በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
ስራችን ከቃላችን ጋር ሮያሎች ነን
📍📍በጃክሮስ ሜታ ካቶሊክ ሚሽን ትምህርት ቤት ጋር
በካሬ 86,500ብር ለውስን ቤቶች ብቻ
ማለትም
🌟 ባለሁለት መኝታ 138 ካሬ
🌟ባለሦስት መኝታ 173 ካሬ
ያስተውሉ ከሮያል ቤት ሲገዙ ዘየዱ ለምን ካሉ
✨ ግንባታው 80% መድረሱ
✨ በአጭር ጊዜ የሚረከቡት መሆኑ
✨ለገበያ ለትምህርት ቤት ለጤና ተቋም ለቤተ እምነቶች በቅርብ መሆኑ
✨የመኪና ማቆምያ የልጆችመጫዎቻ ሁሉ ሙሉ ሁሉ ዠግጁ
🌟በ10% ቅድመ ክፍያ
ለበለጠ መረጃ 🤳0935088808
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
ዲኤምሲ የተሰማራባቸው መስኮች
👉 ዲኤምሲ ኮንስትራክሽን
🏡43 ቪላ ቤቶችን
🛣️ በመንገድ ስራ ሀዋሳ, አርባምንጭ, ሻሸመኔ, አዳማ
🏢 በህንፃ ግንባታ የሀሮማያ ዪኒቨርሲቲ የተማሪዎች ዶርሚተሪ እና መማሪያ ክፍል ብሎኮች, የባህር ትራንዚት ማጓጓዣ ድርጅት ዋና መሥሪያ ቤት
👉 የማርብል ማምረት ኢንደስትሪ
👉 የጠጠር እና ብሎኬት ማምረት ኢንደስትሪ
👉 ዳሮን ኮንስትራክሽን ኢንደስትሪ
👉ዲኤምሲ ፋውንዴሽን
👉ቀለምዋ ፋውንዴሽን
በሴቶች ማጎልበት እና በወጣቶች ልማት ላይ የሚሰራ ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት
አሁን ደግሞ በሪል እስቴት ዘርፍ
👉ዲኤምሲ ሪል እስቴት
📍📍📍 በለቡ መብራት ሀይል
በቻድ ኤምባሲ እና በአፍሪካ ሲዲሲ መሀል የሚገኝ
🛫🛫🛫 ቦሌ ኤርፖርት 20ደቂቃ እርቀት
🛍️🛍️🛍️ መርካቶ 25 ደቂቃ እርቀት ላይ
⏳⏳⏳ማስረከቢያ ጊዜ 2 አመት ከስድስት ወር (30 ወር) ብቻ!!!
በሰፊ የመኖሪያ ጊቢ ውስጥ
አፓርትመንቶች
👉 ስቱዲዮ
56m2
👉ባለ 1 መኝታ
69m2,77m2, 85m2
👉ባለ 2 መኝታ
99m2,123m2, 128m2, 148m2
👉ባለ 3 መኝታ
139m2,146m2, 153m2, 159m2, 167m2
👉ባለ 4 መኝታ
177m2, 181m2
👉እንዲሁም ሱቆች በተለያየ የካሬ አማራጭ
35m2, 43m2, 67m2
🔥በ4%,8% እና 10% ቅድመ ክፍያ አከፋፈል ሂደት🔥 ከ50% የባንክ ብድር ጋር በአነስተኛ ወለድ እና ወለድ አልባ
የሚለየን ምንጠቀመው BIM እና Aluminium Formwork ለግንባታችን ጥራት እና ቅልጥፍናን ይሰጠናል።
ሰለ ሪልእስቴቱ የበለጠ መረጃ
⏱📞 ☎️ አሁኑኑ በ0910054029/0987878256 በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ
በፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር የተመራ ልዑክ በሩሲያ ለብሪክስ አባል ሀገራት በሴንት ፒተርስበርግ ከተማ በተዘጋጀው ፓርላሜንታዊ ዓመታዊ ጉባዔ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል፡፡
በጉባኤው የብሪክስ ሀገራት በተለያዩ የባለ ብዙ ወገን የግንኙነት ርዕሰ ጉዳዮች ላይ እየመከሩ የሚገኙ ሲሆን፤ የአባል ሀገራቱን ትብብር እና ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር የሚረዳ ፕሮቶኮል እና በጋራ ለመሥራት የሚረዳ ስምምነትም መፈረሙ ተጠቅሷል፡፡
በመድረኩ ላይ የኢትዮጵያን ፓርላማ አቋም እና የግንኙነት ዝግጁነትን በተመለከተ አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ገለጻ ማድረጋቸው ተጠቁሟል፡፡
የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት፣ የፓርላሜንታዊ ዲፕሎማሲ፣ ቀጣይነት ያለው እድገት፣ ዘላቂ ሰላም እና ደህንነት ትኩረት የሰጡባቸው ነጥቦች መሆናቸውም ተመላክቷል፡፡
አፈ ጉባኤ አገኘሁ በመድረኩ፤ የኢትዮጵያ ፓርላማ የተሳታፊነት ብቻ ሳይሆን የመሪነት ሚናውን ጭምር በብቃት እንደሚወጣ ገልፀዋል፡፡
መድረኩ በሁለት ቀናት ውሎው በእነዚህና በሌሎች ርዕሳነ ጉዳዮች ላይ መክሮ ቀጣይ አቅጣጫ ያስቀምጣል ተብሎ እንደሚጠበቅ የፌደሬሽን ምክር ቤት መረጃ ያመላክታል።
