sadatkemalabumeryem | Неотсортированное

Telegram-канал sadatkemalabumeryem - SadatKemal Abu Meryem

124697

Подписаться на канал

SadatKemal Abu Meryem

የ CMC አህባሾችና የተብሊጎች መርከዝ
ሙሓደራው በድምፅ ማስረጃ የተደገፈ ነው፡፡
1) የላኢላሃ ኢለላህን ትርጉም ማዛባት፣
2) ኢስላም ላይ መዋሸት፣
3) ውሸታም ሰዎችን ለተማሪዎች ማስተዋወቅ፣
4) በአላህ እና በመጨረሻው ቀን ያመነ ሙስሊም እራሱን፣ ቤተሰቡን እና መላው ሙስሊም ማህበረሰብን ከ CMC መርከዝ ያርቅ፡፡
ማስረጃውን በጥሞና እናዳምጥ፣ ከዛም በነዚህ ሰዎች ለሚታለሉ ሰዎች እናሰራጨው፡፡
/channel/SadatKemalAbuMeryem/6845

Читать полностью…

SadatKemal Abu Meryem

የገታው ሙሒድን ውሸቶች፡፡
የሰው ሰይጣናት ምን ብለው ኢስላምን ለመናድ ከውስጥ እንደሚታገሉ ከራሳቸው የድምፅ ማስረጃ ተወስዶ የተሰራ ሙሐደራ፡፡ በጥሞና ይደመጥ፣ ሌሎች በእንዲህ አይነት የሰይጣን ወጥመድ እንዳይሸወዱ እናስጠንቅቅ፣ እናዳርስ፡፡ አላህ ተውሒድን የበላይ ያድርግልን፡፡
/channel/SadatKemalAbuMeryem/6841

Читать полностью…

SadatKemal Abu Meryem

ዛሕራ 130 ሓዲሶች ክፍል 1
ዛሕራ መስጂድ ላይ እየተሰጠ ያለው (የእውቀት መጀመሪያ 130 ሓዲሶች ክፍል 1 ደርስ)
ይህ ኪታብ በድጋሚ የተቀዳ አዲስ ሪከርድ ነው፡፡
ከዚህ በፊት ከነበረው ቅጂ ይለያል
/channel/SadatKemalAbuMeryem/6839

Читать полностью…

SadatKemal Abu Meryem

የመርካቶ የእሳት ቃጠሎ?
/channel/SadatKemalAbuMeryem/6837

Читать полностью…

SadatKemal Abu Meryem

ኹጥባ ዱኣ አምልኮ ነው
/channel/SadatKemalAbuMeryem/6835

Читать полностью…

SadatKemal Abu Meryem

የክረምት ኮርስ ሱረቱ አድ-ዱሓ
/channel/SadatKemalAbuMeryem/6833

Читать полностью…

SadatKemal Abu Meryem

ስለ አኸይራ ባጭሩ ክፍል 4
/channel/SadatKemalAbuMeryem/6831

Читать полностью…

SadatKemal Abu Meryem

የክረምት ኮርስ ሱረቱ አሽ-ሸርሕ
/channel/SadatKemalAbuMeryem/6829

Читать полностью…

SadatKemal Abu Meryem

ስለ አኸይራ ባጭሩ ክፍል 3
/channel/SadatKemalAbuMeryem/6827

Читать полностью…

SadatKemal Abu Meryem

አስደሳች ዜና በተለይ ለአሸዋ ሜዳና አካባቢዋ ሙስሊሙ ማህበረሰብ!

ዘወትር ቅዳሜ ከጠዋቱ 12፡15 እስከ 1፡15 ድረስ "የዕውቀት መጀመሪያ 130 ሀዲሶች" የሚለውን ኪታብ በዘህራ መስጂድ ውስጥ ሳዳት ከማል እየተሰጠ ይገኛል።

ቂርአቱ በአሏህ ፈቃድ ቀጣይነት የሚኖረው ሲሆን፡ ደረጃ በደረጃ በጁዝ የተከፋፈሉ ሀዲሶችና የቁርዓን ማብራሪያ ለመስጠት ዕቅድ ተይዟል።

ስለሆነም ይህንን ዕድል በመጠቀም ሸሪዓዊ ዕውቀት ቀስመን ዒባዳችንን በዕውቀት ብርሃን ላይ እንድናደርግ ኢስላማዊ ጥሪያችንን እናቀርባለን!

ለሴቶች በቂ ቦታ የተዘጋጀ ሲሆን፡ ለአዲስ ተማሪዎች ኪታቡ በወቅቱ በነፃ ይስሰጣል።

ለበለጠ መረጃ በ
@YunusHassen ማናገር ይቻላል።

🟥ዘህራ መስጂድና መድረሳ።

/channel/abufurat
/channel/abufurat

Читать полностью…

SadatKemal Abu Meryem

ስለ አኸይራ ባጭሩ ክፍል 2
/channel/SadatKemalAbuMeryem/6821

Читать полностью…

SadatKemal Abu Meryem

5ኛው የኢማን ማእዘን
/channel/SadatKemalAbuMeryem/6819

Читать полностью…

SadatKemal Abu Meryem

ስለ አኸይራ ባጭሩ ክፍል 1
/channel/SadatKemalAbuMeryem/6817

Читать полностью…

SadatKemal Abu Meryem

የክረምት ኮርስ ሱረቱ አት-ቲን
/channel/SadatKemalAbuMeryem/6815

Читать полностью…

SadatKemal Abu Meryem

የአላህ ባሪያዎች ክፍል 15
የመጨረሻ ክፍል
/channel/SadatKemalAbuMeryem/6813

Читать полностью…

SadatKemal Abu Meryem

የ CMC አህባሾችና የተብሊጎች መርከዝ
ሙሓደራው በድምፅ ማስረጃ የተደገፈ ነው፡፡
1) የላኢላሃ ኢለላህን ትርጉም ማዛባት፣
2) ኢስላም ላይ መዋሸት፣
3) ውሸታም ሰዎችን ለተማሪዎች ማስተዋወቅ፣
4) በአላህ እና በመጨረሻው ቀን ያመነ ሙስሊም እራሱን፣ ቤተሰቡን እና መላው ሙስሊም ማህበረሰብን ከ CMC መርከዝ ያርቅ፡፡
ማስረጃውን በጥሞና እናዳምጥ፣ ከዛም በነዚህ ሰዎች ለሚታለሉ ሰዎች እናሰራጨው፡፡
/channel/SadatKemalAbuMeryem

Читать полностью…

SadatKemal Abu Meryem

የገታው ሙሒድን ውሸቶች፡፡
የሰው ሰይጣናት ምን ብለው ኢስላምን ለመናድ ከውስጥ እንደሚታገሉ ከራሳቸው የድምፅ ማስረጃ ተወስዶ የተሰራ ሙሐደራ፡፡ በጥሞና ይደመጥ፣ ሌሎች በእንዲህ አይነት የሰይጣን ወጥመድ እንዳይሸወዱ እናስጠንቅቅ፣ እናዳርስ፡፡ አላህ ተውሒድን የበላይ ያድርግልን፡፡
/channel/SadatKemalAbuMeryem

Читать полностью…

SadatKemal Abu Meryem

ዛሕራ 130 ሓዲሶች ክፍል 1
ዛሕራ መስጂድ ላይ እየተሰጠ ያለው (የእውቀት መጀመሪያ 130 ሓዲሶች ክፍል 1 ደርስ)
ይህ ኪታብ በድጋሚ የተቀዳ አዲስ ሪከርድ ነው፡፡
ከዚህ በፊት ከነበረው ቅጂ ይለያል
/channel/SadatKemalAbuMeryem

Читать полностью…

SadatKemal Abu Meryem

የመርካቶ የእሳት ቃጠሎ?
/channel/SadatKemalAbuMeryem

Читать полностью…

SadatKemal Abu Meryem

ኹጥባ ዱኣ አምልኮ ነው
/channel/SadatKemalAbuMeryem

Читать полностью…

SadatKemal Abu Meryem

የክረምት ኮርስ ሱረቱ አድ-ዱሓ
/channel/SadatKemalAbuMeryem

Читать полностью…

SadatKemal Abu Meryem

ስለ አኸይራ ባጭሩ ክፍል 4
/channel/SadatKemalAbuMeryem

Читать полностью…

SadatKemal Abu Meryem

የክረምት ኮርስ ሱረቱ አሽ-ሸርሕ
/channel/SadatKemalAbuMeryem

Читать полностью…

SadatKemal Abu Meryem

ስለ አኸይራ ባጭሩ ክፍል 3
/channel/SadatKemalAbuMeryem

Читать полностью…

SadatKemal Abu Meryem

بسم الله الرحمن الرحيم

አስደሳች ዜና ለዕውቀት ፈላጊዎች!

ዘህራ መስጂድና መድረሳ  ዘወትር ቅዳሜ ከጠዋቱ 12፡15 እስከ 1፡15 ድረስ፡ በሳዳት ከማል፡ በራሱ የተዘጋጀውን
"የዕውቀት መጀመሪያ 130 ሀዲሶች" የሚለውን ኪታብ ቂርአት ለማቅረብ ዝግጅቱን አጠናቋል።

ቂርአት የሚጀመረው የፊታችን ቅዳሜ ጥቅምት 16 ሲሆን ለሴቶችም በቂ ቦታ ተዘጋጅቷል።

ቂርአቱ በተለይ ታዳጊዎችና ወጣቶች ላይ ትኩረት ያደረገ ሲሆን ሁሉም ዕውቀት ፈላጊ መሳተፍ ይችላል።

ኪታቡ ለደርስ ስትመጡ እዛው ደርስ ላይ በነፃ ይታደላል።

አድረሻ፡ ሸገር ሲቲ አሸዋ ሜዳ ኮንዶሚኒየም አካባቢ ዘህራ መስጂድ ውስጥ።

ለበለጠ መረጃ በ @YunusHassen
ወይም 0911 255958 ማናገር ይቻላል።
/channel/abufurat

Читать полностью…

SadatKemal Abu Meryem

ስለ አኸይራ ባጭሩ ክፍል 2
/channel/SadatKemalAbuMeryem

Читать полностью…

SadatKemal Abu Meryem

5ኛው የኢማን ማእዘን
/channel/SadatKemalAbuMeryem

Читать полностью…

SadatKemal Abu Meryem

ስለ አኸይራ ባጭሩ ክፍል 1
/channel/SadatKemalAbuMeryem

Читать полностью…

SadatKemal Abu Meryem

የክረምት ኮርስ ሱረቱ አት-ቲን
/channel/SadatKemalAbuMeryem

Читать полностью…

SadatKemal Abu Meryem

የአላህ ባሪያዎች ክፍል 15
የመጨረሻ ክፍል
/channel/SadatKemalAbuMeryem

Читать полностью…
Подписаться на канал