ጣሳቴ…!
"…ዘኬው ላይ ሆኜ መጻፍ ባልችልም በመሃል ግን አዲሱን ጎጃምና ጎንደርን ያጣልናል ብሎ አጅሬ ስኳድ ሊመሰርተው ባሰበው ጣና የሳታላይት ተሌቭዥን (ጣሳቴ) ምስረታ ስብሰባ ላይ በድብቅ መገኘቴ አልቀረም። ገና ሳይጀምር ባቢሎን ሆኑ፣ ዘመድኩን፣ ዘመድኩን ብለውም ሊሞቱ ነው።
"…አቶ ስኳድ ዶር ምስጋናው ለእነ አርበኛ ባዬ በDMV ላይ የሰበሰበውን 63ሺ ዶላር እስከ አሁን አልሰጣቸውም። በጎንደር ፋኖ ስም በስኳድ የተሰበሰበን የት እንዳደረሱት ወጥሬ እጠይቃቸዋለሁ። እሞግታቸዋለሁም። ቀደም ሲል ጎጃሜ ይበዛበታል በማለት እነመሳፍንት ባዘዘው ለዐብን የተሰበሰበውን ገንዘብ ቀርጥፈው በሉት፣ እኔ ራሴ ለምኜ ያቋቋምኩላቸውን አሥራት ቴቪን እነአያሌው መንበር፣ እነ ዓምደማርያም ዕዝራ ፍርስርሱን እወጡት፣ አሁን ደግሞ ጎንደርን ከሌላው ዐማራ ወንድሞቹ ለመነጠል ሲባል እነ ምስጋናው ተፍተፍ በማለት ላይ ይገኛሉ።
"…ዶር ምስጋናው ስኳድ ለእነ ባዬ የሰበሰበውን ገንዘብ የማይሰጣቸው ለምንድነው ብዬም ጠይቄ ነበር። ያገኘሁት መልስ የሚደንቅ ነው። ዶፍተሩ የሚለው እነ አርበኛ ባዬ በእስክንድር ነጋ ስር ካልሆኑ፣ ዘመነ ካሤን ካላወገዙ ገንዘቡን አይሰጥም። በዚያ ላይ ዶፍቶሩ ጴንጤ የጌታ ልጅ ስለሆነ እነ ባዬ ባለማዕተብ ጎንደሬዎች ስለሆኑ፣ ትልቅ መስቀል ደረታቸው ላይ አንጠልጥለው ስለሚዋጉም በዚያ ደስተኛ አይደለም ነው የሚሉት።
"…መዝግቡልኝ ምሬ ወዳጆን አንቆ ለመያዝ ሞክሮ የነበረው አቶ ጌታቸው በለጠ ከዝናሽ ታያቸው ጋር አንድ ቸርች ያመልክ የነበረ ሰው ነው። ወሎን በጌታቸው በየነ በኩል ሊይዝ ነበር አሉ። ቀጥሎ ተመልከቱ እነ መከታው ተደራዳሪያቸው ፓስተር ዮናስ ነው። እርቁን ሁሉ አፈር ደቼ ያበላው ማለት ነው። ጎንደር ደግሞ ሌላ ጉድ እየመጣባት ይመስላል።
•ስለ ጎንደር ያገባኛል። እነስኳድ ፈንዱ፣ ጧ በሉ።
ዳዊት ዲሪባ
"…በ1993 ወይም 94 አካባቢ በዘመነ ወያኔ ኢህአዴግ ሀገር ጉድ ያስባለ፣ በፖሊስ ፕሮግራም ላይ ስሙ ደንበኛ የነበረ ስመጥር ዘራፊ ነበር። በተለይ መርካቶ ተክለሃይማኖት አካባቢ በሚገኘው የሜታ አቦ ቢራ የገንዘብ ዝርፊያ እና በባንክ ዝርፊያ ከፖሊስ ጋር ሲታኮስ የኖረ ወንበዴ ነበር። ዳዊት ዲሪባ የሞት ፍርደኛ ነበር። 20 ዐሰመት ታስሮ ነው አዲሱ የለውጥ ነውጥ መንግሥት ሲመጣ ከጓደኛው ይባስ አሰፋ ደበሌ ጋር የተፈታው።
"…ይባስ (ፈንታሁን) አሰፋ ደበሌ የመኖሪያ አድራሻው ተክለሃይማኖት ከረዩ ሰፈር በሚባለው መንደርም ነዋሪ ሲሆን በ1997 ዓም በቃሊቲ ወኅኒ ቤት የተነሣውን ረብሻ በማሥነሣት ብዙዎች እንዲገደሉ ያስደረገ የነበረ፣ በቃሊቲ ታስረው ለነበሩ የኦነግ አባላት ይላላክላቸው የነበረ፣ እናም ከለውጡ በኋላ ተፈትተው የእስር ቤቱን መላላክ እንደ ውለታም ቆጥረውለት በኦሮሞነቱ ሽጉጥ ታጥቆ እንዳሻው እንዲሆን የተፈቀደለት፣ የለውጡ የእነ አዳነች አቤቤ መንግሥትም ኢመደበኛ የስውር ክትትል ሥራ እየሠራ እንደ ደህንነት አክት እያደረገ ሰፈር ውስጥ ሁላ ወጣቶችን በሽጉጡ እያስፈራራ እየወቀጠ የሚኖር ቀን የወጣለት፣ በእስር ቤት እስክንድርንና አንዷለም አራጌን ይሰድብ፣ ይተናኮል እንደነበር ይነገርለታል።
"…የእኔ ጥያቄ ትግሬው ጴንጤ ጆን ዳንኤል ልጅ ነው። ቢተዋወቁም ዳዊት ከተፈታ በኋላ ነው የሚሆነው። ነገር ግን ዱባይ ይኖር የነበረው ዳዊት ድሪባ ምንም ዓይነት የዘር የቤተስብም የስፈርም ትውውቅ ዝምድናም ከሌለው ከጆን ቤተስብ ጋርስ በምን ምክንያት ተዋወቁ ተቀራረቡ? ከዚህ ተነሥተን ጆን ዳንኤል ማነው ? ከነማን ጋርስ ግንኙነት አለው? መቀሌስ የሚሄደው ለምን ተልእኮ ነው? በዚያ በሚፈጸሙ ወንጀል ጀርባ የእነ ዳዊት ተሳትፎ ይኖርበት ይሆን ወይ?
• ዳሩ ምንአገባኝ… ፍሪ ጆን ዳንኤል…!
መልካም…
"…የፍለሰታ ማግሥት ድግስ ተጠርቼ ዘኬ ልለቅም እየሄድኩ ነው። ለማንኛውም በመሃል በመሃል ብቅ ማለቴም አይቀርም። ለማንኛውም በኋላ ብቅ እስክል ድረስ ግን ጥያቄ ልጠይቅ ነኝ።
"…ጥጋበኛው ቲክቶከር አይተ ዮሐንስ ዳንኤል በርሔ በቀደም ዕለት የኢትዮጵያ አየር መንገድን ቀውጢ ሲያደርግ በነበረ ጊዜ በራሱ በጆን ዳንኤል የካሜራ አይን ውስጥ የቀረ የአንድ ሰው ምስል አየሁ። ይሄም ሰው በቀይ ያከበብኩበት ሰው ነው። የማይታመን ነው። ይሄ ሰው ማነው? ለምንስ ነው መቀሌ የሚሄደው? ለምንስ ነው አየር መንገዱ ውስጥ እንዲህ ቀውጢ የፈጠረው? መቼም ስለ እስክንድር ነጋ እና አንዱአለም አራጌ ስጽፍ ይህንን ሰው ደጋግሜ ጠቅሼው ነበር። ይሄ ሰው ማነው? መቀሌ ምን ይሠራል? ትግሬ ለዚህ መልስ ካለው በብዙ ጥያቄ መጠየቅ ይጀምራል።
• ይሄ ሰው ማነው? ገምቱ እስኪ። የምታውቁት ደግሞ ዘርዘር አድርጋችሁ ጻፉ። እኔ ወደ ዘኬዬ ልሂድ።
አትላኩልኝ…!
"…በአንድ ሰዓት፣ በተመሳሳይ ደቂቃ በፖለቲካዊ ትእዛዝ እንዲበተን ያደረጋችሁትን የሟች ሕፃን ፌቨንን መደፈር የሚያሳይ ነው ብላችሁ የበተናችሁትን ፎቶ ልካችሁልኝ አየሁት። እንደውም የእኔ ጥርጣሬ ሕፃን ፌቨን ከሞተች በኋላ የሆነ ሰይጣናዊ ግሩፕ ለፖለቲካ ፍጆታ ብሎ የሆነ ፀያፍ ድርጊት ሠርቶ ወንጀል ሠርቷል ብዬ እንድጠራጠር እያደረገኝ ነው። ጨካኞች ናችሁና ይሄን ወንጀል መፈጸም ያቅታችኋል ብዬም አልጠራጠርም። ሁለት ዓይነት የተሳከረ ህክምና ወረቀት ይዘህ ያላሳመንከኝ በፎቶማ እንዴት አምንሃለሁ። የትአል አሸዋው፣ የታል በምላጭ ተተልትላለች የተባለው? የትአል? አሳዩና። ይሄን ደግሞ በደንብ እሄድበታለሁ። ለማንኛውም ፎቶ አትላኩልኝ።
"…ፎቶውን አይቼዋለሁ። እናንት አስመሳይ ሁላ። አሁን ማን ይሙት እናንተ ናችሁ የህፃኗ መሞት ያሳዘናችሁ? የሆነው ሆኖ ግን እኔ ናላዬ የሚዞርበት፣ ዘላለሜን እንደ እብድ ብቻዬን ስጮህ ከዳር ቆማችሁ የተሳለቃችሁበትና በግፍ፣ በጭካኔ፣ በኦሮሞ ነፃ አውጪ ኦነግ ሸኔ ብልፅግና የታረዱ፣ የተጨፈጨፉ የዐማራ ሕፃናት እና እናቶች የትየለሌ ፎቶ ስፍር ቁጥር የሌለው ፎቶና ቪድዮ ስላለኝ የፌቨንን ፎቶ አትላኩልኝ። አትላኩልኝ ምድረ አስመሳይ ሁላ። አትላክልኝ አልኩህ። አንት መርጦ አልቃሽ ሁላ አትላክልኝ አልኩህ።
"…እኔ ከበቂ በላይ ዘግናኝ ፎቶ አለኝ። እግዚአብሔር ይፍረድ ብዬ ዘወትር የማነባበት ፎቶ አለኝ። እናም ዛሬ ጎጃምንና ጎንደርን ለማናከስ ስትል በግፍ የሞተችን የአንዲት ምስኪን ህፃነወ ፎቶ ይዘህ ጻድቅ፣ አዛኝ መስለህ አትተውንብኝ። ምደረ መርጦ አልቃሽ። አዛኝ ቅቤ አንጓች። የአዞ እንባ አንቢ ሁላ። ቢያንስ ፌቨን እኮ 25 ዓመት ተፈረደላት። ፍትሕ አገኘች አይደለም እንዴ? እነዚህስ ህፃናትና ሴቶች? እ… ንገረኛ…!
