በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21
ቢቢሲ ሶማሊያ እንደዘገበው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በቅርቡ ራሱን ባጠናከረው የአልሸባብ ሃይል ላይ ሶማሊያ ውስጥ በርካታ ኪ.ሜትር ዘልቆ ከባድ እርምጃ ወስዶበታል።
ወደ 4ሺ ይጠጋሉ የተባሉት የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊቶች ከ AU ውጪ ያሉና ከኢትዮጵያ በቀጣታ ወደ ሶማሊያ በመግባት እርምጃ መውሰዳቸው የተነገረ ሲሆን ፤ ነገር ግን የኢትዮጵያ ጦር ይውጣልኝ ሲሉ የነበሩት የሞቃዲሾ ባለስልጣናት ኢትዮጵያ በዚህ ወር መጨረሻ ከሶማሌላንድ ጋር ለምትፈፅመው የባህር በር ርክክብ ከወዲሁ ጡንቻዋን ለማሳየት ነው የገባችው ሲሉ ከሰዋል።
አልሸባብ ከሰሞኑን በከፍተኛ ሁኔታ እየተጠናከረ የሚገኝ ሲሆን የሀሰን ሼክን ማዕከላዊ መንግስት ሊቀማ ተቃርቧል ተብሎ በከፍተኛ ሁኔታ ተሰግቶ ይገኛል። ሃሰን ሼክ ላለፉት ጥቂት ወራት "ኢትዮጵያ ባህሬን ልትወስድ ነው" በሚል በየ ሃገራቱቱ እየዞሩ ከመክሰስ አልፎም ከኢትዮጵያ ጠላቶች ጋር በጋራ እስከማሴር በአደባባይ መዛት የደረሱና ቢዚ ሆነው ያሰልፉ ቢሆንም ነገር ግን ከሰሞኑን የገዛ ስልጣንና የመንግስታቸው ህልውና በአልሸባብ መጠናከርና መስፋፋት ከፍተኛ አደጋ ውስጥ ገብቷል።
አልሸባብ ደጃቸው መድረሱንና በርካታ የሰራዊት አባላትና ትጥቅ ማጠናከሩን ተከትሎ የቪላ ሶማሊያው መሪ ሃሰን ሼክ በአፍሪካ ህብረት ስር በሚመራው ኢትዮጵያ ዋነኛ ወሳኝ አካል በሆነችበት የአትሚስ ጦር ከሶማሊያ ይውጣ የሚለውን ሃሳባቸውን ቀልብሰው እንዳይወጣ ተማፅነዋል።
አልሸባብ በዚህ ሳምንት መጠናከሩን ሚያሳይ የ 1 ሰዓት ተኩል ቪዲዮ የለቀቀ ሲሆን መነጋገሪያ ሆኖ ቆይቷል። የሶማሊያ መንግስት እንዲመሰረት ያደረገቸው ኢትዮጵያን በጠላትነት መያዝ መዘዙን የተረዱት የቪላ ሶማሊያ ሰዎች ከሰሞኑን ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ለመደራደር በኳታር በኩል ከፍተኛ ጥረት ሲያደርጉ ቆይተዋል።
እንደሚታወቀው የኢትዮጵያ መከላከያ ዋናና አደገኛ የጦር ቀጠና በሆኑ የአልሸባብ ይዞታዎች ተገኝቶ እርምጃ እየወሰደ የሶማሊያን ሰላም እያስጠበቀ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሃይል ለቆ ቢወጣ የሶማሊያ መዓከላዊ መንግስት ስልጣን የሚያከትም መሆኑን ከሶማሊያዊን በላይ የሚረዳ ባይኖርም የአሜሪካ መንግስትም በተደጋጋሚ የኢትዮጵያ ጦር እንዳይወጣ ስጋቱን ሲገልፅ ከርሟል።
ከሶማሊያ ቀሪ 4 ራስ ገዝ ግዛቶች Puntland, South westና Jubaland ከኢትዮጵያ ጋር ጥብቅ ወዳጅነት የመሰረቱ ሲሆን የኢትዮጵያ ሰራዊትም ከሶማሊያ እንዳይወጣ በቀጥታ ሃሰን ሼክን በመቃወም ፕሬዝደንቶቻቸው አቋም ይዘው ይገኛሉ ። ከሞቃዲሾ ትዕዛዝ መቀበልም አቁመዋል ፤ ይባስ ብሎ ፑንትላንድ ራሷን ከሶማሌ ሪፐብሊክ የመገንጠል ሂደት ውስጥ ገብታለች ።
በሌላ በኩል ኢትዮጵያና ሶማሌላንድ የባህር በር ርክክብና የሶማሌላንድ የሃገርነት እውቅና በቀጣይ ቀናት እንደሚከናወን መረጃዎች እየወጡ የሚገኙ ይገኛሉ ።
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
ሁሉም አከራይ በ15 ቀናት ተከራያቸውን ይዘው በመምጣት የአከራይ ተከራይ ውል ስምምነት መፈጸም ይጠበቅባቸዋል!
