በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ በበጎነት መንደር የመኖሪያ ቤት ላስረከቧቸው 140 ነዋሪዎች የስራ እድል መፍጠሪያ ማዕከላትንም አስተላልፈዋል።
Читать полностью…ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በተገኙበት የኢትዮጵያ ስታርትአፕ አዋርድስ መክፈቻ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።
በመርሐ ግብሩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚልና ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ የዓለም አቀፉ ስታርትአፕ አዋርድስ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኪም ባልና የተለያዩ ስታርትአፕ ተወካዮች ተገኝተዋል።
መርሐ ግብሩ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከዓለም አቀፉ ስታርትአፕ አዋርድስ ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ሲሆን÷ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርም ተባባሪ አዘጋጅ ነው።
የኢትዮጵያ ስታርትአፕ አዋርድስ ዛሬን ጨምሮ ለሁለት ቀናት የሚቆይ ሲሆን፤ በመርሐ ግብሩ የተለያዩ ስታርትአፖች ተወዳድረው ለአሸናፊዎቹ ሽልማት እንደሚሰጥ የሚኒስቴሩ መረጃ ያመላክታል።
በዛሬው መርሐ ግብር ኢትዮጵያን ወክለው በምስራቅ አፍሪካ የግሎባል ስታርትአፕ አዋርድስ የሚሳተፉ ስታርትአፖች ይፋ ይሆናሉ።
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
ጦርነትን ኖረንበታል። የተወሰኑ ችግሮቻችንን ፈትተንበታል።
አብዮትን ደጋግመነዋል። የተወሰኑ ችግሮችን ፈትተንበታል።
በሁለቱም ያልተፈቱትን ችግሮች ለመፍታት የቀረን መንገድ ምክክር ነው።
ምክክርን ግን አልተጠቀምንበትም።
ጦርነትና አብዮት የተሟላ መፍትሔ የማያመጡት አሸናፊ እና ተሸናፊ ስለሚያስከትሉ ነው።
ቢዘገይም የተሸነፈው ለማሸነፍ ይታገላል። ያሸነፈውም ድሉን ለመጠበቅ ይዋጋል።
ምክክር ግን ሁሉንም አሸናፊ ያደርጋል። ከተሸነፍንም ሁላችንም ለሀገራችን ብለን ነው የምንሸነፈው።
ይሄ የምክክር ሂደት ሦስት ነገሮች ያስገኝልናል።
1. ሁሉንም ባይሆን እንኳን ዋና ዋና ችግሮችን ይፈታል
2. ከጦርነት ይልቅ ምክክር ባህል እንዲሆን ያደርጋል
3. በተቃራኒ ኃይሎች መካከል መቀራረብና መግባባት ይፈጥራል። ይሄንን መቀራረብ በመጠቀምም ወደፊት በጉዳዮች እየተነጋገርን ለመቀጠል ያስችለናል። በመሆኑም ይኽንን እድል ሳናበላሽ ወደ ተሟላ ድል እንድናሸጋግረው እጠይቃለው።
ጠሚ አቢይ
የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት እና ስቴም ፓወር ኢትዮጵያ በጋራ ለመስራት ተስማሙ፡፡
ስምምነቱ ሁለቱ ተቋማት በጋራ መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ትብበር ለመፍጠር ያለመ ነው፡፡ ይህም በሰው ሰራሽ አስተውሎት ላይ የተመሠረቱ የጋራ ጥናት እና ምርምሮችን ለማድረግ፣ ስልጠና እና ዐውደ ጥናቶችን ለማዘጋጀት እንዲሁም በዋናነት ወጣቶችን በዘርፉ ለማብቃት ተቋማቱ በትብብር እንዲሰሩ ያስችላቸዋል፡፡
በመርሓ ግብሩ ላይ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ታዬ ግርማ (ዶ/ር) ባስተላለፉት መልዕክት ኢንስቲትዩቱ ለታዳጊዎች የክረምት ሥልጠና በልዩ ትኩረት እየሰራ መሆኑን ገልፀዋል፡፡ ከስቴም ፓወር ኢትዮጵያ ጋር የተደረሰው ስምምነትም ይህን የስልጠና መርሓ ግብር ለማጠናከር የተሻለ አቅም እንደሚፈጥር ምክትል ዋና ዳይሬክተሩ አመላክተዋል፡፡
