ኢትዮጵያዊው ጻድቅ
ኢትዮጵያዊው ጻድቅ ማነው ብዬ ጠየቅሁ
በረከት ፈልጌ ልሳለመው ናፈቅሁ
ክብሩን ልመሰክር ተፈታ ምላሴ
በደጁ ደርሼ ፍቅሩን በመቅመሴ/፪/
አዝ
በኢቲሳ ምድር ዘር ሆነህ በቅለህ
ተለየህ ለአምላክ ዓለምን ጥለህ
ደብረ ሊባኖስ ህያው ምስክር
ስለ አንተ ዝና ስለ አንተ ክብር
ተክለሃይማኖት ወዳጄ
ተባርኳል በአንተ ጓዳ ደጄ
አዝ
አክባሪው አምላክ ስላከበረህ
ዛሬም ከኛ ጋር በመንፈስ አለህ
ደጅ እንጠናለን በትህትና
የጻድቅ ጸሎት ኃይል አላትና
ተክለሃይማኖት ጸሐይ
ጸጋህ ይውጣልኝ በሠማይ
አዝ
ወደ ለምለም መስክ ሰብከህ መራኸን
የቃሉን ወተት አጠጥተኽን
ያቀጣጠልከው የወንጌል ችቦ
የአምላክ አድርጓል ትውልዱን ስቦ
ተክለሃይማኖት ወዳጄ
ተባርኳል በአንተ ቤቴ ደጄ
አዝ
ሠላሳ ሥድሳ መቶ ያፈራህ
በደብረ አስሶ ቆመህ በአንድ እግርህ
የሞተለሚ መሻት ቀረና
የጌታ መንገድ ጥርጊያውም ቀና
ተክለሃይማኖት ወዳጄ
ተባርኳል በአንተ ጓዳ ደጄ
💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤️
የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር ጥናት
ርዕስ - ድንግል በድንግልና
ለሁሉም ሼር በማድረግ አዳርሱ!
💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤️
የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር ጥናት
ርዕስ - የምሥራች ደስ ይበለን
ለሁሉም ሼር በማድረግ አዳርሱ!
💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤️
የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር ጥናት
ርዕስ - ተወልደ ኢየሱስ
ለሁሉም ሼር በማድረግ አዳርሱ!
💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤️
የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር ጥናት
ርዕስ - እም ሰማያት ወረደ
ለሁሉም ሼር በማድረግ አዳርሱ!
💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤️
የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር ጥናት
ርዕስ - ዝም አትበሉ
ለሁሉም ሼር በማድረግ አዳርሱ!
💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤️
የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር ጥናት
ርዕስ - መድኃኒነ
ለሁሉም ሼር በማድረግ አዳርሱ!
💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤️
"በእንግዶችም ማደሪያ ስፍራ ስላልነበራቸው በግርግም አስተኛችው" ሉቃ. 2:7
| ጃንደረባው ሚድያ | ታኅሣሥ 2016 ዓ.ም.|
አዲስ አበባ - ኢትዮጵያ
የመድኃኔዓለም ክርስቶስን በዓለ ልደት ዋዜማ ምእመናን በዝማሬ እንዲያከብሩ በማሰብ የኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ (ኢጃት) "የአእላፋት ዝማሬ"ን ከመስከረም 2 2016 ዓ.ም. ጀምሮ ይፋ ማድረጉ ይታወሳል::
"የአእላፋት ዝማሬን" ለማካሔድ የታሰበበት የመጀመሪያው ቦታ መስቀል አደባባይ የነበረ ሲሆን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሄኖክ ጽሕፈት ቤት ኅዳር 15 2016 ዓ.ም. ለመንግሥት አካል ደብዳቤ በማስገባት እና በግንባር ተገኝቶ ለሚመለከተው አካል "የአእላፋት ዝማሬን" ምንነት በማስረዳት መንግሥት ለዝማሬው ተገቢውን ትብብር እንዲያደርግ ጥያቄ ቀርቦ ነበር:: በመንግሥት አካላትም ሀገሪቱ ካለችበት ነባራዊ ሁኔታ አንጻር በመስቀል አደባባይ ሁነቱን ለማካሔድ እንደሚያስቸግር ምላሽ የተሠጠ በመሆኑና አዘጋጅ ኮሚቴውም በኤግዚቢሽን ማእከል ባለው የንግድ ትርዒት ምክንያት ቀድሞ የተያዙ ነገሮች እንቅፋት ሊሆኑ እንደሚችሉ በዘርፉ ልምድ ካላቸው የቤተ ክርስቲያን ልጆች መረጃ በማግኘቱ በጥያቄው ላይ ብዙም ሳይገፋበት ቀርቶአል::
ሁለተኛው "የአእላፋት ዝማሬ"ን ለማካሔድ የተመረጠው ሥፍራ የጃን ሜዳ ጥምቀተ ባሕር ሥፍራ ነበረ:: በሥፍራው ዝግጅቱን ለማድረግም በሀገረ ስብከቱ በኩል ከሚመለከተው የመንግሥት ቢሮ ሓላፊዎች ጋር ደብዳቤ ገብቶ ምላሽ በመጠባበቅ ሒደት ላይ ቆይቶአል::
ይህ በሒደት ላይ እንዳለ ደግሞ "የአእላፋት ዝማሬን" ወደ ጃን ሜዳ ለማድረግ ከመታሰቡ አስቀድሞ በጠቅላይ ቤተ ክህነት በኩል እና ከሚመለከተው አካል ተገቢው ፈቃድ ተጠይቆበት ሊካሔድ በነበረው በ"ተዋሕዶ ኤክስፖ" ላይ የኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድም ተሳታፊ ከነበሩ የቤተ ክርስቲያን ማኅበራት አንዱ ነበረ:: በመሆኑም በሥፍራው ኢጃት በተሠጠው ቦታ ላይ ከዲዛይን ጀምሮ ብዙ ወጪ በማውጣት የማሳያ ቦታ ግንባታ ካደረገ በኋላ ባልተጠበቀ መልኩ ዝግጅቱ በመቋረጡ እና ዕቃዎቻችሁን አንሱ በመባሉ ከአቻ ማኅበራት ጋር የሥነ ልቡና ፣ የገንዘብ እና የጊዜ ኪሳራን አስተናግደናል::
ይህ በእንዲህ እንዳለ "የአእላፋት ዝማሬ"ን በጃን ሜዳ ለማካሔድ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ደብዳቤ የተጻፈ ሲሆን ብፁዕነታቸው ከሀገረ ስብከቱ ሥራ አስኪያጅና ከአእላፋት ዝማሬ ተወካዮች ጋር በመሆን ከከተማው የጸጥታ ሓላፊዎች ጋር ስብሰባ በመቀመጥ የአእላፋት ዝማሬን ዓላማና ለሀገር ገጽታም ሆነ ለወጣቶች ሕይወት ያለውን ማኅበራዊ ፋይዳ በማስረዳት መንግሥት ተገቢውን ትብብር እንዲያደርግ ጠይቀዋል:: በመንግሥት ሓላፊዎች በኩል ለመሠረታዊ ሃሳቡ ያላቸውን በጎ ሃሳብ በመግለጽ "ፈቃድ ለመሥጠትና ጥበቃ ለማድረግ ግን ከጸጥታ አካላት ጋር ተነጋግረን እናሳውቃለን" የሚል ተስፋ ተሠጥቶ እስከ አሁን በመጠባበቅ ላይ ነበረ::
በመጨረሻም ለሀገረ ስብከቱ ጽሕፈት ቤት የተሠጠው ምላሽ "ከፍተኛ የጸጥታ ሥጋት ስላለ እና መንግሥት ባለው መረጃ መሠረት በመንፈሳዊ መድረክ ሰበብ ሊፈጸሙ የሚችሉ የሽብር ድርጊቶችም ሊኖሩ ስለሚችሉ ታኅሣሥ 27 የታሰበውን ዝግጅት በጃንሜዳ ማከናወን አይቻልም" የሚል ነው::
በዚህ ምክንያት የታኅሣሥ 27 2016 ዓ.ም. የመጀመሪያው የገና "የአእላፋት ዝማሬ" በቦሌ ደብረ ሳሌም መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን እንዲካሔድ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሄኖክ መመሪያ ሠጥተዋል:: በዕለቱም ቅዱስ ፓትርያርኩ ተገኝተው ሕዝቡን እንዲባርኩ ለማድረግና ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳትም ተገኝተው ስብሐተ ልደቱን ለሚካፈሉ ምእመናን ቡራኬ እንዲሠጡ ሀገረ ስብከቱ ጥሪ እንደሚያደርግና የአእላፋት ዝማሬው ባማረ ሁኔታ እንደሚካሔድ ገልጸዋል::
ብፁዕነታቸው አያይዘውም "ይህ የአእላፋት ዝማሬ በሀገረ ስብከታችን የተፈቀደበት ዓላማ ምእመናን ጾሙን በመንፈስ ሲጾሙ ቆይተው ፍጻሜውን በሥጋ እንዳይጨርሱና ከቅዱሳን መላእክት ጋር በዝማሬ እንዲያከብሩ ለማድረግ በመሆኑ ለአእላፋት ዝማሬ ስትዘጋጁ የነበራችሁ ልጆቻችን ከቦታ ለውጥ በስተቀር የታሰበውን ዝማሬ ከመሆን የሚያስቀረው ምንም ነገር ስለሌለ የጀመራችሁትን የዝማሬ ዝግጅት እንድትቀጥሉና በዕለቱ እንድትገኙ ቤተ ክርስቲያን ጥሪዋን ታስተላልፋለች" ብለዋል::
የኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ ላለፉት ሦስት ወራት የአእላፋት ዝማሬን ለማካሔድና ልደቱን ለባለልደቱ በሚገባ ምስጋና ለማክበር ብዙ ሥራዎችን ሲያከናውን መሰንበቱ ይታወቃል:: በዐሥር አድባራት የመሐረነ አብ የጸሎተ ምሕላ ጉዞ በማድረግም ወጣቶች ወደ ተወለደው የአይሁድ ንጉሥ ሰብአ ሰገላዊ የጸሎት ጉዞ ሲያደርጉ ሰንብተዋል:: ከሃምሳ ስምንት ሺህ ሰዎች በላይ ዝማሬውን ሲለማመዱና በሥራ ቦታቸውና በየሥፍራው በመዝሙር ሕሊናቸውን ሲቀድሱ ከርመዋል:: በሚያስደንቅ ሁኔታ የሙዚቃ ኮንሰርት በማዘጋጀት የሚተዳደሩ አካላት ሳይቀር "የትርፋቸው ተስፋ" ስለተነካባቸው በመቆጣት ፈንታ "እስከዛሬ ለሠራነው ንስሓ እንዲሆነን ምን እናግዛችሁ?" ብለው እስከመጠየቅ ደርሰው አስገርመውናል::
ምንም እንኳን የመጀመሪያውን ዙር የአእላፋት ዝማሬ ለማካሔድ ባሰብንበት ቦታ ላይ ማድረግ ባለመቻላችን እጅግ ብናዝንም ክርስቶስም ሊወለድ በጠየቀበት ሥፍራ እንዳልተወለደ እናውቃለን::
"በእንግዶችም ማደሪያ ስፍራ ስላልነበራቸው በግርግም አስተኛችው" የሚለው ቃልም በሕሊናችን የተጻፈ ነው:: ለተወለደው ንጉሥ ለመዘመርም እንኳንስ ወደ ቤተ ክርስቲያን በዘመኑ ቢያኖረን ወደ ከብቶች በረትም በሔድን ነበር::
ስለዚህ ምእመናን የልደቱን ምስጋና "በአእላፋት ዝማሬ" ከማክበር በምንም ምክንያት ሳትረበሹና ሳትዘናጉ እንደ ሰብአ ሰገል የተወለደውን ንጉሥ አድራሻ መፈለጋችሁን እንዳትተዉ እና የከንፈራችሁን ፍሬ ይኸውም የምስጋና ሥጦታችሁን "ለተወለደው አምላክ" እንድታቀርቡ በትሕትና እንጋብዛለን:: የአእላፋት ዝማሬ ብዙ ውጣ ውረዶችን አልፎ እዚህ የደረሰው አንዳች መንፈሳዊ በረከትን ስላዘለ ነውና በቀሩት ቀናት ለዝማሬው በትጋት እንድትዘጋጁና ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ከመላእክትና ከእረኞች ጋር ለመዘመር በሥፍራው እንድትገኙ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን::
"በእግዚአብሔር ቤት በመቅደሱ እንገናኝ" ነህ. 6:10
#አእላፋት_ዝማሬ
#የኢትዮጵያዊው_ጃንደረባ_ትውልድ
#ወደ_ሠረገላው_ቅረብ
የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር ጥናት
ርዕስ - በብርሃኑ ተመላለሱ
ለሁሉም ሼር በማድረግ አዳርሱ!
💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤️
የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር ጥናት
ርዕስ - ስምህ በሁሉ ተመሰገነ
ለሁሉም ሼር በማድረግ አዳርሱ!
💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤️
20 ቀናት ብቻ ቀረው
በ2016 ዓ.ም በጥምቀት ቀን መላው ሃገሪቱን ያጥለቀልቁታል ከተባሉት እና በብዙዎች ከተወደዱት ቲሸርቶች መካከል እነዚህ ጥቂቶቹ ናቸው።
ከአዲስ አበባ በተጨማሪ በእነዚህ ክፍለ ሃገር ላላችሁ
👉 ጅማ 👉 ሊሙ
👉 አዳማ 👉 ዝዋይ (ባቱ)
👉 ቦንጋ 👉 ወሊሶ
👉 አሰላ 👉 ሃዋሳ
👉 ሻሸመኔ 👉 ሆለታ
👉 አንቦ 👉 ሆሳዕና
👉 ወላይታ ሶዶ 👉 ድሬድዋ
👉 ሀረር 👉 ጂግጂጋ
👉 ወልቂጤ 👉 ደብረ ብርሃን
👉 ዲላ
ከኛ ተረክባችሁ ማከፋፈል፣ በማህበርም ሆነ በግል ማዘዝ ከፈለጋችሁ ከላይ በተጠቀሱት ቦታዎች በሙሉ ያሉበት ድረስ የምናደርስ ይሆናል።
ሌሎቹንም በኦርቶዶክሳዊ ዲዛይነሮች ተውበው የተሰሩ የጥምቀት ቲሸርቶችን ለማየት እና ለማዘዝ የስር ያለውን የቴሌግራም ሊንክ ይጠቀሙ።
👉 /channel/KABAPrint
👉 /channel/KABAPrint
ማሳሰቢያ - በምታዙበት ወቅት ለምትከፍሉት የቀብድ ገንዘብ ሙሉ በሙሉ ሀላፊነቱን እኛ እንወስዳለን። አንዳንድ ጥያቄዎች እየደረሱን ስለሆነ ነው።
በብዛት ማዘዝ የምትፈልጉ ቀደም ብላችሁ ብታዙን መልካም ነው ቀኑ እየደረሰ ሲመጣ ትዕዛዝ በጣም ስለሚበዛብን ቀደም ብለው ይዘዙን።
ለበለጠ መረጃ
📩 @kalSandy
👉 0965875219
👉 0922501999
👉 0913655116
የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር ጥናት
ርዕስ - የጥበብ ሰዎች መጡ
ለሁሉም ሼር በማድረግ አዳርሱ!
💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤️
የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር ጥናት
ርዕስ - ማርያም ተዓቢ
ለሁሉም ሼር በማድረግ አዳርሱ!
💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤️
የንጉስ ጭካኔ ፥ ክንዱ ቢበረታ፤
ለጣዖት ሳንሰግድ፥ እኛ ሳንረታ፡፡
የምናምነው አምላክ፥ ሊያድነን ወደደ፤
ገብርኤል መጣና፥ እሳቱ በረደ፡፡
፤
ፍላፃና ሠይፉን፥ አጠፈው መላኩ፤
ሰላም ይዞ መጣ፥ ባለም ለታወኩ፡፡
አትጠራጠሩ፥ ምልጃው ያስምረናል፤
የሚነደው እሳት፥ ሳይነካን ወተናል፡፡
፤
የሰልስቱ ደቂቅ፥ የእጠሉጣ ብርታት፤
የድንግል አብሳሪ፥ የቂርቆስ ረዳት፡፡
በሚመጣው አለም፥ እንዳይበላኝ እሳት፤
አማልደኝ ከጌታ፥ ነፍሴን እንዲምራት፡፡
፤
የነገርኩህ ሁሉ፥ በቀኑ ደረሰ ፤
በዘብር ገብርኤል፥ እንባዬ ታበሰ፡፡
ና ልጄ ስትለኝ፥ አልልህም እንቢ፤
ስለቴን ተቀበል፥ አባቴ ቁልቢ፡፡
፤
የልቤን ነግሬህ፥ የቁልቢው ገብርኤል፤
ሳትረሳ ፈፀምከው፥ ስለቴን ተቀበል፡፡
ለንግስ እንመጣለን፥ አንተ አትረሳምና፤
ደሞ የዛሬ አመት፥ አድርሰን በደህና፡፡
+++++++
©ታዜና
™ #መንፈሳዊ_ግጥሞች
#ሼር
💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤️
የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር ጥናት
ርዕስ - ሰላም ለኪ
ለሁሉም ሼር በማድረግ አዳርሱ!
💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤️
ታህሳስ 24
በዚህች ቀን ታላቁ ጻድቅ አቡነ ተክልሃይማኖት የተወለዱበት ቀን ነው። የትውልድ ቦታቸው ሸዋ ጽላልሽ አወራጃ ዞረሬ ነው፤ የአባታቸው ስም ጸጋ ዘአብ የእናታቸው ስም እግዚ ሐርያ ይባላል መካን ነበሩ ልጅ እንዲሰጣቸው ወደ እግዚያብሔር ዘወትር ይጸልዩ ነበር፤ መጋቢት 12 ቀን እንዲህ ሆነ።
ሞተሎሜ የተባለ ጣኦት አምላኪ ንጉስ አገራቸውን ወረረ መንደሩንም አጠፋ ጸጋ ዘአብ ወንዝ ውስጥ ገብቶ አመለጠ እግዚ ሐርያ ግን ተማርካ ሄደች፤ በጣም መልከ መልካም ስለነበረች ሞቶሎሜ ሊያገባት አሰበ ታላቅ ድግስም ደገሰ አገር ምድሩ ተሰብስቦ ሲዘፍን ሲጨፍር ሳለ ቅዱስ ሚካኤል ታላቅ መብረቅ ነጎድጓድ አሰማ ብዙዎች ሞቱ እግዚሐርያን በክንፎ ተሸክሞ ዞረሬ ከቤተክርስቲያን ውስጥ አስቀመጣት ከባለቤቷ ጸጋ ዘአብ ጋር ተገናኙ ተቃቅፈው ተላቀሱ፤ከሁለት ቀን በኃላ መጋቢት 24 ቀን ተክለሃይማኖት ተጸነሱ።
በዛሬዋ ቀን 1167 ዓ/ም ተወለዱ ቀኑ አርብ ነበር፤ በተወለዱ በ3ኛ ቀናቸው እሁድ በ 3 ሰዓት “አሐዱ አብ ቅዱስ አሐዱ ወልድ ቅዱስ አሐዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ” ብለው ሥላሴን አመሰገኑ፤ ሁለተኛ ተአምር ከዚህ በታች ያለው ስዕል ተክልዬ የአንድ ዓመት ከመንፈቅ ህጻን እያሉ ነው፤ በድፍን ሸዋ ርሃብ ተከስቶ ነበር በተለይም በዞረሬ እግዚሐርያ አዘነች አለቀሰች ምነው እርቧት ነው ጠምቷት ነው ቢሉ የለም እርቧትስ ጠምቷትስ አይደለም የቅዱስ ሚካኤል ዝክሩ ታጎለቢኝ ብላ እንጂ።
ህጻኑ ተክለሃይማኖት ከእናቱ ጭን ወርዶ እየዳኸ ወደ ጓዳ ሄደ አንስታ አቀፈችው እርሱ ግን አለቀሰ ዱቄት የተቀመጠበትን እንቅብ እንድትሰጠው በእጁ ጠቆማት ሊጫወትበት መስሏት ሰጠችው በትንንሽ እጆቹ እንቅቡ ላይ አማተበ ዱቄቱ ሞልቱ ፈሰሰ ዳግመኛ የቅቤ የዘይት ማስቀመጫ ማድጋዎች ላይ በተመሳሳይ አማተበ ሞልቶ ፈሰሰ ቤቱ በበረከት ተትረፈረፈ፤ የቅዱስ ሚካኤልን ዝክሩን አዘከረች አገሬውን ጠርታ መገበች፤ ለተቸገሩትም አብዝታ ሰጠች፤ ይህ በረከት ሁለቱም እስኪሞቱ ድረስ አላለቀም ይላል ገድላቸው።
ተክለ ሃይማኖት በ 99 ዓመት ከ8 ወር ከ5 ቀን በዚህ ምድር ኖረው ነሐሴ 24 ቀን አርፈዋል። በደብረሊባኖስ ገዳማቸው የንፍሮ ውኃ አይነስውር ያበራል ድውይ ይፈውሳል ገድላቸው ሊነበብ ሲወጣ አጋንንት ተቃጠልን ይላሉ ሲገርም ምን ያህል ባለጸጎች ነን። ከበዓሉ በረከት ያሳትፈን።
#ሼር
💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤️
የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር ጥናት
ርዕስ - ድንግል በድንግልና
ለሁሉም ሼር በማድረግ አዳርሱ!
💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤️
የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር ጥናት
ርዕስ - የምሥራች ደስ ይበለን
ለሁሉም ሼር በማድረግ አዳርሱ!
💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤️
የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር ጥናት
ርዕስ - ተወልደ ኢየሱስ
ለሁሉም ሼር በማድረግ አዳርሱ!
💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤️
የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር ጥናት
ርዕስ - እም ሰማያት ወረደ
ለሁሉም ሼር በማድረግ አዳርሱ!
💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤️
የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር ጥናት
ርዕስ - ዝም አትበሉ
ለሁሉም ሼር በማድረግ አዳርሱ!
💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤️
የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር ጥናት
ርዕስ - መድኃኒነ
ለሁሉም ሼር በማድረግ አዳርሱ!
💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤️
የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር ጥናት
ርዕስ - በብርሃኑ ተመላለሱ
ለሁሉም ሼር በማድረግ አዳርሱ!
💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤️
የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር ጥናት
ርዕስ - ስምህ በሁሉ ተመሰገነ
ለሁሉም ሼር በማድረግ አዳርሱ!
💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤️
የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር ጥናት
ርዕስ - የጥበብ ሰዎች መጡ
ለሁሉም ሼር በማድረግ አዳርሱ!
💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤️
የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር ጥናት
ርዕስ - ማርያም ተዓቢ
ለሁሉም ሼር በማድረግ አዳርሱ!
💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤️
✞ ገብርኤል ነዓ ✞
በነደ እሳት ሥዑል በጌራ ብርሀን ክሉል
መላዕከ መዊል ወኃይል ገብርኤል ነዓ ለሣህል
ርዕሰ ኃያላን ቅዱስ ገብርኤል
መላዕከ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል
ተረጋጋ ባንተ የመላዕክት አለም
ባለንበት እንቁም ብለህ በአርያም
አዝ
ዜናዊ ፍስሀ ቅዱስ ገብርኤል
ሊቀ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል
ለድንግል አበሰርክ እንደምትወልድ ጌታን
ዘመኑ ሲፈጸም ያሰማኸን ደስታን
አዝ
መላዕከ አድኖ ቅዱስ ገብርኤል
አርያዋዊ ቅዱስ ገብርኤል
ናዛዚ ህዙናን ለብስራታዊ
በፊቱ ያቆመህ አምላክ ማህያዊ
አዝ
ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ገብርኤል
ጎፈ ነበልባል ቅዱስ ገብርኤል
ወደኛ ቅረብ ለምህረት ወሳይ
አለቃ ገብርኤል ሀያል
በመናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰ/ት/ት/ቤት
ለሁሉም ሼር በማድረግ አዳርሱ!
💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤️
የታኅሣሥ ቅዱስ ገብርኤል ሥርዓተ ማኅሌት
ለሁሉም ሼር በማድረግ አዳርሱ!
💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤️
የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር ጥናት
ርዕስ - ሰላም ለኪ
ለሁሉም ሼር በማድረግ አዳርሱ!
💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤️