👉 የሰኔ ማርያም ዋዜማ
ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉ!
💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤
ጥያቄ
4,እዴት ነው ሁሉንም ሠው ማስደሠት የሚቻለው?
5,አንዳዴ በጣም ይከፋኛል እንዴት ላስወግደው?
መልሱ👇👇👇
በደንብ አዳምጡት መልካም አዳር
የንስሐ አባት እንዴት ነው የምንይዘው?
ንስሐ ለመግባት እንዴት ነው ቅድመ ዝግጅት ማድረግ ያለብን
ለሚል ጥያቄ የተሰጠ ምላሽ ነው በደንብ አዳምጡት
የኔ ጥያቄ እግዚአብሔር አምላክ ሰዎችን የሚያሳስተዉን ሴጣንን ለምን አላጠፋውም? የቤተክርስቲያን አስተምሮ በዚህ ላይ ምን ይመስላል?
Читать полностью…እንዴት አመሻችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ስለ ንስሃ የንስሃ አባት እንዴት መያዝ እንችላለን መልካም አባት ብዙ ጊዜ ይባላል እንዴት ነው የምናውቀው መልካምነታቸውን ብታስረዱኝ በሰፊው
ክብር ይስጥልኝ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው
1. ንስሐ ምን ማለት?
2.ንስሐ በመጽሐፍ ቅዱስ?
3.ንስሐ በምሳሌ ስንረዳው
4. ንስሐ ለመግባት ምን ያስፈልገኛል?
5. የንስሐ ጥቅሙ ምንድነው?
6. ንስሐ ለመግባት እፈራለሁ ምን ላድርግ?
7.ለካህናት ለምንድን ነው ንስሐችንን የምንናገረው?ቀጥታ ለእግዚአብሔር ለምንድነው የማንናገረው? የሚሉ ነጥቦች እና ሌሎችም በውስጡ ተካትተዋል እንድታዳምጡት እንጋብዛለን
መልካም ቀን
ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ከሌሎች አማኞች ጋር አብሮ መመገብን እንዴት ታየዋለች?
መልስ👇👇👇
2ኛ ቆሮንቶስ 6፤14
ከማያምኑ ጋር በማይመች አካሄድ አትጠመዱ፤ ጽድቅ ከዓመፅ ጋር ምን ተካፋይነት አለውና? ብርሃንም ከጨለማ ጋር ምን ኅብረት አለው?
1. እግዚአብሔር ፍጥረትን ፈጥሮ በሰባተኛው ቀን አረፈ ይላል። ታዲያ የሰው ልጆች መቼ ነው የተፈጠሩት???
2. መጽሐፍ ቅዱስን ማንበብ እና ጸሎትን መጸለይ ለጀመረ ሰው ምን ጸሎትን ትመክሩኛላችሁ?
ለተባለው ጥያቄ የተሰጠ መልስ ነው ተከታተሉት
1. ምድር ለምን ተፈጠረች
ማለት አዳም ገነት እያለ ማለቴ ነው?
2. እኛ የምንኖረው የተጻፈልንን ነው ወይስ የምንኖረው ነው የሚጻፍልን
የሚሉት ጥያቄዎች የተመለሱበት ነው አዳምጡት
የቆረበ ሰው በሰንበት ውሃ ቢያልቅበት ቀድቶ መጠጣት ይችላል ወይ? ሰንበትን ማፍረስ አይሆንም ወይ?
ለሚለው ጥያቄ የተመለሰ መልስ እና ስለ ሰንበት አከባበር የተሰጠ ማብራሪያ አዳምጡት።
እግዚአብሔርም የሠራውን ሥራ በሰባተኛው ቀን ፈጸመ፤ በሰባተኛውም ቀን ከሠራው ሥራ ሁሉ ዐረፈ።
እግዚአብሔርም ሰባተኛውን ቀን ባረከው ቀደሰውም፤ እግዚአብሔር ሊያደርገው ከፈጠረው ሥራ ሁሉ በእርሱ ዐርፎአልና። ይለናል ዘፍ ፪÷፪ ስለዚህ እግዚአብሔር መፍጠርን በ፮ኛው ቀን ከፈፀመ (ከጨረሰ) እኛ መቼ ነዉ የተፈጠርነው?
ሰኔ 21 ለሚከበረው የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
#ሰኔ_20_እና_21
👉 ከእመቤታችን 33ቱ በዓላት አንዱ ነው፤ ህንጸተ ቤተክርስቲያን ይባላል።
የመጀመሪያዋ ቤተክርስቲያን የታነጸው በዛሬዋ ቀን ነው አናጺውም እራሱ ባለቤቱ ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ነው፤ ቦታው ፊልጰስዩስ ነው፤ ቤተክርስቲያኗ የተሰየመችው ደግሞ በእመቤታችን ስም ነው።
ጴጥሮስ፤ ዮሐንስ በርናባስና ሌሎችም ሐዋርያት በፊልጰስዩስ ተሰብስበው ሳለ ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በኪሩቤል ጀርባ ላይ ሆኖ እልፍ አእላፍ መልአክትን አስከትሎ ይወርዳል እመቤታችን በቀኙ ነበረች፤ 3 ድንጋዮችን አንስቶ ጎተታቸው እንደ ሰም ተለጠጡ እንደ ግድግዳም ሆኑ ዳግመኛም የብርሃን ምሰሶ ወረደ በሰማያዊቷ እየሩሳሌም አምሳያ አድረጎ አነጻት ሁለንተናዋም ተጠናቀቀ፤ ዳግመኛ በበነጋው ሰኔ 21 ቀን እመቤታችንን እና ቅዱሳን መልአክትን አስከትሎ ይወርዳል ቅዳሴ ቀድሶ ለሐዋርያቱ አቆረባቸው ፍጹም ደስታም ሆነ።
ከዚህ በኃላ ሐዋርያት ከጌታ እንዳዩት በዓለም ዞረው ቤተክርስቲያን አንጸዋል። ከዚያ በፊት የነበረው የነሶሎሞን ቤተ መቅደስ የአይሁድ ምኩራብ የአይሁድ ስርዓተ አምልኮ መፈጸሚያ እንጂ የአዲስ ኪዳን የቁርባንም ሆነ የጥምቀት ስርዓት መፈጸሚያ አልነበረም፤ ታዲያ ሐዋርያት የት ነበር ህዝቡን የሚያጠምቁት የሚያቆርቡት ካሉ በየሰው ቤት ነበር።
ዳግመኛ በዛሬዋ ቀን ታላቁ ነብይ ኤልሳዕ አረፈ። ይህ ነብይ በ 12 ጥማድ በሬ ሲያርስ ቴስቢያዊው ነብዩ ኤልያስ ተከተለኝ አለው ምንም ሳያቅማማ ሀብት ንብረቱን ትቶ ተከተለው፤ ኤልያስ በእሳት ሰረገላ ከማረጉ በፊት ምን እንዳደርግልህ ትፈልጋለህ ይለዋል ባንተ ላይ ያደረ ጸጋ መንፈስ ቅዱስ እጥፍ ድርብ ሆኖ ይደርቢኝ ይለዋል፤ እንደ ቃሉ ሆነለት ተደረገለት፤ ኤልያስ አንድ ሙት ሲያስነሳ ኤልሳዕ ሁለት ሙት አስነስቷል፤ ኤልያስ አንድ ጊዜ ባህር ሲከፍል ኤልሳዕ ሁለት ጊዜ ባህር ከፍሏል።
የእምቤታችንን የኤልሳዕ ጋን ይላታል ኤልሳ የመረረውን ውኃ እንዳጣፈጠ እመቤታችንም ይህን መራራ ዓለም ጌታን በመውለዷ አጣፍጣዋለች፤ የዚህ ነብይ ድንቅ ታሪኩ 2ኛ ነገስት ላይ በስፋት ተጽፏል ሰኔ 20 ቀን እረፍቱ ነው ቤተክርስቲያን የዛሬውን ቀን እመቤታችንን እና ነብዩን አስባ ትውላለች።
ከበዓሉ ያሳትፈን የእመቤታችን ምልጃና ረዳትነት አይለየን!
💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤️
*የ ሙስሊም ስጋ መብላት ችግር አለው ?
ፈጣሪ ምን ሰራህ እንጂ ምን በላህ አይልም(የተፈቀዱ ምግቦች)ይላሉ
*ፀበል ስንጠመቅ እርቃናችንን መሆን አለብን ወይስ በልብስ?
ፀበል/ጸበል ❌
ጠበል✅ ትክክለኛው ፊደል ይህ ነው
ሰላም ለሁላችሁ ይሁን የእግዚአብሔር ቤተሠቦች
የእኔ ጥያቄ እጅግ በጣም ብዙ ነው ግን ከብዙው ጥቂቱን ልበል
1,አለማዊ ህይወትንና መንፈሳዊ ህይወትን እንዴት አብሮ ማስኬድ ይቻላል በተለይ በዚህ ወቅት?
