zemedkunbekelez | Неотсортированное

Telegram-канал zemedkunbekelez - Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

359908

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ 👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና 👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Подписаться на канал

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

Zemedkun Bekele:
"ርእሰ አንቀጽ"

"…ለፍቶ፣ ጥሮ፣ ደክሞ ባገኘው ሀብት ከተማ ላይ ጥሩ ቤት ገንብቶ፣ ትዳር ይዞ፣ ልጆች ወልዶ ይኖር ነበር አሉ አንድ ሰው። እየቆየ ሲመጣ የሀብቱም መጠን ሲጨምር የከተማው ግርግር መንፈሱን ይረብሸው ጀመር አሉ። እናም አንድ ውሳኔ ወሰነ። ውሳኔውንም ለክብርት ባለቤቱና ለውድ ልጆቹ አማከረ። "እንደምታዩት ነው። ብዙ ደክመን ሀብት ንብረት አፍርተናል። ቤትም መኪናም አስተማማኝ ድርጅትም አለን። ነገር ግን በከተማው መሃል ያለው የሕዝብ፣ የመኪና ጩኸት በእረፍት ቀኔ ማረፍ ብፈልግ እንኳ ሊያሳርፈኝ አልቻለም። እናም ለምን ከከተማ ወጣ ብለን ቤት ሠርተን በዚያ አንኖርም? ብሎ አማከራቸው አሉ። ቤተሰቡም በደስታ ሓሳቡን ተቀበለ።

"…ከጥቂት ዓመታት ድካም በኋላ የሚፈልጉት ዓይነት ቦታ፣ የመሬት አቀማመጥ፣ ፏፏቴው ቅርብ፣ ሜዳው፣ ወንዙ፣ ጨፌው፣ ጫካው ያማረ፣ ትንሽዬ ኮሬም በአቅራቢያው ያለ የቤት መሥሪያ መሬት አግኝቶ ቤቱን ገንብቶ ጨረሰ አሉ። ከዚያም ቤተሰቡ ሁሉ የከተማውን ኑሮ ትቶ ከከተማው ውጪ ወደተሠራው ወደ አዲሱ መኖሪያ ቤቱ ለመግባት ዝግጅቱን ጀመረ። የቤቱን ምርቃትም ወዳጅ ዘመድ ሁሉ ቤተሰቡ ወደ አዲሱ ቤት በሚገባበት ቀን በእኩል ቀን እንዲመርቅ መርሀ ግብርም ተያዘለት። እናም እኩል በአንድ ቀን ምርቃቱም ተካሄደ፣ ቤተሰቡም ወደ አዲሱ ቤት ገባ። ፌሽታ ነበር። አድናቆትም ነበር። ይሄን ቦታ፣ ይሄን ስፍራ እንዴት አገኘኸው? አቤት ሶፋው ሲያምር፣ የቤቱ ቀለም ውብ ነው፣ አድናቆቱ፣ ሁካታው፣ ጭፈራው፣ መብል መጠጡ ሁሉ ልዩ ነበር አሉ። መርሀ ግብሩም ሲያልቅ ሁሉም ወደ ቤቱ ሲመለስ፣ ባለቤቶቹም ወደየመኝታቸው ሄዱ። ከድካም ብዛት እንዴት እንደተኙ ሳያውቁትም በየፊናቸው ተንጋለው ነጋላቸው። የዚያን ዕለት የመኪና ጡሩንባ የለ፣ ጩኸት የለ፣ አምቡላንስ የለ፣ ምንየለ ለሽ ብለው አደሩ።

"…መሸ ነጋ ሁለተኛ ቀን። ቤተሰብ ፀጥታ የሞላበት ሰላማዊ አየር እየማገ፣ እየተነፈሰም ዋለ። መምሸት አይቀርምና መሸ። ከራት በኋላም የግድ ነውና ወደ መኝታ ቤታቸው ገብተው ለመተኛት በሞቀው፣ በምቹው አልጋ ላይ ጋደም አሉ። እንቅልፍ ግን ከወዴት ይምጣ? ሰዎቹ ደክሟቸዋል፣ መተኛትም ፈልገዋል፣ እንቅልፍም እያዳፋቸው ነው፣ ነገር ግን እንዴት ይተኙ? የሆነ ድምጽ፣ ከዚህ በፊት ሰምተውት የማያውቁት ሰቅጣጭ፣ ረባሽ ድምፅ ይበጠብጣቸው ጀመር። የሚያውቁት ከከተማ ያስወጣቸው የመኪና ጥሩንባ አይደለም። ከቤተ ክርስቲያን የሚወጣ ማኅሌት፣ ቅዳሴም አይደለም። አዛንም አይደለም። አምቡላንስም፣ የእሳት አደጋ መኪና፣ የፖሊስ መኪናም ድምጽ አይደለም፣ ሞንታርቦ ከፍተው ካሴት የሚሸጡ፣ ለታመመ ሰው የሚለምኑም፣ ሰው ሞቶ የዕድር ጡሩንባ፣ ቆሻሻ አውጡም የሚሉ አይደሉም። ቆራሌው፣ ልዋጭ ልዋጭ፣ አለ ሱፍ ሲፍ አለ የሚሉም አይደሉም። ብቻ ጩኸት፣ ርብሽ ርብሽብሽ የሚያደርግ ጩኸት።

"…መስኮት በር በደንብ ቢዘጉም። ትራስ ጆሮአቸው ላይ ቢጠቀጥቁም፣ ጥጥም ጨርቅም በጆሮአቸው ላይ ቢወትፉም ኧረ እሱ እቴ። ወይ ፍንክች። በር ከፍተው አዩ፣ ሰቅጣጭ ጩኸቱ አላቆመም። የዚያን ቀን እንደምንም አደሩ። ነገ ይሻላል ብለውም በተሰፋም ዋሉ። በሁለተኛውም ቀን እንደዚያው። እየቆዩ ሲመጡ ነፍሳቸው እስክትወጣ ድረስ የወደዱትን ስፍራና አካባቢ እየጠሉት መጡ። የሚረብሻቸው ድምጽ ከተማውን የሚያስናፍቅ ሆነ። ቀን ቀን ቢፈልጉት አይሰማም። ሌሊት ግን እሪ ነው። ግራ ገባቸው። ከብዙ ድካም በኋላ ግን የችግሩን ምንጭ ደረሱበት። ችግሩ ያለው ከቤታቸው አጠገብ ካለው ኩሬ ውስጥ እንደሆነ ገባቸው። አዎ ኮሬው ውስጥ የሚኖሩ እንቁራሪቶች ነበሩ ሀገር ምድሩን ቀውጢ ያደረጉት። እናም እነዚህን እንቁራሪቶች ለማስወገድ እንቅስቃሴ ተጀመረ። የነጋዴ ነገር መቼም መላ አያጣምና አንድ መላ ዘየደ። ለምን እንቁራሪቶቹን አጥምጄ ለእነ እንትና ሬስቶራንት አልሸጥም ብሎ አሰበ፣ አሰበናም ወሰነ። ወሰነናንም ወደ ሬስቶራንቱ ባለቤቶች ዘንድ ሄዶም አነጋገረ።

"…እንዲያውም ወጋ ጨምረን እንገዛሃለን። የአቅርቦት ችግር ስላለብን እባክህ ፍጠን አሉት ባለ ሬስቶራንቶቹ። ሰውየው መንጠቆ ገዛ፣ ማጥመጃ መሣሪያዎችንም ሸመተ። ለገንዘቡም ብቻ ሳይሆን በዚያውም ልዝናና ብሎም አሰበ። ለሚያጠምዳቸው እንቁራሪቶች መያዣ፣ ማቆያም የሚሆን በርሜል ሁላ አዘጋጀ። እናም ወደ ኩሬው ሄዶ በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ለመምታት ተሰየመ። ጠዋት የተቀመጠ እስከማታ ተጎልቶ ሁለት እንቁራሪት ብቻ አጠመደ። ቦታ እየቀያየረ ቢሞክር፣ ፀሐይ እየመታው ሲገላበጥ ቢውል ሌሎች እንቁራሪቶች ድርሽ አልል አሉ። ዓሣም እንቁራሪትም ማጥመድ ትእግስት ይፈልጋል ይባላል እና በትእግስት ቢጠብቅ ቢጠብቅ ከሁለቱ እንቁራሪቶች በቀር ወላ ሃንቲ ሀባ እንቁራሪት ጠፋ። የእነእንትና ሬስቶራንትም በጉጉት እየጠበቀ ነው። ሰውየውም ሲደክም ውሎ ሁለት እንቁራሪት ብቻ አጥምዶ ሲመሽ ወደ ቤቱ ገባ። የዚያን ቀን ሌሌት ቤተሰቡ ሳይረበሽ በሰላም ተኝቶ አደረ።

"…በሁለተኛው ቀንም እንቁራሪት ለማጥመድ ሰውየው ወጣ። እስከምሽት በኩሬው አጠገብ ውሎ ምንም እንቁራሪት አንድም ሳያጠምድ ወደ ቤቱ ተመለሰ። እሱ ወደቤቱ በምሽት ሲመለስ ቤተሰቡ በጊዜ ተኝቶ አገኘ። እሱም በጊዜ ተኛ። በማግስቱ ግን ከቤተሰቡ ጋር መከረ። የሚገርም ነው። እኒያን ሁሉ ቀናት እንቅልፍ አሳጥተው ከወደድነው፣ ደስም ካለን ሰፈራችን ሊነቅሉን፣ ሊያሰድዱን የነበሩት፣ ትራስ ስር የወሸቁን፣ በጆሮአችን ጥጥና ጨርቅ ያስወተፉን፣ በርና መስኮቱን ያስዘጉን፣ እንዲያ እረፍት የነሱን፣ የካምቦሎጆ ደጋፊ ድምፅ አውጥተው እንቅልፍ የነሱን እነዚህ ሁለት እንቁራሪቶች ብቻ እኮ ናቸው በማለት ከእኒያ ትናንሽ ሁለት ፍጥረታት የሚወጣ ድምጸፅ እንዴት የካምቦሎጆ የቅሪላ ደጋፊዎች ድምፅን ሊበልጥ ቻለ ብለው በመደነቅ ተነጋገሩ። ለእነ እንትና ሬስቶራንትም የሚያቀርቡትም ቀረ። ሁለቱን እንቁራሪቶች ከኩሬው አጥምደው ካወጡ በኋላም በሰፈሩ ሰላም ሰፈነ። 

"…አሁን ባለው የዐማራ ፋኖም ትግል የማየው እንደዚያ ያለ ነገር ነው። ጎንደርም፣ ጎጃምም፣ ወሎም ሆነ ሸዋ ላይ የሚታየው እንደዚያ ነው። የትግሉ ረባሽ እንቁራሪቶች ከሁለት ሦስት አይበልጡም። ይታወቃሉ። ድምጻቸው ግዙፍ ነው። ዓለም ይነቀንቃል። ጨክኖ እነሱን በብዙ ድካም ማጥመድ ከተቻለ ሰላም ይሆናል። መፍትሄው እሱ ብቻ ነው። እንዲያ ማድረጉ ላይ ነው መበርታት። የችግሩ ቦታ ኩሬው ከታወቀ። ኩሬው ውስጥ ሆኖ እንቅልፍም፣ ሰላምም የሚነሣው ነገር ከታወቀ፣ በቃ እሱን ችግር ፈጣሪውን ተሟሙተህ አጥምደህ ያዘው። ከያዝከው በኋላ መልሰህ ይበጠብጥህ ዘንድ በሽማግሌ ውትወታ አትልቀቀው። በእጅ ሰጥተህ በፈረስ ለፍለጋ አትድከምም። የጎንደር ዩኒቨርስቲው የአቢይ አምላኪው የዶር አሥራት አባት መምሬ አጸደወይን ቢመጡ እንኳ አትሞኝ። እሺ በጄም አትበል። ሌባ ይዞ ዱላ ይጠየቃል እንዴ? በስንት መከራ የያዝካቸውን እንቁራሪቶች መልሰህ ወደ ኩሬው ለቀህ ድጋሚ የምን እየዬ ነው? ተረበሽኩ፣ ተጨነቅኩ፣ ወየው ወየው ብሎ ለቅሶ ምን የሚሉት ፈሊጥ ነው? …👇 ① ከታች ይቀጥላል…✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

“…ልብህ በኃጢአተኞች አይቅና፤ ነገር ግን ቀኑን ሙሉ እግዚአብሔርን በመፍራት ኑር፤” ምሳ 23፥17

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"… መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም…

"…13 ሺ ሰው አንብቦት 3 ሰው ብቻ 😡 ብው ብሎ የተናደደበት ርእሰ አንቀጽ በእድርተኞቼ ተነቦ አልቋል። አሁን ተራው የእድርተኞቼ ሓሳብ የሚሰማበት ሰዓት ነው።

• ዕድርተኞች አሁን ደግሞ እናንተ ተራ በተራ በጨዋ ደንብ ሓሳባችሁን መስጠት ጀምሩ። ✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

👆 ② ከላይኛው የቀጠለ… ✍✍✍… እኔ ዘመዴን በሟቹ በመርዞ በመለስ ዜናዊ ናፋቂነት ከሰሱን። አበዱ፣ አቅላቸውንም ሳቱ። መካሪ፣ አድማጭም ጠፋ። ጳጳሳቱ፣ ሼኩና ፓስተሮቹ ሁሉ እልል ያለ አብይን ወደማምለክ ተሸጋገሩ። እንደ ታማኝ በየነ የመሳሰሉ የዕድሩ አርቆ አሳቢ ነው የሚባሉ ግለሰቦች ሁሉ አፍንጫቸው ስር ያለችውን ስሜት መቆጣጠር አቅቷቸው አቢይ አሕመድ ጫማ ስር ሰግደው አምላክነቱን መሰከሩ። ዕድሩ እየተዳከመ መሆኑን ግን አላወቁም ነበር።

"…ይሄን ያየው የደርግ የልጅ ልጅ፣ የወያኔ የበኩር ልጅ ኦሮሙማው ብልጽግና የውጪውን ጫጫታ በዲን ዳንኤል ምክር በዚህ መልኩ ከቀነስኩ፣ የሀገር ቤቱን ደግሞ ፊት አግኝቶ ኋላ ፊጥ እንዳይልብኝ ከወዲሁ ደኅና አድርጌ ልዠልጠው ብሎ ወሰነ። በዳያስጶራው ዓይን ኮንዲሚንየም፣ መሬት፣ በነፃነት ወደ ሀገር ቤት ገብቶ መውጣትን ፈቅዶ ዲሞክራት መስሎ ለመታየት ሞከረ። ዳያስጶራውም በደስታ ከጥግረራው ያጠራቀማትን፣ በክሬዲት ካርድ ያገኛትን ሁሉ ሰብስቦ ወደ ኢትዮጵያ ሄዶ በሸነና አለ። መጀመሪያ ሸራተን፣ ከዚያ ሂልተን እያረፈ ጮቤ ረገጠ፣ ቆይቶ በሳምንቱ ሁለት ሴት አቅፎ ደሀብ ሆቴል የ30 ብር አልጋ ይዞ መተኛት ጀመረ። ብዙም ሳይቆይ እናቴ ናፈቀችኝ ብሎ እናቱ ደሳሳ ጎጆ ገብቶ ድቁስ በእንጀራው፣ ጎመን በጨው በልቶ ራቡን አስታግሶ ወደ ጥግረራው ተመለሰ። አሁን ዝር አይላትም። ቀመሳታ። ይሄ ጉረኛ። ኢትዮጵያ እሄዳለሁ የሚል እንደድሮው አልገጠመኝም። እንቁልልጬ ለማለት የሆነ ሰሞን "ዘመዴ ምን ይዘንልህ እንምጣ?" ይሉኝ የነበሩት የዕድሩ አባላት በሙሉ አሁን ወፍ የለም። ከእነሱ በኋላ እንዲየውም ታማሚ ነው እንጂ ዮኒ ማኛ ሄደ። ይሄ ሁሉ የዕድሩ መዳከም ያመጣው ጣጣ ነው።

