#TemerRealEstate በቴምር ሪልስቴት ለሽያጭ የወጡ 3 ሳይቶች
👉7ሳይቶችን ሰርተን አስረክበናል አሁን ላይ ደግሞ ለሽያጭ ካወጣናቸው 3 ሳይቶች
🎯1,ፒያሳ (ሊሴ ገ/ማርያም ትምህርት ቤት) ጀርባ
👉1መኝታ 46ካሬ =Soldout
👉2መኝታ 71ካሬ=
10%ቅድመ ክፍያ 745,000ብር
ሙሉ ክፍያ 7,455,000ብር
👉2መኝታ 93ካሬ=
10% ቅድመ ክፍያ 1,044,000ብር
ሙሉ ክፍያ 10,044,000ብር
👉3መኝታ 130ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 1,365,000ብር
ሙሉ ክፍያ 13,650,000ብር
👉3መኝታ 142ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 1,533,600ብር
ሙሉ ክፍያ 15,336,000ብር
👉ቀሪውን 90% በ17ዙር ከፍለው የሚጨርሱት
💥30% እና ከዛ በላይ ለሚከፍል ከከፈሉት ላይ 25% ደረስ የሚደርስ ቅናሽ አዘጋጅተናል
0939770177/0996856273
/channel/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177
🔶️ ውሳኔዎን የሚያደንቁበት ትርፋማ ኢንቨስትመንት ከአሚባራ ፕሮፐርቲ ! 🔶️
➣ ለ50 ቤቶች ብቻ የተዘጋጀ
ታላቅ ቅናሽ!
➣ ሸራተን ሆቴል አጠገብ
ወዳጅነት ፓርክ ፊትለፊት
ቅንጡ አፓርትመንቶች
ከ852,000 ብር ቅድመ ክፍያ
ጀምሮ
➣ ሁለት የመዋኛ ገንዳ,
የልጆች የእግር ኳስ ሜዳ,
የቅርጫት ኳስ ሜዳ
እንዲሁም የቤት ውስጥ
የበረዶ መንሸራተቻ
➣ ከባለ አንድ እስከ ባለ አራት
የመኝታ ቤት አማራጮች
➣ በ10% ቅድመ ክፍያ
በኢትዮጵያ ብር የሚዋዋሉት
➣ እስከ 25% የሚደርስ
ታላቅ ቅናሽ
ለበለጠ መረጃ
በ 0979804444
በቀጥታ ወይንም በዋትሳፕ
ይደውሉ
አሚባራ ፕሮፐርቲ
ለዘመናዊ ኑሮ ታስቦ የተገነባ
#attention #ፒያሳ ሱቅ ሽያጭ #ከቴምር ሪልስቴት ላመለጣችሁ በድጋሜ አዲስ ሱቅ ሽያጭ አውጥተናል
👉3.9ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ900,000ብር 4ተኛ እና 5ተኛ
👉4.2ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.2ሚሊዮን 3ተኛ
👉4.8ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.5ሚሊዮን 2ተኛ
👉5.5ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 2ሚሊዮን 1ኛ
👉 7ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 2.8ሚሊዮን ግራውንድ በውስጥ በኩል
👉10ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 4ሚሊዮን ግራውንድ በውጪ በኩል
0939770177/0996856273
/channel/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177
ቻይና 54 ሀገራት ያለ ቪዛ እንዲጎበኟት ፈቀደች
ቻይና ፖሊሲዋን ያሻሻለችው ጎብኚዎችን ለመሳብ እንደሆነ አስታውቃለች። ኢትዮጵያን ጨምሮ ከአፍሪካ በዚህ ፖሊሲ የተፈቀደለት ሀገር የለም።
ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3ZZwdgg
ቦንብ ያልበገረው ሰልፈኛ
አማራ ተናግሯል። ከጫፍ ጫፍ በነቂስ ወጥቶ ህዝቡ ፍላጎቱን አሳውቋል። ህዝቡ ከህፃን እስካዋቂ፥ ፆታና ሀይማኖት ሳይለይ፥ በያንዳንዱ ከተማ ነቅሎ ወጥቶ “ሰላም ስጡን” ብሏል። ፅንፈኝነትን አውግዟል። በአንድ ጥሪ ፅንፈኛውን ቡድን እንደሚፀየፍ ለመናገር ጎርፍ ሆኖ ወጥቶ ጎዳናውን አጥለቅልቋል። በየመንደሩ የተኮለኮለን ዘራፊና ቀማኛ መንጋ እንደሚቃወም በሚሊየን ወጥቶ አውጇል።
ፅንፈኛው ሀይል ሰልፍ መኖሩን ከሰማ ወዲህ “ህዝቡ ሰልፍ ከወጣ በቦንብ እጨርሰዋለሁ” እያለ በየሚዲያው ሲያስፈራራ ከርሟል። አንዳንድ ቦታዎችም ቦንብ ወርውሮ ህዝቡን ለማስፈራራትና ሰልፉ እንዳይሳካ ሞክሮ ነበር። ነገር ግን ህዝብን አታስፈራራውም። የፈለገ ብታፍነው እንደዛሬው ግልብጥ ብሎ ወጥቶ ልክህን ነግሮህ ይገባል።
ለማንኛውም በሚሊየን የሚቆጠር ህዝብ ተገልብጦ ወጥቶ የተናገረውን ንግግር አይተናል። ሰምተናል። የህዝቡን እውነት በፕሮፖጋንዳ አትሸፍነውም። በውሸት አታስቀይሰውም። ፈርቶ ነው የወጣው እንዳትል የአማራን ህዝብ አስፈራርቶ ሰልፍ ማስወጣት የሚችል ሀይል የለም። ህዝብ አሸንፏል። እውነት አሸንፏል። ሀሰት ተሸንፎ በአለም ፊት ታይቷል። It is what it is.
