tikvahethsport | Неотсортированное

Telegram-канал tikvahethsport - TIKVAH-SPORT

256797

Подписаться на канал

TIKVAH-SPORT

42 '

ኤቨርተን 0 - 0 ማንችስተር ሲቲ

ብሬንትፎርድ 1-0 ብራይተን

⚽ ምቤሞ

ዌስትሀም 0-0 ሳውዝሀምፕተን

ክሪስታል ፓላስ 0-0 በርንማውዝ

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

25 '

ኤቨርተን 0 - 0 ማንችስተር ሲቲ

ብሬንትፎርድ 1-0 ብራይተን

⚽ ምቤሞ

ዌስትሀም 0-0 ሳውዝሀምፕተን

ክሪስታል ፓላስ 0-0 በርንማውዝ

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

6 '

ኤቨርተን 0 - 0 ማንችስተር ሲቲ

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

ይገምቱ ይሸለሙ

የባርሴሎና እና ሴልታ ቪጎን ጨዋታ ውጤት ገምተው በትክክል ላወቁ ሶስት ቤተሰቦቻችን የአንድ መቶ ብር ካርድ የምንሸልምዎ ይሆናል።

የውድድሩ ህጎች ምን ይመስላሉ ?

√ ተሳታፊዎች ግምቶቻቸውን ከዚህ ፖስት ስር ባለው የሀሳብ መስጫ ሳጥን #ብቻ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።

√ ኤዲት የተደረጉ ምላሾች በፍፁም ተቀባይነት አይኖራቸውም።

√ ግምትዎን መላክ የሚቻለው እስከ 11:15 ሰዓት ብቻ ነው።

🔴 ይነበብ

አንድ የቤተሰባችን አባል ግምት ማስቀመጥ የሚችለው #አንዴ ብቻ ነው። ከአንድ ጊዜ በላይ የመለሰ ቤተሰባችን ሽልማት አይደርሰውም።

መልካም ዕድል !

@tikvahethsport    

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

የጨዋታ አሰላለፍ !

11:00 ኤቨርተን ከ ማንችስተር ሲቲ

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

ራምሴይ ካርዲፍ ሲቲን በአሰልጣኝነት ይመራል !

የቀድሞ የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል እና ጁቬንቱስ አማካይ አሮን ራምሴ በሚቀጥሉት ሶስት ጨዋታዎች ካርዲፍ ሲቲን በአሰልጣኝነት እንዲመራ ተሾሟል።

በልጅነት ክለቡ ካርዲፍ ሲቲ በመጫወት ላይ የሚገኘው አሮን ራምሴ ክለቡን አሰልጣኙን ማሰናበቱን ተከትሎ ቡድኑን እንዲመራ ተመርጧል።

ቡድኑን በተጨዋችነት እያገለገ የሚገኘው አሮን ራምሴ በአሁኑ ሰዓት ጉዳት ላይ የሚገኝ ሲሆን በቀጣይ ጨዋታዎች በአሰልጣኝነት እንመለከተዋለን።

ካርዲፍ ሲቲ በሻምፒዮን ሺፑ ወራጅ ቀጠና የሚገኙ ሲሆን አሮን ራምሴይ ቡድኑን ከመውረድ የመታደግ ሀላፊነት ይቀበላል።

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

“ ከክለቡ ጋር የተፈጠረ ችግር የለም “ አንቾሎቲ

የሎስ ብላንኮዎቹ ዋና አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ ከክለቡ ጋር አለመግባባት ውስጥ ገብተዋል መባሉ ሀሰተኛ ነው በማለት ተናግረዋል።

የክለቡ ውጤት “ ሁላችንንም ነው የጎዳን “ ያሉት አንቾሎቲ ምንም የተፈጠረ አለመግባባት የለም ምክንያቱም ሁላችንም አንድ አላማ ነው ያለን ብለዋል።

ከፍሎረንቲኖ ፔሬዝ ጋር አለመግባባት አለ የተባለው "  የሀሰት ዜና " ያሉት አሰልጣኙ " ፔሬዝ በጥሩ ጊዜያት በበለጠ ድጋፍ እና ፍቅር እያሳየኝ " ሲሉ ተደምጠዋል።

ስለወደፊት ቆይታቸው ያነሱት አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ “ አሁንም ለዋንጫ እየተፎካከርን ነው ስለቆይታዬ በአመቱ መጨረሻ ከክለቡ ጋር እነጋገራለሁ " ብለዋል።

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

#Wanawsport_MedaBot

🎊እንኳን ለትንሳኤ በዓሉ በሰላም አደረሳችሁ!!

ሜዳ ቦት በዋዜማው እረፍት የለውም! ሁሉም የፋሲካን በዓል እቤቱ ሽር ጉድ ሲል ሜዳ ቦት ደግሞ የእርሶን ትእዛዝ ለመቀበል በስራ ገበታው ላይ ነው! ባሻዎት ሰዐት ይዘዙ

ከምሽት 2፡00 በኋላ ሲያዙ የ25% ቅናሽ እድል ተጠቃሚ ይሆናሉ!

🎆መልካም በአል🎊

🛫ወደ ቦቱ ለመሄድ🤖🛫
🔗 /channel/WanawSportsBot 🔗

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

ሌዊስ ስኬሊ ውሉን ሊያራዝም ነው !

የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ወጣት የመስመር ተጨዋች ሌዊስ ስኬሊ በክለቡ አዲስ ኮንትራት ለመፈረም መቃረቡ ተገልጿል።

አርሰናሎች የሌዊስ ስኬሊን ውል ለማራዘም የሚያደርጉት ንግግር ለመጠናቀቅ መቃረቡ ተነግሯል።

እንግሊዛዊው የ 18ዓመት የመስመር ተጨዋች ሌዊስ ስኬሊ በአርሰናል አዲስ መፈረሙ የጊዜ ጉዳይ ብቻ መሆኑ ተዘግቧል።

የተጨዋቹን ውል ማራዘም ሂደት አዲሱ የክለቡ ስፖርቲንግ ዳይሬክተር አንድሬ ቤርታ እንደሚመሩት ተገልጿል።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

“ ዩሮፓ ሊግ ምን እንደሚመስል አላውቅም “ ጋርዲዮላ

⏩ " በየጊዜው የሚጎዳ ተጨዋች አንፈልግም "

የማንችስተር ሲቲው ዋና አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ቡድናቸው በቀጣይ ተደጋጋሚ ጉዳት የሚገጥመው ተጨዋች እንደማያስፈርም ገልጸዋል።

“ ያሉንን ተጨዋቾች እወዳቸዋለሁ “ ያሉት ጋርዲዮላ “ ነገርግን አብዛኞቹ በተደጋጋሚ ጉዳት ምክንያት ለጥቂት ወራት ነው መጫወት የሚችሉት ብለዋል።

አክለውም “ በቀጣይ የክለቡ እቅድ በየሶስት ቀኑ መጫወት የሚችሉ ተጨዋቾችን ብቻ ማምጣት ነው “ ሲሉ ፔፕ ጋርዲዮላ አረጋግጠዋል።

“ ዩሮፓ ሊግ መወዳደር ምን እንደሚመስል አላውቅም “ ሲሉ አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ በአስተያየታቸው ገልጸዋል።

“ ማካቴ በቡድናችን እንዲቆይ እፈልጋለሁ ነገርግን ተጫዋቹ ተጨማሪ ሰዓት ማግኘት መፈለጉን እረዳለሁ ፤ በውድድር ዘመኑ መጨረሻ የሚሆነውን እናያለን።“ ጋርዲዮላ

አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ አያይዘውም በቡድናቸው ውስጥ ከመጠን ያለፈ የተጨዋቾች ቁጥር እንዲኖር እንደማይፈልጉ ገልጸዋል።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

ኦዶች ዛሬም ከፍ ብለዋል!
ታዲያ ምን ይጠብቃሉ? ለማሸነፍ በተመቻቹ ኦዶች ይወራረዱ!
አሁኑኑ Betika.et ላይ ብቻ!
ቤቲካ የአሸናፊዎች ቤት!