"…ይሄ ይገርማችኋል እንዴ? እንዲያውም ዳያስጶራው የዕድሩ አባላት እንዲያውም በቀን አንድ ዩሮና ዶላር፣ በወር 30 ዩሮ ለአቢይ አሕመድ መንግሥት ማዋጣት አለብን ብሎ ማዋጣት ሁላ ጀመሮ ነበር። (ያዋጣችሁ እጃችሁን አውጡ" እሱም ኋላ ላይ በዕድሩ አባላት ንዴትና ብስጭት ተቋረጠ። ቀረ። ከዕድሩ አባላት መካከል ለአቢይ አህመድ ነጠላ ዜማ ሁሉ ይጎርፍለት ጀመር። ፒፕሉ ደነቆረ። ደነዘዘ። ኧረ ተዉ ተረጋጉ የሚሉ ፀረ ኢትዮጵያ፣ አፍቃሬ ወያኔ ተደረጉ፣ ቄሶች ጓደኞቼ ሳይቀሩ የተቀይመውኝ ነበር። ኦሮሙማው ግን በፈንጠዝያው መሃል ወደ ሥራው ነበር የገባው። ቡራዩ ላይ ዐማራ፣ ጉራጌ፣ ዶርዜ ሰብስቦ እንደበግ አረደ፣ በለገጣፎ የሐረርጌዋ አክራሪ የወሃቢያ እስላም ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ የዐማራ የለ የስልጤ፣ የጉራጌ የለ የሸዋ ኦሮሞ ቤቶችን መናድ ጀመረች። የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተ ክርስቲያን ፈረሰ፣ ታቦቱን ወስዳ ኮንቴይነር ውስጥ ወርውራ አሰረችው። እነ ብፁዕ አቡነ ቀውስጦስ ሲያለቅሱ፣ እነ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስና አቡነ በርናባስ ሀገር ቤት በመግባታቸው ጮቤ ረገጣ ላይ ነበሩ። ኋላ ተዋርደው እሳቸውም ሊባረሩ። አይ ጊዜ።

"…የዕድሩ አባላት በብዙ ፍዳቸውን በሉ። ወያኔ በኮንዲሚንየም ሰበብ የበታተነችው አንሶ ኦሮሙማው ጭራሽ ይጠርገው ጀመር። ዕድርተኛው ማኅበራዊ መረጋጋት ራቀው። ምስቅልቅል ውስጥ ገባ። ሟች ከመሞቱ በፊት በጎንደር፣ በወሎ፣ በጎጃም፣ በሸዋ፣ በመተከል ምድር ዋይታን አነገሠ። ኦሮሚያ ለዐማሮች የምድር ሲኦል ሆነች። የዳያስጶራ ስሜት ቢቀዘቅዝም ለሁለት ተከፈለ። የኦሮሞ እስላምና ጴንጤ፣ የደቡብ ጴንጤ፣ የጎንደር የፖለቲካው ቅማንት የትግሬ ዲቃሎቹ ስሁላውያን፣ የአገው ሸንጎው፣ ተረፈ ብአዴኑ የዕድሩ አባላት ከገዳዩ ጎን እንደ ቆሙ ቀሩ። የውጪው ሲኖዶስ ጳጳሳት ሳይቀር ሕዝቡን ከደቱ። ለአቢይ ገበሩ። የዕድሩ አባላት እየተከፋፈሉ መጡ። ካፈርኩ አይመልሰኝ ብለው በፈጣጣው ከገዳዩ አገዛዝ ጋር የቆሙቱም "ከታች ያሉት እንጂ አቢይ ምን ያድርግ፣ እሱ ቆንጆ፣ ደግ፣ ሩህሩህ፣ አዛኝ ነው" ብለው ሰበካ ጀመሩ። ሌሎቹ ግን የአቢይን ቲሸርት ለብሰው 18 ቀን ሙሉ ከላያቸው ላይ አላወልቅ ብለው የተገምማሙ ስለነበሩ፣ ከዘመድ፣ ከወዳጅ፣ ከጓደኛም ጋር በአቢይ ምክንያት ተሰዳድበው የተለያዩ ስለነበሩ "ሼም ቆንጥጧቸው" አፍረው ከፖለቲካው ዓለም ርቄአለሁ። ፖለቲካ ትቼአለሁ በማለት ራሳቸውን ሸንግለው ተሰባብረው ቀሩ። ዕድሩ እየተዳከመ መጣ።

"…በትግሬ ነፃ አውጪዋ ጦስ ምክንያት በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ተነሣ። የሰላም ኖቤል አሸናፊው አቢይ አህመድም ጦርነቱን መራው። ዐማራ እና አፋር እንደ አይጥ ላብራቶሪ የዜጎች ሞት መሞከሪያ ሆኑ። ከትግሬ የተነሣው ጦር አፋርና ዐማራ ምድር ላይ አስከሬኑ ተከመረ። ምድር ሸተተች። ቀባሪ እስኪጠፋ ትግሬ ተጨፈጨፈ። እነ ቱርክ፣ ሳዑዲ አረቢያ፣ እነ ኤምሬትስ ድሮን ለአቢይ ሰጥተው ሰሜኑ ተጨፋጨፈ። ኤርትራም የ20 ዓመት ቂሟን በትግሬ ላይ እንድትወጣ በኦሮሙማው የጴንጤና የወሀቢይ እስላም አገዛዝ ፈቃድ አገኘች። ከሶማሊያ ወደ ኤርትራ ለሥልጠና የመጡ የሱማሌ ወታደሮች መስቀል ያለበትን ቤተ ክርስቲያን እና የትግሬ ቄስ መነኩሴ፣ ወንድ ሴት ሳይሉ ጨፈጨፉ። በመጨረሻም ወያኔና አቢይ በፕሪቶሪያ ተስማሙ። የሞተ ተጎድቶ፣ ትግሬ ኩራቱ፣ ከፍከፍ ብሎም መንጠራራቱም ተንፍሶ ከዕድሩ አባላት በኃይለኛው የሞራል፣ የኢኮኖሚ፣ የጤና ስብራት ሳይሆን ድቀት ደርሶበት አርፎ ተቀመጠ። ትግሬ ወደ ሱዳን መውጣት፣ ወደ ኤርትራ መሻገር፣ ወደ ዐማራ ክልል መዝለቅ እንዳይችል ሆኖ በሲስተም ራሱን እስረኛ አድርጎ ቀረ። በመኪና ወደ መሀል ሀገር ለመምጣት ትግሬ አሁን ከተቻለ በአፋር በአዋሽ አድርጎ፣ ካልቻለ በአውሮጵላን ሺ ብሮችን ከስክሶ ፍዳውን የሚያይ የዕድሩ አባል ሆነ። ስለዚህ አገዛዙ ትግሬን ቀድሞ ሽባ አድርጎ እንዳይላወስ ዶሮ ጠባቂ አድርጎ ስላስቀመጠው እንዴት አድርጎ ይቅበረው? ትቀልዳለህ እንዴ? እንዲያውም ሟቹን ከመቅበር ይልቅ አስከሬኑ ስር ባርያህ አድርገኝ ብሎ ይርመጠመጣል። ሲያሳዝን አያድርስ እኮ ነው።

"…ዛሬ እኮ እነዚያ ለሰማይ ለምድር የከበዱ የትግሬ ነፃ አውጪ ጎምቱ ፖለቲከኞች፣ በቢሮአቸው ውስጥ ጋዜጠኛ ተንበርክኮ ቃለመጠይቅ ያደርግላቸው የነበሩ የትግሬ ባለ ሥልጣናት ዛሬ የፓስተር ማርያማዊት፣ የእነ ቴዲ ርዕዮት፣ የእነ እስታሊንና የእነ አሉላ ሶሎሞን መጫወቻ እኮ ናቸው። ጌታቸው ረዳና ደብረ ጽዮን በአክቲቪስት ሳባዊ ደሳለኝ አማካኝነት እኮ ተስማሙ ተብሎ ድራማ የሚሠሩ አቴንሽን ሲከሮች ሆነው ነው የቀሩት። ዛሬ እኮ የትግሬ ጳጳሳት ፓትርያሪካችን አባ ማትያስ ነው። ሀገራችን ትግራይ ነው፣ የራሳችን ሲኖዶስ አቋቁመናል ብለው የትግራይ ንዋያተ ቅዱሳትን በጴንጤው፣ በመናፍቁ አባ ሠረቀ አማካኝነት ሊቸበችቡት መዘጋጀታቸው ነው የሚሰማው። ሽያጩ ለታቦተ ጽዮንም ቢሆን ያሰጋል የሚሉም መተርጉማንም አሉ። አዎ የትግሬ ዕድርተኞች የ17 ዓመት ትግል፣ የ27 ዓመት ነፃነት በቅጽበት ነው አፈር ደቼ የበላው። ዱቄት ነው ያደረግኩት አለ አቢይ። የስህበት ማእከልነታቸውን ነው ያጠፋሁት ነው ያለው ሰውየው። እውነት ነው ዛሬ ትግሬን ዳንኤል ብርሃኔን ቅበረን፣ ከዚህ አውጣን የሚሉ ድኩማን ሆነዋል። ቢጨንቃቸው በመቀሌ ከተማ የፓናል ውይይትን በአማርኛ ቋንቋ እስከመምራት ድረስ ደርሰዋል። አዎ የትግሬ ዕድር ምላሱ አልሞት አለ እንጂ በኃይለኛው የሌለ ደክሟል።…👇 ② ከታች ይቀጥላል… ✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም…

"…የዛሬው ርእሰ አንቀጻችን ስለሟቹ እና የዕድርተኞቹ ድክመት በተመለከተ ነው። ስለ ዕድር ነው መጻፍ ያማረኝ።

• ዕድርተኞች ርእሰ አንቀጹን ለማንበብ ዝግጁ ናችሁ?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ይሄን እያያችሁ እደሩ…!

"…ከእንግዲህ ሞባይሌን ተነጠቅኩ፣ ሃብሌን ሞጨለፈብኝ፣ መኪናዬ ተሰረቀ፣ ወንድሜ ታግቶ 1 ሚልየን ብር ተነጠቅኩ፣ ሚስቴን ቀሙኝ ምናምን የሚል ሰው በኢትዮጵያ ካለ እርሱ ቄንጠኛ ነው። ይሄን ሰውዬ የሰማ እንዲያ ብሎ አያማርርም።

"…ለፋኖ ቆሎ መግዣ ላክ ሲባል የሚንቀጠቀጠው ሁላ እንዲህ ሕንፃውን ወርሰው፣ ወስደው ራዩማ ሕንፃ ብለው ሲወርሱት ያኔ ወጥቶ ፍረዱኝ ይላል።

"…ጥሩነቱ አሁን መከራው በሁሉም ቤት እየገባ ነው። ኦሮሙማ ሁሉንም እያስነጠሰው ነው።

"…ነገርየው እውነት ከሆነ መቻያውን ይስጥህ ወንድምዓለም። ሕግ፣ መንግሥት የሚባል ነገር ሞተ፣ ተቀበረ፣ እርማችሁን አውጡ።

"…እነዚህ የዚህን ሰውዬ በቢልዮን ብር የተገነባ ሕንጻ በቁሙ የወረሱት ጋንግስተሮች በቴሌቭዥን ቀርበው ሀገራችን እየበለጸገች ነው። ሃሌሉያ ቢሉ ይፈረድባቸዋልን…?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

“…በእንጀራ ብቻ አይኖርም።” ማቴ 4፥4

"…ዛሬ ደግሞ ፓስተሩ እነ ሬድዋን ሁሴንን፣ እነ ሙስጠፋ መሀመድንን፣ እነ ሙፈሪያት ካሚልን፣ እነ አደም ፋራን የብልፅግና ወንጌል ሲሰብካቸው ውሏል። በቀን ሦስቴ መብላት የለም አለልሃ አባው። አባ እንደልቡ። 7ንጨ ግን ቀላል ያሾፍባቸዋል።

• አሜን አለ ማእከላዊ ኮሚቴውም፣ ካድሬውም። 😂

ረስቨቼው…

"…ማስታወሻ የሚይዙት ግን ምኑ እንዳይጠፋቸው ነው…?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

የለም። ገና ይቀረኛል። በይደር ያስቀመጥኳቸው አሉ። ቀን የምጠብቅላቸው። 12 ቁጥር ሚስማር የምቀረቅርላቸው።

"…ይሄ ሌባ ዶላር የጠረረበት የእስክንድር ቡድን አሁን በግልጽ ዘረፋ ጀምሯል። በሙሉ ዘራፊዎቹ ወይ ፅንፈኛ እስላም፣ ወይ ደግሞ የፖለቲካው ቅማንት የትግሬው ዲቃላ የጎንደሩ ስኳድ ቡድኖች ናቸው። በወሎ እስላሙ ኮሎኔል ፈንታሁን ሙሀባው፣ የእስላሙን ልጅ ሰሎሞን አሊን ወደ ግሸን በመላክ የግሸን ማርያም በዓል ላይ አገልግሎት የሰጡትን ባንኮች በሙሉ ዘርፈዋል። ወደ 68 ሚልዮን ብር ማለት ነው። ይሄን እነዚህ የእስላም ልጆች በአንድ መስጊድ ላይ አይፈጽሙትም። ይሄን የዐማራ ፋኖን ግብር የማያመለክት ተግባር የፈጸሙት እነ ሰሎሞን አሊ ብሩን እንዲመልሱ እየተለመኑ ነው። እየተጠየቁ ነው። እነ አኪላ፣ እነ ሮቤልና፣ እነ አቶ ዐመሀ በሚመክሯቸው ምክር ተመርተው ነው ይሄን ነውር የፈጸሙት። ይሄ የወሎ ፋኖዎችን አይወክልም። የወሎ ሙስሊም ፋኖዎችን ያስቆጣም ተግባር ነው እነ ሙሀባው የፈጸሙት።

"…ይሄን የወሎዎቹ ሰሎሞን አሊና ፈንታሁን ሙሃቤ የፈጸሙትን ቆሻሻ፣ ወራዳ ተግባር ነው በዲያቆን ኢያሱ በኩል በጎንደር የፈጸሙት ዘረፋ። የፋኖን ስም ለማጠልሸት፣ ለማሰደብ፣ ከብልፅግና ወንጌል ጋር በመመካከር ነው የፈጸሙት። ለዚህ ነው ባለማዕተቦቹ፣ ዳዊት ደጋሚዎቹ የውባንተ ልጆች ተጋድለው ሌቦቹን ፋፍሕዴኖች ብሩን አንቀው ያስመለሷቸው። አዎ ሽማግሌ ገብቶ አስቸገረ እንጂ የፋፍፍዴን መጨረሻው ይሆን ነበር። ነገር ግን ሽማግሌ አከሸፈው። አሁን ብሩ ተመልሷል። ሕዝቡም ነቅቷል። ሌባ ፋኖና ታጋይ ፋኖን ለይቶ አይቷል። ተመልክቷል። ቀጣዩ ነገር የውስጥ ሌባን መመንጠር ነው። እሱ ይቀጥላል። ካልደፈረሰ አይጠራም። የዐማራ ቅዱስ ትግል የጠንቋይና የሌባ ልጆችን ሓሳብ አያስተናግድም። መግለጫ ይሰጣል። እንደደረሰኝም አቀርብላችኋለሁ። እኔም ምቴ ይጨመራል፣ ድምጼም ከፍ ይላል።

"…ውጊያው የመንፈስ ወረጊያም ነው። ፈጣሪን የያዘ ነው የሚያሸንፈው። ፋኖ ውስጥ ያላችሁ ሳይገባችሁ ገብታችሁ የምትዳክሩ ሌቦች፣ ቀማኞች፣ ዘራፊዎች፣ ዘማዊዎች በአስቸኳይ መድረኩን ልቀቁ። ርቦአችሁ ለሆዳችሁ የገባችሁ ቦታውን ልቀቁ። የፋኖ ትግል የገበሬ ፍየል፣ ሙክትና በሬ በየሰዓቱ እያረድክ እየበላህ ጥርስህን በስቴኪኒ እየጎረጎርክ እንደ መከታውና እንደ አቤ የምትታገልበት ትግል አይደለም። የፋኖ ትግል በጸሎት፣ በስግደት፣ ዳዊት እየደገምክ፣ በጾምም ኃይል አግኝተህ የምትታገልበት ትግል ነው። የመከታው ፋኖ በፓስተር ዮናስ እየተመራ እንዴት ያሸንፋል? መከላከያ ላይ ለምን ተኮስክ ብሎ የሚታሰር የመከታው ፋኖ እንዴት ፋኖ ተብሎ ይጠራል? ሌባ ፋኖ ይጽዳ፣ ይረሸን፣ ይወገድ፣ ይገደል። አከተመ።

• ድል ለዐማራ ፋኖ…!
• ድል ለተገፋው ለዐማራ ሕዝብ…!

