ፒያሳ ሊሴ ገ/ማርያም!
ከስቱዲዮ እስከ ባለ ሶስት መኝታ አፓርታማ
በ10% ቅድመ ክፍያ
ከ480,000 ብር ጀምሮ አፓርታማዎችን እየሸጥን ነው
ጥቂት አፓርታማዎች ይቀሩናል!
ይፍጠኑ!
ለበለጠ መረጃ (Direct/ Whatsapp) :- 0940407294 ወይም 0913935081
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
ሁለተኛ ዙር የብልፅግና ፓርቲ ሥልጠናን በጅግጅጋ እየወሰዱ ያሉ አመራሮች በከተማዋ የተከናወኑ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ።
ሁለተኛ ዙር የብልፅግና ፓርቲ ሥልጠናን በጅግጅጋ እየወሰዱ ያሉ የሶማሌ ክልል አመራሮች በጅግጅጋ ከተማ የተከናወኑ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ።
"የህልም ጉልበት ለእመርታዊ እድገት'' በሚል መሪ ሀሳብ እየተሰጠ ያለው ስልጠና በየደረጃው የሚገኙ ማለትም ከክልል እስከ ወረዳ ድረስ ያሉ የክልሉ አመራሮች እየተከታተሉ ይገኛሉ።
አመራሩ በስልጠናውም ከንድፈ ሀሳብ ባሻገረ ዛሬ በጅግጅጋ ከተማ እንዲሁም በፋፈን ዞን የተሰሩ ልማት ስራዎችን ጉብኝተዋል።
ዛሬ ከተጎበኙት የልማት ስራዎች መካከል በመንግስት፣ በግሉ ማህረበረሰብ የተሰሩ የግብርና፣ የሌማት ትሩፋት የማኑፋክቸሪንግ፣ የቱሪዝም፣ የኮንስትራከሽንና ሌሎች የልማት አውታሮች ይገኙታል።
ጉብኝቱን አስመልክቶ በብልፅግና ፓርቲ ሶማሌ ክልል ቅ/ፅ/ቤት ሀላፊ ኢ/ር መሀመድ ሻሌ እንደገለፁት በየደረጃው ያለው የክልሉ አመራር ባለፉት የለውጥ አመታት ምን ያህል የልማት ስራዎች በግሉ ማህበረሰብ እና በመንግሥት እንደተሰሩ የበለጠ ግንዛቤ ማግኘት ያስቻለ ነው ብለው፣ ለዚህም መሠረት የሆነው አስተማማኝ ሰላም በመሆኑ ከክልል እስከ ወረዳ ድረስ ያሉ የስልጠናው ተሳታፊዎች ለሰላም መጠናከር በርትተው እንዲሰሩ ጥሪ አቅርበዋል።
“ብርቱ እጆችና የሚያሰላስሉ አዕምሮዎች የዕድገት አየር የሚነፍስባቸውን ከተሞች ይገነባሉ” - ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ብርቱ እጆች፣ የማይዝሉ ክንዶች እና የሚያሰላስሉ አዕምሮዎች የዕድገት አየር የሚነፍስባቸውን ከተሞች ይገነባሉ ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለፁ፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በባህር ዳር ከተማ እየተገነቡ የሚገኙ የቱሪስት መዳረሻዎችንና የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎችን ጎብኝተዋል፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን ተከትሎ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ፤ በከተማዋ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎች ባህር ዳርን ወደተሻለ የከተማነት ደረጃ የሚያሸጋግሩ እና የነዋሪዎችን ህይወት የሚያሻሽሉ ናቸው ብለዋል፡፡
ፒያሳ ሊሴ ገ/ማርያም!
ከስቱዲዮ እስከ ባለ ሶስት መኝታ አፓርታማ
በ10% ቅድመ ክፍያ
ከ480,000 ብር ጀምሮ አፓርታማዎችን እየሸጥን ነው
ጥቂት አፓርታማዎች ይቀሩናል!
ይፍጠኑ!
ለበለጠ መረጃ (Direct/ Whatsapp) :- 0940407294 ወይም 0913935081
በግብርናው ዘርፍ ባስመዘገብነው እምርታ Africa IOAን ሀገራችንን የምግብ ዋስትና ካረጋገጡ ምርጥ የአፍሪካ ሀገሮች ተርታ ኢትዮጵያን ሁለተኛ አድርጓታል።
Читать полностью…አስደሳች ዜና ለመኖሪያ ቤትና የንግድ ሱቅ ፈላጊዎች በሙሉ ከdmc ሪል እስቴት
* 30% ቅናሽ ለመጀመሪያዎቹ 50 ገዥዎች ብቻ
👉የበዓል ቅናሹን ተጠቅመው ከ1,000,000 እስከ 4,000,000 ብር ያትርፉ!!!
🌻ግንባታው ሙሉ በሙሉ በ አሉሚኒየም ፎርም ወርክ በመገንባት ላይ የሚገኝ
በመሀል አዲስ አበባ መሰርታዊ አገልግሎት ሁሉ የተሟላለት በተንጣለለ የ ሪል እስቴት መንደር ውስጥ በተለያዩ የካሬ ስፋት እና
ምቹ የክፍያ አማራጮች ከልዩ ቅናሽ ጋር ለሽያጭ አቅርበናል።
በ8% ቅድመ ክፍያ ከ500,000 ብር ጀም ሮ
ባለ 1 መኝታ 69,77,85 ካሬ
ባለ 2 መኝት 99,104,123 ካሬ
ባለ 3 መኝታ 139,148,162ካሬ
ባለ 4 መኝታ 183&190 ካሬ
50%የባንክ አማራጭም አለን ልብ ይበሉ
ቤትወን የሚገዙት በኢትዮጵያ ብር ነው ።
dmc ሪል እስቴት ።
ለበለጠ መረጃ እና ሳይት ለመጎብኘት
በ 0988887676 ወይም
በ 0988887999 ሀሎ ይበሉን ።
የፌደራሉ መንግስት ሁሉን ነገር የተወላችሁ ለህዝቡ እረፍት ለመስጠት ነው:: ጠሚ ዶር አቢይ
ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል አዲስ አበባ ላይ ከጠሚ ዶር አቢይ ጋር መነጋገራቸውን ለማወቅ ተችሏል::
በአቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራውን ካቢኔና ዞን አስተዳዳሪ ጭምር ከስልጣን አንስቻለሁ በማለት መግለጫ በትነው ወደ አዲስ አበባ የተጏዙት ዶር ደብረጺዮን በአዲስ አበባ ከጠሚ ዶር አቢይ ጋር ባደረጉት ውይይት ጠሚ ዶር አቢይ የደብረጺዮን ቡድን በህግ አግባብ ብቻ እንዲንቀሳሰሱ ማሳሰቢያ መስጠታቸውን ለማወቅ ተችሏል::
ጠሚ አቢይ አህመድ ህወሓት ለሁለት መክፈሉን እና ዶር ደብረጺዮን የአንዱ ቡድን መሪ ብቻ መሆናቸውን እንደሚያውቁ ለዶር ደብረፂዮን ነግረዋቸዋል:: የተካሄደው ጉባኤ በምርጫ ቦርድም ይሁን በራሱ በህወሓት ቁጥጥር ኮሚሽን እውቅና የሌለው መሆኑን እና ዶር ደብረጺዮንን የህወሓት ተወካይ አድርገው መቀበል እንደማይችሉ ጠሚ አቢይ ለዶር ደብረጺዮን እንደነገሯቸው መረዳት ተችሏል::
ህወሓት ባይከፈልና አንድ ሆኖ ቢቆም እንኳን ስለሚሾሙ ሰዎች ሃሳብ ያቀርባል እንጂ ሰዎችን መሾም አይችም ሲሉ ጠሚ አቢይ ለዶር ደብረጺዮን አስረድተዋቸውል:: በፕሪቶሪያው ስምምነት መሰረት ፕሬዝዳንት የመሰየም የጠሚኒስትሩ መብት እንደሆነ የተናገሩት ጠሚ አቢይ የፌደራል መንግስት መከላክያን ጨምሮ ወደ ትግራይ ያልገባውና የፌደራል መንግስት ሁሉን ነገር የተወላችሁ ለህዝቡ እረፍት ለመስጠት ነው በማለት ለዶር ደብረፂዮን እንደነገሯቸው ታውቋል::
ጠሚ አቢይ ለዶር ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል በመጨረሻም የሰጡት ማስሰቢያ ከቻሉ ልዩነታቸውን አጥብበው በአንድነት እንዲንቀሳቀሱ ያለዛም ምርጫ ቦርድ ህጋዊው ህወሓት የትኛው እንደሆነ እስኪወስን ቡድናቸውን ይዘው አርፈው እንዲቀመጡ ማሳሰቢያ እንደተሰጣቸው ለማወቅ ተችሏል::
ፒያሳ ሊሴ ገ/ማርያም!
ከስቱዲዮ እስከ ባለ ሶስት መኝታ አፓርታማ
በ10% ቅድመ ክፍያ
ከ480,000 ብር ጀምሮ አፓርታማዎችን እየሸጥን ነው
ጥቂት አፓርታማዎች ይቀሩናል!
ይፍጠኑ!
ለበለጠ መረጃ (Direct/ Whatsapp) :- 0940407294 ወይም 0913935081
በጌታቸው ረዳና በዶር ደብረፂዮን ህወሓት ቡድን በተነሳው አለመግባባት የተነሳ ዶር ደብረጺዮን ጠሚ ዶር አብይን ለማናገር ከትናት ጀምሮ አዲስ አበባ ይገኛሉ::
ዶር ደብረፂዮን ጠሚ ዶር አቢይን አግኝተው ያናግሩ አያናግሩ የታወቀ ነገር የለም:: አሁን በደረሰኝ መረጃ መሰረት ዶር ደብረፂዮን ከስካይ ላይት ሆቴል በመውጣት ማምሻውን መቀሌ መግባታቸው ታውቋል::
ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ በደቡብ ኮሪያ በተካሄደው የሴኡል ስማርት ሲ ቲ 2024 ምርጥ አመራር ሽልማት አሸናፈ በመሆን እውቅና ተበረከተላቸው።
ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአለምአቀፍ ደረጃ ከ72 አገሮችና 115 አቻ ከተማ አስተዳደር ከንቲባዎች መካከል በስማርት ሲቲ ንቅናቄ ክፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ከንቲባዎች ተጽዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦችና ኤክስፐርቶችን በመለየት እውቅና የሚሰጠውን የሴኡል ስማርት ሲቲ ሽልማት አሸናፊ ሆኑ፡፡
ክብርት ከንቲባ የስማርት ሲቲ ምርጥ አመራር ሽልማት ተሸላሚ ሊሆኑ የቻሉት የአዲስ አበባን ነዋሪዎች ህይወት ለማሻሻልና የከተማዋን መሰረተ ልማት ለማዘመን ባሳዩት ቁርጠኝነትና ባስመዘገቡት ውጤት ዉጤት መሆኑን በመረሀ ግብሩ አዘጋጆች ተገልፆል፡፡
ክብርት ከንቲባ በተለይም እንደ ኮሪደር ልማት ባሉ ፕሮጀክቶች ለአየር ንብረት ተስማሚ ለሆኑ ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎች ቅድሚያ በመስጠት ለሁሉም ፆዱ ነዋሪዎች ምቹ የሆነች አካታች ከተማ ለመገንባት በሚያደርጉት ያላሰለሰ ጥረት እና ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው የከተማዋን ነዋሪዎችን ኑሮ በማሻሻል ላይ ትኩረት በማድረግ በሰሩት ስራና ባስመዘገቡት ስኬት መሆኑ ተገልጻል፡፡
በተደራራቢ ስራ ምክንያት በመረሀ ግብሩ ላይ መገኘት ያልቻሉት ክብርት ከንቲባ በተወካያቸው የ ኢኖቬሽ እና ቴክኖሎጂ ቢሮ ሀላፊ አቶ ሰለሞን አማረ በኩል ባስተላለፉት የምስጋናና የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት " ጊዜያችሁን ጉልበታችሁን ሳትሰስቱ የከተማችንን እና የነዋሪዎቿን ህይወት ለማሻሻል ሌት ተቀን አብራችሁን የሰራች ባለድርሻ አካላት እና ልማት የተባበራችሁ የከተማችን ነዋሪዎች ሁሉ ውጤቱ ሁላችንም በመሆኑ ምስጋና ይገባችኋል ፤ ሽልማቱ የሁላችንም ነዉ ብለዋል።
እንዲህ አይነቱ ሽልማት ይበልጥ እንድንበረታ ፥ ተጨማሪ አቅምና ተነሳሽነት ይፈጥራልናል" ይሄ ጅማሮ ነዉ ገና ብዙ እንሰራለን ብለዋል፡፡
የሶማሊያው ፕሬዝደንት ለ7ኛ ጊዜ ወደ ኤርትራ አቀኑ
የሶማሊያው ፕሬዝደንት ሃሰን ሼክ ሞሃመድ በእ.አ.አ 2022 ሥልጣን ከያዙ ወዲህ ለሰባተኛ ጊዜ ወደ ኤርትራ አቅንተዋል።
ሼክ ሞሃመድ ከፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋራ ተገናኝተው የሁለቱ ሃገራት ግንኙነት በሚጠናከርበት እንዲሁም በቀጠናዊ የፀጥታ ጉዳዮች ላይ እንደሚወያዩ መንግስታዊ የሆነው የሶማሊ ብሔራዊ ዜና አገልግሎት ዘግቧል።
ሃሰን ሼክ ሞሃመድ ባለፈው ሐምሌ ኤርትራን ጎብኝተው የነበረ ሲሆን፣ በወቅቱም ሁለቱ መሪዎች “ታሪካዊ የሆነውን ግንኙነታቸውን በተመለከተ እንዲሁም በተለይም በፖለቲካዊ፣ የፀጥታ፣ በወታደራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ባህላዊ መስኮች ግንኙነታቸውን በሚያሳድጉበትና የሁለቱን ሃገራት ሕዝቦች ጥቅም በሚያስጠብቁባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል” ሲሉ የኤርትራ ባለሥልታናት አስታውቀው ነበር።
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
ሰበር ዜና
ጥንቆላና ትብታብ ከሽንፈት አያድንም።
ጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን ፅንፈኛው ሽፍታ ላይ በወሰደው እርምጃ ለቁጥር የሚታክቱት አልቀዋል። ዋናው የፅንፈኛ አመራር ዘመነ ካሴ ከእናቶቻቸው ጉያ ነጥቆ ያሰማራቸውን ወጣቶች ጥሎ ሜጫ ከሚገኘው ቤቱ እግሬ አውጪኝ ብሎ አምልጧል። በዚያ ውፍረቱ ሮጦ የት እንደሚደርስ አብረን የምናየው ይሆናል።
በጣም የሚገርመውና እጅግ አስነዋሪው ነገር የፅንፈኛው መሪ የሚኖርበት ቤት ዙሪያ ተቀብሮ የተገኘው የሞተ ዶሮና ጅብ መአት ነው። የፅንፈኛው መሪ ከወጣበት ማህበረሰብ ስነምግባርና ባህል ባፈነገጠ መልኩ የባእድ አምልኮ ተገዢ ስለነበር ጠንቋዮቹ ባዘዙት መሰረት ያልቀበረው የእንሰሳ ቅሪት አልነበረም። ጦርነት ላይ አይደለም ዶሮና ጅብ ሙሉ ኤልፎራንም ብትቀብር የሚያሸንፈው ትብታብና ድግምትህ ሳይሆን ሃቅና የውጊያ ሳይንስ ነው አባቴ።
ባሁን ሰአት መላው ህዝባችን ከመከላከያ ጋር ሆኖ ፅንፈኛውን እያሳደደ ሲሆን ዘመነ ካሴ የተባለው ተላላኪ ጥቂት ተከታዮቹን ይዞ ተሽሎክሉኮ አንዲት መንደር በመመሸግ አድኑኝ እያለ ነው።
ድል ለኢትዮጵያ። ውርደት ለጠላቶቿ!
እርምጃ የተወሰደባችው የዘመነ ጠባቂዎችን ምስል ለመመልከት ቴሌግራም 👉 /channel/NatnaelMekonnen21
አስፈሪ የተፈጥሮ ክስተት
ሚልተን የተሰኘው አውሎ ነፋስ በፍሎሪዳ ታምፓ አካባቢ 15 ጫማ የሚደረስ ማዕበል ሊያመጣ እንደሚችል የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።
እ.ኤ.አ በ 2022 በፎርት ማየርስ ከተማ ተከስቶ ከነበረው ኢያን አውሎ ነፋስ በበለጠ አደገኛ እንደሆነ የሚያሳይ ቪዲዮ ተሰራጭቷል። ሀገሪቱ የተፈጥሮን አደጋ ለመቋቋም ዝግጅት ላይ ነች።
ስዊድን የኢራን አብዮታዊ ዘብ ሰራዊት በአውሮፓ በሽብርተኝነት እንዲፈረጅ ጠየቀች
ኢራን በስዊድን ያሉ ወሮበሎችን በመቅጠር በስካንድቪዲያን ሀገራት ያሉ የእስራኤል ጥቅሞችን ለመጉዳት እየጣረች ነው ተብሏል። ኢራን በበኩሏ በስዊድን የቀረበባትን ክስ ውድቅ አድርጋለች።
ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3YmpyM4
አስደሳች ዜና ለመኖሪያ ቤትና የንግድ ሱቅ ፈላጊዎች በሙሉ ከdmc ሪል እስቴት
* 30% ቅናሽ ለመጀመሪያዎቹ 50 ገዥዎች ብቻ
👉የበዓል ቅናሹን ተጠቅመው ከ1,000,000 እስከ 4,000,000 ብር ያትርፉ!!!
🌻ግንባታው ሙሉ በሙሉ በ አሉሚኒየም ፎርም ወርክ በመገንባት ላይ የሚገኝ
በመሀል አዲስ አበባ መሰርታዊ አገልግሎት ሁሉ የተሟላለት በተንጣለለ የ ሪል እስቴት መንደር ውስጥ በተለያዩ የካሬ ስፋት እና
ምቹ የክፍያ አማራጮች ከልዩ ቅናሽ ጋር ለሽያጭ አቅርበናል።
በ8% ቅድመ ክፍያ ከ500,000 ብር ጀም ሮ
ባለ 1 መኝታ 69,77,85 ካሬ
ባለ 2 መኝት 99,104,123 ካሬ
ባለ 3 መኝታ 139,148,162ካሬ
ባለ 4 መኝታ 183&190 ካሬ
50%የባንክ አማራጭም አለን ልብ ይበሉ
ቤትወን የሚገዙት በኢትዮጵያ ብር ነው ።
dmc ሪል እስቴት ።
ለበለጠ መረጃ እና ሳይት ለመጎብኘት
በ 0988887676 ወይም
በ 0988887999 ሀሎ ይበሉን ።
አስደሳች ዜና ለመኖሪያ ቤትና የንግድ ሱቅ ፈላጊዎች በሙሉ ከdmc ሪል እስቴት
* 30% ቅናሽ ለመጀመሪያዎቹ 50 ገዥዎች ብቻ
👉የበዓል ቅናሹን ተጠቅመው ከ1,000,000 እስከ 4,000,000 ብር ያትርፉ!!!
🌻ግንባታው ሙሉ በሙሉ በ አሉሚኒየም ፎርም ወርክ በመገንባት ላይ የሚገኝ
በመሀል አዲስ አበባ መሰርታዊ አገልግሎት ሁሉ የተሟላለት በተንጣለለ የ ሪል እስቴት መንደር ውስጥ በተለያዩ የካሬ ስፋት እና
ምቹ የክፍያ አማራጮች ከልዩ ቅናሽ ጋር ለሽያጭ አቅርበናል።
በ8% ቅድመ ክፍያ ከ500,000 ብር ጀም ሮ
ባለ 1 መኝታ 69,77,85 ካሬ
ባለ 2 መኝት 99,104,123 ካሬ
ባለ 3 መኝታ 139,148,162ካሬ
ባለ 4 መኝታ 183&190 ካሬ
50%የባንክ አማራጭም አለን ልብ ይበሉ
ቤትወን የሚገዙት በኢትዮጵያ ብር ነው ።
dmc ሪል እስቴት ።
ለበለጠ መረጃ እና ሳይት ለመጎብኘት
በ 0988887676 ወይም
በ 0988887999 ሀሎ ይበሉን ።
በአዲስ አበባ የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረት ዳግም ተሰማ
በአዲስ አበባ ባለፈው ከተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረት ቀጥሎ አሁንም ዳግም መከሰቱን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጂኦፊዚክስና ስፔስ ሳይንስ ዳይሬክተር ዶክተር ኤሊያስ ሌዊ ለኢቢሲ አረጋግጠዋል።
ዛሬ ጠዋት 1:37 ደቂቃ ከ50 ሰከንድ ላይ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረት አዲስ አበባ ድረስ መሰማቱንም ተናግረዋል።
የመሬት መንቀጥቀጡ የተከሰተው ባለፈው በተከሰተበት አዋሽ ፈንታሌ አካባቢ ሲሆን በሬክተር ስኬል 4.6 አካባቢ እነደሆነም ዶክተር ኤሊያስ ሌዊ ለኢቢሲ ሳይበር አረጋግጠዋል።
ሰሞኑን በተደጋጋሚ በአካባቢው የመሬት መንቀጥቀጥ እንቅስቃሴው እንዳልቆመ የተናገሩት ዶክተር ኤሊያስ ለከፋ ችግር የሚያጋልጥ እንዳልሆነም ተናግረዋል።
ለመሬት መንቀጥቀጡ ምክንያት የሆነው ቅልጥ አለት መሬት ውስጥ መምጣቱ መሆኑ የተናገሩት ዶክተር ኤሊያስ ይሄው እንቅስቃሴ ወደላይ አለመወጣቱን ነው የተናገሩት።
ላለፉት 19 ተከታታይ ቀናት ያህል ተመሳሳይ እንቅስቃሴዎች መኖራቸውን እና አሁንም ያለውን ሁኔታ እየተከታተልን ነው ብለዋል ዶክተር ኤሊያስ።
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
የቀድሞ ኢትዮጵያ መከላክያ ሰራዊት ጠቅላይ የታማዦር ሹም ጀነራል ሳሞራ የኑስ ከረጅም አመታት ዝምታ በኃላ ወደ ሚዲያ ብቅ ለዋል:: የ TPLF ቀንደኛ ደጋፊና በጦርነት ወቅት አዋጊ የነበረችው ጋዜጠኛ ለጀነራል ሳሞራ የኑስ ለምን ወደ ውጊያው አልገቡም የትግራይን ህዝብ አልደገፉም ስትል ጥያቄ ጠይቃቸዋለች ጀነራል ሳሞራ ለጥያቄው በአጭሩ መልስ ሲመልሱ
“አልሄድም ያልተዘጋጀሁበትና ያላመንኩበት ውጊያ አልሳተፍም። እምነቴ የትግራይ ህዝብ መዋጋት የለበትም ወደ ውጊያ መግባትም የለበትም” ነው። በማለት ጄኔራል ሳሞራ የኑስ መልሰውላታል::
ሰው ውግያን ጠንቅቆ ሲያቅ እንደዚ ውግያን የእርስ በእርስ ጦርነትን ይጠላል ነገርግን በሰው ደም የሚገብሩ አንዳንድ የህወሓት አመራሮች ዛሬም ከትናቱ ጥፋታቸው ሳይማሩ ከፌደራል መንግስት ጋር ጨምሮ እዛው እርስ በእርስ ለመዋጋት ለስልጣን ሹኩቻ ሴራ ይጠነስሳሉ ጦርነት ይሰብካሉ::
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
“ መንግስትን በሃይል ለመፈንቀል የሚደረግ ሙከራ የሚወገዝና ተጠያቂነት የሚያስከትል መሆኑን ይፋ አደርገናል “ - አቶ ጌታቸው ረዳ
የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ፕሬዜዳንት ጌታቸው ረዳ መስከረም 29/2017 ዓ.ም ከቢቢሲ FOCUS ON AFRICA ጋር ቃለ ምልልስ አድርገው ነበር።
በዚህም ወቅት ፤ በህወሓት አመራሮች መካከል የተፈጠረው ልዩነት በውይይት የሚፈታበት መንገድ ዝግ እንዳልሆነ አመላክተዋል።
“ ሆኖም በጊዚያዊ አስተዳደሩ ላይ እየተደረጉ ያሉ ህጋዊ ያልሆኑ ተግባራት / መንግስትን በኃል ለመፈቀል የሚደረግ ሙኩራ የሚወገዙና ተጠያቂነት የሚስከትሉ መሆናቸው ህዝብ እንዲያውቃቸው ማድረጋችን ልክ ነው “ ብለዋል።
“ ሂደቱን ተከትሎ የተጠያቂነት አስራር ተግባራዊ እንደሚሆን ሁሉም ሊያውቀው የሚገባ ጉዳይ ነው “ ሲሉ አክለዋል።
የትግራይ ህዝብ ችግሮች በተባባሱበት ወቅት ለምን አንድነታችሁ መጠበቅ አቃታችሁ ? የሚል ጥያቄ የቀረበላቸው አቶ ጌታቸው “ ይህ ትልቅ ወድቀት ነው ፤ እንደ ድርጅት እና ስራ አስፈፃሚ አባል የሆንኩበት ህወሓት ወድቀዋል ፤ ቢሆንም ጥቂት አመራሮች መሬት ላይ ያለው ተጨባጭ እውነት በመረዳት ለመፍታት ስንሞክር ቀላል የማይባል ፈተና እና እንቅፋት እየገጠመን ይገኛል “ ብለዋል።
ከዚህ በመመለስ ግን ፈተናውን ለማለፍ ከፍተኛ ጥረት በማድረግ ላይ መሆናቸውን ገልፀዋል።
ኢትዮጵያ በታሪኳ በቡና ምርት ከፍተኛውን ገቢ ማግኘቷ ተገለፀ!
በኢትዮጵያ ታሪክ ከፍተኛ ነው የተባለለት 1.43 ቢሊየን ዶላር የቡና የውጭ ምንዛሬ መገኘቱን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን አስታውቋል።
ባለፈው ዓመት 3 መቶ ሺህ ቶን የሚጠጋ ቡና ለዓለም ገበያ ቀርቦ ከ1.4 ቢሊየን ዶላር በላይ መገኘቱን የተጠቆመ ሲሆን በቡና ምርት ከብራዚል እና ቬትናም ቀጥላ በዓለም 3ኛ የሆነችውን ኢትዮጵያን ከቬትናም ጋር እኩል ለማድረግ ምርት ማሳደግ ላይ በትኩረት እንደሚሰራም ተጠቁሟል፡፡ ኢትዮጵያ በዓለም ገበያ 1 ኪሎ ግራም ቡናን በ103 ሺህ ብር መሸጥ መቻሉ ይታወሳል፡፡
አስደሳች ዜና ለመኖሪያ ቤትና የንግድ ሱቅ ፈላጊዎች በሙሉ ከdmc ሪል እስቴት
* 30% ቅናሽ ለመጀመሪያዎቹ 50 ገዥዎች ብቻ
👉የበዓል ቅናሹን ተጠቅመው ከ1,000,000 እስከ 4,000,000 ብር ያትርፉ!!!
🌻ግንባታው ሙሉ በሙሉ በ አሉሚኒየም ፎርም ወርክ በመገንባት ላይ የሚገኝ
በመሀል አዲስ አበባ መሰርታዊ አገልግሎት ሁሉ የተሟላለት በተንጣለለ የ ሪል እስቴት መንደር ውስጥ በተለያዩ የካሬ ስፋት እና
ምቹ የክፍያ አማራጮች ከልዩ ቅናሽ ጋር ለሽያጭ አቅርበናል።
በ8% ቅድመ ክፍያ ከ500,000 ብር ጀም ሮ
ባለ 1 መኝታ 69,77,85 ካሬ
ባለ 2 መኝት 99,104,123 ካሬ
ባለ 3 መኝታ 139,148,162ካሬ
ባለ 4 መኝታ 183&190 ካሬ
50%የባንክ አማራጭም አለን ልብ ይበሉ
ቤትወን የሚገዙት በኢትዮጵያ ብር ነው ።
dmc ሪል እስቴት ።
ለበለጠ መረጃ እና ሳይት ለመጎብኘት
በ 0988887676 ወይም
በ 0988887999 ሀሎ ይበሉን ።
መቐለ ?
የመቐለ ከተማ ም/ቤት ዛሬ አካሂዶታል በተባለ ሰብሰባ ፥ በዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል በሚመራው ህወሓት ውስጥ የስራ አስፈፃሚ አባል ሆነው የተመረጡትን ዶ/ር ረዳኢ በርሀ የከተማዋ ከንቲባ ሆኖው እንዲያገለግሉ በ1 የተቃውሞ በ5 ድምፀ ተአቅቦ እንደመረጣቸው ተሰምቷል።
የከተማዋ ም/ቤት ከተማዋ በከንቲባነት ሲመሩ የቆዩት በዶ/ር ደብረፅዮን በሚመራው ህወሓት የማእከላዊ ኮሚቴ አባል የሆኑትን አቶ ይትባረክ ኣምሃ በክብር እንዳሰናበተ ተነግሯል።
አዲሱ ‘ የመቐለ ከንቲባ ሆነው ተመርጠዋል ‘ የተባሉት ዶ/ር ረዳኢ በርሀ በድርጅቱ የቁጥጥር ኮሚሽና የኢትዮጵያ ብሄራዊ የምርጫ ቦርድ እውቅና በተነፈገው 14ኛ የህወሓት ጉባኤ የስራ አስፈፃሚ አባላት ዝርዝር ስማቸው እንደሚገኝ ቲክቫህ ኢትዮጵያ የመቐለ ቤተሰብ አረጋግጧል።
በዶ/ር ደብረፅዮን የሚመራው የህወሓት ቡድን ፕሬዜዳንት ጌታቸው ረዳ የሚገኙባቸው 13 የቢሮ ፣ የኮሚሽን ፣ የኤጀንሲ እንዲሁም የዞን አመራሮችና አስተዳዳሪዎች ከሃላፊነት በማንሳት ባካሄደው ጉባኤ በተሳተፉ 14 አመራሮች “ ለመተካት ወሰኛለሁ “ ማለቱ ይታወሳል።
የፕሬዜዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ አመራር ደግሞ እንቅስቃሴው የመንግስት ግልበጣ ነው ብሎ መግለጫውን በማውገዝ መግለጫውን ባወጡ የህወሓት ቡድን ከፍተኛ አመራሮች ላይ “ ህጋዊ እርምጃ እወስዳለሁ “ ማለቱ ይታወሳል።
በፕሬዜዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራው የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ስለ አዲሱ የመቐለ ከተማ ተሿሚ እስካሁን ያለው ነገር የለም።
ይህን መረጃ እስከተዘጋጀበት ቀን እና ሰዓት ድረስ ምዕራባዊ ዞን ጨምሮ 6 የትግራይ ዞኖች በፕሬዜዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ በተሾሙ አመራሮች የሚመሩ ሲሆን መቐለ ከተማ ዛሬ በዶ/ር ደብረፅዮን በሚመራው ህወሓት የስራ አስፈፃሚ አባል የሆኑ አዲስ ከንቲባ ተሹሞላታል ተብሏል።
ፒያሳ ሊሴ ገ/ማርያም!
ከስቱዲዮ እስከ ባለ ሶስት መኝታ አፓርታማ
በ10% ቅድመ ክፍያ
ከ480,000 ብር ጀምሮ አፓርታማዎችን እየሸጥን ነው
ጥቂት አፓርታማዎች ይቀሩናል!
ይፍጠኑ!
ለበለጠ መረጃ (Direct/ Whatsapp) :- 0940407294 ወይም 0913935081
ጽንፈኛው ቡድን ቋቅ እስኪለው እየተደቆሰ እንደሆነ እውቃለሁ ከነሱ እኩል መጮህ ስላልፈለኩኝ ነው ዝም ያልኩት:: እነሱ ደሞ ድቆሳውን ስላልቻሉት የባጥ የቆጡን እይወር ነው ይተርተሩ::
ድቆሳውን መቋቋም ያልቻለው ፅንፈኛ ፋኖ ለቆሶውን በውሸት መግለጽ ጀምሯል። መከላከያ በ 10% ብቻ እየተዋጋ ያለውን መከላከያ የለም ፣ ስርዓቱ ወድቋል እያለ ህዝብን ሲያታልል የነበረው ጃውሳ አሁን ደግሞ ወደ 2020 ተመልሶ ከወያኔ ገፆች ፎቶ ተውሶ ድል አገኘሁ በማለት በውሸት ማሽኖቹ መወደስ እያስቀረበ ይገኛል ።
ውሸት የትም አያደርስም! ጀግናው መከላከያ ሰራዊት የሚወስደው ድቆሳው ይቀጥል።
አስደሳች ዜና ለመኖሪያ ቤትና የንግድ ሱቅ ፈላጊዎች በሙሉ ከdmc ሪል እስቴት
* 30% ቅናሽ ለመጀመሪያዎቹ 50 ገዥዎች ብቻ
👉የበዓል ቅናሹን ተጠቅመው ከ1,000,000 እስከ 4,000,000 ብር ያትርፉ!!!
🌻ግንባታው ሙሉ በሙሉ በ አሉሚኒየም ፎርም ወርክ በመገንባት ላይ የሚገኝ
በመሀል አዲስ አበባ መሰርታዊ አገልግሎት ሁሉ የተሟላለት በተንጣለለ የ ሪል እስቴት መንደር ውስጥ በተለያዩ የካሬ ስፋት እና
ምቹ የክፍያ አማራጮች ከልዩ ቅናሽ ጋር ለሽያጭ አቅርበናል።
በ8% ቅድመ ክፍያ ከ500,000 ብር ጀም ሮ
ባለ 1 መኝታ 69,77,85 ካሬ
ባለ 2 መኝት 99,104,123 ካሬ
ባለ 3 መኝታ 139,148,162ካሬ
ባለ 4 መኝታ 183&190 ካሬ
50%የባንክ አማራጭም አለን ልብ ይበሉ
ቤትወን የሚገዙት በኢትዮጵያ ብር ነው ።
dmc ሪል እስቴት ።
ለበለጠ መረጃ እና ሳይት ለመጎብኘት
በ 0988887676 ወይም
በ 0988887999 ሀሎ ይበሉን ።