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት አስተዳደር ቢሮ ሀላፊ ወይዘሮ ቅድስት ወ/ ጊዮርጊስ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንደገለፁት፤ በከተማው ግልፅና ፍትሀዊ በሆነ መንገድ አከራይና ተከራይን እኩል ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ ይገኛል።
ለዚህም ቢሮው የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥርና አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1320/2016 እና መመሪያ ቁጥር 7/2016 ከመጋቢት 24 2016 ጀምሮ ተግባራዊ እየተደረገ ይገኛል።
እንዲሁም በከተማው በ11 ክፍለከተሞችና በ120 ወረዳዎች ላይ የአከራይ ተከራይ የውል ስምምነት ከሰኔ 1 ጀምሮ እየተካሄደ ሲሆን እስከ ሰኔ 30 2016 የሚቆይ ይሆናል።
ውሉ ለሁለት አመታት ተግባራዊ የሚደረግ ሲሆን በነዚህ ጊዜያትም ተከራይ ማስወጣት ሆነ የቤት ኪራይ መጨመር የማይቻል መሆኑንም አስታውቀዋል።
ምዝገባውን በተሰጠው ጊዜ ሳይመዘገብ እስከ ሶስት ወራት የቆየ አከራይ የሁለት ወር ኪራይ እንዲሁም ከሶስት ወራት በላይ ካለፈ የሶስት ወር የቤት ኪራይ ቅጣት የሚቀጣ መሆኑም ተገልጿል።
እንዲሁም አዋጁ ከፀደቀበት መጋቢት 24 2016 ጀምሮ የሚደረግ ማንኛውም የቤት ኪራይ ዋጋ ጭማሪ የማይፈቀድ መሆኑን ገልፀዋል።በመሆኑም በተቀመጠው ጊዜና መመሪያ መሰረት ሁሉም አከራይ ተከራይን ይዘው በመምጣት የአከራይ ተከራይ ውል ስምምነት መፈጸም እንዳለባቸው አስታውቀዋል።
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
የቤት ኪራይ ?
የአከራይ ተከራይ አዋጅ ተግባራዊ መሆን ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ የቤት ተከራዮች " ኪራይ ጨምሩ ካለዚያ ለቃችሁ ውጡ " እየተባሉ መሆኑን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጸዋል።
በተለይ በአዲስ አበባ በተለያዩ አካባቢዎች የሚኖሩና ቃላቸውን የሰጡን ተከራዮች ፥ አከራዮቻቸው በአንድ ጊዜ ከፍተኛ የኪራይ ብር እንዲጨምሩ ያን የማያደርጉ ከሆነ አስወጥተዋቸው ለሌላ ሰው እንደሚያከራዩ እንደነገሯቸው ገልጸዋል።
አንድ ተከራይ ፤ " በአንድ ጊዜ ብዙ ሺህ ብር ጨምር ተባልኩኝ ካለዚያ ቤቱን ልቀቀ ነው የሚሉት ፤ የትሄጄ እንደምኖር ግራ ነው የገባኝ " ሲል በሀዘን ስሜቱን ገልጿል።
በአነስተኛ ወርሃዊ ደመወዝ ከመሃል ከተማው እጅግ ርቆ በተከራየትበት አካባቢ ጨምር የተባለው ብር ብዙ በመሆኑ የሚገባበት እንደጠፋው አስረድቷል።
ሌላ አንዲ እናት ከባለቤቷ እና ከልጆቿ ጋር ተከራይታ እንደምትኖር ገልጻልን ፤ የአዋጁን ወደ ተግባር መግባት የሰሙት አከራዮቿ የኪራይ ብር እንድትጨምር ካልሆነ እንድትለቅ እንደነገሯት ጠቁማለች።
" ልጆቼን ይዤ የት አባቴ ልሂድ ? ጨነቀኝ " የምትለው ይህች እናት " አሁን እራሱ የምንከፍለውን ብር እንዴት ተሰቃይተን እንደምናገኘው እኛ ነን የምናውቀው ፤ አይደለም ኪራይ ተጨምሮ የአሁኑም ከብዶናል " ስትል ተናግራለች።
ቃላቸውን የሰጡን ተከራዮች ገቢያቸው ወራዊ እና ቋሚ እንደሆነ አመልክተው ሁኔታው እንዳስጨነቃቸው ጠቁመዋል።
የአዲስ አበባ የቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ምን ይላል ?
