ኤሲ ሚላን ድል አድርጓል !
የሴርያው ክለብ ኤሲ ሚላን በኮፓ ኢታሊያ ተቀናቃኙን ኢንተር ሚላን 3ለ0 ማሸነፍ ችሏል።
ሉካ ጆቪች ሁለት ጎሎች እና ሬንደርስ የኤሲ ሚላንን የማሸነፊያ ግቦች ከመረብ አሳርፈዋል።
ኤሲ ሚላን በደርሶ መልስ ውጤት 4ለ1 ኢንተር ሚላንን በመርታት ለኮፓ ኢታሊያ ፍፃሜ ማለፋቸውን ማረጋገጥ ችለዋል።
ሮሴነሪዎች ድሉን ተከለትሎ የሶስትዮሽ ዋንጫ የማሸነፍ ህልም የነበራቸውን ኢንተር ሚላንን ከጉዟቸው አስቀርተዋል።
ሁለቱ ክለቦች በዘንድሮው የውድድር ዘመን አምስት ጊዜ ሲገናኙ ኢንተር ሚላን ድል ማድረግ አልቻለም።
የኮፓ ኢታሊያ የፍፃሜ ውድድር በ ኤሲ ሚላን እና ቦሎኛ/ኢምፖሊ አሸናፊ ጋር የሚደረግ ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
90 አርሰናል 2 - 2 ክሪስታል ፓላስ
⚽️ኪዊዮር ⚽️ ኢዜ
⚽️ ትሮሳርድ ⚽️ ማቴታ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
43 ‘ አርሰናል 2 - 1 ክሪስታል ፓላስ
⚽️ኪዊዮር ⚽️ ኢዜ
⚽️ ትሮሳርድ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
26 ‘ አርሰናል 1 - 0 ክሪስታል ፓላስ
⚽️ኪዊዮር
@tikvahethsport @kidusyoftahe
2’ አርሰናል 1 - 0 ክሪስታል ፓላስ
⚽️ኪዊዮር
@tikvahethsport @kidusyoftahe
አርሰናል የተጫዋቹን ውል ለማራዘም ንግግር ጀመረ !
የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል የመሐል ሜዳ ተጫዋቹን ቶማስ ፓርቴ ኮንትራት ለማራዘም ንግግር መጀመራቸውን ዘ አትሌቲክ አስነብቧል።
የ 31ዓመቱ ቶማስ ፓርቴ ኮንትራቱ በአመቱ መጨረሻ የሚጠናቀቅ ሲሆን ክለቡ እና አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ውሉን የማራዘም ፍላጎት እንዳላቸው ተዘግቧል።
ጋናዊው ቶማስ ፓርቴ እና ቤተሰቡ በለንደን ባለው ቆይታም ደስተኛ መሆናቸው ተዘግቧል።
ቶማስ ፓርቴ በክለቡ ለአንድ ወይም ለሁለት አመታት የሚያቆየውን ኮንትራት በቅርቡ ይፈራረማል ተብሎ ይጠበቃል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
“ ዩሮፓ ሊግ ፍፃሜ መድረስ እንፈልጋለን “
የቀያይ ሴጣኖቹ ተጫዋች ሜሰን ማውንት በቀሪ የጨዋታ መርሐ ግብሮች ላይ ለቡድኑ ሙሉ ግልጋሎት መስጠት እንደሚፈልግ ገልጿል።
“ በቂ የመጫወቻ ጊዜ በቀሪ የውድድር ጊዜ ያስፈልገኛል “ ያለው ሜሰን ማውንት “ በሁሉም ጨዋታዎች ላይ መኖር እፈልጋለሁ“ ብሏል።
በተጨማሪም ቡድኑ በዩሮፓ ሊግ እስከ ፍፃሜ እንደሚጓዝ በመጠቆም “ በዩሮፓ ሊግ ፍፃሜ መጫወት አለብን እቅዳችን ይህ ነው “ ሲል ተደምጧል።
በቀሪ የጨዋታ መርሐ ግብር ቡድኑ የተሻለ ደረጃን ይዞ እንዲያጠናቅቅ የተሻላቸውን እንደሚያደርጉ ገልጿል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
#Wanawsport_MedaBot
በሜዳ ቦት ምን ጎድሎ? የእጅ ስልክዎትን ተጠቅመው የስፖርት ትጥቅዎትን ማዘዝ እንደሚችሉ ያውቃሉ ካለምንም ስልክ ጥሪ እና እንግልት !
