ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot ⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2017
🇬🇧 4ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ !
⏰ እረፍት
🇬🇧 በርንማውዝ 0-0 ቼልሲ 🇬🇧
🏟️ ቪታሊቲ
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ሮበርት ሳንቼዝ በራሱ ጥፋት የተገኘውን ፔናሊቲ መልሷል።
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
4ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ !
⏰ ተጀመረ
በርንማውዝ 0-0 ቼልሲ
🏟️ ቪታሊቲ
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ናይጄሪያዊው የባየርሌቨርኩሰን አጥቂ ቪክቶር ቦኒፌስ ዛሬ ጎል ካስቆጠረ በኋላ ደስታውን እንደዚህ ገልጿል።
@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et
ኤቨርተን በታሪካቸው ለመጀመሪያ ጊዜ 4ቱንም የፕሪሚየር ሊግ መክፈቻ ጨዋታዎች ተሸንፈዋል።
@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ኬን በቡንደስሊጋው
✨ 35 ጨዋታ
🪄 5 ሀትሪክ
Harry Potter🪄
@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
በጀርመን ቡንደስሊጋ የ3ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ባየር ሙኒክ ኪዬልን 6 ለ 1 በሆነ ሰፊ ውጤት ሲያሸንፍ ሀሪ ኬን ሀትሪክ መስራት ችሏል።👏
@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
የሪያል ሶሴዳድ አሰላለፍ !
04:00 | ሪያል ሶሴዳድ ከ ሪያል ማድሪድ
@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ዱራን ያን ድንቅ ጎል ሲያስቆጥር የኤሚ ማርቲኔዝ ሪያክሽን 🙆♂😲
@bisrat_sport_433et @bisrat_sport_433et
ጃሮድ ቦወን ካለፈው የውድድር አመት ጀምሮ ከቡካዮ ሳካ በላይ ፕሪሚየር ሊግ ግቦችን አስቆጥራል (ከፔናሊቲ ወጪ) ።
@bisrat_sport_433et
@bisrat_sport_433et
በዛሬው ጨዋታ ብዙ እድል የፈጠሩ ተጫዋቾች:-
አማድ ዲያሎ - 6
መሉ የሳውዝሃምተን ተጫዋቾች - 4
@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
🇬🇧 4ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ
⏰61'
🇬🇧አስቶንቪላ 2-2 ኤቨርተን🇬🇧
#ዋትኪንስ 36' 58' #ማክኒል 16'
#ካልቨርት_ሌዊን 27'
@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
🇪🇸 5ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ተጠባቂ ጨዋታ !
⏰ እረፍት
🇪🇸 ሪያል ሶሴዳድ 0-0 ሪያል ማድሪድ 🇪🇸
🏟️ ሪያል አሬና
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ያለፉት 20 ደቂቃዎች የኳስ ቁጥጥር
ቼልሲ 71%
በርንማውዝ 29%
🇪🇸 5ኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ተጠባቂ ጨዋታ !
⏰ ተጀመረ
🇪🇸 ሪያል ሶሴዳድ 0-0 ሪያል ማድሪድ 🇪🇸
🏟️ ሪያል አሬና
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
የሀያ አመቱ ኮሎምቢያዊ አጥቂ ጆን ዱራን በዘንድሮው የውድድር አመት በፕሪምየር ሊጉ ...
🏟️ 4 ጨዋታ
⚽ 3 ጎል
የሚገርመው ነገር ከነዚ አራት ጨዋታዎች ውስጥ አንዱንም በቋሚነት አልጀመረም 🥶
@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
👉 በ3ኛ ሳምንት
በርንማውዝን 2-0 መሩ
3-2 ተሸነፉ
👉 በ4ኛ ሳምንት
አስቶንቪላን 2-0 መሩ
3-2 ተሸነፉ
ኤቨርተን 😶🌫
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
🇬🇧 4ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ
⏰ተጠናቀቀ
🇬🇧አስቶንቪላ 3-2 ኤቨርተን🇬🇧
#ዋትኪንስ 36' 58' #ማክኒል 16'
#ዱራን 76' #ካልቨርት_ሌዊን 27'
@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
🇬🇧 4ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ
⏰90+1'
🇬🇧አስቶንቪላ 3-2 ኤቨርተን🇬🇧
#ዋትኪንስ 36' 58' #ማክኒል 16'
#ዱራን 76' #ካልቨርት_ሌዊን 27'
@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et
ኦሊሴ በባየር ሙኒክ መለያ የመጀመሪያውን ግብ አስቆጥራል።
@bisrat_sport_433et
@bisrat_sport_433et
የዱራንን ድንቅ ጎል ለመመልከት
/channel/+xhCJWxZ-C1JiNGRk
ካልቨርት ልዊን ዛሬ ብዙ ኳስ ነው ያባከነው ሀትሪክ መስራት ይችል ነበር
Читать полностью…ጎልልልልልልልልልልልልልልልልል አስቶንቪላላላላላላላላላላላላላ
አስቶንቪላ 3-2 ኤቨርተን
ቪክቶር ኦሲሜን ለጋላታሳራይ የመጀመሪያ የግብ ተሳትፎ ለማድረግ 25 ደቂቃዎች ብቻ ፈጅቶበታል።
1 🅰
@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et