የስቴም ፓወር ኢትዮጵያ ካንትሪ ዳይሬክተር ስሜነዉ ቀስቅስ (ዶ/ር) በበኩላቸዉ ተቋማቸዉ ታዳጊዎች ለሳይንስ እና ቴክኖሎጂ የተሻለ ቅርበት እንዲኖራቸዉ እየሰራ እንደሚገኝ ገልጸዉ ከኢንስቲትዩቱ ጋር የተደረገው ስምምነትም ይህን ያግዛል ብለዋል፡፡
ስቴም ፓወር ኢትዮጵያ ወጣቶች እና ታዳጊዎች በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ሒሳብ እና ምሕንድስና መስኮች ታንፀዉ እንዲያድጉ እየሰራ የሚገኝ ግብረ ሰናይ ተቋም ነው፡፡
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
ተከሳሽ ቶሎሳ ወይም ፍቅሩ አሸናፊ ይባላል።
በአዳማ ከተማ ቦሌ ክፍል ከተማ በተለምዶ ደካ አዲ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ሚያዝያ 21 ቀን 2016 ዓ.ም እናቱን በአሰቃቂ ሁኔታ ገድሏል።
ተከሳሹ እናቱን በስለት (ቢላዋ) በአሰቃቂ ሁኔታ ወግቶ ነው ህይወታቸውን እንዲያጡ ያደረገው።
ተከሳሹ ድርጊቱን የፈጸመው በቁማር_የተበላዉን ገንዘብ እናቱ ያላቸውን ንብረት በመሸጥ እንዲተኩለት ለማድረግ ሲል እየደበደበ ያሰቃያቸው እንደነበር ዐቃቤ ሕግ በማስረጃ አረጋግጧል።
በዚህ ብቻ ያላበቃው ተከሳሽ ሚያዚያ 21/ 2016 ዓ/ም ጠዋት በአሰቃቂ ሁኔታ የእናቱ ህይወት እንዲያልፍ በማድረጉ ከባድ የግድያ ወንጀል ክስ ቀርቦበታል።
ጉዳዩን የተመለከተው የአዳማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዛሬ በዋለው ችሎት በሞት እንዲቀጣ ወስኗል።
በተከሳሹ ላይ የተጣለው #የሞት_ፍርድ በአገሪቱ ርዕሰ ብሔር ሲጸድቅ ነው ተፈጻሚ የሚሆነው።
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
#Ethiopia
ማንኛውንም ሰው ከሀገር እንዳይወጣ የማገድ ስልጣንን፤ የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት መስሪያ ቤትን በዋና ዳይሬክተርነት ለሚመራ ኃላፊ የሚሰጥ የአዋጅ ማሻሻያ ለፓርላማ ቀረበ።
የአዋጅ ማሻሻያው ምን ይዟል ?
➡ ማንኛውንም ሰው ከሀገር እንዳይወጣ የማገድ ስልጣንን፤ የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት መስሪያ ቤትን በዋና ዳይሬክተርነት ለሚመራ ኃላፊ ይሰጣል።
ነባሩ ህግ ምን ይላል ? “ ማንኛውም ሰው ከኢትዮጵያ እንዳይወጣ ሊታገድ የሚችለው በህግ መሰረት በፍርድ ቤት ሲታዘዝ ብቻ ነው ” ይላል። ዛሬ ለፓርላማ የቀረበው የአዋጅ ማሻሻያ በነባሩ ህግ የተቀመጠውን የፍርድ ቤት “ ብቸኛ ስልጣን ” የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት መስሪያ ቤትን በዋና ዳይሬክተርነት ለሚመራ ኃላፊ በተጨማሪነት ያጋራ ነው።
➡ አዲሱ ማሻሻያ ፥ " የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ከሚመለከታቸው የደህንነት አገልግሎት እና ህግ አስከባሪ አካላት ከሚያገኘው መረጃ ወይም አገልግሎቱ በራሱ ከሚያገኘው መረጃ በመነሳት፤ በብሔራዊ ጥቅም እና ደህንነት ላይ ሊቀለበስ የማይችል ግልጽና ድርስ የሆነ ከፍተኛ ጉዳት የሚያስከትል ሁኔታ መኖሩን ሲያምን፤ ማንኛውም ሰው ከሀገር እንዳይወጣ ማገድ ይችላል " ሲል ደንግጓል።
➡ የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት " ከሀገር እንዳይወጣ ያገደውን ሰው ይዞ የሚያቆይ ከሆነ ፍርድ ቤት መቅረቡን ማረጋገጥ አለበት " ሲል የአዋጅ ማሻሻያው ደንግጓል።
➡ ዜጎች ከሀገር እንዳይወጡ የማገድ ስልጣን ላይ ማሻሻያ የተደረገው፤ በነባሩ ድንጋጌ ምክንያት እየደረሰ ያለውን " ከፍተኛ ጉዳት " ለመቅረፍ ነው ይላል ማሻሻያው። አሁን በስራ ላይ ባለው አዋጅ መሰረት " ከፍርድ ቤት የእግድ ትዕዛዝ እስኪገኝ ድረስ በብሔራዊ ጥቅም እና ደህንነት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያደረሱ ወይም ሊያደርሱ የሚችሉ ሰዎች ከሀገር እየወጡ ከተጠያቂነት እያመለጡ በሀገራችን ብሔራዊ ጥቅም እና ደህንነት ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሱ ነው " መሆኑን የረቂቅ አዋጁ ገልጿል።
በሌላ በኩል ፦
ማሻሻያ አዋጁ " አስተዳደራዊ ቅጣት " አንቀጽ ይዟል።
" ከጊዜ ወደ ጊዜ በህገ ወጥ መንገድ በሀገራችን ውስጥ የሚኖሩ የውጭ ሀገር ዜጎች እየተበራከቱ፤ በህገ ወጥ ድርጊቶች እየተሳተፉ ከፍተኛ ችግር እየፈጠሩ በመሆኑ በአስተዳደራዊ ቅጣት በመቅጣት ከህገ ወጥ ድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ማድረግ አስፈላጊ ነው " ሲል ያስረዳል።
በዚህም በኢትዮጵያ የሚንቀሳቀሱ የውጭ ሀገር ዜጎችን " በጥቁር መዝገብ እንዲመዘገቡ እና ከሀገር እንዲወጡ ማድረግ ወደ ህጋዊ ስርዓት እንዲመጡ በማድረግ ረገድ ከፍተኛ ሚና " እንዳለው ተብራርቷል።
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በሚያወጣው ደንብ አማካኝነት፤ የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት መስሪያ ቤት አስተዳደራዊ ቅጣት እንዲጥል በአዋጅ ማሻሻያው ስልጣን ተሰጥቶታል።
" ይህን አዋጅ አሊያም በዚህ አዋጅ መሰረት የወጣ ደንብ ወይም መመሪያን የጣሰ ማንኛውም ሰው፤ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በሚያወጣው ደንብ መሰረት አስተዳደራዊ እርምጃ ይወሰድበታል " ይላል ማሻሻያው።
የሲዳማ ክልል ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ራሱን በጠንካራ አደረጃጀት በመገንባቱ ከፍተኛ የዜጎች ደህንነት ማስጠበቅ መቻሉን ተገለፀ።
የሲዳማ ክልል ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ከፍተኛ ውስጣዊ ሆነ ውጫዊ አደረጃጀቶችንን በመፍጠር በክልሉ የዜጎች ደህንነት ከማረጋገጥ ባለፈ ሰላማዊ የዜጎች የእንቅስቃሴ ምህዳር መፍጠሩ በርካታ የክልሉ ነዋሪዎች ገልፀዋል።
የሲዳማ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን 1.1 ቢሊዮን ብር በህብረተሰብ ተሳትፎ በመሰብሰብ 580 የሚሆኑ የመረጃ መቀበያ የተገነቡ ሲሆን ማዕከል አቀፍ 37 የፖሊስ ፅ/ቤቶች ገንብቶ ምቹ የሆነ የፖሊስ አከባቢያዊ ቦታዎች ከመፍጠር ባለፈ ፖሊስ ከህብረተሰቡ ጋር በቅርበት ተግባቦት ፈጥሮ ወንጀል እንዲከላከል ያልመ ግንባታ ብቻ ሲሆን ከዛም ባለፈ ፖሊሶች ያላቸውን በጀት ከቤት ክራይ ባለፈ ራሳቸውን ለማደራጀት የህዝባቸው ደህንነት ለመጠበቅ ያለመ በህብረተሰቡ የተወደደ በጎ ተግባር ነበር ሲሉ ገለፀዋል ።
በዚህም የሲዳማ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ሽመልስ ቶማስ ስለ ተቃማቸው ሲገለፁ የተቋማችንን በክልሉ ሰላምን በማስፈን ህግና ህገመንግስትን በማስከበር ምቹ የሆነ የዜጎች ወጥቶ ያረጋገጠ ሲሆን “በዚህ የመጀመሪያ ግብ የዜጎች ደህንነት፣ የመጀመሪያ አላማ የህግ የበላይነት፣ የመጀመሪያው ራዕይ አድርገን እየሰራን እንገኛለን ብለዋል።
አክለውም ተቋማችንን የዜጎችንን ደህንነት ለማረጋገጥ እንደ ፖሊስ ብቻ ሳይሆን በግብረ-ሃይል ከሌሎች የሰላምና ደህንነት ሃይሎች ጋር በመዋቀር በክልሉ ያለውን ዘላቄታዊ የሰላም አየር ለማጎልበት ያለመ ግብረ-ሃይል ሲሆን ይህም ውጤት ያስገኘ ነበር የሲዳማ ክልል ሰላም ግብረ-ሃይል ተዋቅሮ በሁሉም መልክ በተዋረድ ስለ ሰላም፣ ስለ ደህንነት ብርቱ ተጋድሎ እያደረገ የህብረተሰቡን ደህንነት እያስጠበቀ ይገኛል ሲሉ ገለፀዋል።
የፖሊስ ኮሚሽን ተቋማኑን ለማጥራት በክራይ ሰብሳቢነት ላይ የተሳተፉ ለተቋሙ በማይጠቅም በማን አለብኝንት በሚሰሩት ላይ የተቋሙ ብርቱ አመራርነት በሚወስደው እርምጃዎች ብዙዎች ከስራ የተሰናበቱ ሲሆን ሌሎችም በህግ አግባብ ተጠይቀዋል ይህም ሁሉም ማስተማሪያ እየሆነ ቀጥሏል ሲሉ ኮሚሽኑ ሰራተኞች ገልፀዋል።
በዚህ በጉዳይ ምላሽ የሰጡት ኮሚሽነር ሽመልስ ቶማስ እንደገለፁት” በየ አመቱ በሚያደረገው የ9ወር የግምገማ ሂደት ስልጣናቸውን ያለአግባብ በመጠቀም ከፖሊስ ስነምግባር ውጪ ህዝቡ ደህንነቴን ያስጠብቃሉ ብሎ በራሱ ገንዘብ ምቹ ቦታ እየፈጠረላቸው ያለውን ማህብረሰብ ከማሰቃየት ባለፈ በሌብነት ሰንሰለት የተጠለፉትን በሙሉ ስልጣን እርከን ላይ ያሉትን ከስልጣን በማንሳት ብሎም ከስራ በማገድ እና ባለሞያ የሆኑ የኮሚሽኑ ሰራተኞችንን ከስራ በማገድ ለሌሎች ማስተማሪያ እንዲሆኑ በህግ አግባብ በሚቀጡበት መልክ እየሰራን ይገኛል ያሉ ሲሆን በዚህ አመት 49 በላይ በአመራርነት እና በባለሞያነት የሚሰሩ ከህግና ደንብ ውጪ ሲሰሩ የቆዩት ላይ ህጋዊ እርምጃ መወሰዱንም ገልፀዋል።
አክለውም ኮሚሽነር ሽመልስ ከተማዎችንን በቴክኖሎጂ እየገነባን በዚህም የደህንነት ስራዎችንን ቀልጣፋ ያደረግን ሲሆን በተለይ በሃዋሳ ከተማ የደህንነት ካሜራዎችንን በብዛት በመትከል ፍፁም ሰላማዊ የሆነ ክልል እና ከተማ መፍጠር ችለናል ሲሉ ገለፀዋል።
የሀዋሳ ከተማ ነዋሪዎችም አክለው የፖሊስ ዘርፉ በራሱ ላይ እየወሰደ ያለውን ወቅታዊ ማስተካከያዎች ሰላማዊ ከተማን ሰጥቶናል በዚህ ሁሉም ከመንግሥት ጎን ከፖሊስ ሃይሉ ጎን እንቆማል ልማት በሰላም በመኖር መውለድ ቤተሰብ መመስረት ሁሉም ሰላሥፈም ሲኖር የሚፈፀም ተግባር ነው ሲሉ ገልፀዋል።
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
የቱሪዝም ሚንስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ ከጣልያን አምባሳደር ኦግስቲኖ ፔልሲ ጋር ውይይት አድርገዋል::
በውይይታቸው በቱሪዝም ዘርፍ ከጣሊያን መንግስት ጋር በትብብር ስለሚከናወኑ ስራዎች ተነጋግረዋል::
በተለያዩ አካባቢዎች ሚንስትር መስሪያ ቤቱ ለሚያደርጋቸው የቅርስ እድሳቶች እና የቱሪዝም ልማት ስራዎች የቴክኒክ ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ መሆናቸውን አምባሳደር ኦገስቲኖ ፔልሲ ተናግረዋል::
በተጨማሪም በቱሪዝም ዘርፍ የሰው ሀይል ልማት እና ስልጠና ላይ ከሚንስትር መስሪያቤቱ ጋር በትብብር ለመስራት ስምምነት ላይ ደርሰዋል::
ELEGAS ENGINEERING PLC
የእርስዎ አሳንሰር መፍትሄ ባለሙያዎች
ለ Elevator እና ለEscalator ከፍተኛ ደረጃ የምህንድስና መፍትሄዎች ያስፈልጎዎታል? በኢንዱስትሪው ውስጥ ግንባር ቀደም ኩባንያ ከሆነው ELEGAS ኢንጂነሪንግ አለሎት። ባለን ሰፊ ልምድ እና እውቀት ላለፉት 17 አመታት በአስራ በአምስት ሀገራት በልዩ ጥራተእ አገልግሎት ስናቀርብ ቆይተናል። አሁን ደግሞ ላለፉት ሁለት ዓመታት የአገር ውስጥ ገበያን እያገለገለ አዲሱን የግንባር መስሪያ ቤታችን በኢትዮጵያ መከፈቱን በደስታእንገልፃለን።
በ ELEGAS ምህንድስና፣ ልዩ ፍላጎቶችዎን ለማሟላት የተዘጋጁ ምርጥ የምህንድስና መፍትሄዎችን በማቅረበኣችን እንኮራለን። የድርጅታችን ባለ ሞያዎች በምንሰራው እያንዳንዱ ፕሮጀክት የላቀ ጥራት ለማቅረብ ቁርጠኛ ናቸው።
ሚለየን ምንድነው?
