natnaelmekonnen21 | Неотсортированное

Telegram-канал natnaelmekonnen21 - Natnael Mekonnen

169400

በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21

Подписаться на канал

Natnael Mekonnen

ዛሬ ረቡዕ ጥቅምት 6 ፤ 2017 ምሽት፤ በአዋሽ አካባቢ በሬክተር ስኬል 4.6 የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን የአሜሪካ የጂኦሎጂካል ሰርቬይ መስሪያ ቤት አስታወቀ። የመሬት መንቀጥቀጡ ያስከተለው ንዝረት፤ በአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች መሰማቱን ነዋሪዎች ገልጸዋል።

ከአዋሽ ከተማ 17 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የተከሰተው የዛሬው የመሬት መንቀጥቀጥ፤ ከምሽቱ 5 ሰዓት ከ11 ደቂቃ ላይ የተመዘገበ እንደነበር መስሪያ ቤቱ ጠቁሟል። በዚሁ አካባቢ ባለፈው አንድ ወር ጊዜ ብቻ ሰባት ጊዜ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን መረጃዎች ያሳያሉ።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

መግለጫ
በዛሬው ዕለት ከአዲስ አበባ ወደ ድሬዳዋ በመጓዝ ላይ የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር ET248 ድሬዳዋ አየር ማረፍያ ለማረፍ በዝግጅት ላይ ሳለ በአውሮፕላኑ ውስጥ ጢስ ታይቷል። አውሮፕላኑ በድሬዳዋ አየር ማረፍያ በሰላም በማረፍ መንገደኞችን በተለመደው መልኩ ከአውሮፕላኑ ማውረድ የቻለ ሲሆን አየር መንገዱ ጢሱ የተነሳበትን ምክንያት በማጣራት ላይ ነው። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለተፈጠረው ክስተት መንገደኞቹን ከወዲሁ ይቅርታ ይጠይቃል።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ
የስታር አሊያንስ አባል!

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በቀጣይ ተቋሙን የሚቀላቀሉ ባለሙያዎችን አሰልጥኖ አስመረቀ

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በቀጣይ ተቋሙን በተለያዩ ሙያዎች የሚያገለግሉ አዳዲስ ባለሙያዎችን ከብሔራዊ ደህንነት ዮኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በማሰልጠን አስመርቋል። ባለሙያዎቹ የተቋሙን ተልዕኮ በብቃት ለማስፈፀም እንዲያግዙ ለማስቻል የተቀመጠውን መስፈርት በማሟላት
በሴኪውሪቲ እና ኢንተለጀንስ፣ በዲኘሎማቲክ ፕሮቶኮል፣ በቱሪዝም እና በስነ-ምግባር ዘርፎች የሰለጠኑ ናቸው።

በምረቃ ስነስርዓቱ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ክብርት ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት ተቋሙ ሁሉን አቀፍ ሪፎርም ላይ መሆኑን በማስታወስ የተሰጠውን ተልዕኮ በብቃት ለመወጣትና ለተገልጋዩ የላቀ አገልግሎት ለመስጠት የሰው ሀይል ልማት ላይ በተለየ ትኩረት ለመስራት በተቋሙ የተያዘው የሪፎርም አካል መሆኑን አስረድተዋል።

ሰልጣኞቹም አለም አቀፍ ደረጃን በጠበቀ መልኩ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችላቸውን ስልጠና እንዲወስዱ መደረጉንና የወሰዱትን ስልጠና ወደ ተግባራዊ ስራ በመቀየር ተገልጋዩን በተሻለ መልኩ እንዲያገለግሉ አደራዊ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።

ተቋሙ በቀጣይም የሚስተዋሉበትን ችግሮች በዘላቂነት ለመቅረፍ ለነባር እና አዳዲስ ሰራተኞች በተግባር የተደገፈ እና የተሻለ አገልግሎት ለመስጠት የሚረዳ ስልጠናዎች እንደሚሰጥ አክለው ገልፀዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

አስደሳች ዜና ለመኖሪያ ቤትና የንግድ  ሱቅ ፈላጊዎች በሙሉ ከdmc ሪል እስቴት
* 30% ቅናሽ  ለመጀመሪያዎቹ 50 ገዥዎች  ብቻ
👉የበዓል  ቅናሹን    ተጠቅመው ከ1,000,000  እስከ  4,000,000 ብር ያትርፉ!!!

