንቀጥቀጥ መድረሱ ተሰምቷል።
"…የታረዱትንም፣ በእሳት አቃጥለው አመድ ያደረጓቸውንም ነፍስ ይማር። ኦሮሞዎች ይሄን ክፉ ብቻ ሳይሆን አረመኔያዊ ድርጊት ሲቃወሙት አይታይም። ዝምታም እኮ የስምም መሆን ምልክት ነው። ሃላስ…
• በድጋሚ ነፍስ ይማር።
"…ነገ በመረጃ ቲቪ በሰፊው እመጣበታለሁ። ለዛሬ ግን እንቅልፍ አጥተው እንዲያድሩ በጥቂቱ ይሄን እላለሁ። በንስሐ ልጀምር። እነ አርበኛ መሳፍንት እኔን ለሽምግልና በጠሩኝ ጊዜ ዋነኛው ንግግሩን ያዘገየውና ለእርቁ ደንቃራ የነበረው እነ ጋሽ መሳፍንት "ዘመዴ እነ ባዬ ልጆቻችን ናቸው፣ እናውቃቸዋለን፣ እነ ጌታ አስራደ ግን በፍጹም ከዚህ ትግል መውጣት አለባቸው፣ ፋፍሕዴኖች ናቸው። ብአዴን ነው ያስቀመጣቸው" ብለው ሙጭጭ ይሉ የነበረው ነገር ነው። እኔም ጋሼ እርቅ እርቅ ነው ይኸው ልጁ አለ አናግሩት፣ ዕድልም ይሰጠው አልኩና ተናገረ። ሁሉን ትቻለሁ። ከቃላችሁ አልወጣም አለ። ቅር እያላቸው ተቀበሉት። ብዙም ሳይቆይ ግን ጋሼ እንዳሉት የእነ ባዬን ቡድን ከእስክንድር ጋር ሆኖ ለመገልበጥ ሞከረ። ከሸፈበት። አሁንስ…?
"…አሁን በብአዴን ድጋፍ፣ በጎንደር ዩኒቨርስቲ በጀት፣ በወልቃይት ጠገዴ ሰሊጥ፣ በእነ ግንቦት7 እና በሻአቢያ የጥይት ድጋፍ ስኳዶች ወደፊት እያመጡት ነው። አቶ ጌታ እስክንድርን ተክቶ የአፋሕድ ሊቀመንበር ሊሆን እየተሞሸረ ነው። ከዚያ መንግሥት ጋር ተደራድረው እስኬው ይወገድና የዐማራ ክልል ፕሬዚዳንት ይደረጋል። ለዚህ ደግሞ ስኳድ ከአገኘሁ ተሻገር እና ከዝናሽ ታያቸው ጋር በመተባበር መንገድ ጠረጋ ላይ ነው።
"…የወደፊቱ የዐማራ ክልል መሪ እንዲሆን ከወዲሁ ታጭቶ የተዘጋጀው መርዘኛው የስኳድ ምልክት አቶ ጌታ አስራደን በእነሱ ቤት በመሳይ መኮንን በኩል ከመስቀል በዓል በፊት ጥያቄዎች ተሰጥቶት እዚህም እዚያም ያሉ ጓዶቹን አማክሮ በዚህ ጉዳይ እንዲህ ብትል ቅቡልነትህን ይጨምራል ተብሎ ለዚህ ሲባልም እነ አስረስ ማረ ተሰድበውለት፣ ከዚያም አልፎ የፌስቡክ አካውንታቸው ተዘግቶለት፣ ሁሉ ጸጥ ለጥ ባለው ሜዳ የእሱ ንግግር ብቻ እንዲደመጥ እና እንዲነግሥ መደረጉ ነው።
• ወፍ የለም።
"…እንዲያው በሞቴ…
"…በፈለገው መንገድ ቢሠራ፣ ሎተሪ ካልደረሰህ በቀር፣ ያውም የሀገር ቤት ሎተሪ አይደለም። ሎተሪ ካልደረሰህ በቀር ትናንት ከገጠር መጥተህ በ5 ዓመትህ የሚልዮን ብሮች ቪላ ቤት፣ የ10 ሚልዮን ብር ቅንጡ መኪና ገዝተህ የምትንፈላሰሰው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አለቃ መነኩሴ፣ የደብር ዋና ጸሐፊ፣ ቁጥጥርና ሒሳብ ያዥ ስትሆን ብቻ ነው።
"…ጠላ ጠምቀው፣ እንጀራ ጋግረው፣ ጭቃ አቡክተው፣ በየአረብ ሀገሩ በእሳት ተቃጥለው፣ አፈር በልተው አፈር ግጠው ምእመናን ለቤተ ክርስቲያን ልማት ብለው፣ ለነፍሴ ብለው፣ ለካህናት ደሞዝ ብለው የሚያወጡትን አሥራት አንድ ውሪ፣ ውርንጫ ወደል ገመድ አፍ እንዲህ ሲቀናጣበት እንደማየት ሌላ ምን የሚያም ነገር አለ?