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

የምባፔ ክለብ ወደ ታችኛው ሊግ ወረደ !

በሪያል ማድሪዱ የፊት መስመር ተጨዋች ኪሊያን ምባፔ ባለቤትነት የተያዘው የፈረንሳዩ ኮን ክለብ ወደ ሀገሪቱ ሶስተኛ ሊግ መውረዱ ተረጋግጧል።

ፈረንሳዊው ተጨዋች ኪሊያን ምባፔ በቅርቡ በፈረንሳይ ሁለተኛ ሊግ ሲወዳደር የነበረውን ኮን ክለብ ከፍተኛ ድርሻ በ 20 ሚልዮን ዩሮ መግዛቱ አይዘነጋም።

የምባፔው ክለብ ኮን አሁን ላይ ከፈረንሳይ ሁለተኛ ሊግ ወደ ሶስተኛ ሊግ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ መውረዱ ተገልጿል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

ሚኬል አርቴታ ከክለቡ ድጋፍ ይደረግላቸዋል !

የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል በሚቀጥለው ክረምት የዝውውር መስኮቶ የአሰልጣኝ ሚኬል አርቴታን ፍላጎት ለማሟላት መዘጋጀቱ ተገልጿል።

አርሰናል በዝውውር መስኮቱ ንቁ ተሳትፎ እንደሚያደርጉ እና ትልልቅ ዝውውች ሊኖሩ እንደሚችሉ ፋብሪዝዮ ሮማኖ ተናግሯል።

የማርቲን ዙቢሜንዲ ዝውውር ቅድሚያ እንደሚሰጡ ሲገለፅ አዲስ የፊት መስመር አጥቂ ያስፈርማሉ ተብሏል።

በሌላ በኩል የፊት መስመር ተጨዋች እንዲሁም ሌሎች የሜዳ ክፍሎች አርሰናል እንደሚመለከት ተዘግቧል።

አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ እስካሁን በክለቡ ያልተደረገላቸው ነገር በሚቀጥለው ክረምት ሊደረግላቸው እንደሚችል ተነግሯል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

“ አሁንም ከቦርዱ ድጋፍ አለኝ “ ማሬስካ

የሰማያዊዎቹ ዋና አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስሳ አሁንም ከክለቡ ሀላፊዎች ድጋፍ እንዳላቸው ለጋዜጠኞች በሰጡት ቃል ገልጸዋል።

አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ ቡድናቸው በውጤት ማጣት ውስጥ ቢሆንም “ አሁንም ከክለቡ ቦርድ ድጋፍ እንዳለኝ ይሰማኛል “ ሲሉ ተናግረዋል።

ሰማያዊዎቹ ካለፉት አስራ አምስት የፕርሚየር ሊግ ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻሉት አምስቱን ነው።

ለኮንፈረንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ የበቃው ቼልሲ ትላንት ምሽት በስታምፎርድ ብሪጅ በዋርሳዋ ሽንፈት እንደገጠመው ይታወቃል።

ቼልሲ በሊጉ በሀምሳ አራት ነጥቦች ስድስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

“ ከትላንቱ ጨዋታ መማር ጥሩ ነው “ አርቴታ

የመድፈኞቹ ዋና አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ የሻምፒየንስ ሊግ የመልስ ጨዋታዎችን በሜዳቸው ማድረግ እንደሚመርጡ ገልጸዋል።

