90 '
ፉልሀም 1 - 2 ቼልሲ
⚽ ኢዎቢ ⚽ ጆርጅ
ማንችስተር ዩናይትድ 0 - 1 ዎልቭስ
⚽ ሳራብያ
ኢፕስዊች ታውን 0 - 3 አርሰናል
⚽⚽ ትሮሳርድ
⚽ ማርቲኔሊ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
78 '
ማንችስተር ዩናይትድ 0 - 1 ዎልቭስ
⚽ ሳራብያ
ኢፕስዊች ታውን 0 - 3 አርሰናል
⚽⚽ ትሮሳርድ
⚽ ማርቲኔሊ
ፉልሀም 1 - 0 ቼልሲ
⚽ ኢዎቢ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
ይገምቱ ይሸለሙ
የሊቨርፑል እና ሌስተርን ጨዋታ ውጤት ገምተው በትክክል ላወቁ ሶስት ቤተሰቦቻችን የአንድ መቶ ብር ካርድ የምንሸልምዎ ይሆናል።
የውድድሩ ህጎች ምን ይመስላሉ ?
√ ተሳታፊዎች ግምቶቻቸውን ከዚህ ፖስት ስር ባለው የሀሳብ መስጫ ሳጥን #ብቻ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።
√ ኤዲት የተደረጉ ምላሾች በፍፁም ተቀባይነት አይኖራቸውም።
√ ግምትዎን መላክ የሚቻለው እስከ 12:30 ሰዓት ብቻ ነው።
🔴 ይነበብ
አንድ የቤተሰባችን አባል ግምት ማስቀመጥ የሚችለው #አንዴ ብቻ ነው። ከአንድ ጊዜ በላይ የመለሰ ቤተሰባችን ሽልማት አይደርሰውም።
መልካም ዕድል !
@tikvahethsport
እረፍት
ኢፕስዊች ታውን 0 - 2 አርሰናል
⚽ ትሮሳርድ
⚽ ማርቲኔሊ
ፉልሀም 1 - 0 ቼልሲ
⚽ ኢዎቢ
ማንችስተር ዩናይትድ 0 - 0 ዎልቭስ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
21 '
ኢፕስዊች ታውን 0 - 1 አርሰናል
⚽ ትሮሳርድ
ፉልሀም 1 - 0 ቼልሲ
⚽ ኢዎቢ
ማንችስተር ዩናይትድ 0 - 0 ዎልቭስ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
10 '
ፉልሀም 0 - 0 ቼልሲ
ኢፕስዊች ታውን 0 - 0 አርሰናል
ማንችስተር ዩናይትድ 0 - 0 ዎልቭስ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
ይገምቱ ይሸለሙ
የማንችስተር ዩናይትድ እና ዎልቭስን ጨዋታ ውጤት ገምተው በትክክል ላወቁ ሶስት ቤተሰቦቻችን የአንድ መቶ ብር ካርድ የምንሸልምዎ ይሆናል።
የውድድሩ ህጎች ምን ይመስላሉ ?
√ ተሳታፊዎች ግምቶቻቸውን ከዚህ ፖስት ስር ባለው የሀሳብ መስጫ ሳጥን #ብቻ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።
√ ኤዲት የተደረጉ ምላሾች በፍፁም ተቀባይነት አይኖራቸውም።
√ ግምትዎን መላክ የሚቻለው እስከ 10:00 ሰዓት ብቻ ነው።
🔴 ይነበብ
አንድ የቤተሰባችን አባል ግምት ማስቀመጥ የሚችለው #አንዴ ብቻ ነው። ከአንድ ጊዜ በላይ የመለሰ ቤተሰባችን ሽልማት አይደርሰውም።
መልካም ዕድል !
@tikvahethsport
የጨዋታ አሰላለፎች !
10:00 ፉልሀም ከ ቼልሲ
10:00 ኢፕስዊች ታውን ከ አርሰናል
10:00 ማንችስተር ዩናይትድ ከ ዎልቭስ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
ባርሴሎና ወሳኝ ድል አሳክቷል !
የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና ከሴልታ ቪጎ ጋር ያደረገውን የሊግ መርሐግብር 4ለ3 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
የባርሴሎናን የማሸነፊያ ግቦች ራፊና 2x ፣ ፌራን ቶሬስ እና ዳኒ ኦልሞ ሲያስቆጥሩ ለሴልታቪጎ ኢግሌሲያስ 3x አስቆጥሯል።
በጨዋታው ፖላንዳዊው የባርሴሎና የፊት መስመር ተጨዋች ሮበርት ሌዋንዶውስኪ ጉዳት አጋጥሞታል።
ራፊና በውድድር ዘመኑ አስራ አምስተኛ የላሊጋ ግቡን አስቆጥሯል።
ባርሴሎና ከ 3ለ1 መመራት በመነሳት በወሰዱት የበላይነት ጨዋታውን ማሸነፍ ችለዋል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
1️⃣ ባርሴሎና :- 73 ነጥብ
7️⃣ ሴልታ ቪጎ :- 42 ነጥብ
ቀጣይ መርሐግብር
ረቡዕ - ሴልታ ቪጎ ከ ቪያርያል
ማክሰኞ - ባርሴሎና ከ ማዮርካ
ማንችስተር ሲቲ ወሳኝ ድል አሳክቷል !
በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ መርሐግብር ማንችስተር ሲቲ ከኤቨርተን ጋር ያደረገውን ጨዋታ 2ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
የማንችስተር ሲቲን የማሸነፊያ ግብ ኒኮ ኦሬሊ እና ማቲኦ ኮቫቺች ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።
የማንችስተር ሲቲው ተጨዋች ኦሬሊ በ 2025 ባደረጋቸው አስር ጨዋታዎች አምስት ጎሎችን አስቆጥሮ ሁለት አመቻችቶ አቀብሏል።
በሌሎች ጨዋታዎች
- ዌስትሀም ዩናይትድ ከሳውዝሀፕተን 1ለ1 እንዲሁም
- ክሪስታል ፓልስ ከበርንማውዝ 0ለ0 ሲለያዩ
- ብሬንትፎርድ ብራይተንን 4ለ2 አሸንፏል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
4️⃣ ማንችስተር ሲቲ :- 58 ነጥብ
1️⃣3️⃣ ኤቨርተን :- 38 ነጥብ
ቀጣይ የሊጉ መርሐግብር ?
ቅዳሜ - ቼልሲ ከ ኤቨርተን
ማክሰኞ - ማንችስተር ሲቲ ከ አስቶን ቪላ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
68'
ባርሴሎና 3-3 ሴልታ ቪጎ
⚽ ፌራን ⚽⚽⚽ ኢግሌስያስ
⚽ ኦልሞ
⚽ ራፊንሀ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
85 '
ኤቨርተን 0 - 1 ማንችስተር ሲቲ
⚽ ኦሬሊ
ብሬንትፎርድ 3-2 ብራይተን
⚽⚽ ምቤሞ ⚽ ዌልቤክ
⚽ ዊሳ
ዌስትሀም 1-0 ሳውዝሀምፕተን
⚽ ቦውን
ክሪስታል ፓላስ 0-0 በርንማውዝ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
78 '
ኤቨርተን 0 - 0 ማንችስተር ሲቲ
ብሬንትፎርድ 3-1 ብራይተን
⚽⚽ ምቤሞ ⚽ ዌልቤክ
⚽ ዊሳ
ዌስትሀም 1-0 ሳውዝሀምፕተን
⚽ ቦውን
ክሪስታል ፓላስ 0-0 በርንማውዝ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
58 '
ኤቨርተን 0 - 0 ማንችስተር ሲቲ
ብሬንትፎርድ 2-1 ብራይተን
⚽⚽ ምቤሞ ⚽ ዌልቤክ
ዌስትሀም 1-0 ሳውዝሀምፕተን
ክሪስታል ፓላስ 0-0 በርንማውዝ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
83 '
ፉልሀም 1 - 1 ቼልሲ
⚽ ኢዎቢ ⚽ ጆርጅ
ማንችስተር ዩናይትድ 0 - 1 ዎልቭስ
⚽ ሳራብያ
ኢፕስዊች ታውን 0 - 3 አርሰናል
⚽⚽ ትሮሳርድ
⚽ ማርቲኔሊ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
76'
ኢፕስዊች ታውን 0 - 3 አርሰናል
⚽⚽ ትሮሳርድ
⚽ ማርቲኔሊ
ፉልሀም 1 - 0 ቼልሲ
⚽ ኢዎቢ
ማንችስተር ዩናይትድ 0 - 0 ዎልቭስ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
56'
ኢፕስዊች ታውን 0 - 2 አርሰናል
⚽ ትሮሳርድ
⚽ ማርቲኔሊ
ፉልሀም 1 - 0 ቼልሲ
⚽ ኢዎቢ
ማንችስተር ዩናይትድ 0 - 0 ዎልቭስ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
ሲዳማ ቡና ድል አድርጓል !
በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ሀያ ስድስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሲዳማ ቡና ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።
የሲዳማ ቡናንን የማሸነፊያ ግብ ፍቅረየሱስ ተክለብርሃን ከመረብ አሳርፏል።
ሲዳማ ቡና ተከታታይ ሶስተኛ ድላቸውን አሳክተዋል።
2️⃣ ኢትዮጵያ ቡና :- 39 ነጥብ
8️⃣ ሲዳማ ቡና :- 35 ነጥብ
ቀጣይ መርሐግብር ?
ሐሙስ - ኢትዮጵያ ቡና ከ ድሬዳዋ ከተማ
ቅዳሜ - ሀዋሳ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
30 '
ኢፕስዊች ታውን 0 - 2 አርሰናል
⚽ ትሮሳርድ
⚽ ማርቲኔሊ
ፉልሀም 1 - 0 ቼልሲ
⚽ ኢዎቢ
ማንችስተር ዩናይትድ 0 - 0 ዎልቭስ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
16 '
ኢፕስዊች ታውን 0 - 1 አርሰናል
⚽ ትሮሳርድ
ፉልሀም 0 - 0 ቼልሲ
ማንችስተር ዩናይትድ 0 - 0 ዎልቭስ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
ተጀመረ
ፉልሀም 0 - 0 ቼልሲ
ኢፕስዊች ታውን 0 - 0 አርሰናል
ማንችስተር ዩናይትድ 0 - 0 ዎልቭስ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
ይገምቱ ይሸለሙ
የአርሰናል እና ኢፕስዊችን ጨዋታ ውጤት ገምተው በትክክል ላወቁ ሶስት ቤተሰቦቻችን የአንድ መቶ ብር ካርድ የምንሸልምዎ ይሆናል።
የውድድሩ ህጎች ምን ይመስላሉ ?
√ ተሳታፊዎች ግምቶቻቸውን ከዚህ ፖስት ስር ባለው የሀሳብ መስጫ ሳጥን #ብቻ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።
√ ኤዲት የተደረጉ ምላሾች በፍፁም ተቀባይነት አይኖራቸውም።
√ ግምትዎን መላክ የሚቻለው እስከ 10:00 ሰዓት ብቻ ነው።
🔴 ይነበብ
አንድ የቤተሰባችን አባል ግምት ማስቀመጥ የሚችለው #አንዴ ብቻ ነው። ከአንድ ጊዜ በላይ የመለሰ ቤተሰባችን ሽልማት አይደርሰውም።
መልካም ዕድል !
@tikvahethsport
“ በሲቲ መቆየት እንደምፈልግ ብጠይቅም አልተቀበሉኝም “ ዴብሮይን
ቤልጂየማዊው አማካይ ኬቨን ዴብሮይን ማንችስተር ሲቲ አዲስ ውል ባለማቅረቡ እንደተበሳጨ በሰጠው አስተያየት ገልጿል።
“ በአመቱ ውስጥ አዲስ ውል አለማቅረባቸው አስደንግጦኝ ነበር “ ያለው ዴብሮይን ቀጥለው ጠርተውኝ ውሌን ማራዘም እንደማይፈልጉ ነግረውኛል ብሏል።
“ ገና ብዙ ማድረግ የምችለው ነገር አለ ብዬ ላስረዳቸው ሞክሬያለሁ ፤ 25ዓመቴ እንዳልሆነ አውቃለሁ ነገርግን አሁንም ማድረግ እችላለሁ።“ ሲል ዴብሮይን ተናግሯል።
“ በሲቲ መቀጠል እንደምፈልግ ነግሬያቸዋለሁ ነገርግን ሊቀበሉኝ ፍቃደኛ አልሆኑም ፣ ብንወደውም ብንጠላውም መሰነባበቻ ጊዜው አሁን ነው።“ ዴብሮይን
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
90+8'
ባርሴሎና 4-3 ሴልታ ቪጎ
⚽ ፌራን ⚽⚽⚽ ኢግሌስያስ
⚽ ኦልሞ
⚽⚽ ራፊንሀ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
90 '
ኤቨርተን 0 - 2 ማንችስተር ሲቲ
⚽ ኦሬሊ
⚽ ኮቫቺች
ብሬንትፎርድ 3-2 ብራይተን
⚽⚽ ምቤሞ ⚽ ዌልቤክ
⚽ ዊሳ
ዌስትሀም 1-1 ሳውዝሀምፕተን
⚽ ቦውን
ክሪስታል ፓላስ 0-0 በርንማውዝ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
65 '
ባርሴሎና 2-3 ሴልታ ቪጎ
⚽ ፌራን ⚽⚽⚽ ኢግሌስያስ
⚽ ኦልሞ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
63 '
ባርሴሎና 1-3 ሴልታ ቪጎ
⚽ ፌራን ⚽⚽⚽ ኢግሌስያስ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
ባየር ሙኒክ መሪነቱን አጠናክሯል !
በጀርመን ቡንደስሊጋ ሰላሳኛ ሳምንት መርሐግብር ባየር ሙኒክ ከሄደንሄም ጋር ያደረገውን ጨዋታ 4ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፏል።
የባየር ሙኒክን የማሸነፊያ ግቦች ሀሪ ኬን ፣ ኮንራድ ላይመር ፣ ኪንግስሌይ ኮማን እና ኪሚችአስቆጥረዋል።
ሀሪ ኬን በውድድር ዘመኑ ሀያ አራተኛ የቡንደስሊጋ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
የሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ምን ይመስላል ?
1️⃣ ባየር ሙኒክ :- 72 ነጥብ
1️⃣6️⃣ ሄደንሄም :- 22 ነጥብ
ቀጣይ መርሐግብር ?
አርብ - ስቱትጋርት ከ ሄደንሄም
ቅዳሜ - ባየር ሙኒክ ከ ሜንዝ
⏩ የሌሎች የቡንደስሊጋ ጨዋታዎች ውጤት ከላይ በምስሉ ተያይዟል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
እረፍት
ኤቨርተን 0 - 0 ማንችስተር ሲቲ
ብሬንትፎርድ 1-1 ብራይተን
⚽ ምቤሞ ⚽ ዌልቤክ
ዌስትሀም 0-0 ሳውዝሀምፕተን
ክሪስታል ፓላስ 0-0 በርንማውዝ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe