natnaelmekonnen21 | Неотсортированное

Telegram-канал natnaelmekonnen21 - Natnael Mekonnen

169400

በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21

Подписаться на канал

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

Good Morning #Ethiopiaዬ : አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ ጫና እንድታደርግ ከግብጽ ጉቦ የተቀበሉት ሴናተር ቦብ ሜነንዴዝ መጨረሻ ምን ሆነ?

በዋሸንግተን ፖለቲካ ላይ ተጽዕኖ ፈጣሪ የሆኑት ሜነንዴዝ ከግብጽ እና ኳታር ጉቦ መቀበላቸው ተረጋግጧል እኝህ ጉምቱ ፖለቲከኛ የፊታችን ጥቅምት ወር ላይ የእድሜ ልክ እስር እንደሚተላለፍባቸው ይጠበቃል

አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ ጫና እንድታደርግ ከግብጽ ጉቦ የተቀበሉት ሴናተር ቦብ ሜነንዴዝ መጨረሻ ምን ሆነ?

ቦብ ሜነንዴዝ ባለፉት 40 ዓመታት በአሜሪካ ፖለቲካ ውስጥ ተጽዕኖ ፈጣሪ የነበሩ ሲሆን አሁን ላይ የሀገሪቱ ህግ አውጪ ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ናቸው፡፡

የዘር ሀረጋቸው ከኩባ የሚመዘዘው ሜነንዴዝ ዲሞክራት ፓርቲን ወክለው የአሜሪካ ህግ አውጪ ምክር ቤትን ከመቀላቀላቸው በፊት የኒው ጀርሲዋ ዩኒየን ሲቲን በከንቲባነት መርተዋል፡፡

እኝህ ጉምቱ ፖለቲከኛ በፈረንጆቹ 2020 ላይ የወቅቱ የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፒዮ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የሶስትዮሽ ድርድር ላይ በንቃት እንዲሳተፉ አድርገዋል ተብሏል፡፡

እንደ አሜሪካ ድምጽ ዘገባ ከሆነ ፖለቲከኛው ይህን ያደረጉት ከግብጽ ባለስልጣናት ከፍተኛ መጠን ያለው ገንዘብ ጉቦ ከተቀበሉ በኋላ ነበር፡፡

የኢትዮጵያ፣ ግብጽ እና ሱዳን መሪዎች በታላቁ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ የሶስትዮሽ ውይይት በማድረግ ላይ የነበሩ ሲሆን የወቅቱ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ይህ ውይይት ወደ ዋሸንግተን እንዲመጣ ማድረጋቸው አይዘነጋም፡፡ በዋሸንግተን በተደረጉት ተከታታይ የሶስትዮሽ ድርድር ላይ ኢትዮጵያ በጫና ወደ ስምምነት እንድትመጣ ግፊት ሲደረግ እንደነበር እና ኢትዮጵያ ስምምነቱን አልፈርምም በሚል አቋሟ መጽናቷን በወቅቱ የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መግለጫ አውጥቶም ነበር፡፡

ከዚህ በተጨማሪም ፖለቲከኛው ከግብጽ እና ኳታር ኩባንያዎች ጋር ጥቅም ትስስር በመፍጠር ያልተገባ ገንዘብ ተከፍሏቸዋል የተባለ ሲሆን የሀገሪቱ ፍትህ ተቋማት ባደረጉት ምርመራ ሜነንዴዝ በጉቦ መቀበል፣ በፍትህ ማዛባት እና ሌሎችም ወንጀሎች ጥፋተኛ መሆናቸው ተረጋግጧል፡፡

ይህን ተከትሎም የሀገሪቱ ፍርድ ቤት በፖለቲከኛው ላይ የእስር እና ሌሎች ቅጣት ውሳኔዎችን ለማስተላለፍ ለመጪው ጥቅምት ቀጠሮ ይዟል፡፡

ሴናተር ቦብ ሜነንዴዝ ጥፋተኛ መሆናቸውን ተከትሎ የስልጣን ጊዜው እየተጠናቀቀ ካለው የምክር ቤት አባልነታቸው በነገው ዕለት በይፋ እንደሚነሱ ኒዮርክ ታየምስ ዘግቧል፡፡

እንደ ዘገባው ከሆነ ሴናተሩ የኒው ጀርሲ ህዝብን ወክለው የአሜሪካ ምክር ቤት አባልነታቸው በይፋ የሚያበቃ ሲሆን በምትካቸውም ፊል መርፊ እስከ ቀጣዩ ጥር ወር ድረስ እንደሚተኳቸው ተገልጿል፡፡

በቀጣይ ሕዳር ከሚደረገው ምርጫ ዝርዝር ውስጥም ፓርቲያቸው ዲሞክራት ፓርቲ በቦብ ሜኔንዴዝ ምትክ ሌላ እጩ እንደሚያዘጋጅም በዘገባው ላይ ተጠቅሷል፡፡

ሴናተር ቦብ በቀጣይ ጥቅምት ወር ላይ ፍርድ ቤት ቀርበው በፈጸሟቸው ወንጀሎች ላይ የሚተላለፍባቸውን ፍርድ ይቀበላሉ የተባለ ሲሆን የእድሜ ልክ እስራት ሊተላለፍባቸው እንደሚችል ይጠበቃል፡፡

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

AlemGenet Real Estate(AG)

በማስታወቂያ ዋጋ
በ 15% ቅድመ ክፍያ

☎️+251901978697
☎️
+251986687513

➣ የ አዲስ አበባ እምበርት በሆነችው
ፍላሚንጎ ዋና መንገድ ላይ  ከ  ባለ 1 መኝታ እስከ ፔንታ ሀውስ  ለሽያጭ ማቅረብ ብቻ አይደለም የቀሩን ቤቶች ውስን ናቸው ይፍጠኑ !

ቤተዎን ጥንቅቅ አድረገን ጨርሰን   ከአንድ አመት ባጠረ ጊዜ እናስረክበዎታለን

ለበለጠ መረጃ
         👇
☎️
+251901978697
☎️
+251986687513

Telegram:- @Mulugeta31
Email
:- ymisganaw99@gmail.com

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

AlemGenet Real Estate(AG)

በማስታወቂያ ዋጋ
በ 15% ቅድመ ክፍያ

☎️+251901978697
☎️
+251986687513

➣ የ አዲስ አበባ እምበርት በሆነችው
ፍላሚንጎ ዋና መንገድ ላይ  ከ  ባለ 1 መኝታ እስከ ፔንታ ሀውስ  ለሽያጭ ማቅረብ ብቻ አይደለም የቀሩን ቤቶች ውስን ናቸው ይፍጠኑ !

ቤተዎን ጥንቅቅ አድረገን ጨርሰን   ከአንድ አመት ባጠረ ጊዜ እናስረክበዎታለን

ለበለጠ መረጃ
         👇
☎️
+251901978697
☎️
+251986687513

Telegram:- @Mulugeta31
Email
:- ymisganaw99@gmail.com

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ጀርመን ለዩክሬን የምትሰጠውን ድጋፍ እንደምታቆም ገለጸች

ዩክሬን ከአሜሪካ ቀጥሎ ትልቁን ድጋፍ ከጀርመን ስታገኝ ቆይታለች

ጀርመን በ2024 ዓመት ስምንት ቢሊዮን ዩሮ ለዩክሬን ሰጥታለች

ተጨማሪ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://bit.ly/3XbiikH

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

Special Report : የነ ጌታቸው ረዳ ቡድን በወቅታዊ የህወሓት ጉዳይ ላይ ለመምከር በመቐለ ከተማ ስብሰባ እያካሄደ ይገኛል።

በመድረኩ የህወሓት ማእከላይ ኮሚቴ(የጌታቸው ቡድን) ፣ የክልል አመራሮች፣የዞን እና ወረዳ አመራሮች እየተሳተፉ ይገኛሉ።

በመድረኩ ላይ የተገኙት የህወሓት ምክትል ሊቀመንበር አቶ ጌታቸው ረዳ እዳሉት፤ ህወሓት ለማዳንና የትግራይ ሁኔታ ወደ ነበረበት ለመመለስ ይሄ መድረክ ወሳኝ ነው ብለዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

AlemGenet Real Estate(AG)

በማስታወቂያ ዋጋ
በ 15% ቅድመ ክፍያ

☎️+251901978697
☎️
+251986687513

➣ የ አዲስ አበባ እምበርት በሆነችው
ፍላሚንጎ ዋና መንገድ ላይ  ከ  ባለ 1 መኝታ እስከ ፔንታ ሀውስ  ለሽያጭ ማቅረብ ብቻ አይደለም የቀሩን ቤቶች ውስን ናቸው ይፍጠኑ !

ቤተዎን ጥንቅቅ አድረገን ጨርሰን   ከአንድ አመት ባጠረ ጊዜ እናስረክበዎታለን

ለበለጠ መረጃ
         👇
☎️
+251901978697
☎️
+251986687513

Telegram:- @Mulugeta31
Email
:- ymisganaw99@gmail.com

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በአማራ ክልል ሙትና ቁስለኛ እንዲሁም ምርኮኛ የሆነው ጽንፈኛው ሃይል

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

Special Report : ህወሃት የእነ ጌታቸው ረዳ ቡድን በህወሓት ስም እንዳይቀሳቀስ አግጃለሁ ብሏል

በህወሃት ሊቀመንበር ደብረፅዮን ቡድን ዛሬ ባወጣም መግለጫ በ14ኛ ያልተሳተፉ የህወሓት ማእከላይ ኮሚቴ አባላት ማለትም የነ ጌታቸው ረዳ  ቡድን፥  ከዛሬ ጀምሮ በየትኛውም መድረክ በህወሓት ስም እንዳይቀሳቀሱ ማገዱን ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

#ጉምሩክ🚨

" አስፈላጊውን የጉምሩክ ስነስርዓት በመፈጸም እቃዎችን ከደረቅ ወደቦች አስወጡ !! " - ጉምሩክ

የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ ፦

" መንግስት ያወጣውን የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ተከትሎ የብሔራዊ ባንክ ከሀምሌ 22 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ የውጭ ምንዛሬ አስተዳደር ስርዓት ማሻሻያ መደረጉ ይታወሳል።

በመሆኑንም ከሀምሌ 22 ቀን 2016 ዓ.ም በፊት ሰነዳቸው በጉምሩክ ተቀባይነት ያገኙ እቃዎች ሰነዱ ተቀባይነት ባገኘበት እለት በነበረው የውጭ ምንዛሬ ተመን መሰረት ቀረጥ እና ታክስ እንዲከፍሉ  ይደረጋል።

ከሀምሌ 22 ቀን 2016 ዓ/ም በኋለ ሰነዳቸው በጉምሩክ ተቀባይነት ያገኙ እቃዎች ደግሞ በአዲሱ የውጭ የምንዛሬ አስተዳደር ስርዓት ማሻሻያ  መሰረት በየእለቱ በሚኖረው የምንዛሬ ተመን ቀረጥ እና ታክስ እንዲከፍሉ ይደረጋል።

የጉምሩክ አዋጅንና የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን ባለመገንዘብ የተነሳ እቃዎችን በደረቅ ወደብ ያከማቹ አስመጭዎች አስፈላጊውን የጉምሩክ ስነስርዓት በመፈጸም እቃዎችን ከደረቅ ወደቦች ሊያስወጡ ይገባል።

የጉምሩክ አዋጅንና የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን በመተላለፍ እቃዎችን በደረቅ ወደቦች ያላግባብ በማከማቸት በገበያ ላይ እጥረት በሚፈጥሩ አካላት ላይ አስፈላጊውን ህጋዊ እርምጃ እንወስዳለን። "

#EthiopianCustomsCommission

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች

ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተ‍እ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበ‍ኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።

ሚለየን ምንድነው?

የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ

🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።

🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።

🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።

🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።

🪄We Care

አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ

📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69

www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ህወሓት Godless religion ሆኗል ባይ ነኝ::

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

<<ከሀላፊነት አለቅም>> ዶ/ር አሸብር

<<በህዝቡ ከሀላፊነት እንዲለቁ እየተጠየቁ ነው ፣ በባንዲራው ስም ይልቀቁ >>ተብለው የተጠየቁት ዶ/ር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ ፤ " ከሀላፊነት አለቅም " ሲሉ አጭር ምላሽ ሰጥተዋል።

“ አሁንም ኦሎምፒክ ተሳትፎ ነው “ ዶ/ር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ

የፓሪስ ኦሎምፒክ ቆይታን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ አመራሮች በአሁን ሰዓት በማርዮት ሆቴል መግለጫ እየሰጡ ይገኛሉ።

የ ኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዝዳንት ዶ/ር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ ምን አሉ ?

- “ ለውጤት መጥፋት አመራር ላይ ያለ ሰው ተጠያቂ አይደለሁም ሊል አይችልም ሁሉም በድርሻው ተጠያቂ ነው።

- ተሳትፎ ነው ላልነው ህዝቡ ያለመደው አባባል ስለሆነ ይቅርታ እጠይቃለሁ ፣ ነገር ግን አሁንም ኦሎምፒክ ተሳትፎ ነው ይህን ያልኩት እኔ ሳልሆን ፍልስፍናው ነው።

- የኢትዮጵያ ህዝብ ወርቅ አይገባውም የሚል እምነት የለኝም።

- ምርጫው ህግ እና ደንብን የተከተለ ነው ፣ ምርጫችን ትክክል ነው።”

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ህውሓት ክልሉን ወደ ብጥብጥ ሊወስዱ ከሚችሉ ውሳኔዎች እንዲቆጠብ በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀሱ ፓርቲዎች አሳሰቡ

ህውሓት እያደረገ ያለው ጉባኤ የጊዜያዊ አስተዳደሩን አባላት የፓርቲ ተቀባይነት ማሳጣት እና አስተዳደሩን ለመቆጣጠር ከመፈለግ የመነጨ እንደሆነ ፓርቲዎቹ ተናግረዋል

በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ውስጥ ላለፉት አምስት አስርተ አመታት ዋነኛ ተዋናይ ሆኖ የዘለቀው ህውሓት ከፌደራል መንግስት አስተዳደር ከወረደም በኋላ ማዕከላዊ አጀንዳ መሆኑን ቀጥሏል። ከሰሞኑ በፓርቲው ሕጋዊ ሰውነት መመለስ እና ድርጅታዊ ጉባኤን በማካሄድ መካከል በድርጅቱ ዋና ሰዎች መከፋፈል መፈጠሩን ተከትሎ በክልሉ ውጥረት እንዲባባስ አድርጓል።

በድርጅቱ ሊቀመንበር ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር) የሚመራው ቡድን ፓርቲው ከምርጫ ቦርድ እንዲመለስለት የጠየቀው ህጋዊ ሰውነት ሙሉ ለሙሉ ምላሽ ባያገኝም ድርጅታዊ ጉባኤውን ከማካሄድ ወደ ኋላ አላለም።የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት እና የፓርቲው ምክትል ሊቀመንበር አቶ ጌታቸው ረዳ ድግሞ ጉባኤው እየተካሄደ ያለበት ሂደት፣ በፓርቲው ህጋዊ ስውነት ማስመለስ ዙርያ በቀረቡ ሰነዶች እና ሂደቶች ላይ ቅሬታ አለን በማለት ከጉባኤው እራሳቸውን አግልለዋል።

አቶ ጌታቸውን ጨምሮ 14 የሚሆኑ የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ፓርቲው ከሚያካሂደው ጉባኤ ራሳቸውን ማግለላቸውን ይፋ ያደረጉት ባለፈው እሁድ እለት ባወጡት የጋራ መግለጫ ነበር። ባሳለፍነው ማክሰኞ ድርጅቱ ጉባኤውን ማካሄድ መጀመሩን ተከትሎ ህውሓት በማካሄድ ላይ የሚገኝው ጉባኤ ትግራይን እና ህዝቡን ወደ አደጋ ከመክተት የዘለለ እርባና እንደሌለው ምክትል ሊቀመንበሩ አቶ ጌታቸው ረዳ ተናግረዋል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች

ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተ‍እ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበ‍ኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።

ሚለየን ምንድነው?

የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ

🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።

🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።

🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።

🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።

🪄We Care

አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ

📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69

www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል ሊቀመንበር በመሆን ተሾመ‼️

የነ ደብረፅዮን ቡድን ባደረገው ህገወጥ እና የጨረባ ጉባኤ ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል በድጋሚ ሊቀመንበር አድርገው ሹመዋል።

አቶ ጌታቸው ረዳ ከምክትል ሊቀመንበርነት በማንሳት በምትኩ አቶ አማኑኤል አሰፋ ምክትል ሊቀመንበር ተደርገው ተሹመዋል።

‘ድርጅታችን ህወሓት እንድናለን’ በሚል ያካሄዱት ህገወጥ ጉባኤ ሊቀመንበራቸው እንኳ ሳይቀይሩ ጉባኤው ጨርሰዋል።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በዚህ ህገወጥ ጉባኤ የሚወሰኑ ውሳኔዎች በሙሉ ተቀባይነት እንደሌላቸው መግለፁ ይታወ‍ቃል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ዩክሬን በአንድ ሳምንት ውስጥ ሁለተኛውን የሩሲያ ቁልፍ ድልድይ አፈረስኩ አለች

ሩሲያ በበኩሏ በምስራቃዊ ዩክሬን ተጨማሪ ይዞታዎችን መቆጣጠሯን አስታውቃለች።

https://bit.ly/3yVIxmK

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች

ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተ‍እ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበ‍ኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።

ሚለየን ምንድነው?

የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ

🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።

🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።

🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።

🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።

🪄We Care

አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ

📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69

www.elegas.com.tr

Email:- ethiopia@elegas.com.tr

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

በዛሬው ቀን በትግራይ ክልል ዋና ከተማ በሆነችው መቐለ ታላቅ ስብሰባ እየተካሄደ ነው። በዚህ ስብሰባ ላይ ከ1500 ተሳታፊዎች እየተሳተፉ መሆኑ የተገለፀ ሲሆን ከሁሉም የክልሉ አካባቢዎች እንዲሁም ከውጭ ሀገርም ጭምር እየተሳተፉ ይገኛሉ። በስብሰባው ህገ-ወጡ የአደመ (አለም፣ ደብረፅዮን እና መንጆሪኖ) ቡድን ያካሄደው የጨረባ ስብሰባ ላይ በጥልቀት ከተወያየ በኋላ የአደመ ቡድን እጣ ፈንታ ላይ ጠንከር ያለ ውሳኔ ያሳልፋል ተብሏል።

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

#update በህፃን ሄቨን ላይ በተፈፀመው ወንጀል በተሰጠው ውሳኔ ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር እንደሚሰራ የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ!!

በህፃን ሄቨን ላይ በተፈፀመው ዘግናኝ የሆነ ኢ ሰብአዊ ወንጀል የተሰጠው ዉሳኔ አስመልክቶ ይግባኝ ለመጠየቅ የሚኬድበት አግባብ ባለመሆኑ ከባለድርሻ አካላት ጋር እንደሚሰራ የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

የህፃናትን መብት በማስጠበቅ ረገድ ሚኒስትር መስሪያ ቤቱ የተለያዩ ተግባራትን ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በቅንጅት እንደሚሰራ ተገልጿል፡፡

ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በህፃናት መብት ጥበቃ ላይ በተለየ መልኩ የፖሊሲ አቅጣጫዎች እንዲቀመጡና የአሰራር ስርዓት በመዘርጋት የሚፈፀሙ ጥቃቶች የሚመዘገቡበትና ተገቢ የሆነ ሁሉን አቀፍ አገልግሎት እንዲያገኙ የህፃናት የመረጃ አያያዝ ሰርዓት እንዲዘረጋ እና የቅንጅት ስራዎች እንዲጠናከሩ እየተደረገ መሆኑም ተመላክቷል፡፡

በአሰቃቂ ሁኔታ የተገደለችውን ህፃን ሄቨን በተመለከተም በደረሰው ዘግናኝ የሆነ ኢ-ሰብአዊ ወንጀል ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የተሰማውን ሀዘን ገልፆ ይህንን አይነት የህፃናት ጥቃት ሚኒስቴር መስሪያቤቱ በፅኑ እንደሚያወግዝ አስታውቋል፡፡

በተፈፀመው ወንጀል ዙሪያም የተሰጠውን ዉሳኔ አስመልክቶ ይግባኝ ለመጠየቅ የሚኬድበት አግባብ ባለመሆኑ ከፍትህ አካላት እና ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት እንደሚሰራ እና እንደሚከታተል አረጋግጧል፡፡

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

“ከኃላፊነት በመልቀቅ የሚመጣ ለውጥ የለም” - ዶ/ር አሸብር ወልደጊዮርጊስ

በቅርቡ አዲስ ፊት ታያላችሁ - ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ

የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ዶ/ር አሸብር ወልደጊዮርጊስ ከኃላፊነታቸው የመልቀቅ ሐሳብ እንደሌላቸው አስታውቀዋል፡፡

ፕሬዚዳንቱ “ለውጥ የሚመጣው ሥልጣን በመልቀቅ ሳይሆን ሪፎርም በማካሄድ ነው” የሚል ጽኑ ዕምነት እንዳላቸው ገልጸዋል፡፡

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ በበኩሏ፤ ለአትሌቲክሱ ዕድገት ሁሉንም ዋጋ ለመክፈል ዝግጁ መሆኗን በመጥቀስ፤ በጥቅምት አሊያም በህዳር ወር በሚካሄደው የፌዴሬሽኑ የአመራሮች ምርጫ ላይ “አዲስ ፊት ታያላችሁ ብዬ አስባለሁ” ብላለች፡፡

ለኢትዮጵያ አትሌቲክስ የሚበጅ ከሆነ እስከ ህይወት መስዕዋትነት ድረስ ለመክፈል ዝግጁ መሆኗንም ተናግራለች፡፡

የፓሪስ ኦሎምፒክን ጨምሮ አትሌቲክሱ ላጋጠመው ውጤት ማጣትም፤ በራሷ እና በፌዴሬሽኑ ስም የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ ጠይቃለች፡፡

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

AlemGenet Real Estate(AG)

በማስታወቂያ ዋጋ
በ 15% ቅድመ ክፍያ

☎️+251901978697
☎️
+251986687513

➣ የ አዲስ አበባ እምበርት በሆነችው
ፍላሚንጎ ዋና መንገድ ላይ  ከ  ባለ 1 መኝታ እስከ ፔንታ ሀውስ  ለሽያጭ ማቅረብ ብቻ አይደለም የቀሩን ቤቶች ውስን ናቸው ይፍጠኑ !

ቤተዎን ጥንቅቅ አድረገን ጨርሰን   ከአንድ አመት ባጠረ ጊዜ እናስረክበዎታለን

ለበለጠ መረጃ
         👇
☎️
+251901978697
☎️
+251986687513

Telegram:- @Mulugeta31
Email
:- ymisganaw99@gmail.com

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

1 ሚሊዮን ህዝብ አስጨርሰው ህዝቡን እኛ ነን ያዳንህ እያሉት ነው::

Читать полностью…

Natnael Mekonnen

ወቸው ጉድ!

ጦርነት ባህላዊ ጫዎታችን ነው እያልክ አይደል እንዴ ለትግራይ ህዝብ ሳይሆን ለህውሀት ጥቂት ቡድን አግዘህ አይደል እንዴ ታጠቅ ዝመት እያልክ የትግራይን ልጆች ያስፈጃችሁት! አንቺም ጋዜጠኛዋ ጭምር::