🌻ግንባታው ሙሉ በሙሉ በ አሉሚኒየም ፎርም ወርክ በመገንባት ላይ የሚገኝ
   በመሀል አዲስ አበባ መሰርታዊ አገልግሎት ሁሉ የተሟላለት  በተንጣለለ የ ሪል እስቴት መንደር ውስጥ በተለያዩ የካሬ ስፋት እና
ምቹ የክፍያ አማራጮች ከልዩ ቅናሽ ጋር ለሽያጭ አቅርበናል።
በ8% ቅድመ ክፍያ  ከ500,000 ብር ጀም ሮ
ባለ 1 መኝታ 69,77,85 ካሬ
ባለ 2 መኝት 99,104,123 ካሬ
ባለ 3 መኝታ 139,148,162ካሬ
ባለ 4 መኝታ 183&190 ካሬ

50%የባንክ አማራጭም አለን ልብ ይበሉ
ቤትወን የሚገዙት በኢትዮጵያ ብር ነው ።
dmc ሪል እስቴት ።
ለበለጠ መረጃ እና ሳይት ለመጎብኘት
በ 0988887676 ወይም
በ 0988887999 ሀሎ ይበሉን ።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

አስደሳች ዜና ለመኖሪያ ቤትና የንግድ  ሱቅ ፈላጊዎች በሙሉ ከdmc ሪል እስቴት
* 30% ቅናሽ  ለመጀመሪያዎቹ 50 ገዥዎች  ብቻ
👉የበዓል  ቅናሹን    ተጠቅመው ከ1,000,000  እስከ  4,000,000 ብር ያትርፉ!!!

🌻ግንባታው ሙሉ በሙሉ በ አሉሚኒየም ፎርም ወርክ በመገንባት ላይ የሚገኝ
   በመሀል አዲስ አበባ መሰርታዊ አገልግሎት ሁሉ የተሟላለት  በተንጣለለ የ ሪል እስቴት መንደር ውስጥ በተለያዩ የካሬ ስፋት እና
ምቹ የክፍያ አማራጮች ከልዩ ቅናሽ ጋር ለሽያጭ አቅርበናል።
በ8% ቅድመ ክፍያ  ከ500,000 ብር ጀም ሮ
ባለ 1 መኝታ 69,77,85 ካሬ
ባለ 2 መኝት 99,104,123 ካሬ
ባለ 3 መኝታ 139,148,162ካሬ
ባለ 4 መኝታ 183&190 ካሬ

50%የባንክ አማራጭም አለን ልብ ይበሉ
ቤትወን የሚገዙት በኢትዮጵያ ብር ነው ።
dmc ሪል እስቴት ።
ለበለጠ መረጃ እና ሳይት ለመጎብኘት
በ 0988887676 ወይም
በ 0988887999 ሀሎ ይበሉን ።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ የአውሮፓ ሕብረት የዓለም አቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ዩታ ኧርፕሌንን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ


የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ የአውሮፓ ሕብረት የዓለም አቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ዩታ ኧርፕሌንን ዛሬ ጥቅምት 04 ቀን 2017 ዓ.ም በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።

ፕሬዚዳንት ታየ ለኮሚሽነሯ በወቅታዊ አገራዊ፣ ቀጣናዊ እና ዓለም ዓቀፋዊ ጉዳዮች ዙሪያ ገለጻ አድርገዋል።

ፕሬዚዳንቱ መንግሥት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ከፍተኛ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ እንደሚገኝ እና እየተተገበረ ባለው የኢኮኖሚ ማሻሻያም አበረታች ለውጦች እየታዩ መሆኑን ገልጸዋል።

