ortodoxmezmur | Неотсортированное

Telegram-канал ortodoxmezmur - ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit

134932

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። . ዝማሬ ዳዊት የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ ትምህርቶች, መዝሙራት እና ወረባትን ከነዜማቸው ለማግኘት ቻናላችንን ይጎብኙ። ለማንኛውም ሀሣብ, ጥቆማ, አስተያየት @zmaredawit_messengerbot ላይ ቢያስቀምጡልን ይደርሰናል

Подписаться на канал

ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit

ስለዘፈን እህታችን ለጠየቀችው ጥያቄም መልስ በእዚሁ እንስጥበት
👇👇👇

ስለዘፈን የተዘጋጀ ትምህርት ስላለ ከርሱ አድምጡት

Читать полностью…

ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit

👆
👆
👆
👆
👆
👆

እነዚህ ከላይ የተላኩትን ትምህርቶች አዳምጧቸውና ወደ ቀጣይ ጥያቄዎች ዛሬ ማታ ወይም ነገ የምንቀጥል ይሆናል።

መልካም ሰንበት

Читать полностью…

ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit

1. ንስሐ ምን ማለት?
2.ንስሐ በመጽሐፍ ቅዱስ?
3.ንስሐ በምሳሌ ስንረዳው
4. ንስሐ ለመግባት ምን ያስፈልገኛል?
5. የንስሐ ጥቅሙ ምንድነው?
6. ንስሐ ለመግባት እፈራለሁ ምን ላድርግ?
7.ለካህናት ለምንድን ነው ንስሐችንን የምንናገረው?ቀጥታ ለእግዚአብሔር ለምንድነው የማንናገረው? የሚሉ ነጥቦች እና ሌሎችም በውስጡ ተካትተዋል እንድታዳምጡት እንጋብዛለን

መልካም ቀን

Читать полностью…

ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit

የተጠየቁትን ርዕሶቹን ስንጠቀልላቸው
1. ስለ ጸሎት
2. ቅዱስ ቁርባን
3. ስለ ንስሐ ናቸው ትምህርቶቹን አዳምጡት

Читать полностью…

ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit

ፀሎት ሳረግ ብዙ ነገር አስባለው ምን ላርግ

Читать полностью…

ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit

ሠላም የተወደዳችሁ የዝማሬ ዳዊት ቻናል ተከታታዮች። እንደሚታወቀው ከትላንት ጀምሮ።

ጥያቄዎቻችሁን በየትኛው ርዕስ ዙሪያ ስንቀበል የነበረ ሲሆን።

ለዛሬው ዕለት #4 ጥያቄዎችን ለመመለስ አስበናል ጥያቄዎቹ ከታች የተጠቀሱት ናቸው።

👉እነዚህን ጥያቄዎች የመረጥናቸው ከእዚህ በፊት በዝማሬ ዳዊት እንደ ትምህርት ተዘጋጅተው ስለነበር። እርሱን በማዳመጥ እንድትጀምሩ በማሰብ ነው።

🙏ተከታተሉ🙏

Читать полностью…

ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit

መጠየቅ ጀምሩ አሁን በውስጣችሁ ለብዙ ጊዜ ጥያቄ የሆኑባችሁን ጥያቄዎች

Читать полностью…

ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit

✝ የትኛውን የመዝሙሮችን ግጥምና ዜማቸውን ፈልገው አተዋል?

Читать полностью…

ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit

💒 ገብርሔር ❤️

የተፈጥሮን ፀጋ ያለ ስጋት ለገዳማውያን

በእግዚአብሔር እጅ መውደቅ ይሻላል ብለው ሰውነታቸውን በፊቱ መከራውን ያስችሏታል!

በገጠሪቷ ኢትዮጵያ ፣ በምድረበዳ ፣ በተራራ ፣ በዋሻ እና ጉድጓድ የሚኖሩ ገዳማውያን እናቶች የተፈጥሮን ሂደት ወይም የወርአበባ እንዴት ያስተናግዱት ይሆን?

ብዙ ሴት መነኮሳይት እናቶች እና እህቶች የተፈጥሮ ሂደት ፈተናቸው ነው!

