zemedkunbekelez | Неотсортированное

Telegram-канал zemedkunbekelez - Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

359908

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ 👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና 👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Подписаться на канал

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

👆② ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ "…ጎንደር በውኃ ጥም የምትሰቃየው ዐማራውን አማርሮ ከርስቱ ለመንቀል ነው። ጎንደር በውኃ ዕጦት ሸታታ፣ ግማት፣ ክርፋት፣ በሽታ፣ ወረርሽ እንዲያጠቃት ነው የሚፈለገው። ወንዝ እያላት በዝናብ ውኃ፣ በጉድጓድ ውኃ እንድትሰቃይ የሚደረገው በምክንያት ነው። ጎንደር ላይ ሀብት ያፈራ ጎንደሬ ጎንደር ላይ ሀብቱን አያፈስም። ወደ አዲስ አበባና ባሕርዳር ነው የሚሰደደው። ጎንደር ፋብሪካ ስትጠይቅ ትግሬ ባለቤት የሆነበት ዳሽን ቢራ ነው የተከፈተላት። ጉበታቸው እንዲፈርጥ፣ ሀሞታቸው እንዲፈስ፣ ጠጪ፣ ሰካራም እንዲሆኑ አምቡላ ፋብሪካ ነው የተከፈተላቸው። ዳሽን ቢራ የጎንደርን ዐማራ ጉበት እያፈረሰ በትርፉ የመቀሌ ስታዲየምን ነው ሆጭ አድርጎ ያሠራው። ዳሽን ቢራ መገኛው ጎንደር ነው። የጎንደር ዐማራን ጉበት አፈንድቶ፣ የትግሬን ጤነኛ ወጣት ለማፍራት የስፖርት መሥሪያ የመዋያ ቦታ ስቴድየም ነው የተገነባው። አዎ የመቀሌ ስታዲያም የተገነባው የጎንደር ዐማራ ጉበት ፈርሶ በተገኘ ትርፍ ነው። የጎንደር ዐማራ በኤርትራዊው በረከት ስምኦን ተቀጥቅጦ የተኮላሸ ነው። የጎንደር ዐማራ በዐማራ ጠል መሪዎቹ የተጠረነፈ ነው ነው። የጎንደር ዐማራ ሆነህ ቀበሌ ብትሄድ፣ ወረዳ፣ ክፍለከተማ፣ ፖሊስ ጋር፣ አድማ ብተና ብትሄድ ዐማራው የለም። ዐማራው ደጅ ጠኚ ነው። ኦርቶዶክሱ ጦም አዳሪ ነው። ዐማራው ተሠርቶበታል ነው የምልህ።

"…ጎንደር ዐማራ ነኝ እንዳይል ተብትበው ነው የያዙት የትግሬ ዲቃሎቹ። አስቀድሞ ለወያኔ ተገርዶ የሸዋ ዐማራ ሲቀጠቀጥ ቆሞ ያየ። ለደርግ አግዞ የጎንደር ዐማራን በሊማሊሞ ገደል ያስከተተ፣ ወያኔ ከጎንደር ጄኔሬተር ነቅላ ወደ ትግራይ ስትወስድ ቆሞ ያየ። እነ የኔታ እንደ ሥራቸው አግማሴን በትግራይ በረሀ የመሬት በታች እስረኛ አድርጎ ያስበላ ነው ይሄ ጎንደር ላይ የተጣበቀው በረከት ስምኦናዊ ቡድን። ጎንደር በትግሬ ዲቃሎች እየተመራ የዐማራ መሞት ሳያሳዝነው፣ ሰልፍ ሳያስወጣው፣ በወልቃይት፣ በራያ፣ በመተከል፣ በደራ የተረፈረፈው፣ በኦሮሞ የታረደው፣ በጉምዝ ቀስት የተወጋው ሳያሳዝነው የቅማንት ትግሬ ዲቃሎች በዶር አሥራት አጸደወይን በጎንደር ዩኒቨርስቲ 4 ሚልዮን ብር በጀት በተዘጋጀ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ቀጥሎ የምገረድለት፣ ባርያ የምሆንለት የኦሮሞ ደም ደሜ ነው እያለ በአግአዚ ጦር የተጨፈጨፈ ነው አባዬ። አዎ ጎንደር ይለያል። ጀምሬዋለሁ የጎንደር ዐማራ ላይ የተጣበቀውን ፓራሳይት አናት አናቱን እየወቀርኩ አራግፈዋለሁ፣ የተኛውን የጎንደር ዐማራም አነቃዋለሁ። ይሄን መራር ሃቅ የሚቃወመኝ እኔ ነኝ የሚል ወንድ ይምጣ። ይምጣናም ይሞግተኝ።

"…ታስታውሱ እንደሆን መላው ዐማራ የነፃነት ትግሉን በጀመረ ወቅት የጎጃም ዐማራ እጅግ ዳተኛ ነበር። እናም የጎጃም ዐማራ አዲስ አበባ እንዳልገባ ተከለከልኩ። ጎሀ ጽዮን ሰላሌ ላይ ታገትኩ፣ በኦሮሞ ቄሮ ሚልዮን ብር ክፈል ተባልኩ። እያለ የጤፉን ብር እየገበረ፣ በጎጃም ምድር ነጠላ አንጥፎ እየለመነ የታገቱበትን ለማስለቀቅ ሲያለቅስ ይውልና ያድር ነበር። እዬዬ ይል ነበር ሲል የምናየው። የበላይ ዘለቀ ዘር ነኝ እያለ እሱ ግን በቄሮ እየተዘረፈ፣ እየደኸየ በሱሪው ላይ ይቀዝን፣ ይሸናም ነበር። የሚገርመው አንድ ሚሊዮን ብር ለቄሮ ከፍሎ ስለወጣ በደስታ ርችትም፣ ጥይትም እየተኮሰ፣ ፍየል ሙክት አርዶ፣ በግም በሬም አርዶ፣ ቢራና ጠጅ፣ ጠላም ጠምቆ ሀገር ያበላ ነበር። የእገሌ ልጅ እኮ ሚልዮን ብር ከፍሎ ተለቀቀ ብሎ ድግስ እግዚአብሔር ያሳያችሁ። እኔ ታዲያ ያን ይዤ ጎጃሜን ድራሽ አባቱን አጠፋሁት። ሁላችሁም እንደምታስታውሱት በጎጃሜ አላገጥኩበት፣ አሾፍኩበት፣ ቀለድኩበት፣ ሙልጭ አድርጌም አስገባሁለት። ገበሉህ አልኩት። ቄሮንም ጎጃሜ ገንዘብ ስላለው ነው የሚከፍልህ በለው፣ ዝረፈው፣ አግተው፣ እንዲያውም አንድ ሚልዮን ራሱ ያንሣል ጨምርበት፣ ከፋይ ነው እንዳትፋታው ብዬ ኡኡ አልኩኝ። በእውነት በወቅቱ እንዲህ እያልኩት አንድም የሰደበኝ ሰው አላስታውስም። በወቅቱም የትግሬ ዲቃለ የቅማንት ርዝራዥ እና የአገው ሸንጎ ነበር ትንሽ ሊሰድበኝ ይላላጥ የነበረው።

"…መለኛው ጎጃሜ ታዲያ ነገር በሆዱ ይዞ፣ ሙያ በልብ ብሎ፣ አድፍጦ ቆይቶ ይኸው ዛሬ ለመላው ዐማራ አይደለም ለመላው ኢትዮጵያ የሚያኮራ ድንቅ ሥራ በመሥራት ዐማራን የሚያኮራ አስተማማኝ የሚገኝ ሆኖ ተገኘ። ዛሬ ጎጃም የታጠቀውን መሣሪያ ማንም አልታጠቀም። የጎጃም አደረጃጀት የሚያስቀና ነው። ዕድገቱም ፈጣን ነው። ነገር ግን በዚህ የሚከፋው ጎንደር በተወለዱ የትግሬ ዲቃሎች ሲሰደብ ይውላል። ሸዋ በገባው እስክንድር ሎሌዎች ሲሰደብ ይውላል። የሀገሪቱ ጦር ገብቶ የማይወጣው ጎጃም ብቻ ሆኖ የቀረ እስኪመስል ሠራዊቱ እንደ ጉድ ይጎርፋል። የገባው ሳይወጣ በዚያው ይቀራል። ዛሬም እንደዚያ ነው ጎንደርን እሬቻ የማበላው። አንበርክኬ ነው ጆሮውን አስይዤ የምገርፈው። በባዶ ቤት፣ በባዶ መጎረር አይነፋም። በእስክንድር ስር አድሮ በቴዎድሮስ ስም መፎከር አሁን በጎንደሬ አያምርም። አሁን መፎከር በቴዎድሮስ እንደ መፎገር ነው የሚሆንበት። ጉራ ድል አይሆንም። እንደግመዋለሁ እንደ አሜባ ሦስት ቦታ ተበጣጥሰህ፣ የአፍራሳ፣ የሂርጶና የባልደራስ ቀውስ ጎንደርን እየመራ፣ እነ ዋሾ፣ ቀጣፊ፣ አጭበርባሬ የትግሬ ቅማንት ዲቃላ፣ በድርጅት ማኅተም ያልታዘዘ መግለጫ የሚያወጣው እንደ ምስጋናው አንዷለም የመሳሰሉ ሌሎች የጠንቋይ ልጆች፣ መናፍቅ ፀረ ዐማራ፣ ፀረ ኦርቶዶክሶች እየመሩት አያሸንፍም። በጥበብ፣ በዘዴ ያልቃታል እንጂ። መዝግቡልኝ።

"…የትግሬ ሰዎች የጎንደር ዐማራን፣ የኦሮሞ ሰዎች የጎንደር ዐማራን ዱቄት ማድረግ የጀመሩት አሁን በቅርብ፣ የዛሬ 30 ዓመት የሚመስለው የትየለሌ ነው። የወልቃይት ዐማራ እንኳ በእነ ርስተይ ተስፋይ፣ በእነ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ እየተለቀመ የተገደለውን ቤት ይቁጠረው። የደመቀ ዘውዱ አባት ትግሬ ነኝ፣ እሱ ደመቀም ትግሬ ነው እያለ የጎንደር ጀግና ጀግና ዐማሮች ሞተው እሱ ሂሮ ተደረገ። ደመቀ ዘውዱ ዐማራን ከወልቃይት ርስቱ የነቀለ ሰው ነው። በቪድዮ እመጣበታለሁ። ታለቅሳላችሁ። የጎንደር ዐማራ ለወልቃይት በዘዴ ለሚከፈቱ ጦርነቶች ድረስ ተብሎ ሲገሰግስ ሄዶ ይሞታል። የጎንደር ዐማራ ወልቃይት ይስፈር፣ ይረስ ሲባል ግን የትግሬው ልጅ ፀረ ዐማራው የብልፅግና አሽከር ደመቀ ዘውዱ ይከላከላል። ሃላስ ትግሬ ትግሬ ነው። በዘር ፖለቲካ በምትመራ ሀገር ውስጥ ትግሬው ደመቀ ዘውዱ ለአንተ ለዐማራው ያግዝልኛል፣ ይረዳኛል ብለህ መጠበቅህ በራሱ የለየለት፣ ሰገጤ፣ መይም ሞኝ መሆን ነው።

"…የአንዳርጋቸው ጽጌን እህት በወልቃይት የእርሻ መሬት የሰጠ ደመቀ ዘውዱ ለአንድ ዐማራ ከስኳድ እና ከደቡብ ጎንደር የተመረጡ፣ በጥንቃቄ ዘራቸው ተቆጥሮ ወደእዚያው ለሄዱ ሰዎች ከተሰጣቸው በቀር እስቲ ለዳባት፣ ለደባርቅ ለሰሜን ሰው፣ ለወገራ የተሰጠ የወልቃይት መሬት አሳዩኝ። በወልቃይት ተጠቃሚው አሁንም ትግሬ ያገቡ የዐማራ ሴቶች እና ሌሎች ናቸው። ይሄንንም በሰፊው እሄድበታለሁ። እመጣበታለሁ። አሁን ወደ ትግሬው የዓድዋ ሰው ወደ ራስ ስሁል ታሪክ እንመለስ። ቢዘገንንም ታሪክ ነውና ጨክናችሁ አንብቡት።…👇② ከታች ይቀጥላል…✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም…

"…አንድ ሰው ነው እንዲህ አድርጎ በፎቶ ሾፕ የሚጫወትብኝ። በቁመና ግን ከእነእንትና ሳልሻል አልቀርም። ልቢቱ የለችም እንጂ በፎቶ ሲሆን ወታደርነት እንዴት እንደሚያምር በዚህ ቅንብር ብቻ ማየት ይቻላል። ወታደርነት ክቡር ሙያ ነው። ወታደር ማለት ሕይወቱን ለወገኖቹ አሳልፎ የሚሰጥ የትውልድ ሻማ፣ ጧፍ ማለት ነው። የዘመነ አቢይ አሕመድን ወታደሮች አይመለከትም። የዘመነ አቢይ ወታደሮች ከትግሬ፣ ከዐማራ፣ ከኦሮሞ፣ ከአፋር፣ ከሱማሌ፣ ከጋምቤላና ከደቡብ ወገን፣ ዜጎች ጋር የሚዋደቁ የአገዛዙ አሻንጉሊት ባርያ አገልጋዮች ናቸው። ወታደር ማለት ከውጭ ወራሪ የሚከላከል ማለት ነው። የአሁኑ ግን…?

"…ለማንኛውም ከምስጋናችን በኋላ ቀጠሮ ለዛሬ ስለነበረን ልዩ የዕለተ ሰኞ ርእሰ አንቀጽ ይኖረናል። የትናንት ማታው የነጭ ነጯን የመረጃ ቴቪ መርሀ ግብሬ እጅግ ስኬታማ እንደነበር ከነጋ በኋላ በደረሱኝ መልእክቶች ላይ ተመልክቻለሁ። እስክስ አበበ በለው እስከ ማታ ድረስ መታገስ አቅቶት ሌሊት ተነሥቶ በቴሌግራም ገፁ እየዘፈነብኝ ነው። እኔ ትልቅ ሰው አክባሪ ስለሆንኩ ብዙም ቦታ አልሰጠውም። 😂 ለማንኛውም ለፍልፍ። ገና አልጀመርኩህም አቤ።

"…ጎንደር ድል የለም። የሚለው ቃሌ ስኳዱን አሳብዶታል። እደግመዋለሁ ጎንደር ሦስት ቦታ ተበጣጥቆ አሁንም ድል የለም። ፋኖን ከማስመታት፣ ገበሬ ከማስገደል፣ ሊቃውንቱን ከማሳረድ በቀር ድል የለም። ድል በአንድነት ነው የሚመጣው። እርስ በእርሷ የተለያየች መንግሥት ትጠፋለች። አንድ ሳትሆኑ የምታደርጉት ማንኛውም ጦርነት ጎንደርን ከማውደም፣ ከማድቀቅ፣ ከማስጨፍጨፍ በዘለለ ምንም አታመጡም። ይሄ ለሸዋም፣ ለወሎና ለጎጃምም ነው የሚሠራው። ዋጠው።

"…በዛሬው ርዕሰ አንቀጼ ጎንደር በትግሬ ሰዎች ከመቼ ጀምሮ ነው ጎሮሮዋ የታነቀው የሚለውን ነው የማሳያችሁ።

• ዝግጁ ናችሁ…?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…አላችሁ አይደል…?

• ጀምረናል ገባ ገባ በሉ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

በዘመነ ብልግና…!

ለካካ… 8.69
Vat… 1.30
ጠቅላላ ዋጋ…999… አስር ብር በሉት።

"…ለካካ ቫት…? 😂😂

"…ለሸኖስ ስንት ገብቶ ይሆን…?

"…ቆይ የረሳሁት ለካካ 10 ብር ከተከፈለ ምግቡስ ስንት ገብቶ ይሆን? …በቆሎ ጥብስ?

• እየተቀረጣችሁ…

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

እንሳቅ ወይስ እናልቅስ…?

"…የሀገሬ ሕዝብ በዚህ ዓይነት ነገ ጾታ ቀይር የሚል ዐዋጅ ቢታወጅ ፒፕሉ ሰው ሳይቀድመኝ ብሎ ወረፋ ለመያዝ ድንጋይ ወረፋ አስቀምጦ ከእኩለ ሌሊት ጀምሮ የሚሰለፍ ነው የሚመስለኝ። ኧረ አስቀድሙኝ፣ ቅድሚያ ለሰለብ ብሎ ጉቦም ሳይከፍል፣ ዘመድ ሁላ ሳያፈላልግ አይቀርም። እኔ እኮ ቤትህ፣ ሰፈርህ ይፈርሳል እና በ3 ቀን እንድትለቅ ሲባል ለምን? ብሎ የማይጠይቀው ምን ሆኖ ነው? ብዬ እገረማለሁ። ለካስ ሕዝቤ ሌላ ዓለም ውስጥ ገብቷል። ይበለን።

“…ለሁለት ጌቶች መገዛት የሚቻለው ባርያ ማንም የለም፤ ወይም አንዱን ይጠላልና ሁለተኛውንም ይወዳል፥ ወይም ወደ አንዱ ይጠጋል ሁለተኛውንም ይንቃል። ለእግዚአብሔርና ለገንዘብ መገዛት አትችሉም።” ሉቃ 16፥13

• ኧረ ጎበዝ እየተጠፈጠፍን…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

አዲስ የታሪፍ ጭማሪ…

"…በቅርቡ በኢትዮጵያ በተደረገው የብርን የመግዛት አቅም መዳከም ምክንያት ለሠራተኞቹ ደሞዝ መክፈል እየቸገረው የመጣው የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን አዲስ የታሪፍ ክፍያ ማውጣቱ ተሰምቷል። ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ በትናንትናው ዕለት "የሕዝቡን ስሜትና ሙቀት ለመለካት" በሚል በአዲስ አበባ በቂርቆስ ክፍል ከተማ እንደ ሞዴል ተደርጎ የታሪፍ ክፍያውን ማስከፈል ያስጀመረ ሲሆን ሕዝቡም "የባሰ አታምጣ" በማለት ወደ ሰማይ እያንጋጠጠ ጣቱን ቀስሮ ለፈጣሪው በመንገር ገንዘቡን ሆጭ፣ ፈጭ አድርጎ ሳያቅማማ መክፈሉ ስለታየ ከነገ ሰኞ ጀምሮ በሁሉም ክፍለከተሞች ተግባራዊ እንዲሆን ሲስተም ተዘርርግቶ ማለቁ ነው የተሰማው።

• በዚህም ምክንያት፦

፩ኛ፦ ቦሎ ከ650 ብር ወደ 1,850 ብር
፪ኛ፦ስም ዝውርውር ከ5,600 ብር ወደ 10,000 ብር
፫ኛ፦የአገልግሎት ለውጥ ከ17,100 ብር ወደ 30,000
፬ኛ፦ መንጃ ፍቃድ የጠፋ ለማውጣት ከ750ብር ወደ 5,000ብር ተገልጋዮች እንዲከፍሉ ተወስኗል።

"…ከመንግሥት መሥሪያ ቤቶችና ድርጅቶች በቀር ሌሎች ስግብግብ የግለሰብ ነጋዴዎች፣ የቤት አከራዮች፣ የታክሲ አገልግሎት ሰጪዎችና የመሳሰሉት በኅብረተሰቡ ላይ ዋጋ ቢጨምሩ መንግሥት እንደማይታገሳቸው እና ፈቃዱን ከመንጠቅ አንሥቶ እስከ ዘብጥያ መወርወር ድረስ አስፈላጊውን እርምጃ እንደሚወስድባቸው አሳውቋል። እናም ከነገ ጀምሮ ወደ ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቶቹ ለመገልገል ስትሄዱ በድሮ በሬ ያረሰ ያለ መስሏችሁ እንዳትዘናጉ፣ በቢሮውም ውስጥ ጭቅጭቅና ሁከት እንዳትፈጥሩም ይሄ ማስታወቂያ በቅድሚያ ተለጥፎላችኋል። በኋላ አላየንም፣ አልሰማንም እንዳትሉ።

• እየከፈላችሁ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

አድምጧት ታፋፍሩባታላችሁ

"…አረብ ሀገር ሳለች በዓረብ ሃገር አጋንንት ተለክፋ የሸዋ ልጆች ለጠበል ብር አዋጥተው የላኳት ባርች ጠበል ቦታ ላይ ካገኘቻቸው ፋኖዎች ጋር በመግባባት ጋኔኑ ሳይለቃት ወደ ጫካ በመግባት ፋኖ መከታው ማሞ ከሚመራው የዐማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ጋር ተቀላቀለች። እነመከታውም 10ኛ ክፍል መድረሷን አረጋግጠው ክላሽ አሸክመው ፎቶ እያነሱ የጠቅላይ ዕዙ የሴቶች ፖለቲካ ዘርፍ ሓላፊ አድርገው ሾሟት።

"…ምሁር ጠሉ እስክንድር ነጋ በ4ቱም የዐማራ ግዛት በዞረ ጊዜ ከጎንደር ጋሽ መሳፍንትን፣ ከሸዋ መከታውን በሃይማኖታቸው አስሮ በመስቀልና በቄስ ላልከዳችሁ ላትከዱኝ ብሎ አማምሎ በመሃላ ቀፍድዶ የሸዋ ጠቅላይ ግዛትን በገንዘብ ገዝቶ የግል ንብረቱ ባደረገው ጊዜም ይህቺን አጋንት የሰፈረባት ምስኪን ሴት የሴቶች ዘርፍና የማኅበራዊ ሚዲያው ሓላፊ አድርጎ በመሾም 24/7 ቲክቶክ ላይ ተጥዳ ፖለቲካ እንድትሰራ፣ ፋኖ አሰግድን፣ ዘመነ ካሴን፣ ምሬ ወዳጆን እንድትሳደብ አድርገው የሸዋን ክብር በጋለሞታ አረከሱ።

"…ዛሬ ይህቺ ፋኖ ባርች የተባለች ሴት የሸዋ ጠቅላይ ግዛት ፋኖን ወቅታዊ ሁኔታ፣ የሀገሪቱን፣ እንዲሁም በአፍሪካ ቀንድና በአጠቃላይ የዓለም አቀፉን የፖለቲካ ሁኔታ ትተነትናለች ተብዬ በቤቷ ተገኝቼ ነበር። በእውነት በጣም ነው የተደመምኩባት። እንዲህ አልጠብኳትም ነበር። እጄን በአፌ ነው ያስጫነችኝ።😂

"…እስክንድር ነጋ ግን እግዚአብሔር የእጅህን ይስጥህ። የሥራህን አግኝ። እንዲህ ዐማራን ያህል፣ ያውም ሸዋንና ጎንደርን መጫወቻ፣ መሳቂያና መሳለቂያ እንደዳረግክ ፈጣሪ የእጅህን ይስጥህ። ዐማራ ከእስክንድር፣ ከሀብታሙ፣ ከአበበና ከጎንደር ዩኒቨርስቲ ፋፍሕዴን እስራት እስካልተፈታ ድረስ ከባድ ዋጋ ይከፍላል። ፋኖ ግን እንዲህች ዓይነቷንም ጋሼ ወንደሰን ተክሉ ፊት አራግፎም ያሸንፋል።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

የሞተ ተጎዳ…!

"…የኦሮሞና የትግሬ ነፃ አውጪ አራዶች ተጠቃቅሰው በሰሜን ዕዝ ውስጥ የነበሩ ዐማሮችን ሙልጭ አድርገው ጨፍጨፈው ካጸዱ በኋላ በመጨረሻ ገዳዮቹን በነፃ ሸልመው ከእስር ፈትተዋቸዋል። እግዚአብሔር ያሳያችሁ ሀገር አማን ብሎ የተኛን ወታደር ያውም ሰሜን ዕዝን ያህል ጨፍጭፈው በነፃ። አይገርምላችሁም? ዐማራው የፓርላማ አባል ክርስቲያን ታደለና ጓደኞቹ ግን በእስር ቤት ይማቅቃሉ። ዐማራ እንደ ትግሬና ኦሮሞ ነፃ አውጪዎች ጨካኝ፣ አረመኔ ካልሆነ አይከበርም፣ ሀገርም አይኖረው፣ ዘሩም ከምደረ ገፅ ይጠፋል። አስረግጬ ነው የምነግርህ። አትሽሞንሞን፣ አትቅለስለስ፣ እውነቱን ደፍረህ ተጋፈጥ።

• የሞተ ተጎዳ አባቴ…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ለፈገግታ…😁

ይሄም ተቀበል ነው።

• ታብታብ አድርጉላቸው። ጣል ጣልም አድርጉላቸው። አበረታቷቸውም። ብሃቂ በጣም ነው የሚወዷችሁ።

• 🙏 ክበሩልይ…🙏

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም…

"…የቅዳሜ ከሰዓት "ተቀበል" መርሀ ግብራችን አሁን ጀምሯል። ለአዝማሪው ግጥም ስጡት። ምርጡን መርጬ እለጥፍላችኋለሁ።

• ተቀበል…

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ጉድ ይዛ መጣይ…

"…ይህቺ ወፌ ደግሞ ይሄን ሰሞን እንደ ጉድ መመላለስ አብዝታለች። ክረምቱ ወጣላት በቃ ማን ይቻላት? እንደ ጉድ ነው እኮ ነው የምትበረው።

"…ሰነዱን እየው ይላል መልእክቱ። ሰነዱን እያየሁት ነው። "…ኦሮሞ ነኝ። ያውም ሙስሊም ኦሮሞ። በሀገሪቱ የፀጥታው ክፍል ውስጥ ነው የምሠራው። ወፍህ ለእሱ ለምን አትልክለትም ስትለኝ አያምነኝም ብያት ነበር። ግድየለህም ብላ አሳምናኝ ነው የምልክልህ። ነገርየው ከባድ ነው። እንደሀገርም ፈጣሪ ይግባበት እንጂ አስፈሪ ነው። እንደሚሆን አድርገህ ለዐማራም፣ ለኦሮሞም ሕዝብ አድርሰው ዘመዴ ይላል ወፌ ይዛው የመጣችው መልእክት።

"…የሰነዱን ሙሉ ይዘት ላንብበው እና ፍሬ ሓሳቡን ጨምቄ በጥቂት መስመር ላቀርብላችሁ እሞክራለሁ። ሰነዱ ፎቶው ላይ ያሉትን ግለሰቦችም ስለሚመለከት ነው ቀድሜ ማውጣቴ።

• መጣሁ…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

የጥንቃቄ መልእክት ለፋኖ…

"…የኦሮሙማው አገዛዝ ከግብፅ እና ከሶማሊያ ጋር ተጠቃቅሶ የዐማራ ፋኖን ለማጃጃል ከዮኒ ማያ እስከ በላይ ወያ ያሰማራቸው "ሀገሬ ልትወረር ነው፣ ከመከላከያ ጎን እቆማለሁ" ፕሮፓጋንዳ የት እንደደረሰ ሳይታወቅ፣ የእነ መሳይ መኮንን እና ደረጄ ሀብተ ወልድ የኢትዮጵያ ጦር ኦጋዴን ሰፈረ፣ አየር ኃይሉ ጅጅጋ ገባ፣ መከላከያው ድንበር ተጠጋ የማደናበሪያ ወሬም የውኃ ሽታ ሆኖ ቀረ። ፋኖም ሞኛችሁን ፈልጉ እኔ ሥራ ላይ ነኝ ብሎ ወገመ፣ ገገመ። በመጨረሻም ሱማሌ ሰፈረ የተባለው የእሳት ራቱ የአቢይ ብራኑ ጁላ ጦር በአንቶኖቭ እና በቦይንግ አውሮጵላን ጭምር እየተጫነ
ባህርዳር እና ጎንደር፣ ኮምቦልቻም እንደ ጉድ እየተራገፈ ነው።

"…አራዳው፣ የበሻሻ አራዳው ልዩነታችንን ትተን፣ ይቅር ተባብለን፣ ቅድሚያ የውጭ ወራሪውን የግብፅ እና የሱማሌን ጦር እንመክትና ከዚያ እንጣላለን ቢልም ፋኖ ግን ጌም ኦቨር አንተው ዝመት፣ አንተው ሂድ ሀገር አድን ብሎት ዘጋው። ከነቁ ነቁ ነው አይገደዱም በሚለው የአራዶች ሕግ መሰረት ካርታው፣ ቁማሩን የተበላው የኦሮሙማው ኃይል የእነ መሳይም፣ የኢትዮ ፎረምም፣ የዮኒ ማያና የበቀለ ወያም አክ እንትፍስትነት ሊያዋጣው ስላልቻለ ሓሳቡን ቀይሮ ግብፅና ሶማሊያ ጎጃምና ጎንደር፣ ወሎና ሸዋ የገቡ ይመስል የሱማሌውን ጦር ከምሥራቅ አንሥቶ ጭዳ ሊያደርገው አግበስብሶ አምጥቶታል። እንግዲህ ለፋኖ አይመከርም።

"…በዚህ በአሁኑ ውጊያ ከፍተኛ እግረኛ ሠራዊት፣ የጦር ጀቶች፣ የጦር ሂሊኮፕተሮችም ተሳታፊ ይሆናሉ ተብሎ ይጠበቃል። ፋኖ ይሄን ከመከተ አቢይ አሕመድ ያልቅለታል። በተለይ ድሮኖች በሰፊው ጥቅም ላይ ሊውሉ ስለሚችሉ መደረግ ያለባቸውን ጥንቃቄዎች ቀጥሎ አቀርባለሁ።

• ጠብቁኝ…መጣሁ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

መልካም…ምርጫ…!

"…በጠዋት በነግህ ተነሥቼ ወደ ማኅበር የጸሎት ሥፍራ መሄድ ነበረብኝ። ይህን እንደ ቋሚ የግዴታ ተግባር የያዝኩትንና የማያቋርጥ የምስጋና ሰላምታ ወደ ማኅበር የጸሎት ቤታችን ከመግባቴ በፊት መለጠፍ ነበረብኝ። እሱን ለጥፌ ነው አሁን ጸሎታችንን ጨርሰን ስንለያይ ከስልኬ የምገናኘው።

"…ዛሬ ዕለተ ቀዳሚት ሰንበት ነው። በእኔ በዘመዴ የቴሌግራም ቤት ደግሞ ቅዳሜ፣ እሁድ እና ሰኞ ሌላ አስገዳጅ ምክንያት ካልገጠመን በቀር ዕለታዊው ተወዳጁ ርእሰ አንቀጻችን አይኖርም። ዛሬ መርሀ ግብሩ የተቀበል የግጥም መርሀ ግብራችን እና አጫጭር ነቆራ፣ ቀልድ፣ ቁጭት አዘል መልእክቶች፣ እንዲሁም ወሳኝ ወሳኝ ለፋኖ የሚደርሱ ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚቀርብበት ዕለት ነው። ነገር ግን ምንአልባት እናንተ ሰሞኑን ጎንደርን በተመለከተ የጀመርኩትን ቀጥል ብላችሁ በጎንደር ዐማራ ላይ የተመረገውን መርግ በጭቃ ዥራፌ እየዠለጥቀኩ፣ በሱፐር ሶኒክ ጦማሬ ማደባየቱን እንድቀጥል ካስገደዳችሁኝ ብዬ በማሰብ የጎንደር በትግሬ የመሰቃየትን ታሪካዊ አመጣጥ የሚያሳይና ለዛሬ የንባብ አምሮታችሁ የሚሆን ልዩ ርዕሰ አንቀጽ እስከ ሌሊቱ 10 ዓት ድረስ ሳዘጋጅ ነው ያደርኩት።

"…አሁን ሁለት ምርጫ አላችሁ። አንደኛው ሌላው ቀርቶብን ርእሰ አንቀጻችን በልዩ ሁናቴ ይቅረብልን ማለትና ርዕሰ አንቀጹን ማክሰኞ ሳይሆን ሰኞ በእረፍት ቀንህ አቅርብልን ማለት ወይም የዛሬው የተቀበል መርሀ ግብር እና አጫጭር ለፋኖ የሚቀርቡ ጠቃሚ መረጃዎች ይቅረቡልን ማለት። ይሄን በፍቅረ ነዋይ፣ በገንዘብ የታጨቀ፣ የተመረዘ ትግል ጠላፊ ፌክ የፋኖ መንጋ ለይተን ስንወቃ መዋል። ምርጫው የእናንተ ነው። ርዕሰ አንቀጽ ከቀረበ ግን መረጃ ብሎ ነገር እንደማይኖር ይታወቅ።

• ወስኑ፣ የሚቀድመውንም በጥንቃቄ ምረጡ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

• ትግሬን ያደቀቀው (አሽዓ) ነው።
• ጎንደርን ያደቀቀው (አደጋወቅት) ነው።
• ጎጃምን የደቀቀው (አሸኦት) ነው።
• ኦሮሞን ያደቀቀው (ወአባቱ) ነው።
• ኢትዮጵያን ያደቀቀው (ሻኦትእጣ) ነው።

• በተለይ ጎንደር በጊዜ ካልነቃ ከአክሱም እንዳጠፉት ከጎንደርም ድራሹን ነው የሚያጠፉት። ጎንደር በ (አደጋወቅት) ነው።

• የነገ ሰው ይበለን። የእግዚአብሔር ሰላምታው በቶሎ እንደሞላ ጉድ እንሰማለን።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…መልካም…

"…አሁን አሁን ደግሞ 18 ሺ ሰው አንብቦት 16 ሰው 😡 ብሎ በተበሳጨበት ርእሰ አንቀጼ ላይ የእናንተን ሓሳብ ወደ መስማት እንገባለን። ተራው የእናንተ ነው።

"…የእኔ ፔጅ እንደ ገነት ያለ ፔጅ ነው። አንደዜ ከገቡበት የማይወጡበት፣ ተቀስፈው ከወጡ በኋላ ግን ተመልሰው የማይገቡበት ፔጅ ነው። እናም ንዴት ብስጭትዎን ዋጥ አድርገው፣ ራስዎን ገዝተው በጨዋ ደንብ ሓሳብዎን ይሰጡ ዘንድ እመክራለሁ። በሬ ለተቃውሞ ድምጾችም ዝግ አይደሉም። በአግባቡ አስተናግዳለሁ። ተንቀዥቅዠህ፣ በምርቃና፣ በትእቢት ጓ እላለሁ ብለህ ከቀሰፍኩህ እና ወገብ ዛላህን ቆምጬ ካስወገድኩህ በኋላ ግን ብተዘል ብትፈርጥ ተመልሰህ አትገባትም። ነገርኩህ።

• መንጋውን ንዳው።
• መሃይም ነው የሚከተልህ።
• ጎንደር ጠል ነህ፣ ጎጃም ጠል ነህ፣ ሸዋ ወሎ ጠል ነህ ብሎ የሚለፋደድ።
• ምንህም አይጥመኝ።
• ትደብረኛለህ፣ ስጠላህ።
• ሁለተኛ አላነብህም። ብሎክ አድርጌሃለሁ።
• ኧረ ይሄን ቀባጣሪ አትስሙት ፔጁን ለቃችሁ ውጡ። በውስጥ መስመር ብትነግራቸው አይሻልም? ወዘተ የሚል እና መረጃ በሌለው ነገር አንተ እንደዚህና እንደዚያ ነህ የሚለኝን ቀላማጅ ወዲያው ነው ከቤቴ ቀንጥሼ የምሸኘው። አጀንዳ ለማስቀየስ የሚመጣና እኔ ተሳደብልኝ ብዬ ሳልሾመው እኔን ወክሎ፣ ለእኔ አግዞ የሰደበኝን የሚሳደብ እሱንም አብሬ ነው የምሸኘው።

"…ሰዎች ራሳቸውን መቆጣጠር፣ ስሜታቸውን መግዛት እንዲችሉ አድርጌም ብዙዎችን እየገራሁ ያለሁበት ሁኔታ ነው ያለው። ወደ ማታ አካባቢ ከወፎቼ የመጡ የዛሬ መረጃዎች አሉ። አንድ የጁላ ሠራዊት በዐማራ ክልል የሚፈጽመውን ነውር የሚያሳይ ቪድዮ ይኖረኛል። ለመለጠፍ የተዘጋጀ ስለሆነ ከርእሰ አንቀጹ አስተያየት በኋላ ይለጠፍላችኋል።

• በሉ 1…2…3…✍✍✍ ጀምሩ።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"ርእሰ አንቀጽ"

"…የትም አይደርስም። አድቅቀነወዋል። ሰልበነዋል። አጽድተነዋል። ወኔቢስ፣ ሀሞተ ቢስ፣ ደካማ፣ ነሆለል፣ ሃይማኖት አልባ፣ ተጠራጣሪ፣ እርስ በእርሱ የሚገዳደል፣ እምነተ ቢስ፣ ሃይማኖቱን፣ ባህሉን፣ ማንነቱን የናቀና የካደ፣ ዘማዊ፣ ደሃ፣ መናጢ፣ አመንዝራ፣ ጋለሞታ፣ ማይም፣ መሃን፣ የበሽታ ጎሬ፣ የጠንቋይ መከማቻ፣ ኢ-አማኒ፣ ከዳተኛ፣ ችኩል፣ ዳተኛ፣ በሁሉ ነገር ግድየለሽ፣ ትዳሩን የማያከብር፣ ለልጆቹ ደንታ የሌለው፣ ጥገኛ፣ ተሽቆጥቋጭ፣ አላፊ አግዳሚው የሚንቀው፣ ድንጉጥ፣ ፈሪ፣ ውሽልሽል፣ መስሎ አዳሪ፣ ወሬኛ፣ ሀሜተኛ፣ ስቁንቁን፣ ጠዋት ታቦት፣ ማታ ጣኦት አምላኪ አድርገነዋል። እምነት ኩራቱን አስጥለን ሽባ፣ ባርያ፣ ገረዳችን አድርገነዋል። የዐማራ መለያው ነፍጥ መሳሪያውን ቀምተን በትር እንኳ በእጁ እንዳይዝ አድርገነዋል።

"…ዐማራ አሁን ከክብር ቦታው ተነሥቷል። ለዘመናት በተደረገ ሴራ ዐማራ እንዳይነሣ አድርገን ቀብረነዋል። ለምሳሌ ጎንደር በትግሬ ዲቃላ ኢኮኖሚው፣ ሃይማኖቱ፣ ባንክና ታንኩ በሙሉ እንዲያዝ አድርገናል፣ ዩኒቨርሲቲው በቅማንት ትግሬ፣ በዐማራ ትግሬ ዐማራ ጠል አካላት እንዲሞላ አድርገነዋል። ዐማራ ከጎንደር በኪኒንም፣ በጥይትም፣ በእገታም፣ በዘረፋም እየጸዳነው ነው። በጎንደር ሆስፒታሉ ሌላ ማንነት ባላቸው ፀረ ዐማራ ኃይሎች እንዲሞላ አድርገናል። በጎንደር ዐማራው ከገጠር በመሬቱ ላይ የመከላከያ ልብስ ባላቸው የኦሮሞ፣ የትግሬ ዲቃላ በሆኑ የቅማንት ማንነት ባላቸው ሰዎች ይታረዳል፣ ብልቱ ይሰለባል፣ ቀደም ሲል ዐማራው ከአክሱም ርስቱ ለቅቆ እንደጠፋው ሁሉ አሁን ደግሞ ከገዛ የአባቶቹ ምድር ከጎንደር በዘዴ፣ በሚታይ በግልጽ ሴራ እየጸዳ ነው። ሁሉም ዐማራ ይሄንን ያውቃል። መናገር ግን ይፈራል። ይንፐረጰራል፣ በሚገርም ጥበብ ዐማራውን እንደፎከሩት እያጸዱት ነው። ይሄን ነው እኔ አሁን ተጋፍጬ የመረረ እውነት ልግትህ የመጣሁት።

"…አዲስ አበባ በኦሮሞ ቢሮክራሲ እንደተዋጠችው ጎንደርም በትግሬ ዲቃሎች በሆኑት ግማሽ ቅማንት ግማሽ ትግሬ፣ ግማሽ ትግሬ ግማሽ ዐማራም ሆነው ከትግሬ በሚወለዱ ዐማራ መሳይ አማርኛ ተናጋሪዎች ቁጥጥር ስር ውላለች። ይሄ በምን ይታወቃል ቢሉ በሁሉ ነገር ይታወቃል። በትግራይ ሰላማዊም፣ የተቃውሞ ሰልፍም ብትወጣ የትግሬ ፖሊስ በጥፊ አይነካህም፣ ግፋ ቢል ቧይ ብሎ ቢጮህብህ ነው። ትግሬ ትግሬን አይገድለውም በሚለው መመሪያ መሠረት ትግሬን ትግሬ አይነካውም። ወደ ጎንደር ብቅ ብትል ነገሩ ሌላ ሆኖ ታገኘዋለህ። በጎንደር ለተቃውሞ ሰልፍ ብትወጣ ትናንት እንዳልኩት ዛሬም እንደምደግምልህ ከኦሮሞ መከላከያ ከኦነጉ ገዳይ አረመኔ ሠራዊት በፊት ደርሶ ዐማራውን የሚያርደው፣ የሚጨፈጭፈው፣ አናቱን በስናይፐር የሚበረግድው የዐማራ አድማ ብተና ተብዬው ዐማራ ጠል ዲቃላ ማንነት ያለው ዐማራ መሳይ ዐማራ ገዳዩ ኃይል ነው። የዐማራ ሚሊሻው በዘዴ እንዲያልቅ በፖሊሲ ደረጃ ተይዞ ወንድ ከዐማራም ከጎንደርም ምድር እንዲጠፋ የተሠራ ሴራ ነው። ተመልከት ፋኖም ሲዋጋ መጀመሪያ ጥይቱን የሚጨርሰው በዐማራ ሚሊሻ ላይ ነው። የዐማራ ሚሊሻውን አጀዝበው፣ አደንዘው፣ አደድበው እንዳያስተውል፣ ደንቆሮ፣ ማይም ስላደረጉት መንግሥት አዘዘኝ ብሎ ከገዛ ልጆቹ ጋር ጦርነት ይገጥማል። ሲሞት፣ ሲቆስል ካሳም ሕክምናም የለውም። ጡረታም የለውም። የዐማራ ሚሊሻ ገበሬ ነው። ገበሬው ሚኒሻ እርሱ ሲሞት ልጆቹ ይበተናሉ። ሚስቱ ጋለሞታ ትሆናለች። መሬቱም ጦም ያድራል። ይሄን ጊዜ በዘዴ ሥልጣን የያዙት ግማሽ ዐማራና ግማሽ ቅማንት የትግሬ ዲቃሎች የራሳቸውን ሰው አምጥተው በዐማራው ሚሊሻ መሬት ላይ ያሰፍሩበታል። ርስትህን በሲስተም ነጠቁህ ማለት አይደል? አዎ እየሆነ ያለው ይሄ ነው። ስናገረው ይመራል፣ ያንገሸግሻል ግን እንድትፈወስ ዋጠው።

"…የጎንደር ዐማራን ያህል ጀግና የቴዎድሮስ ዘር እስክንድር የተባለ የተመታ ሰው እንኳ ከአዲስ አበባ አርበኛ ፋኖ መሳፍንት ተስፉ ካሉበት ሠፈር ድረስ ሄዶ፣ ቄስና መስቀል መጽሐፍ ቅዱስም አውጥቶ፣ አስመጥቶ አስምሎት ነው የጎንደር አለቃ የሆነው። ዕድሜ ዘመኑን ሙሉ ድል ለዲሞክራሲ እያለ ዐማራን ሲያደነዝዝ፣ ባልደራስ ብሎ የአዲስ አበባን ሕዝብ አደራጅቶ አንድም ጠብ የሚል ነገር ሳያሳይ፣ ምሁራን ሊረዱት ሲመጡ ገፍትሮ፣ የተራ አስከባሪ ይዞ በየቦታው እየዞረ የአዲስ አበባን ሕዝብ ወኔ የሰለበው፣ አዲስ አበባን በጥቅሴ ለኦሮሙማው አገዛዝ አስበልቶ አዲስ አበባ ሽባ መሆኗን ሲያረጋግጥ የዐማራን ትግል ለመጥለፍ፣ ለትግሬና ለኦሮሙማ አሳልፎ ለመስጠት በማቀድ ጎንደር ነው የሄደው። ጎንደር ሄዶ ነው አርበኛ መሳፍንትን በመሃላ ቀፍድዶ፣ አርበኛ መሳፍንትም አርበኛ ሀብቴ ወልዴን አስምለው ጎንደርን ያህል የጀግና ሀገር የአንድ ቀውስ፣ በሽተኛ፣ ህመምተኛ፣ እብድ አሽከር፣ ገረድ አድርገው ያስቀመጡት። ዛሬ ጎንደር በጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እግር ስር ይርመጠመጣል። በበግ የሚመራ የአንበሳ መንጋ በፍጹም አያሸንፍም። በፍጹም አልኩህ። በአንበሳ የሚመራ የበግ መንጋ ግን ያሸንፋል። አንበሳ ሁን ነው የምልህ ጎንደር። አከተመ።

