በዚ ቻናል ዉስጥ 📡 📢 የቴክኖሎጂ ግኝቶች 📢 የሀኪንግ ትምህርቶች 📢 ተወዳጅ አፖች 📢 📲 የAndroid መተግበሪያ 📢💻 የPC SoftWare 📢 አዲስ ለሆኑ የቴክኖሎጂ ምርቶች ልዩ ዘገባ 📢 🎭 ገራሚ የሀኪንግ ትምህርት 📢 🌐 የዌብሳይት ጥቆማ መወያያ Group :- @suhitechgroup
የ8ኛ ክፍል ዉጤት ሰኞ/ነሀሴ 10 ሊወጣ እንደሆነ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል እና በዚህ ትምህርት በቤቴ ቻናላችን መግኘት ይችላሉ👌 እና ይሄን ቻናል JOIN ያላደረጉ ካሉ ይሄን ሊንክ #SHARE በማረግ ይተባበሩን👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/XENwEfV9VjphOWRk
✅🔸ሃከሮች 600 ሚሊዮን ዶላር የሚተመን የክሪፕቶከረንሲ ዝርፊያ አካሄዱ
========================
▫️በብሎክቼን ዘርፍ ላይ የተሰማራው ፖሊ ኔትወርክ የተባለው ግዙፍ ድርጅት በሲስተሙ ላይ ባጋጠመ መጠነኛ ተጋላጭነት በመረጃ ጠላፊዎች ወይም ሃከሮች እንደ Ether ያሉ በሺዎች የሚቆጠሩ የዲጂታል ገንዘቦችን እንደተዘረፈ አስታወቋል፡፡ ድርጅቱ በቲውተር ገፁ እንደጠቀሰው የተካሄደበት የክሪፕቶከረንሲ ዝርፊያ በመደበኛው ገንዘብ ሲተመን እስካሁን ካጋጠሙ ስርቆቶች ተወዳዳሪ እንደሌለው እና ዝርፊያውም በ10 ሺ የሚቆጠሩ የክሪፕቶ ደንበኞቹን በቀጥታ የሚያጠቃ መሆኑን አንስቷል፡፡
ያልተማከለ የዲጂታል መዝገብ ወይም የ (ledger) አገልግሎት በመስጠት ላይ የነበረው ፖሊ ኔትወርክ በኮንትራት ጥሪዎች ወይም ግንኙነቶች መካከል በተፈጠረ መጠነኛ ተጋላጭነት በመረጃ ጠላፊዎች ሊመዘበር መቻሉን ያወሳው የቢቢሲ ዘገባ በጠቅላላው Ether ከተሰኘው ክሪፕቶከረንሲ 267 ሚሊዮን ዶላር፣ ከ Binance coins 252 ሚሊዮን ዶላር እና USDC ከተባለው ዲጂታል ከረንሲ ደግሞ 85 ሚሊዮን ዶላር ሊዘረፍ መቻሉን ዘግቧል፡፡
ፖሊ ኔትወርክ ዝርፊውን ያካሄዱ የመረጃ ጠላፊዎች በየትኛውም ሀገር ህግ ትልቅ የኢኮኖሚ ወንጀል መፈፀማቸውን ተረድተው መፍትሄ ሊያመጣ የሚችል ስምምነት ከድርጅቱ ጋር እንዲመሰርቱ በቲዊተር መግለጫው አክሏል፡፡ የመረጃው ጠለፋ ኮይንቼክ እና ኤምቲ ጎክስ በተባሉ በቅርብ ጊዜ በተደረጉ የልውውጥ ጥሰቶች ላይ ተንተርሶ የተፈፀመ ሊሆን ይችላል የሚል ግምት እንዳለም ዘገባው አትቷል፡፡
የሳይበር ደህንነት ባለሙያዎች እንደሚገለጹት አሁን ላይ ይህን መሰል ከባድ ጥቃት በክሪፕቶከረንሲ ገበያ ላይ የተፈፀመ ቢሆንም ባለፉት ሁለት አመታት ከተፈፀመው ጥቃት አንጻር እጅግ ዝቅተኛ መሆኑን ያስረዳሉ፡፡ ይህ ክሪፕቶከረንሲ የሳይበር ጥቃት በ2020 1.9 ቢሊዮን ዶላር ውድመት አስከትሎ የነበረ ሲሆን በ2019 ደግሞ 4.5 ቢሊዮን ዶላር ወንጅል የተፈፀመበት ክስተት ተፈጥሮ እንደነበር ይታወሳል፡፡
ምንጭ፡ ቢቢሲ
════❁✿❁ ═══════
#ሁሌም_ከኛ_ጋ_ወደ_ፊት 🏃🏃♀
══════❁✿❁══════
🅣🅔🅒🅝🅞🅛🅞🅖🅨b
#1. Diamond Rose iPhone 4
32GB
#በአለማችን በውድነቱና እና በአስደናቂነቱ የቀዳሚነቱን ደረጃ ስልክ Diamond Rose iPhone 4 32GB የተባለው ነው።😱
በ Stuart Hughes የተሰራው ይሄ ስልክ ከ500 የተለያዩ ክብደት አልባ #የአልማዝ ቅንጣቶች እና😊
ጀርባው ሙሉ በሙሉ #rose_golds የተሰራ ነው።
ሆም በተኑን ለመስራት ደግሞ እጅግ ውድ platinum ተጠቅመዋል ።
*ዋጋው 192,000,000 ብር ነው።
✳️በስልካችን ኢንተርኔት በምንጠቀምበት ሰዓት ብዙ ብር እየወሰደ ካስቸገሮት ይሚከተለውን መፍትሄ ያንብቡ። ያነበቡትንም ለሌሎች ያጋሩ።*
መጀመሪያ የስልኮን በመክፈት Setting Connection ( Wireless and networks) ከሚለው ስር Data usage የሚለው ውስጥ ስንገባ ኢንተርኔት በጣም የሚጠቀሙ አፕሊኬሽኖችን በደረጃ ተዘርዝረው ያገኟቸዋል። ሁሉንም አፕ በየተራ ይክፈቷቸው። Foreground (ከፍተው የተጠቀሙት) እና Background (ሳይታዩ አፕሊኬሽኑ በራሱ የተጠቀመው) ምን ያህል Mega Bytes እንደሆነ ይነግረናል፤ ከታች ደግሞ Limit background process የሚል አማራጭ አለ። ከእሱም ፊት ያለውን [ √ ] በማድረግ ካለ እኛ ፈቃድ አፑ ኢንተርኔት እንዳይጠቀም መከልከል እንችላለን። ወደ ሗላ እየተመለስን ሁሉንም Data usage ውስጥ የተዘረዘሩ አፖች እየከፈትን መዝጋት (Limit) ማድረግ የሚወስድብንን ብር መቀነስ እንችላለን። በተጨማሪም ሁሌም አዲስ አፕ በጫን ቁጥር እየገባን መዝጋት ይኖርብናል።
አንድሮይዳቸው ከ 4.0 በታች ለሆኑ Data usage የላቸውም፣ በዚህ ምትክ Setting Accounts and Sync ገብተን Background data የሚለውን አለመምረጥ ።
በተጨማሪም Setting Privacy የሚለውን በመክፈት Back up my data የሚለውን እንዲሁ አለመምረጥ።
ለHuawei ስልኮች Data usage
ለመግባት፣ Setting wireless & Networks more.. Data Usage ->
Restrict background data የሚለውን [ √ ] በማድረግ መምረጥ
Setting -> personal ከሚለው ስር Location access የሚለው ውስጥ ገብተን እሱን መዝጋት።
ይሄም ስልካችን ያለንበትን ቦታ ለማወቅ ኢንተርኔት እንዳይጠቀም ያደርጋል።
Setting -> Developer option (About phone ከሚለው ከፍ ብሎ ያገኙታል) የሚለውን ከፍተን ወደ ታች ስንወርድ Background Process limit የሚለውን እንክፈት። ይሄ ሁሌም ስልኩ በራሱ Standard Limit የሚለውን ይመርጠዋል። እዚህ ላይ No background process የሚለውን እንምረጥ። ሁሌም ስልካችንን አጥፍተን ካበራነው በራሱ ወደ Standard limit ስለሚቀየር እየገባን መቀየር ይኖርብናል። Standard Limit ላይ ከሆነ ቢያንስ እስከ 10 አፕሊኬሽኖች ያለ እኛ ፈቃድ ኢንተርኔት ጋ ይገናኛሉ ማለት ነው። ይሄም ከፍተኛ ገንዘብ ይወስዳል።
Developer option የሚለውን Setting ውስጥ ካጡት
የሚከተለውን ያድርጉ። Setting About phone የሚለው ውስጥ እንግባና Build number የሚለውን 7 ጊዜ በፍጥነት እንካው። ከዚያ ሲመለሱ Setting ውስጥ About Phone ከሚለው ከፍ ብሎ Developer option ያገኙታል።
የስልካችን ሶፍትዌር ራሱን እንዳያድስ (update) መዝጋት።
ለዚህም Setting About phone (device) Software update ገብተን Auto update የሚለው
የተመረጠ ከሆነ [√] እሱን ማንሳት ወይንም አለመምረጥ።
GPS መዝጋት.
ኢንተርኔት ክፍት እንዳደረግን ኢንተርኔት የማይጠይቁ አፖችን (ጌም) አለመጠቀም። ይሄም አፖቹ ከአምራቻቸው ጋ በመገናኘት ፣ ማስታወቂያ እንዲመጣ በማድረግ የሚጠቀሙትን ኢንተርኔት ያስቀራል።
Play store በ Wi–fi ካልሆነ በስልካችን ኢንተርኔት አለመግባት።
Opera Mini የምንጠቀም ከሆነ Opera Setting ውስጥ Image quality የሚለውን Low quality ማድረግ።
Solutions For No Signal Issue On Android device
Solution 1: Restart your device
Solution 2: Toggle Airplane Mode
Solution 3: Check the SIM card
Solution 4: Choose Mobile Network Automatically
follow these steps:
1.Go to the Settings menu of your device
2.Look for More networks and tap on it
3.Now tap on Mobile networks on the next screen
4.Tap on Network operators and choose Select Automatically from the next screen
Solution 5: Broadcasting Radio Signal Properl
To solve this issue, follow these steps:
1.Open the dialer of your phone and type *#*#4636#*#* . Dial this number and wait for the results.
2.You will get a testing menu on your device screen. Click on phone/device information from this menu.
3.Run the ping test and then select GSM Auto (PRL) from the drop-down list.
4.Tap on Turn Off Radio
5. restart your phone and check if it can be solved
Solution 7: Nulled IMEI
1.Head into the dialer of your phone and enter *#06# which will bring up the IMEI number of your device. If the result shows as Null then your device’s IMEI number has been corrupted and you must take necessary action to resolve this problem.
2.To fix the problem, dial *#*#197328640#*#* from the dialer of your device. Alternatively, you can also dial *#197328640# . On dialing this number, you will enter the command mode on your phone.
3.Make sure you select Common on your device.
4.Now choose the first option which must be Field Test Mode (FTM). If you find FTM to be On, then turn it Off. Once you switch off FTM, press the Menu button and your IMEI number should be restored.
5.To switch off FTM, you must press option 2 using the key input.
6.Remove the battery of your device (if you have a removable battery) and remove the SIM card of your device as well.
7.Wait for two minutes and reinsert the battery but do not put the SIM back yet.
8.Switch on the device and from the dialer, type the number *#197328640# once again.
9.Head into the Debug screen menu and tap on Phone control.
10.Next, you must tap on Nas Control and then RRC. The last step is to tap on RRC Revision and tap on Released.
11.After completing these steps, power off your phone and reinsert the SIM card.
The most important words
1. *PAN* - permanent account number.
2. *PDF* - portable document format.
3. *SIM* - Subscriber Identity Module.
4. *ATM* - Automated Teller machine.
5. *IFSC* - Indian Financial System Code.
6. *FSSAI(Fssai)* - Food Safety & Standards Authority of
India.
7. *Wi-Fi* - Wireless fidelity.
8. *GOOGLE* - Global Organization Of Oriented Group
Language Of Earth.
9. *YAHOO* - Yet Another Hierarchical Officious Oracle.
10. *WINDOW* - Wide Interactive Network
Development for Office work Solution.
11. *COMPUTER* - Common Oriented Machine.
Particularly United and used under Technical and
Educational Research.
12. *VIRUS* - Vital Information Resources Under Siege.
13. *UMTS* - Universal Mobile Telecommunicati ons
System.
14. *AMOLED* - Active-matrix organic light-emitting
diode.
15. *OLED* - Organic light-emitting diode.
16. *IMEI* - International Mobile Equipment Identity.
17. *ESN* - Electronic Serial Number.
18. *UPS* - Uninterruptible power supply.
19. *HDMI* - High-Definition Multimedia Interface.
20. *VPN* - Virtual private network.
21. *APN* - Access Point Name.
22. *LED* - Light emitting diode.
23. *DLNA* - Digital Living Network Alliance.
24. *RAM* - Random access memory.
25. *ROM* - Read only memory.
26. *VGA* - Video Graphics Array.
27. *QVGA* - Quarter Video Graphics Array.
28. *WVGA* - Wide video graphics array.
29. *WXGA* - Widescreen Extended Graphics Array.
30. *USB* - Universal serial Bus.
31. *WLAN* - Wireless Local Area Network.
32. *PPI* - Pixels Per Inch.
33. *LCD* - Liquid Crystal Display.
34. *HSDPA* - High speed down-link packet access.
35. *HSUPA* - High-Speed Uplink Packet Access.
36. *HSPA* - High Speed Packet Access.
37. *GPRS* - General Packet Radio Service.
38. *EDGE* - Enhanced Data Rates for Globa Evolution.
39. *NFC* - Near field communication.
40. *OTG* - On-the-go.
41. *S-LCD* - Super Liquid Crystal Display.
42. *O.S* - Operating system.
43. *SNS* - Social network service.
44. *H.S* - HOTSPOT.
45. *P.O.I* - Point of interest.
46. *GPS* - Global Positioning System.
47. *DVD* - Digital Video Disk.
48. *DTP* - Desk top publishing.
49. *DNSE* - Digital natural sound engine.
50. *OVI* - Ohio Video Intranet.
51. *CDMA* - Code Division Multiple Access.
52. *WCDMA* - Wide-band Code Division Multiple
Access.
53. *GSM* - Global System for Mobile Communications.
54. *DIVX* - Digital internet video access.
55. *APK* - Authenticated public key.
56. *J2ME* - Java 2 micro edition.
57. *SIS* - Installation source.
58. *DELL* - Digital electronic link library.
59. *ACER* - Acquisition Collaboration Experimentation
Reflection.
60. *RSS* - Really simple syndication.
61. *TFT* - Thin film transistor.
62. *AMR*- Adaptive Multi-Rate.
63. *MPEG* - moving pictures experts group.
64. *IVRS* - Interactive Voice Response System.
65. *HP* - Hewlett Packard.
*Do we know actual full form of some words???*
66. *News paper =*
_North East West South past and present events report._
67. *Chess =*
_Chariot, Horse, Elephant, Soldiers._
68. *Cold =*
_Chronic Obstructive Lung Disease._
69. *Joke =*
_Joy of Kids Entertainment._
70. *Aim =*
_Ambition in Mind._
71. *Date =*
_Day and Time Evolution._
72. *Eat =*
_Energy and Taste._
73. *Tea =*
_Taste and Energy Admitted._
74. *Pen =*
_Power Enriched in Nib._
75. *Smile =*
_Sweet Memories in Lips Expression._
76. *etc. =*
_End of Thinking Capacity_
77. *OK =*
_Objection Killed_
78. *Or =*
_Orl Korec (Greek Word)_
79. GIS * Geographic information system @susitech
✳️All Android Secret Codes,
1️⃣#*#4636#*#*: Display information about Phone, Battery, and Usage statistics
2️⃣*#*#7780#*#* Resetting your phone to factory state-Only deletes applicati
3️⃣*2767*3855#: It’s a complete wiping of your mobile. Also, it reinstalls the phones firmware
4️⃣*#*#34971539#*#*: Shows complete information about the camera
5️⃣*#*#7594#*#* Changing the power button behavior-Enables direct power off once the code enabled
5️⃣*#*#273283*255*663282*#*#*: For a quick backup to all your media files
6️⃣*#*#197328640#*#*: Enabling test mode for service activity
7️⃣*#*#232339#*#* OR *#*#526#*#*: Wireless Lan Tests
8️⃣*#*#232338#*#* :Displays Wi-Fi Mac-address
9️⃣*#*#1472365#*#*: For a quick GPS test
1️⃣0️⃣*#*#1575#*#*: A Different type of GPS test
1️⃣1️⃣*#*#0283#*#*: Packet Loopback test
☑️*#*#0*#*#*: LCD display test
☑️*#*#0673#*#* OR *#*#0289#*#* : Audio test
☑️*#*#0842#*#* :Vibration and Backlight test
☑️*#*#2663#*#* :Displays touch-screen version
🔘*#*#2664#*#* :Touch-Screen test
🔵*#*#0588#*#* : Proximity sensor test
🔵*#*#3264#*#*: Ram version
🔵*#*#232331#*#* :Bluetooth test
✔️*#*#7262626#*#*: Field test
✔️*#*#232337#*#: Displays Bluetooth device address
✅*#*#8255#*#* : For Google Talk service monitoring
✅*#*#4986*2650468#*#*: PDA, Phone, Hardware, RF Call Date firmware info
✅*#*#1234#*#* : PDA and Phone firmware info
✅*#*#1111#*#*: FTA Software version
✳️*#*#2222#*#*: FTA Hardware version
💠*#*#44336#*#*: Displays Build time and change list number
💠*#06#: Displays IMEI number
✅*#*#8351#*#* ..... Enables voice dialing logging mode
✅*#*#8350#*#* : Disables voice dialing logging mode
✅##778 (+call) : Brings up Epst menu
@EtInfotechnology
✳️ Laptop ስንገዛ #corei3፣ #corei5 #corei7፣#corei9 ሲባል ምን ማለት ናቸው?
እነዚህ ነገሮች ስለ ላፕቶፑ ምን ይነግሩናል?
ኮምፒውተር ላይ ከሚገኙ የተለያዩ ክፍሎች መካከል #CPU ወይም #processor የኮምፒውተሩ #አእምሮ ማለት ነው።
ይህ #CPU ወይም #processor የተለያዩ ክንዋኔዎችን(Tasks) ተራ በተራ ማከናወን የሚያስችል የኮምፒውተሩ ዋና ክፍል ነው።
በሌላ አነጋገር #CPU ወይም #processor ላፕቶፓችን በአንድ ግዜ ብዙ ስራዎችን በከፍተኛ ፍጥነት እንዲሰራ የሚያስችለው የላፕቶፑ ዋና ክፍል ነው።
ታስታውሱ እንደሆነ የመጀመሪያዎቹ ኮምፒውተሮች በአንድ ግዜ አንድ ሰራ ብቻ ነበር መስራት የሚችሉት።ለምሳሌ #Word ከፍታችሁ እየሰራችሁ ከሆነ ጎን ለጎን excel ወይም ሌላ ሶፍትዌር ከፍታችሁ መስራት አትችሉም ነበር።
እዚህ ጋር #Core የሚለው ቃል ይመጣል ።#Core ማት #አንድ ትንሽ አእምሮ ማለት ነው።#CPU ወይም #processor የኮምፒውተሩ ትልቅ አእምሮ ብትሉት፤ #Core ማለት ትልቁ አእምሮ ውስጥ ያለ #አንድ_ትንሽ አእምሮ ማለት ነው።
እንደምታውቁት የዘንድሮ ዘመናዊ #ላፕቶፖች በአንድ ግዜ ብዙ ስራዎች በከፍተኛ ፍጥነት ማከናወን ይችላሉ ።ለምሳሌ #Word ላይ እየሰራን ጎንለጎን #Excel ላይም ልንሰራ እንችላለን፤እንዲሁም ዩቲዩብ ከፍተን ልናይ እንችላለን።....ባጭሩ ብዙ ስራዎችን በአንድ ግዜ ማከናወን ይችላሉ ።
ታድያ #አንድ_core ሜለት #አንድ_አእምሮ ነው ካልን እና #አንድ_አእምሮ ደሞ በአንድ ግዜ አንድ ስራ ብቻ ከሆነ የሚያከናውነው፤የዘመኑ ላፕቶፖች በአንድ ግዜ ብዙ ስራዎችን ማከናወን እንዴት ቻሉ?
አሁን #corei3፣ #corei5 #corei7፣#corei9 የተባሉት ነገሮች ይመጣሉ።
▫️ Corei3 ማለት 3 #processors ወይም 3 አእምሮች ማለት ነው።
▫️ Corei5 ማለት 5 #processors ወይም 5 አእምሮች ማለት ነው።
▫️Corei7 ማለት 7 #processors ወይም 7 አእምሮች ማለት ነው።
▫️ Corei9 ማለት 9 #processors ወይም 9 አእምሮች ማለት ነው።
የ #core ቁጥር እያደገ ሲመጣ ላፕቶፑ በአንድ ግዜ የሚያከናውናቸው ሰራዎች ከፍ እያሉ ይሄዳል ማለት።ፍጥነቱን ሳይቀንስ።እንደውም በከፍተኛ ፍጥነት።
በሌላ አነጋገር የ4ኛ ክፍል ተማሪ አእምሮ እና የ12ኛ ክፍል ተማሪ አእምሮ አንድ ነው? አይደለም።
#core ማለት ይህ ነው።
ስልኬ ሊጠለፍ ይችላል የሚል ስጋት አለብዎ 🤷♂️
የሚያዋሩበት ሞባይል ስልክዎ በተለያዩ ምክንያቶች ሊጠለፍብኝ ይችላል የሚል ስጋት ካለብዎ የሚከተሉትን ቁልፎች ተጭነው ይደውሉና መጠለፍ አለመጠለፋን ያረጋግጡ።
*#21# ብለው ሲደውሉ ፦
1. Not forwarding የሚል ምላሽ ከሰጠዎ ስልክዎ አልተጠለፈም ከስጋት ነጻ ነው ማለት ነው።
ወይም *#21# ብለው ሲደውሉ ፦
▫️VOICE: Not Forwarded
▫️DATA: Not Forwarded
▫️SMS:... Not Forwarded
▫️SYNC: Not Forwarded
▫️ASYNC:Not Forwarded
▫️PACKET:Not Forwarded
▫️PAD :Not Forwarded
የሚል መልዕክት ከመጣሎት ስልኮ አልተጠለፈም ማለት ነው።
2. Forwarding የሚል ምላሽ ከሰጠዎ ግን በእርግጠኛነት ተጠልፎብዎታል ማለት ነው።
ከላይ በተቀመጠው መሰረት ስልኮ ከተጠለፈና ጠለፋውን ለማቆም ፦
የተጠለፈበዎትን ስልክ ለማስቆም እንዲሁም ወደፊት እንዳይጠለፍ ለማድረግ ##002#ብለው ሲደውሉ call forwarding all erased successful ይልዎታል።
አሁን ከስጋት ነፃ ወጡ ማለት ነው።
ነገር ግን ይህ ኮድ ሁሉም ስልኮች ላይ ይሰራል ማለት ላይሆን ይችላል ። ብቻ ይሞክሩት።
#Share with your friend
📌ሰላም susi tech አባላት🙌 ምርጥ ምርጥ የቴሌግራም ቦቶችን እስከነ ጥቅማቸው እነግራቹዋለው።
💠 @BotFather bot መስራት ከፈለጋቹ
💠 @junction_bot ከቻናሉ ውስጥ ban ብትደረጉ በተዘዋዋሪ የሚለቁትን ነገር የምታገኙበት
💠 @TextMagicBot የናንተን ፅሁፍ ወደ ሚገራርሙ ፁፎፍ የሚቀይር
💠 @like vote የምታስደርጉበት
💠 @NitroSeenBot የሄ ደግሞ photo ውድድር ምናምን ካለባቹ automatic vote ያስደርጋል
💠 @qualitymovbot ይህ ደግሞ markdown እና button ለመስራት ከፈለጋቹ
💠 @texttsbot ይህ ደግሞ ፅሁፍን ወደ ድምፅ የሚቀይር
💠 @Anonymose_telegram_bot ግሩፕ ውስጥ ሳይታወቅባቹ ለማውራት
💠 @gamee የተለያዩ ጌሞች የያዘ
💠 @S_t_book_bot ከዘጠኝ እስከ 12 ላላቹ teacher and student book
💠 @chatincognito ከተለያዩ በአልም ዙሪያ ካሉ ሰዎች ጋር ለማውራት ማለትም ማንነታቹ ሳይታወቅ
💠 @vkmusic_bot ዘፈን ማውረጃ
💠 @shiiinabot ግሩፓችውን ለመቆጣጠር ::
💠 @stickers sticker መስራት ከፈለጋቹ
💠 @TruthOrDareGroupbot ግሩፓቹ ውስጥ እውነት ወይም ድፍረት የምታጫውት
💠 @virus_total_scan_bot ይህ ቦት ፍይሎችን ማልዌር ሌሎችንም ቫይረስ ነፃ መሆንን እና አለመሆንን ያረጋግጣል አሪፍ ቦት ነው ተጠቀሙበት።
💠 @apkdl_bot የፈለግነውን app ምናወርድበት ቦት
💠 @CoronaNowBot ሰለ corona Top 20 በ virusu የተያዙ ሀገራትን ምናይበት እና እንደ አለም
💠 @joinhider_bot ለግሩፕ ሰው join ሲል ወዲያው እንዲያጠፋው
💠 @GmailBot ይሄ በgmail የሚላክልንን text በዚ ባት መቀበል እንችላለን official ነው
💠 @delall_bot ይሄ ቦት ደሞ ቻናላችንን ወደ ፈለግነው ለመቀየር ስንፈልግ መጀመሪያ ፖስት ያረግነውን ሙሉ ለሙሉ ለማጥፋት የሚረዳን bot ነው ለቦቱ admin ትሰጡታላችሁ ከዛ /delall ብላቹ ከጻፋቹህ ቡሀላ post ስታረጉ ወዲያው ያጠፋዋል።አንዴ ካጠፋቹ መመለስ አይቻልም
💠 @Gozilla_bot - #YouTube ላይ ቪድዮ ማውርድ ከፈለጋቹ ይህን ቦት ተጠቀሙ። ከናንተ ሚጠበቀው የቪዲዮውን ሊንክ ለቦቱ መላክ ብቻ ነው።
💠 @silentcbot - ለቻናል ከሁለት በላይ አድሚኖች ለመቆጣጠር በቦቱ ብቻ የፈለጉትን ነገር ለምሳሌ ጹሁፍ ወይም እስቲከር ሊንክ እንዳይልኩ ያደርጋል።
💠 @encoderbot - ይህ ቡት ደሞ Telegram ላይ የምናገኛቸውን Audio ብዙ mb ቢሆን እንኮን ወደ kb ይቀይረዋል። ማሳሰቢያ ይህ ቡት በቀን ውስጥ ከ 4 or 5 በላይ Audio convert አያረግም ሰለዚህ 4 ብቻ ነው በየቀኑ convert የሚደረገው።
<
💠 @MathCalcBot - የቦት Calculator ነው ይጠቅማቹሀል።
ለወዳጅ ዘመድ share share share...
@susi tech
@susi tech
@susi tech
😡ፓኬጅ ልትገዛ ስትል በተደጋጋሚ እንቢ ይልሀል ደጋግመህ ትሞክራለህ አሁንም አይሰራም... መጨረሻ ላይ ተስፋ ትቆርጥና በካርድህ ለመጠቀም ትገደዳለህ ባለ 50፣ ባለ 25፣ ድጋሚ ባለ 25ብር ካርድ ትሞላለህ... ፓኬጁ አሁንም አይሰራም🤦♂ በመጨረሻም ተስፋ በመቁረጥና በብስጭት😡 ልትተኛ ስትል ዜና ላይ የሆነች ቆንጆ ሴት በኩራት😎 "ድርጅታችን 115% አተረፈ" ስትል ትሰማታለህ... በመጨረሻም የሆነ የውጭ መልአክ የሆነ ድርጅት መቶ እንዲያድንህ ስታልም ታድራለህ... መቼ መቶ እንደሚገላግልህ ግን አሁንም አታውቅም ምናልባትም እሱ ሳይመጣ አንተ ታብድ😇 ይሆናል ምናልባትም እሱም ያው ይሆናል ማን ያውቃል...?😊
ቆይ ግን ድርሰት ለምን አልሞክርም ምን ትላላችሁ😂
🦋#Share🦋
💻💻🖥️🖥️💻💻🖥️🖥️
የኮምፒውተር ቫይረስ ሰለባ መሆንዎን እንዴት ማወቅ ይችላሉ?