የገጠማ ስራን ጨምሮ በአራት ወራት ውስጥ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን አሳንሰሮች ከቱርክ የማድረስ ችሎታችን። ጊዜ ወሳኝ ነዋ
🖊️ በተጨማሪም ከእያንዳንዱ ሊፍት ግዢ ጋር ጥቅል እናቀርባለን። በምርቶቻችን ላይ ለጋስ የሁለት ዓመት ዋስትና ያገኛሉ። በተጨማሪም የአሳንሰርህን ረጅም ዕድሜ እና ጥሩ አፈጻጸም ለማረጋገጥ የአንድ አመት ነጻ ጥገና እናቀርባለን።
🖊️ የዋጋ አወጣጥን በተመለከተ፣ የፕሮጀክትዎን ፍላጎት የሚያሟላ ተለዋዋጭነት እናቀርባለን።
🖊️ FOB፣ CIF፣ ወይም DDP፣ የዋጋ አወጣጥ አማራጮቻችንን ከተወሰኑ መስፈርቶች ጋር በማዛመድ እናዘጋጃለን።
🖊️ ገጠማ የሚደርጉላችሁ የበርካታ
አመታት ከቱርክ የመጡ ልምድ ያላቸው crewዎች ናቸው።
🪄We Care
አድራሻ:- ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራት አጠገብ አዌባነ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞
+251 971 71 71 71
+251 994 69 69 69
www.elegas.com.tr
Email:- ethiopia@elegas.com.tr
ልዩ መረጃ‼️
እስክንድር ነጋ ከመንግስት ሰዎች የሰላም ድርድር ሂደት መጀመሩ ታውቋል
እስክንድር ነጋ የፋኖ ታጣቂዎችን ወክሎ ከመንግስት ድርድር መጀመሩ ተገልጿል። በ3ኛ ወገን አመቻችነት እስክንድር ነጋ ከመንግስት ሰዎች ጋር ቀጥተኛ ያልሆነ የድርድር ሂደት መጀመሩ ተጠቁሟል።
መንግስት ከእስክንድር ጋር እያደረገ ያለው ድርድር የሚሳከ ከሆነ ከእስክንድር ቡድን ጋር ከሸዋ የሻለቃ መከታው ቡድን፣ ከወሎ የምሬ ወዳጆ እና የኮ/ል ፈንታሁን ቡድኖች፣ ከጎጃም የማስረሻ ሰጤ እና የማንችሎት ቡድኖች፤ ከጎንደር በሻለቃ ሀብተ ወልድ የሚመራ ቡድን ወደ በድርድርሩ እንዲሳቱፉ ጥረት እየተደረገ ይገኛል።
ከሰላም ውጪ ሌላ አማራጭ መንገድ የለም! ሰላም ለኢትዮጵያ
በዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል የሕፃናት የጭንቅላት ቀዶ ሕክምና ማዕከል እየተቋቋም ነው
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ስር በሚገኘው ዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል የሕፃናት የጭንቅላት ቀዶ ሕክምና " Pediatrics Neurosurgery" ህክምና ማዕከል እየተቋቋመ መሆኑ ተገለፀ።
ማዕከሉ የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል ከReach Another Foundation ጋር በመተባበር ባለ አራት ፎቅ ህንፃ በዘመናዊ መልኩ በማደስ እየተቋቋመ መሆኑን የፋውንዴሽኑ ዳይሬክተር ዶ/ር ያዕቆብ ሰልማን ገልፀዋል።
የማዕከሉ እድሳት ሲጠናቀቅ በአጠቃላይ 65 አልጋዎች የሚኖሩት ሲሆን ለማዕከሉ የሚያስፈልጉ የህክምና መሳሪያዎች ግዥ የተጠናቀቀ በመሆኑ በሚቀጥሉት አምስት ወራት ጊዜ ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት እንዲሆን እየተሰራ ነው ተብሏል።
#እንድታውቁት #AddisAbaba
በመንገድ ኮሪደር ልማትና በአስፓልት የማንጠፍ ስራ ምክንያት ከመስቀል አደባባይ ወደ ቦሌ አየር መንገድ የሚወስደው ዋናው መንገድ በከፊል ለተሽከርካሪ ዝግ እንደሚሆን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡
መዚህ መሰረት ፡-
- ከለገሐር በመስቀል አደባባይ ወደ ቦሌ አየር መንገድ
- ከእስጢፋኖስ በቀጥታ ወደ ቦሌ አየር መንገድ
- ከኡራኤል በመስቀል አደባባይ ወደ ቦሌ አየር መንገድ
እንዲሁም #በውስጥ_ለውስጥ ወደ ዋናው ቦሌ አየር መንገድ የሚወስዱ መንገዶች ከዛሬ ግንቦት 26 ቀን 2016 ዓ/ም ጀምሮ #በየዕለቱ ስራው እስኪጠናቀቅ ድረስ ከቀኑ 8:00 ሰዓት እስከ ንጋቱ 12:30 ሰዓት ለተሽከርካሪ በከፊል ዝግ ይሆናሉ።
አሽከርካሪዎች የትራፊክ መጨናነቅ እንዳያጋጥማቸው ሌሎች አማራጭ መንገዶችን መጠቀም እንዳለባቸው አዲስ አበባ ፓሊስ አሳስቧል
❇️ ሰምተዋል ?
