richyaneyena | Неотсортированное

Telegram-канал richyaneyena - ንባብ ለአዕምሮ ጠብታ ማር ነው።

1900

በቻናሌ ውስጥ በማስተላልፈው ፕሮግራም አስተያየት ከአላችሁ ይህንን @Richyanyena ሊንክ በመጫን በግል አናግሩኝ!!

Подписаться на канал

ንባብ ለአዕምሮ ጠብታ ማር ነው።

*የቲም እና እናትነት*

ባለቤቷ ከሞተ ቡኋላ ልብሱን ቁም ሳጥን ውስጥ አንጠልጥላው ገንዘብ ታስቀምጥበታለች ። ልጆቿ ለተለያየ ጉዳይ ወጪ ሲጠይቋት .....
"ከአባታችሁ ኪስ ውሰዱ ትላቸዋለች "

ብቸኛው ምክንያቷ ልጆቿ የአባታቸውን ቸርነት እንዳይዘነጉ ና የቲም ነን ብለው እንዳያስቡ ለማስታወስ ነው !
t.me/richyaneyena
እናት ትምህርት ቤት ናት ይባል የለ

Читать полностью…

ንባብ ለአዕምሮ ጠብታ ማር ነው።

t.me/richyaneyena

#ኳታር አልተቻለችም! ለምዕራባዊያን ቆምጠጥ ያለ ህግ አውጥታለች

በመጭው ህዳር ወር በኳታር አስተናጋጅነት የአለም ዋንጫ ይካሄዳል።ኳታርም #አጃኢብ የሚያሰኙ ህጎችን እያፀደቀች ትገኛለች።

1.ማንኛውም ተጫዋችም ሆነ ደጋፊ አሊያም አሰልጣኝ ወደ ሀገር ኳታር ሲገባ የኒካህ ወይም የጋብቻ የምስክር ወረቀት ከሌላው ከሴት ጋር አልጋ መያዝ አይችልም እንቢኝ ብሎ ይዞ ከተገኘ ወህኒ ይወረወራል።

2.የተመሳሳይ ፆታ ግንኙነት የሚደግፍ መለያ ይዞ መንቀሳቀስ ፈፅሞ አይቻልም።በተለይ ከተመሳሳይ ፆታ ጋር ግንኙነት ሲያደርጉ ከተያዙ የሞት ፍርድ ይጠብቃቸዋል።

3.የትኛውንም አይነት አልኮል መጠጥ መጣጣት አይታሰብም።በተለይ አንደዛዥ እፆችን ይዞ የተገኘ ሰው እስከ ሰባት አመት እስራት ይጠብቀዋል። እና መሰል ህጎችን ኳታር ያወጣች ሲሆን ህጎቹን ፊፋም አፅድቆታል።

"ለ28 ቀናት ብለን እምነታችንን አንፃረርም" ሲሉም ነው የኳታር እግርኳስ ፌደሬሺን ፕሬዘዳንት ጄነራል አብዱልአዚዝ አብደላ የተናገሩት።

#ኳታር 👏

Читать полностью…

ንባብ ለአዕምሮ ጠብታ ማር ነው።

ብዙ ሰዎች ያንተ ምንነት በደንብ ሰይረዱ ህይወትህ በብዙ መንገድ ይተረጉሙታል።
ዝምታህ በፋራነት
ቅንነትህ በሞኝነት
ደግነትህ በጥቅም ይመዝኑታል

በምንም አይነት ሚዛን አስቀምጠው የራሳቸው ተመን ቢያወጡልህ
የአንተነትህ ሚዛን ግን በፍፁም መቀነስ የለበትም።መልካምነት ያሸንፋል።
/channel/richyaneyena

Читать полностью…

ንባብ ለአዕምሮ ጠብታ ማር ነው።

ሁሉንም ሰዎች ለማስደሰት የምታደርገውን ጥረት አቁም !!!
ምክኒያቱም አንተ የረመዷን መግሪብ አዛን አይደለህምና 😝

Читать полностью…

ንባብ ለአዕምሮ ጠብታ ማር ነው።

አንተን እንደ ገባህ እንጂ ሰዎች እንደተረዱህ አትኑር
.
.
.
.
ምክኒያቱም ከአንተ በላይ ስላንተ የሚያውቅ የለምና

Читать полностью…

ንባብ ለአዕምሮ ጠብታ ማር ነው።

ሴትን ልጅ ያከበረ የለም የተከበረ ቢሆን እንጂ! ዝቅ ያደረጋትም የለም የተዋረደ ቢሆን እንጂ..!" ነቢዩ ሙሐመድ ﷺ

Читать полностью…

ንባብ ለአዕምሮ ጠብታ ማር ነው።

ባዶ ጭንቅላት እንጂ

ባዶ ኪስ ማንንም ወደ ኋላ አላስቀረም👍

Читать полностью…

ንባብ ለአዕምሮ ጠብታ ማር ነው።

አንድ ቀን የገባህ እለት ትንሿን ኩሬ ለማይሻገሩልህ ሰዎች ውቅያኖስ ማቋረጥህ ታቆማለህ! #Nomore

Читать полностью…

ንባብ ለአዕምሮ ጠብታ ማር ነው።

አብቹ ማኛ ዛሬ ከተናገረው አባታችን ወደ ቢሮው በሰላም ተመለሰ አልኸምዱሊላህ

“በድል የታጀበው የመጀመሪያው ምእራፍ”