ለሁለት ሳምንታት የሚቆየውና አዲስ ለተሾሙ አምባሳደሮች የሚሰጠው ስልጠና ተጀመረ
ለሁለት ሳምንታት የሚቆየውና በቅርቡ በክብርት የኢፌዴሪ ኘሬዝዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ለተሾሙ አዲስ አምባሳደሮች በሀገራዊ፣ አህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ዙሪያ የሚሰጠው ስልጠና ዛሬ ተጀመረ።
ስልጠናውን በይፋ ያስጀመሩት የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ክቡር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ባስተላለፉት መልዕከት አዲስ ተሿሚ አምባሳደሮች የሀገር ፍቅርንና የመሪነት ክህሎትን በመላበስ ተልዕኳቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ተናግረዋል።
የውጭ ግንኙነት እውቀት፣ ወቅቱንና ተለዋዋጭ ሁኔታዎችን መገንዘብ፣ ሀገርን ከሌሎች ሀገራት ጋር ማስተሳሰር፣ የመፈፀም ቁርጠኝነት እንዲሁም በተገቢው ጊዜ ስራዎችን መከወን ከአምባሳደሮች እንደሚጠበቅም ክቡር ሚኒስትሩ አሳስበዋል።
ስልጠናው በወቅታዊ ቀጣናዊ፣ አህጉራዊና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች፣ በኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ፣ ኢትዮጵያ በባለ ብዙ ወገን መድረኮች ባላት ሚና፣ በዳያስፖራ ፓሊሲና ትግበራ፣ በሚዲያ ግንኙነት በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅሞችና ማስፈፀሚያ ስልቶች ላይ አተኩሮ እንደሚካሄድ ከሚኒስቴር መ/ቤቱ ያገኘነው መረጃ ያሳያል።
«ኡስታዝ አቡበከር ሁሴንን በማገት ሊብሬውን በመቀየር መኪናውን ሊነጥቁ ነበር» የተባሉ አምስት ተከሳሾች እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ።
የዐቃቤ ህግ ማስረጃን መርምሮ ተከሳሾቹ እንዲከላከሉ ብይን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ነው።
ተከሳሾቹም÷ 1ኛ የሁለተኛ ተከሳሽ ወኪል የሆነው ፍፁም ተክሉ አፅብሀ፣ 2ኛ የኡስታስ አቡበከር ሁሴንን ተሽከርካሪ በስሙ አዙሯል የተባለው አበራ ነጋሳ ሆርዶፋ፣ በአዲስ አበባ አሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አዲስ ከተማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ውስጥ የተሽከርካሪ አገልግሎት ባለሙያ ናቸው የተባሉት አብዮት አበራ፣ ልየው አሰፋ አንዱአለም፣ አለሙ ኦልጅራ ናቸው።
በተራ ቁጥር 6 እና 7 ላይ የተጠቀሱት የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የንፋስ ስልክ ፖሊስ መምሪያ የልዩ ልዩ ወንጀሎች ቡድን ኃላፊ ዋና ሳጅን መኳንንት ተመስገን እና የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን የኢንተለጀንስ ቡድን አባል የሆነው ዋና ሳጅን ገመቹ ብርሃኑን በሚመለከት በወቅቱ ታዘው በስራ ላይ ተመድበው እንደነበር ተጠቅሶ ተቋሞቻቸው ማረጋገጫ በማቅረባቸው ምክንያት ነጻ ተብለዋል።
የፍትህ ሚኒስቴር የሙስና ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ህግ በአጠቃላይ በሰባት ተከሳሾች ላይ የወንጀል የተሳትፎ ደረጃቸውን ጠቅሶ ዝርዝር ክስ አቅርቦባቸው ነበር።
በአጠቃላይ የተሳትፎ ደረጃን ጠቅሶ ዐቃቤ ህግ ባቀረበው ክስ ዝርዝር ላይ ተከሳሾቹ ንብረትነቱ የግል ተበዳይ ኡስታዝ አቡበከር ሁሴን መሀመድ የሆነውንና የዋጋ ግምቱ 7 ሚሊየን ብር የሆነ ቪ8 ተሽከርካሪ ሀሰተኛ ሰነዶችን በመጠቀም፣ ማህደሩን በመለወጥና በሽያጭ በማስተላለፍ ለመውሰድ ሲሉ የተያዙ መሆኑ ተጠቅሶ በዋና ወንጀል አድራጊነት ተካፋይ በመሆን ስልጣንን ያለአግባብ መገልገል የሙስና ወንጀል ነበር የተከሰሱት።
ተከሳሾች የክስ ዝርዝር ከደረሳቸው በኋላ የወንጀል ድርጊቱን አልፈጸምንም በማለት የሰጡትን የዕምነት ክህደት ቃል ተከትሎ ዐቃቤ ህግም የግል ተበዳዩን ኡስታስዝ አቡበከርን ጨምሮ ሌሎችንም ምስክሮች አቅርቦ የምስክር ቃላቸውን በችሎት አሰምቷል፡፡
ፍርድ ቤቱም የምስክር ቃል መርምሮ ከ6ኛ እና ከ7 ኛ ተራ ቁጥር ከተጠቀሱ የፖሊስ አባላት ውጪ ያሉ ተከሳሾች እንዲከላከሉ ብይን ሰጥቷል።
ሆኖም በክስ መዝገቡ በተራ ቁጥር 6 እና 7 ላይ የተጠቀሱትን በሚመለከት በወቅቱ ታዘው በስራ ላይ ተመድበው እንደነበር ተጠቅሶ ተቋሞቻቸው ማረጋገጫ በማቅረባቸው ምክንያት ነጻ ተብለዋል።
ተከላከሉ የተባሉትን የመከላከያ ማስረጃ ለመጠባበቅም ከሐምሌ 19 ቀን 2016ዓ.ም ጀምሮ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።
(በታሪክ አዱኛ)
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
የታገቱት ተማሪዎች ለእረፍት ወደየ ቤተሰቦቻቸው እየተመለሱ ያሉ የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እንጂ የደባርቅ ነዋሪዎች አይደሉም። አንዳንዶች ሙሉ መረጃ በሌላቸው ጉዳዮች ላይ የማይሆን ነገር መጻፋቸውን ታዚቢያለሁ:: ህዝብን መደናገር የለበትም:: እውነታውም ምድነው 👇
የታገቱት ተማሪዎች በአማራ ክልል ውስጥ በሚገኘው ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ትምርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ የኦሮሚያና የሌሎች ክልሎች ተወላጆች ስለሆኑ መረጃ አለኝ የምትሉ ሰዎች ወይም የጉዳዩን እውንታ ማጣራት የምትፈልጉ ጋዜጠኞች ወደ ኦሮሚያ ክልል በተለይ አብዛዮቹ ተማሪዎች የወለጋ ልጆች ስለሆኑ ወደ ወለጋ ደውላችሁ እውነቱን ለህዝብ አድርሱ:: መረጃ ለመውሰድ ደባርቅ ሳይሆን መረጃ መፈለግ ቤተሰቦቻቸው ወደምገኙበት ወለጋ/ኦሮሚያና ክልልና የክልልሉ መንግስ ነው ጉዳዩን ለማጣራት መደወል::
የነዳጅ ዋጋ ላይ ጭማሪ ተደረገ።
ቤንዚን በሊትር 82 ብር ከ60 ሳንቲም ሲገባ ነጭ ናፍጣ 83 ብር ከ74 ሳንቲም ሆኗል።
ከዛሬ ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምሮ ከአይሮፕላን ነዳጅ በስተቀር በቤንዚን፣ በኬሮሲን፣ በነጭ ናፍጣ፣ በቀላል ጥቁር ናፍጣ እና በከባድ ጥቁር ናፍጣ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ጭማሪ መደረጉ ተሰምቷል።
በዚህ መሰረት ፦
➡ ቤንዚን - ብር 82.60 በሊትር
➡ ነጭ ናፍጣ - ብር 83.74 በሊትር
➡ ኬሮሲን - ብር 83.74 በሊትር
➡ ቀላል ጥቁር ናፍጣ - ብር 65.48 በሊትር
➡ ከባድ ጥቁር ናፍጣ - ብር 64.22 በሊትር ሆኗል።
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
ዲኤምሲ የተሰማራባቸው መስኮች
👉 ዲኤምሲ ኮንስትራክሽን
🏡43 ቪላ ቤቶችን
🛣️ በመንገድ ስራ ሀዋሳ, አርባምንጭ, ሻሸመኔ, አዳማ
🏢 በህንፃ ግንባታ የሀሮማያ ዪኒቨርሲቲ የተማሪዎች ዶርሚተሪ እና መማሪያ ክፍል ብሎኮች, የባህር ትራንዚት ማጓጓዣ ድርጅት ዋና መሥሪያ ቤት
👉 የማርብል ማምረት ኢንደስትሪ
👉 የጠጠር እና ብሎኬት ማምረት ኢንደስትሪ
👉 ዳሮን ኮንስትራክሽን ኢንደስትሪ
👉ዲኤምሲ ፋውንዴሽን
👉ቀለምዋ ፋውንዴሽን
በሴቶች ማጎልበት እና በወጣቶች ልማት ላይ የሚሰራ ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት
አሁን ደግሞ በሪል እስቴት ዘርፍ
👉ዲኤምሲ ሪል እስቴት
📍📍📍 በለቡ መብራት ሀይል
በቻድ ኤምባሲ እና በአፍሪካ ሲዲሲ መሀል የሚገኝ
🛫🛫🛫 ቦሌ ኤርፖርት 20ደቂቃ እርቀት
🛍️🛍️🛍️ መርካቶ 25 ደቂቃ እርቀት ላይ
⏳⏳⏳ማስረከቢያ ጊዜ 2 አመት ከስድስት ወር (30 ወር) ብቻ!!!