በዓታቸውን ዘግተው ስለሀገር ሰላም ሌትተቀን ለሚጸልዩ ሴት መነኮሳያት ከሰኔ 5 እስከ ሐምሌ 5 የሚቆይ ልዩ የድጋፍ ማሰባሰቢያ መርሐግብር ተዘጋጅቷል!

ይህ ብቻ አይደለም በዚህ የድጋፍ ማሰባሰቢያ ዘመቻ በየገዳማቱ ላሉ በአልጋ ላይ ለቀሩ አረጋውያን መነኮሳት የንፅህና መጠበቅያ ከ1000 በላይ ዳይፐር እና ለ2000 ሴት መነኮሳት የ6ወር የንፅህና መጠበቅያ ፓድ እንዲሁም ከ40 በላይ የጤና ባለሙያዎች ለእነዚሁ ገዳማውያን ነፃ የህክምና አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅታችንን አጠናቀናል።

ለዚህ የበረከት ጥሪ እኔ ፣ አንቺ ፣ አንተ ሁላችንም ተጋብዘናል።

በአይነት ድጋፍ ማድረግ ለምትፈልጉ ሾላ የካ ፖሊስ ጣብያ ፊትለፊት እልፍ ፀጋ ህንፃ 4ተኛ ፎቅ መተው ያበርክቱ።

የህክምና ባለሞያዎች ሙያዊ እገዛችሁ ያስፈልገናል እና ኑ አብረን ገዳማውያንን እናክም።

ይህንን በጎ አላማ በገንዘብ መርዳት የምትፈልጉ

በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት
1000480421209

ወይም

በአቢሲኒያ ባንክ
95999328

ደብረ ቁስቋም በማለት በመለገስ ለገዳማውያን እናቶች እህቶች እንድረስላቸው!

ለበለጠ መረጃ፡-0912920992 ፣ 0923289169 ወይም 0986348964

የተፈጥሮን ፀጋ ያለ ስጋት ለገዳማውያን

Читать полностью…

ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit

5200 ሰዎች አሁን ላይ ይሄንን መልእክት አይታችሁታል። ግን የቻናሉ አባላት ቁጥር አሁንም አልጨመረም። ኧረ ኦርቶዶክሳዊያን ነቃ ብለን ሌሎች እህት ወንድሞቻችንን እናስገባ እና ለእውቀት ማግኛ የሚሆን ትልቅ ቻናል እናቁም።

ሁላችንም አሁን ቶሎ በሉ 100 ሰው ስልካችሁ ላይ ያሉትን ኦርቶዶክሳዊያን አስገቡ ወደ ቻናሉ።

Читать полностью…

ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit

ቅዳሴ መማር ፈልጋችሁ ጊዜ በማጣት፣ ቦታ በመራቅ ሳትማሩ ቀርታችኋል?

👉 እንግዲያውስ ማኅበራችን ማኅበረ ኀዳፌ ነፍስ በገና፣ክራር እና መሰንቆ ከማስተማር በተጨማሪ የቅዳሴ ትምህርትን ለምዕመናን ማስተማር ጀምሯል

❤️በነጻ ነው❤️

በገና፣ክራር እና መሰንቆ ትምህርቱ በአካል ሆኖ ፒያሳ የገበያ ማዕከል ሕንጻ ላይ የምናስተምር ሲሆን እነዚህ ትምህርቶች በክፍያ ናቸው። መማር ለምትፈልጉ በ0912085085 ደውሉልን።

👉የቅዳሴ ትምህርቱ ግን በነጻ የሚሰጥ ሲሆን ማድረግ የሚጠበቅባችሁ ከታች ያለውን የቲክቶክ ሊንክ በመጫን ወደ ቻናላችን በመግባት የተላኩትን የቅዳሴ ትምህርቶች በቀላሉ መማር ይሆናል።

Follow ማድረግ እና ቤተሰብ መሆን አይርሱ።

አሁኑኑ ይቀላቀላሉን 😇

https://vm.tiktok.com/ZM2kA6X1f/

Читать полностью…

ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit

🌺 ሰላም፡ለኵልክሙ ፡ የግእዝ ፡ ወዳጆች ፡ በሙሉ
እነሆ የሚታወቀው የ"ግእዝን በአንድ ወር" ኮርስ በ፰ኛው ዙር የኦንላይን ትምህርት ተመልሷል።