በአማራ ክልል ከተሞች ዛሬ ሰላማዊ ሰልፍ ሲደረግ አርፍዷል
አማራ ክልል ፦በዝርፊያ ፣ በእገታና ልጆቹ ትምህርት ገበታ ላይ እንዳይገኙ የተደረገ ማህበረሰብ ሰላም እያለ ነው
የወለጋ ቀበሮዎች እዝ ሆነው መጡ
ወለጋና አካባቢው ሰላም እየሰፈነ መምጣቱ ያስቆጫቸው ፋኖ ነን የሚሉ የተጨራመቱ የቀበሮ ስብስቦች ወለጋ ላይ "የወለጋ ፋኖ እዝ መሰረትን" እያሉ ነው። አንዳንድ ማሰብ የተሳናቸው ሰዎችም የዚህን ቀረርቶ ውጤት እንኳን ማሰብ ተስኗቸው ወሬውን እየተቀባበሉት ነው።
ከለውጡ ጅማሬ አንስቶ ጠላት ወለጋ አካባቢ በሚንቀሳቀሱ ሴሎቹ አማካኝነት ንፁሀን ላይ ይህ ነው የማይባል ጥፋት ፈፅሟል። መንግስትም ንፁሀን ላይ የሚደርሰውን ጥቃት በስንት ልፋትና መስዋእትነት በማስቆሙ ወለጋ አካባቢ ዘር ተኮር ጥቃት ከሰማን አመታት ተቆጠሩ። በዚህ ግዜ ነው በህዝቡ ውስጥ እየተሹሎከለኩ ወንጀል ሲፈፅሙ የነበሩት ሠዎች ድንገት ወለጋ ላይ እዝ መሰረትን ብለው ከች ያሉት። እንደነዚህ አይነቶቹ ናቸው ለአመታት በንፁሀን ደም እየቆመሩና ለቀጣሪዎቻቸው ሲሉ በሰው ነፍስ ቁማር እየተጫወቱ በአማራና በኦሮሞ ህዝብ መሀከል የነበረውን አንድነት ለመናድ ሲሰሩ የሰነበቱት።
ለማንኛውም እንኳን በግልፅ መጣችሁ እንጂ የናንተስ እዳው ገብስ ነው። እዝ መስርተናል ብለሃል። መከላከያ ከየገባህበት እየገባ አፈር ሲያበላህ እንደለመድከው ንፁሀን ሞቱ ብለህ ስታለቅስ እንዳላይህ።
ድል ለኢትዮጵያ
1መቶ 54 የጽንፈኛ ሃይሉ ታጣቂዎች የመንግስትን የሰላም ጥሪ በመቀበል እጃቸውን ሰጡ።
Good News : በደቡብ ወሎ ዞን በከላላ ወረዳ ሲቀሳቀሱ የነበሩ 154 የጽንፈኛ ኃይሉ ታጣቂዎች መንግስት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ በመቀበል በሰላማዊ መንገድ ለወረዳው እጃቸውን ሰጥተዋል።
በዛሬው ዕለት በከለላ ወረዳ ሊጮ አካባቢ ተመስርቶ በአባገስጫ፣ በሪማ፣ በጎረንጂ ሲንቀሳቀሲ የነበሩ እነዚህ የጽንፈኛ ኃይሉ ታጣቂዎች የገባንበት የተሳሳተ መንገድ የህዝባችንን ችግር የሚያባባስና የማያዋጣ መሆኑን በመረዳት መንግስት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ እንደተቀበሉ ገልፀዋል።
የህብረተሰቡን ሰላም በማሳጣት ለከፋ ችግር መዳረጋቸውን የተናገሩት እጅ የሰጡት የቡድኑ አባላት አሁን የተሰጣቸውን የሰላም ምህረት በመጠቀም የበደሉትን ህዝብ ለመካስና ከመንግሥት ጎን በመሆን የሚሰጣቸውን ተልዕኮ ለመወጣት ቁርጠኛ መሆናቸውን አስታውቀዋል።
የቀረበላቸውን የሰላም ጥያቄ ተቀበለው እጅ የሰጡ የፅንፈኛው ቡድኑ ታጣቂዎች በተደረገላቸው መልካም አቀባበልም ደስተኛ መሆናቸውን ገልጸዋል።
#attention #ፒያሳ ሱቅ ሽያጭ #ከቴምር ሪልስቴት ላመለጣችሁ በድጋሜ አዲስ ሱቅ ሽያጭ አውጥተናል
👉3.9ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ900,000ብር 4ተኛ እና 5ተኛ
👉4.2ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.2ሚሊዮን 3ተኛ
👉4.8ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.5ሚሊዮን 2ተኛ
👉5.5ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 2ሚሊዮን 1ኛ
👉 7ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 2.8ሚሊዮን ግራውንድ በውስጥ በኩል
👉10ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 4ሚሊዮን ግራውንድ በውጪ በኩል
0939770177/0996856273
/channel/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177
🔶️ ውሳኔዎን የሚያደንቁበት ትርፋማ ኢንቨስትመንት ከአሚባራ ፕሮፐርቲ ! 🔶️
➣ ለ50 ቤቶች ብቻ የተዘጋጀ
ታላቅ ቅናሽ!
➣ ሸራተን ሆቴል አጠገብ
ወዳጅነት ፓርክ ፊትለፊት
ቅንጡ አፓርትመንቶች
ከ852,000 ብር ቅድመ ክፍያ
ጀምሮ
➣ ሁለት የመዋኛ ገንዳ,
የልጆች የእግር ኳስ ሜዳ,
የቅርጫት ኳስ ሜዳ
እንዲሁም የቤት ውስጥ
የበረዶ መንሸራተቻ
➣ ከባለ አንድ እስከ ባለ አራት
የመኝታ ቤት አማራጮች
➣ በ10% ቅድመ ክፍያ
በኢትዮጵያ ብር የሚዋዋሉት
➣ እስከ 25% የሚደርስ
ታላቅ ቅናሽ
ለበለጠ መረጃ
በ 0979804444
በቀጥታ ወይንም በዋትሳፕ
ይደውሉ
አሚባራ ፕሮፐርቲ
ለዘመናዊ ኑሮ ታስቦ የተገነባ
የቀድሞው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የመሠረቱት ፋውንዴሽን ይፋ ሆነ
የቀድሞው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የመሠረቱት “የአዳም ፋውንዴሽን” የተሰኘ መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት ምሥረታውን ይፋ አድርጓል።
አቶ ደመቀ መኮንን በቦርድ ሊቀመንበርነት የሚመሩት “የአዳም ፋውንዴሽን”፤የመንግስት ባለስልጣናት እና ዓለም አቀፍ ተቋማት በተገኙበት ይፋዊ የማብሰሪያ ሥነ ሥርዓቱን በዛሬው ዕለት ተከናውኗል።
ለኢትዮጵያ ብሎም ለአፍሪካ ልማትና እድገት በቁርጠኝነት እንደሚሰሩ የገለፁት የፋውንዴሽኑ መስራች አቶ ደመቀ መኮንን፤ በተለይ ህፃናትና እናቶች ላይ በመስራት ብሎም መቀንጨርን በመዋጋት ደህንነቱ የተጠበቀ ትውልድ ለመፍጠር በትኩረት እንደሚሰሩ ገልፀዋል።
“በአፍሪካ መቀንጨርን መግታት” የሚል መሪ ሀሳብ ያለው ፋውንዴሽኑ፤ ከኢትዮጵያ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያገኘው ባለፈው ዓመት ግንቦት ወር ላይ እንደነበር ተገልጿል።
“የአዳም ፋውንዴሽን” በሥነ ምግብ ላይ መስራት ዋና ዓላማው ያደረገ ሲሆን መቀንጨርን ለመግታት የሚያስችሉ ባለብዙ ዘርፍ ፕሮግራሞችን በመቅረፅ ይሰራል ተብሏል።
🔶️ ውሳኔዎን የሚያደንቁበት ትርፋማ ኢንቨስትመንት ከአሚባራ ፕሮፐርቲ ! 🔶️
➣ ለ50 ቤቶች ብቻ የተዘጋጀ
ታላቅ ቅናሽ!
➣ ሸራተን ሆቴል አጠገብ
ወዳጅነት ፓርክ ፊትለፊት
ቅንጡ አፓርትመንቶች
ከ852,000 ብር ቅድመ ክፍያ
ጀምሮ
➣ ሁለት የመዋኛ ገንዳ,
የልጆች የእግር ኳስ ሜዳ,
የቅርጫት ኳስ ሜዳ
እንዲሁም የቤት ውስጥ
የበረዶ መንሸራተቻ
➣ ከባለ አንድ እስከ ባለ አራት
የመኝታ ቤት አማራጮች
➣ በ10% ቅድመ ክፍያ
በኢትዮጵያ ብር የሚዋዋሉት
➣ እስከ 25% የሚደርስ
ታላቅ ቅናሽ
ለበለጠ መረጃ
በ 0979804444
በቀጥታ ወይንም በዋትሳፕ
ይደውሉ
አሚባራ ፕሮፐርቲ
ለዘመናዊ ኑሮ ታስቦ የተገነባ
#attention #ፒያሳ ሱቅ ሽያጭ #ከቴምር ሪልስቴት ላመለጣችሁ በድጋሜ አዲስ ሱቅ ሽያጭ አውጥተናል
👉3.9ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ900,000ብር 4ተኛ እና 5ተኛ
👉4.2ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.2ሚሊዮን 3ተኛ
👉4.8ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.5ሚሊዮን 2ተኛ
👉5.5ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 2ሚሊዮን 1ኛ
👉 7ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 2.8ሚሊዮን ግራውንድ በውስጥ በኩል
👉10ሚሊዮን 20ካሬ ቅድመ ክፍያ 4ሚሊዮን ግራውንድ በውጪ በኩል
0939770177/0996856273
/channel/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177
በአንካራው ስምምነት የታደሰው የኢትዮጵያ የባህር በር ፍላጎት
የአንካራው ስምምንት ኢትዮጵያ ለረጅም ጊዜ ስታቀርበው ለነበረው እና አብዛኛውን ጊዜ ትኩረት ሳያገኝ ለቆየው የባህር በር ጥያቄዋ ምላሽ የሰጠ፣ በሀገሪቱ ዲፕሎማሲያዊ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ምዕራፍ መሆኑ እየተገለጸ ይገኛል።
በውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት የአፍሪካ ጉዳዮች ጥናት ዳይሬክተር ጄኔራል ግዛቸው አስራት (ዶ/ር) በዚሁ ጉዳይ ላይ ባቀረቡት ጽሑፍ፣ “በሶማሊያ እና በቱርኪዬ እንዲሁም በተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት እና ሀገራት እውቅና የተሰጠው ይህ ስምምነት፣ የኢትዮጵያን የባህር በር መሻት ሕጋዊነት ያረጋገጠ፣ ጉዳዩን በዓለም አቀፍም ሆነ ቀጠና አቀፍ መድረኮች ላይ ማንሣት እንደነውር ይቆጠር የነበረውን አስተሳሰብ የሰበረ ነው” ሲሉ ገልጸውታል።
ይህ ደግሞ ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለመላው የአፍሪካ ቀንድ የለውጥ እርምጃ መሆኑን ጠቁመው፣ በተለይ ደግሞ ለኢትዮጵያ ላለፉት 30 ዓመታት ሊደረስበት የማይችል ነው የተባለውን ግብ በማደስ ረገድ ሥልታዊ እመርታ ነው ይላሉ።
ከኦቪድ ሪል ስቴት ሐሰተኛ መረጃን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ
ኦቪድ ሪል ስቴት በቸልተንነት እና ሆን ብለው በመልካም ስሙና ዝናው ላይ ሐሰተኛ መረጃ በሚያሰራጩ በሀገር ዉስጥ እና በውጭ አገራት መቀማጫቸውን ባደረጉ ግለሰቦችና የሚዲያ ተቋማት ላይ በሕግ እንዲጠየቁ ለማድረግ ክሰ መስርቷል።
ውድ ኢትዮጵዊያን ! አገራችን ኢትዮጵያ የማደግና በከፍተኛ ሁኔታ የመልማት ፀጋ ያላት አገር ናት፡፡ የአገራችን እድገት፣ ልማት እና
የዜጎቻን መሰረታዊ ፍላጎት እውን የሚሆነው ደግሞ ችግር ፈቺ ሃሳቦች እና ገቢራዊ ፍልስፍናዎች ሲበራከቱና በስፋት ተግባራዊ
መሆን ሲችሉ ነው፡፡ የኦቪድ ምሰረታ ጥንስስም ከዜጎቻችን መሰረታዊ ፍላጎት አንዱ የሆነውን የመጠለያ ችግር መፍታት ይቻላል
በሚል እሳቤ ነው፡፡
በዚህ ረገድ ድርጅታችን የኢትዮጵዊያን የወቅቱ ችግር የሆነውን የመኖሪያ ቤት ችግር ለመፍታት አዳዲስ የግንባታ ቴክኖሎጂዎች ተጠቅሞ ሕንጻዎችን በወራት እድሜ ገንብቶ እያስረከበ ነው፡፡ ኦቪድ የሚታወቀውም በዚሁ ተግባሩ ማለትም ግንባታን በአጭር
ጊዜ ፣በጥራትና በተያዘለት በጀት በማጠናቀቅ ሲሆን ይህን ልምዱን ተጠቅሞ ባለው የቴክኖሎጂና የፕሮጀክት ማኔጀመንት የላቀ
አቅምና ብልጫ በርካታ የማህበረሰባችን ክፍል የመጠለያ ባለቤት እንዲሆን የሚያስችል ፕሮግራሞችን ነድፎ የመኖሪያ ቤት ግንባታ እያከናወነ ነው፡፡
ይኸው ታላቅ ቅናሽ የታየበት የመኖሪ ቤት ሽያጭ የሬል ስቴት ገበያው እንዲረጋጋ በማድረግ በርካቶች የመኖሪያ ቤት ባለቤት
እንዲሆኑ እድል ፈጥሯል፡፡ ኦቪድም ሰንቆት የተነሳውን የመጠለያ ቤት ችግር የመፍታት ርዕይ መሳካት እንደሚችል መሰረት የሚጥል ውጤት እያስመዘገበ ነው፡፡ በአጭር ጊዜ በርካታ ደንበኞችን ማፍራትም አስችሎናል፡፡ ሆኖም ዘርፉ በሚፈጥራቸው ያልተገባና ኃላቀር የውድድር መንፈስ ከኦቪድ ራዕይና ተግባር ውጪ የሆነ ሐሰተኛ መረጃ አልፎ
አልፎ እየተስዋሉ መሆኑን በየጊዜው የምንታዘበው ነገር ነው፡፡
ከሰሞኑ በአንዳንድ የማህራዊ ትስርስር ገጾች ሲሰራጩ የነበሩትን ሐሰተኛ መረጃዎች ምንጭ ደርጅታችን ሲያጣራ የቆየ ሲሆን መረጃውን በቸልተኝነትና ሆን ብለው በውጭ አገራት የሚገኙ ግለሰቦችና ሚዲዎች ላይ ሲያሰራጩ በነበሩ አካላት ላይ በውጭ አገራት ባሉ አጋር ጅርጅቶች በኩል ክስ እንዲመሰረት አድርጓል፡፡ በአገር ውስጥ ባሉ አካላት ላይም በተመሳሳይ የክስ ፋይል እንዲከፈት ተደርጓል፡፡ ኦቪድ የግዙፍ ሀብት ባለቤት ከሀመሆኑም በላይ ለገባው ቃል እና ውል ታማኝ ነው፡፡ ኦቪድ በሽያጭ ቤት ገንብቶ ለማስረከብ ውል ገብቶ ይቅርና ለአቅመ ደካሞችን ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች በነጻ በሺዎች ቤት እየገነባ በማስረከብ ላይ ነው፡፡ ታማኝነት እና የአገር ፍቅር የኦቪድ ልዩ መለያዎችና የሥራ መርህ መመሪዎች ናቸው፡፡ እውነታው ይህ ሆኖ እያለ ከዚህ በተጻራሪ ይሄን ጥረታችንን በተሳሳተ መንገድ የሚረዱ አካላት አሳሳች እና በትክክለኛ መረጃ ላይ ያልተመሰረተ የሚዲያ ዘመቻ እና ዘገባ በማቅረብ ኦቪድ በተመጣጣኝ ዋጋ ፣ በጥራትና በፍጥነት ለቤት ገዥዎቹ መጠለያ በስፋት
ለማቅረብ እያደረገ ያለውን ወገናዊ ጥረት ማስቆም እንደማይችል ለማረገገጥ ይወዳል፡፡
ኦቪድ ሪል ስቴት ግንባታ እያከናወነባቸው ያሉ ሳይቶችን ቤት ገዥዎችን ደንበኞችን በላቀ ሁኔታ ተጠቃሚ የሚያደርግ ተከታታይነት
ያለውና የዲዛይን ማሻሻያ በማድረግ ግንባታቸውን እንደወትሮው ሁሉ በወራት እድሜ በማጠናቀቅ ደንበኞቻችንን የቤት ባለቤት
የማደረጋችንን ተግባር አጠናክረን የምንቀጥል ይሆናል፡፡
ራዕያችን ልማት ነው፡፡
ኦቪድ ሪል ስቴት
በትግራይ ክልል ከአምስት ሺህ በላይ የቀድሞ ታጣቂዎች በተሀድሶ ስልጠና አልፈው ማህበረሰቡን ተቀላቅለዋል - የብሔራዊ ተሀድሶ ኮሚሽን
በትግራይ ክልል 5 ሺህ 728 የቀድሞ ታጣቂዎች በተሀድሶ ስልጠና አልፈው ማህበረሰቡን መቀላቀላቸውን የብሔራዊ ተሀድሶ ኮሚሽን አስታወቀ።
በኮሚሽኑ የፕሮግራም ዕቅድና ክትትል ዳይሬክተር ኮሎኔል በላይ አበበ፤ በትግራይ ክልል 75 ሺህ የቀድሞ ታጣቂዎችን በአራት ወራት ውስጥ በተሀድሶ ስልጠና ወደ ማኅበረሰቡ የመመለስ ስራ በተቀመጠው መርሃ ግብር እየተከናወነ ነው ብለዋል።
በዚህ ሂደትም 5 ሺህ 728 የቀድሞ ታጣቂዎች በመቀሌና ዕዳጋ ሀሙስ ማዕከላት በማስገባት የተሀድሶ ስልጠናቸውን አጠናቀው ወደ ማኅበረሰቡ እንዲቀላቀሉ መደረጉን አስታውቀዋል።
የቀድሞ ታጣቂዎችን ወደተሀድሶ ስልጠና የማስገባት ስራ መቀጠሉን ጠቁመው፣ በእስከ አሁኑ ሂደትም በአጠቃላይ 6 ሺህ 625 የሚጠጉ የቀድሞ የትግራይ ክልል ታጣቂዎች በተሀድሶ ስልጠና እንዲያልፉ እየተደረገ እንደሚገኝ ገልጸዋል።
የቀድሞ ታጣቂዎችን በተሀድሶ ስልጠና የማሳለፍ ሂደት መቀጠሉን ገልጸው፣ አሁን ላይም በመቀሌና ዕዳጋ-ሀሙስ ማዕከላት 889 የቀድሞ ታጣቂዎች ስልጠናቸውን በመከታተል ላይ ይገኛሉ ብለዋል።
በክልሉ ለቀድሞ ታጣቂዎቹ የሚሰጠው ስልጠና መደበኛ ህይወታቸውን በሚገባ መምራት በሚያስችል መንገድ መሆኑን
🔶️ ውሳኔዎን የሚያደንቁበት ትርፋማ ኢንቨስትመንት ከአሚባራ ፕሮፐርቲ ! 🔶️
➣ ለ50 ቤቶች ብቻ የተዘጋጀ
ታላቅ ቅናሽ!