• አጀንዳዬን አልቀይርም።ጧ በል ፈንዳ…!
"…እናንተው ዛሬ በቲክቶክ መንደራችን…
• የሴረኞችን ቀልብ እና ቆሌ ልገፍ… ሴራቸውንም ላከሽፍ፣ ወሽመጣቸውንም ልቆማምጥ… የተንኮል ድራቸውንም ልበጣጥስ እና ስለ ሌሎችም አጫጭር ጉዳዮች አንሥተን ውኃ የሚያነሣ ቁምነገር ያለው ነጭ ነጯን የሆነች ሃቅ ለማውጋት በቲክቶክ መንደራችን ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ሲል ልመጣ ነኝ።
• ዛዲያ እናንተ ደግሞ ታብታብ፣ ኮፒሊንክና ሼር ለማድረግ ጣታችሁን ተዘጋጅታችሁ ጠብቁኝ። 😂😂😂
ሥራ ለሠሪው እሾህ…
"…እንደ ሀገር አንደ አንድ የሚያደርገን የቀረን ሀብት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ነበር። ሰንደቅ ዓላማውም እስከአሁን ያልተፋቀው ከዚህ ግዙፍ ድርጅት ላይ ነው። በተለይ በውጭ ሀገር ሰማይ ላይ፣ በአየር ማረፊያ ጣቢያዎች መሃል ጉብ ብሎ ሲያዩት እንባ በዓይን ይሞላል። እኔ ደግሞ ከምር ባለ ውለታዬ ነው አየር መንገዱ። ክፉውን የማልመኝለት። ቋንቋዬነሽ በታመመ ጊዜ ባንኮክ ደርሶ መልስ ትኬት የሰጠን ነው አየር መንገዱ። ሳየው የእኔ ነው የሚመስለኝ።
"…ትናንት አንድ ዮሐንስ ዳንኤል በርሔ የተባለ የትግሬ ተወላጅ ቲክቶከር በዚህ አየር የተከበረ አየር መንገድ ላይ ያልተገባ ድፍረት በማሳየት ለዓለሙ ሁሉ መሳቂያ፣ መሣለቂያ ነው ያደረገው። 27 ሺ ሰዎች ላይቭ እያዩኝ ነው ብሎ በቲክቶክ ብር ልቡ ያበጠበት ዘረኛ ወጠጤ አየር መንገዱን ሲረብሽ ነበር ያመሸው።
• አየሩ ጥሩ አይደለም ይለዋል ባለሙያ
~ አይሁን ይላል ጆን ዳንኤል
• ይከሰከሳላ ይላል ሠራተኛው
~ ይከስከሳ ይላል ጥጋበኛው
"…ዱቄት የተለቀለቁ ሰው መሳይ በሸንጎዎችም ያጅቡታል። ቲክታከሮችም ታብታብ እያደረጉ በርታ እንዳትወርድ ይሉታል። በመጨረሻም ወደዘብጥያ ወረደ። አሁን ይተነፍሳል።
"…ሁለት ተቋማት ይከሱታል። አየር መንገድ እና ብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት። አብረውት 8 በጥባጭ ቲክታከሮችም ሸቤ ገብተዋል። የሚከፈትባቸው ክስ እስከ 15 ዓመት ድረስ የሚያሳስር ነው። ሞጣን ሳያሳስር ጆን ዳንኤል ታሠረ። ቲክታከሮችህ ያስፈቱህ።
"…ነገር ስቦኝ እኮ ነው። ቆይ ያንኛውን ቪድዮ ልለጥፍላችሁ። ይሄን ወጠጤ ሥራው ያውጣው። በአየር መንገድ ቀልድ የለም።
እና ለምን…?
ሀ፦ ተከሳሽ በአባቱ ጎንደር ከሆነ
ሁ፦ የተከሳሽ ሚስት ጎንደሬ ከሆነች
ሂ፦ የሟች እናት ጎንደሬ ከሆነች
ሃ፦ የሟች አባት ትግሬ ከሆነ
"…አሁን ላይ የምንዳኘው፣ የምንመዘነው፣ በዘራችን፣ በጎጣችን ነው ካልን በኋላ ይሄ እየታወቀ የጎጃም ሕዝብ ላይ የተዘመተው ለምንድነው? የትግሬ እና የኦሮሞ ነፃ አውጪ አክቲቪስቶች የጉራጌ አክቲቪስቶችን ከፊት አሰልፈው በሞጣ ሰበብ ጎጃም ላይ የተዘመተው ለምንድነው? መልሱልኝ።
"…እነ አያሌው መንበር ደቡብ ጎንደሬ ሆነው ያደጉት ባሕርዳር ነው። ምን አስበው ነው ጎጃም ላይ የቲክቶክ ሠራዊት እንዲህ ያዘመቱት?
"…ዓሣ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል። በተቀነበበ፣ በጥንቃቄ በተዘጋጀ፣ የደኅንነት መሥሪያ ቤቱ በሚመራው በዚህ የከረፋ የሴራ ፖለቲካ ውስጥ የተሳተፉትን በሙሉ አልፋታቸውም። እመብርሃን ምስክሬ ናት አልፋታቸውም።
"…መማር አለባቸው፣ ያሬድ ያያ፣ በላይ በቀለ ወያ፣ ወዘተረፈ የምርመራ ፋይል ነው የምከፍትባችሁ። ቱ…እኔ ዘመዴ መራታው የሀረርጌ ቆቱው የምሥራቁ ሰው፣ የሥላሴ ባርያ የድንግል አሽከር አይደለሁም። ጠብቀኝ አንት ደፋሪ ሁላ። ጠብቁኝ አልኳችሁ እናንት ዘራፊ፣ የሴት ገንዘብ አጣቢ ጩሉሌ ቀማኛ ሁላ።
"…እግዚአብሔር ታላቅ ነው። ክሊኒኩም አሁን የማላወጣው መረጃ አድርሶኛል። በውሸት የሟች ሕፃንን እውነትና ሃቅ እንዳይወጣ ያደረጋችሁ በሙሉ በቤታችሁ የማይነቀል የኀዘን ድኳን ይተከል። እረፍትም፣ እንቅልፍም ያሳጣችሁ። ጎንደርና ጎጃምን እንደ ሕዝብ ያዋረዳችሁ ተዋረዱ፣ ለማለያየት የሞከራችሁ ነፍስና ሥጋችሁ ይለያይ። ለሲኦል ሁኑ።
"…ያን ሁሉ ጣሪያ የነካ፣ በጎጃምና በጎንደር መካከል የተሰካ ሽብልቅ የነቀልክ አምላክ፣ የፌስቡክ፣ የቲክቶኩን እና የዩቲዩቡን ጩኸት ሞገዱን ፀጥ ያሰኘህልን ጌታ ክበርልን።
• ጥያቄዬን አልጨረስኩም። እቀጥላለሁ።
"ርእሰ አንቀጹን ማታም ቢሆን እለጥፈዋለሁ። አሁን እውነትን ፍልፈላ፣ ሴራን ወደማክሸፉ እንሂድ።
ሀ፦ የፌቨን ገዳይ የተባለው ተከሳሽ የትውልድ ሀገሩ የት ነው? ጎንደሬ ነው ጎጃሜ?
ሁ፦ የፌቨን እናት ጎጃሜ ናት ጎንደሬ?
ሂ፦ የተከሳሽ ሚስት ጎጃሜ ናት ጎንደሬ?
"…እነዚህን ጥያቄዎች የሚመልስልኝ ሰው እፈልጋለሁ። ከዚያ ለምን ጎንደርን የማይወክለው የጎንደር እስኳድና ጉራጌን የማይወክሉት የጉራጌ አክቲቪስቶች እንዲሁም በወርቁ አይተነው ምክንያት ጎጃምን የሚጠሉት የትግሬ አክቲቪስቶች ለምን ከኦሮሞ ነፃ አውጪ አክቲቪስቶች ጋር ጎጃም ላይ እንደዘመቱ አብረን እናያለን። እንመለከታለንም።
"…የምታውቁ መልሱልኝ። ወንጀሉ ተፈጸመ የተባለው ጎጃም ባህርዳር ከሆነ፣ የወንጀሉ ፈጻሚዎችስ ከየት የመጡ ናቸው?
"…ከነከስኩ ሳላደማ አልመለስም። ዋናውን የመረጃ ፈንጅ መጨረሻ ላይ አፈነዳዋለሁ። ሁለተኛ እንዳይደግማቸው አድርጌ ነው የማፈራርሳቸው።
• ማስጠንቀቂያ፦
"…በመንጋ ፍርድ ግራቀኝ ሳታይ፣ ሳታጣራ ጎጃምን እንደ ሕዝብ ስትሳደብ፣ ተጎጂዋ እንባ ሳይወጣት ስላለቀሰች ብቻ ይሰቀል፣ ይገደል ብለህ ስትፈርድ የከረምክ አረመኔ ሁላ እኔ ዘመዴ ጥያቄ ስለጠየቅኩ ብቻ ቤቴ መጥተህ ጻድቅ ጻድቅ ልጫወት ብትለኝ አልታገስህም። አሰናብትህሃለሁ። ከቻልክ መልስ ካልቻልክ ጮጋ በል። አፈጣዲቅ ሁላ።
• ጥያቄዬን መልሱልኝ። ሦስቱም ሰዎች የዘር የትመጣቸው የት ነው? ጎጃሜ ናቸው ወይስ ጎንደሬ? መልሱልኝ።
መልካም…
"…እንደተለመደው ዘወትር ያመሰግን ዘንድ የምንጠብቀው 1ሺ አመስጋኝ በፍጥነት ሞልቶ እንዲያውም አልፏል። እግዚአብሔር ይመስገን።
"…ያው እንግዲህ ከምስጋና በኋላ በቀጥታ የምንሄደው ወደ ተለመደው ርእሰ አንቀጻችን ነው። የዛሬው ርእሰ አንቀጻችንም እንደተለመደው ሲያወያየን፣ ሲያነጋግረን፣ እንዲውል አድርጌ እያዘጋጀሁት ነው። ከእናንተ የሚጠበቀው ከርእሰ አንቀጹ በኋላ የእናንተ ተሳትፎ ነው። ሓሳብ ማፍለቅ፣ መነጋገር፣ በጨዋ ደንብ መወያየት የቤታችን ጠባይ ነው። በሌላ ቤትና መንደር የሚታይ ጋጠወጥ እና መደዴ ነውረኛ ፀያፍ ቃል ተጠቃሚ ኮማች ስለማይሰተናገድ የቤታችን ውበቱ በሁሉ ዘንድ የሚታይና የሚወደድ ነው። ይሄን ጠላትም ይመሰክራል።
"…እኔና ጓደኞቼ ከእውነት ጋር ተጣብቀን፣ እውነትን መስክረን፣ አጀንዳ አፍላቂ፣ አምራችና አከፋፋይ እንጂ አጀንዳ የሚራገፍብን የአጀንዳ ወደብ እንዳይደለን አስመስክረናል። ቢያንስ ቢጠፋ፣ ቢጠፋ አንድ አምስት ከእውነት ጋር የሚቆርቡ ሰዎችን ሳላፈራ አልቀርም። እውነት መራራ ናት፣ ፍሬዋ ግን ጣፋጭ ናት።
"…እህሳ… ጓደኞቼ እንደ ኮሶ የመረረውን፣ ሲሰሙት የሚያንገሸግሸውን እውነት ስንወያይ ለመዋል ፈቃደኛ ናችሁ?
• ዝግጁ ናችሁ ወይ አላልኩም? ፈቃደኛ ናችሁ ወይ…? ( ብቻ ተመልከቱልኝ። ልብም በሉ መልእክቱን ሳያነብ፣ ጥያቄው ሳይገባው አዎ ዝግጁ ነን የሚልም አይጠፋም) ሳያነብ የሚመልሰውን በዚህ ነው የማጣራው። መሳሳቱን 😁 ኢሞጂ እገልጽለታለሁ። እናንተም ከቀልባቸው እንዲሆኑ 😁 ፈገግ በሉባቸው።
• እደግመዋለሁ ፈቃደኛ ናችሁ ወይ…?
"…በላያና ያያ የልብ ባልንጀራሞች ናቸው። በላይ በአባቱ ኦሮሞ በእናቱ የዓድዋ ትግሬ ሲሆን እሱ ግን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ገጣሚ ነው። ሁለቱም ግን በብልፅግና በድንገት ታሰሩ።
"…በላያ የታሠረው ባህርዳር ነው። ለምን ባሕርዳር እንደሄደ አይጠየቅም። ምክንያቱም መቀሌም፣ ሞላሌና ባሌም መሄድ የዜግነት መብቱ ነውና። የሆነው ሆኖ በላያ በባህርዳር ለምን እንደታሠረ፣ በምን ወንጀል እንደተከሰሰ፣ ለዓመት ለቀረበ ጊዜ በዚያ በዘብጥያ ቆይቶ፣ በመጨረሻ እንዴትና በማን ትእዛዝ እንደተፈታ ሳናውቅ ተፈትቶ ይኸው 24/7 ቲክቶክ ላይ ሆነ ውሎና አዳሩ።
"…ያያም ታስሮ ተፈቷል። ለምን እንደታሠረ አልነገረንም። ብቻ ተሥሮ ተፈታ። ያያ ጎንደርን እንደኔው ሞቼ ነው የምወድሽ ነው የሚላት። በስኳድ የመልማዮች ዓይን ውስጥ ይግባ አይግባ አላውቅም። ያያ ፏ ብሎ ከኢንቬስተር በላይ ያለ ሰቀቀን በሸገር የሚኖር ፀጋው የበዛለት ወንድም ነው።
"…ሰሞኑን ስኳድን አንቄ ስይዝ ሊነሣ ተሞክሮ የነበረውን አዋራ ታስታውሳላችሁ። ዶር ምስጋናው በቅርብ እከፍታለሁ ብሎ ላወጀው የስኳድ የቴሌቭዥን ጣቢያ ከወዲሁ እነ ቲክቶከሪት መማርን ማዘር ትሬዛ ብሎ በፌቡ ላይ መለጠፉን ሳይ መማርን ለሚቀጥለው ዝርፊያ እያመቻቿት እንደሆነ ነው የታየኝ።
"…በእነሱ ቁማር መማር ጎንደሬ ናት። ሞጣ ጎጃሜ። መማርን ለማንገሥ ሞጣን ማሳነስ፣ ማዋረድ፣ በጎጃሜነቱ ማሸማቀቅ ነበር የተፈለገው። አልተሳክቶም። አሁን ሞጣን 6ሺ ሰው Live ያየው ጀመር። አንደበቱን ቢገታ ደግሞ ከዚህ በላይ ውጤታማ ይሆን ነበር። የምትቀርቡት ምከሩት።
"…ስኳድ ወደ ባሕርዳር ብዙ ወጣት ማስገባት፣ መረጃ ቲቪን 360ንና (ዘመድሁን በቀለን) እንዳይደመጡ ማድረግ ያስፈልጋል ያለው ድሮ ነበር። የ360 ተሳክቷል። የዘመዴ ግን ሲያምርህ ይቀራል።
• አዛኜን ብቻዬን አፈራርሳችኋለሁ።
እነ ያያ ዘልደታ ያሬድን እጠይቃለሁ…
"…የዐማራ ክልል ዳኞች ማኅበር የሠጠው መግለጫ
አግባብነት የለውም። ወንጀለኛውን ገድላችሁ አሳዩን። ሰቅላችሁ አሳዩን ስትል ከምን የሕግ አግባብ ተነሥተህ ነው ብዬ አልጠይቅህም። ሕፃናትን የሚደፍሩ ሁሉ ይገደሉ ማለት አግባብ ነው። የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዘዳንት የአሁኑ ተወዳዳሪ ዶናልድ ትራምፕ ዛሬ በሰበር ዜና "ህፃናትን የሚደፍሩ የሞት ቅጣት ይበየንባቸው" ብለው ተናግረዋል መባሉን እያነበብኩም ነበር። በማንኛውም መመዘኛ ሕጻናትን ደፍሮ፣ ገድሎ ተደራራቢ ወንጀል የሠራ ወንጀለኛ ከሞት ፍርድ ሌላ መኖር የለበትም ከሚሉት ወገንም ነኝ።
"…የእኔ ጥያቄ የሚመጣው ይሄን በባሕርዳር ፖለቲካዊ ድራማ ለመሥራት የተተወነን አጀንዳ የሴትየዋን እንባ የሌለው ልቅሶ ብቻ ዩቲዩብ ላይ አይተህ እንዴት የተጎጂ ወገንን ቃል፣ ክርክር ሳትሰማና ሳትሰሙ እንዲህ ዓይነት አይን ያወጣ ፍርደ ገምድልነት ሊወጣህ ቻለ? አንተ ደጋግመህ እንደምትፖስተው ጎንደር ሞቼ ነው የምወድሽ እንደምትለው በብአዴን ስኳድ ተጠልፈህ በጎጃም ጎንደር የስኳድ የዘቀጠ ፖለቲካ ውስጥ ተዘፍቀህ ነው ወይ?
"…ያያ እኔ የምጠይቅህ? ዳኞቹን ሕግ ጠቅሰህ የሞገትክበትን ጽሑፍ ማን ሰጠህ አልልህም። ነገር ግን ይህች የፍርደኛው ልጅ ባለቤት ደግሞ ዛሬ በሚዲያ ቀርባ ያለችውንስ ስትሰማ አንተም እንደ አይንህ ብሌን የምትሳሳላቸው እና የምትወዳቸው እናት አሉህና ምን ይሰማህ ይሆን? የአንተን የተሸፈነ በደልና ኃጢአት የሸፈነልህ አምላክ በእውነት እንዴት ይታዘብልህ ይሆን። ያውም በሴት…? ተው ያያዬ…😁
"…እኔ ዘመዴ የስኳድ ኦሮሙማው ዐማራን የማባላት፣ ጎጃምና ጎንደርን የማቃቃር ግም ቦለጢቃ ማርያምን አዛኜን ድባቅ እመታዋለሁ። አፈርሰዋለሁም።
• ቆይቼ የይግባኝ ባይዋን ቃል አጠር አድርጌ እለጥፋለሁ። ጠብቁኝ።
ይሄም ለሟቿ ሕፃን ታዝኖ ነውን?
"…ትውልደ ጉራጌዎቹ እነ ቹቹ፣ እነ እማማ ሮማን ከወልቃይት ናፋቂ ሰነ30 ዎቹ ትግሬዎችና ከጎንደሩ ፀረ ጎንደር ፀረ ዐማራው ስኳድ ጋር ተሰብስበው እንዲህ አረፋ እየደፈቁ ጎጃምን እንደ ሕዝብ የሚወርዱበት ከምር ለሟቿ ሕፃን አዝነው ነውን? ጎጃም የቲክቶክ ጉራጌዎችን ምን ቢያደርጋቸው ነው? ከኦሮሙማው ሥርዓት በላይ እንዲህ የሚወርዱበት?