በሰፊ የመኖሪያ ጊቢ ውስጥ
አፓርትመንቶች
👉 ስቱዲዮ
56m2
👉ባለ 1 መኝታ
69m2,77m2, 85m2
👉ባለ 2 መኝታ
99m2,123m2, 128m2, 148m2
👉ባለ 3 መኝታ
139m2,146m2, 153m2, 159m2, 167m2
👉ባለ 4 መኝታ
177m2, 181m2
👉እንዲሁም ሱቆች በተለያየ የካሬ አማራጭ
35m2, 43m2, 67m2
🔥በ4%,8% እና 10% ቅድመ ክፍያ አከፋፈል ሂደት🔥 ከ50% የባንክ ብድር ጋር በአነስተኛ ወለድ እና ወለድ አልባ
የሚለየን ምንጠቀመው BIM እና Aluminium Formwork ለግንባታችን ጥራት እና ቅልጥፍናን ይሰጠናል።
ሰለ ሪልእስቴቱ የበለጠ መረጃ
⏱📞 ☎️ አሁኑኑ በ0910054029/0987878256 በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ
Al Jazeera : Sudan army chief Burhan hosts Ethiopia’s Abiy
Читать полностью…አየር መንገዱ የአፍሪካ የአየር ትራንስፖርት ኢንዱስትሪ እንዲዳብር ትልቅ አስተዋፅኦ እያበረከተ ነው፡- የኢትዮጵያ አየር መንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአፍሪካ የአየር ትራንስፖርት ኢንዱስትሪ እንዲዳብር ትልቅ አስተዋፅኦ እያበረከተ መሆኑን የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈፃሚ መስፍን ጣሰው ገለፁ፡፡
አየር መንገዱ ከዓለም አቀፍ አየር መንገዶች ጋር ተወዳዳሪነቱን አስጠበቆ እንደሚቀጥልም ዋና ሥራ አስፈፃሚው ከኢቲቪ ጋር በነበራቸው ቆይታ ተናግረዋል፡፡
አየር መንገዱ ከዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነቱ ባሻገር፤ አፍሪካውያንን በስልጠና በማብቃት ላይ ውጤታማ እንደሆነም ነው የገለፁት፡፡
ለአፍሪካውያን የማሰልጠኛ እና የጥገና ማዕከል ሆኖ እንደሚያገለግል ዋና ሥራ አስፈፃሚው አንስተዋል፡፡
ተቋሙ በሀገር ውስጥ እና በውጭ ያሉ መዳረሻዎችን እየጨመረ እንደሚገኝ በማስታወስ፤ አፍሪካን አንድ የማድረግ ህልሙን ለማሳካት “አፍሪካውያንን ማስተሳሰር” በሚል መርህ በመስራት ላይ እንደሚገኝ ጠቅሰዋል፡፡
ብዙ አፍሪካውያን የእኛ የሚሉት አየር መንገዱ፤ በተለይ ግዙፉ ቦይንግ ኩባንያ መቀመጫውን በኢትዮጵያ ለማድረግ መወሰኑ ተመራጭነቱ እንዲጨምር አድርጎታል ብለዋል፡፡
ዋና ስራ አስፈጻሚው፤ ራዕያችን በ2035 ፈጣን፣ ትርፋማ እና ቀጣይነት ያለው አየር መንገድ ማድረግ ነው ሲሉ ገልጸዋል፡፡
በዘንድሮ የስካይ ትራክ ደረጃ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከዓለም 36ኛ መሆን መቻሉ የሚታወስ ነው፡፡
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
#Sudan
" በ2 ሳምንት ውስጥ ለቃችሁ ውጡ " - የሱዳን ጸጥታ ኃይሎች
የሱዳን የጸጥታ ኃይሎች የውጪ ዜጎች ከዋና ከተማዋ ካርቱም እና በዙሪያ ካሉ አካባቢዎች እንዲወጡ ትዕዛዝ ሰጡ።
ፖሊስ ባወጣው ማሳሰቢያ ፥ የውጪ ዜጎች ከተባሉት የሱዳን አካባቢዎች ለመውጣት የ2 ሳምንት ጊዜ ብቻ ነው የተሰጣቸው።
የሱዳን በመንግሥት ወታደሮች እና የፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች የእርስ በእርስ ጦርነት ውስጥ ከገቡ በርካታ ወራት አልፈዋል።