➣ ሸራተን ሆቴል አጠገብ
ወዳጅነት ፓርክ ፊትለፊት
ቅንጡ አፓርትመንቶች
ከ852,000 ብር ቅድመ ክፍያ
ጀምሮ
➣ ሁለት የመዋኛ ገንዳ,
የልጆች የእግር ኳስ ሜዳ,
የቅርጫት ኳስ ሜዳ
እንዲሁም የቤት ውስጥ
የበረዶ መንሸራተቻ
➣ ከባለ አንድ እስከ ባለ አራት
የመኝታ ቤት አማራጮች
➣ በ10% ቅድመ ክፍያ
በኢትዮጵያ ብር የሚዋዋሉት
➣ እስከ 25% የሚደርስ
ታላቅ ቅናሽ
ለበለጠ መረጃ
በ 0979804444
በቀጥታ ወይንም በዋትሳፕ
ይደውሉ
አሚባራ ፕሮፐርቲ
ለዘመናዊ ኑሮ ታስቦ የተገነባ
የምንፈልገው ሰላም እና ልማት ነው የሚል አንድ ድምጽ የተሰማበት ቀን ነው፦ ርዕሰ መስተዳደር አረጋ ከበደ
****************
በአማራ ክልል በተካሄዱ ሰልፎች የምንፈልገው ሠላምና ልማት ነው የሚል አንድ ድምፅ የተደመጠበት መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ።
ዛሬ በተካሄዱት ሰልፎች የአማራ ህዝብ ሠላም መፈለጉን ያረጋጠበት እና ችግሮችን በፖለቲካዊና ሕጋዊ መንገድ መፍታት ለሚሹ ሁሉ አቅም የሚሆን ጥሪ ማስተጋባቱን ርዕሠ መስተዳድሩ ተናግረዋል።
ርዕሰ መስተዳድሩ የክልሉ ህዝብ በፈቃዱና በሙሉ ቁርጠኝነት በሁሉም ከተሞችና በ266 ወረዳዎች ላካሄደው የድጋፍ ሠልፍም አመስግነዋል።
ማህበረሠቡ በሠላም እጦት የከፈለው የሕይወት መጥፋት፣ የንብረት ውድመት፣ እገታ እና የኢኮኖሚ ጉስቁልና ይብቃ፤ታጣቂ ቡድኑ ሀገር ከመበጥበጥ እና ከመጠፋፋት አዙሪት ወጥቶ የሠላም አማራጭን እንዲከተል የሚያስታውሱ መልዕክቶች የተላለፉበት ነው ብለዋል።
በሀገር ደረጃ ብልጽግናን ለማረጋገጥ ማንኛውም ጥያቄ አለኝ የሚል ኃይል በምክክር፣ በሠላማዊና ሕጋዊ መንገድ ብቻ የሚፈታ መሆኑን በማመን የህዝቡ እና የመንግስትን ጥሪ እንዲከተሉም አሳስበዋል።
ሠልፉ ለክልሉ መንግስት ልዩ ትርጉም ያለው ነው ያሉት ርዕሰ መስተዳድሩ፤ መንግስት ያስቀደመውን የሠላም አማራጭ ማህበረሠቡ ቦታ ሠጥቶና ተረድቶ 'ግፍ ይብቃ፤ የሠላም አማራጭን ተቀበሉ' የሚል ጥሪ ቀርቧል ብለዋል።
#TemerRealEstate በቴምር ሪልስቴት ለሽያጭ የወጡ 3 ሳይቶች
👉7ሳይቶችን ሰርተን አስረክበናል አሁን ላይ ደግሞ ለሽያጭ ካወጣናቸው 3 ሳይቶች
🎯1,ፒያሳ (ሊሴ ገ/ማርያም ትምህርት ቤት) ጀርባ
👉1መኝታ 46ካሬ =Soldout
👉2መኝታ 71ካሬ=
10%ቅድመ ክፍያ 745,000ብር
ሙሉ ክፍያ 7,455,000ብር
👉2መኝታ 93ካሬ=
10% ቅድመ ክፍያ 1,044,000ብር
ሙሉ ክፍያ 10,044,000ብር
👉3መኝታ 130ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 1,365,000ብር
ሙሉ ክፍያ 13,650,000ብር
👉3መኝታ 142ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 1,533,600ብር
ሙሉ ክፍያ 15,336,000ብር
👉ቀሪውን 90% በ17ዙር ከፍለው የሚጨርሱት
💥30% እና ከዛ በላይ ለሚከፍል ከከፈሉት ላይ 25% ደረስ የሚደርስ ቅናሽ አዘጋጅተናል
0939770177/0996856273
/channel/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177
🔶️ ውሳኔዎን የሚያደንቁበት ትርፋማ ኢንቨስትመንት ከአሚባራ ፕሮፐርቲ ! 🔶️
➣ ለ50 ቤቶች ብቻ የተዘጋጀ
ታላቅ ቅናሽ!
➣ ሸራተን ሆቴል አጠገብ
ወዳጅነት ፓርክ ፊትለፊት
ቅንጡ አፓርትመንቶች
ከ852,000 ብር ቅድመ ክፍያ
ጀምሮ
➣ ሁለት የመዋኛ ገንዳ,
የልጆች የእግር ኳስ ሜዳ,
የቅርጫት ኳስ ሜዳ
እንዲሁም የቤት ውስጥ
የበረዶ መንሸራተቻ
➣ ከባለ አንድ እስከ ባለ አራት
የመኝታ ቤት አማራጮች
➣ በ10% ቅድመ ክፍያ
በኢትዮጵያ ብር የሚዋዋሉት
➣ እስከ 25% የሚደርስ
ታላቅ ቅናሽ
ለበለጠ መረጃ
በ 0979804444
በቀጥታ ወይንም በዋትሳፕ
ይደውሉ
አሚባራ ፕሮፐርቲ
ለዘመናዊ ኑሮ ታስቦ የተገነባ
የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ከፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ፡፡
ስምምነቱ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት እና የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ያላቸዉን አቅም በማስተባበር የኮሚሽኑን አገልግሎቶች በቴክኖሎጂ በማዘመን ጥራት እና ተደራሽነታቸዉን ለማስፋት ያለመ ነው፡፡ በዚህም የኮሚሽኑን አስተዳደራዊ ስራዎች እና የታራሚዎችን መረጃ አያያዝ ዲጂታል ማድረግ ያስችላል፡፡ እንዲሁም ሌሎች ከታራሚ አያያዝ ጋር የተገናኙ የኮሚሽኑን አገልግሎቶች ለማዘመን እንደሚያስችል ተመላክቷል፡፡
የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር ) የኮሚሽኑ አሰራር በቴክኖሎጂ መታገዙ በመረጃ ላይ የተደገፈ የውሳኔ አሰጣጥ እንዲኖር ያስችላል ብለዋል፡፡ ዋና ዳይሬክተሩ አክለዉም ስምምነቱን ወደ ትግበራ ከማስገባት ባሻገር የሰዉ ኃይል አቅም ግንባታ እና የእዉቀት ሽግግር ለማድረግ ኢንስቲትዩቱ ዝግጁ መሆኑን አረጋግጠዋል፡፡
የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል የኑስ ሙሉ በበኩላቸው የኮሚሽኑን አሰራር በማዘመን በነባር የስራ ሂደቶች ያጋጥሙ የነበሩ ችግሮችን ለመቅረፍ ስምምነቱ አቅም እንደሚሆን ገልጸዋል፡፡
በኢትዮጵያ የተከሰተው ኃይለኛ ቅዝቃዜ መንስኤና ማብቂያው
አዲስ አበባን ጨምሮ በኢትዮጵያ አብዛኛው ስፍራዎች ሰሞኑን የተከሰተው ጠንከር ያለ ብርድ ከዚህ ሳምንት መጨረሻ ጀምሮ እየተዳከመ እንደሚሄድ የኢትዮጵያ ሜትሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ በዚህ ወቅት ከሳይቤሪያ በመነሳት ወደ ኢትዮጵያ በሚገባው ደረቅና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ ምክንያት ጠንከር ያለው ቅዝቃዜ መከሰቱን የሚያስረዱት ባለሙያዎች የዘንድሮው ቅዝቃዜ ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር ጠንከር ያለ መሆኑን አረገጋግጠዋል።
“ዘንድሮ ህዳር መጨረሻ አከባቢ ከፍተኛ ቅዝቃዜ ነው ያለው፡፡ አሁን ደግሞ ያለንበት ታህሳስ ወር በጣም የባሰበት ቅዝቃዜ እያስተዋልን ነው” በጠዋት ወጥተው ስፖርትን የሚያዘወትሩ አንድ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ የሰጡን አስተያየት ነው፡፡ አዲስ አበባ ውስጥ በተለይ ካለፈው ህዳር ወር መጨረሻ ጀምሮ አሁን እስካለንበት ታህሳስ ወር ከተለመደውም ጠንከር ያለ ከፍተኛ ብርድ ተስተውሏል፡፡
ቅዝቃዜው ለምን በረታ?
የሜትዮሮጂ ባለሞያዎች ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ዓመታዊ የአየር ጠባይ ወቅቶችን ክረምት፣ በጋ እና በልግ በማለት በሶስት ይከፍሉታል፡፡ የወቅቶቹን ባህሪያት የሚወስኑትም በካባቢ አየር ውስጥ፣ በየብስ እና በውሃ አካላት ላይ የሚፈጠሩ የአየር ሁኔታ ክስተቶች እንደሆኑ ባለሙያዎች ያስረዳሉ፡፡ በኢትዮጵያ ሜትሮሎጂ ኢንስቲትዩት የትንበያና ቅድመ ማስጠንቀቂያ ምርምር ዘርፍ ም/ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አሳምነው ተሾመ ከጥቅምት እስከ ጥር ወራት ያሉትን የሚሸፍነው አሁን የምንገኝበት በጋ ተብሎ የሚጠቀሰው ወቅት ለአብዛኛው የኢትዮጵያ ክፍሎች ደረቅና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ የሚስተዋልበት ነው፡፡
“ይህ ወቅት ለአብዛኛው የአገራችን አከባቢዎች፤ ለአብነትም ለትግራይ፣ አፋር፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ አብኛው የኦሮሚያ እና ማዕከላዊና ምስራቃዊ የኢትዮጵያ አከባቢዎች በዚህ በበጋ ወቅት የበጋ ደረቃማ እና ነፋሻማ የአየር ሁኔታዎች የሚያመዝንበት ወቅት ነው” ይላሉ፡፡ በተለይም ከሳይበሪያ የሚነሳው ደረቅና ነፋሻማ የአየር ጠባይ በነዚህ አከባቢዎች ለሚስተዋለው የአየር ጠባይ ወሳኙን ሚና እንደሚጫወቱም የሚያነሱት ባለሙያው በተጠቀሱት አንዳንድ አከባቢዎች በሚከሰት ከፍተኛ ቅዝቃዜ የሙቀት መጠኑ ከአንድ ድግሪ ሴልሽየስ በታች እንደሚወርድ ገልጸዋል፡፡
የዘንድሮው ቅዝቃዜ ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት መጠንከሩ
ባለፉት ጥቂት ቀናት በኢትዮጵያ ደጋማ ስፍራዎች በተለይም በአማራ ክልል ደባርቅ፣ በባቲ፣ በሾላ ገቢያ እና በደብረ ብርሃን የቀኑ ዝቅተኛ የሙቀት መጠን ከ5 ድግሪሴንቲግሬድ በታች ሆኖ መመዝገቡን እንዲሁም በደብረብርሃን ከዜሮ በታች የሙቀት መጠን የተመዘገበበት እለት መኖሩንም ያነሱት ባለሙያው ዘንድሮ አዲስ አበባን ጨምሮ በበርካታ አከባቢዎች ከባለፈው ዓመት እንኳ ሲነጻጸር ጠንከር ያለ የማለዳ ቅዝቃዜ አሁን መስተዋሉን አንስተዋል፡፡ “በተለይም አዲስ አበባን ከባለፈው በጋ 2016 ዓም ተመሳሳይ ወቅት ጋር አነጻጽረን ስንመለከተው የቀኑ ዝቅተኛ የሙቀት መጠን ከ10 ወደ 6.6 ድግሪ ሴንትግሬድ ዝቅ ብሎ ተመልክተናል” ያለጁት ዶ/ር አሳምነው፤ “በአዲስ አበባም ሆነ በሌሎች አከባቢዎች ላይ የማለዳው ቅዝቃዜ ማለዳ ላይ መጠናከሩን ተመልክተናል” ነው ያሉት፡፡ ይህም ከሳይበሪያ ላይ በመነሳት ወደ አገሪቱ ስገባ የነበረው ደረቅና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ በመጠናከሩ ነው ብለዋል፡፡ ይህም ቅዝቃዜ እስከ ታህሳስ ወር አጋማሽ ድረስ እንደሚቀጥልና ከታህሳስ 13 በኋላ ግን የቅዝቃዜ መጠኑ እየተዳከመ እንደሚሄድ አስረድተዋል፡፡
ከዚህ ቀደም ብርዱ በጥቅምት ላይ እንደሚጠነክር፤ ዘንድሮ ግን ከህዳር መጨረሻ ጀምሮ አሁን እስከ ምንገኝበበት ታህሳስ ወር የተጠናከረበትን ምክንያት የተጠየቁት ባለሙያው፤ ባለፈው ግንቦት ወር የተሰጠውን የአየር ሁኔታ ትንቢያ ማስታወስ እንደሚያስፈልግ አንስተዋል፡፡ “የክረምቱ ዝናብ አወጣጥ ሊዘገይ እንደሚችል ባለፈው ግንቦት 2016 ኣ.ም. አንስተን ነበር” ያሉት ዶ/ር አሳምነው፤ እስከ ህዳር አጋማሽ ከበርካታ አገሪቱ አከባቢዎች ያልጠፋው ዝናብና ደመና ወበቅ በመፍጠሩ የቅዝቃዜውን ወቅት ወዲህ መግፋቱን አስረድተዋል፡፡
ዘገባው የተጠናከረው በዶይቼ ቬለ ነው።
የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በሳምንቱ መጨረሻ ኢትዮጵያን እና ጁቡቲን ይጎበኛሉ ተባለ
የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በሳምንቱ መጨረሻ ቀናት በኢትዮጵያ እና ጁቡቲ ጉብኝት እንደሚያካሂዱ ተገለጸ።
ኢማኑኤል ማክሮን በኢትዮጵያ ታህሳስ 12 እና 13 ቀን 2017 ዓ.ም በሚኖራቸው ቆይታ ከጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ እና ከሀገሪቱ ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር እንደሚወያዩ ተጠቁሟል።
ማክሮን በተጨማሪም በአዲስ አበባ በፈረንሳይ ድጋፍ የታደሰውን የብሔራዊ ኢዮቤልዩ ቤተመንግስትን መርቀው ለጎብኚወች ክፍት እንደሚያደርጉ ከካፒታል ጋዜጣ ያገኘነው መረጃ ያሳያል።
የፈረንሳይ አለም አቀፍ የልማት ኤጀንሲ (AFD) ለብሔራዊ ኢዮቤልዩ ቤተ መንግስት እድሳት 12 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ ማድረጉ የተጠቆመ ሲሆን ከአንድ አመት ተኩል እድሳት በኋላ በማክሮን ተመርቆ ክፍት ይሆናል ተብሏል። የመጀመሪያው ዙር የቤተመንግስቱ እድሳት አጠቃላይ 20 ሚሊዮን ዩሮ ይፈጃል የተባለ ሲሆን ትኩረቱም ለጎብኙዎች ክፍት በማድረግ የቱሪስት መስህብ እንዲሆን ማስቻል መሆኑም ተጠቁሟል።
የቤተ መንግስት አስተዳደር የእድሳቱን ስራ በፈረንሳይ ባለሞያተኞች እና በዘርፉ ልምድ ያላቸው ድርጅቶች እየታገዘ ክትትል እና ቁጥጥር ሲያደርግ እንደነበር የጠቆመው ዘገባው ባለሞያተኞቹ የፈረንሳዩን ታሪካዊ ቬርሳይል ቤተመንግስትን ጨምሮ በአለም አቀፍ ደረጃ ልምድ ያላቸው መሆናቸውን አመላክቷል።
ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ከአምስት አመታት በፊት መጋቢት 3 እና 4 ቀን 2011 ዓ.ም በአዲስ አበባ ጉብኝት ማካሄዳቸው ይታወሳል፣ የሳምንቱ መጨረሻ የፕሬዝዳንቱ ጉብኝት ዶ/ር አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጡ ወዲህ ለሁለተኛ ግዜ ይሆናል።
#TemerRealEstate በቴምር ሪልስቴት ለሽያጭ የወጡ 3 ሳይቶች
👉7ሳይቶችን ሰርተን አስረክበናል አሁን ላይ ደግሞ ለሽያጭ ካወጣናቸው 3 ሳይቶች
🎯1,ፒያሳ (ሊሴ ገ/ማርያም ትምህርት ቤት) ጀርባ
👉1መኝታ 46ካሬ =Soldout
👉2መኝታ 71ካሬ=
10%ቅድመ ክፍያ 745,000ብር
ሙሉ ክፍያ 7,455,000ብር
👉2መኝታ 93ካሬ=
10% ቅድመ ክፍያ 1,044,000ብር
ሙሉ ክፍያ 10,044,000ብር
👉3መኝታ 130ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 1,365,000ብር
ሙሉ ክፍያ 13,650,000ብር
👉3መኝታ 142ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 1,533,600ብር
ሙሉ ክፍያ 15,336,000ብር
👉ቀሪውን 90% በ17ዙር ከፍለው የሚጨርሱት
💥30% እና ከዛ በላይ ለሚከፍል ከከፈሉት ላይ 25% ደረስ የሚደርስ ቅናሽ አዘጋጅተናል
0939770177/0996856273
/channel/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177
የሱለይማን አብደላ ጉዳይ
ሱለይማን አብደላ የ 18 ወር የሳውዲ እስሩን ጨርሶ ሐገሩ መግባቱ ይታወቃል። ልጁ እስር ቤት ከመግባቱ ቀደም ብሎ “በል በል” ይሉት የነበሩት ሁሉ ሰው ሐገር ላይ ሲታሰር ላለፉት 18 ወራት አቶ ዳኛቸው ከሚባል ሰው ውጪ ዞሮ ያየውና ቤተሰቡ የት ወደቀ? ብሎ የጠየቀው አንድም ሰው አልነበረም። ሱለይማንን ከመንገዱ ለማስወጣት የተረባረቡ ሁሉ ወደወህኒ ሲወርድ ሱለይማን የሚባል ሰው እንዳልነበረ ያክል እረሱት።
የሳውዲ መንግስት ሱለይማንን እስሩ ይበቃዋል ብሎ ወደሐገሩ ሲመልሰው እነዚህ በሰው መነገድ የለመዱ የውሸት ሊቃውንት አመዳቸውን አራግፈው ለሱ ሲያስቡ እንደከረሙ በመሆን የዩቲዩብ መሸቀያ ርእሰ ዜና አደረጉት። “ሱለይማን ለኢትዮጵያ መንግስት ተላልፎ ተሰጠ፥ ሱለይማንን ኢትዮጵያ እንደገባ በጥቁር ጨርቅ አፍነው ወሰዱት” እያሉም ተቀደዱ። ሀሰተኞች ነገ ስለሚጋለጠው ውሸታቸው ሳይሆን ነገ አዲስ ስለሚፈጥሩት ውሸት ነው የሚያስቡት። ሚዲያን የሚያህል ነገር ከፍተው ሰው ምን ይለኛል እንኳን ሳይሉ በ120 ሚሊየን ህዝብ ፊት ሲቀደዱ ለነገ ተአማኝነታቸውን ጥያቄ ምልክት ውስጥ እያስገቡ እንደሆነ አይገባቸውም።
ለማንኛውም ወጣት ሱለይማን የጥፋቱን ያህል ለሀገሩ የሰራቸውም ብዙ በጎ ነገሮች አሉ። ወደሐገሩ እንደገባ ቀጥታ ከቤተሰቡ ጋር ተቀላቅሏል። እንኳን መታፈንና መታሰር አንድም ሰው አልገላመጠውም። የመጣው ወደሐገሩ ነው። የሚያስጠይቀውን ወንጀል ሰርቶ ከሆነ እንደማንኛውም ሰው እንደነፃ ሰው የመቆጠር መብቱና ሰብአዊ መብቱ ተጠብቆለት ይጠየቃል። ወንጀል ካልሰራ ደግሞ እንኳን ሳውዲ ሐገሩ ላይ ቁጭ ብሎም በነፃነት ሃሳቡን እየገለፀ የመኖር መብት አለው። ገና ለገና የሀሳብ ልዩነት አሳየ ብሎ ሲያሻው ከየመን እየጠለፈ ሲያሻው ደግሞ የተቃወመውን ሁሉ ከየቤቱ እያነቀ እስር ቤት መጣል በወያኔ ግዜ ቀርቷል።
ለማንኛውም ሀሰት ዘርተው፥ ሀሰት ቆልተው፥ ሀሰት ቸርችረው፥ በሀሰት አንጀራ ከርሳቸውን ሞልተው ለሚኖሩ ሰዎች ባለንበት የአንድ ደቂቃ የህሊና ፀሎት እናድርግላቸው። ሱለይማን አብደላ ሰላም ነው። ሰላምም ይሆናል።
የአልጄሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሕመድ አታፍ አዲስ አበባ ገቡ
*****************
የአልጄሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሕመድ አታፍ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል።
ሚኒስትሩ አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ እና ሌሎች የሚኒስቴሩ ከፍተኛ አመራሮች አቀባበል አድርገውላቸዋል።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በአዲስ አበባ በሚኖራቸው ቆይታ ከመንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር በሁለትዮሽ እና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ዙሪያ ይመክራሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡
" እነ ድብረፅዮን በአዲስ አበባው ውይይት ' ጌታቸውን ከፕሬዜዳንት እንሱልን ብቻ እንጂ ጊዚያዊ አስተዳደሩ መልሰን በማደራጀት አብረናችሁ ለመስራት ዝግጁ ነን ' ብለዋል " - ሌ/ጄነራል ፃድቃን ገ/ትንሳኤ
የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ምክትል ፕሬዜዳንት ሌተናል ጀነራል ፃድቃን ገ/ትንሳኤ ከድምጺ ወያነ ጋር በነበራቸው ቆይታ ምን አሉ ?
ሌ/ጄነራል ፃድቃን ገ/ትንሳኤ ፤ የትግራይ አመራሮች በአዲስ አበባ ከጠቅላይ ሚንስትር ዐበይ አህመድ (ዶ/ር) ጋር በወቅታዊ ጉዳይ በነበራቸው ቆይታ በክልሉ ጉዳይ የሃሳብ ልዩነት አልነበራቸውም ብለዋል፡፡
ነገር ግን " የትግራይ ፓለቲካ ከድጡ ወደ ማጡ እያመራ ነው " ሲሉ ተናግረዋል።
" የፀጥታ ሃይሎች ከማንኛውም ጫና ነፃ ሆነው የህዝቡ ብሄራዊ ጥቅም ማረጋገጥ ይገባቸዋል " ሲሉ አክለዋል፡፡
በአዲስ አበባው ውይይት በደብረፅዮን (ዶ/ር) ይሁን በአቶ ጌታቸው የሚመሩት የህወሓት ልኡካን እንዲሁም የጊዚያዊ አስተዳደሩ ተወካዮች መካከል በትግራይ ወቅታዊ ሁኔታና ችግሮች ዙሪካ ያለልዩነት መስማማታቸውን ገልጸዋል።
በወቅቱ " የፌደራል መንግሰት የትግራይ ችግሮች እንዲፈቱ አላገዝክም " በማለት ወቀሳ ማቅረባቸውን ጠቁመዋል።
" የፌደራል መንግስት ' ጉባኤ እንድናካሂድ ፤ የትግራይ ፓለቲካ እንድናስተካክል ጊዜ ስጠን በማለት ዕድል እና ጊዚያችሁን አባክናቹሃል ' በማለት መልሶልናል " ሲሉ አብራርተዋል።
ሌተናል ጄነራሉ ፥ " በመሃከላችን እየታየ ያለው ክፉኛ መሳሳብ የትግራይ ሉአላዊ ግዛት እንዳይረጋገጥ ፣ ተፈናቃዮች ወደ ቁያቸው እንዳይመለሱ አደገኛ መሰናክል ሆኗል " ብለዋል።
የፕሪቶሪያ ውል በይፋ የተቃወመ የለም ፤ በተግባር ግን ውሉን የሚያደናቅፍ አሉታዊ ተግባር የሚፈፀሙ አካላት አሉ ብለዋል።
" የፕሪቶሪያ ውል በተሟላ መልኩ በመተግበር ብቻ ነው አቃፊ መንግስት ማቋቋም የሚቻለው " በማለትም አስረግጠዋል።
" እነ ድብረፅዮን በአዲስ አበባው ውይይት ' ጌታቸውን ከፕሬዜዳንት እንሱልን ብቻ እንጂ ጊዚያዊ አስተዳደሩ መልሰን በማደራጀት አብረናችሁ ለመስራት ዝግጁ ነን ' ብለዋል " ሲሉ ገልጸዋል።
" እኛም በፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት መሰረት የፌደራል መንግስት ዓለምአቀፋዊ ወሰኖች የመጠበቅ እና የማስከበር ስልጣን አለው፤ ይህንኑ ስልጣኑ ተጠቅሞ በቦታው የሚገኙ የውጭ ሃይሎች አውጥቶ የግዛት አንድነት እንዲያረጋግጥ በአፅንኦት ጠይቀናል " ብለዋል።
በዚህ ምክንያት " ' ከሃዲዎች ' በሚል ስማችንን ማጠልሸት ተገቢ አይደለም " ሲሉ በምሬት ተናግረዋል።
በሌላ በኩል ፤ በፌደራል መ/ቤቶች የትግራይ ውክልና ባለመኖሩ ምክንያት የህዝቡ ድምፅ በተገቢው መንገድ ሊሰማ ባለመቻሉ ምክንያት ከጦርነቱ በፊት የነበረው የክልሉ ውክልና እንዲመለስ ለፌደራል መንግስት ጥያቄ መቅረቡን ሌተናል ጀነራሉ አሳውቀዋል።
በተጨማሪ ፤ " የፕሪቶሪያ ውል አንቀፅ 8 ዓለምቀፍ ወሰኖች በፌደራል መንግስት እንዲጠበቁ ስለሚያዝ ኢትዮጵያ በትግራይ በኩል ከኤርትራ እና ከሱዳን የሚያገናኙ ወሰኖች ጠባቂ ስለሌላቸው የውጭ ሃይሎች እየገቡ ግፎች እየፈፀሙ ፣ ወርቅ ዝውውርን ጨምሮ ሌሎች ህገ-ወጥ ወንጀሎች እየተፈፀመባቸው በመሆኑ ወሰኖቹ በፌደራል መንግስት እንዲጠበቁ " ሲሉ መጠየቃቸውን አሳውቀዋል።
🔶️ ውሳኔዎን የሚያደንቁበት ትርፋማ ኢንቨስትመንት ከአሚባራ ፕሮፐርቲ ! 🔶️
➣ ለ50 ቤቶች ብቻ የተዘጋጀ
ታላቅ ቅናሽ!
➣ ሸራተን ሆቴል አጠገብ
ወዳጅነት ፓርክ ፊትለፊት
ቅንጡ አፓርትመንቶች
ከ852,000 ብር ቅድመ ክፍያ
ጀምሮ
➣ ሁለት የመዋኛ ገንዳ,
የልጆች የእግር ኳስ ሜዳ,
የቅርጫት ኳስ ሜዳ
እንዲሁም የቤት ውስጥ
የበረዶ መንሸራተቻ
➣ ከባለ አንድ እስከ ባለ አራት
የመኝታ ቤት አማራጮች
➣ በ10% ቅድመ ክፍያ
በኢትዮጵያ ብር የሚዋዋሉት
➣ እስከ 25% የሚደርስ
ታላቅ ቅናሽ
ለበለጠ መረጃ
በ 0979804444
በቀጥታ ወይንም በዋትሳፕ
ይደውሉ
አሚባራ ፕሮፐርቲ
ለዘመናዊ ኑሮ ታስቦ የተገነባ