ቢሮው የ ' አከራይ ተከራይ አዋጅ ' ወጥቶ ተግባራዊ ከሆነበት ቀን (ከመጋቢት 24 ቀን 2016 ዓ/ም) ጀምሮ መንግስት ከሚያስቀምጠው የኪራይ ውሳኔ ውጪ በአከራዮች የሚደረግ የኪራይ ዋጋ ጭማሪ እና ውል ማቋረጥ ፈፅሞ የተከለከለ እንደሆነ አስጠንቅቋል።
የህግ ክልከላውን ተላልፎ የተገኙ የቤት አከራዮች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ እንደሚወሰድ አሳስቧል።
የቤት ኪራይ እንዳይጨመር አስፈላጊውን ክትትል እና ቁጥጥር እንደሚደረግም አመልክቷል።
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የፖሊስ ጀልባዎችን ለማሰራት ስምምነት ላይ ደረሰ
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የፖሊስ ጀልባዎችን ለማሰራት ስምምነት ላይ ደረሰ።
በስምምነቱ መሰረት በኮርፖሬሽኑ የሚሰሩ ጀልባዎች ዲዛይናቸው እና የጥራት ደረጃቸው ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪ እንዲሆን ለጣሊያንና ለቻይና ሀገራት እንዲሁም ለሌሎች ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ተልኮ የተገመገመና አዎንታዊ ምላሽ ያገኘ ዲዛይን መሆኑ ታውቋል፡፡
ጀልባዎቹ ሀገር በቀል በሆነው በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን በሀገር ውስጥ መሰራታቸው በሀገራችን የተጀመረውን ከፍተኛ የቴክኖሎጂ ሽግግርን የሚያፋጥንና የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የፀጥታ ስራ አገልግሎትን የበለጠ የሚያዘምን እና ተደራሽነቱን የሚያሳድግ እንደሆነ በስምምነቱ ወቅት ተገልጿል፡፡
የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ጥበቃ እና ሌሎች ውሃማ አካላት ያሏቸውን ተቋማት ደህንነት ለመጠበቅ ያለው አስተዋፅዖም ከፍተኛ መሆኑንና በሀገር ዓቀፍ ደረጃ ያለው የቱሪስት ፍሰት እንዲጨምር የራሱ አበርክቶ እንዳለው ተነግሯል፡፡
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
❇️ ሰምተዋል ?
❇️ የትርፋማው የአያት አክሲዮን ሽያጭ ሊጠናቀቅ ነው ::
❇️ በ2014 ዓ.ም 44% እንዲሁም በ2015 ዓ.ም 51.38% የአክሲዮን ትርፍ ለባለ አክሲዮኖች አከፋፍሏል
❇️ የአንድ ሚሊየን አክሲዮን የነበራቸው በ2015 ዓ.ም ብቻ 513,800 ብር አትርፈዋል
❇️ ከ112,500 ብር ጀምሮ የአክሲዮን ባለቤት በመሆን በቶሎ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ
❇️ አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች
📌 በሪል ስቴት ልማት
📌 በሆቴልና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት
❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ
❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባላችሁበት ሆናችሁ በወዳጆቻችሁ በኩል መግዛት ትችላላቹህ
⏱📞 ☎️ አሁኑኑ በ 0911085103 በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ @EngineerNahomT
የፑቲን እና ኪም የሊሞዚን ሽርሽር
የሩሲያው ፕሬዝዳንት ለሰሜን ኮሪያው መሪ ሩሲያ ሰራሽ ቅንጡ ሊሞዚን በስጦታ አበርክተዋል።
ፑቲን ለወዳጃቸው ያበረከቷትን ”አውረስ” የተሰኘችው ውድ መኪና እያሽከረከሩም ከኪም ጋር ሲጨዋወቱ ታይተዋል።