"…ሕፃን ፌቨን ተደፍራ እንዳልሞተች የሕፃኗ አክስት ዛሬ በሚዲያ ቀርበው ሀገር ይፍረደኝ ብለዋል። በዚህ አጋጣሚ የሌሎችንም ተበዳዮች ድመፅ ለመስማት በመፍቀድህ ኢዮሐ ሚዲያ ልትመሰገን ይገባል።
"…በሉ እነ ያያ ዘልደታ በኪዳነምሕረት በዓል ከመሸሸግ ወጣ ብላችሁ እስኪ ድምጻችሁን አሰሙ። ጠበቃው፣ ዳኛው ይገደል ያላችሁ ስኳዶች እስቲ ወጣ በሉና ይህቺንም ሴት ስሟት።
"…አያችሁ ከሕፃኗ ሞት ይልቅ ዘመቻው ጎጃም ላይ ነው የምለው ለዚህ ነው። ሞጣ ቀራንዮ የተዘመተበትም ጎጃሜ ስለሆነ ብቻ ነው። ሞጣ በሚናገራቸው አሰቃቂ ቀልዶች ሲስቅ የከረመው መንጋ ሁላ በዚያ ቀን ሞጣ ያን ነውር፣ ፀያፍ ቃል ተናገረ ብሎ የዘመተበት በሌላ ምክንያት አይደለም። ትግሬው ፓስተር ኤድመንድ የምን ሰብአዊነት ያውቃልና ነው ሞጣን የሚከሰው? ነገርየው ሌላ ነው። ሞጣ ላይ ያዘመታቸው የሞጣ ጎጃሜነት ብቻ ነው። አለቀ።
"…እኔንም ድርቅ አድርጎ ወደዚህ አጀንዳ ስቦ ያስገባኝም ይሄው ነው። ቁማሩን ኦሮሙማው ቢበላውም የዚህ ዘመቻ አቀጣጣይ አቃጣሪ ራሱ ዐማራ ነኝ ባይ መንጋ መሆኑን ሳይ ደግሞ ይበሰጨኛል። እንዲያው በማንም ቲክቶከር መነዳት አይሰለችምን? እቪ ይሄንንስ ምን ትሉታላችሁ?
"…እኔ ግን እላለሁ። ጎጃሜ ግን ከምርም ቡዳ ነው። ይሄን አረመኔ የኦሮሙማ አገዛዝ ቆርጥሞ በልቶታል ማለት ነው። ቡዳው ጎጃሜ በማርያም አነካክትልኝማ። አስጓራው። አድቅቀው።
መልካም…
"…ርእሰ አንቀጻችንን 14 ሺህ ሰው አንብቦት 1 ሰው ብቻ ብው 😡 ብሎ መናደዱን የቴሌግራም ካምፓኒ ሪፖርት ያሳየናል። አንድ ሰው ብቻ መናደዱ ደግሞ ቆይቶ የሚባንነው ስለሚበዛ ነው። የእኛ ሰው ልማዱ ነው። ለማመስገን መቸኮል፣ ለመርገም መቸኮል። ለመመረቅ መቸኮል፣ ለማልቀስ መቸኮል፣ ለመተቸት መቸኮል ልማዱ ነው። ደግሞ እኮ ቶሎ ነው የሚረጋጋው።
"…በርእሰ አንቀጹ ላይ የየራሳችሁን አስተያየት ስጡና ወደ ቀጣዩ አጀንዳ የማፍረስ ሥራ እንሄዳለን።
• ማስታወሻ … አንዳንድ እያደረግኩ ያለሁት ነገር ሳይገባችሁ ወይም ገብቷችሁም ቢሆን የቀጠራችሁኝ ይመስል ስለ ሌላ ነገር ጻፍልን፣ ስለዚህ መስማት አንፈልግም የምትሉ አፈ ጣዲቆች ሥነ ሥርዓት ግበሩ። እንዲህ የሚል ሃስማሳይ ቀጣፊውን እቀስፈዋለሁ። እኔ አጀንዳ ሰጪ፣ አጀንዳም አፍራሽ እንጂ ለአንተ አጫጭር ዜና አቅራቢ ነጋዴ አይደለሁም። ሰምተሃል።
"…ዳይ ወደ እናንተ ልብ አድርስ፣ አንጀት አርስም ወደሆነው አስተያየታችሁ እንግባ። 1…2…3… „ጀምሩ…✍✍✍
"ርዕሰ አንቀጽ"
"…እኔ አሁን ለማየት የጓጓሁት ቁማርተኛው ኦሮሙማው አገዛዝ የአፄ ምኒልክን ሃውልት ለማንሣት ምን ዓይነት አጀንዳ ፈብርኮ፣ እነማንን ለሙሾ አውራጅነት አዘጋጅቶ እንደሚያሰማራ ብቻ ነው። ማንን ገድለው፣ ወይም ቀደም ብሎ የሞተ ሰው ፈልገው ዘግናኝ፣ ለአእምሮ የሚከብድ እውነተኛ የወንጀል ተግባር በመንግሥታዊ የመገናኛ ብዙሃን አስለፍፈው፣ የአጀንዳውን ተቃዋሚም፣ በቄስ በሼክም በኩል ሼም አስይዘው እንደሚያፈርሱት ነው። ይሄኛው አጀንዳ በእነ ያሬድ ያያ ዘልደታ የማኅበራዊ ሚዲያ ፊትአውራሪነት ሕዝቡን በሙሉ ወላድ የሆነውን ሁሉ አንጀቱ የሚንሰፈሰፍበትን የወንጀል ድርጊት ፈጽመው "የጎንደር የባህል ልብስን በደም ነክረው፣ ፊልም ሠርተው፣ በትወና አላቅሰው፣ አላቅሰው፣ ባልሠራው ወንጀል ጎጃምን እንደ ሕዝብ አሰድበው፣ የአፄ ቴዎድሮስን ሴባስቶፎል መድፍ ያለምንም ኮሽታ በጨለማ አንዳነሡት (ሃውልቱ እንደ አቡነ ጴጥሮስ ይመለስ አይመለስ የታወቀ ነገር የለም።") የምኒልክን ሃውልት እንዴት አድርገው ያነሡት ይሆን። ይኸው እነ ያሬድ ያያ ሌላ ትወና ላይ ተጥደው የእስጢፋኖስ ቤተ ክርስቲያን አጥሩ፣ ሱቆቹ እየተናዱ፣ እየፈረሱ ነው አሉ። ማን ይተንፍስ?
"…እኔ የሚያስፈራኝ ቀጣይ የሚያመጡት አጀንዳ ነው። አጀንዳው የብዙሃንን ስሜት ቀፍድዶ እንዴት እንደሚይዝ ገብቷቸዋል። ማን ማን ምን ሲያይ እንደሚያለቅስም ገብቷቸዋል። ተቃዋሚ እንኳ ቢኖር እንዴት በራሱ በአገዛዙ ተቃዋሚ በነበሩ ሰዎች የውግዘት ናዳ እንደሚያስወርዱበትም አይተዋል። ለምሳሌ ሞጣ ቀራንዮ ኋላ ላይ ሊያሸንፋቸው በራሱ ጋጠወጥነት እና ያላታረመ፣ ያልተገራ ምላስ ነጥብ ጥሎላቸው አዋክበው እንዴት ድራሽ አባት እንደሚያጠፉም ተምረውበታል። (በነገራችን ላይ ሞጣ ከእድሜው ጋር የማይሄድ የብልግና ቃላቶችን ትቶ በሥነ ሥርዓት ተዘጋጅቶ ፖለቲካ ቢሠራ ብዙዎቹን ይቦንሳቸዋል" ሞጣን በተናገረው ስድ ቃል ሳይሆን በጎጃሜነቱ ብቻ እሱን ለማሳደድ፣ እነ ትግሬው ፓስተር ኤድመንድ ሁላ፣ እነ መንሱር ጀማል ሁላ እንዴት እንደዘመቱበት ታይቷል። ሞጣም ከስህተቱ ተምሮ ንስሀ ገብቶ ከዐማራ ጎን ቆሞ፣ የዐማራን ጨዋነት በጠበቀ መልኩ ከእንግዲህ ይንቀሳቀሳል ብዬም ተስፋ አደርጋለሁ። እናም አልቃሻ፣ ሳያላምጥ የሚውጥ ሳይመረምር የሚፈርድ መንጋ እንዳለ ስለተረዱ ከእንግዲህ በደንብ ተዘጋጅተው ነው አደገኛ እና ከባድ የታሪክ ስህተት ለመሥራት የሚከሰቱት ብዬም እጠብቃለሁ።
"…ይሄ ብቻ አይደለም። እንዲያውም አሁን ሌላ እልቂት ለባህርዳር እንደተዘጋጀላትም እየሰማሁ ነው። ይሄን ሕዝብ እንባ የሚያራጭ የወንጀል ድርጊት ለፖለቲካዊ ፍላጎት ማስፈጸሚያ ያዋለውና አረመኔዋን አዳነች አበቤን ሽንት ቤት የሌለው ቁልፍ ሰጥታ "ማዘር ትሬዛ፣ እቴጌ ጣይቱን ሆና የተወነችበትን ፊልም ወደ ባሕርዳር በመውሰድ እዚያው ባሕርዳር በጦርነት መሃል ሰልፍ እናደርጋለን በማለት የጎንደር ስኳድ ሥልጣኑን ተጠቅሞ ብጥብጥ ለመፍጠር እየተንቀሳቀሰ መሆኑን ሰምቻለሁ።
"…በቲክቶክ አደገኛ የሆነ አንድ ከባድ የታወቀ የቲክቶክ እስኳድ ያለው ካርሎስ ቀበሮ የተባለው የባህርዳር ሚልዮነር አሁን ደግሞ ባህር ዳር ከተማ ውስጥ በአክቲቪስት ሰጡ ብርሃኔ የሚመራ የብልፅግና አክቲቪስት ግሩፕ ጃካራንዳ ሆቴል ማረፊያ ተዘጋጅቶላቸው፣ ለሕፃን ፌቨን ሰልፍ ለማዘጋጀት ቲሸርት እያሳተሙ ነው ተብሏል። ይህ ድርጊት እልቂት የሚያመጣ ነው ተብሎ ለብልጽግና ቢነገርም "ጎጃሜ ለምን አይጨራረስም" የሚል ምላሽ መሰጠቱ ነው የተነገረው። ምጥንቓቅ። በመጨረሻም የጎንደር ተወላጅ ነው የተባለ ኃይሉ ማንአለ የተሰኘ ጸሐፊ ይሄን የአጭር ቀን ተውኔት እንዴት በብልፅግና አሸናፊነት በድል እንደተጠናቀቀ የጦመረውን ጦማር ለርእሰ አንቀጽ የተገባ ነው በማለት አቅርቤላችኋለሁ። አንብቡትና አስተያየታችሁን ስጡት። የእኔ ዋና ዓላማ እንደ መንጋ የማይነዳ፣ የሰማው ሁሉ የማያስለቅሰው፣ ለምን ብሎ የሚጠይቅ ትውልድ ማፍራት ነው። ወደ ንባቡ።
መድፈርን በመደፈር
Hailu Menale
አጀንዳው ተዘጋ....