1️⃣ድንገተኛ የሆነ የአገልግሎት መቋረጥ፡ ከዚህ ቀደም ድንገተኛ የሆነ የአገልግሎት መቆራረጥ አጋጥሞዎት በተደጋጋሚ ሰማያዊ ቀለም ያለው ገጽታ የሚያሳይ ከሆነ ኮምፒውተርዎ አደጋ ላይ መውደቁን ጠቋሚ ነው፡፡
2️⃣የኮምፒውተር ስርዓት ማዝገም /Slow System/፡ በሲስተምዎ ላይ ብዙ ቦታ የማይፈልጉ መተግበሪያዎችን(applications)ሳይጠቀሙ የኮምፒውተር ስርዓቱ ዝግ ማለት የኮምፒውተርዎ ስርዓት በቫይረስ መጠቃትን ሊያመለክት ይችላል።
3️⃣ከልክ ያለፈ የሃርድ ድራይቭ እንቅስቃሴ( 3. Excessive Hard Drive Activity) ምንም እንኳን ኮምፒተርዎ ስራ እየሰራ ባይሆንም ጥቂት የማይባሉ የሃርድ ድራይቭ እንቅስቃሴን ካስተዋሉ ይህ ምናልባትም በቫይረስ ስለመጠቃትዎ የማስጠንቀቂያ ምልክት ሊሆን ይችላል፡፡
4️⃣ያልተለመዱ የዊንዶው ምልክቶች ሲስተዋሉ፡ ኮምፒውተርዎን በሚከፍቱበት ወቅት እንግዳ የሆኑ ነገሮች ብቅ ካሉ እና በተለይ በኮምፒተርዎ ላይ የተለያዩ ድራይቭዎች /drive/ ከጠፉ ችግር መፈጠሩን አመላካች ነው፡፡
5️⃣የተለዩ መልእክቶች፡ በተለያዩ መልእክቶች ወደ እርስዎ የመልእክት መለዋወጫዎች ሲገቡ እና ፋይሎችን በሚከፍቱበት ጊዜ ካልተከፈተ የተፈጠረ ችግር አለ ማለት ነው፡፡
6️⃣መጥፎ የፕሮግራም እንቅስቃሴ፡- ፕሮግራሞችዎ ከጠፉ ፣ ከተበላሹ ፣ ወይም ያለ እርስዎ ፍቃድ እራሳቸውን በራሳቸው መክፈት ከጀመሩ ፣ እንዲሁም ያለ እርስዎ ትእዛዝ ኢንተርኔት ለመድረስ እየሞከረ መሆኑን የሚገልጽ ማሳሰቢያ ከደረሰዎ ይህም የቫይረስ ሰለባ መሆንዎን ጠቋሚ ነው፡፡
7️⃣የዘፈቀደ አውታረ-መረብ እንቅስቃሴ /Random Network Activity/ ምንም ጉልህ የሆኑ ፕሮግራሞችን ወደስራ ሳያስገቡ አልያም ከፍተኛ የበይነ-መረብ ዳታን በማይጠቀሙበት ጊዜ የእርስዎ ራውተር በቋሚነት ብልጭ ድርግም የሚል ምልክት የሚያሳይ ከሆነ ፣ የሆነ ችግር መፈጠሩን አመላካች ነው፡፡
8️⃣የተሳሳቱ የኢሜይል መልእክቶች፡- እርስዎ ለማንም ኢ-ሜይል ባይልኩም ከእርስዎ የኢሜይል አድራሻ ለእርስዎ ኢ-ሜይል መልእክት ከደረስዎ የእርስዎ ስርዓተ ኮምፒውተር ተጥሷል (ወይም የኢ-ሜይል የይለፍ ቃልዎ እንደተሰረቀ የሚያሳይ ጠንካራ ማስረጃ ነው)
9️⃣የአይፒ አደራሻዎ በበይነመረብ ፕሮቶኮል አድራሻ በጥቁር መዝገብ ከተቀመጠ/Blacklisted IP Address/ የእርስዎ የአይፒ አድራሻ በጥቁር መዝገብ መያዙን የሚገልጽ ማስታወቂያ ከደረሰዎት ኮምፒተርዎ በጥሩ ሁኔታ ላይ አለመሆኑን የሚያሳይ ምልክት፡፡
🔟ያልተጠበቀ የፀረ-ቫይረስ አገልግሎት መቆም፡- ብዙ ተንኮል-አዘል ሶፍትዌር /malware/ ፕሮግራሞች ፀረ-ቫይረስ አገልግሎት የማስተጓጎል ወይም ከጥቅም ውጪ የማድረግ ተልእኮ በመያዝ የተቀየሱ ናቸው፡፡ ስለሆነም የፀረ-ቫይረስ ስርዓትዎ በድንገት የማይሠራ ከሆነ የኮምፒውተር ስርዓቱ ትልቅ ችግር ላይ መውደቁን የሚያሳይ በመሆኑ የመፍትሄ እርምጃዎችን መውሰድ የግድ ይላል፡፡
#Stay_Home_Stay_Safe
የሼክ ሁሴን አላሙዲ ንብረት የሆነው የሚድሮክ ቴክኖሎጂ ግሩፕ ስራ አስኪያጅ የነበሩት ዶክተር አረጋ ይርዳው ከሀላፊነታቸው ተነስተዋል
Читать полностью…✍ስልኮ እየተጠቀሙበት በመሃል መስራት ያቆማል? ለምን? መፍትሄውስ
Fix: Unfortunately, settings has stopped error ስልኮ ከተለመደዉ በላይ ይዘገያል ወይስ እንዲያ ከናካቴዉ አልሰራም ብሎ ቀጥ ብሎ ይቆማል፡፡
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
✍ እንግዲህ ስልኮ በጣሙን የሚዘገይ አልያም አልታዘዝ ካሎት ስልኮ የሆነ ችግር ገጥሞታል ማለት ሲሆን ለዚህ አይነት ችግር መንስዔ የሚሆኑ መነሾዎችን ከነመፍትሄዎቻቸዉ ጋር
እንደሚከተሉት አቅርበንሎታልና ይተግብሯቸዉ፡፡
🔑 ከስልኮ ላይ የአላስፈላጊ አፕሊኬሽኖች መኖር ከስልኮ ላይ አላስፈላጊ አፕሊኬሽኖችን ያጥፉ፡፡
ስልኮ ላይ ብዙ አላስፈላጊ አፕሊኬሽኖች
🔸ለምሳሌ ጌሞች ፣ የፎቶ እና ቪዲዮ ማሳመሪያ (ኤዲትኢንግ) ሶፍትዌሮች የተለያዩ የሙዚቃም ይሁን የቪዲዮ ማጫወቻ(ፕሌየሮች) ስልኮ ላይ ካለ በተቻለ መጠን የሚፈልጉትን አፕሊኬሽን
ሶፍሮች ብቻ ትተዉ ሌላዉን በአብዛኛዉ
የማይጠቀሙባቸዉን አፕሊኬሽኖች ያጥፉ፡፡
🔑 የስልኮ ዳታ መያዣ(ስቶሬጅ) በፋይሎች መጨናነቅ በስልኮ ሜሞሪ ላይ ብዛት ያላቸዉ ሙዚቃዎች፣ ቪዲዮች፣ያልጫኑት ሶፍትዌር አፕሊኬሽኖች አስቀምጠዉ ከሆነ በተቻለ መጠን የማይፈልጉትን ቢያጠፉ አልያም ከቆይታ በኋላ ብፈልጋቸዉ አላገኛቸዉም ካሉ በሌላ ተንቀሳቃሽ የመረጃ ቐት(ሜሞሪ) ያስቀምጡት፡፡
🔑የስልኮን ኦፕሬቲንግ ሲስተም እና ስልክዎ ላይ ያለን ሶፍትዌር አለማደስ
ስልኮ ያሉትን ሶፍተዌሮች እና ስልኮን ያለማደስ ስልኮን ለሌላ ቫይረስ አልያም ጎጂ ሶፍትዌር ያጋልጣል ይህም የስልኮን ፐሮግራሞች ሳይዘጉ ከኋላ እንዲነሳ(background play) ስለሚያደርገዉ ስልኮንና የሚጠቀሙበትን ሶፍትዌር ያደሱት፡፡
🔑 ካች (Cache) ዳታን አለማፅዳት
ካች ዳታ የምንላዉ አብዛኛዉን ጊዜ
የምንጠቀምባቸዉን ሶፍትዌሮችና ፋይሎች ስልካችን የሚያስቀምጥበት ቦታ ሲሆን ስልካችንን መረጃን በማመላለስ (loading data) ጊዜን እና ቦታ ተጣቦ ከመዘግየትና ከመቆም ያደናል ስለዚህ የስላካችንን ከች ማፀዳት ተቃሚ ያደርገናል፡፡
🔑 Widgets መጠቀምን ማብዛት
አንድሮይድ ስልኮች ከሚሰጡን የተለየ ጥቅም አንዱ ዊጄትስ ቢሆንም ያን ያህልም የሚሰሩትን ካልገደብን ስልካችንን በማጨናነቅና እንዲቆም
(ስታክ) እንዲያደርግ በማድረግ ረገድም ከፍ ያለ ድርሻ ያላቸዉ በመሆናቸዉ ዊጄትስን በመቀነስ ካልሆነም በማጥፋት ስልኮ በየጊዜዉ መቆሙን አላያም መንቀራፈፉን ማስቆም አማራጭ ነዉ፡፡
ፋብሪካዉ ሲያመርተዉ ወደነበረበት
ማሰተካከያ መመለስ(reset factory setting) የስልኮ ማርጀት አልያም ለብዙ ጊዜያት መጠቀም ስልኮን እንዲቀራፈፍ አልያም በየማሃሉ እንዲቆም ለመሆኑ ምክንያት ላይሆን ይችላል፡፡