"…የጀመርኩትን የጎንደር ሶንኮፍ የመንቀሉን ተግባር በሰፊው እቀጥልበታለሁ። መሬት ላይ ለውጥ እያየሁ ነው። አየሩም ላይ ለውጥ እያየሁ ነው። ከአበበ በለው በቀር ሌላው ተንፍሷል። እሱም ለትንሽ ቀን ነው ዊኒጥ ዊኒጥ የሚለው። አሁን ብዙ የታፈኑ ድምጾች ከየጎሬው እየጎረፉልኝ ነው። እኔም እስከአሁን አንድ የአሜሪካ ስልክ ቁጥር ካለው ሰው ቁጣ፣ ከአንድ በፋኖ ስም የሚገኝ ሀብት እያግበሰበሰ ከከበረ አዲስ አበባ ከሚኖር ደላላ በቀር የገጠመኝ ተቃውሞ የለም። አይደለመወ ተሟጋች፣ ተሳዳቢም፣ ተከራካሪም፣ ተቆጬም አልገጠመኝም። ስልኩ ስለተቋረጠ አልጨረስነውም እንጂ ከአንድ የሸዋ ፋኖም ቅሬታ እያሰማኝ ነበር። እናም ይሄን ትግል በድፍረት እገፋበታለሁ። አሁን ላይ ነገር ዓለሙን መቀየር ባልችል እንኳ በጎንደር ዐማራ አእምሮ ውስጥ የእውነት፣ የሃቅ ብርሃን እፈነጥቅበታለሁ። መቼም፣ መቼም ይንቃ እኔ ግን አእምሮው ላይ እዘራበታለሁ። ተኝቶ አእምሮው እንዳያርፍ፣ ህሊናው እንዳያርፍ አደርገዋለሁ። ትብታቡን አነሳለታለሁ፣ አዚሙን፣ አስማቱን እገፍለታለሁ። ዙሪያውን እንዲያይ እንዲመለከትም አደርገዋለሁ። በነገራችን ላይ አርበኛ መሳፍንት ነቅተዋል። ነገር ግን አሁን ላይ ምንም ማምጣት አይችሉም። ሀብቴ ወልዴ ቢነቃም ሀብቴ ወልዴን የከበቡት የእስክንድር፣ የትግሬና የቅማንት ዲቃሎች ሀብቴ አቋሙን ቢቀይር እና የጎንደር ዐማራ ቢሆን ልክ እንደ ውባንተ ሊበሉት ይችላሉ። አሁን በደቡብ ጎንደር ቤዝ ያጣው የጎንደር ዩኒቨርስቲ ያቋቋመው የፋፍፍህዴን ቡድንም በሰሎሞን አጠናው በኩል ወደ እነ ሀብቴ እየተጠጋ ነው። አሁንም ከሁለት አንዱን ይበሉታል ብዬ እሰጋለሁ። ጠብቁ። በተለይ ዐማራ የሆኑትን ይቆረጥሟቸዋል።…👇① ከታች ይቀጥላል…✍✍✍

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

“…እኔ ተኛሁ አንቀላፋሁም፤ እግዚአብሔርም ደግፎኛልና ነቃሁ።” መዝ 3፥5

• እንደምን አደራችሁ?
• እንደምን አረፈዳችሁ?
• እንደምን ዋላችሁ?
• እንደምን አመሻችሁ?

• መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር

"…ምሽት 2:05 ላይ ይጀምራል። ገባ ገባ በሉና ጠብቁን።

• ቲክቶክ 👉🏿 zemedkun.b" rel="nofollow">http://tiktok.com/@zemedkun.b

• ትዊተር 👉 https://twitter.com/MerejaTV

• በራምብል 👉 https://rumble.com/c/Mereja/live

• ዩቲዩብ 👉 https://youtu.be/exX40Sf4Sgo

• Mereja TV: https://mereja.tv

"…በተረፈ የእኔን የስልክ ወጪን ጨምሮ አገልግሎቴን ለመደገፍ የምትፈቅዱ።

👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል መለገስ ትችላላችሁ። ሁላችሁም ተመስግናችኋል።

• ሻሎም… ሰላም…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ስወደው እኮ… 😂

"…ዐማራ ነኝ ብሎ የማያውቀው እና ዐማራ እንዲመስል ከባድ ማገዶ የፈጀሁበት ፌክ ኢትዮጵያኒስቱ፣ አዝማሪ፣ ኮሞዲኖ፣ የአዲስ ድምጽ ራዲዮ እና ተለቭዥን አዘጋጅ እና አቅራቢው፣ እንደ ሀብታሙ አያሎ ጀምሮ የማይጨርሰው እንግልጣር የእንግሊዝ አፍ ተናጋሪው ባለ ብዙ ሙያ ባለቤቱ አቤ አበበ በለው ሰሞኑን የሳታላይት ዲሽ ሰሀኑን አሸክመው በቀለዱባቸው በእምዬ ምኒልክ ስም በተከፈተው የእስክንድር ሳታላይት ቲቪ በኩል ዶፍ በረዶ ሲያዘንብብኝ እንደከረመ ሰማሁ። አየሁም። አቤን በስሱ ስነካው እንዲህ የቀባጠረ ትንሽ ቆንጠጥ ባደርገውማ ምን ሊሆን ነው?

"…ለማንኛውም በሚዲያ የተነገረ ያው የሚሰረየው በሚዲያ ነውና ሰዓቴ ሲደርስ በርበሬ በሚጥሚጣ፣ ቀበርቾ ጭምር ይዤ አስክስ አያለ እንዲያነጥስ አደርገዋለሁ። እስቲ ሀብታሙ አያሌው፣ ምስጋናው አንዷለም እና "ስስ ብልትህ" እስክንድር ነጋ ሲያድኑህ አያለሁ።

"…በዐማራ ስም የሚታለበውን የዶላር ምንጭ ስላደረቅኩት አዳሜ እንደ ሰካራም ሲንጫጫ ቢውል ጉዳዬ አይደለም። ዋናው ነገር የእንጀራ ገመዱን መበጠሴ ነው። በቆሰለ ፋኖ ስም፣ በተጋዳይ ፋኖ ስም ዶላር እየቀፈሉ፣ ለአንተ ቴስላ ለፋኖ አተላ አይቻልም። አዳሜና ሔዋኔ ሠርተህ ትበላታለህ።

"… እንደ እነሱ የበላሁበትን ወጪት ሰባሪ ባለጌ ነውረኛ የትልቅ ትንሽ ቅሌታም ዐማራ አሰዳቢ ስላልሆንኩ ውለታ ባልረሳም ስለ መረጃ ቲቪ አያገባኝም ባልልም ስለ ራሴ ግን የመልስ ምት ለመስጠት እገደዳለሁ። እጅግ አስተማሪ የሆነ መልስ ምት ነው የምሰጠው።

• ማታ ምሽት 2:00 ሰዓት በነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር ያገናኘን።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ባያዋጡስ…?

"…ለመንግሥታዊው የኦሮሙማ አዲሱ ሃይማኖት ለኢሬቻ ፌስቲቫል ቀበሌዎች እና ክፍለ ከተሞች በአዲስ አበባ ለሚገኙ የንግድ ድርጅት ባለቤቶች፣ ለግለሰቦች ጭምር የግዴታ መዋጮ እንዲያዋጡ ደብዳቤ እንደደረሳቸው ታውቋል።

"…ለዚህ አዲስ መንግሥታዊ ሃይማኖት በአል ማድመቂያ ገንዘብ አላዋጣም የሚሉ ዜጎች እምቢ በማለታቸው ምክንያት ከሃይማኖቱ ባለቤቶች አካላት ምን ሊገጥማቸው ይችላል ብላችሁ ትገምታላች?

"…በሃይማኖት ማስገደድ የለም አልተባለም እንዴ? ሃይማኖትና መንግሥት ተለያይተዋል አልተባለም ወይ? ለኦሮሞ ኢሬቻ ሃይማኖታዊ በአል ዐማራዋ የወረዳ 10 ሥራ አስፈጻሚ ወሮ ዮርዳኖስ ደሳለኝ መከተ ግን ምን ያገባታል? ወይ ጉድ እኔ ራሴስ ምን አገባኝ።

• ለማንኛውም እሬቻችሁን ከሚያበሏችሁ ለኢሬቻ እያዋጣችሁ…😂

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…በዙፋንም የተቀመጠው፦ እነሆ፥ ሁሉን አዲስ አደርጋለሁ አለ። ለእኔም፦ እነዚህ ቃሎች የታመኑና እውነተኛዎች ናቸውና ጻፍ አለኝ። አለኝም፦ ተፈጽሞአል። አልፋና ዖሜጋ፥ መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ። ለተጠማ ከሕይወት ውኃ ምንጭ እንዲያው እኔ እሰጣለሁ።

"…ድል የሚነሣ ይህን ይወርሳል አምላክም እሆነዋለሁ እርሱም ልጅ ይሆነኛል። ዳሩ ግን የሚፈሩና የማያምኑ የርኵሳንም የነፍሰ ገዳዮችም የሴሰኛዎችም የአስማተኛዎችም ጣዖትንም የሚያመልኩ የሐሰተኛዎችም ሁሉ ዕድላቸው በዲንና በእሳት በሚቃጠል ባሕር ነው፤ ይኸውም ሁለተኛው ሞት ነው። ራእ 21፥ 5-8

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"… መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

"…እኔ የቴሌግራሙ ጀነራል ዘመዴ እንዴት ነኝ…? ሃኣ…? 😂 …እያንዳንድሽ ደህና እደሪ…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ተቀበል…!

• የሞተ ተጎዳ ገዳይማ ምንአለበት አባቴ። ሰሜን ዕዝ ተብለው በትግራይ የታረዱት በአብዛኛው የዐማራ መኮንኖችና የዐማራ ወታደሮች ናቸው። እና ገዳይን የዐማራ ዘመን እስኪመጣ ማን ይጠይቀዋል? እኔ የሚያስቁኝ አሁንም መከላከያ ውስጥ ሆነው የጥይት ማብረጃ የሚሆኑት ምስኪን የዐማራ ተወላጅ ወታደሮች ናቸው።

"…የትግሬ ነፃ አውጪዎች እና የኦሮሞ ነፃ አውጪዎች ዐማራ የተባለ ከዚያች ምድር ሙልጭ ብሎ እስኪያልቅ ገና ከዚህ በላይ ይጫወቱበታል። በኢትዮጵያ ዐማራን መጨፍጨፍ፣ መግደል፣ ዘሩን ማጥፋት ለጊዜው በሕግ አያስጠይቅም። ወንጀልም አይደለም ነው መልእክቱ። ለማንኛውም…

• የሞተ ተጎዳ…!

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ከከሰም የዐማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ

"…ለፌክ ኢትዮጵያኒስቶች፣ ለእነ ግግጂጂGG

• ምራል የለም እንዴ?

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ይነበብ…!

"…ሰሞኑን ቤተ መንግሥት ኃይለኛ ስብሰባ ነበር። 40 ገጽ ወቅታዊ ትንተና ያለው ሰነድም ቀርቦም ተወያይተውበታል። አጠቃላይ የሰነዱ ጭብጥ ሲጨመቅ እንዲህ ነው የሚል ድምዳሜ ላይ ነው የሚደርሰው።

፩ኛ፦ "…አሁን ካለው የግብፅና የሶማሌ፣ የሻአቢያና ወያኔ፣ ከሸኔና ከሱዳን ይልቅ መንግሥታዊ ሥርዓቱን ሊንድ የደረሰውና አቅምም ያለው የዐማራ ፋኖ ነው። ስለሆነም

፪ኛ፦ ሁሉም ኃይል ማለትም ሜካናይዝድ ጦሩ፣ አየር ኃይሉ፣ እግሩረኛው፣ ኮማንዶው በሙሉ ባለው አማራጭ ሁሉ ተጠቅሞ ይህ በአጭር ጊዜ መደምሰስ አለበት። በየትኛው ከተማ ውስጥ ከፋኖ ጋር ግንኙነት ያለው ማንኛውም አካል አስፈላጊ የሆነ ነፃ እርምጃ እንዲወሰድበት ተብሎ ተወስኗል።

፬ኛ፦ ጦርነት መኖሩን እንዲያውቅ፣ አሻራው ጠባሳው እንዲቀር፣ በዐማራ ከተሞች የከተማ ጦርነት ፋኖ ኖረም አልኖረም ይደረግ። መሰረተ ልማት ይውደም። ክልሉ ወደ ኋላ ይጎተት፣ ሕዝቡ እንዲማረር ይደረግ። ሲጨነቅ ፋኖን ያስጨንቃል መሆኑ ነው። ሕዝቡ ሁሉ እኮ ፋኖ ነው። አይ ድንቁርና።

፫ኛ፦ ይኸንን ሁሉ አድርገን አሁንም እንዳለፈው አንድ ዓመት ማሸነፍ ካልተቻለ የዐማራ ክልልን በፍጥነት ለቆ በመውጣት ጦርነቱን ወደ አዲስ አበባ አቅራቢያ ስቦ በማምጣት በሜካናይዝድ የጦር ኃይል ይህንን ኃይል ማውደም ይቻላል።

፬ኛ፦ በሌላ በኩል አሁኑኑ በፍጥነት የዐማራ ብልጽግና ብአዴን የዐማራ ፋኖ አንሥቶ እየታገለባቸው ናቸው የሚባሉትን ጥያቄዎች በሙሉ ራሱ እንዲያነሳና የፌዴራል መንግሥቱን በጥያቄ እንዲያጨናንቅ አቅጣጫ ተሰቷል። (tom and Jerry) እኮ ነው መጫዎት የሚያስቡት 😁። ይህን በማድረግ "ይኸው ጥያቄአችሁን ብአዴን አንሥቶታል፣ መንግሥትም እሺ ብሏል። ለምንድነው የምትዋጉት ብሎ በራሳቸው በፋኖዎች ላይ ያምጻል። ሕገ መንግሥቱን ሁላ ሊቀይር ይችላል። ከዚያ ፋኖ የሕዝብ ድጋፍ ያጣል። ፌዴራሉም አዘናግቶ የዐማራ ኃይል እንዳይነሣ አድርጎ ይመታዋል ብለው ነው የመጨረሻ ያሉትን ውሳኔ የወሰኑት።

"…በዚህ ጉዳይ አብይ አሕመድ ከእነ አባዱላ ጋር ተጣልቷል። አባዱላ የሚለው የዐማራ ፋኖ ዐማራ ክልልን የሚቆጣጠር ከሆነ ሸኔ አዲስ አበባን ይቆጣጠራል። በዚህም አዲስ አበባ ላይ Genocide ይፈጽማል። ፋኖም ተጠናክሮ መቶ ሸኔን መምታቱ አይቀርም። ከዚያ በኋላ የኦሮሞ ሕዝብ በዘር አጥፊነት በዓለም ላይ ይፈረጃል። ፖለቲካዊ ሞትም እንዳይሆን ሆኖ ይሞታል ባይ ናቸው። አባቴ ወሎዬው የአባጅፋር ልጅ አቢይ አሕመድ በወሎዬው ዳንኤል ክብረት እየተመከረ መስሚያውን ጥጥ አድርጎ ድንቁርና ልቡን ደፍኖት ሞቱን ለማፋጠን ወግሟል።

"…ዐማራ ነፍሴ ከባነነ ቆየ። የትኛውንም ቁማር ለመበላት ፈቃደኛ አይደለም። ግብጽና ሶማሊያ ሊወሩን ነው። (ለደንታቸው) ደብረ ጽዮንና ጌታቸው ረዳ ተጣሉ፣ (ለምን በቴስታ አይቧቀሱም) ጌታቸው ረዳ ተመረዘ፣ ታመመ፣ (ለምን ድብን አይልም) የትግሬ የሴፍቲኔት እናቶች ጌታቸው ረዳን በሽሬ ረበሹት፣ ወንበር አንስተውም ሊመቱት ነበር። (ለምን በቦንብ አያጋዩትም) ኤርትራ ዛላ አንበሳ ገባች። (ለምን መቀሌ አትገባም) ነዳጅ ጠፋ፣ ለምን ዕልም አይልም። ኑሮ ተወደደ፣ ዶላር ጨመረ (አይመለከተኝም) አይ ዐማራ የአጀንዳ ማራገፊያ መሆኑ ቀረ። ደስ ሲል።

"…ሀብታሙ አያሌው በእንቅልፍ ልቡ፣ እነ ምስጋናው አንዷለም በስኳድ ሴራ፣ አርበኛ ሀብቴ ወልዴ የሚመራው፣ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የሚያዘው፣ ኮሎኔል ፈንታሁን ሙሀባው፣ አርበኛ ሰሎሞን አጣናው፣ አርበኛ መከታው ማሞ የሚመሩት ጦር ወደ ታላቋ ጎንደር ከተማ እየገባ ስለሆነ የጎንደር ሕዝብ ለፋኖ ሞቅ ያለ አቀባበል አድርግለት። ሌሎቻችሁም እነ ዘመነ፣ እነ ባዬ፣ እነ ምሬና ደሳለኝ በአስቸኳይ በጋዜጠኛ እስክንድር ስር ገብታችሁ እንደ ሀብቴ ጦር ጎንደር እንደ ገባው እናንተም ባህርዳር፣ ደሴና ደብረ ብርሃን ግቡ ቢባል ወፍ የለም።

"…ማርያምን የዐማራ ፋኖ ድብን አድርጎ ያሸንፋል።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

የድሮን አደጋን ለመቀነስ…!