1. ቀደም ባሉት ቀናት በዐማራ ክልል ያሉ የተግባቦት (communication) ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች ሰልጥነው መሰማራታቸው በርካታ ሰዎች ሲናገሩ ሰማን።
2. ቅዳሜ ነሐሴ 11/12/2016 ዓ.ም በጥዋት አሰቃቂ ወንጀል በፌክ ስም በተከፈተ አካውንት ተለቀቀ። ድርጊቱ የተገለፀበት መንገድ እንኳን የሰውን ልብ የሰይጣንን ልብ ይሰብራል።
3. ከወትሮው ባልተለመደ መልኩ በዚያው ቅፅበት አንድ ሰዓት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ጎልተው የሚታወቁ ሰዎች ተቀባበሉት።
4. በዚያው ቀን ከምሳ ሰዓት በፊት (ከመጀመሪያው መረጃ በተወሰነ ሰዓቶች ልዩነት ማለት ነው) ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ መግለጫ አወጣ ተብሎ የመንግሥት ሚዲያዎች ተቀባበሉት። ( ቀኑ ቅዳሜ በዛ ላይ በዛች ቅፅበት መግለጫውን መቸ እደተቋም ተወያይተው ጽፈው ለሚዲያ ላኩት ብለን መጠየቅ ይኖርብን ይሆንንንንንንንንንንን.....)
5. ከዚያን ሰዓት ጀምሮ ማኅበራዊ ሚዲያው በዚህ አጀንዳ ተጠመደ። ነገሩን አጉልተው ሊያሳዩ የሚችሉ በርካታ ቪዲዮዎች በበርካታ ሰዎች እየተሠሩ መለቀቅ ጀመሩ። አጀንዳው ዋና የገቢ መሰረቱ ማኅበራዊ ሚዲያ ለሆነው አካል ፈጣሪ ከሰማይ ያወረደው መና ሆነ።
6. ነገሩ እየጋለ ይሄድ ዘንድ ከስር ከስር ግብአት የሚሆኑ መግለጫዎች ከተለያዩ ተቋማት እየተሰጡ በመግሥት ሚዲያ ይለቀቃሉ። (ዐማራ ፖሊስ፣ ባህር ዳር ከተማ አስተዳደር፣ የዳኞች ማኅበር.... ባለሙያዎች ሙያዊ ትንታኔ እንዲሰጡ ተደረገ....
7. በሁለተኛ ቀኑ በአሚኮ ዶክመንታሪ ተሠርቶ ተለቀቀ። (ስለ አንድ ጉዳይ ዶክመንታሪ ለመሥራት ምን ያክል ጊዜ ይወስዳል የሚለውን በሙያው ያለ ሰው ይንገረን)
8. እናት በየሚዲያዎች እየቀረበች የተፈፀመውን ወንጀል መጀመሪያ ተፅፎ በተለጠፈው መልኩ አስተጋባች። እዚህ ላይ የሥነ ልቦና ባለሙያዎች የሰጠቻቸውን ቃለ መጠይቆች ቢያዩአቸው ደስ ይለኛል ...እኔ በሙያው ጨዋ የሆንሁት የሆነ የተሰማኝ ነገር አለና።
9. ለእናትየዋ ድጋፍ በተለያየ መልኩ ተጀመረ ....ገንዘብ ማሰባሰብ ተቋማት የሥራ እንስጥሽ ጥሪ ....
10. አጀንዳው በጣም ጡዞ ብሔር ተኮር እዲሆን ተደረገ። ይህ ብቻ አይደለም ጎጃምን ለብቻው ለይቶ የሚያወግዝ ቡድንም ተፈጠረ።
11. በዚህ መሀል የመንግሥት ሚዲያዎች ሰፊ ሽፋን እየሰጡት ነው። ከስር ከስር ያራግቡታል። Etv ብቻውን በ 5 ቀን ውስጥ 10 ዘገባ ሠርቷል። ታዋቂ ሰዎችም እንዲሁ ....
12. በዚህ መሃከል የአፄ ቴዎድሮስ አሻራ የሴባስቶፖል ሃውልት ምንም ኮሽ ሳይል ከቦታው ተነሣ። የሃውልቱን መነሳት ቪዲዮ ቀርፆ የለቀቀ ሰው ቢኖርም ዘወር ብሎ ያየው የለም። ይህ ሀገራዊ ታሪክን ማጥፋት ነውና ሀገርንም ሕዝብንም መድፈር ነው። የበለጠ የከፋ የሚያደርገው ደግሞ የተሸፈነበት አጀንዳ ነው። የህፃናት መደፈር እኮ ትንሽ ትልቅ፣ ሀብታም ደሀ ባለሥልጣን ... ሳይል የሁሉም ዜጋ ጉዳይ እንጅ የአጀንዳ መሸፈኛ አይደለም። እህት ወይም ሴት ልጅ የሌለው አለን? በሱ ቢደርስ ህመሙ የማይሰማው ድንጋይ ልብ አለን? እናም መድፈርን በመደፈር መሸፈን የበደል በደል አይሆንምን? ወደፊት የምኒሊክን ሃውልት ለማንሳትም ምን ዓይነት አጀንዳ ይፈጠር ይሆን? ያው መነሳቱ አይቀርም ብየ ነው ....አዎ አይቀርም።👇 ① ከታች ይቀጥላል…✍✍✍
👆② ከላይኛው የቀጠለ… ✍✍✍
"…በዚህ ዓለም 64 ዓመት ኑራ ጥር 21 ቀን ያረፈችው የእመቤታችን የእረፍቷስ ነገር እንደምን ነው ቢሉ…
"…ቅዱስ ዮሐንስን እንደምን ሆነች አሉት ከገነት ከዕፀ ሕይወት ሥር አለች አላቸው። ቅዱስ ዮሐንስ አይቶ እኛ ሳናይ ብለው በነሐሴ መባቻ ጾም ጀመሩ 2ሱባዔ ሲፈጸምም እሑድ አምጥቶ ሰጥቷቸው ቀብረዋታል። በ3ኛ ቀን ማክሰኞ “ከመ ትንሳኤ ወልዳ” እንደ ልጇ ተነሥታለች። ቅዱስ ቶማስ አልነበረም ደመና ጠቅሶ ከሀገረ ስብከቱ ሲመጣ ስታርግ አገኛት። ቀድሞ የልጅሽን ትንሣኤ ሳላይ ቀረሁ ዛሬም ደግሞ ያንችን ትንሣኤ ሳላይ ቀረሁን ብሎ “ወፈቀደ ይደቅ እምደመናሁ” ከኀዘኑ የተነሳ ሊወድቅ ወደደ። እመቤታችንም አይዞህ አትዘን እሊያ ትንሣኤዬን ዕርገቴን አላዩም አንተ አይተሃል ተነሣች ዐረገች ብለህ ንገራቸው ብላ የያዘችውን ሰበን ሰጥታ ሰደደችው። ከዚህ በኋላ ሂዶ የእመቤታችን ነገር እንደምን ሆነ? አላቸው። አግኝተን ቀበርናት አሉት። ሞት በጥር በነሐሴ መቃብር ተዉ ይህ ነገር አይመስለኝም አላቸው። ቅዱስ ጴጥሮስም መልሶ አንተ እንጅ ልማድህ ነው አንተ ብቻ ተጠራጥረህ አትቀርም ሰውን ሁሉ ስታጠራጥር ትኖራልህ ብሎ ተቆጥቶ ወደ መቃብሩ ሂዶ ቢከፍተው አጣት። ደንግጦ ቆመ ሐዋርያው ቶማስም አታምኑኝም ብየ እንጅ እመቤታችንስ ተነሣች ዐረገች አላቸው። የያዘውንም ሰበን ሰጣቸው። ለበረከትም ተካፍለውታል።
"…በዓመቱ ሐዋርያት ቅዱስ ቶማስ ትንሣኤሽን ዕርገትሽን ዓይቶ እኛ ሳናይ ብለው ጾም ጀመሩ በ16ኛው ቀን እመቤታችንን መንበር፣ ቅዱስ ጴጥሮስን ካህን፣ ቅዱስ እስጢፋኖስን ሠራዒ ዲያቆን አድርጎ በዚያው ላይ ቀድሶ አቁርቧቸዋል። ቤተክርስቲያንም ይህንን መታሰቢያ አድርጋ በየዓመቱ ታከብረዋለች።
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
ምስጋና ለጋሽ አስታጥቄ።
"…ዘመዴ ጋሽ አስታጥቄ የላከልን ስንቅና ትጥቅ በሰላም ከሰፈራችን ደርሷል። እናም በደንብ አድርገህ አመስግንልን ብለውኛል። ፋኖዎቹ።
• ብሬ ጁላ ሆይ ሰሞኑን ደግሞ ጨምርላቸው።
ይሄን ማመን ነው የሚያቅተው።
"…ተወው ተወው ይውሰደኝ ዴቭ። ይውሰደኝ አለ ዮሐንስ ዳንኤል በርሄ። ዴቭም አይወስዱትም፣ አይወስዱትም ይላል በድፍረት። ባለጊዜ ጀቲ ኑዋምቲ ጀርቲም ብሏል የኦሮሞው አዝማሪ። ጋይስ እኔ ተደምሜያለሁ። እኔ ዮሐንስ በርሄንና ዴቫን ምን አገናኛቸው? ይሄ የቲክቶክ ብር ብቻ አይደለም ልጆቹን እንዲህ ያወበራቸው። ወቸ ጉድ…
• ኢትዮጵያዬ ፈጣሪ ይሁንሽ። ታከለ ኡማሆይ የኢትዮጵያ አምላክ የእጅህን ይስጥህ።
• በመቀሌ ሴት ተደፈረ፣ ሰው ተዘረፈ ይባልልኛላ… ጉድ እኮ ነው።
“…አሁንም የወንድምህን ደም ከእጅህ ለመቀበል አፍዋን በከፈተች በምድር ላይ አንተ የተረገምህ ነህ።”
ዘፍ 4፥11
