🌺 ሰላም፡ለኵልክሙ። እነሆ የምስራች ግእዝን በአንድ ወር ኮርሳችን ልዩ በሆነ የክረምት ዝግጅት በ፱ኛው ዙር ትምህርት ተመልሷል።
📜 በመሆኑም የግእዝ ቋንቋን ለጀማሪዎች ቀለል ባለና ዘመኑን በዋጀ መልኩ ለመስጠት ቅድመ ዝግጅታችንን ጨርሰናልና ከታች በተቀመጠው ፎርም ተመዝግበው ጥንታዊና ውዱ ቋንቋችንን እናጥና ፥ ዕንወቅ።
📖 ትምህርቱን ከ14 ዓመት ዕድሜ በላይ የሆነ ማንኛውም ሰው፤ ስልክ ወይም ላፕቶፕ በመጠቀም መማር ይቻላል።
✅ ለመመዝገብ በዚህ ይጠቀሙ ✅ https://forms.gle/Hh3ivcARauXyd5A58
👆
🗣 ለሌሎችም ሼር በማድረግ እንድናዳርስ በትሕትና እንጠይቃለን። ለበለጠ መረጃ በ @Geez202 ወይም ደውለው ያግኙን። ሠናይ፡ጊዜ።
🈸 መሠረተ፡ግእዝ
@MesereteGeez - 0977682046
እንደምን አደራችሁ እህቶቼ እና ወንድሞቼ?
ክርስቶስ ኢየሱስ ተወልዶላቹህል: እናንተም አባቴ ሆይ ከልደትህ ጀምሮ እስከ ስቅለትህ በልባችን ውስጥ ኑርልን; ፍቅርህን ሳልብን; የአባትነት ፍቅርህ ከአቅማችን በላይ ሆኖ ሁል ጊዜ ስናስብህ እንባችን በፍቅርህ ይፍሰስ😭😭😭
ኑሮዬ;ውሎዬ; ደስታዬ አንተ ሁንልኝ::
ሰዎች የማማርህ/ሽ ምሥጢር ምንድነው? እንደዚህ ሰላምን ማግኘትሽ? እያሉ ሲጠይቁኝ ትላንትናዬን በቁስሉ ያጠፋልኝ: ዛሬዬን በሩህሩህ አይኖቹ የሰራልኝ; ገደሉን በእቅፉ ያሻገረኝ;
በማየት ብቻ ልቤን የሚያውቅብኝ
አባቴ;ጌታዬ;ሠላሜ;ወዳጄ; እግዚአብሔር ነው ብለን የምንመሰክርበትን ዕለት እርሱ ያድለን::
😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇በእዚህ ድምጽ ውስጥ😇😇😇😇😇
1.ጸሎት ምን እንደሆነ
2.ጸሎት መጀመርያ ማን እንደ ጀመረ?
3.ጸሎት ስናደርግ ልባችን ሁል ጊዜ ይሰራረቃል አይደል?
ለእርሱ መፍትሔው ምንድነው?
እና ሌሎችም
እንድታዳምጡ እጋብዛለሁ
🌺 ሰላም፡ለኵልክሙ። እነሆ የምስራች ግእዝን በአንድ ወር ኮርሳችን ልዩ በሆነ የክረምት ዝግጅት በ፱ኛው ዙር ትምህርት ተመልሷል።
📜 በመሆኑም የግእዝ ቋንቋን ለጀማሪዎች ቀለል ባለና ዘመኑን በዋጀ መልኩ ለመስጠት ቅድመ ዝግጅታችንን ጨርሰናልና ከታች በተቀመጠው ፎርም ተመዝግበው ጥንታዊና ውዱ ቋንቋችንን እናጥና ፥ ዕንወቅ።
📖 ትምህርቱን ከ14 ዓመት ዕድሜ በላይ የሆነ ማንኛውም ሰው፤ ስልክ ወይም ላፕቶፕ በመጠቀም መማር ይቻላል።
✅ ለመመዝገብ በዚህ ይጠቀሙ ✅ https://forms.gle/Hh3ivcARauXyd5A58
👆
🗣 ለሌሎችም ሼር በማድረግ እንድናዳርስ በትሕትና እንጠይቃለን። ለበለጠ መረጃ በ @Geez202 ወይም ደውለው ያግኙን። ሠናይ፡ጊዜ።
🈸 መሠረተ፡ግእዝ
@MesereteGeez - 0977682046
የእዚህ ጥያቄ አንደኛውን ከላይ መልሼዋለሁ በድምጽ ልጅ ክርስትና ሳይነሳ ቢሞት እንዴት ነው የሚሆነው የሚለውን። ስለዚህ አዳምጡት ድምጹን ከላይ
2. የአብርሃም እና የሣራ ታሪክ ኦሪት ዘፍጥረት 18 ላይ አለ በስፋት ዘፍጥረት ላይ ብታነቢ ታገኚዋለሽ።
3. ቅዳሴ ሳስቀድስ ሐሳቤ ይበተናል የሚለውን ጸሎት ስጸልይ በሚለውም መጠቅለል እንችላለን።
እና ጸሎት ስንጸልይ ሐሳባችን እንዳይሰረቅ ምን እናድርግ ለሚለው ስለ ጸሎት ያዘጋጀነው ትምህርት አለ እርሱን መስማት ከፈለጋችሁ ላኩልን ብላችሁ በኮሜንት አሁን ላኩልን ነገ ጠዋት ትምህርቱ ይላካል።
መልካም አዳር
ጥያቄ
1,አንዲት ሴት ከወለደች በኋላ ልጇን ክርስትና ሳታስነሳ ብትሞት ፍታት ይደረግላታል ወይ?
1ኛጢሞ 3፥1 ኤጲስ ቆጶስ አንድ ሚስት እንድትኖረው ይናገራል፤በቤተ ክርስቲያናችን ስርዓት ደግሞ ጳጳስ(ኤጲስ ቆጶስ) የሚሆነው ድንግል ነው ይህ እንዴት ነው?
መልስ በድምጹ ላይ ተልኳል አዳምጡት
🤦♂🤦♂🤦♂ድምጹን አልሰማችሁትም መሰለኝ።
ትክክለኛው ስዕል የትኛው ነው እያላችሁ ነው።
ትክክለኛው ስዕል ሁለተኛው እና ሦስተኛው ስዕል ነው።
የመጀመሪያው ከምሥጢር አንጻር በትክክል የተሳለ አይደለም።
ለበለጠ እውቀት ከላዬ የተላከውን ድምጽ አዳምጡት
👉ኢየሱስ ክርስቶስ ስንት ሰዓት ተሰቀለ ?
ማርቆስ 15÷25"በሰቀለትም ጊዜ 3 ሰዓት ነበር"
ዮሀንስ ወንጌል "የ ፈሲካም ዝግጅት ነበር ጊዜውም 9 ሰአት
ነበር 'ጲላጦስም እንሆ ንጉሳችሁ አላቸው እነሱም ስቀለው አሉት"
የጊዜው አቆጣጠር እነ ዩሐንስ የአይሁዳውያንን ሲጠቀሙ ማርቆስ ግን የሮማውያንን ነው የተጠቀመው ለማስረዳት ያህል
👉 ኢየሱስ ክርስቶስ በአይሁድ ሰዓት አቆጣጠር ሶስት ሰአት በሮማውያን አቆጣጠር በስድስት ሰአት ተሰቀለ፡፡ ቅዱስ ዮሐንስ ስድስት ሰዓት ያለው የሮማውያን የሰአት አቆጣጠር ተከትሎ ሲሆን👉 ሌሎቹ ወንጌላውያን ሶስት ሰዓት ያሉት የአይሁድን የሰአት አቆጣጠር
ተከትለው ነው፡፡ በመጀመሪያ ይህንን ለመረዳት በቅደም ተከተል ድርጊቶችን
እንመልከት ፡-
1. ኢየሱስ በፋሲካ ሌሊት ተያዘ ሉቃ 22÷7-8 ፤ዮሐ18፡2-4
2. ሲነጋጋ (ማለዳ) ወደ ሮማዊው ገዥ ወደ ጲላጦስ ግቢ ወሰዱት ዮሐ18:28-30
3. ከብዙ ንትርክ በኋላ ጲላጦስ ኢየሱስን ወደ ውጭ አውጥቶ ለፍርድ ተቀመጠ፡፡ ጊዜው ከቀኑ 6 ሰዓት ያህል ነበር የሚለው ቅዱስ ዮሐንስ በሮማውያኑ አቆጣጠር እንደሆነ ልናስተውል
ይገባል፡፡ በአይሁዳውያኑ ከጠዋቱ 12 ሰዓት ማለት ነው ዮሐ19፡13-14፡፡ ይህን ሰዓት በተመለከተ ብዙ ጭቅጭቅ ይነሳል/በተለይ መሀመዳውያን የሚያነሱት ሀሳብ ነው/፡፡ ምክንያቱም
ዮሐ 4፡6 ላይ 6 ሰዓት የተባለው ለምን ከዚህኛው ተለየ? በማለት፡፡ ዮሐ 4፡6 የአይሁዳውያን/ሳምራውያንን አውድ የተከተለ ታሪክ ነው፡፡ ዮሐ19፡14 ግን የሮማውያንን የፍርድ ቤት (መሥሪያ ቤት) አውድ የተከተለ ስለሆነ ሁለቱንም እንደ አውዳቸው ነው የፃፈልን፡፡
4. ኢየሱስ አርብ በአይሁዳዊያን ሰዓት አቆጣጠር ከጥዋቱ 3 ሰዓት ተሰቀለ ማር15÷25
ስንጠቀልለው ቅዱስ ዮሐንስ የኢየሱስን የመስቀል ፍርድ የፃፈው ሮማውያን ከፈረዱበት ተነስቶ በመሆኑ የሰአት አቆጣጠሩንም እንደታሪኩ ፍሰት በሮማውያን አቆጣጠር አድርጎ ፅፎልናል፡፡ ሌሎቹ ወንጌላውያን ግን የጌታን ፍርድ ከአይሁድ ጋር አያይዘው እንደታሪኩ ፍሰት በአይሁዳውያን የሰዓት አቆጣጠር መሰረት በሶስት ሰዓት እንደተሰቀለ ፅፈውልናል ፡፡ እንደውም ከአራቱ ወንጌሎች
የቅዱስ ዮሐንስ ወንጌል ታሪኩን ሙሉ ወንጌሉን ስናጠና ይህ የቅዱስ ዮሐንስ ወንጌል ሶስቱ ወንጌላት ያላካተቱትን በመጀመሪያ ቃል ነበር ብሎ ቀዳማዊ ልደቱን ጀምሮ በጌታ መለኮታዊ እና አስደናቂ ታምራት ጌትነት ቀጥሎ ከትንሳኤው በኋላ ያደረገውን ፅፎ ጌታ ያደረገው ብዙ ነገር እንዳለ ግን አለም ራሱ መፅሐፍ ቢሆን ተጽፎ እንደማያልቅ ተናግሮ ፈፅሟል ፡፡ስለዚህም ዮሐንስን ወንጌል ከሌሎቹ ሶስቱ ወንጌላት በታሪኩ እና በአውዱ የተለየ ሌሎቹ ያላካተቱትን ታሪክ ይዟል
እኔ ምጠይቀው 1,ያመነ የተጠመቀ ነው የሚድነው 40እና 80ቀን ያልሞላው ህፃን ህይወቱ ቢያልፍ እንዴት ነው ሚሆነው
2,የአብርሀምና የሣራ ሙሉ ታሪካቸውን ማወቅ በጣም እፈልጋለሁ
3,ቅዳሴ ሳስቀድስ በሀሳብ እንዳልሔድና እየገባኝ እንዳስቀድስ ምን ላድርግ እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ
ሰላም ቤተሰቦች እንዴት አረፈዳችሁ የኔ ጥያቄ የነበረው
1 እግዚአብሔር ከእኔ በሰተቀር ቅርስ ቀርሳችሁ ወይም ስላችሁ(ምሰለ አዕድኖ) አተስገዱ የሚል የመጻፍ ቅዱስ ቃል አለ??? ካለስ
2 የሰማዕታትን እና ... የሌሎች ፃድቃን ምስል ሰዕል አንስቶ መስገድ በመፃፍ ቅዱስ ላይ አለ(ስገዱ የሚል) ወይስ በልማድ ነው?? ። 🙏🙏
ከ4ቱ ወንጌላውያን 3ቱ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በ6ሰዓት እንደተሰቀለ ሲፅፉ ወንጌላዊው ማርቆስ ግን በ3ሰዓት ተሰቀለ ብሎ ፅፏል ይህ እዴት ነው መፅሐፍ ቅዱስ እርስ በእርሱ ይጋጫል ማለት ነው?የምታውቁ ብታሳውቁኝ
Читать полностью…ለመሆኑ በቴሌግራም ትልቁን የኦርቶዶክስ መዝሙር ቻናል ተቀላቅለዋል ? የሰርግ ፣ የሀዘን ፣ የንግስ መዝሙራት ፣ የተለያዩ ወረባት ፣ የመዝሙር ግጥሞችን ያገኛሉ ። አብረውንም መዝሙራትን ያጠናሉ ። # ይቀላቀሉን https://t.me/joinchat/AAAAAE5K_dyT2-AYoTAW5A
Читать полностью…🌺 ሰላም፡ለኵልክሙ። እነሆ የምስራች ግእዝን በአንድ ወር ኮርሳችን ልዩ በሆነ የክረምት ዝግጅት በ፱ኛው ዙር ትምህርት ተመልሷል።
📜 በመሆኑም የግእዝ ቋንቋን ለጀማሪዎች ቀለል ባለና ዘመኑን በዋጀ መልኩ ለመስጠት ቅድመ ዝግጅታችንን ጨርሰናልና ከታች በተቀመጠው ፎርም ተመዝግበው ጥንታዊና ውዱ ቋንቋችንን እናጥና ፥ ዕንወቅ።
📖 ትምህርቱን ከ14 ዓመት ዕድሜ በላይ የሆነ ማንኛውም ሰው፤ ስልክ ወይም ላፕቶፕ በመጠቀም መማር ይቻላል።
✅ ለመመዝገብ በዚህ ይጠቀሙ ✅ https://forms.gle/Hh3ivcARauXyd5A58
👆
🗣 ለሌሎችም ሼር በማድረግ እንድናዳርስ በትሕትና እንጠይቃለን። ለበለጠ መረጃ በ @Geez202 ወይም ደውለው ያግኙን። ሠናይ፡ጊዜ።
🈸 መሠረተ፡ግእዝ
@MesereteGeez - 0977682046
👉ትላንትና በጠየቃችሁት መሠረት🫷
🙏ጸሎት/ቅዳሴ በምናደርስበት ጊዜ ሐሳባችን ይበታተናል እና ሐሳባችንን ለመሰብሰብ ምን እናድርግ የሚለውን ጥያቄ ስለ ጸሎት ያዘጋጀነው ትምህርት ስላለ። ከልባችሁ ሆናችሁ ታዳምጡት ዘንድ እና
👉ትምህርቱ ላይ ያሉትን መፍትሔቶች ሐሳባችሁ እንዳይሰራረቅ ከዛሬ ጀምሮ ከልባችሁ ትፈጽሙት ዘንድ በትኅትና እንጠይቃለን መልካም ትምህርት።
⚠️እባካችሁ እነዚህን እና የመሳሰሉትን ትምህርቶች ጓደኞቻችሁ፣ቤተሰቦቻችሁ እኝዲያገኙ ወደ እዚህ ቻናል እንዲገቡ ጋብዟቸው።
ወደ እዚህ ቻናል የመግቢያው ሊንክ እነሆ👇👇👇👇👇
/channel/ortodoxmezmur
/channel/ortodoxmezmur
/channel/ortodoxmezmur
/channel/ortodoxmezmur
/channel/ortodoxmezmur
/channel/ortodoxmezmur
/channel/ortodoxmezmur
/channel/ortodoxmezmur
🎬 እግዚአብሔር አምላክ ሰዎችን የሚያሳስተዉን ሴጣንን ለምን አላጠፋውም? የቤተክርስቲያን አስተምሮ በዚህ ላይ ምን ይመስላል?
👤 ዝማሬ ዳዊት ቲዩብ
⚠️ ትምህርቱን ከስር ባስቀመጥነው LINK ያገኙታል!
https://youtu.be/gtbwgAce1MQ
https://youtu.be/gtbwgAce1MQ
ስለ ቅዱሳን ስዕላት አስፈላጊነት እና ጣዖትን ከማምለክ አንጻር። እንደ ባዕድ አምልኮ ይታያል ወይ የሚለውን በእነዚህ ጥቅሶች ተመልከቱት
Читать полностью…ጥያቄ 2
ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል ሰይጣንን እረግጦ ባቶቹ እና ጡንቻዎቹ እየታዩ የተሳሉ አሉ። ሁለተኛው በተለይ በሁሉም እጅ ላይ አለ። ዝማሬ ዳዊት በዚህ ላይ የናንተ አስተምሮት ምንድን ነው?
መልሱ በድምጽ ተቀምጧል
ስለ ስዕል አድኖ በቂ ትምህርት ብትሰጡን ለምሳሌ
1, እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አንዳንድ ቦታ ላይ ፀጉሯ እየታየ የተሳለ አለ
መልስ በድምጹ ተልኳል አዳምጡት
ጥያቄ
ቅዱስ እግዝአብሔር ፍጥረታትን ፈጥሮ ቅዳሜ ቀን ነው ያረፈው ታድያ እኛ ለምን ሰንበታችን እሁድ ሆነ???
መልስ በእዚህ ድምጽ ውስጥ ተካትቷል አዳምጡት
1,አንዲት ሴት ከወለደች በኋላ ልጇን ክርስትና ሳታስነሳ ብትሞት ፍታት ይደረግላታል ወይ?
1ኛጢሞ 3፥1 ኤጲስ ቆጶስ አንድ ሚስት እንድትኖረው ይናገራል፤በቤተ ክርስቲያናችን ስርዓት ደግሞ ጳጳስ(ኤጲስ ቆጶስ) የሚሆነው ድንግል ነው ይህ እንዴት ነው?
ስለ ስዕል አድኖ በቂ ትምህርት ብትሰጡን ለምሳሌ
1, እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አንዳንድ ቦታ ላይ ፀጉሯ እየታየ የተሳለ አለ
2, ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል ሰይጣንን እረግጦ ባቶቹ እና ጡንቻዎቹ እየታዩ የተሳሉ አሉ። ሁለተኛው በተለይ በሁሉም እጅ ላይ አለ። ዝማሬ ዳዊት በዚህ ላይ የናንተ አስተምሮት ምንድን ነው?