ortodoxmezmur | Неотсортированное

Telegram-канал ortodoxmezmur - ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit

134932

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። . ዝማሬ ዳዊት የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ ትምህርቶች, መዝሙራት እና ወረባትን ከነዜማቸው ለማግኘት ቻናላችንን ይጎብኙ። ለማንኛውም ሀሣብ, ጥቆማ, አስተያየት @zmaredawit_messengerbot ላይ ቢያስቀምጡልን ይደርሰናል

Подписаться на канал

ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit

ሰላምሽ ዛሬ ነው

ሰላምሽ ዛሬ ነው እየሩሳሌም
ወደአንች መጥቷልና አምላክ ዘላአለም/2/ 
ሆሣእና በአርያም እያሉ ዘመሩ 
ሕፃናት በኢየሩሳሌም 

አንቺ ቤተልሄም የዳዊት ከተማ
የሕዝቦችሽ ብርሃን መጣልሽ በግርማ/2 /
ኪሩቤል መንበሩን የሚሸከሙለት
መስቀል ተሸከመ ሊሆነን መድኃኒት /2 /

የኢየሱስን ሕማም ደናግልም አይተው
እያለቀሱለት ሄዱ ተከትለው /2/ 

💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤️

Читать полностью…

ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit

​​በዝማሬ ዳዊት Tube የተላለፉ ትምህርቶች

1⃣ ኦርቶዶክስ እና የዓለም እምነቶች
https://youtu.be/HXh1IUuBOrE
2⃣ እግዚአብሔርን እንዴት መውደድ እንዳለብን
https://youtu.be/Asx80GdsDDE
3⃣ 666 እና የውጭ ዘፋኞች
https://youtu.be/3iFggkALrws
4⃣ ዘፈን እንዴት ተፈጠረ? ማንስ አስተማረን?
https://youtu.be/1P421kYHutU
5⃣ ስለ ቶ መስቀል ክፍል 1
https://youtu.be/qevNJ5hYQ90
6⃣ ስለ ቶ መስቀል ክፍል 2
https://youtu.be/3H0FkrKbg9A
7⃣ ስለ ቶ መስቀል የመጨረሻው ክፍል
https://youtu.be/2QB2Ra7FHf8
8⃣ ሴጋ የፈጸመ የተክሊል ጋብቻ ይገባዋልን?
https://youtu.be/hnt5Y1F4TDY
9⃣ በጸሎት መሀል ወሬ ማውራት
https://youtu.be/2VsM6cVwgcU
1⃣0⃣ ቅዠት ምንድን ነው?
https://youtu.be/m6eD1pzyIWM
1⃣1⃣ የምግብ ሰዓት ጸሎት
https://youtu.be/pjBReIJQ-Q4
1⃣2⃣ የምእመናን አለባበስ ምን ይመስላል
https://youtu.be/fKuDfxWKUyY
1⃣3⃣ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እና ፕሮቴስታንት ክፍል አንድ
https://youtu.be/HBb3vZBZqzs
1⃣4⃣ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እና ፕሮቴስታንት ክፍል ሁለት
https://youtu.be/PbmNFCYro4I
1⃣5⃣ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እና ፕሮቴስታንት የመጨረሻው ክፍል
https://youtu.be/1NKzUoqtucs
1⃣6⃣ ስለ ቅዱስ ቁርባን ክፍል አንድ
https://youtu.be/Oji7daT4obw
1⃣7⃣ ንስሐ መግባት ለምን እንፈራለን?
https://youtu.be/kIkhOnUJm_A
1⃣8⃣ ሕማማት
https://youtu.be/NMHnlH0YLEE
1⃣9⃣ ስለ ዓቢይ ጾም
https://youtu.be/uErRRCkMsU0
2⃣0⃣ ዘጠኙ አጾማት
https://youtu.be/ZV7iwQS8mEk
2⃣1⃣ ለፓስተር ዳዊት የተሰጠ ምላሽ
https://youtu.be/hK473EGk0qs
2⃣2⃣ ለዮናታን አክሊሉ የተሰጠ ምላሽ
https://youtu.be/m8sFeVaja4I
2⃣3⃣ ጸሎት ምንድን ነው?
https://youtu.be/ZFYd4X-eGBo
2⃣4⃣ ክርስቲያናዊ የሆነ ጾም እንዴት እንጹም
https://youtu.be/ZV7iwQS8mEk
2⃣5⃣ ከፍቅረኛዬ ጋር ወደፊት ስለምንጋባ አሁን ግንኙነት ብንፈጽምስ?
https://youtu.be/ZV7iwQS8mEk
2⃣6⃣ ግብረ አውናን ምንድነው?
https://youtu.be/1XgZf6hq8bs
2⃣7⃣ ቅዱስ ቁርባን ለመቀበል ማድረግ ያለብን ዝግጅት?
https://youtu.be/TQeWVmN47PY
2⃣8⃣ ስለ መጽሐፍ ቅዱስ? 81 ወይስ 66
https://youtu.be/Iggo8ws7quM


በዝማሬ ዳዊት የተላለፉ አጭር ታሪኮች

1⃣ የሰይጣን ጥያቄ
https://youtu.be/mHGEluQCJNY
2⃣ ባላገሩ
https://youtu.be/Kcftb4CReyg

👉 የልደት (ገና) መዝሙሮች
https://youtu.be/iSWmxwIJAac
👉 የጥምቀት መዝሙሮች
https://youtu.be/ESAE29ZvF3o
👉 አጫብር ወረብ
https://youtu.be/phssFP3KCRg
👉 መጾሙን ይጾማል - የበገና መዝሙር
https://youtu.be/q0TcGVnRGb4
👉 ማን ይመራመር - የበገና መዝሙር
https://youtu.be/dHqXNw_27R8
👉 የሰርግ መዝሙሮች
https://youtu.be/Xyc7R1Gk2Fs
👉 ዓለምን ዞሬ አየሁት? - የበገና
https://youtu.be/YP5ugEAYQRg
👉 ስለ ቸርነትህ - የበገና
https://youtu.be/KGBhL_7pA1c

ለሁሉም ሼር ያድርጉ ላላወቁት እናሳውቅ!
Subscribe ማድረግዎን እንዳይዘነጉ

Читать полностью…

ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit

👉🏼 የበዓለ ወልድ / የጌታችን ጽንሰት /
•••
አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም መጋቢት ሃያ ዘጠኝ በዚች ቀን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የከበረ መልአክ ገብርኤል የምሥራች የነገረበት ድኅነትን የተመላች ታላቅ በዓል ናት በዚህም የከበረ ወንጌል ምስክር ሁኗል እንዲህ ሲል፦
•••
ኤልሳቤጥ ከፀነሰች በኋላ በስድተኛው ወር መልአኩ ገብርኤል የገሊላ ክፍል የሆነች ናዝሬት ወደምትባል አገር ከዳዊት ወገን ለሆነ ዮሴፍ ለሚባል ሰው ወደታጨች ወደ አንዲት ድንግል ከእግዚአብሔር ዘንድ ተላከ።
•••
የድንግሊቱም ስም ማርያም ነው። መልአኩም ወደርሷ ገብቶ ደስተኛ የሆንሽ ደስ ይበልሽ ጸጋን የተመላሽ ሆይ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋራ ነው አንቺ ከሴቶች ተለይተሽ የተባረክሽ ነሽ አላት። እርስዋም አይታ ከንግግሩ የተነሣ ደንግጣ እንዴት እንዲህ ያለ ሰላምታ ይቀበሏል ብላ አሰበች።
•••
መልአኩም እንዲህ አላት ማርያም ሆይ በእግዚአብሔር ዘንድ ባለሟልነትን አግኝተሻልና አትፍሪ። እነሆ ትፀንሻለሽ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ ስሙንም ኢየሱስ ትዪዋለሽ እርሱ ታላቅ ነው የልዑል እግዚአብሔር ልጅም ይባላል። እግዚአብሔር አምላክም የአባቱን የዳዊትን ዙፋን ይሰጠዋል ለያዕቆብ ወገንም ለዘላለም ነግሦ ይኖራል ለመንግስቱም ፍጻሜ የለውም።
•••
ማርያምም መልአኩን ወንድ ሳላውቅ ይህ እንደምን ይሆናል አለችው።መልአኩም መልሶ እንዲህ አላት መንፈስ ቅዱስ መጥቶ ያድርብሻል የልዑል ኃይልም ያጸናሻል ከአንቺ የሚወለደው ከሶስቱ አካል አንዱ የልዑል እግዚአብሔር ልጅ ይባላል።
•••
እነሆ ዘመድሽ ኤልሳቤጥም እርስዋ ደግሞ በእርጅናዋ ፀንሳለች ወንድልጅም  አገኘች ለእርስዋም መካን ትባል ለነበረችው ይህ ስድስተኛ ወር ነው ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና። ማርያምም እነሆኝ የእግዚአብሔር አገልጋይ እንደ ቃልህ ይሁንልኝ አለችው።
•••
ያን ጊዜም ድንግል ስትሆን ረቂቅ ፅንስን ተቀበለች የእግዚአብሔር አካላዊ ቃል ወልድ ዋህድ ለኩነተ ሥጋ ወርዶአልና ይህም አንድ ባሕርይ አንድ ህልውና ሲሆን ከሦስቱ አካላት አንዱ ነው ከዓለም መፈጠር አስቀድሞ የነበረ በማይመረመር ድንቅ በሆነ ተዋሕዶ እንዴትም እንደሆነ በማይታወቅ በቅድስት ድንግል ማርያም ማሕፀን አደረ ፅንስ ሆኖ ኖረ።
•••
በዚያን ጊዜም የኋላ ኋላ መለየት ከቶ የሌለውን ፍጹም ሰውነት ነሥቶ ተዋሐደ መለኮቱ ከትስብእቱ ጋራ ያለ መለያየት አንድ ሆኖአልና። ይቺም ዕለት የበዓላት ሁሉ በኵር ናት በእርሷም የዓለም ድኅነት ተጀምሮዋልና። ለጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስም ከቸር አባቱና ይቅር ባይ ከሆነ መንፈስ ቅዱስ ጋር ክብር ምስጋና ለዘላለሙ ይሁን አሜን።
•••
( ስንክሳር ዘወርኀ መጋቢት ፳፱ )

Читать полностью…

ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit

🎬  🛑ሁሉም ይስማ! አሳ በጾም ወቅት ይበላል ወይስ አይበላም? ምንድን ነው ማስረጃው? ከምንስ የመጣ ጥያቄ ነው?
👤 ዝማሬ ዳዊት ቲዩብ

⚠️ ትምህርቱን ከስር ባስቀመጥነው LINK ያገኙታል!
https://youtu.be/CdFJrQM8DyI
https://youtu.be/CdFJrQM8DyI