አንዳንድ የማስተካከያ(ሴቲንግ) ለዉጦች ወይም አቅጣጫ መጠቆምያ ጂፒስ ኦን ማድረግ (ማብራት) ለስልኮ መንቀራፈፍ ምክንያት ሊሆኑ ስለሚችሉ የስልኮ በመሃል በመሃል መቆም (ስታክ) ሲያጋጥሙ ስልኩ ሲዘጋጅ ወደነበረበት
መመለስ (reset factory setting) ችግሩን ሊቀርፍ ይችላል፡፡
🔑 ዎልፔፐር (Wallpaper) መጠቀም
ስልኮ ለዓይን እንዲስብ አልያም በአንድ አንድ አቋራጭ ቴክኒኮች ምክንያት ስልኮ ላይ ላይቭ ዎልፔፐር (Live Wallpaper) መጠቀም አንዱ
የአንድሮይድ ስልኮች ገፀ-በረከት ቢሆንም ለስልኮ መዘግየትም ይሁን መቆም(ስታክ ማድረግ) ምክንያት ሊሆን ስለሚችል ማጥፋቱ መንቀራፈፉን አልያም ሰታክ ማድረጉን ሊያስቆም
ይችላልና ይሞክሩት፡፡
🔑 ስልኮ አቧራ ከሞላዉ የሚሰሩበት ቦታ አልያም የሚዉልበት አከባቢ አቧራማ ከሆነ ስልኮን ማፅዳትና ከተፀዳም በኋላ መልሶ በአቧራ እንዳይሞላ መከላከያ መጠቀም፡፡
ከተጠቀሱት አማራጮች ዉስጥ አንዱን ብቻ መርጦ በመተግበር ሳይሆን ሁሉንም አልያም አብዛዛኛዉን መፍቴዎች በአንድ ላይ በመተግበር ዉጤት ስለሚያስገኝ ከመፍቴዎች ዉስጥ
በመምረጥ ሳይሆን ከቻሉ ሁሉንም መፍትሄዎች ስልኮ ላይ መተግበር ካልሆነም የተቻሉትን መከወን እንደመፍተሄ ይሆናል፡፡
══════❁✿❁ ══════
ዛሬ እንዴት ሳምሰንግ ስልኮች ፌክ ወይም ሪል መሆኑን ማወቅ እንደምንችል እናያለን።
✍ ስማርት ስልኮች ተፈላጊነታቸዉ እየጨመረ በመጣ መጠን ሳምሰንግ ከኦርጂናሉ ጋር ተመሳስለዉ በቻይና የሚመረቱ ፌክ የሳምሰንግ ስልኮችም በዛዉ መጠን ይጨምራሉ፡፡
✍ሳምሰንግ የጎግልን አንድሮይድ ኦፐሬቲንግ ሲስተም ይጠቃማል፣የአንድሮይድ ሲስተም ኮድ ደግሞ ማንኛዉም ፍላጎት ያለዉ አካል ኮዱን እንዲጠቀም የሚያስችል ፍቃድ
ስለሚሰጥ፣ አጭበርባሪ ድርጅቶች ከኦርጂናሉ ስልክ ከፍተኛ ቅናሽ ያለዉን ተመሳሳይ ፌክ ሳምሰንግ ስልክ በማምረት ገበያዉን ያጥለቀልቁታል፡፡
✅ ኦርጂናሉን ስልክ ከፌኩ በቀላሉ መለየት ያስቸግራል፣ ነገር ግን ከባለፈው ፕሮግራማችን በተጨማሪ ከዚህ በታች የምናቀርበውን የመለያ መንገዶችን በመጠቀም ፌክ ሳምሰንግ ስልኮችን መለየት ይችላሉ።
1⃣ የስልኩን ቀፎ አካላዊ ገጽታዎች በመገምገም ፌክ ሳምሰንግ ስልክ!!
👉🏽 የስክሪኑ መስታወት ጥራት የለዉም
👉🏽 ስክሪኑ ከቀፎዉ ጠርዝ በጣም ይርቃል
👉🏽 ስክሪኑ ድምቀት ይጎድለዋል
👉🏽 የሳምሰንግ ሎጎ(ሳምሰንግ የሚለዉ ጽሁፍ) ሲነካ ይሻክራል፣በደንብ ከተጫኑት ይለቃል
👉🏽 ከኦርጂናል ስልኮች ጋር ሲያስተያዩት፤ ባትሪዉ መክደኛዉን ሲከፍቱ የሚታዩ ትንንሽ አካሎች እና ባትሪዉ ላይ የሚገኙት መረጃዎች የተለያዩ መሆናቸዉን
2⃣ የስልኩን ፍጥነት እና የትእዛዞች አፈጻፀም በመገምገም!!
👉🏿 በስልኩ ፎቶዎችን ለማንሳት ይሞክሩ፣በፌክ ሳምሰንግ ስልኮች የሚያነሱት ፎቶ ጥራት የወረደ ስልኮች
👉🏿 በተመሳሳይ ጊዜ በርካታ ጌሞች እና አፕሊኬሽኖችን ለመክፈት ይሞክሩ፣ፌክ ስልኮች ስታክ(ቀጥ) የማለት ባህሪይ ያሳያሉ፡፡
👉🏿 ስልኩን አጥፍተዉ ያብሩት፣ ፌክ ስልኮች ቶሎ አይከፍቱም።
3⃣ የስልኩን የምርት መረጃዎች በመገምገም!!
👉🏻 ወደ ዋናዉ ማዉጫ ይሂዱ እና አፕስ(Apps) የሚለዉን ቁልፍ ይጫኑ
👉🏻 ከአፕሊኬሽን ማዉጫዉ ላይ፣ Settings የሚለዉን ይጫኑ
👉🏻 ከ Settings ላይ More የሚለዉን ይጫኑ እና Storage የሚለዉን በመጫን ስልኩ ላይ መጫን ሚችሉትን የዳታ መጠን ይመልከቱ፤ ከኦርጂናሎቹ ስልኮች
በጣም ያነሰ ከሆነ ፌክ መሆኑን ያረጋግጣሉ፡፡
👉🏻 እንዲሁም About device የሚለዉን ይጫኑ እና የስልኩን ሞዴል ቁጥር እና baseband, build number ጎግል ላይ ይፈልጉት፣ የሚያገኙት መልስ የተጠቀሱትን
ኦርጅናል መሆኑን ይነግሮታል፡፡
4⃣‼️የሳምሰንግ ኮዶችን በመጠቀም‼️
✍ወደ ስልክ መደወያዉ በመሄድ፣ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ኮዶች ያስገቡ እና Call የሚለዉን መደወያ በተን ሳይጫኑ፤ ስልኩ ያስገቡትን ኮድ አዉቆ automatically መልስ መስጠት ከቻለ ኦርጅናል መሆኑን ያረጋግጣሉ፡፡ ካልሆነ ግን ፌክ ስልክ ነዉ፡፡
🔘 ስማርት ስልኮች ከ 309 ኮዶች በላይ እንዳሉት Google ይነግረናል ነገር ግን ኦርጂናል እና ፌክ ስልኮችን የምንለይበት ስድስት ኮዶች (Top six) ብሎ የሚያስቀምጣቸውን ለእናንት አቅርበናል።
↓↓↓↓
1)▒▓⇨ *#0*#
አጠቃላይ መገምገሚያ(Enter Service Menu)
2)▒▓⇨ *#1234#
ስልኩ የሚጠቀመዉን ሶፍትዌር እና ሞደም ማወቂያ
3)▒▓⇨ *#12580*369#
ስለ ስልኩ ሶፍትዌር እና ሀርድዌር ማወቂያ
4)▒▓⇨ *#06#
የስልኩን ኢንተርናሽናል መለያ ቁጥር ( IMEI Number) ከከፈተልን እና▫️ Part One▫️ ላይ ያቀረብንውን ማረጋገጥ ከቻለ።
5)▒▓⇨ *#34971539#
የስልኩን የካሜራ ስሪትና እድሳት (Camera Firmware Update) መረጃዎች ማወቂያ
6)▒▓⇨ *#9900#
የስልኩን ዋና ዋና System Dump Mode ማወቅያ
⚠️❗️⚠️ ምንም አይነት mode ከላይ በጠቀስናቸው code ገብተው እንዳይቀይሩ!
5⃣ ሳምሰንግ ኪይስ(Samsung Kies) ሶፍትዌርን በመጠቀም !!
✍ ከላይ በተጠቀሱት መንገዶች ፌክ ሳምሰንግ ስልክን መለየት ካልቻሉ ይህን ሶፍትዌር ይጠቀሙት፡፡
1) Samsung Kies ሶፍትዌርን ኮምፒዉተሮት ላይ ይጫኑት የፈለጉትን ስልክ ከኮምፒዉተሮት ጋር ያገናኙት ሶፍትዌሩ ስልኩን ያነበዉ እና የስልኩን ስም፣የሚጠቀመዉን ሶፍትዌር እና ሀርድዌር ያሳያል።
⚠️ሶፍትዌሩ ስልኩን ማንበብ ካልቻለ በድጋሜ ይሞክሩት በድጋሜ ማንበብ ካልቻለ ሰልኩ ፌክ መሆኑን ያረጋግጣሉ፡፡
@susitech
#2. Supreme Goldstriker
iPhone 3G 32GB
👉 በአለማችን በውድነቱ የ2ኛ ደረጃን የያዘው የ apple ምርት የሆነው ይሄ ስልክ...