ውድ የሀገሬ ልጆች፣
የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ወዳጆች፣

ኢትዮጵያ በጀግኖች ልጆቿ ትከበራለች፤ ትታፈራለች። ኢትዮጵያን መገዳደር ይሞከር ይሆናል። ተገዳድሮ ማሸነፍ ግን ትናንትም አልተቻለም፤ ዛሬም አይሆንም፤ ነገም አይቻልም። ኢትዮጵያ የሚለው ስም ሁሌም ከአሸናፊነት ጋር የተያያዘ ነው። ከጥቂት ጊዜያት በፊት ኢትዮጵያን ሊወጋ የተነሳውን ጠላት በጋራ ሆነን እንድንመክት ጦር ግንባር ላይ የያዝነው ቀጠሮ ጠላትን አንገት ሲያስደፋ ኢትዮጵያን ቀና አድርጓታል። ሀገራችን ታፍራና ተከብራ እንድትኖር ለማድረግ በጦር ግንባር እየተከፈለ ያለው መስዕዋትነት የኢትዮጵያን የአሸናፊነት ስም የሚመልስ መሆኑን እያበሰርኩ፣ ያቀረብኩትን ጥሪ ተቀብላችሁ ሕይወታችሁን፣ ጉልበታችሁን፣ ሀብታችሁን፣ ዕውቀታችሁን፣ ጊዜያችሁንና ሞያችሁን ለሠጣችሁ ሁሉ በኢትዮጵያ ስም ላመሰግናችሁ እወዳለሁ። በዚሁ አጋጣሚ፣ የመጀመሪያውን ምእራፍ አጠናቅቄ ለተወሰኑ ጊዜያት ወደ ቢሮ መመለሴን እየገለጽኩ፣ ዛሬም ሆነ ወደፊት ጠላቶቻችን ጉልበታቸው ዝሎ፣ የጥላቻና የጠበኝነትን መንገድ ጥለው፣ የፍቅርና የሰላምን መንገድ እስኪመርጡ ትግላችን ይቀጥላል።

የእኛ ፍላጎት ሁሌም ሰላምና ፍቅር ነው። ኢትዮጵያ ሕብረ ብሔራዊ አንድነቷ ተጠብቆ የብልጽግና ጉዞዋ የተቃና እንዲሆን ያለንን ፍላጎት ከጅምሩ አሳውቀን ለተግባራዊነቱ ስንተጋ ቆይተናል። ነገር ግን በተደጋጋሚ ያቀረብነውን የሰላም አማራጭ ባለመቀበል፤ አሳታፊና አካታች የሆነውን አዲሱን የፖለቲካ ባህላችንን ረግጦ በመውጣት፤ ጥፋትንና እልቂትን ለማስቀረት ሲባል የተደረገውን ትዕግሥት ከቁብ ባለመቁጠር፤ የአንዳንድ የውጭ ጠላቶችን አፍና ድጋፍ በመተማመን፤ አሸባሪው ሕወሓት ከግብር አምሳሎቹ ጋር ሆኖ በሀገራችን ላይ አደጋ ደቅኖ ነበር። ነገሮች ያለቁና የተጠናቀቁ እስኪመስሉ ድረስ ኢትዮጵያን የማያውቁ ሁሉ በሥጋትና በፍርሐት ተውጠው ነበር። ሠግተው ሊያሠጉን፤ ፈርተው ሊያስፈራሩን የሞከሩ የውስጥና የውጭ አካላትም ነበሩ። ልጣችን የተራሰ፣ ጉድጓዳችን የተማሰ መስሎ የተሰማቸው ነበሩ። የኢትዮጵያን የአሸናፊነት ምሥጢር የሚያውቁት ብቻ በጽናት እስከ መጨረሻው የቆሙበት አጋጣሚም ተፈጥሮ ነበር።

ወደ ትግል የገባነው ሐቅን ይዘን ነውና የኢትዮጵያ አምላክ እንደ ወትሮው ከእኛ ጋር ነበር። ድካማችንን አበርትቷል። ሕዝባችንን ከዳር እስከ ዳር አነቃንቋል። የሠራዊታችንን ቁጥርና ዐቅም ጨምሮልናል። ልባችንን አጀግኖ የኢትዮጵያን አሸናፊነት በዓይናችን አሳይቶናል። ውድቀታችንን ሲመኙ የነበሩትን ሁሉ አሳፍሮ ዳግም የኢትዮጵያን ስም በወርቅ ቀለም እንድንጽፍ አስችሎናል። የዚህ ታሪክ አካል ለመሆን ፈጣሪ ዕድሉን የሰጣችሁ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ። የኢትዮጵያን ስም ከማድመቅ የበለጠ ዕድል የለምና!!