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"… መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
"…ናቲ አንደግምም ወይ ምን እያለኝ ነው…? ደፋሪ በመንግሥት እና በሕዝብ ገንዘብ ምስኪን ሴት ደፋሪ፣ የወንድኛ አዳሪ፣ ናቲ አንደግምም ወይ? …መጫወቻ ሜዳው ሪንጉ ውስጥ ገብተናል። ወይ እናንተ ወይ እኔ በዝረራ እንሸናነፋለን።
"…ናቲ በአባቱ ጎንደሬ በእናቱ ጉራጌ፣ በሃይማኖቱ ጴንጤ ነው። እና ስኳድ ሆኖ ጴንጤ ሆኖ ባይጋተተኝ ነበር የሚደንቀው። ዶር ምስጋናውም ጰንጥጧል አሉ። ወዳጄ ውጊያው የመንፈስ ነው። ድብን አድርጌ አሸንፋችኋለሁ።
"…ደፋሪ፣ ሴት አሳዳጅ፣ ወንድኛ አዳሪ አንደግምምወይ ዘማዊ ጋለሞታ ለሴቶች መደፈር፣ ጥብቅና ሊቆም አይችልም። ሃገር ሙሉ ሕፃናት ሲደፈሩ ዓይቶ እንዳላየ ዝም ያለ መርጦ አልቃሽ አሁን ጎጃምን ለመስደብ፣ ዘመነ ካሤን ለመግደል ምድረ ግንቦቴና ስኳድ ቢንደፋደፍ ንቅንቅ የለም። አፍራሹ ዘመዴ አፍርስሃለሁ። እኔ የዳዊት ጠጠር ነኝ። አንጫጫችኋለሁ ስል በሙሉ ልቤ በኩራት ነው።
• ይኸው ነው።
ዱለታ በቲክቶክ መንደር።
"…የዱለታ መድረኩ የቤቱ ባለቤት Kidus ዘተዋሕዶ ይባላል። ዘሩን አላውቀውም። ብር ሰብሳቢዋ ቃልኪዳን ትባላለች። የምትሰበስበው ብር ለሰላማዊ ሰልፍ ማዘጋጃ ነው።
"…ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ ለፈቃድ 75 ሺ ብር ነው ተብለናል ነው የምትለው። … እንግዲህ ለሟች ለሕፃን ፌቨን ድምጽ ለመሆን ስለፈለግን ብር አግዙን።
• ኢሊሌ 9 ሰዓት ፕሮግራም ነገ አለን። (ዛሬ ማለት ነው) 75 ሺ ብሩ የሚከፈለው ለወዳጅነት ፓርክ ነው ትላለች።
• ማክሰኞ በግዮን ሆቴል ደግሞ የሻማ ማብራት ይካሄዳል ይላል አንዱ። በሻማ ማብራት ፕሮግራሙ ላይ ታላላቅ የመንግሥት ባለ ሥልጣናትም ይገኛሉም ይላል። አዘጋጁ ደግሞ የሟቿን ሕፃን እናት በቤቱ ያስቀመጣት ዮናስ ቬጋስ ነው ይላል። ዮናስ ቬጋስ በጆን ዳንኤል መታሠረም ምክንያትም ጠርተውት ሄዶ ነው። ጠሪው ራሱ ዮኒ ቬጋስ ነው ነው የሚለው።
"…በሁለተኛው ቪድዮ ላይ ቃል ትላለች። እንደ ሌባ 35 ሲም ካርድ ስላለኝ እኔን በተአምር አይዙኝም ትላለች። ሜካፓም ሴቶች ዘረፋውን ያጧጡፉት ይዘዋል። ማማር 1 ሚልዮን ብር በላችን ብለው የሚያለቅሱ ስደተኞችን አስታውሱ።
"…ሌባ ሁላ…!
"…ለምን እንተቋረጠ እነግራችኋለሁ። አሳያችሁማአለሁ።
"…በሕፃን ሄቨን ጉዳይ ላይ የኢትዮጵያ ሴቶች ማኅበራት ቅንጅት በኢሊሊ ሆቴል የጠራው መግለጫና የሻማ ማብራት ፕሮግራም እንዲቋረጥ ተደርጓል። ለግዜው ምክንያቱ በይፋ አልተገለጸም።" በማለት በፌስቡክ ገጿ ላይ መረጃ ያሰፈሩት ጋዜጠኛ Konjit Teshome እና የጋዜጠኛ ኤልያስ መሠረት አዲሱ መሠረት ሚድያ ናቸው። ፌስቡክ ገጻቸውን ተመልከቱ።
"…ለምን ኢሊሊ ሆቴል እንደተመረጠ፣ የሻማ ማብራት ሥነ ሥርዓት ብቻ ሳይሆን ባህርዳር ድረስ ምን ታስቦ እንደነበር ቪድዮ እለጥፍላችኋለሁ። ዕድሜ ለወፎቼ።
"…ፀረ ዐማራዎቹ እነ ኤልያስ መሠረት፣ መርጦ አልቃሾቹ ለጎንደር እና ለጎጃም ሕዝብ አዘጋጅተውት የነበረውን የጥፋት ድግስ አምክኜዋለሁ። እኔ ዮኒ ቬጋስ፣ እነ መማር አለባቸው፣ እነ ጆን ዳንኤል፣ አጠቃላይ ቀፋይ ቲክታከሮች እነ ያሬድ ያያ ዘልደታ፣ ለጎጃም ሕዝብ አዘጋጅተው የነበረውን የሞት ድግስ አክሽፈነዋል። እግዚአብሔር ይመስገን።
"…ኢሊሊ ሆቴል የኦሮሞ ሆቴል ነው። እስኳድ ኦሮሞን ከዐማራ የበለጠ ለማጋጋል ነበር የመረጠው። ኦሮሞዎቹ አጀንዳውን ፈልገውት የነበረ ቢሆንም እኔ ጣልቃ ገብቼ አፍርሼዋለሁ።
• ገና ሕፃኗን ማን ገደላት ብለን ሁላ እንጠይቃለን። ነክሻለሁ፣ ነክሻለሁ። ሳላደማማ አልፋታህም። እንዴት ብር ሊሰበሰብ እንደነበረም ቪድዮውን እለጥፍላችኋለሁ። የህፃኗን ነፍስ ይማር። ሴራውን ግን እናጋልጣለን። ክሊኒኩም የለሁበትም እያለ ነው።
• ቆይቼ እመለሳለሁ።
በድጋሚ እጠይቃለሁ።
"…የሟች ወላጅ አባት አቶ አወት ግርማይ ትግሬ ነው። ትግሬዎች የተንጫጩት ለዚህ ነው። የአወላጅ አባት ዘር የታወቀ ነው። ትግሬ ነው ትግሬ ነው። እነ ፓስተር ኤድመንድን ሰብአዊነት ሰብአዊነት ያጫወታቸው፣ የሞጣ ነውር እና ብልግና እንዳለ ሆኖ ሞጣን ካልከሰስኩ ሞቼ እገኛለሁ ያለው ለዐማራ አዝኖ አይደለም። አሁን እኔ የምጠይቀው ሌላ ነው።
ሀ፦ የሟች ህፃን ወላጅ እናት አበቅየለሽ፣
ለ፦ የተከሳሹ አቶ ጌትነት እና
ሐ፦ የተከሳሹ የአቶ ጌትነት ሚስት
• የሦስቱ ሰዎች የትውልድ ሀገር የት ነው። በድጋሚ እጠይቃለሁ። ሦስቱም ጎጃሜዎች ናቸው ወይስ ጎንደሬዎች አስረዱኝ።
•…ባሕርዳር ሰው የለም እንዴ? እነዚህን ሰዎች የሚያውቅ ጎረቤት የለም እንዴ? ፍጠኑ ንገሩኝ። እኔ የያዝኩት የነብር ጭራ ነው። ነክሼ ሳላደማው አልመለስም። ጎጃም ባሕርዳሮች ጻፉልኝ፣ አናግሩኝ። መልሱልኝ።
• ፍጠኑ። ሌላ አትዘብዝቡብኝ። ወደ ቀጣይ ጮማ መረጃ እንድናልፍ ቶሎ መልሱልኝ። የአሜን ሆስፒታል የሥራ ኃላፊዎች ሌላ ጉድ ይዘው እየመጡ ነው። ጉድ በል ጎንደር። ፍጠኑ አልኳችሁ ፍጠኑ።
"…ከርእሰ አንቀጹ በፊት ይህቺን ጥያቄ እየመለሳችሁልኝ ቆዩኝ።
"…በብዙ ድራማ የተሞላው በአሰቃቂ ሁኔታ የሞተችው የሕፃን ፌቨን ጉዳይ እያነጋገረ ነው። ደግነቱ በአጀንዳው ጎጃምና ጎንደርን ለማባላት የተሞከረው ሙከራ በታላላቆቹ ዐማሮች በጎጃምና በጎንደር ልጆች ርብርብ ከሽፏል። አሁን እንዲያውም የፍርደኛው ባለቤትም በድፍረት ወደ አደባባይ ወጥቷ ፍትሕ ተነፍገናል እስከማለት ደርሳለች። ያ ሁሉ ሳያላምጥ የሚውጥ፣ መርጦ አልቃሽ፣ ስሜታዊ ሕዝብም አሁን ሰከን እያለ መጥቷል። ድራማው ቀላል አልነበረም። ነገር ግን ድራማው ሳይደረም ተኮላሽቷል።
"…እኔም አጀንዳውን ስር ጭራውን ይዤዋለሁ። ሌላ አጀንዳ ውስጥ ሳልገባ እውነት ሃቁ ይወጣ ዘንድ ገትሬ ይዣለሁ። እግዚአብሔር ይመስገን። ቢያንስ ወንጀለኛ የተባለው ሰው ከደቦ ፍርድ ተርፏል። ወደ ጥያቄዬ ልግባ።
ሀ፦ የተየተጎጂዋ ሕጻን ፌቨን እናት ዮኒ ቬጋስ ቤት ምን ትሠራለች? እንዴት ተገናኙ?
ሁ፦ በዘንድሮው የአሜሪካውያን ስፖርት ፌስቲቫል ላይ ዮኒ ቬጋስን ጨምሮ መማር አለባቸው፣ ዮኒ ማኛ ሁላ አንድ ላይ ነበሩ። እናም የሆነ ነገር እየሸተተኝ ነው።
ሂ፦ ዮኒ ቬጋስ ዮኒ ማኛን ከአሜሪካ ድረስ አዲስ አበባ አስመጥቶ ለብልፅግና አስፈርሞ ዐማራን ዮኒ ማኛ በአዲስ ጉልበት እንዲሰድብ ያደረገ ሰው ነው ይባላል። እና ዮኒ ቬጋስ…?