•••

ሻሎም.!  ሰላም.!

ዘመድኩን በቀለ ነኝ.!
አሸበርቲው/አስነቀልቲው
ጥቅምት 19/2017 ዓም
ከራየን ወንዝ ማዶ.!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ለዚህ ነው የዐማራ ፋኖ ትግል ከዜሮ ተነሥቶ ዛሬ እዚህ ላይ የደረሰው። በጸሎት፣ በጾም፣ በስግደት የታጀበ፣ የተደገፈ ስለሆነ ነው የፋኖ ትግል በአስደናቂ ሁኔታ እየገሞራ፣ እያበበ ያለው። ያለ ፈጣሪ እርዳታ ይሄን አጋንንታዊ የሞት መንፈስ የሆነ አረመኔ ሥርዓት መቋቋም አይቻልም። ትግሬዎቹ ለምን የተሸነፉ ይመስልሃል? ትግሬዎቹ የተሸነፉት የሚዋጉበት ምክንያት ሃቅ ስላልነበራቸው ነው። ከደርግ ጊዜ ጀምሮ ባከማቹት የጦር መሳሪያ፣ ባከማቹትና ባሠለጠኑት፣ ባዘጋጁት የትግሬ ወጣት መንጋ ተማምነው ነው ወደ ጦርነቱ በሕዝብ ማዕበል ለማሸነፍ የገቡት። እስከ አዲስ አበባ ሁለት ሚልዮን ወጣት ቢሞትብን ከዚያ ካሸነፍን እናጣጣዋለን ብለው ቀሽም ካልኩሌሽን ሠርተው ለውጊያ ወጥተው ነው የሾቁት። አቢይ አህመድ ዱቄት አደረግኳቸው ያለው ለዚያ ነው። እግዚአብሔርን ሳይዙ፣ ሃቅ ሳይኖራቸው ነው ወደ ጦርነት የገቡት። ገቡ፣ ሾቁ። አለቀ።

"…ዐማራው ግን እንደዚያ አይደለም። ዐማራው ኢትዮጵያን በማስቀደሙ ተጠቃ፣ ሰንደቅ ዓላማውን ከትግሬም፣ ከኦሮሞም ጽንፈኞች በላይ በመውደዱ ተጠላ። ዐማራ ብሔራዊ አርበኝነት ስሜት ያለው ስለሆነ እንኳን በጽንፈኞቹ ፀረ ኢትዮጵያ የጠላት ተላላኪ ባንዳ ገንጣይ አስገንጣይ ወንበዴዎች ይቅርና ባንዳዎቹን ደሞዝ ቆጥረው፣ ቀለብ ሰፍረው በሚልኩት ዘንድ አይወደድም። ጎጣዊ፣ ክልላዊ ዘረኝነት ነው የሚፈለገው ሲባል አይ ተዉ ይሄ ነገር አያዋጣንም በማለቱ ዐማራው ፍዳውን አየ። የትግሬ ቦለጢቀኞች ጨፈጨፉት። መጨፍጨፍ ብቻ ሳይሆን 27 ዓመት ሙሉ ሌሎች ነገዶች፣ ቤርቤረሰቦች ዐማራውን ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ እንዲያዋርዱት፣ እንዲያሸማቅቁት፣ ዐማራን መግደል እንደ ጽድቅ እንዲቆጥረው አሰለጠኑት። ትከሻ ሰፊው ዐማራ ይሄን ሁሉ ችሎ አሳለፈ።

"…ከሥራ ተፈናቀለ። ከዩኒቨርስቲ መምህራን እስከ ነጋዴ፣ ቄስና ጳጳስ የዐማራ ኤሊቶች በወረንጦ እየተፈለጉ ተለቅመው ተገደሉ። ገሚሱ ዘብጥያ ወኅኒ ቤት ገብቶ እንደ ፕሮፌሰር አሥራት ወልደየስ ያሉት መድኃኒት ተከልክለው እንዲሞቱ ተደረገ። ኢትዮጵያ ለዐማራው የምድር ሲኦል እንድትሆንበት ተፈረደበት። ትከሻ ሰፊው ይሄን ሁሉ ቻለ። በግሬደር ሲቀበር ያየነው ከዐማራ በቀር ሌላ ብሔር ንገሩኝ እስቲ? ሺዎች በአንድ ቀን ተጨፍጭፈው የአንድ ደቂቃ የህሊና ጸሎት በፓርላማ የተከለከለ ከዐማራ በቀር ሌላ ጥቀሱልኝ። በጴንጤና በፅንፋኛ የኦሮሞ እስላም የተሞላው የኢትዮጵያ ፓርላማ እንዴት ኦርቶዶክስና ዐማራ ጠል እንደሆነ ያያችሁት ነው። ዐማራ ይሄን ሁላ ነው የቻለው። ቤቱ በላዩ ላይ ፈርሶ፣ ቤተሰቡ ተበትኖ፣ ሀገር አልባ ሆኖ መድረሻ አጥቶ ፍዳውን የበላው ዐማራ ነው። ያ ዐማራ ነው ዛሬ ነፍጥ አንስቶ እየተዋደቀ የሚገኘው።

"…ይሄ ቅዱሱ የዐማራ ትግል አሁን የማንም እከካም፣ የማንም ገንገበት፣ የማንም አጋንንት አምላኪ፣ ለሰይጣን ሰጋጅ፣ በአስማትና በመተት ሊያስቆመው፣ ሊገዳደረው ከማይችልበት ደረጃ ደርሷል። የዐማራ ትግል ከውጫዊው ጠላት ጋር ብቻ ሳይሆን ከውስጣዊው ፋኖ መሳይ ፎንፋኖች ጋር ነው የገጠመው። የዐማራ ፋኖ ውስጡን እያጠራ ሀገርን ወደ ቀደመ ክብሯ ለመመለስ በብርቱ እየተዘጋጀ ነው። አራት ኪሎ ደርሶ ከመጨቃጨቅ ገና አባይ ማዶና ደብረ ብርሃንን ሳይሻገር እየመከረ ነው። ዐማራ መሳይ ዐሞሮችም እየተለዩ ነው። የፖለቲካው ቅማንት የትግሬ ዲቃሎቹና የጎንደር ዐማራን ከአክሱም አፈናቅለው አሁንም ከጎንደር ሊያወጡት የሚደክሙትን ስሁላውያን ነቅሎ፣ ነቅሶም እያወጣ ነው። ያውም በወረንጦ። ዐማራ በዐማራ መመራት እየጀመረ ነው። የፖሮፓጋንዳ ጋጋታ የማይሰብረው፣ ወደ ኋላ የማይመልሰው ብርቱ ዐማራ ነው አሁን ላይ የተፈጠረው። የጎጃሙም የፖለቲካው አገው ሸንጎ ድራሽ አባቱን ራሱ በራሱ እያጠፋው ነው። ቅዱሱ የዐማራ ትግል በዚህ መልክ ነው እየመጣ ያለው። የማንም ልቅምቅም የሰው ልክ አያወረቅም የሚባለው በግልጥ እየታየ፣ እየተገለጠም ነው።

"…ጎንደርን ይዞ ፀረ ዐማራ ፖለቲካ መሥራት፣ ጎጃምን ይዞ ፀረ ዐማራ ፖለቲካ መሥራት፣ ወሎና ሸዋን ይዞ ፀረ ዐማራ ፖለቲካ መሥራት አሁን ላይ አይቻልም። አዎ የፀረ ዐማሮችን መነጽራቸውን ሰብሬዋለሁ። አድቅቄዋለሁ። በቲክቶክ፣ በዩቲዩብ፣ በትዊተር ቢንጫጩ ወፍ እንዳይኖር አድርጌ ሰብሬዋለሁ። ዳፍንታሞቹን ከጨለማ ከትቼ ቆልፌባቸዋለሁ። እነ አኪላን፣ እነ አመሀን፣ እነ ሮቤል፣ እነ ነቢዩን (ዘርዓያዕቆብን) አስብቼ፣ አደልቤ፣ ሙክት አድርጌ፣ አርጄአቸዋለሁ። አጋድሜ ነው አስብቼ ለእርድ ያቀረብኳቸው። የዐማራን ጦስ ጥንቡሳስ ይዘው እንዲሄዱ ነው ያደረግኳቸው። ሞኝ መስዬ፣ ዥል መስዬ፣ ዓለሙ ሁሉ እየሰደበኝ፣ ቤተሰብ ሳይቀር እየወቀሰኝ፣ አንድም ቀን ክፉ ሳልናገር፣ ሳልተነፍስ ሞኝ አገኘን ብለው ሊያርዱኝ፣ ሊበሉኝ ሲመጡ ሞኝ መስዬ አሾቅኩአቸው። "ዘመዴ ከሕዝብ እኮ ራቅ አልን፣ ቲክቶክ እዘጋጅና ብቅ ልበል የሚለኝን አኪላን ብቅ አድርጌ አሾቅኩት፣ ታማኝነቴን ኣሳይቼ የከዱትን ዐማራ መክዳት እንዴት እንደሚያቆስል አሳያሁት።

"…የዐመሀ አንድም መልእክት ሳያመልጠኝ፣ የሮቤልም፣ የአኪላም፣ የነቢዩም ስልክ፣ የስልክ ውይይት አንድም ሳያመልጠኝ። ከእጃችን ወጣ ብለው ጠርጥረው እንዳይርቁኝ ሙሉውን እየቀዳሁ አብሬአቸው ዘለቅኩ። የቦስተኑ አቶ አመሀ ፕሮፌሰር ሲሳይ አውጉቾን 48 ደቂቃ ቀድቶ አውርቶት፣ የስልክ ቅጂውን ለአቢይ አሕመድ አገዛዝ ለዐቃቤ ሕግ ልኮ አሳሰረው። የእነ አኪላም ሥራ ይሄ ነበር። በሥልክ አዋርተው መቅዳት፣ እኔስ ምኔ ሞኝ ነው። በስልክ አወራዋለሁ። እቀዳዋለሁ። እሾክን በሾክ አይደል? አዎ እንደዚያ ነው። ሁል ጊዜ ሲደውሉልኝ መቅዳት የማልችልበት ቦታ ከሆንኩ ስልኩን አላነሣም። ሲደውሉም የሚፈልጉትን እየመገብኩ ኔትወርካቸውን በጣጠስኩት። ከአቶ አሰግድ ጋር ሆነው ሲደውሉልኝም አቶ አሰግድን እንዴት ነው ከዚህ ቀደም እንዲህ ስትለኝ የነበሩት ሰዎች አሁን ያቀረብካቸው ብዬ በመጠየቅ መልሶቹን ቀድቼ ነው ያስቀመጥኩት። አቶ አሰግድ ከእነዚህ ጠንቆች አልርቅም ስላለ በሉት። አስበሉት።

"…አሁን በጎንደር ስኳድን፣ በጎጃም አገው ሸንጎን፣ በወሎ የሃይማኖት፣ በሸዋ የኦሮሙማውን ካርድ ይዞ መጫወት የለም። ሰሞኑን ወይ በሰበር ገብቼ የእነ አኪላን ኔትውርክ አፈራርጠዋለሁ። የባንክ ትራንዛክሽናቸው፣ የድምጽ ልውውጣቸው፣ አቶ አሰግድን ኮምቦልቻ ድረስ ወስዶ ስላስያዛቸው የእነ አቶ አምሀ፣ የእነ ሮቤል፣ የእነ ዘርዓ ያዕቆብ ተላላኪ ዶክተር ይበልጣል ከበደ፣ ጉዳይ አፈርጥላችኋለሁ። አልታዘዝ ያሏቸውን የወሎ ዐማራ ፋኖዎችን አካውንት እነ ሮቤል በቀለ እንዴት እንዳዘጉባቸውም አሳያችኋለሁ። ከፈረሱ አፍ ሁሉንም ነገር ትሰሙታላችሁ። አሁን ተነሥቶ ቢዘለል፣ ቢፈረጥ ወፍ የለም። የዐማራ ትግል ቅዱስ ትግል ነው። ርኩሳን መናፍስት አይችሉትም። አይጠልፉትም፣ አይውጡትም። ተራ በተራ እናንጠባጥባቸዋለን።

"…ዐማራ ኦርቶዶክስ፣ ዐማራ እስላም፣ ዐማራ ጴንጤ ስለሆነ አይደለም እየሞተ፣ እየተገደለ፣ እየታረደ፣ እየተፈናቀለ፣ እየተሰደደ፣ እየታረደ፣ ቤቱ እየፈረሰ የሚገኘው። ዐማራ ዐማራ ስለሆነ ነው ፍዳውን እየበላ የሚገኘው። ዋነው ፀቡ ከስሙ ላይ ነው። ይሄን ቅዱስ የዐማራ ትግል የፖለቲካው ቅማንት እና የትግሬ ዲቃሎቹ የጎንደር ዐማራ ሾተላይ ስኳዶች አይጠልፉትም። መንጋጋ ጉረሮአቸውን ተይዘው ነው ከትግሉ የሚወጡት። ዐማራ መስሎ ዐማራን መሸወድ፣ የዐማራን ትግል መጥለፍ በፍጹም አይቻልም። ሰንደል በጆሮህ ሰክተህ እስክትሄድ ነው የምጠበጥብህ፣ እረፍት ነው የምነሣህ። ብቻህን እንድታወራ ነው