❇️ የትርፋማው የአያት አክሲዮን ሽያጭ ሊጠናቀቅ ነው ::
❇️ በ2014 ዓ.ም 44% እንዲሁም በ2015 ዓ.ም 51.38% የአክሲዮን ትርፍ ለባለ አክሲዮኖች አከፋፍሏል
❇️ የአንድ ሚሊየን አክሲዮን የነበራቸው በ2015 ዓ.ም ብቻ 513,800 ብር አትርፈዋል
❇️ ከ112,500 ብር ጀምሮ የአክሲዮን ባለቤት በመሆን በቶሎ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ
❇️ አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች
📌 በሪል ስቴት ልማት
📌 በሆቴልና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት
❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ
❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባላችሁበት ሆናችሁ በወዳጆቻችሁ በኩል መግዛት ትችላላቹህ
⏱📞 ☎️ አሁኑኑ በ 0911085103 በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ @EngineerNahomT
❇️ ሰምተዋል ?
❇️ የትርፋማው የአያት አክሲዮን ሽያጭ ሊጠናቀቅ ነው ::
❇️ በ2014 ዓ.ም 44% እንዲሁም በ2015 ዓ.ም 51.38% የአክሲዮን ትርፍ ለባለ አክሲዮኖች አከፋፍሏል
❇️ የአንድ ሚሊየን አክሲዮን የነበራቸው በ2015 ዓ.ም ብቻ 513,800 ብር አትርፈዋል
❇️ ከ112,500 ብር ጀምሮ የአክሲዮን ባለቤት በመሆን በቶሎ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ
❇️ አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች
📌 በሪል ስቴት ልማት
📌 በሆቴልና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት
❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ
❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባላችሁበት ሆናችሁ በወዳጆቻችሁ በኩል መግዛት ትችላላቹህ
⏱📞 ☎️ አሁኑኑ በ 0911085103 በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ @EngineerNahomT
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
ልዩ መረጃ‼️
ከህወሓት ታጣቂ ትጥቃቸውን እየሸጡ የሚሰደዱ ወጣቶች ቁጥር መጨመሩን ተከትሎ የተወሰኑ ታጣቂ አመራሮች ታጣቂው መሳሪያውን አስቀምጦ ይንቀሳቀስ የሚል ውሳኔ እያሳለፉ ከመሆኑ ጋር በተያያዘ ታጣቂ ሀይሎች በአዛዦች ላይ ቅሬታ እያስነሱ መሆኑ ተጠቁሟል። በዚህም “ብዙ ዋጋ ከፍለን ያገኘነውን መሳሪያ እንዴት አስቀምጡ ይባላል” በሚል ሽሬ አከባቢ በሚገኝ አንድ የታጣቂ ካምፕ ውስጥ የተኩስ ልውውጥ ተፈጥሮ 4 ሰዎች እንደቆሰሉ ተገልጿል።
በዛሬው ዕለት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ አካሂዶ ውሳኔዎች አሳልፏል።
ከውሳኔዎቹ አንዱ የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነ-ምግባር አዋጅን ለማሻሻል የቀረበ አዋጅን የሚመለከት ነው።
ም/ቤቱ " ከህጋዊና ሰላማዊ የፖለቲካ እንቅስቃሴ ማዕቀፍ ውጪ የቆዩ የፖለቲካ ቡድኖች በሰላማዊ መንገድ ለመንቀሳቀስ ፍላጎት በሚያሳዩበት ጊዜ እነዚህን አካላት ህጋዊ የፖለቲካ ፓርቲ አድርጎ ለመመዝገብ የሚያስችል ስርዓት በነባሩ አዋጅ ላይ አልተካተተም " ብሏል።
" በሰላማዊ መንገድ ለመንቀሳቀስና ለዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ የበኩላቸውን አስተዋጽኦ ለማበርከት ፍላጎት በሚያሳዩበት ጊዜ መልሶ መመዝገብ የሚያስችል ስርዓት ለመዘርጋት ረቂቅ የአዋጅ ማሸሻያ ተዘጋጅቶ ቀርቧል " ሲል ገልጿል።
ምክር ቤቱ በረቂቅ አዋጁ ላይ ከተወያየ በኋላ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲተላለፍ በሙሉ ድምጽ ወስኗል።
