ጄኔራል አበባው ታደሰ (The Man) በጎንደር ከተማ በፌዴራል መንግስት እየተገነቡ የሚገኙ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ።
የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት መስከረም 25 ቀን 2017 ዓ.ም
የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ በጎንደር ከተማ በዕድሳት ላይ የሚገኘውን የፋሲል ግንብን እንዲሁም በክልሉ በፌዴራል መንግስት እየተገነቡ ከሚገኙ ፕሮጀክቶች መካከል የመገጭ መስኖ ግድብ ግንባታን የስራ ሂደትን ተዘዋውረው ተመልክተዋል።
በጉብኝቱ ላይ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮችና የመከላከያ ጄኔራል መኮንኖች የተገኙ ሲሆን በየፕሮጀክቶቹ ስራ አስኪያጆች የፕሮጀክቶቹን አሁናዊ ሁኔታ በማስመልከት ገለፃና ማብራሪያ ተደርጎላቸዋል።
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
አስደሳች ዜና ለመኖሪያ ቤትና የንግድ ሱቅ ፈላጊዎች በሙሉ ከdmc ሪል እስቴት
* 30% ቅናሽ ለመጀመሪያዎቹ 50 ገዥዎች ብቻ
👉የበዓል ቅናሹን ተጠቅመው ከ1,000,000 እስከ 4,000,000 ብር ያትርፉ!!!
🌻ግንባታው ሙሉ በሙሉ በ አሉሚኒየም ፎርም ወርክ በመገንባት ላይ የሚገኝ
በመሀል አዲስ አበባ መሰርታዊ አገልግሎት ሁሉ የተሟላለት በተንጣለለ የ ሪል እስቴት መንደር ውስጥ በተለያዩ የካሬ ስፋት እና
ምቹ የክፍያ አማራጮች ከልዩ ቅናሽ ጋር ለሽያጭ አቅርበናል።
በ8% ቅድመ ክፍያ ከ500,000 ብር ጀም ሮ
ባለ 1 መኝታ 69,77,85 ካሬ
ባለ 2 መኝት 99,104,123 ካሬ
ባለ 3 መኝታ 139,148,162ካሬ
ባለ 4 መኝታ 183&190 ካሬ
50%የባንክ አማራጭም አለን ልብ ይበሉ
ቤትወን የሚገዙት በኢትዮጵያ ብር ነው ።
dmc ሪል እስቴት ።
ለበለጠ መረጃ እና ሳይት ለመጎብኘት
በ 0988887676 ወይም
በ 0988887999 ሀሎ ይበሉን ።
#ባይቶና
" በትግራይ ያጋጠመው ፓለቲካዊ ብልሽት የሚያጠራ ብሄራዊ እርቅ ያስፈልጋል " - ባይቶና ፓርቲ
ብሄራዊ ባይቶ ዓባይ ትግራይ (ባይቶና) የፓለቲካ ፓርቲ በክልሉ ወቅታዊ የፓለቲካ ሁኔታ አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ " በትግራይ ያጋጠመው ፓለቲካዊ ብልሽት የሚፈታ ብሄራዊ የእርቅ ምክር ቤት ያስፈልጋል " ብሏል።
ብሄራዊ የዕርቅ ምክር ቤት በአስቸኳይ እንዲቋቋም የጠየቁት የባይቶና ፓርቲ ሊቀመንበር ክብሮም በርሀ ፥ ምክር ቤቱን የማቋቋም ሃላፊነት ለጊዚያዊ አስተዳደሩ ይሰጥ ብሏል።
የትግራይ ጥቅም የሚያረጋግጥ ብሄራዊ ዕርቅ ማካሄድ እጅግ አስፈላጊ መሆኑ የገለፁት ሊቀመንበሩ እርቅ ሲባል በልሂቃን መካከል የሚፈፀም እንደሆነ አብራርተዋል።
" የተፈጠረው መገፋፋት የትግራይ ብሄራዊ ጥቅም ወደ አደጋ እያስገባው ነው " ያሉት አቶ ክብሮም " ከመጠፋፋት ፓለቲካ ወጥተን የሰለጠነ ፓለቲካ ማራመድ አለብን " በማለት ተናግረዋል።
" ጊዚያዊ አስተዳደሩ የአንድ ቡድን ሳይሆን የጀግኖች ደም ባረጋገጠው የፕሪቶሪያ ስምምነት እውቅና ያለው ነው " ያሉት አቶ ክብሮም " ጊዚያዊ አስተዳደሩ እንዳሻን የምንገነባውና የምናፈርሰው ሳይሆን ፀጋዎቹን አሟጠን በመጠቀም የህዝባችን ድህንነት ማረጋገጠረ አለብን ' ማለታቸው ቲክሻህ ኢትዮጵያ የመቐለ ቤተሰብ ዘግቧል።
Via #tikvah
በአዲስ አበባ ከአርብ ጀምሮ የሚዘጉ መንገዶች ይፋ ሆኑ
ከኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔ በዓል ጋር በተያያዘ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን የአዲስ አበባ ፖሊስ ይፋ አድርጓል።የኢሬቻ ሆራ ፊንፊኔ በዓል መስከረም 25 ቀን 2017 ዓ/ም በአዲስ አበባ ይከበራል ፤ ይህን ተከትሎ ከቅዱስ ኡራኤል አደባባይ ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ ቅዱስ ኡራኤል አደባባይ ላይ ይዘጋ።
ከቦሌ አቅጣጫ ለሚመጡ ተሽከርካሪዎች ኦሎምፒያ አደባባይ ላይና ታች እንዲሁም ግራና ቀኝ፤ከመስቀል ፍላወር ወደ ኦሎምፒያ የሚወስደው መንገድ ጋዜቦ አደባባይ ላይ፤ ከአጎና ሲኒማ ወደ መስቀል አደባባይ ለከባድ ተሽከርካሪ አጎና ሲኒማ አጠገብ እንዲሁም ለቀላል ተሽከርካሪ ጥላሁን አደባባይ ወይም አራተኛ ክፍለ ጦር ላይ ይዘጋል።
በተጨማሪም ከራስ ሆቴል ወደ ስታድዮም ለሚመጡ ተሽከርካሪዎች ራስ ሆቴል ላይ፤ከሃራምቤ መብራት ወይም ከአምባሳደር ሲኒማ ወደ መስቀል አደባባይ ሃራምቤ መብራት ላይ፤ ከብሔራዊ ቤተ መንግስት ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ ብሔራዊ ቤተ መንግስት አጠገብ እናከካዛንቺስ ሼል ወደ ባምቢስ የሚወስደው መንገድ ካዛንቺስ ሼል አጠገብ ይዘጋሉ።ከመስከረም 24 ቀን 2017 ዓ/ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ጀምሮ ፕሮግራሙ እስከሚጠናቀቅ ድረስ መንገዶቹ ለተሽከርካሪ ዝግ እንደሚሆኑ ተገልጿል።
በዓሉ በሚከበርበት ዙሪያና በአካባቢው በግራና በቀኝ ለረጅምም ሆነ ለአጭር ጊዜ ተሽከርካሪ አቁሞ መሄድ ፍፁም የተከለከለ ነው ተብሏል።ህብረተሰቡ ለፀጥታ ስጋት የሆኑ አጠራጣሪ ነገሮች ሲያጋጥሙት በ991 ነፃ የስልክ መስመር ጥቆማ መስጠት እንደሚችል የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል።
አስደሳች ዜና ለመኖሪያ ቤትና የንግድ ሱቅ ፈላጊዎች በሙሉ ከdmc ሪል እስቴት
* 30% ቅናሽ ለመጀመሪያዎቹ 50 ገዥዎች ብቻ
👉የበዓል ቅናሹን ተጠቅመው ከ1,000,000 እስከ 4,000,000 ብር ያትርፉ!!!
🌻ግንባታው ሙሉ በሙሉ በ አሉሚኒየም ፎርም ወርክ በመገንባት ላይ የሚገኝ
በመሀል አዲስ አበባ መሰርታዊ አገልግሎት ሁሉ የተሟላለት በተንጣለለ የ ሪል እስቴት መንደር ውስጥ በተለያዩ የካሬ ስፋት እና
ምቹ የክፍያ አማራጮች ከልዩ ቅናሽ ጋር ለሽያጭ አቅርበናል።
በ8% ቅድመ ክፍያ ከ500,000 ብር ጀም ሮ
ባለ 1 መኝታ 69,77,85 ካሬ
ባለ 2 መኝት 99,104,123 ካሬ
ባለ 3 መኝታ 139,148,162ካሬ
ባለ 4 መኝታ 183&190 ካሬ
50%የባንክ አማራጭም አለን ልብ ይበሉ
ቤትወን የሚገዙት በኢትዮጵያ ብር ነው ።
dmc ሪል እስቴት ።
ለበለጠ መረጃ እና ሳይት ለመጎብኘት
በ 0988887676 ወይም
በ 0988887999 ሀሎ ይበሉን ።
#ኢትዮጵያ #ማክሮኢኮኖሚ
የማክሮ ኢኮኖሚ ኮሚቴ ዛሬ ጠዋት ተሰብስቦ ነበር።
በቅርብ የተደረገውን የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ማሻሻያዎች አፈፃፀም መገምገሙም ተሰምቷል።
ይህን ተከትሎ ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ፥ " ፖሊሲው ተፈፃሚ በሆነባቸው ሁለት ወራት የተረጋጋ የውጭ ምንዛሪ ከባቢን መመልከት ችለናል " ሲሉ ገልጸዋል።
" በተመሳሳይ የገቢ ግባችን የተቀመጠለትን ግብ በመምታት በታለመለት መንገድ ላይ ይገኛል " ብለዋል።
" በአጠቃላይ ያለፉት ሁለት ወራት ፖሊሲው በስኬታማ አፈፃፀም ላይ መሆኑን አሳይተዋል " ሲሉ ገልጸዋል።
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
በዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል ከሚመራው የህወሓት ቡድን ጋር ያላቸው ልዩነት በሰላማዊ መንገድ እንዲፈታ እንደሚሰራ በአቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራው የህወሓት ቡድን ተናግሯል።
በምክትል ሊቀመንበሩ አቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራው የህወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ አባላትና ከፍተኛ ካድሬዎች መስከረም 20/2017 ዓ.ም በመቐለ ውይይት ማካሄድ ጀምሯል።
ውይይቱ ለሁለት የተከፈለው ድርጅት ለማዳንና የትግራይ ህዝብ ህልውና ለማረጋገጥ ያለመ ነው ተብሏል።
በዚህም ወቅት በአቶ ጌታቸው የሚመራው ቡድን የተፈጠረው ልዩነት እንዲሰፋ እየሰራ ያለው “ የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት እንዳይሳካ የተሰለፈ የሰላም ፀር የሆነ ሃይል ነው “ ብሏል።
የውይይቱ ተሳታፊዎች የህወሓት ህጋዊነት እንዳይመለስ እና የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት እንዳይፈፅምና የተገኘው ተነፃፃሪ ሰላም እንዳይቀጥል እንቅፋት የሆነው “ የሰላም ፀር “ ሲሉ የጠሩትን በዶ/ር ደብረፅዮን የሚመራውን ህወሓት ከሰዋል።
“ በዶ/ር ደብረፅዮን የሚመራው ሃይል ጉባኤ አካሂጃለሁ በሚል ሽፋን ራሱን እንደ ህጋዊ በመቁጠር የወረዳና የከተማ ምክር ቤቶች እየሰበሰበ ይገኛል “ በማለት አክለዋል።
በዶ/ር ደብረፅዮን የሚመራው ሃይል በስም ማጥፋት ተግባራት መሰማራቱ የገለፀው በምክትል ሊቀመንበር ጌታቸው የሚመራ ህወሓት ከዚህ ተግባሩ እንዲቆጠብና ሰርዓት እንዲይዝ ጠይቋል።
በአቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራ ህወሓት ዛሬ በጊዚያዊ አስተዳደሩ ስራዎች ላይ መሰረት ያደረገ ውይይት ይቀጥላል ተብሎ ይጠበቃል።
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
መስከረም 19/2017 ዓ.ም በመላው ኦሮሚያ ሰባት ዞኖች በተወሰደው ኦፕሬሽንና ፍተሻ 49 ታጣቂ የተደመሰሰ ሲሆን ወደ 15 የሚሆኑ አባላት ቆሰለዋል። 20 የተማረከ፣ 41 ሴል እና ሎጀስቲክስ አቀባይ በአምስት ዞኖች በቁጥጥር ስር ውለዋል።
የተያዙ ንብረቶች ክላሻ 13፣ ሽጉጥ 2 የኃላ ቀር 1 ፣ የወገብ ትጥቅ 3፣ ቦምብ 2፣ የተለያዩ ተተኳሾች 432 እንዲሁም ጥሬ ገንዘብ 32,200፣ ባለቤታቸው ያልታወቁ 32 የቀንድ ከብቶች እና 30 ፍሎች ተይዘዋል።
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
በኒውዮርክ እየተካሄደ ከሚገኘው 79ኛው የተመድ ጉባዔ ጎን ለጎን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከዴንማርክ አቻቸው ላርስ ሎክ ራስምሰን ጋር ተወያይተዋል።
አምባሳደር ታዬ በውይይቱ ላይ ዴንማርክ የተመድ የጸጥታው ምክር ቤት አባል ሆና በመመረጧ የተሰማቸውን ደስታ በመግለጽ በወቅታዊ የአፍሪካ ቀንድ ጉዳዮችና ኢትዮጵያ ሽብርተኝነትን በመዋጋት ረገድ ባላት ቁርጠኝነት ዙሪያ ገለጻ አድርገዋል።
አምባሳደር ታዬ ከተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሼህ ሻክቡት ናህያን አል ናህያን ጋር በሁለትዮሽ እና በአፍሪካ ቀንድ ሰላም እና ደኀንነት ዙሪያ መክረዋል።
ሶማሊያን በተመለከተ ባደረጉት ውይይት አምባሳደር ታዬ የቀጣናው አገራት ዋጋ የከፈሉበት እና የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ከፍተኛ ወጪ ያወጣበት የሶማሊያ ደህንነት እንዲቀጥል ማድረግ ወሳኝ ጉዳይ መሆኑን ተናግረዋል።
ኮሚሽነር ግርማይ ማንጁስ !
