ማረኝ
ማረኝ /3/ መመኪያዬ
አርጅቻለሁ እና በኃጢያት ጎስቁዬ/2/
አዝ
አዝ
አዝ
አዝ
አለና ሚካኤል
አለና ሚካኤል አምላኩን ማለደው
ዘወትር ስለ እኛ መለመን ስራው ነው
አዝ
አዝ
አዝ
አዝ
ስሙ ገብርኤል ነው
የዘለዓለም ወንጌል በእጁ የተያዘ
በጠላቶች መኃል ሰይፍን የመዘዘ
ዘወትር ስለእኔ በአምላክ ፊት የሚቆመው
የሚረዳኝ መልዐክ ስሙ ገብርኤል ነው
አዝ
አዝ
አዝ
አዝ
በድንኳኔ እልልታ ሙሉ ነው
በድንኳኔ እልልታ ሙሉ ነው
በድንኳኔ ዝማሬ ሙሉ ነው
በማንነቴ ላይ እግዚአብሔር ታላቅ ነው
አዝ
አዝ
አዝ
አዝ
አንድ ስም አለ
አንድ ስም አለ ከአፌ የማለየው
በዘመን ብዛት የማልተወው
ማርያም/3/ እላለሁ
መዳኔን ሳስብ ምክንያቴን እንዴት እረሳለሁ
አዝ
አዝ
አዝ
አዝ
አባ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስምወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት
መስከረም 16 ቀን 2017ዓ.ም
አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
👉 @ortodoxmezmur
እሰይ አበራ መስቀሉ
እሰይ አበራ መስቀሉ ለዓለም ሁሉ
ይለኮስ ችቦ ደመራ ጨለማው ይብራ
አዝ
አዝ
አዝ
አዝ
መስከረም ፲፯
መስቀል አብርሃ በከዋክብት አሠርገወ ሰማየ፤ መስቀል አበራ ሰማይም በከዋክብት ደመቀ።
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሰን! አሜን🙏
📍 ሞጆ
ለዘማርያን በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ።
የዝማሬ ዳዊት የዩቲዩብ ገጽ ዝማሬዎቻችሁን ወደ ምእመናኑ ለማድረስ ሙሉ ዝግጅቱን አጠናቋል።
በዚህም መሰረት ዝማሬ ሰርታችሁ ለምእመናኑ ሳይደርስ በቤታችሁ አስቀምጣችሁ ያስቀራችሁ፤ አዳዲስ ዝማሬ እየሰራችሁ ያላችሁ እና ለመስራት በመንገድ ላይ ያላችሁ በሙሉ፤ የዝማሬ ዳዊት ገጽ ስራችሁን ወደ ምእመናኑ ሊያደርሳችሁ ዝግጅቱን አጠናቋል።
በዚህም መሰረት ዝማሬዎቹን በዝማሬ ዳዊት የዩቲዩብ ገጽ ለማስተላለፍ መሟላት ያለባቸውን መስፈርቶች በውስጥ መስመር የምናሳውቃችሁ ይሆናል። እኛን ማግኘት ለምትፈልጉ
📩 @Zemaredawitadmin
📩 @Zimaredawitmessanger ወይም
📞 +251703408851 ላይ መልዕክት ያስቀምጡልን። የምታውቁት ሰው ካለም እባክዎ ይህን ዕድል ይጠቁሙ።
በተጨማሪም ዘማሪ መሆን የምትፈልጉ እና ጸጋው ያላችሁ ወንድም እህቶቻችን እግዚአብሔር ከፈቀደልን ትልቅ ዕድል ይዘን እየመጣን ስለሆነ እራሳችሁን አዘጋጅታችሁ ጠብቁን። ጅማሬዎቻችን ሁሉ መልካም ፍጻሜ እንዲኖራቸው በጸሎታችሁ አስቡን።
መስከረም ፲፱

መስከረም ፲፰
ቤተ ክርስቲያን
ቤተ ክርስቲያን ማለት ምን ማለት ነው?
በቀጥተኛ ትርጉም ቤተ ክርስቲያን የሚለው ቃል ቤተ እና ክርስቲያን ከሚሉት ሁለት የግእዝ ቃላት የተገኘ ሲሆን ትርጉሙም የክርስቲያኖች መኖሪያ /ቤት/ ማለት ነው፡፡ ይህም የክርስቶስ ቤት፣ የክርስቲያኖች መሰባሰቢያ ቤት የሚል ትርጉም አለው፡፡
በግሪክ አቅሌስያ ትባላለች፤ የምርጦች ጉባዔ ማለት ነው፡፡ ይህች የምርጦች ጉባዔ የእግዚአብሔር ሕዝብ የነበሩት ጉባዔ እስራኤልን ያመለክታል፡፡
በዘይቤያዊ ፍቺ ቤተ ክርስቲያን ስንል ሦስት ትርጉም አለው ፡-
፩. ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን:- ተሰባስበን የምናስቀድስባት፣ የምንማርባትና ሌሎች ምሥጢራትን የምንፈጽምባት ናት፡፡ ይኽችም ቤት ጌታችን ኢየሱስ ቤቴ ስላላት የክርስቶስ ቤት እንላታለን፡፡
ወደ መቅደስም ገብቶ በእርሱ የሚሸጡትን የሚገዙትንም ያወጣ ጀመር፤ እርሱም፦ ቤቴ የጸሎት ቤት ይሆናል ተብሎ ተጽፎአል፤ እናንተ ግን የወንበዴዎች ዋሻ አደረጋችሁት አላቸው።” ሉቃ. ፲፱ ፥ ፲፮
ጴጥሮስም በወኅኒ ይጠበቅ ነበር፤ ነገር ግን ቤተ ክርስቲያን ስለ እርሱ ወደ እግዚአብሔር ጸሎት አጥብቃ ታደረግ ነበር። የሐዋ.፲፪፥፭
“ሁለት ወይም ሦስት በስሜ በሚሰበሰቡበት በዚያ በመካከላቸው እሆናለሁና።” ማቴ. ፲፰ ፥ ፳ እንደተባለ፡፡
“የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እንደ ሆናችሁ የእግዚአብሔርም መንፈስ እንዲኖርባችሁ አታውቁምን?” ፩ኛ.ቆሮ.፫፥ ፲፮ ብሎ የተናገረው፡፡እንዲሁም በሌላ ቦታ “ለእግዚአብሔር ቤተ መቅደስም ከጣኦት ጋር ምን መጋጠም አለው? እኛ የሕያው እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ነንና ፪ኛ ቆሮ. ፮ ፥ ፲፮ እንዲሁም እግዚአብሔር ተናገረ እንዲህ ሲል፦ በእነርሱ እኖራለሁ በመካከላቸውም እመላለሳለሁ፥ አምላካቸውም እሆናለሁ እነርሱም ሕዝቤ ይሆናሉ።” እንደተባለ ክርስቲያኖች የክርስቶስ ማደሪያ ነንና ቤተ ክርስቲያን ተብለን እንጠራለን፡፡
መስቀል ነው ኃይላችን
መስቀል ነው ኃይላችን
ሞገስ ነው መመኪያችን
ላመነው መስቀል ለእኛ
አርማ ነው የመዳኛ
አዝ
አዝ
አዝ
አዝ
መስቀልከ ይኩነነ ቤዛ
መስቀልከ ይኩነነ ቤዛ (2)
ይኩነነ ቤዛ ይኩነነ ቤዛ (2)
መስቀልከ ይኩነነ ቤዛ
አዝ
አዝ
አዝ
አዝ
አዝ
እፀ መስቀል
እፀ መስቀል የክብር መውረሻ
ሞትን ድል መንሻ (2)
አዝ
አዝ
አዝ
አዝ
አዝ
አዝ
🌼🌼🌼 🌼🌼🌼
🌼🌼🌼
🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼🌼🌼
🌼🌼🌼
🌼🌼🌼
🌼🌼🌼
🌼🌼🌼
"ደስ ይበለን እልል በሉ፣
አልቀረም ተቀብሮ ተገኘ መስቀሉ፣
በብርሃን መላት ዓለምን በሙሉ"
በዓሉ የደስታ፣ የሰላም የፍቅር እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን፡፡
🌼🌼🌼
የአስኮ መካነ ሕይወት ቅዱስ አማኑኤል እና አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተ ክርስቲያን ፈለገ ሕይወት ሰንበት ት/ቤት
መስቀል አብርሃ በከዋክብት አሠርገወ ሰማየ፤ መስቀል አበራ ሰማይም በከዋክብት ደመቀ።
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሰን! አሜን🙏
📍 ጌቴሴማኒ ቅድስት ኪዳነምህረት> ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን
አያት ደራርቱ አደባባይ