ሸይኽ ሷሊፍ ኢብን ጧሓ አብዲል ዋሒድ አል–ሚስሪይ አላህ ይማራቸው፣ አላህ ይዘንላቸው። ከነብያት አሉል አዝሞችን በተመለከተ ይህቺን ፒዲኤፍ አዘጋጅተው ወደማይቀረው ጉዞ ተጉዘዋል። አላህ የጀነተል ፊርደውስ ወራሽ ያድርጋቸው።
Читать полностью…✅ አዲስ የተጠናቀቀ ደርስ
📚 የኪታቡ ስም :-
አልዑቡዲያህ / العبودية
✍ የኪታቡ አዘጋጅ :-
شيخ الإسلام ابن تيمية -رحمه الله-
ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ -ረሒመሁሏህ-
🎙 በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም -ሐፊዘሁሏህ-
🎶 ከክፍል/01 እስከ ክፍል/37
ሊንኩን በመጫን ሙሉውን ደርስ ማግኘት ይችላሉ👇👇👇
/channel/SheikhMuhammedZain/2127
መውሊድ የሺርክ መነሀሪያ ለመሆኑ እጅ ከፍንጅ ማስረጃ።
አስደንጋጭ ቪድዬ
አማራ ክልል ያለ በአላህ ላይ ማጋራት፡፡
ይህን ቀብር አምላኪዎች አላህን ትተው እንዲህ ይላሉ
“ጤና ስጡን እንላለን፣ ጤና እናገኛለን፡፡….”፣
ከአላህ ውጭ ይህን ቀብር ውስጥ ያለ ለራሱ ምንም ማድረግ የማይችል ሙት “ልጅ ስጠን ብለው” ስለት ይሳሉለታል፡፡
የአላህ ባሪያዎች ሆይ! በአላህ ላይ ማጋራት ለሁለት ሀገር ውርደት ይዳርጋል፡፡
የአላህን እርዳታ ከሺርክ፣ ከቢድዓ፣ ከወንጀል እና አላህ ከጠላው ሁሉ ካልራቅን ማግኘት አንችልም፡፡
አላህ የተውሒድ እና ሱና ዘቦች፣ ሺርክ እና ቢድዓን የሚፀየፉ፣ የሚርቁ፣ የሚጠነቀቁ እና የሚያስጠነቅቁ ያድርገን፡፡
/channel/SadatKemalAbuMeryem
ሙሐመድ ሲራጅ ሙ ኑር
አል-ቀዋዒዱልአርበዕ
አጭር ሪሳላ ትምህርት
በአንድ ረዘም ያለ ደርስ ብቻ
t.me/NABAWITUBE
/channel/Muhammedsirage
ሂስኑል -ሙስሊም 21
ከተሸሁድ በኃላ የሚባል ዱዓ -3
ሐሙስ ጥር 30-2016
📍🕌 አጠና ተራ ቁባ መስጂድ
🎙 በ ኡስታዝ በሕረዲን ከማል
/channel/UstazBehredinKemal
ጀዛከላሁ ኸይረን ወንድሜ
📣 የሙሀደራ ዝግጅት
〰〰〰〰〰〰
የእለቱ ተጋባዥ እንግዶች
1⃣ Abu Imran ( ሙሐመድ ሲራጅ ሙሐመድ ኑር)
↘️/channel/Muhammedsirage
2⃣ Ibnu Munewor ( ሙሐመድ አህመድ ሙነወር)
↘️/channel/IbnuMunewor
3⃣ Abul Abas ( ናስር ሙሐመድ)
↘️/channel/kurantejwid
የሙሀደራው ቀን እና ሰአት
↪️ የፊታችን እሁድ ታህሳስ 3 ከ ጠዋቱ 3:30 ጀምሮ
አድራሻ: ፉሪ 20 M መግቢያ ፊትለፊት ሰልሰቢል መስጂድ
Live የሚለቀቅበት ቻናል
/channel/furiselsebla