tikvahethsport | Неотсортированное

Telegram-канал tikvahethsport - TIKVAH-SPORT

256797

Подписаться на канал

TIKVAH-SPORT

77 '

ማንችስተር ዩናይትድ 2 - 2 ሊዮን

⚽ ኡጋርቴ             ⚽ ቶሊሶ
⚽ ዳሎት ⚽ ታግሊያፊኮ

ድምር ውጤት :- 4-4

ቼልሲ 1-2 ዋርሳዋ

⚽ ኩኩሬላ            ⚽ ፔክሀርት

ድምር ውጤት :- 4-2

ፍራንክፈርት 0-1 ቶተንሀም

             ⚽ ሶላንኬ

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

70 '

ቼልሲ 1-2 ዋርሳዋ

⚽ ኩኩሬላ            ⚽ ፔክሀርት

ድምር ውጤት :- 4-2

ማንችስተር ዩናይትድ 2 - 0 ሊዮን

⚽ ኡጋርቴ
⚽ ዳሎት

ድምር ውጤት :- 4-2

ፍራንክፈርት 0-1 ቶተንሀም

             ⚽ ሶላንኬ

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

አል ኢትሀድ ሽንፈት አስተናግዷል !

በሳውዲ አረቢያ ሊግ ሀያ ስምንተኛ ሳምንት መርሐግብር አል ኢትሀድ ከአል ፋተህ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 2ለ0 ተሸንፈዋል።

የሊጉ መሪ አል ኢቲሀድ በውድድር ዘመኑ ሶስተኛ የሊግ ሽንፈታቸውን አስተናግደዋል።

በሌላ ጨዋታ አል ሂላል ከአል ካሌጅ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 3ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል።

የአል ሂላልን የማሸነፊያ ግቦች አል ዳውሳሪ 2x እና ሚትሮቪች አስቆጥረዋል።

የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?

1️⃣ አል ኢቲሀድ :- 65 ነጥብ

2️⃣ አል ሂላል :- 61 ነጥብ

ቀጣይ መርሐግብር ?

ሰኞ - አል ሂላል ከ አል ሻባብ

ሰኞ - አል ኢቲሀድ ከ አል ኢቲፋቅ

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

45 '

ማንችስተር ዩናይትድ 2 - 0 ሊዮን

⚽ ኡጋርቴ
⚽ ዳሎት

ድምር ውጤት :- 4-2

ቼልሲ 1-1 ዋርሳዋ

⚽ ኩኩሬላ            ⚽ ፔክሀርት

ድምር ውጤት :- 4-1

ፍራንክፈርት 0-0 ቶተንሀም

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

34 '

ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ሊዮን

⚽ ኡጋርቴ

ድምር ውጤት :- 3-2

ቼልሲ 1-1 ዋርሳዋ

            ⚽ ፔክሀርት

ድምር ውጤት :- 4-1

ፍራንክፈርት 0-0 ቶተንሀም

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

16 '

ቼልሲ 0-1 ዋርሳዋ

⚽ ፔክሀርት

ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ሊዮን

⚽ ኡጋርቴ

ድምር ውጤት :- 3-2

ፍራንክፈርት 0-0 ቶተንሀም

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

8 '

ማንችስተር ዩናይትድ 0 - 0 ሊዮን

ፍራንክፈርት 0-0 ቶተንሀም

ቼልሲ 0-0 ዋርሳዋ

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

" ጥሩ ውጤት እናስመዘግባለን " ማሬስካ

የሰማያዊዎቹ አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ ቡድናቸው ጨዋታውን አሸንፎ ወደ ግማሽ ፍፃሜ ለማለፍ ጥሩ ዝግጅት ማድረጉን ገልጸዋል።

እንደሌሎቹ ጨዋታዎች ሁሉ ጥሩ ዝግጅት ማድረጋቸውን የገለፁት ኢንዞ ማሬስካ “ ጥሩ ውጤት አስመዝግበን ግማሽ ፍፃሜ እንደምንደርስ ተስፋ አለኝ ብለዋል።

" ለወጣት ተጨዋቾች እድል መስጠት እንፈልጋለን በኮንፈረንስ ሊግ ብቻ ሳይሆን በሌሎች ጨዋታዎችም ማድረግ እንፈልጋለን።"ማሬስካ

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

የጨዋታ አሰላለፎች !