*በ ስክሪኑ ላይ እያንዳንዳቸው 1-carat የሆኑ 53 #የአልማዝ ነጠብጣቦችን፤🙊
እንዲሁም በተለያዩ ክፍሎቹ ላይ እጅግ ውድ #ወርቆችን፤
በተጨማሪም ለሆም በተኑ 7.1-carat አልማዝ ተጠቅመዋል ።😱
*ዋጋውም 3,200,000$ ነው።
©️ @Ethiopianewtech
✏️የኮምፒውተርዎ ፓስዋርድ ከነአካቴው ቢጠፋብዎት ብዙም አይጭነቅዎ መፍትሄ አለው ። ከብዙ መፍትሔዎች ሀለቱን መንገዶች እንመልከት።
✅የሚያስፈልገው ሶፍትዌር “Spotmou Bootsuite.iso” ወይም "isee password Windows password Recovery pro"
ሲሆኑ ሁለትም ከ internet ላይ ማውረድ ትችላላችሁ ነገር ግን isee password windows password recovery pro የሚለውን ገዝታችሁ የምታገኙት ስለሆነ እኛ የገዛንውን ለውድ የቻናላችን ተከታታዮች sofrwarun ከላይ ለቀንላችኋል።
🔒በ "Spotmou Bootsuit.iso ሶፍትዌር ፓስዎርዳችሁን መክፈት ለምትፈልጉ:-
🔘ቀጣዮቹን 10 ስቴፖች ተከትለው ኮምፒውተርዎን መክፈትና መጠቀም ይችላሉ፡፡
👉1 መጀመረያ ሶፍትዌሩን በፍላሽ ወይም CD ላይ እንጭናላን
👉2 ኮምፒዩተራችንን Turn OFF ማድረግ፡፡
👉3 ፍላሹን /ሲዲውን/ ኮመፒዩተሩን ጋር አገናኝተን Turn ON ማድረግ፣ ከዛF12 (Boot key) (ለHp ላፕቶፕ F9) መንካት፡፡
👉4 “Boot Sequence” የሚል ሲመጣልን “USB” የሚለውን መርጠን “Enter”ን መንካት ከዛ ትዕዛዙን መከተል፡፡
👉5 ኮምፒዩተሩ ከተከፈተ በኃላ “Spotmou Bootsuite 2012 Application” ይከፈትልናል፡፡
👉6 ከአፕልኬሽኑ ላይ “Password and Key Finder” የሚለውን “Menu” እንመርጣለን፡፡
👉7 “Admin Password Resetter” የሚል መንካት፡፡
👉8 “Please select the target widows” ከሚለው ሥር የኮምፒዩተሩን “Window Version (XP/7/8/8.1/10)” ይመርጣሉ፡፡ ቀጥሎ “please select the target user” ከሚለዉ ሥር ደግሞ መክፈት የሚፈልጉትን “User Account” መርጠዉ “Reset” የሚለውን መጫን፣ ከዛ “OK” ከዛ “YES” የሚለውን እንጫናለን፡፡
👉9 መጨረሻ ላይ “Password is reset successfully” የሚል መልዕክት ይደርሶታል፡፡
👉10 ኮምፒዩተሩን ዘግተው ይክፈቱት (Reboot). በትክክል 100% ይሰራል።
⚠️🔒በ "iSee password windows password recovery Pro" ፓስዎርዳችሁን መክፈት ለምትፈልጉ ሶፍትዌሩን ቻናላችን ላይ ለቀንዋል Registered የሆነውን የሚከተለውን step ይከተሉ።
1️⃣ ሶፍትዌሩን Download ያድርጉ ።
2️⃣ ሌላ Computer ላይ install ያደርጉት
3️⃣ ሶፍትዌሩን ስከፍቱት ምስል ያመጣላችኋል።
4️⃣ ባዶ Flash or CD ትከቱና
🔘ፍላሽ ከሆነ የከተታችሁት Create password Reset Usb Flash drive ከሚለው ስር የፍላሹን ስም መርጣችሁ "Burn Usb" የሚለውን ስነኩት Burn አድጎ ሲጨርስ flashun ትነቅላላችሁ።
5️⃣ከዛ በፓስዎርድ የተዘጋብንን ኮምፒዩትራችንን Turn OFF ማድረግ
6️⃣ፍላሹን/ሲዲውን/ ከኮምፒዩተራችን ጋር አገናኝተን Turn On ማድረግ ከዛም (F12 ለቶሽባ/ዴል) F9 ለHp Computer (Boot key) መንካት
7️⃣ " Boot sequence" የሚል ሲመጣልን " USB" የሚለውን መርጠን "Enter"ን በመንካት ትዕዛዙን መከተል።
8️⃣ ኮምፒዩተራችን ከተከፈተ ብኋላ "isee password Windows recover pro" ይከፍትልናል ከአፕልኬሽኑ ላይ ካሉት አማራጭች(Option) ውስጥ "Admin Password Resetter" የሚለውን መንካት ከዛም "yes" የሚለውን እንጫናለን።
9️⃣ ትንሽ ከቆየ ብኋላ(max. 2mi
ጥቆማ!
አለመቀበል የራስህ/ሽ ነው እኔ መልዕክቱን አስተላሊፋለሁ።
መረጃውን ሼር በማድረግ እናድረስ።
ህዝቤ ሆይ እንዳትታለሉ ፌክ ነው
ሰሞኑን ብግቢያችን በር ፊትለፊት ላይ እየተደረገ ያለዉ ነገረ ዉሽት ነዉ!
እዚህ ብቻ አይደለም ብዙ የሀገራችን ከተሞች ላይ ነዉ!
#ናኖ (NaNo) የሚባል የሞባይል ስልክ ስክሪን ያጠነክራል
ወይም
#እንዳይሰበር ያደርጋል ተብሎ በስፋት እየተሸጠ ያለው ቴክኖሎጅ
#ፌክ እንደሆነ ታውቋል።
ይህ #የኤሌክትሮኒክ የፋገራ ማሽን ወይም (Caption
machin) የሚሰራው የተለያዩ ኬሚካሎችን በስልኩ የፊት
እስክሪን ላይ በመቀባት እና ሙቀት በመስጠት ሲሆን በየ ቦታው
ብዙ ህዝብ በሚሰበሰቡበት ቦታ እና በመኪና በመዞርም ሁሉ
እንደጉድ እየተቸበቸበ ነው።
የሞባይል ስልካችን ኬሚካል ከተቀባ በኋላ ወደ ማሞቂያ ማሽኑ
ውስጥ አስገብተው ለ3 ደቂቃ ብቻ ጠንካራ በማስመሰል ፣
እንዲሁም እንደማይሰበር ለማረጋገጥ መዶሻ በሚመስል
መሳሪያ በመምታት ህብረተሰቡን እየሸወዱት ነው።
የኢትዮጵያ ህዝብ አንድ አዲስ የማይታወቅ ነገር ሲመጣ ለምን
፣እንዴት እና መሰል ጥያቄዎችን ለራሱ በመጠየቅ ከእንደዚህ
አይነት
#የአደባባይ ላይ #ሽወዳ እራሱን እንዲከላከል እመክራለሁ።
ይህንን ኬሚካል የተቀቡ ስልኮች ወዲያው እየተሰበሩና
ቴክኖሎጂው ምንም አይነት መከላከል እንደማያደርግ
አብዛኛዎቹ ነግረውኛል። የጓደኞቼ ስልክም ከተቀባ ብዙም ቀን
ሳይቆይ ሰተሰብሮ በአይኔ ለማየት ችያለሁ።
ስለዚህ ማንኛውም ሰው ይህን ቴክኖሎጂ ከመጠቀም
እንዲቆጠብ አጥብቄ እመክራለሁ
የሚመለከተው አካል ህጋዊ እርምጃ ወስዶ ያስቁም የግሌ
ጥቆማ ነው።
⭕️ዳርክ ዌብ ምንድነው?
🚩ዲፕ ዌብ/ዳርክ ዌብ ድብቁ የኢንተርኔት ክፍል ሲሆን ማንኛውም ሰው በቀላሉ Google,Yahoo,Bing ላይ መጠቀም ወይንም ማግኘት አይችልም!
🚩አሁን እየተጠቀምነው ያለው ኢንተርኔት Surface web ይባላል!
🚩ዲፕ ዌብ የራሱ የሆነ Domain አለው .com.net.edu.org ግን .Onion በሚባል በራሱ Domain name ይሸፈናል!
🚩ከሊንኩ በፊት https ሳይሆን http ብቻ ብሎ ነው የሚጀምረው ምክነያቱም s የሚያመለክተው Secured የሆኑ ዌብሳይቶችን ሲሆን s የሌለው ደግሞ unsecured መሆኑን ነው!
🚩.onion ከዚህ በፊት surface web ላይ አይታችሁት አታውቁም!
.onion ራሱ የ internet DNS root አይደለም! ወይንም በቀላሉ ከእነ .com .net .org .edu...ጋር አብሮ አይመደብም!
⭕️ዲፕ ዌብ/ዳርክ ዌብ ላይ ምን ልዩ ነገር አለ?
🚩እንግዲህ እጅግ አስገራሚና ሰምታችኋቸው የማታውቋቸው ነገሮች ይከናወኑበታል
🔖 የጦር መሳሪያዎች ይሸጡበታል
🔖 የተለያዩ አደንዛዥ እፆችና መድሀኒቶች
ኬሚካሎች
🔖 Fake ዲግሪ ፣ Fake ዲፕሎማ
🔖 Fake passport ፣ fake መንጃ ፍቃድ
🔖 የሰው ልጅ አካል(ኩላሊት...)
🔖 የመመረቂያ እና Research ፅሁፍ
🔖 የክሬዲት ካርድ ቁጥሮች
🔖 የወሲብ ፊልሞች
🔖 አደገኛ የሀኪንግ ሶፍትዌሮችና ሃርድዌሮች
🔖 የክሬዲት ካርድ ሽያጭ(Visa, MasterCard, Amex..)
🔖 ህገወጥ ሶፍትዌሮች
🔖 የተሰረቁ ፊልሞች
🔖 የሀከሮች ኪራይ(በገንዘብ ተስማምታችሁ የሆነ ነገር ሀክ እንዲያረጉላችሁ)
🔖 የተለያዩ ድርጅቶችን ፓስዎርድ
🔖 የኮንትሮባንድ እቃዎች(ኤሌክትሮኒክስ እና ልብሶችን በጣም በርካሽ ዋጋ)
🔖 አደገኛ የሀኪንግ እና የተለያዩ ትምህርቶችን...
🔖ዘግናኝ ነገሮችም ይገኙበታል (Red ROOM, ISIS..)
🚩ምን አለፋን ብዛት ህገ ወጥ የሚባል ነገር ያለው እዚህ ነው.....
🚩በነገራችን ላይ ወደ 75% የሚሆኑ ዳርክ ዌብን የሚጠቀሙት ሀከሮች ናቸው!
🚩ከላይ የተጠቀሱትን ነገሮች ለመግዛትም ሆነ ለመሸጥ የሚጠቀሙበት Bitcoin ነው! ምክንያቱም ግዢ ሲፈፅሙ በባንክ እና በሌላ ዘዴ ከሆነ ሀከሮቹ የመያዝ እድላቸው የሰፋ ነው በBitcoin ከሆነ በምንም አይነት አይያዙም!
ይቀጥላል
#Share yr Friend And Join Us
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@susitech
@susitech
🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩
የስልኮቻችንን ባትሪ ዕድሜ ለማራዘም እና የኢንተርኔት አጠቃቀም ፍጆታን ለመቀነስ የሚረዱ ጠቃሚ ምክሮችን ባለሙያዎች አስቀምጠዋል።
በዚህም መሰረት የሚከተሉትን ተግባራት ቢያከናውኑ የስክዎን ባትር እድሜ ያራዝማሉ፤የኢንተርኔት አጠቃቀም ወጪን ይቀንሳሉ።
1. የማይጠቀሙባቸውን መተግበሪያዎችባክግራውንድ(ዳታ) እንዳይሰሩ ማድረግ
2. ሞባይል ስልክዎን ቻርጅ ላይ ሰክተው አለመጠቀም
3. የማይጠቀሙባቸውን መተግበሪያዎች ወደስልክዎ ማሳወቂያ እንዳይልኩ ማድረግ
4. አቅጣጫ መፈለጊያ፣ ብሉቱዝ፣ 3ጂ/4ጂ
እንዲሁም ዋይፋይ በማንጠቀምበት ጊዜ
ማጥፋት
5. ትላልቅ ፋይሎችንለማውረድ ገመድ አልባ ኢንተርኔት(ዋይፋይ) ብቻ መጠቀም
6. የሞባይልመተግበሪያዎችን ለማሻሻል ዋይ ፋይን ይጠቀሙ
7. ኢንተርኔትበማይጠቀሙበት ጊዜ የሞባይልዎን ኢንተርኔት(ዳታ) ይዝጉ
8. አገልግሎት የማይሰጡ ወይም ጊዜ ያለፈባቸውን መተግበሪያዎችን ከስልክዎ
ያስወግዱ
9. ሁልጊዜ የስልክዎ ስክሪን የሚጠፋበትን ደቂቃ ያሳጥሩ፤ ከተቻለም ወደ ሰኮንዶች ይቀንሱ
10. ለስልኩ የተሻለ ፀረቫይረስ ሶፍትዌር ይጫኑለት።
ማይክሮፕሮሰሰር ;
ማይክሮፕሮሰሰር ማለት አነስተኛ ኤሌክትሪካል የሆነ ቁስ ነዉ፡፡ በሌላ አጠራር ሲፒዩ ሲባል የኮምፒዩተር ስራን የሚሰራና ከአይሲ የተሰራ ሲሆን በዉስጡም በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ትራንዚስተር፤ሪዚዝተርና ዳይዮድ የያዘ ነዉ፡፡ ኮምፒዩተር የሚሰራዉ በትህዛዝ ሲሆን የተሰጡትን ትህዛዞች በማይክሮፕሮሰሰር አማካኝነት ይሰራል፡፡
ማይክሮፕሮሰሰር በ1970 ለመጀመሪያ ጊዜ ለሲስተም የተሰራ ሲሆን በአሁን ጊዜ በብዙ የቴክ ዕቃዎች ማለትም ስልክ፤መኪና፡መሳሪያ እና የተለያዩ የቤት ቁሶች ዉስጥ የሚገኝ ነዉ፡፡ዋነኛዉ የማይክሮፕሮሰሰር ስራ የሚሰጡትን ትዕዛዞች በመቀበል ተግባራዊ ማድረግ ነዉ፡፡ ይህ ማለት በዉስጡ ካልኩሌት/ፕሮሰስ/ ኤክስኪዩት ወይም ተግባራዊ በማድረግ ከሌሎች ኤሌክትሪካል ነገሮች ጋር በመሆን ተጠቃሚዉ የሚፈልገዉን ስራ ይሰራል፡፡ ለምሳሌ አንድ ሰዉ የ ካልኩሌተር መተግበሪያን ከፍቶ ቁጥር ቢደምር ወይም ፎቶሾፕ ከፍቶ ፎቶ ኤዲት ቢያደርግ ማይክሮፕሮሰሰር በዋነኛነት ይህን ስራ ይሰራል ማለት ነዉ፡፡
ማይክሮፕሮሰሰርን በማምረት ኢንቴል ና ኤ.ኤም ዲ የሚታወቁ ካምፓኒዎች ናቸዉ ፡፡ በተለያዩ መመዘኛ ቢከፈሉም በፍጥነትና ቅልጥፍና በዚህ ጊዜ ጥሩ የሆኑት ማይክሮፕሮሰሰሮች የሚከተሉት ናቸዉ፡-
1. Intel, Amd i9- ገበያ ላይ አለዋለም፤ ግንi7 የማይሰራቸዉን ስራዎች መስራት የሚችል
2. Intel, Amd i7- ከባድ አፖችን ለመጠቀም- ዲዛይን- ቪዲዮ ኤዲቲንግ፣ ከባድ አቅም የሚፈልጉ 3D ጌሞችን ለመጫወት
3. Intel, Amd i5- ብዙ አቅም የማይጠይቁ አፖችን መስራት የሚችል- ፎቶሾፕ….
4. Intel, Amd i3- መካከለኛ ስራዎችን ለመስራት
5. Pentuim, Dual core, core3 duo- ለፅሁፍና ፊልም የሚሆን
@susitech
✳️ሞባይል_ስልካችሁ_በጣም_እየተንቀራፈፈ_ተቸግራችኋል?
ሞባይል ስልካችሁ በጣም እየተንቀራፈፈ ወይም Busy እየሆነ ከተቸገራችሁ የሚከተሉትን ስቴፖች በመከተል የስልካችሁን ፍጥነት ማሻሻል ይቻላል
1ኛ፦ የሞባይላችሁ setting ውስጥ ትገባላችሁ፣
2ኛ፦ በመቀጠል Developer option የሚል አለ እሱን ክሊክ ማድረግ። ነገር ግን አንዳንድ ስልኮች ላይ developer option በቀጥታ ስለማናገኘው about phone ውስጥ ገብተን build number የሚለውን ደጋግመን(ከ6-8 ግዜ) ስንነካው developer option ይመጣልናል።
3ኛ፦ በመቀጠልም developer option ውስጥ፦
3.1 window animation scale
3.2 transition animation scale እና
3.3 animation duration scale የሚሉ ምርጫዎች ታገኛላችሁ።እነዚህ 3ቱንም በየተራ ክሊክ እያደረጋችሁ OFF አድርጓቸው።
አሁን የስልካችሁ ፍጥነት ይሻሻላል።
#Share with your friend
➖➖➖✳️ susitech ✳️➖ ➖➖
ውድ የ 🇪🇹susitech👨💻
አባላት በሙሉ የምፖስታቸውን ፖስቶች እየተመለከቱ ቢሆንም ቻናሉን #MUTE ካደረጉት እንዳሉም አይቆጠርም🤷♀
ምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ከታች #MUTE የሚል ካለ ምንም አይንኩት 👍
#UNMUTE❗️ የሚል ካለ ደሞ አንድ ግዜ በመጫን MUTE ✅ ላይ በማድረግና የምንለቃቸውን ፖስቶች ሼር በማድረግ አብራችሁን ሁኑ 🙏
@susitech
▫️Add member
💢 ጋኒከስ
⚠️ለግሩፑ ጥራትና እድገት ሲባል አዲስ
ገቢ ከሆኑ 2⃣0⃣ ሰው ወደግሩፑ #Add ማድረግ አለብዎት።
❗️እስካሁን 0 ሰው ወደግሩፑ ጋብዘዋል።
®🇪🇹susi tech Group 🇪🇹®
📌📲💻📲📌
▫️Subscribe to the channel
✅ውድ susi
📌በተጨማሪም የግሩፑን ተወዳጅ #ቻናል @susitech ይቀላቀሉ በርግጠኛነት ይወዱታል።
👏#vip ቤተሰብ👥 ቦታን #አግኝተዋል🎉 እናመሰግናለን።👏
®🇪🇹susi tech group 🇪🇹®
📳ስማርት ስልኮቻችን ሀይል እንዴት መሙላት አለብን…?
በርካታ ተግባራትን የሚያከናውኑበት ስማርት ስልክዎ ባትሪ በፍጥነት እያለቀ ተችገረዋል?
🖍️በቴክኖሎጂው መስክ የተሰማሩ ባለሙያዎች የስልካችን ባትሪ በፍጥነት እያለቀ የምንቸገረው በሶስት ምክንያቶች መሆኑን ይገልፃሉ።
1️⃣የመጀመሪያው በስማርት ስልኮቻችን የጫንናቸው መተግበሪያዎች መብዛት እና እያወቅንም ይሁን ሳናውቅ ተከፍተው ባትሪ መብላታቸው
ነው።
2️⃣የስማርት ስልካችን ላይ ሙጭጭ ብለን አልላቀቅ ማለትም ሌላኛው የባትሪ እድሜን የሚያሳጥር ልማድ ነው።
3️⃣ሶስተኛው እና ዋነኛው የባትሪ ህይወትን የሚያሳጥረው ተብሎ በባለሙያዎች የተጠቀሰው ደግሞ የሀይል አሞላላችን (ቻርጅ አደራረጋችን መሆኑ ተገልጿል።
ብዙዎቻችን የስማርት ስልካችን ባትሪ ሙሉ በሙሉ ሲያልቅ ቻርጅ ማድረግ እንዳለብን እናምናለን።
በአንዳንዶቻችን ዘንድ ደግሞ ቻርጅ እንደሰካን ሞባይላችንን መጠቀም የባትሪውን አገልግሎት ያራዝማል የሚል አመለካከት አለ።
ይሁን እንጂ የሞባይል ባትሪ እንደ ሰው ልጅ ሁሉ “መጨናነቅን” አይወድም ነው የሚለው ባትሪ ዩኒቨርሲቲ የተሰኘ ኩባንያ።
ስልካችንን ቻርጅ እያደረግን መጠቀም የባትሪውን እድሜ ያሳጥራልም ይላል።
ስለ ስማርት ስልክዎ ባትሪ ከመጨነቅ የሚገላግሉ ናቸው ያላቸውን ነጥቦችም ባትሪ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች አስቀምጧል።
የስልክዎ ባትሪ ሙሉ ቻርጅ ከተደረገ በኋላ ሞባይሉን ከቻርጀሩ ይንቀሉት፡
ኩባንያው እንደሚለው የስማርት ስልካችን ባትሪ ከአቅሙ በላይ ቻርጅ ሲደረግ የረጅም ጊዜ አገልግሎቱ እየወረደ ይመጣል።
ስልካችን 100 ፐርሰንት ቻርጅ ከሆነ በኋላ እንደተሰካ መተው ለከፍተኛ መጨናነቅ በመዳረግ የባትሪውን ሀይል የመያዝ አቅም ይቀንሰዋል።
(እስከ 100 ፐርሰንት ቻርግ ማድረግም ለመጀመሪያ ጊዜ ካልሆነ አስፈላጊ አይደለም፡
ከአድካሚ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ በኋላ ጡንቻዎችን ማፍታታት እንደሚገባ ሁሉ ስልካችንም ሙሉ በሙሉ በሀይል ከተሞላ በኋላ ከቻርጀሩ መንቀል ይገባል።
ባትሪውን ከሙቀት ይጠብቁት
የስማርት ስልክ ባትሪዎች በቀላሉ በሙቀት ይግላሉ።
ለዚህም ነው አፕል ራሱ የአይፎን ስልኮችን ቻርጅ ስታደርጉ መሸፈኛ (ኬዞቹን ብታወጡት በማለት የሚመክረው።
ስለሆነም ስልካችን ቻርጅ ስናደርግ መሞቁን ካስተዋልን ሽፋኑን ማውጣት ይኖርብናል።
የባትሪያችን ጤና ለመጠበቅ ስማርት ስልካችን ቻርጅ የምናደርግበት አካባቢ የፀሀይ ሙቀት የሌለበት ቢሆንም ጥሩ ነው።
100 ፐርሰንት ላይ እስከሚደርስ መጠበቅ የለብንም፡
እንደ ባትሪ ዩኒቨርሲቲ ገለፃ ከሆነ ከፍተኛ ቮልቴጅ ባትሪውን ስለሚያጨናንቀው ባትሪን መቶ በመቶ ሀይል መሙላት አያስፈልግም።
ስማርት ስልካችን ቀኑን ሙሉ ቻርጅ ማድረግም በባትሪው እድሜ ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ይኖረዋል ብሏል።
ቻርጅ ለማድረግ የባትሪውን ማለቅ አይጠብቁ።
ስልካችን ቻርጅ ለማድረግ ባትሪው ተሟጦ እስኪያልቅ መጠበቅ የለብንም።
ባገኘነው አጋጣሚ ቻርጅ ማድረግ የባትሪውን ሀይል ይዞ የመቆየት አቅም ያሳድገዋል።
እነዚህ ከላይ የተጠቀሱ ስልቶች የስማርት ስልካችን ባትሪ ለረጅም ጊዜ እንዲያገለግል እና ቀኑን ሙሉ ከስጋት ነፃ እንድንሆን ይረዳናል ።
#ያለዎትን_እውቀት_ያሳድጉ
#ሼር_ማድረግዎን_አይርሱ
#stay_home_stay_safe
📱📱📱📱📱📱📱📱📱
ስልኮትን ፓተርን ረስተውት ስልኮ አልከፍት ብሎታል❓❓❓
የተረሳውን ፓተርን አጥፍተን እንዴት ስልኩን እንደገና መክፈት እንደሚቻል እናያለን።
⛔ግን አንድ ማወቅ ያለቦት ነገርቢኖር Install ያደረጉት አፕሊኬሽን እንዲሁም የመዘገቡት
ስልክም ካለ መጥፋቱ የማይቀር ነው።
እነዚህን 6 ስቴፖችይጠቀሙ
Step1️⃣:- ስልኮትን switch 📴 ያድርጉትናለጥቂት
ሰከንዶችይጠብቁ።
Step2️⃣:- ከዛም እነዚን ቁልፎችማለትም ድምፅ መጨመሪያውን(volume up ),Home key, power በተኑን በአንድ ላይይጫኗቸውና ስልኮትን ያስነሱት።
Step3️⃣:-ከዛም የተለያዩ ኦብሽኖችይመጡሎታል።
Step4️⃣:- ከዛም "Restore factorydefaults" ወይም "Delete all userdata" የሚለውን ይምረጡ።
Step5️⃣:-ከዛም "Reboot system now"የሚለውን ይምረጡ።
Step6️⃣:- ከዛም ስልኮት Reboot አድርጎ እስኪጨርስ ይጠብቁ። ከዚያም
ስልኮት እንደ አዲስ ይከፈታል።
#share_Share_Share
😄😄👍👍👍☞☞☞Hey Guys....To day we will see how we can Remove Shortcut Virus from USB...♯jUst follow us
ፍላሽ ዲስክ ኮምፒዩተርዎ ላይ ሲሰካ ሾርት ከት እየሆነ
ተቸግረዋል?
ፍላሽ ዲስካችን ወይም ኮምፒዩተራችን በቫይረስ ሲጠቃ
በውስጡ ያሉት ፋይሎች በሙሉ ወይም በከፊል ወደ ሾርትከት
ይቀየራሉ። ይህም ማለት ዋናው የኛ file(ፋይል) ይደበቅና ለመጠቀም
አንችልም ማለት ነው። የዚህ ቫይረስ ሌላው አስቀያሚ ገጽታ
ከኮምፒዩተር ወደ ሌላ ኮምፒዩተር በቀላሉ በፋላሽ አማካኝነት
ሊተላለፍ መቻሉ ነው።
ውድ Ye channalachin ተከታታዮች ዛሬ ይህን ሾርትከት ቫይረስ
የምናጠፋበትን Tricks እናካፍላችኋለን ተከታተሉን።
By using CMD
cmd (command prompt) በመጠቀም
ይህ ዘዴ ከሁሉም የተሻለ ውጤታማ ሲሆን ለሀርድ ዲስኮች
ለፍላሾች እንዲሁም ለሞባይል ስልኮች ያገለግለናል።
1. በመጀመሪያ cmd እንከፍታለን።
Win + R then we write Cmd ( run፦cmd፦enter)
2. cmd ከከፈትን በኋላ ለማጽዳት የምንፈልገው ፋላሽ
ዳይሬክተሪ እንሄዳለን። ( ለምሳሌ ፍላሹ removable disk G
ከሆነ G:\ ብለን እንጽፋለን።)
3. በመቀጠል ይህን ኮማንድ እንጽፋለን። G፡*.* /d /s -h -r -
s (G ለምሳሌ ሲሆን እናንተ በራሳችሁ ፋላሽ ሆሄ
ትቀይሩታላችሁ።)
4. አሁን ኢንተርን ስትጫኑ ከሾርትከት ቫይረስ ተገላገላችሁ
ማለት ነው።
መረጃዎቹን ጠቃሚ ሆነው እንዳገኛችኋቸው ተስፋ እናደርጋለን።
ከተመቻችሁ share እና share በማድረግ ለሌሎች ያካፍሉ።
==================
Like እና share ያድርጉ
ስለወደዱን❤️ እናመሠግናለን
🔍ስለ Technology የምናወራበት, ምንወያይበት, ምንማማርበት ምርጥ የ Technology ቻናል እንድትቀላቀሉ ጋበዝኳችሁ
🔍ጠቃሚ የBussiness ሀሳቦችን የምንማርበት ስለ Social Media አጠቃቀም እንዲሁም ስለ Social Media የማናቃቸዉ አስደናቂ ነገሮችን የምናቅበት
🔍የ Programming language እዉቀታችንን የምናዳብርበት ስለ Phyton, C++, Java, የምንማርበት ምናስተምርበት ምርጥ ቻናል
🔍አሁኑኑ ይቀላቀሉን@jo_tech
@jo_tech_boy