"…ክረምቱ አልፎ በጋው ስለመጣ የድሮን ጥቃትም ስለሚኖር ጥንቃቄ ይደረግ።

"…በቅድሚያ እስከዛሬ የነበራችሁበትን ካምፕ ቀይሩ። •በቡድን ከ5 ሰው በላይ ሁናችሁ አትጓዙ። • ራሱን በቅጠል፣ በጫካ ሸፍኑ • ከ25 ሜትር በታች ባለ የጎንዮሽ ርቀት አትጓዙ። • ድሮን በጥላ ስር ያለን ምስል ብዙ ጊዜ ማንበብ ስለማይችል ለስብሰባ ሲቀመጡ በዛፍ ጥላ ስር ወይም በዋሻ ውስጥ መቀመጥን ይምረጡ። •የሚያፀባረቁ እንደ ምንጣፍ፣ ጃኬት፣ አንሶላ የመሳሰሉ ቁሶችን አትጠቀሙ። •ሲንቀሳቀሱ በጨለማ ወይም በጠዋት ወይም በደመና ይጓዙ። • ካሉበት ቦታ ጋር የሚመሳሰል ልብስ ይልበሱ። •በአንድ መንገድ ሁሌም አይጓዙ። • መንገድ ከመጀመራችሁ በፊት ጫካ የሆኑ ቦታዎችን ይምረጡ። • በአንድ ጊዜ ብዛት ያለው የወታደር፣ ስንቅና ትጥቅ አያጓጉዙ።

"…• ሁሌ ከድሮን እይታ ውጭ ይሁኑ። • በገበያ ስፍራ፣ በቀብር ስፍራ፣ በሰንበት ቀን ሰንበቴ፣ ዕድር፣ ዕቁብ፣ ሠርግ ላይ አጀብ ብላችሁ በመኪና፣ በጋራ፣ በኀዘንና በሌሎች ማኅበራዊ አኗኗሮች ላይ በብዛት አትገኙ። • በመንገድ ስትራመዱና ስትንቀሳቀሱ በዝግታ ይሁን። ምክንያቱም ሲፈጥኑ በቀላሉ ድሮን እይታ ውስጥ ይገባሉና። ንቁ ሆነው ሁሌ ወደ ሰማይ ይቃኙ። ወደ አዲስ ቦታ ሲሄዱ በጥንቃቄ ይሂዱ። •በእንቅስቃሴ ወቅት መረጃ ይለዋወጡ። •የድሮን እንቅስቃሴ መኖሩን ወደ ሰማይ በማየት በደንብ ማረጋገጥና መሸሸጊያ ቦታ ለመያዝ ይሞክሩ።

"…በመጨረሻም…አንድ ጊዜ በድሮን ከተመታህ በኋላ ቁስለኛ ወይም አስክሬን ለማሳት አትቅረብ። ይሄን ባህል አስወገድ። ብዙ ጊዜ በድሮን 2 ሰው ይመታና ያንን የተመታ ሰው ከቦ የሚያለቅስ 100 ሰው ነው በድጋሚ ምት የሚወድመው። ትግሬዎቹ የወደሙት በተሳቢ መኪና 3 እና 4 መቶ ሆነው ታጭቀው ሲሄዱ ነው።

• ተጠንቀቁ በሏቸው።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ምርጫው ተጠናቅቋል።

"…ለምርጫ በተሰጠው 30 ደቂቃ ውስጥ "…መረጃዎች ሲሰራጩ ይዋሉ፣ ተቀበል መርሀ ግብራችንም ይቀጥል፣ ርእሰ አንቀጹም ሰኞ ይቀጥል ብለው አማራጭ ፊደል ለን የመረጡቱ 54% ሲሆኑ አማራጭ ፊደል ሀ ን የመረጡት ደግሞ በ46% ተሸንፈዋል።

"…ስለዚህ ወደተለመደው መርሀ ግብራችን እናልፋለን ማለት ነው። ተከታተሉን። ቴሌግራምን እንደ መዝናኛ፣ እንደመረጃ መስጫ፣ እንደ ቴሌቭዥን ተወዳጅ ድራማ፣ እንደ ግሩም ድርሰት፣ እንደ መጽሀፍ፣ እንደ ሓስብ መስጫ፣ መከራከሪያ፣ መሟገቻ፣ ዕውቀት ማከፋፈያ መጠቀም እንደሚቻል አይተንበታል።

"…ከፔጄ ተቀስፈው የተባረሩ ሁላ ዛሬ ላይ "ፀፀተኝ ዛሬ ያኛው ወራት፣ ከዘመዴ ፔጅ የተቀሰፍኩበት" እያሉ ነው። የወጣ ግን ተመልሶ አይገባበትም። ፔጃችን ሓሳብ የሚሸጡ ሰዎች እንኳ የላይክ መዓት የሚያፍሱበት እየሆነ ነው። ብዙዎች በጨዋ ደንብ የሚሰጡ ኮመንቶችን ለማንበብ ብቻ በቤታችን ይውላሉ። ተሳዳቢ፣ ጋጠወጥ፣ ዋልጌውን ሁላ ሳይወድ በግዱ እንደፈረስ፣ እንደበቅሎ ገርቼ የግዱን 😡 ብው እያለ ጨዋ እንዲሆን እያደረግኩት ነው። የእኔ ቤት የኮመንት መስጫ እንደነ ዳንኤል ክብረት፣ እንደነ ምስጋናው አንዷለም ዝግ አይደረግም። በጨዋ ደንብ የተቃውሞ ሓሳብህን ተንፍሰህ ለጨጓራ ህመም ከመዳረግ ትተረፋለህ።

• ቆይቼ እመለሳለሁ።

• 963 ሰዎች አማራጭ

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

“…የምነግራችሁ ገና ብዙ አለኝ…፥ ።” ዮሐ 16፥12

• እንደምን አደራችሁ?
• እንደምን አረፈዳችሁ?
• እንደምን ዋላችሁ?
• እንደምን አመሻችሁ?

• መልሱ እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ ‼

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

ለምን ብለህ ጠይቅ…?

በትግራይ…

"…በትግራይ ሰላማዊ ሰልፍም፣ የተቃውሞ ሰልፍም ብታደርግ የክልሉ ፖሊስ ግፋ ቢል ቢገፈትርህ ነው። ከዚያ ከዘለለ እስርቤት አስገብቶ አስሮ፣ አሳድሮ በመታወቂያ ዋስ ቢፈታህ ነው። ፖሊሱ ትግሬ ነው። ዳኛው ትግሬ ነው። ዐቃቤ ሕጉ ትግሬ ነው። ታሳሪው ጮክ ብሎ ሊሰድብህ ሁላ ይችላል። አትናገረውም። ጫፉንም አትነካውም። ትግሬ ራብ፣ በሽታ፣ ወረርሽኝ፣ ጦርነት እንጂ ትግሬን አይገድለውም። አለቀ። ወደ ዐማራ ክልል እንሂድ…

"…በጨዋ ድንብ ሰላማዊ ሰልፍም ውጣ፣ ቆጣ ብለህ የተቃውሞ ሰልፍም ውጣ፣ የሚጠብቅህ ምንድነው? አናትህን በስናይፐር የሚበረቅስህ ወታደር፣ ጭንቅላትህን በክላሽ የሚበታትን ፖሊስና ሚሊሻ፣ አልፎ ተርፎ በቤቱ አርፎ የተቀመጠን ከምኑም የሌለበትን ምስኪን የጎንደር ዐማራ ለቅመው ይፈጁታል። መንገድ ላይ ያገኙትን እንደ እባብ ቀጥቅጠው ይገድሉታል። ለምን… የፖለቲካ መሪዎቹ የኤርትራዊ በረከት ስምኦን፣ የትግሬው የእነ ከበደ ጫኔ፣ አዲሱ ለገሰ ቅማንት የትግሬ ዲቃላ ፀረ ዐማራ ስለሆኑ ነው።

"…ወልቃይት ገብቶ የሚያርስ ጎንደሬ ዐማራ የለም። ሆስፒታል ዘሩ እየተጣራ እየተለቀመ ያለው ዐማራው ጎንደሬ ነው። ጎንደሬው ዐማራ በመንግሥት ሥራ መቀጠር አይችልም። የጎንደር ዐማራ ባለሀብትን እንኳ በፋኖ ስም የተደራጁ ገፍፈውት ወደ አዲስ አበባ ተሰድዷል። እየመረራችሁ የማረዳችሁ የምትውጡት መርዶ ቢኖር የጎንደር፣ የወሎ፣ የጎጃም እና የሸዋ ዐማራ በትግሬዋ ህወሓት፣ አሁን በኦሮሙማው አፓርታይድ ተለቅሞ እየተገደለ ነው። ከሞት የተረፈውን ደግሞ አሁን በፋኖ ስም አዋግተው፣ በተራዘመ ጦርነት ሚሊሻ ገበሬውን ከፊት አሰልፈው የጥይት ማብረጃ አድርገው እየፈጁት ነው። የጎንደር ዐማራ ጨክኖ እምቢ ካላለ ከአክሱም እንዳጠፉት በቅርቡ ከጎንደር ያጠፉታል።

• እየቀለድኩ አይደለም።

Читать полностью…

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

👆⑤ ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍

"…ይህን እኔ ዘመዴ ራሴው ነኝ በእጄ ጻፍኩት። +4915215070996 ደግሞ በቴሌግራም፣ በቫይበር እና በኋትስአፕ መልእክቶችን የምቀበልበት የእጅ ስልኬ ነው። እኔ ዘመዴ የኮመንት መስጫ ሰንዱቄን ቆልፌ አልንጫጫም። ስትፈልገኝ በጨዋ ደንብ ደውለህ የምታወራበትን ስልኬን አስቀምጬ ነው የምሞግትህ። ዋጠው።

"…ጌታ ሆይ! ከዚህ በፊት በሆነው፤ አሁንም እየሆነ ባለው እና ወደፊትም በሚሆነው ነገር ፤ ክብሩን ሁሉ አንተ ውሰድ።" አሜን።
                                                
"…ድንግል ሆይ እናቴ ! አዛኝቱ አማላጂቱም ሆይ ዛሬም እንደትናንቱ ቅደሚ ከፊት ከኋላዬ።"

•••

ሻሎም.!  ሰላም.!

ዘመድኩን በቀለ ነኝ.!
አሸበርቲው/አስነቀልቲው
መስከረም 10/2017 ዓም
ከራየን ወንዝ ማዶ.!

Читать полностью…
Подписаться на канал