ከ24 አመት በኋላ በሰሜን ኮሪያ ጉብኝት እያደረጉ የሚገኙት ፕሬዝዳንት ፑቲን በየካቲት ወርም ለኪም ተመሳሳይ የሊሞዚን ስጦታ መላካቸው ይታወሳል።
የሁለት ስአት ምክክር ያደረጉት ሁለቱ መሪዎች “ጠላትህ ጠላቴ ነው” ተባብለው ለመተባበር መስማማታቸው ተዘግቧል።
ፖሊስ በቴክኖሎጂ በመደገፍ ባደረገው ክትትል ግምቱ 150 ሺህ ብር የሚያወጣን ሞባይል ስልክን ከሌባ ላይ የገዛችን ግለሰብን በቁጥጥር ስር አውሎ ንብረቱን ማስመለሱን አስታወቀ፡፡ ግለሰቧ ከወንጀለኞች በተለያየ ጊዜ የገዛቻቸው ልዩ ልዩ ሞባይል ስልኮችን ፣ ላፕቶፖችንና ታብሌት ይዞ ምርመራው መቀጠሉን አዲስ አበባ ፖሊስ ገልፆል፡፡
በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 ልዩ ቦታው አለምነሽ ፕላዛ አካባቢ አንድ ግለሰብ ግምቱ 150 ሺህ ብር የሚያወጣ አይነቱ አይፎን ፕሮ ማክስ ሞባይል ስልክ መቀማታቸውን በቦሌ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለአደይ አበባ አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ ያመለክታሉ።
የግለሰቡን ጥቆማ መነሻ በማድረግ ፖሊስ ጉዳዩ ከሚመለከታቸው ሌሎች መንግስታዊ ተቋማት ጋር በመቀናጀት በቴክኖሎጂ በመደገፍ ባደረገው ክትትል የተሰረቀው ስልክ አራዳ ክፍለ ከተማ ፒያሳ አካባቢ ከሚገኝ አንድ የሞባይል መሸጫ ሱቅ መኖሩ ይረጋገጣል፡፡ ፖሊስ የህግ አግባብን በመከተል ከፍርድ ቤት የመበርበሪያ ትእዛዝ በማውጣት ባደረገው ብርበራ ከግለሰቡ ላይ የተቀማውን ስልክ ጨምሮ በልዩ ልዩ ጊዜያት ከተለያዩ ቦታዎች የተሰረቁ 85 ስማርት ሞባይል ስልኮችን ፣ 4 ለፕቶፖችን ፣ 1 ታብሌትና የላፕቶፕ ቦርሳዎችን በኤግዚቢትነት መያዙን የአደይ አበባ አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ አስታውቋል፡፡ የቅሚያ ወንጀል የፈፀመውን ተጠርጣሪ ለመያዝ ክትትሉ መቀጠሉን ከፖሊስ ጣቢያው ከተገኘው መረጃ መረዳት ተችሏል፡፡
ህጋዊ የንግድ ፈቃድን ሽፋን በማድረግ የተሰረቁ እቃዎችን የሚገዙ ህገወጦችን በህግ አግባብ ተጠያቂ ለማድረግ የህብረተሰቡ መረጃና ጥቆማ ሰጪነት ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ እና አከራዮችም የሚያከራዩትን ግለሰብ ማንነትና ምን ስራ እንደሚሰራ በማረጋገጥ ራሳቸውን ከወንጀል ተጠያቂነት ሊከላከሉ እንደሚገባ አዲስ አበባ ፖሊስ አሳስቧል፡፡
የሞባይል ስልክ እና ላፕቶፕ ጠፍቶብኛል የሚል ማንኛውም ግለሰብ አደይ አበባ ስቴዲዮም አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ በአካል በመቅረብ ሞባይል ስልኩን በመለየትና ትክክለኛ ማስረጃ በማቅረብ ንብረቱን መረከብ እንደሚችል አዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
የዛሬ ወር ገደማ ፋኖ በውጭ ሃገር ቤተሰብ ያላቸውን ሰዎች እያገተ ገንዘብ እንደሚጠይቅ ተናግሬ ነበር::
ይህን ደሞ የሚያደርጉት አሜሪካን እና አውሮፓ ቁጭ ብለው አማራ ክልል ለሚገኙ ፋኖዎች በ100 ዶላር እየላኩ የወዳጆቻቸውን ቤተሰቦች እንደሚያሳግቱምጨ ተናግሬ ነበር::
ስም መጥቀስ ባያስፈልግም እኔ የማውቃቸው 4 ሰዎች ቤተሰቦቻቸው ታግተዋል::
አንተ የአማራ ጠላት እያልክ አፍህን የሞላውን ስድብ እየመጣህ ስትዘረግፍ ሁሉን ችዬ እውነታውን እንድትረዳ ስለ ፋኖም ይሁን በውጭ ሀገር በአማራ ስም እየነገዱ ስላሉት ግሪሳዎች ከ Day 1 ጀምሬ ምን ስልህ ነበር?
በስተመጨረሻም እነሆ ፍጣሪ እንዲህ እርስ በእርስ እያባላ ማንነታችሁን እያጋለጣችሁ ነው!
❇️ ሰምተዋል ?