በዕቅዳችን መሠረት የመጀመሪያውን ምዕራፍ፣ “ዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነትን” በሁለት ሣምንት ውስጥ አሳክተናል። የመከላከያ ሠራዊት፣ የየክልሎቹ ልዩ ኃይሎች፣ የፌዴራል ፖሊስ አባላት እና የየአካባቢዎቹ ሚሊሻዎችና ታጣቂዎች በከፈላችሁት መሥዋዕትነት ለልጆቻችን የምንነግረው ድንቅ ታሪክ ሠርታችኋል። በሁሉም መስክ በደጀንነት የተሰለፋችሁ ሁሉ የኢትዮጵያ ውድ ሀብቶች መሆናችሁን በዓይናችሁ አይታችኋል።

ትግሉ ገና አልተጠናቀቀም። ነጻ ያልወጡ አካባቢዎች አሉን። አሁን የፈተነን ኃይል ዳግመኛ የኢትዮጵያ ፈተና ሆኖ እንዳይመጣ የሚያስችል ዘላቂ መፍትሔ ልንሰጠው ይገባል። ለዚህኛው ችግር በምንሰጠው መፍትሔ ወደፊት ለክፉ ያሰቡን ሁሉ እጃቸውን እንዲሰበስቡ ማድረግ አለብን። ላለፈው የምናመሰግንበት እንጂ ጨርሰናል ብለን እፎይ የምንልበት ወቅት ላይ አይደለንም። የተበተነው ጠላት እንዲማረክ ማድረግ አለብን። አካባቢያችንን ከበፊቱ በበለጠ ነቅተን የመጠበቂያ ጊዜው አሁን ነው። ፍተሻና አሰሳዎችን አጠንክረን መቀጠል ይገባናል።

ጠላት ያፈረሰውን መልሰን መገንባት፣ የተፈናቀሉትን መመለስ፣ የልማትና የመልካም አስተዳደር ሥራዎቻችንንም ከበፊቱ በበለጠና በፈጠነ መንገድ ማሳለጥ ይጠበቅብናል።
ለሠራዊታችን የምንሰጠውን ሁለንተናዊ ድጋፍ በዓይነትም በብዛትም አጠናክረን የምንቀጥልበት ወቅት ነው። ያልዘመቱ ወገኖች ግማሽ ያህል ጊዜና ጉልበታቸውን ለዘማች ቤተሰቦች መስጠት ይጠበቅባቸዋል፤ እነሱ ለእኛ ሕይወታቸውን ሲገብሩ እኛ ለእነሱ ገንዘብና ጉልበታችንን መስጠታችን ቢያንስ እንጂ አይበዛም። እናም በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ የዘማች ቤተሰቦችን መደገፍና ማበርታት አለብን።

ትግሉ በጦር ግንባር ብቻ አይደለም፤ በሁሉም መስክ መፋለም ይገባናል። የገበሬውን እህል አንዲት ፍሬ እንዳትባክን አድገን ወገባችን አሥረን መሰብሰብ አለብን። በዲፕሎማሲውና በፖለቲካው ዘርፍ የምንሠራቸውን ሥራዎች በአዳዲስ መንገዶች እያከናወንን መቀጠል ይገባል። ወጭ ቆጥበን፣ ጊዜና ጉልበት ጨምረን፣ ለሀገራችን ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ መሥራት ከእያንዳንዳችን ይጠበቃል።

በተለይ በተለይ በህልውና ዘመቻው ወቅት ያየነውን የኢትዮጵያውያንን አንድነት እስከ ዓለም ፍጻሜ ሀብታችን አድርገነው መቀጠል አለብን። በገጠርና በከተማ፣ በሀገር ቤትና በውጭ፣ በግንባርና በደጀን፣ ያለን ሁላችን ለአንድ ዓላማ ተሰልፈን አንድ ግብ እያሳካን ነው። ማንም ተነስቶ ኢትዮጵያን ማውረድ ከማይችልበት ማማ ላይ እየሰቀልናት ነው። ይህ አንድነታችን እንዲዘልቅ ከፋፋይ ሐሳቦችን እንመክት። የድል አጥቢያ አርበኞችን እንቃወም። በተጋድሏችን ያገኘነውን ነገር ለማቅለል የሚፈልጉትን ፊት እንንሣቸው። በጋራ ታግለን በጋራ ያስገኘነውን ድል፣ እንደ ቅርጫ ሥጋ ሊመድቡ የሚነሡትን አቃራጮች እናነውራቸው። ያሸነፈችው ኢትዮጵያ ናት። ከዚህ የወረደ ነገር አንቀበልም።

የገጠመን ፈተና ብዙ መከራና ችግር ያስከተለብን ቢሆንም በምንም መንገድ የማናገኛቸውን ዕድሎችም ይዞልን መጥቷል። ከገጠመን ፈተና ይልቅ በዕድሎቻችን ላይ አተኩረን ከሠራን ኢትዮጵያን ኃያልና ራሷን በሁሉም መስክ የቻለች ሀገር እናደርጋታለን። ከፈጣሪ ቀጥሎ በፈተናችን ጊዜ አብረውን ለቆሙ እና በዓለም አደባባይ ለተማገቱልን ሁሉ ኢትዮጵያ ከፍ ያለ ምስጋና ታቀርባለች። የጀመርነው ህልውናችንን የማስከበርና ኢትዮጵያን በጽኑ መሠረት ላይ የመትከል ተጋድሏችንን በፍጥነት አጠናቅቀን ወደ ብልጽግና አጀንዳችን በሙሉ ጉልበት በቅርቡ እንደምንመለስ እምነቴ ነው።

ኢትዮጵያ በልጆቿ ጥረት ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር!!
ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ይባርክ!
ሕዳር 29፣ 2014 ዓ.ም

/channel/richyaneyena

Читать полностью…

ንባብ ለአዕምሮ ጠብታ ማር ነው።

መልካም ሰዎች የሚሸወዱት ሞኝ ስለሆኑ አይደለም
.
ሁሉም ሰው ጥሩ ልብ አለው ብለው ስለሚያስቡ ነው

Читать полностью…

ንባብ ለአዕምሮ ጠብታ ማር ነው።

ዛሬ አብይ ከተናገረው

ኢትዮጵያ ተስፋ መቁረጥን ራሱን ተስፋ አስቆርጣዋለች። የማያውቋት ተነሡባት። የሚያውቋት ተነሡላት። የማያውቋት ዘመቱባት፤ የሚያውቋት ዘመቱላት። ኢትዮጵያ ማለት ሲነኳት ማንም የማያውቀውን ኃይሏን የምታወጣ ሀገር ናት። እየሆነ ያለውም ይሄ ነው።

/channel/richyaneyena

Читать полностью…

ንባብ ለአዕምሮ ጠብታ ማር ነው።

አሏሁ አክበር በአለማችን በእስልምና ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የእንዶኒስ ኡማዎች መሆናቸው ይታወቃል።በአለማችን የተወደደ ወደፊትም ሚወደድ መሪ አቢቹ ማኛ በመደገፍ

እኛ ሳንለብሰው አብይ የለበሰው ሽርጥ ኢንዶኒሲያ አምርተው መልበስ ጀመሩ። king abiy ኢንዶኒስያዎች ለምን እንዳሰሩት(እንዳሳተሙት) የህይወት ታሪካቸው የሚያውቅ ብቻ ነው ሚገባው።በቀኝ ግዛት አልገዛም አሻፈረኝ ብላ ከነጮች እራስዋ ነፃ ያወጣች ጠንካራ ሃገር ኢትዮጵያ ዘላለም ኑሪልኝ።

Читать полностью…

ንባብ ለአዕምሮ ጠብታ ማር ነው።

ለህወሓት የተሰለፉ ከዛሬ ጀምሮ እጃቸውን እንዲሰጡት የኢትዮጵያ ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ጥሪ አስተላለፉ።

ጠቅላይ ሚኒስቱ ጥሪውን ያስተላለፉት በጦር ግንባር ሆነው ተቀርፆ ለህዝብ በተሰራጨ ቪድዮ ነው።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ፥ " እዚህ ሆነ ነው እቅድ እያወጣን ያለነው (በፎቶ ተያይዟል) ነገ ግን እዛ ተራራ ሆነን ጠላትን በትነን በጋራ የምናይበት እቅድ ጨርሰናል " ብለዋል።

ዶ/ር ዐቢይ ፥ " ዋናው ጉዳይ ጠላት ተሸንፏል፤ ጠላት መበተንና መደምሰስ ነው ቀሪ ስራችን ፤ አሁን የገጠመን ጠላት የሚዘርፍ ፣ የሚሰርቅ፣ የሚሰፍር፣ ለራሱ ክብር የሌለው፣ ለሀገር ክብር የሌለው፣ ለሴቶች ክብር የሌለው ፣ እራሱን አዋርዶ እኛን ማዋረድ የሚፈልግ ነው። ይሄን ለማድረግ ታውሮ ገብቷል፤ ሳያቅድ፣ ሳያልም፣ ሳያስብ፣ ሳይዘጋጅ በታወረ መንገድ በእውር ድንብር ገብቷል፤ በእውር ድንብር ግን አይወጣም " ሲሉ ተደምጠዋል።

" በምስራቅ በኩል ያሳካነውን አመርቂ ድል በጋሸና እንደግመዋለን ያሉት ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ፥ " ድሉ በጋሸና ተደገመ ማለት በእውር ድንብር የገባው ጠላት ተኩሱ ፣ ዩኒት፣ የዘረፈው እንዳይወጣ በትነን የምንደመስስበት እድል በከፍተኛ ደረጃ ስለሚያመጣ በጋሸና የምናደርገው የማጥቃት ስራ ወሳኝ ነው " ብለዋል።

ጠ/ሚኒስትሩ ፥ ጠላት ሁለት ሶስት ጊዜ ሳያስብ የወሰነው ውሳኔ ያመጣበትን ኪሳራ አስተማማኝ የሆነ ትምህርት የሚያገኝበት ፤ ይህንን ለማድረግ እቅድ ጨርሰናል ሰራዊታችን፣ አመራሮቻችን ዝግጁ ናቸው ፤ መቼ እና እንዴት እንደሚጀመር ከወሰንን በኃላ ጋሸና ላይ ተመልሰን የምንገናኝበት ጊዜ ቅርብ ነው" ብለዋል።

" ለጠላት ያለኝ መልዕክት ገብተው መልካምድሩን የማያውቁ፣ ጦርነቱን የማያውቁ ሰዎች በእውር ድንብር እያስፈጁት የትግራይ ወጣት እንደቅጠል እየረገፈ ነው ፤ ይህ የትግራይ ወጣት መሸነፉን አውቆ አሁን በለው ግልፅ ራእይ ፣ እቅድ በሌለው ፤ መዳረሻውን በማያውቅ የእውርድንብር ጉዞ ድል እንደማይመጣ አውቆ እጁን ለሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ ለልዩ ኃይል ፣ ለሚሊሻ፣ ለህዝቡ ከዛሬ ጀምሮ እንዲሰጥ፣ ያንን ማድረግ ካልቻለ በሰሞኑን ያየው አላግባብ የመርገፍ ሁኔታ ይቀጥላል።

ሰው እንዳይሞት ስለሚፈለግ እነዚህ ወጣቶች እጃቸውን እንዲሰጡ፣ ጦርነቱም እንዳለቀ የዘረፋ ተግባርም በአጭር እንደሚቀጭ ተገንዝበው እጃቸውን እንዲሰጡ፤ የትግራይ እናቶች ደግሞ እንዲጠይቁ ፤ ልጄ የታለ እንዲሉ ? ልጆቻቸውን በከንቱ እያረገፈ ላለው ኃይል ልጃቸውን መጠየቅ አለባቸው ፤ ዝም ማለት ሳይሆን ልጄ የታለ ብለው መጠየቅ አለባቸው " ብለዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ፥ " እኛ ጦርነቱን አንፈልገውም፤ የምንፈልገው ሰላም ፣ ልማት ፣ የሀገር አንድነት ነው፤ ሀገር አፈርሳለሁ እዘርፋለሁ፣ አዋርዳለሁ ብሎ በእውርድንበር የገባውን ጠላት ደግሞ እበትናለን፣ እንደመሥሳለን፣ የሀገራችንን ክብር እናስጠብቃለን ፤ ለዚህ የሚከፈል ማንኛውም መሥእዋትነት ለመክፈል ዝግጁ ነን " ሲሉ ተናግረዋል።

" ሰራዊቱ ያለበት ሞራል እና ዝግጁነት አመርቂ ስለሆነ ይህን ግንባር ጨርሰን ወደሌሎች ግንባር የምንዞር ይሆናል ፤ እያንዳንዱ ዜጋ የሚበተነውን ጦር ሰብስቦ ትጥቅ አስፈትቶ ድል እንዲያፋጥን ህዝባችን አሁንም ደጀን እንዲሆን አደራ እላለሁ፤ ድል ከፊታችን ነው ፤ ለጠላት ውርደት ለወገን ድል ይሆናል ከድል በኃላ እንገናኛለን " ሲሉ ተናግረዋል።

/channel/richyaneyena

Читать полностью…

ንባብ ለአዕምሮ ጠብታ ማር ነው።

በአንድ ወቅት አንዲት ሴት ተበድላ በደሌን ያ ጀግና የጦ መሪ በሰማልኝ ብላ በደልዋ በአሰማች ጊዜ የበደልዋ ጥሪ ሰምቶ ዋጋ ለመክፈል 3000ሺ ሰራዊትች አሰማርቶ ወደ አለችበት ሀገር የላከ ጀግና የጦር መሪ ማን በመባል ይታወቃል?
/channel/richyaneyena
በ5 ደቂቃ የመለሰ ካርድ ይሸለማል

Читать полностью…

ንባብ ለአዕምሮ ጠብታ ማር ነው።

የሰው ልጅ👇
በመልክ እና በአቋም ለምትገመግሙ
ሰውነት ቀፎነው ጭንቅላትነው ሲሙ

ከማጣት ትልቅ ማጣት
የእኔ ሚሉት ሰው ማጣት ነው።

Читать полностью…

ንባብ ለአዕምሮ ጠብታ ማር ነው።

ቀናቶች ሰው ቢሆኑ ስማቸው ሊሆን የሚችለው

ሰኞ → አስጨናቂ

ማክሰኞ → ቻላቸው

እሮብ → ይታገሱ

ሐሙስ → ተስፋዬ

አርብ → በረካ ቢሆነኝ

ቅዳሜ → ማን ጠግቦሽ

እሁድ → ማን ያዘዋል እንደሻው😕

Читать полностью…

ንባብ ለአዕምሮ ጠብታ ማር ነው።

የኢሥላም ትንሳኤ

"ትንሳኤ" ማለት በፍካሬአዊ አነጋገር አንድ የተዳከመ ነገር ተመልሶ ማንሰራራት ነው፥ የኢሥላም ትንሳኤ ማለት ያ ተዳክሞ የነበረው የኺላፋው ጊዜ፣ ያ የወርቃማው ጊዜ፣ ያ የሸሪዓው ጊዜ ተመልሶ ማንሰራራት ነው። ኢሥላም ሁሉንም ዘር፣ ብሔር፣ ዘውግ፣ አገር ዐቃፊ እና አካታች እንጂ ነቃፊ እና አግላይ አይደለም፥ ሙሥሊም የአንድ ብሔር ወይም የአንድ ዘውግ አሊያም የአንድ አገር ትንሳኤ ተስፋ በፍጹም አያረግም። እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ፥ ነገር ግን ከሌላው ኬንያዊ፣ ሱማሌያዊ፣ ህንዳዊ፣ ኤርትራዊ ወዘተ.. አልበልጥም። እንግዲያውስ ዘረኝነት ማለት የራስን አተልቆ የሌላውን ዘር፣ ብሔር፣ ዘውግ፣ አገር ማሳነስ ነው፥ ሙሥሊም በዘረኝነት ግማት ከጠነባ የምር የአሏህ ገመድ ከእጁ አፈትልኳል። ኢሥላም ዓለም ዐቀፍ ሃይማኖት እንደመሆኑ መጠን ሁሉንም የሰው ልጆች በሐቅ እና በፍትሕ የሚጠቀልልበት ጊዜ ኢንሻሏህ ቅርብ ነው።

ደውለቱ አሽ-ሸሪዓህ ባቂያህ!

አሏህ በቴኦክራሲ የሚመራውን ሸሪዓዊ መንግሥት በማምጣት ነስሩን ያቅርብልን! አሚን።

✍ከዐቃቤ እሥልምና ወሒድ
/channel/Wahidcom

Читать полностью…

ንባብ ለአዕምሮ ጠብታ ማር ነው።

በዚህ የሚስማማ ላይ👍

ሀቀኛ ሰው ጓደኛ የለውም ሁሉም ይርቀዋል
ምክንያቱም ማስመሰል ስለማይችልበት።

Читать полностью…

ንባብ ለአዕምሮ ጠብታ ማር ነው።

ረሱል (ሰዓወ) እንዲህ ብለዋል

"የምድር ነዋሪዎች ሰማይ በከዋክብቶች አሸብርቃ እንደምትታያቸው ሁሉ ልክ እንደዚሁ ለሰማይ ነዋሪዎችም ምድር ላይ ቁርዓን የሚቀራበት ቤት አሸብርቃ ትታያቸቸው"

Читать полностью…

ንባብ ለአዕምሮ ጠብታ ማር ነው።

በበርካታ የሳዑዲ ዓረቢያ አካባቢዎች ጨረቃ ስለታየች፤
ነገ ዕለተ ቅዳሜ ረመዳን 01, 1433 H.C/ መጋቢት 24, 2014 E.C/ April 02, 2022 G.C ጾም ይጀመራል።

ተራዊሕ ዛሬ ማታ ይጀምራል‼


እንኳን አደረሰን‼ አላህ በሰላም ጹመው ከሚያጠናቅቁት ባሮቹ ያድርገን‼

Читать полностью…

ንባብ ለአዕምሮ ጠብታ ማር ነው።

ዛሬ ወደ አንተ የመጣው ፈተና ትልቅ
እንግዳነው ወደ አንተ በመምጣቱ
አትጥላው ብዙ ጊዜ ፈተናዎች ጊዜ
አዊ ብስጭት ቢፈጥሩብህም ዘለቄታ
ያለው የደስታ መንገዶች ቀደውልህ
ይሄዳሉ።

Читать полностью…

ንባብ ለአዕምሮ ጠብታ ማር ነው።

መልካም ሰው ብዙ መሰናክሎች ያስተናግዳል ነገር ግን ማንነቱ አይለቅም።
ወርቅ ይቆሽሻል እንጂ ግራሙ አይቀንስም።

Читать полностью…

ንባብ ለአዕምሮ ጠብታ ማር ነው።

#ስትሮክ

1. #ስትሮክ_ምንድን_ነው? ከሚከተሉት ቢያስ አንዱ ሲያጋጥም የሚፈጠር የጭቅላት ውስጥ አደጋ ነው።
• የራስ ቅል (ጭንቅላት)ውስጥ ደም ሲፈስ።
• ወደ ጭንቅላት ውስጥ የጓጎለ ደም ሲገባ።
• ወደ ጭቅላት የሚገባው ደም ሲቋረጥ ነው።

2. #ሁለት_አይነት_ስትሮክ_አለ።

1ኛው ኢስኬሚክ(Ischemic) ስትሮክ የሚባል ነው።
• ይህ አይነቱ ስትሮክ በሰውነት ውስጥ ባሉና በተለያዩ የደም ቱቦዎች ውስጥ ደም ይጓጉልና ከዚያም ወደ አንጎል በመሄድ የአንጎል ህዊሳትን ሲያውክና ሲመታ የሚፈጠር ነው። ይህም የአንጎል ህዋሳት ግልኮስና ኦክስጅን እንዳያገኙ ያደርጋቸዋል። 80% የሚሆነው ስትሮክ በዚህ ምክናየት ይከሰታል።
2ኛው ሄሞረጅክ(Hemorragic) ስትሮክ የሚባል ነው።
• ይህ ደግሞ ቀጥታ አንጎል ውስጥ ደም ሲፈስ የሚከሰት ነው።ምክናየቱ ደግሞ ከፍተኛ የደም ግፊት፡ የደም ቱቦዎች መሳሳትና መቅጠን ነው።
#ዋና_ዋና_የስትሮክ_ምልክቶች ምን ምን ናቸው?
• የእጅ፡ የእግርና የፊት መደንዘዝና መስነፍ
• እይታን ማጣት
• መናገር አለመቻል
• ሌሎች የተናገሩንንም መረዳት አለመቻል
• ድንገተኛና ከባድ የራስ ምታት
• የሰውነትን ሚዛን መጠበቅ አለመቻል
#ስትሮክን_መከላከል_ይቻላል?
• አዎ 50% መከላከል ይቻላል።
ለስትሮክ የሚያጋልጡ ነገሮች
1. ከፍተኛ የደም ግፊት
2. የልብ ችግር(ሁሉም አይደለም)
3. ከቁጥጥር ያለፈ የስኳር በሽታ
4. የኰሌስትሮል መጠን መጨመር
5. ማጤስ
6. መጡኑ የጨመረ የአልኮል መጠጥ
7. ውፍረት
8. ጭንቅላትንና ልብን የሚመግቡ የደም ቱቦዎች ላይ ችግር ካለ።
[ ] ወንድ መሆን፡ እድሜ ከ65በላይ ከሆነ፡ በቤተሰብ ካለና ጥቁር መሆን የመጠቃት እድል ከሌሎች አኳያ ይጨምራል።

#ስትሮክ_ሁለት ዋና ዋና ክፍሎች አሉት።
1. Major Stroke የሚባል፡ ለማከብ አስቸጋሪ የሆነና ወድያው ገዳይ የሆነ ነው።
2. Minor Stroke የሚባል፡ የሚታከምና በህክምና ለውጥ ማምጣት የሚቻልበት አይነት ነው።
አስታውሱ፡ በህይዎተዎ ሳያውቁት አንድ ጊዜም ይሁን ከዚያ በላይ እራሰዎን ስተው የመውደቅ አጋጣሚ ከገጠመዎት በስትሮክ የመመታት እድሉ ሊኖረዎት ስለሚችል እራሰዎን ለሀኪም ያሳዩ።
እኛን ማግኘት ከፈለጉ በዚህ የቴሌግራም ሊንክ ገብተው ቤተሰብ ይሁኑ።

Читать полностью…

ንባብ ለአዕምሮ ጠብታ ማር ነው።

ዶ/ር አብይ ዛሬ ከአስተላለፈው

አርሶ አደሩን ማኅበረሰባችንን በመኸር ስብሰባ ለመደገፍ በዚህ ሳምንት ለተሠማራችሁ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች እና አስተማሪዎች በሙሉ አድናቆቴ ይድረሳችሁ። እንደ ሀገር በአንድነት ሆነን በጽናት ጉዟችንን እንቀጥላለን!

My appreciation to all high school students and teachers that are taking this week to support our farming communities with harvest. In unity, we will continue persevering as a nation!

Читать полностью…

ንባብ ለአዕምሮ ጠብታ ማር ነው።

አስተውል

እውነት ይዞ የሚኖር በማንኛውም ጊዜ ቀና ብሎ ይኖራል።ሀሰት ግን እንደ ማለዳ ጤዛ ነው።ነገን ቀና ብሎ ለመኖር ዛሬ ዝቅ ብሎ እውነት ማውራት ነው።
እውነት ስትነግራቸው ሀሰት እውነት አድርገው ደጋግመው እየነገሩህ ሊያሳምኑህ ይሞክራሉ። ተዋቸው የነገርካቸው እውነት በአዕምሮዋቸው እየተመላለሰ በሌለህበት ያሳምናቸዋል።

የያዝከው ወርቅ ወርቅ መሆኑን የምታውቀው ዳይመንድ ፍለጋ ሄደህ ድንጋይ ስታገኝ ነው።

ሪች ነኝ✍

Читать полностью…

ንባብ ለአዕምሮ ጠብታ ማር ነው።

ዶ/ር አቡቹ ማኛ ዛሬ እንዲህ ብሎ ፃፈ። እሱም ደል አድርጎ ወደ አዲስ አበባ የሚመለስባት ቀነ ቀጠሮ ሆኖ ታየኝ። ግን እንዴት ነው ምንቀበለው??

በመላው ዓለም የምትገኙ ኢትዮጵያውያን እና #የኢትዮጵያ ወዳጆች የ #ወደሀገርቤት እንግባ ጥሪን እንድትቀላቀሉ እንጋብዛለን።

1 ሚሊየን ሰዎች በሀገር ቤት በታኅሣሥ 29፣ 2014 ዓ.ም.

Itoophiyaanonni fi michuuwwan #Itoophiyaa guutuu addunyaatti argamtan waamicha #BiyyattiHaagallu jedhutti akka makamtan isin afeerra.

Mudde 29/2014 tti namoota miliyoona 1 gara biyyaatti.

Ethiopians and friends of #Ethiopia around the world, join the #GreatEthiopianHomeComing Challenge

1 million by January 7, 2022

Читать полностью…

ንባብ ለአዕምሮ ጠብታ ማር ነው።

አብይ ዛሬ ካስተላለፈው መልእክት

የኢትዮጵያ ሕዝብ በሁሉም መስክ ተባብሮ ሲነሣ ውጤቱ ድል ነው። በግንባር፣ በዲፕሎማሲ፣ በኢኮኖሚ፣ በኮሙኒኬሽን፣ በስንቅ ዝግጅት፣ ዘማች በመከባከብ፣ ጸጥታ በማስከበር፣ተፈናቃዮችን በመደገፍ. በሁሉም ግንባሮች ለዘመታችሁ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ!

Uummanni Itoophiyaa gama hundaan tumsee yoo ka'e bu'aansaa injifannoodha. Warri gama addawwan waraanaatiin, dippiloomaasiidhaan, dinagdeedhaan, koominikeeshinii, galaa qopheessuu, warra duulan kunuunsuu, nageenya kabachiisuufi buqqaatota deeggaruudhaan duultan hundi baga gammaddani!

Читать полностью…

ንባብ ለአዕምሮ ጠብታ ማር ነው።

እናንተዬ ዛሬ ደስ የሚል ዜና ከእየ አቅጣጫው እየተሰማ ነው።

አቢች የጀግንነት ስልቱ እየተጠቀመ እነዛ የሊጥ ሌባዎች እያስለጠለጠ ነው።💪💪ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ

/channel/richyaneyena

Читать полностью…

ንባብ ለአዕምሮ ጠብታ ማር ነው።

ተስፋ የምያስቆርጥ ፈተና
ተፈትኜ ነበረ ነገር ግን ሁለት
ጥቅሞችን ለግሶኛል አንደኛው
ጊዝያዊ ወዳጆችን አጣርቶ
አስወግዶልኛል ሁለተኛው ደግሞ
ሁሉም ነገር ጊዝያዊ መሆኑ
አስተምሮኛል…👌

/channel/richyaneyena
አልኸምዱሊላህ

Читать полностью…

ንባብ ለአዕምሮ ጠብታ ማር ነው።

እኛ ሀገር ኮሮና ገብቶ እንደተረሳ እምታቀው
.
.
.
.
የስልክ ጥሪያችን ወደ ቀድሞው ማንነቱ ጢዝዝ ጢዝዝ ወደሚለው መመለሱን ስታይ ነው😕😂😂
/channel/richyaneyena

Читать полностью…
Подписаться на канал