Читать полностью…

ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit

​​በዝማሬ ዳዊት Tube የተላለፉ ትምህርቶች

1⃣ ኦርቶዶክስ እና የዓለም እምነቶች
https://youtu.be/HXh1IUuBOrE
2⃣ እግዚአብሔርን እንዴት መውደድ እንዳለብን
https://youtu.be/Asx80GdsDDE
3⃣ 666 እና የውጭ ዘፋኞች
https://youtu.be/3iFggkALrws
4⃣ ዘፈን እንዴት ተፈጠረ? ማንስ አስተማረን?
https://youtu.be/1P421kYHutU
5⃣ ስለ ቶ መስቀል ክፍል 1
https://youtu.be/qevNJ5hYQ90
6⃣ ስለ ቶ መስቀል ክፍል 2
https://youtu.be/3H0FkrKbg9A
7⃣ ስለ ቶ መስቀል የመጨረሻው ክፍል
https://youtu.be/2QB2Ra7FHf8
8⃣ ሴጋ የፈጸመ የተክሊል ጋብቻ ይገባዋልን?
https://youtu.be/hnt5Y1F4TDY
9⃣ በጸሎት መሀል ወሬ ማውራት
https://youtu.be/2VsM6cVwgcU
1⃣0⃣ ቅዠት ምንድን ነው?
https://youtu.be/m6eD1pzyIWM
1⃣1⃣ የምግብ ሰዓት ጸሎት
https://youtu.be/pjBReIJQ-Q4
1⃣2⃣ የምእመናን አለባበስ ምን ይመስላል
https://youtu.be/fKuDfxWKUyY
1⃣3⃣ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እና ፕሮቴስታንት ክፍል አንድ
https://youtu.be/HBb3vZBZqzs
1⃣4⃣ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እና ፕሮቴስታንት ክፍል ሁለት
https://youtu.be/PbmNFCYro4I
1⃣5⃣ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እና ፕሮቴስታንት የመጨረሻው ክፍል
https://youtu.be/1NKzUoqtucs
1⃣6⃣ ስለ ቅዱስ ቁርባን ክፍል አንድ
https://youtu.be/Oji7daT4obw
1⃣7⃣ ንስሐ መግባት ለምን እንፈራለን?
https://youtu.be/kIkhOnUJm_A
1⃣8⃣ ሕማማት
https://youtu.be/NMHnlH0YLEE
1⃣9⃣ ስለ ዓቢይ ጾም
https://youtu.be/uErRRCkMsU0
2⃣0⃣ ዘጠኙ አጾማት
https://youtu.be/ZV7iwQS8mEk
2⃣1⃣ ለፓስተር ዳዊት የተሰጠ ምላሽ
https://youtu.be/hK473EGk0qs
2⃣2⃣ ለዮናታን አክሊሉ የተሰጠ ምላሽ
https://youtu.be/m8sFeVaja4I
2⃣3⃣ ጸሎት ምንድን ነው?
https://youtu.be/ZFYd4X-eGBo
2⃣4⃣ ክርስቲያናዊ የሆነ ጾም እንዴት እንጹም
https://youtu.be/ZV7iwQS8mEk
2⃣5⃣ ከፍቅረኛዬ ጋር ወደፊት ስለምንጋባ አሁን ግንኙነት ብንፈጽምስ?
https://youtu.be/ZV7iwQS8mEk
2⃣6⃣ ግብረ አውናን ምንድነው?
https://youtu.be/1XgZf6hq8bs
2⃣7⃣ ቅዱስ ቁርባን ለመቀበል ማድረግ ያለብን ዝግጅት?
https://youtu.be/TQeWVmN47PY
2⃣8⃣ ስለ መጽሐፍ ቅዱስ? 81 ወይስ 66
https://youtu.be/Iggo8ws7quM


በዝማሬ ዳዊት የተላለፉ አጭር ታሪኮች

1⃣ የሰይጣን ጥያቄ
https://youtu.be/mHGEluQCJNY
2⃣ ባላገሩ
https://youtu.be/Kcftb4CReyg

👉 የልደት (ገና) መዝሙሮች
https://youtu.be/iSWmxwIJAac
👉 የጥምቀት መዝሙሮች
https://youtu.be/ESAE29ZvF3o
👉 አጫብር ወረብ
https://youtu.be/phssFP3KCRg
👉 መጾሙን ይጾማል - የበገና መዝሙር
https://youtu.be/q0TcGVnRGb4
👉 ማን ይመራመር - የበገና መዝሙር
https://youtu.be/dHqXNw_27R8
👉 የሰርግ መዝሙሮች
https://youtu.be/Xyc7R1Gk2Fs
👉 ዓለምን ዞሬ አየሁት? - የበገና
https://youtu.be/YP5ugEAYQRg
👉 ስለ ቸርነትህ - የበገና
https://youtu.be/KGBhL_7pA1c

ለሁሉም ሼር ያድርጉ ላላወቁት እናሳውቅ!
Subscribe ማድረግዎን እንዳይዘነጉ

Читать полностью…

ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit

ለኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን
ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት
ለዋልታ ኢንፎርሜሽን ማዕከል
ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት
ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
ለሁሉም ክልላዊ መንግሥታት የሚዲያ ተቋማት

ጉዳዩ፡- የቤተክርስቲያናችንን መንፈሳዊና ማኅበራዊ አገልግሎትን የተመለከቱ ዘገባዎችን በሚዛናዊነት በመሥራት እንድትሳተፉ ስለማሳወቅ፡፡

Читать полностью…

ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit

🎬 ጥያቄ ክፍል አንድ ፤ ከምዕመናን ለተጠየቁ ጥያቄዎች የተሰጠ መልስ!

ሰላም ኦርቶዶክሳውያን ጥያቄ ነበረኝ

1.በሥዕል ጊዜ የሃጥአን ሥዕል ሲሳል ግማሽ ፊታቸው ብቻ የሚሳለው ለምንድን ነው?
2.በቤተ ክርስቲያን ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፓትርያሪክ ከተሾመ ቡሃላ በእረፍተ ስጋ ካልተለየ በቀር ተሸሮ ሌላ አይሾምም ይህ የሆነበት ምሳሌነቱ ምንድንው?
👤 ዝማሬ ዳዊት ቲዩብ

⚠️ ከስር ባስቀመጥነው LINK ያገኙታል!
https://youtu.be/ESGWjQG1VqQ
https://youtu.be/ESGWjQG1VqQ

Читать полностью…

ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit

#በስራዬ

በስራዬ የት ይሆን መግቢያዬ(፬)
ጨነቀኝ ጠበበኝ ኸረ ወዲያልኝ
ጨነቀኝ ጠበበኝ ነፍሴ ወዲያልኝ

ተሽክሜ የኃጢያት ክምር(፪)
ይመሻል ይነጋል በከንቱ ስዞር(፪)
ገሰገሰ ቀኑ ጨለመብኝ(፪)
ዋ ለነብሴ ምንም ስንቅ አልያዝኩኝ(፪)
#አዝ
በድያለሁ ወዳንተ ጮሃለሁ
ይቅር በለኝ እማፀንሃለሁ
ችላ አትበለኝ ከፊትህ ቆሜያለሁ(፪)
#አዝ
አለፈብኝ በከንቱ ጊዜዬ(፪)
እየጓጓሁ ለዚች ለሥጋዬ(፪)
በንስሐ ሳላጥበው እድፌን(፪)
ልትደርስ ነው ያች ፈተና ቀን(፪)