4:00 ማንችስተር ዩናይትድ ከ ሊዮን

4:00 ፍራንክፈርት ከ ቶተንሀም

4:00 ቼልሲ ከ ዋርሳዋ

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

“ የደጋፊውን ውለታ መመለሻ ጊዜው አሁን ነው “ ፈርናንዴዝ

የማንችስተር ዩናይትዱ አምበል ብሩኖ ፈርናንዴዝ ቡድናቸው በምሽቱ ጨዋታ ደጋፊውን ማስደሰት እንዳለበት አሳስቧል።

ከጨዋታው በፊት ስለ ክለቡ ደጋፊዎች አስተያየቱን የሰጠው ፈርናንዴዝ “ እነሱ እኛን መደገፍ መቼም አያቆሙም " ብሏል።

“ በዚህ አመት ትልቅ እገዛ አድርገውልናል ያለንበት ሁኔታ ከዚህም የከፋ እንዳይሆን ካደረጉት ምክንያቶች አንዱ እነሱ ናቸው “ ሲል ፈርናንዴዝ ተናግሯል።

አክሎም “ ደጋፊው ሁልጊዜ ከእኛ ጋር ነበር አሁን ውለታቸውን የምንመልስበት ጊዜ ነው “ በማለት ገልጿል።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

" ባለን አቅም እንተማመናለን "

የፍራንክፈርት ዋና አሰልጣኝ ቲሞ ሞለር ዛሬ ቶተንሀምን ማሰናበት የሚያስችል አቅም እንዳላቸው ገልጸዋል።

“ በራሳችን እና ባለን አቅም እርግጠኛ ነኝ “ ሲሉ አሰልጣኝ ቲሞ ሞለር ግማሽ ፍፃሜውን ለመቀላቀል መዘጋጀታቸውን ጠቁመዋል።

ቶተንሀም በዚህ ሳምንት በዎልቭስ የደረሰበት ሽንፈት ዛሬ አያዘናጋንም ያሉት አሰልጣኙ “ ትኩረታቸው የዛሬ ጨዋታ ላይ ነው " ብለዋል።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

“ አርኖልድ እንዲሳካለት እመኛለሁ “ ካራገር

የቀድሞ የሊቨርፑል ተከላካይ ጄሚ ካራገር አሌክሳንደር አርኖልድ ሪያል ማድሪድን ከተቀላቀለ እንዲሳካለት እመኛለሁ ሲል ተናግሯል።

ሊቨርፑልን በመልቀቅ ሪያል ማድሪድን ለመቀላቀል መቃረቡ ስለተነገረው አርኖልድ የተናገረው ጋራገር “ የእሱ መልቀቅ የሚያበሳጭ ነው “ ብሏል።

ካራገረ አክሎም “ ይሁን እንጂ አርኖልድ በሪያል ማድሪድ ቤት እንዲሳካለት እመኛለሁ የሊቨርፑል ደጋፊዎች እሱ በክለቡ ያደረገውን ነገር ሁልጊዜም ያደንቃሉ ብሏል።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

ኬቨን ዴብሮይን ወደ አሜሪካ ?

ቤልጂየማዊው የአማካይ ስፍራ ተጨዋች ኬቨን ዴብሮይን በውድድር ዘመኑ መጨረሻ ከማንችስተር ሲቲ ጋር ይለያያል።

አሁን ላይ አራት የአሜሪካ ሜጀር ሊግ ሶከር ክለቦች ኬቨን ዴብሮይን ለማስፈረም ፍላጎት ማሳየታቸውን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።

ኬቨን ዴብሮይን ለማስፈረም ፍላጎት ያሳዩት ኢንተር ሚያሚ ፣ ዲሲ ዩናይትድ ፣ ቺካጎ ፋየር እና ኒውዮርክ ሲቲ መሆናቸው ተገልጿል።

አሁን ላይ አራቱም ክለቦች ኬቨን ዴብሮይንን ወደ ስበስባቸው ለመቀላቀል ንግግር መጀመራቸው ተነግሯል።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

ተመላሽ እያደረግን ነው! 🔥
ሽንፈት? አይታሰብም!!!!!
በየቀኑ ለአምስት እድለኞች 500 ብር እየሸለምን ነው።
ውርርዱ ባይሳካም አምስት መቶ ብር የግልዎ ይሆናል። ይወራረዱ!
ቢሸነፉም በተመላሽ ያሸንፉ!

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

“ ያለ ጋርዲዮላ እዚህ አልሆንም ነበር “ አርቴታ

የአርሰናል አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ያለ አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ አሁን ያለሁበት አልሆንም ነበር በማለት ተናግረዋል።

“ ክብሩን አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ይውሰድ “ ያሉት ሚኬል አርቴታ ያለ እሱ አሁን እዚህ ቦታ አልገኝም ነበር በማለት ገልጸዋል።

ከጋርዲዮላ ጋር ዛሬ ጠዋት በስልክ አውርተው እንደነበር ያረጋገጡት አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ “ እሱን አመስጋኝ ነኝ “ ሲሉ ተደምጠዋል።

“ ምክትል አሰልጣኙ ያደረገኝ እሱ ነው ፣ እሱ አርኣያዬ ነው ፣ ዛሬ የተፈጠረው ነገር ሁሉ የተፈጠረው በእሱ ምክንያት ነው።" አርቴታ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

71'

ማንችስተር ዩናይትድ 2 - 1 ሊዮን

⚽ ኡጋርቴ ⚽ ቶሊሶ
⚽ ዳሎት

ድምር ውጤት :- 4-3

ቼልሲ 1-2 ዋርሳዋ

⚽ ኩኩሬላ            ⚽ ፔክሀርት

ድምር ውጤት :- 4-2

ፍራንክፈርት 0-1 ቶተንሀም

             ⚽ ሶላንኬ

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

57'

ማንችስተር ዩናይትድ 2 - 0 ሊዮን

⚽ ኡጋርቴ
⚽ ዳሎት

ድምር ውጤት :- 4-2

ቼልሲ 1-2 ዋርሳዋ

⚽ ኩኩሬላ            ⚽ ፔክሀርት

ድምር ውጤት :- 4-2

ፍራንክፈርት 0-1 ቶተንሀም

             ⚽ ሶላንኬ

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

እረፍት

ማንችስተር ዩናይትድ 2 - 0 ሊዮን

⚽ ኡጋርቴ
⚽ ዳሎት

ድምር ውጤት :- 4-2

ቼልሲ 1-1 ዋርሳዋ

⚽ ኩኩሬላ            ⚽ ፔክሀርት

ድምር ውጤት :- 4-1

ፍራንክፈርት 0-1 ቶተንሀም

⚽ ሶላንኬ

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

44 '

ቼልሲ 1-1 ዋርሳዋ

⚽ ኩኩሬላ            ⚽ ፔክሀርት

ድምር ውጤት :- 4-1

ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ሊዮን

⚽ ኡጋርቴ

ድምር ውጤት :- 3-2

ፍራንክፈርት 0-0 ቶተንሀም

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

24 '

ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ሊዮን

⚽ ኡጋርቴ

ድምር ውጤት :- 3-2

ቼልሲ 0-1 ዋርሳዋ

            ⚽ ፔክሀርት

ድምር ውጤት :- 3-1

ፍራንክፈርት 0-0 ቶተንሀም

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

10 '

ማንችስተር ዩናይትድ 1 - 0 ሊዮን

⚽ ኡጋርቴ

ድምር ውጤት :- 3-2

ፍራንክፈርት 0-0 ቶተንሀም

ቼልሲ 0-0 ዋርሳዋ

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

1 '

ማንችስተር ዩናይትድ 0 - 0 ሊዮን

ፍራንክፈርት 0-0 ቶተንሀም

ቼልሲ 0-0 ዋርሳዋ

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

“ ጨዋታው ወሳኝ ነው “ ሩበን አሞሪም

የማንችስተር ዩናይትዱ ዋና አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም የምሽቱን ጨዋታ የሻምፒየንስ ሊግ መግቢያ ቁልፍ ነው ሲሉ ገልፀውታል።

“ ጨዋታው እስካሁን ካደረግናቸው በጣም አስፈላጊው ጨዋታ ነው " ያሉት ሩበን አሞሪም “ ዩሮፓ ሊግ ሻምፒየንስ ሊግ መግቢያ ቁልፋችን ነው “ብለዋል።

“ ተጨዋቾቹ ከመጨረሻው ጨዋታ የተሻለ እንቅስቃሴ ማድረግ ይፈልጋሉ ፣ ለደጋፊዎቻችን ጥሩ እንቅስቃሴ በማሳየት ግማሽ ፍፃሜውን መቀላቀል እንፈልጋለን።“ሩበን አሞሪም

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

የራስሙስ ሆይሉንድ የዩናይትድ ቆይታ ?

ማንችስተር ዩናይትዶች በዴንማርካዊው አጥቂ ራስሙስ ሆይሉንድ የወደፊት ቆይታ ዙሪያ እስካሁን የመጨረሻ ውሳኔ ላይ እንዳልደረሱ ተገልጿል።

በአሁን ሰዓት ማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋቹ በሚሸጥበት ሁኔታ ላይ እየሰሩ እንዳልሆነ ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።

ይሁን እንጂ በሚቀጥሉት ሳምንታት ነገሮች ሊቀየሩ እንደሚችሉ ተዘግቧል።

@Tikvahethsport    @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

“ ዩናይትድ ምርጥ ግብ ጠባቂ አለው “ ፓውሎ ፎንሴካ

የኦሎምፒክ ሊዮኑ ዋና አሰልጣኝ ፓውሎ ፎንሴካ ማንችስተር ዩናይትድ ዛሬ ምርጥ አቋሙን ያሳያል ብለው እንደሚጠብቁ ገልጸዋል።

“ ዩናይትድ ትልቅ ክለብ ነው “ ያሉት አሰልጣኝ ፓውሎ ፎንሴካ “ በሊጉ ጥሩ ላይ ባይሆኑም በዩሮፓ ሊግ ጥሩ ነገር እያሳዩ ነው “ ብለዋል።

አክለውም “ ማንችስተር ዩናይትድ ዛሬ የአመቱን ምርጥ እንቅስቃሴ ያደርጋል ብዬ እጠብቃለሁ “ ሲሉ ተናግረዋል።

“ ማንችስተር ዩናይትድ ምርጥ ግብ ጠባቂ አለው ፤ አንድሬ ኦናና ምርጥ ግብ ጠባቂ ነው ያንን እናውቃለን።“ ፓውሎ ፎንሴካ

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

ቶተንሀም የተጫዋቹን ግልጋሎት አያገኝም !

የሰሜን ለንደኑ ክለብ ቶተንሀም በዛሬው የፍራንክፈርት የዩሮፓ ሊግ ጨዋታ የወሳኝ የፊት መስመር ተጨዋቹን ግልጋሎት አያገኝም።

ደቡብ ኮርያዊው የፊት መስመር ተጨዋች ሰን ሁንግ ሚን ለጨዋታው ወደ ጀርመን አለማምራቱን አሰልጣኝ አንሄ ፖስቴኮግሉ ገልጸዋል።

“ ሰን አብሮን አልተጓዘም ጨዋታው የሚያልፈው ብቸኛው ተጨዋች ነው እግሩ ላይ የተወሰነ ጉዳት አለበት " ሲሉ አሰልጣኝ ፖስቴኮግሉ ገልጸዋል።

ለንደን ላይ የተደረገው የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት መጠናቀቁ የሚታወስ ነው።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

ክርስቲያኖ ሮናልዶ ሙዚየም ሊከፈትለት ነው !

ፖርቹጋላዊው የአምስት ጊዜ ባሎን ዶር አሸናፊ ተጨዋች ክርስቲያኖ ሮናልዶ በቻይና ሆንግኮንግ ሙዚየም ሊከፈትለት መሆኑ ተገልጿል።

በ ሆንግኮንግ የሚከፈተው " CR7 Life " የተሰኘው የክርስቲያኖ ሮናልዶ ሙዚየም በሚቀጥለው ሐምሌ ወር እንደሚመረቅ ተነግሯል።

ክርስቲያኖ ሮናልዶ በ ሆንግኮንግ ተገኝቶ የሚከፈትለትን ሙዚየም በይፋ እንደሚከፍት ቀጠሮ መያዙ ተዘግቧል።

የሚከፈተው ሙዚየም የክርስቲያኖ ሮናልዶን ስኬታማ የእግርኳስ ህይወት እና ስኬቶቹን በዝርዝር እንደሚያሳይ ተገልጿል።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

ኔይማር በድጋሜ ጉዳት አጋጠመው !

ብራዚላዊው የሳንቶስ የፊት መስመር ተጨዋች ኔይማር ትላንት በድጋሜ አዲስ ጉዳት እንዳጋጠመው ተገልጿል።

ኔይማር ትላንት ሌሊት ክለቡ ሳንቶስ የሊግ ጨዋታውን ባሸነፈበት ጨዋታ በመጀመሪያው አጋማሽ ተቀይሮ ለመውጣት ተገዷል።

በተደጋጋሚ ጉዳቶች ምክንያት ሲቸገር የቆየው ኔይማር አሁን ላይ የጡንቻ ጉዳት እንዳጋጠመው ተነግሯል።

@Tikvahethsport     @kidusyoftahe

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

Can PlayStation እና Tv Market

እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤ ለፋሲካ በአል በሰላም አደረሳቹ እያልን በአል ምክንያት በማረግ Television እና ጂፓሶቻችን ላይ ልዩ ቅናሽ አድገናል

Television በፈለጉት Size እና አይነት እኛ ጋር ያገኛሉ


CAN PLAYSTATION
PlayStation ከኛ ጋር በፈለጉት አይነት በቅናሽ እኛ ዘንድ ያገኛሉ

🤝Tanks for choice

አድራሻ፡፦
ቁጥር 1  መገናኛ መተባበር ህንፃ

ቁጥር  2 መገናኛ 22 Taxi መያጃ ጡር ህንፃ 1ኛ ፎቅ ሱቅ ቁጥር  F14

ቁጥር 3   ቦሌ ብራስ Celavi burger አጠገብ ዘንባባ ህንፃ  ምድር ላይ

ስልክ፦ 0910529770 ወይም                  0977349492
0914646972  ይደውሉ

ለአዳዲስ መረጃ Telegram channel join ይበሉ ፦
/channel/CanPlaystation

                       👍Update Your Life

Читать полностью…

TIKVAH-SPORT

“ ዋንጫውን ማሸነፍ እንችላለን “ ቡካዩ ሳካ

የመድፈኞቹን አንድ ግብ ያስቆጠረው ቡካዩ ሳካ ቡድናቸው ዋንጫውን ማሸነፍ እንደሚችል ገልጿል።

“ የአውሮፓ ምርጡን ቡድን በሜዳው እና በሜዳችን ማሸነፍ እንደምንችል አሳይተናል “ ሲል ቡካዩ ሳካ ተናግሯል።

አርሰናል የሻምፒየንስ ሊግ ዋንጫውን “ ማሸነፍ ይችላል “ የሚለው ቡካዩ ሳካ ይህንን ማመን እፈልጋለሁ ሲል ገልጿል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

Читать полностью…
Подписаться на канал