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…መልካም…

"…ቆፍጠን ያለ ፀረ ኢሉሚናቲ የሆነ ቅዱስ መንፈስ ያለበት ርእሰ አንቀጽ ልለጥፍላችሁ ነኝ።

• ዝግጁ…? 🫡🫡🫡

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

የውባንተ ልጆች 💪💪🏿💪

"…ጫጫታውን እርሱት፣ የእስኳድን አልሞት ባይ ተጋዳይነትንም ኢግኖር ግጩት። የሌቦቹን፣ የዘራፊዎቹን የጎንደር ስኳድ የፋሕፍዴኖችንም ካፈርኩ አይመልሰኝ ዓይን በጨው ታጥቦ እዬዬንም አቆዩት። ለማንኛውም በስኳድ የተዘረፈው የሕዝብ ገንዘብ በቁርጠኞቹና በታማኞቹ፣ በጀግኖቹም በሜጀር ጄነራል ውባንተ አባተ ልጆች፣ በአርበኛ ባዬ ቀናው የሚመራው በዐማራ ፋኖ በጎንደር የጉና ክፍለ ጦር ስማዳ ሀገረ ቢዘን ብርጌድ ብርቱ ተጋድሎ እነጤና ረዳት ኢያሱ የዘረፉት ብር ለተዘረፉት ሁሉም ባንኮች የሀገር ሽማግሌዎች በተገኙበት በይፋ ተመልሷል። ገንዘቡ ለመመለሱም ባንኮቹ ለዐማራ ፋኖ በጎንደር ለጉና ክፍለ ጦር ስማዳ ሀገረ ቢዘን ብርጌድ በማኅተም የተደገፈ ማረጋገጫ ሰጥተውታል።

"…ኡጋንዳ ተቀምጦ ፀረ ዐማራ ፋኖ ቅርሻቱን ከሚተፋውና የዲኤምሲ ሪልስቴት ተከፋዩ የጎንደር ስኳድ መርዘኛ ቃልአቀባይ ከጊንጡ በለጠ ካሣ ጀምሮ፣ የእነ ፓስተር ምስጋናው አንዱዓለሙ ቡድን ጭምር ያዘጠዘጡበትን ጉዳይ በነገው ዕለት አፈር ከደቼ እናበላዋለን።

"…የሀገር ሽማግሌ ወጥቶ፣ ቄስና ሼክ ተግተልትሎ፣ የስኳድ መዓት ከዓለሙ ላይ ሁሉ ደውሎ ጨቅጭቆ፣ የዛሬን ከውርደት እንዳን፣ ገንዘቡ ይመለስ፣ በእነዚህ ውርደታሞች ላይ ግን ክንድን ማሳረፍ ጥቁር ጠባሳ ይጥልብናልና እንደሚሆን አድርገን ገበናችንን እኛው በእኛው እንሸፍነው ተብሎ ከመረሸን፣ ከመደምሰስ ያመለጡትን ሌቦች እንደጀግና ቆጥሮ ወደሚዲያ በማምጣት በሕዝቡ ጆሮ ላይ ቁማር መጫወቱም ይብጠረጠራል። ለዛሬ የደቡብ ጎንደር የሀገር ሽማግሌ አስመልጦሃል። አትርፎሃልም። ነገር ግን ነገ ሌቦ የትአባክ እንደምትደበቅ ውሎ ሲያድር የሚታይ ነው። አይነጋ መስሏት ከቋት ካካ አደረገች አለ አጎቴ ሌኒን። ዲን አባይነህም አትቸኩል። ረጋ…

• ብራቮ የውባንተ ልጆች። ብራቮ 💪✊

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

አፈሳ ጀመሩ እንዴ…?

"…ዘመዴ ወንድሜ 14 ዓመቱ ነው ትናንት ታፈሰ፣ ወንድሜ 16 ዓመቱ ነው ዛሬ ታፈሰ፣ የቀን ሠራተኛው ልጄን አፍሰው ወሰዱብኝ። … አፈሳ፣ አፈሳ፣ አፈሳ ነው ወሬው ሁላ። ኦሮሙማዎቹ ዳግማዊ ደርጎች እነ ኮሎኔል አቢይ አሕመድ በአዲስ አበባ አፈሳ ጀመሩ እንዴ?

• ረስቼው…

"…ሕፃናቱን ካፈሱ በኋላ ኦሮሞዎቹ ተመን ያወጣሉ አሉኝ። ከ20 ሺ እስከ 50 ሺ ለማስለቀቂያ ይመድባሉ አሉ። ከከፈሉ ይለቀቃሉ። ካልከፈሉ ወደ ጦላይ ለውትድርና ይላካሉ አሉ። ደንበኛ ቢዝነስ ሆኖ የለም እንዴ?

"…እንደ ሸኔ ጫካ ሳይገቡ አዲስ አበባ ፖሊስ ነፍሴ አግቶ ቢዝነስ ጀመረ ነው የምትሉኝ። ይሄ መነሻ ዋጋ ነው። ወደፊት ኑሮ ስለተወደደ ዋጋ ሳይጨምሩ አይቀሩም ነው እየተባለ ያለው። የአፈሳ ማስለቀቂያ ስንት ብር ይገባ ይሆን?

• ሙንኦኖው ኖ…?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

“…ከፀሐይ መውጫ ጀምሮ እስከ መግቢያው ድረስ የእግዚአብሔር ስም ይመስገን።” መዝ 113፥3

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…አላችሁ አይደል…?

• ጀምረናል ገባ ገባ በሉ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ሌባ ሁላ…

"…ሽምግልና ብሎ ነገር የለም። የተዘረፈው የሕዝብ ገንዘብ ነው። የኦሮሞሙማው አዋሽ ባንክ 800 ሺ፣ ንግድ ባንክ 1 ሚልዮን ነው ያስቀመጡት። ያውቃሉአ፣ ኣ…? ገባችሁ ኣ…? በኦሮሚያ በጥንጥዬ ከተማ 100 ሚልየን ብር እንዲቀመጥ አድርገው ተዘረፈ የሚያስብሉት እነ አዋሽ ባንክና ንግድ ባንክ በዐማራ የሚያስቀምጡትን አያችሁ ኣ…?

"…የዛሬ ምሽቱ የመረጃ ቴሌቭዥን ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር ብዙ ነገር ያሳየናል። ደግነቱ የጎንደር ዐማራ የመጠቀ፣ የምጡቅ አዕምሮ ባለቤት ነው። የሕዝቡም ደስታ የሚገርም፣ የሚደንቅም ነው። እግዚአብሔር ይመስገን።

"…በሽምግልና ሰበብ አጃጅለው በጥምር ጦር እንዳይመቷችሁ ወደ ኋላ ይዛችሁ ተሰወሩ ብለው የመከሩም አንዳንድ መተርጉማንም አሉ። ግሩም ምክር ብዬ አድንቄዋለሁ። ከሸፈ እንጂ እነ ጌታ አስራደ፣ እነ ሰሎሞን አጠናው ዘርፈው የውባንተ ልጆች ናቸው የዘረፉት ሊያስብሉ እኮ ነበር ሴራቸው።

"…ፓስተር ምስጋናው አንዷለም "በጂሰስ ስም የዛሬን ብቻ ከዚህ ጉድ አውጡን እያለ ነው፣ አያሌው መንበሬም የጎንደር ስም ይሰበራልና ፍቷቸው እያለ ነው፣ ዶር አምሳሉም በጎንደር ክፍፍል ይፈጥራልና ፈትታችሁ ወይ ወደ ደቡብ ወሎ፣ አልያም ወደ ሸዋ እነ እስክንድር ጋር ይውጡላችሁ። ብሩን ግን ውሰዱት እያሉ ነው አሉ። ከኡጋንዳ አፍንጮም በአቅሟ ደውላ በአስቸኳይ ካልፈታችሁ ሦስተኛው የዓለም ጦርነት ይነሣል እያለች ነው አሉ።

"…በ32 ሚልዮን ብር የጣና ቴሌቭዥን ሊከፈት? ኡጋንዳ እርሻ ሊጀመር? መስሎሃል? ተበልተሃል አባው።

"…አይገርምላችሁም ግን። ልብ በሉ የሆነ ቀን በዚህ መልክ የኢትዮጵያን ትንሣኤ በሰበር ዜና መልክ ሳላበሥራችሁ አልቀርም። አዛኜን ቱ ምንአለ ዘመዴ በሉኝ። ጎንደር ከስኳድ ከጸዳ የኢትዮጵያ ትንሣኤ መቅረቡን አረጋግጡ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም…

"…እኔ ደግሞ ለወሬ ሱሴ፣ ለሀራራዬ የሚሆን ቁምነገርም አገኝበት እንደሁ ብዬ አራት ኪሎ ባርላማ አደራሽ የጩጬውን ምላሽ ለመስማት ተጎልቼ ማርፈዴ። ከምር እዚያ ተጎልቼ ነው ያረፈድኩት። ሰው እንዲህ እጅ እጅ ይላል በአዛኚቷ? እንዴት ያለ የኢኮኖሚ፣ የብልጽግና፣ የኑሮ ውድነቱን የሚያቀል የኢኮኖሚ ፖሊሲ ትንተና እሰማለሁ ብዬ ብሄድ፣ ተጎልቼ አይኔን አፍጥጬ ብጠብቅ ወፍ የለም። ከዸቱ ወዪ…😂

"…ኧረ ኤድያ ተዉኝ እስቲ። ይልቅ የዛሬው ርእሰ አንቀጻችንን ስለ እንቁራሪቶቹ መጻፍ አማረኝ እና ጻፍኩ። ከርእሰ አንቀጼ ንባብ በኋላ እናንተም ስለሳችሁ እንቁራሪቶች ትጽፉልኛላችሁ። እሺ በሉኛ። 😁

"…ለማንኛውም ስለ እንቁራሪቶቹ የሚያወሳውን የዛሬውን ርእሰ አንቀጽ ለማንበብ ዝግጁ ናችሁ?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ሌባ ሌባ ነው።

"…ዲያቆን የነበረ፣ ኋላ ላይ የቁጩ ፍሮፌሰር ነኝ ያለው ኢያሱ አባተ፣ ወይም ሲሳይ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዘዳንት በዶር አሥራት አፀደወይን የሽምግልና ኔትወርክ ተጋድሎ "የዛሬን ብቻ ከጉድ አውጡን ብለው" የ32 ሚልዮን ብር ዛራፊ ሌቦቹ ፋፍዴኖች የዘረፉትን ብር መልሰው እነሱም በሽማግሌ ውትወታ ለጊዜው ተርፈዋል።

"…አሁን ሌቦቹ፣ ፈጣጦቹ ፀረ ጎንደር ዐማሮቹ የፖለቲካው ቅማንት የትግሬ ዲቃሎቹ በምልጃ ከተፈቱ በኋላ በራሳቸው የሌቦች የፓስተር ምስጋናው አንዷለም የጠንቋይ ልጁ ጣና ሚዲያ በኩል ቀርበው "ብሩን ሌሎች ሰርቀውት ልክ እነርሱ እንዳስመለሱት" አድርገው ሲያስወሩ ባይ የእነዚህ ፈጣጦች ፈጣጣነት እጅ እጅ ቢለኝ ነው ወደ እናንተ መምጣቴ።

"…ለነገሩ አያሌው መንበር እንኳ አፍሮ፣ አንገቱን አቀርቅሮ ስለ ሌብነቱ፣ ስለዘረፋው ትንፍሽ አላለም። አመዶ ሲሳይ አልታሰብ እና የለደኑ ቅማንቴ ሳሚ በጥራቃው ብቻ ናቸው ፀረ ዐማራነታቸው ገንፍሎ ዘረፋውን ሲደግፉ የነበሩት። እንግዲህ በቪድዮው ላይ የምታዩአቸው የውባንተ ልጆች እነ አርበኛ ቢራራ ደምሴ ናቸው ከሌቦቹ ላይ ገንዘቡን አንቀው ያስመለሱት። ከተዘረፈው 32,822,721 ሺ ብር ውስጥ 300 ሺ ብር እንዳጎደሉ ታውቆ በሽማግሌዎቹ ውትወታ ቀሬው ብር መመለሱ ተነግሯል።

"…ብራቮ ጎንደር የጎንደር ዐማራ፣ ብራቮ ባለማዕተቦቹ፣ ባለ ዳዊቶቹ፣ ተቃጠሉ ጎጤው የብአዴን ቅጥረኛ የዲኤምሲ ተቀላቢ፣ የኡጋንዳ የፌክ ስደተኛው የኢትዮ ኒውሱ አቶ በለጠ ካሣ እና መሰሎችህ። ስኳድ ናና  ውርደትህን ልቀም።

• ክብር ለውባንተ ልጆች። ክብር ለአርበኛ ባዬ ልጆች። ክብር… 👏👏👏👏👏👏

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

👆③ ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ "…ዐማራ ብረቱ ግን እየተቀጠቀጠም፣ እየቀጠቀጠም ነው ያለው። ትንሽ ተስፋ ያለውና የሞተውን አገዛዝ ይቀብረዋል ተብሎ የሚጠበቀው የዐማራው ዕድር ነው። አቻዮ ስለሆነ፣ እንደ ጋለ ብረት ዓይነት የመቀጥቀጥ፣ ተቀጥቅጦ የመሞረድ፣ በሁለት ወገን እንደተሳለ ሰይፍ የመሆን ልማድ እና ተፈጥሮ ስላለው፣ ባህር ጠልቆ የመውጣት፣ በእሳት መሃል የመሻገር ልምድ ስላለው። የተወጋበትን ጦር ነቅሎ፣ የተወገረበትን ዱላ ነጥቆ መልሶ ወጊውን የመውጋት ልምድ ስላለው ገዳይና ሟች የኦሮሙማውን አገዛዝ ይቀብረዋል፣ ወደ መቃብር ይሸኘዋል ተብሎ የሚጠበቀው እሱ ነው። ከዚህ በፊት በግራኝ አህመድ፣ ከዚያ በፋሽት ኢጣሊያ ፍዳ መከራውን የበላ፣ ጠፋ፣ አለቀለት ሲባል ከወደቀበት ተነሥቶ ጠላቶቹን አናፍጦ ልክ ያገባ ስለሆነ አሁንም እሱ ነው የሚጠበቀው። ደቡብ ኢትዮጵያን ሊውጥ የነበረውን የ16ኛ ክፍለ ዘመኑን የኦሮሙማ ወራሪ በዐፄ ዐምደ ጽዮን አማካኝነት ያተረፈው ዐማራ አሁንም ራሱን ካዳነ በኋላ ሟችን ቀብሮ ሌሎችን ከመሞት ይታደጋቸዋል ተብሎም ይጠበቃል። እንደዚያ ነው እየሆነ ያለው።

"…አሁን የኦሮሙማው አገዛዝ፣ የአቢይ አሕመድ ብልጽግና ከታረደ በኋላ ደሙን እያዘራ በደመነፍስ ደንብሮ እንደቆመ በሬ፣ ዶሮም ያለ ነው። ሲንፈራገጥ ብዙ ነገር ይጎዳል። አካባቢውን ደም በደም ነው የሚያደረገው። ምስቅልቅሉን ነው የሚያወጣው። ታርዶ አንገቱ የተቀነጠሰው በሬው የአቢይ አህመድ ብልፅግና ሲንፈራገጥ አዲስ አበባን እያፈረሳት ነው። እየሰባበራት ነው። ዐማራ ክልልን ደም በደም እያደረገ ነው። ሰሞኑን በወለጋ የገበሬውን ሁሉ መሣሪያ ስለነነጠቀ ሚልዮኖቹን ሊፈጅ እየተዘጋጀ ነውም እየተባለ ነው። ከዚያ በሸኔ ሊሳበብ። ኤርትራ፣ ሶማሊያም ጋር ደሙ የሚደርስ ይመስላል። እናም ይሄን ታርዶ ሊሞት የሚያጣጥር አገዛዝ ይዞህ እንዳይወድቅ መጠንቀቅ፣ በጥንቃቄ ጠልፎ ብቻውን መጣል አስፈላጊ ነው። የዕድሩ አባላት ግን ከየት በመጣ አቅምና ወኔ ይሞክሩት?

"…የዐማራ ዕድርተኞች በውስጣቸው የበቀለው የዘመናት እሾህ በጎንደር የፖለቲካው ቅማንት በመቀሌና በአዲግራት ቢሮ ከፍቶ ጎንደርን የሚያተራምሰው የትግሬ ዲቃላው እሱ ነበር የሚያስቸግረው። አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን በጎንደር ዐማሮች ጸሎት፣ በእኔ በዘመዴ ድርቅና እሱ ልክ እየገባ ነው። በራሱ ጊዜም እየተዋረደ ነው። የጎንደር ዐማሮች ወደፊት እየመጡ ነው። ስኳዱ እየተደበቀ ነው። ማዕተቡን የበጠሰው ፓስተር ምስጋናው አንዷለም ባለ ዳዊቶቹን፣ ባለመስቀሎቹን ጎንደሬዎች በይፋ መሳደቡ፣ መዝለፉ በተለይ የጎንደር ዐማራን በጊዜ እንዲነቃ፣ እንዲጠይቅም ጠቅሞታል። እስክንድር ነጋ ይምራን የሚሉ ጎንደሬ መሳይ ጎደሬዎች በጎንደር ዐማሮች ፅኑ ተጋድሎ እየተጋለጡ ነው። ባንክ ዘራፊው የዶክተር አሥራት አጸደወይን ልጆች ፋሕፍዴኖች በይፋ እየተጋለጡ ነው። በቲክቶክ ስኳዱን ፊት ለፊት የሚሟገቱ የጎንደር ዐማሮች እየተፈጠሩ ነው። ሰሞኑን በእነሱ እየተዝናናሁ ነው። በጎጃም ኮሶበር ከተከማቸው አገው ሸንጎ በቀር ሌላው አገው መቃብሬም፣ ሞቴም፣ ሕይወቴም የዐማራ ዕጣ ፈንታ ነው ያለው ከጎጃም ዐማራ ፋኖ ተዋሕዶ በጎጃም የታረደውን በሬ ጠልፎ ለመጣል እየተዋደቀ ነው። በወሎም በባካሪስ ጎቤ በወርቄው አራጅ ሁለት ሕፃናት ሴቶችን አርዶ የወሎ ዐማራን ወደ እርስ በእርስ ጦርነት ለመክተት የተሞከረው ሙከራ በወሎ ዐማሮች ጥበብ ከሽፏል። በሸዋም በእነ ፓስተር ዮናስ የሚመራው የእነ መከታው ጦር ፍርክርኩ ወጥቶ ሸዋ ወደ አንድነቱ የሚያስገባውን መንገድ መጓዝ ጀምሯል። የዐማራው ዕድርተኞች በተሻለ ቁመና ላይ ይገኛሉ።

"…አፋር ከሱማሌ ጋር እየተናከሰ ነው። ኦሮሚያ ጭንቅ ላይ ናት። አገዛዙ ለኦሮሞም ገበሬ ያተረፈለት ሞት ነው። ጉራጌ ግልገል ነፍጠኛ ተብሎ ፍዳውን እየበላ ነው። የዕድሩ አባላት በድፍረት ከአዲስ አበባ አዋሳ፣ አምቦና ወለጋ፣ ሱሉልታንም ማለፍ አይችሉም። የዕድሩ አባላት የቤት ኪራይ ናላቸውን አዙሮት ብቻቸውን እንደቀውስ እያወሩ ነው። የዕድሩ አባላት ጤፍ ሜርኩሪ ሆኖባቸው ጭንቀት ላይ ናቸው። ልጄን ምን ላብላው? ምን ላጠጣው ባዩ ነፍ ነው? የዕድሩ አባላት ትራንስፖርት ጣሪያ ስለነካባቸው ሟችን ሄደው ሊቀብሩት አልቻሉም። ሟች የጠቀመው ነገር ይሄ ብቻ ነው። ዕድርተኞቹን አስቀድሞ በፊታቸው የሚታረደውን አርዶ፣ የሚደፈረውን ደፍሮ፣ የሚፈጀውን ፈጅቶ፣ የሚፈናቀለውን አፈናቅሎ፣ ያመኑትን አስክዶ፣ ባሪያ ገረዱ አድርጎ፣ ቤተ ክርስቲያን ከነ ካህኑ፣ ከነ ምዕመኑ አቃጥሎ። መስጊድ ከነ ሼኩ፣ ከነ ኡማው አመድ አድርጎ፣ ነፍሰ ጡር የደረሰች እርጉዝ ሆዷን ቀድዶ ጽንሱን በሚጥሚጣ በልቶ፣ ኦሮሙማ ገዳይ፣ ቡልጉ ጭራቅ መሆኑን አሳይቶ፣ ሕግ፣ ፍትህ እንደማያድነህ፣ ፖሊስ እንደማያስጥልህ አሳይቶ፣ አግቶ ሚልዮን ብር እየተቀበለህ ፈሪ፣ ሽንታም፣ ቅዘናም፣ ድንጉጥ ስለደረገህ አሁን የዕድሩ አባላት መላወስ አይችሉም። እንቀሳቀሳለሁ ብትል በቀን መቶ ሺዎች ታርደው ያድራሉ ብሎ በፓርላማ ያወጀውን እያስታወሱ ኮስምነው ተቀምጠዋል።

"…ከኢትዮጵያ ደቡብ አፍሪካ የገቡትን የዕድሩን አባላት በደቡብ አፍሪካ ነቃ ያሉ ጴንጤዎች ተቀብለው አጰንጥጠው ስለ ሀገራቸው ጉዳይ ምን ምንም እንዳያስቡ አድርገው አስቀመጧቸው። አሜን ሃሌሉያ የሚል ብቻ ትውልድ ተከማቸ። እንደዚህ ዘመን ጴንጤ አጣብቂኝ ውስጥ የገባ ጴንጤ የለም። በጥቂት ጴንጤዎች ምቾት መላው ጴንጤ እየራበው፣ እየጠማው የተስፋ ዳቦ፣ የእልም እንጀራ እየበላ እከኩን ያካል። የኑሮ ውድነት አናቱ ላይ እየተጸዳዳ እያየም በፓስተሮቹ የድሪም ስብከት፣ የራዕይ ጎርፍ ተጥለቅልቆ በተሰፋ ሀብታም ሆኖ በልጽጎ በባዶ ሆዱ ፍዳውን ያያል። ጭራሽ አሁንማ ሟች ከተቀበረ አለቀልህ እያሉ ጉልበት አግኝቶ ሟችን ሊቀብር ተስፋ የተጣለበት የዐማራ ፋኖ ላይ ልጆቹን እንዲያዘምት እየሰበኩት ይገኛሉ። ምን አለ የደቡብ ጴንጤዎች ሟቹ ይዟቸው እንዳይሞት እንቅፋት፣ ጋሬጣ ባይሆኑ?

"…የሟቹ ቀብር በቶሎ እንዳይፈጸም አሁን ከዕድሩ ድክመት ባሻገር ከሃዲው በዝቷል። ከምሁር እስከ ማይም፣ ከቤተ ክህነት እስከ ቤተ መስጊድ፣ እስከ ጴንጤ ቸርች፣ ከሃብታም እስከ መናጢ ደሀ፣ ከወጣት እስከ አዛውንት ወዘተ ከሀዲውም በዝቷል። የሆነው ሆኖ ይሄን የደከመ፣ ገዳይ ሟችን በጊዜ ተረባርበህ፣ አቅምህን ሰብስበህ ካልቀበርክ ከሟች አስከሬን የሚወጣው መጥፎ ጠረን ሁሉን በየቤቱ እየገባ በወረርሽኝ መልኩ ሁሉን ይፈጃል። አሁንም በየቤቱ በሽታው በስፋት ገብቷል። የሚያስለው እየበዛ ነው። የብልፅግናው ቫይረስ ሁሉን ሽባ እያደረገ ነው። ቶሎ ቅበሩ።

• ዕድርተኞች እናንተን የሰበራችሁ ማነው? ደርግ፣ ወያኔ? ብልፅግና…? እስቲ ተንፒሱ…!

•••

ሻሎም.!  ሰላም.!

ዘመድኩን በቀለ ነኝ.!
አሸበርቲው/አስነቀልቲው
ጥቅምት 20/2017 ዓም
ከራየን ወንዝ ማዶ.!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"ርእሰ አንቀጽ"

"…ይሄ የደከመ እና ትንፋሹ የሰለለ ሥርዓት የማይወድቀው ምን ዓይነት ጠንካራ፣ ምን ብርቱ ቢሆን ነው የሚሉ አሉ። ሥርዓቱ እስከአሁን ያልተቀበረው ጠንካራ ስለሆነ አይደለም። ብርቱ፣ አስተማማኝ የመከላከያ፣ የደኅንነት፣ የፖሊስና የጸጥታ ኃይል ባለቤትም ስለሆነ አይደለም። በኢኮኖሚ በልጽጎ በገንዘብ ኃይል በቴክኖሎጂም የመጠቀ፣ የደረጀም ሆኖ አይደለም። ኔት ወርክ በሌለበት ሀገር ዲጅታላይዝድ ለመሆን የሚላላጠው፣ በሳይንስ ሙዚየም ውስጥ ፎቶና ቪድዮ የሚያሳየው፣ መብራት በሌለበት ሀገር የኤሌክትሪክ መኪና ካልገባ ብሎ አየር የሚይዘውን አይተህ፣ የቶፕ ቪው ቀረጻ፣ የኮሪደር ምሽት መብራቱን አይተህ ነው ያለ የሚመስልህ። ሥርዓቱ ሞቷል። ሥርዓቱን የቆመ፣ ያለ፣ የሚንቀሳስ ያስመሰለው ወደ ቀብር ስፍራ ወስዶ ከመቀበር የታደገው የዕድሩ አባላት ድክመት ነው። እንደዚያ ነው።

"…የዕድሩ አባላት ደግሞ በዕድሜ፣ የጤናና በኢኮኖሚ ድቀት ችግር ነው መቅበር ያቃታቸው። ከፍ ከፍ ያሉቱ የዕድሩ አባላት በደርግ አገዛዝ በቀዳሚ ኦሮሙማ ተረግጠው፣ ተጠርገው ከሞት የተረፉ ናቸው። ከደርግ ዱላ፣ ከአቢዮት ጥበቃ ጥይት፣ ከወፖ እርግጫና ጡጫ በተአምር ተርፈው አምልጠው በሀገር ውስጥ ያሉቱ ደቅቀው፣ ሞራላቸው ተንኮታክቶ፣ ሀሞታቸው ፈስሶ ኖረው ያረጁ፣ ወኔያቸው በቀይ ሽብር እና ነጭ ሽብር የተሰለበ ስለሚበዙበት፣ ከመላኩ ተፈራ በሊማሊሞ ገደል ከመወርወር ተርፈው ከኢትዮጵያ ሸሽተው በሱዳን በጅቡቲ፣ በኬኒያ አቆራርጠው አውሮጳ፣ ካናዳ፣ አማሪካና አውስትራሊያ የገቡትም መቅኔያቸው ፈስሶ፣ ማንነታቸው ተቀይሮ፣ ፈረንጅ ፈረንጅ የሚጫወቱ፣ ከስለት ከሰይፉ ማምለጣቸውን እንደ ዕድለኝነት ቆጥረው፣ በአረንጓዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቅ ዓላማ ተጀቡነው፣ ራሳቸውን ሸሽገው ጎመን በጤና ብለው ጾታም፣ ሃይማኖትም፣ ባህልና ሌላም ሌላ ነገራቸውን ቀይረው የተቀመጡ የዕድሩ አባላት በውጪው ሀገር ስላሉ ነው። አላችሁ አይደል? አዎ ጎበዞች።

"…ሌሎቹ የዕድሩ አባላት ደግሞ ጎልማሶች ናቸው። ደርግ የተባለው የሰው ቄራ ሲወድቅ፣ እሱን ተክታ በገባችው እስስት፣ ምስጥ፣ የሰው ተኩላ፣ ኮብራ የሳር ውስጥ እባባ በሆነችው ወያኔ የተነደፉ ናቸው። የሳር ውስጥ እባቧ፣ የነደፈቻቸው፣ በዘር፣ በሃይማኖት ከፋፍላ ያደቀቀቻቸው፣ ጃንሜዳ ሆዷ አትጠረቄዋ ሀገር በሌብነት ግጣ ግጣ በአፅም፣ ሕዝቡን ባዶ እጁን ያስቀረችው፣ በአሩሲ፣ በባሌ፣ በጎጃም በጎንደር፣ በሀረርጌ፣ በጎንደር አደባባይ ኢየሱስ፣ በ1997 ዓም የተጨፈጨፈውን አዲስ አበቤን ያየ፣ በባህርዳር፣ በወልድያ በታቦት ፊት ሲረሸን፣ በአሰቦት ሥላሴ መነኮሳት ሲታረዱ ያየ፣ በአሩሲ፣ በወለጋ እናት የልጇ ሬሳ ላይ ስትቀመጥ ያየ፣ ፓትርያርክ ጳውሎስ ፊት፣ በአዲስ አበባ እስጢፋኖስ ቤተ ክርስቲያን በታቦት ፊት አባ ፈቃደ ሥላሴ በሽጉጥ ሲደፋ ያየ፣ እና ወኔው የተሰለበ በደባቴ ውስጥ የተደበቀ ስለሚበዛ ነው መቅበር ያልተቻለው።

"…በዚያ ዘመን የነበሩትም ሱዳን ድረስ በእግር ሄደው፣ ኬኒያም ገብተው አማሪካና ካናዳ፣ አውሮጳና አውስትራሊያ እንደ ደርጉ ዘመን ስደተኞች ተሻምተው አልወሰዷቸውም። የዕድሩ አባላት ከኢትዮጵያ ተነስተው በእግራቸው ኬኒያ ገብተው፣ ከኬኒያ ሞዛምቢክ፣ ታንዛኒያ፣ ኡጋንዳን ወዘተ አቆራርጠው በእግራቸው፣ ሳር እየበሉ፣ ቅጠል እያኘኩ፣ ከአንበሳና ከዘንዶ ጋር ተፋልመው ደቡብ አፍሪካ የገቡ ናቸው። ሌሎች ደግሞ በጅቡቲ የመን አድርገው ሳዑዲ አረቢያ የገቡ ናቸው። ሌሎችም እንዲሁ መንገዱ ሳይዘጋ በፊት በሲና በረሃ አቋርጠው እስራኤል፣ በሰሀራ በረሃ አቋርጠው በሊቢያ በኩል በፊኛ ጀልባ ላይ ተሳፍረው፣ አውሮጳ የተሰደዱ፣ ከፈረንሳይ በመኪና ቸርኬ ስር ታስረው እንግሊዝ የገቡ፣ ራብ፣ ጠኔ ያሸሻቸው ናቸው። እነሱ ቢያንስ የሆድ ጥያቄያቸው መመለሱን አይተው በሀገር ቤት ስላለው ሟች ጉዳይ ትንፍሽ የማይሉ ናቸው። ይሄ አገዛዙን እንዳይቀበር በእጅጉ ጠቅሞታል።

"…ከወያኔ መውደቅ፣ ከስብሃት ነጋ ሥርወ መንግሥት መነቀል እና መገርሰስ በኋላ ባለፉት ስድስት ዓመታት ውስጥ የመጣው የጩጬው፣ የእንደልቡ፣ የ7ተኛ ጨው የኦሮሙማው መር አገዛዝ ሞቶ እንዳይቀበር ያደረገው እነዚህ ከላይ የገለጽኳቸው ችግሮች በዕድሩ አባላት ላይ ኑሮ፣ ሕይወት ላይ በስፋት በየቤቱ መታየት ነው። የኦሮሞ ብልጽግናው አገዛዝ የተረከባቸው የዕድሩ አባላት ደርግ አሳራቸውን አብልቶ ወንድነታቸውን የነጠቃቸው፣ ወያኔ ብልቱን ቀጥቅጣ፣ በላዩ ላይ ሃይላንድ አንጠልጥላ፣ በሴቷ ማኅጸን አሸዋና ብረት፣ እንጨት ከትታ ያመከነችውን መካን ትውልድ ነው። የፈዘዘ፣ የለዘዘ፣ ግራ የተገባ፣ የጨለመበት፣ ማንነቱን የተነጠቀ ትውልድ ነው። በሲቪል ሰርቪስ የካድሬ ዲግሬ መሃይሙ ሁሉ ሱፍ አጥልቆ ሲያደቀው፣ ሲወቃው የኖረና ከዚያ የተረፈ ሕዝብ ነው ብልፄ ያገኘው። አያቱ ስለደርግ፣ አባቱ ስለ ወያኔ እየነገረው፣ ስለቀይ ሽብር እና ስለ ወያኔ ጭፍጨፋ እየሰማ ያደገ ትውልድ ነው አሁን ያለው የዕድሩ አባል። እናም በዚያ ላይ መከራው ሁሉ በላይ በላዩ ሲደራረብበት ፈዘዘ። ቀዘዘ፣ ለዘዘ። አገዛዙም ሞቶም ቀባሪ ያጣው ለዚህ ነው።

"…አቢይ አሕመድ እንደመጣ ሰሞን የዕድሩ አባላት አዳሜና ሔዋኔ የጨፈረው የቀደመው ገዳይ አገዛዝ የተቀየረ፣ ከወያኔ በኋላ በሀገሪቱ ሰላም የሚመጣ መስሎት ነው። በአሜሪካ እና በአውሮጳ የኦነግና የአንድነት ኃይሉ በአንድ አዳራሽ ሁለት ባንዲራ ይዞ፣ የአቢይ አሕመድንና የለማ መገርሳን ቲሸርት ለብሶ፣ እንቅልፍ አጥቶ ሲጨፍር የነበረው በቃ ወደ ሀገሬ በነፃነት ተመልሼ፣ በሱዳን በኬንያ ተሰድጄ፣ በሰው ሀገር ሀብታም፣ የተማረም፣ ዶክተር ፕሮፌሰር ሆኜ፣ ይሄን ሀብቴንና ዕውቀቴን ለዘመድ አዝማድ፣ ለጓደኞቼም ሳላሳይ፣ ሳልጎርር፣ ሶደሬ ሄጄ ሳልዝናና፣ በባልደራስ ጠጅ፣ በቁርጥና በክትፎ ሳልንበሸበሽ፣ ከቆነጃጅት ጋር ሳልዳራ፣ ሀገሬን ሳላይ በሰው ሀገር እንደወጣሁ ልቀር፣ የእናትና የአባቴን፣ የወንድምና የእህቴን መቃብር ሳላይ፣ እርሜንም ሳላወጣ እንዲሁ በነጭ መሃል ነጫጭባ አመዳም የአሸቦ እቃ እንደመሰልኩ ልቀር፣ ወደ መቃብር ልወርድ ነው ወይ ብሎ ሲቆዝም የነበረው መንጋ ነበር የጨፈረው። ሀገሩን ወድዶ፣ ናፍቆ ሳይሆን የግል ህልሙ አቃዥቶት፣ እንቅልፍ ነስቶት በስትረስ ውስጥ ወድቆ የሀኪም ክትትል ሲያደርግ የነበረ ዕድርተኛ ነበር አገር ቀውጢ ያደረገው።

"…እንደ ደርግ ቀይ ሽብር፣ እንደ ኢህአዴግ ፀረ ሰላም ሳይል የኦሮሞ ብልፅግና መጀመሪያ ላይ እንደ እባብ በሔዋን ገላ ላይ አድሮ ጠንካራውን የኢትዮጵያዊነት የሱራፊ ሰይፍ አልፎ ወደ ገነት ኢትዮጵያ ሰተት ብሎ ያለምንም ከልካይ ገብቶ አዳም ኢትዮጵያውያንን ከበለሱ አብልቶ፣ አነካክቶ ከክብር ከማእረጋቸው አዋርዶ ወደ ምድረ ፋይድ፣ ወደ ሲኦል አወረዳቸው። አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቅ ዓላማን እንደ ሳር ለበሬው ሞኙ ትውልድ እያሳየ፣ ኢትዮጵያ፣ ኢትዮጵያ የሚል አሞሎ ጨው እያላሰ ወደ ገደል ወስዶ እንዳይሰበሩ አድርጎ ከተታቸው። ኧረ ተዉ ይሄን ነገር ቆመን እንይ? ምን አይተን ነው በአንዴ ለዚህ አገዛዝ ሁለመና ክብራችንን አሳልፈን የምንሰጠው? ያልን ጥቂቶች ፍዳ በደላችንን አየን። ወያኔ፣ የወያኔ አቃጣሪ ተብለን ተሰደብን። አስሮ የለጠለጣቸውን፣ ብልያቸው ላይ ሃይላንድ ያንጠለጠለባቸውን የደህንነት መሥሪያ ቤቱን የሰው ቄራ እንደ ከብት ለጌታቸው አሰፋ አቅራቢውን አቢይ አሕመድን አቅፈው፣ አለቃውን ደብረጽዮንን አቅፈው እኛን ጥቂቶቹን በተለይ…👇 ① ከታች ይቀጥላል…✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

“…የአንዳንዶች ሰዎች ኃጢአት የተገለጠ ነው ፍርድንም ያመለክታል፥ ሌሎችን ግን ይከተላቸዋል፤ እንዲሁ መልካም ሥራ ደግሞ የተገለጠ ነው፥ ያልተገለጠም ከሆነ ሊሰወር አይችልም።” 1ኛ ጢሞ 5፥24-25

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…እንደ አነዚህ ምስኪን የኦሮሞ ህጻናት ሴቶች በኦሮሙማው ወራሪ የብራኑ ጁላ ቄሮ ጦር ዓይናችን እያየ ከምንደፈር ደፋሪውን ወራሪ የኦሮሙማ ጦር ጥለን እናልፋለን ብለው የቆረጡ ቁጥራቸው በርከት ያለ የዐማራ ወጣት ሴት ፋኒቶች መመረቃቸው ተሰምቷል።

"…በጥጋበኛ አእምሮው በተደፈነ፣ ባልሰለጠነ ግማታም፣ ክብረቢስ ወራዳ ወጠጤ ቄሮ በደቦ ከመደፈር እና በአሰቃቂ ሁኔታ ከመሞት እንዲህ ተዘጋጅቶ መቀመጥን የመሰለ ነገር የለም።

"…ዐማራ እንደ እስራኤል ነው መሆን ያለበት። መዳኛው ነፍጡ ብቻ ነው። የፈጀውን ጊዜ ይፍጅ፣ ያለቀው ይለቅ ዐማራው ከዚህ ውጪ መዳኛ የለውም። አይደለም ዐማራው ሌላውም መትረፊያ የለውም።

"…በዛሬው የቢቢሲ ዘገባ በጉራጌ ክልል ዐማራ የተባለ እንደ አውሬ እየታደነ፣ የተገኘው ሁሉ አይኑ እስኪጠፋ፣ እጁ እስኪሰል እንደ እባብ እየተቀጠቀጠ ነው ተብሏል። ዐማራ ካልጠፋ ትጠፋለህ የተባለው የጉራጌ እስላም እና የደቡብ ጴንጤም ከኦሮሙማው በላይ አፍልቷል። ለዚህም መፍትሄው እንደ ዐማራ ቆርጦ መመከት ብቻ ነው። ሌላ ምንም አማራጭ የለም።

"…በእንስሳ ጭንቅላት፣ የውሻ ባህሪ ባላቸው ከብቶች በግዳጅ በደቦ ከመደፈር፣ ከመታረድም ራስን በመከላከል፣ ዘርህንም ለማዳን ሰልጥኖ መመከት፣ ጥሎ ማለፍን ውዴታ ሳይሆን እንደግዴታ መወሰድ አለበት።

"…ዛሬ ሲጨቀጨቅ ያልሰማ መከራው ደጃፉን ሲያንኳኳ ያኔ ሲንደፋደፍ ይገኛል። እስቲ በእነዚህ ኦሮሞዎች የሚደፈሩትን ሕፃናት ድምጽ እየሰማችሁ በእኔ ቢደርስ ምን አደርጋለሁ ብላችሁ አስቡ።

• ፋኒት… 💪💪🏿💪

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም…

"…የዋን ዐማራን ኔትውርክ በተመለከተ መሬት ላይ ካሉ የፋኖ አመራሮች ጋር ለእሁድ ነጭ ነጯን የመረጃ ቴሌቭዥን መርሀ ግብሬ ለይ የሚቀርብ እንዴት ያለ አስደማሚ ቃለ መጠይቅ ሳደርግ ቆይቼ ገና አሁን ተሰነባብተን መመለሴ ነው። የሰነድ፣ የባንክ ልውውጥ፣ ጋሽ አሰግድን እንዴት እነ አመሀ፣ አኪላ፣ ነቢዩና ሮቤል እንዳስያዟቸው፣ አየር መንገድ ተቀምጦ ብር ስለሚያቀባብላቸው፣ መድኃኒት ልስጣችሁ እያለ ፋኖን በመቅረብ አሰግድን ኮምቦልቻ ወስዶ አሳስሮ አሁንም በነፃነት ስለሚንሸራሸረው ዶክተር ሁላ ነው የምትሰሙት። የዚያ ቀን ያድርሰን።

"…ወደዛሬው ርእሰ አንቀጻችን ስንመለስ 24 ሺ ሰው አንብቦት 7 ሰው 😡 ብው ብሎ መናደዱን የቴሌግራም ካምፓኒ በሰሌዳዬ ላይ ጽፎ እያሳየኝ ነው። የተናዳጁ ቁጥር ዝቅተኛ ቁጥር ማሳየቱ ለእኔ አሳሳቢና አደገኛ ምልክት ነው። ነፍ የሚበሳጭ፣ ብው ብሎ የሚናደድ ሰው ካጣሁ ምን ልሆን ነው? በምንስ ልደሰት ነው? ስኳድ ከዚህ በበለጠ ካልበሰጨ በቃ ጡመራ ማቆሜ ነው ማለት እኮ ነው። ብቻ ጥሩ አይደለም።

"…ለማንኛውም ባለዳዊት ፋኖና ባለ ቁራን ፋኖ ለህልውናው በመታገሉ የጎንደሩ ፀረ ዐማራ የፖለቲካው ቅማንት የትግሬ ዲቃላው ስኳድ ፓስተር ምስጋናው መንበጫበጩን እንዴት አያችሁት? ቅዱሱ የዐማራ ፋኖ ትግል ቆሻሻና ሌቦቹ እንዲያግማሙት መፈቀድ አለበት ወይ? ኮሎኔል ፈንታሁን ሙሀባውና ድርሳን በርሄ ከግሸን ማርያም የወሰዱትን 67 ሚልዮን ብር በአስቸኳይ መመለስ የለባቸውም ወይ? ባህታዊ ባህታዊ የሚጫወተው አለቃቸው እስክንድር ነጋስ በዚህ ጉዳይ ለምን ዝም አለ? እና በአጠቃላይ ርእሰ አንቀጹን በተመለከተ ቀጥሎ እናንተ ደግሞ ሓሳባችሁን ሰንዝሩበት።

"…1…2…3…ጀምሩ…✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

የማደርግህ። የዐማራን ትግል እንደ ሃይማኖቴ ነው የማየው ብዬሃለሁ። እንደ እምነት ነው የማየው ብዬህ የለ? አዎ በእምነት ቀልድ የለም። አሁን ውኃው እየጠራ ነው። በድንግዝግዝም ቢሆን ሁሉም ሰው መልኩን ማየት ጀምሯል። እየጠራ ሲመጣ እንደዚህ ነው። ለምን ብሎ ጠያቂ ዐማራ እየተፈጠረ ነው። በለጠ ካሣን ተደብቆ፣ ተለሳልሶ፣ ኡጋንዳ ተቀምጦ መርዝ ሲረጭ ጉረሮውን አንቆ ይሄ ሰው ይመርመርልን ጠባዩ፣ መልኩ፣ ንግግሩ ሁሉ እጅ እጅ የሚል የስኳድ አይነት ጠባይ ነው። በአስቸኳይ ይመርመርልን ያለው ይሄው ቀድሞ የነቃው ሕዝብ ነው። የኦሮሙማ ረቃዋሚ መስሎ የጎጃምን እና የሌሎችን ከእስክንድር ስር የሌሎትን የዐማራ ፋኖዎች ትግል፣ ድልም ሆነ ብሥራት እንደ ሉጢ እየተቅለሰለሰ በሲስተም አፈር ከደቼ የሚያበላ ሉጢ መሣይ ማሽንክ ነው ያለው ሕዝቡ ነው። ተመልከት ዘመዴ ይሄ በለጠ ካሣ የኦሮሙማው ብአዴን DMC ሪልስቴት በዶላር ገንዘብ እየከፈለው ማስታወቂያ እያሠራው እንዴት አትጠረጥሩም ያለውም ሕዝቡ ነው። አየህ የሕዝብ ዓይን ሲጠራ እንዲህ ነው። እንደ ንስር ይሆናል። በጥልቀት ከሩቅ ሆኖ ይመረምራል። የዐማራ ትግል እንዲህ ነው እየሆነ ያለው። ሚልዮን ንስሮችንና አናብስትን ነው ያፈራው። አንት የቁም ሬሳ እንቅልፋም ስኳድ በለጠ ካሣ የተባልክ ሾተላይ እመጣልሃለሁ። ጠብቀኝ።

"…አሁን ያለው ዐማራ አጀንዳ ሰጪ እንጂ አጀንዳ ተቀባይ መሆኑ ቀርቷል። አሁን አሁን አይደለም በቴሌግራም ሁከት፣ በቲክቶክ ጫጫታ፣ በዩቲዩብ እና በፌስቡክ ግርግር በቴሌቭዥን ዲስኩር ይቅርና በብራኑ ጁላ ሞርታር፣ በይልማ መርዳሳ ድሮን እና አየር፣ በታንክና በዲሽቃ የሚነቃነቅ የዐማራ ትግል የለም። አንድስ እንኳ አልኳችሁ። አንድም የለም። ጨዋታው ተቀይሯል። እንደ ትግሬ ወያኔ ሌሎችን ነገዶች አሳምጸህ የምታዘምትበት አይደለም የዐማራ ትግል። የዐማራ ትግል በጸሎት፣ በፈቃደ እግዚአብሔር እየሄደ፣ እየቀጠለ ያለ ነው። እግዚአብሔርን የያዘ ነው የሚያሸንፈው። የዐማራ እግዚአብሔር ደግሞ የተለየ እግዚአብሔር ነው። ሁሉም የረሱትና ስሙን ብቻ የሚጠሩት እግዚአብሔር አይደለም የዐማራ እግዚአብሔር። የዐማራ እግዚአብሔር የተለየ ነው። ከጥንት ጀምሮ በአባትና ልጅነት የቀጠለ፣ እየፈሩት፣ እየወደዱት፣ እየታመኑለት የሚያመልኩት እግዚአብሔር ነው የዐማራ እግዚአብሔር።

"…ለዚህ ነው እነ ፓስተር ምስጋናው የዐማራን እግዚአብሔር በአዲሱ አለም ፌኩ ኢየሱስ ለመለወጥ የሚላላጡት። ዐማራ ታቦተ ማርያምንና ታቦተ ጊዮርጊስን ይዞ ዓድዋ ድረስ ሄዶ ተዋግቶ የነጭን የበላይነት፣ ፋሺዝምንም፣ ቅኝ ገዢዎችንም ቅስም የሰበረ ታላቅ ሕዝብ ነው። ዳዊት፣ ውዳሴ ማርያም፣ ድርሳነ ሚካኤል እያነበበ፣ ወንጌል እያነበበ፣ እየቀደሰ፣ እያወደሰ ነው ዘምቶ ያሸነፈው። አሁንም እንደዛው ነው። ውጊያው የመናፍስት ነው። ውጊያው የዓለምፍጻሜ ላይ ከደራጎን፣ ከዘንዶው መንፈስ ጋር የሚደረግ ውጊያ ነው። እናም ዓለም በዐማራ ፋኖ ላይ ቢያጓራ አይድነቅህ፣ አይሙቅህ፣ አይብረድህ። እስላም ሁን ኦርቶዶክስ ዐማራ ለዐማራነትህ ሃይማኖትህን ጥብቅ አድርገህ፣ ፈጣሪህን እየለመንክ ይሄን አውሬ አገዛዝ ተፋለመው።

"…አንት የጠንቋይ ልጅ ምሥጋናው አንዷለም የተባልክ የፖለቲካው ቅማንቴ ፀረ ዐማራ ፓስተር ስማኝማ ልንገርህ አንት ከንቱ የከንቱ ልጅ። ነብየ እግዚአብሔር ቅዱስ ዳዊት ጎልያድን ድል ያደረገውን እኮ "አድኅነኒ" እያለ እየዘመረ በጸለየው መዝሙር እኮ ነው። ለዚህ ነው ቅዱሱ የዐማራ ፋኖ ትግል በዳዊት ደጋሚዎቹ የጸሎት ኃይል ፓስተር ምስጋናው የላካቸው ሠራዊተ ጎልያዶች  በደቡብ ጎንደር በስማዳ ላይ 32 ሚልዮን ብር ከባንክ ቤት ዘረፈው ሊያመልጡ ያልቻሉት። የተዋረዱት። የዳዊት ጠጠሮቹ የዐማራ ፋኖዎች እኮ ናቸው ጠጠር ሆነው ጎልያዱን ስኳድ አናቱን በርቅሰው የጠላቱ። ደግሞኮ የሚገርመው የውባንተ ልጆች ባለ መስቀሎቹንና ባለ ዳዊቶቹን ፓስተር ምስጌ በቲክቶክ በተሳደበበት ቀን ስማዳ ላይ መዋረዱ ነው የሚደንቀው። ክብር ለአምላከ ዐማራ ፋኖ ለአምላ ዳዊት ገና ብዙ ተአምር ታያለህ። አራቱ ክፍለ ሀገር አንድ እንዳይሆን፣ በዶክተር አምባቸው ሞት እያመካኘ ጎንደር የሁሉ የበላይና ተመራጭ መሆን አለበት፣ ጎጃም ሊውጠው ነው ወዘተ እያለ የጎንደር ፋኖዎችን አታልሎ ወደ ሥልጣን ለመምጣት የኳተነው ወይም ድጋሚ የብልጽግና ወንጌልን በስኳድ ለመትከል የሞከረው የትግሬ ዲቃለው የፖለቲካ ቅማንት አጅሬ ስኳድ ነው። ይሄ ስኳድ ይጠፋል። አራቱም የዐማራ ግዛቶች አንድ ይሆናሉ። የዐማራ ወንድማማችነትን የሚያጠፋው ስኳድ የዐማራ ወንድማማችነትን በሚያጸናው ስኳድ ይሸነፋል።

"…እነ ፓስተር ምስጋናው ለምን ማስተባበል ፈለገ የተባለ እንደሆን አዎ ጎንደሬ በሙሉ ዳዊት አንጋች ተባልን ብሎ ስለባነነበት ደንግጦ ነው። የጎንደርን ብሎም የመላውን ዳዊት አንግቶ የሚዋደቅ ፋኖን ዳዊት አንጋችና ጅሃዲስት ብሎ መሳደቡ ከሙላው ፋኖ ጋር እንደሚያጣላው ስለገባው ነው። ሊቁን የኔታ ይባቤን ከዳንኤል ክብረት ስድብ ተውሶ የተሳደበው፣ ዘመነን እና ሌላውን የክርስትያን ኅሊና መንካቱ ባዶውን ስላስቀረው ስለደነገጠ ነው። የሚገርመው ነገር በዝርፊያው ደነገጡ፣ የሚይዙትን አጡ፣ ልብ ብላችሁ ከሆነ አያሌው መንበር እና ዳንኤል ክብረት ወዲያውኑ አሚኮን ጠቅሰው ትምህርት መማር አለብን ብለው ውትወታ ጀመሩ። አይ እስኳድ። ዐማራ ንቁ ነው። በተናጥል ኳስና ብይ የሚጫወቱ ሕፃናትን የሚልዮን ብር ቦንብ ከድሮን ላይ ወርውሮ ሰፈር ላይ አንድ ቢገድል ይሻላል እንጂ 1ሺ ሕፃናት ትምህርት ቤት ልከን አናስጨፈጭፍም ብሎ ቤቱ ልጆቹን የሰበሰበው ብልሁ ዐማራ ተግባር ነው ያበገናቸው። አይ ስኳድ።

"…ቅዱሱ የዐማራ ፋኖ ትግል እንደ ኦነግ ሸኔ የአህዛብ ጥርቅም አይደለም። ባንክ አይዘርፍም። እንደ ትግሬዋ ወያኔ ኮሚኒስት እግዚአብሔር የለም ባይ አይደለም። ለዚህ ነው አረመኔነት የማይታይበት። ፋኖ መከላከያን ሲማርክና መከላከያ ፋኖ ናቸው የተባሉ ሲማርክ ልዩነቱን አሳያችኋለሁ። መከላከያ አረመኔ ነው። አምላክ የለውም። አምላኩ ዲያብሎስ ነው። እንዴት ፋኖን እንደሚያዋርድ አሳያችኋለሁ። ኦነግ መከላከያን ሲማርክ እንዴት ራቁቱን አቁሞ አዋርዶ እንደሚማርከው አሳያችኋለሁ። ዐማራስ፣ ዐማራማ ፈጣሪ አለው። ቀድሞ ጣልያኖችን፣ አሁን ደግሞ ጥቁር ጣልያኖችን ሲማርክ አያዋርድም። በዓለምአቀፍ የምርኮኛ አያያዝ ነው የሚይዘው። ምክንያቱም ዐማራ ነዋ። ዐማራ።

"…የእነ እስክንድር ቡድን ዶላር እንዲያጣ አድርጌዋለሁ። ይሄን ስናገር ኩራት ነው የሚሰማኝ። ፋኖ መግዣ ዶላር ኢንጂሩ። የእስክንድር ልሳኖች የሆኑት እነ አበበ በለው፣ እነ ሀብታሙ አፍራሳ ልሳናቸውን ዘግቼዋለሁ። ረጃጅም እጆቻቸውንም፣ ምላሶቻቸውንም ቆርጬዋለሁ። ይሄንንም በኩራት ነው የምናገረው። ጎንደር ላይ የተመረገውን የጎንደር ሾተላይ የፖለቲካው ቅማንት የትግሬ ዲቃሎቹን ድራሽ አባታቸውን አጥፍቻለሁ። እነ ምስጋናው አንዷለም በሳሚ ቅማንቴው ስር እንዲወሸቁ አድርጌአቸዋለሁ። ፓስተር ምስጋናው ቲክቶከር ሆኖ በየሰዓቱ ስሙን እየቀያየረ እንዲያብድ በአፉም እንዲጸዳዳ አድርጌዋለሁ። እነ ማማር አለባቸው፣ እነ እሸቱ ገጠሬው፣ እነ ኪሩቤል ባለ ከበሮው፣ እነ ሰሎሞን ባለ ሃውልቱ፣ እነ ማእረግ ዘካዛንቺስ ድራሽ አባታቸው እንዲጠፋ አድርጌዋለሁ። እነ ሚኪ ራያ እንዲጨልሉ፣ እንዲበጭጩ፣ እነ ሀብታሙ በሻ እንዲቀውሱ፣ እነ አኪላ የፓስተር ኢየዳብን ጫማ እንዲልሱ፣ አድርጌአለሁ። ፀረ ዐማሮችን እንዲነቅሉ አድርጌአለሁ እኔ ነቃዩ ዘመድኩን ነቀለ። ውልፍት

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"ርእሰ አንቀጽ"

"…ዛሬም እደግመዋለሁ"…ይህ የዐማራ ፋኖ የጀመረው ትግል ቅዱስ የሆነ ንፁሕ ትግል ነው። የዐማራ ፋኖ ትግል እንደ ቤተ መቅደስ ያለ ቅዱስ የሚፈራ የሚከበር ትግል ነው። የዐማራ ፋኖ ትግል ጫማ ተወልቆ የሚገባበት፣ እግርም፣ ጥፍርም፣ ገላም ታጥቦ የሚገባበት ንፁሕ ትግል ነው። ምላስህ ላይ የተዘፈዘፈውን ፈንገስ፣ አፍንጫህ ላይ ከተለበደው ንፍጥህ፣ ከነ ቆሮቆር፣ ፎሮፎር ጠባይህ የምትገባበት ትግል አይደለም። የዐማራ ፋኖ ትግል ቀኬያም፣ ጉንፋናም የሚገባበት አይደለም። የገማ፣ የከረፋ፣ የጠነባ ጫማህንና ካልሲህን ሳታጥብ፣ እድፋም ሸሚዝህን ውኃ ሳታስነካ የምትገባበት ትግል አይደለም። ንፁሑ ትግል ንፁሕ ሰዎችን ነው የሚፈልገው። ኦርቶዶክስ ሁን፣ እስላም ሁን፣ ጴንጤ እንኳን አይዋጋም። ብቻ የሆንከውን ሁን ለደንታህ ነው። ንጽሕና የነፍስም የሥጋም የግድ ግዴታ ነው። 

"…የዐማራ ትግል በፈቃደ እግዚአብሔር የተጀመረ ቅዱስ ትግል ነው። ሰው የመሆን፣ ከሰውነት ተራ ያለመውረድ፣ ላለማነስ የሚደረግ ቅዱስ ትግል ነው። ማስክና ጭምብል የበግ ለምድም ተለብሶ የማይገባበት ቅዱስ ትግል ነው የዐማራ ትግል። ለዚህ ነው እኔ ዘመዴ፣ ዘመድኩን በቀለ አክሊለ ገብርኤል የዐማራ ትግል ያድነኛል፣ የዐማራ ፋኖ ይታደገኛል ብዬ አምኜ ወጥሬ 24/7 ለዚህ እምነቴ የምታገለው። እኔ ዘመዴ የፋኖን ትግል ልክ እንደ መዳኛ እንደ እምነት ነው አሁን የማየው። ይሄ ደግሞ መብቴ ነው። በእምነቴ የመጣውን ሁሉ አልፋታውም።

"…አሁን ዐማራ እየታገለ ያለው በእናቱ ወሎዬ፣ በአባቱም ወሎዬና ኦሮሞ ከሆነውና በኦሮሞ ሕዝብ ስም ሰይጣናዊ እና አረመኔያዊ ተግባር ከሚፈጽመው ከአቢይ አሕመድ ጦር ጋር የሚደረግ የሚመስለው መንጋ ቀላል ቁጥር አይደለም። የትየለሌ ነው። እንደዚያ አይደለም። ጉዳዩ የመንፈስ ጦርነት ነው። በዚህ በ21ኛው መቶ ክፍለዘመን ቀጥተኛ ወረራ መፈጸም እና መስበር፣ ማስገበር የማይችሉ ኃይሎች ከቀጠሩት መንፈስ ጋር ነው ውጊያው። መጀመሪያ የትግሬ ቦለጢቀኞች ለዚያ መንፈስ የተመቹ ሆነው ስለተገኙ ኢንቨስት ተደረገባቸው። የትግሬ መሪዎች አይረቤ፣ አይጠቅሜ፣ አሮጌ ፈረስ ሲሆኑ ተጣሉ፣ ለጅብ ተሰጡና አዲስ ገረድ በኦሮሞ ስም አገኙ። አሁን እነዚያ የዐማራ ጥንተ ጠላቶች ኦሮሙማ የተባለ ከትግሬ ቦለጢቀኞች የባሰ ከንቱ የከንቱ ከንቱ፣ ማሰብ የማይችል አካል አገኙ፣ በእሱ ነው እየሞከሩ የሚገኙት።

"…ሶሪያ ብትሄዱ የተቀጠቀጠው፣ የወደመው፣ የታረዱት የሶሪያ ኦርቶዶክሳውያን ናቸው። የሶሪያ ጥንታዊ እስልምና እምነት ተከታዮችም ዱቄት ነው የተደረጉት። የዘመኑ መንፈስ በኦርቶዶክሳዊነት ላይ የዘመተ፣ የከፋ ነው። አርመኖች በቱርክ፣ በአዘርባጃን ፍዳቸውን የሚበሉት በሌላ እንዳይመስልህ። በኦርቶዶክሳዊነታቸው ምክንያት ነው። የግብጽ ኦርቶዶክሳውያን እፎይታ እያገኙ የመጡት ለሮም ካቶሊክ አንዳንድ ቀኖናዎች በር መክፈት በመጀመሯ ምክንያት ነው። የዩክሬንና የራሻ ጦርነትም ሌላ ምንም ምክንያት የለውም ያው ኦርቶዶክሳዊነታቸው ያመጣባቸው ፈተና ነው። ኦርቶዶክሳዊነታቸው ከእኛ ጋር አንድ ባይሆንም ያው ስሙ አደገኛ ስለሆነ ነው ፍልሚያው። ዓለሙን እየዋጠ የሚገኘው የብልፅግና ወንጌል መንፈስ እነዚህን ጥንታውያን የእስልምናና እና የክርስትና መሠረቶች፣ አስተምህሮዎች፣ አምልኮቶች፣ ዶግማና ቀኖና ካላስወገደ ለአዲሱ ዓለም ሥርዓተ መንግሥት እንቅፋት ናቸውና ይውደሙ ተብሎ ነው የተዘመተባቸው።

"…በቀጥታ ጦርነት ያልቻሉትን በተልእኮ ጦርነት፣ በእጅ አዙር ጦርነት እያወደሟቸው ነው። ከዚህ የሚዘለው ደግሞ እምነቶቹን መስለው ገብተው በማራከስ አማኙ ከእምነቱ እንዲወጣ ማድረግ። ይሄን በደንብ እየሠሩበት ነው። በዚህ በአውሮጳ የካቶሊክ ቄሶች በህጻናት ግብረ ሰዶም ማድረግ በእጅጉ ነው በየጊዜው የሚወቀሱት። አውሮጳውያኑ ጳጳስ፣ ቄሱን እያየ "እግዚአብሔር የለም" ባይ የባከነ ትውልድ ሆኖ አረፈላቸው። ቴክኖሎጂን የሚያመልክ ሆኖ አረፈው። ቤተ መቅደሶቻቸው ወደ ጭፈራ ቤት፣ ወደ ሆቴል ቤርጎነት ተቀየሩ። ውጊያው ቀላል አይምሰልህ አባቴ። ተራ የመታኮስ ነገር አይምሰልህ የረቀቀ ነው።

"…መንግሥትነት ሥልጣን የሚይዙት እነዚሁ ቡድኖች ሆነዋል። በርኩሰት አንደኛ የሆኑ። የነውሩ ነገር ደጋፊ፣ የተሰጣቸውን ትእዛዝ ፈጻሚ መሆን አለባቸው። ለሕዝባቸው፣ ባህል፣ ሃይማኖት ደንታ የሌላቸው፣ እነሱ በነፍስ በስጋ ረክሰው፣ ቆሽሸው ሳለ በሚለብሱት ሱፍ፣ በሚቀቡት ሜካፕ፣ ብልጭልጭ ብለው በመታየት ራሳቸውን የሚሸነግሉ፣ ተኝተው እንቅልፍ የሌላቸው፣ በልተው ጠጥተው፣ የማይረኩ፣ የማይጠግቡ። ባካኝ፣ ጭካኔያቸው ዕለት በዕለት የሚጨምር፣ ካፈርኩ አይመልሰኝ፣ ሥልጣኔን ካጣሁ ይት እኖራለሁ የሚሉ፣ ድንጉጥ፣ ፈሪ አረመኔዎች ናቸው አሁን ምድሪቱን የሞሉት። አብዛኞቹ የጠንቋይ ልጆች፣ የደም ግብር የለመዱ ናቸው ሥልጣኑ በእጃቸው የገባው።

"…ተዋጊው ኃይል ይሄንን ታሳቢ አድርጎ ካልገጠመ አያሸንፍም። እነዚህን ልቡሳነ ሥጋ አጋንንት በጥይት ብቻ አታሸንፈውም። እስላሙ ፋኖ በዱአ። ኦርቶዶክሱ ፋኖ መስቀሉን ከደረቱ፣ ዳዊቱን ከጎኑ ሻጥ አድርጎ ነው ሊዋጋ የሚገባው። እምነት የሌለው፣ ሃይማኖት የሌለው ፋኖ በአስቸኳይ ከትግሉ እንዲወጣ ነው የምመክረው። ጫታም ፋኖ፣ አረቄያም ፋኖ፣ ሌባ፣ ዘማዊ፣ የወንድ ጋለሞታ የሆነ ፋኖ በአስቸኳይ ከትግሉ ሜዳ ራሱን እንዲያገል ነው የምመክረው። ከምሬ፣ እውነቴንም ነው እንዲህ የምለው። ውጊያው ከመናፍስት ጋር ነውና አሸናፊ የሚያደርግህ በእግዚአብሔር ላይ ያለህ እምነት ከፍ ያለ እንደሆነ ብቻ ነው። ማርያምን እውነቴን ነው።

"…የአቢይ አሕመድ መንግሥት ራሱን የጴንጤና የፅንፋኞ የወሀቢያ እስላሞች ስብስብ እንደሆነ አሳይቷል። የብልጽግና ፓርቲ ራሱ ፕሬዘዳንቱ አቢይ አሕመድ ለምዕራባውያኑ ጴንጤ፣ ለአረቦቹ እስላም ነው። ይሄን ማመን አለብህ። አሁን የሚሾመው በሙሉ እስላምና ጴንጤ ነው። የሚከራከረኝ ይምጣ። ሳላማዊት የተባለች ክር ያሰረች ሚኒስትር አይተህ አትሸወድ። የጦሩ አመራሮች በሙሉ ዋቄፈታ፣ ወይ ጽንፋኛ እስላም፣ አልያም አክራሪ ጴንጤ ናቸው። ስለዚህ ጉዳዩን በእምነት ዓይን ዓይተው ነው ወደ ውጊያ እየገቡ የሚገኙት። ለዚህ ነው በትግራይ ያ ሁሉ ኦርቶዶክሳዊ ትግሬ የተጨፈጨፈው። በትግሬው ጦርነት ከኤርትራ ወገን ሆነው ለሥልጠና ከሱማሌያ ሀገር መጥተው የነበሩት ወታደሮች ለተግባራዊ ሥልጠና ወደ ትግራይ ተልከው ይሄን ካፊር የሚሉትን መስቀል በእጁ የያዘ ቄስና መነኩሴ፣ በአንገቱ ላይ መስቀል ያሰረ ወንድና ሴት፣ በግንባራቸው ሳይቀር መስቀል የተነቀሱ እናቶችን ጨፍጭፈው የሄዱት ለምን ይመስልሃል? ጉዳዩ ኦርቶዶክሳዊነትን የማጥፋት ዓለምአቀፋዊ ፕሮጀክት አካል ስለሆነ ነው።

"…የዚህ መንፈስ ተቃውሞ ከገዢው ፓርቲ ወገን ብቻ አይደለም የሚመጣው። ከተቃዋሚ ወገንም ብቻ አይደለም የሚመጣው። ፋኖን እንደግፋለን ብለው የበግ ለምድ ለብሰው ከመጡት እነ ፓስተር ምስጋናው አንዷለም፣ ከእነ ዋን ዐማራ ዘርዓ ያዕቆብ እና አኪላ ጭምር ነው የሚመጣው። እነ አኪላ ለጫታሙ ድርሳን ብርሃኔ ብር እየላኩ ሌላው ፋኖ እንዴት መስቀል ደረቱ ላይ ያደርጋል? ፋኖ ዳዊት እየደገመ ለምን ይዋጋል? የዐማራ እስላም ፋኖ ዱአ እያደረገ፣ እየሰገደስ ለምን ይዋጋል? የሚሉት እኮ ወደው አይደለም። ተይዘው ነው። መንፈሱ ነው የሚያመናፍሳቸው። ዋናው ተልእኮ ግን ዓለም አቀፍ ጥንታዊውን ኦርቶዶክሳዊነትንና ጥንታዊውን እስልምና ከነ ምልክቱ ሳያስቀሩ የማጥፋት፣ የማውደም ጉዳይ ነው።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…እንዲህም አላቸው፦ መብራትን ከዕንቅብ ወይስ ከአልጋ በታች ሊያኖሩት ያመጡታልን? በመቅረዝ ላይ ሊያኖሩት አይደለምን? እንዲገለጥ ባይሆን የተሰወረ የለምና፤ ወደ ግልጥ እንዲመጣ እንጂ የተሸሸገ የለም። የሚሰማ ጆሮ ያለው ቢኖር ይስማ። ማር 4 ፥ 21-23

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

አይ ጊዜ ደጉ…😂

• ሰዉ ኤት ኤዶኖ…! ህልም ሊያይ ተኝቶ ኖ…? ወይስ ሙን ኡኖኖ ኤጠፋው…? በጌታቾ…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ቱ…!

“…በእርጥብ እንጨት እንዲህ የሚያደርጉ ከሆኑ፥ በደረቀውስ እንዴት ይሆን?” ሉቃ 23፥31 …ይህን ቃል የተናገረው ራሱ ጌታችንና አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ማለት መለኮት በተዋሀደኝ በእኔ እንዲህ ያደረጉ እሩቅ ብእሲ ቢያገኙ እንደምን ባደረጉ እያለ አንድምታ ወንጌሉ ያብራራዋል።

"…ወደ ቪድዮው ስንመጣ ይሄን ነውር፣ ይሄን ወንጀል፣ በሕጻናት ሴቶች ላይ የሚፈጽሙት የኦሮሞ ቄሮዎች በራሳቸው በኦሮሚኛ ተናጋሪ ሴት እህቶቻቸው ላይ ነው እንዲህ ዓይነት ዘግናኝ አረመኔያዊ ተግባር የሚፈጽሙት። የሚገርመው ደግሞ የሚፈጽሙትን ወንጀል ሁሉ በስልካቸው ይቀርጻሉ፣ መቅረጽ ብቻም አይደለም የቀረጹትን በማኅበራዊ ሚዲያ በቲክቶክ ላይ ይለጥፉታል። ሲለጥፉት እንኳ በኩራት ነው ትንሽ እንኳ አይሳቀቁም።

"…ይሄ በደቦ በኦሮሞ ሴቶች ላይ በራሳቸው በኦሮሞ ቄሮዎች እየተፈጸመ ያለው አስገድዶ የመድፈር ወንጀል የሚፈጽሙ የቄሮዎችን ወንጀል ተለጥፎ የሚያሳየው ቪድዮ ተለጥፎ የሚገኘው user4724253639094 በተሰኘ የቲክቶክ አካውንት ላይ ነው። እንዲያውም እኮ አልበቃቸውም ገና እኔ መቼ አደረግኩኝ ነው የሚለው መጨረሻ ላይ የሚናገረው ቄሮ።

• ይሄ ነው ኦሮሞ፣ ይሄነው ኦሮሙማ፣ ይህቺ ናት ኦሮሚያ። የምድር ሲዖል።

• ቱ…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ፈገግ እያላችሁ እደሩልኝ። 😂

"…ራስ መኮንን ሼር አድርግልኝ ብሎኝ ነው። ዘመዴን ሰው አያየውም፣ ቀንሶበታል፣ ጎንደርን የነካ የለውም በረካ ብሎ ለጥፉልኝና የዘመዴን ውርደት ዓለም ይይልን ስላለ ስኳድ ይኸው እኔም ተባብሬ ለጥፌለታለሁ። አይገርምላችሁም ግን…?

"…ለማንኛው ይሄ ቁጥር ገና በስመአብ ብዬ ስጀምር የሚመጣ ቁጥር ነው። ራሱ ስኳድ ራስ መኮንን እኮ ይሄን ስክሪን ለማንሣት ፔጄ ላይ ተጥዶ ነው። ዋናው መልእክቴን ቁጭ ብለህ መስማትህ ነው። ሌላው እዳው ገብስ ነው።

• ሼር አድርጉለት ለመኴ… 😂😂 ሀገር ጉድ ይበል። ሼር አድርጉለት። ብሊስ፣ ብሊስ ለስኳድ ትብብር ይደረግ። 😁

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር

"…ምሽት 2:05 ላይ ይጀምራል። ገባ ገባ በሉና ጠብቁን።

• ቲክቶክ 👉🏿 zemedkun.b" rel="nofollow">http://tiktok.com/@zemedkun.b
• ዩቲዩብ 👉 https://youtu.be/Vnd11gj8oCY
• ትዊተር 👉 https://twitter.com/MerejaTV
• Mereja TV: https://mereja.tv
• በራምብል 👉 https://rumble.com/c/Mereja/live

"…በተረፈ የእኔን የስልክ ወጪን ጨምሮ አገልግሎቴን ለመደገፍ የምትፈቅዱ።

👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል መለገስ ትችላላችሁ። ሁላችሁም ተመስግናችኋል።

• ሻሎም…!  ሰላም…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

እነሆ ምጥን ዜናው…

"…በፎቶው ላይ በምታዩት በእውነተኛ ስሙ ሲሳይ ውበት በጫካ ስሙ ፕሮፌሰር ኢያሱ አባተ ተብሎ በሚጠራው በፖለቲካው ቅማንት የትግሬ ዲቃላው የጎንደር ስኳድ መሪነት በደቡብ ጎንደር የተዘረፈው የሕዝብ ገንዘብ በጀግኖቹ ዐማሮች በባለማዕተቦቹ የዐማራ ፋኖ በጎንደር በሜጀር ጀነራል ውባንተ ልጆች ተጋድሎ በቁጥጥር ስር ውሏል።

"…የጠንቋይ ልጅ መናፍቁ ፓስተር ምስጋናው ሰሞኑን የጎንደር ፋኖ ለምን አንገቱ ላይ መስቀል ያስራል? እስክንድር ነጋ የጎንደርን አንድነት ያመጣል ብለን ነው የመረጥነው፣ እነ አርበኛ ባዬና አርበኛ ሳሙኤል ባለድል ከጎንደር መወገድ አለባቸው፣ የወልቃይቱን ደመቀ ዘውዱን መንካት ያፋጀናል እያሉ ሲወበሩ የከረሙቱ ናቸው ዛሬ በሕዝብ ልጆች እጅ የወደቁት።

"…የዳያስጶራ ዶላር የጠረረበትና በእስክንድር የሚመራው ፀረ ዐማራ ፋኖ ቡድን መጀመሪያ በሸዋ፣ ቀጥሎም ደቡብ ወሎ ግሸን፣ በድርሳን ብርሃኔና በሙሀባው መሪነት ከአገዛዙ ጋር ተመሳጥረው የመጀመሩትን የሕዝብ ገንዘብ ከባንክ የመዝረፍ ሥራን ቀጥለው በትናንትናው ዕለትም በስማዳ የሚገኙትን የግልና የመንግሥት ባንኮችን ነፍሰጡር የባንክ ባለሙያ ሳይቀር በዱላ እየቀጠቀጡ የባንኮቹን ገንዘብ ጥርግርግ አድርገው ወስደው ሲሄዱ በውባንተ ልጆች ተጋድሎ በቁጥጥር ስር ውለዋል። ዛራፊዎቹ የጌታአስራደ እና የሰሎሞን አጠናው ልጆች…

• ከቡና ባንክ 7.4 ሚ
• ከንግድ ባንክ 1.4 ሚ
• ከአቢሲኒያ 6.5 ሚ
• ከዐማራ ባንክ 11 ሚ
• ከፀደይ ባንክ ከሁለቱም 3 ሚ
• ከዓባይ ባንክ ከሁለቱም 2.8 ሚ
• ከአዋሽ ባንክ 721ሺ በአጠቃላይ 32 ሚልዮን 821ሺ ብር ነበር የዘረፉት።

• ዶር አምሳሉም ከቦስተን ስልክ እየደወልክ ልጆቹን እንደራደር ማለትህን አቁም ተብለሃል። የዐማራ ትግል ቅዱስ ነው። በቅድስናው ብቻ ያሸንፋል።

• ይኸው ነው።

Читать полностью…
Подписаться на канал