ሃ፦ ዮኒ ማኛ አገው ነኝ ነው የሚለው። አገው ሸንጎ፣ ዮኒ ቬጋስን አላውቅም ምን እንደሆነ፣ የሕጻን ፌቨንን ምርመራ የፈጸመውና ባሕርዳር የሚገኘው "አሜን ሆስፒታል" ባለቤት ዘሩ ምንድነው? ባለቤቱ የፖለቲካው አገው ሸንጎ ወይም የፖለቲካው ቅማንት ከሆነ የተከሳሽ ሚስት በሆስፒታሉ ላይ ያቀረበችው ቅሬታ የሆነ የሚሸት ነገር ይኖረዋል ማለት ነው።
ሄ፦የፌበን እናት ጎንደሬ ነኝ ብላለች። ተከሳሹስ ሰው የጎጃም ዐማራ ይሆን?
•እየመለሳችሁ…
"…አምስተኛውንም ማኅተም በፈታ ጊዜ፥ ስለ እግዚአብሔር ቃልና ስለ ጠበቁት ምስክር የታረዱትን የሰዎች ነፍሳት ከመሠዊያ በታች አየሁ። በታላቅ ድምፅም እየጮኹ፦ ቅዱስና እውነተኛ ጌታ ሆይ፥ እስከ መቼ ድረስ አትፈርድም ደማችንንስ በምድር በሚኖሩት ላይ እስከ መቼ አትበቀልም? አሉ።”ራእ 6፥ 9-10
"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?
"…እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼
የፍርደኛውን ባለቤት ደግሞ እንስማት
"…ፌቨን የሞተችው ግቢ ውስጥ ባለ እንጨት ዥውዥዌ ስትጫወት ወድቃ ነው። (እህቷ መስክራለች) …አሸዋ አፏ ላይ ተደረገ የተባለው የአቡነ በትረማርያም እምነት ነው።… በሰዓቱ ባለቤቴ ቤት ውስጥ ፊልም እያየ ነበር። ፖሊስ የሄቨን እህት እና ጓደኞች ህፃናትን የምስክርነት መረጃ አጥፍቶብናል። …መርማሪ ፖሊሱ ህፃን ሄቨን ዥውዥዌ ስትጫወት ወድቃ መሞቷን ነግሮኝ ባለቤቴም አከራይና በጊዜው በቦታው ስለነበረ ብቻ መታሰሩንና ቶሎ እንደሚለቀቅም ነግሮኝ ነበር።
"…ሕፃን ሄቨን በማንም አልተደፈረችም። ጫማዋም እኛ ቤት አልተገኘም። ወሸት ነው። …ባለቤቴ ጋር ከተጋባን 10 ዓመት አልፎናል። አንድም ክስ ኖሮበት አያውቅም። ሁሉም ውንጀላ ሀሰት ነው። ባለቤቴ ንፁህ ነው። …ባለቤቴ የተፈረደበት በተፅዕኖ ነው። …በምላጭ ተተልትላለች የተባለው ውሸት ነው። አሜን ሀኪም ቤት ነው የሴራው ጠንሳሽ። ሀኪም ቤቱ የፎረንሲክ ምርመራ ክፍል የላቸውም።
"…የሕፃን ሄቨን እናት ለልጇ ፍትሕ እንደምትጠይቀው ሁሉ እኔም ለባለቤቴ ፍትሕ ጠይቃለሁ። …ይግባኝ ጠይቀን ይግባኛችን ተቀባይነት አግኝቶ በሂደት ላይ ነን። የ10 ዓመት ባለቤቴ በፍፁም እንደዚህ አያደርግም። ደግሜ ደጋግሜ የምናገረው ሕፃን ሄቨን ተደፍራ አልሞተችም። የ7 ዓመት ሕፃን ልጅ አባት የ7 ዓመት ሕፃን አይደፍርም። …ባለቤቴ በግልፅ ተጣርቶ ድርጊቱን ፈፅሞ ከሆነ ከዚህ በላይ ቢፈረድበት እንደሚባለውም ቢሰቀልም አይከፋኝም። እውነታው ግን ፍርዱ ትክክል አይደለም።
"…አሜን የአጥንት ስፔሻሊቲ ነው ስህተት የሠራው። የሄቨን እናት አይደለችም የተሳሳተችው። ፍርድ የተሰጠው በአሜን ሀኪም ቤት ምክንያት ነው። የፈለገ ሕይወት ሆስፒታል እና የአሜን ሀኪም ቤት የምርመራ ውጤት አንድ ላይ በድጋሚ ታይቶ ባቀረብነው ይግባኝ መሰረት ፍትሕ ይሰጠን።
ቀጣዩ የደቦ ፍርድ…
"…ኦሮሙማው በጋዜጠኞቹ፣ በቲክቶከር፣ በዩቲዩበርና በፌስቡከሮቹ አማካኝነት በመጨረሻ ሲሸነፍ ሩዋንዳ አድርጎን እንደሚያልፍ ምልክት እያሳየን ነው።
"…አረመኔ፣ ጨካኝ፣ ሺዎችን በደቂቃ ከንግድ ሥራቸው፣ ከቤታቸው በግሬደር ላያቸው ላይ እየናደች ሀገር አልባ ያደረገች፣ በፈረሱና በወደሙ መኖሪያ ቤቶችና ሱቆች ሥፍራ ላይ አበባና ችግኝ የተከለችን የአዳነች አበቤን የትናንት የጽሕፈት ቤት መልእክቷን መመልከቱ በቂ ነው። "ፍርድ የተሰጠበትን ጉዳይ ላለፈው አንድ ዓመት ፍትሕ አጥታ የተሰቃየች" በማለት የክልሉን የፍትሕ ውሳኔ አፈር ከድሜ አስግጣ እሷ ነገ የምትቀማትን ቤት ቁልፍ ሰጥታ ቀሽም ቦለጢቃ የሠራችን ከንቲባ ተብዬ ድፍረትም አይተናል። እና ነገ ያሳስበኛል።
"…ተመልከቱ ይሄ ልጅ በስካር መንፈስ ፌስቡክ ላይ የሆነ ኮመንት ይሰጣል። ከዚያ የሚያውቁት ቤቱ ሄዱለት። ከቤቱም አውጥተው የደቦ ፍርድ ሰጡት። ፍርዱ ደግሞ የተሰጠው በLive የቲክቶክ ፍርድ ቤት ነው። ቀጥቃጮቹ ፖሊሶች አይደሉም። ደንብ አስከባሪዎችም አይደሉም። በቃ ቲክቶከሮች ናቸው።
"…ይሄ ልጅ በኮመንት ምክንያት ፖሊስ ቢይዘው አይመታውም ባይባልም እንዲህ Live እየቀየረፀ ቤተሰብ ሰብስክራይብ አድርጉ እያለ አይወግረውም። ልጁ ይከሰስ ተብሎ ፍርድ ቤት ቢቀርብ ዳኛው በሉ ውገሩትና ልቀቁት አይልም። ቲክታከሮቹ ግን…👊
"…ልጁ Live ሲቀጠቀጥ፣ ሲወገር ተመልካቹ በለው፣ ግደለው ይል ነበር። በቃ ዳኛ ሆነ ማለት ነው። ይቅርታ ቢጠይቅም እንኳ የሚፈለገው፣ እጅግ ተቆርቋሪና ተወዳጅ የሚያደርገው ልጁን መውገር ነውና ቀጠቀጡት። ይሄ ነገር ነገ በሁሉም ቤት ይገባል። በሀገሪቱ የሕግ የበላይነት መሞት ከማልቀስ ይልቅ ዛሬ በዚህ ጎሽ ያላችሁ ሁሉ ነገ በወንድሞቻችሁ ታገኙታላችሁ።
•ጎበዝ እንረጋጋ ከእብዱ አገዛዝ ጋር አብረን አንበድ።
ልጠይቅ ነኝ…?
"…ከትናንት ጀምሮ የሟች ሕፃን ፌበንን አሰቃቂ ግድያ ተከትሎ በጎጃም የዐማራ ፋኖ እየተቀጠቀጠ የነበረውን የጁላ ጦር ለማጽናናት ሲባል ፍርድ የተሰጠበትን ወንጀል አዋራውን አራግፎ አምጥቶ ለፕሮፓጋንዳ ሥራ አውሎታል በማለት ሙግት ከጀመርኩ በኋላ ዛሬ ስለ ሕፃኗም ሆነ ስለወንጀሉ የሚያነሣ ሰው ፈልጌ አጣሁ።
"…ያን መቼ እንደተዘጋጁበት የማይታወቅ ድራማ በደም በተነከረ የጎንደር የእቴጌ ምንትዋብ ባሕላዊ ልብስ ተይዞ ሕዝብ ያላቀሱበት ቲያትር የቴዎድሮስን መድፍ ከቦታው ለማስነቀል ነበርን? በቃ የሕፃኗን እናት ነገ ላለመንጠቃቸው ዋስትና የሌለውን የኮንዶሚንየም ቁልፍ ለመስጠት ነበርን?
"…ትናንት የጎጃምን ሕዝብ እንደ ሕዝብ እየሰደቡ፣ ደረት እያስደለቁ፣ እንባ ሲያራጩ የነበሩት አክ እንትቪስቶች አንዳቸውም የሉም። አብሯቸው ያላለቀሰንና "ይሄ ነገር እንዴት ነው?" ብሎ የጠየቀን ሁላ "በልጅህ ደርሶ እየው፣ ቲክቶኩን እናዘጋ፣ ፈልጋችሁ ውገሩት እያሉ የደቦ ፍርድ ይፈርዱ የነበሩ ሁሉ ከወዴት ተደበቁ?
"…በቃ የሕፃኗ ፍትሕ በአንድ የኮንዶሚንየም ቁልፍ ተቋጨ ማለት ነው? በቃ? ያ ሁሉ ጎጃምን እንደ ሕዝብ ሲያሰድብ የነበረ፣ ጎጃምና ጎንደርን ለማቃቃር ስኳድ ሲጎፈላባት የነበረ አጀንዳ አበቃ ማለት ነው?
"…በቃ ወንጀሉን የቲክታክ ላይ ሸቃላዎች ሸቅለውበት፣ የአንበሳ መዓት አስውርደውበት፣ ሕዝቡን ግጠውበት፣ ልጅቷን እርዱ ብለው ባንካቸውን ሞልተውበት ጨረሱ ማለት ነው? ይሄ ነውር ነው።
"…የት አሉ? መንጋውን እንባ አራጭተው ድራማ ሲሠሩ የከረሙት? በቃ ሺዎችን በጭካኔዋ ያፈናቀለችዋን የአሩሲዋን እመቤት አዳነች አቤቤን ጻድቅ ለማስመሰል ነበር ዘመቻው…?
• በቃ ለዚሁ ነው…? ምነው ረጭ አላችሁ…? እናንተም ደረት ደቂዎች፣ ሳታላምጡ ዋጮች፣ ግራቀኝ ለማየት ትእስት የሌላችሁ የት ናችሁ?
13. የእናትየዋ ደህንነት ተደጋግሞ ተነሳ ...የወንጀለኛው ቤተሰቦች እንደሚያሳድዷት… በዛ ምክንያት ሥራዋን፣ ቤቷንና ከተማውን እንደለቀቀች በሰፊው ተስተጋባ…ከበደል ላይ በደል....የሕዝቡን ቁጣ አጋለው።
14.ከፍትሕ ሂደቱ ጋር ተያይዞ በጠበቃው፣ በሀኪሙ፣ በዳኞች፣ በወንድምየው ...ላይ በፍትህ ፈላጊው ዘማች የደቦ ፍርድ ተሰጠ። ያልተገባ አስተያየት ሰጥቷል የተባለ ወጣት ክፉኛ ተደብድቦ ደብዳቢዎቹ በጀብደኝነት ወንጀላቸውን ቪዲዮ ቀርፀው አየር ላይ አዋሉት። ፍትሕ ፈላጊው ዘማችም እሰይ አለ። የፍትሕ አካላትም ደግሞ ባላየ አለፉት።
15. ቅዳሜ በፌክ ስም የተጀመረው ዘመቻም ረቡዕ የአዲስ አበባ ከንቲባ ጽሕፈት ቤት ለእናትየዋ የቤት ቁልፍ በመስጠት ተደመደመ። (በሂደቱ የእናትየዋንና የከንቲባዋን የፊት ገፅታ ንባብ ለባለሙያዎች) ትቻለሁ። ስጦታውን ሳይ ለጉዳቷ ድጋፍ፣ ...ሽልማት ወይስ…ክፍያ ብየ ለራሴ ጠየቅሁ። ግን መልስ አላገኘሁም። ምንም ይሁን ምን ዋናው እሷ ማግኘቷ ነው።
16. ለ 5 ቀናት በርካታ ተዋንያን የተሳተፉበትና ሚሊዮኖች የተመለከቱት በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተው ትራጀዲ ሲትኮም ብዙ አስተምሮን፣ እናትየዋን ጨምሮ በርካቶችን ጠቅሞ፣ ጥቂት ግለሰቦችን ጎድቶ (ጉዳታቸው ግን በቀላሉ የማይጠገን እጅግ ከባድ) ተጠናቀቀ። አዎ ተጠናቀቀ… ከነገ በኋላ ሁሉም ይረሳዋል… የሚያስታውሰው አንድስ እንኳ የለም ከተጎጅዎች በስተቀር።
17. በሂደቱ ተሳትፎ አላቸው የተባሉ ወንድም፣ ዐቃቤ ሕግ፣ ሀኪም ... እና ሌሎች ምን አልባት ከተወነጀሉበት ነገር ነፃ ከሆኑ ለማገገምና ስማቸውን ለማደስ ረዥም ጊዜ ይወስድባቸዋል። ሙሉ ለሙሉ ላይመልሱትም ይችሉ ይሆናል።
18. የተፈጠረው የጎጥና የብሔር አጀንዳ ቀድሞ ከነበረው ጋር ተዳምሮ ወደ ከፋ ችግር የሚያንደረድር ብዙ ሕዝባዊ ስብራቶችን ይፈጥራል። ፈጣሪ ያግዘን ....
መውጫ
- ይህ የኔ የግል ምልከታ እንደሆነ ይሰመርበት.... አዎ የሰነበተውን ሁነት የተመለከትኩበት ግላዊ አረዳድ ነው።
- የሴቶች በተለይ የሕፃናት መደፈር ጎልቶ የወጣ ወንጀል ነውና የአጀንዳ መሸፈኛ ሳይሆን የነገን ሀገራዊ ዕጣ ፈንታ በማሰብ ወንጀሉን መቆጣጠር በሚያስችል መልኩ የሕግ ድንጋጌዎች ተሻሽለው ወደተግባር እንዲገቡ የሁላችንንም ርብርብ ያሻል።
- ፍትሕ ይፀና ዘንድ በሕግና በሥርዓት ይጠየቅ እንጅ ፍትሕን ለመጠየቅ ፍትሕን መደፍጠጥ ተቃርኖ መሆኑ በጠያቂውም በተጠያቂውም ዘንድ ግምት ውስጥ ሊገባ ይገባል።
- የሕፃን ፌቨን ጉዳይ በሚመለከተው አካል በደንብ ተጣርቶ ትክክለኛ ፍትሕ ይሰጥ። የተዛነፈ ፍትሕ ካለ ይስተካከል። ያላግባብ የተጎዳ ካለ ይካስ። የሷ ፍትሕ ማግኘት ለልጆቻችን ደንነት ዋስትና ነው።
- ቃላት ስጠቀም ወይንም ሀሳቤን የገለፅሁበት መንገድ የሚያስቀይመው አካል ካለ በፈጣሪ ስም ይቅርታ እጠይቃለሁ።
ፍትሕ ለሁሉም ! በማለት ጸሐፊው ሓሳቡን ይቋጫል።
"…እኔም ይሔን አጀንዳ የተቀላቀልኩት ለዚህ ነው። ወንጀሉን በግልፅ በማውገዝ ነገር ግን የአገዛዙን ሴራም ማክሸፍ ስለምፈልግ ነው። በዚህ የወንጀል ድርጊት ምክንያት የእነ አቡበከር የወሃቢይ እስላም ቡድን ስለ ሸሪአ ሕግ መወትወት ጀምሯል። ይሄን ደግሞ እነ ያሬድ ያያና ኦርቶዶክሳውያን ነን የሚሉ በሙሉ ሳያውቁት እየገቡበት ነው። ለወንጀለኛ ጠበቃ አያስፈልግም ሁላ እኮ ነው የሚሉት።
"…የሚያሳዝነው ነገር የሁሉም አጀንዳ ማራገፊያ፣ ሳያላምጥ አራጋቢው ኦርቶዶክሳዊ ነኝ የሚለው ማዕተብ በደረቱ ያንጠለጠለው መሆኑ ነው። ከ95% በላዩ ኦርቶዶክሳዊ ነው። ቲክቶከር በለው፣ ዩቲዩበር፣ ፌስቡከር፣ ኦርቶዶክሳዊው ነው። ሁለቴ አያስብም። ብቻ እንዴት ሰብስክራይበር እንደሚያገኝ፣ ወዲያው ደግሞ የእርዳታ አኩፋዳ ኮሮጆዋቸውን ይዘው ለልመና፣ በሰው ኅዘን አንበሳ አውርደው ለመሸቀል መጣደፍ ላይ ናቸው። በእውነት ያሳዝናል። ልብ ይስጣችሁ። ወንጀሉን አታውግዙ ሳይሆን ወንጀሉን አጣሩ። አትቸኩሉ። አትጣደፉ ለማለት ነው።
• ዛሬም አልጨረስኩም። ይሄን ፓርት ስቀጠቅጠው ነው የምውለው።
• ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው፣ አስነቀልቲው ከራየን ወንዝ ማዶ።
መልካም…
"…እንደተለመደው የልቤ፣ የአንጀቴ፣ እንደቤተሰቤ የማያቸው ተናፋቂ የሆኑም የዘወትር ወዳጆቼ የሆኑ 1ሺ ጓደኞቼ አብረውኝ እግዚአብሔርን አመስግነዋል። በማይመች ሁኔታ ውስጥ ሆነው ከሚከታተሉኝ ጥቂቶች በቀር የእኔ ትክክልኛ የማይቀየሩ የቴሌግራም ወዳጆቼ ቁጥርም እነዚሁ አመስጋኝ ጓደኞቼ ብቻ ናቸው። እግዚአብሔር ይመስገን።
"…ቀጥሎ ደግሞ እንደተለመደው የምንሔደው ወደ ርእሰ አንቀጻችን ነው። የዛሬው ርእሰ አንቀጻችንም ትናንት በኅዘን ለተጎዳች አንዲት የጎንደር እናት ሽንት ቤት ይኑረው አይኑረው የማይታወቅ የኮንዶሚንየም ቁልፍ በመስጠት የአፄ ቴዎድሮስን አደባባይ በማፍረስ፣ የሰባስተተፎልን ሃውልት በመንቀል በድል በኦሮሙማው የተጠናቀቀውን ቁማር በተመለከተ ነው የምሄድበት። ምሽትም በቲክቶክ ሁላ ልንወያይበት እንችላለን።
"…እህሳ ዝግጁ ናችሁ? እንደተለመደው እስቲ ዝግጁ ነነ ዘመዴ ብላችሁ አጥለቅልቁልኝማ።
በመጨረሻም…
"…ኦሮሙማ ቁማሩን በላው።
"…እስኳድንና ቲክታከሮችን ከፊት በማሰለፍ ጎጃምን በማሰደብ ፍርድ ያገኘን የወንጀል ታሪክ በማጯጯህ ጎንደር ጎጃም ሲያባብሉ ከርመው ተጠቃች ለተባለች የጎንደር ልጅ የኮንዲሚንየም ቤት ቁልፍ በመስጠት እነ አያሌው መንበርን ጮቤ በማስረገጥ ማኖ ካነካኳቸው በኋላ በጨለማ በአጼ ቴዎድሮስ አደባባይ ላይ ያለውን አፄ ቴዎድሮስ ያሠሩት የሴባስቶፎል መድፍ የመታሰቢያ ሃውልት በክሬን ተንጠልጥሎ ምንም እና ማንም ኮሽ ሳይል ከሥፍራው አንሥተውታል። ሃውልቱ ለጊዜው ይነሣ ለዘላለሙ የታወቀ ነገር የለም።
"…ስኳድ የሚለውን ነግቶ ሰምቼው ።