❇️ የትርፋማው የአያት አክሲዮን ሽያጭ ሊጠናቀቅ ነው ::
❇️ በ2014 ዓ.ም 44% እንዲሁም በ2015 ዓ.ም 51.38% የአክሲዮን ትርፍ ለባለ አክሲዮኖች አከፋፍሏል
❇️ የአንድ ሚሊየን አክሲዮን የነበራቸው በ2015 ዓ.ም ብቻ 513,800 ብር አትርፈዋል
❇️ ከ112,500 ብር ጀምሮ የአክሲዮን ባለቤት በመሆን በቶሎ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ
❇️ አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች
📌 በሪል ስቴት ልማት
📌 በሆቴልና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት
❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ
❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባላችሁበት ሆናችሁ በወዳጆቻችሁ በኩል መግዛት ትችላላቹህ
⏱📞 ☎️ አሁኑኑ በ 0911085103 በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ @EngineerNahomT
ትክክለኛው የትዊተር X) መለያዬ ይሄ ብቻ ነው https://x.com/NatnaelMekonne7
Читать полностью…የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር፣ በክልሉ ውስጥ የሚገኙ የመንግሥት እና የግል ድርጅት ሠራተኞች ውዝፍ ደሞዝ ላይ የስድስት ወራት ዕገዳ መጣሉ ተሰማ
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር፣ ከጥቅምት 2013 ዓ.ም. እስከ ኅዳር 2015 ዓ.ም. ድረስ ላሉት ሃያ አምስት ወራት ሠራተኞቹ ያልተከፈላቸው ውዝፍ ደሞዝ፣ የመጨረሻ መፍትሄ እስከሚሰጠው ድረስ የሚነሱ ጥያቄዎችን ለቀጣዩ ስድስት ወራት አልቀበልም ብሏል።
የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት ጌታቸው ረዳ ፊርማ ያረፈበት እና ለተለያዩ የክልሉ ቢሮዎች የተላከው ደብዳቤ እንደሚያስረዳው፣ በጉዳዩ ላይ መፍትሄ እስከሚሰጥ ድረስ ለባለፉት ስድስት ወራት ተጥሎ የነበረው ዕግድ ለተጨማሪ ስድስት ወራት ተራዝሟል።
ደብዳቤው በጉዳዩ ላይ ወደ ፍርድ ቤት የሚቀርብ ጥያቄ እና በፍርድ ሂደት ላይ ያለ ጉዳይ፣ ጥናት ተደርጎ መፍትሄ እስከሚያገኝ ድረስ ተጥሎ የነበረው ዕግድ፣የኢንዱስትሪ እና የፋይናንስ ቢሮዎች ባቀረቡት ጥያቄ ምክንያት ለተጨማሪ ስድስት ወራት ማራዘሙን ይገልጻል።
በደብዳቤው ላይ እንደተመለከተው፣ ኢንዱስትሪ ቢሮው እስካሁን ስላደረገው ጥናት እንዲሁም ፋይናንስ ቢሮው በበጀት ጉዳይ ላይ እስከዛሬ ስለተደረጉ ጥረቶች ሪፖርት በማቅረብ የጥናት ጊዜው እንዲራዘምላቸው ለጊዜያዊ አስተዳደሩ ጥያቄ አቅርበዋል።
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
ቃል በተግባር ! Waadaa Gochaan!
Good Night #Ethiopiaዬ
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
በአድዋ ድል መታሰቢያ አዳራሽ የኢፌዴሪ መከላከያ ጀኔራል መኮንኖች አዲስ አበባ ከሚኖሩ የአማራ ክልል ተውላጆች ጋር በዛሬው ዕለት ውይይት አደረጉ።
የአማራ ክልል የሰላም ኮንፈረንሰ ውይይት ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር የተደረገ ሲሆን ፕሮግራሙን ክብርት ከንቲባ አዳነች አበቤ በእንኳን ደና መጣችሁ ንግግር ከፍተውታል። መልካም ውይይት እንዲሆን በመመኘት መድረኩን ለአወያዮችና ተወያዩች በመሥጠት በክብር ተሸኝተዋል።
ወይይቱን የመሩት የክልሉ ተወላጅ የሆኑት የጦር ሃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀኔራል አበባው ታደሰ፤ የፌደራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ ፤ እንዲሁም የመከላከያ ዘመቻ ዋና መምሪያ ኃላፊ ሌተናል ጄኔራል በላይ ስዩም ናቸው።
ተሳታፊዎችም አለ የሚሉትን ችግር በነፃነት በጥያቄም በሃሳብም የገለፁ ሲሆን ጥያቄያቸው ለክልል መንግስት እና ለፌደራል መንግስት ተደራጅቶ እንደሚቀርብ ተገልጿል።
ጉባኤው ለማጠቃለያ መድረክ ተሳታፊዎችን የመረጡ ሲሆን ባለ 7 ነጥብ የአቋም መግለጫም አውጥተዋል።
በመድረኩ ላይ ከመሪዎቹም ሆነ ከተሳታፊዎቹ የምንረዳው ኢትዮጵያዊያን ቁጭ ብለን ከተነጋገርን የማንፈታው ችግር እንደሌለ መደምደም ይቻላል።ዘገባውን ያደረሠን የመከላከያ ህዝብ ግንኙነት ነው።
አዲሱ የንብረት ማስመለስ ረቂቅ ህግ በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ዲያስፖራዎችን ይጎዳል?
የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር በጉዳዩ ዙሪያ ምላሽ ሰጥቷል
የአውሮፓ ህብረት በቅርቡ በኢትዮጵያ ላይ ጣለው የቪዛ መጠየቂያ ገደብ ዙሪያ የሁለትዮሽ ውይይቶች እንደቀጠሉ ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር አስታውቋል
አዲሱ የንብረት ማስመለስ ረቂቅ ህግ በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ዲያስፖራዎችን ይጎዳል?
የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብዩ ተድላ በወቅታዊ የዲፕሎማሲ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል።
አምባሳደር ነብዩ በመግለጫው ወቅት ከተነሱላቸው ጥያቄዎች መካከል ባሳለፍነው ሳምንት ይፋ ስለተደረገው የንብረት ማስመለስ ረቂቅ ህግ አንዱ ነበር።
ይህ ረቂቅ ህግ በተለይም በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ላይ ስጋት መደቀኑን፣ ኢትዮጵያ በውጭ ከሚኖሩ ዜጎቿ ጋር ያላትን ግንኙነት ሊጎዳ አይችልም? እና ዲያስፖራዎችን ኢላማ ያደረገ ይመስላል በሚል ለቀረበላቸው ጥያቄ አምባሳደር ነብዩ ተከታዩን ምላሽ ሰጥተዋል።
"ህጉ ገና በረቂቅ ደረጃ ላይ ነው፣ እንደ ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር እኛም ገና አላየነውም፣ ረቂቅ ህጉ ከዲያስፖራዎች ጋር በተመለከት ጉዳት ካለው አስተያየት የምንሰጥበት ይሆናል" ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል።
ሪፖርተር ጋዜጣ አማርኛው ክፍል ባሳለፍነው እሁድ ይዞት በወጣው ዘገባ የንብረት ማስመለስ ረቂቅ ህግ ወደኋላ 10 ዓመት ድረስ በመሄድ አንድ ሰው ከሚታወቀው መደበኛ ህይወቱ በተለየ ንብረት ካፈራ ንብረቱን በህጋዊ መንገድ ስለማግኘቱ ለፍርድ ቤት እንዲያስረዳ ይገደዳል።
እንዲሁም ንብረቱ በህጋዊ መንገድ ስለመፈራቱ የሚያስረዳ ማስረጃ ካልተገኘ መንግሥት ንብረቱን የመውረስ መብት እንደሚሰጠው በረቂቅ ህጉ ላይ መቀመጡን በዘገባው ላይ ተጠቅሷል።
ሌላኛው በዛሬው መግለጫ ላይ የተነሳው ጉዳይ በኢትዮጵያ ስለተጠለሉ ሱዳናዊያን ስደተኞች ከፍተኛ የደህንነት ስጋት እንደተደቀነባቸው እና ኢትዮጵያ ተገቢውን ጥበቃ እና ድጋፍ አላደረገችም የሚለው ጉዳይ ሲሆን የተሻለ ደህንነት ፍለጋ ወደ ኢትዮጵያ የገቡ ሱዳናዊያንን ተገቢውን ድጋፍ ለማድረግ የክልል እና ፌደራል መንግስታት የተቀናጀ ጥረት እያደረጉ መሆኑን ተናግረዋል።
ኢትዮጵያ በተለያዩ የሰብዓዊ ድርጅቶች ውስጥ የሚሰሩ ሰራተኞችን ደህንነት አላስጠበቀችም በሚል ከሰሞኑ የተለያዩ ተቋማት ባወጧቸው ሪፖርቶች ዙሪያ ምላሽ እንዲሰጡም ለአምባሳደር ነብዩ ጥያቄ ቀርቦላቸው ነበር።
ቃል አቀባዩም በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች በተሰማሩ ዓለም አቀፍ የረድኤት ድርጅቶች የሚሰሩ ሰራተኞችን ደህንነት እየጠበቀች መሆኗን ነገር ግን ከሰሞኑ በዚህ ዙሪያ የወጡ ሪፖርቶችን እንዳላዩ ተናግረዋል።
የአውሮፓ ህብረት በቅርቡ ኢትዮጵያን በሚመለከት ባወጣው የቪዛ ገደብ ዙሪያ ውይይት እየተደረገ መሆኑን፣ የመኖሪያ ቪዛ ያላገኙ በአውሮፓ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንን የማጣራቱ ስራ እና ወደ ሀገራቸው ለመመለስ ውይይቶች እንደቀጠሉ መሆኑንም አምባሳደር ነብዩ በመግለጫቸው ላይ ጠቅሰዋል።
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ክቡር አቶ ረሻድ ከማል የወንድም ካሊድ ፋውንዴሽንን ጎበኙ