2, ሰው መክሊቱን እንዴት ነው ማግኘት የሚችለው?በጣም ደክሞኛል በመፈለግ
3,ፍቅርን እንዴት እንገልፀዋለን? መግለጫው ምንድነው? ሁሉም አይነት ፍቅርን ማለቴ ነው!
4,እዴት ነው ሁሉንም ሠው ማስደሠት የሚቻለው?
5,አንዳዴ በጣም ይከፋኛል እንዴት ላስወግደው?
*የ ሙስሊም ስጋ መብላት ችግር አለው ?
ፈጣሪ ምን ሰራህ እንጂ ምን በላህ አይልም(የተፈቀዱ ምግቦች)ይላሉ
*ፀበል ስንጠመቅ እርቃናችንን መሆን አለብን ወይስ በልብስ
🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨
ሠላም የዝማሬ ዳዊት ተከታታዮቻችን🙏
ዛሬም የጥያቄ እና መልስ መርኀ ግብራችንን እንቀጥላለን ለአሁን የተመረጡ እና የሚመለሱ ጥያቄዎች 👇👇👇
ማቴ 7:23 ላይ ክርስቶስ
"እኔ አላውቃችሁም ከእኔ ወግዱ ብሎ ይመሰክርባቸዋል" ይላል እና ክርስቶስ አምላክ ከሆነ እንዴት ነው ይመሰክብባችኋል የተባለው።
የሚል ነው መልሱን አዳምጡት👇👇👇
መልካም አዳር
14፤ ከማያምኑ ጋር በማይመች አካሄድ አትጠመዱ፤ ጽድቅ ከዓመፅ ጋር ምን ተካፋይነት አለውና? ብርሃንም ከጨለማ ጋር ምን ኅብረት አለው?
Читать полностью…ለእዚህኛው ጥያቄ መልስ
👉ማንኛውም አይነት የጸሎት መጽሐፍ ሴት ልጅ በወር አበባዋ ጊዜ ማንበብ፣መጸለይ መደባበስ ትችላለች የሚከለክላት ነገር የለም።
የማትችለው ነገር
👉ቤተመቅደስ አለመግባት
👉ቤተክርስቲያን 40 ክንድ መራቅ ወይም ቅጽሩ ጋር መሆን እና ከእዛ አለመዝለቅ
👉ጠበል አለመጠመቅ
እነዚህ ናቸው እንጂ ጠበል እራሱ በወር አበባ ጊዜ መጠጣት ትችላለች።
🙏እባካችሁ ማሳሰቢያ ለሁሉም እንድታስተላልፉ የምንፈልገው የወር አበባ መርገም አይደለም!!!
ከቃሉ እንደምንረዳው በየወሩ የሚመጣ አበባ ፍሬ(ልጅ) የሚገኝበት ነው። እንጂ መርገም አይደለም።
የሔዋን መርገም በክርስቶስ የመስቀል ላይ ዋጋ ተሽሯል። ይህንን ለዓለም ሁሉ ንገሩ ለሁሉም እህቶች ተናገሩ
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስም፣ በእንተ እግዝእትነ ማርያምም ሁለቱም የሚጀምሩት ከላይ ወደታች ነው።
👉እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ስንል ከጠቋሚ(ሌባ) ጣት ጀምሮ ወደ ታች ወርደን፣ የመሐል ጣታችን ላይ ከታች ወደ ላይ ወጥተን፣ቀለበት ጣታችን ላይ ወደ ታች ወርደን፣ የማርያም ጣት ላይ በስተመጨረሻ ከታች ወደ ላይ የምንወጣበት ነው።
👉በእንተ እግዝእትነ ማርያም ደግሞ ከማርያም ጣታችን ጀምሮ ወደ ታች ወርደን፣ የቀለበት ጣታችን ላይ ከታች ወደ ላይ ወጥተን፣መሐል ጣታችን ላይ ወደ ታች ወርደን፣ የጠቋሚ(ሌባ) ጣታችን ላይ ወደ ላይ የምንወጣበት ነው።
ይህም በአጭሩ ስንገልጸው እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ የሚለውን ያልነውን ተቃራኒ አቅጣጫ "በእንተ እግዝእትነ ማርያም" ማድረግ ማለት ነው
Matiwos 7:23 abzagnawn gze endemekerakerya netb slemitekemut "emesekrbachuhalw"milw lay??
Читать полностью…