ከፒኤስጂ ስላለባቸው ተጠባቂ የሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ያነሱት ሚኬል አርቴታ “ ሁለተኛውን ዙር በሜዳችን መጫወት እመርጥ ነበር “ ብለዋል።

የትላንት የዩሮፓ ሊግ ጨዋታዎችን በምሳሌነት የጠቀሱት አርቴታ “ የመልስ ጨዋታዎች እንግዳ ነገር ሊያስመለክቱ ይችላሉ ከእነዚህ ሁኔታዎች መማር ያስፈልጋል “ ብለዋል።

ሊቨርፑል በዚህ ሳምንት ሻምፒዮን መሆኑን ሊያረጋግጥ ይችላል ተብለው የተጠየቁት አርቴታ " ጨዋታችንን እናሸንፋለን ይሄም አይከሰትም " ብለዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

ሼዝኒ በቀጣይ በባርሴሎና ይቀጥላል !

ፖላንዳዊው ግብ ጠባቂ ሼዝኒ በሚቀጥለው የውድድር ዘመን በካታላኑ ክለብ ባርሴሎና ቤት እንደሚቀጥል በይፋ ተገልጿል።

የባርሴሎናው ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ዴኮ በሰጠው አስተያየት “ በሼዝኒ ደስተኞች ነን “ ያለ ሲሆን በቀጣይ አመት አብሮን ይቀጥላል ሲል አረጋግጧል።

የባርሴሎናው ቁጥር አንድ ግብ ጠባቂ ቴር ስቴገንን መጎዳት ተከትሎ ቡድኑን የተቀላቀለው ሼዝን ጥሩ የሚባል ጊዜ በማሳለፍ ላይ ይገኛል።

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

12 '

ኤቨርተን 0 - 0 ማንችስተር ሲቲ

ብሬንትፎርድ 1-0 ብራይተን

ዌስትሀም 0-0 ሳውዝሀምፕተን

ክሪስታል ፓላስ 0-0 በርንማውዝ

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

ሀዲያ ሆሳዕና ድል አድርጓል !

በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ሀያ ስድስተኛ ሳምንት መርሐግብር ሀዲያ ሆሳዕና ከወላይታ ድቻ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 3ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል።

የሀዲያ ሆሳዕናን የማሸነፊያ ግብ ብሩክ በየነ ፤ በየነ ባንጃ እና ደስታ ዋሚሾ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።

የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?

4️⃣ ሀዲያ ሆሳዕና :- 37 ነጥብ
5️⃣ ወላይታ ድቻ :- 37 ነጥብ

ቀጣይ መርሐግብር ?

ረቡዕ - ስሑል ሽረ ከ ወላይታ ድቻ

ሐሙስ - ፋሲል ከነማ ከ ሀድያ ሆሳዕና

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

ካፍ የአጋርነት ስምምነት ፈፀመ !

የአፍሪካ እግርኳስ የበላይ ካፍ የሞሮኮ አየር መንገድ የቀጣዩ የ 2025 አፍሪካ ዋንጫ ውድድር ውድድር ይፋዊ አጋር በመሆን ስምምነት መፈፀሙን አስታውቋል።

ስምምነቱ በተጨማሪም የ 2024 ሴቶች አፍሪካ ዋንጫ እና ሌሎች ውድድሮችን ያካተተ መሆኑ ተገልጿል።

ሞሮኮ በቀጣይ በሁለቱም ፆታዎች የሚደረጉ የአፍሪካ ዋንጫ ውድድሮችን እንደምታዘጋጅ ይታወቃል።

የካፍ ፕሬዝዳንት ፓትሪስ ምትሴፔ በሰጡት አስተያየት “ በአለም አቀፍ ደረጃ ስሙ ከሚነሳው የሞሮኮ አየር መንገድ ጋር አጋር በመሆናችን ተደስተናል “ ብለዋል።

በውድድሩ የሞሮኮ አየርመንገድ ብሔራዊ ቡድኖች እና ደጋፊዎችን እንደሚያጓጉዝ ተገልጿል።

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

ይገምቱ ይሸለሙ

የማንችስተር ሲቲ እና ኤቨርተንን ጨዋታ ውጤት ገምተው በትክክል ላወቁ ሶስት ቤተሰቦቻችን የአንድ መቶ ብር ካርድ የምንሸልምዎ ይሆናል።

የውድድሩ ህጎች ምን ይመስላሉ ?