መዝሙር
ኪነጥበብ ወልደቂርቆስ

"በደላችንን ይቅር በለን"
ማቴ፮፥፲፪

💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤️

Читать полностью…

ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit

ሆሳዕናን በ ፃድቃኔ ማርያም
ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ፃድቃኔ ማርያም ሼርርርር 
የምንሳለማቸው ገዳማት
✅ ሽብሻቦ ማርያም
✅ ፃድቃኔ ማርያም
✝ የችግር ጊዜ ደራሿ
✝ የህመም ጊዜ ፈዋሿ
✝ የገዳማት እናት ስውሯ ጽላት
✝ የዘርዓ ያእቆብ እመቤት
#ደብረ_ምጥማቅ_ፃድቃኔ_ማርያም_ገዳም
     በእለተ እሁድ ሚያዚያ 01/8/2015  ዓ.ም ታላቅ ጉዞ አዘጋጅታለችና ተገኝታችሁ ጠበሏን ተጠምቃችሁ ቅዱስ ወንጌል ተምራችሁ በገዳሙ አባቶች ተባርካችሁ ለነፍሳችሁ እረፍት ለስጋችሁ ድህነት ታገኙ ዘንድ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን
#ወደ_ጻድቃኔ_ማርያም_መንፈሳዊ_ጉዞ
            >መነሻ       >መመለሻ  
              ሚያዝያ  1 ደርሶ መልስ
የጉዞ ዋጋ > 650
         ከሙሉ መስተንግዶ ጋር
                 🚕  ትራንስፖርት
           🍲  ምሳ
      🥤   ውሃ

✔ መነሻ ቦታ
⓵ ፒያሳ ጊዮርጊስ
⓶ መገናኛ ውሃ ታንከር ጋር
⓷ ወሰን ጣፉ አደባባይ  ጋር
መመዝገቢያ ቦታ ይደውሉ ይመዝገቡ
ለበለጠ መረጃ :- እታች ባሉ ቁጥሮች ይደውሉ
➠   +251907748876
       +251986677077
      
< በዚህ ይደውሉ
     #አዘጋጅ_ማዕዶት_መንፈሳዊ_ጉዞ_ማኅበር
ለጉዞ መረጃ /channel/ENATEZ

Читать полностью…

ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit

​​​​ኒቆዲሞስ

👉 የዐቢይ ጾም ሰባተኛ ሳምንት
🎤 በመምህር ቀሲስ ዶ/ር ዘበነ ለማ

💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤️

Читать полностью…

ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit

24/07/2015 ዓ.ም

በዕለቱ ቅዳሴ ሰዓት የሚነበቡ መልዕክታት፣ወንጌልና ምስባክ።

ሮሜ. ፯፥፩ - ፲፪፤
፩ ዮሐ. ፬፥፲፰ - ፍ፤
ግብ ሐዋ. ፭፥፴፬ - ፍ፤

የዕለቱ ምስባክመዝ ፲፮፥፫
ሐወፅከኒ ሌሊተ ወፈተንኮ ለልብየ፤
አመከርከኒ ወኢተረክበ ዓመፃ በላዕሌየ፤
ከመ ኢይንብብ አፉየ ግብረ እጓለ እመሕያው።

ትርጉም
በሌሊት ጎበኘኸኝ ልቤንም ፈተንኸው፤
ፈተንኸኝ ዓመፅ አልተገኘብኝም፤
የሰውን ሥራ አፌ እንዳይናገር።

የዕለቱ ወንጌል፦ ዮሐ ፫፥፩ - ፲፪
ቅዳሴ፦ ዘእግዝእትነ ማርያም

👉 @ortodoxmezmur

Читать полностью…

ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit

#ታላቅ_መንፈሳዊ_ጉዞ
          
#መጋቢት_24_ተክለሃይማኖት
     
#ደብረሊባኖስ
ስልክ  ፦  
+251907748876
              
+251986677077

ጻዲቅን በጻዲቅ ስም የሚቀበል የጻዲቁን ዋጋ ያገኛል (ማቴ 10:41)

👉ተክለአብ ተክለወልድ ተክለመንፈስ ቅዱስ (የሥላሴ ተክል)
👉አባታችን ጻድቅ ተክለሃይማኖት
👉ማዕዶት መንፈሳዊ ጉዞ ማኅበር ደብረሊባኖስ ተክለሃይማኖት ገዳም የደርሶ መልስ ጉዞ አዘጋጅቷል ፈጥነው ይመዝገቡ
የጉዞ ዋጋ
    ደርሶ መልስ መስተንግዶን ጨምሮ
/500
 ብር/
✔ መነሻ ቦታ
⓵ ፒያሳ ጊዮርጊስ 12:00
⓶  አዲሱ ገበያ     12:30
መመዝገቢያ ቦታ ይደውሉ ይመዝገቡ
ለበለጠ መረጃ :- እታች ባሉ ቁጥሮች ይደውሉ

በዚህ ይደውሉ ➡️0907748876
                         
0986677077
ለጉዞ መረጃ /channel/ENATEZ

Читать полностью…

ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit

መስቀል ላይ ያየሁት ፍቅር

መስቀል ላይ ያየሁት ፍቅር (2)
ይቀሰቅሰኛል ለስሙ እንድዘምር (2)

ፊቱን እየፀፉት/ እየተንገላታ (2)
በጦር እየወጉት /ይሰጣል ይቅርታ (2)
እነርሱ እየጠሉት/ እርሱ ይወዳቸዋል (2)
አስረው ሲጎትቱት/ ይከተላቸዋል (2)
#አዝ
ፃድቁን ሃጥእ ነው/ እውነትን ሃሰት (2)
እያሉ ሲጮሁ /ይሰቀል ይሙት (2)
እየመረመረው/ ፍጡር ፈጣሪን (2)
ክርስቶስን አስሮ/ ፈታው በርባንን (2)
#አዝ
ጀርባውን ሲገርፉት በሚያቃጥል ጅራፍ
በምህረት ያዛቸው በይቅርታው እቅፍ (2)
ጨክነው ሲያጠጡት መራራ ሃሞት (2)
ደሙን አፈሰሰ ጎኑን ሲወጉት (2)
#አዝ
ግምጃን አለበሱት/ ቀሚሱን ገፈው (2)
በራሱም አኖሩ/ እሾህ ጎንጉነው (2)
የአይሁድ ንጉስ ሆይ/ እያሉ ዘበቱ (2)
ለህይወት ሆናቸው/ የክርስቶስ ሞቱ (2)

ሊቀ-መዘምራን
ዲያቆን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤️

Читать полностью…

ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit

🔰የመምህር ሲሳይ ደምሴ መዝሙሮች

💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤️

Читать полностью…

ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit

#ታላቅ_መንፈሳዊ_ጉዞ
          
#መጋቢት_24_ተክለሃይማኖት
     
#ደብረሊባኖስ
ስልክ  ፦  
+251907748876
              
+251986677077

ጻዲቅን በጻዲቅ ስም የሚቀበል የጻዲቁን ዋጋ ያገኛል (ማቴ 10:41)

👉ተክለአብ ተክለወልድ ተክለመንፈስ ቅዱስ (የሥላሴ ተክል)
👉አባታችን ጻድቅ ተክለሃይማኖት
👉ማዕዶት መንፈሳዊ ጉዞ ማኅበር ደብረሊባኖስ ተክለሃይማኖት ገዳም የደርሶ መልስ ጉዞ አዘጋጅቷል ፈጥነው ይመዝገቡ
የጉዞ ዋጋ
    ደርሶ መልስ መስተንግዶን ጨምሮ
/500
 ብር/
✔ መነሻ ቦታ
⓵ ፒያሳ ጊዮርጊስ 12:00
⓶  አዲሱ ገበያ     12:30
መመዝገቢያ ቦታ ይደውሉ ይመዝገቡ
ለበለጠ መረጃ :- እታች ባሉ ቁጥሮች ይደውሉ

በዚህ ይደውሉ ➡️0907748876
                         
0986677077
ለጉዞ መረጃ /channel/ENATEZ

Читать полностью…

ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit

ሆሳዕና እምርት

ሆሳዕና እምርት እንተ አቡነ ዳዊት
ቡርክት እንተ ትመጽእ መንግስት

💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤️

Читать полностью…

ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit

🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌿🌿🌿🌿
እንኳን አደረሳቹ ሆሳዕናን በፃድቃኒ ማርያም
#ታላቅ_መንፈሳዊ_መንፈሳዊ_ጉዞ
          
#ሚያዚያ_1_ፃድቃኔ_ማርያም_ገዳም
ስልክ  ፦  
+251907748876
              
+251986677077
                    
>እናንተ ፍቅሯ የበዛላቹ
>ደግነቶን ያያቹ
>በፈዋሽ ጸበሏ የዳናቹ
>በእምነቶ ተዳብሳችሁ ተዓምሯን የገለጸችላቹ
>በሰው የማይፈታውን እንቆቅልሽ የፈታችላቹ
>ከወደቃቹበት አንስታ በክብር ማማ ላይ ያቆመቻቹ
>ውለታዋ ያለባቹ ሁሉ..........ኑ..........ዙሪያዋን ከበን እናመስግናት እናታችን ሁላችንንም በምህረት አደባባይ  በኢትዮጵያ በጻድቃኔ ማርያም የመትታይበት  እናታችን እንደ እኛ ኃጥያት ሳይሆን እንደ ልጇ ቸርነት ይቅር ባይነት ትረዳን ዘንድ ምልጃዋ በረከቷ ይደርሰን ዘንድ ሚያዚያ 1 ማዕዶት መንፈሳዊ ጉዞ ማኅበር ኑ ደጇን እንሳለም ይላችኋል
 
#ወደ_ጻድቃኔ_ማርያም_መንፈሳዊ_ጉዞ
            >መነሻ       >መመለሻ  
              መያዚያ 1 ደርሶ መልስ
የጉዞ ዋጋ > 650
         ከሙሉ መስተንግዶ ጋር
                 🚕  ትራንስፖርት
           🍲  ምሳ
      🥤   ውሃ

✔ መነሻ ቦታ
⓵ ፒያሳ ጊዮርጊስ  11:30
⓶ መገናኛ ውሃ ታንከር ጋር
⓷ ወሰን ጣፉ አደባባይ  ጋር
መመዝገቢያ ቦታ ይደውሉ ይመዝገቡ
ለበለጠ መረጃ :- እታች ባሉ ቁጥሮች ይደውሉ
➠  
+251907748876
      
+251986677077
      
< በዚህ ይደውሉ
    
#አዘጋጅ_ማዕዶት_መንፈሳዊ_ጉዞ_ማኅበር
ለጉዞ መረጃ /channel/ENATEZ

Читать полностью…

ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit

🎬  🛑 ልጆቻችንን ለታቦት እንስጥ ወይስ ለክርስትና እናት እና አባት? ከእናንተ ለተጠየቀው ጥያቄ የተሰጠ መልስ
👤 ዝማሬ ዳዊት ቲዩብ

⚠️ መልሱን ከስር ባስቀመጥነው LINK ያገኙታል!
https://youtu.be/MGu9vE6vImw
https://youtu.be/MGu9vE6vImw

እናንተም ያላችሁን ጥያቄዎች መጠየቅ ትችላላችሁ!

Читать полностью…

ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit

🎬  🛑 በዐቢይ ጾም ይህንን ማድረግ በጣም ከባድ ነው እስከ ውግዘትም ያደርሳል! ሁላችሁም መስማት ይኖርባቹሀል!
👤 ዝማሬ ዳዊት ቲዩብ

⚠️ ከስር ባስቀመጥነው LINK ይመልከቱ!
https://youtu.be/D1bTSYbnGaM
https://youtu.be/D1bTSYbnGaM

Читать полностью…

ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit

🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌿🌿🌿🌿
እንኳን አደረሳቹ ሆሳዕናን በፃድቃኒ ማርያም
#ታላቅ_መንፈሳዊ_መንፈሳዊ_ጉዞ
          
#ሚያዚያ_1_ፃድቃኔ_ማርያም_ገዳም
ስልክ  ፦  
+251907748876
              
+251986677077
                    
>እናንተ ፍቅሯ የበዛላቹ
>ደግነቶን ያያቹ
>በፈዋሽ ጸበሏ የዳናቹ
>በእምነቶ ተዳብሳችሁ ተዓምሯን የገለጸችላቹ
>በሰው የማይፈታውን እንቆቅልሽ የፈታችላቹ
>ከወደቃቹበት አንስታ በክብር ማማ ላይ ያቆመቻቹ
>ውለታዋ ያለባቹ ሁሉ..........ኑ..........ዙሪያዋን ከበን እናመስግናት እናታችን ሁላችንንም በምህረት አደባባይ  በኢትዮጵያ በጻድቃኔ ማርያም የመትታይበት  እናታችን እንደ እኛ ኃጥያት ሳይሆን እንደ ልጇ ቸርነት ይቅር ባይነት ትረዳን ዘንድ ምልጃዋ በረከቷ ይደርሰን ዘንድ ሚያዚያ 1 ማዕዶት መንፈሳዊ ጉዞ ማኅበር ኑ ደጇን እንሳለም ይላችኋል
 
#ወደ_ጻድቃኔ_ማርያም_መንፈሳዊ_ጉዞ
            >መነሻ       >መመለሻ  
              መያዚያ 1 ደርሶ መልስ
የጉዞ ዋጋ > 650
         ከሙሉ መስተንግዶ ጋር
                 🚕  ትራንስፖርት
           🍲  ምሳ
      🥤   ውሃ

✔ መነሻ ቦታ
⓵ ፒያሳ ጊዮርጊስ  11:30
⓶ መገናኛ ውሃ ታንከር ጋር
⓷ ወሰን ጣፉ አደባባይ  ጋር
መመዝገቢያ ቦታ ይደውሉ ይመዝገቡ
ለበለጠ መረጃ :- እታች ባሉ ቁጥሮች ይደውሉ
➠  
+251907748876
      
+251986677077
      
< በዚህ ይደውሉ
    
#አዘጋጅ_ማዕዶት_መንፈሳዊ_ጉዞ_ማኅበር
ለጉዞ መረጃ /channel/ENATEZ

Читать полностью…

ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit

እንኳን አደረሳቹ ሆሳዕናን በፃድቃኒ ማርያም
#ታላቅ_መንፈሳዊ_መንፈሳዊ_ጉዞ
          
#ሚያዚያ_1_ፃድቃኔ_ማርያም_ገዳም
ስልክ  ፦  
+251907748876
              
+251986677077
                    
>እናንተ ፍቅሯ የበዛላቹ
>ደግነቶን ያያቹ
>በፈዋሽ ጸበሏ የዳናቹ
>በእምነቶ ተዳብሳችሁ ተዓምሯን የገለጸችላቹ
>በሰው የማይፈታውን እንቆቅልሽ የፈታችላቹ
>ከወደቃቹበት አንስታ በክብር ማማ ላይ ያቆመቻቹ
>ውለታዋ ያለባቹ ሁሉ..........ኑ..........ዙሪያዋን ከበን እናመስግናት እናታችን ሁላችንንም በምህረት አደባባይ  በኢትዮጵያ በጻድቃኔ ማርያም የመትታይበት  እናታችን እንደ እኛ ኃጥያት ሳይሆን እንደ ልጇ ቸርነት ይቅር ባይነት ትረዳን ዘንድ ምልጃዋ በረከቷ ይደርሰን ዘንድ ሚያዚያ 1 ማዕዶት መንፈሳዊ ጉዞ ማኅበር ኑ ደጇን እንሳለም ይላችኋል
 
#ወደ_ጻድቃኔ_ማርያም_መንፈሳዊ_ጉዞ
            >መነሻ       >መመለሻ  
              መያዚያ 1 ደርሶ መልስ
የጉዞ ዋጋ > 650
         ከሙሉ መስተንግዶ ጋር
                 🚕  ትራንስፖርት
           🍲  ምሳ
      🥤   ውሃ

✔ መነሻ ቦታ
⓵ ፒያሳ ጊዮርጊስ  11:30
⓶ መገናኛ ውሃ ታንከር ጋር
⓷ ወሰን ጣፉ አደባባይ  ጋር
መመዝገቢያ ቦታ ይደውሉ ይመዝገቡ
ለበለጠ መረጃ :- እታች ባሉ ቁጥሮች ይደውሉ
➠  
+251907748876
      
+251986677077
      
< በዚህ ይደውሉ
    
#አዘጋጅ_ማዕዶት_መንፈሳዊ_ጉዞ_ማኅበር
ለጉዞ መረጃ /channel/ENATEZ

Читать полностью…

ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit

ሆሳዕናን በ ፃድቃኔ ማርያም
ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ፃድቃኔ ማርያም ሼርርርር 
የምንሳለማቸው ገዳማት
✅ ሽብሻቦ ማርያም
✅ ፃድቃኔ ማርያም
✝ የችግር ጊዜ ደራሿ
✝ የህመም ጊዜ ፈዋሿ
✝ የገዳማት እናት ስውሯ ጽላት
✝ የዘርዓ ያእቆብ እመቤት
#ደብረ_ምጥማቅ_ፃድቃኔ_ማርያም_ገዳም
     በእለተ እሁድ ሚያዚያ 01/8/2015  ዓ.ም ታላቅ ጉዞ አዘጋጅታለችና ተገኝታችሁ ጠበሏን ተጠምቃችሁ ቅዱስ ወንጌል ተምራችሁ በገዳሙ አባቶች ተባርካችሁ ለነፍሳችሁ እረፍት ለስጋችሁ ድህነት ታገኙ ዘንድ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን
#ወደ_ጻድቃኔ_ማርያም_መንፈሳዊ_ጉዞ
            >መነሻ       >መመለሻ  
              ሚያዝያ  1 ደርሶ መልስ
የጉዞ ዋጋ > 650
         ከሙሉ መስተንግዶ ጋር
                 🚕  ትራንስፖርት
           🍲  ምሳ
      🥤   ውሃ

✔ መነሻ ቦታ
⓵ ፒያሳ ጊዮርጊስ
⓶ መገናኛ ውሃ ታንከር ጋር
⓷ ወሰን ጣፉ አደባባይ  ጋር
መመዝገቢያ ቦታ ይደውሉ ይመዝገቡ
ለበለጠ መረጃ :- እታች ባሉ ቁጥሮች ይደውሉ
➠   +251907748876
       +251986677077
      
< በዚህ ይደውሉ
     #አዘጋጅ_ማዕዶት_መንፈሳዊ_ጉዞ_ማኅበር
ለጉዞ መረጃ /channel/ENATEZ

Читать полностью…

ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit

Watch "ስለ ቅዱስ ቁርባን? ወጣትነት እና ቅዱስ ቁርባን? - Kidus Kurban ክፍል አንድ" on YouTube
https://youtu.be/Oji7daT4obw

Читать полностью…

ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit

Watch "ሕማማት እና የሕማማት ሳምንት ትርጓሜ - የስቅለት ቀን ምን እያልን እንሰግዳለን? የመጨረሻው ክፍል - ke hosaina eske Himamat በዲ/ን ዳግም" on YouTube
https://youtu.be/NMHnlH0YLEE

Читать полностью…

ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit

ኒቆዲሞስ

ኒቆዲሞስ ኒቆዲሞስ ክቡር
ሌቱን በብርሃን የሚማር መምህር

በጨለማው ግርማ ኮከብ የደመቀ
በመከራው ፅናት ይህን ዓለም ናቀ
መምህር ሆኖ ሳለ ከመማር ያልራቀ
የትዕቢትን ጅረት በትህትና ተዋርዶ አደረቀ

ረቢ ሰገደ በመንፈቀ ሌሊት ለረቢ
አኮኑ አፅባይት እምነ አፅባይት የአቢ
ረቢ ሰገደ በመንፈቀ ሌሊት ለረቢ
አዝ
ፍርሃትን በሚጥል ፍፁም ፍቅር ያደረ
ከመስቀል አውርዶ ጌታውን ቀበረ
የመግነዙን በፍታ በሽቶ አከበረ
ከመቅደሱ አንቀፅ ላይረሳ አምድ ሆኖ ታጠረ

ረቢ ሰገደ በመንፈቀ ሌሊት ለረቢ
አኮኑ አፅባይት እምነ አፅባይት የአቢ
ረቢ ሰገደ በመንፈቀ ሌሊት ለረቢ
አዝ
ለሊትም ለሊት ዕውቀትን ነገረች
ህጉን ለሚያስበው ምክር አለኝ እያለች
ከጨለማ ሀጢያት ነግታ ብርሃን ከአየች
እንደ ኒቆዲሞስ ነፍስህም ተምራ ተመለሰች

ረቢ ሰገደ በመንፈቀ ሌሊት ለረቢ
አኮኑ አፅባይት እምነ አፅባይት የአቢ
ረቢ ሰገደ በመንፈቀ ሌሊት ለረቢ

ዲያቆን ዘማሪ ቀዳሚፀጋ
💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤️

Читать полностью…

ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit

​​​​​​ኒቆዲሞስ - የዐብይ ጾም ሰባተኛ ሳምንት።

''እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም አለው። ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም። ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው፥ ከመንፈስም የተወለደ መንፈስ ነው። (ዮሐ 3:3-6)

ጌታችን ወደዚህ ምድር መጥቶ የምስራቹን ቃል ሲያውጅ እስራኤላውያን የተቀበሉት በተደበላለቀ ስሜት ነበር። በአንድ በኩል ሕዝቡ ለብዙ ዘመናት በባርነት ሲገዛ ስለነበር ከሮማውያን ቅኝ ግዛት ነጻ የሚያወጣቸው መሲህ ይፈልጋሉ፡፡

በሌላ በኩል ደግሞ ሕዝቡ ለብዙ ዘመናት በባርነት ቀንበር ስለደከመ ተስፋ በመቁረጥ ተዳክሞ ነበር፡፡ መሲህ ቢመጣ እንኳ ይመጣል ብለው የሚጠብቁት ጦር ይዞ ሰራዊት አስከትሎ ነው ብለው ያምኑ ነበር፡፡ ስለዚህም ነው ክርስቶስን መሲህ ነኝ ብሎ ሲመጣ ለመቀበል ፈቃደኞች አልነበሩም፡፡

ምክንያቱ ደግሞ ጦር ሳይዝ ሰራዊት ሳያስከትል እንዲሁ ባዶ እጁን አርነት ላወጣችሁ መጥቻለሁ እያለ ደጋግሞ ተናግሯልና ነው፡፡ ምንም እንኳ አብዛኛው እስራኤላዊ የክርስቶስን መሲህነት ቢጠራጠርና ባይቀበለውም፣ በፍጹም እምነት እስከ መጨረሻው የተከተሉትም ነበሩ፡፡

ለዚህም ትልቅ ማሳያ የሚሆነን ከፈሪሳውያን ወገን የሆነ ኒቆዲሞስ የተባለ አይሁዳዊ ነው፡፡

ቅድስት ቤተክርስቲያንም ይህን ታላቅ ሰው ለማዘከር የዐቢይን ጾም ሰባተኛ እሁድ በእርሱ ስም ሰይማ ታከብረዋለች። ተከታዮቿ ምዕመናንም የእርሱን አሰረ ፍኖት እንዲከተሉ ትመክራለች ታስተምራለችም፡፡

=> ኒቆዲሞስ ማነው?

፩. ኒቆዲሞስ ፈሪሳዊ ነው 《ዮሐ 3-1》
፪. ኒቆዲሞስ የአይሁድ አለቃ ነው《ዮሐ 3-1》
፫. ኒቆዲሞስ መምህረ እስራኤል ነው《ዮሐ 3-10》
፬. ኒቆዲሞስ ምሁረ ኦሪት ነው 《ዮሐ 7-51》

=> ኒቆዲሞስ ምን አደረገ?