በሕብረቱ በኩል የሚደረጉ ድጋፎች አስፈላጊ በመሆናቸው በአውሮፓ ሕብረት ሊደረግ የሚችለው ቀጥተኛ የበጀት ድጋፍ መቀጠል እንዳለበትም ፕሬዚዳንት ታየ ጠይቀዋል።

የአውሮፓ ሕብረት የዓለም አቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ዩታ ኧርፕሌን በበኩላቸው፥ በኢትዮጵያ መንግሥት በኩል ለተወሰዱ የኢኮኖሚ ማሻሻያዎች ሕብረቱ እውቅና እንደሚሰጥ እና እንደሚደግፍ አስታውቀዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ፒያሳ ሊሴ ገ/ማርያም!

ከስቱዲዮ እስከ ባለ ሶስት መኝታ አፓርታማ

በ10% ቅድመ ክፍያ

ከ480,000 ብር ጀምሮ አፓርታማዎችን እየሸጥን ነው

ጥቂት አፓርታማዎች ይቀሩናል!

ይፍጠኑ!

ለበለጠ መረጃ (Direct/ Whatsapp) :- 0940407294 ወይም 0913935081

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

🇱🇰🌍 ስሪላንካ ብሪክስን ለመቀላቀል በይፋ ለማመልከት እንደወሰነች የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገለጹ

የሲሪላንካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቪጂታ ሄራት እርምጃው ሃገሪቱ  በኢኮኖሚ እያደጉ ከሚገኙ ሃገራት ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር እና የባለብዙ ወገን አጋርነቷን ለማስፋት ያላትን ፍላጎት የሚያንፀባርቅ መሆኑን ተናግረዋል።

የስሪላንካ የብሪክስ አባልነት ማመልከቻ በፈረንጆቹ ከጥቅምት 23-24 በሩሲያ ካዛን በሚካሄደው የብሪክስ ስብሰባ ላይ በይፋ ይቀርባል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ስዊድን የኢራን አብዮታዊ ዘብ ሰራዊት በአውሮፓ በሽብርተኝነት እንዲፈረጅ ጠየቀች

ኢራን በስዊድን ያሉ ወሮበሎችን በመቅጠር በስካንድቪዲያን ሀገራት ያሉ የእስራኤል ጥቅሞችን ለመጉዳት እየጣረች ነው ተብሏል። ኢራን በበኩሏ በስዊድን የቀረበባትን ክስ ውድቅ አድርጋለች።

ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3YmpyM4

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

አስደሳች ዜና ለመኖሪያ ቤትና የንግድ  ሱቅ ፈላጊዎች በሙሉ ከdmc ሪል እስቴት
* 30% ቅናሽ  ለመጀመሪያዎቹ 50 ገዥዎች  ብቻ
👉የበዓል  ቅናሹን    ተጠቅመው ከ1,000,000  እስከ  4,000,000 ብር ያትርፉ!!!

🌻ግንባታው ሙሉ በሙሉ በ አሉሚኒየም ፎርም ወርክ በመገንባት ላይ የሚገኝ
   በመሀል አዲስ አበባ መሰርታዊ አገልግሎት ሁሉ የተሟላለት  በተንጣለለ የ ሪል እስቴት መንደር ውስጥ በተለያዩ የካሬ ስፋት እና
ምቹ የክፍያ አማራጮች ከልዩ ቅናሽ ጋር ለሽያጭ አቅርበናል።
በ8% ቅድመ ክፍያ  ከ500,000 ብር ጀም ሮ
ባለ 1 መኝታ 69,77,85 ካሬ
ባለ 2 መኝት 99,104,123 ካሬ
ባለ 3 መኝታ 139,148,162ካሬ
ባለ 4 መኝታ 183&190 ካሬ

