አሰላሙአለይኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካቱሁ፡፡ ይህ ቻናል የኪታብ ሪያዱ አስ-ሷሊሒን ቂርኣት እና ጥያቄዎች የሚለቀቁበት ቻናል ነው፡፡
/channel/SadatRiyad
ሚንሐጁ አል-ፊርቀቲ ናጂያ
ክፍል 32
/channel/SadatKemalAbuMeryem
የኪታቡን ፒዲኤፍ ከማግኘት የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ
/channel/SadatKemalAbuMeryem/5014
ሚንሐጁ አል-ፊርቀቲ ናጂያ
ክፍል 31
/channel/SadatKemalAbuMeryem
የኪታቡን ፒዲኤፍ ከማግኘት የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ
/channel/SadatKemalAbuMeryem/5014
እህታችን በከበደ ሁኔታ ውስጥ ነች ፣ ለአላህ ብለን እንርዳት !!
አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ:—እህታችን ዘህራ ሰዒድ የአ አ ነዋሪና የሁለት ሴት ልጆት እናት ስትሆን በአሁኑ ሰዓት በከፍተኛ የኩላሊት ችግር እንዲሁም ከኩላሊት ችግሩ ጋር ተያይዞ የቫይታሚን ዲ እጥረት ፣ የአጥንት መሳሳት ችግር የወለደው የዳሌ አጥንት ስብራት እና ከፍተኛ የሆነ የደም ማነስ አስከትሎባታል
ለአጥንት ስብራቱ በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በወንድሞች ትብብር ከመቶ ሺህ ባላነሰ ወጭ የታከመች ሲሆን አሁን ላይ ሆስፒታሉ የኩላሊት እጥበት እንደሚያስፈልጋት ቢወስንም ትጥበቱን ማግኘት የምትችለው በግል ሆስፒታል ሲሆን ለመጀመር ደግሞ 80000 ብር ተጠይቃለች ለቀጣይ ስንት እንደሚያስፈልጋት ባይታወቅም
ሰለሆነም ይህች ሚስኪን እህታችን እነኚኅ ተደራራቢ የሆኑ የጤና ችግሮች የገጠሟት ስለሆነ በዱዓም እጆቻችንንም በመዘርጋት እንተባበራት ። አሏህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ። ከጤና መታወክም ሁላችንንም ይጠብቀን። እሷንም አሏህ ጤናዋን ይመልስላት።
1000539386917
Sofia Yimam endris
CBE
ሚንሐጁ አል-ፊርቀቲ ናጂያ
ክፍል 30
/channel/SadatKemalAbuMeryem/6017
የኪታቡን ፒዲኤፍ ከማግኘት የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ
/channel/SadatKemalAbuMeryem/5014
አስደሳች ዜና
መርከዝ አቡ ሙሳ ቦሌ ሚካኤል ቅርንጫፉን ከፈተ
መርከዝ አቡ ሙሳ እንደሚታወቀው የቁርአን ሒፍዝና የተርቢያ እደዚሁም የዐረብኛ ቋንቋን ጨምሮ ለአመታት ሲያስተምር መቆየቱ ይታወቃል ።
እነሆ አሁን ደግሞ አድማሱን በማስፋት ቦሌ ሚካኤል ቅርንጫፍ መክፈቱን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው ።
እናም በአዲሱ ብራንች በተመላላሸ ፕሮግራም ተማረዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ሙሉ ዝግጅቱን አጠናቆ ምዝገባ ላይ ይገኛል ።
የ መርከዙ ፕሮግራሞች:
1, ለወንዶች ቀኑን ሙሉ በተመላላሽ
2, ለሴቶች ቀኑን ሙሉ በተመላላሽ
3, ለመንደም ለሴትም ከ አካዳሚክ ትምህርት መልስ ከ ዐስር እስከ መጝሪብ
4, በአካል መሳተፍ ለማይችሉ በ Online
5, ለወንድና ለሴት ተማሪዎች ከትምህርት መልስ ከ ዐስር ሰላት በሇላ እስከ መግሪብ
6, በመድረሳው አከባቢ ያሉ ሰዎችን ታሳቢ ያደረገ ፕሮገራም ከ መጝሪብ እስከ ዒሻእ እና ከ ሱብሂ በሇላ
አድራሻ: ቦሌ ሚካኤል ከ እግረኛ ድልድይ ወድ ውስጥ ትንሽ ገባ ብሎ የበፊቱ ኢኽላስ መድረሳ ።
ለበለጠ መረጃ:
0913939993
0928844757
በተጨማሪም የመርከዙ የቴሌግራም አድራሻ ከታች የተቀመጠው ሊንክ ሲሆን Join በማለት ይቀላቀሉ ።
مركز أبي موسى الأشعرب
Telegram 👇👇👇
/channel/kurantejwid
/channel/kurantejwid
ሚንሐጁ አል-ፊርቀቲ ናጂያ
ክፍል 29
/channel/SadatKemalAbuMeryem
የኪታቡን ፒዲኤፍ ከማግኘት የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ
/channel/SadatKemalAbuMeryem/5014
ሚንሐጁ አል-ፊርቀቲ ናጂያ
ክፍል 32
/channel/SadatKemalAbuMeryem/6062
የኪታቡን ፒዲኤፍ ከማግኘት የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ
/channel/SadatKemalAbuMeryem/5014
ሚንሐጁ አል-ፊርቀቲ ናጂያ
ክፍል 31
/channel/SadatKemalAbuMeryem/6043
የኪታቡን ፒዲኤፍ ከማግኘት የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ
/channel/SadatKemalAbuMeryem/5014
ምርኩዝ በተባለው ፕሮግራም ላይ አቡበክር ፣ ዑመር እንዲሁም ሌሎች ሶሐቦች
الرَّحْمَنُ عَلَى الْعَرْشِ اسْتَوَىَ
በሚለው ዙርያ ዝም ብሎ ነው የሄዱት አቋማቸው አይታወቅም ብሎ ህዝቡን አምታቶ ሹብሀውን ለበተነው ሰውዬ በቂ ምላሽ።እሄንን ድምፅ ፋይል በተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎች ሼር በማድረግ ትክክለኛውን የሶሀቦችን አቂዳ ለህዝቡ አድርሱት።
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ
t.me/Darutewhide
ሚንሐጁ አል-ፊርቀቲ ናጂያ
ክፍል 30
/channel/SadatKemalAbuMeryem
የኪታቡን ፒዲኤፍ ከማግኘት የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ
/channel/SadatKemalAbuMeryem/5014
ሚንሐጁ አል-ፊርቀቲ ናጂያ
ክፍል 29
/channel/SadatKemalAbuMeryem/5974
የኪታቡን ፒዲኤፍ ከማግኘት የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ
/channel/SadatKemalAbuMeryem/5014
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ
የሙሀደራ ዝግጅት
የዕለቱ ዝግጅቶች
በኡስታዝ አቡል አባስ
ግዜን በአግባብ መጠቀም
በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
ተዉሂድ አስማኡ ወሲፋት
የፊታችን ኡሁድ ታህሳስ 7
ከጠዋቱ 3:30
አድራሻ. ወለቴ ሀረር ዳቦ ድልድይ አጠገብ
በሁነይን መስጂድ
ለሴቶች በቂ ቦታ አለን
/channel/huneynmesjid