ሌላው ደግሞ ምክር ቤቱ በህገ ወጥ መንገድ የተገኘን ገንዘብ ህጋዊ አድርጎ ስለማቅረብና ሽብርተኝነትን በገንዘብ የመርዳት ወንጀልን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በቀረበው አዋጅ ላይ መወያየቱን አሳውቋል።
" በወንጀል የተገኘን ንብረት ህጋዊ ማስመሰል እና ሽብርተኝነትን በገንዘብ የመርዳት ወንጀል የደህንነት ስጋት ከመሆኑ በተጨማሪ የፋይናንስ ስርዓቱ የተረጋጋ፣ ግልጸኝነት ያለው፣ ጤናማና ቀልጣፋ እንዳይሆን የሚያደርግ ነው " ብሎታል።
ይህን ወንጀል ለመከላከልና ለመቆጣጠር ረቂቅ አዋጁ መዘጋጀቱን የገለጸው ምክር ቤቱ ረቂቅ አዋጁ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲተላለፍ በሙሉ ድምጽ መወሰኑን አመልክቷል።
በኡጋንዳ የናሽናል ቤቶች እና የኮንስትራክሽን ድርጅት የቦርድ ሊቀመንበር ዋንጁዚ ዋሴባ የተመራ የከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ልዑክ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽንን ጎበኘ
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የኡጋንዳ ኢምባሲ በኢትዮጵያ ባዘጋጁት በዚህ ጉብኝት የኡጋንዳ ናሽናል የቤቶች እና የኮንስትራክሽን ድርጅት የቦርድ ሊቀመንበር ዋንጁዚ ዋሴባ የተመራ የከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ልዑክ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬንን የሪፎርም ሥራ ጎብኝቷል፡፡
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ክቡር አቶ ረሻድ ከማል አጠቃላይ የተቋሙን የለውጥ ሒደትና ያስመዘገባቸውን ውጤቶች በተመለከተ ሰፊ ማብራሪያና ገለጻ ለልዑኩ አባላት አድርገዋል ፡፡
እንደአገር ኢትዮጵያ ውስጥ እየተከናወነ ያለውን የልማት ሥራዎችን ተዘዋውረው እየተመለከቱ እንደሆነ የልዑኩ አባላት ጠቁመው ከፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የሪፎርም ስኬቶች የኡጋንዳ ናሽናል ቤቶችና ኮንስትራክሽን ድርጅት ልምድ የመውሰድ ፍላጎት እናዳለውም የልዕኩ አባላት ተናግረዋል፡፡
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ገቢን በማሳደግ የፋይናንስ አቅምን ከማጠናከር አኳያ ፣ ከፕሮጀክት አፈጻጸም አንጻር እና ተልዕኮውን ለመፈጸም የፈጠረው አደረጃጀት ልምድ ሊወሰድበት የሚችል እንደሆነ ነው የልዑኩ አባላት የተናገሩት፡፡
በቀጣይም በጋራ አብሮ ለመስራት እና ተሞክሮዎችን ለመለዋወጥ የኡጋንዳ የናሽናል ቤቶች እና የኮንስትራክሽን ደርጅት ቴክኒካል ባለሙያዎች ወደ ኢትዮጵያ እንደሚመጣ አባላቱ ተናግራዋል፡፡
የሁለቱ ተቋማት በተሰማሩበት ዘርፍ በትብብር በመስራት በሁለቱ አገራት መካከል ረዥም ጊዜ ያስቆጠረውን መልካም ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር የድርሻቸውን እንደሚወጡ ተናግረዋል፡፡
❇️ ሰምተዋል ?
❇️ የትርፋማው የአያት አክሲዮን ሽያጭ ሊጠናቀቅ ነው ::
❇️ በ2014 ዓ.ም 44% እንዲሁም በ2015 ዓ.ም 51.38% የአክሲዮን ትርፍ ለባለ አክሲዮኖች አከፋፍሏል
❇️ የአንድ ሚሊየን አክሲዮን የነበራቸው በ2015 ዓ.ም ብቻ 513,800 ብር አትርፈዋል
❇️ ከ112,500 ብር ጀምሮ የአክሲዮን ባለቤት በመሆን በቶሎ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ
❇️ አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች
📌 በሪል ስቴት ልማት
📌 በሆቴልና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት
❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ
❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባላችሁበት ሆናችሁ በወዳጆቻችሁ በኩል መግዛት ትችላላቹህ
⏱📞 ☎️ አሁኑኑ በ 0911085103 በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ @EngineerNahomT
❇️ ሰምተዋል ?
❇️ የትርፋማው የአያት አክሲዮን ሽያጭ ሊጠናቀቅ ነው ::
❇️ በ2014 ዓ.ም 44% እንዲሁም በ2015 ዓ.ም 51.38% የአክሲዮን ትርፍ ለባለ አክሲዮኖች አከፋፍሏል
❇️ የአንድ ሚሊየን አክሲዮን የነበራቸው በ2015 ዓ.ም ብቻ 513,800 ብር አትርፈዋል
❇️ ከ112,500 ብር ጀምሮ የአክሲዮን ባለቤት በመሆን በቶሎ የትርፍ ተካፋይ ይሁኑ
❇️ አያት አ.ማ. የተሰማራባቸው መስኮች
📌 በሪል ስቴት ልማት
📌 በሆቴልና ቱሪዝም
📌 በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌 በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በትምህርት ኢንቨስትመንት እና
📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት
❇️ ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮንን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ
❇️ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባላችሁበት ሆናችሁ በወዳጆቻችሁ በኩል መግዛት ትችላላቹህ
⏱📞 ☎️ አሁኑኑ በ 0911085103 በቀጥታ ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ @EngineerNahomT
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
Tel: 0913858561
#Attention ⚠️
" ራኒቲዲን #ካንሰርን ሊያመጣ የሚችል ንጥረ ነገር በውስጡ በመገኘቱ ምክንያት #ታግዷል " - የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን
ለጨጓራ ተያያዥ ህመሞች በመድኃኒትነት ጥቅም ላይ ሲውል የነበረው ' ራኒቲዲን ' የተባለው መድሃኒት በኢትዮጵያ ውስጥ ጥቅም ላይ እንዳይውል #ማገዱን የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አሳውቋል።
የባለስልጣኑ የመድኃኒት ደህንነት ክትትልና የሕክምና ሙከራ መሪ ስራ አስፈጻሚ አስናቀች ዓለሙ ፤ " በመጀመሪያ ደረጃ በሌሎች ሀገር የወጡ ሪፖርቶችን አይተን ነበር። ስለዚህ በሀገራችንስ ይሄ መድሃኒት እንዴት ነው ? የሚለውን በማገናዘብ የላብራቶሪ ምርመራ አድርገናል " ብለዋል።
በዚህም መድሃኒቱ ካንሰር ሊያመጣ የሚችል ' N-nitrosodimethylamine ወይም NDMA ' የተሰኘ ንጥረ ነገር እንደተገኘበት መሪ ስራ አስፈፃሚዋ ገልፀዋል።
" በመሆኑም ይህንን መድሃኒት ከምዝገባ ፋይላችን አውጥተናል። የተሰራጩ መድሃኒቶችም #እንዲሰበሰቡ እና ጥቅም ላይ እንዳይውሉ መልእክት አስተላልፈናል " ብለዋል።
" በዚህ በሰረትም ጥቅም እንዳይውል #ታግዷል " ሲሉ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አረጋግጠዋል።
" የጤና ባለሙያዎችም፣ የጤና ተቋማትም ሌሎች አማራጭ መድሃኒቶችን እንዲያዙ እና እንዲጠቀሙ ይህንን መድሃኒት #እንዳይጠቀሙ " ሲሉም አሳስበዋል።
Via TikvahEthiopia
“itismydam” የተሰኘው መተግበሪያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በመላው ዓለም የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለህዳሴ ግድብ ግንባታ አስተዋጽኦ የሚያደርጉበትን መተግበሪያ ይፋ አድርጓል።
“itismydam” የተሰኘው መተግበሪያ ይፋ የማድርጊያ መርኃ-ግብር በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋናው መስሪያ ቤት እየተካሄደ ሲሆን የተለያዩ የመንግስት የስራ ሃላፊዎችም ተገኝተዋል።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ በዚህ ወቅት፥ ባንኩ ለግድቡ ግንባታ መሳካት ጉልህ ድርሻ እየተወጣ ነው ብለዋል።
ባንኩ በመላው ዓለም የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ካሉበት ሆነው ለግድቡ ግንባታ አስተዋጽኦ የሚያደርጉበትን መተግበሪያ አበልጽጎ ይፋ ማድረጉንም ተናግረዋል።
በዚህም ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽህፈት ቤትና ከሚመለከታቸው ተቋማት ጋር በመተባበር “itsmydam” የተሰኘ መተግበሪያ ይፋ መደረጉን ተናግረዋል።
መተግበሪያው ዓለም አቀፍ ተደራሽነት ያለው፣ ለአጠቃቀም ቀላል እና አስተማማኝ መሆኑንም ጠቁመዋል።
በመላው ዓለም የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በመተግበሪያው አማካኝነት ድጋፍ እንዲያደርጉም ጠይቀዋል።
ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር አረጋዊ በርኼ (ዶ/ር) በበኩላቸው ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለግድቡ ግንባታ እያደረጉት ላለው ድጋፍ ምስጋና አቅረበዋል።
የግድቡ ግንባታ እስከሚጠናቀቅ ድረስም ዛሬ ይፋ በሆነው መተግበሪያና ከዚህ ቀደም በተዘረጉ የድጋፍ ማሰባሰቢያ ስልቶች ድጋፋቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ ጥሪ ማቅረባቸዉን ኢዜአ ዘግቧል፡፡