ውጊያ አሁን ድረስ ተጠናክሮ በመቀጠሉ የውጪ ዜጎች ለራሳቸው ደህንነት ሲሉ አካባቢውን ለቀው መውጣት እንዳለባቸው ነው ፖሊስ ያሳሰበው።
በሌላ በኩል ፥ ' በፈጥኖ ደራሹ ኃይል ውስጥ የሌላ ሀገር ቅጥር ነፍሰ ገዳዮች አሉ ' በሚል በመገናኛ ብዙሃን መዘገቡን ተከትሎ በተለይ ከሌሎች የአፍሪቃ ሃገራት በመጡ የውጪ ዜጎች ላይ ጥላቻ ይስተዋላል።
ከቀናት በፊት ሕጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ የሌላቸው ከ150 በላይ የውጪ ዜጎች መታሰራቸውን ሮይተርስ ዘግቧል።
#DW
#Reuters
#SudanMilitary
#RSF
የቤት ለቤት የፓስፖርት አገልግሎት በቀጣዩ ዓመት ይጀመራል፡- የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በ2017 ዓ.ም የቤት ለቤት የፓስፖርት አገልግሎት እንደሚጀምር አስታውቋል።
አዳዲስ የአሰራር ማዕቀፎች ተግባራዊ እንደሚደረጉ እና በተለይም ሕጋዊ መረጃዎችን ላሟሉ ዜጎች አስፈላጊውን ክፍያ በመክፈል የቤት ለቤት አገልግሎት ለማስጀመር በዕቅድ መያዙ ተገልጿል።
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በሰጠው መግለጫ፤ በበጀት ዓመቱ 1.1 ሚሊዮን ፓስፖርት ለተገልጋዮች ማድረሱን የአገልግሎቱ ዋና ዳሬክተር ሰላማዊት ዳዊት ተናግረዋል።
በዘንድሮው ዓመት ለትውልደ ኢትዮጵያውያን 51 ሺህ መታወቂያ መስጠት መቻሉም ተመላክቷል።
ተቋሙ በቀን ፓስፖርት የማተም አቅምሙን ከ2 ሺህ ወደ 14 ሺህ ከፍ አድርጓል ተብሏል።
ተቋሙ እየሰራ ካለው የሪፎርም ሥራ ጎን ለጎን ባደረገው ሥራ 620 ሺህ የቪዛ አገልግሎት ለውጭ ዜጎች መስጠት ተችሏል።
ተቋሙ ከአገልግሎት ክፍያ 14.7 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰብ ችሏል።
ከነሐሴ ወር ጀምሮ አዲስ የአገልግሎት ክፍያ ተመን ተግባራዊ እንደሚያደርግም አስታውቋል።
አንድ ዓመት ከአምስት ወር ያክል ፓስፖርት የመስጠት አገልግሎት ተቋርጦ የነበረ በመሆኑ፤ በበጀት ዓመቱ የተጠራቀመ ፍላጎት እንዲቀረፍ ተደርጓል ተብሏል።
ዘመናዊ አሰራርን ተግባራዊ ለማድርግ የሚያስችል መስሪያ ቤት 74 በመቶ መጠናቀቁን የገለፁት ዋና ዳሬክተሯ፤ በአዲሱ ዓመት ወደዛው እንደሚዛወሩ ተናግረዋል።
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በቦሌ የኮሪደር ልማት ስራ አፈፃፀም ክትትል እና ድጋፍ እያደረጉ ያሉ አካላትን አመስግነዋል፡፡
ከንቲባ አዳነች በምስጋናው ወቅት፤ የኮሪደር ልማት ስራው የእያንዳንዱ ቀን እና ምሽት ስራ እየተገመገመ የሚስራ ስራ ነው ብለዋል፡፡
ልማቱ ለመረጠን እና ቃል ለገባንለት የከተማችን ነዋሪ የኢኮኖሚ፣ ማህበራዊ ትስስርን ማጠናከር የሚያስችሉ አገልግሎቶችን በማስፋፋት፤ ከዘመናዊነት ጋር የተቃኘ አሰራርን በመዘርጋት እና በማሳለጥ ለከተማችን የኢኮኖሚ እድገት ወሳኙን ሚና እንድንወጣ ያስቻለን ነዉ ሲሉም ገልፀዋል፡፡
በሂደቱም በምታደርጉት ተሳትፎ በአዲስ አበባ ፈጣን ለውጥ ውስጥ ታሪካዊ አሻራችሁን እያሳረፋችሁ መሆናችሁን ተረድታችሁ ስራውን በፍጥነት ብቻ ሳይሆን በጥራት እንድትሰሩ አበረታታችኋለሁ ማለታቸውን ከከንቲባ ፅ/ቤት የተገኘው መረጃ ያመለክታል።።
በታሪክ ሂደት የከተማዋን የሥራ ባህል በቀየርንበት፤ ቀንና ለሊት በስራችሁበት ጎን ለሥራ ጥራት የምትሰጡት ትኩረት እንዲሁ ባህል ሆኖ መቀጠል እንዲችል መስራት አለብን ሲሉ ተናግረዋል።
ከንቲባ አዳነች አቤቤ፤ በቦሌ ሳይት በየምሽቱ በሥራ ላይ ለነበሩ ሰራተኞችን የእራት ግብዣ እያደረጉ ያሉትን የአካባቢውን ነዋሪዎች ምስጋናና ክብር ይገባቸዋል ብለዋል፡፡
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
ዲኤምሲ የተሰማራባቸው መስኮች
👉 ዲኤምሲ ኮንስትራክሽን
🏡43 ቪላ ቤቶችን
🛣️ በመንገድ ስራ ሀዋሳ, አርባምንጭ, ሻሸመኔ, አዳማ
🏢 በህንፃ ግንባታ የሀሮማያ ዪኒቨርሲቲ የተማሪዎች ዶርሚተሪ እና መማሪያ ክፍል ብሎኮች, የባህር ትራንዚት ማጓጓዣ ድርጅት ዋና መሥሪያ ቤት
👉 የማርብል ማምረት ኢንደስትሪ
👉 የጠጠር እና ብሎኬት ማምረት ኢንደስትሪ
👉 ዳሮን ኮንስትራክሽን ኢንደስትሪ
👉ዲኤምሲ ፋውንዴሽን
👉ቀለምዋ ፋውንዴሽን
በሴቶች ማጎልበት እና በወጣቶች ልማት ላይ የሚሰራ ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት
አሁን ደግሞ በሪል እስቴት ዘርፍ
👉ዲኤምሲ ሪል እስቴት
📍📍📍 በለቡ መብራት ሀይል
በቻድ ኤምባሲ እና በአፍሪካ ሲዲሲ መሀል የሚገኝ
🛫🛫🛫 ቦሌ ኤርፖርት 20ደቂቃ እርቀት
🛍️🛍️🛍️ መርካቶ 25 ደቂቃ እርቀት ላይ
⏳⏳⏳ማስረከቢያ ጊዜ 2 አመት ከስድስት ወር (30 ወር) ብቻ!!!
በሰፊ የመኖሪያ ጊቢ ውስጥ
አፓርትመንቶች
👉 ስቱዲዮ
56m2
👉ባለ 1 መኝታ
69m2,77m2, 85m2
👉ባለ 2 መኝታ
99m2,123m2, 128m2, 148m2
👉ባለ 3 መኝታ
139m2,146m2, 153m2, 159m2, 167m2
👉ባለ 4 መኝታ
177m2, 181m2
👉እንዲሁም ሱቆች በተለያየ የካሬ አማራጭ
35m2, 43m2, 67m2
🔥በ4%,8% እና 10% ቅድመ ክፍያ አከፋፈል ሂደት🔥 ከ50% የባንክ ብድር ጋር በአነስተኛ ወለድ እና ወለድ አልባ
የሚለየን ምንጠቀመው BIM እና Aluminium Formwork ለግንባታችን ጥራት እና ቅልጥፍናን ይሰጠናል።
ሰለ ሪልእስቴቱ የበለጠ መረጃ
⏱📞 ☎️ አሁኑኑ በ0910054029/0987878256 በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ
5ሺህ 430 ት/ቤቶች ማስተማር አቁመዋል
አማራ ክልል 106 ሺ ተማሪ ዛሬ አልተፈተነም
ትምህርት ካቆሙ ተማሪዎች 90 በመቶ በ 3 ዞን ነው
የሕወሐት ሐይሎች ከጠለምት በሙሉ ወጡ
“ከታገቱት ተማሪዎች ከ 7ቱ በቀር ሁሉም ተለቀዋል”
ስደተኛው ጀርመን ውስጥ በቃጠሎ ሞተ https://youtu.be/A_7CJRU1qu4?si=OX64BYV6BM450uLK
ወደ አኽሱም / ትግራይ እና ጎንደር / አማራ ክልሎች ያደረግነውን ጉዞ በተመለከተ በዋናነት ቤተሰቦቻችንን ለማየት እና ባሣለፍናቸው ጊዜያቶች በወገኖቻችን መካከል የተፈጠረውን መቋሰል በዕርቅ ለማሻር ፣ እንዲሁም ሁላችንም "ከራሳችንና ከአምላካችን እንታረቅ " በሚል ልባዊ እሳቤ አቅማችን በፈቀደው ሁሉ የበኩላችንን ጥረት እያደረግን እንገኛለን ። በተለይም በእዚህ የሰላምና የፍቅር ጉዟችን ላይ ዓላማችንን ተረድታችሁ ምንም ነገር እንዳይጎድልብን የበኩላችሁን እገዛ ከልባችሁ ላደረጋችሁልን ቤተሰቦቻችን እና ወዳጆቻችን በሙሉ የከበረ ምሥጋናችንን እናቀርባለን ። ይኽንን የሕዝብ ለሕዝብ የማቀራረብ ዓላማችንን በተመለከለም የተለመደው ትብብራችሁ ወደ ፊትም ቢሆን እንደማይለየን በማመን ምን ጊዜም ከሰላም ፣ ከፍቅር ፣ እንዲሁም ከእውነተኛና ሃቀኛ ፍትሕ ፈላጊዎች ጎን እንደምንቆም እናረጋግጣለን ።
ምንም እንኳን የዓላማችን መነሻ አሁን ካለው የአገራችን ሁኔታ አንፃር ያደረግ ነው ነገር ይሁን እንጂ የዓላማችን መዳረሻ የአፍሪካ አንድነት መሆኑንም ጨምረን እየገለጥን በድጋሚ በሄድንባቸው ቦታዎች ሁሉ ለተደረገልን መስተንግዶ እግዚአብሔር ይስጥልን እንላለን ። ኃይሌ ሩትሥ / 2016.
ሰበር ዜና‼️
በጽንፈኛውና ሽብርተኛው ታግተው የነበሩ ተማሪዎች በተደረገ ጥብቅ ኦፕሬሽን መለቀቃቸው ታወቀ::
ባለፈው ሳምንት ከዳባርቅ ዩኒቨርስቲ ትምህርታቸውን አጠናቅቀው ወደመኖሪያ ቤቶች ሲመለሱ ከነበሩት ‹‹ 167 ተማሪዎች መካከል 160ዎቹ መለቀቃቸውን ›› የኦሮሚያ ክልል የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ቢሮ ኃላፊ ኃይሉ አዱኛ ለአሻም አረጋግጠዋል፡: ተማሪዎቹ ከታገቱበት የተለቀቁት የመንግስት የጸጥታ ኃይሎች በወሰዱት እርምጃ መሆኑንም ኃላፊው አክለዋል፡፡
ተማሪዎቹ የታገቱት በኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት/በመንግስት ሽብርተኛ በሚል በተፈረጀው ኦነግ ሸኔ መሆኑን የተናገሩት ኃይሉ አዱኛ ቀሪዎቹን ተማሪዎቹን ለማስፈታት የፀጥታ ኃይሎች ጥረት እያደረጉ መሆኑን ገልጸዋል፡፡
#EthioTelecom
ኢትዮ ቴሌኮም የ2016 ዓ/ም በጀት ዓመት የስራ አፈፃፀም ሪፖርትን በዛሬው እለት አቅርቧል።
የተቋሙ ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬህይወት ታምሩ ሪፖርቱን በማቅረብ ገለፃ አድርገዋል።
በዚህም ተቋሙ አጠቃላይ ዓመታዊ ገቢውን ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት በ21.7% ወይም በ16.7 ቢሊዮን ብር በማሳደግ 93.7 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታውቋል።
የእቅዱንም 103.6% ማሳካቱንም አሳውቋል።
ተቋሙ የቴሌኮም ደንበኞቹንቁጥር ከአምና ተመሳሳይ ወቅት በ8.9% በማሳደግ 78.3 ሚሊዮን አድርሶ የእቅዱን 100.4% ማሳካቱን ገልጿል።
ቴሌኮሙ በበጀት አመቱ የቴሌኮም እና የዲጂታል መሰረተልማት አቅምን ለማሳደግ ምን ሰራ ?
- የ4G ኔትወርክ አገልግሎትን ወደ 124 ተጨማሪ ከተሞች እና ወረዳዎች በማስፋፋት በአጠቃላይ 4G ተደራሽ የሆነባቸውን ከተሞች ቁጥር ከ300 ወደ 424 ማሳደጉን ገልጿል።
- በተጨማሪም በ79 የሞባይል ጣቢያዎች ላይ የ5G የኔትወርክ ማስፋፊያ ስራ በማከናወን የ5ጂ ጣቢያዎችን ቁጥር ወደ 189 ማድረስ እንደቻለ ጠቁሟል።
- አዲስ አበባን ጨምሮ 5 የከልል ዋና ከተሞችን የ5G ተጠቃሚ ማድረግ የተቻለ ሲሆን ተጨማሪ 4 ከተሞችን የ5G ተጠቃሚ ለማድረግ የትግበራ ስራ በመጠናቀቅ ላይ ይገኛል ተብሏል።
የዲጂታል ገንዘብ ዝውውር እና የተቋሙ የሞባይል ገንዘብ ቴሌብር አፈፃፀም ምን ይመስላል ?
- ቴሌኮሙ የቴሌብር ደንበኞቹን ብዛት 47.55 ሚሊዮን በማድረስ የእቅዱን 107.8% ማሳካቱን አሳውቋል።
- የገንዘብ ዝውውርን በቴሌብር ዲጂታላይዝ በማድረግና በበጀት አመቱ 1.81 ትሪሊዮን የኤሌክትሮኒክ ገንዘብ ዝውውር በቴሌብር
ተከናውኗል።
- አገልግሎቱ ከተጀመረ (May 11, 2021) ጀምሮ አጠቃላይ በኢኮኖሚው ላይ 2.55 ትሪሊየን የኤሌክትሮኒክ ገንዘብ ማንቀሳቀስ ተችሏል፡፡
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በላይ አርማጭሆ ወረዳ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የወጡበት ማህበረሰብ ከመንግሥት ጎን ቆሞ ለዘላቂ ሰላሙና ለልማቱ እያሳየ የሚገኘውን ፍላጎትና ጥረት በመመልከት የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ማህበረሰባቸውን በሰላም ተቀላቅለዋል። ጀግኖቹ የመረጡት መንገድ ከራሳቸው አልፎ ለአካባቢያቸው ዘላቂ ሰላምና ልማት መረጋገጥ የበኩሉን ሚና ይጫወታልና የሚያስመሰግን ነው።
እነዚህ ማህበረሰባቸውን በሰላም የተቀላቀሉ ታጣቂዎች በቀጣይ ወደ መደበኛ ህይወታቸው በመመለስ ለአካባቢያቸው ሰላምና ልማት ከመንግሥት ጎን እንደሚሰለፉ ችግሮችን በሰለጠነ መንገድና በውይይት መፍታት ለሁሉም የሚጠቅም ስልጡን መንገድ መሆኑን ለሌሎችም እንደሚመክሩ ቃል ገብተዋል።
በሽፍትነት የሚባባስ እንጅ የሚመለስ የሕዝብ ጥያቄ ባለመኖሩ የመንግሥትን የሰላም የይቅርታ የምህረት መንገድን ለመጠቀም መወሰን ማንንም ሊጎዳ የማይችል በተለይ ተንጠባጥባችሁ ለቀራችሁ ታጣቂዎች ብቸኛ የመውጫ የሕይወት መንገድ ነውና ዕድሉን ለመጠቀም ልታመነቱ አይገባም። ዳይ ወደማህበረሰባችሁ!
ሰላም ለሐገራችን!
ትልማ ኢትዮጵያችን!
ከአላማጣ ከተማ ነዋሪዎችና ከሃይማኖት አባቶች ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡
በአላማጣ የተደረገው ውይይት በአካባቢው ስላለው ወቅታዊ የሰላም ሁኔታ እና ተፈናቅለው የነበሩ የአካባቢው ነዋሪዎችን ወደ ቀያቸው የመመለስ ሥራ ላይ ትኩረት ያደረገ ነው።
የሪፐብሊኩ ጥበቃ ሃይል ምክትል አዛዥ ለኦፕሬሽናል ብርጋዲየር ጄኔራል በላይ አየለ ተፈናቅለው የነበሩ የአላማጣ ወረዳ ነዋሪዎች ወደ ቀድሞው ቤት ንብረታቸው እንዲመለሱና ሰላማዊ ህይወታቸውን ማስቀጠል እንደሚገባቸው ተናግረዋል፡፡
ለአካባቢው ሰላም መረጋገጥ ክፍሉ ሌት ተቀን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል እየሰራ ነው ያሉት የክፍለ ጦር ዋና አዛዥ ኮሎኔል አህመድ ኢሚ በሰላም እጦት ምክንያት ከአካባቢያቸው ተፈናቅለው የነበሩ ነዋሪዎች ወደ ቤት ንብረታቸውና ወደ ስራ ገበታቸው መመለስ ይኖርባቸዋል ብለዋል፡፡
የአካባቢው ነዋሪዎችና የሃይማኖት አባቶች በበኩላቸው የሪፐብሊኩ ጥበቃ ሃይልና ሌሎችም የፀጥታ አካላት ወደ ስፍራው ከተሰማሩ በኋላ አካባቢው ፍፁም ሰላም መሆኑን ገልፀው መላው የአካባቢው ማህበረሰብ ከፀጥታ ሃይሉ ጎን በመሆን ለሰላሙ የድርሻውን እንዲወጣ ጠይቀዋል፡፡
#አረንጓዴዓሻራ ከጎረቤት ጋር
#GreenLegacy with neighbours