√ ተሳታፊዎች ግምቶቻቸውን ከዚህ ፖስት ስር ባለው የሀሳብ መስጫ ሳጥን #ብቻ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።

√ ኤዲት የተደረጉ ምላሾች በፍፁም ተቀባይነት አይኖራቸውም።

√ ግምትዎን መላክ የሚቻለው እስከ 11:00 ሰዓት ብቻ ነው።

🔴 ይነበብ

አንድ የቤተሰባችን አባል ግምት ማስቀመጥ የሚችለው #አንዴ ብቻ ነው። ከአንድ ጊዜ በላይ የመለሰ ቤተሰባችን ሽልማት አይደርሰውም።

መልካም ዕድል !

@tikvahethsport    

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

ስቲቭ ሆላንድ ከሀላፊነታቸው ተሰናብተዋል !

የቀድሞ የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ምክትል አሰልጣኝ ስቲቭ ሆላንድ ከጃፓኑ ክለብ ዮኮሀማ አሰልጣኝነት መሰናበታቸው ተገልጿል።

አሰልጣኝ ስቲቭ ሆላንድ በጃፓኑ ዮኮሀማ ክለብ ከአራት ወራት የአሰልጣኝነት ቆይታ በኋላ ተሰናብተዋል።

አሰልጣኙ ቡድኑን እየመሩ ካደረጓቸው አስራ አንድ የጃፓን ሊግ ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻሉት አንዱን ነው።

ክለቡ ሀያ ክለቦችን በሚያወዳድረው ሊጉ አስራ ስምንተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

ኪሊያን ምባፔ ልምምድ አልሰራም !

የሪያል ማድሪዱ የፊት መስመር ተጨዋች ኪሊያን ምባፔ በዛሬው የቡድኑ መደበኛ ልምምድ ላይ እንዳልተሳተፈ ተገልጿል።

ፈረንሳዊው ተጨዋች ኪሊያን ምባፔ ሪያል ማድሪድ በአርሰናል በተሸነፈበት ጨዋታ ጉዳት አጋጥሞት እንደነበር ይታወሳል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ ምባፔ በመጨረሻው የላሊጋ መርሐግብር በተመለከተው ቀይ ካርድ ምክንያት የነገው የአትሌቲክ ቢልባኦ ጨዋታ ያመልጠዋል።

በዛሬው ልምምድ በተጨማሪም ፌርላንድ ሜንዲ እንዳልተሳተፈ ተነግሯል።

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

✝️ እንኳን ለበአሉ በሰላም  አደረሳችሁ!

ሰሞኑን ከምንወዳቸው ጋር እየተገናኘን እናሳልፍ! ለቀን፣ለሳምንት እና ለወር የሚያገለግሉ ያልተገደበ የዳታ ጥቅሎችን በ50% ቅናሽ  አዘጋጅተንላችኋል! መልካም በአል!

#SafaricomEthiopia
#Easter
#Furtheraheadtogether

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

“ በጋርዲዮላ መሰልጠን ሁለተኛ ዲግሪ ነው “ ሜሲ

አርጀንቲናዊው ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ በስፔናዊው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ስር መሰልጠን በእግርኳስ ከዲግሪም በላይ መሆኑን ገልጿል።

“ ጋርዲዮላ ልዩ አሰልጣኝ ነው “ ያለው ሊዮኔል ሜሲ እሱ ነገሮችን በሚያይበት መንገድ ማንም አያይም በእግርኳስ ተፅዕኖ መፍጠር ችሏል ብሏል።

አክሎም “ በፔፕ ጋርዲዮላ ስር ስሰለጥን በእግርኳስ ሁለተኛ ዲግሪ ያገኘሁ ያህል ነበር የተሰማኝ “ ሲል አስተያየቱን ሰጥቷል።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

የዛሬ ተጠባቂ ጨዋታዎች !