📜 በመሆኑም የግእዝ ቋንቋን መሠረታዊ ትምህርት ለጀማሪዎች ቀለል ባለና ዘመኑን በዋጀ መልኩ ለመስጠት ቅድመ ዝግጅታችንን በመጨረሳችን ከታች በተቀመጠው መሠረት ተመዝግበው ጥንታዊ ውዱ ቋንቋችንን እናጥና ፥ ዕንወቅ።

📖 የሚሰጠው ትምህርትየግእዝ ቋንቋ መሠረት (መሠረተ ግእዝ)
የሚጀምርበት ቀንሰኔ 5
🌐 የሚሰጥበት ቦታ በቴሌግራም

...........................
የመመዝገቢያና የበለጠ ማብራሪያ ቦታ በዚህ ገብተው ያግኙ👇
👉 [https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdugh4KZ5HpGX5Xh1jbX1LbAvgN5E6kGOkx7hD7nytXu5eLbA/viewform?usp=sf_link] 🤏
..........................................................

🆔 ከላይ ያለውን ሞልተው እንደጨረሱ @Geez202 በዚህ ገብተው ስምዎን በመላክ ID እና Link በመቀበል ምዝገባውን ያጠናቅቁ + ለበለጠ መረጃ ደውለው ያግኙን። ሠናይጊዜ።

🈸 መሠረተ፡ግእዝ
@MesereteGeez◦0977682046

Читать полностью…

ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit

መልካም ዜና

መምህር ኃይለ ማርያም ዘውዱ ከእስር ተፈተዋል።

ግንቦት 5 ቀን 2015 ዓ.ም ባሕር ዳር ከሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ተይዘው በአዲስ አበባ የፌደራል ወንጀል ምርመራ ቢሮ ውስጥ በእስር ላይ የነበሩት መምህር ኃይለ ማርያም ዘውዱ ከእስር መለቀቃቸውን ቤተሰቦቻቸው ለዝግጅት ክፍላችን አሳውቀዋል።

Читать полностью…

ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit

#ሐዋርያት_ተባበሩ ✞

ሐዋርያት ተባበሩ
በአዲስ ቋንቋ እየተናገሩ
ቃሉን አስተማሩ

ከዐረገ በኋላ በእስረኛው ቀን
ወደ ዓለም ላከው ጰራቅሊጦስን
በዝግ ቤት ውስጥ ቆዩ ቀኑን ሲጠብቁ
የተሰጣቸውን ተስፋውን እስኪያውቁ
#አዝ
ቀኑም ደረሰና ሃምሳኛው ዕለት
ተሰብስበው ሳሉ በአንድነት ጸሎት
መንፈስ ቅዱስ ታየ በነደ እሳት
#አዝ
ያ የተናገረው ያ የተስፋ ቃል
ወረደ ከሰማይ በእሳት አምሣል
ጴጥሮስ አሳመነ ሦስት ሺ ነፍሳት
ያን ጊዜ ገሊላ በሰጠው ትምህርት
#አዝ
ከሦስት አካል አንዱ መንፈስ ቅዱስን
ልኮ አናገራቸው ሁሉን በልሳን

መዝሙር
ኪነጥበብ ወልደቂርቆስ

"ድንገት እንደሚነጥቅ ዓውሎ ነፋስ ከሰማይ ድምፅ መጣ ተቀምጠው የነበሩበትንም ቤት ሁሉ ሞላው።
እንደ እሳትም የተከፋፈሉ ልሳኖች ታዩአቸው፤ በያንዳንዳቸውም ላይ ተቀመጡባቸው  በሁሉም መንፈስ ቅዱስ ሞላባቸው"
ሐዋ ፪፥፩-፬

#ሼር
💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤️

Читать полностью…

ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit

#አሥራ_ሁለቱ_ሐዋርያት ✞

አሥራ ሁለቱ ሐዋርያት
ምንኛ ዕድለኞች ናቸው (፪)
ጸጋ መንፈስቅዱስ በጽዮን
አዳራሽ የወረደላቸው (፪)