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን አገራዊ ሪፎርሙን መነሻ በማድረግ ባካሄደው ተቋማዊ ሪፎርም በፈጠረው ጠንካራ አቅም ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች ፣ ማህበራዊ አገልግሎት ለሚስጡ ተቋ ማት እንዲሁም ለአገራዊ ፕሮጀክቶች ተከታታይነት ባለው መልኩ ድጋፍ እያደረገ ይገኛል። ለመቀዶኒያ እና ለካንሰር ህሙማን ማዕከልም የቢሮ እና የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል::
በዚሁ መሠረት ኮርፖሬሽኑ ለወንድም ካሊድ ፋውንዴሽንም የተለያዩ ድጋፎችን ያደረገ ሲሆን በስሩ ላሉ ወገኖችም የሥራ እድል እንዲመቻችላቸው አድርጓል፡፡
ፋውንዴሽኑ ከፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የተከራየውን ቤት በዝቅተኛ የኪራይ ውል እንዲገለገልበትም ተወስኗል፡፡
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ክቡር አቶ ረሻድ ከማል በወንድም ካሊድ ፋውንዴሽን በመገኘት በፋውንዴሽኑ ስር ለሚገኙ ወገኖች የምሳ ግብዣም አድርገዋል፡፡
ክቡር አቶ ረሻድ ከማል በጉበኝታቸው ወቅት ባደረጉት ንግግር ኮርፖሬሽኑ ለትርፍ ያልተቋቋሙና ማህበራዊ አገልግሎት ለሚሰጡ በርካታ ተቋማትና ፋውንዴሽኖች በዝቅተኛ ኪራይ ውል ገብተው አገራዊ እንዲሁም ማህበራዊ ፋይዳ ያላቸውን ተግባራት እያከናወኑ መሆኑንም ጠቅሰዋል፡፡
ለወንድም ካሊድ ፋውንዴሽንም በዝቅተኛ የኪራይ ውል ዋጋ እየሰጠ ያለውን በጎ ተግባር እንዲቀጥል ኮርፖሬሽኑ መወሰኑን ነው ክቡር አቶ ረሻድ ከማል የተናገሩት፡፡
በቀጣይም በኮርፖሬሽኑ ባለሙያዎች በሚሰራው ዲዛይን መሰረት የማስፋፊያ ሥራዎች ላይ ኮርፖሬሽኑ ድጋፍ እንደሚያደርግ ገልጸዋል፡፡
የወንድም ካሊድ ፋውንዴሽን መስራች ወንድም ካሊድ ኮርፖሬሽኑ ማህበራዊ ኃላፊነትን ለመወጣት እያደረገ ላለው እንቅስቃሴ ያላቸውን ምስጋና አቅርበዋል፡፡
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በቤቱ የሚያገኝበትን በሚሊየን የሚቆጠር ገንዘብ በመተው ለፋውንዴሽኑ በዝቅተኛ ኪራይ ውል እንዲከራይ በመወሰን የፋውንዴሽኑን ቀጣይነት እንዲረጋገጥ አድርጓል ሲሉ ተናግረዋል፡፡
ኮርፖሬሽኑ በርካታ ድጋፎችን ለማድረግ በገባው ቃል መሰረት ፣ ድጋፉን ኮርፖሬሽኑ ከወዲሁ ማድረግ መጀመሩ ፋውንዴሽኑ እንዲጠናከር የራሱን ሚና እንዳለውም ወንድም ካሊድ ተናግረዋል ፡፡
በክቡር ዋና ስራ አስፈጻሚ ረሻድ ከማል መሪነት ኮርፖሬሽኑ እያደረገ ያለውን በጎ ተግባር አጠናክሮ እንዲቀጥልም ወንድም ካሊድ ጠይቀዋል፡፡
ኮርፖሬሽኑ ለበርካታ ማህበራዊ ግልጋሎታቸው ከፍ ላሉ ሀገር በቀል ተቋማትና ፋውንዴሽኖች በዝቅተኛ የኪራይ ውል የመስሪያ ቢሮዎችን እያቀረበ ይገኛል፡፡
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
በምስሉ ላይ የምንመለከታት በግምት በ40ዎቹ የእድሜ ክልል የምትገኝ በትግራይ ክልል የአዲግራት ነዋሪ የነበረች ስትሆን ከአራት ቀን በፊት እንደጠፋች የተነገረ ቢሆንም ዛሬ ተገድላ ተገኝታለች።
Читать полностью…በትግራይ ክልለ ስርአት አልበኝነት ሰፍኗል‼️
የህወሓት አመራሮች እና ጀነራሎች በወርቅ በዘረፋ ተጠምደው፤ የትግራይ ህዝብ ግን ከቤቱ ወጥቶ መመለስ ብርቅ እየሆነበት ይግኛል።
በዚህ አመት ብቻ እነዚህ ወጣቶች ያለምንም ምክንያት በአሰቃቂ ሁኔታ ተገድለዋል። ውጪ ሃገር ዘመድ ያላቸው ወጣት ሴቶች እስካሁን በትግራይ ክልል እየታገቱ ገንዘብ አምጡ ይባላሉ:: የክልሉ መንግስት በጦርነት ያስጨረሰው ወጣት ሳያንስ አሁን ደግሞ ለህዝቡ ቆሚያለሁ በማለት ህዝቡን እያሳገተ እያስገደለ እየዘረፈ ነው::
