ማቴ 7:23 ላይ ክርስቶስ
"እኔ አላውቃችሁም ከእኔ ወግዱ ብሎ ይመሰክርባቸዋል" ይላል እና ክርስቶስ አምላክ ከሆነ እንዴት ነው ይመሰክብባችኋል የተባለው።
የሚል ነው መልሱን አዳምጡት👇👇👇
መልካም አዳር
14፤ ከማያምኑ ጋር በማይመች አካሄድ አትጠመዱ፤ ጽድቅ ከዓመፅ ጋር ምን ተካፋይነት አለውና? ብርሃንም ከጨለማ ጋር ምን ኅብረት አለው?
Читать полностью…ለእዚህኛው ጥያቄ መልስ
👉ማንኛውም አይነት የጸሎት መጽሐፍ ሴት ልጅ በወር አበባዋ ጊዜ ማንበብ፣መጸለይ መደባበስ ትችላለች የሚከለክላት ነገር የለም።
የማትችለው ነገር
👉ቤተመቅደስ አለመግባት
👉ቤተክርስቲያን 40 ክንድ መራቅ ወይም ቅጽሩ ጋር መሆን እና ከእዛ አለመዝለቅ
👉ጠበል አለመጠመቅ
እነዚህ ናቸው እንጂ ጠበል እራሱ በወር አበባ ጊዜ መጠጣት ትችላለች።
🙏እባካችሁ ማሳሰቢያ ለሁሉም እንድታስተላልፉ የምንፈልገው የወር አበባ መርገም አይደለም!!!
ከቃሉ እንደምንረዳው በየወሩ የሚመጣ አበባ ፍሬ(ልጅ) የሚገኝበት ነው። እንጂ መርገም አይደለም።
የሔዋን መርገም በክርስቶስ የመስቀል ላይ ዋጋ ተሽሯል። ይህንን ለዓለም ሁሉ ንገሩ ለሁሉም እህቶች ተናገሩ
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስም፣ በእንተ እግዝእትነ ማርያምም ሁለቱም የሚጀምሩት ከላይ ወደታች ነው።
👉እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ስንል ከጠቋሚ(ሌባ) ጣት ጀምሮ ወደ ታች ወርደን፣ የመሐል ጣታችን ላይ ከታች ወደ ላይ ወጥተን፣ቀለበት ጣታችን ላይ ወደ ታች ወርደን፣ የማርያም ጣት ላይ በስተመጨረሻ ከታች ወደ ላይ የምንወጣበት ነው።
👉በእንተ እግዝእትነ ማርያም ደግሞ ከማርያም ጣታችን ጀምሮ ወደ ታች ወርደን፣ የቀለበት ጣታችን ላይ ከታች ወደ ላይ ወጥተን፣መሐል ጣታችን ላይ ወደ ታች ወርደን፣ የጠቋሚ(ሌባ) ጣታችን ላይ ወደ ላይ የምንወጣበት ነው።
ይህም በአጭሩ ስንገልጸው እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ የሚለውን ያልነውን ተቃራኒ አቅጣጫ "በእንተ እግዝእትነ ማርያም" ማድረግ ማለት ነው
Matiwos 7:23 abzagnawn gze endemekerakerya netb slemitekemut "emesekrbachuhalw"milw lay??
Читать полностью…እኔ ሠራተኛ ነኝ እናም ያለችኝ እረፍት እሁድ ናት እናም በእሁድ እለት በጠዋት ተነስቼ ቤተክርስቲያን ሄጄ ከዛ መልስ ልብሴን ባጥብ ምን ችግር አለው ?
Читать полностью…እንዴት አመሻችሁ የተወደዳችሁ የዝማሬ ዳዊት የቴሌግራም ቻናል ተከታታዮች እንደ አምላካችን መልካም ፈቃድ አብዛኞቹን የጠየቃችኋቸውን ጥያቄዎች አንድ በአንድ መመለስ እንጀምራለን
🫸🫸🫸ተከታተሉን🫷🫷🫷
ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ከሌሎች አማኞች ጋር አብሮ መመገብን እንዴት ታየዋለች?
መልስ👇👇👇
2ኛ ቆሮንቶስ 6፤14
ከማያምኑ ጋር በማይመች አካሄድ አትጠመዱ፤ ጽድቅ ከዓመፅ ጋር ምን ተካፋይነት አለውና? ብርሃንም ከጨለማ ጋር ምን ኅብረት አለው?
1. እግዚአብሔር ፍጥረትን ፈጥሮ በሰባተኛው ቀን አረፈ ይላል። ታዲያ የሰው ልጆች መቼ ነው የተፈጠሩት???
2. መጽሐፍ ቅዱስን ማንበብ እና ጸሎትን መጸለይ ለጀመረ ሰው ምን ጸሎትን ትመክሩኛላችሁ?
ለተባለው ጥያቄ የተሰጠ መልስ ነው ተከታተሉት
1. ምድር ለምን ተፈጠረች
ማለት አዳም ገነት እያለ ማለቴ ነው?
2. እኛ የምንኖረው የተጻፈልንን ነው ወይስ የምንኖረው ነው የሚጻፍልን
የሚሉት ጥያቄዎች የተመለሱበት ነው አዳምጡት
የቆረበ ሰው በሰንበት ውሃ ቢያልቅበት ቀድቶ መጠጣት ይችላል ወይ? ሰንበትን ማፍረስ አይሆንም ወይ?
ለሚለው ጥያቄ የተመለሰ መልስ እና ስለ ሰንበት አከባበር የተሰጠ ማብራሪያ አዳምጡት።
እግዚአብሔርም የሠራውን ሥራ በሰባተኛው ቀን ፈጸመ፤ በሰባተኛውም ቀን ከሠራው ሥራ ሁሉ ዐረፈ።
እግዚአብሔርም ሰባተኛውን ቀን ባረከው ቀደሰውም፤ እግዚአብሔር ሊያደርገው ከፈጠረው ሥራ ሁሉ በእርሱ ዐርፎአልና። ይለናል ዘፍ ፪÷፪ ስለዚህ እግዚአብሔር መፍጠርን በ፮ኛው ቀን ከፈፀመ (ከጨረሰ) እኛ መቼ ነዉ የተፈጠርነው?
ይቅርታ እየተቆራርጥብኝነው
ስለ ቁርባን በቁርባን ተጋብተን የሰንበት ውሃ ብንቀዳ አጋጣም አልቆብን ሀጥያት ይሆናል አሁን በቁርባን የተጋባ ሰው በሰው ቤት ተቀጥሩ ብስራ የስንበት ውሃ ቀደቶ ብጠጣ ሀጥያት ይሆንብናል
1. በሰንበት ልብስ ማጠብ ይፈቀዳል ወይ?
2. ዲቁና በስንት አመት ነው መቀበል የሚቻለው።
የሚሉት ጥያቄዎች ተመልሰዋል። ለዛሬ የጥያቄና መልስ ሰዓታችን አብቅቷል ነገ በተመሳሳይ ሰዓት ይጠብቁን።
ሠናይ አዳር
✝ሠላም የተወደዳችሁ የዝማሬ ዳዊት ቤተሰቦች✝
👉ዛሬ ምሽት ላይ ባለፈው የተጠየቁትን ጥያቄዎች መልስ የምንሰጥ ስለሆነ ሁላችሁም ከምሽቱ 3:0ዐ ጀምሮ ትጠብቁን ዘንድ በትኅትና እንጠይቃለን።
መልሱ ሌሎች እህት ወንድሞቻችን ይሰሙት እና ይማሩበት ዘንድ ይገባልና ለምታውቁት ኦርቶዶክሳዊ በሙሉ ይሄንን የቻናል ሊንክ ላኩላቸው
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
/channel/ortodoxmezmur