ዞረው እንዲያስተምሩ በየምድባቸው(፪)
የዓለም ሁሉ ቋንቋ (፪)ተገለጸላቸው
#አዝ
ጴጥሮስ ሲጠባበቅ ያንን የተስፋ ቃል(፪)
መጣ መንፈስቅዱስ(፪) በነበልባል አምሳል(፪)
#አዝ
ደቀ መዛሙርቱ በመንፈስ ቢሰክሩ(፪)
ጉሽ ጠጅ ነው ብለው(፪)አይሁድ ተናገሩ
#አዝ
በጴጥሮስ ስብከት ጽድቅን የተመኙ(፪)
ሦስት ሺ አማኞች(፪) ባንድ ቀን ተገኙ
#አዝ
እንደ ባረክኻቸው ሐዋርያትን(፪)
አቤቱ ጌታ ሆይ(፪)እኛንም ባርከን(፪)

ከዚህም በኋላ እንዲህ ይሆናል፤ መንፈሴን በሥጋ ለባሽ ሁሉ ላይ አፈስሳለሁ፤ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁም ትንቢት ይናገራሉ፥ ሽማግሌዎቻችሁም ሕልምን ያልማሉ፥ ጐበዞቻችሁም ራእይ ያያሉ፤
፤ ደግሞም በዚያ ወራት በወንዶችና በሴቶች ባሪያዎች ላይ መንፈሴን አፈስሳለሁ፤
ኢዩ፪-፳፰፥፳፱

#ሼር
💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤️

Читать полностью…

ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit

zefen mesmat or zefen mezfen hatiat new ende🧐

Читать полностью…

ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit

✝️በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን::✝️

እንደምን አመሻችሁ የተወደዳችሁ ኦርቶዶክሳውያን እህቶቼ እና ወንድሞቼ?

በእዚህ ድምጽ ውስጥ የሚዳሰሱት ነጥብ

🌹ቅዱስ ቁርባን ምንድነው? ምን ማለት ነው?

🌹ቅዱስ ቁርባን መቀበል እፈልጋለሁ ግን በእዚህ እድሜዬ እችላለሁ?

🌹ቅዱስ ቁርባን በሐዲስ ኪዳን እና በብሉይ ኪዳን

🌹ቅዱስ ቁርባን ለመቀበል ምን አይነት ዝግጅት ማድረግ አለብን?(ወደ ሥጋ ወ ደሙ ከመቅረባችን በፊት; በቀረብን ጊዜ; ከተቀበልን በኃላ ምን ማድረግ አለብን?)

🌹የአምላካችንን ቅዱስ ሥጋ ና ደም በመቀበላችን ምንደነው በህይወታችን የምናገኘው ጥቅም?

🗣በይሳኮር🙏

Читать полностью…

ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit

እንደምን አደራችሁ እህቶቼ እና ወንድሞቼ?

ክርስቶስ ኢየሱስ ተወልዶላቹህል: እናንተም አባቴ ሆይ ከልደትህ ጀምሮ እስከ ስቅለትህ በልባችን ውስጥ ኑርልን; ፍቅርህን ሳልብን; የአባትነት ፍቅርህ ከአቅማችን በላይ ሆኖ ሁል ጊዜ ስናስብህ እንባችን በፍቅርህ ይፍሰስ😭😭😭

ኑሮዬ;ውሎዬ; ደስታዬ አንተ ሁንልኝ::

ሰዎች የማማርህ/ሽ ምሥጢር ምንድነው? እንደዚህ ሰላምን ማግኘትሽ? እያሉ ሲጠይቁኝ ትላንትናዬን በቁስሉ ያጠፋልኝ: ዛሬዬን በሩህሩህ አይኖቹ የሰራልኝ; ገደሉን በእቅፉ ያሻገረኝ;

በማየት ብቻ ልቤን የሚያውቅብኝ

አባቴ;ጌታዬ;ሠላሜ;ወዳጄ; እግዚአብሔር ነው ብለን የምንመሰክርበትን ዕለት እርሱ ያድለን::

😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇😇በእዚህ ድምጽ ውስጥ😇😇😇😇😇

1.ጸሎት ምን እንደሆነ
2.ጸሎት መጀመርያ ማን እንደ ጀመረ?
3.ጸሎት ስናደርግ ልባችን ሁል ጊዜ ይሰራረቃል አይደል?
ለእርሱ መፍትሔው ምንድነው?
እና ሌሎችም

እንድታዳምጡ እጋብዛለሁ

Читать полностью…

ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit

የንስሀ አባት ስንይዝ ንስሀ አባታችን ለኛ ምን ምንድነው ሚያደርጉልን

Читать полностью…

ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit

እንዴት አመሻችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ስለ ንስሃ የንስሃ አባት እንዴት መያዝ እንችላለን መልካም አባት ብዙ ጊዜ ይባላል እንዴት ነው የምናውቀው መልካምነታቸውን ብታስረዱኝ በሰፊው
ክብር ይስጥልኝ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው

Читать полностью…

ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit

✝✝✝✝ማሳሰቢያ✝✝✝✝

1. ጥያቄ መጠየቅ ነው እንጂ የምትችሉት። መመለስም ሆነ መከራከር፣መውቀስ አትችሉም።

2. የእራሳችሁን ብቻ ጥያቄ አቅርቡ እንጂ በግል አውሩኝ ምናምን የሚል መልእክት የሚልኩ ሰዎች።

ግሩፑን ስለሚያውኩ ከግሩፑ የምናስወጣ ይሆናል።

Читать полностью…

ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit

አዲስ መጽሐፍ በገበያላይ

#ኦርታዶክሳዊ_ወጣት_እና_ፈተናዎቹ

#ዮጋ በስፊው ተዳሰዋል
ዲን ዳግማዊ ሰሎሞን አዘጋጅቶታል።ወንድሜ ዲን ዳግማዊ
#ኦርቶዶክስ_መልስ_ናት የሚል መጽሐፍ አስነብቦን ነበር።

የጀርባ ዋጋ
#320ብር
ዋና አከፋፋይ
አርጋኖን መጻሕፍት መደብር Areganon Book Store
በCBE 1365 ለሚያስገቡ 250ብር ብቻ።

#አንዱን_ርዕስ_እንጋብዛችሁ
#ዘፈን_ለማቆም_ምን_ላድርግ? (የብዝዎቻችን_ጥያቄ_ነው አይደል?)
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://www.facebook.com/groups/271884238121590/permalink/647188570591153/?mibextid=Nif5oz

#አርጋኖን_መጻሕፍት_መደብር_5ኪሎ_ቅድስት_ማርያም_ዋናው_በር_ፊትለፊት_ሽዋ_ዳቦ_መነጽር_ቤቶቹ_ውስጥ_ወይም_በ0912044752_0925421700_ይደውሉ!
/channel/BetMetsahfte

Читать полностью…

ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit

የሀገራ አቀፍ የቤተ ክርስቲያን ወቅታዊ ጉዳይ አስተባባሪ ኮሚቴ አባላትን የፍርድ ሁኔታ በተመለከተ ቅዱስ ሲኖዶስ ደብዳቤ ጽፏል።

በቅዱስ ሲኖዶስ መልካም ፍቃድ ጥር 18 ቀን 2015 ዓ.ም የተዋቀረው የሀገራ አቀፍ የቤተ ክርስቲያን ወቅታዊ ጉዳይ አስተባባሪ ኮሚቴ ሰብሳቢ ቀሲስ አክሊል ዳምጠው እና ጸሐፊው መምህር ተሾመ በየነ በእስር ላይ እንደሚገኙ ይታወቃል።

የእነዚህን ሁለት አገልጋዮች የፍርድ ሁኔታ በተመለከተ ቅዱስ ሲኖዶስ በዛሬው ዕለት ለፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት አራዳ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ በጻፈው ደብዳቤ ኮሚቴው ቤተክርስቲያን የጣለችበትን ኃላፊነት ለመወጣት ሌት ከቀን ተግቶ እየሠራ መሆኑን በመጥቀስ ግንቦት 13 ቀን 2015 ዓ.ም በኮሚቴው የተሰጠው መግለጫ የዚህ ሥራ አካል መሆኑን አሳውቋል።

በተጨማሪም በመግለጫው ላይ ቤተ ክርስቲያን የተፈጸመ ወንጀል አለ ብላ እንደማታምን በመግለጽ ወንጀል እንኳን ቢኖር በቤተ ክርስቲያን ሥርዓት የሚዳኝ መሆኑን ጠቅሷል።

በመጨረሻም ፍርድ ቤቱ ጉዳዩን ከግምት በማስገባት የአገልጋዮቹ የዋስትና መብት ተጠብቆ ከእስር እንዲፈቱ ጠይቋል።

Читать полностью…

ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit

በክልል ትግራይ ካሉ ብፁዓን አባቶች ጋር
የተፈጠረውን ችግር ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለመፍታት እየተሠራ እንደሆነ የሰላም ልዑኩ ገለጸ ።

የመግለጫው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ይነበባል

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ
አምላክ አሜን !!!

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን
የሰላምና የስምምነት ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የካቲት 7 ቀን 2015 ዓ.ም በቅዱስነታቸው ፊርማ ባወጣው ደብዳቤ በትግራይ ክልል የተከሰተውን ጦርነት ተከትሎ በካህናት ፣ በምእመናን ፣ በገዳማትና በአድባራት ላይ ስለደረሰው ጉዳት የተሰማንን ጥልቅ ሐዘን በይፋ መግለጹ ይታወሳል።

በግንቦት ወር ባካሄደው የርክበ ካህናት ምልዓተ ጉባኤም በክልል ትግራይ የሚገኙ አባቶቻችን የሚያነሱትን ቅሬታ በተመለከተ ጉዳዩ በውይይትና በህግ የሚፈታበት መንገድ እንዲፈጠር ቀደም ሲል በቅዱስ ሲኖዶስ የተሰየመው ኮሚቴ ሥራውን እንዲቀጥል መመሪያ ሰጥቶ ችግሩ በሰላማዊ መንገድ እንዲፈታ ውሳኔ አስተላልፏል።

የተቋቋመው ኮሚቴም ችግሩ በሰላማዊ መንገድና በስምምነት መቋጨት የሚችልበትን አቅጣጫ በመቀየስ በርካታ የቅድመ ውይይት ተግባራትን ሲያከናውን ቆይቷል።ወደፊትም የቅዱስ ሲኖዶስን መመሪያ በመቀበል ችግሩ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ቀኖና ቤተ ክርስቲያንን በተከተለ አግባብ መፍትሔ እንዲያገኝ ለማድረግ የሚቻለውን ሁሉ ለማድረግ ደፋ ቀና እያለ ይገኛል።

በክልል ትግራይ የሚገኙ ብፁዓን አባቶቻችን የሚያነሷቸው ጥያቄዎች ሁሉ ቀኖና ቤተ ክርስቲያንን በተከተለ  አግባብ ለመፍታት ቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያናችን የምታደርገውን የእናትነት እንቅስቃሴ በማዛባት ልዩነት እንዲሰፋና የቤተክርስቲያናችን ተቋማዊ አንድነት እንዲናጋ ሌት ተቀን የሚጥሩ አንዳንድ የሚዲያ ተቋማትም ችግሩ ዘለቄታዊ መፍትሔ እንዳያገኝ ሆን ብለው እየሠሩ እንደሚገኙ እንገነዘባለን።

ይሁንና ችግሩ የሚፈታው በእልህና በቁጣ ልዩነትን በማስፋትና በመራራቅ ሳይሆን በሰከነ መንገድ በሰለጠነ አስተሳሰብና ቀኖና ቤተ ክርስቲያንን መሠረት ባደረገ በግልጽ ውይይት መሆኑን በመገንዘብ የችግሩ መነሻዎችን አሁን ያሉበትን ደረጃና ወደፊት ሊደረግ የሚገባ የሚባሉ ነጥቦችን በመለየት በውይይት መፍታትና በመጨረሻ ጉዳዩን በእርቀ ሰላም ማጠቃለል እንደሚገባም ኮሚቴው በጽኑ ያምናል።

ስለሆነም በክልል ትግራይ የሚገኙ ብፁዓን አባቶቻችን ቀደምት አባቶቻችን ለሃይማኖታቸው አንድነትና መስፋፋት እንዲሁም ለቀኖና ቤተ ክርስቲያን መጠበቅ የከፈሉትን መስዋዕትነት መሠረት በማድረግ የቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያናችሁ አንድነትና ሉዓላዊነት በጽናት በመቆም ተፈጠሩ የሚባሉ ችግሮችን ሁሉ በዝርዝር ለማቅረብ ለውይይት ዝግጁ እንድትሆኑ መልእክታችንን እያስተላለፍን የምታቀርቧቸውን የውይይት ነጥቦች መሠረት በማድረግ ችግሮቹን በስምምነት ለመፍታት ቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያናችን ዝግጁ መሆኗን እንወዳለን።

በዚህም የውይይትና የሰላም መልእክታችን ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ያስተላለፈችውን ጥሪ በመቀበል በአጭር ጊዜ ውስጥ ለውይይትና ለስምምነት ዝግጁ እንድትሆኑ ጥሪያችንን እያስተላለፍን በቅርብ ቀናት ውስጥ የሰላም ልዑኩ ለውይይት ወደ ክልል ትግራይ መቀሌ ከተማ ስለሚጓዝ በጋራ በምናደርጋቸው ቦታና ጊዜ የውይይትና የስምምነት ጉባኤ የሚደረግ ይሆናል።

የፌዴራል መንግሥትና የክልል ትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደርም ችግሩ በሰላማዊ መንገድና ቀኖና ቤተ ክርስቲያንን በጠበቀ መልኩ መፍትሔ ያገኝ ዘንድ የሚደረገውን ጥረት ሁሉ በመደገፍና ለውይይቱ ምቹ ሁኔታዎችን በመፍጠር አስፈላጊውን ትብብር እንዲያደርግልን በዚሁ አጋጣሚ መልእክታችንን ለማስተላለፍ እንወዳለን።

አምላካችን እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሀገራችንንና ሕዝባችንን ይባርክ !

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን
  የሰላምና የስምምነት ኮሚቴ

                      ሰኔ 5 ቀን 2015 ዓ.ም
                      አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

Читать полностью…

ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit

🫸ሠላም የዝማሬ ዳዊት ቻናል ተከታታዮች🫷

👉ዛሬ አዲስ challenge ይዘንላችሁ መጥተናል

ይህ መንፈሳዊ ቻናላችን የተለያዩ ትምህርቶችን፣መዝሙሮችን እና ወቅታዊ ዜናዎችን ስናቀርብ እንደቆየን ይታወቃል። በጊዜ ሂደት ግን የቻናል ተከታታዮቻችን እየቀነሱ የመጡ ሲሆን።

በእዚህ ሳምንት ግን ሁላችንም የእዚህ ቻናል ቤተሰቦች ቻናላችንን በተሻለ ደረጃ ማሳደግ ስላለብን። እስከ አሁን በመንፈሳዊ ትምህርቶች ስናስተምራችሁ እንደነበረው አሁን ከእናንተ ደግሞ የምንፈልገው ነገር አለ ይህም፦

1. ስልካችሁ ላይ ያሉትን ኦርቶዶክሳዊ ሰው ሁሉ ወደ ቻናላችን አሁኑኑ አድ በማድረግ ወደ ቻናላችን አስገቧቸው።

2. ቴሌግራም ላይ ለምታውቋቸው ጓደኞቻችሁ ሁሉ የቻናላችንን ሊንኮች ላኩላቸው እና ይቀላቀሉ።

ቢያንስ በዛሬ ምሽት ከ145,400 ወደ ድሮው ቁጥራችን 160,000 መግባት አለብን።

👉ስለዚህ ውድ እህት ወንድሞቻችን ያላችሁን አቅም ሁሉ በመጠቀም ይህንን ቻናል ዛሬውኑ ታሳድጉታላችሁን?

የእናንተ ድጋፍ እኛን ደግሞ ላቀድናቸው የተለያዩ ተከታታይ ትምህርቶች ብርታት ይሆነናል።

🌸ዝማሬ ዳዊት🌸