50%የባንክ አማራጭም አለን ልብ ይበሉ
ቤትወን የሚገዙት በኢትዮጵያ ብር ነው ።
dmc ሪል እስቴት ።
ለበለጠ መረጃ እና ሳይት ለመጎብኘት
በ 0988887676 ወይም
በ 0988887999 ሀሎ ይበሉን ።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

አስደሳች ዜና ለመኖሪያ ቤትና የንግድ  ሱቅ ፈላጊዎች በሙሉ ከdmc ሪል እስቴት
* 30% ቅናሽ  ለመጀመሪያዎቹ 50 ገዥዎች  ብቻ
👉የበዓል  ቅናሹን    ተጠቅመው ከ1,000,000  እስከ  4,000,000 ብር ያትርፉ!!!

🌻ግንባታው ሙሉ በሙሉ በ አሉሚኒየም ፎርም ወርክ በመገንባት ላይ የሚገኝ
   በመሀል አዲስ አበባ መሰርታዊ አገልግሎት ሁሉ የተሟላለት  በተንጣለለ የ ሪል እስቴት መንደር ውስጥ በተለያዩ የካሬ ስፋት እና
ምቹ የክፍያ አማራጮች ከልዩ ቅናሽ ጋር ለሽያጭ አቅርበናል።
በ8% ቅድመ ክፍያ  ከ500,000 ብር ጀም ሮ
ባለ 1 መኝታ 69,77,85 ካሬ
ባለ 2 መኝት 99,104,123 ካሬ
ባለ 3 መኝታ 139,148,162ካሬ
ባለ 4 መኝታ 183&190 ካሬ

50%የባንክ አማራጭም አለን ልብ ይበሉ
ቤትወን የሚገዙት በኢትዮጵያ ብር ነው ።
dmc ሪል እስቴት ።
ለበለጠ መረጃ እና ሳይት ለመጎብኘት
በ 0988887676 ወይም
በ 0988887999 ሀሎ ይበሉን ።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በአዲስ አበባ የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረት ዳግም ተሰማ

በአዲስ አበባ ባለፈው ከተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረት ቀጥሎ አሁንም ዳግም መከሰቱን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጂኦፊዚክስና ስፔስ ሳይንስ ዳይሬክተር ዶክተር ኤሊያስ ሌዊ ለኢቢሲ አረጋግጠዋል።

ዛሬ ጠዋት 1:37 ደቂቃ ከ50 ሰከንድ ላይ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረት አዲስ አበባ ድረስ መሰማቱንም ተናግረዋል።

የመሬት መንቀጥቀጡ የተከሰተው ባለፈው በተከሰተበት አዋሽ ፈንታሌ አካባቢ ሲሆን በሬክተር ስኬል 4.6 አካባቢ እነደሆነም ዶክተር ኤሊያስ ሌዊ ለኢቢሲ ሳይበር አረጋግጠዋል።

ሰሞኑን በተደጋጋሚ በአካባቢው የመሬት መንቀጥቀጥ እንቅስቃሴው እንዳልቆመ የተናገሩት ዶክተር ኤሊያስ ለከፋ ችግር የሚያጋልጥ እንዳልሆነም ተናግረዋል።

ለመሬት መንቀጥቀጡ ምክንያት የሆነው ቅልጥ አለት መሬት ውስጥ መምጣቱ መሆኑ የተናገሩት ዶክተር ኤሊያስ ይሄው እንቅስቃሴ ወደላይ አለመወጣቱን ነው የተናገሩት።

ላለፉት 19 ተከታታይ ቀናት ያህል ተመሳሳይ እንቅስቃሴዎች መኖራቸውን እና አሁንም ያለውን ሁኔታ እየተከታተልን ነው ብለዋል ዶክተር ኤሊያስ።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የቀድሞ ኢትዮጵያ መከላክያ ሰራዊት ጠቅላይ የታማዦር ሹም ጀነራል ሳሞራ የኑስ ከረጅም አመታት ዝምታ በኃላ ወደ ሚዲያ ብቅ ለዋል:: የ TPLF ቀንደኛ ደጋፊና በጦርነት ወቅት አዋጊ የነበረችው ጋዜጠኛ ለጀነራል ሳሞራ የኑስ ለምን ወደ ውጊያው አልገቡም የትግራይን ህዝብ አልደገፉም ስትል ጥያቄ ጠይቃቸዋለች ጀነራል ሳሞራ ለጥያቄው በአጭሩ መልስ ሲመልሱ