9:00 ወላይታ ድቻ ከ ሀድያ ሆሳዕና

12:00 ወልዋሎ አዲግራት ዩ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

10:00 ሄደንሄም ከ ባየር ሙኒክ

11:00 ብሬንትፎርድ ከ ብራይተን

11:00 ኤቨርተን ከ ማንችስተር ሲቲ

11:15 ባርሴሎና ከ ሴልታ ቪጎ

12:00 ፒኤስጂ ከ ሌ ሀቭሬ

1:00 ሞንዛ ከ ናፖሊ

1:30 አስቶን ቪላ ከ ኒውካስል ዩናይትድ

🔴 የዛሬው የይገምቱ ሽልማታችን የማንችስተር ሲቲ እና ባርሴሎና ጨዋታዎች ናቸው።

🔴 የዛሬ ሽልማቶቻችን 9:30 እና 10:00
ሰዓት ላይ ወደ ቤተሰቦቻችን የሚደርሱ ይሆናል።

⏩ ያንብቡ

🔴 መገመት የሚቻለው በተጠቀሱት ሰዓቶች ላይ ብቻ ነው።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

Can PlayStation እና Tv Market

እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤ ለፋሲካ በአል በሰላም አደረሳቹ እያልን በአል ምክንያት በማረግ Television እና ጂፓሶቻችን ላይ ልዩ ቅናሽ አድገናል

Television በፈለጉት Size እና አይነት እኛ ጋር ያገኛሉ


CAN PLAYSTATION
PlayStation ከኛ ጋር በፈለጉት አይነት በቅናሽ እኛ ዘንድ ያገኛሉ

🤝Tanks for choice

አድራሻ፡፦
ቁጥር 1  መገናኛ መተባበር ህንፃ

ቁጥር  2 መገናኛ 22 Taxi መያጃ ጡር ህንፃ 1ኛ ፎቅ ሱቅ ቁጥር  F14

ቁጥር 3   ቦሌ ብራስ Celavi burger አጠገብ ዘንባባ ህንፃ  ምድር ላይ

ስልክ፦ 0910529770 ወይም                  0977349492
0914646972  ይደውሉ

ለአዳዲስ መረጃ Telegram channel join ይበሉ ፦
/channel/CanPlaystation

                       👍Update Your Life

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

አል ነስር ሽንፈት አስተናግዷል !

በሳውዲ አረቢያ ሊግ ሀያ ስምንተኛ ሳምንት መርሐግብር አል ነስር ከአል ቃድሲያ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 2ለ1 በሆነ ውጤት ተሸንፈዋል።

የአል ቃድሲያን የማሸነፊያ ግቦች ኦባምያንግ እና አማር ከመረብ ሲያሳርፉ ለአል ነስር ሳዲዮ ማኔ አስቆጥሯል።

በውድድር ዘመኑ አምስተኛ የሊግ ሽንፈቱን ያስተናገደው አል ነስር ከሊጉ መሪ ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት ማጥበብ የሚችልበትን እድል ሳይጠቀም ቀርቷል።

ቀደም ብሎ በተደረገ ሌላ ጨዋታ አል አህሊ ከአል ፋይሀ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 5ለ0 በሆነ ሰፊ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።

የማሸነፊያ ግቦችን ኢቫን ቶኒ 2x ፣ ኢባኔዝ 2x እና ሪያድ ማህሬዝ አስቆጥረዋል።

የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?

3️⃣ አል ነስር :- 57 ነጥብ
4️⃣ አል አህሊ :- 55 ነጥብ
5️⃣ አል ቃዲሲያ :- 55 ነጥብ

ቀጣይ መርሐግብር ማክሰኞ አል ነስር ከዳማክ ጋር የሊግ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

በማድሪድ ውጥረት መንገሱ ተገለጸ !

ሪያል ማድሪድ በአርሰናል ተሸንፎ ከሻምፒየንስ ሊግ ከተሰናበተ ወዲህ በክለቡ ውስጥ ከፍተኛ ውጥረት መንገሱ ተገልጿል።

አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ በአሁኑ ሰዓት በሪያል ማድሪድ ቤት ያላቸው ሀላፊነት ከፍተኛ ስጋት ውስጥ መውደቁ ተጠቁሟል።

በቀጣይ ካርሎ አንቾሎቲ ከተሰናበቱ አሰልጣኝ ዣቢ አሎንሶ የሪያል ማድሪድ የመጀመሪያ ምርጫ መሆናቸው ተገልጿል።

በክለቡ ያለውን ውጥረት ተከትሎ በሚቀጥሉት ቀናት ወይም ሳምንታት ትልቅ ዜናዎች ከክለቡ ሊሰሙ እንደሚችሉ ተገምቷል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

የካምፕ ኑ ስታዲየም እድሳት መቼ ይጠናቀቃል ?

በእድሳት ላይ የሚገኘው ካምፕ ኑ ስታዲየም መጫወቻ ሜዳ ሳር ንጣፍ ሥራ በሚቀጥለው ሳምንት እንደሚጀምር በይፋ ተገልጿል።

የካምፕ ኑ ስታዲየም አጠቃላይ እድሳት ከወራት በኋላ መስከረም ወር ላይ ይጠናቀቃል ተብሎ እንደሚጠበቅ ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።

ይህንንም ተከትሎ ባርሴሎና የመጀመሪያ የሊግ ጨዋታዎችን በካምፕ ኑ ስታዲየም ላያደርግ እንደሚችል ተገልጿል።

ባርሴሎና ላሊጋው የሊጉ መጀመሪያ ጨዋታ ከሜዳ ውጪ ሆኖ መርሐግብር እንዲወጣለት ሊጠይቅ እንደሚችል ተዘግቧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

“ አንድሬ ኦናና ጥሩ ስራ ሰርቷል “ አሞሪም

የማንችስተር ዩናይትዱ ዋና አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም በእሁዱ የዎልቭስ ጨዋታ ደጋፊው ያስፈልገናል በማለት ጠይቀዋል።

“ዎልቭስ  ጥራት ያላቸው ተጨዋቾች አሏቸው “ ያሉት ሩበን አሞሪም ማቲውስ ኩንሀን መጥቀስ ይቻላል ሌሎችም እንደዛው ብለዋል።

“ ጨዋታው ከባድ እንደሚሆን እናውቃለን ስለዚህ ደጋፊዎቻችን ያስፈልጉናል “ ሲሉ አሰልጣኙ ተናግረዋል።

በጨዋታው የተጨዋቾች ለውጥ ሊኖር እንደሚችል የጠቆሙት ሩበን አሞሪም “ ቺዶ ኦቢ ተጨማሪ የጨዋታ ሰዓት ያገኛል።“ብለዋል።

“ ኦናና ጥሩ ስራ ሰርቷል ጥሩ ጨዋታ አሳልፏል ለእሱ በጣም ደስተኛ ነኝ ምክንያቱም አስቸጋሪ ጊዜ ነበረው ነገርግን ወደ ፊት መጓዝ አለብን።" ሩበን አሞሪም

ማቲውስ ኩንሀን ደጋግመው ስሙን ስለመጥራታቸው የተጠየቁት ሩበን አሞሪም “ እሱ ብዙ ግቦችን ስለሚያስቆጥር ነው በምሳሌነት ያነሳሁት “ ብለዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

Читать полностью…
Подписаться на канал