"…እስቲ በውጭ ድርጅት ውስጥ በዶላር እየተከፈለው እንዲህ የአሥር ሚልዮን ብር መኪና ፍልስስ ብሎ ተረጋግቶ የሚነዳ ሰው ንገሩኝ። ካለ ጠቁሙኝ።
"…መማር እኮ ብላሽ የሆነበት ዘመን ላይ ነው ያለነው። ሊቃውንቱ በመቃብር ቤት በራብ ተቆራምደው ይሰቃያሉ እዚህ ደግሞ ቆቡን ኪሱ ከትቶ ከጋለሞታ ጋር ሲርመጠመጥ ይኖራል። አሁን ይሄ ምኑ ነው የንስሀ አባት የሚሆነው? አሁን ይሄ ምኑ ነው መንፈሳዊ ሰው የሚያስመስለው?
"…ቦሌ መድኃኔዓለም ለቅዳሴ የሚመጡ ፋብሪካ ያላቸው ባለሀብቶች ይሄን እከካም ተብታባ ገመድ አፍ የወያኔ ዲቃላ መኪና ሲያዩ እንዴት ይሸማቀቁ? ሌብነት ጌጥ የሆነበት ዘመን። ያውም በቤተ ክርስቲያን መሪዎች ላይ ሲያስጠላ። ይሄንን በፈሊጥ ብቻ ሳይሆን በፍልጥም ነው ልክ ማስገባት የሚቻለው።
"…ይሄ ቆሻሻ አልከበር ያለ የክፍለሀገር ልጅ ሁላ ቆብና ሻሽ ጠምጥሞ መዝረፉ፣ መስከሩ፣ መዘሞቱ፣ ጋለሞታ ሸርሙጣ፣ ወንድኛ አዳሪ መሆኑ ሳያንሰው ቤተክርስቲያንን እከፍላለሁ ካለ እንግዲህ መፈታተሽ ነው።
• ቱ…ሲቀፍፉ
👆② ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ "…የአዲስ አበባ ልጆች እከካም፣ አመዳም፣ ሥራ ፈት፣ ሥራ አጥ ሆነው ተጎልተው ነው እንግዲህ እንደዚህ ዓይነቱ የጌታቸው አሠፋ የትግሬ ዲቃላው ሰላዮች የሀረር ሰንጋ መስለው ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን የሚቦጠቡጡት። እንዲህ ዓይነቱ ተብታባ ገመድ አፍ ሰገጤ ነው ከኋላቸው መጥቶ ቤተ ክርስቲያንን ዘርፎ ሚሊየነር፣ ዲታ፣ ኢንቨስተር ሀብታም የሚሆነው።
"…አሁን ስለዚህ ሰው ከለጠፍኩ በኋላ የደረሰኝን ቪድዮ ብታዩ ትደነግጣላችሁ። በሁሉም ላይ እመጣባቸዋለሁ። ይሄ ወደል እና የኮተቤ ሰባኬ ወንጌል ሞገስ የሚባል ወደል ደግሞም የሆነ አለቃ ይታየኛል የእኛ ቸርች አባላት እኮ ናቸው በማለት አንዱ የነደደው እና በሁኔታው የተበሳጨ ጴንጤ ከፓስተር ዮናታን ቸርች ቪድዮ ልኮልኛል። ጉድ እኮ ነው የከበበን።
"…ምድር ላይ አጋዥ ካገኘሁ፣ በአየር ላይ እኔ እጋፈጣቸዋለሁ። ወንድ ጠፋ። ሃሞተ ቢስ፣ ወኔ ቢስ፣ ደፋር፣ ለምን ብሎ የሚጠይቅ ጠፋ። ጳጳሱ ሁሉ ፈሪ፣ መስሎ አዳሪ፣ ህንፃ ገንቢ፣ የሀብታም ሴት ፍትፍት አሳዳጅ፣ ዜንጦ፣ ቄንጠኛ፣ ባለ ሽቶ አሳዳጅ፣ የሃይማኖት አባትነት ለዛ የሌላቸው፣ ክብር የራቃቸው፣ ጭብጦ፣ ወፍረው እንኳ ለአይን የማይሞሉ፣ እውነትን የማይጋፈጡ፣ ድህነት ያሳደዳቸው፣ አቡነ ጴጥሮስን፣ አቡነ ሚካኤልን መሆን ሳይሆን መምሰል እንኳ የማይሞክሩ፣ እንደ ተራበ ራብተኛ ሆዳቸውን ብቻ የሚያሳድዱ፣ ደሞዜ ይጨመር ብለው፣ አበል ይጨመርልኝ የሚሉ። የሚያለቅስባቸው ሕፃን ሳይኖር ልጆች ከሚያሳድጉ ካህናት በላይ የናጠጠ ኑሮ የሚኖሩ። ስግብግብ፣ ፈሪሃ እግዚአብሔር የሌላቸው በዙና ነው እንጂ ነገሩ እኮ ቀላል ነበር።
"…ይሄን ወደል ዘራፊ፣ ጆፌ አሞራ፣ የተራበ የጅብ መንጋ፣ በእናት ቤተ ክርስቲያን ላይ የሰፈረን ጥንብ አንሣ እሽ ብሎ ማራገፉ ቀላል ነበር። ግን ምን ያደርጋል ሰው ጠፋ። ጳጳስ ጠፋ። መነኩሴ ጠፋ። ቆራጥ ምእመን ጠፋ፣ ማኅበራት፣ ሰንበት ተማሪዎች ጠፉ። እያመነዘረ፣ እየዘሞተ፣ እየሰከረ፣ በከረፋ አፉ የሚቀድስ፣ የንስሀ ልጆቹን የሚደፍር፣ የፎን ሴክስ የሚያደርግ፣ በግበረሰዶም ልምምድ አንቱ የተባለ፣ የተዘፈቀ እንደ አሸን በሞላብት፣ ጠንቋዩ፣ አስማተኛውና መተተኛው በነገሠባት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ብቻዬን ምን ማድረግ እችላለሁ። እንጂ እንዲህ አይነት ንፍጣም፣ ለሃጫም የእንጭቅ ልጅ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ላይ አይዝረከረክም ነበር።
"…ብፁዕ አቡነ አብርሃምን ልርዳ፣ ሥራ አስኪያጁን እናግዝ፣ ዋና ጸሐፊውን እናግዝ ሲባል እነ ብፁዕ አቡነ አብርሃምም እን ዓሣ ናቸው። ሙልጭልጭ፣ ለመያዝ የማይመች ተልባ ይሆናሉ። እነ አቡነ ጴጥሮስ እንዲሁ ተልባ ሆነው እሳቸው የሚመሰክሩለት መንግሥታቸው አኝኮ ተፍቶ፣ አዋርዶ ከሀገር አባረራቸው። አቡነ አብርሃምም ለጆሮ የሚጣፍ ቃል እየመገቡ አደንዛዥ አባት ሆነው ነው የታዩኝ። ከዳንኤል ክብረት ጋር ያለው ጥብቅ ቁርኝት ጓደኝነታቸው ከመርካቶ ራጉኤል እስከ አሜሪካ፣ ከአሜሪካ እስከ ሀረር፣ ከሀረር እስከ ባህርዳር ጣና ዳጋ እስጢፋኖስ፣ ከዳጋ እስከ አራትኪሎ ቤተ መንግሥት የቀጠለ ነው። እናም ብፁዕ አቡነ አብርሃም ላይ ያለኝም እምነት የተሸረሸረ ነው። ሕዝብን እከኩን እያከኩ ማስተርቤት እያስደረጉ፣ ራሱን በራሱ እያረካ ደንዝዞ፣ ጀዝቦ እንዲቀመጥ ነው እያደረጉ ያሉት።
"…የሆነው ሆኖ ግን እንደኔ እንደኔ ከቅዱስ ፓትርያርኩና ከጠቅላይ ቤተ ክህነቱ ጎን መቆሙ የተሻለ የሚሆን ይመስለኛል። የአዲስ አበባውን የማፍያ ስብስብ ከወዲሁ ተረባርቦ ማፍረስ ካልተቻለ በቅርቡ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በራሱ ይፈርሳል። ይዘጋል። ይሄ ሁሉ የሚያራኩታቸው ግን ምእመናን በሚሰጡት ሙዳየ ምጽዋት አለሌ ጎረምሶች፣ ሥራ አጥ ጋለሞቶች ተስማምተው መብላት አቅቷቸው ስለሚሻኮቱ፣ ስለሚራኮትም ጭምር ነው።
• እስቲ ሓሳብ ስጡበት። ምከሩ። እንጋፈጣቸው ወይስ ዝም እንበላቸው?
"…በማርያም መጀመሪያ በስሱ ስለዚህ የትግሬ ኤጀንት ስኳድ ጥቂት ልበላችሁ። ጉድ ለመስማት ተዘጋጁ።
"…ቅስምሙንም፣ ጅስሙንም ነው የምሰብረው። እያንዳንዳቸውን ሌቦች፣ ዘራፊዎች ወጥረን ከያዝን ከቅድስት ቤተ ክርስቲያን ጫንቃ ላይ ማራገፍ ይቻላል።
"…ተመልከቱ ይሄ ፋራ፣ ሰገጤ፣ ገመድ አፍ፣ ጭቅቅቱን በታጠበ፣ ሸሚዝ በቀየረ በዓመቱ ገዝቶ የሚነዳው፣ ገዝቶ የሚኖርበትን ቤት። ተመልከቱ ይሄን ወደል የህዳር አህያ በዛሬ ዘመን ሀብታሞቹ እንኳ ለመያዝ የሚሳቀቁትን መኪና ገዝቶ የሚያሽከረክረው ከየት አባቱ አምጥቶት መሰለህ? ሌባ ሁላ።
"…የጀመርኩትን የፋኖ ትግል ሳላቋርጥ፣ የጀመርኩትን የስኳድ የፖለቲካ ቅማንት የትግሬ ዲቃሎቹን የጎንደር ስኳዶች፣ የፖለቲካው አገው ሸንጎ የትግሬ ዲቃሎችን መፋለሙን ሳላቆም፣ በቤተ ክህነቱም፣ በዐማራ ባንክ ጭምር በሓላፊነት ተሰግስገው ዐማራውን እያቆረቆዙ ስላሉት አረመኔ ዐማራ ያልሆኑ የትግሬ ዲቃሎችን ጉረምባ ለጉሮምባ ተያይዞ መታገሉንም አላቆምም። አጀንዳዬንም አያስቀይረኝም። ነገር ግን እናንተም አንባቢ ብቻ ሳይሆን መራር፣ ሃይማኖታችሁን ጠባቂ፣ በተግባር ታጋይ ከሆናችሁ እቀጥልበታለሁ። አድንቆ ዝም የለም ለመፋለም መዘጋጀት ነው።
• መጣሁ…!
"…መልካም…
"…ዛሬ ዕለቱ ዕለተ ቀዳሚት ሰንበት ነው። ከምስጋና በኋላ የተለመደው ከማክሰኞ እስከ አርብ ድረስ የሚቀርበው ርእሰ አንቀጻችን አይኖርም። ቅዳሜ፣ እሁድ እና ሰኞ ከርእሰ አንቀጽ ነፃ ናቸው።
"…ዛሬ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ እስከ ምሽት ድረስ ቅዳሜ ከሰዓታችን ያለ ሲጋራ፣ ሀሺሽና ሺሻ፣ ያለ አምቡላ፣ ያለአረቄና ጠላ ጠጅ፣ ቢራ፣ ያለ ጫት በግጥም፣ በነቆራ፣ በቀልድ ዘና ፈታ እያልን ነው የምናመሸው። ተዘጋጁ።
"…እንደ እኔ ቴሌግራምን የተጠቀመበት ማን አለ? ይኸው በጽሑፍ፣ በጦማር ብቻ እነ ኢቢኤስን፣ እነኢቲቪን፣ እነፋናን አስንቄ አረፍኩት አይደል። ጽሑፍን እንደተንቀሳቃሽ ምስል እንደ ፊልም እንዲታይ እያደረግኩ አዳሜና ሔዋኔን በነፃ እያስኮሞኮምኩት አይደል?
"…በመቶ ሚልዮን በጀት፣ በሺ ሠራተኛ፣ በመቶ ሚልዮን በሚቆጠር ደሞዝ የሚንቀሳቀሱትን ሁሉ እኮ ነው በእጅ ስልኬ፣ በጠቋሚ ጣቴ በምጽፈው ጽሑፍ በነፃ ሕዝቤን ዘና ፈታ የማደርገው። ያውም ብራንድ ብራንድ የሆኑ የ2026 እና 27 አዳዲስ ሞዴል ስድቦች እየተሰደብኩ። እየተሞለጭኩ ማለት ነው። 😂 ደሞዜ መሆኑ ነው።
"…የሆነው ሆኖ ብዙዎችን ጽሑፍ ማንበብ እንዲወድዱ፣ ሱሰኛ እንዲሆኑ አድርጌአለሁ። ከእኔ ፔጅ ሆነው፣ የእኔን ጦማር ቆርጠው ወስደው ለጥፈው፣ እነሱ እኔ ፔጅ ላይ ተዘፍዝፈው እየዋሉ ሕዝቡን ከዘመድኩን ፔጅ ውጡ ብለው የሚለፍፉም ሱሰኞችን አፍርቻለሁ። እንዴት ማሸነፍ፣ ባለጌን መግራት፣ ጨዋ ማድረግ፣ ሴረኛን ድራሽ አባቱን ማጥፋት፣ በእውነት ያለመሰልቸት መታገል ያለውን ውጤት፣ ጽናትን፣ አልሸነፍ ባይነትን፣ አለመሰልቸትን፣ በነፃ ማገልገልን አጀንዳ መቀበል ሳይሆን አጀንዳ መስጠትን የትየለሌ ለሆኑ ሰዎች አስተምሬበታለሁ። ይሄ ይቀጥላል።
"…ዛዲያሳ… ቅዳሜ ከሰዓታችንንን ሞቅ ሞቅ፣ ደመቅ ሸብረቅ ለማድረግ እናንተስ ዝግጁ ናችሁ…?