“አልሄድም ያልተዘጋጀሁበትና ያላመንኩበት ውጊያ አልሳተፍም። እምነቴ የትግራይ ህዝብ መዋጋት የለበትም ወደ ውጊያ መግባትም የለበትም” ነው። በማለት ጄኔራል ሳሞራ የኑስ መልሰውላታል::

ሰው ውግያን ጠንቅቆ ሲያቅ እንደዚ ውግያን የእርስ በእርስ ጦርነትን ይጠላል ነገርግን በሰው ደም የሚገብሩ አንዳንድ የህወሓት አመራሮች ዛሬም ከትናቱ ጥፋታቸው ሳይማሩ ከፌደራል መንግስት ጋር ጨምሮ እዛው እርስ በእርስ ለመዋጋት ለስልጣን ሹኩቻ ሴራ ይጠነስሳሉ ጦርነት ይሰብካሉ::

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

https://vm.tiktok.com/ZGdercFc6/

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የኢትዮ ቴሌኮም 10 በመቶ (ፐርሰንት) 100 ሚሊዮን ብር መሆኑን ኢትዮ ቴሌኮም አሳወቀ
*********

ለኢትዮጵያውያን ክፍት የተደረገው የአክሲዮን ሽያጭ ዛሬ በይፋ የተበሰረ ሲሆን፤ ዝቅተኛው የሼር ወይም የአክሲዮን መጠን 33 እንዲሆን የአንዱ አክሲዮን ዋጋም 300 ብር እንዲሆን መወሰኑን ኢትዮ ቴሌኮም አሳውቋል።

ከፍተኛው የክሲዮን ወይንም የሼር መጠን 3 ሺህ 333፤ የአንዱ አክሲዮን ዋጋም 300 ብር እንደሆነ ፍሬህይወት ታምሩ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ገልፀዋል።

የአክሲዮን ሽያጩ በቴሌ ብር የሚፈፀም ሲሆን፤ ሽያጩ ከጥቅምት 6 እስከ ታህሳስ 25 ይቆያል ተብሏል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ፒያሳ ሊሴ ገ/ማርያም!

ከስቱዲዮ እስከ ባለ ሶስት መኝታ አፓርታማ

በ10% ቅድመ ክፍያ

ከ480,000 ብር ጀምሮ አፓርታማዎችን እየሸጥን ነው

ጥቂት አፓርታማዎች ይቀሩናል!

ይፍጠኑ!

ለበለጠ መረጃ (Direct/ Whatsapp) :- 0940407294 ወይም 0913935081

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

አፍሪካውያን የጥንካሬያችን መሰረት አንድነታችን ነው - ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
******

አፍሪካውያን የገጠሙንን ፈተናዎች በኅብረት ልንታገል ይገባል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ።

የአፍሪካ መከላከያ ሚኒስትሮች ጉባኤ "አፍሪካ በጠንካራ አንድነት፤ ለሁለንተናዊ ፀጥታና ሰላም" በሚል መሪ ሀሳብ እየተካሄደ ነው።

ጉባዔውን ያስጀመሩት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፥ አህጉሪቱ የእርስ በርስ ጦርነትን ጨምሮ በሽብርተኝነትና በሌሎችም በርካታ ተግዳሮቶች እየተፈተነች መሆኑን አንስተዋል።

ሰላማቸውን ያስጠበቁ እና የተረጋጉ የሚመስሉን ሀገራት ጭምር የችግሩ ሰለባ ናቸው ያሉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ አፍሪካዊ መፍትሔ የሚያሻበት ወቅት ስለመሆኑ ገልፀዋል።

ለአፍሪካ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሔ ያሻል የሚለው ዓመታትን የተሻገረ መርህ መፈክር ሆኖ ብቻ ሊቀር እንደማይገባ በማንሳትም፤ ወቅቱ የሚፈልገው አስገዳጅ የመፍትሔ አማራጭ ስለመሆኑም ጠቁመዋል።

አፍሪካውያን የጥንካሬያችን መሰረት አንድነታችን ነው ያሉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ በኅብረት ከቆምን የማንወጣው ፈተና የለም ሲሉም ተናግረዋል።

የመከላከያ ሚኒስትሯ አይሻ መሐመድ (ኢ/ር) በበኩላቸው፥ የነገ እጣ ፈንታችንን ለመወሰን እንደዚህ ያሉ ጉባኤዎች መሰረታዊ ናቸው ብለዋል።

ጥንካሬያችን አንድነታችን ላይ መሰረት ያደረገ ነው ያሉት ሚኒስትሯ፤ እውቀቶቻችንን መጋራት ከቻልን እና በቁርጠኝነት ከሰራን ከገጠሙን ፈተናዎች መላቀቅ እና ሰላማዊ አህጉር መፍጠር እንችላለን ሲሉ ተናግረዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ፖርት ሱዳን በረራ ጀመረ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከዛሬ ጀምሮ ወደ ፖርት ሱዳን ከተማ በየቀኑ የሚደረግ አዲስ በረራ ጀምሯል።

አየር መንገዱ ከዚህ ቀደም ወደ ሱዳን ዋና ከተማ ካርቱም በሳምንት ሶስት ጊዜ በረራ ሲያደርግ የቆየ ሲሆን፤ በሱዳን ባለው ጦርነት ወደ ካርቱም የሚያደርገው በረራ ተቋርጦ እንደነበር አስታውሰዋል።

ወደ ካርቱም ሲያደርግ የነበረውን በረራ ያቆመው አየርመንገዱ አሁን ላይ የመንግስት ኃይሎች ዋና መቀመጫ ወደአደረጓት ፖርትሱዳ መብረር መጀመሩን አስታውቋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

396 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 396 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡

ከተመላሾቹ ውስጥ 315ቱ ወንዶች፣ 71ዱ ሴቶች እና 10ሩ ጨቅላ ህፃናት ናቸው፡፡

ለተመላሽ ዜጎች በአየር ማረፊያ እና በማቆያ ማዕከላት ተገቢውን ድጋፍ እና እንክብካቤ የማድረግ እና ከቤተሰብ ጋር የማቀላቀል ሥራ እየተከናወነ ይገኛል፡፡

ከሚያዚያ 04 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ እየተከናወነ በሚገኘው ዜጎችን ወደ ሀገር ቤት የመመለስ ሥራ እስካሁን ከ85 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን መመለሳቸውን ከሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያመላክታል፡፡

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ፒያሳ ሊሴ ገ/ማርያም!

ከስቱዲዮ እስከ ባለ ሶስት መኝታ አፓርታማ

በ10% ቅድመ ክፍያ

ከ480,000 ብር ጀምሮ አፓርታማዎችን እየሸጥን ነው

ጥቂት አፓርታማዎች ይቀሩናል!

ይፍጠኑ!

ለበለጠ መረጃ (Direct/ Whatsapp) :- 0940407294 ወይም 0913935081

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ሁለተኛ ዙር የብልፅግና ፓርቲ ሥልጠናን በጅግጅጋ እየወሰዱ ያሉ አመራሮች በከተማዋ የተከናወኑ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ።

ሁለተኛ ዙር የብልፅግና ፓርቲ ሥልጠናን በጅግጅጋ እየወሰዱ ያሉ የሶማሌ ክልል አመራሮች በጅግጅጋ ከተማ የተከናወኑ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ።

"የህልም ጉልበት ለእመርታዊ እድገት'' በሚል መሪ ሀሳብ እየተሰጠ ያለው ስልጠና በየደረጃው የሚገኙ ማለትም ከክልል እስከ ወረዳ ድረስ ያሉ የክልሉ አመራሮች እየተከታተሉ ይገኛሉ።

አመራሩ በስልጠናውም ከንድፈ ሀሳብ ባሻገረ ዛሬ በጅግጅጋ ከተማ እንዲሁም በፋፈን ዞን የተሰሩ ልማት ስራዎችን ጉብኝተዋል።

ዛሬ ከተጎበኙት የልማት ስራዎች መካከል በመንግስት፣ በግሉ ማህረበረሰብ የተሰሩ የግብርና፣ የሌማት ትሩፋት የማኑፋክቸሪንግ፣ የቱሪዝም፣ የኮንስትራከሽንና ሌሎች የልማት አውታሮች ይገኙታል።

ጉብኝቱን አስመልክቶ በብልፅግና ፓርቲ ሶማሌ ክልል ቅ/ፅ/ቤት ሀላፊ ኢ/ር መሀመድ ሻሌ እንደገለፁት በየደረጃው ያለው የክልሉ አመራር ባለፉት የለውጥ አመታት ምን ያህል የልማት ስራዎች በግሉ ማህበረሰብ እና በመንግሥት እንደተሰሩ የበለጠ ግንዛቤ ማግኘት ያስቻለ ነው ብለው፣ ለዚህም መሠረት የሆነው አስተማማኝ ሰላም በመሆኑ ከክልል እስከ ወረዳ ድረስ ያሉ የስልጠናው ተሳታፊዎች ለሰላም መጠናከር በርትተው እንዲሰሩ ጥሪ አቅርበዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

“ብርቱ እጆችና የሚያሰላስሉ አዕምሮዎች የዕድገት አየር የሚነፍስባቸውን ከተሞች ይገነባሉ” - ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ብርቱ እጆች፣ የማይዝሉ ክንዶች እና የሚያሰላስሉ አዕምሮዎች የዕድገት አየር የሚነፍስባቸውን ከተሞች ይገነባሉ ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለፁ፡፡

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በባህር ዳር ከተማ እየተገነቡ የሚገኙ የቱሪስት መዳረሻዎችንና የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎችን ጎብኝተዋል፡፡

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን ተከትሎ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ፤ በከተማዋ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎች ባህር ዳርን ወደተሻለ የከተማነት ደረጃ የሚያሸጋግሩ እና የነዋሪዎችን ህይወት የሚያሻሽሉ ናቸው ብለዋል፡፡

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ፒያሳ ሊሴ ገ/ማርያም!

ከስቱዲዮ እስከ ባለ ሶስት መኝታ አፓርታማ

በ10% ቅድመ ክፍያ

ከ480,000 ብር ጀምሮ አፓርታማዎችን እየሸጥን ነው

ጥቂት አፓርታማዎች ይቀሩናል!

ይፍጠኑ!

ለበለጠ መረጃ (Direct/ Whatsapp) :- 0940407294 ወይም 0913935081

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በግብርናው ዘርፍ ባስመዘገብነው እምርታ Africa IOAን ሀገራችንን የምግብ ዋስትና ካረጋገጡ ምርጥ የአፍሪካ ሀገሮች ተርታ ኢትዮጵያን ሁለተኛ አድርጓታል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

አስደሳች ዜና ለመኖሪያ ቤትና የንግድ  ሱቅ ፈላጊዎች በሙሉ ከdmc ሪል እስቴት
* 30% ቅናሽ  ለመጀመሪያዎቹ 50 ገዥዎች  ብቻ
👉የበዓል  ቅናሹን    ተጠቅመው ከ1,000,000  እስከ  4,000,000 ብር ያትርፉ!!!

🌻ግንባታው ሙሉ በሙሉ በ አሉሚኒየም ፎርም ወርክ በመገንባት ላይ የሚገኝ
   በመሀል አዲስ አበባ መሰርታዊ አገልግሎት ሁሉ የተሟላለት  በተንጣለለ የ ሪል እስቴት መንደር ውስጥ በተለያዩ የካሬ ስፋት እና
ምቹ የክፍያ አማራጮች ከልዩ ቅናሽ ጋር ለሽያጭ አቅርበናል።
በ8% ቅድመ ክፍያ  ከ500,000 ብር ጀም ሮ
ባለ 1 መኝታ 69,77,85 ካሬ
ባለ 2 መኝት 99,104,123 ካሬ
ባለ 3 መኝታ 139,148,162ካሬ
ባለ 4 መኝታ 183&190 ካሬ

50%የባንክ አማራጭም አለን ልብ ይበሉ
ቤትወን የሚገዙት በኢትዮጵያ ብር ነው ።
dmc ሪል እስቴት ።
ለበለጠ መረጃ እና ሳይት ለመጎብኘት
በ 0988887676 ወይም
በ 0988887999 ሀሎ ይበሉን ።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

የፌደራሉ መንግስት ሁሉን ነገር የተወላችሁ ለህዝቡ እረፍት ለመስጠት ነው:: ጠሚ ዶር አቢይ

ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል አዲስ አበባ ላይ ከጠሚ ዶር አቢይ ጋር መነጋገራቸውን ለማወቅ ተችሏል::

በአቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራውን ካቢኔና ዞን አስተዳዳሪ ጭምር ከስልጣን አንስቻለሁ በማለት መግለጫ በትነው ወደ አዲስ አበባ የተጏዙት ዶር ደብረጺዮን በአዲስ አበባ ከጠሚ ዶር አቢይ ጋር ባደረጉት ውይይት ጠሚ ዶር አቢይ የደብረጺዮን ቡድን በህግ አግባብ ብቻ እንዲንቀሳሰሱ ማሳሰቢያ መስጠታቸውን ለማወቅ ተችሏል::

ጠሚ አቢይ አህመድ ህወሓት ለሁለት መክፈሉን እና ዶር ደብረጺዮን የአንዱ ቡድን መሪ ብቻ መሆናቸውን እንደሚያውቁ ለዶር ደብረፂዮን ነግረዋቸዋል:: የተካሄደው ጉባኤ በምርጫ ቦርድም ይሁን በራሱ በህወሓት ቁጥጥር ኮሚሽን እውቅና የሌለው መሆኑን እና ዶር ደብረጺዮንን የህወሓት ተወካይ አድርገው መቀበል እንደማይችሉ ጠሚ አቢይ ለዶር ደብረጺዮን እንደነገሯቸው መረዳት ተችሏል::

ህወሓት ባይከፈልና አንድ ሆኖ ቢቆም እንኳን ስለሚሾሙ ሰዎች ሃሳብ ያቀርባል እንጂ ሰዎችን መሾም አይችም ሲሉ ጠሚ አቢይ ለዶር ደብረጺዮን አስረድተዋቸውል:: በፕሪቶሪያው ስምምነት መሰረት ፕሬዝዳንት የመሰየም የጠሚኒስትሩ መብት እንደሆነ የተናገሩት ጠሚ አቢይ የፌደራል መንግስት መከላክያን ጨምሮ ወደ ትግራይ ያልገባውና የፌደራል መንግስት ሁሉን ነገር የተወላችሁ ለህዝቡ እረፍት ለመስጠት ነው በማለት ለዶር ደብረፂዮን እንደነገሯቸው ታውቋል::

ጠሚ አቢይ ለዶር ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል በመጨረሻም የሰጡት ማስሰቢያ ከቻሉ ልዩነታቸውን አጥብበው በአንድነት እንዲንቀሳቀሱ ያለዛም ምርጫ ቦርድ ህጋዊው ህወሓት የትኛው እንደሆነ እስኪወስን ቡድናቸውን ይዘው አርፈው እንዲቀመጡ ማሳሰቢያ እንደተሰጣቸው ለማወቅ ተችሏል::

Читать полностью…
Подписаться на канал