የቀድሞ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ዘርፍ ኃላፊ እና ህይወታቸው እስካላፈበት ጊዜ ድረስ የትግራይ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር ሆነው ሲያገለግሉ የነበሩት ኮሚሽነር ግርማይ ከበደ (ግርማይ ማንጁስ) መስከረም 24 ቀን 2017 ዓ/ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።
ኮሚሽነር ግርማይ ባደረባቸዉ ህመም ምክንያት ህክምናቸውን ሲከታተሉ በቢቆዩም በተወለዱ በ60 ዓመታቸው ህይወታቸው አልፏል።
ከነሐሴ 01 ቀን 1994 ዓ/ም ጀምሮ በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የወንጀል መከላከል ከዋና መምሪያ እስከ ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል ኃላፊነት ሠርተዋል።
እስከ ህልፈታቸው ጊዜ ድረስም የትግራይ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር በመሆን ህዝባቸውን ሲያገለግሉ ነበር።
ኮሚሽነር ግርማይ ከበደ (ግርማይ ማንጁስ) የ3 ሴት ልጆች አባት ነበሩ።
ዛሬ አስክሬናቸው በልዩ ወታደራዊ አጀብ እና ሃይማኖታዊ ስነርዓት ከአዲስ አበባ ወደ መቐለ ተሸኝቷል።
የቀብር ሥነ-ሥርዓታቸው ነገ እሁድ ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት በመቐለ ጽርሃ አርያም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ቤተክርስቲያን እንደሚፈጸም ከኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የተገኘው መረጃ ያሳያል።
አስደሳች ዜና ለመኖሪያ ቤትና የንግድ ሱቅ ፈላጊዎች በሙሉ ከdmc ሪል እስቴት
* 30% ቅናሽ ለመጀመሪያዎቹ 50 ገዥዎች ብቻ
👉የበዓል ቅናሹን ተጠቅመው ከ1,000,000 እስከ 4,000,000 ብር ያትርፉ!!!
🌻ግንባታው ሙሉ በሙሉ በ አሉሚኒየም ፎርም ወርክ በመገንባት ላይ የሚገኝ
በመሀል አዲስ አበባ መሰርታዊ አገልግሎት ሁሉ የተሟላለት በተንጣለለ የ ሪል እስቴት መንደር ውስጥ በተለያዩ የካሬ ስፋት እና
ምቹ የክፍያ አማራጮች ከልዩ ቅናሽ ጋር ለሽያጭ አቅርበናል።
በ8% ቅድመ ክፍያ ከ500,000 ብር ጀም ሮ
ባለ 1 መኝታ 69,77,85 ካሬ
ባለ 2 መኝት 99,104,123 ካሬ
ባለ 3 መኝታ 139,148,162ካሬ
ባለ 4 መኝታ 183&190 ካሬ
50%የባንክ አማራጭም አለን ልብ ይበሉ
ቤትወን የሚገዙት በኢትዮጵያ ብር ነው ።
dmc ሪል እስቴት ።
ለበለጠ መረጃ እና ሳይት ለመጎብኘት
በ 0988887676 ወይም
በ 0988887999 ሀሎ ይበሉን ።
እስራኤል በሊባኖስ የከፈተችው ውግያ የጋዛውን ጦርነት ያህል ይከፋ ይሆን?
በደቡባዊ ሊባኖስ ድንበር የተገደበ የምድር ላይ ውግያ የጀመረችው እስራኤል በቤሩት እና በሌሎች የሀገሪቱ ክፍሎች የምታደርሰው የአየር ጥቃት ጨምሯል።
https://bit.ly/4dxks3V
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
የትግራይ እና አፋር ክልል ተፈናቃዮችን በአፋጣኝ ወደ ቀያቸው ለመመለስ ስምምነት መደረሱን አቶ ጌታቸው ረዳ ገለጹ!
በትግራይ ተካሂዶ በነበረው ጦርነት ሳቢያ ከትግራይ እና ከአፋር ክልል የተፈናቀሉ ነዋሪዎችን ወደ ቀያቸው በአፋጣኝ ለመመለስ በሁለቱ ክልሎች መካከል ስምምነት መደረሱ ተገለጸ።በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ የተመራ የክልሉ ልዑክ ትላንት መስከረም 22 ቀን 2017 ዓ.ም ጉብኝት አካሂዷል፣ ከአፋር ክልል ፕሬዝዳንት አወል አርባ እና ከክልሉ ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋርም መክሯል።
አቶ ጌታቸው ረዳ በማህበራዊ ሚዲያ የኤክስ ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ ውይይታቸው በዋናነት ያጠነጠነው “የሁለቱን ህዝቦች ታሪካዊ የወንድማማችነት ግንኙነት ወደነበረበት ለመመለስ በሚቻልበት መንገድ፣ የሁለቱን ክልሎች የጋራ ደህንነት በማስጠበቅ፣ ሰላምና ልማትን ለማስፈን” በሚቻልባቸው መንገዶች ዙሪያ ነው ብለዋል። የተቀዛቀዘውን የክልሎቹን የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት በአፋጣኝ ለማስጀመር ስምምነት ላይ ደርሰናል” ሲሉም ገልጸዋል።
“በመካከላችን የነበረውን የሻከረ ግንኙነት በማስቀረት፣ ቀድሞ ወደ ነበረበት መልካም ግንኙነት ለመመለስ እና በሙሉ ልብ ለመስራት ተስማምተናል” ያሉት አቶ ጌታቸው “ሁለቱን ክልሎች የሚያገናኙ የተዘጉ መንገዶች እንዲከፈቱ፣ በሁለቱ ክልሎች መካከል ተቋርጦ የነበረው መደጋገፍ እንደገና እንዲጀመር ተስማምተናል” ሲሉ አስታውቀዋል
በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር የሆኑት አምባሳደር Ervin Massinga ኢትዮጵያን በተመለከተ ሰሞኑን በጻፉት የ GDP statistic ትክክል አይደለሁም ተሳስቻለሁ ስህትቴንም አምኜ እቀበላለሁ አሉ:: በዚህ ጉዳይ ላይ አምባሳደሩን ጨምሮ ጃዋር ማሃመድን በመውቀስ መጻፌ ይታወቃል::
I misstated a GDP statistic for Ethiopia recently. I acknowledge the error, which is mine and mine alone; as President Truman said, “the buck stops here.” Ethiopia’s GDP last year was stronger than I said, a testament to the resilience of the economy despite shocks of recent years. Economic reforms undertaken by the Ethiopian government also help, reforms that my government supports. I am encouraged at the government’s serious
efforts to continue economic reform, such as WTO accession.
However, the larger point I was making in my recent remarks remains true: conflict among Ethiopians prevents the economy from growing at its true potential, just as conflict hurts society through keeping children from school, preventing access to medical treatment and humanitarian assistance, and allowing criminals to further harm the social fabric.
Dialogue is the only way to find common ground and develop solutions that honor everyone’s needs & aspirations. I am confident full peace will return to Ethiopia, and that peace will bring strong, robust growth for everyone.
Ambassador Ervin Massinga
“መከላከያ እና የክልሉ መንግሥት ሕግ የማስከበሩን ተግባር በቅንጅት እየሠሩ ነው” መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር)
በክልሉ የተፈጠረውን የሰላም እጦት ለማስተካከል ሕግ የማስከበር እርምጃ እየተወሰደ ነው። የሕግ ማስከበር እርምጃውን በሚመለከት የሀገር መከላከያ ሠራዊት እና የክልሉ መንግሥት በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል።
የክልሉ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ቢሮ ኀላፊ መንገሻ ፈንታው (ዶክተር) እና የኢፌዴሪ የመከላከያ ሠራዊት የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ኮሎኔል ጌትነት አዳነ በጋራ መግለጫውን ሰጥተዋል።
የክልሉ መንግሥት የተፈጠረውን ግጭት በሰላማዊ መንገድ ለመቋጨት ተደጋጋሚ የሰላም ጥረቶችን አድርጓል ያሉት የኮምዩኒኬሽን ቢሮ ኀላፊው መንገሻ ፈንታው (ዶክተር) የታጠቁ ኀይሎች የሰላም በሮችን ሙሉ በሙሉ በመዝጋት ክልሉ ለከፋ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ውድመት ተዳርጓል ብለዋል።
መንግሥት ሰፊ የሰላም አማራጮችን ዘርግቶ ችግሮችን በውይይት እና በምክክር ለመፍታት ቢሞክርም ምላሹ ግን በሚፈለገው መንገድ አልሆነም ያሉት ዶክተር መንገሻ መንግሥት ሳይወድ በግድ ሕግ ለማስከበር እና ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ተገድዷል ብለዋል። መከላከያ እና የክልሉ መንግሥት ሕግ የማስከበሩን ተግባር በቅንጅት እየሠሩ ነውም ብለዋል።
የክልሉን ሰላም ለማረጋገጥ እና ግጭቱን ለመቋጨት በርካታ መንግሥታዊ እና ሕዝባዊ ውይይቶች እና ምክክሮች ተካሂደው እንደ ነበር ያነሱት ኃላፊው የታጠቁ ኃይሎች ምላሽ ግን የሕዝብን ስቃይ እና መከራ አባብሷል ብለዋል።
ይባስ ብሎ የታጠቁት ኃይሎች ከሀገሪቷ ታሪካዊ ጠላቶች ጋር በጋራ እንደሚሠሩ በግልጽ አስታውቀዋል ያሉት ዶክተር መንገሻ ጥምረታቸውም በመታዘዝ፣ በሎጀስቲክስ እና በወታደር ድጋፍ እንደተጀመረ መንግሥት ደርሶበታል ነው ያሉት።
ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ የሚያስችል ሕግ የማስከበር እርምጃ ይወስዳል ብለዋል። ልሂቃን፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች እና የክልሉ ሕዝብ ከመንግሥት ጎን መቆም እንዳለባቸው አሳስበዋል። ችግሩ በዘላቂነት እንዲፈታ ሁሉም የድርሻውን መወጣት እንዳለበትም አሳስበዋል።
በማታለል ሙስና ወንጀል በተጠረጠሩት የፐርፐዝ ብላክ የቦርድ አስፈጻሚን ጨምሮ በአራት ግለሰቦች ላይ ክስ የመመስረቻያ ጊዜ ተፈቅዷል፡፡
የክስ መመስረቻያ ጊዜ ለዐቃቤ ሕግ የፈቀደው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ተረኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት ነው።
በዐቃቤ ሕግ ክስ መመስረቻያ ጊዜ የተጠየቀባቸው ተጠርጣሪዎች 1ኛ የፐርፐዝ ብላክ የቦርድ አባልና የቦርድ ዋና ስራ አስፈጻሚ ኤርሚያስ ብርሀኑ፣ 2ኛ የድርጅቱ ኦፕሬሽን ኦፊሰር ኤፋታት (ሶፍያ) ነጋሽ፣ 3ኛ የድርጅቱ ሰራተኛ ብሩክ በነበሩ ደስታ እና የገበሬ ቲቪ (TV) ባለሙያ ዋሲሁን ዋጋ አሰፋ ናቸው።
ተጠርጣሪዎቹ በአዲስ አበባ ሜክሲኮ በ100 ካሬ ሜትር ይዞታ ላይ ባለ 3 መኝታ መኖሪያ ቤት በ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚሸጥ መሆኑን በሚዲያ በማስተዋወቅ ሰዎች ቤት ለመግዛት በሄዱበት ጊዜ “መጀመሪያ ገንዘቡን አስገቡና ውሉን ትመለከታላችሁ “በማለት ከሌሎች ግብረ አበሮቻቸው ጋር ሆነው አሳሳች ቃላት በመጠቀም፣ ሰዎች ገንዘቡን ካስገቡ በኋላ የአክሲዮን ግዥ ውል እንዲፈርሙ አድርገዋል ተብሏል፡፡
የግንባታ ቦታ ባልተረከቡበት ሁኔታም 2 ቢሊየን 234 ሚሊየን 200 ሺህ ብር በመሰብሰብ ቤቱን ሰርተው ሳያስረክቡ በመቅረት እና ግማሹን ገንዘብ ወደ ውጭ እንዲሸሽ በማድረግ በሕዝብ ላይ ጉዳት ደርሷል ተብሎ በአዲስ አበባ ፖሊስ በኩል በጊዜ ቀጠሮ መዝገብ የምርመራ ማጣሪያ ስራ ሲከናወንባቸው እንደነበር መዘገባችን ይታወሳል።
ፖሊስም የምርመራ ማጣሪያ ስራውን ማጠናቀቁንና የምርመራ መዝገቡን ለዐቃቤ ሕግ ማስረከቡን ለችሎቱ አስታውቋል።
የፍትሕ ሚኒስቴር የሙስና ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ መዝገቡን ከፖሊስ መረከቡን ገልጾ÷ መዝገቡን ተመልክቶ ለመወሰን እንዲያስችለው በሥነ-ሥርዓት ሕጉ መሰረት የ15 ቀን ክስ መመስረቺያ ጊዜ እንዲሰጠው ጠይቋል፡፡
የተጠርጣሪ ጠበቆች በበኩላቸው÷ ደንበኞቻቸው ተጨማሪ ጊዜ በእስር ሊቆዩ እንደማይገባ ገልጸው የዋስትና መብታቸው እንዲከበር ጠይቀዋል።
የግራ ቀኝ ክርክሩን የመረመረው ተረኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎትም በዛሬው ቀጠሮ የክስ መመስረቺያ ጊዜ መፍቀድ ተገቢ መሆኑን በማመን ለዐቃቤ ሕግ የ15 ቀን ክስ መመስረቺያ ጊዜ ፈቅዷል።
‹‹በትግራይ ክልል ከ500 በላይ ትምህርት ቤቶች አሁንም ለወታደር ካምፕነት እያገለገሉ ነው›› የክልሉ ትምህርት ቢሮ
ታጣቂ ሃይሎች በተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች ያሉ ትምህርት ቤቶችን እንደካምፕ እና የጦር መሳሪያ ማከማቻነት ሲጠቀሙባቸው ስለነበር ባለፉት አመታት በክልሉ የመማር ማስተማር ሒደቱ መስተጓጎሉን የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ሃላፊ አቶ ረዳይ ገ/ እግዚአብሄር ተናግረዋል፡፡
አሁንም ድረስ 552 ትምህርት ቤቶቸ በታጣቂዎች ቁጥጥር ስር መሆናቸውን የገለጹት አቶ ረዳኢ፤ መደበኛ የመማር ማስተማር ተግባሩን እያከናወኑ ያሉ ትምህርት ቤቶችም ስራቸውን በአግባቡ እየተወጡት እንዳልሆነ ነው የገለጹት፡፡
አሁን ላይ በክልሉ አጠቃላይ 2ሺ 492 ትምህርት ቤቶች እንዳሉ የገለጹት ኃላፊው፤ የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ከተፈጸመ በኋላ የመማር ማስተማር አገልግሎት የሚሰጡ ትምህርት ቤቶች 1ሺህ 835 ብቻ መሆናቸውን አስታውቀዋል፡፡
በክልሉ በተያዘው የትምህርት ዘመን የጸጥታ ችግር ባለባቸው የአማራ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች ምዝገባ ያልተከናወነባቸው ትምህርት ቤቶች እንዳሉ ኃላፊው ገልጸዋል፡፡
የአሸባሪዎች ስፖንሰሯ በአለም አደባባይ እንዲህ ተነግሯታል። አንዳንድ ተከፋይ ባንዳዎች ካልሰሙ ሼር እናድርጋቸው ፦ ምናልባት ድስት እያጠቡ ነው ፣ በኑሮ ውድነት ስም ግጭት እየጠነሰሱ ወይም የትም የማያደርሰውን መስመር ሀይሊና እየዘመሩ ከሆነ።
Читать полностью…የቀዩ መኪና ህግና ባለሰባራ ካልኩሌተሩ
የሆነ በላይነህ ሲርጋጋ የሚባል ዘፋኝ ነበር። አንድ ነጠላ ዜማ ለቆ እውቅና ባተረፈ ማግስት ምን እንደነካው እንጃ ዳያስፖራ አግብቶ ከአርቱም ከሐገሪቱም ርቆ ለአመታት ጠፋና ከሃያ አመት በኋላ በጉልምስና መባቻው አንድ ነጠላ ዜማ ለቀቀ። «ምነው?» ቢሉት «እንዳልረሳ ብዬ» አለ አሉ። በኢትዮጵያ ፖለቲካም ከተረሱ ወዲያ «እንዳልረሳ ብዬ» የሚሉ ሰዎችን አይተን ገርሞናል።
አንዳንዶቹ እነሱ የፈጠሩት ሀገራዊ ቁስልና ህመም እንኳን በአግባቡ ሳይሽርልን እንደሰጎን አሸዋ ውስጥ ጭንቅላታውን ቀብረው ይከርሙና ህዝብን የበለጠ አንድ ሊያደርግ ይችላል የሚሉት የተስፋ ፣ የሰላም ፣የመለወጥ ዝማሬ አየሩን ሲሞላው ወይም እንደዘንድሮው ኢሬቻ አይነት ህዝባዊ አንድነት የሚያመጣ ክብረ በአል ሲመጣ ብቅ ብለው «አትርሱኝ» ይላሉ። ኢትዮጵያም ሆነች ህዝቧ በሻኬሽን እየመጡ እንደሚጎበኙት የእንስሳት ዙ/Zoo ነው የሚመስላቸው። ሊዝናኑብን ይመጡና ዛፉ ደርቋል ፣ አንበሳው ከስቷል ይሉናል። እስከዛሬ ያልታያቸው ችግር ድንገት ይገለጥላቸዋል። ሰው ፊት ላይ የተፃፈን ጉስቁልና ድንገት "እንደመዳፍ ማንበብ ጀምረናል" ይሉሃል። በተግባራቸው፤ በንግግራቸው የፈጠሩትን ቀውስ ቢያንስ ፀፀታቸዉን በዝምታቸው እያካካሱት ነው ብለን ሳንጨርስ የለቅሶ መዝገባቸውን ገልጠው ሙሾ ያወርዳሉ። ለምን? አይባልም እነዚህ ሰዎች በለቅሷቸው ልክ ነው ኮሮጇቸው የሚሞላው። አለቀ።
በሐገር ሳቅ ላይ የሀዘን ቅመም መበተን የማይሰለቸው ባለ ሰባራ ካልኩሌተሩ ሰውዬ ድንገት እንደ ወልይ የህዝቡ ችግር ወለል ብሎ ታየኝ እያለን ነው። የከተማው ብርሀን የጠወለገ ፊት አሳየኝ ይለናል።
ሃሃ
እኛ ችግርና ሃዘን የለም የምንል ደንቆሮዎች አይደለንም። ነገር ግን እድሚያችንን ችግር ፈጥረን የራሳችንን ችግር እራሳችን ስንተነትን አንኖርም። ችግሩን ለመቅረፍ ቀን ከሌት የምንሰራና እንደንስር ከጭጋጋማው ደመና በላይ እየተንሳፈፍን የችግሩን ውል በመለየት ሐገራችንን ለማሸገር ሳንተኛ የምናድር እንጂ የሃዘንና የጉስቁልና ልሂቃን አይደለንም። መፍትሄ እንድናመጣ እንጂ ችግር እየተነተንን የአስለቃሽነት ሚና እንድንወጣ አልተነሳንም።
በሳይኮሎጂ the red car theory የምንላት ቀላል ምሳሌ አለች። አንድ ሰው ቀይ መኪና ለመግዛት ካሰበ በተለየ ሁኔታ ቀይ መኪኖችን notice ማድረግ ይጀምራል። ሰውየው አይኑ ቀዩንም ጥቁሩንም መኪና ቢያሳየውም ጭንቅላቱ ግን filter አድርጎ የበለጠ notice የሚያደርገው ቀድሞ ሲያብሰለስለው የከረመውን ቀይ መኪና ነው።
ኦቦሌሳ በሐገሪቱ ላይ ከዚህ ሁሉ በጎ ነገር የታየህ የጠወለገ ፊትና የጠቆረ ገፅታ ብቻ ከሆነ according to the red car theory የፈለግከውን ነው መርጠህ ያየኸው ለማለት እንገደዳለን።
ሰው መነፅሩ ከቆሸሸ የሚታየው ሁሉ ቆሻሻ ይመስለዋል። ሚዛናዊ ሆነህ ሁሉንም እንድትመለከት መጀመሪያ መነፅርህን አውልቀህ አፅዳና መልሰህ አጥልቀው። ላንተ ስንፍና ሌላው የሚከሰስበት አንዳችም ምክኒያት የለም።
ኢትዮጵያ አሸንፋለች። መልካም የኢሬቻ በአል ይሁንልን።
From Ethiopia Prevail Team «ሰኚ ተሾመ»
“የከበበንም ለመክበብም አቅም ያለው ሃይልም የለም፤ ተከበናል ወይም ተከበዋል ብሎ የሚያስብ የመረጃ እጥረት ያለበት ብቻ ነው”
ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ፣ የኢፌድሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም
https://youtu.be/fx_5ZEgAFKI
በኒውዮርክ እየተካሄደ ከሚገኘው 79ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ጎን ለጎን የብሪክስ አባል አገራት ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ተካሂዷል።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ በስብሰባው ላይ ባደረጉት ንግግር፥ በዓለም አቀፍ ተቋማት አስተዳደር እና በዓለም አቀፍ ጉዳዮች ዙሪያ ፍትሀዊ ውክልና እና ተሰሚነት እንዲሰፍን በሚደረገው የማሻሻያ ጥረት የብሪክስ ማዕቀፍ ከፍተኛ ሚና ይኖረዋል የሚል ተስፋ እየጨመረ መምጣቱን ገልጸዋል።
አምባሳደር ታዬ የባለብዙወገን ዓለም አቀፍ ተቋማቱ አሳታፊ እና ጠንካራ እንዲሆኑ የተጀመሩ የማሻሻያ ጥረቶች ተጠናክረው መቀጠል እንዳለባቸው አንስተዋል።
ሚኒስትሩ የተመድ የጸጥታው ምክር ቤት ማሻሻያን በተመለከተ ባደረጉት ንግግር፥ ማሻሻያው ቅድሚያ ለአፍሪካ ውክልና መስጠት እንደሚገባው እና ታማኝ እና ፍትሃዊ ሆኖ መቀጠል እንዳለበት ጠቁመዋል።
አምባሳደር ታዬ በጸጥታው ምክር ቤት ማሻሻያ ላይ ኢትዮጵያ የምታራምደው አቋም የአፍሪካን አቋም ነው፤ ለአፍሪካ ሕጋዊ ጥያቄ እና ታሪካዊ ኢ-ፍትሀዊነት ግማሻ ምላሽ ሊሰጠው አይገባም ብለዋል።
ሚኒስትሩ ውክልናው መልከዓ ምድርን፣ የብሪክስን የጋራ ዕሴቶችን እና በብሪክስ ማዕቀፍ አባል አገራት መካከል ያለውን ግንኙነት እንዲሁም የተመድን ቻርተር ባማከለ መልኩ መከናወን እንዳለበትም ጠቁመዋል። እነዚህ መርሆዎች ብሪክስ በዓለም አቀፍ ተቋማት ማሻሻያ እና ፍትሀዊ ውክልና እንዲኖር የሚጫወተውን ሚና የበለጠ ያጠናክሩለታል ማለታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመለክታል።