አሰላሙአለይኩም በአላህ ፍቃድ ዛሬ እሁድ ጠዋት ቴሌግራም live "የነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሲራ በአጭሩ"
/channel/SadatKemalAbuMeryem
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
በእውቅና የተከፈቱት የሸይኽ አወል ቢን አሕመድ አል ኬሚሴ የትምህርት መስጫ ቻነሎች ከስር ያሉት ብቻና ብቻ ናቸው።
=>ለተፍሲር ብቻ ተብሎ የተከፈተ
~t.me/DurusSheikhAwol
=>ለኪታቦች…
~t.me/Drus_Shaikh_Awol_Al_Kemisse
=>አጠቃላይ ኪታቦችንም ሆነ ተፍሲሩን በአንድ የሚያገኙበት ዋናው ቻነል።
~t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed
ከዚህ ውጪ ስላሉት በቴሌግም ተከፈተ በዋትአፕም ሆነ በዩቲብ ስለ_አንዳቸውም የማውቀውም ሆነ የምወስደው ተጠያቂነት የለም።
ሚንሐጁ አል-ፊርቀቲ ናጂያ
ክፍል 28
/channel/SadatKemalAbuMeryem
የኪታቡን ፒዲኤፍ ከማግኘት የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ
/channel/SadatKemalAbuMeryem/5014
አሰላሙአለይኩም አሁን live የ 4 ሰአት ፕሮግራም ለሙከራ ተለቋል። 150 የነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሐዲስ ከቃል በቃል ትርጉም ጋር።
/channel/SadatKemalAbuMeryem
ሚንሐጁ አል-ፊርቀቲ ናጂያ
ክፍል 27
/channel/SadatKemalAbuMeryem
የኪታቡን ፒዲኤፍ ከማግኘት የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ
/channel/SadatKemalAbuMeryem/5014
ሚንሐጁ አል-ፊርቀቲ ናጂያ
ክፍል 26
/channel/SadatKemalAbuMeryem
የኪታቡን ፒዲኤፍ ከማግኘት የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ
/channel/SadatKemalAbuMeryem/5014
አሰላሙአለይኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካቱሁ
ይህ ቻናል የተከፈተው ቁርኣንን ፀጥ ብሎ በማዳመጥ እና ቁርኣን ይዞ የሚቀሩትን ኡስታዞች በመከታተል አቀራራችንን በአላህ ፍቃድ እንድናስተካክል ነው፡፡
አንዱ የድምፅ ፋይል በአላህ ፍቃድ ግማሽ ጁዝ የተቀራበት ይሆናል፡፡ እያንዳንዱ ድምፅ ፋይል ኬት ሱራ እንደሆነ፣ ከስንተኛው አንቀፅ እስከ ስንተኛው እንደሆነ በአላህ ፍቃድ ይጠቀስበታል፡፡
/channel/Tilawa_Quran
ነጻ የከንፈርና ላንቃ መሰንጠቅ ህክምና እየተሰጠ ነው!
ወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል መቀመጫውን አሜሪካን ሀገር ካደረገ ስማይል ትሬይን/Smile Train/ከተሰኘ ግብረ - ሰናይ ድርጅት ጋር በመተባበር ለመስጠት ያቀደውን የከንፈርና ላንቃ መሰንጠቅ ህክምና በዘመቻ መልክ በመስጠት ላይ ነው።
ህክምናው በዘመቻ መልክ እየተሰጠ ሲሆን በመደበኛ በቋሚነት በነፃ መሰጠቱ የሚቀጥል መሆኑን እንዲሁም የእድሜ ጣሪያ ገደብ እንደሌለው የፕላስቲክ ህክምና ክፍል መረጃ ያመላክታል።
ስለሆነም ህክምናውን ወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አስተኝቶ ህክምና መስጫ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ፕላስቲክ ህክምና ክፍል በመምጣት አገልግሎቱን ማግኘት ይቻላል።
መረጃው የወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ነው።
-
Copy
አሰላሙአለይኩም ወንድሞቼና እህቶቼ
የዛሬው ከጠዋት 2፡40 እስከ 11፡10 የነበረው የቀን የ live ስርጭት በዚሁ ተጠናቋል፡፡ አላህ ይቀበለን፣ አላህ ይዘንልን፣ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን፣ መጨረሻንን ያሳምርልን፡፡
አላህ ሰላም ያሳድረን፡፡ ነገም ኢንሻ አላህ ይቀጥላል፡፡
/channel/SadatKemalAbuMeryem
ሚንሐጁ አል-ፊርቀቲ ናጂያ
ክፍል 28
/channel/SadatKemalAbuMeryem
የኪታቡን ፒዲኤፍ ከማግኘት የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ
/channel/SadatKemalAbuMeryem/5014
አሰላሙአለይኩም ወንድም እና እህቶች
የዛሬ የ live ፕሮግራም ዝርዝር
1) ቁርኣን ሱረቱ መርየም ቂርኣት በሸይኽ ሙሐመድ አዩብ (አላህ ይዘንለት)፣
2) የሱረቱ ዩሱፍ ትርጉም፣
3) የኢማን ጥፍጥና፣
4) የአላህ ውዴታ፣
5) 60 ዱአዎች፣
6) መልክተኞች ለምን ተላኩ
የሚጀምርበት ሰዓት ከጠዋቱ 2፡30
/channel/SadatKemalAbuMeryem
አሰላሙአለይኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካቱሁ ወንድም እና እህቶች
በአላህ ፍቃድ እና እገዛ ሰሞኑን ቴሌግራም ላይ ረጅም ሰኣት live ስርጭት ሙከራ እየተደረገ ነው፡፡ ይህ ስርጭት በአላህ እገዛ ከተሳካ ሳምንታዊ ፕሮግራሞች በማዘጋጀት
- ቁርኣን፣
- ደርሶች፣
- ሙሐደራዎችን
ለልጆች፣ ለሴቶች፣ ለወጣቶች እና ለአዋቂዎች ፕሮግራም ይዘጋጃል፡፡
አላህ ካሳካልን ሳምንታዊ በቀን እና በለሊቱ ክፍል ጊዜ የስምንት የስምንት ሰኣት live ፕሮግራም ይኖራል፡፡
ታላቁ አላህን እናመሰግነዋለን፡፡ የእሱንም እገዛ እንከጅላለን፣ ከእሱ ውጭ ረዳት የለንም፡፡ ሀይልም ጥበብም በአላህ ብቻ ቢሆን እንጂ የለም፡፡
/channel/SadatKemalAbuMeryem
አሰላሙአለይኩም የሚከተለው የዋትስ አፕ ቻናሌ ነው። https://whatsapp.com/channel/0029VaAqLLyBFLgMGdGbEH26
Читать полностью…የኢማም አል ቡኻሪ (አላህ ይዘንላቸው) አል-አደብ አል ሙፍረድ ኪታብ ቂርአት ከሚከተለው ሊንክ ታገኛላችሁ።
https://www.youtube.com/watch?v=2LsK42IRruQ&list=PLtoKkuIsBihC_dZQV1VM3OSaRqdDy2-jg
ሚንሐጁ አል-ፊርቀቲ ናጂያ
ክፍል 27
/channel/SadatKemalAbuMeryem/5893
የኪታቡን ፒዲኤፍ ከማግኘት የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ
/channel/SadatKemalAbuMeryem/5014
ሚንሐጁ አል-ፊርቀቲ ናጂያ
ክፍል 26
/channel/SadatKemalAbuMeryem/5891
የኪታቡን ፒዲኤፍ ከማግኘት የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ
/channel/SadatKemalAbuMeryem/5014
"እኛ ለአላህ ነን። እኛም ወደርሱ ተመላሾች ነን!"
{إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّاۤ إِلَیۡهِ رَ ٰجِعُونَ }
የወንድማችን ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ልጅ ኢምራን ዛሬ ከሰዓት በኋላ ሞቷል።
ሶላተል ጀናዛ የሚሰገደውም ዙሁር ላይ ኮተቤ መስጂድ ነው። የሚቀበረውም እዛው ኮተቤ ሙስሊም መቃብር ይሆናል።