ለምስጢረ ጥምቀት መገለጥ ምክንያት ሆነ 《ዮሐ 3:1-21)
አዋቂ ነን የሚሉትን አሳፈራቸው 《ዮሐ 7-51》
ጌታን ለመገነዝ በቃ 《ዮሐ 19-38》

=> ከኒቆዲሞስ ምን እንማር?
አትኅቶ ርእስ ጎደሎን ማወቅ የእውነት ምስክር《ስምዐ ጽድቅ》መሆን ትግሃ ሌሊት እስከ መጨረሻ መጽናት በአጠቃላይ ከኒቆዲሞስ ህይወት ብዙ ቁምነገሮችን እንማራለን፡፡

የኒቆዲሞስ በሌሊት ገስግሶ መምጣት ለምስጢረ ጥምቀት ትምህርት መገለጥ ምክንያት እንደሆነ ሁሉ በቅዳሴው በኪዳኑ በሰዓታቱ በማኅሌቱ መገኘትና መሳተፍ ረቂቅ የሆነው ሰማያዊ ምሥጢር ፍንትው ብሎ አንዲገለጥልን ምክንያት ነውና በምሥጢራት በመሳተፍ ራስን ዝቅ በማድረግ ለታላቅ ክብር እንድንበቃ የእርሱ መልካም ፈቃድ ይሁንልን፡፡

የዕለቱ ምስባክ፦ "ሐወጽከኒ ሌሊተ ወፈተንኮ ለልብየ። አመከርከኒ ወኢተረክበ ዓመፃ በላዕልየ። ከመ ኢይንብብ አፉየ ግብረ እጓለ እመ ሕያው"። መዝ17፥3-4። የሚነበበው ወንጌል ዮሐ3፥1-12። የሚቀደሰው ቅዳሴ የእመቤታችን የማርያም ቅዳሴ ነው። መልካም በዓልና የጾም ጊዜ ለሁላችንም ይሁንልን።


ወስብሐት ለእግዚአብሔር
💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤️

Читать полностью…

ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit

🔰የመጋቤ ስብሐት አለሙ አጋ መዝሙሮች ቁ.2

💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤️

Читать полностью…

ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit

#ታላቅ_መንፈሳዊ_ጉዞ
          
#መጋቢት_24_ተክለሃይማኖት
     
#ደብረሊባኖስ
ስልክ  ፦  
+251907748876
              
+251986677077

ጻዲቅን በጻዲቅ ስም የሚቀበል የጻዲቁን ዋጋ ያገኛል (ማቴ 10:41)

👉ተክለአብ ተክለወልድ ተክለመንፈስ ቅዱስ (የሥላሴ ተክል)
👉አባታችን ጻድቅ ተክለሃይማኖት
👉ማዕዶት መንፈሳዊ ጉዞ ማኅበር ደብረሊባኖስ ተክለሃይማኖት ገዳም የደርሶ መልስ ጉዞ አዘጋጅቷል ፈጥነው ይመዝገቡ
የጉዞ ዋጋ
    ደርሶ መልስ መስተንግዶን ጨምሮ
/500
 ብር/
✔ መነሻ ቦታ
⓵ ፒያሳ ጊዮርጊስ 12:00
⓶  አዲሱ ገበያ     12:30
መመዝገቢያ ቦታ ይደውሉ ይመዝገቡ
ለበለጠ መረጃ :- እታች ባሉ ቁጥሮች ይደውሉ

በዚህ ይደውሉ ➡️0907748876
                         
0986677077
ለጉዞ መረጃ /channel/ENATEZ

Читать полностью…

ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit

አለምን ዞሬ አየሁት

አለምን ዞሬ አየሁት
ሁሉን በተራ ቀመስኩት /2/
ፈፅሞ የለም /2/
ሰላም እንደ ልጂሽ ቤት

ሀብቴን ንብረቴን ጨረስኩና
ጉልበቴ ሁሉ ደከመና /2/
ጎስቋላ ሆንኩኝ /2/
ደካማ የሌለው ጤና

ስቃ አሳስቃ ተቀብላ
መልኳን አስውባ ተኳኩላ /2/
ዛሬ ጣላችኝ /2/
ይቺ አለም አይረባም ብላ

የትላንትናው ወዳጆቼ
ዛሬ ሲሆኑ ጠላቶቼ /2/
ባክኜ ቀረሁ /2/
በዓለም ላይ ተንከራትቼ

የአባቴ ቤት ሲናፍቀኝ
ፍቅሩ ምህረቱ ትዝ ሲለኝ
ሁሉንም ትቼ/2/
ድንግል ሆይ ዛሬ መጣሁኝ

ልጁም አንድባል ባይገባኝ
ባሪያህ እሆን ዘንድ ቢፈቅድልኝ /2/
ጎስቋላ ልጁ ደካማ ልጁ
ድንግል ሆይ ዛሬ መጣሁ

እናቴ አንቺን ንቄ ትቼ
የአባቴን ቤት እረስቼ
ተሰቃየሁን ተንከራተትኩኝ
ልደሰት ባለም ገብቼ

አባቴ ሲያየኝ ተደስቶ
ጎረቤቶቹን ሁሉን ጠርቶ
ሠርጉን ደገስ /2/
የበደልኩትን ረስቶ

እስካሁን ድረስ በድያለው
አለም ደና ሁኝ አብቅቻለው
ወደ አባቴ ቤት/2/
ዳግመኛ ተመልሻለው

©ማኅበረ ቅዱሳን
💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤️

Читать полностью…

ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit

ሰበር ዜና

የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ የሦስቱን አባቶችና የ20ቹን መነኮሳት ውግዘት ከዛሬ 21/07/2015 ዓ/ም ጀምሮ ማንሳቱን በመግለጫው አሳወቀ።

ውግዘቱ የተነሳላቸው ቤተ ክርስቲያን በሰጠቻቸው ማዕረግ እንዲጠሩም ገልጿል።

በዚህ መሠረት ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ ፣ብፁዕ አቡነ ኤዎስጣቴዎስ ብፁዕ አቡነ ዜና ማርቆስ ተብለው እንደሚጠሩና ወደ ነበረ የአባትነት ኃላፊነታቸው የሚመለሱ ሲሆን በይቅርታ የተመለሱት በቁጥር 20ዎቹ መነኮሳትም ቤተ ክርስቲያን በሰጠቻቸው የክህነት አገልግሎት እንዲያገለግሉ ሆኖ በምንኩስና ስማቸው እንዲጠራ ቅዱስ ሲኖዶስ ወስኗል።

Читать полностью…
Подписаться на канал