ፑቲን በኪም ኢል ሱንግ አደባባይ
የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለሁለት ቀናት ይፋዊ ጉብኝት ሰሜን ኮሪያ ገብተዋል።
ከ24 አመት በኋላ ፒዮንግያንግ የገቡት ፑቲን በኪም ኢል ሱንግ አደባባይ ደማቅ የወዳጅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።
የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ከፑቲን ጋር ጣሪያው በሚከፈት ተሽከርካሪ ሲጓዙም ታይተዋል።
ለ91 ቀናት ታግታ የተሰወረችው ተማሪ ማህሌት ተኽላይ ተገድላ ተገኝታለች
ለወላጆችዋ ዛሬ መርዶ ተነግሯቸዋል።
የአስከሬን የአሸኛነት ስነ-ሰርዓት ዛሬ በአቡነ አረጋዊ ቤተክርስትያን ዓድዋ እንደሚፈፀም ቲክቫህ የደረሰው መረጃ ያመለክታል።
መጋቢት 10 ቀን 2016 ዓ.ም በዓድዋ ከተማ “ ዓዲ ማሕለኻ “ ከሚባል ስፍራ ነው ታግታ የተሰወረችው።
የታገተችው ቋንቋ ወደምትማርበት ትምህርት ቤት ስትሄድ ባጃጅ ይዘው በመጡ ሰዎች እንደነበር ቲክቫህ ተናግሯል።
ማህሌት ተኽላይ ታግታ ከተወሰደች በኃላ አጋቾች ለማስለቀቂያ 3 ሚሊዮን ብር እንደጠየቁ ወላጅ አባቷ ተናግረዋል።
የዓድዋ ከተማ ፓሊስም ፥ ከሳምንታት በኃላ ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ በቁጥጥር ስር የዋሉ ተጠርጣሪዎች እንዳሉ ገልጾ ነበር።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ አድዋ ድረስ ተጉዞ የማህሌት ወላጅ አባት ተኽላይ ግርማይን አነጋግሮ በነበረበት ወቅት ቤተሰቦች ምን ያህል የከፋ ሀዘን እና ጭንቀት ላይ እንደወደቁ መመልከት ችሎ ነበር።
አባት ተኽላይና መላ ቤተሰብ ላለፉት ወራት እንቅልፍ ሚባል አላዩም።
የወለደ ሰው የልጅ ፍቅር በወላጅ የሚያሳደረው ነገር ያውቀዋልና 3 ወር ያህል እንቅልፍ ሳያገኙ ነው የቆዩት።
አቶ ተኽላይ ግርማይ እና መላው ቤተሰቦች ከዛሬ ነገ የልጃቸውን በህይወት ቤት መምጣት ሲጠብቁ ዛሬ ጥዋት ግን ልጃቸው በህይወት እንደሌለች መርዶ ተነግሯቸዋል።
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
Good News : የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የመቐለ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት አገልግሎት መስጠት መጀመሩ ተገልጿል።
ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ አገልግሎት መስጠት የጀመረው ዛሬ ነው።
በዚህም በጊዜያዊነት የጀመራቸው አገልግሎቶች ፦
☑️ ፓስፖርት ማደስ፣
☑️ የጠፋ ፓስፖርት መተካት፣
☑ የተበላሸ ወይ እርማት የመስጠት አገልግሎቶች እንደሆነም ተገልጿል።
የመቐለ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ፅህፈት ቤት ተወካይ ክንፈሚካኤል ረዳሀኝ ዛሬ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጡት ቃል ከጦርነቱ በፊት በፅህፈት ቤቱ በርካታ አገልግሎት ሲሰጥ እንደነበር አመልክተዋል።
በጦርነቱ ሁሉም አገልግሎት ተቋርጦ እንደነበር አስታውሰዋል።
ከፕሪቶሪያ ሰላም ስምምነት በኃላ ቢዘገይም የፓስፓርት እድሳት አገልግሎት አሁም መሰጠት እንደተጀመረ ገልጸው ፤ “ በመላ ትግራይ የሚገኙ የፓስፓርት እድሳት ፈላጊዎች በአካል መምጣት ሳይስፈልጋቸው ባሉበት ሆኖው በኦንላይን መገለግል ይችላሉ “ ብለዋል።
ተገልጋዮች ወደ (መቐለ) ፅ/ቤቱ መምጣት ያለባቸው ሁሉም ነገር ጨርሰው ማህተም ለማስመታት ብቻ እንደሆነ ጠቁመዋል።