በሜዳ ቦት የስፖርት ትጥቅዎትን ልኬት፣አርማ፣የተጫዋች ቁጥር፣ስም እንደልብዎት ካለገደብ መቀያየር እና ማስገባት ይችላል።
ሊንኩን በመጫን ወደ ሜዳ ቦት ይሂዱ። /channel/WanawSportsBot
📞ይደውሉልን
8️⃣2️⃣8️⃣9️⃣
🛫ወደ ቦቱ ለመሄድ🤖🛫Читать полностью…
🔗 /channel/WanawSportsBot 🔗
ሮማን አብራሞቪች ዝምታቸውን ይሰብራሉ !
የቀድሞ የቼልሲ እግርኳስ ክለብ ባለቤት ሮማን አብራሞቪች ስለ ቼልሲ ክለብ ሽያጭ እና ተያያዥ ጉዳዮች በቅርቡ በሚወጣው መፅሐፋቸው ላይ እንደተናገሩ ተዘግቧል።
ሮማን አብራሞቪች ከሩሲያ መንግስት ጋር ባለቸው ግንኙነት የእንግሊዝ መንግስት ወደ ሀገሪቷ እንዳይገቡ ማገዳቸው የሚታወስ ነው።
በዚህም ሮማን አብራሞቪች ክለቡን በ 2.2 ቢልዮን ፓውንድ ለአሜሪካው ባለሀብት ቶድ ቦህሊ መሸጣቸው ይታወቃል።
ሮማን አብራሞቪች በመፅሐፋቸው የሽያጭ ሁኔታዎችን እና ተያያዠ ጉዳዮችን ማካተታቸው ተገልጿል።
" የቼልሲ እግር ኳስ ክለብ ሽያጭ እና እገዳዎቹ " የሚል ርዕስ እንዳለው የተገለፀው መፅሐፉ በቀጣይ ወር ለአንባቢያን ይደርሳል ተብሎ ይጠበቃል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
“ ለማድሪድ እንደማልመጥን ተሰምቶኝ ነበር “ ቪንሰስ
ብራዚላዊው ተጨዋች ቪንሰስ ጁኒየር በቅርቡ በሚወጣው ዘጋቢ ፊልሙ “ ለሪያል ማድሪድ ለመጫወት በቂ እንዳልሆንኩ ተሰምቶኝ ነበር " በማለት ተናግሯል።
ቪንሰስ ጁኒየር ሲናገርም “ ሪያል ማድሪድ ስደርስ ለአንዱ ጓደኛዬ እኔ ከእነዚህ ሰዎች ጋር ለመጫወት በቂ ነኝ ብዬ አላስብም ብዬ ነግሬው ነበር “ ብሏል።
“ ጥሩ ሰው እንድሆን አይደለም የሚፍፈልጉኝ ፤ ግቦችን እንዳስቆጥር ነው “ ሲል ቪንሰስ ጁኒየር ተናግሯል።
“ በሻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ጎል ሳስቆጥር ስታዲየም ሲረበሽ ተሰምቶኛል ከዛ በፊት እንደዛ አይነት ነገር አይቼ አላውቅም። “ ቪንሰስ ጁነየር
በዘጋቢ ፊልሙ አስተያየታቸውን ከሰጡ የቀድሞ ተጨዋቾች መካከል ብራዚላዊው ሮናልዶ ናዛሪዮ አንዱ ሲሆን “ እሱ የወደፊት የብራዚል ተስፋ ነው “ ብሏል።
የቀድሞ የቡድን አጋሩ ካሪም ቤንዜማ በበኩሉ “ ቪንሰስ ጁኒየር ለእኔ ቁጥር አንድ ነው “ ሲል ገልፆታል።
የቪንሰስ ጁኒየር ሙሉ ዘጋቢ ፊልም ግንቦት 7/2017 ዓ.ም ለህዝብ እይታ ይቀርባል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
" ቡድኑ ሙሉ ለሙሉ ተቀይሯል " ጋርዲዮላ
የማንችስተር ሲቲው ዋና አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ቡድናቸው ባለፉት ጨዋታዎች ከፍተኛ ለውጥ ማሳየቱን ገልጸዋል።
“ በመጨረሻ ደቂቃ ግብ አስቆጥረን አሸንፈናል ፤ ሶስት በጣም ወሳኝ ነጥቦችን አሳክተናል ደስተኛ ነኝ “ ሲሉ አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ተናግረዋል።
“ አስቶን ቪላ ከፕርሚየር ሊግ ምርጥ ቡድኖች አንዱ ነው ፤ እነሱ እንዴት እንደሚጫወቱ ባለፈው ሳምንት በፒኤስጂ ጨዋታ ተመልክተናል።“ ፔፕ ጋርዲዮላ
አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ አክለውም “ ከበርንማውዝ ጨዋታ በኋላ ቡድኑ በደንብ ተቀይሯል “ ሲሉ አድንቀዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ኦዶች ዛሬም ከፍ ብለዋል!
ታዲያ ምን ይጠብቃሉ? ለማሸነፍ በተመቻቹ ኦዶች ይወራረዱ!
አሁኑኑ Betika.et ላይ ብቻ!
ቤቲካ የአሸናፊዎች ቤት!
ማንችስተር ሲቲ ወሳኝ ድል አሳክቷል !
በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ መርሐግብር ማንችስተር ሲቲ ከአስቶን ቪላ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 2ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
የማንችስተር ሲቲን የማሸነፊያ ግቦች በርናርዶ ሲልቫ እና ማቲውስ ኑኔስ ሲያስቆጥሩ ለአስቶን ቪላ ማርከስ ራሽፎርድ ከመረብ አሳርፏል።
እንግሊዛዊው ተጨዋች ማርከስ ራሽፎርድ ማንችስተር ሲቲ ላይ ስድስተኛ የፕርሚየር ሊግ ጎሉን አስቆጥሯል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
3️⃣ ማንችስተር ሲቲ :- 61 ነጥብ
7️⃣ አስቶን ቪላ :- 57 ነጥብ
ቀጣይ የሊጉ መርሐግብር ?
አርብ - ማንችስተር ሲቲ ከ ዎልቭስ
ቅዳሜ - አስቶን ቪላ ከ ፉልሀም
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
እረፍት
ማንችስተር ሲቲ 1 - 1 አስቶን ቪላ
⚽ ሲልቫ ⚽ ራሽፎርድ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
14 '
ማንችስተር ሲቲ 1 - 0 አስቶን ቪላ
⚽ ሲልቫ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
ተጠናቀቀ | አርሰናል 2 - 2 ክሪስታል ፓላስ
⚽️ኪዊዮር ⚽️ ኢዜ
⚽️ ትሮሳርድ ⚽️ ማቴታ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
እረፍት | አርሰናል 2 - 1 ክሪስታል ፓላስ
⚽️ኪዊዮር ⚽️ ኢዜ
⚽️ ትሮሳርድ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
29 ‘ አርሰናል 1 - 1 ክሪስታል ፓላስ
⚽️ኪዊዮር ⚽️ ኢዜ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
15 ‘ አርሰናል 1 - 0 ክሪስታል ፓላስ
⚽️ኪዊዮር
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ተጀመረ | አርሰናል 0 - 0 ክሪስታል ፓላስ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የጨዋታ አሰላለፍ !
4:00 አርሰናል ከ ክሪስታል ፓላስ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ሽመልስ በቀለ 1⃣8⃣ ገስት ሀውስ
በውቢቷ ሀዋሳ ቆይታዎ የት ለማረፍ አስበዋል ? ንፁህ እና በደንበኞቻችን ተወዳጅ በሆነው የእንግዳ ማረፊያችን መጥተው የእረፍት ጊዜውን ያሳልፉ።
እንግዶቻችንን ተቀበልን ለእይታ ሳቢ በሆነው የእንግዳ ማረፊያችን ማስተናገድ ከጀመርን አመታትን አስቆጥረናል።
አድራሻችን :- ሀዋሳ አርቴፍሻል ስታዲየም መንገድ ላይ ያገኙናል።
ለተጨማሪ መረጃ እና ለትዕዛዝዎ ይደውሉልን :- 0928684848
#ShemelesBekele18
“ ሜሲ ለብቻው ለውጥ የማምጣት አቅም አለው “
የቀድሞ ታሪካዊ የብራዚል ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች ቤቤቶ “ የአሜሪካ ሊግ ለውጥ ላይ ነው “ ሲል አስተያየቱን ሰጥቷል።
ቤቤቶ በሰጠው አስተያየት “ የአሜሪካ ሊግ ባለፉት አመታት ተለውጧል ፣ እንደ ሊዮኔል ሜሲ ያሉ ታላላቅ ተጫዋቾች ለለውጡ ትልቅ አቅም አላቸው “ ብሏል።
ቤቤቶ አያይዞም “ ሜሲ የትኛውንም ጨዋታ የመቀየር አቅም አለው “ ያለ ሲሆን በአለም የክለቦች ዋንጫ ላይ ተሳታፊ መሆኑ ትኩረትን እንደሚስብ ገልጿል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ጆርጂንሆ ወደ ሳውዲ አረቢያ ?
የመድፈኞቹ የመሐል ሜዳ ተጫዋች ጆርጂንሆ በሳውዲ አረቢያው አዲስ ክለብ እየተፈለገ እንደሚገኝ የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሀን ዘግበዋል።
በትላንትናው ዕለት ወደ ሳውዲ ሮሽን ሊግ ማደጉን ያረጋገጠው ኒዮም ክለብ የጆርጂንሆ ፈላጊ መሆናቸው በዘገባው ተገልጿል።
ኒዮም እግር ኳስ ክለብ በቡድኑ ውስጥ ሰይድ ቤንራህማ እና አህመድ ሄጋዚን የመሳሰሉ ተጫዋቾች በስብስባቸው አካተው ይገኛሉ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
“ ጨዋታውን ማሸነፍ ፈልገን ነበር “ ኤምሬ
የአስቶን ቪላው ዋና አሰልጣኝ ኡናይ ኤምሬ በማንችስተር ሲቲ ጨዋታ በተመዘገበው ውጤት ደስተኛ አለመሆናቸውን ገልጸዋል።
“ ጨዋታውን ማሸነፍ ፈልገን ነበር “ ያሉት አሰልጣኝ ኡናይ ኤምሬ “አቻ ውጤት እንኳን አልቀበልም “ በማለት ተናግረዋል።
“ በሽንፈቱ አዝኛለሁ “ የሚሉት ኡናይ ኤምሬ “ በፒኤስጂ ጨዋታ በመጨረሻ ደቂቃ ጎል ተቆጥሮብን ነበር ሁኔታው ዛሬም ተደግሞብናል” ብለዋል።
“ ማንችስተር ሲቲን ለማስቆም ተፋልመናል ነገርግን የእነሱ አቅም ለእኛ የበለጠ ከፍተኛ ነበር “ሲሉም ተደምጠዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
Can PlayStation
PlayStation 4 Slim Packed ከ5 Game ጋር በ 45,000ብር ብቻ
2 jestic
Packed Brand New
With 5 Game (FIFA 25 included)
Full accessories
6 month without Power supply
CAN TV
Television ከኛ ጋር በፈለጉት አይነት በቅናሽ እኛ ዘንድ ያገኛሉ
ባሎት ማንኛውም እቃ መቀያየር ይቻላል
ብዛት አቅርበናል
ለክፍለ ሀገር እናቀርባለን ይደውሉ
🤝Tanks for choice
አድራሻ፡፦
ቁጥር 1 መገናኛ መተባበር ህንፃ
ቁጥር 2 መገናኛ 22 Taxi መያጃ ጡር ህንፃ 1ኛ ፎቅ ሱቅ ቁጥር F14
ቁጥር 3 ቦሌ ብራስ Celavi burger አጠገብ ዘንባባ ህንፃ ምድር ላይ
ስልክ፦ 0910529770 ወይም 0977349492
0914646972 ይደውሉ
ለአዳዲስ መረጃ Telegram channel join ይበሉ ፦
/channel/CanPlaystation
👍Update Your Life
Can PlayStation እና Tv Market
ባርሴሎና መሪነቱን አጠናከረ !
የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና ከማዮርካ ጋር ያደረገውን የሊግ መርሐግብር 1ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
የባርሴሎናን የማሸነፊያ ግብ ዳኒ ኦልሞ አስቆጥሯል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
1️⃣ ባርሴሎና :- 76 ነጥብ
7️⃣ ማዮርካ :- 44 ነጥብ
ቀጣይ መርሐግብር
ቅዳሜ - ሪያል ቫላዶሊድ ከ ባርሴሎና
ሰኞ - ጂሮና ከ ማዮርካ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
90+3 '
ማንችስተር ሲቲ 2 - 1 አስቶን ቪላ
⚽ ሲልቫ ⚽ ራሽፎርድ
⚽ ኑኔስ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
19 '
ማንችስተር ሲቲ 1 - 1 አስቶን ቪላ
⚽ ሲልቫ ⚽ ራሽፎርድ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
2 '
ማንችስተር ሲቲ 0 - 0 አስቶን ቪላ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe