በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
ለጡት ካንሰር ተብሎ በገበያ የሚገኘው ሄርሴፕቲን 440 ሚሊ ግራም መድሀኒት ሀሰተኛ መሆኑ ተነገረ
የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን በኢትዮጵያ ከሆፍማን ሮቼ የንግድ ተወካይ ጽህፈት ቤት የተላከለትን መልዕክትና በኬንያ የተሰራጨውን ማስጠንቀቂያ ዋቢ በማድረግ ባደረገው ማጣራት ሄርሴፕቲን 440 ሚሊ ግራም የተሰኘውን ሀሰተኛ መድኃኒት ገበያ ላይ የሚገኝ በመሆኑ ህብረተሰቡ እንዳይጠቀም አሳስቧል፡፡
በዚህ መሠረት ባለሥልጣኑ በጥያቄ ውስጥ ያሉትን ምርቶች የገበያ ፈቃድ በተመለከተ የመጀመሪያ ደረጃ ግምገማ ተደርጓል ። ተቋሙ ምርቱ ወደ ኢትዮጵያ ገበያ ለማቅረብ የተመዘገበ የምርት ስሙ ሄርሴፕቲን 440 ሚሊ ግራም ፣ በዩናይትድ ስቴትስ የተመረተ ስለመሆኑ ፣ የተሰራበት መንገድ ፓውደር የሆነ በመርፌ መልክ የሚሰጥ መሆኑን የሚገልጽ መረጃ ይዛ ።ይሁን እንጂ በኬንያ 05830083 መለያ ቁጥር የተሰጠው ሀሰተኛ መድኃኒት ስለመሆኑ እና በኢትዮጵያ የመለያ ቁጥር ኤች 5170 በሚል እንደተሰጠው የተረጋገጠ መሆኑን ባለስልጣኑ አስታውቋል ።
በተጨማሪም የመድኃኒቱ ምርት በተፈቀደላቸው አስመጪዎችና አከፋፋዮች ወደ ኢትዮጵያ ገበያ እንዳልመጣ በባለስልጣኑ የመድሃኒት አምራቾች ኢንስፔክሽንና ህግ ማስፈፀም ዴስክ ሃላፊ አ/ቶ ደጄኔ ጣባ የሆኑት ለብስራት ራዲዮና ቴሌቪዥን ተናግረዋል ።ነገር ግን ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ታካሚ ምንጩ ያልተረጋገጠውን የሄርሴፕቲን 440 ሚሊ ግራም መድሃኒት መግዛቱ እንዳረጋገጠ ገልጿል ። ይኸው የመድኃኒቱ ማቀፊያ ሳጥን በከፊል የሚያሳየው ምስል እና የመድኃኒት ጠርሙስ ምስል ቁጥር ኤች 5170 ሐሰተኛ የመድኃኒት ምርት በኬንያ ውስጥ እየተሰራጨ መሆኑ ተረጋግጧ ።
መድሃኒቱ የጡት ካንሰርን ለማከም የሚሰጥ መድሃኒት ሲሆን በሆስፒታል ደረጃ የሚታዘዝ ከመሆኑም በላይ ከፍተኛ ጥንቃቄ የሚጠይቅ እንደሆነ የገለፁት አ/ቶ ደጄኔ መድሃኒቱን እንዲያስመጣ ፈቃድ የተሰጠው አካል ወደ ሀገር ውስጥ ያላስገባው እንዲሁም ከሌላ መድሃኒት ጋር ተመሳስሎ የተሰራ እንደሆነ ለተቋሙ ጥቆማ እንደደረሰው ገልፀዋል ።ከመድኃኒቱ ምርት መረዳት እንደሚቻለው ምንም እንኳን ይህ የተጭበረበረ ምርት በኬንያ ቢታወቅም በኢትዮጵያ የተሰራጨው በኢ-መደበኛ ገበያ ሊሆን እንደሚችል ተቋሙ ገልጿል ። ስለሆነም በህብረተሰቡ ላይ ጉዳት እንዳያደርስ ለመከላከል ከስርጭት ውስጥ መለየት እና ማስወገድ አስፈላጊ ስለመሆኑ ተቋሙ አስገንዝቧል ።
በተለይም መድኃኒት አስመጪዎች፣ አከፋፋዮች፣ ችርቻሮ ነጋዴዎች እና ጤና አጠባበቅ አቅራቢዎች የሀሰተኛ ወይም የጥራት ደረጃቸውን ያልጠበቁ የመድኃኒት ምርቶች ወደ አገር ውስጥ እንዳይገቡ፣ እንዳይከፋፈሉ፣ እንዳይሸጡ እና እንዳይገዙ እንዲሁም ከአቅርቦት ሰንሰለት ጋር ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ አሳስቧል ።ሁሉም የሕክምና ምርቶች ፍቃድ ካላቸው አቅራቢዎች መገኘት እንዳለባቸው ያሳሰበው ተቋሙ የምርቶቹ ትክክለኛነት እና አካላዊ ሁኔታ በጥንቃቄ መገምገም እንዳለባቸው አስታውቋል ። ከዚህ በተጨማሪ የጤና ባለሙያዎች እና ሸማቾች አጠራጣሪ ከደረጃ በታች የሆኑ እና ሀሰተኛ መድኃኒቶችን በአቅራቢያቸዉ ወደሚገኝ የባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ጽህፈት ቤት ማሳወቅ እንደሚገባቸዉ ጥሪ ቀርቧል ።
ብስራት ራዲዮ
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
He’s back. ኢ/ር ታከለ ኡማ ተሾሙ‼
ጠ/ሚ ዐብይ አህመድ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በንቲ የኢትዮ ጂቡቲ ባቡር አ.ማ ዋና ስራ እፈፃሚ ሆነው እንዲያገለግሉ ሹመት ሰጥተዋል።
በዚህም መሠረት ኢንጂነር ታከለ ኡማ በንቲ ከዛሬ ሐምሌ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ የኢትዮ ጂቡቲ ባቡር ዋና ስራ አስፈፃሚ ሆነው ተሹመዋል።
መልካም የስራ ዘመን
የመከላከያ ኢንጅነሪግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን በበጀት ዓመቱ ውጤታማ ሥራ ማከናወኑን አሥታወቀ።
የመከላከያ ኢንጅነሪግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን በበጀት ዓመቱ ወጤታማ የሆነ የሥራ አፈፃፀም ማከናወኑን ባደረገው የማጠቃለያ ውይይት አሥታውቋል።
የመከላከያ ኢንጅነሪግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው ሃይለማሪያም እንዲሁም የኮርፖሬሽኑ እና የኢንዱስትሪው አመራሮች በውይይቱ ላይ ተገኝተዋል።
የበጀት ዓመቱ የስራ አፈፃፀም ሪፖርት በትኩረት የታየ ሲሆን የሚመለከታቸው የሥራ ሃላፊዎችና ኢንዱስትሪዎች የሥራ አፈፃፀም ሪፖርት አቅርበው በጠንካራና ደካማ ጎኖች ዙሪያ ውይይት ተደርጎበታል።
የሥራ ክንውኑ በዕቅዱ መሠረት የተሻለ የስራ አፈፃፀም የታየበት ዓመት ነው ሲሉ የኮርፖሬሽኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው ሃይለማሪያም ገልፀዋል። በእቅዱ ያልተሳኩ ስራዎች ላይ አዳዲስ ሃሳቦች ተጨምረውበት በቀጣይ በክፍተቶች ላይ ትኩረት ተሠጥቶ መሥራት እንደሚገባ አመላክተዋል።
በቀጣይ ዓመት እንደ ኮርፖሬሽን በሚሠሩ ሥራዎች ዙሪያ የትኩረት አቅጣጫ የተቀመጠ ሲሆን በሃሳቡ ላይ የጋራ መግባባት ተደርሷል።
ሀገራችን ለብዙ ዘመናት እንደ አንድ ሉዓላዊ ሀገር እንድትቀጥል ያደረጓት ሁሉም የታሪክ ክንውኖች እንከን ያልነበራቸው ኩነቶች አድርጎ የሚያቀርበው ትርክትና በሌላ በኩል ታሪካችን በሙሉ የሲኦል ውስጥ ክንውኖች አድርጎ የሚስለው ትርክት፤ ሁለቱም እንደማይጠቅሙና ለሌሎች አዳዲስ ችግሮች መፈልፈያ ምክንያት እንደሆኑ ኢዜማ ምንም አይንት ጥርጣሬ የለውም።
በኢዜማ ዕይታ ምንም እንኳን በደግም ሆነ በክፉ የሚነሱ በርካታ ታሪኮች ቢኖሩንም ለረዥም ዘመን በጋራ ተጉዘናል። ለሁላችንም የሚጠቅመው አካሔድ የጋራውን ጉዞ ማስቀጠል በምንችልበት ሁኔታ ላይ ያተኮረው አካሔድ ነው።
ለመበታተን ብንስማማ እንኳን ለረጅም ጊዜ አብሮ ከመኖር የመጣውና እርስ በእርሳችን የተቀላቀልንበት ደረጃ የመበታተኑን ሥምምነት በምንም ዓይነት ተግባራዊ ሊያደርገው አይችልም። መሆን የሚችለው ሥምምነት ሁላችንም ተያይዘን እንውደም የሚለው ብቻ ነው።
ይኽም በመሆኑ ለሁላችንም የሚጠቅመን አካሔድ ሀገራችን ኢትዮጵያ ባለብዙ ባህል፣ ታሪክና ቅርስ ባለቤት መሆኗን መቀበልና ጥሩዎቹን በመንከባከብ ከመጥፎዎቹ በመማር፤ በቀደምት ታሪካችን የደረሱ ጉዳቶችና በደሎች እንደገና በሌላ ቅርጽና ይዘት እንዳይደገሙና ለጋራ ውድመት እንዳይዳርጉን የምንከላከልበት አካሔድ ብቻ እንደሆነ ኢዜማ ከልብ ያምናል።
#የዜግነት_ፖለቲካ
#ማኅበራዊ_ፍትሕ
#ዴሞክራሲያዊ_ፌደራሊዝም
#ኢዜማ
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
የ42 ሴቶችን ህይወት ያጠፋው ኬንያው በፖሊስ ተያዘ
ከሰሞኑ በአሰቃቂ ሁኔታ የተገደሉ የ9 ሴቶችን አስክሬን በቆሻሻ መጠያ ውስጥ ያገኝው ፖሊስ ባደረገው ምርመራ ግለሰቡን በቁጥጥር ስር አውሏል።
https://bit.ly/467iWnc
ኤለን መስክ ከግድያ ሙከራ ማምለጡን ተናገረ
የቴስላና የኤክስ ኩባንያ ባለቤት የሆነዉ ቢሊየነሩ መስክ በሁለት የተለያዩ አጋጣሚዎች ሁለት ሰዎች ሊገድሉኝ ሞክረዋል ብሏል።
ሰዎቹ ቴክሳስ ከሚገኘው ከቴስላ ዋና መስሪያ ቤት በ20 ደቂቃ ርቀት ላይ ከእነ ጦር መሳሪያቸው ተይዘዋ ሲል አሜሪካዊው ቢሊየነር በማህበራዊ ሚዲያው ላይ አጋርቷል።
ከፊታችን አደገኛ ጊዜ ይጠብቀናል ማለቱንም አርቲ ዘግቧል
ቢሊየነሩ ይህንን የተናገረዉ ዶናልድ ትራምፕ ከግድያ ሙከራ ከተረፉ በኋላ ነወ፡፡
ስራችን ከቃላችን ጋር ሮያሎች ነን
📍📍በጃክሮስ ሜታ ካቶሊክ ሚሽን ትምህርት ቤት ጋር
በካሬ 86,500ብር ለውስን ቤቶች ብቻ
ማለትም
🌟 ባለሁለት መኝታ 138 ካሬ
🌟ባለሦስት መኝታ 173 ካሬ
ያስተውሉ ከሮያል ቤት ሲገዙ ዘየዱ ለምን ካሉ
✨ ግንባታው 80% መድረሱ
✨ በአጭር ጊዜ የሚረከቡት መሆኑ
✨ለገበያ ለትምህርት ቤት ለጤና ተቋም ለቤተ እምነቶች በቅርብ መሆኑ
✨የመኪና ማቆምያ የልጆችመጫዎቻ ሁሉ ሙሉ ሁሉ ዠግጁ
🌟በ10% ቅድመ ክፍያ
ለበለጠ መረጃ 🤳0935088808
Donald Trump rally shooting: suspect and audience member killed, former president ‘fine’ –
The Guardian
Breaking news,
ትረምፕ ምርጫ ቅሰቀሳ ላይ እያለ ከደቂቃዎች በፊት በመድረኩ ላይ የጥይት ድምጽ በመሰማቱ በፍጥነት በጠባቂዎቻቸው ከመድረኩ እንዲወርዱ ተደርገዋል:: የተተኮሰው ጥይቅት ይሁን ተቀጣጣይ ነገር ጆሯቸው አካባቢ እንደመታቸውና እንደደማ ተንቀሳቃሽ ምስሉ ያሳያል::
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የ'ገበታ ለሀገር' ውጥን የሆነው የጎርጎራ ኤኮ ሪዞርት ከአየር ላይ የተወሰዱ ምስሎች:-
Читать полностью…የማይታመን እውነት ከኦቪድ ሪል እስቴት
ኦቪድ ሪል እስቴት ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ እምብርት አራት ኪሎ ኪንግስ ታወር ብሎ የሰየማቸውን በ6 ወራት ተገንብተው የሚጠናቀቁ ጥራታቸውን የጠበቁ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንቶችን በማይታመን ዋጋ በ 8% ቅድመ ክፍያ ብቻ ለሽያጭ አቀረበ።
👉 ባለ 1 መኝታ 3.8 ሚሊዮን ብር
ቅድመ ክፍያ 306,000 ብር
👉 ባለ 2 መኝታ 6.2 ሚሊዮን ብር
ቅድመ ክፍያ 496,000 ብር
👉 ባለ 3 መኝታ 8.2 ሚሊዮን ብር
ቅድመ ክፍያ 658,000 ብር
እንደስሟ ባበበችው ከተማ ከታላቁ ቤተ መንግስት አጠገብ አራት ኪሎ እያንዳንዳቸው የራሳቸው የመኪና ማቆምያ ያላቸው ዘመናዊ ቤቶችን የእርስዎ ያድርጉ።
ለበለጠ መረጃ:
📌 ቦሌ አትላስ ፕላቲኒየም ፕላዛ 3ኛ ፎቅ ብቅ ይበሉ
📞 በስልክ ቁጥር 9727 ላይ ደውለው
ኦቪድ ሪል እስቴት ፤ ራዕያችን ልማት ነው !!
Telegram | Facebook | Instagram | Twitter | Website
ህወሓት በ50 አመታት ታሪኬ አጋጥሞኝ የማያውቅ ፈተና ውስጥ ነኝ አለ፣ በቀጣይ ሳምንታት የፓርቲ ጉባኤየን ለማካሄድ ወስኛለሁ ብሏል!
የህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ለ11 ቀናት ሳካሂደው የነበረው የፓርቲው ከፍተኛ አመራር ስብሰባ እና ግምገማ አጠናቅቂያለሁ ሲል ዛሬ ሐምሌ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ አስታወቀ።ሳካሂደው የሰነበትኩት በፓርቲው አመራራ ላይ ያተኮረ የ11 ቀናት ስብሰባ እና ግምገማ “ፓርቲውን ከመበታተን ሊታደግ የሚችል ጉባኤ እንዲካሄድ ምቹ ሁኔታዎችን የፈጠረ ነው” ብሏል።
በያዝነው ሐምሌ ወር 2016 ዓ.ም ባሉት ቀጣይ ጥቂት ሳምንታት የፓርቲ ጉባኤ ይካሄዳል ሲል የገለጸው የህወሓት መግለጫ “ብሔራዊ ህልውናችንን ማረጋገጥ ቀዳሚ ተልኳችን ነው” ሲል አስታውቋል።
አሁን “በፓርቲው የማዕከላዊ ኮሚቴ ውስጥ ያጋጠመው ችግር ድርጅቱ ከተመሰረተ ጀምሮ ባሉት 50 አመታት አጋጥሞኝ አያውቅም” ያለው ህወሓት ዋነኛ የለየኋቸው ችግሮቼ “ቡድንተኝነት፣ ፀረ ዲሞክራሲያዊነት፣ ጎጠኝነት እና ሙስና ወደ ላቀ ደረጃ አድጎ ፓርቲውን አላፈናፍን ከማለት ባለፈ የመፈራረስ አደጋ ደቅነውብኝ ነበር” ብሏል።
[Addis Standard]
ስራችን ከቃላችን ጋር ሮያሎች ነን
📍📍በጃክሮስ ሜታ ካቶሊክ ሚሽን ትምህርት ቤት ጋር
በካሬ 86,500ብር ለውስን ቤቶች ብቻ
ማለትም
🌟 ባለሁለት መኝታ 138 ካሬ
🌟ባለሦስት መኝታ 173 ካሬ
ያስተውሉ ከሮያል ቤት ሲገዙ ዘየዱ ለምን ካሉ
✨ ግንባታው 80% መድረሱ
✨ በአጭር ጊዜ የሚረከቡት መሆኑ
✨ለገበያ ለትምህርት ቤት ለጤና ተቋም ለቤተ እምነቶች በቅርብ መሆኑ
✨የመኪና ማቆምያ የልጆችመጫዎቻ ሁሉ ሙሉ ሁሉ ዠግጁ
🌟በ10% ቅድመ ክፍያ
ለበለጠ መረጃ 🤳0935088808
ኢትዮጵያ ቡና እና ወላይታ ድቻ በኢትዮጵያ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ላይ በነበሩ ክስተቶች ዙሪያ የቅጣት ውሳኔዎች ተላልፈዋል።
ወላይታ ድቻ
- 395 ሺህ ብር ክለቡ እንዲከፍል
- 840 ወንበር መሰበራቸውን ፣ 7 የቧንቧ መዝጊያ እና መክፈቻ ፣ 17 የሽንት ቤት ቫልብ ተሰብሯል። በቀጣይ በሚወጣ ዋጋ ተጨማሚ ገንዘብ እንዲከፍል ተወስኖበታል።
ኢትዮጵያ ቡና
- የክለቡ ደጋፊዎች 194 ወንበር ሰብረዋል፣ 2 የውሀ መዝጊያ እና መክፈቻ ሰብረዋል ፣ የአንግል ቫልብ ተሰብሯል የመፀዳጃ ቤት በር አንድ ተጣሟል ፣ የሽንት ቤት መውረጃ ሁለቱን ሰብረዋል ፣ የድቻን ግብ ጠባቂ ቢኒያም ገነቱን ሊስትሮ በማለት ሰድበዋል በማለት ክለቡ የ100 ሺህ ብር ቅጣት ተጥሎበታል።
በተጨማሪም ንብረቱ ተሰልቶ የሚቀርበውን ተጨማሪ ብር እንዲከፍልም ተወስኗል።
የትግራይ ግዜያዊ አስተዳድር የክልሉ ፖሊስ ኮምሽን ከፍተኛ ሃላፊዎችን ከሃላፊነታቸው አባረረ ‼️
የትግራይ ግዜያዊ አስተዳድር የትግራይ ክልል ፖሊስ ኮምሽን ከፍተኛ ሃላፊዎችን ከሃላፊነታቸው አባረረ።
1) ም/ኮምሽነር ገብረስላሴ በላይ (የአድማ ብተና ሃላፊ የነበረ)
2) ም/ኮምሽነር ታደሰ መሰረት (ወንጀል ማጣራት ሃላፊ የነበረ)
3) ም/ኮምሽነር ብርሃነ ( የልዩ ተልእኮ ሃላፊ የነበረ)
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
ስራችን ከቃላችን ጋር ሮያሎች ነን
📍📍በጃክሮስ ሜታ ካቶሊክ ሚሽን ትምህርት ቤት ጋር
በካሬ 86,500ብር ለውስን ቤቶች ብቻ
ማለትም
🌟 ባለሁለት መኝታ 138 ካሬ
🌟ባለሦስት መኝታ 173 ካሬ
ያስተውሉ ከሮያል ቤት ሲገዙ ዘየዱ ለምን ካሉ
✨ ግንባታው 80% መድረሱ
✨ በአጭር ጊዜ የሚረከቡት መሆኑ
✨ለገበያ ለትምህርት ቤት ለጤና ተቋም ለቤተ እምነቶች በቅርብ መሆኑ
✨የመኪና ማቆምያ የልጆችመጫዎቻ ሁሉ ሙሉ ሁሉ ዠግጁ
🌟በ10% ቅድመ ክፍያ
ለበለጠ መረጃ 🤳0935088808
መቐለ ከተማ ውስጥ በሚገኙ 14 የመኪና የማደሪያ ቦታዎች (ፓርክ የሚደረግበት) 140 ባለቤትነታቸው ያልታወቁ ተሽከርካሪዎች ማግኘቱ የመቐለ ከተማ ፓሊስ ፅሕፈት ቤት አስታውቋል።
ፖሊስ በመቐለ ከተማ የመኪና ማደሪዎች ድንገተኛ ፍተሻ አድርጎ ነበር።
በዚህም140 ባለቤታቸው ያልታወቁ ተሽከርካሪዎች ሊገኙ እንደቻሉ ገልጿል።
የተገኙት ተሽከርካሪዎች ባለቤትነታቸው ለማወቅ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር የማጣራት ስራ እየተሰራ እንደሆነ አመልክቷል።
„ ባለንብረት ነኝ „ የሚል አካል ማረጋገጫ ማስረጃ ይዞ መቅረብ ይችላል ተብሏል።
የመቐለ ፓሊስ ከተሽከርካሪ ፣ ብረታብረትና ሌሎች ንብረቶች ጋር ተያይዞ የማጣራት ስራ በመስራት ላይ እንደሆነ ገልጿል።
የሚካሄደው ምርመራ ግኝቶች በየጊዜው ለህዝብ ይፋ እንደሚያደርግ አረጋግጧል።
የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ሐምሌ 4 ባወጣው መግለጫ በክልሉ በቀላል እና ከባባድ ወንጀሎች ተሳትፈዋል ያላቸው ግለሰቦች በቁጥጥር ስር የማዋል ኦፕሬሽን መጀመሩ መግለፁ መዘገባችን ይታወሳል።
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
በተገደሉት አሰተዳዳሪ ምትክ ሹመት ተሠጠ
በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ጉባኤ
1.ወይዘሮ ፋጡማ ሞላ - የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ምክር ቤት ዋና አፈጉባኤ
2. አቶ አሕመድ አሊ አባፍሮ - የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ተቀዳሚ ምክትል ዋና አሥተዳዳሪ
3. አቶ አብዱ ጀማል - የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ምክትል ዋና አሥተዳዳሪ እና የሰላም እና ደህንነት መምሪያ ኅላፊ
4. አቶ ሰይድ መሐመድ - የብሔረሰብ አሥተዳደሩ የከተሞች እና መሰረተ ልማት መምሪያ ኅላፊ
5. ኢንጅነር ሀሊማ ኡመር -የብሔረሰብ አሥተዳደሩ የውኃ እና ኢነርጂ መምሪያ ኅላፊ
6. አቶ ኢብራሂም አልዬ - የብሔረሰብ አሥተዳደሩ የሥራና ስልጠና መምሪያ ኅላፊ
7. አቶ ዘሪሁን በቀለ - የብሔረሰብ አሥተዳደሩ የመሬት መምሪያ ኅላፊ
8. አቶ እንድሪስ አሕመድ - የብሔረሰብ አሥተዳደሩ የትምህርት መምሪያ ኅላፊ
9. አቶ አሕመድ ጅብሪል - የብሔረሰብ አሥተዳደሩ የቆላ እና መስኖ መምሪያ ኅላፊ
10. ወይዘሮ ሀሊማ ይማም - የብሔረሰብ አሥተዳደሩ የንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ ኅላፊ
11. አቶ እንድሪስ አሊ - የብሔረሰብ አሥተዳደሩ የፍትህ መምሪያ ኅላፊ
12. አቶ ሲራጅ ጀማል - የብሔረሰብ አሥተዳደሩ የማዕድን ሀብት ልማት መምሪያ ኅላፊ
13. አቶ ሰለሞን ይትባረክ - የብሔረሰብ አሥተዳደሩ የወጣቶች እና ስፖርት መምሪያ ኅላፊ
14. አቶ መሐመድ ሲራጅ - የብሔረሰብ አሥተዳደሩ የመንገድ መምሪያ ኅላፊ አድርጎ መሾሙን የብሔረሰብ ዞኑ ኮሙኒኬሽን ዘግቧል።
የቀድሞው አስተዳዳሪ አቶ አህመድ አሊ ከሳምንት በፊት በጥይት መገደላቸው ይታወሳል።
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
Breaking news,
በትራምፕ ላይ የተኮሰ ሰው ህይወቱ አለፈ:: ግለሰቡን ፖሊስ ተኩሶ ይምታው እራሱን ያጥፋ ግን እስካሁን መረጃዎች አልወጡም:: BBC ግለሰቡ መሞቱን ብቻ ዘግቧል::
Breaking news,
ትረምፕ ምርጫ ቅሰቀሳ ላይ እያለ ከደቂቃዎች በፊት በመድረኩ ላይ የጥይት ድምጽ በመሰማቱ በፍጥነት በጠባቂዎቻቸው ከመድረኩ እንዲወርዱ ተደርገዋል:: የተተኮሰው ጥይቅት ይሁን ተቀጣጣይ ነገር ጆሯቸው አካባቢ እንደመታቸውና እንደደማ ምስሉ ያሳያል::
#ትግራይ
ባለፉት 3 ወራት በዘራፊዎች ጥቃት ለደረሰባቸው 482 ሰዎች የህክምና አገልግሎት መስጠቱን መቐለ የሚገኘው የዓይደር ሰፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል አስታወቀ።
በሆስፒታሉ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያው ብርሃነ ገ/ሚካኤል ለትግራይ ሬድዮ በሰጡት ቃል፥ ከሚያዝያ እሰከ ሰኔ 2016 ዓ.ም ባሉት ወራት በቢላዋ ሌሎች መሳሪዎች በዘራፊዎች ጥቃት የደረሰባቸው 482 ሰዎች በሆስፒታሉ የድንገተኛ የህክምና ክፍል ታክመዋል።
የጥቃቱ ሰለባዎች የ9 ዓመት ዕድሜ ካለው ህፃን አስከ የ70 አመት አዛውንት የሚያካትት እንደሆነ ተናግረዋል።
ከነዚሁ ተጠቂዎች 69ኙ ሴቶች ናቸው።
የሆስፒታሉ የህክምና ተገልጋዮች የመቀበያ ሰነድ እንደሚያመላክተው፦
- በሚያዝያ 183 ሰዎች
- በግንቦት 136 ሰዎች
- በሰኔ 163 ሰዎች በዘራፊዎች ጥቃት ደርሶባቸው ታክመዋል።
ሆስፒታሉ ያለው ውስን የመድሃኒት ፣ የህክምና ቁሳቁስና ባለሙያ ለእርጉዝና የሚወልዱ እናቶች እንዲሁም ለሌሎች የቆየ ህመም ላለባቸው ተገልጋዮች የቅድምያ አገልግሎት ከመስጠት ፈንታ የዘራፊዎች የጥቃት ሰለባዎች ለሆኑ ድንገተኛ ታካሚዎች የህክምና አገልግሎት በመስጠት መጠመዱ ሌላ ጫና እንደፈጠረበት ተገልፀዋል።
አርቲስት መቅደስ ፀጋዬ የቱሪዝም የክብር አምባሳደር ሆና ተሾመች!!
የአዲስ አበባ የባህል ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ በዛሬው እለት በአካኼደው የኪነጥበብ እና የቱሪዝም የትራንስፎርሜሽን ምክር ቤት የምስረታ ጉባኤ ላይ አርቲስት መቅደስ ፀጋዬን @mekdes_tsegaye_official የአዲስ አበባ ከተማን በሀገር አቀፍና በአለምአቀፍ መድረኮች ላይ እንድታስተዋውቅ የክብር አምባሳደር አድርጎ ሾሟታል።
አርቲስት መቅደስ ፀጋዬ ከኪነጥበብ ስራዎቿ ባሻገር የሀገሯን መልካም ገፅታ በማስተዋወቅና የተቸገሩ ዜጎችን በተለያየ መንገድ በመርዳት የምትታወቅ ተወዳጅ አርቲስት ነች። መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ።
የወርቅ ኮንትሮባንድ ....
በትግራይ የታጠቁ ኃይሎችና የውጭ ዜጎች ከሚሳተፉበት የወርቅ ሕገወጥ ቁፋሮና ኮንትሮባንድ ጋር በተያያዘ ከሚያዝያ ወዲህ ብቻ ከ20 በላይ ሰዎች እንደተገደሉ በምርመራ ማረጋገጡን ሪፖርተር ዘግቧል።
በተለይ እንዳባጉና ወረዳ የሚገኘው የትግራይ ጀኔራሎች የሚቆጣጠሩት “ራህዋ” የወርቅ ማውጫ ከፍተኛ ሕገወጥ የወርቅ ቁፋሮና ኮንትሮባንድ እንደሚካሄድበትና ተዋናዮቹ የቀድሞ የሕወሃት ተዋጊዎች፣ ወጣቶች፣ ስደተኞችና ቻይናዊያን እንደኾኑ ዘገባው ጠቅሷል።
ዘገባው፣ በሰሜን ምዕራብ ትግራይ በ”ሒንጻት” የወርቅ ማውጫ ከኹለት ወራት በፊት በቀድሞ የሕወሃት ታጣቂዎችና በጥበቃዎች መካከል በተቀሰቀሰ ግጭት 22 ሰዎች እንደሞቱ መስማቱን ገልጧል።
ሕገወጡ ወርቅ ወደ አዲስ አበባ፣ አሥመራ፣ ሐርጌሳ፣ ናይሮቢ እና ካምፓላ እንደሚሸጥና ከዚያም መዳረሻው ዱባይ እንደኾነ ምንጮች ስለመናገራቸው በዘገባው ላይ ተጠቅሷል።