በሳዉዲ ያሉ ኢትዮጵያዊያኖችን በመመለሱ ዙርያ ከጂዳ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ፈሪድ ሸሪፍ እና የአካባቢው ነዋሪ ባልደረባችን አቡ ፊርደዉስ ጋር! https://www.facebook.com/RNZeroFive/videos/167498128771977
Читать полностью…ወሳኝ መረጃ || መንግሥት በሙስሊሙ ጉዳይ ያሳለፈው ውሳኔ ተቃውሞ አስነሳ || መጅሊሱ ቦርዱን ገሸሽ አድርጎ ለመደራደር እያሴረ ነው ተባለ
https://youtu.be/Ymej69OV2I0
ሰበር | መንግስት በትግራይ የተኩስ አቁም ስምምነትን ተቀበለ! | የመጅሊስ አመራሮች በመንግስት ከተዋቀሩ ኮሚቴ ጋር ሰብሰባ መቀመጣቸው ታወቀ || Ethio
https://youtu.be/PnyWrMe96-4
Live
RN.05 || ታላቅ ህዝባዊ የውይይት ምሽት
ዲያስፖራው የሙስሊሙን መብት በማስከበር ሂደት ላይ ከለውጡ በፊት ያደርገው የነበረው ንቁ ተሳትፎ፣ ከለውጡ በዃላ አይስተዋልም ለምን? ችግሮቹ እና መፍትሄዎቹ ምንድን ናቸው
------
በዙም ገብቶ ለመሳተፍ
-+- https://us02web.zoom.us/j/651833484?pwd=dHRraXgwc1ZybytSNmpCSTRuRVZoUT09
Meeting ID: 651 833 484
Pass Code: 1974
በፌስቡክ ለመከታተል
--
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=531347914715032&id=144633445572458
ኢትያጵያ ላላችሁ ውድ ተከታታዬቻችን በየአካባቢያችሁ የተሳተፋችሁበት ወይንም ያስተዋላችሁት የምርጫ ሂደት ምን ይመስል ነበር? ከተቻለ ቦታ እየጠቀሳችሁ ካልሆነም በጥቅል ብታቀርቡልን!!! ምስጋናችን ከፍ ያለ ነው!!
RN05.
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=4025904220778675&id=144633445572458&sfnsn=mo
መደመጥ ያለበት || "በሽምግልና የሚፈታ የመጅሊስ ችግር የለም !" ዶ/ር አብደላ || RN 05 || Ethiopia
https://youtu.be/XCI3nDiNHyE
Watch "RN05|| ህግ ወይንስ ማለቅያ አልባ ሽምግልና? የመጅሊሱ ጉዳይ!" on YouTube
https://youtu.be/efVtQvu2hhE
RN.05 || ነጻ ህዝባዊ ዉይይት በዙም ስቱዲዮ
*********
ውይይት ርእስ - የኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ጉዳይ ጠቅላይ ጽ/ቤት በጥቂት ለተቋማዊ አሰራር ተገዢ ያልሆኑ ግለሠቦች እጅ መውደቁን ተከትሎ በተፈጠረው ህገወጥነትና መጅሊሱን ከእነዚህ ከህግ በላይ ከሆኑ ወገኖች ነፃ ለማውጣትና ህጋዊ ባለቤቱ ለሆነው ሙስሊሙ ማህበረሰብ ለማስረከብ መወሰድ ስለ አለባቸው እርምጃዎች
ውይይቱ ላይ የተጋበዙ እንግዶች አጠር አጠር ያሉ የመግቢያ ንግግሮችን ከአደረጉ በኃላ መድረኩ ለታዳሚ ክፍት ይሆናል
ቦታ: - RN.05 Zoom Conference Room
ቀን: - Sunday June 06, 2021 (እሁድ, ግንቦት 29, 2013)
ሰአት: 2 PM EST (NY)
ከምሽቱ 3 ሰአት Ethiopia Time
8 pm Central Euro Time
9 pm Mecca Time
------
Invite link: https://us02web.zoom.us/j/651833484?pwd=dHRraXgwc1ZybytSNmpCSTRuRVZoUT09
Meeting ID: 651 833 484
Passcode: 1974
RN 05 || " ሁሉም ባለድርሻ አካላት እና ሙስሊሙ ማህበረሰብ የሚጠበቅበትን ማድረግ አለበት" ዶ/ር ጀማል ሙሀመድ
https://youtu.be/Jkh6RQR_nmo
ልዩ መረጃ || ሚስጥረኛው መንግስት እና መጅሊስ || መጅሊሱ ምርጫ ከማድረጉ በፊት ለ3 ሳምንት ህገመንግስቱ ይጠና ተባለ!
https://youtu.be/NohcwrscTrE
ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰኞ ሰኔ 14 6ኛውን ሃገራዊ ምርጫ በከፊል ለማድረግ ተዘጋጅታለች። ምርጫው በሶስት ክልሎች ሙሉ በሙሉ አይደረግም። ሌሎች ክልሎችም በርከት ያሉ ወረዳዎች ላይ ከፀጥታ ጋር በተያያዙ ምክንያቶች ምርጫው አይካሄድም። ከመንግስት ጋር በብቃት መገዳደር ይችላሉ ተብሎ የሚታመንባቸው ኢፌኮንና ኦነግን የመሳሰሉ ፓርቲዎች ከምርጫ ፉክክሩ ራሳቸውን አግልለዋል። ምርጫውን እየተሳተፉ ያሉትም ፓርቲዎች ቢሆኑ ምርጫው በብዙ ችግሮች የተተበተበና የምርጫ መመዘኛን በትንሹ እንኳን የማያማላ ነው ሲሉ ተችተውታል። ታዲያ የምርጫ ሂደቱ በዚህ መልኩ የሚገለጽ ከሆነ ምርጫው ላይ እንደመራጭ መሳተፍ ነው ወይንስ ምርጫውን አለመሳተፍ ተገቢ የሆነው እርምጃ?
በዚህ ጥያቄ ዙርያ RN.05 ነፃ የውይይት መድረክ አዘጋጅታል። መሳተፍ ነው ተገቢው እርምጃ የሚሉና ምርጫው ላይ መሳተፍ ተገቢ አይደለም የሚለውን ሃሳብ የሚደግፉ እንግዶች ተጋብዘዋል። ተጋባዦቹ ተናግረው ካበቁ በኃላ መድረኩ ለታዳሚዎች ክፍት ይደረጋል።
ቦታ: - RN.05 Zoom Conference Room
ቀን: - Saturday June 19, 2021 (ቅዳሜ, ሰኔ 12, 2013)
ሰአት: 2:00 PM EST (NY)
ከምሽቱ 3 ሰአት Ethiopia Time
20:00 (8 pm) Central Euro Time
9:00 pm Mecca Time
------
Invite link: https://us02web.zoom.us/j/651833484?pwd=dHRraXgwc1ZybytSNmpCSTRuRVZoUT09
Meeting ID: 651 833 484
RN 05 መረጃ || መንግስት የመጅሊሱ ችግር ከምርጫ በፊት እንዲፈታ እንደማይፈልግ ታወቀ || 3ቱ ኡለሞች መጅሊስ እንዳይገቡ ተከለከሉ
https://youtu.be/FyXxqBuNZmg
RN 05 የዕለቱ መረጃ || ሙስሊሙ ማህበረሰብ እጣፈንታውን ራሱ መወሰን መቻል አለበት ተባለ || በጉራፈርዳ በርካቶች መፈናቀላቸው ተሰማ
https://youtu.be/ta6BLZZgYrI
የዉይይት ሰአታችን ሊጀምር ስለሆነ ዙም መግባት ትችላላችሁ
Invite link: https://us02web.zoom.us/j/651833484?pwd=dHRraXgwc1ZybytSNmpCSTRuRVZoUT09
Meeting ID: 651 833 484